አስትሮኖሚ @astrozodiack Channel on Telegram

አስትሮኖሚ

@astrozodiack


ስለ አስትሮኖሚ ለማወቅ ትክክለኛው ቻናል!!!

𝕮𝖗𝖊𝖆𝖙𝖔𝖗 ➾ @seiscorp

አስትሮኖሚ (Amharic)

አስትሮኖሚ የሚገኘው አለመጠየቅ የቤተሰብ መዝገበ ቃላት ለማደግ እና መለያ ውሳኔ የምታስከፍሉበት ቦታ ነው። እንደዚህ የቁጥር ዕውቅና አዳዲስ በዓል ወደ ላምዲን ስለመለያዎቹ መንካት እና አማራጭ ስም የሚያይዝና ጥሩ መንገዶች በማሳወቅ ነው። በይበር ተጨማሪ ሙሉ መከላከል በዓለም አካባቢ ላይ ተመሳሳይ የወጣው ቻናል ነው። ከዚህ በኋላ በማንኛውም ወቅታዊ ብዙሃን ወዳጄ ሰነድ ድምፅ, በማካሄድ እና ማብራሪያ አድርገናል። እናትናዊና የድምፅ ዜናዎች በአስትሮኖሚ አሉታንቴም። የእንቅስቃሴ ፕሮግራም ወዘተ አስትሮኖሚ ከመሆን በፊት የቁጥርን አስትሮዎች እና የትክክለኛውን ብሄራዊ መጽሠፍ ቤትን መለወጫ እንስታለው። በተጨማሪም አስትሮኖሚ በቁጥር, በርኒዩ እና በልክ ሁኔታዎችን የተጠቀሰ ፕሮግራም ነው።

አስትሮኖሚ

14 Feb, 04:13


💜የአስትሮይድ ቀበቶ ☄️

➡️በማርስ እና በጁፒተር መካከል በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዓለታማ አካላት ያሉት የአስትሮይድ ቀበቶ ይገኛል።እነዚህም አስትሮይዶች ጥቅጥቅ ብለው አይገኙም; በመሃላቸው ክፍተት አለ እናም ተራርቀው ይገኛሉ።
🧠
✔️🐹𝖘𝖍𝖆𝖗𝖊 & 𝖏𝖔𝖎𝖓 𝖚𝖘👩‍🚀✔️ 
🪐 @Astrozodiack 🪐
✈️ https://t.me/+FrZ-jNb_oVEyYThk ✈️

አስትሮኖሚ

09 Feb, 06:19


🌑 ማርስ🖇

▶️ከፀሐይ አራተኛዋ ፕላኔት ነች። በተጨማሪም ተለዋዋጭ ወቅቶች፣ የዋልታ በረዶዎች፣ ገደላማ ሸለቆዎች፣ የጠፉ እሳተ ገሞራዎች እናም ቀደም ባሉት ጊዜያት በተለያዩ ክስተቶች ያለፈች እንደሆነች አመላካች ነው።✔️
🧠
✔️🐹𝖘𝖍𝖆𝖗𝖊 & 𝖏𝖔𝖎𝖓 𝖚𝖘👩‍🚀✔️ 
🪐 @Astrozodiack 🪐
✈️ https://t.me/+FrZ-jNb_oVEyYThk ✈️

አስትሮኖሚ

08 Feb, 07:09


🩷በማርስ ላይ ምንነቱ ያልታወቀው ቅርጽ ያለው አካል ተገኘ!!!❣️

🚀በናሳ ማርስ ኦርቢተር ካሜራ የተቀረፀው ምስል ‘ቀይዋ ፕላኔት’ በመባል በምትታወቀው ማርስ ላይ ህይወት ስለመኖሩ አመላካች ነው እየተባለ ነው።

🧡በማርስ ላይ የተገኘው 235 ካሬ ሜትር የሚሆን ስፋት ያለው ምንነቱ ያልታወቀው አካል ባለ አራት ማዕዘን ቅርጽ እንዳለው ከተነሳው ፎቶ ለማየት ተችሏል።

ሆኖም ምስሉ በባለሙያዎች ሳይንሳዊ ማብራሪያን ባይሰጥበትም ብዙዎች የአልታወቁ በራሪ አካላት(UFO) ስለመኖራቸው አመላካች ሊሆን ይችላል ብለዋል፡፡

🩵ምስሉ በተለያዩ ማህበራዊ የትስስር ገጾች እየተዘዋወረ ሲሆን የብዙ ሰዎችን ቀልብ ስቧል። ታዋቂው የፖድካስት አዘጋጅ እና ኮሜዲያን ጆው ሮውገን በኤክስ ገጹ ምስሉን ‘እንግዳ ነገር’ ከሚል ጽሁፍ ጋር አጋርቶት የብዙዎችን ትኩረት መሳብ ችሏል።

🎚 አሜሪካዊው ባለሃብት ኤለን መስክ ጉዳዩን የሚመረምሩ ጠፈርተኞች መላክ ይገባናል ሲል ለጆው በኤክስ ላይ ምላሽ ሰጥቷል።

⏹️በሌላ በኩል በማርስ ላይ እንዲህ አይነት ቅርስ መገኘቱ ምንም አዲስ ነገር አይደለም፣ ምናልባትም በንፋስ እና በአፈር መሸርሸር የተፈጠረ ሊሆን ይችላል የሚሉ ወገኖችም መኖራቸውን ሜይል ኦንላይን አስነብቧል።
🧠
✔️🐹𝖘𝖍𝖆𝖗𝖊 & 𝖏𝖔𝖎𝖓 𝖚𝖘👩‍🚀✔️ 
🪐 @Astrozodiack 🪐
✈️ https://t.me/+FrZ-jNb_oVEyYThk ✈️

አስትሮኖሚ

27 Jan, 11:22


◀️Little Sombrero ጋላክሲ ምስል🍁
🧠
✔️🐹𝖘𝖍𝖆𝖗𝖊 & 𝖏𝖔𝖎𝖓 𝖚𝖘👩‍🚀✔️ 
🪐 @Astrozodiack 🪐
✈️ https://t.me/+FrZ-jNb_oVEyYThk ✈️

አስትሮኖሚ

25 Jan, 17:27


🔮 ዞዳይኮችና ገዥ ፕላኔቶች👻   

🌀 ኤሪስ ♈️፦ ማርስ 🤑

🌀 ቶረስ ♉️፦ ቬነስ 🙄

🌀 ጄሚኒ ♊️፦ ሜርኩሪ🥸

🌀 ካንሰር ♋️፦ ጨረቃ 🤔

🌀 ሊዮ ♌️፦ ፀሀይ 🌞

🌀 ቪርጎ ♍️፦ ሜርኩሪ🥸

🌀 ሊብራ ♎️፦ ቬነስ😱

🌀 ስኮርፒዮ ♏️፦ ፕሉቶ😪

🌀 ሳጁታሪየስ ♐️፦ ጁፒተር🙄

🌀 ካፕሪኮርን ♑️፦ ሳተርን 😐

🌀 አኳሪየስ ♒️፦ ዩራኖስ 🪐

🌀 ፓይሰስ ♓️፦ ኔፕቶን🪐
 
🧠
⭐️ስለ ዞዲያክ ማወቅ ከፈለጉ ዋና ቻናላችንን
ይቀላቀሉ
😊👇
https://t.me/+FrZ-jNb_oVEyYThk
https://t.me/+FrZ-jNb_oVEyYThk
✈️ 𝖘𝖍𝖆𝖗𝖊 & 𝖏𝖔𝖎𝖓 𝖚𝖘  ✈️

አስትሮኖሚ

20 Jan, 12:03


💫 The six planets alignment 💫

ያለምንም መሣሪያ በቀላሉ በዐይን ማየት የምንችላቸው ማርስ፣ ጁፒተር፣ ቬኑስ እና ሳተርን እንዲሁም በአይን ለማየት የሚያስቸግሩትን ዩራኑስ እና ኔፕቱን  በረድፍ(በሰልፍ) ታይተዋል። ይህም በተለያዩ ሀገራት እና አከባቢዎች እስከ ነገ Jan 21 የሚቆይ ይሆናል።

ፀሓይ ከጠለቀች በኋላ ወደ ደቡብ ምዕራብ አድማስ ስንመለከት ፕላኔት ቬኑስ እና ሳተርን ተቀራርበው ሲታዩ ያለምንም መሣሪያ በዐይን ብቻ ማየት ትችላላችሁ። ከሁለቱም ብሩህ የሆነችው ደግሞ ቬነስ ስትኾን በብርሃን አነስ ብሎ የሚታየን ደግሞ ሳተርን ነው።

በቴሌስኮፕ ከኾነ በዐይን ባይታዩም ፕላኔት ዩራነስ በጁፒተር አቅራቢያ ሲኾን ኔፕቲዩን ደግሞ ወደ ቬኑስ እና ሳተርን ቅርብ በመሆን አስደናቂ ሰልፍን ይሠራሉ።

እንደምናውቀው ፕላኔቶች ሁል ጊዜ በሰማይ ማየት(conjunction) የተለመደ ነው።  ብዙም ያልተለመደው ግን ስድስት ብሩህ ፕላኔቶችን በአንድ ጊዜ ማየት ነው። ይህም በየዓመቱ የማይከሰት መኾኑ ነው። በሳይንስ "አሰላለፍ" (alignment) ይባላል።

አስትሮኖሚ

10 Jan, 12:11


ናሳ አትስጉ ብሎ ነበር....🪐

የአሜሪካን የጠፈር ምርምር ኢንስቲቲዩት  ፡ የቤት መጠን ያለው አስትሮይድ  2024 YW9 እና አውቶቡስ የሚያህል የሚረዝም   2024 PT5 የተባሉ ሁለት አስትሮይዶች ከምድር አንድ ሚሊየን ኪሎሜትር ርቀው በከፍተኛ ፍጥነት በዛሬው እለት ( Jan 9 ) እንደሚያልፉ ተናግሮ ነበር ።

ናሳ በዚህ መግለጫው እነዚህ አስትሮይዶቹ ምንም እንኳን ለምድር በቀረበ ርቀት የሚጓዙ ቢሆኑም ፡ ስጋት የሚሆኑ  አይደሉምና መረበሽ እንደማያስፈልግ ከትላንት በስትያ አስታውቆ ነበር ።

እናም ትላንት በአንዳንድ ቦታዎች የታየውም ፡ በነዚህ አስትሮይዶች ግጭት የተፈጠረ ፡ እና  ወደምድር ከባቢ አየር የተጠጋ ሜትሮይት እንደሚሆን ይገመታል።

@Astrozodiack

አስትሮኖሚ

04 Jan, 17:19


🚀ናሳ ለሁለተኛ ጊዜ መንኩራኩር ተጠቅሞ 1.6 ሚልየን ኪሎ ሜትሮች ያህል ወደ ፀሐይ ተቃርቦ እንደነበር ተገለፅ መንኮራኩሩም ሰው ሰራሽ ሁኖ በዚህ ያህል ደረጃ ፀሐይን የተቃረበ ብቸኛው ሰው ሰራሽ ነገር መሆን ችሏል🚀
🧠
✈️ 𝖘𝖍𝖆𝖗𝖊 & 𝖏𝖔𝖎𝖓 𝖚𝖘  ✈️
@Astrozodiack
https://t.me/+FrZ-jNb_oVEyYThk

አስትሮኖሚ

31 Dec, 21:58


2️⃣0️⃣2️⃣5️⃣

✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️

🎆🎆 2️⃣0️⃣2️⃣5️⃣ 🎆🎆

🔠🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠 🔠🔠🔠🔠

@Astrozodiack
@Astrozodiack

አስትሮኖሚ

20 Dec, 08:03


🤍Universe(አፅናፈ አለም)💜

▶️በተለምዶ ሰማይ ወይም የሁሉም ነገር መጨረሻ ብለን የምናስበው ነገር በሰው ልጆች አይን የሚታይ አደለም ወይም አፅናፈ አለም(Universe) ከሚታሰበው በላይ ጨለማ ነው። የአፅናፈ አለም መጨረሻ ወይም የአፅናፍ አለም ጥግ የት እንደሆነ እና ምን እደሚመስል አይታወቅም። መሬት ላይ ሆነን የምናየው ሰማያዊ ነገር የሁሉም ነገር መጨረሻ ሰማይ ሳይሆን ከመሬት የተወሰነ ኪሎ ሜትሮችን እርቆ የሚገኘ ነገርን ነው።
🧠
✔️🐹𝖘𝖍𝖆𝖗𝖊 & 𝖏𝖔𝖎𝖓 𝖚𝖘👩‍🚀✔️ 
🪐 @Astrozodiack 🪐
✈️ https://t.me/+FrZ-jNb_oVEyYThk ✈️

አስትሮኖሚ

18 Dec, 06:27


Near to the Heart Nebula✔️

▶️ብዙ ሳይንቲስቶች የሰው ልብ የሚመስል ኔቡላ ይሉታል።

◀️ይህ ኔቡላ ታዋቂ በሆነው ኤለመንት ሃይድሮጅን በሚፈጥረው ቀይ ብርሃን በደመቀ ሁኔታ ያበራል።
🧠
✔️🐹𝖘𝖍𝖆𝖗𝖊 & 𝖏𝖔𝖎𝖓 𝖚𝖘👩‍🚀✔️ 
🪐 @Astrozodiack 🪐
✈️ https://t.me/+FrZ-jNb_oVEyYThk ✈️

አስትሮኖሚ

16 Dec, 05:53


🪐 ቬነስ

▶️ቬነስ ብቸኛዋ በ Clockwise direction የምትሽከረከር ፕላኔት ነች!!!

◀️ሳይንቲስቶች እንደሚያምኑት ከሆነ ገና ፕላኔቶች እየተፈጠሩ ባለበት ጊዜ ቬነስ ከባድ ግጭትን ከሌላ አካል ጋር አርጋ ነበር ይላሉ።✔️

ለዚም መንስኤ ይመስላል!!!
🧠
✔️🐹𝖘𝖍𝖆𝖗𝖊 & 𝖏𝖔𝖎𝖓 𝖚𝖘👩‍🚀✔️ 
🪐 @Astrozodiack 🪐
✈️ https://t.me/+FrZ-jNb_oVEyYThk ✈️

አስትሮኖሚ

14 Dec, 09:22


☀️NGC 206 እና የአንድሮሜዳ ኮከብ ዳመና
ሚያሳይ ምስል
◀️
🧠
✔️🐹𝖘𝖍𝖆𝖗𝖊 & 𝖏𝖔𝖎𝖓 𝖚𝖘👩‍🚀✔️ 
🪐 @Astrozodiack 🪐
✈️ https://t.me/+FrZ-jNb_oVEyYThk ✈️

አስትሮኖሚ

14 Dec, 09:22


🔀The Shells and Jets of Galaxy Centaurus A▶️
🧠
✔️🐹𝖘𝖍𝖆𝖗𝖊 & 𝖏𝖔𝖎𝖓 𝖚𝖘👩‍🚀✔️ 
🪐 @Astrozodiack 🪐
✈️ https://t.me/+FrZ-jNb_oVEyYThk ✈️

አስትሮኖሚ

10 Dec, 18:03


በረዶዋማ ሰማይ 🪐በቀይ ፕላኔቶች ላይ ያለውን ገፅታ ሚያሳይ ምስል
🧠
✔️🐹𝖘𝖍𝖆𝖗𝖊 & 𝖏𝖔𝖎𝖓 𝖚𝖘👩‍🚀✔️ 
🪐 @Astrozodiack 🪐
✈️ https://t.me/+FrZ-jNb_oVEyYThk ✈️

አስትሮኖሚ

01 Dec, 15:41


🦈የጨለማ ጉድጓድ ውስጥ እንዳለህ ከተሰማህ ተስፋ አትቁረጥ መውጫ መንገድ አለ!!!

© ስቴፈን ሃውኪንግ
☑️
🧠
✔️🐹𝖘𝖍𝖆𝖗𝖊 & 𝖏𝖔𝖎𝖓 𝖚𝖘👩‍🚀✔️ 
🪐 @Astrozodiack 🪐
✈️ https://t.me/+FrZ-jNb_oVEyYThk ✈️

አስትሮኖሚ

26 Nov, 05:17


👑The Horsehead Nebula🌙
🧠
✔️🐹𝖘𝖍𝖆𝖗𝖊 & 𝖏𝖔𝖎𝖓 𝖚𝖘👩‍🚀✔️ 
🪐 @Astrozodiack 🪐
✈️ https://t.me/+FrZ-jNb_oVEyYThk ✈️

አስትሮኖሚ

24 Nov, 14:41


What is the name of this nebula

አስትሮኖሚ

14 Nov, 07:40


✈️Barred Spiral Galaxy

🔄ከደቡባዊው ሕብረ ኮከብ ፎርናክስ 56 ሚልዮን የብርሃን አመት የሚርቅ ጋላክሲ ነው።

ጀምስ ዌብ
👏
🧠
✔️🐹𝖘𝖍𝖆𝖗𝖊 & 𝖏𝖔𝖎𝖓 𝖚𝖘👩‍🚀✔️ 
🪐 @Astrozodiack 🪐
✈️ https://t.me/+FrZ-jNb_oVEyYThk ✈️

አስትሮኖሚ

12 Nov, 07:55


☣️The Crescent Nebula🫰

ጀምስ ዌብ ቴሌስኮፕ👏
🧠
✔️🐹𝖘𝖍𝖆𝖗𝖊 & 𝖏𝖔𝖎𝖓 𝖚𝖘👩‍🚀✔️ 
🪐 @Astrozodiack 🪐
✈️ https://t.me/+FrZ-jNb_oVEyYThk ✈️

አስትሮኖሚ

11 Nov, 07:40


🔤The Cosmic Bat Nebula🔤
🧠
✔️🐹𝖘𝖍𝖆𝖗𝖊 & 𝖏𝖔𝖎𝖓 𝖚𝖘👩‍🚀✔️ 
🪐 @Astrozodiack 🪐
✈️ https://t.me/+FrZ-jNb_oVEyYThk ✈️

አስትሮኖሚ

11 Nov, 07:40


🔀The Grand Canyon of Mars
🧠
✔️🐹𝖘𝖍𝖆𝖗𝖊 & 𝖏𝖔𝖎𝖓 𝖚𝖘👩‍🚀✔️ 
🪐 @Astrozodiack 🪐
✈️ https://t.me/+FrZ-jNb_oVEyYThk ✈️

አስትሮኖሚ

04 Nov, 08:33


🔤The Great Nebula in Orion🔤
🧠
✔️🐹𝖘𝖍𝖆𝖗𝖊 & 𝖏𝖔𝖎𝖓 𝖚𝖘👩‍🚀✔️ 
🪐 @Astrozodiack 🪐
✈️ https://t.me/+FrZ-jNb_oVEyYThk ✈️

አስትሮኖሚ

03 Nov, 11:02


🌟 ኮከቦች የሚንቀሳቀሱ አይመስሉም ነገር ግን ከአለማችን በጣም ፈጣኑ የጠፈር መንኮራኩር 1,000 እጥፍ⭐️ በፍጥነት ይጓዛሉ⚡️
🧠
✔️🐹𝖘𝖍𝖆𝖗𝖊 & 𝖏𝖔𝖎𝖓 𝖚𝖘👩‍🚀✔️ 
🪐 @Astrozodiack 🪐
✈️ https://t.me/+FrZ-jNb_oVEyYThk ✈️

አስትሮኖሚ

29 Oct, 15:45


🌒ኒል አምስትሮንግ ወደ ጨረቃ ሂዶ ሲመለስ የለበሳቸው ቁሳቁሶች በትንሹ።👨‍🚀
🧠
✔️🐹𝖘𝖍𝖆𝖗𝖊 & 𝖏𝖔𝖎𝖓 𝖚𝖘👩‍🚀✔️ 
🪐 @Astrozodiack 🪐
✈️ https://t.me/+FrZ-jNb_oVEyYThk ✈️

አስትሮኖሚ

22 Oct, 06:13


🐚🐚🐚🐚
🐚🐚🐚🐚🐚🐚🐚🐚🐚
😲😲 😲😲😲 🐚🐚🐚
🧠
✔️🐹𝖘𝖍𝖆𝖗𝖊 & 𝖏𝖔𝖎𝖓 𝖚𝖘👩‍🚀✔️ 
🪐 @Astrozodiack 🪐
✈️ https://t.me/+FrZ-jNb_oVEyYThk ✈️

አስትሮኖሚ

21 Oct, 06:38


🚀Dark Matter in a Simulated Universe😲
🧠
✔️🐹𝖘𝖍𝖆𝖗𝖊 & 𝖏𝖔𝖎𝖓 𝖚𝖘👩‍🚀✔️ 
🪐 @Astrozodiack 🪐
✈️ https://t.me/+FrZ-jNb_oVEyYThk ✈️

አስትሮኖሚ

18 Oct, 06:26


🚀Astronomical Event Pic📸
🧠
✔️🐹𝖘𝖍𝖆𝖗𝖊 & 𝖏𝖔𝖎𝖓 𝖚𝖘👩‍🚀✔️ 
🪐 @Astrozodiack 🪐
✈️ https://t.me/+FrZ-jNb_oVEyYThk ✈️

አስትሮኖሚ

15 Oct, 16:59


የVoyager 2 መንኮራኩር ግማሽ ክፋል ሀይል ለመቆጠብ ሲባል እንደተዘጋ ናሳ አስታወቀ።

August 20, 1977 ከምድራችን ስርዓተ- ፀሐይ ውጪ ያለውን ህዋ እንድታስስ mission ተሰጥቷት የተላከችው ይህቺ መንኮራኩር ላለፉት 47 አመታት በጉዞ ላይ ትገኛለች።

በአሁኑ ሰአትም ከምድር 21 ቢሊዮን ኪሎሜትር ርቀት ላይ ሆና የሰበሰበቸውን መረጃ በብቃት ትልካለች።

ይህ መረጃ ወደ ምድር ለመድረስ 19 ሰዓት የሚፈጅነት ሲሆን ከምድር ወደ መንኮራኩሯ ለመላክም ሌላ 19 ሰአት በአጠቃላይ 36 ሰአታት ይወስዳል።

ከአለማችን እጅግ ድንቅ የሳይንስ የፈጠራ ውጤቶች መካከል የሆነችው Voyager 2 አሁን ባላት ሀይል እስከ 2030 በስራ ላይ እንደምትቆይ ናሳ አስታውቋል።

Voyager 2 ሦስት አይነት radioisotope thermoelectric ጀነሬተሮች ያላት ሲሆን ይህ ጀነሬተር ከPlutonium atom የሚወጣን ሙቀት ወደ ኤሌክትሪክ በመቀየር ለመንኮራኩሯ ኃይል ይሰጣታል።

ይህንን ሀይል ቆጥቦ መንኮራኩሯ ለረጅም ጊዜ በህይወት እንድትኖር የሳይንስ instrument ክፍሉ ሀይል እንዳያገኝ ማቋረጡን ናሳ አስታውቋል።

በጣም የሚገርመው Voyager 2 በውስጧ Golden record የሚባል የመረጃ ካርድ ይዛለች።
በውስጡም የምድራችንን ልዩ ልዩ ድምፆች፣ ፎቶዎች፣ በ55 ቋንቋዎች ሰላምት፣ ሙዚቃዎች እንዲሁም የተለያዩ የሒሳብ ቀመሮችና የምድር ሳይንሳዊ ግኝቶችን ይዟል።

የዚህ መረጃ ጥቅም ምናልባት ከምድራችን ውጪ ህይወት ያለው ሌላ አካል ካለ ይህን መረጃ ተርጉሞ ስለ ሰው ልጅ እንዲያውቅ እንደሆነ የናሳ ድረ ገፅ ላይ ማንበብ ይቻላል።

#samson
🧠
✔️🐹𝖘𝖍𝖆𝖗𝖊 & 𝖏𝖔𝖎𝖓 𝖚𝖘👩‍🚀✔️ 
🪐 @Astrozodiack 🪐
✈️ https://t.me/+FrZ-jNb_oVEyYThk ✈️

አስትሮኖሚ

06 Oct, 17:45


👽"UFOs"🛸

➡️በ1996 አ.ም ጂም ሱልቪያን የተባለ ሙዚቀኛ " UFO " የተሰኘ አልበም ለቆ ነበር። ታዲያ ይሄ የተለቀቀው አልበም የሚያጠነጥነው ቤተሰብን ስለመተው ፣ ሰዎች በባእዳን አካላት ( Aliens ) ስለሚታገቱበት ሁኔታ በተጨማሪም ደግሞ በርካታ እንግዳ የሆኑ ግጥሞችን ያካተተ ነበር ። የሚገርመው ነገር አልበሙ ከወጣ ከ 6 አመት በኋላ የሙዚቀኛው ዱካ ጠፋ ስለሱ የተገኘ ነገር ቢኖር በበረሀ መንገድ ላይ የተተወው መኪናው ብቻ ነው የተገኘው ማስረጃ🥶😰
🧠
✔️🐹𝖘𝖍𝖆𝖗𝖊 & 𝖏𝖔𝖎𝖓 𝖚𝖘👩‍🚀✔️ 
🪐 @Astrozodiack 🪐
✈️ https://t.me/+FrZ-jNb_oVEyYThk ✈️

አስትሮኖሚ

01 Oct, 18:52


💥አንድሮ ሜዳ ጋላክሲ🔝

👑 ከሚልክ ዌይ ጋላክሲ 2.5 ሚልየን የብርሃን አመት ላይ ይገኛል⭐️
😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜
🧠
✔️🐹𝖘𝖍𝖆𝖗𝖊 & 𝖏𝖔𝖎𝖓 𝖚𝖘👩‍🚀✔️ 
🪐 @Astrozodiack 🪐
✈️ https://t.me/+FrZ-jNb_oVEyYThk ✈️

አስትሮኖሚ

27 Sep, 14:14


✈️ሀይዴስ ሱፐር ክላስተር🔄

✍️ በመጀመሪያም ስለጠፋን ይቅርታ እየጠየቅን በምስሉ ላይ የምትመለከቱትን የክዋክብት ስብስብ እናስተዋውቃችሁ።
የሚገኘው 153 የብርሀን ዐመት(lys) ነው።ይህም የመጀመሪያው ቅርብ ስብስብ ነው። በታውረስ ህብረ ኮከብ ይገኛል። በውስጡም 501 ከዋክብትን ይይዛል። V ቅርፅ ያለውም ሲሆን በቀላሉ መገኘት ይችላል። ስፋቱም 10 የብርሀን አመት ነው በዚህ ስብስብ ውስጥ የሚገኙ ከዋክብትም ከ7500--9000 k ድርስ ሙቀት አላቸው።
🧠
✔️🐹𝖘𝖍𝖆𝖗𝖊 & 𝖏𝖔𝖎𝖓 𝖚𝖘👩‍🚀✔️ 
🪐 @Astrozodiack 🪐
✈️ https://t.me/+FrZ-jNb_oVEyYThk ✈️

አስትሮኖሚ

27 Sep, 08:41


🔝The Great Globular Cluster in Hercules⭐️
🧠
✔️🐹𝖘𝖍𝖆𝖗𝖊 & 𝖏𝖔𝖎𝖓 𝖚𝖘👩‍🚀✔️ 
🪐 @Astrozodiack 🪐
✈️ https://t.me/+FrZ-jNb_oVEyYThk ✈️

አስትሮኖሚ

25 Sep, 12:06


The Rampaging Baboon Nebula
🧠
✔️🐹𝖘𝖍𝖆𝖗𝖊 & 𝖏𝖔𝖎𝖓 𝖚𝖘👩‍🚀✔️ 
🪐 @Astrozodiack 🪐
✈️ https://t.me/+FrZ-jNb_oVEyYThk ✈️

አስትሮኖሚ

10 Sep, 00:45


Isn't so beautiful...

አስትሮኖሚ

08 Sep, 12:01


Beauty of the UNIVERSE 🛰

@Astrozodiack
@Astrozodiack

አስትሮኖሚ

08 Sep, 11:24


Sunspot through telescope 🔭
@Astrozodiack
@Astrozodiack