🛜قناة أبي عبد الله زين @abuabdelahzeyn Channel on Telegram

🛜قناة أبي عبد الله زين

@abuabdelahzeyn


👉ይህ ቻናል የወንድማችሁ ዘይኑ
👉ፋዒዳ
👉ፈትዋ
👉ቂረዓቶች
👉ሙሀደራና ሌሎችንም ያገኙበታል

🛜 قناة أبي عبد الله زين (Arabic)

🛜 قناة أبي عبد الله زين هي وجهتك المثالية لاستكشاف عالم الفن والإبداع. تسعى القناة إلى تقديم محتوى مميز يلهم ويثري حياتك اليومية. هل تبحث عن مصدر للإلهام والتحفيز؟ إذاً، فأنت في المكان الصحيح! يمكنك الاستمتاع بمقاطع الفيديو الفنية، الصور الجميلة، والنصوص الإبداعية التي تنشرها القناة. سوف تجد نفسك عالقاً في عالم من الجمال والروعة مع كل نشرة جديدة. انضم إلينا اليوم واكتشف الجمال بأسلوب مميز ومبتكر!

🛜قناة أبي عبد الله زين

28 Jan, 03:37


⭕️ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ⭕️

🛜قناة أبي عبد الله زين

28 Jan, 03:31


⭕️التصريف بالمعنى العلمي......⭕️

🛜قناة أبي عبد الله زين

27 Jan, 19:09


🎙🌹🎙 أحكام الصيام لشيخ الفاضل أبي عمار ياسر العدني حفظه الله ورعاه


🪴ክፍል ..............................[8]



⭕️بأخيكم أبي عبد الله زين وفقه الله ..........

📟ስለ ፆም ብይኖች .................⚫️


🧿በወንድማችሁ ዘይኑ  .ከምሽቱ3:00 ላይ



⭕️ ደርሱ በቀጥታ የሚሰጥበት ቻናል 👇👇

https://t.me/abuabdelahzeyn
https://t.me/abuabdelahzeyn
https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

27 Jan, 19:08


Live stream finished (57 minutes)

🛜قناة أبي عبد الله زين

27 Jan, 18:13


ተጀምሯል ።።።።።።።

🛜قناة أبي عبد الله زين

27 Jan, 18:09


አህካሙሲያም ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ

https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

27 Jan, 16:51


🧿تفسير القرأن الكريم من سورة القيامة والإنسان.....


⭕️ቁርአን ተፍሲር ከሱረቱል  ቂያመህ    ....



🧿بأخيكم الصغير أبي عبد الله زين وفقه الله

       

⭕️በወንድማችሁ አቡ አብዲላህ ዘይኑ ..አጠር ባለ መልኩ ሳይሰፋ ...♨️



🧿ደርሱን በቀጥታ ስርጭት ለመከታተል 👇

🅾
https://t.me/abuabdelahzeyn
🅾
https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

27 Jan, 16:51


Live stream finished (43 minutes)

🛜قناة أبي عبد الله زين

27 Jan, 16:08


ተጀምሯልል።

🛜قناة أبي عبد الله زين

27 Jan, 16:07


Live stream started

🛜قناة أبي عبد الله زين

27 Jan, 16:07


Live stream finished (2 minutes)

🛜قناة أبي عبد الله زين

27 Jan, 16:05


Live stream started

🛜قناة أبي عبد الله زين

27 Jan, 15:59


🧿...👌ኑኑኑ ..የታላቁን የቁርአንን ትርጉም በጋራ እንማማር ...👇👇

🧿ለመምጣት ከፈለጋችሁ መንገዱ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

27 Jan, 15:12


🖕የተለቀቀም ቢሆን አስፈላጊ መስሎኝ ነው

🛜قناة أبي عبد الله زين

27 Jan, 15:12


🟣🟣አጠር ያለች ድምፅ ....


🔻👉የሙስጦፋን ሀል የምትገልፅ ..


🔻👉የየመን መሻይኾችን ዋጋ

ለማሳጣት ለሊት ተቀን ለሚለፋው ....


🔻👉ይህ ሰው ተበድሏል ሀሩሪ ቁጥቢ ተክፊሪ ተብሏል እና በተበደለው ልክ ነው የተናሀረው ለምትሉ .....

🔻👉ጦይብ እኔ እራሴ ገልጫለሁ ያ መሻይኸል የመን በድላችሇል ብየ ...ይህ እኮ ስድብ አደለም እወቁ ሁክም ነው

አንተ ሙብተድእ ሲልህ አንተ ሙብተድእ አንተ ፋሲቅ ሲልህ አንተ ፋሲቅ አንተ ካፊር ሲልህ አንተ ካፊር የምትልበት አደለም ....

🔻👉ኹበሳእ የአቂዳ የመንሀጅ ደካሞች ጃሂሎች እያለ የተወሰኑትን ደግሞ ከእስምና ለማስወጣት እየቃቃው ነው .

🔻👉የሚገርመው እነሱ ላይ የሚማር ተውሂዱ ጫፍ ላይ እደሆነ ገልፇል ።እንድህ አለ

يا من تتعلم عند الصوفيين المتطورين إرفق لنفسك إعلم جيدا أن توحيدك على شفا جرف هار

🔻👉ከነሱ ላይ ድፋእ አያደርግም በኢርጃእ በሺታ የተለከፈ እንጅ ብሎ የፃፈበት አለ ክክክ ድፋእ በማረጉ ብቻ ....


🔻👉ምንም አያመጣ የየመን መሻይኾች ተራታወች ናቸው ከእሱ በላይ በኢልም የታጨቁ የመሰከሩላቸው ናቸው መጋጋጥ እንጅ አያመጣም ትርፍ ......


ሌሎችን በያኖች ለማግኘት 👇👇👇👇

🛜👉https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜👉https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜👉https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

27 Jan, 12:54


📟📟..درس جديد ملحة الإعراب في النحو


📟📟 የሙልሀቱል ኢዕራብ ደርስ ..25



📟📟 ...بأخيكم أبي عبدالله زين وفقه الله  ..


📟📟ለቀጥታ ስርጭት 👇👇👇
https://t.me/abuabdelahzeyn
https://t.me/abuabdelahzeyn
https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

06 Jan, 12:45


📟📟..درس جديد ملحة الإعراب في النحو


📟📟 የሙልሀቱል ኢዕራብ ደርስ ..11



📟📟 ...بأخيكم أبي عبدالله زين وفقه الله  ..


📟📟ለቀጥታ ስርጭት 👇👇👇
https://t.me/abuabdelahzeyn
https://t.me/abuabdelahzeyn
https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

06 Jan, 12:43


Live stream finished (36 minutes)

🛜قناة أبي عبد الله زين

06 Jan, 12:05


ሙልሀ ተጀምሯል።

🛜قناة أبي عبد الله زين

06 Jan, 12:02


Live stream started

🛜قناة أبي عبد الله زين

06 Jan, 11:41


ይህ ግሩፕ የቻናሌ መጋቢና አሳዳጊ  ስለሆነ  ውድና እንቁ ሰለፍዮች አድ በማረግ አሳድጉት እስኪ .. 

11000 ሙሏት ...بارك الله فيكم


👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+nOBnjSpxuds4MGNk

https://t.me/+nOBnjSpxuds4MGNk

🛜قناة أبي عبد الله زين

06 Jan, 11:33


የሙልሀ ደርስ አለን ...

🅾ለቀጥታ ስርጭት 👇

https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

06 Jan, 11:32


መልከት በሏት ከደቆቃወች በሀላ መጣሁ ....


🅾https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

05 Jan, 20:06


🍫🍫የላምያ ቂርአት ...ክፍል 8



     💢ክፍል ...........8

🧃🧃درس لامية بن الوردي رحمه الله تعالى ..


🔻بأخيكم أبي عبد الله زين

🔷በወንድማችሁ ዘይኑ ..


🔻ጠቅ   ጠቅ  👇👇👇👇👇
https://t.me/abuabdelahzeyn
https://t.me/abuabdelahzeyn

ቂርአቱን ብቻ ለማግኘት 👇👇👇
https://t.me/+sG9tBmKzWQplMmZk

🛜قناة أبي عبد الله زين

05 Jan, 19:51


Live stream finished (42 minutes)

🛜قناة أبي عبد الله زين

05 Jan, 19:08


Live stream started

🛜قناة أبي عبد الله زين

05 Jan, 18:09


🔻...🎙🎙..🔻 ...تفسير من سورة التحريم.

الدرس الأول.....المدرس أخوكم أبو عبد الله زين

🔻👌ተፍሲር ከሱረቱ

🔻👌.ተህሪም.በወንድማችሁ ዘይኑ

.....🔻..ባጭር መልኩ ያልሰፋ ..

🛜ደርሱ የሚተላለፉበት ቻናል 👇👇👇

https://t.me/abuabdelahzeyn

https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

05 Jan, 18:07


Live stream finished (44 minutes)

🛜قناة أبي عبد الله زين

05 Jan, 17:24


https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

05 Jan, 17:23


Live stream started

🛜قناة أبي عبد الله زين

28 Dec, 07:16


🅾ይችን አውርዷት☝️☝️☝️☝️

https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

28 Dec, 06:17


በወንድም አቡ ፈዲላ ስለ ተቅዋ

ከተዳሰሰበት ዉስጥ
የከላላዉ ኡስታዝ ተብየ ለቀጣጠፈዉ

🛑እንድሁም ለዚሁ የተክፊር ቃል አቀባይ ወፈፌ እና ተሳዳቢ አፈ ልቅ ለሆነ ተግሳፅ

ስማት ሸኪቻ የስድብ ጋጋታ አይጠቅምም ቢጎዳህ እንጂ

26፡36 ብቻ ናት
መልእክት መናገር እማይችል ብለህ ከገለፅከዉ አካል ተልካልሀለች‼️

ፀረ መንጀኒቅ

🅾🅾🅾🅾🅾🅾🅾🅾🅾🅾🅾

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abuabdelahzeyn

https://t.me/daewaelellah22

🛜قناة أبي عبد الله زين

28 Dec, 06:00


🤜መንሀጃቸው በቅጥፈት በጭኖሺ የተገነባ ነው ....

🤜ሰውን ካላከፈሩ ካልተሳደቡ የማይረኩ ከሆኑ ተክፊርዮች አላህ ገላገለን እህ ...

🤜ተክፊርዮች ለኡለማወች ለተማሪወቻቸው ላልተማሪ ሙስሊሞች እዝነት የለላቸው አረመኔዋች ናቸው።

🤜የቆሻሻ መጣያ የሆነችውን መንጀኒቅን አንብቧትማ የፊትናው ፊታውራሪ ሙስጦፋ ....የነዚህ መንሀጅ እሺንት ቤት ጫፍ ላይ እንደወደቀ እንጀራ ነው አለ ....

🤜ሙስጦፋ አሁን ላይ ምላሱ ቀፋፊ እጁ ቀፋፊ ....ጭምልቅ ያለ አማርኛ ሲፅፍ አይቀፈውም ....ይህን ቀፋፊ ፅሁፍ እያነበቡ ..ሙተአሲቦች ብርድልብሳቸውን ለብሰው ለጥጥጥጥ .

أستاز أبو حاتم

🧿https://t.me/abuabdelahzeyn

🧿https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

28 Dec, 04:10


📟ጉድ አይመጣ የለ ጉድ ያለው ገንፎ አድሮ ይለማጠጣል አሉ ...🥕

🥕የየመኑ ሂዝቢይ ሙሀመደል ኢማም ለራፊዷ ሶላተል غائب ሰገደ አሉ ...🪈

🛝የየመን ራፊዳወች አቂዳቸው ኢስና አሽርያ ናቸው ...በኛ ጌታ ና ነብይ የማያምኑ ናቸው አብዛሀኛወቹ .....

🍓እነዚህ ዘንድ ነው የዛ በርቀት የሚታየው የነጭ ተክፊሪ የሙስጦፋ አንጃውች ሂደው የተቀላቀሉት ..

🛝እሱ እዚህ በአዚር ላይ የማክፈር ዘመቻውን አውጇል እነሱ እዛ ራፊዷን ወንድሞች እሚል አካል ጋር ሂደው ተዘፍዝፈዋል።

🅾ጠቅ👇👇👇👇👇👇🅾
https://t.me/abuabdelahzeyn

https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

28 Dec, 04:02


هَذَا خَلْقُ اللَّهِ فَأَرُونِي مَاذَا خَلَقَ الَّذِينَ مِن دُونِهِ بَلِ الظَّالِمُونَ فِي ضَلَالٍ مُّبِينٍ
♦️♦️♦️🕔👇👇👇👇🅾
https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

28 Dec, 03:49


اسمعوها تلاوة جميلة بصوت جميل...

https://t.me/abuabdelahzeyn

https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

28 Dec, 03:11


محاضرة بعنوان .....👇

إن الله لا يغير ما بقوم حتى يغيروا ما بأنفسهم وإذا أراد الله بقوم سوءا فلا مرد له وما لهم من دونه من وال

🔨🔨بأخينا أبي حاتم سعيد غنتي حفظه الله


🅾ወደ ቻናሊቱ ጎራ ይበሉ 👇👇👇👇
https://t.me/abuabdelahzeyn
https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

27 Dec, 19:30


📟📟..درس جديد ملحة الإعراب في النحو


📟📟 የሙልሀቱል ኢዕራብ ደርስ ..{5}



📟📟 ...بأخيكم أبي عبدالله زين وفقه الله  ..


📟📟ለቀጥታ ስርጭት 👇👇👇
https://t.me/abuabdelahzeyn
https://t.me/abuabdelahzeyn
https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

27 Dec, 19:30


🍫🍫የላምያ ቂርአት ...ክፍል 3



     💢ክፍል ...........3

🧃🧃درس لامية بن الوردي رحمه الله تعالى ..


🔻بأخيكم أبي عبد الله زين

🔷በወንድማችሁ ዘይኑ ..


🔻ጠቅ   ጠቅ  👇👇👇👇👇
https://t.me/abuabdelahzeyn
https://t.me/abuabdelahzeyn

ቂርአቱን ብቻ ለማግኘት 👇👇👇
https://t.me/+sG9tBmKzWQplMmZk

🛜قناة أبي عبد الله زين

27 Dec, 19:23


🔻...🎙🎙..🔻 ...تفسير من سورة الممتحنة..

الدرس الثاني.....المدرس أخوكم أبو عبد الله زين

🔻👌ተፍሲር ከሱረቱል

🔻👌.ሀሺር .በወንድማችሁ ዘይኑ

.....🔻..ባጭር መልኩ ያልሰፋ ..

🛜ደርሱ የሚተላለፉበት ቻናል 👇👇👇

https://t.me/abuabdelahzeyn

https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

27 Dec, 19:01


Live stream finished (34 minutes)

🛜قناة أبي عبد الله زين

27 Dec, 18:27


ملحة الإعراب............ الآن

https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

27 Dec, 18:26


Live stream started

🛜قناة أبي عبد الله زين

27 Dec, 18:23


https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

27 Dec, 18:22


የሙልሀ ደርስ

https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

27 Dec, 18:08


Live stream finished (22 minutes)

🛜قناة أبي عبد الله زين

27 Dec, 17:45


Live stream started

🛜قناة أبي عبد الله زين

27 Dec, 17:31


🛝የአሁኑ የላምያ ደርስ መነሻ 👇👇👇👇


كتب الموت على الخلق فكم فل من جيش وأفنى من دول

أين نمرود.وكنعان ومن ملك الأرض وولى وعزل

أين عاد وأين فرعون ومن رفع الأهرام من
يسمع يخل

أين من سادوا وشادوا وبنوا هلك الكل ولم تغن القلل
سيعيد الله كلا منهم وسيجزي فاعلا ما قد فعل

https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

27 Dec, 14:18


ሼኽ አቡልየማን ስለመቀማመጫ ማታለል ይናገራል
አዳምጡት ትጠቀማላቹ
https://t.me/Abuamarabdulaziz/4304

🛜قناة أبي عبد الله زين

27 Dec, 12:46


ተጠናቀቀ

🛜قناة أبي عبد الله زين

26 Dec, 05:15


ጩሃ የማታውቅ ወፍ የመጀሚሪያ ስትጮህ ሙቱሙቱ ትላለች ይላሉ የሙስጠፉ ሙሪዶች ረድ አያቁም ነበረ በሰለፍዮች ሊማሩ ሙቱሙቱ ይላሉ ሰውየው ያሰለጠናቸው ስድብ አና ውሸት ነው ጉድ ሙስጦፋ ረድ እና ስድብ ሳትለይ ዝም ብለህ ትጮሀለህ
ሙሪዶችህ ተልቱላ ሁነውልሃል ደስ የበልህ

https://t.me/abuhatimseid/835

🛜قناة أبي عبد الله زين

25 Dec, 12:39


ከበፊት ጀምሮ ገነቴ ላይ ኡስታዝ እምናዉቀዉም የሰማነዉም አቡ ሃቲም ሰኢድ ነዉ።
ዛሬ ላይ እምታጣጥሉት አኽእትፍ ብሎ ስለጣላችሁ ነዉ።
የተዋችሁን ደሞ መሳደብ እና ማሸማቀቅ ባህሪያችሁነዉ።
ይሄን አቡሷሊህ ተብየዉን ያወቃችሁት እና የሰቃቀላችሁት ኡስታዝ አቡ ሀቲምን እየተከታተለ በሚለቀዉ ድምፅ ምክንያት ነዉ።
💪ሰዉየዋ ግን ጎበዝ ናት ታላቅን መዘርጠጥ እንደት እንደሚጠቅም ከተክፊሪዉ በደምብ ተምራለች።

⛔️ተክፊሪዉ ሲዘረጥጥ እስከ የመን ድረስ ስሙ ተጠራ

⛔️ይሄ ደሞ አቡ ሀቲምን በመወረፍ ቢያንስ መንጀኒቅ ላይ ስሙ ወጣ
እመንጀኒቅ አባላቶች እነከድር ጊንባ ዘንድ ተሰቃቀለ።

🔴ወንድም ልጠቁምህ ወደሀቅ ተመለስ የሰዉ ሙገሳ ሳይሆን የአላህን ዉደታ ፈልግ።

🛑ሚዛናዊ ሁን እስካሁን ሰኢድ ገነቴ ያንተን ስም አንስቶ አያቅም። ከሸህህ ላይ ለመከላከል ስትል አትዋሽ። ቀብር ላይ ስለ ሙስጦፍ አትጠየቅም።

አቡ ኡበይደህ ከለላ
https://t.me/daewaelellah22

🛜قناة أبي عبد الله زين

25 Dec, 09:45


🎤አይ ተክፊርዮች እንዳው አሁን ኸድርን ሸይኽ እምትሉት በምኑ ነው ......

🎤አስፈሪ ዘመን ላይ ነው ያለነው ...አሁን ይሄ እውስጡ ምንም ያልቋጠረ ባዶ የሆ ግለሰብ እንደት ሸይኽ ይባላል .....

🎤ሌላውን ተውትና አንድ ሰጥር አረብያ አስተካክሎ የማይፅፍ ጅህልና ጎጆዋን የቀለሰችበት ጠብደል ጃሂል ነው ..ወደደም ጠላም .....

🎤ጅህልናው ቀፎን ስንተወው አያቅም እንደ ....አድስ አበባ ሁኖ ጧት ማታ ቢንቀባረር እውቀት ያለው መሰላችሁ ...


مما تميز به هذا الخائن التكفيري الشتم والسب...دائما ما يخريج من لسانه إلا كلام قبيح..لا يعلم في التاريخ أنه درس عند عالم سلفي ما يستطيع أحد أن يذكر له شيخا سلفيا
تركت الكلام عليك تحقيرا لك وأيضا رحمة بك لكي لا تفضح..لكن أنت مفتون بكلام قبيح..

إنك حقير عندنا اجعل ذا في ذهنك...يا حقير

إشربها يا تكفيري بماء بارد...................

أخوكم أبو عبد الله زين .........

🅾👇👇👇👇👇👇👇🅾
https://t.me/abuabdelahzeyn
https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

25 Dec, 05:26


أحوا بها قلوبكم...

https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

25 Dec, 05:00


🪈🪈هذه المحاضرة كانت ألقيت في مركز الحامي ...من نعم الله كنت حاضر .....لمحاضرة هذا الشيخ يجتمع لها حتى العوام..

https://t.me/abuabdelahzeyn
https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

25 Dec, 04:57


فضائل أهل اليمن......

https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

25 Dec, 04:54


https://t.me/abuabdelahzeyn
https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

25 Dec, 04:28


🎤🅾🎤ለጅነቱዳኢማወች እንዲህ አሉ ፦ለአንድ ሙስሊም ሙስሊም ወንድሙን ወደ ኩፍር ሊያስጠጋ አይቻልለትም ..ከእሱ ኩፍር ካልተገኘ ተውበት ማድረግ አለበት ወንድሙንም ይቅርታ መጠየቅ አለበት ምክንያቱም ነብዩ صلى الله عليه وسلم በቁጣ ተናግረዋልና አሉ .......


ﻻ ﻳﺠﻮﺯ ﻟﻠﻤﺴﻠﻢ ﻧﺴﺒﺔ ﺃﺧﻴﻪ ﻟﻠﻜﻔﺮ ﺇﺫا ﻟﻢ ﻳﺼﺪﺭ ﻣﻨﻪ ﺫﻟﻚ، ﻭﻳﺠﺐ ﻋﻠﻴﻪ اﻟﺘﻮﺑﺔ ﺇﻟﻰ اﻟﻠﻪ ﻭاﻻﺳﺘﻐﻔﺎﺭ ﻭاﺳﺘﺴﻤﺎﺡ ﺃﺧﻴﻪ؛ ﻷﻥ اﻟﻨﺒﻲ ﺻﻠﻰ اﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﺯﺟﺮ ﻋﻦ ﺫﻟﻚ ﻓﻲ اﻷﺣﺎﺩﻳﺚ اﻟﺼﺤﻴﺤﺔ.

📚 اللجنة الدائمة( ج٢ / ١٣٨)
🏮ሰወችን ኩፍር ላይ መጣል ከባድ ወንጀል ነው ጠንቀቅ ወገኔ ...

🧿👇👇👇👇👇👇👇👇👇🧿

https://t.me/abuabdelahzeyn
👇
https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

24 Dec, 19:52


🅾☝️ሙስጦፋ የአረብ ሀገር ሴቶችን ዘሙየወች እያለ ሲወርፋቸው ኖረ አሁን ...በአብዛሀኛው እነሱ ናቸው ይህን የተክፊር ፊክራ የተሸከሙለት ..አላህ ይምራቸው ብቻ ....🪈🪈

🅾ከእሱ ውጭ ሌላ ኡለሞችን አልሰማም አሉ ..ሙሉ ለሙሉ ከየመን ከመሻይኾች ደእዋ ገነጠላቸው ...አማረኛ በማበጃጀት ....شيخ يحيى ን በሙስጦፋ ለወጡት ..
انا لله وإنا إليه راجعون ....
🧿https://t.me/abuabdelahzeyn
🧿https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

24 Dec, 18:23


ላምያ አበቃ ሙልሀ ነገ .....انشاء الله

🛜قناة أبي عبد الله زين

24 Dec, 18:22


Live stream finished (38 minutes)

🛜قناة أبي عبد الله زين

24 Dec, 17:50


اعتزل ذكر الأغاني والغزل وجانب من هزل

ودع الذكر لأيام الصبا فلأيام الصبا نجم أفل

إن أهنا عيشة قضيتها ذهبت لذاتها والإثم حل

واترك الغادة لا تحفل بها تمسي في عزّ رفيع وتجل..





ከዙህር በሇላ... ان شاء الله


ለቀጥታ ስርጭት 👇👇👇👇
https://t.me/abuabdelahzeyn

https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

24 Dec, 17:44


لامية ......ከመጀመሪያው
ተጀመረ

ከመጀመሪይው የሚጀመርበት የተወሰነ ማብራሪያ ሊጨመርበት ታስቦ ነው አፍወን

ለቀጥታ ስርጭት 👇👇👇👇👇

https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

24 Dec, 17:43


Live stream started

🛜قناة أبي عبد الله زين

24 Dec, 17:43


Live stream finished (1 minute)

🛜قناة أبي عبد الله زين

24 Dec, 17:42


Live stream started

🛜قناة أبي عبد الله زين

24 Dec, 14:33


الأئمة الذين يقولون أن أذان الأول في يوم الجمعة بدعة اسمع 👆👆👆
وليس الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله تعالى ورعاه من كل سوء ومكروه أول من قال بأنه بدعة إنما هو ناقل عمن قبله من السلف رحمهم الله
ثم أيضا لا يلزم قولهم بدعة بأن عثمان مبتدع لأنه ليس كل من وقع في البدعة فهو مبتدع
استفد من الشيخ الفاضل أبـي معاذ حسين الحطيبي
🧿🧿🧿🧿👇👇👇👇👇🧿

https://t.me/abuabdelahzeyn

https://t.me/Abuamarabdulaziz/4291

🛜قناة أبي عبد الله زين

24 Dec, 13:44


إن شاء الله .............ዛሬ

📟ዛሬ የሙልሀቱል ኢዕራብ ደርስ

የላምያ ደርስ

ይኖረናል ...🪈🪈🪈🪈🪈

أخوكم أبو عبد الله زين

🅾ለቀጥታ ስርጭት 👇👇👇👇

https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

24 Dec, 13:04


هذا نداء الجهاد..................

https://t.me/abuabdelahzeyn

https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

24 Dec, 12:56


قادمون يا صنعاء بإذن الله
يا أهل اليمن
        للشيخ حسين الصلاحي حفظه الله
     الله اكبر ☝🏻

🎤🎤አላህ የበላይ ያርጋችሁ .......🎤🎤

https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

24 Dec, 11:42


https://t.me/daewaelellah22


https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

24 Dec, 11:14


🅾ለአቅል ለሩህ እንድሁም ለጀሰድ ምግብ የሚሆንና እድለኛም የሚያደርግ የአላህን ኪታብ አዘውትሮ እንደመመልከት የመሰለ አላየሁም ይላሉ ሸይኹል ኢስላም ...አላህ የቁርአን ሰወች ያድርገንና .....آمين

https://t.me/abuabdelahzeyn
https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

24 Dec, 08:53


እዚህ ቦታ የሰለፍዮች መስጂድ ሊሰራ ነው አሁን አልነግ ራችሁም የት እንደሁ....

እናንተ ብቻ ዱዓ አድርጉ

https://t.me/abuabdelahzeyn

https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

23 Nov, 09:41


🔵ፏ ያለች ግጥም ....የግጥሟ አርእስት

ኡለማን አታክፈር ትላለች

🔻ለሙስጦፋና ለጀማአወቹ ጀባ የተባለች አሪፍ ግጥም .....

🔵አቡ አብደል መሊክ ሙሀመድ ልጎ ..

https://t.me/abuabdelahzeyn

https://t.me/abuabdelahzeyn

https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

23 Nov, 09:41


💢ግጥም ...ተመከር በሚል አርእስት

🔻በወንድማችን ሙሀመድ ልጎ ..

🔻እሰፈራቸው ላለ የሱፍይ ቃልቻ የገጠመው

💢🔻👉https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

23 Nov, 09:33


🎙👌ሳምንታዊ ሙሀዶራ በገነቴ ከተማ

       🔻በልጎ አቅጣጫ ጀማ መንደር ...

🎙🔻هذه محاضرة ألقيت في مدينة غنتي بعنوان الثبات على دين الله ....بأخينا أبي عبد الله زين حفظه الله ورعاه.......

🎙አቡ አብዲላህ ዘይኑ ....

🟣👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abuabdelahzeyn

🟣👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

23 Nov, 09:29


🎙👌ሳምንታዊ ሙሀዶራ በገነቴ ከተማ

🔻በልጎ አቅጣጫ ጀማ መንደር ...

🎙🔻هذه محاضرة ألقيت في مدينة غنتي بعنوان الوحيد أولا ....بأخينا أبي حاتم سعيد حفظه الله ورعاه.......

🎙በኡስታዝ አቡ ሀቲም ሰኢድ ....

🟣👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abuabdelahzeyn

🟣👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

22 Nov, 07:11


👆👆በድጋሜ የተለቀቀው ዳውድ እኑ ጂርጂስ በደንብ እንዲታወቅና ወደእሱ አስጠግቶ ጀራጂሳ ማለት በደል እንደሁ እንዲታወቅ ነወ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔻https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

22 Nov, 07:10


🔵ይደመጥ ይደመጥ ይደመጥ🔵

ድምፇ ያቀፈችው

🔻👌ዳውድ እብኑ ጅርጂስ እና መንሀጁ

🔻👌ሙስጦፋ በተናጠል አላከፈርኩም ብሎ ለቀጠፈበት መልስ ......🔻

🔻👌በኡለሞች መንሀጅ ላይ ነኝ ብሎ ለቀጠፈበት መልስ ...🔻


✍🏾أخوكم أبو عبد الله زين الغنتي ...👌🔻

ወደ ቻናሏ ጎራ በሉ አታንሷት 👇👇
https://t.me/abuabdelahzeyn
https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

22 Nov, 06:58


🔻👆👆እሸይኽ የህያ ላይ የሚዋሹ ውሸቶችን መሀን አድርጓቸዋል ወንድማችን ስሙት ...

🔻https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

22 Nov, 06:56


💠«የእውቀትና የአዋቂዎች ደረጃ  💠

🏮በውስጡ በሼኽ የህያ ላይ ስለሚዋሹት ውሸቶች ተብራርቶበታል


🔸 በሚል ርዕስ የተደረገ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ  ሙሀደራ።

🎤 በታላቁና ወደ الله ተጣሪ በሆነው በኡስታዝ አቡ ጀሪር ሙሀመድ  ሙራድ መርሳ አላህ ይጠብቀው

((مَنْ يُرِدِ اللَّهُ بِهِ خَيْرًا يُفَقِّهْهُ فِي الدِّينِ، وَإِنَّمَا الْعِلْمُ بِالتَّعَلُّمِ)).

🌎መስጂደል ፈትህ
ሀራ ከተማ የተደረገ
____

📲 አጠቃላይ
ፕሮግራሞቻችን በሶሻል
ሚዲያ ለመከታተል:

♦️ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነው
"ሁድሁድ ስቱድዮ"
            ነው‼️

🗞️ በ Telegram~Channel 👇
🌐
https://t.me/abuabdelahzeyn
https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

22 Nov, 06:56


👇👇👇👇👇👇👇👇

🛜قناة أبي عبد الله زين

22 Nov, 06:55


🚨💠{ዲንን አጥብቆ መያዝ ድንበር ከማለፍና ከመውረድ በፀዳ መልኩ 💠

🔸 በሚል ርዕስ የተደረገ
መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ  ሙሀደራ።

#በታላቁና ወደ الله ተጣሪ በሆነው በኡስታዝ አቡ ሙቅቢል አወል ዳውድ  አል ሀበሺይ  አላህ ይጠብቀው

((مَنْ يُرِدِ اللَّهُ بِهِ خَيْرًا يُفَقِّهْهُ فِي الدِّينِ، وَإِنَّمَا الْعِلْمُ بِالتَّعَلُّمِ)).


🌎 መርሳ ከተማ የተደረገ


📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል
ሚዲያ ለመከታተል:

♦️ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነው
"ሁድሁድ ስቱድዮ"
            ነው‼️

🗞️ በ Telegram~Channel 👇
🌐
https://t.me/Hudhud_Studio

🗞️ በFacebook page👇👇
https://www.facebook.com/Hudhud.wello

🎙ድምፁን ለማግኘት👇
https://t.me/Hudhud_Studio/11189

🛜قناة أبي عبد الله زين

21 Nov, 06:25


💢ጥሩ አድርጋችሁ አቀናብራችሁታል ጀዛኩሙላህ ኸይራ ....🔻

💢ግን ቆም ብየ ሳስበው ይገርመኛል ።ከአባልነት ወተናል እያሉ ተውበት አደርግን እያሉ ...ምን አይነት እልክ ወጥሯቸዋል።

🟣https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

21 Nov, 06:13


إِمـرأَة تَسـأَل شيـخ :
هَـل النِـقاب فَـرض؟
أَجـابهـا الشيـخ :
النِـقاب فَـرض عـلى ثَـلاثـة فقط
﴿يَـا أَيُهـا النَبـي قُـل لأَزواجـك وَبنـاتـك  وَنِـسـاء المـؤمنيـن يَـدنيـن عَليهُـن مِـن جَـلابيبهُـن ذَلـك أَدنـۍٰ أَن يعـرفـن فَـلا يـؤذيـن﴾

فـإِن ڪُنتي تُـريـن نَفسـكِ بيـن هَـؤلاء الثَـلاثـة فَهنيئـاً لَڪي النِـداء وَالشَـرف🌸
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

21 Nov, 06:12


‏الدين كله خُلق فمن فاقك في الخلق فقد فاقك في الدين..


فكن شيئا جميلاً في حياة من يعرفك🌸
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🟣https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

21 Nov, 05:09


انتهى مصطفى قد ذهب وأدبر اتركوه في غرفة واحدة ...خرج عن صف السلفيين ودخل في صف الخوارج
https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

21 Nov, 04:44


🔻ሁድ ሁድ ያደረገው ጉዞ ነብዩሏህ ሱለይማን ብእሩን ለማንቀሳቀስ ሰበብ ሆነ ..በእሱ ሰበብ ቢልቂስ ለአላህ ለተውሂድ እጂ ሰጠች ..


🎙️ #مقتطفات 🎙️
سلسلة مقتطفات من خطبة بعنوان:
*القول المبين في نصرة الدين*


1️⃣المقتطف الأول بعنوان:
*رحلة الهدهد وحرقته على دين الله*

*للشيخ الفاضل:-أبي حذيفة عبدالغني العمري حفظه الله*
🟣https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

21 Nov, 04:37


#من_الإرشيف

🔊 گلمة قيِّمة بعنوان:

📜 أبو الحسن المصري [ نزيل مأرب ] وفتنته في وادي حضرموت، ونصيحة لمن اغتر بفتنته أن يتوب قبل أن يأتيه الموت، 📜

🎙️لفضيلة شيخنا العلامة:
أبي عبد الرَّحمٰن يحيىٰ بن عليٍ الحجوري
    - حفظه اللّٰه تعالـى -

المدة | 10:43

🗒 الإثنين 21 ذي القعدة  𝟣𝟦𝟦𝟦 هــ

📲 للتـحـميل عـبر تيليجـرام ↶:
🎥https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

17 Nov, 19:29


🔻اللهم احفظ مشايخنا أهل السنة في اليمن ........🔻

🔻تلاوة طيبة للشيخ الفاضل أبي عبد الله عبد الرحمن الشيميري حفظه الله ...

https://t.me/abuabdelahzeyn

https://t.me/abuabdelahzeyn

https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

17 Nov, 19:22


🔻اللهم احفظ مشايخنا أهل السنة في اليمن ........🔻

🔻تلاوة طيبة للشيخ الفاضل أبي معاذ حسين الحطيبي حفظه الله ...

https://t.me/abuabdelahzeyn

https://t.me/abuabdelahzeyn

https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

17 Nov, 19:22


🔻اللهم احفظ مشايخنا أهل السنة في اليمن ........🔻

🔻تلاوة طيبة للشيخ الفاضل أبي معاذ حسين الحطيبي حفظه الله ...

https://t.me/abuabdelahzeyn

https://t.me/abuabdelahzeyn

https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

17 Nov, 18:40


✔️الشيخ العلامة الفقيه يحيى بن علي الحجوري بارك الله في علمه وفي أهله وطول الله عمره .....كلامه أحلى من العسل ...🔻

🟣ከነዚህ የኢልም ድሆች ሳደርሱ የደረሱ ቀንዳም ጥጃወች ሸይኽ የህያ አሊም አደለም ሲሉ ግርርርርም ይልሀል።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔷https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

17 Nov, 18:16


https://t.me/abuabdelahzeyn

https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

17 Nov, 12:35


አይ ሙስጤ መፈናፈኛ ስታጣ ከዛም ከዚህም ስትጠበጠብ የመን ላይ ሸኸ የለም እሚለዉን ቀረርቶህን ወደጎን ጥለህ የየመንን መሻይኾች ፈትዋ እየለቃቀምክ ትለጥፋለህ።

ሲበዛ ጃሂል ነህ የተባልከዉኮ ለዚህ ነዉ
ኡለሞች እንደተጠየቁት ጥያቄ ፈትዋ ሲሰጡ ላንተ ለጠነባ አእምሮህ የተስማማህን እየመረጥክ ትሞጫጭራለህ
አስረግጨ ልንገርህ ያንተ መንሀጅ የሀዚሚ የአንቀሪ የጀርቡዕ (. علماء الضلال )ያንተ መሻይኾች ለስሜትህ እሚገጥሙት እነዚህ ናቸዉ።
ከዛ ዉጭ ከኡለማ ጋር ነኝ እያልክ አትወራጭ ከኡለሞች ጋር
والله
ሸርቅ እና غرب
ነህ
الله يهديك

https://t.me/daewaelellah22

🛜قناة أبي عبد الله زين

17 Nov, 09:16


🔵👌ይደመጥ ይደመጥ ይደመጥ ።

ድምፇ ያቀፈችው
🔻ከመንጀኒቅ መራቅ እንዳለብን ።
🔻ጀማል ያሲን ስለተናገረው ማብራሪያ
🔻ከሙስጦፋ ግድፈቶች የተወሰኑት
🔻የተክፊር መንሀጅ ባህሪ

በደምብ ትደመጥ ትሰራጭም

🟣ሊንኳን አትቀይሩ ተቀላቀሏት👇👇👇👇
https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

16 Nov, 14:41


እነ የሸር ቋት ከጀማል እና ከአብራር እራስ ላይ ወረድ በሉ።
መቸም ዉለታ ቢሶች ናችሁ እንጂ
ተክፊር መንሀጅ ሳትገቡ በፊት ሰለፍይ ነን እንድትሉ እንኳን የነዚህ 2 የሀበሻ እንቁወች ዉለታ አለባችሁ ነበር።

አሁንኮ ከሰለፍያ መንሀጅ ጓዛችሁን ጠቅልላችሇል። ሰለፍያ እንድትባሉ ምንም የቀራችሁ ነገር የለም። አለቀ ደቀቀ ተ ክ ፊ ር ናችሁ።
የቀራችሁ ነገር ቢኖር የመነኛ ጥምጣም እና ጀለብያ ነዉ። ጥምጣም ደሞ ሰለፍያ አያስብላችሁም።

ስለዚህ 44 ቅሬ ምናምን እያላችሁ ዘላለም አታላዝኑብን። ትክክለኛ ዉ ቅሬ ከህዝብ ቅሬ በላይ መጥፎ እና ወገንተኛ ቅሬ እናንተ ሁናችሁ ቅሬ ቅሬ አትበሉብን። እናዉቃችሇለን እዚሁ ወሎ ዉስጥ አብረናችሁ ነን።
አንድ ሰዉ ሙስጦፋን ከኻለፈ
ሀጅር ይደረጋል
ሰላምታ አይደረግለትም አሰላሙ አለይኩም
ቢላችሁም ጀዋብ የለዉም
ከመስጂድ ይታገዳል።
ከጀመአዉ (ከቅሬዉ )ይወገዳል።
አሁንማ አንቀባበርም እስከማለት እየደረሳችሁ ነዉ።
ታዳ ከዚህ በላይ ቅሬ ምንድነዉ??
ፀረ መንጀኒቅ
https://t.me/daewaelellah22

🛜قناة أبي عبد الله زين

16 Nov, 07:45


🔷ቁጥር ...2 በያን ወንድማችን ጀማል ያሲን ስለተናገረው ...


🔻በአቡ አብዲላህ ዘይኑ ከገነቴ ...🔻

🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

16 Nov, 07:39


🔷ቁጥር ...1 በያን ወንድማችን ጀማል ያሲን ስለተናገረው ....🔻


🔻በአቡ ጀሪር ሙሀመድ ሙራድ ከመርሳ ....

🔻👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

16 Nov, 07:31


💥አዲስ ነገር💥 جديد جديد💥

بسم الله الرحمن الرحيم

♻️ታላቅ የዳዕዋና የዚያራ ፕሮግራም  ወደ ሰሜን ወሎ♨️

📅ዛሬ በዕለተ ቅዳሜ ህዳር 07/2017 E.C


🌎ከደሴ ወደ ሰሜን ወሎ ወዳሉት ከተሞች   ከታላላቅ ኡስታዞቻችን እና ወንድሞቻችን ጋር  ከትመናል‼️

🔺============🔸============🔺

① ኡስታዝ አቡ ዙምሩድ ነቢል ዐሊ ደሴ

② ኡስታዝ አቡ አብደረህማን  ሼይኽ ሀሰን ደማጅ

③ ኡስታዝ አቡ ሙቅቢል አወል  ዳውድ

④ ኡስታዝ አቡ ሃቲም ሰኢድ ሼይኽ ሀሰን

⑤ ኡስታዝ አቡ ኢብራሂም  አንዋር ሙሀመድ

⑥ኡስታዝ አቡ ሙጃሂድ ኡመር አደም

እና ሌሎችም ታላላቅ ወንድሞች ይገኙበታል



{ وَمَا بِكُم مِّن نِّعْمَةٍ فَمِنَ اللَّهِ}


📢ፕሮግራሙ  🛜በቀጥታ ስርጭት🛜  ይተላለፋል

┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈

📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል
ሚዲያ ለመከታተል:

♦️ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነው
"ሁድሁድ ስቱድዮ"
            ነው‼️

🗞️ በ Telegram~Channel 👇
🌐https://t.me/Hudhud_Studio

🗞️ በFacebook page👇👇
https://www.facebook.com/Hudhud.wello

🛜قناة أبي عبد الله زين

15 Nov, 08:43


👆👆👆አቡ ሀቲም ሰኢድ ከተክፊሪው ንቁ እራራቁ አርቁ ይለናል።

https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

15 Nov, 08:40


እነዚህን ሁለት ድምፆች በደንብ ሳትጠመዝዙ አላህን ፈርታችሁ
አላህ ፊት መቆማችሁን አስታውሳችሁ ስሙትና


መልክቱን
አቡ ሀቲም ሰኢድ
አቡ አብዲላህ ዘይኑ
አቡ ጀሪር በያን አላቸው
👇👇🔻🔻🔻👇👇👇👇👇👇
🟣https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

15 Nov, 08:37


👉እለተ ማክሰኞ በሸይኻችን አቡ አብዱራህማን ጀማል الله ይጠብቀዉ ፈትህ  መስጅድ ላይ ከመግሪብ እስከ ዒሻ ባለዉ ወቅት የተሰጠ ምላሽ‼️

👉⭕️ነሲሀ በእነዚህ ለቂጦችና ተክፊርዮች ጥሩ ዘን ያሳደራችሁና የተሸወዳችሁ በሙሉ አሁንም ቆም ብላችሁ ያላችሁበት ሁኔታ ብትመለከቱና ነሲሀን ብትሰሙ‼️

📶  3 ጥያቄዎችን ተጠየቁ በተለየ ሁኔታ በወቅታዊው የተክፊሮች ባንዲራ አውለብላቢ ሙስጦፋ ተክፊርይ እና አምሳያዎቹ በኩል ሰዎችን ከሀቅ እና ከዳዕዋ አሰለፍያ ለማሸሽ የሚያደርጉትና የሚሄዱበት አካሄድ የተብራራበት ምላሽ⁉️

↪️እንደሚከተለዉ ቀረበ:-

🔴
#ከፊል ሰዎች የሚያሰራጩት የሆነ ሰዎችን ከዳዕዋ አሰለፍያ ለማሸሽ ብለው የሚያነሷቸው ንግግሮች አሉ♦️

➡️🔶 እርግጥ ነዉ ከዚህ በፊት ተንቢህ አድርገሀል።

⤵️
1⃣ ኛዉ ጥያቄ:_
በአንድ ንግግርህ ላይ እንዲህ ብለሀል
"አንድ ሰው ከአላህ ውጭ ላለ አካል ሲሰግድ ብታየው እንኳን መረጃ ሳታደርሰው እንዳታከፍረው ብለሀል።ጥያቄየ በንግግርህ ላይ لو صلا የሚል ቃል ተጠቅመሀል።ሶላ ማለት ደግሞ አምስት አውቃት ሶላቶችን ነው።እንዴት አንድ አካል አምስት አውቃቶችን ለሌላ አካል ሊሰግድ ይችላል? የአንተም ኡዝር አሰጣጥ ኡዝር ከሚሰጡ አኢማዎች በዚህ ይለያል።ስለዚህ ጉዳይ ማብራሪያ ብትሰጠኝ?

⤵️⤵️
2⃣ተኛዉ ጥያቄ:_
መረጃ የደረሳቸውን እና ሙዐኒዶችንም አታከፍር።ለምን?

⤵️⤵️⤵️
3⃣ተኛዉ ጥያቄ:_
ሙስጦፋን ተክፊሪይ ያልከው ኡዝር ቢል ጀህል የለም ስላለ ብቻና ብቻ ነው።ይህ ማለት ደግሞ ዑዝር ቢል ጀህልን የማያይ አካልን ተክፊሪይ ትላለህ ማለት ነው።እባክህ  ግልፅ መልስ ስጠኝ

🟥
#ይህን ምላሽ ሼር አድርጉት ተደራሽ እንዲሆን አድርጉት በዉሸት በአሉባልታ የሚያሰራጩት ሹብሀ ስላላ ዳግም እንዳይነሳ የበኩላችን እናድርግ♦️

https://t.me/Al_Fetih/4495

🛜قناة أبي عبد الله زين

14 Nov, 05:27


السلام عليكم ورجمة الله وبركاته
ከጀማል ያሲን ጋር በተያያዘ ከተለቀቀው ድምፅ ጋር አያይዘን በያኖች አሉ አጫጭር።

እስከዛ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

13 Nov, 08:28


🔻አድስ በያን .....በኡስታዝ አቡ ሀቲም ሰኢድ.ገነቴ አላህ ይጠብቀው።

ድምፇ ያቀፈችው

👌የቢድዓ መጥፎነት ...

👌ከቢድዓ ሰወች ጋር መቀማመጥ ያለው አደጋ።

👌ሙስጦፋም ከኢኽዋኖች ጋር የሚተሻሺ ግለሰብ እንደሆነ ገልፇል።

🔻اشربوها بماء بارد أيها الشاتمون ....قد عرفناكم بالغلو والشتم والطعن على علماء السلفيين ..


🟣ወደ ቻናሏ ለመቀላቀል👇👇👇
https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

13 Nov, 08:21


አድስ በያን .ትንሺ ጠብቁኝ

🛜قناة أبي عبد الله زين

12 Nov, 14:47


🔻ይህ ግሩፕ በገነቴ ከተክፊርዮች የተገነጠሉ የሰለፍዮች ግሩፕ ነው በተቻላችሁ አድ አርጉበት።

🔻የወንድማችሁ አቡ ሀቲምና አቡ አብዲላህ ደርሶች እና ሌሎች ፋኢዳወች ይለቀቅበታል ከአሁን በሀላ።

🔻የበፊቱን ወስደውታል ይህን አሳድጉት።👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+idyYkeMA9I5hZWM0

🛜قناة أبي عبد الله زين

10 Nov, 09:12


🔻የመጀመሪያው በያን ተለቀቀ ተለቀቀ.🔻
በኡስታዝ አቡ ሀቲም ሰኢድ ገነቴ

በድምፁ የተካተቱ ነጥቦች

💢ባጠቃላይ ኡለማወች ትልቅ ደረጃ እንዳላቸው ከቀደምቶች የተወሰኑ ብርቅየ ኡለሞችንም ጠቅሷል .......🔷
👇👇👇

💢በተለየ መልኩ የየመን ኡለሞችን እስከነ መርከዛቸው በዝርዝር በትኖ ገልፇል።
👇👇👇
💢በመጨረሻም ሙስጦፋና አንድ ጓደኛውን አደብ በምታስይዝ አለንጋ ገርፏቸዋል።

🎙 አቦ ያየ የኡለሞችን ደረጃ የሚያቅ ሲያወራ እንደት ያምራል የመን ያሉ ኡለሞችን ስማ ሲናገር ..በደንብ አሰራጩት ..🔻

🟣ወደ መ ቻናሏ ለተቀላቀሉ ሊንክ አትቀይሩ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

10 Nov, 09:10


መጣ መጣ መጣ .🔻

🛜قناة أبي عبد الله زين

10 Nov, 08:57


👆👆ኡስታዝ ሰኢድ ገነቴ እነ ነቢልኢኽዋን ከተባሉ  ሙስጦፋ ፅድት ብጥር ያለ ኢኽዋን ነው
ይለናል


🔻ከሀቅ ተከርብቷል እያለን ነው ። ተአሱብ የለለበት  ጀግና ይሄ ነው  جزاك الله خيرا بارك الله فيك أخي الكريم

🎙👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abuabdelahzeyn

አቡ ሀቲም ሰኢድ 👇👇👇👇👇
https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

10 Nov, 08:56


አታጭበርብሩ ....


🔵ለምን ተቻችለን ልዩነታችንን አጥበን እንሂድ አለ

ለምን እነዶክተር ጀይላኒ ላይ አንናገርም አለ

ለምን ቂርአት እናንተው እየመደባችሁልን እንሂድ አለ

ለማንድነው አፈሏሁ አማሰለፍ አላችሁ

ለምን እትምህርት ላይ ያለውን እረገብ እናድርገው አላችሁ

🟣👉https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

10 Nov, 08:56


ሊለቀቅ ነው የኡስታዝ ሰ ...

🛜قناة أبي عبد الله زين

10 Nov, 08:56


🟣ጉዱን ስሙለት ሙስጦፋን ...

🔻ከኢኽዋን ጋር ልዩነታችንን አጥበን እንህድ ይላቸውል .....

🔻አሁን ይህ ሰውየ ኢኢኽዋን እያለ እረድ የማድረግ ዋራል አለው በአላህ ..ከሙብተዲኢች ጋር እየተሻሻ ..

👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abuabdelahzeyn
የአእምሮ ባለቤቶች ስሙት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

10 Nov, 08:54


👆👆ኡስታዝ ሰኢድ ገነቴ እነ ነቢልኢኽዋን ከተባሉ ሙስጦፋ ፅድት ብጥር ያለ ይለናል።
🔻ከሀቅ ተከርብቷል እያለን ነው ። ተአሱብ የለለበት ጀግና ይሄ ነው جزاك الله خيرا بارك الله فيك أخي الكريم

🛜قناة أبي عبد الله زين

10 Nov, 08:46


አታጭበርብሩ ....


🔵ለምን ተቻችለን ልዩነታችንን አጥበን እንሂድ አለ

ለምን እነዶክተር ጀይላኒ ላይ አንናገርም አለ

ለምን ቂርአት እናንተው እየመደባችሁልን እንሂድ አለ

ለማንድነው አፈሏሁ አማሰለፍ አላችሁ

ለምን እትምህርት ላይ ያለውን እረገብ እናድርገው አላችሁ

🟣👉https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

10 Nov, 08:14


ሊለቀቅ ነው የኡስታዝ ሰ ...

🛜قناة أبي عبد الله زين

09 Nov, 14:47


🎙ሁለትጆሮ ያልተሰጠ አለ እንደ ....ههههههه

🎙የሙስጦፋ ጓደኛ ኢኽዋኖቹን ያለፈውን ይቅር እንባባል እና እንቀጥል ይላቸዋል።


🔻አጭበርብራችሁ የትም አደርሱ ሲነቃባችሁ ጉዳችሁ ይፈላል።

https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

09 Nov, 14:11


🔻ذاك خضر غنبا أحقر أحقر من أن يتكلم عليه ...دائما يتكلم كلام قبيح هذا معلوم لدى الجميع ...خروجي منكم أيها التكفيريون أعدها كرامة عظيمة والله. أما هذا خضر ما يرتاح إلا بالفتنة وهو رجل متسرع جدا يحكم على الناس بالبدعة أو بالكفر بالسهولة هذه كفاية لهذا الرجل المتسرع لأن الرجل ليس أهلا للرد عليه

🔻ወንድሞች የጊንባውን بن لقيط ን ተውት ለሱ አንድ ሱንይ ላይ እንኳ መቅራቱ ለማይታወቅ ድፍን ቅል መልስ መስጠት ዝቅጠት ነው ብየ ስለማስብ ..
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🎙https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

09 Nov, 13:02


ትሰማ 2
https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

09 Nov, 13:00


ትሰማ 1
https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

04 Nov, 16:44


🔵ምድረ ኸዋሪጅ (ተክፊሪ) ላንቃው እስከሚደርቅ ቢጮህ ደንታም የለኝ ...

🔻ሙስጦፋ ሲነካባችሁ እሪታችሁን ትሰለጥጡታላችሁ ...ሙርጂአወች እያላችሁ ከእስልምና ሰወችን ጠራርጋችሁ እያወጣችሁ ..ሰለፍዮች ልላችሁ አትሰቡት አምሯችሁ ይቀራል.

🔷 እንደቂጣ አገላብጨ አየሇችሁ እኮ ከመጀመሪያ መስአላው እንደተነሳ ጀምሮ ይህን ድንበር ማለፋችሁን እንደምቃወም እናንተ ባታቁ ለኡለማ ክብር የለሹ ያቃል ..ለዚህ ነው እኔ ላይ የተለያዩ ነገርችን የምትለጣጥፉት ..ስም ለማጠልሸት ተቀባይነት ለማሳጣት ...ተቀባይነትን የሚሰጠውና የሚነሳው. ጌታችን አንድ አላህ ብቻ ነው ...አየን ሰማንም አጣራንም ነቢልን የሚሳሳላችሁን ባለውለታችሁ የሰራችሁበትን ሴራና ተንኮል ..🔻ነቢል ነው እየገፋፋ ግድያ ያመጣው ፊትና ያመጣው ስትሉ ነበር ..ሳናጣራ አምነናችሁ ተቀብለናችሁ ነበር ...በጣም ግርም ያለን ነገር ፊትናው ሲነሳ ነቢል በሩን ዘግቶ እንደነበር ..ከእሱ ጋር የነበሩ ወንድምች በሰአቱ አብሯቸው እንዳልነበረ ሸሀዳ ሰተዋል. እንዳውም ዝም በማለቱ ባለመናገሩ የተወሰኑ ወንድሞች ወደ ሇላ አስቀርቶብናል ብለዋል .....💤❗️💤

🔷ለዛ ነው ነቢል ሙስጦፋ ሲነሳ ክህደቱ የሚል ንግግግ ይናገራል የተናገረውን ስለማይደግመው አይኔን ግንባር ያርገው ስለሚል እንድሁም ውለታ ቢስ ስለሆነው።ታዳ እንድህ አይነት ባለውለታ ስሙን እርክስ ለማድረግ ይህን ያክል ከለፋችሁ ለኔማ ምን ጥያቄ አለው አላህ ያገራላችሁን ሁሉ ትጠቀማላችሁ ...

🔷 የወንድማችን ኡስታዝ አቡ ሀቲም ሰኢድ ገነቴ ንግግር ምንኛ ታምራለች ..ለነቢል ያልሆነን ሰው ሙስጦፋን ስናቀርብ ነው የተሳሳትነው ሲል ...👌
🔷እወቁ እኛ የሙስጦፋ ሹብሀ
መጫኛ ጋሪ አደለንም ..በመረጃ አጥበን ለፀሀይ እንሰጣችሇለን የምን መላቀቅ ..መርዷችሁን ከወድሁ እወቁ።

🔷እናንተኮ ወዳጅ ናችሁ የሙስጦፋ ነውር አይታያችሁም የወደደና ያበደ አንድ ነው እንደተባለው ......

🛜كتبه أخوكم الصغير أبو عبد الله زين غنتي ....
🛜https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

04 Nov, 14:05


🍀ተለቀቀ ይደመጥ ይደመጥ ይደመጥ

🔷ከወንድሞቻችን ጋር የተስማማንባቸው ነጥቦች

🔵እሰወች ላይ ሳያጣሩ ከመውደቅ አላህ ይጠብቀን ..


🎙أخوكم أبو عبد الله زين
ጠቅ👇
🟣https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

04 Nov, 13:25


🌿ትደመጥ ትደመጥ ትደመጥ

🌿ኡስታዝ አቡ ሀቲም ልዩነት ሲመጣ የአንድ ሰው ሀሳብ ብቻ አትስሙ ይላችሇል


https://t.me/abuhatimseid

🛜قناة أبي عبد الله زين

04 Nov, 12:37


بيان ..............................ይመጣል

🛜قناة أبي عبد الله زين

04 Nov, 12:19


💢السلام عليكم ورحمةالله وبركاته
إخواننا الذين دخلوا في المجلس قد خرجوا منه. وأعلنوا خروجهم أمام الملأ الحمد لله أما الأعداء يتكلمون بعد التوبة لكي يبقى الناس معهم ما يضرون إلا أنفسهم .......
💢 ወንድሞቻችን መጂሊስ የገቡት
የነበሩት ....ነቢል
አሊ ስጦቴ ...

💢ወላሂ ከመጅሊስ ወተዋል እመጅልስም ወተናል ብለው አሳውቀዋል ....አላህን ፍሩ ሞት አለባችሁ ...አላህ ፊት ስትቆሙ መልስ እንዳይቸግራቸሁ ኢኽዋን አትበሉ ..ወጡኮ ...

🔻🔻👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

04 Nov, 09:47


🟣ወንድማችን አቡ ሙቅቢል አወል ..

ኡዙር አሰጣጣቸውን በዚህ መልኩ ገልፇል።

🟣🔻ከአሁን በሀላ የፈለጋችሁትን በሉ ...


🟣👉https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

04 Nov, 09:34


ሙሉ ለሙሉ ከመጅሊሱ ወተዋል።

አላህን ፍሩ. ኢኽዋን ከማለት ተቆጠቡ

🔻https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

04 Nov, 09:31


❇️🫵ስለመጅሊስ ማብራሪይ ?


ለምን ገባችሁ ለምትሉ

እና

ነገሩን ለምትደጋግሙ ሰዎች


🎙 በኡስታዝ አቡ ዙምሩድ
👇
https://t.me/+WPj433r7VA_bSNZm

ድምፁን ለማግኘት👇
https://t.me/c/1492711647/3243

👈 لانسمح بحذف الرابط او تعديله

🛜قناة أبي عبد الله زين

04 Nov, 07:31


👆👆ወንድም አቡ ዙምሩድ ነቢል

🛜قناة أبي عبد الله زين

04 Nov, 07:30


💠«በያን ስለ አዲሶቹ ተ*ክ*ፊ*ሪ*ዎች ቁ(1)
 💠

🔸 በሚል ርዕስ የተደረገ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ  በያን ።


በታላቁና ወደ الله ተጣሪ በሆነው በኡስታዝ አቡ ዙምሩድ ነቢል ዐሊ ደሴ حفظه الله

((مَنْ يُرِدِ اللَّهُ بِهِ خَيْرًا يُفَقِّهْهُ فِي الدِّينِ، وَإِنَّمَا الْعِلْمُ بِالتَّعَلُّمِ)).


🕌 ወሎ ኮምቦልቻ
____

📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል
ሚዲያ ለመከታተል:

♦️ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነው
"ሁድሁድ ስቱድዮ"
            ነው‼️

🗞️ በ Telegram~Channel 👇
🌐
https://t.me/Hudhud_Studio


🎙ድምፁን ለማግኘት👇
https://t.me/Hudhud_Studio/10993

🛜قناة أبي عبد الله زين

04 Nov, 07:27


👆👆ወንድም አቡ ዙምሩድ ነቢል

🛜قناة أبي عبد الله زين

04 Nov, 07:26


💠«ክደቱ በኡለማዎች ላይ ያለው ድንበር ማለፍ ቁ(2)
 💠

🔸 በሚል ርዕስ የተደረገ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ  በያን ።


በታላቁና ወደ الله ተጣሪ በሆነው በኡስታዝ አቡ ዙምሩድ  ነቢል  ዐሊ ደሴ  حفظه الله

((مَنْ يُرِدِ اللَّهُ بِهِ خَيْرًا يُفَقِّهْهُ فِي الدِّينِ، وَإِنَّمَا الْعِلْمُ بِالتَّعَلُّمِ)).


🕌 ወሎ ኮምቦልቻ
____

📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል
ሚዲያ ለመከታተል:

♦️ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነው
"ሁድሁድ ስቱድዮ"
            ነው‼️

🗞️ በ Telegram~Channel 👇
🌐
https://t.me/Hudhud_Studio


🎙ድምፁን ለማግኘት👇
https://t.me/Hudhud_Studio/11002

ሊንክ መቁረጥ አልፈቀድንም።

🛜قناة أبي عبد الله زين

04 Nov, 07:16


🔺አንተን ጥሎወ አባሮ አስጠንቅቆወ ብቸኛ አድርጎወ
አሲሮወ

ግን መልሶ ለምን ከኔ ጥላቶወችጋ ታረክ ለምን ለምን ብሎወ እንደፊቱ ሊሾፍርህ ይፈልጋል

🔺ብለህ በለው መነሀጃችን
ይለያያል እንተ ሸለቆውስጥ ነህ እኔደሞ ቀጥ ለጥ ባለው መንገድ ላይ ነው ስለዚህ ንደትም ከሆነ ጠጣው መሞትም ካለብህ ምንገድህን ጨርቅ ያድርግልህ በሉት።


https://telegram.me/daawa_hara

https://telegram.me/daawa_hara

🛜قناة أبي عبد الله زين

04 Nov, 06:30


🔻ቀልቡ በምቀኝነት.. የተሞላ አካል


🔻ወንድሞች በመሀከላችው ያለን አለመግባባት አስተካክለው ወንድማማችነት ሲፈጥሩ ....

🔻እርር ቅጥል ትክን ማለቱአይቀርም. በተግባር ሲንገበገቡ እያየናቸው ነው።

🔻ሲፈልግ ቅጥጥጥል ይበል ..ቦታ እሚባል የለንም ለእንድህ አይነት ምቀኛ።

https://t.me/abuabdelahzeyn
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

04 Nov, 05:35


🔻ሸይኽ አብደልገንይ ..ስለ ሸይኽ የህያና ስለ ሸይኽ ሁሰይነሶላሂ እንደት እንደሚከላከልላቸው ስሙ .....🔻



*الشيخ الفاضل أبـي حـذيـفـة عـبد الغني الـعُـمري *

ጠቅ👇
🔻👉https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

04 Nov, 05:02


▪️▪️▪️
▪️▪️
▪️
🗓️ الاثنين ٢/ جمادى الأولى/ ١٤٤٦هـ
▪️
▪️▪️
▪️▪️▪️

🔻https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

04 Nov, 01:55


🎙ለሀቅ ዝግጁ ሁን ሁልጊዜ ..የሰወች ወቀሳ
ሀቅን ከመቀበል እንዳያዘናጋህ ...🔻

🎙ሸይኽ አቡ አነስ አብደል ኻልሊቅ ...ችግሩ ሰወች ታላላቆቹንትተው ገና እኢልም ላይ ዳዴ እያለ የሚቧድደውን ይከተላሉ ...🔻

🎙እልቅስ እነ ሸይኽ ረሻድ አሊሞች ናቸው ።ታው መሸወድ ይቅርባችሁ ...እስከ ዛሬ ታፀድቁ አልነበርም ዛሬ ምነው አሊም አደሉም .......በጤና ነው .....

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abuabdelahzeyn
ጠቅ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

03 Nov, 18:51


https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

28 Oct, 18:09


🔷አወ እንፈልገዋለን ከቁርአን ከሀድስ መረጃ ይዘን በገነባነው አቋማችን ላይ ማጠናከሪያ ሰቶናል .....
..🔻....................👌👌..........🔻
🔷ግን ሙስጦፋና ጂሪወቹ አንድ አሊም ኡዙር ቢል ጀህል የለም ብሎ ሲናገር ..አዚር የሆኑ የየመን መሻይኾችን ለመምቻ ይጠቀሙበታል ሌሎችን ከየመን ውጭ ያሉ አዚሮችን ለይተው አይገርማችሁም ....🔻

🔻።።።።።።።።።።👌።።።።።።።።።።።።🔻

🔷ሸይኽ ሀሰን ባሹዓይብ ኡዙር ባይሰጥ እኮ ከየመን ኡለማወች ጋር ደእዋው አልተለየችም ...ለነሱ ከክብር ውጭ እንደናተ ከሱና አያስወጣቸውም ...በተለይ ለሸይኹ ለሸይኽ የህያ ትልቅ ክብር አለው ....🔻

🔻።።።።።።።።።።።።👌👌።።።።።።።።።።🔻

🟣ደሞ ሸይኽ ሀሰን ብቻ አደለም ከየመን ኡዙር እማይሰጠው ....ሸይኽ ሙሀመድ አንስ ..ሸይኽ ሙሀመደል ማኒዕ ...ሸይኽ ነጂብ ከእነሱ ጋር ከተማረውም ሸይኽ ዩሱፍ እና ሌሎችም እስኪ እነዚህ ኡዙር የሰጡን የሰጡትን ከሱና ማስወጣት ቀርቶያነወሩበትን

🔻ድምፅም ሆነ ፅሁፍ አምጡ ሀያ ተባበሩ👇

 وَادْعُوا شُهَدَاءَكُم
🟣እናንተኮ የአዚር መስአላ አልገባቸሁ ብሎ ቅጣችሁን አሳጥቷችሁ ውዢዢዢቅ ብላችሇል ..

🟣በመስአላው ተክፊሪ ማን አላችሁ እናንተ ውሸት አይፀየፌወች? ሸይኽ ረሻድ አልነገሯችሁም? ?ይስማል ኩርርርር ....🔻

🛜👇👇👇👇👇👇🛜
🛜https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

28 Oct, 09:29


🔷ስማ ይህን ጀግና ..ሸይኽ ..የህያ.

🔻ፎቶ ሀራም ስለመሆኑ ....🔻

🟣👉https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

27 Oct, 13:49


የት ወርደህ ነው የምጠጣው ....ክክ
https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

27 Oct, 10:50


💢👌ومكانة الشيخ يحيى معلومة لدى كل منصف وكذا مكانة إخوانه وطلابه الذين مكنهم الله من الساحة الدعوية في البلاد اليمنية وحباهم ما حباهم من القوة العلمية......🔻..وذلك فضل الله يؤتيه من يشاء ...🔻
🔵👉https://t.me/abuabdelahzeyn

🟣👉https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

27 Oct, 10:30


🟣ሸይህ የህያ አላህ ይጠብቀውና .... እንደዛፏ ጓራ ከፍ ብሎ የሚታይ ታላቅ ሙሀድስ ነው ...ቀድረ ቀሊሎች ..የእውቀት ዲሆች ..የእብዶች አባት ቢሉትም ...🔻
👉👇👈
🟣https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

27 Oct, 08:46


ወንድም አቡ ፈድላ ከከላላ

جزاك الله خيرا على دفاعك عن أخيك أبي عبيدة الشجاع ....حفظكم الله جميعا .....🔻


🟣👉https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

27 Oct, 07:28


🔻ውነት ነው መንጀኒቅ ውስጥ የተጠቀጠቀ ቁሺሺ ያለ ፅሁፍና ድምፅ የሙስጦፋን ብልሹነት ያመላክታል ......🔻🔻🔻

🔻🔻የረሳችሁ🔻🔻
🔷አዚር ባጠቃላይ ከራምያ ኢርጃእ ላይ ናቸው ኩፍር ላይ ናቸው .....🔻

🔷የሀሚ መርከዝ የሙርጂአወች መርከዝ ነው .የአድስ አበባ ሙርጂአወች. የሱ መዝሀብ ሙርጂእ ካለ ማክፈር ከመሆኑ ጋር ....🔻

🔻.................🔻...........👌..............🔻

🔷 የየመን መሻይኾች አብዛሀኛወቹ ተውሂድ ያልገባቸው አቂዳቸው የዘቀጠ ...የተጨማለቁ ...🔻.....🔻
............👌.........
🔷መንሀጃቸው ሺንት ቤት የሆነ ....أعوذ بالله

.🔻................👌...................🔻
🔷የመኖች ጂርጂስዮች ናቸው ብሎ ወደ ማክፈር ማስጠጋቱ ......🔻

🔻...................🔻.................🔻

🔷የየመን መሻይኾች ያሉባትን ደእዋ ፊርቀተል ሀጃውራ እንዳውም ከፊቃው ሁሉ ሸረኛ ፊርቃ ብሎ በውስጧ ያሉትን ጥርግርግ አርጎ ከሱና ማውጣቱ .......🔻 እንዳውም ይቺ ደእዋ ማህፀኗ የደረቀ የወር አበባዋ የቆመባት ....የሚል ቀፋፊ ንግግር መናገ ....🔻

🔻.......................👌...................🔻

🔷ሸይኽ የህያ የእብዶች አባት ..ከእሱ መንሀጅ ሰባት ግዜ እንደ ውሻ ነጃሳ ታጥበናል ማለቱ .......ሌላም ሌላም ተናግሯል .....🔻

🔻👆ለናሙና ያክል ናት👆🟣

🟣ሙሪድ ይሄን ሁሉ አይኗ እያየ ፀጥ🟣

👇👌
🔻https://t.me/abuabdelahzeyn

🔻https://t.me/abuabdelahzeyn

🔻ፀረ መንጀኒቅ ......👇👇👇👇👇
https://t.me/daewaelellah22

🛜قناة أبي عبد الله زين

27 Oct, 06:33


🔻የሙስጦፋ አንጃወች ሸይኻቸው ተክፊሪ በተባለ ቁጥር ...እናታቸው እንዳረፈደችባቸው የወፍ ልጆች ዋይ ዋይ ዋይ ......ለምን ሙብተዲእ ይላል ለምን ያከፍራል የለም ዝም ብለህ የሙስጦፋን ፊክሪ አምግነው ...አማርኛ ይቻል ብቻ ዝም ብለህ ጠጣ.

🔻👉https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

27 Oct, 05:52


ትደመጥ በተለይ ኢኽዋኖች ይስሟት ...🔻

🔷👌በሙስሊሙ ወጣቶች ላይ የምፈራው ግልፅ የሆነችውን ፊትና ሳይሆን .....👌

🔻👌ይችን አደገኛ የሆነች የኢኽዋን ቃኢዳ ነው በተስማማንበት ነገር ላይ እንረዳዳ በተለያየንበት ነገር ላይ ከፊላችን ለከፊሉ ይቅር ይበል .....💢

.........................👌👌👌.........

🟣ይች በሺተኛ የሆነች ቃኢድ በመልካም ማዘዝ ከመጥፎ መከልከል እንዳይኖ ታደርጋለች ...🔻እንድሆም ለአላህ ብሎ መውደድና መጥላት እንዳይኖር ታደርጋለች ..🔻
👇
💤💤https://t.me/abuabdelahzeyn


💤💤ፀረ መንጀኒቅ👇👇👇👇
https://t.me/daewaelellah22

🛜قناة أبي عبد الله زين

27 Oct, 05:27


⭕️ለልብ በሺታ መድሀኒት ....




🎙🔻بالشيخ الفاضل أبي عبد الله عبدالرحمن الشميري وفقه الله 🔻


⚡️ تلاوة عطرة⚡️
من صـــلاة المغرب
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/abuabdelahzeyn

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abuabdelahzeyn

🔻ፀረ መንጀኒቅ 👇👇👇👇
https://t.me/daewaelellah22

🛜قناة أبي عبد الله زين

27 Oct, 05:14


🔻اسمعوا ملاحاظات الإخوان المسلمين من شيخ أحمد بن يحيى النجمي ...
.🔻የኢኽዋን ችግሮች ....

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

26 Oct, 19:30


🔻ጥሩ ሙሀዶራ በሸይኽ አቡ አማር .....

🔻የሁለት ፊት ባለቤት ከመሆን አላህ ይጠብቀን .....🎙


🔷بالشيخ الفاضل أبي عمار ياسر العدني المكلي حفظه الله.
🔻👇🔻👇🔻👇
https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

26 Oct, 17:34


🛜 አብረናቸው ባንድ የምንሄድ አዚሮቸ🛜


🔷1👌አድስ ሰለምቴ  ባለማወቁ ሺርክ ላይ ቢወድቅ ጅህልናውን ነግሬው ነው የማከፍረው የሚል አዚር አብረነው እንሄዳለን .....🔻

🔻የሙሽሪክ ጠበቃም አይባልም  ...ኢርጃእ ላይ ወርቋልም አይባል ....🔻

🔷2👌እሩቅ ገጠር ያለ  ምንም ደእዋ ያልደረሰው የሚሰራው በፍፁም ሺርክ መሆኑን ሳያቅ ሺርክ ላይ ቢወድቅ ...ጅህልናውን ...ሳላነሳ መረጃ ሳላቆምበት አላከፍረውም ...እሚል አዚር ጋር ነጥቡ አብሮ ያስኬዳል. 🔻🔻

🔻👌የሙሽርክጠበቃ አይባልም ....

🔻👌የአቂዳ ልፍስፍስም አይባል ..

🔻👌ኢርጃእ ላይ ወርቋልም አይባል ...

🔻👌ኩፍር ላይ ናቸው ማለት ትክክል አደለም ......

   🛜እኛና እነዚህ ሁለት አዚሮች 🛜

🔻ሁለታችንም ሺርክን ሺርክ እንላለን ...
🔻ሁለታችም ሺርክ የሰራን በጥቅል እናከፍራለን ...
🔻ሁለታችንም ሺርክ ስራን ያበላሻል እንላለን
🔻ሁለታችንም ወደ ተውሂድ እንጣራለን

🛜የእኛና የነሱ ልዩነት .... .  🛜

🔻ጅህልና ..እሺርክ ላይ ከመክፈር ይከላከላል ወይስ አይከላከልም ...ነው ...

🛜እኛ ከልካይ አይሆንም ሺርክ ግልፅ ነው...🔻

🛜እነሱ ጀህል ከመክፈር እሺርክም ላይ ይከላከላል ...🔻

💢ለዚህ ነው ኪላፉ አቀድይ ሳይሆን ኢጅቲሀድይ ነው ያልነው ልዩነቱ እጀህል ላይ ስለሆነ ....አድቅቀህ ተረዳ  ሸሁ ....💢

   🔻አሰራጩ የበኩላችሁን ድርሻ ተወጡ ሊንክ አትንኩ👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/abuabdelahzeyn

https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

26 Oct, 17:34


⭕️የአዚር አይነቶች ....🔻🔻🔻 

       🔷ለሁለት ይከፈላሉ ..

🔻(1) አብረናቸው የማንጓዝ ...

🔻(2)አብረናቸው የምንጓዝ ...


       🛜አብረናቸው የማንጓዝ አዚሮች🛜

🔷👉(1)ኡዙር ሲሰጥ ሺርክ ስራን አያበላሺም ብሎ ከሆነ ..ይህ ከሙርጂአወች ሁሉ የከፋ ነው ...🔻 ቁርአንና ሀድስን በግልፅ ተቃርኗል ...🔻ካፊርን ካፊር ያላለ ካፊር ነው እሚለው ቃኢዳ ውስጥ ይገባል. ካፊር ነው  ..ሸይህ ፈውዛን በዚህ ድምፅ አላቸው ።
:::::::::::::::::::❗️❗️👌 .....🔻

🔷👉(2)አንድ ሰው لا إله إلا الله ካለ ምንም ቢሰራ አይከፍርም የሚሉ አዚሮች ..የከፉ ሙርጂአወች ናቸው .....🔻
ــــــــــــــــــــــــــــ👌................................

🔵👉(3)ወደ እስልምና መጀመሪያውኑ ያልገቡ ጃሂል ሙሽሪኮችን ...ሙሽሪክ አንልም የሚል ...ቁርአንን በግልፅ ተቃርኗል ..አላህ እስልምና ሳይደርሳቸው እስከ ጀህላቸው ሙሽሪክ ብሏቸዋልና ...

💢(8)👉የሁዳና ነሷራን አላከፍርም ያል ቁርአንና ሀድስን ኸልፏል ..ካፊርን ካፊር ያላለ ካፊር ነውና  ካፊር ነው ይህ አዚር ቢኢጅማኢል ሙስሊሚን .......🔻🔻


ـــــــــــــــ👌👌👌ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
🔷(4)👌ነስ ማስረጃ የመጣባቸውን  እነ አቡ ለሀብን ይመስል አላከፍርም ያለ ..በግልፅ አላህን ተቃርኗ ..የወጣለት ካፊር ነው ...❗️🔻
::::::::::::::::::::؛؛؛:::::::👌👌👌👌ـــــــــــ

🔷(5)👌ሁጃ የቆመባቸውን ሙሽሪኮች ሙስሊሞች ናቸው የሚል ..የሙሽሪክ ጠበቃ ነው አብረነው አንሄድም .......🔻.....
💤💤💤💤💤💤💤💤💤💤💤

🔷(6)👌አለማወቁ ወይም ጅህልናው ...ሀቅን ከመፈለግ ችላ ብሎ አልመቸው ብሎ ሳይን ..ሺርክ ላይ ለወደቀ ሰው ኡዙር የሚሰጥ ጋርም አብረን ......አንሄድም ...🔻

🟣👉(7)በስራ ላይ እንጂ በሰው ላይ በፍፁም አንፈርድም የሚሉ የአዚር አይነት አብሮት ሊኬድ በፍፁም አይቻልም ....ቁርአን ሀድስ ኢጅማእ ተቃርኗል .......🔻🔻
....................👌👌👌👌.............


🔻በማሰራጨት የበኩላችሁን ድርሻ ተወጡ ሊንኩንም አትቀይሩ ....👇👇👇👇👇👇

https://t.me/abuabdelahzeyn

https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

26 Oct, 12:26


🔻ጀርቡእና ሙስጦፋ ምንድነው ልዩነታቸው

ሁለታቸውም ጂርጂስይ ይላሉ ...

   .2
🔻https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

26 Oct, 12:11


🔻ጀርቡእና ሙስጦፋ ምንድነው ልዩነታቸው

ሁለታቸውም ጂርጂስይ ይላሉ ...

.1

🔻👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

26 Oct, 11:54


🔻እራሳችንን ከተአሱብ ገለል እናርግና ..🔻

🔻አሁን ሙስጦፋ ያለበት ከዚህ ከጀርቡዕ

ንግግር በምን ይለያል ....መልሱልኝ

🔻ሙስጦፋ ሸይኽ ሰሊም ላይ ሲናገር ከየ መኒ ጀራጂሳወች ጋር ተቀላቀለ አለ ፀደ ጂርጂስይ ነው አለ።

🔻ጀርቡዕንም ስሙት ከድምፁ ...🔻

🔻የሚገርማችሁ ዳውድ እብኑ ጂርጂስ ሙሽሪክ ካፊር ነው ወደ ሺርክ የሚጣራ ነው እቲ غاሳ ከአላህውጭ ይቻላል ይላል ..

🔻ሙወሂዶችን ምንም ሺርክ ያልሰሩትን ጃሂልን ሳንነግረው አናከፍረውም ያሉትን ከዚህ ሰውየ ነው የሚያስጠጓቸው ....

ሙስጦፋ vs አጎቱ ጀርቡዕ

🔻ጠቅ 👇👇👇ሊንቅ መቀየር ነውር ነው
https://t.me/abuabdelahzeyn
https://t.me/abuabdelahzeyn
https://t.me/abuabdelahzeyn
https://t.me/abuabdelahzeyn

🛜قناة أبي عبد الله زين

26 Oct, 11:35


🔷ይሄም ግሩፕ የአቡ ኡይዳና የአቡ ሀኒፈህ ያሲን ግሩፕ ነው ....

🔷አድ በማረግ እናሳድግላቸው እስኪ ....
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/menhajseleffiy

🛜قناة أبي عبد الله زين

26 Oct, 11:10


አላህ ይጠብቅህ አባ ኡበይደህ

እንድህ እሚገባቸውን ስጣቸው

ወገብ ቆማጭ ፅሁፍ ነው ገና ምን አይታችሁ

https://t.me/abuabdelahzeyn

2,835

subscribers

776

photos

351

videos