ኢትዮ Gunners™ @ethioo_gunner Channel on Telegram

ኢትዮ Gunners

@ethioo_gunner


ኢትዮ ገነርስ!

➲ በዚህ ቻናል
◈ የዝውውር ዜና
◈የጨዋታ ዳሰሳዎች
◈ቁጥራዊ መረጃዎችን
◈ ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከቪድዮ ጋር መከታተል ይችላሉ !

ለአስተያየት እና ለማስታወቂያ ስራ @Fila1945 & @agere7 ያናግሩን።

ኢትዮ Gunners™ (Amharic)

ኢትዮ Gunners™ ሰማይ እንደዛሬያዋችሁ ለገበያ ሰዎች፣ ለጨዋታዎችና ለታከሙ አካባቢዎች የሚፈጸሙ ነው። በቻናል ላው አሳልፎ ያሰኘዋችው ተጨማሪ የትግራይ ቀላሉ ፈጣን ዜናዎችን በተለያዩ ምንጮች ያግኙታል። በርሱም የጨዋታዎችን መረጃዎች፣ መሰል እና የተገንባለባቸውን የህይወት ታሪኮች ለቻናላችን ቤተሰብ እናትን ከለበት። እናትንም አዲስ እዋናዎችን፣ መረጃዎችንና ተጨማሪ የህይወት ታሪክን ለመጠቀም የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ። ለተጨማሪ ሀሳብ እና አሰተያየቶ ለማስታወቂያ የቻናላችንን ቤተሰብ ይሰጡ፣ እና ከዚህ በታች በ @fila1945 ያናግሩን።

ኢትዮ Gunners

13 Jan, 03:32


GUNNER FOR LIFE ❤️‍🔥

ኢትዮ Gunners

12 Jan, 16:27


አርሰናል 1-1 ማን.ዩናይትድ

ኢትዮ Gunners

12 Jan, 16:02


የእንግሊዝ ኤፌ ካፕ 3ተኛ ዙር ጨዋታ !!
 
            እረፍት'

አርሰናል  0-0 ማንችስተር ዩናይትድ


ድል ለውዱ ክለባችን ለአርሰናል

@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

12 Jan, 15:03


የእንግሊዝ ኤፌ ካፕ 3ተኛ ዙር ጨዋታ !!
 
            ተጀመረ'

አርሰናል  0-0 ማንችስተር ዩናይትድ


ድል ለውዱ ክለባችን ለአርሰናል

@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

12 Jan, 14:06


የተጋጣሚ አሰላለፍ !

@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

12 Jan, 14:06


❤️ አሰላለፋችን !

12:00 | አርሰናል ከ ማን ዩናይትድ

@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

12 Jan, 10:54


የቀድሞ የአርሰናል ተጫዋች ሚካ በርዝ ወደ ሞናኮ ተዘዋውሯል !

@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

12 Jan, 06:00


የአርሰናል እና የዩናይትድ ያለፉት 5 ጨዋታዎች !

@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

12 Jan, 05:00


#የቀጠለ

🚨የቡድን ዜና

አርሰናል፦ በአርሰናል በኩል ምንም ተጨማሪ የጉዳት ዜና የሌለ ሲሆን ሳካ፣ ዋይት፣ ንዋኔሪ፣ ቶሚያሱ አሁንም ጉዳት ላይ ናቸው። በተጨማሪም ሳካ ያለ እርዳታ ቆሞ መራመድ እንደጀመረ እየተነገረ ነው።

ማንቸስተር ዩናይትድ፦ በተጋጣሚ በኩል ማውንት፣ ሊንድሎፍ እና ሾው ጉዳት ላይ ሲሆኑ የባለፈው ጨዋታ በህመም ያመለጣው ራሽፎርድ የመድረሱ ነገር አጠራጣሪ ነው።

#ይቀጥላል...

@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

12 Jan, 05:00


#የቀጠለ

🤔 ግምታዊ አሰላለፍ

አርሰናል [4-3-3]

                    🧤ኔቶ
          👕ሳሊባ 👕ኪቪዮር
👕ቲምበር                👕ካላፊዮሪ
                 👕ጆርጂኒዮ
    👕ኦዴጋርድ          👕ሜሪኖ
👕ስተርሊንግ           👕ማርቲኔሊ
                  👕ጄሱስ

ማንቸስተር ዩናይትድ [3-4-2-1]

                🧤ባይንደር
    👕ዮሮ 👕ማጉዌር 👕ማርቲኔዝ
            👕ኡጋርቴ 👕ሜይኑ
👕አማድ                         👕ዳሎት
            👕ብሩኖ 👕ጋርናንቾ
                    👕ዝርክዚ

#ይቀጥላል...

@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

12 Jan, 05:00


●|| Another cup action at home 🏠

ተጠባቂው ጨዋታ በውድድሩ ታሪክ በምንጊዜም ስኬታማ ቡድኖች መካከል ሊደረግ ሰዓታት ብቻ ይቀራሉ።

🏆የኤፌ ዋንጫ 3ኛ ዙር ጨዋታ

አርሰናል 🆚 ማንቸስተር ዩናይትድ

🗓ዛሬ እሁድ
ምሽት 12:00
🏟ኤሜሬትስ ስታዲየም
🗣አንዲ መድሊ

Pre-match analyst

✓የቡድን ዜና
✓ግምታዊ አሰላለፍ
✓የጨዋታ ግምቶች
✓እውነታዎች እና ቁጥራዊ መረጃዎች
✓ያለፉ የኤፌ ዋንጫ የእርስ በእርስ ግንኙነቶች
✓ግላዊ እይታ

#ይቀጥላል...

@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

12 Jan, 05:00


#የቀጠለ

🔢 የጨዋታ ግምቶች

90min
አርሰናል 2-2 ማንቸስተር ዩናይትድ

ኦፕታ
አርሰናል- 71.4%
አቻ- 16.3%
ማንቸስተር ዩናይትድ- 12.2%

𝐒ᴏғɪ
አርሰናል 2-1 ማንቸስተር ዩናይትድ

#ይቀጥላል...

@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

12 Jan, 05:00


#የቀጠለ

ያለፉ የኤፌ ዋንጫ የእርስ በእርስ ግንኙነቶች ➡️

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿አርሰናል 1-3 ማንቸስተር ዩናይትድ🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ማንቸስተር ዩናይትድ 1-2 አርሰናል🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ማንቸስተር ዩናይትድ 2-0 አርሰናል🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ማንቸስተር ዩናይትድ 4-0 አርሰናል🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿አርሰናል 0(5-4)0 ማንቸስተር ዩናይትድ🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿አርሰናል 0-1 ማንቸስተር ዩናይትድ🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

#ይቀጥላል...

#𝐀𝐍𝐂 𝐂𝐇𝐎𝐈𝐂𝐄 𝐎𝐅 𝐀𝐋𝐋
𝕊𝕙𝕒𝕣𝕖 ➮

@ETHIOO_GUNNER

@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

12 Jan, 05:00


#የቀጠለ

ግላዊ እይታ

ጨዋታው ከበድ የሚል ይመስላል። የዩናይትድ ሰሞነኛ አቋም + የአርሰናል ያለፉ ሁለት ጨዋታዎች ብቃት ከባድ እንዲሆንብን ያደርገዋል።

ምንም እንኳ ጨዋታው ቢከብድም እናሸንፋለን የሚል ግምት አለኝ። ድል ለታላቁ አርሴ!

ዳሰሳውን ያቀረብኩላችሁ 𝐒ᴏғɪ [@zephaniah_72] ነበርኩ ድል ለታላቁ ክለባችን ❤️🤍

@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

12 Jan, 05:00


#የቀጠለ

እውነታዎች እና ቁጥራዊ መረጃዎች

▸ አርሰናል ከማንኛውም ቡድን በላይ (7) ማንቸስተር ዩናይትድን ከውድድሩ ውጪ ያረጉ ሲሆን ማንቸስተር ዩናይትድም ከየትኛውም ቡድን በላይ (8) አርሰናልን ከውድድሩ ውጪ ማድረግ ችለዋል።

▸ ጋብርኤል ጄሱስ ባለፉት 6 ጨዋታዎች 6 ግብ ያለው ሲሆን ነገር ግን ከማንቸስተር ሲቲ እና አርሰናል ጋር ሆኖ ማንቸስተር ዩናይትድን በገጠመበት 14 ጨዋታዎች አንድ ጊዜ ብቻ ኳስን ከመረብ አወዳጅቷል።

▸ ኮል ፓልመር (57) አንቶኒ ጎርደን (47) ብቻ ከብሩኖ ፈርናንዴዝ (43) በላይ በሊጉ ብዙ የግብ እድሎችን ፈጥረዋል።

▸ የዛሬው ጨዋታ በኤፌ ዋንጫ ታሪክ ለ16ኛ ጊዜ (የመልስ ጨዋታዎችን ሳይጨምር) ሲሆን ይህም ከመርሲሳይድ ደርቢ (19) ቀጥሎ ብዙ ጊዜ የተደረገ ጨዋታ ነው።

▸ ጨዋታው በድምሩ ከፍተኛ ዋንጫዎች (27) ያላቸው ክለቦች መካከል የሚደረግ የመጀመሪያው ጨዋታ ነው።

▸ የአርሰናል ባለፉት 3 ዓመታት በዚህ 3ኛ ዙር 2 ጊዜ ወድቋል።

#ይቀጥላል...

@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

12 Jan, 05:00


#የቀጠለ

🗯 አሰልጣኞች ምን አሉ?

አርቴታ🗣 "ኤፌ ዋንጫ የታሪካችን ትልቅ ክፍል ነው። 14 ጊዜ አሸንፈነዋል። ከእኛ ጋር የተቆራኘ ውድድርም ነው። ከትልቅ ክለብ ጋር፣ አስደናቂ ደጋፊዎች እና ልዩ ሁኔታ ውስጥ ሆነን የምንጫወትበት ቆንጆ ጨዋታ ነው። ​ስለዚህ በጣም ትልቅ ጨዋታ ነው። ዩናይትድ ትንሽ ለየት ባለ ሁኔታ ከሊቨርፑል ጋር ተጫውቷል። በጨዋታው ጥቂት የተለያዩ ነገሮችን እጠብቃለሁ።

አሞሪም🗣 "አስቸጋሪ ጊዜ ላይ ነን። ነገር ግን እየተሻሻልን ነው። የተወሰነ ልምምድ አድርገናል። ምርጥ ቡድንን አስቀምጠን ለማሸነፍ እንሞክራለን። ለመለማመድ ጊዜ ነበረን። ስለዚህ ለማሸነፍ ምርጡን ቡድን ይዘን እንገባለን፤ ምክንያቱም ማንኛውም ዋንጫዎችን ማሸነፍ እንፈልጋለን። እኛ ይህንን ጨዋታ ማሸነፍ ብቻ ነው እንፈልጋለን።

#ይሸጥላል

@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

12 Jan, 04:04


ለማስታወስ ያክል !

አርሰናልን በዛሬው ጨዋታ ነጩን ልብስ ይለብሳል !

@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

12 Jan, 03:54


በ2024-25 የውድድር አመት የኤፍኤ ዋንጫ ውድድር ከባለፉት የውድድር ዘመናት የተቀየሩ ሁለት አንኳር ህጎች

👉ከዚ በፊት በነበሩት ውድድሮች ላይ እስከ ሩብ ፍፃሜ ውድድር ድረስ ሁለት ክለቦች አቻ ከተላያዩ በተቃራኒ ቡድን ሜዳ የድጋሚ ጨዋታ ይኖር የነበረ እና ከሩብ ፍፃሜ ጀምሮ ባሉት ጨዋታዎች ደግሞ ጨዋታዎቹ በዌምብሌ ተደርገው አቻም ከተለያዩ እዛው የ30 ደቂቃ ጭማሪ ይኖረ የነበረ ሲሆን ነገር ግን ከአሁን በኋላ በሁሉም የውድድሩ ዙሮች ላይ ቡድኖቹ በአቻ ከተለያዩ ሁለቱም ክለቦች እዛው የ30 ደቂቃ ጭማሪ ይጫወቱ እና ካልተለዩ ወደ መለያያ ምት ያመራሉ። ይህ በታችኛው እርከን ባሉ ቡድኖች ቁጣን ያስነሳ ሲሆን ይህም የሆነው በድጋሚ ጨዋታ የስታዲየም ገቢን ስለሚያገኙ ነው። ነገር ግን ውሳኔው ፀንቷል። የዚህ ህግ መቀየር ዋነኛ ምክኒያት የጨዋታ መደራረብ ነው። በዚህ መሠረትም በአንዳንድ ዙሮች ላይ በሳምንቱ አጋማሽ የሚኖሩ ጨዋታዎች ይቀራሉ።

👉VAR ከአምስተኛው ዙር ጀምሮ በሁሉም ግጥሚያዎች ላይ ጥቅም ላይ ይውላል። ከዚህ በፊት በቀደሙት ውድድሮች በፕሪምየር ሊግ ሜዳዎች እና በዌምብሌይ ስታዲየም በሚደረጉ ጨዋታዎች ብቻ ጥቅም ላይ የሚውል የነበረ ሲሆን ከአሁን በኋላ ግን ከአምስተኛ ዙር ጀምሮ በሁሉም ጨዋታዎች ያገለግላል።

በዚህ መሠረት የእሁዱ ጨዋታ 30 ደቂቃ ጭማሪ እና የመለያያ ምት ሊኖረው ይችላል።

@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

12 Jan, 03:15


የጨዋታ ቀን || #Match_Day

🏆 የእንግሊዝ ኤፌ ካፕ ጨዋታ !!
 
💣 አርሰናል ከ ማንችስተር ዩናይትድ ❤️

🏟 የጨዋታ ሜዳ :- | ኤምሬትስ

🗓 የጨዋታ ቀን :-| አለት እሁድ ጥር 4

⌚️ የጨዋታ ስዓት :- | 12:00

ድል ለውዱ ክለባችን !

@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

31 Dec, 18:04


EFOOTBALL 2025 and PUBG የምትጫወቱ በሙሉ የግድ መቀላቀል ያለባችሁ ቻናል

- ትልልቅ ቶርናመንቶች
- የኢፉትቦል መረጃዎች
- ከሰዎች ጋር ጨዋታዎች (Friend match)

ይጫወቱ ፤ ይደሰቱ

ቻናሉ ይህ ነው👇
https://t.me/lolo_gamingzone
https://t.me/lolo_gamingzone

ኢትዮ Gunners

31 Dec, 04:19


Top 5!

ኢትዮ Gunners

30 Dec, 13:36


#Next_match_London_Derby

#ማን_ያሸንፋል ??

Brentford vs Arsenal

የጨዋታ ቀን ረቡዕ ታህሳስ 23

የጨዋታ ሰዓት ምሽት 2:30

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 19ኛ ሳምንት

የጨዋታ ሜዳ Gtech community stadium🏟️

እርስበርስ ግንኘነት 👇

አርሰናል ከብሬንትፎርድ ጋር በታሪካቸው በሁሉም ውድድሮች የተገናኙት 18 ግዜ ብቻ ነው

Arsenal 8 win

Brentford 6 win

4 Drawn

ኢትዮ Gunners

30 Dec, 07:18


አሁን Online ላላችሁ ብቻ 💸የካርድ ሽልማት አለ።
ካርዱ ሊለቀቅ ❽ ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው
Join ብላችሁ ጠብቁ

ኢትዮ Gunners

29 Dec, 13:45


ታማኝነት ባይኖረውም ለመወያየት ያክል ላካፍላችሁ አርሰናል ጃኩብ ኪዊዮርን በሳሙኤል ቹኩዌዜ ሊቀይረው እንደሚችል ተዘግቧል ሚኬል አርቴታ በጉዳቱ ላይ የሚገኘውን ኮከብ ቡካዮ ሳካን ለመተካት በብዙ ቡድኖች የሚፈለገውን የኤሲ ሚላኑን የክንፍ መስመር ተጫዋች ሳሙኤል ቹኩዌዜን በጥር ለማዘዋወር እያሰበ ነው ሳካ በሃምስትሪንግ ጉዳት ምክንያት ለረጅም ጊዜ ወደ ሜዳ አይመለስም
የ23 አመቱ የቀኝ ክንፍ ተጫዋች ከአርሰናል ወሳኝ ተጫዋቾች አንዱ ሲሆን ሚኬል አርቴታ ሳካ በሌለበት ጨዋታ የሱን ቦታ ለመሸፈን በዝውውር ገበያው ውስጥ ሊገቡ እንደሚችሉ ሪፖርቶች ይጠቁማሉ እንደ ጣሊያናዊው ጋዜጣ ሚላን ላይቭ ዘገባ ከሆነ አርሰናል ጃኩብ ኪዊየርን በቹኩዌዜ የመለዋወጥ ውል ሊያቀርቡ ይችላሉ ኤሲ ሚላን የመድፈኞቹን ተከላካይ ይፈልጋል
የ24 አመቱ ኪዊዮር በዚህ የውድድር ዘመን ተከታታይ ደቂቃዎችን ለማግኘት ታግሏል ተከላካዩ ወደ ጣሊያን ከመመለሱ ጋር ስሙ እየተያያዘ ነው አርቴታ በቀኝ ክንፍ እንደ ማርቲኔሊ ፣ ሊአንድሮ ትሮሳርድ፣ ራሂም ስተርሊንግ እና ኢታን ንዋኔሪ ባሉ ተጨዋቾች ቦታውን ለመሸፈን ያን ያህል ፍላጎት ያለው አይመስልም
አራቱ ተጫዋቾች ሁሉም ብቃት ያላቸው ተጫዋቾች ናቸው ነገር ግን አርሰናል ዋንጫ እንዲያገኝ ለመርዳት በቂ መሆን አለመሆናቸው መታየት ያለበት ጉዳይ ነው ቹኩዌዜን ማስፈረም ለአርቴታ ሌላ ጥሩ አማራጭ ሊሰጠው ይችላል ቹኩዌዜ በ2023 ከቪላሪያል ወደ ሚላን ሄዷል
ናይጄሪያዊው አጥቂ ከቀድሞው የቼልሲ ተጫዋች ክርስቲያን ፑሊሲች ጋር በሚላን ቦታውን ለማስጠበቅ ቢሞክርም አልተሳካለትም የመጫወቻ ጊዜ ለማግኘት ቹኩዌዜ ወደ አርሰናል ማምራት ለተጨዋቹ ጥሩ አማራጭ ነው ቹኩዌዜ ለአርሰናል በቂ ነው ወይ የሚለው ጥያቄም ዋና ጉዳይ ነው ነገር ግን ለሳካ እንደ ተጠባባቂ ጥሩ አማራጭ ሊሆን ይችላል።?

ኢትዮ Gunners

28 Dec, 11:48


በነገራችን ላይ በትላንቱ ምሽት ጨዋታ 3 ነጥቡ እንዳለች ሁኖ የዛ ጨዋታ ትርፋችን አንቺ ብቻ ነሽ 🔥💪
ሌላው ሁሉ ባይወራ ነው የሚሻለው ።

አቡቲ ትቸዋለሸ አባቢ #Lewis_skelly👏

ማወቅ ያለብህ brother የ18 አመት ልጅ ነው ለዚህም እኮ አርቴታ በአካዳሚ ልጆች መተማመን የማይችል ፈሪው አሰልጣኝ ነው የሚልህ እንጂ ከእሱ በላይ እውቀት ኑሮኝ አይደለም ይገባሀል አይደል 🤔

ኢትዮ Gunners

28 Dec, 10:53


🚨 አርቴታ ሳካ ቀዶ ጥገና እንደተደረገለት እና ከሁለት ወር በላይ እንደሚርቅ አረጋግጧል።

ኢትዮ Gunners

28 Dec, 06:04


👊 Kai wins It !

@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

27 Dec, 19:07


የኢፕስዊች አሰላለፍ

@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

27 Dec, 19:05


አስተላልፋችን

@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

27 Dec, 16:37


📍Boxing Day🎅

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በበዓል ሰሞን ጨዋታዎች እያምበሸበሸን ዛሬም ታላቁ ክለባቾን ሲጫወት ልናየው ሰዓታትን እየጠበቅን ነው።

🏆የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 18ኛ ሳምንት ጨዋታ

አርሰናል 🆚 ኢፕስዊች ታውን

🗓ዛሬ ዓርብ
ምሽት 5:15
🏟ኤሜሬትስ ስታዲየም
🗣ዳረን ኢንግላንድ

የጨዋታ ቅድመ-ዳሰሳ

◉የቡድን ዜና
◉የጨዋታ ግምት
◉ግምታዊ አሰላለፍ
◉እውነታዎች እና ቁጥራዊ መረጃዎች
◉የአሰልጣኞች አስተያየት

🚨የቡድን ዜና

አርሰናል፦ በክለባችን በኩል ባለፈው ጨዋታ በሀምስትሪንግ ጉዳት ተቀይሮ የወጣው ቡካዮ ሳካ ከሰሞኑ እስከ 2 ወራት ከጨዋታ ውጪ እንደሆነ እየተነገረ ነው። በተጨማሪም ቤን አሁንም ከጨዋታ ውጪ ሲሆን፤ ቀላል ጉዳት ላይ የነበረው ዚኒ ወደ ልምምድ የተመለሰ ቢሆንም ለጨዋታው መድረሱ አልታወቀም። ቶሚ አሁንም የለም። እንዲሁም በቅርቡ ጉዳት ያጋጠመው ራሂም ስተርሊንግ አይኖርም። በሌላ በኩል ጄሱስ እና ቲምበር አንድ ቢጫ ካዩ በግማሽ የሊግ ጨዋታዎች(19) 5ኛቸው ስለሚሆን ቀጣይ ጨዋታ ያልፋቸዋል። ይህ ለቀጣዩ ጨዋታም የሚሸራ ሲሆን፤ ከ20ኛ ሳምንት በኋላ ግን እንደ አዲስ 0 ብሎ ይጀምራል።

ኢፕስዊች ታውን፦ በተጋጣሚያችን በኩል አምበሉ ሞርሲ በመጀመሪያው አጋማሽ የሊጉ ክፍል ማለትም በመጀመሪያዎቹ 19 ጨዋታዎች 5 ቢጫ ካርድ በመመልከቱ ከጨዋታ ውጪ ነው። በተጨማሪም ሉንጎ፣ ኦግቤኔ፣ ቱዛባኔ፣ ሂርስት፣ ስሊከር በሙሉ በጉዳት ከጨዋታው ውጪ ናቸው።

🔢የጨዋታ ግምት

ጆን ኖውስ(ስካይ ስፖርት)
አርሰናል 2-0 ኢፕስዊች ታውን

ክሪስ ሱተን(ቢቢሲ ስፖርት)
አርሰናል 2-0 ኢፕስዊች ታውን

ማርክ ላውረንሰን
አርሰናል 2-0 ኢፕስዊች ታውን

ኦፕታ
አርሰናል- 84.2%
አቻ- 10%
ኢፕስዊች ታውን- 5.8%

90MIN
አርሰናል 2-0 ኢፕስዊች ታውን

𝐒ᴏғɪ
አርሰናል 7-0 ኢፕስዊች ታውን

🎽ግምታዊ አሰላለፍ

አርሰናል[4-3-3]

                   🧤ራያ
         👕ሳሊባ 👕ማጋሌሽ
👕ቲምበር              👕ካላፊዮሪ
                  👕ፓርቴ
    👕ኦዴጋርድ          👕ራይስ
👕ጄሱስ                      👕ማርቲኔሊ
                👕ሀቨርትዝ

ኢፕስዊች ታውን[4-2-3-1]

                  🧤ሙሪች
               👕ቡርገስ 👕ኦሻ
👕ላቪስ                             👕ክላርክ
         👕ካጁስቴ      👕ሞርሲ
👕ዝሞዲክስ 👕ሁቺንሰን 👕በርንስ
                   👕ካፕሊን

እውነታዎች እና ቁጥራዊ መረጃዎች

◉ አርሰናል በሜዳው ባደረጋቸው ያለፉት 41 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ሽንፈት አላስተናገደም(36 አሸንፏል 5 አሸንፏል)። በተጨማሪም ያለፉትን 12 ተከታታይ ጨዋታዎች አሸንፏል።

◉ ኢፕስዊች ከአርሰናል ጋር ባደረጋቸው ያለፉት 11 የአርሰናል ሜዳ የሊግ ጨዋታዎች ማሸነፍ አልቻለም(7 ተሸንፏል)። በተጨማሪም ያለፉትን አራት ተከታታይ ጨዋታዎች ተሸንፏል።

◉ ክለባችን ከጥቅምት እና ህዳር ኢንተርናሽናል እረፍቶች መካከል ካለፈው አስቸጋሪ የሰባት ጨዋታ ጊዜ በኋላ ብዙ ጨዋታዎችን(3) ከተሸነፉ በኋላ (2) አርሰናል በሰባት ጊዜ አሸንፎ በ9 ጨዋታዎች ሁለት አቻ ወጥቶ ማሸነፍ ችሏል። በኖቬምበር 10 በቼልሲ 1-1 የተጫወቱትን ጨምሮ መድፈኞቹ አሁን ባደረጓቸው 10 ተከታታይ ጨዋታዎች በሁሉም ውድድሮች አልተሸነፉም።

◉ አርሰናል ጄሱስ ባስቆጠረባቸው 61 ጨዋታዎች አልተሸነፈም።

◉ እያንዳንዱ የሃቨርትዝ የመጨረሻዎቹ 10 የፕሪሚየር ሊግ ግቦች በኤሜሬትስ የተገኙ ናቸው።

◉ ይህ ከጥር 2011 ጀምሮ በአርሰናል እና በኢፕስዊች መካከል የመጀመሪያው ጨዋታ የሚደረግበት ሲሆን ሁለቱ ቡድኖች በካራባው ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ሁለት ጨዋታዎች ላይ ሲገናኙ። በመጀመሪያው ጨዋታ በፖርትማን ሮድ አስደንጋጭ 1-0 ከተሸነፈ በኋላ መድፈኞቹ ከሁለት ሳምንት በኋላ በተደረገው የሁለተኛው ጨዋታ በኤምሬትስ ስታዲየም 3-0 በማሸነፍ ለፍጻሜ መድረስ ችለዋል።

◉ አርሰናል በሊጉ በሴፕቴምበር 1984 ከሜዳው ውጪ 2-1 ከተሸነፈ በኋላ ከአይፕስዊች ጋር ባደረጋቸው ያለፉት 13 የሊግ ጨዋታዎች ሽንፈት አላስተናገደም። ይህ ጨዋታ የአይፕስዊች አለቃ ማኬና ከተወለደ ከአራት ወራት በኋላ ነው።

◉ ኢፕስዊች ከአርሰናል ጋር ባደረጋቸው ያለፉት 11 የአርሰናል ሜዳ የሊግ ጨዋታዎች ማሸነፍ አልቻለም(7 አ
ተሸንፏል)። ያለፉትን አራት ተከታታይ ጨዋታዎች ተሸንፏል። የመጨረሻ ድላቸው በኦገስት 1979(2-0 በቦቢ ሮብሰን ስር) ነበር።

◉ ለትራክተር ቦይስ በዚህ የውድድር ዘመን ሁለቱ የሊግ ድሎች በስፐርስና በዎልቭስ የተገኙ ሲሆን በ2024-25 በአጠቃላይ ያገኙት ነጥብ በሜዳቸው ካገኙት 4 በእጥፍ 8 ነጥቦችን ሰብስበዋል።

◉ መድፈኞቹ ማሸነፍ ከቻሉ የቼልሲን በ43 ከአዲስ አዳጊ ክለቦች ጋር ባደረገው የሜዳ ላይ ጨዋታ ያለማሸነፍ ግስጋሴ በኋላ ሪከርዱን ለመስበር የአንድ ጨዋታ እድሜ የሚቀረው ይሆናል። አርሰናል እስካሁን 41 ጨዋታ ያልተሸነፉ ሲሆን 36ቱ ድል 1ዱ ደግሞ አቻ ነው።

💬የአሰልጣኞች አስተያየት

አርቴታ🗣 "ኪራንን እወዳለሁ እና እሱን በቅርበት የሚያውቁ ብዙ ሰዎች አሉኝ እና ሁልጊዜ ስለ እሱ ጥሩ ነገር ይናገራሉ። እንዴት እንደሚመራ እና ምን ለማድረግ እንደሚሞክሩ ይነግሩኛል። በብዙ ጨዋታዎች ውስጥ የሚገባቸውን ውጤት ባለማግኘታቸው በጣም ያሳዝኑ እንደነበር አስባለሁ። ስለዚህ በእርግጠኝነት በጣም ከባድ ጨዋታ ይሆናል።"

ማኬና🗣"ከባድ ጨዋታ ነው እናም ትክክለኛውን አካሄድ መሄድ አለብን። አንድነታችንን፣ መንፈሳችንን እና ጽናታችንን የምናሳይበት እድል ነው። ክለባችን በጣም ጥሩ መሆን አለበት እና በጨዋታው ጊዜ ጀግንነትን ማሳየት አለብን።

ከዳሰሳው ጋር 𝐒ᴏғɪ [@zephaniah_72] አብሬያችሁ ቆየሁ። ድል ለእንግሊዙ ኩራት ለምንም ጊዜም ታላቁ አርሰናል!

ℂ𝕆𝕐𝔾🔴⚪️

@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

27 Dec, 11:49


በመጀመሪያ ይህን ስናገር አርቴታ ያደረጋል ብዬ አይደለም በጭራሽ እንደማያደርግ አውቃለሁ ነገር ግን እንደኔ እንደኔው ዛሬ አርቴታ በሳካ ቦታ ላይ ትንሽም ቢሆን ለዚህ ድንቅ የአካዳሚ ልጅ እድል ቢሰጥ በጣም ደሰ ይለኛል ይህ ልጅ ማለት የ19 አመት ወጣት የአካዳሚ ልጅ ትክክለኛ የሳካ ቦታ ላይ የሚጫወት ተጫዋች ነው ዋናው በድን ከተቀላቀለ ቆይቷል ገና ሊጉ ሲጀመር ነው ነገር ግን አርቴታ ለዚህ ልጅ አንድም ቀን እድል ሰጥቶት አያውቅም በእንደ ዛሬው አይነት ቀላል ጨዋታዎች ላይ እድል ቢሰጥ እና ልጁ ምን ያክል ችሎታ እንዳለው ቢመለከት የተሻለ ነበር አርቴታ ግን በጣም የሚፈራው አሰልጣኝ ስለሆነ ይህን አያደርግም


#Ismeal_kabia

ኢትዮ Gunners

27 Dec, 02:41


የጨዋታ ቀን || Matchday

🇬🇧18ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ!

🇬🇧 አርሰናል vs ኢፕስዊች 🇬🇧

🗓 የጨዋታ ቀን || ዛሬ

የጨዋታ ሰዓት|| ማታ 5:15

🏟 የጨዋታ ሜዳ|| ኤምሬትስ


@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

26 Dec, 17:44


🚨 ቡካዮ ሳካ ቀዶ ጥገና አይደረግለትም!

በፓላስ ጨዋታ ባጋጠው ጉዳት በተደረገለት ምርመራ ቀዶጥገና እንደማያስፈልገው አሳውቀዋል።


ምናልባት ከሜዳ የሚርቅበት ጊዜ በጣም ሊያጥር ይችላል።

በቶሎ አገግምልን star boy 💫💫💫

@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

26 Dec, 09:40


🇪🇹🇪🇹 97.1 ስፖርት በኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹

ከ 350ሺ በላይ ተከታይ የነበረዉ ቻናላችን በመዘጋቱ አዲስ ቻናል ከፍተናል በአጭር ጊዜ ዉስጥ ከ100ሺ በላይ ተከታዮችን አፍርተናል ይቀላቀሉን ።


https://t.me/+qEB5fouDhl9kZmQ8
https://t.me/+qEB5fouDhl9kZmQ8

ኢትዮ Gunners

26 Dec, 08:46


📷  እርግጠኛ ነኝ ፎቶ ለመነሳት ፈልገው የአነሳስ style ጠፍቶብዎት  ተቸግረው ያውቃሉ።

የናንተን ችግር ለመፍታት በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ከናንተ የሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ join ማድረግ ብቻ ነው👇👇👇👇👇👇📷

https://t.me/addlist/EbGCbiq_nPc0MjU8

Add Your Channels 10K+

ኢትዮ Gunners

26 Dec, 04:05


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 👑 👑 👑 👑 👑 👑 🇮🇹 👑

የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ

https://t.me/+qEB5fouDhl9kZmQ8
https://t.me/+qEB5fouDhl9kZmQ8

ኢትዮ Gunners

26 Dec, 04:05


⚠️Free ተለቋል።
ቤቲንግ ለጠመመባቹ ብቻ።

ከኛ ጋር የማይቻል ይቻላል
ድንቅ አዲስ ቻናል፣ ምን ትጠብቃላቹ፣ ተቀላቀሉ እና የድሉ ተካፋይ ሁኑ።ተቀላቀሉን 👇👇

https://t.me/+BbMRGlT7_fg0ODU0
https://t.me/+BbMRGlT7_fg0ODU0

ኢትዮ Gunners

25 Dec, 20:10


ፍቅረኛ አሎት?😍🤷‍♂

ኢትዮ Gunners

25 Dec, 19:58


ጎልልልልልልልልል ክርስትያኖኖኖኖኖ

ሮናልዶ በሳውዲ ሊግ ላይ ተገልብጦ ያስቆጠራትን ድንቅ ጎል ይመልከቱ 👇👇

https://t.me/addlist/x2drrCQkiHEwZGE0

ኢትዮ Gunners

25 Dec, 19:53


ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

ኢትዮ Gunners

25 Dec, 15:49


ኦኦኦኦኦኦ 5K thank you

ኢትዮ Gunners

25 Dec, 12:11


ቡካዮ ሳካ መጎዳቱን ተከትሎ የአርሰናል የፊት መስመር ከነዚህ አንዱ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል !

ወይስ ሌላ ?

@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

25 Dec, 04:23


• ኮሎ ሙዎኒ በጥር ወር ለውሰት ዝውውር ዝግጁ ሊሆን ይችላል። በፕሪምየር ሊጉ ውስጥ እሱን ማስፈረም የሚፈልጉ በርካታ ክለቦች አሉ።

ምንጭ :[The Athletic]

@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

24 Dec, 19:29


ቡካዮ ሳካ በጉዳት ምክንያት ቀጣዩ የአርሰናል 10 ጨዋታዎች ሊያመልጡት እንደሚችሉ ተዘግቧል።

@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

24 Dec, 15:55


• አርሰናል ሞሃመድ ኩዱስን በጥር ለማስፈረም እንቅስቃሴ ሊያረግ ይችላል ዌስትሃም በከፍተኛ ገንዘብ ሊሸጠው ይችላል።

ምንጭ :[TalkSPORT]

@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

24 Dec, 15:34


በ ONLINE ገንዘብ መስራት ይፈልጋሉ ?

ኢትዮ Gunners

24 Dec, 15:22


ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

ኢትዮ Gunners

24 Dec, 15:04


ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

ኢትዮ Gunners

24 Dec, 12:47


#ማን_ያሸንፋል ??

ARSENAL 🆚 IPSWICH TOWN

🗓️ አርብ፣ ታህሳስ 18፣ 2017
የጨዋታ ሰዓት ምሽት 5:15
🏆 ፕሪምየር ሊግ -18ኛ ሳምንት
🏟️ ኤሚሬትስ ስታዲየም ለንደን እንግሊዝ


Arsenal ከ Ipswich ከ20/1962 ጀምሮ እሰካሁን በሁሉም ውድድሮች ለ58 ጊዜ ብቻ የተገናኙት ሲሆን።

Arsenal 30 win

Ipswich 18 win

10 አቻ ተለያይተዋል🤝

አርብሰ ምን እንጠብቅ ???

ኢትዮ Gunners

24 Dec, 04:16


ሃቨርትዝ ካለፈው ሲዝን ጀምሮ በሊጉ

19 ጎል
9 አሲስት

በአማካይ በ 142 ደቂቃዎች ግብ ያስቆጥራል ወይም አሲስት ያደርጋል !

SHARE | @ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

24 Dec, 04:14


የቡካዮ ሳካን የጉዳት ትክክለኛ መጠን እና የሚቆይበትን ጊዜ ለማወቅ ከአርሰናል ተጨማሪ ምርመራዎች ይደረጉለታል ነገር ግን አሁን ላይ ምንጮች እስከ ፌብርዋሪ 2025 መጀመሪያ ድረስ ላይመለስ ይችላል እያሉ ይገኛል።

ይህ የሚሆን ከሆነ ሳካ የሚያመልጡት ጨዎታዎች

ኢፕስዊች(H) - ፕሪሚየር ሊግ
ብሬንትፎርድ (A) - ፕሪሚየር ሊግ
ብራይተን (A) - ፕሪሚየር ሊግ
ኒውካስል (H) - ካራባኦ ካፕ
ማን ዩናይትድ (H) - ኤፍካፕ
ቶተንሃም (H) - ፕሪሚየር ሊግ
አስቶንቪላ (H) - ፕሪሚየር ሊግ
ዲናሞ ዛግሬብ (H) - ሻምፒዮንስ ሊግ
ዎልቭስ (A) - ፕሪምየር ሊግ
ጂሮና (A) - ሻምፒዮንስ ሊግ
⁉️ማን ሲቲ (H) - ፕሪምየር ሊግ
⁉️ ኒውካስል (A) - ካራባኦ ካፕ

መልካሙን ያሳማን፤ በቶሎ አገግምልን ቡካዮ ❤️

@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

24 Dec, 03:22


🚨 ቤቲንግ መበላት ላማረራችሁ ጥሩ TIP የምታገኙበት ቻናል ተከፍቷል አሁኑኑ ተቀላቀሉ👇

https://t.me/+Z0fSCUuv6YZiMGFk
https://t.me/+Z0fSCUuv6YZiMGFk

ኢትዮ Gunners

23 Dec, 20:10


ተማሪ ነህ/ነሽ

ኢትዮ Gunners

23 Dec, 20:07


ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

ኢትዮ Gunners

23 Dec, 20:07


በቤቲንግ መበላት ሰልችቷችኋል??

እንግዲያውስ ይሄን ቻናል ተቀላቅላችሁ ትርፋማ ሁኑ ማየት ማመን ነው 🏆

ኢትዮ Gunners

23 Dec, 20:04


የአርሰናል የፊት ሶስት ቋም ተሰላፊዎች ከሳካ ጉዳት በኋላ። የትኛው ጥምረት ይመርጣሉ?🌶️🔥

ኢትዮ Gunners

23 Dec, 12:00


🚨 አዲስ መረጃ

ቡካዮ ሳካ የሀምስትሪንግ ጉዳት ማስተናገዱ ተረጋግጧል።በዚህም ለተወሰኑ ሳምንታት ከሜዳ የሚርቅ ይሆናል።

SamC_Reports

@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

23 Dec, 11:17


ከ 17ተኛ ሳምንት የፕሪሚየር ሊጉ ጨዋታዎች መጠናቀቀ ቡሃላ የሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ !

ክለባችን አርሰናል ከመሪው ሊቨርፑል በ6 ነጥብ ከተከታዮ ቼልሲ ደግሞ በ2 ነጥብ ርቀን በ 33 ነጥብ 3ኛ ደረጃ ላይ እንገኛለን ።

መሪው ሊቨርፑል አንድ ቀሪ ጨዋታ እያለው

@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

23 Dec, 11:11


🇬🇧 የአስራ ሰባተኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ውጤቶች

@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

23 Dec, 07:30


🎬ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ?😱😱😱😱😱😱😱😱😱👇👇👇

▶️የቱርክ ፊልም    JOIN 👈 ይንኩ

▶️የአሜሪካ ፊልም   JOIN 👈 ይንኩ

▶️ የህንድ ፊልም     JOIN 👈 ይንኩ

▶️የቻይና ፊልም      JOIN 👈 ይንኩ

▶️የአማርኛ ፊልም      JOIN 👈 ይንኩ

▶️ተከታታይ ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ

▶️ አኒሜሽን ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ

▶️አክሽን ፊልሞች     JOIN 👈 ይንኩ

▶️የጫካ ፊልሞች     JOIN 👈 ይንኩ

▶️የፍቅር ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ

እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ

                    JOIN

ይቀላቀሉ                        ይቀላቀሉ

If You have channel Waver

ኢትዮ Gunners

23 Dec, 06:39


ቡካዮ ሳካ ከ 4 - 6 ሳምንታት ከሜዳ ሊርቅ ይችላል ። 😢

[The Times]

@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

23 Dec, 03:53


🇬🇧🔥 ከእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ እናንተ የማን ደጋፊ ናችሁ ?

https://t.me/addlist/e3BXRkE7LZYyMzJk

Wave 20K+ ⬇️
@exodus_promotion

ኢትዮ Gunners

22 Dec, 11:12


ቀጣይ ጨዋታችን የሚሆነዉ ሊጉ ላይ ሲሆን ባልተለመደ መልኩ በመጪዉ አርብ ምሽት 5:15 ላይ ኢፕስዊችን በሜዳችን የምናስተናግድ ይሆናል።

"SHARE" . @ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

22 Dec, 10:51


ጋብርኤል ጄሱስ በፕሪምየር ሊጉ ጎል ባገባበት ጨዋታ ተሸንፎ አያቅም ።🤯🤯

61 ግጥሚያዎች
56 አሸነፈ
5 አቻ
0 ሽንፈት

@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

22 Dec, 10:16


🪄 ዴክላን ራይስ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በትላንቱ ጨዋታ ድንቅ ብቃቱን አሳይቷል 🤩

▫️ 32 ደቂቃ ብቻ ተጫውቷል
▫️ 1 ጎል አስቆጥሯል
▫️ 1 አሲስት አድርጓል
▫️ 90% የተሳኩ ፓሶች
▫️ 30 ኳስ ነካ
▫️ 2 ኳሶች ከቨር አደረገ
▫️ 100% የመሬት ላይ አንድ ለአንድ ግንኙነት አሸነፈ


SHARE @ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

22 Dec, 08:06


EPL Top Six 6️⃣
እየመጣን ነው !

ኢትዮ Gunners

22 Dec, 03:45


እንደምን አደራችሁ ውድ (የኢትዮ ገነርስ ቤተሰቦች)🤩

🔔የቻናላችንን አጋር ቻናሎች( ይቀላቀሉ )📣

🥇ዋናው ቻናላችን 👇

👉 :@ETHIOO_GUNNER

🥇 ፡ የጎል ቻናላችን 👇

👉 : @ethioarsenalvideo

መልካም ቀን!

@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

21 Dec, 20:50


አሪፍና ማራኪ ምሽት አሳለፍን

ደና ደሩ የነገ ሰው ይበለን ቤተሰብ❤️

@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

21 Dec, 19:58


📊 | ሚኬል አርቴታ በአርሰናል በቆየባቸው አምስት አመታት

● 258 ጨዋታዎች
● 61% የማሸነፍ ሬሾ
● የሱ ጥሩ Season (2ተኛ )
● ለዝውውር የወጣው ወጪ £729m
● 1 ዋንጫ

@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

07 Dec, 13:42


የማይለወጡ ነገሮች አሉ ❤️

@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

07 Dec, 12:54


🌟 ቡካዩ ሳካ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከለንደን ክለቦች ጋር ያለው የጎል አስተዋፆ

@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

07 Dec, 12:33


ከባለውፈው አመት ጀመሮ በአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ብዙ የኮርና ግብ ያገቡ ክለቦች

Corner Kings 👑❤️

@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

07 Dec, 12:31


"ሲሚዝ ሮው ይኸው ቀኑ ደርሶ የሚወደውን ቡድኑን በተቃራኒ ለመግጠም እየተዘጋጀ ነው።"

እግር ኳስ 🥹💔

@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

07 Dec, 12:16


ይህ ስለ ታላቁ ክለባችን ቼልሲ በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ  መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት ቻናል ነው !

ስለ ቼልሲ :-

☞| የዝዉዉር መረጃ
☞| የአሰልጣኞች አስተያየት
☞| ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

እናም ሌሎች ስለክለባችን የሚወጡ ዘገባዎችን 24 ሰዓት ወደ እናንተ እናደርሳለን 💙

"SHARE" || @SELE_CHELSEA
                    @SELE_CHELSEA

ኢትዮ Gunners

07 Dec, 12:06


ፓልሜራስ ጄሱስን በጥር ይፈልገዋል። በክረምቱ በዚህ ዙሪያ ጥሪ እና ጥያቄ ቀርቦ ነበር አርሰናል ግን ጄሱስን አልሸጠውም!

አርሰናል በጥር የዝውውር መስኮት አጥቂ ለማስፈረም ይፈልጋሉ። የሚፈለጉትን አጥቂ መሳብ ከቻሉ፣ ጄሱስ እንዲሄድ ይፈቅዱለታል።

[Eduardo Burgas]

@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

07 Dec, 11:22


የ15ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን ግምት ሲያስቀምጡ አስረናል ክራቨን ኮቴጅ ድረ በመሄድ ፉልሃምን 2-1 ያሸንፋል ብለዋል።

@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

07 Dec, 11:22


ክሪስታል ፓላስ ከማንቸስተር ሲቲ እና ከአርሰናል ለአዳም ዋርተን የሚቀረቡለትን የዝውውር ጥያቄዎች የማስተናገድ እድሉ ሰፊ ነው።

[Football insider]

@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

07 Dec, 06:34


የክለባችን ግብ ጠባቂ ራያ ከታቲያና ጋር ጋብቻ ፈፅሟል!

🧤💍

@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

07 Dec, 05:26


ኦዴጋርድ በፉልሃሙ ጨዋታ ሚመራን ከሆነ ለ100ኛ ጊዜ በ capitan የመራን አምስተኛ ተጫዋች ይሆናል።👏👏👏

@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

07 Dec, 04:04


▪️||ቀጣይ 7 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎቻችን !

@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

07 Dec, 03:12


ተመስገን 🙏🙏

ኢትዮ Gunners

07 Dec, 02:46


የታላቁ የቼልሲ ደጋፊ ሆነክ እስካሁን ይሄን ቻናል ካልተቀላቀልክ ተሸውደካል 😒

ኢትዮ Gunners

06 Dec, 20:53


ጎልልልልልልልልል ክርስትያኖኖኖኖኖ

ሮናልዶ በሳውዲ ሊግ ላይ ተገልብጦ ያስቆጠራትን ድንቅ ጎል ይመልከቱ 👇👇

ኢትዮ Gunners

06 Dec, 20:46


🗣 እንግሊዝኛ ትምርታዊ ነክ የሆኑ ትምህርቶች እና አጫጭር ጥያቄዉችን ለማግኘት ወደ Bright‌‌ English የቴሌግራም ቻናል ገባ በሉ በአጭር ጊዜ ዉስጥ ከ 5ሺ በላይ ተከታዮችን አፍርተናል Bright‌‌ English🙏

🗣, For English educational subjects and short questions entered the Bright English Telegram channel say in a short time we have produced more than 5k followers Bright English‌‌
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@Bright_english7
@Bright_english7

ኢትዮ Gunners

06 Dec, 18:11


አዲስ የተከፈተ ስለ ጀርመን ቡንደስሊጋ ብቻ የሚዘገብበት ምርጥ ሀገራዊ ቻናል!
👇👇

ኢትዮ Gunners

06 Dec, 17:55


ኦዴጋርድ የልጅ አባት ሆኖአል።🥰

@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

06 Dec, 15:25


ካይ ሀቨርትዝ በ 2023 አርሰናልን በመቀላቀሉ ላይ

🗣️:" በህይወቴ ከወሰንኳቸው ውሳኔዎች ምርጡ ነበር"!

@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

06 Dec, 15:21


የአርሰናል የቆሙ ኳሶች አሰልጣኝ የሆነዉ ኒኮላስ ጆቨር አዲስ የረጅም አመት ዉል ሊፈርም እንደሆነ ተሰምቷል።

በአዲሱ ኮንትራቱም የደሞዝ ጭማሪም አድርገዉለታል።

@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

06 Dec, 15:15


ማርቲን ዙቢሜንዲ በቀጣዩ ክረምት ሪያል ሶሲዳድን እንደሚለቅ ይጠበቃል ፤ በርካታ ክለቦች እሱ ላይ ፍላጎት አላቸው ፤ አርሰናል ተጫዋቹን ለረጅም ጊዜያት ሲከታተለው ቆይቷል ፤ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ሌላኛው የአማካይ ተመራጫቸው ነው ። [ David Ornstein ]

@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

28 Nov, 11:55


🥶🥶😎🔥

@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

28 Nov, 10:58



ኢትዮ Gunners

28 Nov, 10:58


ስልክ ወይም ኮምፒተር መጥለፍ ፈልገው እንዴት እንደሚደረግ ግራ ገብትዎታል ?

እኛ ጋር መፍትሔ አለ አዲስ ባመጣነው የ2024 ዘዴ ያለ ምንም እውቀት የማንኛውንም ሰው ኤሌክትሮኒክስ በቀላል ዘዴ መጥለፍ ይችላሉ!

#ምን_መጥለፍ_ይፈልጋሉ ?👇👨‍💻
መርጠው 𝗝𝗢𝗜𝗡  በሉ 💯

➫ https://t.me/addlist/swLc24S6gYxkMmFk

➫https://t.me/addlist/swLc24S6gYxkMmFk

ኢትዮ Gunners

28 Nov, 04:15


እንደምን አደራችሁ ውድ (የኢትዮ ገነርስ ቤተሰቦች)🤩

🔔የቻናላችንን አጋር ቻናሎች( ይቀላቀሉ )📣

🥇ዋናው ቻናላችን 👇

👉 :
@ETHIOO_GUNNER

🥇 ፡ የጎል ቻናላችን 👇

👉
: @ethioarsenalvideo

መልካም ቀን!

@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

27 Nov, 12:30


የዚህ ቡድን ቁልፍ ሰው ኦዴጋርድ ልዩ ተጫዋች ! 🔥

አንድ ሰው እንዳይመስላችሁ ለብዙዎች ነፍስ የደረሰላት ብቻውን የብዙዎችን ልብ ከጭንቀትና ህመም መድሀኒት የሆነ ድንቅና ምንም የኛ ቢሆን ብሎ የሚመኙት ነገር ግን መገኘት የማይችሉት ውድ የማድሪድ ስጦታ ነው

የአርሰናል የልብ ምት 💗

ኦዴጋርድ ቋሚ ሆኖ በጀመረባቸው ጨዋታዎች ከጉዳት በኃላ ምንም ሽንፈት አርሰናል አልቀመሰም !

ከቼልሲ አቻ
ከኖቲንግሃም አሸነፍን
ስፖርቲንግንም አሸነፍን



#Martin_Ødegaard👌👌

ኢትዮ Gunners

27 Nov, 12:28


ይህ አግገባብ አይደለም በእውነት ግፍ ነው እኮ ማን ሰው ቢተው ለራሱ ፈጣሪ ምን ይላል ?🤔😂😂😂😂

በነገራችን ላይ ሌላም ልጨምርላችሁ በፕሪሚየር ሊጉ ማለት ነው Phil foden እና Savinho አንድም ጎል የላቸውም እሰካሁን በጣም የገረመኝ ነገር እሰካሁን saka ወይንም salah ቢሆኑ ኑሮ የእንግሊዝ ሚዲያዎች እና እነዛ ዘረኞች አያስቀምጡንም ነበር ነገር ግን የእነዚህን ተጫዋቾችን አንድም ቀን ተናግሮ አያውቁም በተለይም ወደ ሚዲያ እየመጡ phil foden world class player ነው የሚሉትና ሳካ ደሞ በአንድ ጨዋታ ላይ ትንሽ አቋሙ ከቀነሰ እየመጡ Bukayo Saka world class player አይደለም የሚሉት አሽቃባጮች አሉ ትዝብት ነው ትርፉ

#Star_Boy_Bukayo_world_class_player🔴💪

ኢትዮ Gunners

27 Nov, 10:48


💵USDT ,💎NOTCOIN ,🎩X EMPIRE ,🐶DOGS እንዲሁም ማንኛውም CRYPTO እገዛለው!!
ለመሸጥ ከፈለጉ🌐@ozil13 ጋር መሸጥ ትችላላቹ

💵TONCOIN ከ 1 ጀምሮ 🌐@ozil13 ጋር መግዛት ይችላሉ🛒

በተጫማሪ የፈለጋቹትን ያህል Star🌟 ከ100 Star ጀምሮ መግዛት ትችላላቹ

TELEGRAM PREMIUM 3ወር , 6ወር እና 1አመት 🌐@ozil13 ጋር  መግዛት ይችላሉ

ኢትዮ Gunners

27 Nov, 03:48


ቡካዮ ሳካ በዚህ የውድድር ዘመን በሁሉም ውድድሮች !

🏟️ 17 ጨዋታ
💪 15 የጎል ተሳትፎ

    Underrated Star

@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

27 Nov, 03:28


መልካም ቀን እንዲሆንላችሁ ተመኘን !!🎉🎉🎉🎉

ኢትዮ Gunners

26 Nov, 22:04


🥇 ውድ የኢትዮ Gunners ቻናል ቤተሰቦች ቀኑን ሙሉ ስትከታተሉን ስለቆያችሁ እናመሰግናለን ነገ በአዳዲስ መረጃዎች እንገናኛለን መልካም አዳር 💤ቤተሰብ 😍

@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

26 Nov, 22:04


▪️|| ቡካዮ ሳካ የ ጨዋታ ኮከብ ተብሎ ተመርጧል !

@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

26 Nov, 22:01


🇨🇦የዉጭ ሀገር Processus‌‌ ጀምረዉ ወደ አለማችን ወዳሉ ታላላቅ ሀገሮች መሄድ ከፈለጉ ይቀላቀሉን

ኢትዮ Gunners

26 Nov, 22:01


ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

ኢትዮ Gunners

26 Nov, 21:58


ለጠላታችን ተበቅለን

@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

26 Nov, 21:53


▶️ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ 5ኛ ዙር  ጨዋታ

                ተጠናቀቀ

🇵🇹ስፖርቲንግ 1 - 5 አርሰናል🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

                       07' ማርቲኔሊ
                        22' ሀቨርት
                        45'ማጋሌሽ
                        64' ሳካ P
                        82' ትሮሳርድ

@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

21 Nov, 18:56


Mr Beast - አሁን ከየትኛው እግር ኳስ ተጫዋች ጋር መጫወት ትፈልጋለህ?

ሮናልዶ - ለእኔ በአሁኑ ጊዜ ካይ ሃቨርትዝ ነው ፣ እሱ ማየት ያስደስተኛል እና ከእሱ ቀጥሎ መጫወት ህልሜ ነው።

@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

21 Nov, 18:55


Boss❤️

@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

21 Nov, 17:58


ተጨማሪ📸!

@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

17 Nov, 12:21


#Poster
#Poster_Design
# next_match Poster 🇬🇧🇬🇧

➡️ Totnham Vs Manchister city

➡️ @fila1945 ☑️

➡️ Share: @fila_creative

ኢትዮ Gunners

17 Nov, 11:03


ኤታን ንዋኔሪ የመጨረሻ 5 የእንግሊዝ ጨዋታዎቹ

⚽️ጎል vs ጀርመን
⚽️ጎል vs ፖርቱጋል
⚽️ጎል vs ፈረንሳይ
⚽️ጎል vs ሊትዌኒያ
⚽️ጎል vs ቡልጋሪያ

@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

17 Nov, 11:02


ከላይ በምስሉ የምትመለከቱት ወጣት የ4ኛ አመት የመካኒካል ኢንጂነሪንግ ተማሪ ሙላት ተቀባ የሚባል ሲሆን ለቤተሰቦቹ ሲል አስከፊውን ስደት ወደ ኢሮፕ የጀመረ ቢሆንም በሊቢያ በአጋቾች ተይዞ ለ 5ወራት ያክል እየተሰቃየ ይገኛል።

ቤተሰቦቹ ቤት ንብረታቸውን ሽጠው የተወሰነ ብር ቢያሟሉም ከተጠየቀው የገንዘብ መጠን 400ሺ ብር በመጉደሉ ልጃቸው አሀንም በሊቢያ በምታዩት መንገድ እየተሰቃየ ይገኛል።

እናም እባካችሁ ሁሉም ሰው ወንድም ፡ ጓደኛ እንዲሁም ልጅ ይኖረዋልና የተቻለንን ያክል ከታች በምትመለከቱት አካውንት ቁጥር በማስገባት የዚህን ወንድማችንን ህይወት እንታደገው።

እባካችሁን ትንሽም ሆነ ትልቅ እርዳታ አንድ ላይ ሲሆን ትልቅ ለውጥ ያመጣልና በቻላችሁት አቅም በቻላችሁት መጠን ትልቅ ትንሽ ሳንል ወንድማችንን እንታደገው።

ንግድ ባንክ- 1000660181036
አቢሲኒያ- 209476797

ስም - ሚኪያስ ብርሀኑ/በሀይሉ ዘሪሁን/ማክቤል ደመቀ

ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው!

ኢትዮ Gunners

17 Nov, 10:14


ትላንት በተደረገ የእንግሊዝ U19 ጨዋታ ማይልስ ሌውስ ስኬሊ አመቻችቶ ያቀበለውን ኳስ ወደ ግብነት መቀየር ችሏል።

@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

17 Nov, 09:44


😬

@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

17 Nov, 09:02


ዛሬ የሚደረጉ የአርሰናል ተጫዋቾች ሀገራቸውን ወክለው የሚሳተፉባቸው ጨዋታዎች

       🇮🇹ጣልያን 🆚 🇫🇷ፈረንሳይ(ሳሊባ)

ምሽት 4:45

       🇮🇱እስራኤል 🆚 🇧🇪ቤልጂየም(ትሮሳርድ)

ምሽት 4:45

@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

17 Nov, 09:01


ትላንት የተደረጉ የአርሰናል ተጫዋቾች ሀገራቸውን ወክለው የተሳተፉባቸው ጨዋታዎች

       🇬🇪ጆርጂያ  🇺🇦ዩክሬን

ዚንቼንኮ- 0'

       🇳🇱ኔዘርላንድስ 4-0 🇭🇺ሃንጋሪ
         68' ቲምበር 🧤

ቲምበር- 68', ክሊንሺት

       🇩🇪ጀርመን 7-0 🇧🇦ቦስኒያ
  37' ሀቨርትዝ ⚽️
  66' ሀቨርትዝ 🎯

ሀቨርትዝ- 90', ጎል, አሲስት

@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

17 Nov, 08:57


City players and merino

@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

17 Nov, 06:09


•|| ሃቨርትዝ በምሽቱ ጨዋታ !

1 ጎል
1 አሲስት
1 የጎል ዕድል ፈጠረ
46/51 የተሳካ ቅብብል
1/1 ታክል አሸነፈ
3 ጊዜ ኳስ መልሶ ቀማ
3/6 አንድ ለአንድ ፍልሚያዎችን አሸነፈ
👏👏👏

@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

16 Nov, 18:52


በቼልሲ ጨዋታ ሳካ ተጎድቶ ሲወጣ  በሳካ ማነከስ የቼልሲ ደጋፊዎች እነደዚህ ሲያላግጡ እና አሰቃቂ ቀልድ ሲቀልዱ ነበር።

@ETHIOO_GUNNER @ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

16 Nov, 16:30


የአርሰናል ሴቶች ቶትንሀምን 3-0 አሸንፈዋል🔥

London is red🔴

@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

16 Nov, 15:42


ላለፉት 3ት የውድድር አመታት ለአርሰናል ብዙ ደቂቃ የተጫተው ተጫዋች ዴክላን ራይስ በ12.219ደቂቃ 1ኛ ነው

1ኛ ዴክላን ራይስ 12.219
2ተኛ ጋብሬል ማጋሌሽ 10.767
3ተኛ ቡካዮ ሳካ 10.556
4ተኛ ካይ ሀቨርትዝ10.266
5ተኛ ዊላይም ሳሊባ10.124

ዴክላን ራይስ🧐😎

@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

16 Nov, 12:11


📊 ዴክላን ራይስ ከኦገስት 2022 ጀምሮ ከማንኛውም የአርሰናል ተጫዋች በላይ ብዙ ደቂቃዎችን ተጫውቷል 👀

@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

14 Nov, 04:17


በዚህ የውድድር አመት የትኛውም የፕሪሚየር ሊግ ተጨዋች እንደ ቡካዮ ሳካ ብዙ የጎል እድሎችን(13) መፍጠር አልቻለም!🪄

🤫

@ETHIOO_GUNNER @ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

14 Nov, 03:41


እንደምን አደራችሁ ውድ (የኢትዮ ገነርስ ቤተሰቦች)🤩
               
            መልካም ቀን

@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

13 Nov, 20:41


የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው

1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ
2⃣ ለወጣ 250 ብር ካርድ
3⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ

👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ

ኢትዮ Gunners

13 Nov, 20:22


ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

ኢትዮ Gunners

13 Nov, 20:16


ምን አይነት ፕሮፋይል የሚሆኑ ይፈልጋሉ 📷
👇👇👇👇👇

ኢትዮ Gunners

13 Nov, 19:48


❗️ አርሰናል መሀመድ ኩዱስን ለማስፈረም 83 ሚሊየን ፓውንድ ለማውጣት ተዘጋጅተዋል የዌስትሃም አጥቂ መድፈኞቹን በመቀላቀል የአውሮፓን እግር ኳስ መጫወት ይፈልጋል።

@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

13 Nov, 19:22


አርሰናል፣ ሊቨርፑል፣ ማንችስተር ዩናይትድ እና ቶተንሀሞች ማንችስተር ሲቲ በተከሰሰበት ክስ ላይ ጥፋተኛ ሆኖ ከተገኘ ካሳ ይፈልጋሉ።

- ዘ ታይምስ

@ETHIOO_GUNNER @ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

13 Nov, 19:07


ኦባሚያንግ🎙"በባህሪዬ አርቴታንን ወይም ክለቡን ለመጉዳት ፈልጌ አላውቅም። ለሰራሁት ነገር ሀላፊነቴን እጋራለሁ። ተጎዳሁ እና በተለይ ከዚ በኋላ የዚህ ፕሮጀክት አካል መሆኔን መቀጠል ባለመቻሌ አሳፋሪ ነው። ዝግመተ ለውጥን በማየቴ ብዙ ጎሎችን አስቆጥሬ ነበር።

@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

13 Nov, 18:59


🇨🇦 Canada🇨🇦 ሀገር የሚኖር  ኢትዮጵያዊ ወንድማቺን ሀበሾቺን ማገዝ እፈልጋለሁ እያለ ነው እናም  ከዚው ከምኖርበት or ማንኛው  UK 🇬🇧, 🇨🇦Canada 🇨🇦  Australia 🇦🇺  Germany🇩🇪 መምጣት ለምትፈልጉ online apply ለከበዳቺው  ላግዛቺው ዝግጁ ነኝ እያለ ነው join በማለት አናግሩት....

ኢትዮ Gunners

13 Nov, 18:59


🚑 ቤን ዋይት በመጨረሻ ቀዶ ጥገና የተደረገለት ሲሆን በዚህ የውድድር ዘመን አርሰናል በሚያደርጋቸው ቀጣይ 10-12 ጨዋታዎች የሚያመልጠው ይሆናል። አርሰናል ካላፊዮሪ ከህዳር እረፍት በኋላ እንደሚገኝ ተስፋ አድርጓል።

@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

13 Nov, 18:50


ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

ኢትዮ Gunners

13 Nov, 18:50


ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

ኢትዮ Gunners

13 Nov, 18:49


ደና እደሩ መድፈኞቹ😴😴

@ETHIOO_GUNNERS

ኢትዮ Gunners

13 Nov, 18:32


ቤን ዋይት ለ ስምንት ሳምንት ከሜዳ የሚያርቅ ጉዳት አጋጥሞታል።


@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

13 Nov, 17:59


ቲምበር🫶

@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

13 Nov, 17:28


BREAKING

የአርሰናሉ የቀኝ መስመር ተከላካይ ቤን ዋይት ለ8 ሳምንታት ከሜዳ በጉዳት እንደሚርቅ ተረጋግጧል!

@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

13 Nov, 17:26


🚨JUST IN

አርሰናል የሊያንድሮ ትሮሳርድን ኮንትራት በረጅሙ ለማራዘም ድርድር ላይ ነው !

@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

13 Nov, 15:05


አርሰናል በአሁኑ አመት  በሜዳ እና ያለሜዳ የሰበሰበው ነጥብ እና ደረጃ!

@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

13 Nov, 14:16


አርሰናል እና ሊቨርፑል በጥር ወር የኢንትራክት ፍራንክፈርትን አማካኝ ሁጎ ላርሰንን ወደ ቡድናቸው ለመጨመር ከሚፈልጉ ቀዳሚ ክለቦች ዋነኞቹ ናቸው ።

@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

13 Nov, 04:01


ማይካህ ሪቻርድስ

"አርሰናል ባለፉት ሁለት አመታት ዋንጫውን ማንሳት ይችሉ ነበር ነገር ግን ያንን ማድረግ አልቻሉም። እኔ እንደማስበው አጥቂ ያስፈልጋቸዋል። ሀቨርት ለአየር ኳስ በደንብ ይጠቅማቸዋል፣ በተጨማሪም ጨዋታዎችን ተጭነው እንዲጫወቱ ረድቷቸዋል ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ አጥቂ ያስፈልጋቸዋል ብዬ አስባለሁ።

በጨዋታው ላይ 80 ደቂቃ ጠፍተው ከዛም ጎል ሊፈልጉ ይችላሉ እናም ያንን ጎል የሚያስቆጥርላቸው አጥቂ ያስፈልጋቸዋል ብዬ አስባለሁ።"

@ETHIOO_GUNNER @ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

05 Nov, 21:34


መልካም አዳር መድፈኞች

@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

05 Nov, 20:44


👌👌👌

ኢትዮ Gunners

05 Nov, 17:16


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ዴክላን ራይስ ነገ የማይጓዘው ለጥንቃቄ ብቻ  ነው ምንም አይነት ከባድ ጉዳት እንደማይኖርበት ይጠበቃል። የአርሰናል ሰዎች ለቼልሲ ጨዋታ ይኖራል ብለው ይጠበቃሉ።

- ፋብሪዝዮ ሮማኖ

ምንም አትፍሩ ሁለቱም ለቼላ ጨዋታ ዝግጁ

@ETHIOO_GUNNER ⭐️

ኢትዮ Gunners

05 Nov, 15:55


ማርቲን ኦዴጋርድ ጣልያን ከተጓዘው ከአርሰናል ስብስብ ጋር አለ።

{Handofozil}

@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

05 Nov, 15:23


🚨Breaking: ዴክላን ራይስ ነገ ምሽት ኢንተር ሚላንን የሚገጥመው የቡድኑ አካል አይደለም::😔

ኢትዮ Gunners

05 Nov, 15:04


የዛሬው ልምምድ 📸

@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

26 Oct, 07:34


ጋቢ ከሊቨርፑል ጋር ባለፉት 4 ጨዋታዎች ሶስት ጎል ማስቆጠር ችሏል🔥🔥🔥

@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

26 Oct, 06:51


💬 ጄሚ ካራገር በአርሰናል ጉዳት ላይ

"ሰዎች አርሰናል ሙሉ ቡድን የለውም ይላሉ።ነገር ግን ምርጥ ተጫዋቾቻችሁ ሲጎዱ አንድ ቡድን ሙሉ ቡድን ያለው አይመስለኝም።በሊቨርፑል እንደ ሳሊባ ማንም ሰው ቨርጂል ቫንዳይክን ሊተካ አይችልም።

@ETHIOO_GUNNER @ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

26 Oct, 06:19


ቀጣይ በማን ለስራ ለማሰራት 🤌🏽👇🏼👇🏼
@writee_name2

ኢትዮ Gunners

26 Oct, 05:11


የአርሰናል ተጫዋቾች በየሳምንቱ የሚያገኙት የደሞዝ ገቢ

@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

26 Oct, 04:46


ሳካ 🆚 ሳላህ

@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

26 Oct, 04:36


የሻምፒዮንስ ሊግ ቻናላችንን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ👇👇👇

@Champions_League_Ett
@Champions_League_Ett

ኢትዮ Gunners

26 Oct, 04:19


እንደምን አደራችሁ ውድ (የኢትዮ ገነርስ ቤተሰቦች)🤩⭐️
               
            መልካም ቀን❤️

@ETHIOO_GUNNER ⭐️

ኢትዮ Gunners

25 Oct, 19:39


ጋሪ ኔቭል ስለ አሰልጣኝነት እና በአጠቃላይ ስለ ኳስ ሲያወራ ይገርመኛል።

በ 2016 የስፔኑን ቫሌንሺያ በአሰልጣኝነት ተረክቦ ከ28 ጨዋታ በኋላ ተባሯል።አስቡት ገና በ 28 ጨዋታ።

28 ጨዋታ
10 አሸነፈ
7 አቻ
11 ተሸነፈ

አሰቃቂው ነገር ደግሞ በ ልዊስ ኤንሪኬው ባርሳ 7-0 መሸነፉ ነበር።

ከዛ በኋላ ችሎታዋን አውቃ ጋዜጠኛ ሆኖ አሰልጣኝ ሲተች ይገርመኛል።

At Least I Won 10😂😂

@ETHIOO_GUNNER @ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

25 Oct, 17:32


Timber👀

@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

25 Oct, 17:04


ማርቲኔሊ X ፓርቴ

@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

25 Oct, 16:53


Kai💫

@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

25 Oct, 16:48


ተጨማሪ ምስሎች📸

@ETHIOO_GUNNER

ኢትዮ Gunners

25 Oct, 16:14


የዛሬ የልምምድ ፎቶ📸

@ETHIOO_GUNNER

4,875

subscribers

8,116

photos

245

videos