Amhara Prosperity Party/APP2 @amharaapp Channel on Telegram

Amhara Prosperity Party/APP2

@amharaapp


Amhara Prosperity Party/APP2 (English)

Are you interested in the political landscape of Amhara region in Ethiopia? Look no further than the Amhara Prosperity Party/APP2 Telegram channel! This channel is dedicated to providing up-to-date information about the Amhara Prosperity Party, its policies, and its activities. Whether you are a supporter of the party or simply curious about its role in the region, this channel is the perfect place for you. Join our community of like-minded individuals who are passionate about promoting prosperity and development in Amhara. Stay informed about the latest news, events, and initiatives led by the party. Don't miss out on being part of the conversation and making a difference in the future of Amhara. Join the Amhara Prosperity Party/APP2 Telegram channel today!

Amhara Prosperity Party/APP2

10 Feb, 12:56


የጉባዔ ማስታወሻ!👇
https://youtu.be/janKK_uXQf0
https://youtu.be/janKK_uXQf0

Amhara Prosperity Party/APP2

10 Feb, 12:24


የፖለቲካ ስብራትን የጠገነ 👇
https://youtu.be/wK3UtCf_kgA
https://youtu.be/wK3UtCf_kgA

Amhara Prosperity Party/APP2

09 Feb, 14:03


የአማራ ክልል የኮሪደር ልማት አካል ሆና ጎንደር ጥንታዊነትን ከዘመናዊነት እያቀናጀች ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ያስጀመሩት በጎንደር የሚገኘው የፋሲለደስ እድሳት የኢትዮጵያን የበለጸጉ የሥነ ሕንፃ እና ታሪካዊ ቅርሶች ለመጠበቅ ትልቅ ርምጃ ነው።

እንደ ዩኔስኮ የዓለም ቅርስነት፣ መልሶ ማቋቋሙ ብሔራዊ ኩራትን ያሳድጋል፣ ባሕላዊ ማንነትን ይጠብቃል፣ ለወደፊት የጥበቃ ጥረቶች አርአያ ሆኖ ያገለግላል። የቤተ መንግሥቱን መዋቅር እና ታሪካዊነቱን ጠብቆ መታደሱ የኢትዮጵያን ታሪካዊ ቦታዎች የመጠበቅን አስፈላጊነት አሳይቷል።

መልካም ሰንበት!

👇
https://vm.tiktok.com/ZMksjQBW5/
https://vm.tiktok.com/ZMksjQBW5/

Amhara Prosperity Party/APP2

09 Feb, 12:44


"የተጨበጠ ዉጤት ፤ የሚጠናከር ተግባር ፣ ከቃል እስከ ባህል" 👇( ሙሉ ቪዲዮውን ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ ) 👇
https://youtu.be/BJjW4nslpIE?s
https://youtu.be/BJjW4nslpIE?s

Amhara Prosperity Party/APP2

09 Feb, 11:43


The seventh region featured in this visual series is the Amhara Region.

Corridor development is currently expanding across seven cities in the Amhara region. This initiative is being implemented using the cities’ own resources, public participation, federal support, and various grants. The project, which began in Bahir Dar, Gondar, Dessie, Kombolcha, Debre Berhan, Debre Markos, and Woldia, includes the construction of 32.23 km of roads, 27.04 hectares of green spaces and parks, 3.7 hectares of public squares, 25 km of roadside lighting, and building facade works.

The corridor development is being carried out in different phases within a short timeframe while maintaining quality standards. Gondar, Kombolcha, and Bahir Dar have successfully completed the first phase and are now moving into the second phase.

The initiative includes wide sidewalks, bicycle paths, public plazas for rest and recreation, public toilets, and modern cafeterias in cities like Bahir Dar. Additionally, green spaces over 5 meters wide have been developed on both sides of the corridor. Efforts have also been made to open lake shores for public access.

#PMOEthiopia
https://vm.tiktok.com/ZMksFwN1P/
https://vm.tiktok.com/ZMksFwN1P/

Amhara Prosperity Party/APP2

08 Feb, 12:07


" ፍሬ እያፈራ ነው "👇
https://vm.tiktok.com/ZMkp46FQX/
https://vm.tiktok.com/ZMkp46FQX/

Amhara Prosperity Party/APP2

06 Feb, 16:02


https://twitter.com/AppAmhara/status/1887532098799423760

Amhara Prosperity Party/APP2

06 Feb, 15:45


በግጭት ጠማቂዎች የማይበገር 👇
https://youtube.com/shorts/VqngF0yHr9A
https://youtube.com/shorts/VqngF0yHr9A

Amhara Prosperity Party/APP2

06 Feb, 15:42


የፖለቲካ ጩኸት የማይበግረው👇
https://vm.tiktok.com/ZMkgQ1XSF/
https://vm.tiktok.com/ZMkgQ1XSF/

Amhara Prosperity Party/APP2

04 Feb, 14:56


የፖለቲካ ተቃርኖዎችን የሚያስታርቅ አዲስ ምዕራፍ👇
https://vm.tiktok.com/ZMkbUt8mm/
https://vm.tiktok.com/ZMkbUt8mm/

Amhara Prosperity Party/APP2

04 Feb, 13:45


መች መከነ ቃል ? 👇
https://youtu.be/oIil1BoPYLw
https://youtu.be/oIil1BoPYLw

Amhara Prosperity Party/APP2

04 Feb, 12:45


የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ የጉባኤ ማጠቃለያ አቅጣጫና የአቋም መግለጫ 8ቱ ነጥቦች፦

8ኛ. ዘላቂ እና አዎንታዊ ሰላምን ማረጋገጥ፣

ፓርቲያችን ዘላቂና አዎንታዊ ሰላም የሀገራችን የህልውና መሠረትና የሁለንታናዊ ብልጽግናችን ዓይነተኛ ዋስትና መሆኑን በጥልቀት ይረዳል። በመሆኑም ብልጽግና ፓርቲ በዚህ ጉባኤው የተጀመረው አካታች ሀገራዊ ምክክር በስኬት ተጠናቆ የኢትዮጵያን የዘመናት የፖለቲካ ስንክሳር እንዲዘጋ፣ በልዩነትና በግጭቶች አያያዛችን ላይ ዘላቂ የመፍትሔ መንገዶች እንዲቀይስና ከተቻለም በጋራ ራእያችን ላይ እንዲያግባባን ሂደቱን በሙሉ ልብ ለመደገፍ ወስኗል። ለተጀመረው የሽግግር ፍትሕ ፕሮግራም ተግባራዊነትና ስኬታማነት የሚጠበቅበትን ኃላፊነት በብቃት ለመወጣትም ይሰራል። አዎንታዊ ዘላቂ ሰላማችንን እያስተጓጐሉ ከሚገኙ የታጠቁ ኃይሎች ጋር የሚደረገው ውይይትና ድርድር ተጠናክሮ እንዲቀጥልም ተጨማሪ አቅጣጫዎች አስቀምጧል።

ግጭትን ለማስቀረትና መረጋጋትን ለመፍጠር ሁሉም አመራርና አባል በትኩረት ሊሠራ እንደሚገባ ተስማምተናል። ስለሆነም ለጉባዔያችን ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች ተግባራዊነት ተግተን በመሥራት የሀገራችንን ሰላም ለማረጋገጥና ኅብረ ብሔራዊ አንድነታችንን አጠናክረን ለማስቀጠል ሁላችንም በአንድነትና በጽናት እንቆማለን!!!

#ከቃል_እስከ_ባህል

~•~•
🕊ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም🕊
#amharaprosperityparty
"የጣና ቃልኪዳናችን፤ ለዘላቂ ሰላም እና ለሁለንተናዊ ብልጽግናችን"
•~•~•
ለወቅታዊ ፣ ትክክለኛና አዳዲስ መረጃዎች የፓርቲያችንን የማህበራዊ ገፆች ይወዳጁ።
ትዊተር :- twitter.com/AppAmhara?s=09
ዩቲዩብ :- youtube.com/channel/UCxQ5MOnm-YH514Qdta0Kysg
ቴሌግራም:- t.me/amharaapp
ቲክቶክ፡- tiktok.com/@amharaprosperityparty

Amhara Prosperity Party/APP2

04 Feb, 12:44


የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ የጉባኤ ማጠቃለያ አቅጣጫና የአቋም መግለጫ 8ቱ ነጥቦች፦

7ኛ. ብሄራዊ ጥቅምን ያስቀደመ የውጭ ግንኙነትና ዲፕሎማሲ

ጉባኤያችን ባለፉት ዓመታት ፓርቲያችን በተከተለው ሀገራዊ ክብርን የሚያጎናጽፍና ሀገራዊ አንድነትን የሚያጠናክር የዲፕሎማሲና የውጭ ግንኙነት አቅጣጫ ብሔራዊ ጥቅማችንና ክብራችንን ከፍ ያደርጉ ሥራዎች መፈጸማቸውን በድል ተመልክቶታል። ኢትዮጵያን የብሪክስ አባል ለማድረግ የተካሄደው እልህ አስጨራሽ ትግልና የተገኘው ውጤት የፓርቲያችንና የመሪያችንን ዘመን የዋጀ ብቃት ህያው ማሳያ ነው።

የዘመናት የትውልድ ጥያቄ የነበረውን ዘላቂ የባሕር በር አጀንዳ በዓለም ዐደባባይ ተገቢ ትኩረት እንዲሰጠው ከማድረግ በተጨማሪ ጥያቄዉ ሰላማዊና ዲፕሎማሲያዊ መፍትሔ እንዲያገኝ እየተደረገ ያለውን ጥረትም በከፍተኛ አድናቆት ተመልክተነዋል። ፓርቲያችን የቀረፃቸው የዜጐች ክብር የውጪ ግንኙነት መርሕ በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ዜጎቻችንን ደኅንነትና ክብር በማስጠበቅ ረገድ ያስገኘውን ጥቅምም በሚገባ ገምግመናል። ዲፕሎማሲያችን ከመሽኮርመም እየወጣ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅምና ፍላጎት መርሕንና እውነትን መሠረት ባደረገ ይገባኛል ባይነት መጠየቅና ማስፈጸም የሚያስችሉ ተጨማሪ አቅጣጫዎችን መርምረን ትክክለኛውን መንገድ ቀይሰናል።

በመሆኑም እነዚህ አቅጣጫዎች በብቃት እንዲፈጸሙና ዘላቂ የባሕር በር የማግኘት ፍላጎታችን ሰላማዊና ዲፕሎማሲያዊ ምላሽ እስኪያገኝ በሙሉ ዐቅማችን በተገኘው የዓለም መድረክ ሁሉ በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ቆርጠን መነሣታችንን እናረጋግጣለን!!!

#ከቃል_እስከ_ባህል

~•~•
🕊ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም🕊
#amharaprosperityparty
"የጣና ቃልኪዳናችን፤ ለዘላቂ ሰላም እና ለሁለንተናዊ ብልጽግናችን"
•~•~•
ለወቅታዊ ፣ ትክክለኛና አዳዲስ መረጃዎች የፓርቲያችንን የማህበራዊ ገፆች ይወዳጁ።
ትዊተር :- twitter.com/AppAmhara?s=09
ዩቲዩብ :- youtube.com/channel/UCxQ5MOnm-YH514Qdta0Kysg
ቴሌግራም:- t.me/amharaapp
ቲክቶክ፡- tiktok.com/@amharaprosperityparty

Amhara Prosperity Party/APP2

04 Feb, 12:43


የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ የጉባኤ ማጠቃለያ አቅጣጫና የአቋም መግለጫ 8ቱ ነጥቦች፦

6ኛ. ገቢር ነበብ ፐብሊክ ሰርቪስ ሪፎርም፣ አገልግሎት አሰጣጥን በቴክኖሎጂ ማዘመን፣

ብልጽግና የሀገራችን ሲቪል ሰርቪስ የዕድሜውን ያህል ተቋማዊ ልህቀት ማረጋገጥ አልቻለም ብሎ ያምናል። በመሆኑም አሁን ላይ የጅምላ ሀገራዊ የሲቪል ሰርቪስ ሪፎርም እያደረገ አይደለም። ከዚያ ይልቅ በየደረጃው እየተተገበረ ውጤታማነቱ የተረጋገጠ፤ በዘመናዊ የቴክኖሎጂ ዐቅም መሪነት የተሣሠረ፤ ከሌብነት እና ከብልሹ አሠራር የተላቀቀ፤ ሲቪል ሰርቪስ መገንባት እንዳለበት ፓርቲያችን ያምናል። ለዚህም ተቋማዊ ባህሪን መሠረት ያደረገ፣ ገቢር ነበብ ሪፎርምን ለማሳካት በቁርጠኝነት እና በከፍተኛ ትኩረት እየሠራ ይገኛል።

ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት የተጀመረው ጥረት እንደተጠበቀ ሆኖ የአገልግሎት አሰጣጥና የመልካም አስተዳደር በተለያየ መልክና ደረጃ የሚገለጹ ብልሹ አሠራሮች ሕዝባችንን ለእንግልትና ለእሮሮ እያጋለጡ መሆናቸውን ጉባኤያችን በዝርዝር ገምግሟል። በመሆኑም ዜጎች የሚተማመኑበት የፍትሕ ስርዓት ለመገንባት የተጀመረውን የፍትሕ ሥርዓት ሪፎርም ወደ ተጨባጭ ውጤት ለማሻገር ወስኗል። የሲቪል ሰርቪስ ሪፎርሙን በፍጥነት በመተግበርም የመንግሥትን የማስፈጸምና የአገልግሎት ዐቅም ለማሻሻል ጠንካራ ዐቋም ወስዷል።

ሌብነትንና ብልሹ አሠራርን ለመቆጣጠር በፓርቲያችን መሪነት በየደረጃውና በየዘርፉ ጠንካራ ትግል ከማካሄድ በተጨማሪ በቴክኖሎጂ የተደገፈ ውጤታማ የአሠራር ሥርዓት እንዲዘረጋ አቅጣጫ አስቀምጧል። ስለሆነም ውጤታማ የሆነ ገቢር ነበብ ሪፎርም ለማካሄድ እና በተለይም የሕዝብ ቅሬታ ምንጭ የሆኑ አገልግሎት ሰጪ ዘርፎች ላይ በልዩ ጥናት የአገልግሎት ማስተካከያ ዘርፎች ለማድረግና የሕዝቡን ርካታ ለማሳደግ ፓርቲያችን የወሰደውን ጠንካራ አቋም ለማስፈጸም ሌት ተቀን ለመሥራት ቃል እንነባለን!!!

#ከቃል_እስከ_ባህል

~•~•
🕊ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም🕊
#amharaprosperityparty
"የጣና ቃልኪዳናችን፤ ለዘላቂ ሰላም እና ለሁለንተናዊ ብልጽግናችን"
•~•~•
ለወቅታዊ ፣ ትክክለኛና አዳዲስ መረጃዎች የፓርቲያችንን የማህበራዊ ገፆች ይወዳጁ።
ትዊተር :- twitter.com/AppAmhara?s=09
ዩቲዩብ :- youtube.com/channel/UCxQ5MOnm-YH514Qdta0Kysg
ቴሌግራም:- t.me/amharaapp
ቲክቶክ፡- tiktok.com/@amharaprosperityparty

Amhara Prosperity Party/APP2

04 Feb, 12:41


የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ የጉባኤ ማጠቃለያ አቅጣጫና የአቋም መግለጫ 8ቱ ነጥቦች፦

5ኛ. ብሄራዊነት ገዥ ትርክትን ማስረጽ ፣ ህብረብሄራዊ አብሮነትን ማጠናከር፣

ኅብረ ብሔራዊ አንድነት እንዲጠናከርና የሀገረ መንግሥት ግንባታችን እንዲሳካ ነጣጣይ ትርክቶች ተሸንፈው አስተሣሣሪ ትርክት የበላይነት ማግኘት እንዳለበት እኛ ብልጽግናዎች እናምናለን፡፡ በመሆኑም ብሔራዊነት ገዥ ትርክት ሆኖ በልሂቃን እና በሕዝቡ ዘንድ እንዲሠርጽና ኅብረ ብሔራዊ አንድነታችን እንዲጠናከር እንሠራለን፡፡ ይህንንም የበለጠ ለማሳካት በማኅበረሰባችን መካከል መግባባትን የሚፈጥሩ ልዩ ልዩ ሕዝባዊ ውይይቶች በሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎችና በሁሉም አማራጭ መንገዶች እንዲከናወኑ እናደርጋለን፡፡ በተለያዩ ማኅበረሰቦች መካከል የሕዝብ ለሕዝብ ውይይቶችን በማድረግ የብሔራዊነት ገዥ ትርክት እንዲሠርጽና በሕዝቦች መካከል ትሥሥርና ኅብረ ብሔራዊ አንድነት እንዲፈጠር እንሠራለን፡፡

የሚዲያ ነጻነትና ሐሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንደተጠበቀ ሆኖ፣ አፍራሽ ተልዕኮ ይዘው ሚዲያውን ለግጭት፣ ለብጥብጥና ለወንጀል በሚጠቀሙት አካላት ላይ ሕግ የማስከበር ሥራ እንዲሠራ፤ አበክረን እንታገላለን፡፡ የብልጽግና አመራሮችና አባላት መላውን ሕዝብ በማሳተፍ፣ ማኅበራዊ ሚዲያውን ለገዥ ትርክት ግንባታ፣ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት፣ ለዕውቀት ሽግግር እና የኢትዮጵያን እውነት ለመግለጥ እንደምንጠቀምበት ቃል እንገባለን፡፡

#ከቃል_እስከ_ባህል

~•~•
🕊ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም🕊
#amharaprosperityparty
"የጣና ቃልኪዳናችን፤ ለዘላቂ ሰላም እና ለሁለንተናዊ ብልጽግናችን"
•~•~•
ለወቅታዊ ፣ ትክክለኛና አዳዲስ መረጃዎች የፓርቲያችንን የማህበራዊ ገፆች ይወዳጁ።
ትዊተር :- twitter.com/AppAmhara?s=09
ዩቲዩብ :- youtube.com/channel/UCxQ5MOnm-YH514Qdta0Kysg
ቴሌግራም:- t.me/amharaapp
ቲክቶክ፡- tiktok.com/@amharaprosperityparty

Amhara Prosperity Party/APP2

04 Feb, 12:39


የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ የጉባኤ ማጠቃለያ አቅጣጫና የአቋም መግለጫ 8ቱ ነጥቦች፦

4ኛ. አካታች ማህበራዊ ልማትን ማረጋገጥ፣ ማህበራዊ ብልፅግናን እውን ማድረግ፣

ብልጽግና ማኅበረሰቡ ሁለንተናዊ ደኅንነቱና ክብሩ ተጠብቆለት ማኅበራዊ መስተጋብሩም ለሀገረ መንግሥት ግንባታ አስተዋጽዖ እንዲያበረክት ለማስቻል ሁለንተናዊ ብልጽግናን የሚያረጋግጥ አካታች ማኅበራዊ ልማት ዓላማን ይዞ በቁርጠኝነት እየሠራ ይገኛል። ይህንን ለማረጋገጥ ጥራት ያለው ትምህርት ለትውልድ ሁለንተናዊ ልህቀት ወሳኝ ግብአት መሆኑን ያምናል። በሽታን ቀድሞ መከላከልና አክሞ ማዳን ለጤናማና አምራች ትውልድ ግንባታ ያለዉን ፋይዳም በጥልቀት ይገነዘባል። በዚህ ምክንያት ባለፉት ጥቂት ዓመታት በፓርቲያችን ፕሬዚዳንት ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ አነሣሽነት “ትምህርት ለትውልድ” የሚል ፕሮግራም ተቀርጾ በ2016 እና በ2017 ዓ.ም ብቻ 39 ቢሊዮን ብር የሚገመት የሕዝብ ተሳትፎ ለትምህርት ዘርፍ ልማት አውሏል።

በፓርቲያችን የሚመራው መንግሥት አዲስ የትምህርት ፍኖተ ካርታ አዘጋጅቶ ወደ ሥራ ገብቷል። ይህንኑ ወደ ተጨባጭ ውጤት ለመቀየርም የትውልድ ዕሴት ግንባታ ሥራዎችን አጠናክሮ ለማስቀጠል እና ትውልዱ መቻቻልን፣ ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን፣ ወንድማማችነትን/እኅትማማችነትንና ዐርበኝነትን እየተማረ እንዲያድግ የሚያስችሉ ሥራዎችን ለመሥራት የሚረዳ ሀገራዊ የድርጊት መርሐ ግብር ቀርፀን የምንንቀሳቀስ ይሆናል።

በጤና ዘርፉም የጤና መድኅን ተጠቃሚዎችን የማበራከት፣ ሆስፒታሎችንና የጤና ጣቢያዎችን የማስፋፋት ሥራዎችን ጨምሮ አመርቂ የጥራትና የተደራሽነት የማሻሻያ ርምጃዎች መወሰዳቸውን ጉባኤያችን ተመልክቷል። በተጨማሪም ፓርቲያችን ሰው ተኮር ባህሪውን መሠረት በማድረግ የሕጻናትን እና የአረጋውያንን ሁለንተናዊ መብት እና ጥቅም የሚያስከብሩ፣ የአካል ጉዳተኞችን ሁለንተናዊ መብት፣ ክብርና ደኅንነት የሚያስጠብቁ፣ ዐቅመ ደካሞችን እና ለችግር ተጋላጭ የሆኑ የኅብረተሰብ ክፍሎችን የሚደግፉ ሥራዎች በውጤታማነት መሠራታቸውን አረጋግጠናል። የወጣቶችና የሴቶች ክንፎቻችንንም ከመቼውም ጊዜ በላቀ ደረጃ በማጠናከር ወጣቶችና ሴቶች ሁለንተናዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነታቸው ከማረጋገጥ አኳያ ከፍተኛ መሻሻል መታየቱን አይተናል።

በመሆኑም እነዚህ የጀመርናቸው የማኅበራዊ ልማት ሥራዎቻችን የዕድገትና የፍትሐዊ ተጠቃሚነት ግቦቻችንን በሚያሳካና ማኅበራዊ ብልጽግናን በሚያረጋግጥ መልኩ በከፍተኛ ቁርጠኝነት አጠናክረን እናስቀጥላለን!!!

#ከቃል_እስከ_ባህል

~•~•
🕊ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም🕊
#amharaprosperityparty
"የጣና ቃልኪዳናችን፤ ለዘላቂ ሰላም እና ለሁለንተናዊ ብልጽግናችን"
•~•~•
ለወቅታዊ ፣ ትክክለኛና አዳዲስ መረጃዎች የፓርቲያችንን የማህበራዊ ገፆች ይወዳጁ።
ትዊተር :- twitter.com/AppAmhara?s=09
ዩቲዩብ :- youtube.com/channel/UCxQ5MOnm-YH514Qdta0Kysg
ቴሌግራም:- t.me/amharaapp
ቲክቶክ፡- tiktok.com/@amharaprosperityparty

Amhara Prosperity Party/APP2

30 Jan, 11:31


የለውጥ አመታት የፖሊሲ ማሻሻያዎች፣ የታዩ ተስፋዎች፤ ተጨባጭ ውጤቶች 👇👇
https://youtu.be/JG9zbFEjFqA
https://youtu.be/JG9zbFEjFqA

Amhara Prosperity Party/APP2

29 Jan, 18:52


"ብልፅግና ፓርቲ በመጀመሪያ ጉባኤው በገባው ቃል መሰረት የሴቶች ህፃናትና ወጣቶችን ተጠቃሚነት በማረጋገጥ ተጨባጭ ውጤት አስመዝግቧል"👇
https://youtu.be/nE4-ffa91Yg
https://youtu.be/nE4-ffa91Yg

Amhara Prosperity Party/APP2

29 Jan, 15:43


"በመጀመሪያ ጉባኤ የዴሞክራሲ ስርዓትን ለማጎልበት ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እናቋቁማለን ብለን በገባነው ቃል መሰረት ተግብረናል"👇
https://youtu.be/HW34VsCYigQ
https://youtu.be/HW34VsCYigQ

Amhara Prosperity Party/APP2

29 Jan, 12:50


"ብልጽግና ፓርቲ እየገነባው ያለው ኅብረ ብሔራዊ፣ የጋራ እና የወል ትርክት ለነገም ስንቅ የሚኾን ነው" አቶ ይርጋ ሲሳይ

በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ ፓርቲው ባለፉት ዓመታት በሠራቸው እና እየሠራቸው ባሉ ሥራዎች ዙሪያ ማብራሪያ ሰጥተዋል።

በማብራሪያቸውም ብልጽግና ፓርቲ ኅብረ ብሔራዊ፣ የጋራ እና የወል ትርክት በመገንባት ረገድ ትልቅ ሥራ ሠርቷል ነው ያሉት።

ፓርቲው እየገነባው ያለው ኅብረ ብሔራዊ፣ የጋራ እና የወል ትርክት ለነገም ስንቅ የሚኾን ነው ብለዋል። ኅብረ ብሔራዊ፣ የጋራ እና የወል ትርክቶች በትክክልም ለኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያውያን የሚጥቅሙ ናቸው ነው ያሉት።

አንድነት፣ አብሮነት እና ኅብረ ብሔራዊነት ፍሬ እያፈሩ መኾናቸውንም አንስተዋል። ፓርቲው እየሠራው ያለው ሥራ ለሀገር እና ለሕዝብ የሚጠቅም መኾኑን ነው ያመላከቱት።

ብልጽግና ፓርቲ የሀገርን አንድነት ለማጽናት የጋራ እና የወል ትርክቶች ላይ በትኩረት እንደሚሠራ በተደጋጋሚ መግለጹ ይታወሳል።

~•~•
🕊ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም🕊
#amharaprosperityparty
"የጣና ቃልኪዳናችን፤ ለዘላቂ ሰላም እና ለሁለንተናዊ ብልጽግናችን"
•~•~•
ለወቅታዊ ፣ ትክክለኛና አዳዲስ መረጃዎች የፓርቲያችንን የማህበራዊ ገፆች ይወዳጁ።
ትዊተር :- twitter.com/AppAmhara?s=09
ዩቲዩብ :- youtube.com/channel/UCxQ5MOnm-YH514Qdta0Kysg
ቴሌግራም:- t.me/amharaapp
ቲክቶክ፡- tiktok.com/@amharaprosperityparty

Amhara Prosperity Party/APP2

28 Jan, 12:45


‹‹በኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ብልጽግናን የማምጣት ራዕይን ለማሳካት የሚያስችሉ ውሳኔዎች ይተላለፉበታል…››( የብልጽግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባዔን በተመለከተ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ ( ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ )👇
https://youtu.be/iAbW3WC3px8
https://youtu.be/iAbW3WC3px8

Amhara Prosperity Party/APP2

27 Jan, 15:30


የታዳጊዎች ጥሪ…
ታዳጊዎች ሰላም እና ብልጽግናን አጥብቀዉ ይሻሉ !! https://youtube.com/shorts/F2_9oNqqTiU https://youtube.com/shorts/F2_9oNqqTiU

Amhara Prosperity Party/APP2

26 Jan, 13:31


"ከምንጊዜውም በላይ በጠላት የሚፈራ በዜጎች የሚከበር ኢትዮጵያዊ ሰራዊት እየተገነባ ነው"👇
https://youtu.be/S4YnD0KRSb0
https://youtu.be/S4YnD0KRSb0

Amhara Prosperity Party/APP2

26 Jan, 12:22


የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው በቡርቃ የተሃድሶ ማዕከል ስልጠና የወሰዱ ታጣቂዎች ተመረቁ።

የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው በቡርቃ የተሃድሶ ማዕከል ስልጠና ሲወስዱ የቆዩት ታጣቂዎች በተሳሳተ መንገድ የበደልነውን ማኅበረሰብ ለመካስ ተዘጋጅተናል ብለዋል።

በክልሉ ከአንድ ዓመት በላይ በዘለቀው ግጭት ታጥቀው ወደ ጫካ የገቡ ታጣቂዎች ወደ ሰላም እንዲመጡ ሕዝብ እና መንግሥት ተደጋጋሚ የሰላም ጥሪ ሲያቀርቡ ቆይተዋል። በተለያዩ አካባቢዎች ሲንቀሳቀሱ የነበሩ በርካታ ታጣቂዎችም የሰላም ጥሪውን ተቀብለው ወደ ተሃድሶ ማዕከላት መግባታቸው ይታወሳል።

በአማራ ክልል ከሰሜን ወሎ፣ ከደቡብ ወሎ፣ ከሰሜን ሸዋ፣ ከዋግ ኽምራ ብሔረሰብ እና ከኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩት ታጣቂዎች በቡርቃ የተሃድሶ ማሰልጠኛ ማዕከል በመግባት ስልጠናቸውን አጠናቅቀው ተመርቀዋል።

ታጣቂዎቹ የአማራን ሕዝብ ጥያቄዎች ለማስመለስ በሚል ወደ ጫካ መግባታቸውን ጠቅሰው የተከተሉት መንገድ ግን የተሳሳተ እንደ ነበር አመላክተዋል። በትጥቅ ትግሉ ምክንያት የመጀመሪያው ተጎጂ የክልሉ ሕዝብ በመኾኑ የሰላም መንገድን እንደመረጡም ተናግረዋል።

በስልጠና ቆይታችንም የሕዝብ ጥያቄ በዚህ ሁኔታ እንደማይመለስ ተገንዝበናል ብለዋል። በቀጣይ እስከዛሬ የበደልነውን ማኅበረሰብ ለመካስ ተዘጋጅተናል ያሉት ታጣቂዎቹ የክልሉ መንግሥት ስልጠናውን በማመቻቸት ላደረገላቸው ድጋፍም አመስግነዋል።

የአማራ ክልል ሰላም እና ፀጥታ ቢሮ ምክትል ኀላፊ ደጀኔ ልመንህ የክልሉን መንግሥት እና ሕዝብ የሰላም ጥሪ ተከትሎ በርካታ ታጣቂዎች ወደ ስልጠና ማዕከል እንዲገቡ እየተደረገ መኾኑን ገልጸዋል።

ስልጠናውን ያጠናቀቁ የቀድሞ ታጣቂዎችም በቀጣይ ወደ ማኅበረሰቡ ሲቀላቀሉ የሰላም አምባሳደር ኾነው እንዲሰሩ የሚደረግ መኾኑን ያነሱት ምክትል ቢሮ ኀላፊው በጫካ የሚገኙ ሌሎች የታጠቁ ወገኖችም የሰላም አማራጭን እንዲቀበሉ ጥሪ አቅርበዋል።

በስልጠናው ማጠቃለያ መርሐ ግብር ላይ የተገኙት በሀገር መከላከያ ሰራዊት የሰሜን ምስራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል አሰፋ ቸኮል በበኩላቸው ሰላምን መምረጥ የታላቅነት መገለጫ መኾኑን ጠቁመዋል።

ሌተናል ጄኔራል አሰፋ ቸኮል በጫካ የሚገኙ ሌሎች ታጣቂዎችም የሰላምን መንገድ መርጠው ለሕዝብ እፎይታ እንዲሰሩ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።
•~•~•
🕊ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም🕊
#amharaprosperityparty
"የጣና ቃልኪዳናችን፤ ለዘላቂ ሰላም እና ለሁለንተናዊ ብልጽግናችን"
•~•~•
ለወቅታዊ ፣ ትክክለኛና አዳዲስ መረጃዎች የፓርቲያችንን የማህበራዊ ገፆች ይወዳጁ።
ትዊተር :- twitter.com/AppAmhara?s=09
ዩቲዩብ :- youtube.com/channel/UCxQ5MOnm-YH514Qdta0Kysg
ቴሌግራም:- t.me/amharaapp
ቲክቶክ፡- tiktok.com/@amharaprosperityparty

Amhara Prosperity Party/APP2

25 Jan, 12:07


"ያየነውን ለማሳየት እንተጋለን"👇
https://youtu.be/dAXgTFleEDE
https://youtu.be/dAXgTFleEDE

Amhara Prosperity Party/APP2

24 Jan, 15:42


የጣና ሃይቅ የታንኳ ቀዘፋ ዉብ ትዕይንት
ባሕር ዳር 👇( ሙሉ ቪዲዮውን በዚህ ሊንክ ይመልከቱ 👇
https://youtu.be/OgQNvyHPV4U
https://youtu.be/OgQNvyHPV4U

Amhara Prosperity Party/APP2

21 Jan, 15:34


“ከቃል እስከ ባህል”
•~•~•
•ከነባር እሳቤዎች በመውጣት ተጨባጭ ለውጥ ያመጡ አሰባሳቢ እና አሳታፊ የፖለቲካ እሳቤን በመተግበር፣
•የብዝሃ ዘርፍ ኢኮኖሚ ስርዓትን ወደ ስራ በማስገባት፣
•በሰው ተኮር ተግባራትና በአጠቃላይ ማህበራዊ ዘርፎች ለህዝቦች ተጠቃሚነት ቅድሚያ በመስጠትና በማረጋገጥ፣
•ፕሮጀክቶችን አቅዶ በፍጥነት በመተግበር እና ወደ ስራ በማስገባት፣
•ሁለንተናዊ ሪፎርም በማካሄድ በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚ፣ በማህበራዊና በዓለምአቀፍ ግንኙነት ተሻጋሪ የሆኑ ለውጦች የታዩበት
•አዲስ የፖለቲካ ባህል በማስተዋወቅ የነበረውን የፖለቲካ ስብራት ከመጠገን አኳያ ከፍተኛ ውጤት የተመዘገበበት
•በሀሳብ ልዕልና፣ በአመራር ቁርጠኝነት፣ በተቋም ግንባታ እና በህዝቡ የለውጥ ባለቤትነት በርካታ ስኬቶች የተገኙበት
•በሁሉም የሪፎርም ስራዎች ከተጨባጭ ለውጥ ባሻገር የባህርይና የባህል ሽግግር እውን የሆነበት
•~•~•
ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም
#amharaprosperityparty
"የጣና ቃልኪዳናችን፤ ለዘላቂ ሰላም እና ለሁለንተናዊ ብልጽግናችን"
•~•~•
ለወቅታዊ ፣ ትክክለኛና አዳዲስ መረጃዎች የፓርቲያችንን የማህበራዊ ገፆች ይወዳጁ።
ትዊተር :- twitter.com/AppAmhara?s=09
ዩቲዩብ :- youtube.com/channel/UCxQ5MOnm-YH514Qdta0Kysg
ቴሌግራም:- t.me/amharaapp
ቲክቶክ፡- tiktok.com/@amharaprosperityparty

Amhara Prosperity Party/APP2

21 Jan, 13:19


ብልጽግና ድሀን ይወዳል ፤ ለድሀ ይራራል ።
ድህነትን ግን ይጠላል !👇
https://vm.tiktok.com/ZMkxRLKV2/
https://vm.tiktok.com/ZMkxRLKV2/

Amhara Prosperity Party/APP2

21 Jan, 12:34


የተቀናጀ የተፈጥሮ ሃብት ልማትና ጥበቃ ለሁለንተናዊ ብልጽግናችን !👇
https://youtu.be/ifIpG6Xx_Wk
https://youtu.be/ifIpG6Xx_Wk

Amhara Prosperity Party/APP2

19 Jan, 15:49


"ጥምቀት የሰላም ነጋሪት " ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ 👇( ቪዲዮውን በዚህ ሊንክ ይመልከቱ 👇
https://youtu.be/lWAUIQkGRYI
https://youtu.be/lWAUIQkGRYI

Amhara Prosperity Party/APP2

19 Jan, 15:03


"የጎንደር ህዝብ በእምነት ፣ በጽናት በብርታት " የፕሬዘዳንቱ ቃል በጎንደር ( ቪዲዮውን በዚህ ሊንክ ይመልከቱ 👇
https://youtu.be/DGqZAbrZPKM
https://youtu.be/DGqZAbrZPKM

Amhara Prosperity Party/APP2

19 Jan, 12:31


ለልማትና እድገት የሚተጋ አመራር መጥቷል። 
እናንተ ሰላማችሁን አጽኑ👇
https://vm.tiktok.com/ZMkHTbnvB/
https://vm.tiktok.com/ZMkHTbnvB/

Amhara Prosperity Party/APP2

18 Jan, 14:12


https://twitter.com/AppAmhara/status/1880618551159259463?t=2jiJUIgWQR5ElJPURErgRg&s=35

Amhara Prosperity Party/APP2

18 Jan, 12:20


https://twitter.com/yirgasisayethio/status/1880584032448401872?t=a2JtQPt28j97oxOHNp6qwQ&s=19

Amhara Prosperity Party/APP2

18 Jan, 10:49


https://twitter.com/AregaKebde/status/1880568108592820295?t=h7tTGcFdTcKXF-WV_Aks7Q&s=19

Amhara Prosperity Party/APP2

17 Jan, 16:23


ፋሲል አብያተ መንግስታት ትናንት እና ዛሬ ለንጽጽር👇 ንጽጽሩን በዚህ ሊንክ በመግባት ይመልከቱ👇
https://youtu.be/4bk1m8-ocUI
https://youtu.be/4bk1m8-ocUI

Amhara Prosperity Party/APP2

17 Jan, 15:30


የብልጽግና ፓርቲ ዓላማ የበለጸገች ኢትዮጵያን እውን ማድረግ ነው።
https://vm.tiktok.com/ZMkuvfKHC/
https://vm.tiktok.com/ZMkuvfKHC/

Amhara Prosperity Party/APP2

17 Jan, 14:47


የእኛ ልካችን ነጻነትና ቅኝ አለመገዛትብቻ ?👇
https://vm.tiktok.com/ZMku79CqP/
https://vm.tiktok.com/ZMku79CqP/

Amhara Prosperity Party/APP2

17 Jan, 14:17


https://twitter.com/AregaKebde/status/1880257963954434490

Amhara Prosperity Party/APP2

17 Jan, 11:34


እኛ እና ልካችን 👇
https://youtube.com/shorts/4mvAUNZwp4s
https://youtube.com/shorts/4mvAUNZwp4s

Amhara Prosperity Party/APP2

15 Jan, 19:57


"ጎንደር ጎንደርን መስላ አየኋት"👇
(ቪዲዮውን በሊንኩ ይመልከቱ )👇
https://youtu.be/n_QMSaLtHVE
https://youtu.be/n_QMSaLtHVE

Amhara Prosperity Party/APP2

15 Jan, 14:16


"ጎንደር ትደምቃለች፣ጎንደር ተጣርታለች"👇
https://vm.tiktok.com/ZMkmbqP7r/
https://vm.tiktok.com/ZMkmbqP7r/

Amhara Prosperity Party/APP2

13 Jan, 15:56


"የሕዝባችንን ሰላም ለማረጋገጥ ዝግጁ ነን" ተመራቂ ሚሊሻዎች👇
https://youtu.be/_ayyGIw5WIs?s
https://youtu.be/_ayyGIw5WIs?s

Amhara Prosperity Party/APP2

13 Jan, 14:50


አርበኝነታችን፣ ቃላችን በላባችን!👇

https://youtu.be/NvyU6LKc52E?si
https://youtu.be/NvyU6LKc52E?si

Amhara Prosperity Party/APP2

13 Jan, 12:40


https://twitter.com/AppAmhara/status/1878783817890357655?t

Amhara Prosperity Party/APP2

10 Jan, 15:19


‹‹ ተስፋ አለን ››
‹‹ የሚተጉ እጆች ›› ፤ በቅርብ ቀን ይጠብቁን
https://vm.tiktok.com/ZMkPGC2Dd/
https://vm.tiktok.com/ZMkPGC2Dd/

Amhara Prosperity Party/APP2

09 Jan, 13:22


የሰው ተኮር ተግባራቶቻችን ለዜጎች ሁለንተናዊ ሀሴትና ብልጽግና !!
የታደሱ ቤቶች ፤ የታበሱ እንባዎች !
👇ክፍል 02👇

https://vm.tiktok.com/ZMkPFUeMJ/
https://vm.tiktok.com/ZMkPFUeMJ/

Amhara Prosperity Party/APP2

09 Jan, 11:29


የሰው ተኮር ተግባራቶቻችን ለዜጎች ሁለንተናዊ ሀሴትና ብልጽግና !!
•~•~•
የታደሱ ቤቶች ፤ የታበሱ እንባዎች !
👇ክፍል 01👇
https://vm.tiktok.com/ZMkPRqQ25/
https://vm.tiktok.com/ZMkPRqQ25/

Amhara Prosperity Party/APP2

25 Dec, 15:36


የብልጽግና ፓርቲ 2ኛ ጉባዔ ቅድመ-ዝግጅት👇

https://youtube.com/shorts/adTZeujJi9A?si=gQyiqhjaWhXtjkQ4

https://youtube.com/shorts/adTZeujJi9A?si=gQyiqhjaWhXtjkQ4

Amhara Prosperity Party/APP2

25 Dec, 13:13


ብልፅግና ፓርቲ ለህዝብ ቃል በገባው መሰረት በዘላቂ ሰላም ግንባታና አካታች ልማት ስኬቶችን አስመዝግቧል- የፓርቲው ምክትል ፕሬዝዳንትና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ብልፅግና ፓርቲ ለህዝብ ቃል በገባው መሰረት በዘላቂ ሰላም ግንባታና አካታች ልማት አበረታች ስኬቶችን ማስመዝገቡን የፓርቲው ምክትል ፕሬዝዳትና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ።

የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በመደበኛ ስብሰባው ከመከረባቸው አጀንዳዎች መካከል ሰላምና ልማት ዋነኞቹ መሆናቸውንም ተናግረዋል።

በብልፅግና ፓርቲ የሚመራው መንግሥት ኢትዮጵያን ከግጭት አዙሪት ለማላቀቅ ጠንካራና ቅቡልነት ያለው ሀገረ መንግሥትና አወንታዊ ሰላም ግንባታ ላይ ብዙ ርቀት መጓዙን አንስተዋል።

ለውጡ ያልተዋጠላቸው አካላት የፈጠሯቸውን ግጭቶች በድርድርና በውይይት ማርገቡንም ገልጸዋል።

ለአወንታዊ ሰላም ግንባታ መሳካትም ችግሮችን በሀገራዊ ምክክር ለመፍታት፣ የሽግግር ፍትህና የተሃድሶ ተግባራትን ለማከናወን ተግባራዊ ቁርጠኝነቱን በማሳየት ላይ ነው ብለዋል።

መንግሥት ታጥቀው ለሚንቀሳቀሱ አካላት ባደረገው ጥሪ መሰረት በኦሮሚያና በአማራ ክልሎች በርካታ የታጠቁ ቡድኖች ወደ ሰላም በመምጣት የሀገር ጸጥታና ልማትን ለማረጋገጥ ዋነኛ ተዋናይ በመሆን ላይ እንደሚገኙ አብራርተዋል።

ብልፅግና ፓርቲ የሚመራው መንግሥት ባለፉት ዓመታት ከጎረቤት ሀገራት ጋር ያለውን ሰላማዊ ግንኙነት በማጠናከር ከአንድም ሀገር ጋር ግጭት አለመግባቱንም በስኬት አንስተዋል።

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ አክለውም፥ የሀገርን ሰላምና ደህንነት በዘላቂነት የሚያስጠብቁ ጠንካራ የፀጥታ ተቋማት መገንባታቸውን ገልጸዋል።

ፓርቲው በአንደኛ ጉባኤው ህዝብን ማዕከል ያደረጉ የብዝኃ ዘርፍ የኢኮኖሚ ልማቶችን እንደሚተገብር ቃል መግባቱን አውስተው፥ በዚሁ መሰረት አመርቂ ውጤቶች መመዝገባቸውን ገልጸዋል።

ለአብነትም በግብርናው ዘርፍ ምርታማነትን በማሳደግ ከውጭ የሚገባ ስንዴን ሙሉ ለሙሉ ለማስቀረት የገባውን ቃል መፈጸሙን ጠቅሰው፥ አሁን ላይ ወደ ውጭ መላክ ተጀምሯል ብለዋል።

በቱሪዝም ዘርፉም በገበታ ለሀገር ፕሮጀክቶች የኢትዮጵያን ገፅታ የቀየሩ አዳዲስ የቱሪዝም መዳረሻዎች በጥራትና በፍጥነት መተግበራቸውን አንስተዋል።

በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ቁመው የነበሩ ፋብሪካዎች ስራ መጀመራቸው፣ ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን መተካት፣ እና የማዕድን ዘርፉ ላይ መሰረታዊ ለውጦች መምጣታቸውንም ጠቅሰዋል።

እንደ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገለጻ ፥ፓርቲው የህዝብ አገልግሎት አሰጣጥን ለማሻሻል በገባው ቃል መሰረት የመንግሥት አገልግሎቶችን ወደ ዲጅታል በማስገባት ሲቪል ሰርቪሱን ሪፎርም ማድረግ ጀምሯል።

ፓርቲው እንደ ሀገር ያልተሻገርናቸውን ችግሮች በመፍታት አካታች የኢኮኖሚ እድገት፣ ዘላቂ ልማትና ሰላም ላይ ያስመዘገባቸውን ውጤቶች አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልጸዋል።

ኢትዮጵያን እምቅ ጸጋዋን በመጠቀም ወደ ከፍታዋ ለመውሰድ ልዩነቶችን በውይይት መፍታት እና በተባበረ ክንድ ልማት ላይ ትኩረት ማድረግ የብልፅግና ቀዳሚ አጀንዳ መሆኑንም አረጋግጠዋል።

#Prosperity

Amhara Prosperity Party/APP2

25 Dec, 12:09


የብልጽግና ፓርቲ ጉባኤ ከጥር 23 እስከ 25 ይካሄዳል - ክቡር አቶ አደም ፋራህ

2ኛው የብልጽግና ፓርቲ ጉባኤ ከጥር 23 እስከ 25 ቀን 2017 ዓ.ም እንደሚካሄድ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት እና ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ አደም ፋራህ ተናገሩ።

በአንደኛው ታሪካዊ የብልጽግና ፓርቲ የተቀመጡ አቅጣጫዎች እና ውሳኔዎችን በመፈጸም በኩል አበረታች ሥራዎች መፈጸማቸውን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ አደም ፋራህ ተናግረዋል።

ባለፈው የፓርቲው ጉባኤ የተቀመጡ አቅጣጫዎች በኢኮኖሚ፣ በፖለቲካዊ፣ በማህበራዊ፣ በዲፕሎማሲ፣ በአሰባሳቢ ትርክት ማዳበር፣ በሰላም እና ደህንነት እና በመሰል ሃገራዊ አጀንዳዎች ላይ የተቀመጡ አቅጣጫዎችን በመፈጸም ፓርቲው ለሕዝብ የገባቸውን ቃሎች በማክበር እና በመፈጸም ላይ እንደሚገኝ አንስተዋል።

በኢኮኖሚው የሃገር በቅል የኢኮኖሚ ማሻሻያዎችን በመተግበር እና የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲን በተመተግበር ተጨባጭ ለውጥ የታየባቸው ሥራዎችን ማከናወን መቻሉን ጠቅሰዋል።

የአቅም መገንባት ስራዎች መሰራታቸውን አፈጻጸምን መሰረት በማድረግ የማበረታቻ እና የእርምት እርምጃ መወሰዱን ተናግረዋል።

ሀገራዊ አንድነትን ለማጠናከር ጠንካራ የፌደራል ስርዓት እንዲፈጠር መሰራቱን ጠቅሰዋል።

የፖለቲካ ምህዳሩን ከማስፋት አንጻርም አበረታች ሥራዎች መሰራታቸውን እና በኢትዮጵያ የሚገኙ የፖለቲካ ፓርቲዎች ቀርበው የሚነጋገሩበት ምህዳር መፈጠሩን አንስተዋል።

በሂደቱ ያጋጠሙ ከሰላም ከጽንፈኝነት ጋር የተያያዙ እና መሰል ሰው ሰራሽ እና ተፈጥሯዊ ፈተናዎችን በመቋቋም ሥኬቶች መመዝገባቸውንም ተናግረዋል።

ለ2ኛው ጉባኤ ዝግጅትም ኮሚቴ ተዋቅሮ እየተሰራ መሆኑን ተናግረዋል።

#prosperity

~•~•
🕊ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም🕊
#amharaprosperityparty
"የጣና ቃልኪዳናችን፤ ለዘላቂ ሰላም እና ለሁለንተናዊ ብልጽግናችን"
•~•~•
ለወቅታዊ ፣ ትክክለኛና አዳዲስ መረጃዎች የፓርቲያችንን የማህበራዊ ገፆች ይወዳጁ።
ትዊተር :- twitter.com/AppAmhara?s=09
ዩቲዩብ :- youtube.com/channel/UCxQ5MOnm-YH514Qdta0Kysg
ቴሌግራም:- t.me/amharaapp
ቲክቶክ፡- tiktok.com/@amharaprosperityparty

Amhara Prosperity Party/APP2

24 Dec, 14:49


"አሁንም በራችን ክፍት ነው"👇
https://vm.tiktok.com/ZMkrcPWd7/
https://vm.tiktok.com/ZMkrcPWd7/

Amhara Prosperity Party/APP2

24 Dec, 14:14


‹‹የአማራ ህዝብ በሃገራዊ ምክክሩ ሙሉ ተሳትፎ እንዲያደርግና የዘመናት ጥያቄዎቹ በውይይት፣ በድርድር እና ሰጥቶ በመቀበል መርህ እንዲፈቱ የሚጠበቅብንን ሁሉ ለመወጣት ተዘጋጅተናል››

በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች

በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት የምክክር መድረክ በባህር ዳር ከተማ ተካሂዷል።

በምክክር መድረኩ ላይ በክልሉ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች ተሳትፈውበታል።

የጋራ ምክር ቤቱ በወቅታዊ የሰላም እና ፀጥታ እንዲሁም በሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ተሳትፎ እና ሚና ላይ በጋራ ለመስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ በመምከር የመፍትሄ አቅጣጫዎችን ማስቀመጥ መቻላቸው ተገልጿል።

የመድረኩ ማጠቃለያ ላይ የጋራ መግለጫ የሰጡት የፖለቲካ ፓርቲዎች እንዳሉት በአማራ ክልል ባለፉት 15 ወራት የተከሰተው ግጭት በሰላማዊ መንገድ እንዲፈታና እንዲቋጭ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሂዷል።

የአማራ ህዝብ ጥያቄዎች የሚፈቱት በውይይት እና በሰላማዊ ትግል ብቻ መሆኑን እናምናለን ያሉት የፖለቲካ ፓርቲዎቹ ከሰላም ውጭ ያለው አካሄድ ግን የህዝብን ፍላጎት የማያሟላ እና የሚቃረን መሆኑን ተናግረዋል።

የመንግስትን የሰላም ጥሪና እንቅስቃሴ እንደሚደግፉ እና ሰላምን ለማረጋገጥ ሚናቸውን ለመወጣት እንደሚሰሩም በመግለጫቸው አመልክተዋል።

የሃገራዊ ምክክር ኮሚሽን እንደምርጫ በየአምስት ዓመቱ የማይመጣ ታላቅ ዕድል እና የለውጡ አካል መሆኑን በመገንዘብ ልንጠቀምበት ተዘጋጅተናል ያሉት አመራሮቹ በዚህም የምክር ቤቱ አባላት ኮሚሽኑን በመደገፍ፣ በሒደቱም የነቃና የበቃ ተሳትፎ በማድረግ ለስኬታማነቱ ያልተቆጠበ ድጋፍ ለማድረግ ተስማምተናል ሲሉ ተናግረዋል።

የፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራ መግለጫቸው እንዳሉት የአማራ ህዝብ በሃገራዊ ምክክሩ ሙሉ ተሳትፎ እንዲያደርግና የዘመናት ጥያቄዎቹ በውይይት፣ በድርድር እና ሰጥቶ በመቀበል መርህ እንዲፈቱ የሚጠበቅብንን ሁሉ ለመወጣት ተዘጋጅተናል ብለዋል።

አገራዊ ምክክሩ የተሳካ እንዲሆን የሚጠበቅብንን የላቀ ሚና በመወጣት ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት የምክር ቤቱ አባላት በትኩረት ለመስራት የጋራ አቅጣጫ አስቀምጠናል ሲሉ ገልጸዋል።

ታጥቀው የሚንቀሳቀሱ ሀይሎች በሰላማዊ መንገድ ጥያቄዎቻቸውን እንዲያቀርቡ፣ በሃገራዊ ምክክሩም እንዲሳተፉ እና ችግሮችን በውይይትና በድርድር እንዲፈቱ እና ግጭቱም እንዲቋጭ በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ስም ጥሪ አስተላልፈዋል።

~•~•
🕊ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም🕊
#amharaprosperityparty
"የጣና ቃልኪዳናችን፤ ለዘላቂ ሰላም እና ለሁለንተናዊ ብልጽግናችን"
•~•~•
ለወቅታዊ ፣ ትክክለኛና አዳዲስ መረጃዎች የፓርቲያችንን የማህበራዊ ገፆች ይወዳጁ።
ትዊተር :- twitter.com/AppAmhara?s=09
ዩቲዩብ :- youtube.com/channel/UCxQ5MOnm-YH514Qdta0Kysg
ቴሌግራም:- t.me/amharaapp
ቲክቶክ፡- tiktok.com/@amharaprosperityparty

Amhara Prosperity Party/APP2

24 Dec, 11:46


https://twitter.com/yirgasisayethio/status/1871522412921307595?t=vQ5x0GYxaxnxqEQSmUxE0A&s=19

Amhara Prosperity Party/APP2

24 Dec, 11:40


መደመር ሀገሪቱ የገጠሟትን ችግሮች በመፍታት ዘላቂነት ለማረጋገጥ ይረዳል።👇

https://vm.tiktok.com/ZMkrtXuXb/
https://vm.tiktok.com/ZMkrtXuXb/

Amhara Prosperity Party/APP2

21 Dec, 14:44


ህዝባችን" ነጻ አውጪ" አያስፈልገውም ፤ ወደቀልባችን እንመለስ"👇

https://youtu.be/_hwDkz7gEcE?s
https://youtu.be/_hwDkz7gEcE?s

Amhara Prosperity Party/APP2

20 Dec, 16:24


https://twitter.com/AppAmhara/status/1870137640315474409

Amhara Prosperity Party/APP2

19 Dec, 14:00


"በክልሉ ሕዝብ ኮርተናል፣ ምስጋናም ይገባዋል"👇
https://youtu.be/-kxzPJqeAlY
https://youtu.be/-kxzPJqeAlY

Amhara Prosperity Party/APP2

15 Dec, 14:38


ከአማራ ህዝብ እሴትና ስነልቦና ያፈነገጠ👇
https://vm.tiktok.com/ZMkY9p8W6/
https://vm.tiktok.com/ZMkY9p8W6/

Amhara Prosperity Party/APP2

15 Dec, 08:14


የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በጎንደር ከተማ አሥተዳደር የሚገኙ የመስኖ እና የሌማት ትሩፋት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው።

የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል፣ በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኅላፊዎች ናቸው በጎንደር ከተማ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ የሚገኙት።

•~•~•
🕊ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም🕊
#amharaprosperityparty
"የጣና ቃልኪዳናችን፤ ለዘላቂ ሰላም እና ለሁለንተናዊ ብልጽግናችን"
•~•~•
ለወቅታዊ ፣ ትክክለኛና አዳዲስ መረጃዎች የፓርቲያችንን የማህበራዊ ገፆች ይወዳጁ።
ትዊተር :- twitter.com/AppAmhara?s=09
ዩቲዩብ :- youtube.com/channel/UCxQ5MOnm-YH514Qdta0Kysg
ቴሌግራም:- t.me/amharaapp
ቲክቶክ፡- tiktok.com/@amharaprosperityparty

Amhara Prosperity Party/APP2

14 Dec, 12:49


“እርስ በእርስ ከመገዳደል የሚገኝ ጥቅም የለም”👇
https://vm.tiktok.com/ZMkFwLLhD/
https://vm.tiktok.com/ZMkFwLLhD/

Amhara Prosperity Party/APP2

13 Dec, 13:40


ጥቆማ ፡-
ይህ የብልጽግና ፓርቲ ኢንስፔክሽንና ስነምግባር ይፋዊ የፌስቡክ ገፅ ነዉ ፡፡ በመሆኑም ገፁን Follow/Like በማድረግ ወቅታዊ እና አዳዲስ መረጃዎችን እንድትካፈሉ በአክብሮት እንጋብዛለን ፡፡

‹‹የጣና ቃልኪዳናችን፤ ለዘላቂ ሰላም እና ለሁለንተናዊ ብልጽግናችን››

•••
በዚህ ሊንክ የገጹ ቤተሰብ ይሁኑ።
https://www.facebook.com/profile.php?id=100069312185500&mibextid=ZbWKwL

Amhara Prosperity Party/APP2

13 Dec, 12:01


Remarkable diplomatic milestone! 👇

https://twitter.com/AppAmhara/status/1867537752893665586

Amhara Prosperity Party/APP2

13 Dec, 11:30


Remarkable diplomatic milestone!👇

https://youtube.com/shorts/tVY-Emoudkg

https://youtube.com/shorts/tVY-Emoudkg

Amhara Prosperity Party/APP2

12 Dec, 08:44


https://twitter.com/AregaKebde/status/1867128058743787823

Amhara Prosperity Party/APP2

11 Dec, 15:58


"የአማራ ክልል ሕዝብ የገጠሙትን ችግሮች ተሻግሮ ለሀገራችን ልዕልና መረጋገጥ መሠረት እየኾነ ነው"
ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ/ር )
👇
https://youtu.be/1LHqQ_P58os
https://youtu.be/1LHqQ_P58os

Amhara Prosperity Party/APP2

08 Dec, 15:19


“የሴራ ትጥቃችንን ፈተን ....👇
https://youtu.be/wQCZCy0dHfA
https://youtu.be/wQCZCy0dHfA

Amhara Prosperity Party/APP2

08 Dec, 14:18


የኢትዮጵያ የማንሰራራት ዘመን ጅማሮ በፍጥነት እንዲጓዝ 👇
https://youtu.be/5cUzUIZR-P0
https://youtu.be/5cUzUIZR-P0

Amhara Prosperity Party/APP2

08 Dec, 13:30


በገጠር የምንሰራው ስራ በከተማ ከምንሰራው ስራ ጋር መያያዝ አለበት👇
https://youtu.be/aoY1qYlXwDo
https://youtu.be/aoY1qYlXwDo

Amhara Prosperity Party/APP2

07 Dec, 10:09


የጥንካሬያችን ምንጭ የእድገታችን ምሰሶ 👇
https://vm.tiktok.com/ZMkRXqQxo/
https://vm.tiktok.com/ZMkRXqQxo/

Amhara Prosperity Party/APP2

06 Dec, 16:02


https://www.tiktok.com/@amharaprosperityparty/video/7445314121526004998?_

Amhara Prosperity Party/APP2

03 Dec, 15:32


ሰላም የአሸናፊዎች ምርጫ ነው!!
•••
🕊ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም🕊
•••
#amharaprosperityparty
"የጣና ቃልኪዳናችን፤ ለዘላቂ ሰላም እና ለሁለንተናዊ ብልጽግናችን"
•••
ለወቅታዊ ፣ ትክክለኛና አዳዲስ መረጃዎች የፓርቲያችንን የማህበራዊ ገፆች ይወዳጁ።
ትዊተር :- twitter.com/AppAmhara?s=09
ዩቲዩብ :- youtube.com/channel/UCxQ5MOnm-YH514Qdta0Kysg
ቴሌግራም:- t.me/amharaapp
ቲክቶክ፡- tiktok.com/@amharaprosperityparty

Amhara Prosperity Party/APP2

02 Dec, 15:31


"አግላይነትን ያስወገደ፣ አካታችነትንና ፍትሀዊ ተጠቃሚነትን ያረጋገጠ"👇

https://youtu.be/oCKJLzPI0UM
https://youtu.be/oCKJLzPI0UM

Amhara Prosperity Party/APP2

02 Dec, 13:46


እናመሰግናለን 👇
https://youtu.be/ZcZ75noa1mM
https://youtu.be/ZcZ75noa1mM

Amhara Prosperity Party/APP2

02 Dec, 12:02


"ለሰላም እጅ በሰጠ ላይ የበቀል እርምጃን አንመርጥም" ብርጋዴር ጄኔራል አዲሱ መሐመድ

በአማራ ክልል ሰሜን ጎጃም ዞን የባሕር ዳር ዙሪያ ወረዳ የይነሣ ሦስቱ ቀበሌ ነዋሪዎች የሰላም ውይይት አካሄደዋል።

የውይይቱ ተሳታፊ የሀገር ሉዓላዊነት ሲደፈር የአማራ ክልል ነዋሪ ጨርቄን ማቄን ሳይል በመዝመት ሀገርን አጽንቷል ነው ያሉት። ሰላም ከሌለ አርሶ ማፈስ፣ ነግዶ ማትረፍ፣ ወልዶ መሳም እና ኩሎ መዳር የለም፤ ሰላም ሙሉ በሙሉ እንዲሰፍን ሁሉም የበኩሉን ድርሻ መወጣት ይገባዋል ነው ያሉት አስተያየት ሰጪው።

ሌላው የውይይቱ እድምተኛ እንዳሉት ሰላም የሚጠቅመው ማኅበረሰቡን ነው። በመኾኑም ሰላምን ማን ያሰፍናታል? ማንስ ጠብቆ ያጸናታል? ከተባለ ማኅበረሰቡ ነው ።

ሰላም በደፈረሰ ጊዜ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ሕይዎቱን ቤዛ እያደረገ ኅብረተሰቡን ስለሰላም ሲያወያይ ቆይቷል፤ ይህም የሕዝብ ወገንተኛነቱን አሳይቷል ብለዋል ነዋሪው። ሰላም በእያንዳንዳችን እጅ ውስጥ ነው፤ እንዲህ በዓደባባይ በችግሮች ዙሪያ ተወያይተን ስንግባባም ቀበሌያችን ሰላም ይኾናል ነው ያሉት ።

በየጊዜው የምናነሳው የአፈር ማዳበሪያ ይቅረብልን ጥያቄ አዎንታዊ ምላሽ አለማግኘቱ አንዱ የሰላም አዋኪ ምክንያት ነውም ብለዋል።

"ሰላማችንን የሚያደፈርሱ በሁለት ቢላ የሚበሉ ሰዎች አሉ" ሲሉም ጠቁመዋል። ሰላም አደፍራሽ የኾኑትን ማጣራት እንደሚያስፈልግም አስተያዬት ሰጪው ጠቁመዋል።

"ጫካ የገቡ ሰዎችን ተሳስታችኋል ብለን መክረን እናምጣ ብንል የጸጥታ ኃይሉ በይቅርታ ይቀበላቸዋል ?" የሚል ጥያቄ ከውይይቱ ተሳታፊዎች ተነስቷል።

አቶ አለባቸው የተባሉ ግለሰብ በሰላም እጦት የሰው ሕይዎት ጠፍቷል ብለዋል። አሁን ግን ሰላም በመስፈኑ 24 ሰዓት ትራፊኩ ክፍት በመኾኑ ሰው ሰርቶ መኖር ጀምሯልና ሁላችንም ለሰላም ዘብ መቆም አለብን ብለዋል። በጥምር የጸጥታ ኃይሉ እና በማኅበረሰቡ ጥረት እየመጣ ያለውን ሰላም የመጠበቅ ግዴታ አለብንም ነው ያሉት የውይይቱ ተሳታፊዎች።

በችግሮች ዙሪያ ተገናኝቶ መወያዬት ለውጤት ያበቃል ያሉት የሰሜን ጎጃም ዞን አሥተዳደር የሰላም እና ጸጥታ መምሪያ ኃላፊ አቶ ገብረሥላሴ ታዘብ ከአንድ ዓመት ላላነሰ ጊዜ የአካባቢው ማኅበረሰብ እርስ በርሱ ይጠራጠር ነበር። አሁን ግን የሀገር መከላከያ ሠራዊት የሀገር ዳር ድንበር ከመጠበቅ አልፎ የእያንዳንዱን ህልውና በመጠበቅ ሰላም ሰፍኗል።

በውይይቱ ላይ በሀገር መከላከያ ሠራዊት የምሥራቅ ዕዝ የኮር ዋና አዛዥ እና የሰሜን ጎጃም ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ብርጋዴር ጄኔራል አዲሱ መሐመድ ሰብል አምራች በኾነው ጎጃም ጦርነት መነሳቱ ያሳዝናል ብለዋል። ብርጋዴር ጄኔራል አዲሱ በሰከነ ውይይት ግጭቱ ተቋጭቶ የሰውን ሕይዎት፣ ሃብት እና ንብረት ከውድመት መታደግ ይገባል፤ ትርፍ ያለው ከውይይት እንጅ ከጦርነት አይደለም ብለዋል።

የሀገር መከላከያ ሠራዊት ንጹሀንን አይገድልም፣ ተቋማትን አያወድምም ያሉት ብርጋዴር ጄኔራሉ ከራሱ ዜጋ ባለፈ በሱዳን፣ ሶማሊያ፣ ላይቤሪያ፣ ኮሪያ፣ ብሩንዲ ሄዶ የተከበረው ቋንቋ ችሎ ሳይኾን ከራሱ በፊት ለሕዝብ ክብር የሚል ጽኑ እሴት መርኹ በመኾኑ ነው ብለዋል።

በአጓጉል ቅስቀሳ ተነስቶ ሀገር እና ሕዝብን የበደለም ቢኾን በጥፋቱ ተቆጭቶ ለሰላም እጅ ከሰጠ ለሕዝብ ስንል በሰላም እንቀበለዋለን፤ የበቀል እርምጃንም አንመርጥም፤ የሰው ሕይወት ማዳን እንጅ መግደል አላማችን አይደለምና ብለዋል።

Amhara Prosperity Party/APP2

02 Dec, 11:01


ብልፅግና አካታች እና አቃፊ ስርዓት ገንብቷል!

#prosperity
#amharaprosperityparty
#አምስትየስኬትዓመታት

https://twitter.com/AppAmhara/status/1863537715335004583

Amhara Prosperity Party/APP2

01 Dec, 15:47


'ብልጽግና' የሚለው ስያሜ የወል እውነት ነው👇
https://youtu.be/L003WdMhSgI
https://youtu.be/L003WdMhSgI

Amhara Prosperity Party/APP2

01 Dec, 13:25


መደመር መንገዳችን ፤ ብልጽግና መዳረሻችን 👇
https://vm.tiktok.com/ZMhEvgMCU/
https://vm.tiktok.com/ZMhEvgMCU/

Amhara Prosperity Party/APP2

01 Dec, 11:43


ወንድሞቻችን በዚህኛው መንገድ ኑ 👇
https://vm.tiktok.com/ZMhEnPJW9/
https://vm.tiktok.com/ZMhEnPJW9/

Amhara Prosperity Party/APP2

01 Dec, 11:17


ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ👇

https://youtube.com/shorts/DtKpQDzvHXw

Amhara Prosperity Party/APP2

29 Nov, 14:23


አምስት የስኬት ዓመታት👇
https://vm.tiktok.com/ZMhK85bNr/
https://vm.tiktok.com/ZMhK85bNr/

Amhara Prosperity Party/APP2

29 Nov, 14:22


የሐሳብ ልዕልና፤ ለሁለንተናዊ ብልፅግና!
አምስት የለውጥ ዓመታት!

የብልፅግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት ምሥረታ በዓል ክልላዊ የማጠቃለያ መርሐ ግብር- በምስል

•~•~•
🕊ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም🕊
#amharaprosperityparty
"የጣና ቃልኪዳናችን፤ ለዘላቂ ሰላም እና ለሁለንተናዊ ብልጽግናችን"
•~•~•
ለወቅታዊ ፣ ትክክለኛና አዳዲስ መረጃዎች የፓርቲያችንን የማህበራዊ ገፆች ይወዳጁ።
ትዊተር :- twitter.com/AppAmhara?s=09
ዩቲዩብ :- youtube.com/channel/UCxQ5MOnm-YH514Qdta0Kysg
ቴሌግራም:- t.me/amharaapp
ቲክቶክ፡- tiktok.com/@amharaprosperityparty

Amhara Prosperity Party/APP2

29 Nov, 14:00


በምስራቅ ጎጃም ዞን ባሶሊበን ወረዳ የስንዴ ሰብል ስብሰባ👇
https://youtube.com/shorts/ZlSTHDX11dA
https://youtube.com/shorts/ZlSTHDX11dA

Amhara Prosperity Party/APP2

29 Nov, 13:39


በምስራቅ ጎጃም ዞን ባሶሊበን ወረዳ የስንዴ ሰብል ስብሰባ👇

https://vm.tiktok.com/ZMhKR2bus/
https://vm.tiktok.com/ZMhKR2bus/

Amhara Prosperity Party/APP2

29 Nov, 12:54


https://twitter.com/AppAmhara/status/1862479252156715273?t=2AyUqevmFYfF9rg2tO5noA&s=08


በአማራ ክልል የተለያዩ ወረዳዎች የሀገር ዘብ የሆነውን የሀገር መከላከያ ሠራዊትን እና የክልሉን የጸጥታ ተቋማትን ለመቀላቀል የተመለመሉ በሺዎች የሚቆጠሩ ወጣቶች ሽኝት እየተደረገላቸው ፤ ወደ ማእከላት እየገቡ ነው፡፡

#amharaprosperityparty

Amhara Prosperity Party/APP2

28 Nov, 13:04


«ብልፅግና የትውልድ ፓርቲ በመሆኑ ለትውልድ የሚተላለፍ ስራን በመስራት በትውልድ ይዘከራል»

ዘሪሁን ፍቅሩ (ዶ.ር)
በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የፖለቲካእና ርዕዮተ ዓለም ዘርፍ ኃላፊ

"የሀሳብ ልዕልና፣ለሁለንተናዊ ብልጽግና" በሚል መሪ ቃል ብልጽግና ፓርቲ የተመሰረተበት አምስተኛ ዓመት ክብረ በዓል ማጠቃለያ ፕሮግራም በአማራ ክልል በባህርዳር ከተማ በታላቅ ድምቀት በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ይገኛል።

በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የፖለቲካ እና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ ዘሪሁን ፍቅሩ (ዶ.ር) ፓርቲው በአምስት ዓመታት ጉዞው በርካታ ሥራዎችን መሥራቱን ተናግረዋል።

በሕዝብ ግፊትና በፓርቲ ሳቢነት የመጣው ሀገራዊ ለውጥ ቃልን በተግባር እየገለጠ፣ የለውጡን ፈተናዎች በጽናት እየታገለ ፣ ጽንፈኞችን ከእነ ሃሳባቸው እያኮሰመነ፣ የሀገሪቱን ሥብራቶች በአስተማማኝ ሁኔታ እየጠገነ መኾኑን ገልፀዋል።

የኢትዮጵያን መጻኢ ጉዞ በማቅናት ላይ የሚገኘው የለውጥ ዘመን መሪ ፓርቲ የኾነው ብልጽግና አምስት የስኬት ዓመታት በታላቅ ድል ማለፍ ችሏል ነው ያሉት።

ብልጽግና ፓርቲ ሲመሠረት ነባር ሀገራዊ እና ፖለቲካዊ እሴቶችን በማጎልበት፣ ወረቶችን አብዝቶ በማስፋት እና ገጥመው የቆዩ ሁሉን አቀፍ ስኬቶችም መጠጉን ነው የተናገሩት። ባለፉት ዓመታት የሃሳብ ልዕልና በከፍተኛ ሁኔታ ዋጋ ያገኘበት፣ ሃሳቦች በኢትዮጵያዊነት ላይ የተመሠረቱበት እና የሕዝብን ፍላጎት የለዩ መኾናቸውን ነው የተናገሩት። ባለፉት ዓመታት የሚጨበጡ ዘርፈ ብዙ ስኬቶችን አስመዝግበናልም ብለዋል።

ፓርቲው የኢትዮጵያን ብልጽግና ለማረጋገጥ በሚሠራው ዘርፈ ብዙ ሥራ ነባር ሀገራዊ አቅሞችን ለይቶ መጠቀሙን ተናግረዋል። ሀገራዊ ጥረቶችን አውቆ በመምራት የኢትዮጵያን ከፍታ የሚገልጡ ሥራዎችን ሠርቷል ነው ያሉት። በፈተናዎች አለመቆምን የሚያስተምሩ እምርታዊ ለውጥ የሚያመጡ ተግባራትን በከፍተኛ ቁርጠኝነት መከናወኑን ነው የተናገሩት።

ስኬቶቻችን ለመግታት፣ የለውጥ ጥረቶቻችን ፍጥነት ለመቀነስ እና ሀገር ከቀውስ አዙሪት እንዳትወጣ ሌት ተቀን የሚሠሩ ከውጭና ከውስጥ እየተናበቡ ጠላቶች እንደነበሩም ገልጸዋል። የታሪክ ተወቃሾች መልከ ብዙ ጥፋቶችን በሀገራችን እና በክልላችን ሲያደርሱ ቆይተዋል ነው ያሉት። ክልሉ እነዚህ ኃይሎች በፈጠሩት ቀውስ ሰላሙ ተናግቶ መቆየቱንም አስታውሰዋል።

አሁን ላይ የጽንፈኛ ኃይሎችን እኩይ ዓላማ በአስተማማኝነት በመቀልበስ ዘላቂና አወንታዊ ሰላም በመተከል ላይ እንደሚገኝም ገልፀዋል። መጪውን ዘመን የሚዋጅ ምግባር በመላበስ፣ ተቋማዊ አቅም የመፍጠር ብቃትን በማሳደግ፣ ያፓርቲውን እሳቤዎችና አቋሞች በማስረዳትና በመተግበር፣ ጠንካራ የሃሳብና የተግባር አንድነት የመፍጠር ሥራ ይሠራል ነው ያሉት።

ብልፅግና የትውልድ ፓርቲ በመሆኑ ለትውልድ የሚተላለፍ ስራን በመስራት በትውልድ ይዘከራል ያሉት ኀላፊው ሀገርና ሕዝብን በታማኝነት በማገልገል፣ ምስጉንና ሕዝብ አገልጋይ ኃይሎችን የማስፋት እና የማብዛት ሥራ እንደሚሠራም ተናግረዋል። በትልቅ ልዕልና ከሕዝብ ፊት ልንቆምመበት የሚገባውን አቅማችንን በመጠቀም ሕልማችንን እያጋራን፣ ገዢ ትርክትን እያሰረጽን፣ በትጋትና በቁርጠኝነት እንሠራለን ብለዋል።

•~•~•
🕊ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም🕊
#amharaprosperityparty
"የጣና ቃልኪዳናችን፤ ለዘላቂ ሰላም እና ለሁለንተናዊ ብልጽግናችን"
•~•~•
ለወቅታዊ ፣ ትክክለኛና አዳዲስ መረጃዎች የፓርቲያችንን የማህበራዊ ገፆች ይወዳጁ።
ትዊተር :- twitter.com/AppAmhara?s=09
ዩቲዩብ :- youtube.com/channel/UCxQ5MOnm-YH514Qdta0Kysg
ቴሌግራም:- t.me/amharaapp
ቲክቶክ፡- tiktok.com/@amharaprosperityparty

Amhara Prosperity Party/APP2

28 Nov, 13:00


ኮምቦልቻ የሰላምና የልማት ከተማ👇
https://youtu.be/Xd-tLp4iiGY
https://youtu.be/Xd-tLp4iiGY

Amhara Prosperity Party/APP2

15 Nov, 11:27


የብልፅግና ፓርቲ የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ የ2017 የመጀመሪያ ሩብ አመት የስራ አፈፃፀም ግምገማ የፌዴራል እናየክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት በአዲስ አበባ ከተማበአድዋ ድል መታሰቢያ ማካሄድ ጀምሯል ።

መድረኩን የብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍኃላፊ ሚኒስትር ዶ/ር ሰማ ጥሩነህ በንግግር ያስጀመሩ ሲሆንየአፈፃፀም ግምገማ መድረኩ የፓርቲያችን የ5ኛ ዓመታትየምስረታ በዓል በምናከብርበት ወቅት መሆኑ ለየት እንደሚያደርገው ገልፀዋል፡፡

ዶ/ር ሰማ በንግግራቸው በፓርቲያችን እየተከናወኑ ያሉ
የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚና ማህበራዊ ስራዎች የኢትዮጵያን ብልጽግና ዕውን ለማድረግ በሚደረጉ ጥረቶች በርካታ ድሎች መመዝገባቸው ተናግረው ያስገኘናቸው ውጤቶች ፓርቲያችንየሰነቀውን የበለፀገች ኢትዮጵያን እውን የማድረግ ሂደት ያረጋገጠ መሆኑን ገልፀዋል። 

በግምገማ መድረኩ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልእክት ያስተላለፉት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሞገስ ባልቻ በበኩላቸው ውብ እና የአፍሪካመዲና በሆነችው የአዲስ አበባ ከተማ ተሳታፊዎቹ ደስ የሚልቆይታ እንዲኖራቸው ተመኝተዋል፡፡

በአፈፃፀም መድረኩ ባለፉት ሶስት ወራት የተከናወኑ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ስራዎችን ተገምግሞ ቀጣይ አቅጫዎች ይቀመጣል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

#Prosperity

Amhara Prosperity Party/APP2

13 Nov, 14:36


ኮሪደር 👇 ብልጽግና

https://vm.tiktok.com/ZMhpsHMc9/
https://vm.tiktok.com/ZMhpsHMc9/

Amhara Prosperity Party/APP2

13 Nov, 13:15


ይህ የአመራር ኃላፊነት ነው 👇
https://youtube.com/shorts/ZobT21viBZ4?feature=share

https://youtube.com/shorts/ZobT21viBZ4?feature=share

Amhara Prosperity Party/APP2

13 Nov, 12:41


https://twitter.com/AregaKebde/status/1856677138247618679?t=YmPjGb4QgR78GaApXGegHg&s=19

Amhara Prosperity Party/APP2

12 Nov, 12:13


ህልማችን የበለጸገች ኢትዮጵያን፣ የተለወጠች ኢትዮጵያን ለልጆቻችን ማስረከብ ነው!

https://vm.tiktok.com/ZMhpJr9pP/
https://vm.tiktok.com/ZMhpJr9pP/

Amhara Prosperity Party/APP2

09 Nov, 14:14


"በገበያ እና በትምህርት ቤት ላይ ቦንብ በማፈንዳት የሕዝብን ጥያቄ ማስፈታት አይቻልም"
የሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ምክትል ኀላፊ እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር)

የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር መክሯል።

የምክክር መደረኩን የመሩት የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ምክትል ኀላፊ እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር) ችግሮቻችንን መፍታት ያቃተን፣ በክብራችን ልክ ያልተገኘነው፣ ወደ ታች የተመለስነው፣ ነውርን ነውር ባለማለታችን ነው ብለዋል። ኀላፊው ግጭቱ የክልሉን ሕዝብ እየጎዳ እንጂ እየጠቀመ አለመኾኑንም ተናግረዋል።

ግጭቱ ተማሪዎች እንዳይማሩ፣ እናቶች በጤና ተቋማት እንዳይወልዱ፣ በድህነት የተሠሩ ተቋማት እንዲወድሙ እያደረገ ነው ብለዋል።

ለሕዝብ የሚቆረቆር ከተሞች ላይ ቦንብ እያፈነዳ፣ ሕዝብን አያሸብርም ነው ያሉት። በገበያ እና በትምህርት ቤት ላይ ቦንብ በማፈንዳት የሕዝብን ጥያቄ ማስፈታት እንደማይቻልም ገልጸዋል።

ሕጻናትን የሚያግትን፣ ንብረት የሚዘርፍን እና የትራንስፖርት እንቅስቃሴ እንዳይኖር የሚያደርግን ኀይል መደገፍ እንደማይገባም ተናግረዋል።

ጽንፈኛ ኀይሉ ሽማግሌዎችን እና የሃይማኖት አባቶችን የሚያዋርድ መኾኑንም ገልጸዋል። መንግሥትን በኀይል ማፍረስ እንደማይቻልም ተናግረዋል።

"ክልሉን ወደ ዝቅታ ያወረድነው  ሁላችን ተባብረን ነው" ያሉት ምክትል ኀላፊው የድርሻችንን ወስደን ሁኔታውን ለመቀየር መሥራት አለብን ብለዋል።  ከሀሰት ትርክት መውጣት እና ስለ ኢትዮጵያዊነት ማቀንቀን እንደሚያስፈልግም ገልጸዋል።

በሁሉም የኢትዮጵያ ክፍል ለሚኖረው የአማራ ሕዝብ የሚያስብ ሁሉ ስለ ኢትዮጵያዊነት ማቀንቀን ይገባዋል ብለዋል። ከታላቅነት መውረድ እንደማይገባም ገልጸዋል።

መንግሥት ለሰላም ዝግጁ መኾኑን የተናገሩት ምክትል ኀላፊው ለሰላም ዘርፈ ብዙ ሥራዎችን መሥራቱንም አብራርተዋል።

ጽንፈኛ ቡድኑ ግን ለሰላም ዝግጁ አለመኾኑን እና ለሰላም የሚሠሩ ሰዎችን እንደሚያንገላታ ነው የተናገሩት። ከጠላት ጋርም አብሮ እየሠራ ነው ብለዋል። ከጠላቶች ጋር አብሮ የሚሠራውን ኀይል በጋራ መታገል ይገባል ነው ያሉት።

ባለሀብቶች እንዳይሠሩ፣  የትራንስፖርት እንቅስቃሴ እንዳይኖር፣ ኢኮኖሚው እንዲወሳሰብ፣ ግብር እንዳይሠበሠብ፣ የልማት ሥራዎች እንዳይሠሩ እና ክልሉ እንዲወድም እያደረገ ነው ብለዋል።

ሁላችንም በአንድነት ችግሮችን መፍታት ይጠበቅብናል ነው ያሉት። ሕዝቡ በቃ ሊለው እንደሚገባም ተናግረዋል።

ቡድኑ እያገተ፣ እየዘረፈ እና  እያሸበረ እንዲኖር መፍቀድ እንደማይገባም ገልጸዋል። በጋራ ኾኖ መታገል እና ችግሮችን መፍታት እንደሚጠበቅም አስገንዝበዋል።

Amhara Prosperity Party/APP2

09 Nov, 13:24


የሀገራችን ውበት ሀብት ነው::
የበሰቃ ሐይቅ ምሥጢሮች

Miidhaginni biyya keenyaa qabeenya keenyadha
Faaya dhokataa Haroo Basaqaa

The beauty of our country is also our wealth.
Lake Beseka’s Hidden Gem

https://youtube.com/shorts/6VWK6SMfdkc?feature=share

https://youtube.com/shorts/6VWK6SMfdkc?feature=share

Amhara Prosperity Party/APP2

09 Nov, 13:19


የሀገራችን ውበት ሀብት ነው::
የበሰቃ ሐይቅ ምሥጢሮች👇

https://vm.tiktok.com/ZMhb2CvDL/
https://vm.tiktok.com/ZMhb2CvDL/

Amhara Prosperity Party/APP2

08 Nov, 15:04


በሰሜን ሸዋ ዞን ሲያደብርና ዋዩ ወረዳ  የ2016/17 ምርት ዘመን በኩታገጠም የለማ የስንዴ ሰብል ከፊል ገፅታ👇
https://youtube.com/shorts/FTQ5mQ56Blo?feature=share

Amhara Prosperity Party/APP2

08 Nov, 14:04


በሰሜን ሸዋ ዞን ሲያደብርና ዋዩ ወረዳ የ2016/17 ምርት ዘመን በኩታገጠም የለማ የስንዴ ሰብል ከፊል ገፅታ

https://vm.tiktok.com/ZMhqCRUFK/
https://vm.tiktok.com/ZMhqCRUFK/

Amhara Prosperity Party/APP2

07 Nov, 15:52


https://twitter.com/AregaKebde/status/1854551040873382042?t=2A0KEiYiOj6xHOKyxdd82g&s=08

Amhara Prosperity Party/APP2

07 Nov, 15:17


በእጥፍ ለማሳደግ አስችሎናል።👇
https://youtu.be/JErgZtf7HuE
https://youtu.be/JErgZtf7HuE

Amhara Prosperity Party/APP2

07 Nov, 15:15


በእጥፍ ለማሳደግ አስችሎናል👇
https://vm.tiktok.com/ZMhVoBdhM/
https://vm.tiktok.com/ZMhVoBdhM/

Amhara Prosperity Party/APP2

07 Nov, 12:28


በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን ወረኢሉ ወረዳ የ2016/17 ምርት ዘመን በኩታገጠም የለማ የስንዴ ሰብል ከፊል ገፅታ 👇

https://youtu.be/cSn2078lGyA
https://youtu.be/cSn2078lGyA

Amhara Prosperity Party/APP2

06 Nov, 15:07


“ሰላምን ፈልገው ለሚመጡ የታጠቁ ኀይሎች አሁንም  በራችን ክፍት ነው” 👇
https://vm.tiktok.com/ZMhVBcnoy/
https://vm.tiktok.com/ZMhVBcnoy/

Amhara Prosperity Party/APP2

06 Nov, 14:59


“ተከስቶ የነበረውን የግሪሳ ወፍ፣ ተባይና ቢጫ ዋግን መቆጣጠር ተችሏል” ድረስ ሳኅሉ (ዶ.ር)👇
https://vm.tiktok.com/ZMhVBrsmh/
https://vm.tiktok.com/ZMhVBrsmh/

Amhara Prosperity Party/APP2

06 Nov, 11:29


ዛሬን መልፋት ነገን ማየት 👇

https://www.tiktok.com/@amharaprosperityparty/video/7434121419086187832

Amhara Prosperity Party/APP2

05 Nov, 14:38


https://twitter.com/AregaKebde/status/1853807783809782133?s=0

Amhara Prosperity Party/APP2

05 Nov, 14:01


የሕዝቡን የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ ታስቦ በመሠራቱ በክልሉ የተሻለ ምርት እንደሚገኝ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ፡፡

በደቡብ ወሎ ዞን በጃማ እና ወረኢሉ ወረዳዎች በኩታገጠም የለማ የስንዴ ሰብልን በርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የሚመራ የክልል እና የዞን የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ልዑክ ጎብኝቷል።

በደቡብ ወሎ ዞን የጃማ ወረዳ አርሶ አደሮች የተሻሻለ ምርጥ ዘር እና የባለሙያ ምክርን በመጠቀም በመሥራታቸው የተሻለ ምርት እንደሚጠብቁ ነው የተናገሩት።

የደቡብ ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ ኀላፊ አሕመድ ጋሎ በዞኑ በ2016/2017 የመኸር ምርት ዘመን ከ14 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለማግኘት መታቀዱን ገልጸዋል፡፡

ከዚህ ውስጥ ወደ 8 ሚሊዮን ኩንታል የሚኾነው ከስንዴ ሰብል የሚገኝ ነው ብለዋል። ዛሬ የተጎበኘው በጃማ ወረዳ 18 ቀበሌ 628 ሄክታር ሽፋን ያለው የስንዴ ኩታገጠም በጥሩ ቁመና ላይ ይገኛል ነው ያሉት።

በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ልማት ዘርፍ አሥተባባሪ እና የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ኀላፊ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር) በክልሉ በ2016/2017 የመኸር ምርት ዘመን 169 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማምረት 5 ነጥብ 2 ሚሊዮን ሄክታር የሚጠጋ መሬት በዘር ተሸፍኗል ብለዋል።

በዚህም አስፈላጊው ግብዓት በመቅረቡ እና የባለሙያ ድጋፉም ከፍተኛ ስለነበር ከዕቅድ በላይ ምርት እንደሚገኝ የሰብል ቁመና ትንበያው ያሳያል ነው ያሉት።

የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የሕዝቡን የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ መሪዎች እና ባለሙያው ከአርሶ አደሩ ጋር ተቀናጅተው በመሥራታቸው በክልሉ የተሻለ ምርት እንደሚገኝ ይጠበቃል ነው ያሉት።

ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በወረኢሉ እና ጃማ ወረዳዎች የተመለከቱት የሰብል ቁመና በክልሉ የተሻለ ምርት እንደሚገኝ ማሳያ የሚኾን እንደኾነ ነው ያብራሩት።

•••
🕊ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም🕊
•••
#amharaprosperityparty
"የጣና ቃልኪዳናችን፤ ለዘላቂ ሰላም እና ለሁለንተናዊ ብልጽግናችን"
•••
ለወቅታዊ ፣ ትክክለኛና አዳዲስ መረጃዎች የፓርቲያችንን የማህበራዊ ገፆች ይወዳጁ።
ትዊተር :- twitter.com/AppAmhara?s=09
ዩቲዩብ :- youtube.com/channel/UCxQ5MOnm-YH514Qdta0Kysg
ቴሌግራም:- t.me/amharaapp
ቲክቶክ፡- tiktok.com/@amharaprosperityparty

Amhara Prosperity Party/APP2

04 Nov, 13:45


ገዥ ትርክት አሰባሳቢ ትርክት ነው! ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) 👇
https://vm.tiktok.com/ZMh41kMAJ/
https://vm.tiktok.com/ZMh41kMAJ/

Amhara Prosperity Party/APP2

02 Nov, 16:04


"የተገኘውን ሰላም በሚያፀናበት፤ በሁሉም የክልሉ አካባቢዎች አስተማማኝ ሰላም የሚመጣበት "👇

https://vm.tiktok.com/ZMhC7j277/
https://vm.tiktok.com/ZMhC7j277/

Amhara Prosperity Party/APP2

02 Nov, 13:47


"የተገኘውን ሰላም በሚያፀናበት፤ በሁሉም የክልሉ አካባቢዎች አስተማማኝ ሰላም የሚመጣበት👇
https://youtu.be/wnV3qyNwnXQ
https://youtu.be/wnV3qyNwnXQ

Amhara Prosperity Party/APP2

31 Oct, 15:16


ቀይባህርን በተመለከተ ዓለም ዛሬ ይስማ 👇

https://youtube.com/shorts/PykrPMsTYCc
https://youtube.com/shorts/PykrPMsTYCc

Amhara Prosperity Party/APP2

31 Oct, 14:27


" እኛ ሞኞች አይደለንም "👇
https://youtube.com/shorts/A3sj389lld4?feature=share
https://youtube.com/shorts/A3sj389lld4?feature=share

Amhara Prosperity Party/APP2

31 Oct, 14:17


" እኛ ሞኞች አይደለንም "👇
https://vm.tiktok.com/ZMhQQ1N9B/
https://vm.tiktok.com/ZMhQQ1N9B/

Amhara Prosperity Party/APP2

31 Oct, 13:45


የማንሰራራት አመት---ለኢትዮጵያ👇

https://youtu.be/yJR8uSRAHXU
https://youtu.be/yJR8uSRAHXU

Amhara Prosperity Party/APP2

29 Oct, 16:09


"እኛ ለአለም ፀጋ ነን፣ለአለም ብቃት ነን ካለእኛ አለም ምንም መሆን አትችልም"👇

https://youtu.be/q52PAlpvWcw?si
https://youtu.be/q52PAlpvWcw?si

Amhara Prosperity Party/APP2

26 Oct, 15:53


ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በማሌዢያ የተደረገላቸው አቀባበል👇
https://youtu.be/bdOigkikSWQ
https://youtu.be/bdOigkikSWQ

Amhara Prosperity Party/APP2

25 Oct, 14:59


"ቃልን በተግባር -እንችላለን "👇
https://youtube.com/shorts/6ILNrhKmQCc
https://youtube.com/shorts/6ILNrhKmQCc

Amhara Prosperity Party/APP2

20 Oct, 16:18


ቃልን በተግባር ፤ ብልጽግና ፓርቲ !
ከተስፋ ወደሚጨበጥ ዉጤት👇

https://vm.tiktok.com/ZMhadqyv7/
https://vm.tiktok.com/ZMhadqyv7/

Amhara Prosperity Party/APP2

20 Oct, 15:07


ቃልን በተግባር ፤ብልጽግና ፓርቲ !
ከተስፋ ወደሚጨበጥ ዉጤት👇
https://youtube.com/shorts/osIxB0L0lf4
https://youtube.com/shorts/osIxB0L0lf4

Amhara Prosperity Party/APP2

19 Oct, 15:23


ቃልን በተግባር ፤ብልጽግና ፓርቲ !
ከተስፋ ወደሚጨበጥዉጤት
https://youtu.be/b9mrQltdQDw
https://youtu.be/b9mrQltdQDw

Amhara Prosperity Party/APP2

16 Oct, 11:52


"ያጋጠሙንን ተግዳሮቶች ፈጥኖ በመሻገር ሁለንተናዊ ልማትን ማፋጠን ላይ በትኩረት መረባረብ አለብን ፡፡

አብሮነት፣ አዲስ ሃሳብና ብሩህ ተስፋ ለብልፅግናችን ቁልፍ መሠረቶች ናቸው ፡፡ለዚህ ደግሞ ዕይታችን ብርሃን፤ ገቢራችን እውነትና ዕውቀት፣ መዳረሻችን ደግሞ ሁለንተናዊ ብልፅግና ነው "

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
Temesgen Tiruneh - ተመስገን ጥሩነህ
•~•~•
🕊 ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም 🕊
#amharaprosperityparty
"የጣና ቃልኪዳናችን፤ ለዘላቂ ሰላም እና ለሁለንተናዊ ብልጽግናችን"
•~•~•
ለወቅታዊ ፣ ትክክለኛና አዳዲስ መረጃዎች የፓርቲያችንን የማህበራዊ ገፆች ይወዳጁ።
ትዊተር :- twitter.com/AppAmhara?s=09
ዩቲዩብ :- youtube.com/channel/UCxQ5MOnm-YH514Qdta0Kysg
ቴሌግራም:- t.me/amharaapp
ቲክቶክ፡- tiktok.com/@amharaprosperityparty

Amhara Prosperity Party/APP2

12 Oct, 15:52


ቃልን በተግባር። ብልጽግና ፓርቲ
youtube.com/shorts/37HmbJsRd8M
youtube.com/shorts/37HmbJsRd8M

Amhara Prosperity Party/APP2

12 Oct, 15:49


https://twitter.com/AppAmhara/status/1845129056661962994

Amhara Prosperity Party/APP2

08 Oct, 15:42


ጥቆማ  :-

ይህ የክቡር ርእሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ ይፋዊ የኤክስ (X) ትዊተር አካዉንት ነዉ ፡፡

በመሆኑም አካውንቱን ፎሎዉ በማድረግ ወቅታዊ እና አዳዲስ መረጃ እንዲያገኙ እንጋብዛለን።

በዚህ ሊንክ Follow   ያድርጉ👇
 
x.com/AregaKebde
x.com/AregaKebde

Amhara Prosperity Party/APP2

06 Oct, 15:32


https://twitter.com/AregaKebde/status/1842935780957966395?t=