አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C. @ahadubanket Channel on Telegram

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

@ahadubanket


ይህ ገጽ የአሐዱ ባንክ ዋና ዋና መልዕክቶች እና ወቅታዊ መረጃዎች የሚተላለፉበት ቻናል ነው::
https://ahadubank.com

https://www.facebook.com/OfficialAhaduBank

https://www.instagram.com/ahadu.bank/

https://www.linkedin.com/company/98420836

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C. (Amharic)

አሐዱ፡ባንክ እናትናት ነው! ይህ ገጽ በአሐዱ ባንክ ዋና ዋና መልዕክቶች እና ወቅታዊ መረጃዎች ለተመዘገቡ ቻናል ነው። በሌሎች በጣም ከአሐዱ ባንክ ዋና መልዕክቶች ጋር በተመለከት፣ አሐዱን ሆነ የተለያዩ መረጃዎች ለመረጃም እና ለመልክት የሚባሉን መረጃዎችን ለማስገባት ይህን ቶሌቶሌ አካላት አይዘገቡ። በቻናል ከአሐዱ አራት መልእክቶች እንዲደምስም በጣም ይመልሱ። ይህንን በማያመልጦው እና በተለይም ማድረግ ከመቀጠል ነፃነት፣ ርዕሶቹን መረጋገጥ እና ይሠራ። እናመሰግንሃለን።

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

09 Jan, 13:07


🪪 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ መሠረት በአዲስ አበባ የሚገኙ ሁሉም ቅርንጫፎች ከታኅሣሥ 23 ቀን 2017ዓ.ም ጀምሮ አዲስ ሒሳብ የሚከፍቱ ደንበኞች የፋይዳ መታወቂያ እንዲጠቀሙ ያስገድዳል፡፡ስለሆነም ከተጠቀሰው ቀን ጀምሮ የባንካችን ቤተሰብ ሲሆኑ ፤ የፋይዳ መታወቂያ በመጠቀም ብቻ ሒሳብ እንድትከፍቱ ስንል በትኅትና እናሳስባለን፡፡

አሐዱ፡ ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች!


#_ምዕራፍ ፪ _“ከአሐዱ ጋር ነኝ"
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

07 Jan, 06:14


እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሰን አደረሳችሁ!
ሰላም ÷ፍቅር እና ትኅትና በልደቱ ተገልጠዋል፡፡ ብዙዎችም የምሥራቹን ሰምተዋል፡፡
መልካም በዓል!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

#_ምዕራፍ ፪ _“ከአሐዱ ጋር ነኝ"
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

06 Jan, 04:40


እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሰን አደረሳችሁ!
ሰላም ÷ፍቅር እና ትኅትና በልደቱ ተገልጠዋል፡፡ ብዙዎችም የምሥራቹን ሰምተዋል፡፡
መልካም በዓል!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

#_ምዕራፍ ፪ _“ከአሐዱ ጋር ነኝ"
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

04 Jan, 07:53


እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሰን አደረሳችሁ!
ሰላም ÷ፍቅር እና ትኅትና በልደቱ ተገልጠዋል፡፡ ብዙዎችም የምሥራቹን ሰምተዋል፡፡
መልካም በዓል!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች


#_ምዕራፍ ፪ _“ከአሐዱ ጋር ነኝ"
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

04 Jan, 06:22


ምዕራፍ ፪
“ከአሐዱ ጋር ነኝ”

አክሲዮን ገዝቻለሁ፡፡ እኔ“ከአሐዱ ጋር ነኝ”! እርስዎስ?

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

03 Jan, 12:02


🌍ከተለያዩ ዓለም አቀፍ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች ጋር እየሠራን እንገኛለን።እርስዎም ከመላው ዓለም ከወዳጅ ዘመድዎ የሚላክልዎትን የገንዘብ ስጦታ በአሐዱ:ባንክ በክብር ይቀበሉ!

አሐዱ፡ ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች!


#_ምዕራፍ ፪ _“ከአሐዱ ጋር ነኝ"
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank


#Ahadubank #Remittance #Money_Transfer #Ethiopia

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

02 Jan, 16:06


አሐዱ፡ ባንክ 3ኛ ዓመት የምሥረታ ጉባዔ በዓሉን ምክንያት በማድረግ የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ እና የቦርድ  አባላት÷ የማኔጅመንት አባላት እና ሠራተኞች በመቄዶንያ የአረጋውያን እና የአእምሮ ሕሙማን የበጎ አድራጎት ማኅበር በቦታው በመገኘት ነዳያንን የመጎብኘት እና የምሳ ምገባ መርሐ ግብር  ተከናውኗል።በዕለቱም የባንካችን ተጠባባቂ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሲሳይ ገብሩ አሐዱ:ባንክ ካለው ላይ ቀንሶ በመስጠት ማኅበራዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ ይገኛል÷አጠናክሮም ይቀጥላል በማለት በአጽንኦት ተናግረዋል::
የማኅበሩ መሥራች ክቡር ዶ/ር ብንያም በለጠም በበኩላቸው   መቄዶንያ ክቡሩን የሰው ልጅ አገልግለን ከፈጣሪ ክብር የምናገኝበት የበረከት ስፍራ ነው ሲሉ ተደምጠዋል::

በዕለቱም በሰብአዊነት ዕሴቱ  የሰው ሕይወትን  ለመታደግ በዋናው መሥሪያ ቤት የደም ልገሳ መርሐ ግብር በማከናወን  በበጎ ተግባር በደመቀ ሁኔታ ተከብሯል፡፡

በተያያዘም ከ 100 በላይ በደረሱ የባንካችን ቅርንጫፎች በተለያዩ የበጎ አድራጎት ተግባራት ተከብሮ  ውሏል::
አሐዱ፡ ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች!


#_ምዕራፍ ፪ _“ከአሐዱ ጋር ነኝ"
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

02 Jan, 13:19


የባንካችን 3ኛ ዓመት የምሥረታ ጉባዔ በዓልን በማስመልከት የአሐዱ:ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አንተነህ ሰብስቤ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ::

አሐዱ፡ ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች!


#_ምዕራፍ ፪ _“ከአሐዱ ጋር ነኝ"
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

02 Jan, 04:48


🎉 እንኳን ለባንካችን ዓመታዊ የምሥረታ ጉባዔ በዓል በሰላም አደረሰን፡፡አደረሳችሁ፡፡

ውድ የአሐዱ፡ባንክ ባለአክሲዮኖች፣ ደንበኞች፣ ሠራተኞች እና አጋር አካላት፤ ለሀገርና ለወገን አለኝታ የሚሆን ባንክ ስላለን እንኮራለን፡፡ ጅማሬያችን ብዙ ፍሬ እያፈራ እንደሆነም እናውቃለን፡፡ ከፊታችን ያለው መንገድ አብሮነትን፣ መተባበርን እና ኅብረትን የሚጠይቅ ነው፡፡
አሐዱ፡ባንክ በአንድ ቤተሰብነት ጉዞው ወደ ብዙዎች መድረሱን ይቀጥላል፡፡

አንተነህ ሰብስቤ
የአሐዱ፡ባንክ ዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ

አሐዱ፡ ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች!

#_ምዕራፍ ፪ _“ከአሐዱ ጋር ነኝ"
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

01 Jan, 12:00


🪪 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ መሠረት በአዲስ አበባ የሚገኙ ሁሉም ቅርንጫፎች ከታኅሣሥ 23 ቀን 2017ዓ.ም ጀምሮ አዲስ ሒሳብ የሚከፍቱ ደንበኞች የፋይዳ መታወቂያ እንዲጠቀሙ ያስገድዳል፡፡ስለሆነም ከተጠቀሰው ቀን ጀምሮ የባንካችን ቤተሰብ ሲሆኑ ፤ የፋይዳ መታወቂያ በመጠቀም ብቻ ሒሳብ እንድትከፍቱ ስንል በትኅትና እናሳስባለን፡፡

አሐዱ፡ ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች!


#_ምዕራፍ ፪ _“ከአሐዱ ጋር ነኝ"
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

01 Jan, 07:13


የኀዘን መግለጫ!

የአሐዱ ባንክ ዳይሬክተሮች ቦርድ፣ ማኔጅመንት እና ሠራተኞች በሲዳማ ክልል፣ በቦና ዙሪያ ወረዳ በጋላና ወንዝ ድልድይ በደረሰ የመኪና አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን የተሰማንን ጥልቅ ሐዘን እየገለጽን፤ለቤተሰቦቻቸው እና ወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናትን እንመኛለን፡፡
አሐዱ፡ ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች!

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

31 Dec, 06:07


🌍ከተለያዩ ዓለም አቀፍ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች ጋር እየሠራን እንገኛለን።እርስዎም ከመላው ዓለም ከወዳጅ ዘመድዎ የሚላክልዎትን የገንዘብ ስጦታ በአሐዱ:ባንክ በክብር ይቀበሉ!

አሐዱ፡ ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች!


#_ምዕራፍ ፪ _“ከአሐዱ ጋር ነኝ"
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank


#Ahadubank #Remittance #Money_Transfer #Ethiopia

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

30 Dec, 10:44


💱ታኅሣሥ 21/2017 ዓ.ም በአሐዱ፡ባንክ ከውጭ ሀገር በገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል የተላከለዎትን የውጭ ምንዛሬ ሲመነዝሩ ላቅ ካለ ጉርሻ ጋር ይረከባሉ!


አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች


የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

30 Dec, 07:54


ምዕራፍ ፪
“ከአሐዱ ጋር ነኝ”
“Proudly with Ahadu“

👉 ከብዙዎች ለብዙዎች በሚል ልዩ መርሕ ብዙዎችን ለመድረስ ዓልሞ የመጣው  ባንክ ባለቤት ይሁኑ!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ

👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

28 Dec, 08:29


🎉 እንኳን አደረሳችሁ!

አሐዱ፡ ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች!


#_ምዕራፍ ፪ _“ከአሐዱ ጋር ነኝ"
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

28 Dec, 08:22


💱ታኅሣሥ 19/2017 ዓ.ም በአሐዱ፡ባንክ ከውጭ ሀገር በገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል የተላከለዎትን የውጭ ምንዛሬ ሲመነዝሩ ላቅ ካለ ጉርሻ ጋር ይረከባሉ!


አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች


የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

27 Dec, 08:06


🌍 ከመላው ዓለም ከወዳጅ ዘመድዎ የሚላክልዎትን የገንዘብ ስጦታ በአሐዱ:ባንክ በክብር ይቀበሉ!

አሐዱ፡ ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች!


የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

25 Dec, 13:42


🎁For those, who celebrate the spirit of Christmas, we want to express our heartfelt gratitude for your trust and partnership throughout the year. Your continued support inspires us to serve you better every day.

May this festive season bring you joy, peace, and prosperity, and may the coming year be filled with success and happiness for you and your loved ones.

Thank you for being a part of our family


AHADU BANK
Inclusive Intermediation


Join Our Social Media Platforms
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

24 Dec, 13:06


✔️አርቲስት ናታይ ጌታቸው እባላለሁ::


እኔና ባለቤቴ የአሐዱ፡ባንክን አክሲዮን ገዝተን ቤተሰብ ሆነናል::
🎉ደስ ሲል!
እናንተስ?

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች
!

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

24 Dec, 06:34


ምዕራፍ
“ከአሐዱ ጋር ነኝ”

💳 ግብይትዎን በአሐዱ:ባንክ ቀላል ያድርጉ!

አክሲዮን ገዝቻለሁ፡፡
እኔ“ከአሐዱ ጋር ነኝ”! እርስዎስ?

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች
!

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

21 Dec, 06:21


💱ታኅሣሥ 12/2017 ዓ.ም በአሐዱ፡ባንክ ከውጭ ሀገር በገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል የተላከለዎትን የውጭ ምንዛሬ ሲመነዝሩ ላቅ ካለ ጉርሻ ጋር ይረከባሉ!


አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች


የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

20 Dec, 06:40


📱ውድ የአሐዱ ቤተሰብ!
የአሐዱን ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ በመጠቀም ባሉበት ሥፍራ ሆነው ራስዎን ሲመዘግቡ ወይንም አቅራቢያዎ በሚገኙ የአሐዱ፡ባንክ ቅርንጫፎች ጎራ በማለት የባንኩን የሞባይል  እና የካርድ ባንኪንግ አገልግሎት ይጠቀሙ!

📱ባሉበት ሆነው ራስዎን  ይመዝግቡ!
For Android: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ahadubank.retail
For Apple iOS: https://apps.apple.com/us/app/ahadu-mobile-banking/id6463130433
For USSD: *611#

Beyond Convenience!
ከምቾት በላይ!


አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች


የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

19 Dec, 06:33


ምዕራፍ ፪
“ከአሐዱ ጋር ነኝ"

አክሲዮን ገዝተዋል?
ማደግ የምንጀምርባት ዕለት ዛሬ ናት!

አሁኑኑ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የአሐዱ ባንክ ቅርንጫፍ በመሔድ ባለቤት የሚያደርግዎትን አክሲዮን የራስዎ ያድርጉ!  

በተጨማሪም የባንኩ ድረ-ገጽ ላይ 
https://www.ahadubank.com/sharesale/ በመግባት የሚያገኙትን ቅፅ  ሞልተው በዚህ ኢሜል አድራሻ  መላክ ይችላሉ! ([email protected])

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች


የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

18 Dec, 05:21


ምዕራፍ
“ከአሐዱ ጋር ነኝ”

አክሲዮን ገዝቻለሁ፡፡ እኔ“ከአሐዱ ጋር ነኝ”! እርስዎስ?

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

17 Dec, 08:04


ምዕራፍ
“ከአሐዱ ጋር ነኝ”

አገልጋይነት መታወቂያው የሆነ ባንክን አክሲዮን ገዝቻለሁ፡፡ እኔ“ከአሐዱ ጋር ነኝ”! እርስዎስ?

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች


የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

16 Dec, 08:19


ያንብቡ፤ እናንብብ፤ እናስነብብ፤
በየሦስት ወሩ የምትወጣ አሐዱ ሳሌዳ መጽሔትን ያንብቡ!እውቀት፣ ተሞክሮ፣ ውጤት እና ቤተሰብነት ከዚህ አሉ፡፡

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

16 Dec, 04:05


ምዕራፍ ፪
“ከአሐዱ ጋር ነኝ”

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች


የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

14 Dec, 08:26


Unite.et ራስዎን ይመዝግቡ!

በ Unite.et እንዴት የአሐዱ ባንክ ደንበኛ መሆን ይችላሉ?

1. የ Unite.et መተግበሪያን ከአፕ ሰቶር አልያም ከፕሌይ ስቶር ያውርዱ
2. አሐዱ ባንክ የሚለውን ይምረጡ
3. የምዝገባ ቅደም ተከተሉን በመከተል ይመዝገቡ!
4. የዲያስፖራ አገልግሎቶቻችን ተጠቃሚ ይሁኑ::

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ

👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

14 Dec, 06:29


💱ታኅሣሥ 5/2017 ዓ.ም በአሐዱ፡ባንክ ከውጭ ሀገር በገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል የተላከለዎትን የውጭ ምንዛሬ ሲመነዝሩ ላቅ ካለ ጉርሻ ጋር ይረከባሉ!


አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች


የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

14 Dec, 04:23


ምዕራፍ ፪
“ከአሐዱ ጋር ነኝ”

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

13 Dec, 07:06


ምዕራፍ ፪
“ከአሐዱ ጋር ነኝ”
“Proudly with Ahadu“

👉 ከብዙዎች ለብዙዎች በሚል ልዩ መርሕ ብዙዎችን ለመድረስ ዓልሞ የመጣው  ባንክ ባለቤት ይሁኑ!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ

👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

11 Dec, 05:56


ምዕራፍ ፪
“ከአሐዱ ጋር ነኝ”
“Proudly with Ahadu“

👉 ከብዙዎች ለብዙዎች በሚል ልዩ መርሕ ብዙዎችን ለመድረስ ዓልሞ የመጣው ባንክ ባለቤት ይሁኑ!
👉 አክሲዮን ይግዙ ድርሻዎን ያሳድጉ!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ

👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

10 Dec, 06:56


💱ታኅሣሥ 1/2017 ዓ.ም በአሐዱ፡ባንክ ከውጭ ሀገር በገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል የተላከለዎትን የውጭ ምንዛሬ ሲመነዝሩ ላቅ ካለ ጉርሻ ጋር ይረከባሉ!


አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች


የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

09 Dec, 11:06


ምዕራፍ ፪
“ከአሐዱ ጋር ነኝ”
“Proudly with Ahadu“

⌚️ ሰዓቱ አሁን ነው። አክሲዮን ይግዙ ድርሻዎን ያሳድጉ!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች


የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

09 Dec, 07:43


💱 ኅዳር 30/2017 ዓ.ም በአሐዱ፡ባንክ ከውጭ ሀገር በገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል የተላከለዎትን የውጭ ምንዛሬ ሲመነዝሩ ላቅ ካለ ጉርሻ ጋር ይረከባሉ!


አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች


የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

07 Dec, 08:04


አሐዱ:ባንክ የኢንሹራንስ ክፍያን በተመለከተ የሦስትዮሽ ስምምነት አደረገ!

አሐዱ:ባንክ በተነሣበት ከብዙዎች ለብዙዎች መርሕ ለብዙዎች ለመድረስ አጠናክሮ መቀጠሉን ኅዳር 27/2017 ዓ.ም ከአንበሳ ኢንሹራንስ እና ኢኮስ ኮሚሽን ኤጀንት ኃ/የተ/የግ/ማኅበር ጋር በሐመር አዳራሽ ያከናወነው የሦስትዮሽ ስምምነት ጉልህ ማስረጃ መሆኑ ተገልጿል::

የኢንሹራንስ ደንበኞች ለመኪናቸው የሚከፍሉትን ዓመታዊ የአረቦን ክፍያ 22% ብቻ በአሐዱ፡ባንክ በኩል ከቆጠቡ ባንኩ ፋይናንስ በማድረግ ዓመታዊ የኢንሹራንስ ክፍያቸውን እንደሚከፍልላቸው እና በ9 ወራት ጊዜ ውስጥ መክፈል የሚችሉበት ዕድል መመቻቸቱን የአሐዱ:ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሰፊ ዓለም ሊበን በአፅንኦት ተናግረዋል::

የሦስትዮሽ ስምምነቱም የአሐዱ፡ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሰፊ ዓለም ሊበን÷ የአንበሳ ኢንሹራንስ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አብርሃም መርሻ እንዲሁም ኢኮስ ኮሚሽን ኤጀንት ኃ/የተ/የግ/ማኅበር ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ዐቢይ ዓለሙ በተገኙበት ተፈጽሟል::
አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ

👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

06 Dec, 14:03


አሐዱ:ባንክ ከእንደራሴዎቹ ጋር ምክክር አደረገ::
አሐዱ፡ባንክ ካፒታሉን ለማሳደግ ''ምዕራፍ ፪ ከአሐዱ ጋር ነኝ'' በሚል መሪ ሐሳብ የጀመረውን የአክሲዮን ሽያጭ ዘመቻን በማስመልከት ከእንደራሴዎቹ ጋር ኅዳር ፳፮/፳፻፲፯ ዓ.ም በዋና መሥሪያ ቤቱ ሐመር አዳራሽ ጥልቅ ምክክር አድርጓል::
በምክክሩም አሐዱ:ባንክ የመጣበትን ዓላማ ከግብ ለማድረስ ከባለአክሲዮኖች ጀምሮ የዳይሬክተሮች ቦርድ፣ ሁሉም የባንኩ ሠራተኞች፣እንደራሴዎች እንዲሁም የአሐዱ መርሕ፣ ራዕይ፣ተልዕኮ እና ዕሴቶች የሚማርካቸው ኢትዮጵያዊያን/ያት በሙሉ በቁጭትና በትጋት ከመቼውም ጊዜ በላይ አክሲዮን በመግዛት እና በማስገዛት እንዲሁም ሀብት በማሰባሰብ ረገድ መረባረብ ይገባናል ሲሉ የአሐዱ:ባንክ የሥራ አመራሮች በአፅንኦት ተናግረዋል::
የአሐዱ:ባንክ እንደራሴዎችም በበኩላቸው፤ባንካችን እንደራሳችን የምንመለከተው ቤተሰባዊነት ያለበት እና ለልጅ ልጆቻችንም ጭምር የሚጠቅም ልዩ ዓላማ ያለው ለብዙዎች ለመድረስ የመጣ በመሆኑ፤ ከእኛ ጀምሮ ብዙዎች አክሲዮን በመግዛት የባንኩ ባለቤት መሆን አለብን ''ምዕራፍ ፪ ከአሐዱ ጋር ነን'' በማለት አብሮነታቸውን በደስታ ገልጸዋል::

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ

👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

06 Dec, 07:20


ምዕራፍ ፪
“ከአሐዱ ጋር ነኝ”
“Proudly with Ahadu“

👉 ከብዙዎች ለብዙዎች በሚል ልዩ መርሕ ብዙዎችን ለመድረስ ዓልሞ የመጣው ባንክ ባለቤት ይሁኑ!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ

👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

21 Nov, 10:54


ምዕራፍ ፪
“ከአሐዱ ጋር ነኝ”
“Proudly with Ahadu“


👉 በተቋቋመ በአጭር ጊዜ ውስጥ ትርፋማ ከሆነ ባንክ ጋር ይዛመዱ፣ዝምድናዎን ያጠናክሩ።

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች


የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

21 Nov, 03:55


ኅዳር ፲፪
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል እስራኤልን በደመና እየመራ ከግብፅ ባርነት ላወጣበት፣ የመላእክት አለቃ ሆኖ ለተሾመበት ብሎም ዱራታዎስን እና ቴዎብስታን ለረዳበት ዓመታዊ ክብረ በዓል እንኳን አደረሰን!
ውእቱ ሚካኤል መልአከ ኃይል ልዑል ውእቱ ልዑለ መንበር!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች!

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

20 Nov, 10:42


ውድ የአሐዱ፡ባንክ  ቤተሰቦች
አክሲዮን ሽያጭን በተመለከተ የተለያዩ ጥያቄዎች እና ሃሳቦች በባንካችን የማኅበራዊ ገጾች እና በአካልም ጭምር እየተሰጡ ይገኛሉ፡፡ በመሆኑ በባንኩ በኩል ሃሳቦቹን ግልጽ ማድረግ ስላስፈለገ የሚከተለውን መልእክት እናስተላልፋለን፡፡  የአክሲዮን ሽያጭን በተመለከተ በጠቅላላ ጉባዔውም ላይ እንደተገለጸው 5 በመቶ የአገልግሎት ክፍያ የማይከፍሉት በባንኩ ምሥረታ ወቅት አክሲዮን የገዙ መሥራች ባለአክሲዮኖችን ብቻ ሲሆኑ፤  በአንጻሩ ባንኩ ሥራ ከጀመረ በኋላ አክሲዮን የገዙ  ባለአክሲዮኖች 5በመቶ የአገልግሎት ክፍያ የሚጠበቅባቸው መሆኑን ለማስገንዘብ እንወዳለን፡፡ እናመሰግናለን፡፡

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

20 Nov, 06:33


ምዕራፍ ፪
“ከአሐዱ ጋር ነኝ”


አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች


የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

19 Nov, 08:52


ምዕራፍ ፪
“ከአሐዱ ጋር ነኝ”

ውድ የባንካችን ባለአክሲዮን፤ በሦስተኛው የባለአክሲዮኖች ዓመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በተገለጸው መሠረት የባንካችንን ካፒታል ለማሳደግ የበኩልዎን ድርሻ ይወጡ፣ አክሲዮንዎን ያሳድጉ።

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች


የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

18 Nov, 08:01


💱 ኅዳር 9/2017 ዓ.ም በአሐዱ፡ባንክ ከውጭ ሀገር በገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል የተላከለዎትን የውጭ ምንዛሬ ሲመነዝሩ ላቅ ካለ ጉርሻ ጋር ይረከባሉ!


አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

17 Nov, 10:14


ምዕራፍ ፪
“ከአሐዱ ጋር ነኝ”
ውድ የባንካችን ባለአክሲዮን፤ በሦስተኛው የባለአክሲዮኖች ዓመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በተገለጸው መሠረት የባንካችንን ካፒታል ለማሳደግ የበኩልዎን ድርሻ ይወጡ፣ አክሲዮንዎን ያሳድጉ።

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

16 Nov, 06:47


💱 ኅዳር 7/2017 ዓ.ም በአሐዱ፡ባንክ ከውጭ ሀገር በገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል የተላከለዎትን የውጭ ምንዛሬ ሲመነዝሩ ላቅ ካለ ጉርሻ ጋር ይረከባሉ!


አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

16 Nov, 06:09


ምዕራፍ ፪
“ከአሐዱ ጋር ነኝ” 

ውድ የባንካችን ባለአክሲዮን፤ በሦስተኛው  የባለአክሲዮኖች ዓመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ  በተገለጸው መሠረት  የባንካችንን ካፒታል ለማሳደግ የበኩልዎን ድርሻ ይወጡ፣ አክሲዮንዎን ያሳድጉ።

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

15 Nov, 10:43


ምዕራፍ ፪
“ከአሐዱ ጋር ነኝ” 

ውድ የባንካችን ባለአክሲዮን፤ በሦስተኛው  የባለአክሲዮኖች ዓመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ  በተገለጸው መሠረት  የባንካችንን ካፒታል ለማሳደግ የበኩልዎን ድርሻ ይወጡ፣ አክሲዮንዎን ያሳድጉ።

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

15 Nov, 06:13


ኅዳር ፮- በዓለ ቁስቋም(ሚጠታ ለማርያም)
እመቤታችን ቅድስት ማርያም የተወደደ ልጇን ታቅፋ፤ ከአረጋዊ ዮሴፍ እና ከሰሎሜ ጋር ከስደት ሲመለሱ በቁስቋም ተራራ ከድካም ማረፋቸው ለሚታሰብበት ክብረ በዓል እንኳን አደረሰዎ! ሰላም ለአእጋሪከ ውስተ ደብረ ቁስቋም እለ ጌሣ
ሕፃነ ማርያም ክርስቶስ አመ ጎየይከ ደወለ ንሒሳ!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች


#ከአሐዱ ጋር ነኝ ! ንቅናቄውን ይቀላቀሉ፡፡
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾች
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

15 Nov, 04:13


ምዕራፍ ፪
“ከአሐዱ ጋር ነኝ”
ውድ የባንካችን ባለአክሲዮን፤ በሦስተኛው የባለአክሲዮኖች ዓመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በተገለጸው መሠረት የባንካችንን ካፒታል ለማሳደግ የበኩልዎን ድርሻ ይወጡ፣ አክሲዮንዎን ያሳድጉ።

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

13 Nov, 06:43


💱 ኅዳር 4/2017 ዓ.ም በአሐዱ፡ባንክ ከውጭ ሀገር በገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል የተላከለዎትን የውጭ ምንዛሬ ሲመነዝሩ ላቅ ካለ ጉርሻ ጋር ይረከባሉ!


አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

09 Nov, 12:09


አሐዱ፡ባንክ በተቋቋመ በአጭር ጊዜ ውስጥ ከታክስ በፊት ብር 119.96 ሚሊዮን አተረፈ!

አሐዱ፡ ባንክ 3ተኛ መደበኛ የባለአክስዮኖች ጠቅላላ ጉባዔውን ቅዳሜ ጥቅምት 30 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ በሚገኘው ሚሊኒየም አዳራሽ አከናወነ፡፡ በዕለቱም የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ አንተነህ ሰብስቤ  የባንኩን የሥራ እንቅስቃሴና የፋይናንስ አፈጻጸም ሪፖርት ለባለአክስዮኖች አቅርበዋል፡፡
የቦርዱ ሰብሳቢ በጉባዔው እንደገለጹት የባንክ አገልግሎት ዘርፍ በዓለም አቀፍ ደረጃ በሚታየው ምቹ ያልሆነ የኢኮኖሚ ሁኔታ፣ በአንዳንድ የሀገሪቱ ክፍሎች በተስተዋሉት የጸጥታ ችግሮች እና የኢኮኖሚ አለመመጣጠን ጋር ተደማምሮ በከፍተኛ ሁኔታ ተጽዕኖ እንደደረሰበት አንስተዋል፡፡ አቶ አንተነህ አያይዘውም የባንኩ ዘርፍ ተለዋዋጭና ጥብቅ በሆኑ መመሪያዎች ውስጥ የሚንቀሳቀስ ሲሆን፣ ለማሳያነት በነሐሴ 2016 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የናረውን የዋጋ ግሽበት ለመቆጣጠር በማለም፣ የንግድ ባንኮች በሚያበድሩት ብድር ላይ ጣርያ ማስቀመጡን አስታውሰዋል፡፡ ይህ ፓሊሲ የንግድ ባንኮች በሚያበድሩት ብድር ላይ ጣርያ ማስቀመጡን እና ፓሊሲው አዳዲስ ባንኮችን በከፍተኛ ሁኔታ ገቢ ከሚያስገኝላቸው የብድር አገልግሎት ስለሚገድብ፣ በባንኮቹ አፈጻጸም እና በኢኮኖሚ እንቅስቃሴዎች እንዲሁም በሀብት ማንቀሳቀስ አቅም ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ያሳደረ እንደነበር ጠቅሰው፤፤ ባንኩ ይህን ፈታኝ ተግዳሮት  በማለፍ በተቋቋመ በአጭር ጊዜ ውስጥ ጥሩ የሚባል ትርፍ ማስመዝገብ መቻሉን እና የበጀት ዓመቱን በስኬት ማጠናቀቁን ገልጸዋል፡፡

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

09 Nov, 08:19


የአሐዱ:ባንክ የባለአክሲዮኖች 3ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ በመካሄድ ላይ ይገኛል።

https://www.facebook.com/share/p/1AfCV1tvuR/?mibextid=oFDknk

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

08 Nov, 05:53


🔊ለአሐዱ:ባንክ ባለአክሲዮኖች በሙሉ

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

07 Nov, 07:20


🔊ለአሐዱ፡ባንክ አ.ማ. ባለአክስዮኖች በሙሉ

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

06 Nov, 06:07


ውሎዎን አሐዱ ብለው ይጀምሩ!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

05 Nov, 07:17


🔊ለአሐዱ:ባንክ ባለአክሲዮኖች በሙሉ

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

05 Nov, 06:29


💱 ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም በአሐዱ፡ባንክ ከውጭ ሀገር በገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል የተላከለዎትን የውጭ ምንዛሬ ሲመነዝሩ ላቅ ካለ ጉርሻ ጋር ይረከባሉ!


አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

04 Nov, 12:17


🔊ለአሐዱ ባንክ ባለአክሲዮኖች በሙሉ

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

04 Nov, 08:26


💱 ጥቅምት 25/2017 ዓ.ም በአሐዱ፡ባንክ ከውጭ ሀገር በገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል የተላከለዎትን የውጭ ምንዛሬ ሲመነዝሩ ላቅ ካለ ጉርሻ ጋር ይረከባሉ!


አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

02 Nov, 05:11


🔊ለአሐዱ ባንክ ባለአክሲዮኖች በሙሉ

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

31 Oct, 11:32


🔊ለአሐዱ ባንክ ባለአክሲዮኖች በሙሉ

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

30 Oct, 09:50


💱 ጥቅምት 20/2017 ዓ.ም በአሐዱ፡ባንክ ከውጭ ሀገር በገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል የተላከለዎትን የውጭ ምንዛሬ ሲመነዝሩ ላቅ ካለ ጉርሻ ጋር ይረከባሉ!


አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

29 Oct, 08:15


🔊ለአሐዱ፡ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች በሙሉ

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

27 Oct, 05:59


👉ከዚህ አለ!
⛪️መልካም ዕለተ ሰንበት ይሁንልዎ!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

#ወደ_አሐዱ_ይመልከቱ! #እንዛመድ_ #Lets_Relate ንቅናቄውን ይቀላቀሉ፡፡
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾች ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

26 Oct, 08:27


💱 ጥቅምት 16/2017 ዓ.ም በአሐዱ፡ባንክ ከውጭ ሀገር በገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል የተላከለዎትን የውጭ ምንዛሬ ሲመነዝሩ ላቅ ካለ ጉርሻ ጋር ይረከባሉ!


አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

26 Oct, 06:08


📱የሚያስፈልግዎ ከዚህ አለ!
የልጆችዎን ነገ ዛሬ ይስሩ!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች


#ወደ_አሐዱ_ይመልከቱ! #እንዛመድ_ #Lets_Relate ንቅናቄውን ይቀላቀሉ፡፡
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾች ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

25 Oct, 15:01


📱ከዚህ አለ!
በዲጂታል አገልግሎቶቻችን ዘመንዎን ይዋጁ!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

#ወደ_አሐዱ_ይመልከቱ! #እንዛመድ_ #Lets_Relate ንቅናቄውን ይቀላቀሉ፡፡
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾች ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

25 Oct, 10:42


🔊ለአሐዱ፡ባንክ አ.ማ. ባለአክስዮኖች በሙሉ

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

25 Oct, 06:42


📱ከዚህ አለ!
👉በዲጂታል አገልግሎቶቻችን ዘመንዎን ይዋጁ!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች


#ወደ_አሐዱ_ይመልከቱ! #እንዛመድ_ #Lets_Relate ንቅናቄውን ይቀላቀሉ፡፡
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾች ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

25 Oct, 06:30


💱 ጥቅምት 15/2017 ዓ.ም በአሐዱ፡ባንክ ከውጭ ሀገር በገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል የተላከለዎትን የውጭ ምንዛሬ ሲመነዝሩ ላቅ ካለ ጉርሻ ጋር ይረከባሉ!


አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

24 Oct, 11:11


📱በዲጂታል አገልግሎቶቻችን ዘመንዎን ይዋጁ!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች


#ወደ_አሐዱ_ይመልከቱ! #እንዛመድ_ #Lets_Relate ንቅናቄውን ይቀላቀሉ፡፡
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾች ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

24 Oct, 06:39


💱 ጥቅምት 14/2017 ዓ.ም አሐዱ፡ባንክ በገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል ከውጭ ሀገር ገንዘብ ሲላክልዎት ከ10 በመቶ ጉርሻ ጋር ይጠብቅዎታል!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

23 Oct, 06:36


💱 ጥቅምት 13/2017 ዓ.ም አሐዱ፡ባንክ በገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል ከውጭ ሀገር ገንዘብ ሲላክልዎት ከ10 በመቶ ጉርሻ ጋር ይጠብቅዎታል!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

22 Oct, 11:22


🔊ለአሐዱ፡ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች በሙሉ

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

22 Oct, 06:34


💱 ጥቅምት 12/2017 ዓ.ም አሐዱ፡ባንክ በገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል ከውጭ ሀገር ገንዘብ ሲላክልዎት ከ10 በመቶ ጉርሻ ጋር ይጠብቅዎታል!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

21 Oct, 11:17


💱 ጥቅምት 11/2017 ዓ.ም አሐዱ፡ባንክ በገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል ከውጭ ሀገር ገንዘብ ሲላክልዎት ከ10 በመቶ ጉርሻ ጋር ይጠብቅዎታል!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

20 Oct, 08:13


⛪️ መልካም ዕለተ ሰንበት!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

19 Oct, 08:26


💱 ጥቅምት 9/2017 ዓ.ም አሐዱ፡ባንክ በገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል ከውጭ ሀገር ገንዘብ ሲላክልዎት ከ10 በመቶ ጉርሻ ጋር ይጠብቅዎታል!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

19 Oct, 05:09


👉የሚያስፈልግዎ ከዚህ አለ!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

18 Oct, 11:15


🔊ለአሐዱ ባንክ ባለአክሲዮኖች በሙሉ

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

18 Oct, 08:05


💱 ጥቅምት 8/2017 ዓ.ም አሐዱ፡ባንክ በገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል ከውጭ ሀገር ገንዘብ ሲላክልዎት ከ10 በመቶ ጉርሻ ጋር ይጠብቅዎታል!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

17 Oct, 12:59


💱 ጥቅምት 7/2017 ዓ.ም አሐዱ፡ባንክ የውጪ ሀገራት የገንዘብ ምንዛሪ ሲመነዝሩ እንዲሁም ከውጭ ሀገር ሲላክልዎት ከ10 በመቶ ጉርሻ ጋር ይጠብቅዎታል!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

16 Oct, 06:04


🚘“ለመኪናዎ ሙሉ ኢንሹራንስ መግባት እንደዚህ ቀላል መሆኑን ሰምተዋል?”

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank