የኛ ማይክሮ ፋይናንስ(Yegna Microfinance S.C) @yegnamfi_official_channel Channel on Telegram

የኛ ማይክሮ ፋይናንስ(Yegna Microfinance S.C)

@yegnamfi_official_channel


Contact us
+251-960-50-60-06
ከሰኞ እስከ እሁድ
ከጠዋቱ 2 ሰዓት እስከ ምሽቱ 2 ሰዓት

የኛ ማይክሮ ፋይናንስ(Yegna Microfinance S.C) (Amharic)

የኛ ማይክሮ ፋይናንስ(Yegna Microfinance S.C) ከእነዚህ በፊት ያለው ፋይናንስ ነው። የኮምፒውተር አዲስ አበባ ኢንተርፊስ ፣ ኢንተርኔት አስተዳደር እና አስተማሪ ሥራዎቹን አግብቷል። ይህን መንገድ በክፍልዎ ለመለዋወጥ ለማይክሮው በቂ እና ሁለት ኬሚ ካለ ሁለት እፕሌኖች እንዲሁም ሌሎች የሚለውን ማስታወቂያዎች ለማከናወን ነው። እናንተ ግን በየቀኑ የኮምፒውተር ተማሪ ፈቃደኛ ወይም የተያያዝ እና ሌላም እናሸጋለን እንጂ የኛ ማይክሮ ፋይናንስ ወቅታዊ ሥራ አለው። ይህን የተጠናቋረጠ መረጃዎችን ለመረዳት እናጀምሩን ፣ የምንከባልነውን የፋይናንስ መረጃ ሰነድ በቅንጅት ለሚጠብቅ ነበር።

የኛ ማይክሮ ፋይናንስ(Yegna Microfinance S.C)

08 Jan, 07:51


አብረውን ሰርተው አላማዎን ከግብ ያድርሱ!
የኛ ለሁሉም!

የኛ ማይክሮ ፋይናንስ(Yegna Microfinance S.C)

06 Jan, 05:41


እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል ይሁንልዎ!

የኛ ማይክሮ ፋይናንስ(Yegna Microfinance S.C)

30 Dec, 09:13


መልካም የስራ ሳምንት ይሁንልዎ! የኛ ለሁሉም!

የኛ ማይክሮ ፋይናንስ(Yegna Microfinance S.C)

23 Dec, 11:44


ቤት መግዛትይፈልጋሉ? እንግዲያውስ በአጭር ጊዜ ውስጥ 20 በመቶ ቅድሚያ ቆጥበው የቤት ባለቤት ይሁኑ!

የኛ ማይክሮ ፋይናንስ(Yegna Microfinance S.C)

23 Dec, 07:19


መልካም የስራ ሳምንት ይሁንልዎ!የኛ ለሁሉም!

የኛ ማይክሮ ፋይናንስ(Yegna Microfinance S.C)

21 Dec, 06:51


መልካም የዕረፍት ጊዜ ይሁንልዎ!

የኛ ማይክሮ ፋይናንስ(Yegna Microfinance S.C)

20 Dec, 08:52


ምቹና ቀልጣፋ የብድር አገልግሎት ለጥቃቅን፥አነስተኛና መካከለኛ ተቋማት ይዞላችሁ መጥቷል! የኛ ለሁሉም!

የኛ ማይክሮ ፋይናንስ(Yegna Microfinance S.C)

16 Dec, 11:46


የግብርና ብድር ለአርሶ አደር ተበዳሪዎች በመስጠት ላይ ስንሆን በተለይ የግብዓት ግዥ፣ማዳበሪያ የተሻሻለ ዘር፣ የመሬት ኪራይ፣የበሬ ግዥ እና ሌሎች የግብርና ግብአቶችን እና የማድለብ ሥራዎችን ለመከወን ያስችሎታል።

የኛ ማይክሮ ፋይናንስ(Yegna Microfinance S.C)

14 Dec, 07:19


መልካም የዕረፍት ጊዜ ይሁንልዎ!

የኛ ማይክሮ ፋይናንስ(Yegna Microfinance S.C)

10 Dec, 07:24


በአነስተኛ ወለድ የሴቶች ብድር አመቻችተንሎታል
ዛሬውኑ ይጎብኙን! የኛ ለሁሉም

የኛ ማይክሮ ፋይናንስ(Yegna Microfinance S.C)

07 Dec, 06:18


የእድር እና እቁብ ቁጠባ አገልግሎት ከብድር ጋር በማያያዝ ለርስዎ ቀረበልዎ።

የኛ ማይክሮ ፋይናንስ(Yegna Microfinance S.C)

02 Dec, 07:02


መልካም የስራ ሳምንት ይሁንልዎ!

የኛ ማይክሮ ፋይናንስ(Yegna Microfinance S.C)

25 Nov, 13:56


የኛ ማይክሮፋይናንስ አ.ማ ምቹ እና ቀልጣፋ የዕቁብ እና ዕድር ቁጠባ አገልግሎቶችን ከብድር ጋር በማያይዝ ለደንበኞች አቅርቧል።
ልብ ይበሉ፡
የዕቁብ ገንዘብ መጠንን መሰረት በማድረግ፥
• በተቀማጭ ገንዘብ ላይ እስከ 12 በመቶ ወለድ ይታሰባል።
• የ20/80 ብድር አገልግሎት በ14 በመቶ ወለድእናቀርብልዎታለን ።
• የሸማቾች ብድር ይመቻቻል።
• ምን ይሄ ብቻ!
በአካል በመገኘት የገንዘብ መሰብሰብ አገልግሎት እንሰጣለን።
እንዲሁም የዕድር ቁጠባ ሂሳብ፡
• በዓመት 10.5% የወለድ ምጣኔ ያስገኝሎታል
• የ20/80 ብድር አገልግሎት በ14 በመቶ ወለድ ያቀርባል።
• በአካል በመገኘት የገንዘብ መሰብሰብ አገልግሎት
እንሰጣለን።

የኛ ማይክሮፋይናንስ አ.ማ
የኛ ለሁሉም!

የኛ ማይክሮ ፋይናንስ(Yegna Microfinance S.C)

19 Nov, 06:13


የኛ ለሁሉም!

የኛ ማይክሮ ፋይናንስ(Yegna Microfinance S.C)

18 Nov, 07:45


መልካም የስራ ሳምንት ይሁንልዎ!

የኛ ማይክሮ ፋይናንስ(Yegna Microfinance S.C)

16 Nov, 08:39


መልካም የዕረፍት ጊዜ ይሁንልዎ!

የኛ ማይክሮ ፋይናንስ(Yegna Microfinance S.C)

13 Nov, 10:52


የዕድር ቁጠባ ሂሳብ፡
• በዓመት 10.5% የወለድ ምጣኔ ያስገኝሎታል
• የ20/80 ብድር አገልግሎት በ14 በመቶ ወለድ
• በአካል በመገኘት የገንዘብ መሰብሰብ አገልግሎት እንሰጣለን።

ቅዳሜ እና ዕሁድን ጨምሮ በሳምንት 7 ቀናት ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 2:00 ሰዓት ድረስ ደንበኞቻችንን እናገለግላለን።

የኛ ማይክሮ ፋይናንስ(Yegna Microfinance S.C)

11 Nov, 06:42


የኛ ማይክሮፋይናንስ አ.ማ ምቹ እና ቀልጣፋ የዕቁብ ቁጠባ አገልግሎትን ከብድር ጋር በማያይዝ ለደንበኞች አቅርቧል። ልብ ይበሉ፡- የዕቁብ ገንዘብ መጠንን መሰረት በማድረግ፥
• በተቀማጭ ገንዘብ ላይ እስከ 12 በመቶ ወለድ ይታሰባል።
• የ20/80 ብድር አገልግሎት በ14 በመቶ ወለድ
• የሸማቾች ብድር ይመቻቻል
• ምን ይሄ ብቻ! በአካል በመገኘት የገንዘብ መሰብሰብ አገልግሎት እንሰጣለን።

ቅዳሜ እና ዕሁድን ጨምሮ በሳምንት 7 ቀናት ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 2:00 ሰዓት ድረስ ደንበኞቻችንን እናገለግላለን።

አድራሻችን:
1. ዋና መስሪያ ቤትና ዋና ቅርንጫፍ
ቀበና ወደ ቤላ የሚወስዱት መንገድ የፊዴራል ቤቶች ሀንጻ ምድርና 1ኛ ፎቅ ላይ፣
2. መገናኛ ቅርንጫፍ
መገናኛ ከዘፍመሽ ወደ ሲግናል በሚወስደው መንገድ ዋች ህንጻ 1ኛ ፎቅ ላይ፣
3. ፊጋ ቅርንጫፍ
ከፊጋ መብራት ወደ ሴኤምሲ በሚወስደው መንገድ በተቋሙ ሕንጻ ላይ ያገኙናል።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0960-50-60-06/11 ይደውሉ::
የኛ ማይክሮፋይናንስ አ.ማ
የኛ ለሁሉም!

የኛ ማይክሮ ፋይናንስ(Yegna Microfinance S.C)

04 Nov, 07:04


መልካም የስራ ሳምንት ይሁንልዎ!

የኛ ማይክሮ ፋይናንስ(Yegna Microfinance S.C)

01 Nov, 11:33


ከሰኞ እስከ እሁድ ከጠዋቱ 2 ሰዓት እስከ ምሽቱ 2 ሰዓት እርሶን ለማገልገል ዝግጁ ነን! Facebook- https://www.facebook.com/yegnamicrofinance/
Linkedin- https://www.linkedin.com/in/yegna-microfinance/ Tiktok- https://www.tiktok.com/@yegna_microfinance_s.c
Youtube-https://www.youtube.com/channel/UC3zCt4CNa5vFUdY38ebZAEQ
#የኛ #yegna #microfinance #yegnaofficalpage #fintech #entrepreneur #finance #ethiopia #ethiopian #addisAbaba

የኛ ማይክሮ ፋይናንስ(Yegna Microfinance S.C)

28 Oct, 06:45


መልካም የስራ ሳምንት ይሁንልዎ!

የኛ ማይክሮ ፋይናንስ(Yegna Microfinance S.C)

21 Oct, 08:14


መልካም የስራ ሳምንት ይሁንልዎ!