ሀላል ትዳር አገናኝ @halal_tedar Channel on Telegram

ሀላል ትዳር አገናኝ

@halal_tedar


ለ እዉነተኛ ትዳር ለፈላጊዎች ብቻ

ሀላል ትዳር አገናኝ (Amharic)

ሀላል ትዳር አገናኝ የሚለው ትዳር ነው። ከዚህ በታች ሌላ ምክንያትን መረጃ የተሰጣቸውን ነገሮችን በሰላም ይያዙ። ሀላል ትዳር አገናኝ ከሆነ በጣም ሁኔታዊ መረጃዎችን የሚሰጥ እና እንደሌ ሁኔታቸውን ማድረግ እንጀምራለን። በመላክ ትዳርሶ ከፈላጊዎች መካከል፣ ጠንካሮችና ዘገባዎች እና ሊቀመናሽ ለሚሰራበት ቦታ ነው። ሀላል ትዳር አገናኝ ከሚለው መነሻ እና አዝናኝ የተከታታተ ትዳር መዝናኛ ክፍል ጋር ነበር።

ሀላል ትዳር አገናኝ

12 Sep, 12:21


አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱ ላሂ ወበረካትሁ
ስም ሀያት ሙሀመድ
ፆታ ሴት
እድሜ 36
ከለር ቀይዳማ
ቁመና አጠር ደልደል ያልኩ፣ድንቡሽቡሽ
የትምህርት ደረጃ ሁለተኛ ድግሪ (ማስተር)
የቂርአት ደረጃ ቁርአን፣ የተወሰነ ፊቂህና ሀዲስ
የመኖሪያ አድራሻ አዲስ አበባ
ስራ የመንግስት በዳይሬክተርነት

የምፈልገው ሰው
የተማረ፣ ከድግሪ ጀምሮ
በደንብ የቀራ፣ ቁርአንና ሀዲስ የቀራ
ሱንይ የሆነ፣ ተቅዋ ያለው
እድሜ ከ 38 አስከ 48
አዲስ አበባ ነዋሪ የሆነ
ለማስተዳደር የሚችል ገቢ ያለው

ሀላል ትዳር አገናኝ

12 Jul, 14:47


https://t.me/halal_tedar


ሁላችሁም ይህን link ሼር አድርጉት ብዙ ትዳር ፈላጊ እንዲገባ እናድርግ የናንተ የትዳር አጋር የማግኘት እድልም ይሰፋል 🙏🙏🙏

ሀላል ትዳር አገናኝ

12 Jul, 11:03


As wr wb sime hassen .idme 23 tsota wond .siraye teketire now yemiseraw. Kahun befit alagebahum inna tidar betam efeligalehu ahun layi silezih letidar agare yetihogn set edmewa 18 -22ledinowa tekarra tsebay yalat betesebin akbari yerasuwa yehone neger abren yeminiseraw

ሀላል ትዳር አገናኝ

12 Jul, 04:44


Aww ሰላም ሰላም ተመልሰናል

ሀላል ትዳር አገናኝ

26 Mar, 16:44


አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ
ሀቂቃ ትዳር ፈላጊ ነኝ
1 ጾታ ወንድ
2 ስም ኢብራሂም
3 ዕድሜ 28
4 የድን ትምህርት ቁርአን አህትሜያለሁ
5የዱኒያ ትምህርት 8
6 ስራ ደመወዝ 4500
7 የትውልድ ቦታ ወሎ የጤና ሁኔታ
በባለፈው ጦርነት ምክኒያት ትንሺ የአካል ጉዳት አጋጥሞኛል ግን በትዳሬ ላይ ምንም የሚፈጥረው ተጽኖ አይኖርም

8 አሁን የምኖረው አድስ አበባ
9 መኖሪያ ቤት ወሎ አለኝ
10 ትዳር ስመሰርት የምኖረው በስምምነት

የምፈልጋት ሚስት
1 ዕድሜዋ 20 -37
2 ውበት ችግር የለውም
3 በድኗ ጠንካራ አህሉሡናህ ሙሉ ኒቃብ የምትለብስ ቁርአን የቀራች ወይንም ለመቅራት ፍላጎት ያላት
4 የዱኒያ ትምህርት ማንበብ መጻፍ የምትችል
ሀቂቃ ትዳር ፈላጊ ካለሺ በዚህ ቁጥር ደውይ 0962943562 አላህ መልካሙን ትዳር ይወፍቀን

ሀላል ትዳር አገናኝ

26 Mar, 05:52


አሠላሙ አለይኩም
1.ስሞ= ያሲን
2.ፃታ=ወንድ
3.እድሜ=40
4..የት/ደረጃ=ድግሪ
5.ቁርኣን=አህትሜያለሁ
6ጤና=ሙሉ ጤነኛ
7.አድራሻ=አድስ አበባ
.8.ወርሐዊ ገቢ=6000
9.ስልክ ቁጥር=0912941898
10.ለትዳር የምፈልጋት ሴት
=❤️እድሜ=21---35 ቁመቷ=1.55---65 መልኳ ቀይወይም የቀይዳማ የት/ደረጃ ከ10ኛክፍል በላይ መሠረታዊ የዲን እውቀት ጥሩ ስነ ምግባር ያላት ብትሆን ጥሩ ነው

ሀላል ትዳር አገናኝ

25 Mar, 04:16


የቻናላችን ቤተሰቦች በብዛት ወንዶች ናቸው ሴቶች?
ወንዶች🙋
ሴቶች🙋‍♀

ሀላል ትዳር አገናኝ

22 Mar, 03:22


ሰም አብዲ ስራ ባጃጅ ሹፌር ሙስሊም ነኝ ምልክ ፀይም እድሜ 27 ለትዳር የምፈልጋት አመለሳሊህ የሆነች መልክ ችግር የለውም እድሜዋ 25 \24የሆነች ሰራ ቢኖራት ባይኖራትም ችግር የለውም0932811272 በዚስልክ ትደውል

ሀላል ትዳር አገናኝ

09 Feb, 16:59


አሰላሙ አለይኩም ስሜ ኡመር ሀገሬ ወሎ እድሜ 25 መልክ ጠይም ስራ የመንግስት ሰራተኛ በድግሪ ሀይማኖቴ ሙስሊም የተወሰነ ሀድስ አቂዳ ቀርቻለሁ መስፈርቴ ድን ያላት ፀባይ ያላት መልክ ያላት የምመክራት የምመክረኝ ፍቅር በሚስጥር ኑሮ በምክክር የሚለውን ሀሳብ የምታፀባርቅ ስራ ቢኖራትም ባይኖራትም ችግር የለውም ግን ስራ ወዳድ የሆነች የምትፈልግ ካለች ስልኬ 0916267047

https://t.me/halal_tedar

ሀላል ትዳር አገናኝ

08 Feb, 17:48


አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ትዳር ፈላጊ ኢንሻ አላህ በአላህ ፍቃዲ ስም አህመዲ እድሜ 31 ሀይማኖት ሙስሊም መልክ ፀይም ቁመይ 1 70 የምኖረዉ ሳኡዲ አረቢያ አንድ ልጅ አለኝ ሚስቴ ሙታብኝ ነዉ ተፋትተን አይዴለም ልልጀ እናት ይምትሆኒዉ ካለሽ መርሃባ አለን ቁርአን በመቅራት ላይ ነኝ ተፈላጊዋ ባሏ የሞተባት የቲም ልጅ የያዘይ ገንዘብ የሌላት አላህን ፈሪ ሰውን አክባሪ የሆነች መልክ መስፈርቴ አይዴለም ከዘር ከብሄር ነፃ የሆነች እዲሜዋ 36 በታች የሆነች ኒቃቢስት የሆነች እኔ አለሁ ግን ይቅርታ ማንኛዉንም በስምምነት ይሆናል ግን ለዚች ቦታ አለኝ በሚገባ እኔም በየቲም ስ.......ስለማዉቀዉ ብየ ነዉ ኢንሻ አላህ አላህ ያገናኘን ሰሉ አለ ነቢ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰላም

https://t.me/halal_tedar

ሀላል ትዳር አገናኝ

08 Feb, 09:44


Seme....Hanan. Edeme....32. Sota.....set. Yetemehiret dereja...Degree,.....yemengest Sera alegn. Mefeligew wend ....Muslim yehon. Sera yalew .............qey bihon yimeretal......aderashaye....Hawasa nw... 0966482020

https://t.me/halal_tedar

ሀላል ትዳር አገናኝ

04 Feb, 19:43


1.ስም:-H
2.ፆታ:-ወ
3.ዕድሜ 37
4.ት/ት ደረጃ ድግሪ +ማስተር ቴሲስ
5.ስራ:-Gov't
6.ሀይማኖት ሙስሊም
7.ቁመት 1.72
8.ክብደት ከ68-72
9.የጤና ሁኔታ የተሟላ
10.ልዩ ችሎታ ስነፅሁፍ ግጥምና አዳዲስ ሀሳብ ማመንጨት
ክፍል-2
1.የምፈልጋት ሴት ጠይም ወይም ቀይ ዳማ
2.ዕሜዋ ከ18-35 ድረስ እና ቢክራ ብትሆን ይወደዳል ካልሆነችም ግን የተረጋጋች አህላቋ ያመረ ቢሆን እፈልጋለሁ።
3.ታዛሽ ትሁትና ሰው አክባሪ ሀሳቤን የምትደግፍ እንዲትሆን እፈልጋለሁ።
4.የትምህርት ደረጃዋ ከ10ኛ ክፍል በላይ። ገቢ ካላት ደስ ይለኛል።
5.ልጅ ለመውለድ ፈቃደኛ የሆነች።
6.ሂጃብና ጅልባብ አሳምራ የምትለብስ
7.የተስተካከለ ሸንቃጣ ቁመናና ሽንጥ ያላት።
8.ለፍቅር ስሜትና ለአልጋ ላይ ጫወታ የማትግረጨረጭ።
9.በየትኛውም አለም ከእኔው ጋር የምትመንን።
10.ቅድሚያ ለትዳሬ ብላ መስዋዕት መክፈል የምትችል በራሷ የምትተማመን ሙስሊም ሴት ስለምፈልግ አለሁ የምትይ ሳትዘገይ ወዬ H ብለሽ ብትልኪልኝ ዝግጁ ነኝ።

ሀላል ትዳር አገናኝ

03 Feb, 03:24


እባካችሁ አድርሱልኝ
ስም: M
ፆታ: ወ
ሀይማኖት: ሙስሊም
እድሜ: 29
የት/ት ደረጃ: ማስተርስ/2ኛ ዲግሪ
ስራ: የመንግስት
ገቢ: 11000
መልክ: ፀይም

የምፈልጋት አጋር
1. ቆንጆ (ቀይ ወይ ፀይመ)
2. እስከ 10 ወይም ከዛ በላይ የተማረች
3. ገቢ ያላት
4. ሙስሊም

https://t.me/halal_tedar

ሀላል ትዳር አገናኝ

01 Feb, 16:44


1💞ስም: ዩ.ሁ
2💞ፆታ? ሴት
3💞የትውልድ ዘመን?=1989
ዕድሜ=25
4💞የቆዳ ቀለም= ቀይ
5💞ቁመት?=1.55
6💞ኪሎ?==58
7💞የጤናዬ ሁኔታ= ጤነኛ
8💞የትምህርት ደረጃ?= ዲግሪ
9💞 ስራ: አለኝ
10💞 ደሞዝ: 6,000
11💞ቁርዓን= አክትሜያለሁ+ ኪታብ
12💞በደንብ መናገር የምችላቸው
ቋንቋዎች= አማርኛ
13💞ከዚህ ቀደም ትዳር?= የለኝም
14💞ልጅ አለሽ?===== የለኝም

💍ለትዳር የምፈልገው
---------------------------------------------
በዋናነት በዲኑ በጣም ጠንካራ የሆነና አውቆ የሚያሳውቀኝ።
ሱናን ተከታይ ከአዳዲስ ቢድአ ተግባር የራቀ። ከሱሳ ሱስ የፀዳ
ትዳሩን አክባሪ።

https://t.me/halal_tedar

ሀላል ትዳር አገናኝ

29 Jan, 09:28


# ሥም - Me
# ፆታ - ወ
# እድሜ - 40
# እምነት - ሙስሊም
# የትምርት ደረጃ - 10+2
# ወርሀዊ ገቢ - 4500
# የምኖረው - AA

* የምፈልጋት ሴት(ሚስት) :-
መልክ ቀይ/ጠይም ቆንጆ
እድሜዋ 25 ‐ 34 የሆነ
ሥራ ያላት
ሙስሊም የሆነች
ለትዳር ዝግጁ የሆነች

https://t.me/halal_tedar

ሀላል ትዳር አገናኝ

28 Jan, 20:20


Zeyneb Ahmed
Femal
25
Muslim
Degree be health
Allah yimfer ena 5 solati saymiltew ye misgid
Tamign
Sra yalew


https://t.me/halal_tedar

ሀላል ትዳር አገናኝ

28 Jan, 19:28


1 ሙሉ ስም ሀና ደጀኔ
2 ፆታ ሴት
3 እድሜ 31
4 የትምህርት ደረጃ ድግሪ
5 ስራ የለኝም አቋሥጫለሁ
በቅርብ ወደ ሀገሬ ስለምገባ
ሀገሬላይ ሥራ እጀምራለሁ ብየ አስባለሁ
7 የሚፈልጉትን የትዳር አጋር ዝርዝር መረጃ የምፈልገው እድሜው ከ40 ያልበለጠ በጣም አጪር ያልሆነ
ስራ ወዳድ የሆነ ሥራ ካለው ጥሩ
ከሌለውም ሥራ ወዳድ ከሆነ አብረን እንሠራለን
ልጅ ከ 1/2 በላይ የለለው
አዲስ አበባን የሚያውቃት
ሌላውን በንግግር....

8 ስልክ ቁጥር በውስጥ ይጠይቁ

https://t.me/halal_tedar

ሀላል ትዳር አገናኝ

28 Jan, 18:46


አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ።
👉እድሜ 29
👉አግብቼ ነበር
👉ልጆች አሉኝ
👉ቀይ
👉ድግሪ አለኝ
👉ቁርአን ቀርቻለሁ
👉በእስልምናዬ ድርድር አላውቅም
👉ኢንሻአላህ ቤታችን በሸሪዐ እንዲመራ ተቀዳሚ አላማዬ ነው።
👉ኢንሻአላህ ሷሊህ ሚስት እሆነዋለሁ።

ወንድ (ባል)
👉ቀይ
👉ረጅም
👉እድሜ ከ30-40
👉በህክምና ድግሪ ያለው
👉ቁርአን ሀፊዝ ወይም በጣም በጥልቀት የቀራ)
👉የዲን እውቀት ያለው
👉ጺሙን ሙሉ በሙሉ አስረዝሞ የሚያሳድግ
👉ጸጉሩን እኩል የሚቆረጥ
👉ዲኑ ላይ ጠንካራ አቋም ያለው አላህን የሚፈራ ሷሊህ
👉በመነጋገር የሚያምን
አሁን ላይ ስራ ባይኖረውም ግዴለም አላህ ፈቅዶ ከተጋባን ግን ታታሪ ሰራተኛ መሆን የሚችል እና በጥሩ ሁኔታ የማስተዳደር ብቃት ያለው።

ሀላል ትዳር አገናኝ

28 Jan, 18:10


ስም=t y

ፆታ=ሴት

እድሜ=30

የት/ደረጃ=እስከ 9ኛ

ስራ=ፈላጊ ኢንሻ አላህ

ፎቶ =ቀይዳማ

ክብደት=50

ቁመት 1-50

የምኖረዉ ደሴ

ቁርአን ገና ጀማሪ የመቅራት ፍላጎት አለኝ

የትዳር ሁኔታ ነበረኝ ተለያይተናል እድሁም 1 ልጅ አለችኝ የ6 አመት ተኩል


የምፈልገዉ የትዳር አጋር

እድሜ ከ35-40

ቁመት መካከለኛ
ክብዴት ከ55-60 ኪሎ

ከለር ፀይም

ኢማን ያለዉ ቁርአን የቀራ ሰላት የሚሰግድ

ስራ ያለዉ በዉይይት የሚያምን ትዳሩን አክባሪ ከሱስ ነፃ የሆነ ከሽርክ እና ቢዳአ የራቀ


https://t.me/halal_tedar

ሀላል ትዳር አገናኝ

27 Jan, 15:57


https://vm.tiktok.com/ZML8weFtj/


ቲክ ቶክ ያላቹህ follow አድርጉት ስለ ፍቅር ነው የሚለቁት