Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ @amharicbiblequize Channel on Telegram

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

@amharicbiblequize


መጽሐፍ ቅዱስን በየዕለቱ ለማንበብ አስበው ያውቃሉ
በዚህ ቻናል ከዘፍጥረት ጀምረው የተዘጋጁትን ጥያቄዎች በመመለስ በየዕለቱ ቢያንስ አንድ ምዕራፍ የማንበብ ልምድ ያዳብሩ።
👇👇👇👇👇👇👇👇
በ @amharicbiblequize ቻናል ብቻ

Amharic Bible Quiz (Amharic)

አማርኛ መፅሃፍ ቅዱስ ግንባታ ለተመሳሳይ ማዕከላት፣ 'Amharic Bible Quiz' በተለዋዋጮችወይም በተመሠረተ ችግርና ችግሩ ለተፅናአውት ዓለም እና አገልግሎቶች፣ እንዲሁም በእርስዎ የተዘጋጀ ሁኔታ ላይ ያለ መሳሪያዎች ላይ ይጠቀሙ። ይህ ቡድን ትምህርት ቤቱን ለማየት ለመላክ ዌብሳይት ቡድንን እንደተሰጠ ማንም ብትቈረጥ ከሆነ በዚህ ቡድን የእርስዎን ቤት እዚህ ይዝናኑ።

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

14 Jan, 18:11


ከሚከተሉት መካከል በኢየሱስ የዘር ሀረግ ውስጥ ያልተካተተው የትኛው ነው?

አቤል
ይሁዳ
ፋሬስ
ሌዊ

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

14 Jan, 18:00


🔖ልንጀምር ነው ገባ ገባ በሉ

👍ለሌሎችም ሼር አድርጉ

✔️ @amharicbiblequize

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

14 Jan, 15:33


🔖ሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 3

ምሽት 3:00 ላይ

✔️ ጥያቄዎች

@amharicbiblequize

👍 comment, Share And Like

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

14 Jan, 11:08


አልሻም ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ነገር.......🙂‍↔️
ምኞቴ ፡ አንተን ፡ ብቻ ፡ ማክበር......😇
የበላይ ፡ ሆነህ ፡ በሕይወቴ........🥹
ያንግስህ ፡ መላው ፡ እኔነቴ........😍

ሌላውማ ፡ ሌላውማ.....😌
ከአንተ ፡ ውጪ ፡ ሌላ ፡ ሌላውማ......🔥
ገብቶኛል ፡ ለእኔ :እንደማይስማማ......🙏
አየሁት ፡ ለእኔ ፡ እንደማይስማማ
.....🥰

[ @i_am_christian_channel ]

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

13 Jan, 19:45


🔖ሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 3

ነገ ምሽት 3:00 ላይ

✔️ ጥያቄዎች

@amharicbiblequize

👍 comment, Share And Like

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

13 Jan, 19:36


ኢየሱስም ደግሞ በ__ና በ__ በ_ም በእግዚአብሔርና በሰው ፊት ያድግ ነበር።

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

13 Jan, 17:59


ልንጀምር ነው ገባ ገባ በሉ

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

13 Jan, 14:53


🔖ሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 2

3:00 ላይ

✔️ ጥያቄዎች

🕚 ምሽት 3፡00 ጀምሮ

@amharicbiblequize

👍 comment, Share And Like

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

13 Jan, 13:45


🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨
📨የምስራች✉️

📚ለልብ ወለድ ወዳጆች አዲስ ቻናል ተከፈተላችሁ😮

በፈለጋችሁት መልክ ➡️በፅሁፍ
➡️በትረካ
➡️ ተቀላቀሉ

Sponsor :- @Albumsongsbot

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

11 Jan, 19:30


#Ad. ማስታወቂያ

🔖ስለ ኢየሱስ ብቻ

❗️የቻናሉ ፕሮግራሞች

እሁድ
➡️የመፅሀፍ ቅዱስ ጥያቄ እና መልስ ✓
ሰኞ
➡️ የቃል ጊዜ✓
ማክሰኞ
➡️ የመፅሀፍ ቅዱስ ትምህርት ✓
እሮብ
➡️ የግጥም ቀን✓
ሀሙስ
➡️መዝሙር ከግጥም ጋር✓
አርብ
➡️ መንፈሳዊ አነቃቂ ጥቅሶች ✓
ቅዳሜ
➡️Free

ይቀላቀሉ

👇👇

https://t.me/sle_lyesus_bcha

ቻናላቹን ለማስተዋወቅ 👉
@Alazarbot2

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

11 Jan, 18:58


🔖ጥያቄ ማዘጋጀት የምትፈልጉ በውስጥ አውሩኝ
@YIDIDIYATAMIRU

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

11 Jan, 18:50


💗 ምን ያህል ጥያቄ መለሳችሁ?

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

11 Jan, 18:48


የመጨረሻ

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

11 Jan, 17:49


🔖ከመፅሀፍ ቅዱስ አለም

💗የጥያቄ ጊዜ

3:30 ላይ

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

11 Jan, 17:40


ለምስል ጥያቄዎች መልስ

የምስል ጥያቄ 1 ፅዋ➡️ መከራን እና ፍርድን ➡️መዝ 11:6; ኢሳ 51:12, 22-23; ኤር 25፡12-17

የምስል ጥያቄ 2 አዕምሮ ➡️ ሮሜ 7:25; ሕዝ 3:8, 9

የምስል ጥያቄ 3 ፍየል➡️ግሪክ ➡️ዳን 8፡21

የምስል ጥያቄ 4 እግር ➡️ጉዞ/ አቅጣጫ➡️ ዘፍ 19፡2፣ መዝ 119፡105

🔴🟢ሪያክት
@amharicbiblequize

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

11 Jan, 17:16


🔖እንዴት አመሻችሁ

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

10 Jan, 19:00


🔖የዛሬውን ጥያቄ መልስ ነገ እንለቃለን

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

10 Jan, 18:57


🔖ነገ ምሽት

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

10 Jan, 18:52


አሸናፊዎች በውስጥ አውሩኝ
@YIDIDIYATAMIRU

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

10 Jan, 18:48


🔖እንዴት ነበር ጥያቄ

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

10 Jan, 18:40


🔖እንቀጥል

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

10 Jan, 18:40


@eluna_shu አሸናፊ

🎄 Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ 🎄

03 Jan, 16:30


እንኳን ደስ አላችሁ አለን ለክርስቲያኖች ብቻ የተከፈተ መንፈሳዊ ቻናል ይህው ተመሳሳይ ሆኖ መኖር ቀረ ። እንዳት ዘገዩ!!! አሁኑኑ ገቡ ግዜው 👇👇👇👇👇👇👇👍👍👍👍👍👍👍👍

Free wave :- @yonaaa125

🎄 Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ 🎄

03 Jan, 06:38


https://youtube.com/shorts/Q0-K6Pjr-fc?si=95cFCSgk0uvA9YpD

like and subscribe🙏

🎄 Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ 🎄

31 Dec, 03:30


.                         የተወደድኩበት
              ሳሙኤል ተስፋሚካኤል
🎄CHRISTMAS SONGS🎄
    🎄🎅መልካም ገና🎅🎄
     sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ

           ▷ @maranata_mez ◁
           ▷ @maranata_mez◁
                    △Join us △

🎄 Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ 🎄

29 Dec, 13:22


🖥በማፅናናት ማን እንደሱ
🖥በማበርታትስ ማን እንደሱ
🖥ዝነኛው ጌታ ግርማዊው ኢየሱስ

💗በጌታ የበረታ የተፅናና ብቻ⭐️

👍 @amharicbiblequize

🎄 Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ 🎄

29 Dec, 10:28


🔖ሰላም እንዴት ዋላችሁ

↪️አምልኮ እንዴት ነበር❤️ በሪያክሽን

🎄 Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ 🎄

28 Dec, 19:05


🔖ጥያቄዎች እንዴት ነበሩ

💝 ከወደዳችሁ በተለያየ ሪያክሽን ግለፁልን👍

🎄 Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ 🎄

28 Dec, 18:56


🔖ጥያቄው ይቀጥል

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

26 Dec, 10:11


➡️ ቀጣይ

↪️ሉቃስ ወንጌል ተከታታይ ጥያቄዎች

✔️ በቅርብ ቀን

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

25 Dec, 19:11


🎯ሰው ለአንድ አፍታ ሊያስታውሰን ይችላል ነገር ግን ለአንድ አፍታ #የማይረሳን እግዚአብሔር አለልን።

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

25 Dec, 18:59


🔖በቀጣይ ሳምንት ይቀጥላል

❤️‍🔥 አንብባችሁ ተዘጋጁ

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

25 Dec, 18:46


🔖 @ztkksss የዛሬ ኮከብ ተሳታፊ 👏👏👏👏👏👏👏👏
ሽልማትሽን መውሰድ ትችያለሽ

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

25 Dec, 18:44


🔖ጨረስን ተባረኩ የተሳተፋችሁ

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

25 Dec, 18:20


💢share እና react በማድረግ አብሮነታችሁን አሳዩን😊
ደሞ መልስ መልሱ እንጂ ይከብዳል እንዴ?

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

08 Dec, 15:15


🔖የእግዚሀብሔር እጅ ብዙዎችን ይማርካል

🙏 ትስማማላችሁ

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

08 Dec, 14:28


#ኢየሱስ


@worlds_light
@worlds_light

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

08 Dec, 06:16


🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨
📨የምስራች✉️

📚ለልብ ወለድ ወዳጆች አዲስ ቻናል ተከፈተላችሁ😮

በፈለጋችሁት መልክ ➡️በፅሁፍ
➡️በትረካ
➡️ ተቀላቀሉ

Sponsor :- @Albumsongsbot

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

07 Dec, 19:43


መሀል ከተማ ላይ ይህንን 𝙨𝙥𝙚𝙖𝙠𝙚𝙧 ቢፈቀድላችሁ ምን የሚል መዝሙር ትከፍታላችሁ
#comment👇
                    Me)- አሜን አሜን አሜን አሜን 😄

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

07 Dec, 19:06


ለዛሬ ጨርሰናል
ደህና ደሩ😘

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

07 Dec, 19:03


ግያዝ ለምፃም ትሆናለህ የተባለው ለምንድን ነው?

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

07 Dec, 18:59


ለምፅ በአንተና በዘርህ ላይ ለዘላለም ይጣበቃል ሲባል እንደ በረዶ ለምጻም የሆነ የኤልሳዕ ባሪያ ማን ነው?

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

07 Dec, 18:56


ሁለቱ ወንድሞቻችን በሲና ምድረ በዳ በእግዚአብሔር ፊት ልዩ እሳት ባቀረቡ ጊዜ  ሲሞቱ እኛ ግን በክህነት እናገለግል ነበር።እኛ እነማን ነን?

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

07 Dec, 18:54


ንጉስ ዳዊት ለሳኦል ቤት ቸርነት ሊያደርግ በፈለገ ጊዜ" የዮናታን ልጅ አለ" ያልኩት የሳኦል ባሪያ እኔ ማን ነኝ?

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

07 Dec, 18:52


አሁን ደሞ ከብሉይ እንቀጥላለን

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

07 Dec, 18:49


ሰባቱ ልጆቼ ክፉ መንፈስን እናስወጣለን ብለው ሲሞክሩ፤ ክፉ መንፈስ ያደረበት ሰውዬ ራቁታቸውን ቆስለው እስኪመለሱ ድረስ በረታባቸው።የእነዚህ ልጆች አባት እኔ ማን ነኝ?

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

07 Dec, 18:44


"የሰው ልጅ አልፎ ለሚሰጥበት ለዚያ ሰው ወዮለት፤ ያ ሰው ባልተወለደ ይሻለው ነበር ።”ብሎ ኢየሱስ ሲናገር "እኔ እሆንን?"ብሎ የጠየቀ ደቀመዝሙር ማን ነው?

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

07 Dec, 18:42


ለስምዖን ጴጥሮስ መሲሁን እንዳገኙት የነገረው ማን ነው?

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

07 Dec, 18:39


እንደ  ፃፎቻቸው ሳይሆን እንደ ባለስልጣን  ያስተምራቸው ስለነበር ሰዎች የተገረሙበት መምህር ማን ነው?

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

07 Dec, 18:36


ትንቢት የሚናገሩ አራት ደናግል ሴቶች ልጆች የነበሩት ወንጌላዊው የቂሳሪያ ሰው ማን ነው?

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

07 Dec, 18:33


ኢየሱስ ወደዛ ቤት ሲገባ አማቱ ታማ ተኝታ ነበር ።ሲዳስሳትም ዳነችና ተነስታ አገለገለችው።የማን አማት ናት?

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

07 Dec, 18:30


ከናዝሬት መልካም ነገር ሊወጣ ይችላልን ያለው ማን ነው?

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

07 Dec, 18:25


😊ልንጀምር አምስት ደቂቃ ብቻ ይቀረናል
share በማድረግ ተባበሩን

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

07 Dec, 18:02


♦️ዛሬ የጥያቄ ጊዜ ይኖረናል

🟣3:30 ላይ
ይኑረን የምትሉ👍❤️😍

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

06 Dec, 19:09


ሌሎቻችሁም ሀሳባችሁን ተናገሩ🙏

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

30 Nov, 19:35


😁😁 አዳዲስ ሜሞች መለቀቃቸውን ቀጥለዋል ያልተቀላቀላችሁ ግቡ እና እዩ ሳቁ ተማሩ
➡️ @biblememee

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

30 Nov, 19:25


❤️ የዛሬው ከመፅሀፍ ቅዱስ አለም ጥያቄዎች እንዴት ነበሩ?

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

30 Nov, 19:14


🔖ጥያቄው ይቀጥል ?

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

30 Nov, 19:09


የምዋርተኝነት መንፈስ የነበረባት ለጌቶችዋም እየጠነቈለች ብዙ ትርፍ ታመጣ የነበረች ያቺ  ገረድ በነጳውሎስ ፊት ፊት እየሄደች ምን እያለች ትጮህ ነበር?

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

30 Nov, 19:07


💡ፍንጭ ልስጣችሁ
መፅሐፈ ምሳሌ ላይ ይገኛል።

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

30 Nov, 19:00


አንበሳ በሜዳ ላይ አለ በመንገዱ ላይ እሞታለሁ የሚል ምን አይነት ሰው ነው?

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

30 Nov, 18:56


ከጌታ የተነገረላት ቃል ይፈጸማልና----- ብፅዕት ናት።
○ የተጠመቀች
○ ያመነች
○ የምትወልድ
○ የምትፀልይ

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

30 Nov, 18:53


ከ------- ጋር በማይመች አካሄድ አትጠመዱ፤ ----- ከዓመፅ ጋር ምን ተካፋይነት አለውና? ----- ከጨለማ ጋር ምን ኅብረት አለው?

◉ ከክፉዎች፣ ፅድቅ፣አማኝ
◉ከማያስተውሉ ፣የሚያምን፣ብርሃን
◉ከማያምኑ ፣ፅድቅ፣ብርሃን
◉ከአመፀኞች፣ፅድቅ፣ቅዱሳን

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

30 Nov, 18:46


ዳዊት የዚያን ስፍራ ስም በኣልፐራሲም ብሎ የጠራው በምን ምክንያት ነው?

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

30 Nov, 18:41


ጳውሎስ የሥጋ መውጊያ እርሱም የሚጎስመው  የሰይጣን መልእክተኛ የተሰጠው ለምንድን ነው?

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

30 Nov, 18:35


አዋቂው ሰውዬ ኢየሱስን  ከሕግ ማንኛይቱ ትእዛዝ ታላቅ ናት? ብሎ የጠየቀው ለምንድን ነበር?

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

30 Nov, 18:30


❤️ ጀመርን አላችሁ?

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

30 Nov, 17:42


👆ዛሬ በጥያቄ ተመልሰናል

😒ሪያክት እና ሼር ግን አድርጉ ግድ የላችሁም

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

30 Nov, 17:29


🔖3:30 ላይ

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

20 Nov, 18:55


🔖ጨረስን እንዴት ነበር

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

20 Nov, 18:54


አማቴ ጋለሞታ መስዬው ከእኔ ጋር ተኛ እኔም ፀነስኩለት። መንታ ልጆችን የወለድኩ ሴት እኔ ማን ነኝ?

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

20 Nov, 18:49


ሩት ከኑሃሚን ጋር ሄደች እኔ ግን ቀረሁ።የሞዓብ ሀገር ሴት እኔ ማን ነኝ?

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

20 Nov, 18:46


ሐዋርያው ጳውሎስ ስለ እኔ ለፊልሞና መልዕክትን ፅፏል።አስቀድሞ የማልጠቅም ነበርኩ ግን ጠቃሚ የሆንኩኝ ባሪያ እኔ ማን ነኝ?

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

20 Nov, 18:42


🔥ትንሽ ሰው ነው እየተሳተፈ ያለው እንድንቀጥል ሼር እያደረጋችሁ

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

20 Nov, 18:41


አምኖን ትዕማርን ወደ እልፍኙ እንዴት እንዲያገባት የመከርኩት ብልህ ሰው እኔ ማን ነኝ?

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

20 Nov, 18:37


በጌታ ፊት ታላቅ ይሆናል ወይን ጠጅ አይጠጣም ገና በ እናቱ ማዕፀን ሳለ እመንፈስ ቅዱስ ይሞላል የተባልኩ ሰው ነኝ እኔ ማን ነኝ?

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

20 Nov, 18:36


አባቴ የጠማማ ሴት ልጅ ብሎኛል እኔ ማን ነኝ?

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

20 Nov, 18:33


አኪጦፌልና አቤሴሎም በንጉሱ ላይ ሴራን ባሴሩ ጊዜ ክፉውን የአኬጦፌል ምክር ያስለወጥኩኝ የዳዊት ወዳጅ እኔ ማን ነኝ?

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

20 Nov, 18:30


መሀን ነበርኩ እግዚአብሔር ልጅ ሰጠኝ ልጄንም ለእግዚአብሔር ሰጠሁት እኔ ማን ነኝ?

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

20 Nov, 18:28


ታቦቱን የተሸከሙት በሬዎች ሲፋንኑ ታአቦቱ እንዳይወድቅ እጄን ዘርግቼ በመያዜ እግዚሀብሄር የቀሰፈኝ፡እኔ ማን ነኝ?🥹

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

20 Nov, 18:27


ሁለቱ ልጆቼ ክፉ ስለነበሩ እግዚአብሔር ቀፅፏቸዋል እኔ ማን ነኝ?

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

20 Nov, 18:24


ምክሬን ስላልተቀበሉ ራሴን አንቄ የገደልኩ ሰው እኔ ማን ነኝ?

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

20 Nov, 18:18


🥹ሼር እያደረጋችሁ ለብዙዎች መድረስ እንዲችል

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

18 Nov, 12:16


➡️ ራዕይ 17 ጥያቄዎች

🤔 ዛሬ ምሽት 3፡00 ላይ

📱 ሼር እና ሪያክት አድርጉ

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

17 Nov, 18:35


📱 ይህ ቻናል እየጠቀማችሁ ከሆነ ሼር አድርጉ ተሳትፏችሁም ይቀጥል

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

17 Nov, 18:33


መልሶቹን ከተወሰነ ቆይታ በኋላ እንለቃለን

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

17 Nov, 18:32


➡️ የምስል ጥያቄው እንዴት ነበር

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

17 Nov, 18:23


የተወሰኑ ጥያቄዎች ይቀረናል

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

17 Nov, 18:20


ምን እንደሚወክል ግለፁ

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

17 Nov, 18:16


ምንድነው ምንስ ይወክላል

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

17 Nov, 18:15


_ _ _ ስ ቅ _ _ ( እኛ ውስጥ ያለ ከሁሉ የሚበልጥ)

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

17 Nov, 18:15


ወደ ምስል ጥያቄ እንለፍ

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

17 Nov, 18:13


ያ - - - [ከ ኢየሱስ ጎን መቀመጥ የፈለገ]

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

17 Nov, 18:10


ኤ - - ቤ - [መካን ነበረች]

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

17 Nov, 18:09


😮‍💨ሼር እያደረጋችሁ እንድንቀጥል

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

17 Nov, 18:07


ሴ - ም [ከአቤሜልክ ጋር የተባበሩ ስዎች]

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

17 Nov, 18:05


_ _ ሎ ስ [ አህዛብ]

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

17 Nov, 18:04


ወደ ቀጣይ

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

17 Nov, 18:04


🎮አዲስ ለሆናችሁ ስለ ጌሙ አጭር መግለጫ

ምሳሌ እ - - - ል (የእግዚአብሔር ህዝብ)

መልስ። እስራኤል

🔖በቅንፍ ውስጥ በተቀመጠው ፍንጭ መሰረት ለ ክፍት ቦታዎቹ ተስማሚ የሆኑ ፊደላትን መፈለግ ነው ጨዋታው

ግልፅ ነው

#share #React #Comment
@amharicbiblequize @amharicbiblequize

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

14 Nov, 18:35


➡️ጥያቄዎች እንዴት ነበሩ

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

14 Nov, 18:25


👀የሰይጣን ስላሴ የሚባሉትን ዘርዝሩ

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

14 Nov, 18:24


የመጨረሻ ጥያቄ

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

14 Nov, 18:20


😘 ሼር ብታደርጉ ደስይለናል ጥያቄዎቹን

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

14 Nov, 18:16


ቀጣይ ጥያቄ

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

14 Nov, 18:07


👀 በጥያቄ መሃል አንድ ነገር ልጠይቃችሁ
ክፍሉን አንብባቹሃል?
አንብብያለው🙂
አላነበብኩም🥹

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

14 Nov, 18:02


ቀጣይ ጥያቄ

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

14 Nov, 18:00


▶️ ልንጀምር ነው ገባ ገባ በሉ 🔴

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

14 Nov, 17:08


➡️ ራዕይ 16

❤️ ሪያክሽን በደንብ

3 ሰዓት ላይ

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

13 Nov, 18:42


⚠️የተሳታፊ ቁጥር ሲያንስ ቀጣይ ጥያቄ ለማዘጋጀት አቅም እናጣለን ስለዚህ ተሳተፉ አበረታቱን

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

07 Nov, 17:41


🔖ራዕይ 13 ጥያቄ ይዘጋጅ?

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

07 Nov, 03:17


🌞ማነው ስለዚች ማለዳ ያመሰገነ

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

06 Nov, 19:00


➡️ከዚህ በፊት የተጠያየቅናቸው ጥያቄዎች

🟠እኔ ማን ነኝ ክፍል 1
🟠እኔ ማን ነኝ ክፍል 2
🟠እኔ ማን ነኝ ክፍል 3
🟠እኔ ማን ነኝ ክፍል 4
🟠እኔ ማን ነኝ ክፍል 5

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

06 Nov, 18:42


❤️ለዛሬ ጨረስን ተባረኩ

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

06 Nov, 18:12


😊የተሳታፊ ቁጥር በጣም ትንሽ ነው ሼር አድርጉ🙏

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

06 Nov, 17:53


🔴10 ደቂቃ ይቀራል አላችሁ🟢🟠

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

06 Nov, 05:17


🔍እኔ ማን ነኝ
ምሽት 3:00 ላይ
➡️ ማንም እንዳያመልጠው
🛒 30+ ሪያክሽን እንጠብቃለን

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

06 Nov, 03:20


✝️በምህረቱ እቺን ማለዳ ያየ 🦋

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

05 Nov, 18:39


የዛሬው ጥያቄ እንዴት ነበር ከጌታ በመቀጠል የእናንተም አስተያየት ያበረታናል 🔴🟢

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

05 Nov, 18:37


ሴትየዋ የእስራኤል ምሳሌ ናት፣ ዘንዶውም ሰይጣን ነው፣ ወንድ ልጅ ደግሞ ኢየሱስ ነው። ወንዱ ሕፃን "ወደ ላይ አርጓል ይህም ኢየሱስ ከትንሣኤው በኋላ ወደ ዕርገት መምጣቱን የሚያመለክት ነው

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

05 Nov, 18:32


❤️‍🩹 ጨረስን ተባረኩ

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

05 Nov, 18:30


ሀሰት ላላችሁ ምን ትወክላለች🟠🔵

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

05 Nov, 18:25


ሴቲቷ ማርያምን ትወክላለች

እውነት❤️
ሀሰት

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

05 Nov, 18:22


ሴቲቷ ምን ተጎናፅፋ ነበር?

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

05 Nov, 18:21


▶️ያነበበ ሰው ብቻ የሚመልሰው የኮመንት ጥያቄዎች

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

05 Nov, 18:12


🔴🟢እንቀጥል

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

05 Nov, 18:03


▶️ወደ ቀጣይ ጥያቄ 🔴🟢🟠

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

05 Nov, 18:02


😊ሪያክትም እያደረጋችሁ

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

05 Nov, 17:53


ልንጀምር ነው አላችሁ

Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ

05 Nov, 16:43


⚠️ቅድምያ ክፍሉን አንብቡ

➡️ለማንበብ ይህን ቦት መጠቀም ትችላላችሁ

➡️@Amh_bible_bot⬅️

𝐀𝐦𝐡𝐚𝐫𝐢𝐜 𝐁𝐢𝐛𝐥𝐞 𝐐𝐮𝐢𝐳

28 Oct, 19:49


➡️ነገ ምሽት ምዕራፍ 10 ይቀጥላል

𝐀𝐦𝐡𝐚𝐫𝐢𝐜 𝐁𝐢𝐛𝐥𝐞 𝐐𝐮𝐢𝐳

28 Oct, 19:21


🙂 ስንት ጥያቄ በትክክል መለሳችሁ ቤተሰብ?

𝐀𝐦𝐡𝐚𝐫𝐢𝐜 𝐁𝐢𝐛𝐥𝐞 𝐐𝐮𝐢𝐳

28 Oct, 19:12


🔥ጨረስን ደክመን በምናዘጋጃቸው ጥያቄዎች ለምትሳተፉ በሙሉ ጌታ ይባርካችሁ የቃሉን እውቀትም ይጨምርላችሁ

𝐀𝐦𝐡𝐚𝐫𝐢𝐜 𝐁𝐢𝐛𝐥𝐞 𝐐𝐮𝐢𝐳

28 Oct, 19:08


የመጨረሻ ጥያቄ በ ምዕራፍ 9

𝐀𝐦𝐡𝐚𝐫𝐢𝐜 𝐁𝐢𝐛𝐥𝐞 𝐐𝐮𝐢𝐳

28 Oct, 18:59


🖐 እንቀጥል አላችሁ?

𝐀𝐦𝐡𝐚𝐫𝐢𝐜 𝐁𝐢𝐛𝐥𝐞 𝐐𝐮𝐢𝐳

28 Oct, 18:00


😊ገባ ገባ በሉ

𝐀𝐦𝐡𝐚𝐫𝐢𝐜 𝐁𝐢𝐛𝐥𝐞 𝐐𝐮𝐢𝐳

28 Oct, 17:50


10 ደቂቃ ይቀራል ዝግጁ ናችሁ?

𝐀𝐦𝐡𝐚𝐫𝐢𝐜 𝐁𝐢𝐛𝐥𝐞 𝐐𝐮𝐢𝐳

28 Oct, 17:01


🔢ሰዓት ላይ እንጀምራለን ጥያቄ

🔖አሁንም ሪያክት አድርጉ