.....
ወደ ሳውዲ አረቢያ ።
በቃ ጁምአ ሲሆን ናይጄሪያዊው ቢሊየነር የAbdullahi Bashir haski ፕሮግራም ባብዛኛው እንደዚህ ነው ።
በየሳምንቱ አርብ አርብ ላይ ወደ ሳውዲ ተጉዞ ፡ በታላቁ የመካ መስጊድ ይሰግድና ፡ እዛው ውሎና አድሮ ፡ ቅዳሜ ወደ ሀገሩ ይመለሳል ።
....
Abdullahi Bashir ገና 37 አመቱ ነው ፡ ሆኖም በዚህ እድሜው እና እንደ ሀብቱ ብዛት በየናይት ክለቡና ሆቴል ከመዞር ይልቅ ፡ ባመነበት እምነት ጠንክሮ ፡ በበጎ አድራጎት ስራዎች ላይ ገንዘቡን በስፋት ፡ እያዋለ በዚህ መልኩ ህይወቱን የሚመራ ፎርብስ የአለም ወጣት ቢሊየነሮች ሊስት ውስጥ የከተተው ባለሀብት ነው ።
...
ልክ ይህን እየጻፍን እያለ የአል ሀጂ አውሮፕላን መካ ደርሳ ይሆናል ።
በዚህ ቻናል⬇️👇
✔ስለ ወርቃማው ታሪካችን እናወራለን።
✔ዑለሞቻችንን እናወሳለን፤
✔ጀግኖቻችንን እንዘክራለን፤
✔ሳይንቲስቶቻችንን እናነሳለን።
ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሆኑ ለወዳጆም ሼር ያርጉ⬇️👇
Youtube
http://youtube.com/@zikrmenzumaneshidatube
Facebook page⬇️
https://www.facebook.com/profile.php?id=100066797534886
ቴሌግራም⬇️👇
https://t.me/ZEKR_MENZUMA