Daniel t(h)omas ኢትዮጵያዊ

@danielthomasethiopiawi1


Daniel t(h)omas ኢትዮጵያዊ

23 Oct, 13:52


የመሬት መናወጥ ሲሆን ጠረጴዛ ስር ግቡ.... የዘርፉ ባለሙያዎች....
ልዩ ልዩ የመሬት መናወጥ ሲሆን... ተመለሱ...ንስሀም ግቡ... እግዚአብሔር::
ፍካሬ ኢየሱስ በአማርኛ::ሊንኩን ተጭናችሁ አድምጡ ቻናሉንም ሰብስክራይብ አድርጉ::
https://youtu.be/j72-7vichFA?si=-ManKKzn0aAXerQr

Daniel t(h)omas ኢትዮጵያዊ

23 Oct, 13:52


ይህንንም ብለን ነበር.....! ዛሬ አረመኔው መንግስት በይፋ ጀመረው...!
"መላው አማራ ራሱን ከድሮን ጥቃት ለመከላከል ይዘጋጅ" ያልነው ቀደም ብለን ነው:: ቻናሉን ሰብስክራይብ ብታደርጉ መልካም ነው የዚህን አረመኔ መንግስት ቀጣይ ዕቅድም ትገነዘባላችሁና::

https://youtu.be/wwogwIybxJI?si=tE4J8nRdmw5cBLre

Daniel t(h)omas ኢትዮጵያዊ

20 Oct, 16:29


የመሬት መናወጥ ሲሆን ጠረጴዛ ስር ግቡ.... የዘርፉ ባለሙያዎች....
ልዩ ልዩ የመሬት መናወጥ ሲሆን... ተመለሱ...ንስሀም ግቡ... እግዚአብሔር::
ፍካሬ ኢየሱስ በአማርኛ::ሊንኩን ተጭናችሁ አድምጡ ቻናሉንም ሰብስክራይብ አድርጉ::
https://youtu.be/j72-7vichFA?si=-ManKKzn0aAXerQr

Daniel t(h)omas ኢትዮጵያዊ

18 Oct, 12:17


ይህንንም ብለን ነበር.....! ዛሬ አረመኔው መንግስት በይፋ ጀመረው...!
"መላው አማራ ራሱን ከድሮን ጥቃት ለመከላከል ይዘጋጅ" ያልነው ቀደም ብለን ነው:: ቻናሉን ሰብስክራይብ ብታደርጉ መልካም ነው የዚህን አረመኔ መንግስት ቀጣይ ዕቅድም ትገነዘባላችሁና::

https://youtu.be/wwogwIybxJI?si=tE4J8nRdmw5cBLre

Daniel t(h)omas ኢትዮጵያዊ

07 Sep, 11:58


የሞንሳንቶው ባለቤት ቢልጌትስ በኢትዮጵያ ….
ቀጣይ ዕቅዱ ምግብ ነው! ስለ ሞንሳንቶና ስለ መራዥ ድርጅቱ እንዲህም ስለ ቢልጌትስ ቀደም ብለን የለጠፍንላችሁን ይህን ትንታኔ ከስር የተቀመጠውን ሊንክ ተጭናችሁ አድምጡት ተመልከቱት:: ቻናሉንም ሰብስክራይብ አድርጉት::

https://youtu.be/hUy4omidTYg?si=wzaRG3nUwrfFvbLY

Daniel t(h)omas ኢትዮጵያዊ

04 Sep, 13:18


የሞንሳንቶው ባለቤት ቢልጌትስ በኢትዮጵያ ይገኛል ቀጣይ ዕቅዱም ምግብ ነው! ስለሞንሳንቶና ስለቢልጌትስ ቀደም ብለን የለጠፍንላችሁን ይህን ትንታኔ ሊንኩን ተጭናችሁ አድምጡት ተመልከቱት:: ቻናሉንም ሰብስክራይብ አድርጉት::
https://youtu.be/hUy4omidTYg?si=SeZXAnArC1KmjvWs

Daniel t(h)omas ኢትዮጵያዊ

09 Aug, 09:12


በውነቱ የውስጥ ግንባታው ጉዳት እየደረሰበት እንደሆነ ስንሰማ ደንግጠናል......!

Daniel t(h)omas ኢትዮጵያዊ

31 Jul, 16:18


የገንዘብ ተቁዋምን በኢትዮጵያ መመስረት! የብር የመግዛት አቅምን አዳክሞ አገሪቱን ቅኝ መያዝ....የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ አንድ እውነት...
ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ሙሉውን ማድመጥ ትችላላችሁ::
https://youtube.com/clip/UgkxS5wXPchuofJTtwj4Pj7VBbc920HowcFZ?si=pUUzfVptg_C-lW8P

Daniel t(h)omas ኢትዮጵያዊ

30 Jul, 04:26


ነግረናል.....ብር በጋሪ ይገፋል ብለናል.....

https://youtu.be/Xzs5v3S5Nas?si=foFBb4WO_WHEVcEa

Daniel t(h)omas ኢትዮጵያዊ

25 Jun, 17:18


ሰኔ 15 እና ጁላ ኦፐሬሽን
https://youtu.be/FoT31BEKQ04?si=nbdhZa991Tuq6CV3

Daniel t(h)omas ኢትዮጵያዊ

31 May, 04:34


ዓለም አቀፍ የእልቂት ድግስ!!!
ለአማራ ለትግራይና ለኦርቶዶክስ...!!!
በሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ የሰፈሩ እውነታዎች...
https://youtu.be/SOMksvrptfk?si=UdtjbpsV95Xr2uwb

Daniel t(h)omas ኢትዮጵያዊ

06 Apr, 11:47


ቀደም ብሎ በእነዚህ መጻህፍት በተገለጸው መሰረት ምልምል ባለስልጣናቱ ወደ ተግባር ገብተዋል:: ስራቸውንም በይፋና በማናለብኝነት ጀምረዋል:: ነገሩን ለማስታወስ ያህል...
"ከፍተኛ የባህል ወረራና የዓለም ቅርስ ጥበቃ ድርጅት ዕቅድን እንዲሁም በቢሊዮን ዶላር የተበጀተለትን ጉዳይ የሚያትቱ ገጾችን ልብ ይሉዋል...!ሴሜቲኩን ማድቀቅ! ታሪኩን ባህሉን ሀይማኖቱን በሌላ አዲስ ታሪክ በሌላ አዲስ ባህል በሌላ አዲስ ሃይማኖት መጫን! ማረቅ! ያኛውን ማግነን ማድመቅ...! በሂደትም ማጥፋት! እያለ ይቀጥላል....!
በእርግጥ አሁን እሱ ላይ ነን::
https://youtu.be/SwvgH5TjbSA?si=bqF0_QyXhhjotRod

https://youtu.be/SGW44HTVh3A?si=MpuxDx7Po64MlrWZ

Daniel t(h)omas ኢትዮጵያዊ

02 Mar, 09:56


እንኳን አደረሳችሁ:: ዘንድሮ የሚከበረው 128ኛው የዓድዋ የድል በዓል ነው::ይህን በማስመልከት የዓድዋ የድል ታሪክ ቁልፍ ሚስጥሮችን በአጭሩ እንዲህ እናካፍላችሁ::
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ሌሎች ኢትዮጵያን የሚመለከቱ ታሪኮችን ማግኘት ትላላችሁ::
https://youtu.be/npqIn7hO1ao?si=a_rdKkW2zuS9K_QE

Daniel t(h)omas ኢትዮጵያዊ

06 Nov, 12:17


ከኢጣሊያ ወረራ ጀምሮ በአማራ ህዝብ ላይ የተነዛው ሀሰተኛ ትርክት ሃሰተኝነቱ ታውቆ ካልታረመ.. ያልበደለውን ህዝብ በደለኛ አድርጎ ለሌላው ብሄርና ለትውልዱ ማሳየት ካልቆመ... በጥቅሉ ሃሰተኛ ትርክቱ በዚሁ ከቀጠለ ኢትዮጵያ ሰላም የሰፈነባት አገር መሆን አትችልም...! ህ ሊታወቅ ይገባል!
እንዲህ ብሎ መምከር ቢቻል...ምክሩንም የሚሰማ ዜጋ ቢኖር መልካም ነበር::ግን የለም! ስለዚህ ይቀጥላል...! አማራ ብቻ ተዋእርዶ ሌላው ብሄር ተከብሮ የሚኖርባት ኢትዮጵያ....? እንዴት ሊታሰብ ይችላል? ጸረ አማራ የሆናችሁ ሁሉ ብታስቡበት ወደ ልቦናችሁ ብትመለሱና ስለ አማራ ከተነገራችሁና ከሰማችሁት ይልቅ አማራን ብታውቁት.. የትናንት ፖለቲከኞች ለስልጣን ሲሉ የነዙበትን ፕሮፖጋንዳ ትታችሁ እውነታው ላይ ብታተኩሩ መልካም ነው:: አማራ በደለኛ ህዝብ ሳይሆን ባለውለታ ህዝብበው! የትናንቶቹ አማሮች እነዚህ ናቸው የዛሬዎቹም እነዚሁ ናቸው..! አማራ ይህ ነው ሌላ ምን አለው? ምንም!
https://youtu.be/N2Ik37fIDbo?si=mwBU7A3AMNxQHHzm

Daniel t(h)omas ኢትዮጵያዊ

03 Nov, 09:50


"ጃዊሳ" ማለት "አርበኛ" አርበኛ ማለት "ነፍጠኛ" ነፍጠኛ ማለት አገሩን ከጠላት የሚጠብቅ ጀግና ህዝብ ማለት ነው:: ለጋንኤል ክስርት አድርሱልኝ
https://youtu.be/2I69cK4VSy4?si=oOsWG4KdUHRtK-mr

Daniel t(h)omas ኢትዮጵያዊ

30 Oct, 09:53


ይህ መልዕክት "ይድረስ ለአማራ ልዩ ኃይል ዓባላትና ለአማራ ሚሊሻ.." በሚል ርዕስ ከ 3 ዓመታት በፊት ማለትም የአማራ ልዩ ኃይል ከመፍረሱ በፊት ለአማራ ልዩ ኃይል ከህዝቡ ጎን ይቆም ዘንድ ተላልፎ የነበረ መልዕክት ነው::
ዛሬ ልዩ ሃይሉ ፈርሶዋል::
ነገ ደግሞ የአማራ ሚሊሻ ተመሳሳይ ክህደት ይፈጸምበታል:: ስለዚህ ይህ መልዕክት ለዛሬዎቹ የአማራ ሚሊሻዎችና በባንዳነት ተግባር ለተሰማሩ የአማራ ጸጥታ ዘርፍ ዓባላት መተላለፍ ያለበት መልዕክት ነውና አድምጡት ሼር አድርጉት::
https://youtu.be/XbgsDa_z0eA?si=kkHD_q5vWIN1fbjI

7,155

subscribers

302

photos

20

videos