ፍርቱና ፊልም ፕሮዳክሽን ካስቲንግ @fertunafilm Channel on Telegram

ፍርቱና ፊልም ፕሮዳክሽን ካስቲንግ

@fertunafilm


ፍርቱና ፊልም ፕሮዳክሽን ካስቲንግ (Amharic)

ፍርቱና ፊልም ፕሮዳክሽን ካስቲንግ ከተቀላቀለችው ሪክ አካል በዚህ ቻነሎሎችዎች እና ፍላቅ ቪዲዮዎቹ ላይ መሰረት ነው። የዚህ ቦታ መዝገበ ፊልሞችን እና የኢንጂስ ፊልሞችን ለማኖር ያሳያል። ስብሰባዎችና ስብሰባዎች መለያዎችን ለመስራት ምርጫ ተቀጥሯል። የቴሌግራም ሳምንትዎችን በገንዘብ ተከታተሏቸው። 'ፍርቱና ፊልም ፕሮዳክሽን ካስቲንግ' በተለያዩ አቅም ቦታዎችን የሚያሳርፈውን ፊልሜ ታዳጊ ያቀረብ እና ወደታመነ ኪከሎን ከፈለጉ። የፊልም እና ፊልሜ በመሳብ እንደተመለከተ አንዱ በአጠቃመወቂያ ለማጥፋት ይረዳናል። እናንተ ለዚህ ቻነል ለማስከበራ ለሚፈልጉ ከልብ ጋር ቻነ፣ ፍለም ላይ እንዲላቁ እና እንዲለዝን ታላቅ አስተያየቷን እና ሊመልከት የሚችልበት በክብር።

ፍርቱና ፊልም ፕሮዳክሽን ካስቲንግ

06 Jan, 19:28


🎄🎄🎄"በወንጌሉ ላመናችሁ ሁሉ"✟"🎄እንኳን ✞ለጌታችን እና ለመድሃኒታችን✟ ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!🎄🎄🎄🎄https://t.me/fertunafilm

ፍርቱና ፊልም ፕሮዳክሽን ካስቲንግ

01 Jan, 19:20


ሞልቷል እናመሰግናለን 👆

ፍርቱና ፊልም ፕሮዳክሽን ካስቲንግ

01 Jan, 19:04


ስራ:- የገና ጨዋታ መጨፈር
ፆታ- ወንድ
ብዛት - 5 ሠዉ
የስራ ቀን - አርብ
ለመስራት ፉላጎት ያላቹ inbox me
@melak2020

ፍርቱና ፊልም ፕሮዳክሽን ካስቲንግ

31 Dec, 13:37


ውድ የፍርቱና ፊልም እና የዜዶ ካስቲንግ ቤተሰቦች የፊታችን ሀሙስ ከጠዋት ጀምሮ  ታሪካዊ የአበበች ጎበናን የሲኒማ ፊልም ለምንሰራው የተለያዩ በጎ ፍቃደኛ አጃቢ እና ረዳት ተዋናዮች እንፈልጋለን ።የትራንስፖርት ብቻ ነው 500 የምናስብላችሁ ሲሆን ቀኑን ሙሉ ጊዜ ያላችሁ መሳተፍ የምችሉ መሆኑን ከወዲሁ እንገልፃለን እንዳያመልጦ 25 ተዋናይ ነው የሚፈለገው
1,ሴት እድሜ ከ22 እስከ  45🙍🙍‍♂ ቀጫጭን 8
2, ወንድ እድሜ ከ25-50 👫 ቀጫን 7
3,ህፃናት 5 ፀይም ወይም ጥቁር ቀጫን 👫
4,የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ የሆኑ የድሮ የእናቶች ጥበብ እና ያረጀ ጋቢ ማግኘት የሚችሉ 5 ወንድ 5 ሴት እድሜ ከ26 በላይ
      አጃቢዎች እንፈልጋለን ።
ሙሉ ስም ስልክ ፎቶ አድራሻ የስራ ሁኔታ እና ከታች ባለው ቴሌግራም ይላኩልን።ይሄንን በመስራታችሁም የተለያዩ የስራ እድል እናመቻችሎታለን።
0955420668
0955420668
@milionfilm
@milionfilm
@milionfilm
https://t.me/fertunafilm
https://t.me/fertunafilm
https://t.me/fertunafilm
https://t.me/fertunafilm

ፍርቱና ፊልም ፕሮዳክሽን ካስቲንግ

31 Dec, 05:40


በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን!!! 🙏
   ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላም ለሁላችን ይሁን  እንደምናውቀው ከፊታችን በጉጉት የምንጠብቀው የጥምቀት በዓል  ደማቅ በሆነ መልኩ ለማክበር ዝግጅታችንን ከወዲሁ ጀምረናል  ስለሆነም በዕለቱ  እህል ውሀ (ፀበል ፃዲቅ) ለማዘጋጀት እቅድ ላይ ነንና የሚያስፈልጉንን ግብዓቶች ታግዙን ዘንድ በቅዱስ ሚካኤል ስም በትህትና እንጠይቃለን!!!

1,ሽንኩርት =100 ኪሎ ×100 አሁን ባለው ዋጋ =
2,ምስር =25ኪሎ × 220=
3,ዘይት= 15ሊትር =3000 ብር
4,ጨው= 2 >>
6,በርበሬ = 10ኪሎ ×600 =
7,ነጭ ሽንኩርት = 3 ኪሎ × 400
8,መከለሻ = 100 ብር
9,እንጀራ...
12,ዳቦ ...
13,እንጨት ....

       
ስለመልካም ሥራችሁ  ሁሉ እግዚአብሔር ጤናውን#ሰላም#ፍቅሩን ያድላችሁ ያድለን ሀብት ንብረታቹን ቅዱስ ሚካኤል ይባርክላቹ  አሜን 🙏!!
    ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን!!!       

ከበአል አዘጋጅ ክፍል
#0983332507
#0902460497

ፍርቱና ፊልም ፕሮዳክሽን ካስቲንግ

27 Dec, 12:22


ክፍት የስራ እድል

1) የኩባንያ ስም ዛምራ የቤት ዕቃዎች እና አሉሚኒየም
ውጭ ሽያጭ 5 ሴት እንፈልጋለን
የስራ ቀን ከሰኞ - አርብ
የስራ ሰዓት በማንኛውም ጊዜ ከጥዋት - ምሽት
ክፍያ ኮሚሽን ብቻ
እና መጓጓዣ

2) ስራ በየቀኑ ከጠዋት እስከ ማታ ድረስ በቋሚነት የሚሰሩ 2 ሽያጭ
ወርሃዊ ክፍያ 4000+ ኮሚሽኖች
የእረፍት ቀን እሁድ

ስራ ቦታ ሀያት



Inbox me
@Melak2020

ፍርቱና ፊልም ፕሮዳክሽን ካስቲንግ

26 Dec, 10:09


ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች
እነዚህን አይነት መኪኖች የምታገኙ 🙏🙏🙏ሁላችሁም አሳውቁን ቼክ አድርጋችሁ

ፍርቱና ፊልም ፕሮዳክሽን ካስቲንግ

26 Dec, 05:48


ተጨማሪ ዛሬ አባይ ቲቪ ላይ ለበኣል ፕሮግራም የበዓል ልብስ ለብሰው መምጣት የሚችሉ።
3 ወንድ
3 ሴት እንፈልጋለን
እድሜ 18 በላይ
@zedo_ng

ፍርቱና ፊልም ፕሮዳክሽን ካስቲንግ

25 Nov, 08:28


Vacancy job opportunitie
Company name zamera furniture
We needs 3 girls for outdoor sales
Working day Monday-Friday
Working hours anytime morning- evening
Payment only commission
And transportation

If any one interesting
@Melak2020

ፍርቱና ፊልም ፕሮዳክሽን ካስቲንግ

19 Nov, 16:33


✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️
🛩🛩🛩🛩🛩🛩🛩🛩🛩🛩
የ ኢትዮጵያ አይር መንገድ ለወንድም ለሴትም በ cabin crew/Hostess/ ምዝገባ ተጀምሩዋል ለመመዝገብ እነዚህን መስፈረቶች ማሙዋላት አለባቸዉ።
1.የ12 ክፍል ውጤት 250 በላይ
2. ለሴቶች ቁመት 1.58 በላይ
3. ለወንዶች ቁመት 1.70 በላይ
4.የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታ level

ምዝገባ የምትፈልጉ ዶክመንት ላኩልኝ።
@zedo_ng
🛫🛫🛫🛫🛫🛫🛫🛫🛫🛫
✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️

ፍርቱና ፊልም ፕሮዳክሽን ካስቲንግ

16 Nov, 08:23


ውድ የፍርቱና እና የዜዶ ካስቲንግ ቤተሰቦች በአይነቱ ለየት ያለ Life Experience Event ቅዳሜ 07/03/2017 ቅዳሜ ከቀኑ 7:00  በብሉ በርድ ኢንተርናሽናል ሆቴል ትልልቅ እንግዶች ፣ቲክቶከሮች፣ባለሀብቶች፣ነጋዴዎች፣አርቲስቶች፣ሙዚቀኞች  ባሉበት ተዘጋጅቷል።በዚህም ድግስ የኛ አባላት በክብር እንግድነት ተጋብዘዋል ስለዚህም የግብዣው ትኬት 10 በመሆኑ ፍላጎቱ እና ጊዜው ያላችሁ ፈጥናችሁ አሳውቁን
     እድሜ ከ18 በላይ
🙏🙏🙏
0955420668
0955420668
@milionfilm
@milionfilm
@milionfilm
https://t.me/fertunafilm
https://t.me/fertunafilm
@Zedo_Ng
@Zedo_Ng
@Zedo_Ng
https://t.me/fertunafilm
https://t.me/fertunafilm

ፍርቱና ፊልም ፕሮዳክሽን ካስቲንግ

07 Nov, 12:25


📣📣ሰላም ሰላም

አርትስ ቲቪ ላይ ለሚጀምር ተከታታይ ድራማ ሜን ካስት እንዲሁም አጃቢ ሆነው  ሚሰሩ የትወና ብቃት ያላቸው እና ጀማሪ ተዋናዮች እንፈልጋለን

1. እድሜ ከ 18-28 ያሉ ሴቶችን
2. እድሜ ከ 23-28 ያሉ ወንዶችን
3. እድሜ ከ 30-42 እድሜ ያለች ሴት
4. እድሜ ከ 35-40 ያለ ወንድ

በብዛት እንፈልጋለን መስራት ምትፈልጉ ከታች ባለው አካውንት ፎቶ ይላኩልን

መስፈርት
📸ፎቶ
☎️ስልክ
🏡አድራሻ

በትወና እንዲሁም በሞዴሊንግ መስልጠን ምትፈልጉ በአጭር ጊዜ ብቁ ባለሙያ እናረጎታለን

ፎቶ ለመላክ ከታች ያለውን ቴሌግራም አካውንት ይጠቀሙ👇👇
      @Castagent0

አድራሻ 📍📍 ቦሌ ሰላም ሲቲ ሞል ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 213 ኦሮሚያ ፎቅ ፊት ለፊት

      ☎️☎️     0956877878

JOIN THE 👇👇👇

https://t.me/filafilmproduction

ፍርቱና ፊልም ፕሮዳክሽን ካስቲንግ

05 Nov, 08:28


ለ furniture ቤት ሽያጭ እና promotion social media ላይ ሁለቱንም አያይዞ ሚሰሩ 2 ሴት እንፈልጋለን ሰራ ቦታ ሀያት
ደሞዝ በስምምነት ፍላጎት ካላቹ …..

0940790523
@Melak2020

ፍርቱና ፊልም ፕሮዳክሽን ካስቲንግ

26 Oct, 15:19


ውድ የፍርቱና ፊልም እና የዜዶ ካስቲንግ ቤተሰቦች በቅርቡ ታሪካዊ የአበበች ጎበናን የሲኒማ ፊልም ለምንሰራው የተለያዩ በጎ ፍቃደኛ አጃቢ እና ረዳት ተዋናዮች እንፈልጋለን ።የትራንስፖርት ብቻ ነው የምናስብላችሁ
       ተከታታይነት ያላቸው
1,ህፃናት ከ2 _3 አመት 1ሴት 1ወንድ 🙍🙍‍♂
2,4_5 እድሜ 1ወንድ 1 ሴት👫
3,5_8 አመት 1ወንድ 1ሴት👫
4,ከ 25_28 ሴት ረዳት ተዋናይ 👯🕴
      አጃቢዎች
5,ከ40_60 ትልልቅ ሰዎች
6,ከ28_38 በሁለቱም ፆታ
ሙሉ ስም ስልክ ፎቶ አድራሻ የስራ ሁኔታ እና ከታች ባለው ቴሌግራም ይላኩልን።ይሄንን በመስራታችሁም የተለያዩ የስራ እድል እናመቻችሎታለን።
0955420668
0955420668
@milionfilm
@milionfilm
@milionfilm
https://t.me/fertunafilm
https://t.me/fertunafilm
https://t.me/fertunafilm
https://t.me/fertunafilm

ፍርቱና ፊልም ፕሮዳክሽን ካስቲንግ

26 Oct, 07:47


👉Tv advert
👉Drama
👉Film
አክቲንግ ላይ ጎበዝ የሆኑ ወንዶች እና ሴቶች በብዛት ይፈለጋሉ እና ዜዶ ካስት እያላቹ ሄዳቹሁ ዉሰዱ።

ፍርቱና ፊልም ፕሮዳክሽን ካስቲንግ

20 Oct, 14:33


ውድ የፍርቱና ፊልም ፕሮዳክሽን እና ካስቲንግ እንዲሁም የዜዶ ፊልም ብሮዳክሽን እና ካስቲንግ ቤተሰቦቻችኝ ዛሬ በቦሌ ሞርኒንግ እስታር ጫካ ኮፊ ማስታወቂያ ለተሳተፋችሁ እና መልካም ግዜ ከእኛ ጋር ላሳለፋችሁ በሙሉ ከልብ ከልብ በኔ እና በአጋር ድርጅቴ ስም ከልብ ከልብ እናመሰግናለን ክበሩልን ።በሚቀጥሉት ስራዎች አብራችሁን ስለምትሆኑ ከወዲሁ ደስታችንን እንገልፃለን ።🙏🙏🙏
0955420668
0955420668
@milionfilm
@milionfilm
@milionfilm
https://t.me/fertunafilm
https://t.me/fertunafilm
@Zedo_Ng
@Zedo_Ng
@Zedo_Ng
https://t.me/fertunafilm
https://t.me/fertunafilm