የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️ @dr_of_heart Channel on Telegram

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

@dr_of_heart


የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️ (Amharic)

ሰላም እና እንባዳላህ! የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️ ከዚህ ጋር የሚገኙትን መረጃዎችን ይከታተሉና ለተጨማሪ የብሮድካስቴራው ሰው ለመደገፍ/መታደግ የመደበቅ ችግሮች ከሞባይሎች ጋር መመልከት እና ስለማዋል ምልከታችንን በቀላሉ በጣም ምን ለማለት ይታወናል። የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️ የሚስክራዮችን ዝግጅት ለማስተምረያ ጠብቀህ ተማሪዎችዎን በተመለሱ ተወካዮች ያለባቸውን የሙስሊሞች መወያያ ቻናልን ለመተላለፍ ይጠቀሙ። እባኮት ለመመልከት እባኮት እና የብሮድካስቴራው ሰው ያግኙ።

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

15 Feb, 14:56


🎧  #የምሽት #ስንቅ #ለቀልባችን🎧
   
#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር!

https://t.me/Qallbdoc  💡
https://t.me/dr_of_heart💡
    #የእለቱ #መልዕክት
👇👇👇👇👇👇👇

🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
#አየያዙ #ብርቱ #የሆነው #የአለማቱ #ጌታ!

ነቢዩ ሰለላሁ አለይሂ  ወሰለም 🤲እንዲህ ብለዋል፦

﴿إنَّ اللَّهَ عزَّ وجلَّ يُمْلِي لِلظّالِمِ، فإذا أخَذَهُ لَمْ يُفْلِتْهُ، ثُمَّ قَرَأَ وكَذلكَ أخْذُ رَبِّكَ، إذا أخَذَ القُرى وهي ظالِمَةٌ إنَّ أخْذَهُ ألِيمٌ شَدِيدٌ﴾

“የላቀውና ከፍ ያለው አሏህ በደለኛን ያቆያል፤ የያዘው ግዜ ግን እንዲሁ አይለቀውም (አይቀጡ ቅጣት ነው የሚቀጣው)። ከዛ ይህን የቁርዓን አንቀፅ አነበቡ፦ ‘የጌታህም ቅጣት የከተሞችን ሰዎች እነሱ በዳዮች ሲሆኑ በቀጣቸው ጊዜ እንደዚህ ነው። ቅጣቱ በእርግጥ አሳማሚ ብርቱ ነው።’”

🌴 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 2583 🌴

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

15 Feb, 07:09


🤲🤲🤲🌗

https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

15 Feb, 07:01


إِلَّا تَنصُرُوهُ فَقَدْ نَصَرَهُ اللَّهُ إِذْ أَخْرَجَهُ الَّذِينَ كَفَرُوا ...

(ነቢዩን) ባትረዱት እነዚያ የካዱት ሕዝቦች የሁለት (ሰዎች) ሁለተኛ ኾኖ (ከመካ) ባወጡት ጊዜ አላህ በእርግጥ ረድቶታል፡፡ ሁለቱም በዋሻው ሳሉ ለጓደኛው አትዘን አላህ ከእኛ ጋር ነውና ባለ ጊዜ አላህም መረጋጋትን በእርሱ ላይ አወረደ፡፡ ባላያችኋቸውም ሰራዊት አበረታው፡፡


https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

14 Feb, 15:55


🎧  #የምሽት #ስንቅ #ለቀልባችን🎧
   
#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር!


https://t.me/Qallbdoc  💡
https://t.me/dr_of_heart💡
   #የእለቱ #መልዕክት👇👇
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴

#ትልቅ #ምንዳ #ያለው #ነፈቃ (ወጪ) #የቱ #ነው?

ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦

“በአሏህ መንገድ ላይ ወጪ ካደረከው ዲናር፣ ባሪያ ነፃ ለመውጣት ወጪ ካደረከው ዲናር፣ ለድሃ (ለሚስኪን) ወጪ ካደረከው ዲናር፣ ለቤተሰብህ ወጪ ካደረከው ዲናር ትልቅ አጅርና ምንዳ ያለው ለቤተሰብህ ወጪ ያደረከው ዲናር ነው።”

﴿دِينَارٌ أَنْفَقْتَهُ فِي سَبِيلِ اللَّهِ، وَدِينَارٌ أَنْفَقْتَهُ فِي رَقَبَةٍ، وَدِينَارٌ تَصَدَّقْتَ بِهِ عَلَى مِسْكِينٍ، وَدِينَارٌ أَنْفَقْتَهُ عَلَى أَهْلِكَ، أَعْظَمُهَا أَجْرًا ؛ الَّذِي أَنْفَقْتَهُ عَلَى أَهْلِكَ﴾

🌴ሙስሊም ዘግበውታል🌴

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

14 Feb, 08:13


📌ይጠንቀቁ..

እንዳያመልጦት ኋላ አልሰማሁም ነበር የለም!

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

13 Feb, 15:28


🎧  #የምሽት #ስንቅ #ለቀልባችን🎧
   
#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር!

https://t.me/Qallbdoc 
      💡💡💡

https://t.me/dr_of_heart💡💡💡
   #የእለቱ #መልዕክት👇👇
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴

️#ከዱዓቻን #ተቀባይነት #ማጣት #በስተጀርባ #ያለው #እውነታ!

ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦

﴿إِنَّ اللَّهَ طَيِّبٌ لَا يَقْبَلُ إِلَّا طَيِّبًا، وَإِنَّ اللَّهَ أَمَرَ الْمُؤْمِنِينَ بِمَا أَمَرَ بِهِ الْمُرْسَلِينَ، فَقَالَ : { يَا أَيُّهَا الرُّسُلُ كُلُوا مِنَ الطَّيِّبَاتِ وَاعْمَلُوا صَالِحًا إِنِّي بِمَا تَعْمَلُونَ عَلِيمٌ } ، وَقَالَ : { يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا كُلُوا مِنْ طَيِّبَاتِ مَا رَزَقْنَاكُمْ } ، ثُمَّ ذَكَرَ الرَّجُلَ يُطِيلُ السَّفَرَ أَشْعَثَ أَغْبَرَ يَمُدُّ يَدَيْهِ إِلَى السَّمَاءِ : يَا رَبِّ يَا رَبِّ، وَمَطْعَمُهُ حَرَامٌ، وَمَشْرَبُهُ حَرَامٌ، وَمَلْبَسُهُ حَرَامٌ، وَغُذِيَ بِالْحَرَامِ، فَأَنَّى يُسْتَجَابُ لِذَلِكَ﴾

#አሏህ ጥሩ (ከነውር ሁሉ የፀዳ) ነው። ጥሩን እንጂ አይቀበልም። አላህ መልእክተኞችን ባዘዘበት አማኞችን አዟል። የላቀው እንዲህ ብሏል፦ ‘እናንተ መልእክተኞች ሆይ! ከጥሩ ነገሮች ብሉ። መልካምንም ስሩ።’ የላቀው እንዲህም ብሏል፦ ‘እናንተ ያመናችሁ ሆይ ከለገስናችሁ ከጥሩዎቹ ብሉ።’ ከዚያም የሆነን (በመልካም ስራ ላይ) ጉዞ የሚያረዝምን ሰው ጠቀሱ። ፀጉሩ የተንጨባረረ፤ አቧራ የለበሰ ነው። ‘ጌታ ሆይ! ጌታ ሆይ!’ እያለ እጆቹን ወደ ሰማይ ይዘረጋል። ምግቡ ግን ሐራም ነው። መጠጡም ሐራም ነው። ልብሱም ሐራም ነው። በሐራምም ተገንብቷል። ‘ታዲያ እንዴት (ዱዓው) ተቀባይነት ይኖረዋል?’”

🌴 ሙስሊም ዘግበውታል🌴

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

13 Feb, 05:44


🤲🤲🤲🌗

https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

13 Feb, 05:24


وَلَوْ بَسَطَ اللَّهُ الرِّزْقَ لِعِبَادِهِ لَبَغَوْا فِي الْأَرْضِ وَلَٰكِن يُنَزِّلُ بِقَدَرٍ مَّا يَشَاءُ ۚ إِنَّهُ بِعِبَادِهِ خَبِيرٌ بَصِيرٌ........

" አላህም ለባሮቹ (ሁሉ) ሲሳይን በዘረጋ ኖሮ በምድር ውስጥ (ሁሉም) ወሰን ባለፉ ነበር፡፡ ግን የሚሻውን በልክ ያወርዳል፡፡ እርሱ በባሮቹ ውስጥ ዐዋቂ ተመልካች ነውና፡፡"


https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

12 Feb, 14:56


🎧  #የምሽት #ስንቅ #ለቀልባችን🎧
   
#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር!

https://t.me/Qallbdoc 
      💡💡💡

https://t.me/dr_of_heart💡💡💡
   #የእለቱ #መልዕክት👇👇
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴

#ላንተም #አምሳያውን

ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤️ እንዲህ ብለዋል፦

﴿ما مِن عَبْدٍ مُسْلِمٍ يَدْعُو لأَخِيهِ بظَهْرِ الغَيْبِ، إلّا قالَ المَلَكُ: ولَكَ بمِثْلٍ﴾

“አንድ ሙስሊም ባሪያ ወንድሙ በሌለበት (አስታውሶ) በሩቅ ዱአእ ያደረገለት እንደሆነ መላኢካው ላንተም አምሳያውን ይለዋል።”

🌴ሙስሊም ዘግበውታል: 2732🌴

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

12 Feb, 05:34


🤲🤲🤲🌗

https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

12 Feb, 05:33


وَمَا أَرْسَلْنَاكَ إِلَّا رَحْمَةً لِّلْعَالَمِينَ

(ሙሐመድ ሆይ!) ለዓለማትም እዝነት አድርገን እንጅ አልላክንህም፡፡"
🤲❤️

https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

11 Feb, 15:36


🎧  #የምሽት #ስንቅ #ለቀልባችን🎧
   
#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር!

https://t.me/Qallbdoc 
      💡💡💡

https://t.me/dr_of_heart💡💡💡
   #የእለቱ #መልዕክት👇👇
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
# በስርህ #ያሉት #ኻዲሞች (ሰራተኞች) ወንድሞችህ ናቸውና ሃቃቸውን ጠብቅ!

ከአቡ ዘር  ተይዞ፡ እንዲህ ይላል፦

﴿إنِّي سابَبْتُ رَجُلًا فَعَيَّرْتُهُ بأُمِّهِ، فَقالَ لي النبيُّ 📿: يا أبا ذَرٍّ أعَيَّرْتَهُ بأُمِّهِ؟ إنَّكَ امْرُؤٌ فِيكَ جاهِلِيَّةٌ، إخْوانُكُمْ خَوَلُكُمْ، جَعَلَهُمُ اللَّهُ تَحْتَ أيْدِيكُمْ، فمَن كانَ أخُوهُ تَحْتَ يَدِهِ، فَلْيُطْعِمْهُ ممّا يَأْكُلُ، ولْيُلْبِسْهُ ممّا يَلْبَسُ، ولا تُكَلِّفُوهُمْ ما يَغْلِبُهُمْ، فإنْ كَلَّفْتُمُوهُمْ فأعِينُوهُمْ.﴾

“አንድን ሰው እናቱን በመጥፎ ስም በመጥራት አነወርኩት፡፡ ነቢዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉኝ፦ አቡ ዘር ሆይ! በእናቱ አነወርከውን? አንተ በውስጥህ የጃሂሊያ (የአላዋቂያን) ባሕሪ ያለብህ ነህ። ባሪያዎቻችሁ ማለት ወንድሞቻችሁ ናቸው፡፡ አሏህ በእጆቻችሁ ስር አድርጓቸዋል። ወንድሙ በእጁ ስር የገባለት ሰው ከሚበላው ይመግበው፣ ከሚለብሰው ያልብሰው፣ የማይችሉትንም ነገር እንዲሠሩ አትጠይቋቸው። ይህን የምትፈጽሙ ከሆነ ግን እግዟቸው።”

🌴 ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 30🌴

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

11 Feb, 04:08


وَمَن يَعْشُ عَن ذِكْرِ الرَّحْمَٰنِ نُقَيِّضْ لَهُ شَيْطَانًا فَهُوَ لَهُ قَرِينٌ.......

" ከአልረሕማን ግሣጼ (ከቁርኣን) የሚደናበርም ሰው ለእርሱ ሰይጣንን እናስጠጋለን፡፡ ስለዚህ እርሱ ለእርሱ ቁራኛ ነው፡፡"

https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

11 Feb, 04:07


🤲🤲🤲🌗

https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

10 Feb, 15:04


🎧  #የምሽት #ስንቅ #ለቀልባችን🎧
   
#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር!

https://t.me/Qallbdoc 
      💡💡💡

https://t.me/dr_of_heart💡💡💡
   #የእለቱ #መልዕክት👇👇
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴

#ተወኩል (በአሏህ መመካት) የሚባለው ነገር ከሰበብ ጋር እጅጉን የተቆራኘ ነገር ነው። በእያንዳንዱ ተግባራችን ላይ በአላህ መመካት ተገቢ ሆኖ ሳለ ሰበብ ማድረሱን መዘንጋት የለብንም!

ከአነስ ቢን ማሊክ  ተይዞ፡ እንዲህ ይላል፦

﴿قال رجلٌ يا رسولَ اللهِ أعقِلُها وأتوكَّلُ أو أُطلقُها وأتوكَّلُ قال اعقِلها وتوكَّلْ﴾

“አንድ ሰው እንዲህ አለ፦ አንቱ የአሏህ መልዕክተኛ ሆይ! ግመሌን አስሬ (ጥበቃውን) በአሏህ ልመካ ወይስ እንዲሁ ለቅቂያት በአሏህ ላይ ልመካ? አሉት፦ ግመልህን አስርህ በአሏህ ተመካ።”

🌴 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል፡ 3517🌴

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

09 Feb, 15:16


🎧  #የምሽት #ስንቅ #ለቀልባችን🎧
   
#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር!

https://t.me/Qallbdoc 
      💡💡💡

https://t.me/dr_of_heart💡💡💡
   #የእለቱ #መልዕክት👇👇
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
#የሙዕሚን #ህይወት #በዱኒያ #ሀገር!

ከአብደላህ ቢን መስዑድ (📿) ተይዞ፡ እንዲህ ይላል፦

﴿نَامَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ عَلَى حَصِيرٍ، فَقَامَ وَقَدْ أَثَّرَ فِي جَنْبِهِ، فَقُلْنَا : يَا رَسُولَ اللَّهِ، لَوِ اتَّخَذْنَا لَكَ وِطَاءً. فَقَالَ : " مَا لِي وَلِلدُّنْيَا، مَا أَنَا فِي الدُّنْيَا إِلَّا كَرَاكِبٍ اسْتَظَلَّ تَحْتَ شَجَرَةٍ ثُمَّ رَاحَ وَتَرَكَهَا﴾

“የአሏህ መልዕክተኛ ሰላሏ አለይሂ ወሰለም ሰሌን ላይ ተኙና ጀርባቸው ላይ የሰሌኑ ፋና እየታየ ተነሱ። እኛም የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! የተመቸ ምንጣፍ ብናደርግሎትስ? አልናቸው። እሳቸውም እንዲህ አሉ፦ ‘እኔና ዱንያ ምን አገናኘን። እኔኮ ዱንያ ውስጥ ልክ ዛፍ ስር እንደተጠለለና ትቷት እንደሄደ መንገደኛ እንጂ ሌላ አይደለሁም።’”

📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል፡ 2377

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

09 Feb, 06:42


🤲🤲🤲🌗

https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

09 Feb, 06:38


مَن جَاءَ بِالْحَسَنَةِ فَلَهُ عَشْرُ أَمْثَالِهَا ۖ وَمَن جَاءَ بِالسَّيِّئَةِ فَلَا يُجْزَىٰ إِلَّا مِثْلَهَا وَهُمْ لَا يُظْلَمُونَ

" በመልካም ሥራ የመጣ ሰው ለእርሱ ዐሥር ብጤዎችዋ አሉት፡፡ በክፉ ሥራም የመጣ ሰው ብጤዋን እንጅ አይመነዳም፡፡ እነርሱም አይበደሉም፡፡"


https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

08 Feb, 14:55


🎧  #የምሽት #ስንቅ #ለቀልባችን🎧
   
#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር!

https://t.me/Qallbdoc 
      💡💡💡

https://t.me/dr_of_heart💡💡💡
   #የእለቱ #መልዕክት👇👇
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴

#የማያውቁትን #ሐጥያቴን #ማርልኝ!

ከአዲይ ቢን አርጣዓህ ተይዞ፡ እንዲህ ይላል፦

﴿كان الرَّجلُ من أصحابِ النَّبيِّ إذا زكِّي قال: اللَّهمَّ لا تُؤاخِذني بما يقولونَ، واغفِرْ لي ما لا يَعلَمونَ [وَاجْعَلْنِيْ خَيْرًا مِمَّا يَظُنُّوْنَ]﴾

“ከነቢዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🤲 ባልደረቦች አንዱ ሰዎች ሞገሳ በሚሰጡት ግዜ እንዲህ ይል ነበር፦ ‘አሏህ ሆይ! እነሱ በሚሉት አትያዘኝ፤ የማያውቁትን (ሐጥያቴን) ማርልኝ። እነርሱ ከሚገምቱኝ በላይ አድርገኝ።’”

🌴 አልባኒ ሶሂህ ብለውታል ሶሂህ አልኣዳቡል ሙፍረድ፡ 761

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

08 Feb, 05:45


مَّا يَفْعَلُ اللَّهُ بِعَذَابِكُمْ إِن شَكَرْتُمْ وَآمَنتُمْ ۚ وَكَانَ اللَّهُ شَاكِرًا عَلِيمًا

"ብታመሰግኑና ብታምኑ አላህ እናንተን በመቅጣት ምን ያደርጋል አላህም ወረታን መላሽ ዐዋቂ ነው፡፡"

https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

08 Feb, 05:43


🤲🤲🤲

https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

07 Feb, 14:36


🎧  #የምሽት #ስንቅ #ለቀልባችን🎧
   
#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር!

https://t.me/Qallbdoc 
      💡💡💡

https://t.me/dr_of_heart💡💡💡
   #የእለቱ #መልዕክት👇👇
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴

#የላቀ #ምንዳ #አለው!

ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦

﴿المؤمنُ الَّذي يخالطُ النّاسَ ويصبرُ على أذاهم أعظمُ أجرًا منَ المؤمنِ الَّذي لاَ يخالطُ النّاسَ ولاَ يصبرُ على أذاهم﴾

“ከሰዎች ጋር ተቀላቅሎ በሚያስቆጣው ድርጊታቸው የታገሰ ሙዕሚን የተሻለና የላቀ ምንዳ ይኖረዋል፤ ከሰዎች ጋር ካልተቀላቀለና በድርጊታቸው ከማይታገስ ሰው ይልቅ።”

📚 ኢብኑ ማጃህ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል፡ 3273

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

07 Feb, 05:11


የጁምዓ ዕለት ከሌሎች ቀናት በበለጠ በነቢዩ ﷺ ላይ ሰለዋት የማውረጃ ቀን ነው።

የአላህ መልእክተኛ ﷺ
«በጁምዓ ቀንና በጁምዓ ሌሊት በኔ ላይ ሰለዋትን አብዙ። በኔ ላይ አንዴ ሰለዋትን ላወረደ አላህ በሱ ላይ አስር ያወርዳል።»

አላሁመሠሊ አላ ሙሀመድ ወአላ አሊ ሙሀመድ🤲


https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

07 Feb, 05:09


ጁምአ መጥቶላቹሀል ተጠቀሙበት!💡🤲
ኑ ! ሰድቁ! ኑ ! ታከሙ! ኑ ! በአሏህ እዝነት ዳኑ!
ኑ ! በሀቅ መስክሩ! ኑ ወደ ሀቁ መንደር ወደ አፊያው መንደር!

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

06 Feb, 14:56


🎧  #የምሽት #ስንቅ #ለቀልባችን🎧
   
#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር!

https://t.me/Qallbdoc 
      💡💡💡

https://t.me/dr_of_heart💡💡💡
   #የእለቱ #መልዕክት👇👇
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴

🤲ወደ #ቀብር ስፍራ ሲገቡ ወይም ለዝየራ ሲሄዱ የሚባል ዱዓእ!

ከቡረይዳ (📿) ተይዞ: እንዲህ ይላል፦ ነቢዩ (🤍) ወደ መቃብር ስፍራ ስንሄድ እንዲህ እንድንል ያስተምሩን ነበር፦

﴿السَّلامُ علَيْكُم أهْلَ الدِّيارِ مِنَ المُؤْمِنِينَ والمُسْلِمِينَ، وإنّا، إنْ شاءَ اللهُ لَلاحِقُونَ، أسْأَلُ اللهَ لَنا ولَكُمُ العافِيَةَ﴾

“በዚህ መቃብር ውስጥ የምትገኙ ሙእሚኖችና ሙስሊሞች ሆይ! ሰላም ይስፈንባችሁ። እኛም በአሏህ ፍቃድ እንከተላችኋለን። ለኛም ለናንተም ከአሏህ ዘንድ ደህንነትን እጠይቅላችኋለው።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 975

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

06 Feb, 05:17


🤲🤲🤲🌗

https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

06 Feb, 05:14


وَلَوْ يُؤَاخِذُ اللَّهُ النَّاسَ بِظُلْمِهِم مَّا تَرَكَ عَلَيْهَا مِن دَابَّةٍ وَلَٰكِن يُؤَخِّرُهُمْ إِلَىٰ أَجَلٍ مُّسَمًّى ۖ..........

" አላህም ሰዎችን በበደላቸው በያዛቸው ኖሮ በርሷ (በምድር ላይ) ከተንቀሳቃሽ ምንንም ባልተወ ነበር፡፡ ግን እስከ ተወሰነ ጊዜ ድረስ ያቆያቸዋል፡፡ ጊዜያቸውም በመጣ ወቅት አንዲትን ሰዓት አይቆዩም፤ አይቀደሙምም፡፡ "


https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

05 Feb, 14:51


🎧  #የምሽት #ስንቅ #ለቀልባችን🎧
   
#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር!

https://t.me/Qallbdoc 
      💡💡💡

https://t.me/dr_of_heart💡💡💡
   #የእለቱ #መልዕክት👇👇
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴

ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ (رحمه الله) እንዲህ ይላሉ፦

﴿ومصيبة تقبل بك على الله
خير لك من نعمة تنسيك ذكر الله عز وجل.﴾

“የላቀውን አሏህ እንድትረሳ ከሚያደርግ ኒዕማ (ፀጋ) ፊትህን ወደ አሏህ እንድታዞር ያደረገ ሙሲባ (መከራ) ይሻላል።”

📙 ጃሚዑ አል‐መሳዒል፡ 9/287

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

05 Feb, 06:16


🤲🤲🤲

https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

05 Feb, 05:50


الْأَخِلَّاءُ يَوْمَئِذٍ بَعْضُهُمْ لِبَعْضٍ عَدُوٌّ إِلَّا الْمُتَّقِينَ


" ወዳጆች በዚያ ቀን ከፊላቸው ለከፊሉ ጠላት ነው፡፡ አላህን ፈሪዎች ብቻ ሲቀሩ፡፡"

https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

04 Feb, 14:28


🎧  #የምሽት #ስንቅ #ለቀልባችን🎧
   
#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር!

https://t.me/Qallbdoc 
      💡💡💡

https://t.me/dr_of_heart💡💡💡
   #የእለቱ #መልዕክት👇👇
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴

💡ሙስሊምን ካለበት ጭንቀት መገላገል ያለው ትሩፋት!

ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦

﴿مَنْ نَفَّسَ عَنْ مُؤْمِنٍ كُرْبَةً مِنْ كُرَبِ الدُّنْيَا ؛ نَفَّسَ اللَّهُ عَنْهُ كُرْبَةً مِنْ كُرَبِ يَوْمِ الْقِيَامَةِ. وَمَنْ يَسَّرَ عَلَى مُعْسِرٍ ؛ يَسَّرَ اللَّهُ عَلَيْهِ فِي الدُّنْيَا وَالْآخِرَةِ. وَمَنْ سَتَرَ مُسْلِمًا ؛ سَتَرَهُ اللَّهُ فِي الدُّنْيَا وَالْآخِرَةِ. وَاللَّهُ فِي عَوْنِ الْعَبْدِ مَا كَانَ الْعَبْدُ فِي عَوْنِ أَخِيهِ﴾

“ከሙእሚን ላይ ከዱንያ ጭንቆች የሆነን ጭንቅ የገላገለ አሏህ ከሱ ከቂያማ (የትንሳኤ) ቀን ጭንቆች የሆነን ጭንቅ ይገላግለዋል። ችግረኛን (ችግሩን) ያቃለለ አላህ በዱንያም በኣኺራም ያቃልልለታል። ሙስሊምን (ነውሩን) የሸፈነ አሏህ በዱንያም በኣኺራም ይሸፍንለታል። ባሪያ ወንድሙን በመርዳት እስከሆነ ድረስ አሏህ ባሪያውን በመርዳት ላይ ነው።”

💡 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 2699

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

04 Feb, 05:29


🤲🤲

https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

04 Feb, 05:27


إِنَّ هَٰذَا الْقُرْآنَ يَهْدِي لِلَّتِي هِيَ أَقْوَمُ وَيُبَشِّرُ
الْمُؤْمِنِينَ الَّذِينَ يَعْمَلُونَ.....

" ይህ ቁርኣን ወደዚያች እርሷ ቀጥተኛ ወደ ኾነችው መንገድ ይመራል፡፡ እነዚያንም በጎ የሚሠሩትን ምእመናን ለእነሱ ታላቅ ምንዳ ያላቸው መኾኑን ያበስራል፡፡ "

https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

03 Feb, 14:19


🎧  #የምሽት #ስንቅ #ለቀልባችን🎧
   
#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር!

https://t.me/Qallbdoc 
      💡💡💡

https://t.me/dr_of_heart💡💡💡
   #የእለቱ #መልዕክት👇👇
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴

ያአላህ መልዕክተኛ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲ ይላሉ፦
የአደም ልጅ ስራ ዘወትር ሀሙስ የጁምአ  ሌሊት ከአላህ ዘንድ ይቀርባል።ዝምድና ቆራጭ የሆነ ሰው ስራ ተቀባይነት የለውም ።

📚ሶሂሁ ተርጊብ 25

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

03 Feb, 04:53


🤲🤲🤲

https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

03 Feb, 04:51


"በመጨረሻ የሚመጡት ተከታዮቼ ዘመን ውሸታምና ቀጣፊ ሰዎች ይመጣሉ። እናንተም ሆነ አባቶቻችሁ ሰምተውት የማያውቁትን ነገር (ሃይማኖት ነው) ብለው ይነግሯችኋል
እነሱም ወየውላቸው። እናንተም አደራችሁን። እንዳያጠምዷችሁ እንዳይፈታተኗችሁ ተጠንቀቁ።"

ረሱልﷺ

https://t.me/Qallbdoc ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

02 Feb, 15:03


🎧  #የምሽት #ስንቅ #ለቀልባችን🎧
   
#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር!

https://t.me/Qallbdoc 
      💡💡💡

https://t.me/dr_of_heart💡💡💡
   #የእለቱ #መልዕክት👇👇
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴

ቀታዳ እንዲህ ይላል:-- "ገንዘብን፣ውበትን፣ልብስን ና እውቀትን ተሰጥቶት ያልተናነሰ ሰው የቂያማ እለት ከባድ አደጋ ይሆንበታል"
(📚ተዋዱእ 90)

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

02 Feb, 07:39


يَا أَيُّهَا النَّبِيُّ قُل لِّأَزْوَاجِكَ وَبَنَاتِكَ وَنِسَاءِ الْمُؤْمِنِينَ يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِن جَلَابِيبِهِنَّ


" አንተ ነቢዩ ሆይ! ለሚስቶቸህ፣ ለሴቶች ልጆችህም፣ ለምእምናን ሚስቶችም ከመከናነቢያዎቻቸው በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው፡፡ "


https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

02 Feb, 07:17


🤲🤲🤲

https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

01 Feb, 15:09


🎧  #የምሽት #ስንቅ #ለቀልባችን🎧
   
#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር!

https://t.me/Qallbdoc 
      💡💡💡

https://t.me/dr_of_heart💡💡💡
   #የእለቱ #መልዕክት👇👇
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴

#ቀብር የመጀመሪያው…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

 ﴿إنَّ القَبرَ أوَّلُ مَنازِلِ الآخِرةِ، فإِنْ نَجا مِنهُ، فما بَعدَه أيسرُ مِنهُ، وإنْ لَم يَنْجُ مِنهُ، فما بَعدَهُ أشَدُّ مِنهُ﴾

“ቀብር የመጀመሪያው የአኼራ ‘የቀጣዩ ዓለም’ መዳረሻ ነው። እሱን ነፃ የሆነ ከዛ በኋላ ያለው ገር ይሆንለታል። እሱን ነፃ መሆን ያልቻለ ከዛ በኋላ ያለው የከበደ ይሆንበታል።”

📚 ሶሂህ አልጃሚዕ: 1684

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

31 Jan, 15:08


🎧  #የምሽት #ስንቅ #ለቀልባችን🎧
   
#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር!

https://t.me/Qallbdoc 
      💡💡💡

https://t.me/dr_of_heart💡💡💡
   #የእለቱ #መልዕክት👇👇
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴

#አሏህ_ይጠላባችኋል…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إنَّ اللَّهَ كَرِهَ لَكُمْ ثَلاثًا: قيلَ وَقالَ، وإضاعَةَ المالِ، وَكَثْرَةَ السُّؤالِ.﴾

“አሏህ ከናንተ ሶስት ነገሮችን ይጠላባችኋል። እንቶፈንቶ ወሬ፣ ገንዘብን ማባከንና ጥያቄ ማብዛት ናቸው።”

📚 ቡኻሪ (1477) ሙስሊም (593) ዘግበውታል

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

31 Jan, 06:35


ነብዩ (ﷺ) አሉ።

  " ሱብሀን-አሏህ ወልሀምዱሊላህ ወላ ኢላሀ ኢለላህ ወላሁ አክበር (በማለት) ዛፉ እንደሚነቅል ደረቅ ቅጠሎችም እንደሚረግፋ ወንጀላችሁን አራግፉ።

https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

30 Jan, 14:57


🎧  #የምሽት #ስንቅ #ለቀልባችን🎧
   
#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር!

https://t.me/Qallbdoc 
      💡💡💡

https://t.me/dr_of_heart💡💡💡
   #የእለቱ #መልዕክት👇👇
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
#አይቻልም!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿لا طاعَةَ لمخلوقٍ في معصيةِ اللهِ عزَّ وجلَّ﴾

“አሏህን በማመፅ ላይ ፍጡርን መታዘዝ አይቻልም።”

📚 ሙስነድ አህመድ: 2/248

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

30 Jan, 05:13


አሏሁመ ሰሊ አላ ነቢይና ወሀቢቢና ሙሀመድ 🤲 ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም።
🤲🤲🤲

https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

30 Jan, 05:08


وَلَقَدْ أَرْسَلْنَا رُسُلًا مِّن قَبْلِكَ وَجَعَلْنَا لَهُمْ أَزْوَاجًا وَذُرِّيَّةً ۚ وَمَا كَانَ .......

" ከአንተ በፊትም መልክተኞችን በእርግጥ ልከናል፡፡ ለእነርሱም ሚስቶችንና ልጆችን አድርገናል፡፡ ለማንኛውም መልክተኛ በአላህ ፈቃድ እንጂ ተዓምር ሊያመጣ አይገባውም፡፡ ለጊዜው ሁሉ ጽሑፍ አለው፡፡"

https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

29 Jan, 15:09


🎧  #የምሽት #ስንቅ #ለቀልባችን🎧
   
#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር!

https://t.me/Qallbdoc 
      💡💡💡

https://t.me/dr_of_heart💡💡💡
   #የእለቱ #መልዕክት👇👇
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
#ራቁ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿اجْتَنِبُوا السَّبْعَ المُوبِقاتِ، قالوا: يا رَسولَ اللَّهِ وما هُنَّ؟ قالَ: الشِّرْكُ باللَّهِ، والسِّحْرُ، وقَتْلُ النَّفْسِ الَّتي حَرَّمَ اللَّهُ إلّا بالحَقِّ، وأَكْلُ الرِّبا، وأَكْلُ مالِ اليَتِيمِ، والتَّوَلِّي يَومَ الزَّحْفِ، وقَذْفُ المُحْصَناتِ المُؤْمِناتِ الغافِلاتِ.﴾

“ከሰባት አጥፊ ወንጀሎች ራቁ። አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ!  እነሱ እነማን ናቸው ብለው ሶሃቦች ጠየቁ፦ ‘ሺርክ’ በአሏህ ላይ ማጋራት፣ ድግምት፣ ያለ አግባብ አላህ እርም ያደረገውን የሰዎች ነፍስ ማጥፋት፣ ‘አራጣ’ ወለድ መብላት፣ ‘የቲምን’ የሙትን ልጅ ገንዘብ መብላት፣ ከተፋፋመ ውጊያ ወደ ኋላ ማፈግፈግ፣ ጥብቅ የሆኑ ሙስሊም ሴቶችን በዝሙት ማጉደፍ ናቸው።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 2766

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

29 Jan, 06:40


🤲🤲🤲

https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

29 Jan, 06:33


فَإِذَا دَخَلْتُم بُيُوتًا فَسَلِّمُوا عَلَىٰ أَنفُسِكُمْ تَحِيَّةً مِّنْ
عِندِ اللَّهِ مُبَارَكَةً طَيِّبَةً

".....ቤቶችንም በገባችሁ ጊዜ፤ ከአላህ ዘንድ የኾነችን የተባረከች መልካም ሰላምታ በነፍሶቻችሁ ላይ ሰላም በሉ፡፡ "


https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

28 Jan, 14:27


🎧  #የምሽት #ስንቅ #ለቀልባችን🎧
   
#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር!

https://t.me/Qallbdoc 
      💡💡💡

https://t.me/dr_of_heart💡💡💡
   #የእለቱ #መልዕክት👇👇
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
#አይን #እውነትን ነው የሚመለከተው!
#ስለዚህ ወንድም እህቶች ላይ የምናየውን መልካም ነገር በጥሩ እንጂ በመጥፎ እሳቤ አንመልከት!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إذا رأى أحدُكم من نفسِه أو مالِه أو من أخيِه ما يُعجبُه فلْيدعُ له بالبركةِ، فإنَّ العينَ حقٌّ﴾

“አንዳችሁ በወንድሙ ላይ በነፍሱ፣ ወይ በገንዘቡ የሚያስደንቀውን ነገር ከተመለከተ አላህ በረካ እንዲያደርግለት ዱዓ ያድርግለት። ምክንያቱም አይን የሚመለከተው ነገር እውነት ነውና።”

📚 ሰሂህ አልጃሚ: 556

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

28 Jan, 05:44


🤲🤲🤲


https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

28 Jan, 05:20


إِنَّ مَثَلَ عِيسَىٰ عِندَ اللَّهِ كَمَثَلِ آدَمَ ۖ خَلَقَهُ مِن تُرَابٍ ثُمَّ قَالَ لَهُ كُن فَيَكُونُ

" አላህ ዘንድ የዒሳ ምሳሌ እንደ አዳም ብጤ ነው፡፡ ከዐፈር ፈጠረው፡፡ ከዚያም ለርሱ (ሰው) «ኹን» አለው፤ ኾነም፡፡"


https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

27 Jan, 14:46


🎧  #የምሽት #ስንቅ #ለቀልባችን🎧
   
#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር!

https://t.me/Qallbdoc 
      💡💡💡

https://t.me/dr_of_heart💡💡💡
   #የእለቱ #መልዕክት👇👇
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
#መሃላ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿من حلف بغيرِ اللهِ فقد كفرَ أو أشرك.﴾

“ከአላህ ውጪ በአለ አካል የማለ ክዷል ወይም አጋርቷል።”

📚 ቲርሚዚ ዘግበውታል: 1535

በሌላ ሐዲሳቸው ﷺ፦

﴿إن اللهَ ينهاكم أن تحلفوا بآبائِكم، فمن كانَ حالفًا فليحلفْ باللهِ أو ليصمت﴾

“አላህ በአባቶቻችሁ መማልን ይከለክላችኋል። መማል የፈለገ በአላህ ይማል አለበለዚያ ዝም ይበል።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 6646

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

27 Jan, 04:51


🤲🤲🤲

https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

27 Jan, 04:48


وَعَجِلْتُ إِلَيْكَ رَبِّ لِتَرْضَىٰ

«........... ጌታዬ ሆይ! ትወድልንም ዘንድ ወደ አንተ ቸኮልኩ» አለ፡፡


🤲🤲🤲

https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

26 Jan, 15:06


🎧  #የምሽት #ስንቅ #ለቀልባችን🎧
   
#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር!

https://t.me/Qallbdoc 
      💡💡💡

https://t.me/dr_of_heart💡💡💡
   #የእለቱ #መልዕክት👇👇
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
#አትቆጣ!

ከአቡ ሁረይራ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ:

﴿أنَّ رَجُلًا قالَ للنَّبيِّ ﷺ: أوْصِنِي، قالَ: لا تَغْضَبْ. فَرَدَّدَ مِرارًا، قالَ: لا تَغْضَبْ.﴾

አንድ ሰው ለረሱል (ﷺ) መጥቶ ምከሩኝ አላቸው ‘አትቆጣ አሉት!’ ደጋግሞ ሲጠይቃቸው ‘አትቆጣ አሉት!’

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 6116

በሌላ ሐዲሳቸው ﷺ፦

﴿ليسَ الشَّدِيدُ بالصُّرَعَةِ، إنَّما الشَّدِيدُ الذي يَمْلِكُ نَفْسَهُ عِنْدَ الغَضَبِ.﴾

“ጀግና ማለት ታግሎ የሚጥል ሳይሆን በንዴት ግዜ እራሱን የሚቆጣጠር ነው።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል 6114

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

26 Jan, 05:26


🤲🤲🤲

https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

26 Jan, 05:19


خُشَّعًا أَبْصَارُهُمْ يَخْرُجُونَ مِنَ الْأَجْدَاثِ كَأَنَّهُمْ جَرَادٌ مُّنتَشِرٌ

"ዓይኖቻቸው ያቀረቀሩ ኾነው፤ ፍጹም የተበተነ አንበጣ መስለው ከመቃብሮቹ ይወጣሉ፡፡"


https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

25 Jan, 14:45


🎧  #የምሽት #ስንቅ #ለቀልባችን🎧
   
#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር!

https://t.me/Qallbdoc 
      💡💡💡

https://t.me/dr_of_heart💡💡💡
  #የእለቱ #መልዕክት👇👇
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
#ቀጣይነት ያለው ሰደቃ!

ከአቡ ሁረይራ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ: ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

۔إِذا ماتَ الإنْسانُ انْقَطَعَ عنْه عَمَلُهُ إِلّا مِن ثَلاثَةٍ: إِلّا مِن صَدَقَةٍ جارِيَةٍ، أَوْ عِلْمٍ يُنْتَفَعُ بِهِ، أَوْ وَلَدٍ صالِحٍ يَدْعُو له.﴾

“የሰው ልጆች ስራ በሚሞቱ ግዜ ይቋረጣል ሶስት አይነት ነገሮች ሲቀሩ። ቀጣይነት ያለው ሰደቃ ‘ምፅዋት’ ወይ ደግሞ ሰዎችን የሚጠቅም እውቀት ወይ ደግሞ ለሱ ዱዓ የሚያደርግለት መልካም ልጅ ናቸው።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1631

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

24 Jan, 14:36


🎧  #የምሽት #ስንቅ #ለቀልባችን🎧
   
#ለማንኛውም #በሽታ #ፍቱን #መድሐኒት #ከቁርዓን #ውስጥ #ፈልግ!!!

#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር!

https://t.me/Qallbdoc 
      💡💡💡

https://t.me/dr_of_heart💡💡💡
  #የእለቱ #መልዕክት👇👇
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
እነዚህ ነገሮች አንተ ጋር ካሉ ዱኒያ ሁሉ ተሰብስባ ያለችው አንተ ጋር ነው!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿مَنْ أصبَحَ منكمْ آمنًا في سِرْبِهِ، معافًى فِي جَسَدِهِ، عندَهُ، قوتُ يومِهِ، فكأنَّما حِيزَتْ لَهُ الدنيا بحذافِيرِها﴾

“በቤተሰቡ መሀል በሰላም ያደረ፣ ሰውነቱ በሙሉ ጤነኛ ሆኖ ያነጋ፣ የዕለት ጉርሱን ያገኘ፣ ዱንያን በሙሉ እሱ ዘንድ ሰብሰቧታል።”

📚 ሶሂህ አልጃሚ: 6042

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

24 Jan, 04:50


🤲🤲🤲

https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

24 Jan, 04:49


ነብዩ ﷺ "ጁመዓ ፀሀይ ከምትወጣባቸው የሳምንቱ ቀናት ሁሉ ምርጥና በላጩ ቀን ነው "ብለዋል።

አሏህ እኛ ሙስሊሞችን ወደ በላጩ ቀን
ጁመዓ መራን አልሐምዱሊላህ 🤲

አሏሁመ ሰሊ አላ ነቢይና ወሀቢቢና ሙሀመድ 🤲ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም።

https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

23 Jan, 14:50


🎧  #የምሽት #ስንቅ #ለቀልባችን🎧
   
#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር!

https://t.me/Qallbdoc 
      💡💡💡

https://t.me/dr_of_heart💡💡💡
  #የእለቱ #መልዕክት👇👇
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
ተዋዱዕ[መተናነስ ሰለፎች ዘንድ]
«አብደሏህ ኢብን ዑመር ከየቲም ጋር እንጂ ብቻውን ምግብ አይበላም ነበር።»
📚(ዙህድ ለኢማም አህመድ 237
)

🔸ተዋዱዕ[መተናነስ ሰለፎች ዘንድ]
እናታችን አኢሻ ረዲየሏሁ ዐንሃ
እንዲህ ትላለች : - እናንተ ከትልቅ ዒባዳ ትዘናጋላችሁ እሱም መተናነስ ነው።"
📚(ተዋዱእ  80)


አሏህ ይወፍቀን🤲

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

23 Jan, 05:32


🤲🤲🤲

https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

23 Jan, 05:31


ادْعُ إِلَىٰ سَبِيلِ رَبِّكَ بِالْحِكْمَةِ وَالْمَوْعِظَةِ الْحَسَنَةِ ۖ وَجَادِلْهُم بِالَّتِي هِيَ أَحْسَنُ

" ወደ ጌታህ መንገድ በብልሃትና በመልካም ግሳጼ (በለዘብታ ቃል) ጥራ፡፡ በዚያችም እርሷ መልካም በኾነችው (ዘዴ) ተከራከራቸው፡፡ "


https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

22 Jan, 15:04


🎧  #የምሽት #ስንቅ #ለቀልባችን🎧
   
#ለማንኛውም #በሽታ #ፍቱን #መድሐኒት #ከቁርዓን #ውስጥ #ፈልግ!!!

#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር!

https://t.me/Qallbdoc 
      💡💡💡

https://t.me/dr_of_heart💡💡💡
  #የእለቱ #መልዕክት👇👇
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
አቢ መስዑድ አል-አንሷሪይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንደነገረን የአሏህ መልክተኛ ረሱል ﷺ እንዲህ አሉ፡- “ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፡ የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል”

(ሙሥሊም ዘግበውታል)

#እና #እሄንን #ቻናል_ሼር_በማድረግ_ለሌላዉ_እናስተላልፍ #የአፊያ #ሰበብ #እንሁን🤲

بارك الله فيكم🌷

       

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

22 Jan, 04:53


🤲🤲

https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

22 Jan, 04:42


ከመንገድ ላይ ጎጂ ነገርን ማስወገድ ሰደቃ ነው።

ረሱልﷺ

https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

21 Jan, 15:12


🎧  #የምሽት #ስንቅ #ለቀልባችን🎧
   
#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር!

https://t.me/Qallbdoc 
      💡💡💡

https://t.me/dr_of_heart💡💡💡

#የእለቱ #መልዕክት👇👇
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴

ነቢዩ (‏ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

𒊹︎︎︎“ስለሆነ እውቀት ተጠይቆ የደበቀው ሰው አሸናፊውና የላቀው አላህ በቂያማ ቀን በእሳት ልጎም ይለጉመዋል።”

[ሶሒሁል ጃሚዕ፡ 6284]

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

12 Jan, 15:11


🎧  #የምሽት #ስንቅ #ለቀልባችን🎧
   
#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር!

https://t.me/Qallbdoc 
      💡💡💡

https://t.me/dr_of_heart💡💡💡

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

12 Jan, 05:43


قُلْ أَعُوذُ بِرَبِّ الْفَلَقِ
مِن شَرِّ مَا خَلَقَ
وَمِن شَرِّ غَاسِقٍ إِذَا وَقَبَ
وَمِن شَرِّ النَّفَّاثَاتِ فِي الْعُقَدِ
وَمِن شَرِّ حَاسِدٍ إِذَا حَسَدَ

በል «በተፈልቃቂው ጎህ ጌታ እጠበቃለሁ፡፡
«ከፈጠረው ፍጡር ሁሉ ክፋት፡፡
«ከሌሊትም ክፋት ባጨለመ ጊዜ፤
«በተቋጠሩ (ክሮች) ላይ ተፊዎች ከኾኑት (ደጋሚ) ሴቶችም ክፋት፡፡
«ከምቀኛም ክፋት በተመቀኘ ጊዜ፤ (እጠበቃለሁ በል)፡፡»

https://t.me/Qallbdoc ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

11 Jan, 14:37


🎧  #የምሽት #ስንቅ #ለቀልባችን🎧
   
#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር!

https://t.me/Qallbdoc 
      💡💡💡

https://t.me/dr_of_heart💡💡💡

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

11 Jan, 05:27


أَفَلَا يَتُوبُونَ إِلَى اللَّهِ وَيَسْتَغْفِرُونَهُ ۚ وَاللَّهُ غَفُورٌ رَّحِيمٌ

" ወደ አላህ አይመለሱምና ምሕረትን አይለምኑትምን አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡"


https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

10 Jan, 14:17


🎧  #የምሽት #ስንቅ #ለቀልባችን🎧
   
#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር!

https://t.me/Qallbdoc 
      💡💡💡

https://t.me/dr_of_heart💡💡💡

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

10 Jan, 05:21


ነብዩ ሙሀመድ ﷺ "ጁመዓ ፀሀይ ከምትወጣባቸው የሳምንቱ ቀናት ሁሉ ምርጥና በላጩ ቀን ነው "ብለዋል።

አሏህ እኛ ሙስሊሞችን ወደ በላጩ ቀን
ጁመዓ መራን አልሐምዱሊላህ 🤲🏻

አሏሁመ ሰሊ አላ ነቢይና ወሀቢቢና ሙሀመድ 🤲🏻ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም።

https://t.me/Qallbdoc ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

09 Jan, 14:57


🎧  #የምሽት #ስንቅ #ለቀልባችን🎧
   
#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር!

https://t.me/Qallbdoc 
      💡💡💡

https://t.me/dr_of_heart💡💡💡

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

09 Jan, 05:21


وَيَا قَوْمِ اسْتَغْفِرُوا رَبَّكُمْ ثُمَّ تُوبُوا إِلَيْهِ يُرْس
السَّمَاءَ عَلَيْكُم مِّدْرَارًا وَيَزِدْكُمْ قُوَّةً إِلَىٰ قُوَّتِكُمْ وَلَا تَتَوَلَّوْا مُجْرِمِينَ

«ሕዝቦቼም ሆይ! ጌታችሁን ምሕረትን ለምኑት፡፡ ከዚያም ወደርሱ ተጸጸቱ፡፡ ዝናብን በእናንተ ላይ ተከታታይ አድርጎ ይልክላችኋልና፡፡ ወደ ኃይላችሁም ኃይልን ይጨምርላችኋል፡፡ አመጸኞችም ሆናችሁ አትሽሹ፡፡»

https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

08 Jan, 14:30


🎧  #የምሽት #ስንቅ #ለቀልባችን🎧
   
#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር!

https://t.me/Qallbdoc 
      💡💡💡

https://t.me/dr_of_heart💡💡💡

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

08 Jan, 05:31


" እነዚያም «ጌታችን ሆይ! ከሚስቶቻችንና ከዘሮቻችን ለዓይኖች መርጊያን ለእኛ ስጠን፡፡ አላህን ለሚፈሩትም መሪ አድርገን» የሚሉት ናቸው፡፡

እነዚያ በመታገሳቸው የገነትን ሰገነቶች ይምመነዳሉ፡፡ በእርሷም ውስጥ ውዳሴንና ሰላምታን ይስሰጣሉ፡፡ "


https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

07 Jan, 14:56


🎧  #የምሽት #ስንቅ #ለቀልባችን🎧
   
#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር!

https://t.me/Qallbdoc 
      💡💡💡

https://t.me/dr_of_heart💡💡💡

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

07 Jan, 03:49


وَمِنَ النَّاسِ مَن يَقُولُ آمَنَّا بِاللَّهِ وَبِالْيَوْمِ الْآخِرِ وَمَا هُم بِمُؤْمِنِينَ

"ከሰዎችም «በአላህና በመጨረሻው ቀን አምነናል» የሚሉ አልሉ፤ እነርሱም አማኞች አይደሉም፡፡"

https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

06 Jan, 14:28


🎧  #የምሽት #ስንቅ #ለቀልባችን🎧
   
#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር!

https://t.me/Qallbdoc 
      💡💡💡

https://t.me/dr_of_heart💡💡💡

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

06 Jan, 07:03


ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
የእስቲግፋር ቁንጮ!

“የእስቲግፋሮች ቁንጮ እንዲህ የሚለው ነው፦ ‘አላህ ሆይ አንተ አምላኬ ነህ። ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ የለም። ፈጥረህኛል። እኔ ባሪያህ ነኝ። እኔ የቻልኩትን ያክል ያንተን ቃልዳኪን ለመሙላት እሞክራለሁ። ከስራሀው ነገር ከክፉው በአንተ እጠበቃለሁ። በኔ ላይ ለዋልከው ጸጋህ እውቅና እሰጣለሁ። ሀጢአቴንም እናዘዛለሁ። ማረኝ። ከአንተ ውጭ ሀጢአትን የሚምር የለምና።’”


https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

05 Jan, 15:12


🎧  #የምሽት #ስንቅ #ለቀልባችን🎧

#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር!

https://t.me/Qallbdoc 
      💡💡💡

https://t.me/dr_of_heart💡💡💡

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

05 Jan, 07:17


مَا عِندَكُمْ يَنفَدُ ۖ وَمَا عِندَ اللَّهِ بَاقٍ ۗ


" እናንተ ዘንድ ያለው ሁሉ ያልቃል፡፡ አላህ ዘንድ ያለው ግን (ዘለዓለም) ቀሪ ነው፡፡ "


https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

04 Jan, 14:11


🎧  #የምሽት #ስንቅ #ለቀልባችን🎧

#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር!

https://t.me/Qallbdoc 
      💡💡💡

https://t.me/dr_of_heart💡💡💡

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

04 Jan, 07:04


ከትንሳዔ ምልክቶች ውስጥ…
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿لا تَقُومُ السّاعَةُ حتّى وتَكْثُرَ الزَّلازِلُ﴾

“ሰዓቲቱ (ትንሳዔ) አትቆምም የመሬት መንቀጥቀጥ በዝቶ እስከሚከሰት ድረስ።”

https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

03 Jan, 14:43


*"እነርሱም እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አሏህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አሏህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ"*፡፡
              
🎧  #የምሽት #ስንቅ #ለቀልባችን🎧

#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር!

https://t.me/Qallbdoc 
      💡💡💡

https://t.me/dr_of_heart💡💡💡

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

03 Jan, 05:03


إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا

አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡

አሏሁመ ሰሊ አላ ነቢይና ወሀቢቢና ሙሀመድ 🤲🏻 ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም።

https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

02 Jan, 14:40


🎧  #የምሽት #ስንቅ #ለቀልባችን🎧

#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር!

https://t.me/Qallbdoc 
      💡💡💡

https://t.me/dr_of_heart💡💡💡

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

02 Jan, 06:48


إِنَّ عِدَّةَ الشُّهُورِ عِندَ اللَّهِ اثْنَا عَشَرَ شَهْرًا فِي كِتَابِ اللَّهِ يَوْمَ خَلَقَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ مِنْهَا أَرْبَعَةٌ حُرُمٌ ۚ
ذَٰلِكَ الدِّينُ الْقَيِّمُ ۚ


" የወሮች ቁጥር አላህ ዘንድ በአላህ መጽሐፍ ውስጥ ሰማያትንና ምድርን በፈጠረበት ቀን ዐሥራ ሁለት ወር ነው፡፡ ከእነሱ አራቱ የተከበሩ ናቸው፡፡ ይህ ቀጥተኛው ሃይማኖት ነው፡፡"


https://t.me/Qallbdoc ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

27 Dec, 13:09


🎧  #የምሽት #ስንቅ #ለቀልባችን🎧

https://t.me/Qallbdoc 
      💡💡💡

https://t.me/dr_of_heart💡💡💡

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

27 Dec, 05:21


በትንሣኤ ቀን ለእኔ ቅርብ የሆኑ ሰዎች በእኔ ላይ በጣም ሰለዋት የሚያበዙ ይሆናሉ።”
ረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም

አሏሁመ ሰሊ አላ ነቢይና ወሀቢቢና ሙሀመድ 🤲ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም


https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

26 Dec, 14:53


🎧  #የምሽት #ስንቅ🎧

https://t.me/Qallbdoc 
      💡💡💡

https://t.me/dr_of_heart💡💡💡

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

26 Dec, 06:55


"ሰው በጓደኛው ሀይማኖት ውስጥ ነው ማንን ለጓደኛ እንደምትመርጥ (እንደምትከተል) መጠንቀቅ አለብህ።"
ረሱልﷺ

https://t.me/Qallbdoc ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

25 Dec, 14:43


🎧 #የምሽት #ስንቅ🎧

https://t.me/Qallbdoc 
      💡💡💡

https://t.me/dr_of_heart💡💡💡

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

25 Dec, 05:48


لَّا تُدْرِكُهُ الْأَبْصَارُ وَهُوَ يُدْرِكُ الْأَبْصَارَ ۖ وَهُوَ اللَّطِيفُ الْخَبِيرُ

"ዓይኖች አያገኙትም፤ (አያዩትም)፡፡ እርሱም ዓይኖችን ያያል፡፡ እርሱም ርኅራኄው ረቂቁ ውስጠ ዐዋቂው ነው፡፡"


https://t.me/Qallbdoc ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

24 Dec, 14:58


https://t.me/Qallbdoc 
      💡💡💡

https://t.me/dr_of_heart💡💡💡

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

24 Dec, 05:06


وَيَقُولُ الْإِنسَانُ أَإِذَا مَا مِتُّ لَسَوْفَ أُخْرَجُ حَيًّا
أَوَلَا يَذْكُرُ الْإِنسَانُ أَنَّا خَلَقْنَاهُ مِن قَبْلُ وَلَمْ يَكُ شَيْئًا

" ሰውም «በሞትኩ ጊዜ ወደፊት ሕያው ኾኜ (ከመቃብር) እወጣለሁን» ይላል፡፡
ሰው ከአሁን በፊት ምንም ነገር ያልነበረ ሲኾን እኛ የፈጠርነው መኾኑን አያስታውስምን::"


https://t.me/Qallbdoc ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

23 Dec, 06:17


"«አላህም በሰጠህ ሀብት የመጨረሻይቱን አገር ፈልግ፡፡ ከቅርቢቱም ዓለም ፋንታህን አትርሳ፡፡ አላህም ወደ አንተ መልካምን እንዳደረገልህ (ለሰዎች) መልካምን አድርግ፡፡ በምድርም ውስጥ ማጥፋትን አትፈልግ፡፡ አላህ አጥፊዎችን አይወድምና» (አሉት)፡፡"


https://t.me/Qallbdoc ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

22 Dec, 14:19


https://t.me/Qallbdoc 
      💡💡💡

https://t.me/dr_of_heart💡💡💡

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

22 Dec, 05:21


وَمَا بِكُم مِّن نِّعْمَةٍ فَمِنَ اللَّهِ ۖ ثُمَّ إِذَا مَسَّكُمُ الضُّرُّ فَإِلَيْهِ تَجْأَرُونَ

" ማንኛውም በእናንተ ላይ ያለው ጸጋ ከአላህ ነው፡፡ ከዚያም ችግር በደረሰባችሁ ጊዜ ወደርሱ ብቻ ትጮሃላችሁ፡፡..."

https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

21 Dec, 14:51


https://t.me/Qallbdoc 
      💡💡💡

https://t.me/dr_of_heart💡💡💡

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

20 Dec, 14:26


https://t.me/Qallbdoc 
      💡💡💡

https://t.me/dr_of_heart💡💡💡

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

19 Dec, 15:03


https://t.me/Qallbdoc 
      💡💡💡

https://t.me/dr_of_heart💡💡💡

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

19 Dec, 06:34


ነብዩ ሙሀመድﷺ በጁመአ ቀን የአል-ከህፍ ምዕራፍን ለቀራ ሰው በሁለቱ ጁመአዎች መካከል ( ከአንዱ ጁመአ እስከ ሌላኛው) ብርሀን ይሰጠዋል"። ብለዋል:-

አሏሁመ ሰሊ አላ ነቢይና ወሀቢቢና ሙሀመድ🤲🏼 ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

https://t.me/Qallbdoc ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

18 Dec, 14:56


https://t.me/Qallbdoc 
      💡💡💡

https://t.me/dr_of_heart💡💡💡

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

18 Dec, 04:55


تُسَبِّحُ لَهُ السَّمَاوَاتُ السَّبْعُ وَالْأَرْضُ وَمَن فِيهِنَّ ۚ وَإِن مِّن شَيْءٍ إِلَّا يُسَبِّحُ بِحَمْدِهِ وَلَٰكِن لَّا تَفْقَهُونَ تَسْبِيحَهُمْ ۗ إِنَّهُ كَانَ حَلِيمًا غَفُورًا

"ሰባቱ ሰማያትና ምድርም በውስጣቸውም ያለው ሁሉ ለእርሱ ያጠራሉ፡፡ ከነገርም ሁሉ ከማመስገን ጋር የሚያጠራው እንጂ አንድም የለም፡፡ ግን ማጥራታቸውን አታውቁትም፡፡ እርሱ ታጋሽ መሓሪ ነው፡፡"


https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_hea

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

17 Dec, 14:12


https://t.me/Qallbdoc 
💡💡💡

https://t.me/dr_of_heart💡💡💡

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

17 Dec, 06:29


" ይልቁንም እርሱ የከበረ ቁርኣን ነው።
የተጠበቀ በኾነ ሰሌዳ ውስጥ ነው፡፡"


https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

07 Dec, 14:17


https://t.me/Qallbdoc 
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

07 Dec, 06:19


فَاسْتَجَابَ لَهُمْ رَبُّهُمْ أَنِّي لَا أُضِيعُ عَمَلَ عَامِلٍ مِّنكُم مِّن ذَكَرٍ أَوْ أُنثَىٰ ۖ ............

" ጌታቸውም «እኔ ከእናንተ ከወንድ ወይም ከሴት የሠሪን ሥራ አላጠፋም፡፡ ከፊላችሁ ከከፊሉ ነው፤ በማለት ለነርሱ ልመናቸውን ተቀበለ፡፡ እነዚያም የተሰደዱ ከአገሮቻቸውም የተባረሩ በመንገዴም የተጠቁ የተጋደሉም የተገደሉም ክፉ ሥራዎቻቸውን ከእነርሱ በእርግጥ አብሳለሁ፡፡ በሥሮቻቸውም ወንዞች የሚፈሱባቸውን ገነቶች በእርግጥ አገባቸዋለሁ፡፡ ከአላህ ዘንድ የኾነን ምንዳ (ይመነዳሉ)፡፡ አላህም እርሱ ዘንድ መልካም ምንዳ አልለ፡፡ »


https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

06 Dec, 14:49


https://t.me/Qallbdoc 
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

06 Dec, 01:53


አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡

አሏሁመ ሰሊ አላ ነቢይና ወሀቢቢና ሙሀመድ 🤲🏻 ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም።

https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

05 Dec, 14:42


https://t.me/Qallbdoc 
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

05 Dec, 06:25


الْأَخِلَّاءُ يَوْمَئِذٍ بَعْضُهُمْ لِبَعْضٍ عَدُوٌّ إِلَّا الْمُتَّقِينَ


" ወዳጆች በዚያ ቀን ከፊላቸው ለከፊሉ ጠላት ነው፡፡ አላህን ፈሪዎች ብቻ ሲቀሩ፡፡"

https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

04 Dec, 14:52


https://t.me/Qallbdoc 
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

04 Dec, 06:15


"በእርግጥ ለእያንዳንዱ ኡማህ ፈተና አለው። ለኔ ኡመት ፊትናው ዱንያ (ሀብት)ናት።"
ረሱልﷺ


https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

03 Dec, 14:37


https://t.me/Qallbdoc 
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

03 Dec, 05:46


وَلَا تَقُولُوا ثَلَاثَةٌ ۚ انتَهُوا خَيْرًا لَّكُمْ ۚ إِنَّمَا اللَّهُ إِلَٰهٌ وَاحِدٌ ۖ

...« (አማልክት) ሦስት ናቸው» አትበሉም፡፡ ተከልከሉ፤ ለእናንተ የተሻለ ይኾናልና፡፡ አላህ አንድ አምላክ ብቻ ነው፡፡ "

https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

02 Dec, 14:56


https://t.me/Qallbdoc 
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

02 Dec, 09:05


https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

01 Dec, 14:36


https://t.me/Qallbdoc 
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

01 Dec, 05:32


وَلَقَدْ بَعَثْنَا فِي كُلِّ أُمَّةٍ رَّسُولًا أَنِ اعْبُدُوا اللَّهَ وَاجْتَنِبُوا الطَّاغُوتَ ۖ

" የሕዝቡም ሁሉ ውስጥ «አላህን ተገዙ፤ ጣዖትንም ራቁ» በማለት መልክተኛን በእርግጥ ልከናል፡፡ ከእነሱም ውስጥ አላህ ያቀናው ሰው አልለ፡፡ ከእነሱም ውስጥ በእርሱ ላይ ጥመት የተረጋገጠበት ሰው አልለ፡፡ በምድርም ላይ ኺዱ፤ የአስተባባዮችም መጨረሻ እንዴት እንደ ነበረ ተመልከቱ፡፡

https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

30 Nov, 14:46


https://t.me/Qallbdoc 
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

30 Nov, 06:42


عَلَى النَّارِ فَقَالُوا يَا لَيْتَنَا نُرَدُّ وَلَا نُكَذِّبَ بِآيَاتِ رَبِّنَا وَنَكُونَ مِنَ الْمُؤْمِنِينَ

".....በእሳትም ላይ በተቆሙ ጊዜ ምነው (ወደ ምድረ ዓለም) በተመለስን በጌታችንም አንቀጾች ባላስተባበልን ከምእምናንም በኾንን ዋ ምኞታችን! ባሉ ጊዜ ብታይ ኖሮ (የሚያሰደነግጥን ነገር ባየህ ነበር)፡፡"


https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

29 Nov, 14:46


https://t.me/Qallbdoc 
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

29 Nov, 06:29


አሏሁመ ሰሊ አላ ነቢይና ወሀቢቢና ሙሀመድ 🤲🏻 ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም።


https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

28 Nov, 15:47


https://t.me/Qallbdoc 
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

28 Nov, 06:10


ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿السَّاعِي عَلَى الْأَرْمَلَةِ وَالْمِسْكِينِ كَالْمُجَاهِدِ فِي سَبِيلِ اللَّهِ، أَوِ الْقَائِمِ اللَّيْلَ الصَّائِمِ النَّهَارَ﴾

“የምስኪንን ጉዳይ ለመሙላት የሚሯሯጥ ሰው፤ በአላህ መንገድ ላይ እንደሚታገል (ሙጃሂድ) ነው። ወይም ደግሞ ሌሊት በሰላት እንደሚቆምና ቀን በፆም እንደሚያሳልፍ ነው።”


https://t.me/Qallbdoc ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

27 Nov, 14:58


https://t.me/Qallbdoc 
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

27 Nov, 06:07


የአሏህ መልእክተኛﷺ ለሰሀቦቻቸው እንዲህ አሉ:

- አሏህ ዘንድ ከወለድ በላይ ትልቅ ወንጀል ምን እንደሆነ ታውቃላችሁን ? "አሏህና መልክተኛው ናቸው የሚያውቁት። "አሉ:-

"ከወለድ በላይ አሏህ ዘንድ ትልቅ ወንጀል የሙስሊም ወንድምን ክብር መድፈር ነው።"


https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

26 Nov, 14:50


https://t.me/Qallbdoc 
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

26 Nov, 06:44


አሏህ እንዲህ ይለናል "ባሪያዬ እየተራመደ ወደ እኔ ከመጣ፣ እኔ በፍጥነት ወደ እሱ እሄዳለሁ።
🤲🏻ጌትዬ🥲
 
┄┄┉┉✽»🌹 https://t.me/Qallbdoc
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

20 Nov, 14:27


https://t.me/Qallbdoc 
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

20 Nov, 06:31


وَاتَّخَذُوا مِن دُونِ اللَّهِ آلِهَةً لِّيَكُونُوا لَهُمْ عِزًّا
كَلَّا ۚ سَيَكْفُرُونَ بِعِبَادَتِهِمْ وَيَكُونُونَ عَلَيْهِمْ ضِدًّا

" ከአላህም ሌላ አማልክትን ለእነሱ መከበሪያ (አማላጅ) እንዲኾኑዋቸው ያዙ፡፡
ይከልከሉ፤ መገዛታቸውን በእርግጥ ይክዷቸዋል፡፡ በእነሱም ላይ ተቃራኒ ይኾኑባቸዋል፡፡"

https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

19 Nov, 14:52


https://t.me/Qallbdoc 
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

19 Nov, 05:07


قَالَ أَتَعْبُدُونَ مَا تَنْحِتُونَ

አላቸው «የምትጠርቡትን ትግገዛላችሁን?»


https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

18 Nov, 14:25


https://t.me/Qallbdoc 
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

17 Nov, 14:49


https://t.me/Qallbdoc 
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

17 Nov, 07:55


ከምርጥ ባህሪያቶች…
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿اللهُ في عونِ العبدِ ما كان العبدُ في عونِ أخيهِ﴾

“አላህ ባሪያውን በመርዳት ላይ ነው። ባሪያው ወንድሙን እስከረዳ ድረስ።”

https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

16 Nov, 14:50


https://t.me/Qallbdoc 
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

16 Nov, 05:21


ተጠንቀቅ!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿واتَّقِ دَعوةَ المظلومِ؛ فإنَّها ليس بينَها وبينَ اللهِ حِجابٌ.﴾

“የተበዳይን ዱዓ ተጠንቀቁ በሷና በአላህ መካከል ከመድረስ የሚያግዳት መጋረጃ የለም።”


https://t.me/Qallbdoc ┄┄┉┉☘️🌹
                           ።።                           ☘️
┄┄┉┉☘️🌹 https://t.me/dr_of_heart
                    ☘️

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

15 Nov, 14:39


https://t.me/Qallbdoc 
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

15 Nov, 05:03


የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል;

«በጁምዓ ለሊትና በጁምዓ ቀን ላይ በኔ ላይ ሰላዋት ማውረድ አብዙ፣ በኔ ላይ አንድ ሰላዋት ያወረደ አላህ በእርሱ ላይ አስር ሰላዋት ያወርድበታል።»


https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

14 Nov, 14:40


https://t.me/Qallbdoc 
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

14 Nov, 07:00


قَالَ قَدْ أُجِيبَت دَّعْوَتُكُمَا فَاسْتَقِيمَا وَلَا تَتَّبِعَانِّ سَبِيلَ الَّذِينَ لَا يَعْلَمُونَ

(አላህም) «ጸሎታችሁ በእርግጥ ተሰምታለች፡፡ ቀጥም በሉ፡፡ የእነዚያንም የማያውቁትን ሰዎች መንገድ አትከተሉ» አላቸው፡፡


https://t.me/Qallbdoc ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

13 Nov, 15:06


https://t.me/Qallbdoc 
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

13 Nov, 07:05


https://t.me/Qallbdoc ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

13 Nov, 06:01


ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

"ባሪያው ወንድሙን መርዳት እስካላቆመ ድረስ አሏህ ( ሱ ወ) ባሪያውን ከመርዳት አይቆጠብም"


https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

12 Nov, 15:14


https://t.me/Qallbdoc 
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

12 Nov, 05:33


" ቁራኛው (ሰይጣን) «ጌታችን ሆይ! እኔ አላሳሳትኩትም፡፡ ግን (ራሱ) በሩቅ ስሕተት ውስጥ ነበር» ይላል፡፡
(አላህ) «ወደእናንተ ዛቻን በእርግጥ ያስቀደምኩ ስኾን እኔ ዘንድ አትጨቃጨቁ» ይላቸዋል፡፡
«ቃሉ እኔ ዘንድ አይለወጥም፡፡ እኔም ለባሮቼ ፈጽሞ በዳይ አይደለሁም»(ይላቸዋል)፡፡


https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

11 Nov, 15:48


https://t.me/Qallbdoc 
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

11 Nov, 04:51


"قُل لَّا يَسْتَوِي الْخَبِيثُ وَالطَّيِّبُ وَلَوْ أَعْجَبَكَ كَثْرَةُ الْخَبِيثِ ۚ فَاتَّقُوا اللَّهَ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ لَعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ.

«የመጥፎው (ገንዘብ) ብዛት ቢያስደንቃችሁም እንኳ መጥፎውና ጥሩው አይስተካከሉም፡፡ ባለልቦች ሆይ! አላህንም ፍሩ፤ እናንተ ልትድኑ ይከጀላልና፤» በላቸው፡፡"

https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

10 Nov, 14:47


https://t.me/Qallbdoc 
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

10 Nov, 06:48


جَنَّاتُ عَدْنٍ يَدْخُلُونَهَا وَمَن صَلَحَ مِنْ آبَائِهِمْ
وَأَزْوَاجِهِمْ وَذُرِّيَّاتِهِمْ ۖ. ......

(እርሷም) የመኖሪያ ገነቶች ናት፡፡ ይገቡባታል፡፡ ከአባቶቻቸውም፣ ከሚስቶቻቸውም፣ ከዝርያቸውም መልካም የሠራ ሰው (ይገባታል)፡፡


https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

09 Nov, 14:58


https://t.me/Qallbdoc 
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

09 Nov, 04:47


ይፈትነዋል!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦


“አላህ ባሪያውን ሁሉም ወንጀሎቹ እስኪታበሱለት ድረስ በበሽታ ይፈትነዋል።”


https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

08 Nov, 14:44


https://t.me/Qallbdoc 
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

07 Nov, 14:46


https://t.me/Qallbdoc 
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

07 Nov, 06:29


وَاللَّهُ يُحِبُّ الصَّابِرِينَ

."...አላህም ትዕግስተኞችን ይወዳል፡፡"

https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

06 Nov, 14:50


https://t.me/Qallbdoc 
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

05 Nov, 14:46


https://t.me/Qallbdoc 
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

05 Nov, 06:38


📿ሰዓቷ {ቂያማ} አትቆምም  ፣ ዓመቱ እንደ ወር ፣ ወር እንደ ሳምንቱ ፣ሳምንቱ እንደ ቀን ፣ ቀኑ እንደ ሰዓት ፣ እና ሰዓቱ እንደ ነበልባል እስኪመስል ድረስ አትቆምም።
ረሱልﷺ

https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

04 Nov, 15:00


https://t.me/Qallbdoc 
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

04 Nov, 06:05


"....ከሰጠናችሁ ነገር ለግሱ። "{2:254}

ለአሏህ መልካም ብድርን ብታበድሩ (ምንዳውን) ለናንተ ይደራርበዋል ፣ለናንተም ይመራል። "(164:17)

https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

03 Nov, 14:23


https://t.me/Qallbdoc 
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

02 Nov, 14:29


https://t.me/Qallbdoc 
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

02 Nov, 05:00


وَإِنَّ السَّاعَةَ لَآتِيَةٌ ۖ فَاصْفَحِ الصَّفْحَ الْجَمِيلَ

"..... ሰዓቲቱም በእርግጥ መጪ ናት፡፡ መልካምንም ይቅርታ አድርግላቸው፡፡


https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

01 Nov, 15:38


https://t.me/Qallbdoc 
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

01 Nov, 04:08


ረሱልﷺ  በጁመአ ቀን የአል-ከህፍ ምዕራፍን ለቀራ ሰው በሁለቱ ጁመአዎች መካከል ( ከአንዱ ጁመአ እስከ ሌላኛው) ብርሀን ይሰጠዋል"። ብለዋል:-

አሏሁመ ሰሊ አላ ነቢይና ወሀቢቢና ሙሀመድ🤲🏼 ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም


https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

31 Oct, 14:49


https://t.me/Qallbdoc 
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

31 Oct, 04:10


▪️ ውሃ እሳትን እንደሚያጠፋ ሁሉ ሰደቃ ኃጢአቶችን ያብሳል 🤲🏻
ረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም)

https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

31 Oct, 04:08


አሏሁመ ሰሊ አላ ነቢይና ወሀቢቢና ሙሀመድ 🤲 ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም።

https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

30 Oct, 15:01


https://t.me/Qallbdoc 
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

30 Oct, 05:24


وَلَا تَحْسَبَنَّ اللَّهَ غَافِلًا عَمَّا يَعْمَلُ الظَّالِمُونَ ۚ إِنَّمَا يُؤَخِّرُهُمْ لِيَوْمٍ تَشْخَصُ فِيهِ الْأَبْصَارُ

" አላህንም በደለኞች ከሚሠሩት ግፍ ዘንጊ አድርገህ አታስብ፡፡ የሚያቆያቸው ዓይኖች በእርሱ እስከሚፈጡበት ቀን ድረስ ብቻ ነው፡፡"

https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

29 Oct, 14:59


https://t.me/Qallbdoc 
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

25 Oct, 14:52


https://t.me/Qallbdoc 
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

25 Oct, 05:36


አሏሁመ ሰሊ አላ ነቢይና ወሀቢቢና ሙሀመድ 🤲 ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም።

https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

24 Oct, 13:39


https://t.me/Qallbdoc 
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

24 Oct, 05:08


https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

24 Oct, 04:52


إِنَّمَا تَعْبُدُونَ مِن دُونِ اللَّهِ أَوْثَانًا وَتَخْلُقُونَ إِفْكًا ۚ ..

«ከአላህ ሌላ የምትገዝዙት ጣዖታትን ብቻ ነው፡፡ ውሸትንም ትቀጣጥፋላችሁ፡፡


https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

23 Oct, 15:04


https://t.me/Qallbdoc 
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

23 Oct, 05:40


" እነዚያም እነርሱ በሶላቶቻቸው ላይ የሚጠባበቁት፡፡
እነዚህ (ከዚህ በላይ የተወሱት ሁሉ) በገነቶች ውስጥ የሚከበሩ ናቸው፡፡"


https://t.me/Qallbdoc 
┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

22 Oct, 14:59


https://t.me/Qallbdoc 
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

21 Oct, 15:17


https://t.me/Qallbdoc 
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

21 Oct, 08:09


ረሱል( ሰ ዐ ወ )እንዲህ ብለዋል ፡

ከናንተ የተሻለው ሰው ቁርአንን ተምሮ ያስተማረ ነዉ።


https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

20 Oct, 14:45


https://t.me/Qallbdoc 
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

20 Oct, 05:29


https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

20 Oct, 05:16


وَاتَّقُوا يَوْمًا تُرْجَعُونَ فِيهِ إِلَى اللَّهِ ۖ ثُمَّ تُوَفَّىٰ كُلُّ نَفْسٍ مَّا كَسَبَتْ وَهُمْ لَا يُظْلَمُونَ

" በእርሱም ውስጥ ወደ አላህ የምትመለሱበትንና ከዚያም እነርሱ የማይበደሉ ሲሆኑ ነፍስ ሁሉ የሠራችውን ሥራ የምትሞላበትን ቀን ተጠንቀቁ፡፡ "

https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

19 Oct, 14:42


https://t.me/Qallbdoc 
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

19 Oct, 06:23


«ጸሎታችሁ ባልነበረ ኖሮ ጌታዬ እናንተን ከምንም አይቆጥራችሁም ነበር፡፡ በእርግጥም አስተባበላችሁ፤ ወደ ፊትም (ቅጣቱ) ያዣችሁ ይኾናል» በላቸው፡፡
Al_furqan

https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

18 Oct, 14:56


https://t.me/Qallbdoc 
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

18 Oct, 03:29


አሏሁመ ሰሊ አላ ነቢይና ወሀቢቢና ሙሀመድ 🤲 ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም።

https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

17 Oct, 14:47


https://t.me/Qallbdoc 
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

17 Oct, 05:16


https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

17 Oct, 05:10


وَمَنْ أَظْلَمُ مِمَّن ذُكِّرَ بِآيَاتِ رَبِّهِ ثُمَّ أَعْرَضَ عَنْهَا ۚ إِنَّا مِنَ الْمُجْرِمِينَ مُنتَقِمُونَ

" በጌታውም አንቀጾች ከተገሰጸና ከዚያም ከተዋት ሰው ይበልጥ በደለኛ ማነው? (የለም)፤ እኛ ከተንኮለኞቹ ተበቃዮች ነን፡፡"

https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

16 Oct, 15:01


https://t.me/Qallbdoc 
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

16 Oct, 05:57


https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

የሙስሊሞች መወያያ ቻናል‼️

16 Oct, 05:19


وَإِذَا سَأَلَكَ عِبَادِي عَنِّي فَإِنِّي قَرِيبٌ ۖ أُجِيبُ دَعْوَةَ الدَّاعِ إِذَا دَعَانِ ۖ فَلْيَسْتَجِيبُوا لِي وَلْيُؤْمِنُوا بِي لَعَلَّهُمْ يَرْشُدُونَ

" ባሮቼም ከእኔ በጠየቁህ ጊዜ (እንዲህ በላቸው)፡- እኔ ቅርብ ነኝ፡፡ የለማኝን ጸሎት በለመነኝ ጊዜ እቀበለዋለሁ፡፡ ስለዚህ ለኔ ይታዘዙ፤ በኔም ይመኑ፤ እነሱ ሊመሩ ይከጀላልና፡፡"

https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart