ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹 @ethio_sigma Channel on Telegram

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

@ethio_sigma


ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው የmotivation channel

ወንድ ሁን።👿 ወንድ መሆንን ከፈለክ ይሄን ቻናል ተቀላቀል። #sigma_motivation 🇪🇹

CREATOR :- @Lennox_NBDL

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹 (Amharic)

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹 የኢትዮጵያ የመጀመሪያው የmotivation channel ነው. ይህ ቻናል ለወንድገባዎች የቆመውን መረጃዎች እና እንዴት እንደሚጠቀሙ ሆነው ለሚኖሩ ሁነቶችን ተስማምተዋል. ጥሩ እና አንዳንድ ገጽ መረጃዎችን ለመምረጥ ያስችለዋል. ስለዚህ ተጨማሪ በቀላሉ #sigma_motivation ይፈልጋሉ. ከሚለው አደጋዎች ወንድ ሁን። 👿 ከዚህ በፊት ይቀላቀሉ።nየቻናልን ዛሬ ስለመሰማት እና የቻናል ማስተማርያ እንደምንኖሩ እንደሚኖረን ተስማምተዋል. ከቻናሊን ተወስዶ ለማግኘት እና ስለ ተለያዩ ጽሁፎች መረጃዎች እንደሚጠቆሙ ፤ ቻናልን ገበታውንና ምላሽዎን ማስተማርያ በቀጣይ እንደሚፈልጉ ማስተዳደር እና በሚደረገው ግዜ ለሚመረጡ ሰዎች ምሳሌንም ይጠቀሙ።nCREATOR: @Lennox_NBDL

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

11 Feb, 18:24


◎ ስሜትህን ለማስተካከል - ስፖርት ስራ

◎ አለምን ለመረዳት - አንብብ

◎ እራስህን ለመረዳተ - ፃፍ

◎ ሌሎችን ለመረዳት - እራስህን መርዳት

◎ በፍጥነት ለመማር - መዝናናት/አለመጨናነቅ

◎ ለመወደድ - ሌሎችን መውደድ

◎ ለመደሰት - ባለህ ነገር ማመስገን

አላቹህ የሲማ ቤተሰቦች LIKE & SHARE በማድረግ ድጋፋችሁን አሳዩን🔥

#ወንድሜ_ስማኝ_ወንድ_ሁን_እንጂ_አትምሰል!

📲
@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

11 Feb, 04:58


ዛሬ 1 ከልቤ ላመሰግን ምፈልገው ሰው አለ 🙂

ይህ ሰው ቻናሉን ከጅምሩ ጀምሮ SHARE ሲያረግ REACT እና POSITIVE COMMENT በማረግ አብሮን እዚህ ድረስ ሲጓዝ ነበር 💞

ለእስከ አሁኑም ከዚህ በኋላም ለምታረገው ነገር አመሰግናለው 😎

ልጁ ይህ ነው
@UTOPIA 👑

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

09 Feb, 18:38


በሂወትህ ቢያንስ በ 1% ከፍ ለማለት ከፈለክ👇

1.አለባበስህን እና አረማመድክን አስተካክል።
2.ለአላማህ ማንኛውንም መስዋትነት ክፈል።
3.ተስፋ መቼም እንዳትቆርጥ።
4.ስነምግባርህን ገንባ።
5.ተሰጥዖክን ተንከባክበው እና ስራበት።
6.ስፖርት እየሰራህ ጤናህን ጠብቅ።🔥

#ወንድሜ_ስማኝ_ወንድ_ሁን_እንጂ_አትምሰል!

📲
@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

25 Jan, 14:59


የማይጠቅም ክብርና ማዕረግ የጣት ላይ ሒና ነው::

በሁለት ጣት የታለበ ወተት በአስር ጣት አይመለስም::

ቅድመ ጥንቃቄ የጥበብ የበኩር ልጅ ነው::

አራት ነገሮች ትንሻቸው ትልቅ ነው :-
1,እሳት
2,ጠላት
3,በሽታ
4,ድህነት

ስልጣን እንደ እናት ጡት ነው፤ ሲጠቡት ይጣፍጣል ሲተዉት ይመራል::

እራስን መሆን ውበት ነው እንደራስ መኖር ብስለት ነው::

እስከ መጨረሻ መሄድ ካልቻልክ መንገድ አትጀምር::

ትዕግስት ስሩ መራራ ፍሬው ጣፋጭ ነው::

ታጋሽነት የነውር ቀብር ነው::

አንተን ማዳመጥ ላልፈለገህ ሰው ወሬ ማውራት ለቀብር ሰዎች ምግብ እንደማቅረብ ነው::

አዳምጥ ያለበለዚያ የራስህ ምላስ ደነዝ ያደርግሀል::

የሠው ወሬ የባህር ማዕበል ነው የረጋ ልብን ያናውጣል::

ምላስ እንደተሳለ ቢለዋ ነው ሳያደማ ይገድላል የዝምታ ዛፍ የሠላም ፍሬዎችን ያፈራል::

የማይፀፀትን ሠው ይቅርታ ብሎ ማለፍ በውሀ ላይ ስዕል እንደመሣል ነው::

እንደ ንፁሕ ህሊና የለሰለሰና የሚመች ትራስ አይገኝም ::

  ለብልግና ደፋር አትሁን - ሠዎች እንዳትመለስ አድርገው ይተፉሀል

ዝንጉ አትሁን - መግባባት አትችልም

ቸልተኛ አትሁን - ቀጠሮና ተግባርህን ትረሳለህ

ኮስታራ አትሁን - በሩቅ ትሸሻለህ

ፈሪ አትሁን - ለመሪነት አትበቃም

ችኩል አትሁን - ማመዛዘን ይሳንሐል

ወሬ አታብዛ - ሚስጥርህን አብረሕ ታወጣለህ

ለሁሉም አስተዋይ ሁን ይበጅሀልና::

የጠላት ምራቅ መርዝ ነው::
ስስት የነፍሲያ ጠላት ነች::
የማንነት መገለጫ ድርጊት እንጂ የቃላት አደራደር አይደለም::
የማያስብ ህዝብ መኖሩ ለአምባገነን መሪዎች ጥሩ ሀብት ነው::
ሰው ነኝ እስካልክ ድረስ የማሠብ አቅምህን አለመጠቀምህ ይቅርታ የማይደረግለት ወንጀል ነው::
ታላቅ አእምሮ የተደጋጋሚ ጥረት ውጤት ነው::
በዕውቀት ብሉኬት ያልተገነባ ክብር የበጋ ንፋስ ያፈርሰዋል::
ጊዜ ሠይፍ ነው ካልቆረጥከው ይቆርጥሀል::
ዕርጥብ አትሁን ትጨመቃለህ።
ደረቅ አትሁን ትሰበራለህ።

@ETHIO_SIGMA

React family

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

22 Jan, 15:35


@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

20 Jan, 14:04


የዛሬ ውሎህ እንዴት ነበር ጀግናው ፤ በአንድ ኢሞጂ ግለፀው ?

የኔ - 😍

📲
@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

18 Jan, 14:53


•  ዝምታ የመሳሪያ ያህል አቅም እንደሆነ አውቀህ ኑር። አንደበቱን መቆጣጠር የቻለ ሰው፣ ያ ትልቅ ይባላል።

Silence is power 🔥

"SHARE"
@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

15 Jan, 15:13


ለምን ተፈጠርኩ አትበል ፈጣሪ አንተን ያለምክንያት አልፈጠረህምና።
 
ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ 😈

📲 @ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

11 Jan, 17:44


ራስህን ለመቀየር ፦!

1- ህጻን ልጅ ይመስል ሴት ፊት አታላዝን

2- አትልፈስፈስ ቆፍጠን በል

3- ወሬ አታመላልስ

4- ጠንካራ ሰራተኛ ሁን

5- ሴት በጭራሽ አታሳድ

ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ
😈

@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

09 Jan, 18:27


ዝምታን ምረጥ ምክንያቱም የዚች ዓለም አብዛኛው ነገር ድራማ ነው!!!👿



SHARE: @ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

08 Jan, 11:57


•ያሳለፍከውን ስለማያውቁ ተስፍ የምትቆርጥ ይመስላቹዋል....

So...መቼም ተስፋ አትቆርጥ ጀግናው 💪


"SHARE" @ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

07 Jan, 19:56


ዛሬ የሆነች ልጅ በ Inbox መጥታ እንዲህ ብላ ጠየቀቺኝ🗣

''ሲግማ ምትባሉ ወንዶች አላማቹ ከ ሴት መራቅ እና ሴትን ከሂወታቹ ማውጣት ነው ወይ አለቺኝ ።

እኔም🗣 እኛ ዋና አላማችን ስራ እና ስራ ነው ።ሴትን አንፈልግም ሳይሆን ለጊዜው ብር እስክናገኝ አያስፈልገንም ማለት ነው።አልኳት

ትስማማለክ ጀግናው??🔥


"SHARE" @ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

07 Jan, 02:21


ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!

መልካም በዓል❤️

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

04 Jan, 13:20


ከሳጥን ውጪ አስብ ! ! !


"SHARE"
@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

04 Jan, 04:14


ገና" ያላችሁ እገዛለሁ 👉 @starkuk1

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

03 Jan, 18:45


ሲግማ ወንዶች የሚያደርጓቸው ድርጊቶች።👇🔥

👉 ከተናደደ-ራሱን ይቆጣጠራል።
👉ከመናገሩ በፊት-በደምብ ያስባል።
👉 የብልግና ስድብ -አይሳደብም
👉እናቱን - ያከብራል።
👉ስፖርት -ቢያንስ በ ሳምንት 4 ቀን ይሰራል።
👉ለብቻው ጊዜ ማሳለፍ ይወዳል።
👉እርዳታ መጠየቅ አይፈልግም።ችግሮችን በራሱ ለመወጣት ይሞክራል።
👉 ጓደኛ አያበዛም።

ከ8ቱ ስንቱን ታሟላላችሁ ?

ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ 😈

📲
@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

01 Jan, 19:19


ጀግናው👿👇

በማያገባክ ነገር ጣልቃ አትግባ
በሆነው ባልሆነው አትገልፍጥ
ከማንም ጋር አትጨቃጨቅ
ርካሽ ቦታ አትገኝ

ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ 😈

📲
@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

01 Jan, 16:59


➨ ድሮ አትበል !

ብዙ ሰዎች ስለራሳቸው ሲያወሩ እንዲህ ይላሉ ፦

◉ ድሮ ጠንካራ ሰራተኛ ነበርኩ
◉ ድሮ ጎበዝ ተማሪ ነበርኩ
◉ ድሮ ለአላማዬ ቁርጠኛ ነበርኩ
◉ ድሮ ቤተሰቦቼ በኔ ደስተኛ ነበሩ 
◉ ድሮ ድሮ እያሉ ...... የተለያዩ ምክንያቶችን ይደረድራሉ ።

አሁንስ ብላችሁ ስጠይቋቸው አሁንማ በቃ ብለው የተለያዩ ምክንያቶች ያስቀምጣሉ ።

➨ አስተውል ፦

ድሮ የነበርከውም አሁን ያለኸው ራስህ ነህ ምንም የተለወጠ ነገር እንደውም ዕድሜ ሲጨምር አብረህ መጨመር ሲገባህ ጭራሽ ወደ ታች ቁልቀል ትወርዳለህ ፤ ይህ ነገር የሚከሰተው አንድ ነገር ለተወሰነ ጊዜ ከያዙት በኋላ በዛ ነገር ቁርጠኛ ሆነው አለመቀጠላቸው ነው ፣ ትኩረታቸው በተለያዩ ነገሮች ስለሚያሳብ ካሉበት መስመር ይወጣሉ ዋናው ነገር አስተሳሰባቸው ከበፊቱ ይልቅ አሁን ደካማ እየሆነ ስለሚመጣ ነው ፤  ከዛም ድሮ እያሉ እንደ ትልቅ ጀግንነት ያወራሉ ፤ ይህ ግን ትልቅ ጀግንነት አይደለም ፤ ውድቀትህን ነው ለሰዎች እየተናገርክ ያለኸው ስለዚህ ዝም ብትል ተመራጭ ይሆናል ።

ስለዚህ ከዛሬ ጀምሮ ድሮ እያላችሁ አታውሩ ፤ ምክንያቱም በየቀኑ ለማደግ መትጋት አለባችሁ እንጂ ድሮ እያልክ ስለስንፍናህ ቁጭ ብለህ ማብራሪያ አትስጥ ፤ ምክንያቱም አንተ ሁሌም የምታድግ ሰው ነህ ።

ተግባባን ጀግኖች ! 🔥👍

ኧረ ወገን REACT እያነሰ ነው 😭😭😭

SHARE
@SIGMA_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

30 Dec, 17:14


ደካማ ወንዶች ሴቶች ላይ ያተኩራሉ
ሴቶች ጠንካራ ወንድ ላይ ያተኩራሉ
ጠንካራ ወንዶች ራሳቸው ላይ ያተኩራሉ😈

ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ 😈

📲
@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

29 Dec, 15:47


መናገር ፈልገህ ግን ደግሞ መናገር እንደሌለብህ አውቀህ ዝም ካልክ
እመነኝ የመኖር ትርጉም ገብቶሃል!!!.

"SHARE"
@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

28 Dec, 18:47


እኔ ዝምተኛ ነኝ አትልም እሱ ዝምተኛ ነዉ ይላሉ እንጂ

እኔ ኮስታራ ነኝ አትልም እሱ ኮስታራ ነዉ ይላሉ እንጂ

ሰው በባህሪው አይጠራም በስሙ እንጂ ሁላችንም መጠሪያ ስም አለን


ስለዚህ እኔ sigma ነኝ አይባልም ሲግማነት ስም አይደለማ ፤ተግባር ነው

ቀንህን በምስጋና ጀምረህ በኋል ማታ አመሰግነህ ተኛ በሰላም ውሎ እንደመግባት ምን ስኬት አለ


ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ 😈


📲 @ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

25 Dec, 17:01


ሲግማው ስለ ስፖርት የተወሰነ ነገር ልበልህ ዝግጁ🔥🔥🔥

በሳምንት ውስጥ ከ3 እስከ 5 ቀን የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በማከናወን:

   -  ጤናማና በቂ የሆነ እንቅልፍ መተኛት
   - ጭንቀትና ድብርት ማስወገድ
   - ከእድሜ ጋር የተያያዙ የመርሳት ችግሮች መቅረፍ
- የአዕምሮ መነቃቃት መጎናፀፍ
- ሰዎችን መውደድና ደስተኛ መሆን(የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ስናከናውን በአዕምሮ ውስጥ ዶፖሚን የተባለ ሆርሞን ይመነጫል።የዚህ ሆርሞን ጠቀሜታ ሰዎች ደስተኛ እንዲሆኑና የፍቅር ስሜት እንዲሰማቸው ማድረግ ነው)።

ሌላው የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ኢንዶርፊን የተባለ ጠቃሚ ሆርሞንም እንዲመነጭ ያደርጋል።ይህም ሆርሞን የህመም ስሜት እንዲቀንስና የደስታ ስሜት እንዲሰማን የሚያደርግ ነው።

እጅግ ወሳኙ ነገር ደግሞ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለወሲባዊ ህይወት እጅግ ጠቃሚ መሆኑ ነው።በእንቅስቃሴ ወቅት የደም ዝውውራችን ጤናማ ሰለሚሆንና በቂ oxygen  ስለምናገኝ ሴሎቻችን ተግባራቸው በአግባቡ እንዲያከናውኑ ይረዳል።በመሆኑም ጤናማ የሆነ የወሲብ ስሜት እንዲኖረን ይረዳል።

በወሲብ ምክንያት የሚፈጠሩ የግንኙነት መሻከሮችም የመቅረፍ ጠቀሜታ አለው ማለት ነው።እነዚህንና ዘረፈ ብዙ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ጠቀሜታዎች በተከታታይነት ሳቀርብላችሁ በደስታ ነው።የትኞቹም ማወቅ የምትፈልጉት ጉዳይ በዚህ ዘርፍ ካለ የማውቀውን በደስታ ለማጋራት ዝግጁ ነኝ።

ከላይ የተጠቀሱትን የስፖርት ጠቀሜታዎች በአንድ ጀምበር ሳይሆን በቋሚነት ስንተገብር የምንጎናፀፋቸው መሆኑን ልብ ይበሉ!!!

📲
@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

25 Dec, 10:26


አንበሳ ምንም ቢርበዉ ዝቅ ብሎ ሳር አይግጥም ፤ አንተም እንደ አንበሳ ሁን ለፍቅር እና ለጓደኝነት እራስህን ዝቅ አታርግ

ነቃ ደንገጥ በል ጀግናው 😈

@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

24 Dec, 17:33


ጀግናው😈😈

ሰዎች የሚያወሩትን እስኪጨርሱ ድረስ አንተ በመሀል አታውራ፤
ሰዎች ስላንተ ጥሩ ነገር ካወሩ በፈገግታ ተመልከታቸው፤
ጓደኛህ መንገድ ላይ ጫማውን እያሰረ ከሆነ ቆመህ ጠብቀው።

ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ 😈

📲
@Ethio_Sigma

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

24 Dec, 14:26


•ያሳለፍከውን ስለማያውቁ ተስፍ የምትቆርጥ ይመስላቹዋል....

So...መቼም ተስፋ አትቆርጥ ጀግናው 💪

"SHARE"
@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

21 Dec, 16:51


ጩኸት ምንም ነገር አያረጋግጥም፤ ብዙ ጊዜ እንቁላል የምትጥል ዶሮ አስትሮይድ እንደያዘች ያህል ሰፈሩን በጩኸት ታናጋለች!።

ስለዚህ እንስቅስቃሴ ሁሉ በዝምታ ይታጀብ
@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

21 Dec, 12:38


የድሮ Exህ ትናፍቅሃለች?


ጭራሽ ስሟ ትዝ አለህ አንተ ደደብ😡

ሁሉንም ነገር ረስተህ ወደ ፊት ሂድ ሙሉ በሙሉ ከአይምሮህ ነቅለህ አውጣት ትኩረት ወደ ስራ ብቻ

ወንድ ሁን 😎😈😈

@STARKUK1

📲 @ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

21 Dec, 07:05


ፓሮት ትንጫጫለች እንጂ መብረር አትችልም
አሞራ ዝምተኛ ነዉ ነገር ግን የመብረር አቅሙ ከፍተኛ ነዉ

የማወራው ስለ ወፎች አይደለም

@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

20 Dec, 19:08


SMALL THINGS LIKE THESE
ቀውጥ ፍልም ትወዱታላችሁ

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

18 Dec, 17:37


ንግግርህ ለነሱ ዋጋ ከሌለው
እራስህን አታርክስ ዝም በልና ዞሮ በል

ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ 😈

📲
@Ethio_Sigma

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

18 Dec, 17:14


ወንድሜ በሂወትህ እነዚን 3ነገሮች አትርሳ

1.ወንጀል ወይም ሃጥያት ካሎነ ማንኛውንም ስራ ስራ

2.አንድ ወንድ ለአንድ ሴት ነው

3.በስኬትህ ግዜ ለፈጣሪ ምስጋናን ማቅረብ አትርሳ


SHARE"
@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

14 Dec, 03:01


ዝናብ መዝነብ እስኪ ጀምር ድረስ

'ኖህ'

እንደ ሞኝ ነበር ስታይ የነበረው
ስለዚህ መታገልህን አታቁም

መልካም ቀን ሲግማው 🙏🏻

"SHARE"
@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

13 Dec, 16:37


• ፍቅር ቤትህን ሲያንኳኳ ቶሎ በርህን አትክፈትለት  ምክንያት...
አንዳንዶቹ አንደ ህፃን ናቸው አንኳክተው ይሮጣሉ!!.

"SHARE "
@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

12 Dec, 16:12


አንተ ሰነፍ የነገውን አውሬ ገንባው

ጊዜው አውሬ የመሆኛ ነው!!!

@STARKUK1


📲 SHARE @ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

11 Dec, 19:17


ጀግናው ጠዋት ከ እንቅልፍክ ስትነሳ እነዚን 5 ነገሮች ለራስክ ንገረው

1 እኔ ምርጥ ነኝ ።
2 ላደርገው እችላለው ።
3 ፈጣሪ ሁሌም ከኔጋር ነው ።
4 አሸናፊ ነኝ ።
5 ዛሬ የኔ ቀን ነው ።

ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ 😈

📲
@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

10 Dec, 16:07


ጃክሰን ኤንዞን ከቢጫ ካርድ የጠበቀበት መንገድ 🫡

ሁላችንም እንደ ጃኪ አይነት ወደ መጥፎ ነገር ስንሄድ ተው ሚለን ጓደኛ ያስፈልገናል !

      ተሳሳትኩ አንበሳው??

@STARKUK1


📲 SHARE @ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

09 Dec, 17:05


ይህ አለም እንደ ጦርነት ነው።
አንዳንድ ጠላቶችክ በመጥፎ አስተያየቶች እና በሀሜት ሊገድሉክ ይሞክራሉ።
ነገር ግን አንተ ያንን ተቋቁመህ ወደ ስኬት ስትደርስ እነሱ ይሞታሉ።
ከዛ አንተም የጦርነቱ አሸናፊ ትሆናለክ።😈🔥

ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ
😈

📲 @Ethio_Sigma

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

08 Dec, 13:40


ጀግናው እንዴት አለፈ ቀኑ

እኔ 💪👨‍💻

HARE :
@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

06 Dec, 10:24


ሰውነትህ ላይ ለውጥ የሚያመጣልህ የምትችለው አስር ፑሽ አፕ ሳይሆን የማትችለው አስራ አንደኛ ፑሽ አፕ ነው ፣ ህይወት ላይም ለውጥ ማምጣት ከፈለግህ ሁሌም ከምትችለው እለፍ !

መልካም ቀን ተመኘን 🙏

@STARKUK1


📲 SHARE :
@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

05 Dec, 14:24


እነሱ፦ ሴቶች የሚወዱት የወንድ አይነት ንገረን!
እኔ፦ገራገር ፣ንቁ ፣ዘናጭ፣ብርቱ
አሁን የመጀመሪያ ፊደሎችን በቅደም ተከተል አንብብ!😈

@STARKUK1


📲 SHARE :
@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

04 Dec, 17:26


1 ሰዉ 4 ብር

Min 20 birr

5 ሰዉ ከጋበዛችሁ Withdraw ማረግ ትችላላችሁ
👇👇👇
https://t.me/ACTIVEPAYBOT?start=5435839344

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

04 Dec, 09:34


ዛሬ ደሞ ከሂወት ከተማርከው ነገር ቢያንስ አንዱን comment ላይ አስቀምጥ

እኔ:-ዋጋውን ጠይቀህ ሳትከራከር በአንዴ አውጥተህ መክፈል ከፈለክ ሰዓቱን ሳታይ ስራ!

@STARKUK1

📲 SHARE @ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

04 Dec, 05:19


እንዴት አደራችሁ

@STARKUK1


SHARE : @ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

03 Dec, 15:30


ከሳጥን ውጪ አስብ!!!!

@STARKUK1


@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

03 Dec, 08:03


ምኞት ብቻ ሳይሆን ጥረት አርግ ያኔ ፈጣሪም ይረዳሃል!

@STARKUK1


SHARE : @ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

03 Dec, 07:29


በነፃ betting እየተቀመረ ነው 🔥🔥

ማየት ማመን ነው

Free Bet በነፃ

የዛሬ ጨዋታ post ተደርጉዋል 🔥🔥

 👇👇
https://t.me/+BFKXi5n1tMthYzJk

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

03 Dec, 04:02


እንዴት አደራችሁ


@STARKUK1


SHARE : @ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

02 Dec, 17:00


#NLD

ቀን - 2

እንዴት እየሄደ ነዉ ?

Share ፦
@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

02 Dec, 16:59


በፍጥነት ሀብታም መሆን ይፈልጋሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉ?

ከርሶ የሚጠበቀዉ 7 ጓደኛ መኖር ብቻ ነዉ ፤ ከስር ያለዉን ሊንክ በመጫን ቤተሰብ ወዳጅ ዘመድ በመጋበዝ $11 ያግኙ በኢትዮጵያ 1,500 - 1,600 ብር ያገኛሉ

https://t.me/FinchAirdropBot?start=36942

መልካም የሀብት ጉዞ 🔥❤️

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

02 Dec, 16:18


በነፃ betting እየተቀመረ ነው 🔥🔥🔥


የbetting ቀመር በነፃ 💯
የትላንት 2 ticket win አድርገናል

ማየት ማመን ነው 💯
በየቀኑ Free Tip ይለቀቃል
👇👇👇👇
https://t.me/+BFKXi5n1tMthYzJk
https://t.me/+BFKXi5n1tMthYzJk

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

02 Dec, 15:13


ጀግናው ጠዋት ስትነሳ፣ማታ ወደ ቤት ስትገባ ወይም በሁለም እንቅስቃሴ ውስጥ ፈጣሪክን ማመስገን አትርሳ!🔥

ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ 😈

@STARKUK1



SHARE :
@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

02 Dec, 03:42


እንዴት አደራችሁ

@STARKUK1

@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

01 Dec, 18:01


😎


@Papa_jona



Share : @ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

01 Dec, 14:34


#NLD

ቀን 1 እንዴት አለፈ ቤተሰብ ?

ለኔ 👌💪


Share: @ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

01 Dec, 13:17


"የአንተ መንገድ ነው፣ እና የአንተ ብቻ፣ ሌሎች ከአንተ ጋር ሊሄዱ ይችላሉ፣ ነገር ግን ማንም ሊሄድልህ አይችልም።"

@Starkuk1


Share : @ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

30 Nov, 19:59


ከሳጥን ውጪ አስብ!!!!

@STARKUK1


"Share" :
@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

29 Nov, 19:08


እመነኝ ይሄን ተወጥተህዉ ካለፍክ ስኬታማ ሰዉ ትሆናለህ

100% እርግጠኛ ነኝ


Share ፦ @ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

29 Nov, 09:38


2 ቀን ብቻ ነዉ የቀረዉ 😈

Share ፦ @ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

28 Nov, 18:57


ውሻ ስትይ የተሳደብሽ መስሎሻል

አልገባሽም??

ድሮንም መታመን አይገባሽም


@Papa_jona



Share :
@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

28 Nov, 15:06


ለህጉ ስም አመጡለት እኛ ብቻ የምንግባባበት

ለማንኛውም ተዘጋጁ 😐

Share
@ethio_sigma

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

22 Nov, 18:01


አልችልም አትበል

Nothing is impossible


@Papa_jona


Share :
@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

22 Nov, 12:31


1, ስትቸገር የሳቁብህን
2, ስትወድቅ የረገጡህን
3, ስትቆም ሊጥሉህ የሞከሩትን
4, ስምህን ያጠፉትን
5, ክብርህን የነኩትን
6, በህልምህ ላይ የሳቁትን
7, ያስከፉህን

እነዚህን ሰዎች መቼም እንዳትረሳቸው ምክንያቱም የሆነች ቀን ላይ አንተ ከእነሱ በላይ ትቀመጣለህ የዛን ወቅት ለእያንዳንዱ ነገር ዋጋቸውን ታስከፍላቸዋለህ ።

ተግባባን 🔥🤝💪

@starkuk1

Share :
@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

22 Nov, 11:46


Never give up 💪💪👍


@Eleeigriegakauene


@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

22 Nov, 11:43


እውነት ወይስ የእውነትን እውነት 👿

የሚስማማ👍


@Ikilledthem


Share: @ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

22 Nov, 04:14


እንዴት አደራችሁ 🙏


@Starkuk1


Share : @ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

21 Nov, 19:10


ሰይጣን ፈትኖ ፈትኖህ ሲከብደው
አጭር ሴት ይልክብሀል😎

@Papa_jona



Share :
@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

21 Nov, 19:05


5, ኢትዮጵያ እና እንጀራ
6, ሀበሻ እና ሀሜት
7,ስልክ እና ሰው
8,ዳቦ እና ሙዝ

@Papa_jona


Share :
@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

21 Nov, 12:18


የዓለማችን ከባድ ጥምረቶች

1.ወንድ እና ኳስ
2.ሴት እና ገንዘብ
3.ቶም እና ጄሪ
4.ፍቅረኛሞች እና ኩርፊያ

የራሳችሁን ጨምሩበት 👇👇👇

@Starkuk1


Share : @ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

21 Nov, 03:55


እንዴት አደራችሁ 🙏


@Starkuk1

Share : @ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

20 Nov, 19:51


Bro ጠንክረህ ስራ

@Papa_jona


@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

20 Nov, 17:35


😢 ሲያሳዝን አንድ ልጅ ሙዚቃ
በኤርፎን ያዳምጥ ነበር
ልጁም እያዳመጠ ተኛ
ከዚያ ኤርፎኑ ፈነዳ 💥
ልጁም ሞተ... ሲያሳዝን 😢

ደራሲና ዳይሬክተር :- እናቴና አክስቴ


@Starkuk1

Share :
@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

20 Nov, 16:54


ያ ስትፀልይለት የነበረው ነገር
ሳታስበው ታገኘዋለህ

@Papa_jona


@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

20 Nov, 16:22


FAMILY 2K SUBSCRIBERS ሰለገባን ከልብ እናመሠግናለን🙏🙏🙏🙏🙏

@Starkuk1

Share :
@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

20 Nov, 16:10


በአንድ ወር ውስጥ ትልቅ ለውጥ ታያለህ💪💪

@Eleeigriegakauene


Share:
@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

20 Nov, 03:22


እንዴት አደራችሁ 🙏

@Starkuk1

Share : @ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

19 Nov, 19:18


ተ.ግ .ባ.ባ.ን

@Papa_jona


@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

19 Nov, 17:34


ቃል ገባችልኝ እኔ አምኜ አፈቀርኳት
ሴት ናትና ጥላኝ ሄደች
እኔም ቤቴ ሄድኩና በረኪና ገዝቼ
ልብሴን አጣጥቤ ዘንጬ ሌላ ሴት ጠበስኩ

ለምን በሞላ ሴት ድመት ጥላኝ ልጅሄደች ብለህ ታለቃቅሳለህ

Bro don't confuse

@Papa_jona


@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

19 Nov, 17:16


አጭር ሴት ፀጉርህ ያምራል ካለችህ
Zipህን check አርግ


ገብቶሀል ወይስ ላብራራው👺

@Papa_jona


@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

19 Nov, 16:57


አስብ እና መልሱን አግኝ
መልሱን እንዳስተማሩክ ከሆነ ጎበዝ
ካልሆነ ግን ፍልስፍና ይላሉ።

So follow old idea or create your new idea

@Papa_jona


@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

19 Nov, 16:37


🕯️ሻማን ለመግዛት ☀️ፀሐይ አትሽጥ
ፍቅረኛህን መቼም ቢሆን ከእናትህ ጋር አታወዳድር !!

@starku1

Share
@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

18 Nov, 17:11


ራስን ማወዳደር ፦

👉 እንደዚው ሲባል ቀላል ነገር ሊመስለን ይችላል ነገር ግን በየቀኑ እየገደለን እና ተስፍ ወደመቁረጥ ውስጥ የሚከት ነገር ራስን ከሌላ ሰው ጋር ማወዳደር ነው ምክንያቱም የሰው ልጅ እራሱ ጋር ያለውን እና የተሰጠውን ከማየት ሰው ጋር ያለውን እያየን ማማረር ስለሚቀናን ነው እንጂ የተሰጠን ብንቆጥር የጎደለን የለም ።

👉 እራስህን ማወዳደር ያለብህ ከሌላ ሰው ጋር ሳይሆን ከትላንት ማንነትህ ጋር ነው !!!


@Papa_jona


@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

18 Nov, 17:11


#ዋጋህን_እወቀው!

መነበብ ያለበት አስተማሪ ታሪክ

ሰባኪው የመቶ ብር ኖት ይዟል። እንዲህ ሲል ሰማሁት 'ይህ የብር ኖት እንደታተመ ምንም ዓይነት መጨማደድ አልነበረበትም። ከዚያ በኋላ ግን ሰዎች፦

👉እጽ ለመግዛት ተጠቅመውታል።
👉 ለዝሙት ከፍለውታል።
👉ጭቃ ውስጥ ነበር።
👉ተቀዷል፣
👉ጠርዞቹ ተቆርጠዋል።

ከዚህ ሁሉ ቀኋላ ይህ የመቶ ብር ኖት አሁን ዋጋው ስንት ነው? አሁንም ዋጋው ያኔ አዲስ በነበረበት ጊዜ የነበረው ዋጋ ነው።

አምላካችንም እኛንም የሚያየን እንደዚህ ነው። ያለፈው ታሪካችን ምንም ሆነ ምንም፣ የቱንም ያህል የተጎዳን እንሁን፤ ለእሱ ዋጋችን ያኔ ሲፈጥረን እንደነበረው ነው።' "
👉
#የተሰቀለው_ንጉሥ መጽሐፍ (አዲስ መጽሐፍ)



@Papa_jona


@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

18 Nov, 17:00


አፉን ያልከፈተ አሳ ማንም አያጠምደውም
ስለዚህ 🤫

@Starkuk1

Share
@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

18 Nov, 03:54


እንዴት አደራችሁ 🙏


Share @ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

17 Nov, 17:16


#NLD #No_Laziness_December

13 ቀን ቀረዉ...

@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

17 Nov, 16:57


አስብበት!!🫥

@Papa_jona


@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

17 Nov, 16:43


ናይጄሪያዊው ተጫዋች ቪክቶር ቦኒፌስ ከልምምድ በኋላ ባስ ላይ ሆኖ ገንዘብ ለጠየቁት የሀገሩ ልጆች በሙሉ በአካውንታቸው ዳጎስ ያለ ገንዘብ አስተላልፎላቸዋል🤑

🧐አንተም ጠንክረህ ከሰራል
ከአንተም አልፈህ ለሌላውም ትተርፋለህ😎

🚀So MUST focus on WORK ⚓️


@Papa_jona


@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

17 Nov, 15:03


በመጥፎ ጊዜህ ማን ጥሩ ጓደኛ እንደ ሆነ ትለይበታለህ።

አንተም ለጓደኛህ ጓደኛ ሁንለት

@Papa_jona


@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

17 Nov, 05:09


ፍቅር ድሮ እውር ነበር አሁን አይኑን ታክሞ መኪናህን, ቤትህን , ልብስህን, አካውንትህን ማየት ጀምሯል
@Starkuk1

Share @ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

17 Nov, 03:18


እንዴት አደራችሁ 🙏

@Starkuk1

Share @ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

16 Nov, 16:42


ገንዘብ ካለህ እርዳኝ ይሉሃል
" "ከሌለህ ግን ልርዳህ የሚልህ አንድም ሰው አይኖርም።

🤑Focus on MONEY 💵

@Papa_jona

@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

16 Nov, 15:04


በፈረንጆቹ ከ DECEMBER ወር ጀምሮ በ ኢትዮ ሲግማ አባላት አንድ ቻሌንጅ እንጀምራለን

እሱም ፦

• ጋሴ ማቆም
• ከሴት ጋር መተሻሸት ታቆማለህ
• ጠዋት 11:00 ተነስተህ ስፖርትህን ትሰራለህ
• ሶሻል ሚድያ መጠቀምን ትቀንሳለህ
• አላማህ ላይ ታተኩራለህ
• ከቤተሰብ ጋር በቂ ሰዓት ታሳልፋለህ
• ለብቻህ 30 ደቂቃ ቁጭ ብለህ አስብ
• መፅሀፍ አንብብ

ከተስማማህ እራስህ ላይ ለዉጥ ታያለህ እመነኝ 🤝

@fxabenijr

@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

16 Nov, 14:59


ሁኔታዎች በሁለት እግርህ እንድትቆም አይፈቅዱልህም
ጠንከር በል 💪
_
@Starkuk1

@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

14 Nov, 16:47


@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

02 Nov, 19:40


ወንድ ሁን😈

"SHARE "@ETHIO_SIGMA
@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

24 Oct, 22:21


ሁሉም ስቃይ ትምህርት ይሰጣል እናም
ሁሉም ትምህርት ደሞ ሰውን ይለውጣል


ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ 😈

📲 @Ethio_Sigma ☑️

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

07 Oct, 15:05


አስታውስ ሲግማው 😈ሁሌም ቢሆን አፍህን ከመክፈትህ በፊት አምሮህን ክፍት አርግ።

ሌሎች ስለ አንተ ሲያወሩ ግድ አይስጥህ ምክንያቱም ስራቸው ነው። 👿


#ወንድ ሁን 👿👿👿

SHARE :
@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

11 Sep, 04:16


ከ2016 ምን ተማራቹ እስኪ

እኔ:-
1,ለውጥን ከፈለክ ማቆም ያለብህን ነገር አሁኑኑ ማቆም እንዳለብህ
2,የቀረበህ ሁሉ ወዳጅህ እንዳልሆነ
3,የገንዘብን ሃይል

📲"SHARE "@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

07 Sep, 18:27


ከህይወታችሁ ማስወጣት ያለባችሁ 3 ሰዎች !

1, ውሸታሞችን
2, ለጥቅም ብቻ የሚፈልጓችሁን
3, ለእናንተ ክብር የማይሰጧችሁን

@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

04 Sep, 19:14


ጀግናዉ ከፈጣሪ ጋ ህልምህን ብቻ ስለማሳካት አስብ ሌላው በጊዜዉ ይመጣል !!!😎

"SHARE" @ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

03 Sep, 16:58


ይሄን በልብህ ፃፈው

📲"SHARE "@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

31 Aug, 18:26


●እንቁራሪቶች አብዝተው ስለጮሁ ሀይቁ የነሱ ከመሰላቸው ተሳስተዋል።

ስለ ክብራቸው ዝም ያሉ አሳዎች🐟 ሀይቁ ውስጥ በብዛት አሉና!!

😈ስለዚህ ጀግናው ዝምታ ክብርህ ነው።አትጩህ!!!


"SHARE" @ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

21 Aug, 15:21


ሁሉይም በአንድ ጊዜ ለማድረግ ካልቻልክ

ችግር የለውም 1 በ 1 አድርገው

ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ 😈

📲 @Ethio_Sigma

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

21 Aug, 12:59


ሁሌም ቢሆን የማያሳድግህ እና ለእድገትህ ምንም
የማይጠቅም ቦታ ላይ ራስህን አታባክን!!

ተግባባን ጀግናው 🙌

SHARE" @ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

21 Aug, 05:25


መናገር ፈልገህ ግን ደግሞ መናገር እንደሌለብህ አውቀህ ዝም ካልክ
እመነኝ የመኖር ትርጉም ገብቶሃል!!!.

"SHARE"@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

31 Jul, 18:52


ይሄ ወረቀት አክብሮት ይሰጥሀል

ይዘህ ተገኝ !

ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ😈

@Ethio_Sigma

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

29 Jul, 05:11


ያለምክንያት የሚጠሉህን ሰዎች..

ምክንያት ስጣቸው!!

ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ😈

@Ethio_Sigma

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

26 Jul, 18:35


#RULE

         ራስህን ጠብቅ !💪

•ጊዜህን ለማይጠቅምህ ወሬ አትሸጠው ሁሌም ቢሆን የማያሳድግህ እና ለአድገትህ ምንም የማይጠቅም ቦታ ላይ ራስህን አታባክን ለውጥ የሚጀምረው ራስን ከማዳን ነው እና አትደራደር !

@Ethio_Sigma
@Ethio_Sigma

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

22 Jul, 17:41


ቢል ጌትስ ስለ _ስኬቱ ና ሀብቱ_ ሚስጥር
በአሜሪካ ሾው ላይ ተጠይቆ ሲናገር ✍️
ጋዜጠኛ : ኣለቃዬ የስኬትህ ሚስጥር ምንድነው ?
ቢልጌትስ : ቼክ ኣወጣና የፈለገችውን የብር መጠን
እንድትፅፍ እድል ሰጣት
ጋዜጠኛዋም : ይቅርታ ኣለቃዬ ይህን ለማለት ፈልጌ ኣይደለም ቼኩን መለሰችለት ቢልጌትስም የሰጣትን ቼክ ቀደደውና የስኬቴ ሚስጥር የተሰጠኝን እድል
ስላላባከንኩ እና በኣግባቡ ስለተጠቀምኩ ነው።
አንቺም ይህን የሰጠውሽን ብትቀበይኝ ኖሮ ኣሁን የአለማችን ሀብታሟ ጋዜጠኛ ሴት ትሆኚ ነበር
ብሎ ነገራት 🙌

📲"SHARE "@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

18 Jul, 15:49


እስኪ አስበው ...

አንዲት የሀብታም ልጅ ከአንተ ከባድ ፍቅር ይዟት የልጅቷ አባት ከእሷ ራቅ ብሎ 10 ሚሊዮን ብር ቢሰጥህ 🔥🔥

Just imagine 🫶

"SHARE" @ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

13 Jul, 06:28


እዚህ ምድር ላይ ካሉ ሰዎች መሃል 70% ሴቶች ናቸው እና ረጋ ብለህ አማርጠህ ማግባት ትችላለህ ጊዜው ሲደርስ አትቸኩል ስኬትን አስቀድም!

📲"SHARE "@ETHIO_SIGMA

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

12 Jul, 19:55


ራስን ማስቀደም ራስ ወዳድንት አይደለም አስፈላጊ ነገር እንጂ ።😈🔥

#ወንድ ሁን 👿👿👿

SHARE :@Ethio_sigma

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹

12 Jul, 08:41


sigma ማለት ትርጉሙን ከፊልም አይደለም ማወቅ ያለብህ

Sigma ማለት ባህሪ እና ድርጊት ነዉ
Sigma ማለት በራሱ ሕግ የሚመራ ነዉ
Sigma ማለት ቅድሚያ ለሚገባው ቅድሚያ ሚሰጥ ነዉ
Sigma ማለት ለሁሉም ሰው ክብር ያለው ነዉ
Sigma ማለት ሀይማኖትን የሚወድ የሚከተል ነዉ
Sigma በማንም ሕግ አይመራም የሃይማኖት ካልሆነ በስተቀር

#ETHIO SIGMA

"SHARE" @ETHIO_SIGMA