Orthodox wallpaper &picture @orthodox_picture_a Channel on Telegram

Orthodox wallpaper &picture

@orthodox_picture_a


ተዋሕዶ ሀገር ናት
በዚህ ቻናል ላይ ኦርቶዶክሳዊ ❖

❖ መዝሙሮችን
❖ ትምህርቶችን
❖ መንፈሳዊ ምስሎችን
❖ መንፈሳዊ ፅሁፎችን ያገኛሉ ::

💚 @orthodox_picture_A 💚
💛 @orthodox_picture_A💛
❤️ @orthodox_picture_A❤️

💡ሀሳብ አስተያዬት 👇

@Nazazitye21A

Orthodox wallpaper & picture (Amharic)

የኦርቶዶክስ ምስሎችን እና ሬሳዎችን እንዲከታተል የሚያስፈልገው እትም ተዋሕዶ ሀገር ናት በሚለው ቻናል የኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮችን, ትምህርቶችን, መንፈሳዊ ምስሎችን እና መንፈሳዊ ፅሁፎችን ይገኛሉ። እናምናለን የተዋሕዶ ሀገር ናት በዚህ ቻናል ላይ። እንደተጨነው ይህ ቻናል እንደየላነው እና በሀሳብ አስተያዬት ዘዴ ሀሳብ አስተያዬውን ይፈልጋሉ። በዚህ ቻናል ይመልከቱ፣ @orthodox_picture_A እና @Nazazitye21A ይዘትናል።

Orthodox wallpaper &picture

06 Dec, 17:27


https://youtu.be/4FVMnSxIwzE?si=GHcRrOSx6repFxiN

Orthodox wallpaper &picture

13 Nov, 09:36


“አቤቱ፥ ወደ አንተ ጮኽሁ፦ አንተ ተስፋዬ ነህ፥ በሕያዋንም ምድር አንተ እድል ፈንታዬ ነህ አልሁ።”

— መዝሙር 142፥5


Share ↗️

💚orthodox_picture_A💚
💛orthodox_picture_A💛
❤️orthodox_picture_A❤️

Orthodox wallpaper &picture

13 Nov, 09:32


የሰራዊት አምላክ ሆይ ፤ በአንተ የታመነ ሰው ቡሩክ ነው ።

መዝሙረ ዳዊት
84 ÷ 12


Share ↗️

💚@orthodox_picture_A💚
💛@orthodox_picture_A💛
❤️@orthodox_picture_A❤️

Orthodox wallpaper &picture

12 Nov, 22:40


https://youtu.be/tTQjBm8t-UU?si=m1SFMUjiWKgpT-6z

Orthodox wallpaper &picture

12 Nov, 22:39


ለቅዱሳት ስእላት መስገድ ይገባልን !?

ክብር ይግባትና ለእመቤታችን ስእል መስገድ ይገባልን !?


answer ✔️ 👇

Orthodox wallpaper &picture

12 Nov, 15:27


ይሄንን የዩቱብ ቻናል like subscriber በማድረግ ክርስቲያናዊ ትብብራችሁን አድርጉልን 🙏🙏🙏

Orthodox wallpaper &picture

12 Nov, 15:26


https://youtube.com/shorts/58R6g5tTwTo?si=LQ6BaEGBRdWmnDy2

Orthodox wallpaper &picture

28 Oct, 09:30


መስቀል ሀይልነ
የመስቀል አይነቶች

share ↗️

💚@orthodox_picture_A💚
💛@orthodox_picture_A💛
❤️@orthodox_picture_A❤️

Orthodox wallpaper &picture

28 Oct, 09:26


💐🌹ማህሌተ 💐🌹
💐🌹 ጽጌ
🌹💐


share ↗️

💚@orthodox_picture_A💚
💛@orthodox_picture_A💛
❤️@orthodox_picture_A❤️

Orthodox wallpaper &picture

15 Oct, 10:25


💐🌹💐🌹💐🌹🌹💐🌹💐🌹💐🌹
ይህ ጾም ከእመቤታችን ከስደቷ በረከት ለማግኘት በፈቃድ የሚጾም ስለሆነ የምንጾም በስውር ልንጾም ይገባል። የማይጾሙትንም መኮነን አይገባም ።


share ↗️



💚@orthodox_picture_A💚
💛@orthodox_picture_A💛
❤️@orthodox_picture_A❤️

Orthodox wallpaper &picture

15 Oct, 10:20


''የጌታ መልአክም በሕልም ለዮሴፍ ታይቶ :- ሄሮድስ ሕፃኑን ሊገድለው ይፈልገዋልና ተነሣ ፤ ሕፃኑንና እናቱንም ይዘህ ወደ ግብፅ ሽሽ ፤ እስክነግርህም ድረስ በዚያ ተቀመጥ አለው ።''

ማቴ . 2 :- 13



share ↗️


💚@orthodox_picture_A💚
💛@orthodox_picture_A💛
❤️@orthodox_picture_A❤️

Orthodox wallpaper &picture

12 Oct, 16:56


መልካም እለተ ሰንበት

Share ↗️



💚@orthodox_picture_A💚
💛@orthodox_picture_A💛
❤️@orthodox_picture_A❤️

Orthodox wallpaper &picture

12 Oct, 16:53


አክሊለ ጽጌ ማርያም

እንኳን አደረሳችሁ ፪ኛ ሳምንት

Share ↗️

💚@orthodox_picture_A💚
💛@orthodox_picture_A💛
❤️@orthodox_picture_A❤️

Orthodox wallpaper &picture

07 Oct, 11:30


ድንግል በበረሀ

Orthodox wallpaper &picture

07 Oct, 09:54


🌸🌸🌸አክሊለ ጽጌ ማርያም 🌸🌸🌸


💚@orthodox_picture_A💚
💛@orthodox_picture_A💛
❤️@orthodox_picture_A❤️

Orthodox wallpaper &picture

05 Oct, 07:34


╭══•|✣:❖๑✟๑❖✣|: ══╮

╰══•|✣:❖๑✟๑❖✣|: ══╯


💠 ይህ ቁርባን 💠


ይህ ቁርባን ክቡር ነው ፍጹም ሰማያዊ፣
እንዳይመስለን ተራ አይደለም ምድራዊ።


ዋ ምን አፍ ነው የሚቀበለው
ዋ ምን ጥርስ ነው የሚያላምጠው
ዋ ምን ሆድ ነው የሚሸከመው
ነበልባል ያለበት የሚያቃጥል ነው
በንጽሕና ሆኖ ላልተቀበለው
የሚያፍገመግም የሚጎዳ ነው።


አምላካችን ሆይ አንተ ይቅር ባይ
እንደ ቸርነትህ በደልን አትይ
አሜን አሜን ብለን ተቀብለናል
በድፍረትም ሳይሆን በፍርሃት ቀርበናል።


ማክበር ይገባናል በንጽሕና ሆነን
ደፍረን አናቅለው እንዳያቃጥለን
እንደ ምታዩት ይህ ቁርባን ፈራጅ ነው
እንደ ሌላው ሳይሆን የተቀደሰ ነው።


ሱራፌል ኪሩቤል ጸወርተ መንበር
ለመያዝ ያልቻሉት ፈርተውት በክብር
እኛ ተመገብነው አገኘን ድኅነት
በነፍስ በሥጋችን ሆነልን ሕይወት።


በሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ ወልደ ቂርቆስ

@ZimareOrthodox
@ZimareOrthodox
@ZimareOrthodox

Orthodox wallpaper &picture

05 Oct, 07:31


​​መናፍቃን ማንኛውንም ጥያቄ ሲጠይቅወት መልሱ ይኸው ሼር አድርጉት መረጃው ለሁሉም ይድረስ
፨፨፨ለመናፍቃን የማያዳግም መልስ፨፨፨
የመጽሐፍ ቅዱስ ማስረጃ

1: ሥለ ሥላሴ

የእግዚአብሔር አንድነትና ሶስትነት:-
✞ዘፍ 1:26 ዘፍ 3:22
✞ዘፍ 11:18 ዘፍ 18:1-2
✞ኢሳ 48:26 ማቴ 3:16-17
✞ማቴ 28:19 ሉቃ 1:35
✞ዮሐ 7:28-29 ዮሐ 14:25-26
✞የሐ.ስራ 3:14 1ኛ ቆሮ 12:4-7
✞2ኛ ቆሮ 13:14 ኤፌ 4:4-7

2: የእመቤታችን ቅድስናዋ ፣ ክብሯ ፣ ድንግልናዋንና
አማላጅነቷ:-

✞መዝ 9:11 መዝ 13:10
✞መዝ 44:9 መዝ 86:5
✞መዝ 131:13 መዝ 44:2
✞መኃ 4:12 ኢሳ 7:14
✞ኢሳ 49:23 ኢሳ 60:14
✞ማቴ 1:23 ሉቃ 1:28
✞ሉቃ 1:42 ዮሐ 2:1-11
✞ዮሐ 19:16 ሮሜ 11:26-27
✞2ኛ ቆሮ 11:2 ራዕ 12:16

3: ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፈራጅ እንጅ አማላጅ
አይደለም፡-

✞ዘፍ 3:22 1ኛ ሳሙ 16:1
✞ኢሳ 9:6 ዳን 7:14
✞ሆሴ 13:4 ዘካ 9:9-10
✞ሚክ 5:2 ሉቃ 1:32-33
✞ዮሐ 10:30 ሉቃ 2:12
✞ዮሐ 14:7 ሮሜ 9:5
✞ቆላ 2:9-10 ቲቶ 2:11-13
✞ዕብ 1:3-4 ዕብ 1:10-11
✞1ኛ ጴጥ 3:23 1ኛ ዮሐ 2:23
✞ራእ 3:22 ራእ 22:12-13

4: ስለታቦት እና ፅላት

✞ዘፃ 24:12 ዘፃ 25:10
✞ዘፃ 25:21 ዘፃ 26:34
✞ዘፃ 31:18 ዘፃ 32:15
✞ዘፃ 34:1 ዘፃ 34:28
✞ዘፃ 37:1 ዘፃ 40:20
✞መኃ 7:89 ኢያ 3:3
ኢያ 7:6 2ኛ ቆሮ 6:16

5: ሥለ ፆም የመጽሐፍ ቅዱስ ማሥረጃ:-

✞ዘፃ 34:28 ዘፃ 9:9
✞ሳሙ 20:26 1ሳሙ 7:6
✞1ሳሙ 31:13 2ኛ ሳሙ 1:12
✞2ኛ ሳሙ12:16 ዕዝ 8:21
✞ዕዝ 68:10 ዕዝ 108:24
✞ኢሳ 48:3 ኤር 36:9
✞ዳን 9:3 ዳን 20:2-3
✞ኢዩኤ 2:14 ኢዩኤ 2:12
✞ዩና 3:5 ማቴ 4:2
✞ማቴ 6:16:18 ማቴ 9:14-15
✞ማቴ 17:21 ማር 2:18
✞ማር 9:29 ሉቃ 2:37
✞ሉቃ 18:12 የሐ.ስራ 13:3 ✞የሐ.ስራ 14:23 2ኛ ቆሮ
11:17

6: መስቀል በመጽሐፍ ቅዲስ:-

✞ማቴ 10:38 ማቴ 16:20
✞ማር 8:34 የሐ.ስራ 5:30
✞1ኛ ቆሮ 1:18 ገላ 3:13
✞ገላ 6:13 ፊል 2:8
✞ፊል 3:18

7: ጥምቀትን በተመለከተ:-

✞ሕዝ 36:25 ማቴ 3:5-6
✞ማቴ 26:19-20 ማር 1:4-5
✞ማር 16:16 ሉቃ 3:21
✞ዮሐ 3:5 ዮሐ 3:22
✞ኤፌ 4:5 ገላ 3:26-27
✞የሐዋ 19:4 የሐዋ 18:8
✞የሐዋ 13:24 የሐዋ 10:47
✞የሐዋ 9:18  1ኛ ቆሮ 1:16
✞1ኛ ቆሮ 10 :2 1ኛ ቆሮ 12:13

8:ስዕለትን በተመለከተ:-

✞ዘኁ 28:20 ዘኁ 21:2
✞ዘፃ 23:21 መሳ 11:30
✞መዝ 49:14 መዝ 75:11
✞1ኛ ሳሙ 1:11 መክ 5:4-5
✞ዮና 2:10 ናሆ 1:15
✞የሐዋ 18:18

9: ፃድቃን ሠማዕታት ያማልዳሉ:-

✞ዘፍ 18:17-18 ዘፍ 18:23:24
✞ዘፍ 20:7 ዘፍ 33:3
✞ዘፍ 42:6 1ኛ ሳሙ 28 :14
✞2ኛ ሳሙ 1:2 2ኛ ነገ 1:13
✞2ኛ ነገ 2:15 2ኛ ነገ 4:9
✞2ኛ ነገ 4:32-35 መዝ 88:34
✞ማቴ 18:18 ዮሐ 20:23
✞የሐዋ 10:25 የሐዋ 16 :29
✞1ቆሮ 6:1-2 ፊሊ 4:6
✞1ኛጢሞ 5:17 ያዕ 5:14
✞ራዕ 14:13

10: መላዕክት ዘወትር በእግዚአብሔር ፊት ይቆማሉ:-

✞መዝ 148:2 ኢሳ 6:3
✞ማቴ 4:12 ማቴ 18:10
✞ማቴ 25:31 ማር 8:38
✞ራእ 1:11 ሉቃ 1:19

11: መላዕክት ፀሎታችን ወደ እግዚአብሔር ያደርሳሉ:-

✞ጦቢ 12:15 ሉቃ 15:10
✞የሐዋ 10:4 እዩብ 25:3
✞ኤር 33:22 ዳን 7:10
✞ሄኖ 10:1 ራዕ 5:11

12:ለመላዕክት የአክብሮት ስግደት ይገባል:-

✞ዘፍ 19:1 ማኅ 22:31
✞ኢያ 5:14 ዳን 8:16-17
13:መላዕክት አብሣሪያን ናቸው:-
✞ዘፍ 16:11 ሉቃ 1:13
✞ሉቃ 1:19 ሉቃ 1:30-31
✞ሉቃ 2:10-11

14:መላዕክት በአደጋ ጊዜ ፈጥነው ይደረሣሉ:-

✞ዘፍ 22:11-12 መዝ 90:11-12
✞ዳን 6:22 ዳን 10:13
✞ማቴ 2:13 የሐዋ 5:19-20
✞የሐዋ 12:7

15: ፀበል መርጨት ያስፈልጋል:-
✞ዘኁ 19:20

በተጨማሪም ሁላችንም እያንዳንዱን የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ደጋግመን እናንብበው እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋልና ጥበቡን ይስጠን
አሜን


https://t.me/orthodox_picture_A

የወደዳቹት አበረታቱን ሼር በማድረግ እንዲሁም በመቀላቀል

Orthodox wallpaper &picture

04 Oct, 14:52


አምላክ ባከበራት

አምላክ ባከበራት በተክልዬ ደጄ/2/
በረከት ይገኛል ከፃድቁ እጅ/2/

አዝ..........

በመከራ ጊዜ ተክለሀይማኖት
በችግሯ ቀን ተክለሀይማኖት
እንደ ደረስክላት ተክለሀይማኖት
እግዚአርአያን ተክለሀይማኖት
እኛንም ታድን ዘንድ ተክለሀይማኖት
አንተ ደግ አባት ተክለሀይማኖት
መተን ከጀጅህ ተክለሀይማኖት
ከያለንበት ተክለሀይማኖት

አዝ...........

ካምላክ በተሰጠህ ተክለሀይማኖት
በቃልኪዳንህ ተክለሀይማኖት
ህሙማን የሚያድን ተክለሀይማኖት
የንፍሮ ወሀህ ተክለሀይማኖት
ድዌን የሚፈውስ ተክለሀይማኖት
ግሩም ፅበልህ ተክለሀይማኖት
ዘላለም ይኖራል ተክለሀይማኖት
በአለም ሲያስጠራህ ተክለሀይማኖት

አዝ...........

ለሀያ ዘጠኝ አመት ተክለሀይማኖት
ተክሎ ጦሮቹን ተክለሀይማኖት
ለኛ ለልጆቹ ተክለሀይማኖት
ተስፋ ለቆረጥን ተክለሀይማኖት
ደከመኝ አላለም ተክለሀይማኖት
ቆሞ ሲፀልይ ተክለሀይማኖት

አዝ.........

የቅዱሳን ሀገር ደብረ ሊባኖስ
ደብረ ሊባኖስ ደብረ ሊባኖስ
ታጥራ ትኖራለች ደብረ ሊባኖስ
በመንፈስ ቅድሴ ደብረ ሊባኖስ
በፃድቅ ፅሎት ደብረ ሊባኖስ
ስለተቀደሰች ደብረ ሊባኖስ
ከአድባራቱ ሁሉ ደብረ ሊባኖስ
በክብር ትበልጣለች ደብረ ሊባኖስ

Orthodox wallpaper &picture

04 Oct, 10:42


ኢትዮጵያዊው ፃድቅ
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ኢትዮጵያዊው ፃድቅ ማነው ብዬ ጠየኩ
በረከት ፈልጌ ልሳለመው ናፈኩ
ክብሩን ልመሰክር ተፈታ ምላሴ
በደጁ ደርሼ ፍቅሩን በመቅመሴ
…………
በኢቲሳ ምድር ዘር ሆነህ በቅለህ
ተለየህ ለአምላክ አለምን ጥለህ
ደብረ ሊባኖስ ህያው ምስክር
ስለአንተ ዝና ስለአንተ ክብር
ተክለሃይማኖት ወዳጄ
ተባርኳል ባንተ ጓዳ ደጄ
አዝ……….
አክባሪው አምላክ ስላከበረህ
ዛሬም ከኛ ጋር በመንፈስ አለህ
ደጅ እንጠናለን በትህትና
የፃድቅ ፀሎት ሀይል አላትና
ተክለሃይማኖት ፀሐይ
ፀጋህ ይውጣልኝ በሰማይ
አዝ……….
ወደለምለም መስክ ሰብከህ መራህን
የቃሉን ወተት አጠጥተኽን
ያቀጣጠልከው የወንጌል ችቦ
የአምላክ አድርጓል ትውልዱን ስቦ
ተክለሃይማኖት ወዳጄ
ተባርኳል ባንተ ቤቴ ደጄ
አዝ………..
ሰላሳ ስልሳ መቶ ያፈራህ
በደብረ አስኮ ቆመህ ባንድ እግርህ
የመተ ሎሚ መሻት ቀረና
የጌታ መንገድ ጥርጊያውም ቀና
ተክለሃይማኖት ወዳጄ
ተባርኳል ባንተ ጓዳ ደጄ

ሊቀመዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ


💚@ZimareOrthodox
💛@ZimareOrthodox
❤️@ZimareOrthodox

Orthodox wallpaper &picture

04 Oct, 10:36


💚💛❤️ አረሳት ኢትዮጵያን 💚💛❤️

አረሳት ኢትዮጵያን በእርፈ መስቀል
አባ ተክለ ሀይማኖት ሰባኪ ወንጌል
የእግዚአብሔር ሰው ነው ተወዳጅ በሰማይ
የተረማመደ በፅድቅ አደባባይ
                 አዝ
ፈውስና ፀሎቱ ቃሉ የተሰማ
ወንጌል የሰበከ በገጠር ከተማ
የኢቲሳው ኮከብ የደብረ አስቦቱ
ለወንጌል ተዋጋች ንፅህት ህይወቱ
                 አዝ
ፋናው እስከ ዛሬ ሲያበራ የኖረው
የኢቲሳው አባት ፍስሀ ፅዮን ነው
እግዚአርያ እናቱ ማህፀነ ብሩክ
ወለደች ኮከብን ሲዖልን የሚያውክ
                 አዝ
ዲያብሎስ እስካሁን ስሙ ሲጠራበት
ሲገረፍ ይኖራል በእሳት ሰንሰለት
አዲስ ሀዋርያ የኢትዮጲያ አባት
ሜዳና ቆላውን በመስቀል ባረካት
                 አዝ
ምንጩና ፏፏቴው ተራራው ቅዱስ ነው
የአባታችን መስቀል ፀሎት ስለነካው
የተራመደበት የዳሰሰው  ሁሉ
ድውይ ይፈውሳል ሳር እና ቅጠሉ
            

Orthodox wallpaper &picture

04 Oct, 10:28


🙏ጻድቁ አቡነ ተክለ ሐይማኖት 🙏


💚@orthodox_picture_A💚
💛@orthodox_picture_A💛
❤️@orthodox_picture_A❤️

Orthodox wallpaper &picture

04 Oct, 10:23


🙏ተክለ ሐይማኖት🙏


💚@orthodox_picture_A💚
💛@orthodox_picture_A💛
❤️@orthodox_picture_A❤️

2,254

subscribers

244

photos

46

videos