አዲስ ዓለም የልዩ-ፍላጎት ማዕከል @autismfact Channel on Telegram

አዲስ ዓለም የልዩ-ፍላጎት ማዕከል

@autismfact


ይህ ገጽ በልዩ-ፍላጎት ዙሪያ ሃሳቦችን በማቅረብ ወላጆች ባለሙያዎች የሚታዩ ለውጦች ያመጡ ዘንድ በተለያየ መልኩ እውቀቶች የሚጋሩበት ነው። በዚህ ገጽ እኔ የሚል ሃሳብ የለም እኛ በሚል ማዕቀፍ ሁሉም ያለውን በማዋጣት ወደ ሙሉነት ለማቅናት የምንተባበርበት ገጽ ነው። ኑ ያላችሁን ስጡ ስትሰጡ አብዝታችሁ ትቀበሉ ዘንድ ኑ።
በላይ ጌትነት 0941537799
tiktok.com/@

አዲስ ዓለም የልዩ-ፍላጎት ማዕከል (Amharic)

አዲስ ዓለም የልዩ-ፍላጎት ማዕከል በትምህርት አዲስ ዓለምን ለመቀነስ እና ለመረጃ በኢንፎርሜሽን እንዳይቀነሱ የሚጠቀሙበት የልዩ-ፍላጎት ማዕከል በተለያዩ ውይይቶችና መረጃዎች ላይ ምንድን ነው ፡፡ በትምህርት አዲስ፣ በትምህርት ፈጣን፣ በውጤታማነትና በምሳሌ፣ የልዩ-ፍላጎት ማዕከል የሚከተለው የመረጃ መልቀቂያ ነው፡፡ 'autismfact' ለተጨማሪ መረጃዎችና ትምህርት አገልግሎቶች ሰጥተው ለሚያቃልል መልኩ ሰጪ ተዘጋጅተዋል፡፡ ይህ መረጃ ፈጣን ለመቀነስ እና ለመረጃ እንዲለውና የመረጃውን ትምህርት እንዲሰራ ለማግኘት የሚጠይቁትን መልቀቂያዎች ለመሻሻል ማድረግ እንችላለን፡፡

አዲስ ዓለም የልዩ-ፍላጎት ማዕከል

05 Jan, 07:58


ምልክት ቋንቋን ተደራሽ ለማድረግ እንሰራለን።

ከላይ የተጠቀምኩት ፎቶ በአዲስ አበባ በኮሚኒኬሽን ቢሮ በገጹ ላይ ከለጠፈው ቪዲዎ የተወሰደ ነው።

ይህ ተግባር በሁሉም ቢሮዎች ተግባራዊ ቢደረግ መረጃዎች ሁሉ ለመስማት የተሳናቸው ተደራሽ ይሆናሉ።

ተቋማችንም ሚንስትር መስሪያ ቤቶች፣ቢሮዎች፣የግል ሚዲያዎች፣ የትርጉም ሥራ ለማሰራት የሚሹ ከሆነ በጋራ ለመስራት ከፍተኛ ፍላጎት ነው ያለን።

አገልግሎት እና መረጃ ለማግኘት  ከስር ያሉ  ስልኮችን ይጠቀሙ።


👉0941537799
👉0929324064
👉0955353208
👉0978115992

https://t.me/autismfact

አዲስ ዓለም የልዩ-ፍላጎት ማዕከል

04 Jan, 14:10


የአዲስ ዓለም የልዩ-ፍላጎት አገልግሎት የሁለተኛ ዙር የሦስተኛ ሳምንት ስልጠናውን በጥሩ ሁኔታ አካሂዷል።

በስልጠናውም ላይ በሥራ ላይ ያሉ ባለሙያዎች፣ወላጆች እንዲሁም ወደ ዘርፉ ለመግባት ፍላጎት ያላቸው የታደሙበት ሲሆን ስልጠናውም ተግባር ተኮር በመሆኑ ልዩ ያደርገዋል።

ስልጠናችንን መካፈል የምትሹ የሦስተኛ ዙር ስልጠና ምዝገባ መጀመራችንን በዚሁ እናበስራለን።

አገልግሎት እና መረጃ ለማግኘት  ከስር ያሉ  ስልኮችን ይጠቀሙ።


👉0941537799
👉0929324064
👉0955353208
👉0978115992

https://t.me/autismfact

አዲስ ዓለም የልዩ-ፍላጎት ማዕከል

04 Jan, 07:53


በቢሯችን የጀመርነው የሁለተኛ ዙር ሦስተኛ ቀን ስልጠናችን ሰዓቱን ጠብቆ ይከናወናል የዛሬ ስልጠናችን speech therapy ሲሆን ስልጠናው በተጋባዥ እንግዳ የሚሰጥ ይሆናል።

ሰልጣኞቻችን ሰዓታችሁን አክብራችሁ ተገኙልን። እኛን ስለመረጡ እናመሰግናለን።

አገልግሎት እና መረጃ ለማግኘት  ከስር ያሉ  ስልኮችን ይጠቀሙ።


👉0941537799
👉0929324064
👉0955353208
👉0978115992

https://t.me/autismfact

አዲስ ዓለም የልዩ-ፍላጎት ማዕከል

02 Jan, 08:58


እንኳን ደስ ያለን

ተቋማችን የምልክት ቋንቋ የትርጉም ሥራ ለመስራት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከኮሙኒኬሽን ቢሮ ጋር ስምምነት ፈጽሟል።

ሌሎችም የመንግስት ተቋማት ብታናግሩን በጋራ ለመስራት ዝግጁዎች ነን።

በላይ ጌትነት

አገልግሎት እና መረጃ ለማግኘት  ከስር ያሉ  ስልኮችን ይጠቀሙ።


👉0941537799
👉0929324064
👉0955353208
👉0978115992

https://t.me/autismfact

አዲስ ዓለም የልዩ-ፍላጎት ማዕከል

01 Jan, 10:42


የሰርተፍኬት ፕሮግራም

በመጀመሪያ ዙር በተቋማችን ስልጠና የወሰዳችሁ ባለሙያዎች የሰርተፍኬት ፕሮግራማችን ከ 15 ቀን በኋላ ከሁለተኛ ዙር ሰልጣኞች ጋር መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን።

23/04/2017ዓ.ም

አዲስ ዓለም የልዩ-ፍላጎት ማዕከል

28 Dec, 14:47


የሁለተኛ ቀን ስልጠናችን በጥሩ ሁኔታ ተጠናቋል

የአዲስ ዓለም የልዩ-ፍላጎት አገልግሎት የሁለተኛ ዙር ሁለተኛ ሳምንት ስልጠናውን assessment ትኩረት በማድረግ ስልጠና ያከናወነ ሲሆን።በስልጠናውም በምን መልኩ assessment እንደሚሰራ፣ ለማን እንደሚሰራ ገለፃ የተደረገ ሲሆን በስልጠናው ላይ ልዩ- ልዩ ልምድ ያላቸው ባለሙያዎች ተሳትፎ እያደረጉ ሃሳብ በማዋጣታም ያሳለፉበት ነበር።

ተቋማችንም እንደዚህ አቅማችንን ለማጎልበት የሚረዱ ፕሮግራም ማዘጋጀቱን የሚቀጥል ይሆናል።

ማሳሰቢያ:- ለሦስተኛ ዙር ሰልጣኞች ምዝገባ ጀምረናል። በቡድን ከመጡ ቅናሽ አለን።


አገልግሎት እና መረጃ ለማግኘት  ከስር ያሉ  ስልኮችን ይጠቀሙ።


👉0941537799
👉0929324064
👉0955353208
👉0978115992

https://t.me/autismfact

አዲስ ዓለም የልዩ-ፍላጎት ማዕከል

27 Dec, 10:44


የነገ ሥልጠናችን ላይ የአራት ሰው ቦታ ስላለን ተመዝግበው በመሰልጠን የሰርተፍኬት ባለቤት ይሁኑ።

አገልግሎት እና መረጃ ለማግኘት  ከስር ያሉ  ስልኮችን ይጠቀሙ።


👉0941537799
👉0929324064
👉0955353208
👉0978115992

https://t.me/autismfact

አዲስ ዓለም የልዩ-ፍላጎት ማዕከል

27 Dec, 02:20


አገልግሎት እና መረጃ ለማግኘት  ከስር ያሉ  ስልኮችን ይጠቀሙ።


👉0941537799
👉0929324064
👉0955353208
👉0978115992

https://t.me/autismfact

አዲስ ዓለም የልዩ-ፍላጎት ማዕከል

26 Dec, 07:17


Channel photo updated

አዲስ ዓለም የልዩ-ፍላጎት ማዕከል

25 Dec, 16:21


የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

ድርጅታችን ቪዥን ማየት የተሳናቸው ህፃናት ወላጆች በጎ አድራጎት በስሩ ላለው ቪዥን የአይነ-ስውራን መዋለ-ህፃናት ቀጥሎ በተቀመጠው የስራ መስክ ላይ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

የስራ መደቡ መጠሪያ፡የመዋለ-ህፃናት ርዕሰ-መምህር
ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት፡እውቅና ካለው የትምህርት ተቋም በማንኛውም የት/ት መስክ በዲግሪ እና ከዛ በላይ የተመረቀች/የተመረቀ

የስራ ልምድ፡በርዕሰ-መምህርነት/በሱፐርፋይዘርነት እንዲሁም በትምህርት አስተዳደር 2 ዓመት እና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ያላት እና ስለብሬይል በቂ እውቀት ያለው/ያላት

ተፈላጊ ብዛት፡1

ሌሎች ተፈላጊ ችሎታዎች፡- የመምራት አቅም፣በቡድን ስራ ማመን እና መሳተፍ፣በልዩ ፍላጎት ዙሪያ የተለያዩ ስልጠናዎችን የወሰደ/ች

ደመወዝ፡- በድርጅቱ የደሞዝ እርከን መሰረት

ከላይ የተጠቀሱትን ተፈላጊ ማስረጃዎች እና ተያያዥ ሁኔታዎች ማሟላት የምትችሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የስራ ማመልከቻ(CV) እና የትምህርት ማስረጃ ኮፒ በመያዝ ድርጅቱ በሚገኝበት አድራሻ፡ከጀርመን አደባባይ ወደ ጀሞ ሚካኤል በሚወስደው መንገድ ከእግረኛ መሻገሪያ ድልድይ ወደ ቀኝ 100 ሜትር ገባ ብሎ ከነማ ፋርማሲ መካኒሳ ቅርንጫፍ ፊት ለፊት በሚገኘው የተቋሙ ቅጥር ግቢ ውስጥ በአካል በመምጣት ወይም በTelegram በ+281928999444 ላይ በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በስልከ ቁጥር +251928999444 ይደውሉ፡፡ 
14/04/2017

      አዲስ ዓለም የልዩ-ፍላጎት አገልግሎት

አገልግሎት እና መረጃ ለማግኘት  ከስር ያሉ  ስልኮችን ይጠቀሙ።


👉0941537799
👉0929324064
👉0955353208
👉0978115992

https://t.me/autismfact

አዲስ ዓለም የልዩ-ፍላጎት ማዕከል

25 Dec, 06:18


የሁለተኛ ዙር ስልጠናችን ላይ ለተወሰኑ ሰዎች ቦታ ስላለን ይቀላቀሉን።

የአዲስ ዓለም የልዩ-ፍላጎት አገልግሎት የሁለተኛ ዙር ስልጠናውን በድምቀት መጀመሩ ይታወቃል በዚህም የተወሰኑ ትርፍ ቦታዎች ስላሉን የስልጠናችን ተካፋይ መሆን ይችላሉ።

ሥልጠናችን ማራኪ፣ተግባር ተኮር፣ ብዙም አትርፈው የሚመለሱበት በመሆኑ ይቀላቀሉን፣

በቡድን ወይም በተቋም ለሚመጡ ሰልጣኞች ተቋማችን አስተያየት ያደርጋል።

አዲስ ዓለም የልዩ-ፍላጎት አገልግሎት

አገልግሎት እና መረጃ ለማግኘት  ከስር ያሉ  ስልኮችን ይጠቀሙ።


👉0941537799
👉0929324064
👉0955353208
👉0978115992

https://t.me/autismfact

አዲስ ዓለም የልዩ-ፍላጎት ማዕከል

24 Dec, 12:18


የሥራ ማስታወቂያ

የሙሉቀን  (one to one )

የትምህርት ዓይነት:- ልዩ-ፍላጎት እና ተመሳሳይ የትምህርት ዝግጅት

የሥራ ቦታ አያት

የሥራ ልምድ ቢያንስ ሦስት ዓመት

ደሞዝ:- 15,000

ጾታ:- ሴት


የሥራ ፍላጎት ያለውና ለቦታው ቅርብ የሆነ ይደውልልን።

መረጀና አገልግሎት ለመጠየቅ ከስር ያሉ ስልኮችን ይጠቀሙ

☎️0929324064

☎️0955353208




https://t.me/autismfact

አዲስ ዓለም የልዩ-ፍላጎት ማዕከል

21 Dec, 17:17


የከሰዓት የቢሮ ቆይታ

የሁለተኛ ዙር የመጀመሪያ ቀን ሥልጠናችን አዲስ ቁምነገር የጨበጥንበት፣ ስለ አካቶ ትግበራና አካል ጉዳተኞች ያለንን ግንዛቤ ከፍ ያደረገ፣ በአካቶ ትግበራ ብሎም በአካል ጉዳተኞች ያሉ ዓለም አቀፍና ሀገር አቀፍ ሕጎችን በጨረፍታ ቃኘት ያደረግንበት፣ ስለ ፍታዊነት እና እኩልነት ጠለቅ ያሉ መረዳቶች ያገኘንበት ሆኖ አልፏል።

የዛሬ ስልጠናችን በአጠቃላይ በአካቶ እና አካል ጉዳተኞች ላይ የተፃፉ ሕጎችና ደንቦች ብሎም አሁናዊ እንቅስቃሴ ወይም መሬት ላይ በመንግስት ደረጃ እየተሰሩ ያሉትን የቃኘንበት እንደዚህም አለ እንዴ እያልን ያሳለፍንበት ነበር።

አሰልጣኛችን አቶ ዮሴፍ ተሰማ አክብረኽ ስልጠናውን ስላጋራኽን አብዝተን እናመሰግናለን። ታዳሚዎች የመድረካችን ድምቀት ነበራችሁ እናንተ የሁሉ መሰረት ናችሁና እጅግ እናመሰግናለን የሳምንት ሰው ይበለን።

ማሳሰቢያ:- ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ ተግባር ተኮር ስልጠናችን ይጀምራል መታደም የምትሹ ደውሉልን።

12/04/2017ዓ. ም

አገልግሎት እና መረጃ ለማግኘት  ከስር ያሉ  ስልኮችን ይጠቀሙ።


👉0941537799
👉0929324064
👉0955353208
👉0978115992

https://t.me/autismfact

አዲስ ዓለም የልዩ-ፍላጎት ማዕከል

21 Dec, 04:35


የሁለተኛ ዙር የመጀመሪያ ቀን ፕሮግራም


አሰልጣኝ ዮሴፍ ተሰማ
የስልጠናችን ርዕስ:- የአካቶ አተገባበርና አካል ጉዳተኝነት

ከ 7:00 እስከ 7:15 ሰልጠኞቻችንን የምንቀበል ሲሆን

ከ 7:15-7:25 ሰልጣኞቻችን ስለ ስልጠናው እና በስልጠናው ስለሚገኙ ጥቅል ሁኔታዎች ገለፃ ይደረጋል

ከ7:25- 7:30 ሰልጣኞች ቦታ ቦታቸውን በመያዝ ከጎናቸው ካሉ ሰዎች ጋር ይተዋወቃሉ

7:30 - 9:00 የመጀመሪያው ዙር ሥልጠናችን ይጀምራል

9:00-9:10 ዕረፍት

9:10-10:30 ሁለተኛ ዙር ስልጠናችን ይቀጥላል።

10:35 የፕሮግራማችን ፍፃሜ ይሆናል።

ማሳሰቢያ:- ፕሮግራሙ እስኪጀመር ምዝገባ እናካሂዳለን!

አገልግሎት እና መረጃ ለማግኘት  ከስር ያሉ  ስልኮችን ይጠቀሙ።


👉0941537799
👉0929324064
👉0955353208
👉0978115992

https://t.me/autismfact