Afrofigure Makeup and Modeling school @afrofigure Channel on Telegram

Afrofigure Makeup and Modeling school

@afrofigure


የ ምስራቅ አፍሪካ ተቀዳሚ የ ሜካፕ እና ሞዴሊንግ ማሰልጠኛ

ለ ምዝገባ እና ሙሉ መረጃ
0931528566/ 0118549800

አድራሻ : ስታዲየም የሃ ሞል 7ተኛ ፎቅ
እና ቦሌ ዓለምነሽ ፕላዛ 8ተኛ ፎቅ

Afrofigure Makeup and Modeling school (Amharic)

የአፍሪካ የመስራቅ ሼርዝ እና ሞዴሊንግ ቤትnበውጤትየምች ተካሂደናል፡፡ በውሂና የምች ከበሬንት ሸመባ እና እንዴት አከናወን አስራሽር አመንዌረህሓሸትና ሚልህዳቸርሼቷቺቴቲትየሞሼ። ማህሚወረህሣሪ። ለፉከረለ እ ኖ አድራኡ፡፡

Afrofigure Makeup and Modeling school

09 Jan, 08:56


ቁመት ከ 180 እና ከዛ በላይ የሆነ
ሙሉ ፄም እና ሞላ ያለ ሰውነት ያለው የሴልስ ባለሞያ እንፈልጋለን @abrahamthereal1

Afrofigure Makeup and Modeling school

24 Dec, 12:20


We are looking for a man with golden voice for advert. Send us your voice @abrahamthereal1

Afrofigure Makeup and Modeling school

18 Dec, 17:30


ባይስ 😂👑 ሞዴሊንግ ጀመረ

Afrofigure Makeup and Modeling school

17 Dec, 19:17


New student photo shoots

Afrofigure Makeup and Modeling school

04 Nov, 14:31


We need one beautiful saleswoman for a permanent office job contact @Afrofigure_makeup_modelingschool

Afrofigure Makeup and Modeling school

28 Oct, 14:02


በሂልተን ሆቴል ለተዘጋጀ
አለም አቀፍ ኢግዚቢሸን እና ባዛር


‼️የዲዛይነሮች ጥሪ‼️

Afrofigure Makeup and Modeling school

19 Oct, 14:14


Tomorrow is the day of the casting.

Afrofigure Together with African union, Nigerian and brundy embassy present you PAWS fashion show

Dress code : White top with blue jeans 👖

Heels and black 👞

Starting time at 5 a.m Ethiopian time

Age 15+

Height:- 165 + ladies
178 + men


Location: stadium yiha city center 7th floor

☎️: 0931528566

Afrofigure Makeup and Modeling school

11 Oct, 09:01


Casting call for models for Paws summit fashion show

Dress code: blue jeans and white tops
Both male and female models
Height: 1:65 female and above
178 and above male

Partnering with @africanunion_official

Next Sunday 🫵

Afrofigure Makeup and Modeling school

03 Oct, 12:31


Afrofigure fashion week 2024
Get your tickets now

Happening on October 8🎉

Afrofigure Makeup and Modeling school

25 Sep, 17:25


በቪድዩ ኤዲቲንግ እና ቀረፃ ልምድ ያላቸዉ እና ጀማሪ ባለሞያዎችን አወዳድረን መቅጠር እንፈልጋለን። 0931528566 በቴሌግራም ስራዎቻችሁን ኢንቦክስ አድርጉ። @Afrofigure_makeup_modelingschool

Afrofigure Makeup and Modeling school

18 Aug, 20:30


የ አፍሮፈገር መስራች እና ባለቤት አቶ አብርሀም ዩሀንስ እና የት/ቤታችን ሰልጣኝ ሞዴል ኤልያስ ኢትዩጰያን በMR UNIVERSE ለመወከል ህንድ አገር በአሁኑ ሰአት ደርሰዋል።

Afrofigure Makeup and Modeling school

18 Aug, 06:08


ሄቨን የኛም ልጅ ነች

ፍትህ ለሄቨን

Afrofigure Makeup and Modeling school

02 Aug, 10:26


le makeup school mastawekiya social media

1 key konjo ena mola yalech set enfelgalen.


Send your pictures
@Afrofigure_makeup_modelingschool

Afrofigure Makeup and Modeling school

26 Jul, 12:33


For more info contact @FamilyOche

Afrofigure Makeup and Modeling school

25 Jun, 15:20


በተለያዩ የስልጠና ቀናት 📆 እና የሰአት አማራጮች

ከ 2000 በላይ ሰልጣኞች የሰለጠኑበት ተቋም በምጣት በኢንተርናሺናል ደረጃ የማሰልጠን ልምድ ካላቸዉ ምህራን በመታገዝ ኢንተርናሺናል ሰርተፍኬት ያለዉ ሞዴል ይሁኑ።

ምዝገባዉ እስከ ሰኔ 30 ብቻ ስለሚቆይ
ወፍራም ፣ ቀጭን
አጭር ነኝ ሳይሉ ፈጥነዉ ተመዝግበዉ እንደ አዲስ በራስ መተማመኑ የዳበረ ሰዉ ይሁኑ።

📍ስታዲየም የሀ ህንፃ 7ተኛ ፎቅ

09 31 52 85 66
011 854 98 00
09 07 40 17 17

Afrofigure Makeup and Modeling school

16 Jun, 10:35


ልዩ የክረምት ስልጠና ምዝገባ ላይ ነን




#አፍሮፈገር ሞዴሊንግ እና ሜካፕ ማሰልጠኛ

Afrofigure Makeup and Modeling school

10 Jun, 16:36


የዉድድር ጥሪ (ለቆንጆ ወንዶች ብቻ)

በ ሚስተር ዮኒቨርስ እና ሚስተር ቲን ዮኒቨርስ በፊታችን ነሀሴ ወር በህድ ሀገር 🇮🇳ሞንባይ ከተማ ኢትዩጰያን ወክለዉ መወዳደር ይፈልጋሉ?

መስፈርቶች
👋 ቁመት 1:70 እና ከዚያ በላይ
👋ፖሰፖርት
👋 ናሸናል ID
👋 ከመጀመሪያዉ እስከ መጨርሻዉ ድረስ በአዘጋጁ አካል ማለትም በአፍሮፊገር ሞዴሊንግ እና ሜካፕ ማሰልጠኛ በኩል እሚሰጠዉን ስልጠና በአግባቡ መከታተል እና እስከ መጨርሻዉ ቀን ሁለት አሸናፊ ወንድ ሞዴሎች ሚመረጡበት ፕሮግራም ድረስ ሂደቱን መከተል።

👋 ለ ሚስተር ቲን ዩኒቨርስ እድሜ ከ 18 እስከ 22 አመት

👋 ለ ሚስተር ዩኒቨርስ እድሜ ከ 23 እስከ 30 አመት
ብቻ መሆን

👋 ከዚህ ቀደም በሞዴሊንግም ይሁን በ ቁንጅና ዉድድር ልምድ ያላቸዉም የሌላቸዉም አዘጋጁ ይቀበላል።

ምዝገባ ቀን ከ ሰኔ 2 እስከ ሰኔ 10 ብቻ እሚቆይ ይሆናል።

📍ስታዲየም የሃ ህንፃ 7ተኛ ፎቅ
ስልክ 0931 52 85 66
011 854 98 00
0907 40 17 17

አዘጋጅ እና አሰልጣኝ ፡ ኢንተርናሺናል ሞዴል አብርሀም ዮሀንስ

#ዳጉ_ጆርናል

Afrofigure Makeup and Modeling school

30 May, 19:06


በ ሚስተር ዮኒቨርስ እና ሚስተር ቲን ዮኒቨርስ በፊታችን ነሀሴ ወር በህድ ሀገር 🇮🇳ሞንባይ ከተማ ኢትዩጰያን ወክለዉ መወዳደር ይፈልጋሉ?

መስፈርቶች
👋 ቁመት 1:70 እና ከዚያ በላይ
👋ፖሰፖርት
👋 ናሸናል ID
👋 ከመጀመሪያዉ እስከ መጨርሻዉ ድረስ በአዘጋጁ አካል ማለትም በአፍሮፊገር ሞዴሊንግ እና ሜካፕ ማሰልጠኛ በኩል እሚሰጠዉን ስልጠና በአግባቡ መከታተል እና እስከ መጨርሻዉ ቀን ሁለት አሸናፊ ወንድ ሞዴሎች ሚመረጡበት ፕሮግራም ድረስ ሂደቱን መከተል።

👋 ለ ሚስተር ቲን ዩኒቨርስ እድሜ ከ 18 እስከ 22 አመት

👋 ለ ሚስተር ዩኒቨርስ እድሜ ከ 23 እስከ 30 አመት
ብቻ መሆን

👋 ከዚህ ቀደም በሞዴሊንግም ይሁን በ ቁንጅና ዉድድር ልምድ ያላቸዉም የሌላቸዉም አዘጋጁ ይቀበላል።

ምዝገባ ቀን ከ ግንቦት 23 እስከ ሰኔ 5 ብቻ እሚቆይ ይሆናል።

📍ስታዲየም የሃ ህንፃ 7ተኛ ፎቅ
ስልክ 0931 52 85 66
011 854 98 00
0907 40 17 17