GHH casting @guzeg Channel on Telegram

GHH casting

@guzeg


ማንኛውም የጥበብ ፍላጎት ያለው ሰው የሚሳተፍበት በሀገራችን የሚከናወኑ ጥበባዊ እንቅስቃሴዎች ላይ መሳተፍ የሚፈልጉ ተዋናዮች ዳንሰኞች ጸሀፊወች ያካተተ የካስቲቲንግ መድረክ
ማስታወቂያ ፊል

GHH casting (Amharic)

እንኳን እንዴት ነህ? ለሃገራችን የሚከናወኑ እና የተወካዮችን ለማንም ላይ መሳተፍ የሚፈልጉ የካስቲቲንግ መድረክ የጥበብ ፍላጎት አዝናኝ ድምጽ ያለባቸው ተዋናይቶች በዲቢቢሲን በጣም እናዳለጋለን! በዚህ ሳይንሳዊ አገልግሎት ለሀገሩ የሚያገናኘውን ትምህርቶች ከናይሆን፡፡ እሚሆነንና ከተጠመው ጥበበኞች ላይ መሳተፍ ለክርስትናሪ ቅኝት ወይም ለአባቱስ ቅኝት ስለሆነ የሚሳካ ሰው፡፡ በሥርዓቱም መሳሪያዎችን በተለይ መከታቸው እንደጥበብ ፍላጎች ስለሚገኙበት መረጃ እንዳለ፡፡ በጣም እባክዎ ከአንደኛነቱ በፍጥነት ጥያቄዎችን ከከኞች መልእክት እንሠራቸው፡፡

GHH casting

25 Jan, 08:02


ዲያስፖራ ሆነው የሚሰሩ ጥሩ ቁመና ያላቸው
ጸጉራቸው መላጣ እና
አፍሮ ጸጉር ያላቸው ወንዶች ለማስታወቂያ እንፈልጋለን እድሜ ከ 30 በላይ ፎቶ ላኩልኝ 0926718803
share አድርጉት ይሄን መልእክት

GHH casting

24 Jan, 16:01


እንዴት ናችሁ ለማስታወቂያ
2 ወንዶች አፍሮ ጸጉር ያላቸው እና
2 ወንዶች መላጣ ዲያስፖራ ሆነው የሚሰሩ እንፈልጋለን ፎቶ ላኩ 0926718803

GHH casting

23 Jan, 15:35


እንዴት ናችሁ ለነገ
4 እግር ኳስ ተጨዋቾች ሆነው የሚሰሩ
4 ተመልካች ሆነው የሚሰሩ ወንዶች እንፈልጋለን ሂሳብ
ማክሰኞ ነው
0926718803

GHH casting

23 Jan, 08:09


ለ 8 ሰአት
2 ወንድ ሃያት አካባቢ ያሉ እንፈልጋለን

GHH casting

22 Jan, 11:32


እንዴት ናችሁ ለነገ ጠዋት
2 ሰአት
2 ወንድ
2 ሴት ሃያት አካባቢ ጠዋት 2 ሰአት መድረስ የሚችሉ
ለ,4 ሰአት
1 ሴት
3 ወንድ እንፈልጋለን ክፍያ ቅዳሜ ጠዋት ነው0926718803

GHH casting

15 Jan, 04:47


እንዴት ናችሁ ለዛሬ 5 ሰአት
2 ወንዶች የስፖርት ልብስ ይዘወ መምጣት የሚችሉ ጂም የሚሰሩ
ሃያት መምጣት የሚችሉ እንፈልጋለን 0926718803

GHH casting

12 Jan, 09:56


እንዴት ናችሁ ለማስታወቂያ የገጠር ትእይንት ዋና ካራክተር
2 ሴት
2 ወንድ እንፈልጋለን እድሜ ከ 40 በላይ 0926718803

GHH casting

09 Jan, 16:16


እንዴት ናችሁ ለነገ
ለጠዋት 3 ወንድ
ለከሰአት 3 ዘንድ ክፍያ 500 እዛው ከቀረጻ በኋላ ይከፈላል የምትችሉ hey በሉኝ 0926718803

GHH casting

01 Jan, 10:26


22 መምጣት የሚችሉ
2 ወንዶችን እንፈልጋለን የምትችሉ hey በሉኝ

GHH casting

31 Dec, 15:59


ለከሰአት 3 ወንድ እንፈልጋለን

GHH casting

31 Dec, 15:58


እንዴት ናችሁ ለነገ አጃቢ ተዋናይ
ለጠዋት 3 ወንዶች እንፈልጋለን ክፍያ 500 ነው አዛው ቀረጻ ሲያልቅ ይከፍላሉ የምትችሉ ፎቶ ላኩ 0926718803

GHH casting

30 Dec, 08:35


እንዴት ናችሁ ለማስታወቂያ
2 ወንዶች አፍሮ ጸጉር ያላቸው
1 ወንድ ክሊንከት አጭር ጸጉር ያለው እንፈልጋለን

GHH casting

23 Dec, 09:15


እንዴት ናችሁ ለማስታወቂያ
ከ 4 እስከ 7 ወር የሆነ ህጻን እንፈልጋለን ፎቶ ላኩልን0926718803

GHH casting

13 Dec, 16:01


እንዴት ናችሁ ለተከታታይ ድራማ ዋና ገጸባህሪ ወክላ የምትሰራ
ጸይም ሴት እድሜ ከ 28 እስከ 33 የሆነች ትወና የምትችል እንፈልጋለን 0926718803 ፎቶ ላኩ

GHH casting

07 Dec, 04:44


እንዴት ናችሁ የ ዲኤስቲቪ ድራማ ላይ የተሳተፋችሁ ሰዎች ሂሳብ ስለወጣ
አቴንዳንስ ያመዘገባችሁትን ስም
ስልክ
አካውንት ላኩ

GHH casting

05 Dec, 15:59


እንዴት ናችሁ ለነገ ቀረጻ
3 ወንዶች እድሜ ከ22 እስከ 30 ጨርቅ ሱሪ ለብሰው መምጣት የሚችሉ
2 ሴቶች አድሜ ከ 20 በላይ እንፈልጋለን 0926718803

GHH casting

04 Dec, 15:47


እንዴት ናችሁ ለነገ ጠዋት
1 ህጻን ሴት እድሜ ከ 6 እስከ 10 የሆነች እንፈልጋለን የምትችል ፎቶ ላኩልን

GHH casting

04 Dec, 11:02


እንዴት ናችሁ ለነገ እንግሊዝኛ የሚችሉ
2 ወንዶች እንፈልጋለን

GHH casting

04 Dec, 06:47


እንዴት ናችሁ ለነገ እንግሊዝኛ ቋንቋ በደንብ መናገር የሚችሉ
2 ሴቶች እንፈልጋለን

GHH casting

02 Dec, 10:43


ለ እሮብ ቀረጻ ቀጭን ሰውነት ያላቸው
2 ሴት
2 ወንድ
2 እናቶች
1 አባት እንፈልጋለን ቀጭን ተክለሰውነት ያላችሁ ፎቶ ላኩ 0926718803

GHH casting

01 Dec, 10:26


ለማክሰኞ ቀረጻ ታዳጊ ህጻናት እና
ጋንቤላ እንፈልጋለን
ህጻናት ወንድም ሴትም እድሜ ከ 7 እስከ 14
ጋንቤላ እደሜ ከ 20 እስከ 35 ፎቶ ላኩ 0926718803

GHH casting

30 Nov, 13:32


እንዴት ናችሁ ለማክሰኞ ቀረጻ ኦልድስ ልብስ ያላችሁ ወይም ለኦልድስ ተቀራራቢ ያላችሁ
4 ሴቶች እድሜ ከ 20 እስከ 28
2 እናቶች
4 ወንዶች ከ 20 እስከ 30
2 አባቶች እንፈልጋለን ፎቶ ላኩ 0926718803

GHH casting

25 Oct, 13:28


አሁን ሽሮ ሜዳ አካባቢ ያሉ
2 ሴት
1 ወንድ እንፈልጋለን የምትችሉ ቶሎ አሳውቁኝ

GHH casting

25 Oct, 08:25


ዩኒፎርም ያላችሁ አሁን 4 ኪሎ ሳይንስ እና ሙዚየም መምጣት የሚችሉ ልጆች እንፈልጋለን

GHH casting

24 Oct, 14:05


ዩኒፎርም ይዘው መምጣት የሚችሉ ተጨማሪ
6 ሰው እንፈልጋለን ያላችሁ እና መምጣት የምትችሉ አለን በሉኝ

GHH casting

23 Oct, 12:54


ነገ እና ከነገ ወዲያ ብዙ ሰው የሚሳተፍበት ማስታወቂያ አለ
ክፍያቸው 500 የምትችሉ hey በሉ ለሁሉም እደውላለሁ
0926718803

GHH casting

23 Oct, 07:14


እንዴት ናችሁ የተማሪ ዩኒፎርም የምታገኙ ወይም ያላችሁ የየትኛውም ት/ቤት ዩኒፎርም መሆን ይችላል
3 ሴት
3 ወንድ እንፈልጋለን ያላችሁ አለን በሉኝ 0926718803

GHH casting

22 Oct, 16:18


ከዚህ በፊት ፎቶ የላካችሁ hey በቂ ነው

GHH casting

22 Oct, 16:17


እንዴት ናችሁ ለማስታወቂያ
ተዋንያኖች በአስቸኳይ ይፈለጋሉ
አባት ገፀ-ባህሪ ዕድሜ ከ45-50
እናት ገፀ-ባህሪ ዕድሜ ከ35-40
ወጣት ሴቶች ዕድሜ ከ 14-18
ወጣት ሴት እድሜ ከ 22- 28
ወንድ እድሜ 30-40 ፎቶ ላኩልን 0926718803

GHH casting

16 Oct, 13:44


እንዴት ናችሁ ባህል እና ቱሪዝም ማስታወቂያ ላይ የተሳተፋችሁ ልጆች በሙሉ ሂሳብ ወጥቷል
የተደዋወልንበትን ስልክ ቁጥር
እና አካውንት ላኩ
አቴንዳንስ የተያዘው በስልክ ስለሆነ የተደዋወልንበትን ሰልክ ላኩ

GHH casting

19 Sep, 17:38


እንዴት ናችሁ ለሲኒማ ፊልም ወታደር ሆነው የሚሰሩ የወታደር አቋም ያላቸው
ወንድ 6
ሴት 4 እንፈልጋለን ልብሱ ከኛ ነው ከፍያ ካሽ በቀረጻ ቦታ ነው ሰውነታችሁ ለወታደር የሚሆን ፎቶ ላኩልኝ 0926718803

GHH casting

18 Sep, 08:42


እንዴት ናችሁ ለ ኢንፔሪያል ቅርብ የሆኑ
1 ወንድ
1 ሴትእንፈልጋለን

GHH casting

16 Sep, 11:59


ለ22 ቅርብ የሆኑ
1 ሴት
1 ወንድ እንፈልጋለን

GHH casting

16 Sep, 06:47


ለሀያት ቅርብ የሆኑ
2 ወንድ
2 ሴት እንፈልጋለን የምትችሉ hey በሉኝ

GHH casting

15 Sep, 11:25


እንዴት ናችሁ ለነገ ሀያት አካባቢ ቀረጻ
3 ወንድ
2 ሴት እድሜ ከ 26 በላይ የሆኑ እንፈልጋለን ፎቶ ላኩ

GHH casting

13 Sep, 15:48


እንዴት ናችሁ ለነገ የድራማ ቀረጻ 1 ወንድ እድሜ ከ 22+
2 ሴት እድሜ 23+
1 ወንድ እድሜ አባት ሆኖ የሚሰራ የምትችሉ hey በሉ

GHH casting

11 Sep, 07:04


ይህችን መልእክት ሸር አድርጉልኝ የሙስሊም ልብስ ያላችሁ ትችላላችሁ ፎቶ ላኩልኝ

GHH casting

11 Sep, 07:03


እንኳን ለ 2017 ዓ.ም በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ

GHH casting

09 Sep, 05:25


እንዴት ናችሁ 5 ሰአት መርካቶ መምጣት የሚችሉ
2 ወንድ
2 ሴት እንፈልጋለን የምትችሉ hey በሉኝ

GHH casting

08 Sep, 12:04


ለ 11:00 መስቀል አደባባይ መምጣት የሚችሉ
3 ወንድ
2 ሴት እፈልጋለሁ የቻላችሁ hey በሉኝ አሁን

GHH casting

08 Sep, 07:32


4ኪሎ መምጣት የሚችሉ
3 ህጻናት እንፈልጋለን እድሜ ከ 6 እስከ 13 የምትችሉ አናግሩኝ

GHH casting

08 Sep, 06:59


እንዴት ናችሁ ለመርካቶ ቅርብ የሆኑ
3 ሴት
3 ወንድ እንፈልጋለን ቅርብ የሆናችሁ hey በሉኝ

GHH casting

07 Sep, 13:34


ለሲኤምሲ ቅርብ የሆኑ
2 ህፃናት እንፈልጋለን ቅርብ የሆኑ ካላችሁ hey በሉኝ እድሜ ከ
6 -11 የሆኑ

GHH casting

06 Sep, 11:16


እንዴት ናችሁ ለነገ አጃቢ ተዋንያን ለተወሰነ ሰአት መምጣት የሚችሉ ክፍያ 500 ብር ነው
እድሜ ከ 20 በላይ
ሴት 10
ወንድ 10 ክፍያ ካሽ ነው የምትችሉ ፎቶ ላኩ የላካችሁ hey በሉኝ
0926718803

GHH casting

04 Sep, 15:49


እንዴት ናችሁ ለነገ 7 ሰአት የተከታታይ ድራማ ቀረጻ የቢሮ አለባበስ ለብሰው የሚመጡ
2 ሴት እድሜ ከ 35+
2 ወንድ እድሜ 35+
ፎቶ ላኩ