𝗵𝗶𝗸𝗺𝗶𝘆𝗮𝘁 @hikmiyat Channel on Telegram

𝗵𝗶𝗸𝗺𝗶𝘆𝗮𝘁

@hikmiyat


hikmiyat (Uzbek)

Salom, sevgan do'stlar! Sizni hikoyalar doirasi kanaliga taklif qilamiz - "hikmiyat". Bu kanalda o'zge hikoyalardan foydalanib, yaratuvchi va tajriba qizzi hikoyalar bilan tanishishingiz mumkin. Kanalimizning maqsadi, ma'noli hikoyalar orqali bilimni oshirish va insonlarning muntazam o'quv shuvi bilan shug'ullanishini rag'batlantirishdir. Bizning jamiyatimizda hikoyalar o'z o'rinini egallagan ahamiyatli holatga ega. "hikmiyat" kanali o'z biriktirilgan hikoyalari va fikrlarini siz bilan baham ko'rishni umid qiladi. Qiziqarli va o'qilgan hikoyalarni o'rganing va do'stlaringizga ulashing - "hikmiyat" kanali sizni kutmoqda!

𝗵𝗶𝗸𝗺𝗶𝘆𝗮𝘁

21 Nov, 05:42


በኩላሊት እጥበት ጊዜ ደም ከሰውነታች በቀዩ ቱቦ ይወጣና በ Dialysis Machine አልፎ በሰማያዊ ቱቦ ተመልሶ ወደ ሰውነታች ይገባል።

እንዲህ እያለ ለ 4 ሰዓታት ይቆያል  ይህ Dialysis በሳምንት 3 ጊዜ በወር 12 ጊዜ ይደረጋል። በአጠቃላይ በወር ለ 48 ሰዓታት ታማሚው ሳይንቀሳቀስ Dialysis ያደርጋል።
እኔ እና እናንተ ግን በቀን 36 ጊዜ ኩላሊታችን ራሱን ያጥባል ያውም ያለ ምንም ህመም እና ስቃይ።
አላህ የዋለልንን ፀጋ እናስታውስ🙏
አልሀምዱሊላህ እንበል 🙏🙏
በዚህ ህመም ለሚሰቃዩ አላህ ጤናቸውን ይመልስላቸው🙏
..........
{ وَإِن تَعُدُّواْ نِعۡمَةَ ٱللَّهِ لَا تُحۡصُوهَآۗ إِنَّ ٱللَّهَ لَغَفُورٞ رَّحِيمٞ }

የአላህንም ጸጋ ብትቆጥሩ አትዘልቋትም፡፡ አላህ በእርግጥ መሓሪ አዛኝ ነውና፡፡

𝗵𝗶𝗸𝗺𝗶𝘆𝗮𝘁

20 Nov, 09:46


ከደጋጎች ውስጥ ፈተና ሲደርስበት እንዲህ የሚል የአላህ ባሪያ ነበር ………
# በንብረቱ ያሻውን የሚፈፅም…… ባልተቤት ﷻ
# ምንንም ነገር በከንቱ የማይሰራ ……… ጥበበኛ ﷻ
_
ያ ረብ 🤲 እንዲህ ያለውን ባርነት

𝗵𝗶𝗸𝗺𝗶𝘆𝗮𝘁

17 Nov, 09:59


ዐብዱላህ ኢብኑ ሙባረክ: ‐ «እድሜህ አንድ ቀን ብቻ ነው የቀረው ብትባል ምን ትሰራበት ነበር?» በማለት ተጠየቁ።
እርሳቸውም: ‐ «ሰዎችን አስተምር ነበር።» በማለት መለሱ።

𝗵𝗶𝗸𝗺𝗶𝘆𝗮𝘁

15 Nov, 08:45


🌹መጅኑኑ ለይላ ለለይላ እንዲያ ያበደላት በፍቅር አይደለምን? ዙለይኻ እንዲያ ያረጀችው በሰይዲ ዩሱፍ ፍቅር ተለክፋ አይደለምን? እንዴት በነብያችን ፍቅር ያበደ በቀን 100 ሶለዋት ይሳነዋል?

𝗵𝗶𝗸𝗺𝗶𝘆𝗮𝘁

15 Nov, 08:42


"إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا", 56, الأحزاب

𝗵𝗶𝗸𝗺𝗶𝘆𝗮𝘁

11 Nov, 16:21


😊አላህ ይህንን ነገር ሰጦኛል እና ላቅ ያለ ምስጋና ይገባው ምትሉት ነገር ምንድን ነው?

𝗵𝗶𝗸𝗺𝗶𝘆𝗮𝘁

09 Nov, 14:37


የሁላችንም ህልም የሆነው ውብ ቦታ
መጋረጃውን ጥግና ጥግ አሲዘህ ዝቅዝቅ ሐረምን በሙሉ ዓይንህ እየቃኘህ… ምስስጥ!

አላህ አላህ! አግራልን ያ ረብ!

𝗵𝗶𝗸𝗺𝗶𝘆𝗮𝘁

08 Nov, 12:21


ከየት ወዴት ነው☝️☝️☝️

𝗵𝗶𝗸𝗺𝗶𝘆𝗮𝘁

07 Nov, 19:21


ስለ ህይወት ሲጠይቁህ
በነቢዩላህ ዩሱፍ ውበት ፣ በአባቱ ሀዘን
እና በወንድሞቹ ክህደት ላይ ናት በላቸው ።

💜

𝗵𝗶𝗸𝗺𝗶𝘆𝗮𝘁

07 Nov, 06:40


🌹ቁርዓን መስማት በልባችን ውስጥ ውብ የአበባ ስፍራ እንደመገንባት ነው ። ከሌላው ጫጫታ ተነጥለን በልባችን የአበባ ስፍራ እንደሰት ዘንድ ከቁርዓን ጋር እንወዳጅ ።              
╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ-

╰┈
@hikmiyat

𝗵𝗶𝗸𝗺𝗶𝘆𝗮𝘁

06 Nov, 11:52


☝️ሐሰን አል-በስሪይ

☞በጣም ምቹ የሆነ ስፍራ ላይ መጠን ያለፈ ኩራት ወይም ደስታ አይሰማችሁ አደም (ዐለይሂ ሰላም) ካጣጣሙት ጀነት የተሻለ ሥፍራ የለምና !

▪️ብዙ ኢባዳ ስለምታዘወትሩ ትልቅ ኩራት አይሰማችሁ ያን ሁሉ ኢባዳ ያከናወነውን ኢብሊስ መጨረሻ አስታውሱ!
            
╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ-

╰┈
@hikmiyat

𝗵𝗶𝗸𝗺𝗶𝘆𝗮𝘁

05 Nov, 16:29


🌹ከበረዶ የበለጠ እንኳን ከነውር የጠራህ ብትሆን ከወሬ አተርፍም
🍂ምክንያቱም ይህ ያልተሳካላቸው ሰዎች ስራ ነውና።              
╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ-

╰┈
@hikmiyat

𝗵𝗶𝗸𝗺𝗶𝘆𝗮𝘁

05 Nov, 03:54


ያ ጀመዓ አላቹህ ወይ ?😋🙌

𝗵𝗶𝗸𝗺𝗶𝘆𝗮𝘁

03 Nov, 18:39


ሳትዋሹ ተናገሩ ከመግሪብ እስከ ኢሻ ምን በማድረግ ነው የምታሳልፉት?.

𝗵𝗶𝗸𝗺𝗶𝘆𝗮𝘁

30 Oct, 09:34


ምናልባት ህልሞችህ
በነብዩላህ ዩሱፍ የወደቀበት ጉድጎድ ወድቀው ይሆናል ። ነገር ግን የነጋዴወቹ ቅፍለት በአላህ ትዕዛዝ እንደሚመጣ እርግጠኛ ሁን.. ..አትሰብ አትፍራ

እሷ ዱንያ እንጂ ጀነት አይደለቺም
አላህ ላንተ እንደፃፍት ተዋት
ምናልባት እንደተመኛሀት ሁኖ ወይም ከተመኘሀው የተሻለ ሁና ልትመጣ ስለምትችል አብሽር!              
╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ-

╰┈
@hikmiyat

𝗵𝗶𝗸𝗺𝗶𝘆𝗮𝘁

29 Oct, 07:44


«ለቅጣት የማይቸኩል ጌታ አላችሁ! ስህተትን ይቅር ይላል። ተውበትን ይቀበላል። ወደርሱ ለዞረ ሰው እርሱም ፊቱን ያዞራል። ከርሱ ለሚሸሽ ሰው ያዝናል!»
ቢላል ኢብኑ ተሚም [ረሒ]
              
╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ-

╰┈
@hikmiyat

𝗵𝗶𝗸𝗺𝗶𝘆𝗮𝘁

29 Oct, 04:44


የመጀመሪያው የድል መንገድ እጅግ  አድካሚና  ከባድ ነው ግን የቱንም ያህል ቢከብድ  ፍሬውም የዛኑ ያህል ጣፋጭ ነው።
              
╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ-

╰┈
@hikmiyat

𝗵𝗶𝗸𝗺𝗶𝘆𝗮𝘁

28 Oct, 14:07


"ብር ወይስ ጊዜ ሚሰጣችሁን ባል ነው ምትወዱት።" ተብለው ተጠየቁ አሉ ሴቶች።

ብር በጊዜ ሚሰጠንን ብለው መለሱ።
              
╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ-

╰┈
@hikmiyat

𝗵𝗶𝗸𝗺𝗶𝘆𝗮𝘁

27 Oct, 19:17


1 ሰዎች ሞትን ቢረሱትም ሞት ግን ሰውን አይረሳም!

2 የሰውን ወንጀል አትከታተል የራስህን ወንጀል ትረሳለህና!

ሁሌም ስለራስህ ወንጀል አስብ!!
              
╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ-

╰┈
@hikmiyat

𝗵𝗶𝗸𝗺𝗶𝘆𝗮𝘁

27 Oct, 10:09


. . .

ስትሞት ረጅም ሰአት መቃብርህ ላይ ቆሞ
ዱኣ የሚያደርግልህ ማን ይመስልሃል.?...
              
╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ-

╰┈
@hikmiyat

𝗵𝗶𝗸𝗺𝗶𝘆𝗮𝘁

26 Oct, 08:38


ስትሞት የሌላ ሰው ህይወት አይቆምም።
ሁሉም ሰው በተለመደው ህይወቱን ይኖራል፣ ቤተሰቡን ይመራል። አንተ ግን ትረሳለህ። አፈር አልብሰውህ ከተመለሱ በኋላ ርዕስ ተቀይሯል።
ከሞት በኋላ ላለው ህይወትህ ከመልካም ሥራህ በስተቀር ማንም አይጠቅምህም።
              
╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ-

╰┈
@hikmiyat

𝗵𝗶𝗸𝗺𝗶𝘆𝗮𝘁

25 Oct, 04:01


. . .

ነገ ንሰሃ እገባለሁ ብሎ ተኛ
ግን አልተነሳም 😢🥺
              
╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ-

╰┈
@hikmiyat

𝗵𝗶𝗸𝗺𝗶𝘆𝗮𝘁

24 Oct, 18:53


ኢማም ሰኻዊይ እንደሚሉት ሶላት ዐለን‐ነቢይ ማድረግ ለወላጆች መልካም ከመዋል ይቆጠራል። ምክንያቱም ለነቢዩ ﷺ ሶለዋቱን የሚያደርሰው መላኢካ «ሙሐመድ ሆይ እገሌ የእገሌ የእገሊት ልጅ ሶለዋት አድርጎብሃል።» ይላል። በልጅ በረካ አባትና እናት ይጠራሉ።
:
በአላህ መልክተኛ ﷺ ፊት በተከበረው የመላኢካ ልሳን ወላጆችን ማስጠራት በእርግጥም ከፍ ያለ ውለታ ነው!
:
ጁሙዐ ከዐስር በኋላ ሰማንያ ሶለዋት እንዳይረሳ!
              
╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ-

╰┈
@hikmiyat

𝗵𝗶𝗸𝗺𝗶𝘆𝗮𝘁

24 Oct, 08:37


ከወንጀሉ ተመልሶ ወደ አላህ የቶበተን ሰው መውቀስ አይቻልም። ጭራሽ ተውበቱን ግልፅ ካደረገ በግልፅ በኸይር ሊታሰብለት ይገባል።
              
╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ-

╰┈
@hikmiyat

𝗵𝗶𝗸𝗺𝗶𝘆𝗮𝘁

23 Oct, 03:52


በሂወታቹህ እንደምትወዱት ሳትነግሩት ያጣችሁት ሠው አለ?😢
              
╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ-

╰┈
@hikmiyat

𝗵𝗶𝗸𝗺𝗶𝘆𝗮𝘁

22 Oct, 08:39


ቀልድ መሳይ መራር እውነታ!

𝗵𝗶𝗸𝗺𝗶𝘆𝗮𝘁

22 Oct, 07:54


              
╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ-
ታጅ ኦንላይን ቂርዓት
╰┈


🌹ታጅ የኦንላይን ቂርዓት ማዕከል ከ አሊፍ ጀምሮ እስከ ተጅዊድ ትምህርት ድረስ ተማሪዎችን ተቀብሎ በማስተማር ላይ ይገኛል። ከምንሰጣቸው ፕሮግራሞች ውስጥ
   
  ➥  ቃኢደቱ ኑራኒያ ለጀማሪዎች
    
     ➥ ነዞር ከመሰረታዊ ተጅዊድ ጋር
    
     ➥  የቁርዐን ሂፍዝ (ፈተና ያለው)

ተማሪው ከተመዘገበ በኋላ

👉 በቴሌ ግራም

👉 በኢሞ
 
🌹ቂረአት የሚሰጥበት ጊዜ
      
👉  በሳምንት 4 ቀን

👉 በቀን ለ 30 ደቂቃ

👉  ተማሪው በሚመቸው ሰአት 

ስልክ ቁጥር ☎️

+251940708790
+251712495960

በመደወል መረጃ መውስድ ይችላሉ።

የቴሌ ግራም ቻናላችን          
╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ-
http://t.me/taj_quran1
╰┈
http://t.me/taj_quran1

𝗵𝗶𝗸𝗺𝗶𝘆𝗮𝘁

21 Oct, 08:40


√ የታላቁ ሶሐባ የአቡበክር ልጅ ዐብደ-ል'ሏህ አገባት፤ ሸሂድ ሆነ።

√ ከዚያም ዘይድ ኢብኑ-ል-ኸ-ጥ'ጧብ አገባት፤ ሸሂድ ሆነ።

√ ከዚያም ሁለተኛው ኸሊፋህ ዑመር ኢብኑ-ል-ኸ-ጥ'ጧብ አገቧት፤ ሸሂድ ሆኑ።

√ ከዚያም ዙበይር ኢብኑ-ል-ዐዋም አገባት፤ ሸሂድ ሆነ።

√ ከዚያም የ4ኛው ኸሊፋ የዐልይ ልጅ የሆነው ሑሴን አገባት፤ ሸሂድ ሆነ።

የመዲና ሰዎች «ሸሂድ መሆን የፈለገ እርሷን ያግባት!» እስከማለት ደረሱ።

ይህቺ ብርቅዬ፣ ሐያእ ያላትና እጅግ በጣም ቆንጆ ሴት ማን ናት?

𝗵𝗶𝗸𝗺𝗶𝘆𝗮𝘁

20 Oct, 08:21


              
╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ-
ታጅ ኦንላይን ቂርዓት
╰┈


🌹ታጅ የኦንላይን ቂርዓት ማዕከል ከ አሊፍ ጀምሮ እስከ ተጅዊድ ትምህርት ድረስ ተማሪዎችን ተቀብሎ በማስተማር ላይ ይገኛል። ከምንሰጣቸው ፕሮግራሞች ውስጥ
   
  ➥  ቃኢደቱ ኑራኒያ ለጀማሪዎች
    
     ➥ ነዞር ከመሰረታዊ ተጅዊድ ጋር
    
     ➥  የቁርዐን ሂፍዝ (ፈተና ያለው)

ተማሪው ከተመዘገበ በኋላ

👉 በቴሌ ግራም

👉 በኢሞ
 
🌹ቂረአት የሚሰጥበት ጊዜ
      
👉  በሳምንት 4 ቀን

👉 በቀን ለ 30 ደቂቃ

👉  ተማሪው በሚመቸው ሰአት 

ስልክ ቁጥር ☎️

+251940708790
+251712495960

በመደወል መረጃ መውስድ ይችላሉ።

የቴሌ ግራም ቻናላችን          
╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ-
http://t.me/taj_quran1
╰┈
http://t.me/taj_quran1

𝗵𝗶𝗸𝗺𝗶𝘆𝗮𝘁

20 Oct, 07:42


ደና አድራችሁ ደና አረፈዳችሁ¿

𝗵𝗶𝗸𝗺𝗶𝘆𝗮𝘁

19 Oct, 13:38


«የተኛ ሰው ተኝቶ ህልም ማየቱን የሚያቀው ከእንቅልፉ ሲነቃ ነው።
ልክ እንደዚሁ በአኺራህ ጉዳይ ላይ የተዘናጋ ሰው የሚነቃው ሲሞት ነው።»
             
╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ-

╰┈
@hikmiyat

𝗵𝗶𝗸𝗺𝗶𝘆𝗮𝘁

18 Oct, 16:22


ጉዳይህን ለአላህ አስጠጋ፤ ታርፋለህ።

𝗵𝗶𝗸𝗺𝗶𝘆𝗮𝘁

18 Oct, 03:29


" ወደዚህ ቦታ የገባህ ሰው ሆይ በአላህ መልእክተኛ ላይ ሰለዋት አውርድ።"
              
╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ-

╰┈
@hikmiyat

𝗵𝗶𝗸𝗺𝗶𝘆𝗮𝘁

17 Oct, 10:54


ሞክሩት ይሠራል ተብላችሗል::

𝗵𝗶𝗸𝗺𝗶𝘆𝗮𝘁

16 Oct, 18:09


🌹ዝንጀሮዎቹ መኪናውን በመቆናጠጥ ስኬታማ ነበሩ፤ ነገር ግን መኪናውን ማሽከርከር ላይ ግን አቃታቸው። በሰው ልጆች ዓለም ውስጥም መቆናጠጥ መምራት አይደለም። የሚቆጣጠሩ ሰዎች ብዙ ናቸው፤ የሚመሩት ግን ጥቂቶች ናቸው።»
              
╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ-

╰┈
@hikmiyat

𝗵𝗶𝗸𝗺𝗶𝘆𝗮𝘁

16 Oct, 10:49


«ትከሻዬን ያዝ አደረጉኝና "በዱንያ ላይ ስትኖር ልክ እንደ እንግዳ ወይም እንደ መንገደኛ ሁን!"» አሉኝ ይላል ኢብኑ ዑመር ውዱን ነቢይ።
              
╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ-

╰┈
@hikmiyat

𝗵𝗶𝗸𝗺𝗶𝘆𝗮𝘁

15 Oct, 22:46


❤️ሁሉም የፍቅር ታሪኾች በማየት ይጀምራሉ ለሩሡልﷺያለኝ ፍቅር ሲቀር የነሡማ  ስፈጠርም ያለ ነው!! @hikmiyat

اللهم صلَّ علي محمدﷺ
              
╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ-

╰┈
@hikmiyat

𝗵𝗶𝗸𝗺𝗶𝘆𝗮𝘁

15 Oct, 15:10


ከሰዎች መራቅ የነፍስ እረፍት አለው። ይህን የሚያውቀው እምነት በጣለባቸው በቅርብ ሰዎቹ የተከዳ ሰው ነው።
              
╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ-

╰┈
@hikmiyat

𝗵𝗶𝗸𝗺𝗶𝘆𝗮𝘁

15 Oct, 15:06


አንድ ሰው ዙሀይርን «የሆነ ነገር ትመክረኛለህ?» አለው።
«አንተ በዝንጋቴ ላይ ሳለህ አላህ እንዳይዝህ ተጠንቀቅ!» አለው።
              
╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ-

╰┈
@hikmiyat

𝗵𝗶𝗸𝗺𝗶𝘆𝗮𝘁

15 Oct, 15:05


«ሰው ማማት (መቦጨቅ) ከእዳ እጅግ በጣም ይበልጣል። ምክንያቱም እዳ ይከፈላል፤ ማማት ግን አይከፈልም።»

ይላል ሱፍያን ኢብኑ ዑየይና

አላህ ከሐሜት ይጠብቀን።
              
╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ-

╰┈
@hikmiyat

𝗵𝗶𝗸𝗺𝗶𝘆𝗮𝘁

12 Oct, 15:02


የፈጅር አዛንን ስሰማ
ሁለት አማራጮች አሉህ
ህልምህን መቀጠል ወይም
ህልምህን ለማሳካት ተነስተህ መስገድ!
#ሰላተል_ፈጅርአህባቢ
              
╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ-

╰┈
@hikmiyat

𝗵𝗶𝗸𝗺𝗶𝘆𝗮𝘁

12 Oct, 09:40


ሪዝቅ ሰጪው አላህ ነው።
አላህ የከፈተልህን በር ማንም አይዘጋብህም
የዘጋብህን ደሞ ማንም አይከፍትልህም

ላንተ ከወሰነው የትም አይሄድም እናም አትስጋ
ላንተ ካላለው ደሞ ምንም ብትለፋ አታገኘውም
ልፋትህን ሁሉ ወደ አላህ አስጠጋው።
              
╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ-

╰┈
@hikmiyat

𝗵𝗶𝗸𝗺𝗶𝘆𝗮𝘁

03 Oct, 17:58


«የአላህ መልክተኛ [ﷺ] ያረፉ ቀን እጄን ደረታቸው ላይ አደረኩኝ። ከዚያም ለበርካታ ሳምንታት ምግብ ብመገብበትና ዉዱእ ባደርግበትም እንኳን ከእጄ ላይ ያረፈው የሚስክ ሽታ አልለቀቀም።»
የሙእሚኖች እናት ኡሙ ሰለማ [ረዲየላሁ ዐንሃ]
              
╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ-

╰┈
@hikmiyat

2,075

subscribers

167

photos

6

videos