~¯¯¯~¯¯¯~¯¯¯¯¯¯
👌 ሴት ልጅ በእስልምና ሚዛን ከተወለደችባት ቀን እስከሞትሞትባት ቀን ድረስ በንግስትነት የምትቆይ ብቸኛ ፍጡር ነች።
🏝 ሴት ልጅ ገና ስትወለድ ጀምሮ አባቷ የሚያጅባት #ንግስት ነች!
🏖 ከፍ ስትል ታላቅ ወንድሟ የሚጠብቃት ታጃቢ #ንግስት ነች!
🏝 ወደ ትዳር ስትገባ ባሏ የሚንከባከባት የሚጠብቃት እና የትኩረቱ ሁሉ ማረፊያ የሆነች ታላቅ #ንግስት ነች!
🏖
ዕድሜዋ ሲገፋ ደግሞ ወንድ ልጅ ከአባቷ ከወንድሟ እና ከባሏ ተቀባብሎ የመጣውን እጀባ ተቀብሎ
የሚጠብቃት
#ንግስት ነች!👌 እህቴ ሆይ! ይህንን ንግስትነት የሰጠሽን ኢስላም አጥብቀሽ በመያዝ ንግስት ሆነሽ ዘላለም ኑሪ!!!
🎙 በወንድም አቡ ዒምራን «حَفِظَهُ الله»
------------------------↙️
🏝 ••⇣⇣. 🏖 ••⇣⇣
╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞. ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
---------------⫷⫸-----------------
🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
⫷⫸⫷~⫸⫷⫸⫷~⫸⫷⫸⫷~⫸