ፋኖ (የአማራ ልጅ) @fanoamharaethiopia Channel on Telegram

ፋኖ (የአማራ ልጅ)

@fanoamharaethiopia


በአማራ ላይ የሚደርስ ግፍ ማስቀረት የፋኖ የውዴታ ግዴታ ነው፡፡

ፋኖ (የአማራ ልጅ) (Amharic)

በአማራ ላይ የሚደርስ ግፍ ማስቀረት የፋኖ የውዴታ ግዴታ ነው፡፡ ፋኖ (የአማራ ልጅ) በአማራ አገራችን ላይ የእያዩ ግፍ ጥናትን እና የአስተዳደራችን ሕብረቁምፊዎችን መምሪያ ለመሆን የእናንተን ለመመከር ችግር ነው፡፡ ስለዚህ እናስከባለን እና አገር ቤት ማሕበረሰብን እና ችግሮችን ገልባብ እንችላለን፡፡ በሚካኤልና ወዘተ ሐምሌ ዘመን ብዙ እና መልእክቲ ቢሮዎች ተቀበለን እና በባለስልጠና ይከተሉ እንችላለን፡፡ ፋኖ (የአማራ ልጅ) በአማራ አገራችን ላይ በመንገድ ወቅታዊ እና እድገት ታሪኩን ለማጠናከር በተነገረ በጣም ክፍል ተናጠለን፡፡

ፋኖ (የአማራ ልጅ)

31 Jul, 12:11


የአማራ ህዝብ ካለማንም አስገዳጅነት ወደ ጦር ሜዳ እየተመመ ነው፡፡ ተመልከቱት ወደ ሰርግ የሚሄድ እኮ ነው የሚመስለው፡፡

ፋኖ (የአማራ ልጅ)

24 Jul, 12:11


ድል ለአማራ !
ድል ለኢትዮጵያ !

💚💛❤️

ፋኖ (የአማራ ልጅ)

24 Jul, 12:06


" ህወሃትን አይደለም ከአማራው መሬት ከመሸገበት መቀሌ እና አድዋ በጉርባ አንቀን ለመጨረሻ ጊዜ አሰናብተነው እንመጣለን. ተከዜ ብቻ አይደለም የምንመለሰው አሁን! በባለፈው ተከዜ ድረስ ሄደን ነው የተመለስነው አሁን ግን ተከዜ አንመለስም ! እስከ ኤርትራ ድንበር ድረስ ሄደን ለመጨረሻ ጊዜ ጠላታችንን ደምስሰን የአማራን ህልውና አስጠብቀን እንመለሳለን !!! "

ፋኖ

ድል ለአማራ !
ድል ለኢትዮጵያ !

ፋኖ (የአማራ ልጅ)

24 Jul, 10:57


😭😭😭ኢቺ የምታይዋት 17 አመት ልጅ በአፋር ግንባር የተማረከች ናት
ጌታቸው ስለእውነት በሰማይ ቤት ትጠየቃለሕ የነዚ ሁሉ ሕጻናት እንባ ነፍስ ይፋረድሀል ።አንተ እና ግብራበሮችህ አፈር እስካልገባችሁ ድረስ ኢትዮጵያ ሰላም አትሆንም
https://telegram.me/aduz1
https://telegram.me/aduz1

ፋኖ (የአማራ ልጅ)

24 Jul, 10:37


መንዝ 💪

ፋኖ (የአማራ ልጅ)

14 Jul, 17:33


ሰበር ዜና!

የወገን ጦር ድል እየቀናው ነው፣ ራያ አላማጣና ራያ ኮረም በአማራ ልዩ ሀይል ቁጥጥር ስር እየዋሉ መሆኑን ከስፍራው የደረሱኝ መረጃዎች ያመለክታሉ። በአንጻሩ ተረፈ ትህነጎች በየአቅጣጫው እግሬ አውጭኝ ብለው እየፈረጠጡ ነው። እናም የስአታት ደስታና ጭፈራ በጥቂት ስአታት ተነነ!

ዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ

ፋኖ (የአማራ ልጅ)

14 Jul, 17:33


የአማራ ልዩ ኃይልና ሚሊሻ በቅርቡ ያለ ጦርነት ለቅቆ የወጣባቸውን ከተሞች መልሶ እየተቆጣጠረ ነው።የአማራ ልዩ ኃይልና ሚሊሻ በቅርቡ ያለ ጦርነት ለቅቆ የወጣባቸውን ከተሞች መልሶ እየተቆጣጠረ ነው።

ፋኖ (የአማራ ልጅ)

14 Jul, 11:39


እስካሁን አስከሬን አለጠፍኩም ነበር።አሁን ግን በዚህ ቴሌ ግራም ቻናል መለጠፍ እጀምራለሁ።የትግሬ ወራሪ ሲረፈረፍ!!

ፋኖ (የአማራ ልጅ)

14 Jul, 11:24


⭕️ማይጠብሪ በጀግናዎቹ የአማራ ልዩ ሃይሎች ቁጥጥር ስር ገብታለች❗️
ብዙ መሳሪያም ተማርኳል‼️

ፋኖ (የአማራ ልጅ)

14 Jul, 10:43


⭕️ሰበር ዜና‼️

የአማራ ክልል መንግስት አሸባሪው ትህነግ በአማራ ክልል በዋግ ግንባር አበር ገሌ፣ ፀጋብዲና በዛታ፤ በራያ ግንባር በኮረም፣ አለማጣ እና ባላ፤ በወልቃይት ግንባር በማይፀብሪ እና በጠገዴ ለተከፈተበት ይፋዊ ጦርነት ከዛሬ ጀምሮ ራሱን ከመከላከል ወጥቶ ወደ ማጥቃት እንደሚሸጋገር የክልሉ መንግሥት አስታወቀ፡፡

(AMC)
#ሼርርርርርርርርር‼️
@NISIREamhra

ፋኖ (የአማራ ልጅ)

13 Jul, 19:21


⭕️ጥብቅ ማሳሰቢያ ለአማራ ህዝብ-በአሳዬ ደርቤ‼️

➜የመንግሥትን ቆራጥ ውሳኔ ሲጠብቁ የነበሩ የሰሜን እዝ አባላት ግብዓተ መሬታቸው ተፈጽሟል፡፡

➜የመንግሥትን ትዕዛዝ ሲጠብቁ የነበሩ የምዕራብ እዝ አባላት በላካቸው አካል ዳተኝነት በሕዝብ ተገድለዋል። የተወሰኑትም ተማርከዋል፡፡

➜በመንግሥት ፉከራ ተማምነው ህውሓትን ሲታገሉ የነበሩ አንዳንድ የአድግራትና የመቀሌ ተወላጆች መንግሥት ባደረገው የተናጠል ተኩስ አቁም ያለምንም ማስጠንቀቂያ ሜዳ ላይ ጥሏቸው ስለወጣ ለሞትና ለስዴት ተዳርገዋል፡፡

➜በመንግሥት ቃላት እና በአካባቢው በሚያየው ሠራዊት እምነት አሳድሮ የተቀመጠው የኮሮም እና የራያ ሕዝብ ባላሰበው ቅጽበት በተፈጸመበት ክህዴት ከአሸባሪው እጅ እንዲወድቅ ተደርጓል፡፡

ስለሆነም…

ዛሬ ባሕር ዳር፣ ጎንደር፣ ደሴ፣ ወልድያ፣ ደብረ ብርሐን፣ ፍኖተ ሰላም፣ ደብረ ማርቆስ፣ ወረታ፣ አዲስ አበባ.... ተቀምጠህ በዚህ መንግሥት ንግግርና ዲስኩር ተስፋ የምታደርግ አማራ የነገ እጣ ፈንታህ ከላይ ከተዘረዘሩት ጋር ተመሳሳይ ነው፡፡

የሰሞኑን እንኳን ብትመለከት በከባድ መስዋዕትነት ከእጅህ ውስጥ የገቡ ድሎችን የሚያሳጣህ መንግሥት የምትለው አካል እንጂ ህውሓት እንዳይመስልህ፡፡

እናም ስለ አገር ቀጣይነት ማሰቡን እና የመንግሥትን መግለጫ መጠባበቁን ትተህ የእራስህን ሕልውና በእራስህ እጅ ለማስከበር ማቄን ጨርቄን ሳትል መነሳት አለብህ፡፡

➜አባቶቻችንን ለኢትዮጵያ ህልውና ማይጨውና ካራማራ ላይ ተሰውተዋል፡፡

➜ወንድሞቻችን ለትግራይ መሬት ባድሜና ሽራሮ ላይ አልፈዋል፡፡

➜እኛ ደግሞ ለእራሳችን ማንነት፣ ለእራሳችን ቀጣይነት ብሎም ለእራሳችን መሬት ወልቃይትና ራያ ላይ ታግለን ድል እናደርጋለን፡፡

https://telegram.me/NISIREamhra

ፋኖ (የአማራ ልጅ)

13 Jul, 19:21


ባችን ከፈጽሞ ጥፋት መታደግ የሚገባን ጊዜ ላይ መድረሱን መረዳት ያስፈልጋል።
የአማራው ዳያስፖራ በተደራጀና እና በተቀናጀ መንገድ የፋይናንስ፣ የአድቮኬሲና የውጭ ግንኙነት ስራዎችን መስራትና የአገር ቤቱን ትግል ማገዝ ይችላል። እያንዳንዱ የአማራ ዳያስፓራ በየአካባቢው የአማራ ኮሚኒቲዎችን በመቀላቀልና በቋሚነት በወር በአማካይ $100 ማዋጣት ይችላል። 10 ሺ የአማራ ዳያስፖራ እንኳ ይህን ማድረግ ቢችል በወር 1000000 ሚሊየን ዶላር ማበርከት ይችላል። በዚህም ለትግሉ አስፈላጊ የሆኑ እንደ ሳታላይት ስልኮችና የህክምና ቁሳቁሶች ለታጋዩ ወገናቸው ማድረስ ይችላሉ።

9) የአማራ ባለሀብቶች ካላቸው ገንዘብ ጥቂቱን እንኳ ለህልውና ትግሉ እንዲሰጡ ማሳመንና ማግባባት ያስፈልጋል።

10) የአማራ ሴቶች የሚችሉ መዝመት፣ መዝመት የማይችሉት ደግሞ የኋላ ደጀን በመሆን ስንቅ ማዘጋጀት፣ ስንቅ በማቅረብ፣ የደከመውን በማበረታትና የቆሰለውን በማከም ከወንዶች እኩል ለህልውና ትግሉ ግዴታቸውን ለመወጣት ከአሁኑ ጀምሮ ዝግጅት ማድረግ አለባቸው።

11) የማህበራዊ ሚዲያ አክቲቪስቱ በዚህ ሰአት የአማራን ህዝብ የሚከፋፍል፣ የክልሉን መሪዎች ከነድከመታቸውም ተቀብሎ ከጎናቸው ሆኖ ከማገዝና የአማራን ህልውና ለማስከበር ከመዘጋጀት በዘለለ በምንም አይነት መንገድ እጣት መቀሳሰር፣ መውቀስ፣ መስደብ፣ ማንቋሸሽ፣ የጎሪጥ መተያየት ወዘተ እንደማያዋጣ ተገንዝቦ፣ ተባብረን መቆም አማራጭ የሌለው መሆኑን በመረዳት በሀላፊነት መንቀሳቀስ ይጠበቅብናል።

12) በአገር ውስጥና በውጭ አገራት የተለያዩ ተቋማት ያላችሁ ፊደል የቆጠራችሁ የአማራ ልጆችም በህልውና ትግሉ በቀጥታ ከመሳተፍ በተጨማሪ እንደ ትዊተር ያሉ ተጽዕኖ ፈጣሪ ማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎችን በመጠቀም፣ እንዲሁም የአለም አቀፍ ሚዲያና ተቋማትን ያለመሰልቸት በማስረዳትና በመጎትጎት ለህዝባችን በተናበበ ዘመቻ መልክ ድምጽ የምትሆኑበት ጊዜው አሁን ነው።

13) ከፌደራል መንግስቱም ጋር ግልጽ ዘለፋና ፍጥጫ ውስጥ ከመግባትና ያማያስፈልግ መጓተት ውስጥ ከመጠለፍ ይልቅ የህልውና ትግላችን እያካሄድን ጎን ለጎን ደግሞ ፌደራል መንግስቱ አገርን ከአሸባሪዎች የመጠበቅ ሀላፊነቱን እንዲወጣ ጫና የማድረግ ስራ እንስራ። ፌደራል መንግስቱ ይህን ማድረግ ባይችል እንኳ በአማራ ህዝብ ላይ ግልጽ ትንኮሳና ጣልቃ ገብነት እስካልተፈመ ድረስ ከፌደራል የፀጥታ አካላት ጋር ግጭት ውስጥ ላለመግባት መጠንቀቅ ያስፈልጋል።

‼️ማጠቃለያ፦

የአማራ ህዝብ ስማ፣ እንደ አባቶችህ የአርበኝነት ታሪክ የምትጽፍበት የመጨረሻው ደወል ተደውሏል! አንድም አማራ ሳትቀር ተነስ፣ ለህልውናህ እስከመጨረሻው ታገል፣ ህልውናህን በክንድህ አስከብር!

አማራ በጠንካራ ክንዱ ህልውናውን ያስከብራል‼️

#ሼር

https://telegram.me/NISIREamhra

1,266

subscribers

914

photos

65

videos