🇧🇷የኔይማር ጁንየር አድናቂዎች በኢትዮጵያ🇪🇹

@ethio_neymar


በሜሲ እና በሮናልዶ ግዜ ተፈጠረ እንጂ የሚያክለው ተጫዋች አልነበረም ! እንደዛም ሆኖ በየሊጉ እየሄደ ድንቅ ጥበቡን ያሳያል ! ይህ የብራዚላዊው ጥበበኛ ኔይማር ዳሲልቫ ሳንቶስ ጁንየር ቻናል ነው !🔥

🇧🇷የኔይማር ጁንየር አድናቂዎች በኢትዮጵያ🇪🇹

23 Oct, 18:07


የአል-አይን ተጫዋች ካኩ አዲስ ፖስት ፡-

እግር ኳስ ካሰብኩት በላይ ሰጥታኛለች !

ለእነዚህ በረከቶች እግዚአብሄር ይመስገን !

🎥 የቪድዮ ቻናላችን
@NEYMARVIDEOET

@ETHIO_NEYMAR

🇧🇷የኔይማር ጁንየር አድናቂዎች በኢትዮጵያ🇪🇹

23 Oct, 18:06


ኔይማር ከጨዋታው በሗላ ከአል አይን ተጫዋቾች ጋር

🎥 የቪድዮ ቻናላችን
@NEYMARVIDEOET

@ETHIO_NEYMAR

🇧🇷የኔይማር ጁንየር አድናቂዎች በኢትዮጵያ🇪🇹

23 Oct, 16:24


የባርሴሎና ክለብ አዲስ ትዊተር፡-

ኔይማር ወደ በርሊን አቀረበን !

🎥 የቪድዮ ቻናላችን
@NEYMARVIDEOET

@ETHIO_NEYMAR

🇧🇷የኔይማር ጁንየር አድናቂዎች በኢትዮጵያ🇪🇹

23 Oct, 16:23


🎥

🎥 የቪድዮ ቻናላችን
@NEYMARVIDEOET

@ETHIO_NEYMAR

🇧🇷የኔይማር ጁንየር አድናቂዎች በኢትዮጵያ🇪🇹

23 Oct, 16:18


በኔይማር መመለስ የሚደሰቱት አል-ሂላል ብቻ ሳይሆኑ ብራዚልም ጭምር ናቸው !

ባለፉት ጊዜያት ከሁለት ድሎች በኋላ, በቴክኒክ ብዙ ጥርጣሬዎች, የብራዚል ብሄራዊ ቡድን ስሜት እና የእግር ኳስ መሪ አጥቷል ኔይማር የሀገሪቱን ገጽታ ለመለወጥ የተሻለው አማራጭ ይመስላል !

🎥 የቪድዮ ቻናላችን
@NEYMARVIDEOET

@ETHIO_NEYMAR

🇧🇷የኔይማር ጁንየር አድናቂዎች በኢትዮጵያ🇪🇹

23 Oct, 13:25


📸

🎥 የቪድዮ ቻናላችን
@NEYMARVIDEOET

@ETHIO_NEYMAR

🇧🇷የኔይማር ጁንየር አድናቂዎች በኢትዮጵያ🇪🇹

23 Oct, 13:25


📸 • Neymar Jr & Bruna Biancardi

🎥 የቪድዮ ቻናላችን
@NEYMARVIDEOET

@ETHIO_NEYMAR

🇧🇷የኔይማር ጁንየር አድናቂዎች በኢትዮጵያ🇪🇹

23 Oct, 13:24


ማልኮም፡-

ከኔይማር ጋር መጫወት ጥሩ ስሜት ብቻ ሳይሆን በሙያዬ ውስጥ የሚቀረጽ ክብርም ነው !

🎥 የቪድዮ ቻናላችን
@NEYMARVIDEOET

@ETHIO_NEYMAR

🇧🇷የኔይማር ጁንየር አድናቂዎች በኢትዮጵያ🇪🇹

23 Oct, 13:23


የኔይማር አዲስ ፖስት በIG ገፁ :

- 🙏🏼🥺

🎥 የቪድዮ ቻናላችን
@NEYMARVIDEOET

@ETHIO_NEYMAR

🇧🇷የኔይማር ጁንየር አድናቂዎች በኢትዮጵያ🇪🇹

23 Oct, 13:23


ለባርሳ እንደ ሮናልዶ፣ ሮማሪዮ፣ ሪቫልዶ እና ሮናልዲንሆ ታሪክ የሚሰራ ብራዚላዊ ለመሆን ዝግጁ ነህ?

ራፊንሃ፡- ከተጫዋቾች ጋር መወዳደር አልወድም  እዚህ የመጣሁት የራሴን ታሪክ ለመስራት ነው እነዚህ የጠቀስካቸው ተጫዋቾች ውጪ ስሙን የረሳሀው ኔይማር ሳይቀር አበረታቶኛል !

🎥 የቪድዮ ቻናላችን
@NEYMARVIDEOET

@ETHIO_NEYMAR

🇧🇷የኔይማር ጁንየር አድናቂዎች በኢትዮጵያ🇪🇹

23 Oct, 13:20


💙📸

🎥 የቪድዮ ቻናላችን
@NEYMARVIDEOET

@ETHIO_NEYMAR

🇧🇷የኔይማር ጁንየር አድናቂዎች በኢትዮጵያ🇪🇹

23 Oct, 13:19


መልካም ቀን ቤተሰብ💙

🎥 የቪድዮ ቻናላችን
@NEYMARVIDEOET

@ETHIO_NEYMAR

🇧🇷የኔይማር ጁንየር አድናቂዎች በኢትዮጵያ🇪🇹

23 Oct, 04:03


የዓለም ዋንጫ በ 𝕏 ገፃቸው :

- እንኳን ደህና መጣህ 💙🇧🇷

🎥 የቪድዮ ቻናላችን
@NEYMARVIDEOET

@ETHIO_NEYMAR

🇧🇷የኔይማር ጁንየር አድናቂዎች በኢትዮጵያ🇪🇹

23 Oct, 04:01


ትናንት ምሽት ማቪ እና ብሩና ጂም ውስጥ

🎥 የቪድዮ ቻናላችን
@NEYMARVIDEOET

@ETHIO_NEYMAR

🇧🇷የኔይማር ጁንየር አድናቂዎች በኢትዮጵያ🇪🇹

23 Oct, 04:01


የፈረንሳይ ሊግ በ 𝕏 ገፃቸው :

- ኔይማር ተመልሷል 🇧🇷🕺🏽

🎥 የቪድዮ ቻናላችን
@NEYMARVIDEOET

@ETHIO_NEYMAR