Eneho Books እነሆ መጻሕፍት @enhobooks Channel on Telegram

Eneho Books እነሆ መጻሕፍት

@enhobooks


እነሆ መጻሕፍት
| ዘወትር በልዮ ቅናሽ

0912735000 / 0905222224
➍ኪሎ ምኒሊክ ት/ቤት ፊት ለፊት
ሮሚና ዝቅ ብሎ

Eneho Books እነሆ መጻሕፍት (Amharic)

እነሆ መጻሕፍት አሉ በአለም አቀፍ ብቻውን የተወሰነ መጻሕፍት የሚሆንላቸውን መፅሀፍ የቡድን አካባቢ በሚጠቀሙ ዓለም አቀፍ ከተማዎች እስከ ዳንኤል ለሚሰጠው መጻሕፍት እርምጃዎች የሚያቀርብ አገልግሎት ነው። ይህንን መጻሕፍት በተለያዩ ማቅረብ እስከዚህ ሦስተኛው ወር በዝቅተኛ ለአካባቢ ከሚከፍት አንዳንድ መጻሕፍት በአቅም ወጥተናል። ለእነሆ ያለውን መጻሕፍት በፊትህ መጽሐፍት እና ሌሎችን ዝቅተኛ መጻሕፍት በመቀላቀል መጽሐፍት እና ሌሎችን የኢትዮጵያ ታሪክ በመቀላቀል እንመለከታለን።

Eneho Books እነሆ መጻሕፍት

01 Feb, 05:12


እነዚህ 4መጻሕፍት የሰዋሰውና የስነ ጽሑፍ መመርያ ሲሆኑ ኅምሌት የጸጋዬ ገብረ መድኅን ተውኔት ከእያንዳንዱ አንድ አንድ ቅጂ እኛ ጋር ማግኝት ትችላላችሁ።

እነሆ መጻሕፍት ዘወትር በልዩ ቅናሽ።
0912735000/ 0905222224

Eneho Books እነሆ መጻሕፍት

08 Jan, 07:00


አዲስ የትርጉም መጽሐፍ

ኑዛዜ ቶልስቶይ
ትርጉም፦ አሌክስ ዘፀአት

ይህ መጽሐፍ አንድ ታላቅና ጒምቱ የሥነ ጽሑፍ ሰው በዕድሜው አጋማሽ ላይ የተፈጠረበትን ነውጥ የሚተርክ ነው። ይኹን እንጂ የትርክቱ እርሾ በነፍሱ ውስጥ መሟሸት የጀመረው ከወጣትነቱ ጀምሮ ነው።

ቶልስቶይ የሕይወትን ምንነትና እውነተኛ ትርጒም በሳይንስና በፍልስፍና ውስጥ ለማግኘት ያደርግ የነበረው ፍለጋና የደረሰበት ድምዳሜ አመለካከቱንና አኗኗኑሩን ብቻ ሳይኾን፣ የሥነ ጽሑፍ አቅጣጫና ይዘቱን ጭምር ይቀይራል። በመኾኑም እ.አ.አ ከ1880 ጀምሮ የቶልስቶይ ትኲረት ሙሉ ለሙሉ ወደ መንፈሳዊ ሕይወት፣ በተለይም የጭሰኞች ሕይወት፣ እምነትና ኑሮ ላይ ይኾናል።


እነሆ መጻሕፍት ዘወትር በልዩ ቅናሽ።

አዲሱ አድራሻችን ሜክሲኮ ተግባረዕድ ት/ቤት ፊት ለፊት የባቡር ትኬት መቂረጫው ላይ ያገኙናል ።

ሥልክ፦ 0912735000
            0905222224

ይህ የእነሆ መጻሕፍት የቴሌ ግራም ቻናላችሁ ነው የተለያዩ አዳዲስ መጻሕፍት ይተዋወቁበታል። የእነሆ መጻሕፍት ግብዣችን ጥቆማ ይቀርብበታል።

https://t.me/enhobooks
https://t.me/enhobooks
https://t.me/enhobooks

Eneho Books እነሆ መጻሕፍት

08 Jan, 06:47


አዲስ የትርጉም መጽሐፍ

How to stop worrying start living
ርእስ፦ ሕይወት ቀላል ናት
ትርጉም! ኤፍሬም ዓለሙ

ስለዚህ በጥልቀት ተነፍስ... ከመጠን በላይ ማሰብ አቁሞ... ቀደሞ ሲል የሆነወነ ነገር ስመተንተን መሞከር አቁሞ... ገና ያልመጣውንም መተነበይ +ው! ያከበደከወን እንድታቀለው፣ ያወሳሰብከወን እንድታረግበው የዝነኛው ዴል ካሬኔን 'ሕይወት ቀላል ናት፡ አታወሳስባት' መጽሐፍ በጥንቃቄ ተርጉሞና በጥራት ታትሞ መጥቶልሃል።

መጽሐፋን ያዝና ቡናህን ፋት እያልክ ሕይወትህን አሳሞር...


እነሆ መጻሕፍት ዘወትር በልዩ ቅናሽ።

አዲሱ አድራሻችን ሜክሲኮ ተግባረዕድ ት/ቤት ፊት ለፊት የባቡር ትኬት መቂረጫው ላይ ያገኙናል ።

ሥልክ፦ 0912735000
            0905222224

ይህ የእነሆ መጻሕፍት የቴሌ ግራም ቻናላችሁ ነው የተለያዩ አዳዲስ መጻሕፍት ይተዋወቁበታል። የእነሆ መጻሕፍት ግብዣችን ጥቆማ ይቀርብበታል።

https://t.me/enhobooks
https://t.me/enhobooks
https://t.me/enhobooks

Eneho Books እነሆ መጻሕፍት

20 Dec, 08:02


አዲስ መፅሐፍ

በጋዜጠኛ ተስፋ ፈሩ የተፃፈው "አንሶላ ውስጥ ሟች እና ሌሎችም ወጎች" ለንባብ በቃ።

መጽሐፉ 57 ወጎች እና ሽሙጦች የተካተቱበት ሲሆን በ 207 ገፆች ተቀንብቧል። ደራሲው ጋዜጣ ላይ በሚጽፋቸው ቁምነገር አዘል አዝናኝ ጽሑፎች ይታወቃል።

የተለያዩ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፓለቲካዊ  ጉዳዮችን የሚዳስሱ ወጎች በተካተቱበት መፅሐፍ ጀርባ ላይ አቶ ሙሼ ሰሙ፣ አርክቴክት ዮሐንስ መኮንን እና ዶክተር መስፍን ፈቃዴ አስተያየታቸውን አስፍረዋል።

ስልክ፦ 0913145214

Eneho Books እነሆ መጻሕፍት

04 Dec, 15:27


ከታተመ  32 ዓመት የሞላው የፍልስፍና መጽሐፍ በእነሆ መጻሕፍት ያገኙታል።

ይህ የፍልስፍና መጽሐፍ በብዙ ፍልስፍና ለሚወዱ ለሚማሩ የሚጠቅም መጽሐፍ ነው ጥቂት ቅጂዎች እጃችን ላይ አሉ በአዱሱ መገኛችን ተግባረዕድ ት/ቤት ፊት ለፊት የባቡር ትኬት መቁረጫው ላይ ያገኙናል።

*የምዕራባውያን ፍልስፍና ሥልጣኔ ታሪክ*
በቀለ ተገኝ መኰንን

(በውስጥ ገጾቹ የያዙት)

* የግሪኮች ሥልጣኔ ከመሬት አነሣሱ

* ሚሊጦሳዊው ትምህርት ቤት

* ጲፃጐራስ

* ሔራቅሊጦስ

* ጳርሜኒዲስ

* ኤምጲዶቅሊስ

* የአቴና ባህላዊ ሥልጣኔ

* አናግዛጐራስ

* አቶሚስቶቹ

* ጵሮታጐራስ

ክፍል ሁለት:- ሶቅራጥስና ፕሌቶ (አ ፍ ላ ጦን )

* ሶቅራጥስ

* በጥንቱ ሥልጣኔ የስፓርታ ፈንታ

* ፕሌቶ የፍልስፍና ተአምኖቱን የቀዳባቸው
ምንጮች

* የፕሌቶ ተምኔተ ዓለም (ዩቶፒያ)

* የፕሌቶ ጽርሓ አርአያዊ አሚነህላዌ

* የፕሌቶ ዘለዓለማዊት ሕይወት

* የፕሌቶ መድበላተ ዓለማት

* በፕሌቶ ፍልስፍና የገሐዳዩና የጽሩዩ ሐሊዮት ዕውቀት.


እነሆ መጻሕፍት ዘወትር በልዩ ቅናሽ።

አዲሱ አድራሻችን ሜክሲኮ ተግባረዕድ ት/ቤት ፊት ለፊት የባቡር ትኬት መቂረጫው ላይ ያገኙናል ።

ሥልክ፦ 0912735000
            0905222224

ይህ የእነሆ መጻሕፍት የቴሌ ግራም ቻናላችሁ ነው የተለያዩ አዳዲስ መጻሕፍት ይተዋወቁበታል። የእነሆ መጻሕፍት ግብዣችን ጥቆማ ይቀርብበታል።

https://t.me/enhobooks
https://t.me/enhobooks
https://t.me/enhobooks

Eneho Books እነሆ መጻሕፍት

04 Dec, 08:41


የእናት ምድር ኅዘን
ዶ/ር ብርሃኑ ኪዳኔ

ትኩረቱን መልክአ ምድር  የተፈጥሮ ልምላሜ የብዝኅ ሕይወት  ስለሰው ልጅና እንስሳት የተጻፈ የልብወለድ ትረካ ነው ይወዱታል።


ሥልክ፦ 0912735000
            0905222224

ይህ የእነሆ መጻሕፍት የቴሌ ግራም ቻናላችሁ ነው የተለያዩ አዳዲስ መጻሕፍት ይተዋወቁበታል። የእነሆ መጻሕፍት ግብዣችን ጥቆማ ይቀርብበታል።

https://t.me/enhobooks
https://t.me/enhobooks
https://t.me/enhobooks

Eneho Books እነሆ መጻሕፍት

29 Nov, 15:18


ሜክሲኮ ተግባረዕድ ት/ቤት ፊት ለፊት አዲሱ መገኛችን።
የባቡር ትኬት መቁረጫው ላይ ያገኙናል ።

እነሆ መጻሕፍት ዘወትር በልዩ ቅናሽ።

አዲሱ አድራሻችን ሜክሲኮ ተግባረዕድ ት/ቤት ፊት ለፊት የባቡር

ሥልክ፦ 0912735000
0905222224

ይህ የእነሆ መጻሕፍት የቴሌ ግራም ቻናላችሁ ነው የተለያዩ አዳዲስ መጻሕፍት ይተዋወቁበታል። የእነሆ መጻሕፍት ግብዣችን ጥቆማ ይቀርብበታል።

https://t.me/enhobooks
https://t.me/enhobooks
https://t.me/enhobooks

Eneho Books እነሆ መጻሕፍት

29 Nov, 15:08


https://www.ethioeyewitness.com/book-review-%E1%88%B8%E1%88%99%E1%8A%94-shemune/


ሸሙኔ ብዙ የሥነጽሑፍ ሰው የወደዳት መጽሐፍ ናት።(እስቲ አንብቧት)

Eneho Books እነሆ መጻሕፍት

28 Nov, 16:06


***ሁለቱ የቢዝነስ መጻሕፍት
በእንግሊዘኛ እና በአማርኛ ለገበያ ቀርበዋል።***

ታላቅነትህን አትጠራጠር

ታላቅነትህን እንድትገልጥ የሚረዳ መጽሐፍ!!!

YOU are a BADASS

በዓለም ላይ አንተ ማለም ብቻ የምትችለውን አይነት ሕይወት የሚኖሩ ብዙ ሰዎች አሉ፡፡ ከእነዚያ ሰዎች አብዛኞቹ የአንተን ያህል ተሰጥኦ ያላችው አይደሉም፡፡ የስኬታቸው ቁልፍ የሚፈልጉትን ለማግኘት መወሰናቸው፣ አሮጌ _ ሰበቦቻቸውን ማዳማጥ ማቆማቸው፣ መጥፎ ልማዶቻቸውን መተዋቸው እና ማድረግ ያለባቸውን ማድረጋቸው ነው፡

ጄን ሲን ሴሮ
ትርጉም:- ሀኒም ኤልያስ


ከቅጥር፣ ከባለህበት እርገጥ እና ከድህነት

ራስን ነጻ ማውጣት
THE 4-HOUR WORKWEEK

አንድን ችግር በአንድ መንገድ ለመፍታት ሞክራችሁ ያገኛችሁት ውጤት ዝቅተኛ ከሆነ፣ በተቃራኒው ቢሆንስ ኖሮ የሠራሁት? ብላችሁ መጠየቅ ይገባችኋል፡፡ ውጤታማ ያልሆነ አርአያና ከውጤት የማያደርስን መንገድ አትከተሉ፡፡ የምትጠቀሙባቸው ግብዐቶች የማይጠቅሙ ከሆኑ የቱንም ያህል ባለሙያዎች ብትሆኑ የምትሠሩት ምግብ ሊጣፍጥ አይችልም፡፡

ተርጓሚ
ብርሀኑ በላቸው


እነሆ መጻሕፍት ዘወትር በልዩ ቅናሽ።

አዲሱ አድራሻችን ሜክሲኮ ተግባረዕድ ት/ቤት ፊት ለፊት የባቡር ትኬት መቂረጫው ላይ ያገኙናል ።

ሥልክ፦ 0912735000
            0905222224

ይህ የእነሆ መጻሕፍት የቴሌ ግራም ቻናላችሁ ነው የተለያዩ አዳዲስ መጻሕፍት ይተዋወቁበታል። የእነሆ መጻሕፍት ግብዣችን ጥቆማ ይቀርብበታል።

https://t.me/enhobooks
https://t.me/enhobooks
https://t.me/enhobooks

Eneho Books እነሆ መጻሕፍት

27 Nov, 13:43


ሜክሲኮ ተግባረዕድ ት/ቤት ፊት ለፊት የከፈትነው አዲሱ መገኛችን ይጎብኙን።


እነሆ መጻሕፍት ዘወትር በልዩ ቅናሽ።

አዲሱ አድራሻችን ሜክሲኮ ተግባረዕድ ት/ቤት ፊት ለፊት የባቡር ትኬት መቂረጫው ላይ ያገኙናል ።

ሥልክ፦ 0912735000
            0905222224

ይህ የእነሆ መጻሕፍት የቴሌ ግራም ቻናላችሁ ነው የተለያዩ አዳዲስ መጻሕፍት ይተዋወቁበታል። የእነሆ መጻሕፍት ግብዣችን ጥቆማ ይቀርብበታል።

https://t.me/enhobooks
https://t.me/enhobooks
https://t.me/enhobooks

Eneho Books እነሆ መጻሕፍት

26 Nov, 06:40


አሐቲ ድንግል በአዲሱ መደብራችን።

በአዲሱ መገኛችን ሜክሲኮ ተግባረዕድ ፊት ለፊት በሚገኝው  የባቡር ትኬት መቁረጫው ጋር ያገኙናል።

የአባ ገብረ ኪዳን ግርማ

ለአንባብያን አንዳንድ ጥቆማዎች፦

» ይህ መጽሐፍ ስለ እመቤታችን የተጻፈ ሆኖ ሳለ ነገረ ክርስቶስም በብዛት አለበት። ለዚህም ምክንያቱ ጌታ በእመቤታችን እንደሚሰበክ ለመግለጥ እንደሆነ አንባቢው ያስተውል "ዳግመኛም እመቤታችንን እንዲህ ናት ስንል እንዲህማ የሚባል ጌታ አይደለምን? የሚል ጥያቄ ለሚነሣባቸው ወገኖች ለይቶ ለማሳየት ነው፡፡

➢ አንዳዳንድ ሀሳቦች ከርእሰ ጉዳዩ ርቀው የሔዱ ይመስላሉ።የዚህ ምክንያቱ ደግሞ በእያንዳንዱ ሐሳብ እንድናተርፍ ከመፈለጌ የተነሣ ምክሮችንና ማብራሪዎችን በተጓደኝ ማስቀመጤ ነው። ታግሠው የጨረሱት የመጽሓፉን ልብ ለማግኘት ይችላሉ የተንሸዋረረ መረጃ ጨልፎ ከመወሰንም ይድናሉ።የመጽሐፉን ከፊል ሳይሆን ሙሉ እውነት ያገኙ ዘንድ ሙሉውን ቢያነቡት ያስመሰግናቸዋል።

➢ በመካከል ያሉት የግዕዝ ኃይለ ቃላት አንባቢውን ላለማስቸገር ጎላ ባለ ጥቁር ቀለም ተቀምጠዋል።ግዕዙን ቢያነቡት የቤተ ክርስቲያን የአገልግሎት ቋንቋ በመሆኑ ግዕዝ ለማወቅ ትርፍ በቁዔት ይሆናቸዋል።የሚችሉትን አማርኛ ያለ መቆራረጥ ቶሎ አንብበው መረዳት ለሚፈልጉ ደግሞ ግዕዙ ጎልቶ ስለ ተጻፈ እያለፉ ከጭረቱ በኋላ ያለውን አማርኛ ፍቹን ማንበብ ይችላሉ።

➢ የዚህ መጽሐፍ መልካም ትምህርት ሁሉ የቅድስት ቤተ ክርስቲያን ነው።በፊደልም ሆነ በምሥጢር የሳትኩት ካለ ደግሞ የእኔ ብቻ ነው እንጅ ነውር የሌለባት የክርስቶስ ሙሽራ የቤተ ክርስቲያን አይደለም። ቢኖርብኝ ደግሞ አቤት ወዴት ብዬ በእናቴ ለመታረምም ዝግጁ ነኝ።


እነሆ መጻሕፍት ዘወትር በልዩ ቅናሽ።

አዲሱ አድራሻችን ሜክሲኮ ተግባረዕድ ት/ቤት ፊት ለፊት የባቡር ትኬት መቂረጫው ላይ ያገኙናል ።

ሥልክ፦ 0912735000
            0905222224

ይህ የእነሆ መጻሕፍት የቴሌ ግራም ቻናላችሁ ነው የተለያዩ አዳዲስ መጻሕፍት ይተዋወቁበታል። የእነሆ መጻሕፍት ግብዣችን ጥቆማ ይቀርብበታል።

https://t.me/enhobooks
https://t.me/enhobooks
https://t.me/enhobooks

Eneho Books እነሆ መጻሕፍት

23 Nov, 10:05


የሕይወት ተፈራ አዲስ መጽሐፍ

* ተድባብ *

ኩልል ብላ የምትወርድ ርድ ወንዝ ዳር ሲደርሱ፣ ይመር አንዲት ሲቀመጥ ሌሎቹም አረፍ አሉ። ከቤታቸው ከወጡ ጀምሮ ይመር ወንዝ ዳር ሲቀመጥ የመጀመሪያው ነው።

ወረኢሉ ከልካይ ውሃ ዳር ተቀምጦ መሰንቆ የሚጫወተው ትውስ አለው። የውሃው ፍሰት፣ የወፎቹ ዝማሬ፣ እንስራ የሚሞሉ ሳቅ፣ የታዳጊ ዋናተኞች መንቦራጨቅ ፊቱ ድቅን አለ።

ሴቶች ክንፍ አውጥቶ ቢበር ፈቀደ።
ከልጅነት እስከ ዕውቀት ያሳለፈውን የመሰንቆ ታሪኩንም አስታውሶ ሐሳቡ መሬት ለቀቀ።

‹‹ምን ወሰዴህ?›› አለው ሰዒድ።

«አየ… እንዲያው… እስቲ አጫውተን።››

ሰዒድ፣ የይመር ልብ እንደሸፈተ ገባው።

ታንጎዳጉድ ጊዜ ይሉኛል ዴረሳው እኔን ያመመኝን መቸ ያውቀዋል ሰው
መች ይረዳልኛል እርሱ ታልቀመሰው

ሆዴና ጉበቴ በሳት እየጋዩ
ዴህና ነው ይሉኛል የፊቴን እያዩ

ሲል ሁሉም ቀልባቸው ወደሱ ተሳበ።



እነሆ መጻሕፍት ዘወትር በልዩ ቅናሽ።

አዲሱ አድራሻችን ሜክሲኮ ተግባረዕድ ት/ቤት ፊት ለፊት የባቡር ትኬት መቂረጫው ላይ ያገኙናል ።

ሥልክ፦ 0912735000
            0905222224

ይህ የእነሆ መጻሕፍት የቴሌ ግራም ቻናላችሁ ነው የተለያዩ አዳዲስ መጻሕፍት ይተዋወቁበታል። የእነሆ መጻሕፍት ግብዣችን ጥቆማ ይቀርብበታል።

https://t.me/enhobooks
https://t.me/enhobooks
https://t.me/enhobooks

Eneho Books እነሆ መጻሕፍት

22 Nov, 16:39


ነገ በክብር ይመረቃል

የነፍስያ ድምጾች
የግጥም መድብል

ጥሩ ገጣሚ ነው የቋንቋ ለዛው ውብ ነው ለቃላት ለምት ለውበት ይጠነቀቃል የቃላት ዘዬው ያደገበትን ቦታ ይጠቁማል።  የኑስ ሙሐመድ  ከዚህ በፊት የአማርኛ ሰዋሰው አዘጋጅቷል ተወዶለታልም ይህንን የግጥም ስብስብ እነሆ ብሏል እንግዲህ የሰዋሰው አዘጋጅ ግጥም ሲጽፍ አያጓጓም።

ነገ ቅዳሜ ኅዳር 14 በ ከቀኑ 9  በዋልያ መጻሕፍት ከቱሪስት ወረድ ብሎ ኢክላስ ሕንጻ በክብር ተጠርተዋል።

እነሆ መጻሕፍት ዘወትር በልዩ ቅናሽ።

በቅርቡ ሥራ የሚጀምረው አዲሱ አድራሻችን ተግባረዕድ ት/ቤት ፊት ለፊት የባቡር ትኬት መቂረጫው ላይ ያገኙናል ።

ሥልክ፦ 0912735000
            0905222224

ይህ የእነሆ መጻሕፍት የቴሌ ግራም ቻናላችሁ ነው የተለያዩ አዳዲስ መጻሕፍት ይተዋወቁበታል። የእነሆ መጻሕፍት ግብዣችን ጥቆማ ይቀርብበታል።

https://t.me/enhobooks
https://t.me/enhobooks
https://t.me/enhobooks

Eneho Books እነሆ መጻሕፍት

19 Nov, 12:39


እነሆ መጻሕፍት በቅርብ ቀን ሜክሲኮ ከተግባረ ዕድ ፊት ለፊት።

Eneho Books እነሆ መጻሕፍት

13 Nov, 06:42


የኢምፓወር ዐዲስ ዝግጅት!

የምትወዷቸው በቅርቡ መጻሕፍት ለንባብ ያበቁ ደራስያን እና ታዋቂ ሰዓሊያን የሚሳተፉበት ልዩ ፕሮግራም ነው።

ቀን:- ኅዳር 7 እና 8 ቀን 2017 ዓ.ም

ቦታ:- በሚሊኒየም አዳራሽ

ምን ምን ዐይነት ዝግጅቶች አሉ?

፩ኛ. ደራሲያንን የማግኘትና የማስፈረም፣ ሰዓሊያንን እና ሌሎች ባለሙያዎችን የማግኘትና ጥያቄ የመጠየቅ ዕድል ይኖራል፤

፪ኛ. እስከ 600,000 ብር (ስድስት መቶ ሺኽ ብር) የሚያስሸልም ዐዲስ የሥራ ፈጠራ ዐሳብ ውድድር ይኖራል፤

፫ኛ. በፋይናንስ፣ በቢዝነስ፣ በሥራ ፈጠራ፣ በንግድ ክህሎት፣  በጤና ጉዳዮች፣  በፋሽን፣  በውበት አጠባበቅና በሌሎች ርእሰ ጉዳዮች ላይ ውይይቶች ይኖራሉ፤

፬ኛ. የጤና ምርመራ አገልግሎትና የምግብ ዝግጅት ከሼፎች ጋር አለ፤

፭ኛ. የመገበያያ መድረክ፣ የሙዚቃና የመዝናኛ ዝግጅቶች ይኖራሉ::

የኢምፓወር ዐዲስ ዝግጅት ትኬት ክፍያ የሚፈጸመው በቴሌብር  ነው፡፡

Eneho Books እነሆ መጻሕፍት

11 Nov, 11:26


ሐዋሳ ያላችሁ የመጽሐፍ ወዳጆች እነሆ መጻሕፍት እስከ ቅዳሜ ከእናንተ ጋር ነው።

Eneho Books እነሆ መጻሕፍት

09 Nov, 03:28


ዶ/ር ተሻለ አሰፋ ነገ ቅዳሜ ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ አራት ኪሎ "ንቃ " ቡና ከብዙ ቤተሰቦች ጋር ቀጠሮ ይዟል! እናንተስ ?!
(ይትባረክ ዋለልኝ)

በዶ/ር ተሻለ አሰፋ የተፃፈው

"የተውኔት ዝግጅት መሰረታዊያን " የተሰኝውን መፅሐፍ ገዝተው ለማስፈረምና ከተሼ ጋር ቡና እየጠጡ ለመጨዋወት በርካታ የኪነጥበብ ባለሙያዎች ጋዜጠኞች የእርሱ ተማሪዎች ወዳጆቹ ነገ ቅዳሜ ጥቅምት 30 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋት 3:00-5:00 ሰዓት "ንቃ ቡና" ቀጠሮ ይዘዋል!!

በዚህ የመፅሐፍ ግዢ ዘመቻ ላይ ተሳትፋችሁ ገንዘቡን በአካውንቱ ያስገባችሁ ወዳጆች ነገ በተጠቀሰው ሰዓት ተገኝታችሁ የገዛችሁትን መፅሐፍ ዶ/ር ተሻለ አሰፋ በስማችሁ ፈርሞበት በክብር ይሰጣችኃል:: እናንተስ?
"የተውኔት ዝግጅት መሰረታዊያን " ን ያልገዛችኹ፣ ገዝታችኹ ተሼ እንዲፈርምላችኹ የምትፈልጉ ነገ ጎራ በሉ!!

የቅድሚያ ግዢ ዘመቻ ላይ ለመሳተፍና መፅሐፉን
ከደራሲው ከዶ/ር ተሻለ ለመግዛት የምትፈልጉ ሁሉ ከታች ባለው አካውንት ከአንድ መፅሐፍ ጅምሮ መግዛት ትችላላችሁ:: እርሱም በስማችሁ ፈርሞ ይሰጣችኃል:: የአንዱ መፅሐፉ ዋጋ :- 560 ብር ነው::

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ:
የተሻለ አሰፋ የባንክ ሂሳብ ቁጥር:-
1000024912659
ስልክ ቁጥር:-
+251 91 201 6775
ደውለው ተሻለን ያናግሩ::

አድራሻ:- "ንቃ ቡና"
ከአራት ኪሎ ወደ ፒያሳ በሚወስደው መንገድ፣
ከአራዳ ክፍለ ከተማ አጠገብ፤ አንግላ በርገር የሚገኝበት አንደኛ ፎቅ።

መረጃውን ለሌሎች #share ሼር በማድረግ ተባባሩን::

Eneho Books እነሆ መጻሕፍት

08 Nov, 04:35


ከነገ ጀምሮ ውቧ ሐዋሳ Eneho books - እነሆ መጻሕፍት ብቅ ብለን አንድ ሳምንት እንከትማለን።
መልካም ንባብ።

ሥልክ፦ 0912735000
0905222224

ይህ የእነሆ መጻሕፍት የቴሌ ግራም ቻናላችሁ ነው የተለያዩ አዳዲስ መጻሕፍት ይተዋወቁበታል። የእነሆ መጻሕፍት ግብዣችን ጥቆማ ይቀርብበታል።

https://t.me/enhobooks
https://t.me/enhobooks
https://t.me/enhobooks

Eneho Books እነሆ መጻሕፍት

06 Nov, 14:58


       በአንባቢዎች የተወደደው የማምሻ ወጎች

                የለማኙ ጽሑፍ

አዪ! ...ለዚኽ ለማኝ ዐንገቱ ላይ ያንጠለጠለውን ጽ ጽሑፍ የጻፈለት ማን ይኾን?

''ስለመድኃኒዓለም ቸግሮኛል እ ረ ዱ ኝ!" ይላል። ወንድሜ ! ...ፈጣሪ ይስጥልን! …እስኪ የሚቀጥለው ቤት ኺድና ጠይቅ! ጥያቄኽ መልስ ያገኝ ይኾናል፡፡

                       ***

                   ምርቃቱ

የበዓል ፕሮግራም በቴሌቪዥን እየተላለፈ አንድ አረጋዊ ፣ መርቁ!” ሲባሉ፣ "ሰላም የሚነሳን፣ ሰላሙን ይጣ!" ብለው ጀመሩ:: አንዱ ተናድዶ፣ "ቲቪውን አጥፋው!" ብሎ ጮኸብኝ። "ለምን?'' እለዋለኹ፣

*ዐይኔ እያየማ መንግሥቴ አይሰደብብኝም!"
በለው!

4ኪሎ ኪሎ ምኒልክ ት/ቤት ፊት ለፊት ከሮሚና ዝቅ ብሎ የቀድሞ መደብራችን  ላይ ያገኙናል።

ሥልክ፦ 0912735000
            0905222224

ይህ የእነሆ መጻሕፍት የቴሌ ግራም ቻናላችሁ ነው የተለያዩ አዳዲስ መጻሕፍት ይተዋወቁበታል። የእነሆ መጻሕፍት ግብዣችን ጥቆማ ይቀርብበታል።

https://t.me/enhobooks
https://t.me/enhobooks
https://t.me/enhobooks

Eneho Books እነሆ መጻሕፍት

02 Nov, 06:44


አዲሱ የዲያቆን ሔኖክ ኃይሌ አዲስ መጽሐፍ።

የኤፌሶን ወንዝ

*"አሞናለሁ ግን አላምንም**

ልጁ የታመመበት አባት ነው:: ጌታን "ቢቻልህስ : ልጄን ፈውስልኝ" አለው:: ኢየሱስም፦ ቢቻልህ ትላለህ፤ ለሚያምን ሁሉ ይቻላል፡ አለው። ይህን ጊዜ ሰውዬው ''ወዲያውም የብላቴናው አባት ጮኾ፥ አምናለሁ፤ አስማመኔን እርዳው፡ አለ" ማር. ፱፥፳፬

የዚህ ሰውዬ ንግግር ፍቺ የሚፈልግ ቅኔ ይሆንብኛል "አምናለሁ _አለማመኔን እርዳው" ይኼ _ ሰውዬ ያምናል ወይንስ አያምንም? ያምናል እንዳንል "አለማመኔን" ይላል ፤ አያምንም እንዳንል "አምናለሁ" ይላል::

የቸገረ ነገር ነው? ሁሉን አዋቂው መድኃኔዓለም ምን ለማለት እንደፈለገ ገብቶት ልጁን ፈወሰለት:: እኔ አላዋቂው ግን "ለምናለሁ አስማመኔን አርዳው" የሚለውን ቃል አለማመን እንዴት ያለ ነው? ብዬ እየደጋገምኩት ቀረሁ:: እያመኑ መላልሼ ሳጤነው ግን ሰውዬው የእኔኑ ድክመት እየተናገረ እንደሆነ ገባኝ:: አምናለሁ እላለሁ በእርግጥ በፈጣሪ መኖር አምናለሁ::

ግን ደግሞ በእርሱ ታምኜ ሁሉን እንደሚችልም አምናለሁ:: ግን ደግሞ በእርሱ ታምኜ አላውቅምና በሥራዬ እክደዋለሁ:: ኑሮዬ"በሥራቸው ሥራቸው ይክዱታል” ከተባሉት
የሚመደብ ነው:: (ቲቶ ፩፥፲፮

ኪሎ ምኒልክ ት/ቤት ፊት ለፊት ከሮሚና ዝቅ ብሎ የቀድሞ መደብራችን  ላይ ያገኙናል።

ሥልክ፦ 0912735000
            0905222224

ይህ የእነሆ መጻሕፍት የቴሌ ግራም ቻናላችሁ ነው የተለያዩ አዳዲስ መጻሕፍት ይተዋወቁበታል። የእነሆ መጻሕፍት ግብዣችን ጥቆማ ይቀርብበታል።

https://t.me/enhobooks
https://t.me/enhobooks
https://t.me/enhobooks

Eneho Books እነሆ መጻሕፍት

29 Oct, 16:49


"በከንፈርሽ በራፍ" የተሰኝው የዮሐንስ ሞላ ሥነ ግጥም መጽሐፍ ነገ ይመረቃል ይታደሙ ዘንድ ተጋብዘዋል።

Eneho Books እነሆ መጻሕፍት

27 Oct, 10:17


ሰበር ዜና!

ሁምናሳ ገርቢቻ ረቢ ከነገ ሰኞ ጀምሮ እስከ ዐርብ "ንቃ ቡና" ይገኛል።

ሰዓት:- ጠዋት 3:45 - 6:00 ሰዓት፤
ከሰዓት 8:25 - 11:00 ሰዓት።

~ "የማምሻ ወጎች"ን ያልገዛችኹ፣

~ ተሸልማችኹ ያልወሰዳችኹ፣

~ ገዝታችኹ ሁምኔ እንዲፈርምላችኹ የምትፈልጉ (ማስፈረም ፈልጋችኹ ያላገኛችኹት)፣

~ እንዲኹም ከሁምኔ ጋር ምርጥ ቡና እየቀማመሳችኹ ጥቂት ለማውጋት የምትሹ መከሰት ትችላላችኹ።

አድራሻ:- "ንቃ ቡና"
ከአራት ኪሎ ወደ ፒያሳ በሚወስደው መንገድ፣
ከአራዳ ክፍለ ከተማ አጠገብ፤ አንግላ በርገር የሚገኝበት አንደኛ
ፎቅ።

Eneho Books እነሆ መጻሕፍት

18 Oct, 09:18


ጥርስ የማያስከድነው መጽሐፍ

የማምሻ ወጎች

ሥልክ፦ 0912735000
0905222224

ይህ የእነሆ መጻሕፍት የቴሌ ግራም ቻናላችሁ ነው የተለያዩ አዳዲስ መጻሕፍት ይተዋወቁበታል። የእነሆ መጻሕፍት ግብዣችን ጥቆማ ይቀርብበታል።

https://t.me/enhobooks
https://t.me/enhobooks
https://t.me/enhobooks

Eneho Books እነሆ መጻሕፍት

18 Oct, 07:40


የዮሐንስ ሞላ አዲሱ መጽሐፍ

Eneho Books እነሆ መጻሕፍት

17 Oct, 12:27


ግራ የገባው???

Eneho Books እነሆ መጻሕፍት

12 Oct, 13:36


ይሄው ደስ የሚል መልካም ዜና

እነሆ መጻሕፍት በሚያደርገው የመጻሕት  ሽያጭ እና ሥጦታ  (ጊዜ ሲያልፍ )  ደራሲ አበበ አምባው 5 መጽሐፍ ለናንተ ተሸልማችኋል። መጽሐፋ ሥነ አእምሮ ዙሪያ የተጻፈ ልብወለድ መጽሐፍ ነው።

ለመሸለም  ሁለት መጽሐፍት በቅናሽ መሸመት በቂ ነው።


ከመስከረም 30 እስከ ጥቅምት 10 ድረስ የሚቆየው የመጻሕፍት ቅናሽና ሥጦታ እንደቀጠለ ነው።


4ኪሎ ምኒልክ ት/ቤት ፊት ለፊት ከሮሚና ዝቅ ብሎ።

ሥልክ፦ 0912735000
            0905222224

ይህ የእነሆ መጻሕፍት የቴሌ ግራም ቻናላችሁ ነው የተለያዩ አዳዲስ መጻሕፍት ይተዋወቁበታል። የእነሆ መጻሕፍት ግብዣችን ጥቆማ ይቀርብበታል።

https://t.me/enhobooks
https://t.me/enhobooks
https://t.me/enhobooks

Eneho Books እነሆ መጻሕፍት

11 Oct, 18:01


**የቅናሽ ሽያጭና ሥጦታው እንደቀጠለ ነው

ሁለት መጻሕፍት ይሸምቱ 1 መጻሕፍት ከእነሆ በስጦታ ያገኛሉ።

እነሆ መጻሕፍት 4ኪሎ ምኒልክ ት/ቤት ፊት ለፊት ከሮሚና ዝቅ ብሎ።

ሥልክ፦ 0912735000
0905222224

ይህ የእነሆ መጻሕፍት የቴሌ ግራም ቻናላችሁ ነው የተለያዩ አዳዲስ መጻሕፍት ይተዋወቁበታል። የእነሆ መጻሕፍት ግብዣችን ጥቆማ ይቀርብበታል።

https://t.me/enhobooks
https://t.me/enhobooks
https://t.me/enhobooks

Eneho Books እነሆ መጻሕፍት

11 Oct, 05:23


አዲስ መጽሐፍ
ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት
(በአራቱም ሃይማኖቶች)

ወንተኛ ሳይሆን ከብዙ ልፋትና መንከራተት በኋላ ይህን የመሰለ ድንቅ ሥራውን አቅርቦልናል። ሥራው ምን ያህል ከባድ እንደነበረ ይህን መጽሐፍ የሚያነበው ይረዳዋል። በግምት እና በመሰለኝ ሳይሆን በሳይንሳዊ ዘዴ በስልት እና በስሌት የተሠራ ነው።

ሀገሬን በአራቱ ሀይማኖቶች መነፅር ማየት እፈልጋለሁ። በተለይ ባለፉት 20 ዓመታት የሃይማኖቶቹ የጥበብ ሰዎች በመዝሙር፣ በመንዙማና በነሺዳ እንዴት እንዳገለገሉዋት ልወቅ ባይ ከእዚህ የተሻለ መጽሐፍ ሊያጎኝ አያገኝም።

የማርያምወርቅ እጅግ ቅን ትሑት ጸሐፊ መሆኑን ሥራውን በማየት መመስከር ይቻላል። ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነት በአራቱም ሃይማኖቶች እንዴት ተገለፁ? ለምንድነው ዘማሪዎች እና ሙንሺዶቹ ትናንትን ናፍቀው ያ ቀን እንዳመለስ የሚጠያቁት? መጽሐፉን እያነበብን ከራሳችን ጋር ቆም ብለን እንድናወራ ይጋብዘናል።

ሑሴን ከድር (ጋዜጠኛ፣ ደራሲ እና ዓርታኢ )


4ኪሎ ምኒልክ ት/ቤት ፊት ለፊት ከሮሚና ዝቅ ብሎ።

ሥልክ፦ 0912735000
            0905222224

ይህ የእነሆ መጻሕፍት የቴሌ ግራም ቻናላችሁ ነው የተለያዩ አዳዲስ መጻሕፍት ይተዋወቁበታል። የእነሆ መጻሕፍት ግብዣችን ጥቆማ ይቀርብበታል።

https://t.me/enhobooks
https://t.me/enhobooks
https://t.me/enhobooks

Eneho Books እነሆ መጻሕፍት

11 Oct, 03:09


ቅናሽና የመጽሐፍ ስጦታው እንደቀጠለ ነው

ከመስከረም 30 እስከ ጥቅምት 10 የሚቆይ የመጻሕፍት ቅናሽና ሽልማት

እነሆ መጻሕፍት ብቅ ብላችሁ ሁለት መጻሕፍት ከሸመታችሁ አንድ ተጨማሪ የሥጦታ መጽሐፍ ይጠብቃችኋል።

አድራሻ፦ 4ኪሎ ምኒልክ ት/ቤት ፊት ለፊት ከሮሚና ዝቅ ብሎ

Eneho Books እነሆ መጻሕፍት

10 Oct, 13:19


ጊዜውን ተጠቀሙበት

ከዛሬ ከመስከረም 30 እስከ ጥቅምት 10 የሚቆይ የመጻሕፍት ቅናሽና ሽልማት

እነሆ መጻሕፍት ብቅ ብላችሁ ሁለት መጻሕፍት ከሸመታችሁ አንድ ተጨማሪ የሥጦታ መጽሐፍ ይጠብቃችኋል።

አድራሻ፦ 4ኪሎ ምኒልክ ት/ቤት ፊት ለፊት ከሮሚና ዝቅ ብሎ

Eneho Books እነሆ መጻሕፍት

10 Oct, 05:54


ክዛሬ ከመስከረም 30 እስከ ጥቅምት 10 የሚቆይ የመጻሕፍት ቅናሽና ሽልማት

እነሆ መጻሕፍት ብቅ ብላችሁ ሁለት መጻሕፍት ከሸመታችሁ አንድ ተጨማሪ የሥጦታ መጽሐፍ ይጠብቃችኋል።

አድራሻ፦ 4ኪሎ ምኒልክ ት/ቤት ፊት ለፊት ከሮሚና ዝቅ ብሎ

Eneho Books እነሆ መጻሕፍት

09 Oct, 08:55


ከመስከረም 30 እስከ ጥቅምት 10 የሚቆይ የመጻሕፍት ቅናሽና ሽልማት

እነሆ መጻሕፍት ብቅ ብላችሁ ሁለት መጻሕፍት ከሸመታችሁ አንድ ተጨማሪ የሥጦታ መጽሐፍ ይጠብቃችኋል።

አድራሻ፦ 4ኪሎ ምኒልክ ት/ቤት ፊት ለፊት ከሮሚና ዝቅ ብሎ

Eneho Books እነሆ መጻሕፍት

09 Oct, 07:37


ከመስከረም 30 እስከ ጥቅምት 10 የሚቆይ የመጻሕፍት ቅናሽና ሽልማት

እነሆ መጻሕፍት ብቅ ብላችሁ ሁለት መጻሕፍት ከሸመታችሁ አንድ ተጨማሪ የሥጦታ መጽሐፍ ይጠብቃችኋል።

አድራሻ፦ 4ኪሎ ምኒልክ ት/ቤት ፊት ለፊት ከሮሚና ዝቅ ብሎ

Eneho Books እነሆ መጻሕፍት

09 Oct, 05:57


ከ መስከረም 30 እስከ ጥቅምት 10

Eneho Books እነሆ መጻሕፍት

08 Oct, 10:14


ከ መስከረም 30 እስከ ጥቅምት 10

Eneho Books እነሆ መጻሕፍት

08 Oct, 09:06


https://youtu.be/7rCpzBUig9Y?si=7KKmpWj-O3stmmkL

Eneho Books እነሆ መጻሕፍት

07 Oct, 13:03


**በአንባቢ የተወደደው መጽሐፍ**

*ጠበኛ እውነቶች*
      ሜሪ ፈለቀ

ጥላቻ የሚያምር ነገር መሆኑን አላውቅም፡፡ ጥላቻን የተሸከመ ልብ ንፁህ መባሉም አይገባኝም፡፡” አልኳት::

“አያምርም፡፡ አዎን ጥላቻ አያምርም፡፡ አየህ እውነትህን? ሁሉም ሰው በልቡ ለማንም ማሳየት የማይፈልገው ቆሻሻ ይኖረዋል፡፡ ᎙_ ጥላቻ፣ ክፋት፣ ግልፍተኝነት፣ ራስን መውደድ….. አንዱ በነነ ይኖርበታል፡፡

ልዩነቱ ብዙዎቻችን ያ ባሕሪያችን በአስገዳጅ ሁኔታ ፈንቅሎ ካልተገለጠ በስተቀር ንጹሕ፣ ቅን እና ሁኔታ  እንደሆንን እናስመስላለን፡፡ አንተ እንደዛ አይደለህም፡፡

የተሰማህንና የሆንከውን ብቻ ነው የምትኖረው፡፡ የኖርከው ሕይወት የፈጠረብህን ጥላቻና ሽሽት አትደብቀውም፡፡ ያ ደግሞ እንድትድን ያደርግሃል። አንተ ክፉ ልብ የለህም፡፡ ማንንም መጉዳት አስበህ አትጎዳም።



4ኪሎ ምኒልክ ት/ቤት ፊት ለፊት ከሮሚና ዝቅ ብሎ።

ሥልክ፦ 0912735000
            0905222224

ይህ የእነሆ መጻሕፍት የቴሌ ግራም ቻናላችሁ ነው የተለያዩ አዳዲስ መጻሕፍት ይተዋወቁበታል። የእነሆ መጻሕፍት ግብዣችን ጥቆማ ይቀርብበታል።

https://t.me/enhobooks
https://t.me/enhobooks
https://t.me/enhobooks

Eneho Books እነሆ መጻሕፍት

06 Oct, 14:15


**እነሆ መጻሕፍት ስለመጡ የሚያገኙት...***

እነዚህ በተለምዶ አነቃቂ እና የቢዝነስ ተብለው የሚጠሩ መጻሕፍት ኦሪጅናል ኅትሞቹን እነሆ መጻሕፍት ያገኛሉ።

4ኪሎ ምኒልክ ት/ቤት ፊት ለፊት ከሮሚና ዝቅ ብሎ።

ሥልክ፦ 0912735000
            0905222224

ይህ የእነሆ መጻሕፍት የቴሌ ግራም ቻናላችሁ ነው የተለያዩ አዳዲስ መጻሕፍት ይተዋወቁበታል። የእነሆ መጻሕፍት ግብዣችን ጥቆማ ይቀርብበታል።

https://t.me/enhobooks
https://t.me/enhobooks
https://t.me/enhobooks