Esubalew Abera N. @esubalewaberan Channel on Telegram

Esubalew Abera N.

@esubalewaberan


The Art of Photography (English)

Are you passionate about photography and looking to enhance your skills? Look no further than the Telegram channel 'The Art of Photography' created by Esubalew Abera N. This channel is a haven for photography enthusiasts, both amateurs and professionals, who want to explore the world of photography and learn new techniques. Esubalew Abera N., the founder of the channel, is a seasoned photographer with years of experience in capturing breathtaking images. His expertise and knowledge are shared through tutorials, tips, and tricks that are sure to take your photography skills to the next level. Whether you are interested in landscape photography, portrait photography, or street photography, this channel has something for everyone. Join 'The Art of Photography' today and embark on a journey to unleash your creativity and capture stunning images that tell a story. Don't miss out on the opportunity to connect with like-minded individuals and immerse yourself in the art of photography!

Esubalew Abera N.

23 Jan, 18:29


Day 7 (Daily post on TikTok) በየቀኑ TikTok ላይ በሥነ ጽሑፍና በማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ አጫጭር content የመሥራት Challenge እንደቀጠለ ነው። ዛሬ 7ኛ ቀናችን ላይ እንገኛለን። Follow በማድረግ ቤተሰብ መሆን ትችላላችሁ 👇


https://www.tiktok.com/@esubalewaberan?_t=ZM-8tG06HqWLrx&_r=1

Esubalew Abera N.

21 Jan, 17:29


TikTok ለምትጠቀሙ ወዳጆች፦ በየቀኑ በሥነ ጽሑፍና በማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ አጫጭር content እየሠራሁ ነው። Follow በማድረግ ቤተሰብ መሆን ትችላላችሁ 👇

https://www.tiktok.com/@esubalewaberan?_t=ZM-8tG06HqWLrx&_r=1

Esubalew Abera N.

21 Jan, 11:50


📌 ምስጋና | Announcement 💥

በዚህ ሳምንት «ፀሓይ ከጨለማዬ ምን አለሽ?» 1ኛ ዓመቱን እያከበረ ነው። በአንድ ዓመት ጉዞ ውስጥ በሁለት ዙር፣ አጠቃላይ 4 ሺህ ቅጂ ታትሟል። አሁን 2ኛው ዕትም አልቆና ከገበያ ጠፍቶ ለሦስተኛ የዳግም ሕትመት በዝግጅት ላይ ነው።

«ትዝታሽን ፡ ለእኔ ፥ ትዝታዬ ፡ ለአንቺ» 6ኛ ዓመቱን ይዟል። በአንባቢያን ተደጋግሞ ቢጠየቅም ረዥም ጊዜ ከገበያ ጠፍቶ ከርሞ ነበር። አሁን 5ኛ እና ልዩ ዕትሙ ወጥቷል። በጃዕፈር መጻሕፍት መደብር ይገኛል። በ 6 ዓመት ጉዞ ውስጥ በአጠቃላይ 13 ሺህ ቅጂ ታትሞ ተሰራጭቷል።

ስለእነዚህ በረከቶች እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። እንዲሁም መጽሐፉን በግዛት፣ በማንበብ፣ ሪቪው በመጻፍ፣ እዚህ ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ እንደራሳችሁ መጽሐፍ በማስተዋወቅ ያገዛችሁኝን እናንተን ማመስገን እፈልጋለሁ። Thank you 🙏

Esubalew Abera N.

16 Jan, 17:13


‘Agape’ by - Painter Tizta Berhanu

Esubalew Abera N.

16 Jan, 16:26


🖤

photography - Beza Wit

Esubalew Abera N.

16 Jan, 13:00


🦋 ፎቶ አንሺ — Beza Wit

Esubalew Abera N.

14 Jan, 19:45


https://t.me/Readboooooks

Esubalew Abera N.

14 Jan, 09:23


ርእስ — “ለምን አላበድኩም?”
ግጥም — ሄኖክ በቀለ ለማ
ንባብ — እሱባለው አበራ ንጉሤ
የማኅደር ስም (ቁጥር) — “Experimnet on Poetry No – 01”

Esubalew Abera N.

14 Jan, 05:44


🦋

Esubalew Abera N.

13 Jan, 15:08


💛

5ተኛው ልዩ ዕትም በጃዕፋር መጻሕፍት መደብር ይገኛል። የእርስዎን ቅጂ በእጅዎ ያስገቡ፣ @EsubalewAbera ላይ በፎቶ ያጋሩ !

Esubalew Abera N.

13 Jan, 12:32


🦋 5ተኛው ልዩ ዕትም ሜክሲኮ በጃዕፈር መጻሕፍት መደብር ዋናው ቅርንጫፍ ይገኛል። የእርስዎን ቅጂ በእጅዎ ያስገቡ 💛

Esubalew Abera N.

13 Jan, 07:51


🦋

Esubalew Abera N.

12 Jan, 17:35


🦋

Esubalew Abera N.

12 Jan, 12:50


🦋 Photography — Hawi

Esubalew Abera N.

11 Jan, 16:34


🦋

Esubalew Abera N.

11 Jan, 13:02


🖤

Esubalew Abera N.

11 Jan, 11:27


🖤


ፎቶ አንሺ — Hana Belay

Esubalew Abera N.

10 Jan, 09:42


🖤

Esubalew Abera N.

07 Jan, 17:55


«ጊዜና ትዝታ ነን። ቁም ነገሮቻችንና ኩሸቶቻችን፣ ያኮረፍንባቸውና የሳቅንባችው፣ የተቆጣንባቸውና የተረጋጋንባቸው፣ የሠራናቸው ክፉና መልካም ነገሮቻችን ሁሉ በአንድ ሕፃን ልጅ ተነበው እንደ ተጨረሱ የተረት መጻሕፍት በማምሻ ይከደናሉ።»


ከ«ትዝታሽን ፡ ለእኔ ፥ ትዝታዬ ፡ ለአንቺ» የተወሰደ | ፎቶ አንሺ — Bethel

Esubalew Abera N.

07 Jan, 08:24


መልካም በዓል!


🦋 ፎቶ አንሺ — Gebrela | 5ተኛው ልዩ ዕትም በጃዕፋር የመጻሕፍት መደብር ይገኛል !

Esubalew Abera N.

06 Jan, 17:28


🦋 ፎቶ አንሺ — Bethel


| 5ተኛ እና ልዩ ዕትም | የእርስዎን ቅጂ በእጅዎ እንዳስገቡ @EsubalewAbera ላይ በፎቶ ያጋሩን!

Esubalew Abera N.

06 Jan, 11:22


🦋 ፎቶ አንሺ — Daniel Sisay


| 5ተኛ እና ልዩ ዕትም | የእርስዎን ቅጂ በእጅዎ እንዳስገቡ @EsubalewAbera ላይ በፎቶ ያጋሩን!

Esubalew Abera N.

06 Jan, 08:36


🎁 የገና ስጦታ°°°

5ተኛው ልዩ ዕትም በጃዕፈር የመጻሕፍት መደብር ይገኛል። የእርስዎን ቅጂ በእጅዎ ያስገቡ። ለወዳጆችዎ የገና ስጦታ መጽሐፍ ይስጡ። @EsubalewAbera ላይ በፎቶ ያጋሩን!


Captured by - Gebrela | 5th Special edition

Esubalew Abera N.

05 Jan, 18:36


💚

Captured by - Gebrela | 5th Special edition

Esubalew Abera N.

05 Jan, 16:16


💚


Captured by - Bethel | 5th edition

Esubalew Abera N.

19 Dec, 09:47


ከ Lelissa Girma «የንፋስ ህልም እና ሌሎች የምናብ ታሪኮች» መጽሐፍ ላይ «አልዓዛርና ቤተሰቡ» የተሰኘውን የሚደንቅ ተረክ፣ Sãmu El Guta ወደ ፊልም ጽሑፍ በማልመድ እና ዳይሬክት በማድረግ፣ በሰው መሆን ፊልምስ አዘጋጅነት በቅርቡ ለዕይታ ሊያበቃ ነው። በሕይወትና በሞት መካከል የቆመውን ሰው ያልተለመደ ጉዞና ዕንቆቅልሽ የሚያስቃኘው ሲኒማ «official trailer» ተለቅቋል። ያጓጓል!

Esubalew Abera N.

17 Dec, 18:41


📜 The novel as fiction


https://fictionatedi.blogspot.com/2024/12/the-novel-as-fiction.html

Esubalew Abera N.

16 Dec, 17:48


I have never seen a masterpiece cinematic adaptation like this, absolutely Magical 💚

Esubalew Abera N.

13 Dec, 09:30


101ኛ ልደት/መታሰቢያ 💚

ፒያኒስት እማሆይ ጽጌማርያም ገብሩ ባበረከቷቸው ዘመን አይሼ ረቂቅ የሙዚቃ ማኅደሮች መልካም ስምና ኀያል ሥራ ከመቃብር በላይ እንደሚውል፣ የሰው ልጅ መንፈስንም መቃብር እንደማይችለው፣ ብል እንደማይበላው ማሳያ ናቸው። እማሆይ እንደዓለም ባልሆነ ሙዚቃዎ በኩል ስለሰጡን መንፈሳዊ መጽናናት እናመሰግናለን። ነፍሰ ኄር 🎵

— Esubalew

Esubalew Abera N.

04 Dec, 05:25


1. Blog — https://fictionatedi.blogspot.com
2. Telegram Channel —https://t.me/Fictionatedi

|| 🦅

Esubalew Abera N.

02 Dec, 10:20


On a freezing night the wind comes through my window; I can't bear the cold without my Gabi. Where did I put my Gabi? It used to be my mother's; I looked into the closet. This Gabi carried a lot of memories. It never fails to mesmerise me how we are interconnected with one another. The music player is on, and Kassa is playing his Kirar. Every time I hear his magical voice, I feel lonesome. I go through a pain that I never experienced before. I can't explain that; words fail me. But I ask myself, how can an instrument like a Kirar easily wound one's soul? Also, why am I addicted to it?
 
I hurt myself today.
To see if I still feel
I focus on the pain.
The only thing that's real 

I recite from my all-time favourite singer and songwriter Jonny Cash's song called Hurt. In a way, with his guitar, he is the Ferenge version of Kassa Tessema. I see a vast sky beyond my bedroom shutter. There are no stars; it's a dark space. Where did they go? I try to look and search the lost stars inside my heart. I can't hear; I don't feel my heart pounding inside my chest. Why am I feeling strange to myself? Am I alive? What happened to me? 

I became uncertain about the paths that I took, the choices that I made in life are the right ones; I doubt that. Is this the person that I wanted to become as a child? What did I wish for? I don't really know. Maybe if the pains are real, I can say that I am alive, because that's all I have been feeling my entire life. Finally, I know that there is no cure for every wound and pain. There is no one silver bullet for different problems. Sometimes we have to accept those pains and wrong choices as they are.
Even if we had all the time in the world, we wouldn't have a life free from defects and self-doubts; that's what makes us human.

| | Fictionated i.

Esubalew Abera N.

28 Nov, 14:45


🦅During my childhood, I did not live in a bubble of some sort. I was somewhat worn out and badly needed to sleep, but at the same time I was busy observing the world and the people around me. Life by itself was an intriguing conundrum for me. I didn't quite understand myself and the purpose of my existence. Why am I feeling this way? Why am I not fitting with other kids? investigating myself. Despite my desire to play, deep down I knew that the toys were just soulless tools. How can I be happy at the expense of fooling myself? I never dreamed as a child—I stayed wide a w a k e.

— Esubalew Abera Nigussie

Esubalew Abera N.

20 Nov, 15:35


🦅 ማኅበራዊ ሚዲያን እንደ ካፌ የወግ ጠረጴዛ ተጠቅመን ከ «አሚን አሚንዬ» ጸሐፊና ከሐረግ ፖድካስት አዘጋጅ Muhammed Edris Kassa  ጋር ዛሬ በሥነ ግጥም፣ በአሚን አሚንዬ፣ በፖድካስት ልምምድ ዙሪያ ከምሽቱ 3 : 00 ጀምሮ በቲክቶክ (Tiktok) መተግበሪያ በቀጥታ (live) እንደ ወዳጅ እናወጋለን። ተጋብዛችኋል : )

▷የአካውንቱ ሊንክ —
https://www.tiktok.com/@esubalewaberan?_t=8rYScmqLyoJ&_r=1

Esubalew Abera N.

19 Nov, 17:44


🦅

Esubalew Abera N.

13 Nov, 18:16


ስለፕሪሞ ሌቪ (Primo Levi) ከሚገርሙኝ ነገሮች መካከል የሰው ልጅ በቁሙ ከሚቃጠልበት፣ በመርዛማ የጋዝ ጢስ ከሚረግፍበት ከዖሽዊትዝ ማጎሪያ፣ ከሲዖል መቀመቅ እንደምንም ተርፎ ወጥቶ በስተመጨረሻም (presumably) ሕይወቱን የማጥፋቱ ነገር ነው። ያ አብዝቼ ስለሕይወት እንድተክዝ፣ እንዳስብ ያደርገኛል።

🦅

“ከዖሽዊትዝ የተረፈ ሰው እንዴት ሕይወቱን ያጠፋል?” እላለሁ። መልሼ ደግሞ ራሴን “ከዖሽዊትዝ የተረፈ ሰው እንዴት ሕይወቱን ላያጠፋ ኖሯል?” ብዬ እጠይቃለሁ። ምክንያቱም ያ ልዩ ክስተት (unique experience) እስከ ዕለተ ሞት ድረስ ክው እንዳደረገ የሚያስቀር (terrifying) ነው። እንደ አንድ ሰለባ እና የዓይን እማኝ ከእነዚያ ሌ'ት ተቀን ከሚያሳድዱ መሪር ትዝታዎች ጋር ኑሮን መግፋት ጽኑ ቀምበር እንደመሸከም ነው። ማን ያውቃል? በሞት ጥላ ውስጥ ከመመላለስ እና ከመሞት በላይ በሕይወት መትረፍና መሰንበት ያስፈራ፣ እያደርም እጅግ ያስደነግጥ ይሆናል።

🦅

በዖሽዊትዝ ማጎሪያ ከተሰቃዩና የዚህ ሰቆቃዊ ክስተት ተጋሪ ከሆኑ ጸሐፍት መካከል የሆነው፣ የ “Night” መጽሐፍ ደራሲው ዔሊ ዊዝል፣ የፕሪሞ ሌቪን አሟሟት ይዞ እንዲህ ይላል፦ “Yet Levi was a survivor who committed suicide, not a suicide who failed to survive./ሆኖም ሌቪ ራሱን ያጠፋ ህልው እንጂ ፥ በሕይወት መቆየት ያልቻለ ሟች አልነበረም።” ነፍሰ ኄር!

Esubalew Abera N.

10 Nov, 19:26


📻 በትርታ የራዲዮ ሞገድ በሚደመጠው «የሰዋሰው ቅምሻ» መሰናዶ ላይ ከአዘጋጆቹ ከአሸናፊ እና ሀና ጋር ያደረግነውን ቆይታ በተከታዩ መስፈንጠሪያ በኩል እንድታደምጡት እጋብዛለሁ 👇

https://youtu.be/_VHfmTl23hY?si=FwakfxWJsvUhz6tA

Esubalew Abera N.

07 Nov, 17:34


🦅

Esubalew Abera N.

04 Nov, 15:39


🦅 የሥነ — ግጥም ዘመነኛ መልኮች | Overview

Esubalew Abera N.

02 Nov, 05:57


🦅 የዛሬይቱ ፡ አዲስ ፡ አድማስ ።

Esubalew Abera N.

28 Oct, 17:54


🧸 W i s h | ም ኞ ት | Bethel Getu

💥 Announcement | Solo Exhibition
የልጅነት ፡ ምኞታችሁ ፡ ምን ፡ መሆን ፡ ነበር?

ጥቅምት 19 (OCTOBRE 29) ዕለት «WISH» ወይም «ምኞት» በሚል ርእስ በሀገረ — ጅቡቲ በአልያንስ ፍራንሲስ (Alliance Française Djibouti) እስከ ሕዳር 17 (NOVEMBRE 26) የሚቆይ የአንድ ሰው አውደ ርእይ (Solo Exhibition) አቀርባለሁ። በስፍራው ያላችሁ ኢትዮጵያውያን አውደ ርእዪውን እንድትታደሙ እጋብዛለሁ።

🎈የአውደ ርእዪው ሀሳብ በልጅነት ምኞቶቻችን ዙሪያ ነው። በልጅነት ዕድሜያችሁ ምን መሆን ትፈልጉ ነበር? ሕልማችሁ እውን ሆነ? (Did your childhood dream come true?)

Esubalew Abera N.

24 Oct, 07:35


እነሆ

ቃላት ፩፫ | 13 | Words | ኪናዊ መጽሔት



https://t.me/Words2014
.
.
ለአስተያየታችሁ :‑
[email protected]

Esubalew Abera N.

11 Sep, 18:52


በቸር ያቆየን፣ በቸር ያገናኘን።

Esubalew Abera N.

10 Sep, 17:09


https://youtu.be/Ejx3KTik_yY?si=rHlARhoWCCBVIPIN

Esubalew Abera N.

09 Sep, 19:49


🦉

Esubalew Abera N.

08 Sep, 16:26


—የጠፋሁ ልጅህ ነኝ —

እጅግ ለምወደው ዘማሪ ዲያቆን Ermiyas Girma የሰጠሁት «የጠፋሁ ልጅህ ነኝ» የሚል ለመጀመሪያ ጊዜ የሞከርኩት የንስሓ የመዝሙር ግጥም ነበር። ከሰሞኑን ትዝ ብሎኝ መለስ ብዬ ሳደምጠው ሰው ጋር ከደረሰ 4 ዓመት እንዳለፈው አየሁ። በጊዜው የግል ንስሓዬን የተናዘዝኩበት ሥራ ነበር —ዛሬም ንስሓዬ ነው። ባደመጥኩት ቁጥር የሚያስገርመኝና የሚያስደንቀኝ ነገር ቢኖር ግጥሙ አይደለም። ከእግዚአብሔር ርዳታ ጋር ዲያቆን ኤርምያስ የግጥሙን መንፈስ ተረድቶ የደረሰለት ልብን የሚያራራ ኦርቶዶክሳዊ ዜማና የዘመረበት መንገድ ነው። እስከ አሁን ድረስ 63 ሺህ ሰዎች አዳምጠውታል። ስለዚህ መዝሙር በዙሪያዬ ካሉ ሰዎች መሃል የሚያውቁ ጥቂት ናቸው። እናም ምናልባት ሌሎችም ሰዎች ጋር እንዲደርስ ከረዳ በሚል ዛሬ በይፋ ላጋራው ወድጄያለሁ። ሊንኩ 👇


🛑 https://youtu.be/mcnS_ULmw9A?si=lYVu7zR4E4yxPa0z

Esubalew Abera N.

06 Sep, 17:14


🛑 ተለቀቀ!

የባይተዋር ስንብት | አጭር ፊልም

https://youtu.be/wwerHFfeACY?si=l8dd-I6QI7EquP2S

Esubalew Abera N.

06 Sep, 16:29


የዐዲስ ዓመት መዳረሻ እንዲሆነን በ Esubalew Abera Nigussie ተጽፎ፣ በ «Gebrela G Films» ተቀርጾ ዳይሬክት የተደረገውን «የባይተዋር ስንብት» የተሰኘውን አጭር ትዕይንት ዛሬ ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ በ «Gebrela G Films» የዩቲዩብ ቻነል በኩል ልንጋብዛችሁ ወደድን። እስከዚያው በማስተዋወቅና ሰብስክራይብ በማድረግ ማገዝ ይቻላል 😊

ሊንኩ 👉 https://youtube.com/@gfilms.1?si=Z6cg2_rraUtr7r55

Esubalew Abera N.

03 Sep, 17:07


🛑 ተለቀቀ !


https://youtu.be/gY5iBlaZ_vQ?si=BYM500zG_otWm8dF

Esubalew Abera N.

03 Sep, 15:53


ጎበዙ ፎቶግራፈር Gebrela Shewakena ለ “Gebrela G films” የአጫጭር ፊልሞች ፕሮጀክቱ የምትጽፋቸው አጫጭር ጥቅሶች ይሆኑኛል። ያም ብቻም አይደለም፣ የትወና አቅምህን አወጣዋለሁ ብሎ፣ ለተዋናይነትም ዐጭቶኛል። ልናይ ኋላ 😅 “ስለሰበርሽኝ ይቅርታ” የተሰኘውን አጭር ጽሑፍ በሲኒማቶግራፈርነትና በዳይሬክተርነት አዘጋጅቶ ወደሚያምር ተንቀሳቃሽ ምስልነት ቀይሮታል። ዛሬ ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ የሚለቀቅ ይሆናል። እስከዚያው ቻነሉን ሰብስክራይብ ብታደርጉለት ደስ ይለኛል። ሊንኩ ይኼው 👇


🛑 https://m.youtube.com/@Gfilms.1?fbclid=IwZXh0bgNhZW0CMTEAAR3c0tFk5BX0euIMCq9bLmhJclaQDSOI9IKRqEsXtizp4PVkS0nx5nnrs1A_aem_AGqDsjVdnukISD2VJVfI7w

Esubalew Abera N.

01 Sep, 07:09


🌻ሓይ ፡ ከጨለማዬ ፡ ምን ፡ አለሽ?

Esubalew Abera N.

21 Aug, 10:03


ከሄኖክ በቀለ «ይናፍቀኛል» የግጥም ስብስብ መጽሐፍ ላይ በግሌ እጅግ የምወድለትን «መዝሙረ ሄኖክ» የተሰኘ ግጥሙን በዚህ መልኩ አንብቤዋለሁ። ተጋበዙ!