የኛ ሊቨርፑል️ @yegnaliverpool Channel on Telegram

የኛ ሊቨርፑል️

@yegnaliverpool


💎እኛ ሊቨፑላዊያን ነን💎
❤️WE ARE LIVERPOOL ❤️
━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━
WELL COME TO
@yegnaLiverpool
━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━
📆 የጫዎታ ፕሮግራሞች
🆕 ዜናዎች
💁‍♂ የተጫዋቾች ታሪክ
🎥 የጫዎታ ሀይላይቶች
📻ትንታኔዎች
⚽️ ጎሎች
🕹 ቀጥታ ዘገባዎች
━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━
ዋና አዘጋጅ @natiLiverpoolynwa

የኛ ሊቨርፑል️ (Amharic)

የኛ ሊቨፑላዊያን ነን! የኛ ሊቨፑል በላይ ተገቢ የሆነው የታችለፊያን ሊቨፑል በመሆን በሌላ ስክወር እያንዳንዳችሁ መቆጣጠር የሚወደውን የሊቨፑል ቅርስ እና ሳምንተንድስ ላይ እንዴት ተገኘነታል? ታሪኩን ወንጀላንን ይዘትዋል? ሊቨፑል ጥያቄው በየቀኑ ከትግራይ በተገለጸ ጥያቄው በየቀኑ እስከ በዋና መረጃ ሊቨፑል መጠቀም እንዴት እንዴት እንደሰማችሁ ያስገባችሁትን በግፍ ያጋልጣሉ። በዓለም አቀፍ ጊዜ ግን፣ መከላከያን በሌሎች ሳምንት በኢትዮጵያን አካባቢ፣ ዜናዎችዎን በአቶ እስከንዴት ከታችለፊንዱን መብት በመስራት እና በመረጃ ሊቨፑል እንደሚጠቀሙ ዳዊት በተጨብጧቸው ቅርስ እና ሳምንተንድስ በማካተብ እንዲህ አይጠቀሙም። ሊቨፑል በህዝቡ ተወዳጁሎች ምላሽ፣ በተተረከዝባት በላይዋ በአና እራሱ በሚገምበት ማስፈንጠስ እና በማነጨር በጣኔዎ እገንዝብሃለሁ።

የኛ ሊቨርፑል️

18 Jan, 17:30


🔴 Darwin ዛሬ ጎል ማስቆጠሩ ከምንም በላይ አስደሳች ነው በቀጣይ ጫዎታም ጎል ማስቆጠር ከቻለ ደሞ የራስ መተማመኑ ይበልጥ የሚያደብር ይሆናል ከዛ በኋላ ወደ ትክክለኛ አቋሙ የሚመለስ ይሆናል ብዬ አስባለሁ 💪

❤️YNWA

የኛ ሊቨርፑል️

18 Jan, 17:15


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 Nunez ዛሬ ሊቨርፑልን ከጭንቅ አውጥቷል  አመቱን ሙሉ ጥሩ ያልነበረው Nunez ዛሬ በአንድ ጫዎታ ሁለት ወሳኝ ጎሎች በማስቆጠር  ስሙን ያደሰበት ጫዎታ ሆኗል

❤️YNWA

የኛ ሊቨርፑል️

18 Jan, 17:05


🔥🔥አስደሳች ድል 🔥🔥

🇬🇧ብሬንፎርድ 0⃣-2⃣ ሊቨርፑል🇬🇧
                             ⚽️⚽️ Nunez

🇬🇧ሊቨርፑል ከ90 ደቂቃዎች በኋላ በDarwin Nunez ወሳኝ ሁለት ጎሎች ብሬንፎርድን 2-0 በሆነ ውጤት አሸንፎ መውጣት ችሏል ነጥቡን ወደ 50 ከፍ ያረገበትም ወሳኝ ውጤት አስመዝግቧል

ሊቨርፑል ሙሉ የጫዎታ ብልጫ ወስዶ ባመሸበት ጫዎታ ጎል ለማስቆጠር 90 ደቂቃ ፍጂቶበታል Nunez ዛሬ ሊቨርፑል በአንድ ጫዎታ የከሳበትን ምሽት ባሳየበት ጫዎታ ለሊቨርፑል ሁለት ውድ ጎሎች አስቆጥሮ ሊቨርፑል አሸናፊ እንዲሆን አስችሏል 🔴

🔥እንኳን ደስ አላችሁ ሊቨርፑላዊያን 🔥

  ❤️Congratulations ❤️

❤️❤️❤️🔥YNWA❤️❤️❤️

የኛ ሊቨርፑል️

18 Jan, 17:04


Man of the Match DARWINNNNNN 🔥

የኛ ሊቨርፑል️

18 Jan, 16:59


                    FT

    🇬🇧  ብሬንትፎርድ 0-2 ሊቨርፑል 🇬🇧
                                 #ኑኔዝ ⚽️⚽️                     

       🏟️ ጂ ቴክ ኮሚኒቲ ስታድየም

የኛ ሊቨርፑል️

18 Jan, 16:57


የዛሬዉ Game እንዴት ነበር comment 👇

የኛ ሊቨርፑል️

18 Jan, 16:54


Nunez ታድገን 🙌

የኛ ሊቨርፑል️

18 Jan, 16:54


ብሬንፎርድ 0-2 ሊቨርፑል

የኛ ሊቨርፑል️

18 Jan, 16:54


ተጠናቀቀቀ

የኛ ሊቨርፑል️

18 Jan, 16:52


Nunez 🔥🔥

የኛ ሊቨርፑል️

18 Jan, 16:51


ብሬንፎርድ 0-2 ሊቨርፑል

የኛ ሊቨርፑል️

18 Jan, 16:51


Nunez ዛሬ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

የኛ ሊቨርፑል️

18 Jan, 16:51


Nunezzzzzzzzz

የኛ ሊቨርፑል️

18 Jan, 16:51


What a player 🔥🔥😳

የኛ ሊቨርፑል️

11 Jan, 14:36


እንዴት ነበር ጫዎታው ይህ ወጣት 👀

የኛ ሊቨርፑል️

11 Jan, 14:26


🔴 Rio Ngumoha በሊቨርፑል ማልያ በትንሽ እድሜው ለሊቨርፑል በመጫወት አዲስ ሪከርድ ማስመዝገብ ችሏል Ngumoha በጫዎታው እጂግ አስደሳች የሆነ ትልቅ ተስፋ ያለው እንቅስቃሴ አሳይቷል 🔥

❤️YNWA

የኛ ሊቨርፑል️

11 Jan, 14:17


ጣሊያናዊው Federico Chiesa በሁለተኛው 45 ተቀይሮ በመግባት 45 ደቂቃዎች ተጫውቷል ጥሩ የማባል እንቅስቃሴ ማሳየትም ችሏል በሊቨርፑል ማልያ የመጀመሪያ ጎሉንም አስቆጥሯል 🔥

❤️YNWA

የኛ ሊቨርፑል️

11 Jan, 14:11


                
       🔴 ሊቨርፑል 4⃣-0⃣ አክሪንግተን 🔵
⚽️jota
⚽️ Arnold
⚽️ Dannes
⚽️ Chisa

🔴ሊቨርፑል የእንግሊዝ FA CUP 3ኛ ዙር ጫዎታ በአንፊልድ ሊቨርፑል ከ አክሪንግተን ጋር ያደረገውን ጫዎታ 4-0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል

በጫዎታው የመሰለፍ እድል ያልተሰጠጣቸው ተስፈኛ ወጣት ተጫዋቾችን ተመልክተናል ተስፋ ሰጭ እንቅስቃሴንም አሳይተውናል የሊቨርፑል የአሸናፊነት ጎሎች jota እና Arnold በመጀመሪያው አጋማሽ ሁለት ጎሎችን ሲያስቆጥሩ ከእረፍት መልስ ተቆይሮ የገባው ወጣቱ ተስፈኛ አጥቂ Danes እና chiesa ሁለት ተጨማሪ ጎሎች አስቆጥረው ጫዎታውን 4-0 አሸንፎ መውጣት ችሏል 💪
        

❤️❤️❤️🔥YNWA🔥❤️❤️❤️
      

የኛ ሊቨርፑል️

11 Jan, 14:08


ተጠናቀቀቀ

የኛ ሊቨርፑል️

11 Jan, 14:04


🔴 LIV 4⃣ 🇬🇧 0⃣ ACC 🔵
⚽️ jota
⚽️Arnold
⚽️ Dannes
⚽️ chiesa

የኛ ሊቨርፑል️

11 Jan, 14:03


Chiesa የመጀመሪያ የሊቨርፑል ጎሉን አስቆጠረ

የኛ ሊቨርፑል️

11 Jan, 14:02


Chesa🔥⚽️

የኛ ሊቨርፑል️

11 Jan, 14:02


Goooalll

የኛ ሊቨርፑል️

11 Jan, 13:50


🔴 LIV 3⃣ 🇬🇧 0⃣ ACC 🔵
⚽️ jota
⚽️Arnold
⚽️ Dannes

የኛ ሊቨርፑል️

11 Jan, 13:49


Dannns🔥

የኛ ሊቨርፑል️

11 Jan, 13:49


Dannnnesssss

የኛ ሊቨርፑል️

11 Jan, 13:49


ጎልልልልልልል

የኛ ሊቨርፑል️

26 Dec, 17:41


📍አንፊልድ

ለምሽቱ ጫዎታ ዝግጁ ሆኗል

🇬🇧YNWA

የኛ ሊቨርፑል️

26 Dec, 06:44


🔸🎄 የጫዎታ ቀን 🎄🔸

🇬🇧ሊቨርፑል 🆚 ሌስተር ሲቲ 🇬🇧

📆 18ኛ ሳምንት
5:00
🏟 አንፊልድ

🎄የእንግሊዝ ፕርሜሊግ የበአል ሰሞን ጫዎታዎች ( BOXING DAY) ዛሬ ከ 9:30  ጀምሮ የፕርሜሊጉ 18ኛ ሳምንት መርሀ ግብር መደረግ ይጀምራሉ በዚህም ሊቨርፑል ምሽት 5:00 በአንፊልድ ሌስተር ሲቲን የሚያስተናግድበት ጫዎታ በጉጉት የሚጠበቅ መርሀ ግብር ሆኗል 💪🔥

ቀያዮቹ የዛሬውን የመጀመሪያ የBOXING DAY መርሀ ግብራቸውን በሜዳቸው እና በKOPS ፊት ያደርጋሉ ጫዎታውንም በድል ያጠናቅቃሉ 🔥💪

ድል ለታላቁ ሊቨርፑል

💪GOOD LUCK MY BLOOD LIVERPOOL YNWA 💪

💪እናሸንፋለን

❤️❤️❤️❤️🔥YNWA🔥❤️❤️❤️

የኛ ሊቨርፑል️

25 Dec, 10:17


🔹🔺 ቀጣይ ጫዎታ
ነገ ምሽት 5:00

🇬🇧🆚 🇬🇧

ግምታችሁን አስቀምጡ🔽

የኛ ሊቨርፑል️

24 Dec, 17:13


🎄

የኛ ሊቨርፑል️

24 Dec, 17:13


👆

የኛ ሊቨርፑል️

23 Dec, 06:07


❤️ ምንግዜም ሊቨርፑል❤️
#ማልያውን በኩራት ይልበሱ ቻሌንጅን ተቀላቀሉ!!
👉ኢትዮ ሊቨርፑል የስፖርት ትጥቆች መሸጫ ከ24/25 ማልያዎችን በተጨማሪ ሌሎች ቀደምት ማልያዎችን ና እንዲሁም ማነኛውንም  የስፖርት አልባስትን አቅርበንላችኋል የልጅም ሆነ የአዋቂ በምትፈልጉት size በቴሌግራም ይዘዙን @Afeworkliverpool
inbox እያደረጋችሁ order ማድረግ ትችላላችሁ!!
የምትፈልጓቸውን ማልያዎች ለማኘት
📞0989894141
ለማዘዝ፦ 0910767971
አድራሻ 📍ቁጥር 1፦ከልደታ ፍ/ቤት አደባባይ ወደ ጀሞ በሚወስደው ዋና መንገድ ጫካ ሆቴል ጎን map:https://maps.app.goo.gl/qNdm9UeXFvHpqR94A

📍ቁጥር 2፦ከጦር ሃይሎች-ሜክሲኮ ኮካ የባቡር ፌርማታ ኦልቬት ህንጻ ግራውንድ ላይ map:https://maps.app.goo.gl/XWdq2UnpDzmUmcqi6

📍ቁጥር  3 ፦ቤተል አደባባይ ሶያም ሞል 3ኛ ፎቅ የሱቅ ቁጥር 304 ላይ map:
https://maps.app.goo.gl/dBDGC3iB4Ba3M5Lz8

👉ወደ ሱቆቻችን ጎራ ማለት የማትችሉ ዴሌቬሪዎቻችን እንልክላችኋለን!!
👉ክፍለሃገር ላላችሁም እየላክን እንግኛለን!!

     አሁንም አብሮነታችሁ አይለየን SHARE LIKE COMMENT 🙏
https://t.me/ethioliverpoolsportkits
http://tiktok.com/@ethioliverpoolsportkit97

የኛ ሊቨርፑል️

22 Dec, 20:51


በከፍታ አዲሱን አመት እንድንቀበል ስላረጉን እናመሰግናለን BOSS መጨረሻውንም ያሳምርልን

👑መልካም ገና ይሁንሎት
🎄

YNWA

የኛ ሊቨርፑል️

22 Dec, 19:12


🇬🇧ሊቨርፑል ከቶተናም ሜዳ 3 ነጥብ ይዞ መውጣቱ ሁላችንንም ያስደሰተ ውጤት ነበር በዚህ ሰአት የሚያስፈልገን ማሸነፍ ስለነበር ውጤት ይዘን መውጣታችን ከምንም በላይ አስደሳች ነበር

ነገር ግን ሊቨርፑል በመከላከሉ በተጣም የወረደ ነበር ዛሬ ሊቨርፑል የአጥቂ ክፍሉ ጥሩ ባይሆን ኖሮ በጠባብ ውጤት ነጥብ ይዘን መውጣት የማይታሰብ ነበር ፈረንሳዩ ኢብራሂም ኮናቴ በነበረ ሰአት እኮ 1-0 እየመራን ውጤት አስጠብቀን በአስተማማኝ መልኩ ጫዎታ ለመጨረስ አንቸገርም ዛሬም ኮናቴ ቢኖር 6 -0 ባለ ነበር...🤷‍♂

ብቻ ግን ዋናው ማሸነፍ ነው 💪🔥

❤️YNWA

የኛ ሊቨርፑል️

22 Dec, 18:54


🔴 mo salah በሊቨርፑል እንደ አዲስ ተፈጥሯል ማለት ይቀላል በዚህ የውድድር አመት በየ አንዳንዱ የሊቨርፑል ጫዎታ በጎልም በአሲስትም ተሳትፎው ከሌላው ጊዜ በተሻለ ሆኔታ የተለየ ሆኗል በዚህ የውድድር አመት በሁሉም የሊቨርፑል ውድድሮች 18 ጎሎችን እና 15 አሲስት ማድረግ ችሏል💪

ተጫዋቹ በእንግሊዝ ፕርሜሊግ በ16 ጫዎታዎች 15 ጎሎችን በማስቆጠር የሊጉ ኮከብ ግብ አግቢነት በመምራት ላይ ይገኛል 11 ጎል የሆኑ ኳሶች አሲስት ማድረግ ችሏል 🔥

King mo salah👑

❤️❤️❤️🔥YNWA🔥❤️❤️❤️

የኛ ሊቨርፑል️

22 Dec, 18:53


New record 🔥 ሞ ሳላህ በፕሪምየር ሊጉ ታሪክ ከገና በዓል በፊት በ ጎል እና አሲስት ሁለት አሃዞችን ያስመዘገበ የመጀመሪያው ተጫዋች ሁኗል።

KING MO 🔥🔥

@yegnaLiverpool @yegnaLiverpool

የኛ ሊቨርፑል️

22 Dec, 18:36


የግብፅ ንጉስ

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ንጉስ💯

@yegnaLiverpool @yegnaLiverpool

የኛ ሊቨርፑል️

22 Dec, 18:25


🔴🔥 BOOO 🔥🔴
--------------------------------------------
⚪️ ቶተናም 3⃣-6⃣ ሊቨርፑል 🔴
                         ⚽️ ⚽️ዲያዝ
                         ⚽️ ማካሊስተር
                          ⚽️ ሶቦዝላይ
                          ⚽️⚽️ ሳላህ
-----------------------------------------------

🔴ሊቨርፑል ተጠባቂውን ወሳኝ ጫዎታ ከሜዳው ውጭ ከቶተናም ጋር አድርጎ 6-3 በሆነ ውጤት አሸንፎ ወሳኝ 3 ነጥብ ይዞ መውጣት ችሏል ነጥቡን ወደ 39 በማድረስ የፕርሜሊጉን መሪነት ያጠናከረበትም ሆኗል

ሊቨርፑል የመጀመሪያ አጋማሽ ሙሉ የጫዎታ የበላይነት ወስዶ በተጫዎተበት አጋማሽ 3 ጎሎች አስቆጥሮ 3-1 እየመራ እረፍት መውጣት ችሏል የሊቨርፑል የመጀመሪያ ጎል ዲያዝ ሲያስቆጥር ሁለተኛውን ደሞ ማካሊስተር ማስቆጠር ችሏል ሶስተኛውን ጎል ደሞ ሶቦዝላይ አስቆጥሮ ሊቨርፑል 3-1 እየመራ እረፍት መውጣት ችሏል ከእረፍት መልስ እንዲሁ ሙሉ የጫዎታ ብልጫ የነበረው ሊቨርፑል ተጨማሪ ሁለት ጎሎች በ ሞ ሳላህ አስቆጥሮ እና ዲያዝ አንድ ተጨማሪ ጎል አስቆጥሮ ሊቨርፑል ከሙሉ የጫዎታ ብልጫ ጋር 6-3 አሸንፎ መውጣት ችሏል 💪

ሊቨርፑል  ዛሬ በጣም አስደሳች የሆነ ውጤት ነው ይዞ የወጣው ይህ ውጤት ለኛ በጣም የሚያስፈልገን ነበር አሳክተነዋል 💪🔥

እንኳን ደስ አላችሁ ሊቨርፑላዊያን🔥❤️

🔴🔥 congratulations 🔥🔴

❤️❤️❤️YNWA❤️❤️❤️

የኛ ሊቨርፑል️

08 Dec, 08:51


📍ቀጣይ UCL

GIRONA
VS
LIVERPOOL

"YNWA''

የኛ ሊቨርፑል️

08 Dec, 08:36


🔴ከረጅም ግዜያት ቆይታ በኋላ ሞ ሳላህ ከክለባችን ጋር የሚያቆየውን የኮንትራት ማራዘምያ ውል ለመፈራረም መስማማቱን ሚረር ስፖርት ዘግቧል፤በተጨማሪም ጆን ሪቻርድሰን የተባለ ሌላ ምንጭም ይህንን ዜና አረጋግጦታል !

በዘገባውም መሰረት የሞ ሳላህ ወኪል ራሚ አባስ ሳላህ በሊቨርፑል ቤት የ3 ዓመታት ኮንትራትን መፈረም እንደሚፈልግ አሳውቆ ነበር፤ነገር ግን ደግሞ በFSG አሰራር መሰረት ለሳላህ ማቅረብ የፈለጉት ኮንትራት የ1 ዓመት ኮንትራት ብቻ ነበር ።

ሞሀመድ ሳላህ አሁን ላይ ባሉት ዜናዎች መሰረት የ2 ዓመታት ኮንትራትን ለመፈረም ከስምምነት ላይ ደርሷል፤በአዲሱ ኮንትራትም መሰረት ሞ ሳላህ በቡድኑ ውስጥ ከፍተኛ ተከፋይ ተጨዋች የሚያደርገው የ£400,000 ፓውንድ ሳምንታዊ ደሞዝ የሚያገኝ ይሆናል !

ሳላህ እስካሁን የኮንትራት ማራዘምያ ውል ያለመፈረሙም ምክንያት በዋነኝነት FSG ዕድሜያቸው ከ30 ዓመት በላይ ለሆኑ ተጨዋቾች ከ1 ዓመት በላይ የሚቆይ ኮንትራት የማስፈረም ፍላጎት ስሌላቸው ነበር።

የኛ ሊቨርፑል️

07 Dec, 10:10


🚨 BREAKING

በሊቨርፑል ከተማ ከባድ አውሎ ንፋስ በመከሰቱ ምክንያት ዛሬ ኤቨርተን ከ ሊቨርፑል ሊያደርጉት የነበረው የመርሲሳይድ ደርቢ ጨዋታ ለሌላ ቀን ተላልፏል።

@yegnaLiverpool @yegnaLiverpool

የኛ ሊቨርፑል️

07 Dec, 07:20


🔴 🔥የጨዋታ ቀን🔥 🔴

የእንግሊዘ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

🇬🇧 ኤቨርተን 🆚 ሊቨርፑል🇬🇧

📆 15ኛ ሳምንት

09:30
🏟 ጉዲሰን ፓርክ

🔴የእንግሊዝ ፕርሜሊግ 15ኛ ሳምንት ጫዎታ ዛሬ ቀን 9:30 ሲል ታላቁን መርሲሳይድ ደርቢን በጉዲሰን ፓርክ ስቴድየም ኤቨርተንን ከ ሊቨርፑል ጋር የሚያገናኘው ጫዎታ በጉጉት ይጠበቃል 💪🔥

🔥ድል ለታላቁ ሊቨርፑል 🔥
እናሸንፋለን 💪

❤️GOOD LUCK MY BLOOD LIVERPOOL ❤️

❤️YNWA

የኛ ሊቨርፑል️

06 Dec, 16:55


🔥ለነገው ጫዎታ ዝግጅት በAXA የልምምድ ማዕከል ✴️

YNWA

የኛ ሊቨርፑል️

06 Dec, 11:24


🔵 መርሲሳይድ ደርቢ 🔴

🔵 ኤቨርተን 🆚 ሊቨርፑል 🔴

ቅዳሜ 9:30

🔴ቅዳሜ ቀን 9:30 በጉጉት የሚጠበቀው ታላቁ መርሳይድ ደርቢ በጉዲሰን ፓርክ ኤቨርተን ከ ሊቨርፑል ጋር የሚያገናኘው መርሀ ግብር በጉጉት የሚጠበቅ ጫዎታ ነው🔴🔥

ይህንን ጫዎታ አሸንፈን መሪነታችንን የምናጠናክርበት ጫዎታ ይሆናል 🔥

❤️YNWA

የኛ ሊቨርፑል️

05 Dec, 20:28


🔥የሳላህ የወሩ ምርጥ ግብ እጩ Vs ብራይተን

የኛ ሊቨርፑል️

05 Dec, 14:31


Arne Slot የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የወረሀ ህዳር ምርጥ አሰልጣኝ እጩዎች ተካቶል👏👏

@yegnaLiverpool @yegnaLiverpool

❗️❗️❗️❗️❗️

የኛ ሊቨርፑል️

05 Dec, 11:25


Gravenberch እና Mohamed Salah የፕሪምየር ሊጉ የህዳር ወር ምርጥ ተጨዋች ዕጩዎች ተካተዋል። 🔥🔥

@yegnaLiverpool @yegnaLiverpool

የኛ ሊቨርፑል️

05 Dec, 11:20


ሞ ሳላህ 🇪🇬👑

በዚህ የውድድር አመት የፕሪሚየር ሊጉ የከፍተኛ ግብ አስቆጣሪነቱን ደረጃ ከሃላንድ መረከብ ችሏል።

@yegnaLiverpool @yegnaLiverpool

የኛ ሊቨርፑል️

04 Dec, 21:51


⚫️ኒውካስል 3⃣-3⃣ ሊቨርፑል 🔴
                           ⚽️ jones
                           ⚽️⚽️ salah

🔴ሊቨርፑል በሜዳው ውጭ ከኒውካስል ጋር ያደረገውን እና በጎል በታጀበው ምሽት አንድ ነጥብ ይዞ መውጣት ችሏል

በጫዎታ ሊቨርፑል በመከላከሉ በጣም ደካማ ሆኖ ያመሸበት የሲዝኑ የመጀመሪያ ጫዎታ ነው ማለት ይቻላል የኢብራሂም ኮናቴ አለመኖር በዚህ ጫዎታ ላይ ምን ያህል ተፅኖ እንደፈጠረ ተመልክተናል በጣም ስህተቶች የበዙበትን ሊቨርፑል በዚህ ጫዎታ ተመልክተናል  ያም ሆኖ አንድ ነጥብ ይዘን መመለስ ችለናል

በጫዎታው ግን mo salah የተለ ተጫዋች ሆኖ አምሽቷል ሁለት ጎሎች ሲያስቆጥር jones ያስቆጠሩትን ጎልም አሲስት አድርጓል🔥❤️


❤️❤️❤️YNWA❤️❤️❤️

የኛ ሊቨርፑል️

04 Dec, 21:29


Mo What a player 👏👏👏

@yegnaLiverpool @yegnaLiverpool

የኛ ሊቨርፑል️

01 Dec, 20:23


Mo Salah በ Premier League በዚ ሲዝን😳

🏟️ 13 matches
11 goals
🎁 7 assists

Fantastic performance 🔥

@yegnaLiverpool @yegnaLiverpool

የኛ ሊቨርፑል️

01 Dec, 19:48


"በጨዋታው ውስጥ ምናልባትም ይህ ጨዋታ ከማንቸስተር ሲቲ ጋር በአንፊልድ የማደርገው የመጨረሻ ጨዋታዬ እንደሆነ አሰብኩ" 😭

🎙ሞሀመድ ሳላህ

ምን
ታስባላቺሁ comment ላይ ሃሳባቺሁን👇

@yegnaLiverpool @yegnaLiverpool

የኛ ሊቨርፑል️

01 Dec, 19:38


📣 የሊቨርፑል እና የሲቲን ጫዎታ አስመልክቶ ያዘጋጀነው የDSTV ACCOUNT GIVEAWAY ለሁለት አሸናፊ ለሆኑ የቻናላች ተከታዮች ለ1 ወር የሚያገለግል ስጦታ አድርሰናል 💠

ይህ ሽልማት የ''DSTV stream'' አፕሌክሽንን ከፕለይ ስቶር በቀላሉ በማውረድ በስልካችሁ,በቲቪ ወይም በኮምፒውተር በቀላሉ በትንሽ ኮኔክሽ መጠቀም የሚያስችል ነው ዲሽ መስቀል አያስፈልግም ዲኮደርም አያስፈልግም በቀላሉ የምትጠቀሙበት ነው👌

ሽልማቱ በቀጣይም የሚቀጥል ይሆናል አብራችሁን ስለምትሆኑ እናመሰግናለን

ለአሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ

@yegnaLiverpool

የኛ ሊቨርፑል️

01 Dec, 19:07


በቃላቺን መሰረት ለ2 አሸናፊዎቺ ሺልማታቸውን ሰተናል 🙌

@yegnaLiverpool @yegnaLiverpool

የኛ ሊቨርፑል️

01 Dec, 19:06


🔴 አርጄንቲናዊ ኮከብ Alexis Mac Allister ብዙ ያልተወራለት ነገር ግን የሊቨርፑልን የመሀል ክፍል ትልቁን ስራ እየሰራ የሚገኝ ተጫዋች ነው Jordan Henderson ለክሎፕ ሊቨርፑል ትልቅ ሚና እንደነበር ሁሉ mac Allisterም ለslot ሊቨርፑል ትልቅ ሚና እየተጫወተ የሚገኝ ተጫዋች ነው 💪🔥

❤️Mac

❤️YNWA

የኛ ሊቨርፑል️

01 Dec, 18:25


የኛ ሊቨርፑል️ pinned «አሸናፊዎቺ ሺልማታቺሁን inbox ተቀበሉ please @khalidwz4»

የኛ ሊቨርፑል️

01 Dec, 18:25


🔴 Arne slot እስካሁን ባለው የሊቨርፑል አሰልጣኝነት ብቃቱ ምን እንከን የማይገኝለት ድንቅ አሰልጣኝ መሆኑን በሚገባ አሳይቷል በተለይ የተጋጣሚ ቡድን አስቀድሞ የአጨዋወት ሁኔታዎችን ተረድቶ ቡድኑን የሚያዘጋጂበት መንገድ በጣም ይደንቃል ለሚገጥማቸው ቡድኖች ተገማች ያልሆነ አጨዋወት ዘይቤ መከተሉ ቡድኑ ወጥ አቋም ይዞ እንዲቀጥል አስችሏታል ብዬ አስባለሁ

ሌላው የሚያስገርመው ነገር ተጫዋቾች የሚቀይርበት መንገድ በጣም የሚገርም ነው የሚቀይራቸውም ተጫዋቾች 100% ውጤታማ ሲሆኑ ተመልክተናልም

Slot🤯

❤️YNWA

የኛ ሊቨርፑል️

01 Dec, 18:18


አሸናፊዎቺ ሺልማታቺሁን inbox ተቀበሉ please @khalidwz4

የኛ ሊቨርፑል️

01 Dec, 18:14


🔴 ታላቁ ሊቨርፑል ክብሩን አስጠብቆ ጉዞውን በአማረ ሁኔታ አጠናክሮ ቀጥሏል በ13 የፕርሜሊግ ጫዎታዎች 34 ነጥቦችን በመሰብሰብ ከተከታዮቹ በ9 ነጥብ ልዩነት የሊጉ አናት ላይ ተቀምጧል

ሊቨርፑል ለሌሎች የማይቻል መስሎ የታያቸውን ሁሉ በሚደንቅ ብቃት በማሸነፍ ምን ያህል አስደናቂ ክለብ መሆኑን በተግባር አሳይቷቸዋል 💪

ይቀጥላል
@yegnaLiverpool

🔥❤️❤️❤️ YNWA❤️❤️❤️🔥

የኛ ሊቨርፑል️

01 Dec, 17:58


🔥💪 BOOOM 💪🔥

🔴ሊቨርፑል 2⃣-0⃣ ማንችስተር ሲቲ🔵
⚽️ Gakpo
⚽️ salah

🔥ሊቨርፑል በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውን ተጠባቂ የፕርሜሊግ ጫዎታ በአሸናፊነት በማጠናቀቅ የፕርሜሊግ መሪነቱን ይበልጥ ያጠናከረበን አስደሳች ውጤት አስመዝግቧል

ሊቨርፑል በአንፊልድ ከ ማንችስተር ሲቲ ጋር ያደረገውን ወሳኝ ጫዎታ 2-0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ነጥቡን ወደ 34 ከፍ ያደረገበትን ውጤት ባስመዘገበበት ወሳኝ ጫዎታ የሊቨርፑል የአሸናፊነት ጎሎች በመጀመሪያው አጋማሽ  Gakpo  ከmo salah የደረሰውን ኳስ አስቆጥሮ ሊቨርፑል ቀዳሚ ማድረግ ችሏል  ከእረፍት በኋላ mo salah በፔናሊቲ  ለሊቨርፑል 2 ኛ ጎል አስቆጥሮ ሊቨርፑል 2-0 አሸንፎ እንዲወጣ አስችለዋል 💪🔥


🔥እንኳን ደስ አላችሁ ሊቨርፑላዊያን 🔥

🎉congratulations

❤️❤️❤️🔥YNWA🔥❤️❤️❤️

የኛ ሊቨርፑል️

01 Dec, 17:54


👑

የኛ ሊቨርፑል️

01 Dec, 17:54


በድል አጠናቀቅ🔥🔥🔥🔥🔥

የኛ ሊቨርፑል️

01 Dec, 17:53


BOOOOM🔥

የኛ ሊቨርፑል️

01 Dec, 17:53


ተጠናቀቀቀ🔥🔥🔥🔥🔥

የኛ ሊቨርፑል️

01 Dec, 17:50


+4

የኛ ሊቨርፑል️

01 Dec, 17:48


ደቂቃ 88

ሊቨርፑል 2-0 ማንችስተር ሲቲ

የኛ ሊቨርፑል️

24 Nov, 16:51


🔴slot ፕርሜሊጉ ላይ ትልቅ ልምድ ካላቸው አሰልጣኝ በላይ ሆኖ የአለማችን ቁጥር አንድ ሊግ እየመራ የሚገኝ የወቅቱ ምርጥ አሰልጣኝ ነው💪❤️

Arne slot 🔥

YNWA

የኛ ሊቨርፑል️

24 Nov, 16:42


🇬🇧 salah በጫዎታው በነበረው ድንቅ እንቅሴ የጨዋታው ኮከብ ተብሎ ተመርጧል💠

የኛ ሊቨርፑል️

24 Nov, 16:08


🔴የአረን ስሎት ሊቨርፑል አሁንም በአስደናቂ ግስጋሴውን ቀጥሏል በፕርሜሊጉ በ12 የፕርሜሊግ በአንዱ ብቻ ነው የተሸነፈው ማግኘት ከሚገባው 36 ነጥቦች 31 በማሳካት በፕርሜሊጉ አናት ላይ ተቀምጠዋል 💪🔴

🔥ሊቨርፑል

❤️YNWA

የኛ ሊቨርፑል️

24 Nov, 16:05


🔥 🔴 BOOM 🔴 🔥

🇬🇧 ሳውዛፕተን 2⃣-3⃣ ሊቨርፑል 🇬🇧
                              ⚽️ sobo
                  

🇬🇧ሊቨርፑል በሴንት ሜሪ ያደረገውን ወሳኝ ጫዎታ 3-2 በማሸነፍ የፕርሜሊጉን መሪነት በ8 ነጥብ ልዩነት መሪ የሆነበትን ወሳኝ ድል ማግኘት ችሏል ነጥቡን ወደ 31 ከፍ ማድረግ ችሏል 💪🔥

የአረን ስሎት ሊቨርፑል ትናንት ሲቲ መሸነፉን ተከትሎ ዛሬ ይህንን ጥሩ አጋጣሚ እንዴት ይጠቀሙበታል የሚለው ነበር ይህንንም በአግባቡ ተጠቅመውበታል ወራጂ ቀጠና ላይ የሚገኘውን ሳውዛፕተንን 3-1 በሆነ ውጤት ከሜዴቸው ውጭ አሸንፈው መመለስ ችለዋል

የሊቨርፑል ጎሎች sobo በመጀመሪያው አጋማሽ የሊቨርፑል ቀዳሚ ጎል ሲያስቆጥር mo salah ሊቨርፑልን ከተመሪነት ወደ አሸናፊነት የቀየሩ ሁለት ጎሎችን በጫዎታ እና በፔናሊቲ አስቆጥሮ ሊቨርፑል 3-2 እንዲያሸንፍ አስችሏል

king mo ዛሬም የሊቨርፑል የቁርጥ ቀን ልጂ መሆኑን አሳይቶናል 💪❤️


🔥❤️ congratulations ❤️🔥

❤️❤️🔥YNWA 🔥❤️❤️

የኛ ሊቨርፑል️

24 Nov, 16:01


ተጠናቀቀቀቀ

ሳውዛፕተን 2-3 ሊቨርፑል

የኛ ሊቨርፑል️

24 Nov, 16:01


BOOOM🔥

የኛ ሊቨርፑል️

24 Nov, 16:00


🔥ሊቨርፑል

የኛ ሊቨርፑል️

24 Nov, 16:00


BOOOM

የኛ ሊቨርፑል️

24 Nov, 15:52


የባከረ 8 ደቂቃ ተጨምሯል

የኛ ሊቨርፑል️

24 Nov, 15:52


+8

የኛ ሊቨርፑል️

24 Nov, 15:46


🇬🇧EPL                  🔹

🇬🇧 SOU 2⃣-3⃣ LIV🇬🇧
                       ⚽️ szobodzlai
⚽️ ⚽️salah

የኛ ሊቨርፑል️

24 Nov, 15:45


ሳውዛፕተን 2-3 ሊቨርፑል

የኛ ሊቨርፑል️

24 Nov, 15:45


King mo🔥❤️

የኛ ሊቨርፑል️

24 Nov, 15:45


Mo salahhhhhhhh

የኛ ሊቨርፑል️

24 Nov, 15:45


BOOOOM

የኛ ሊቨርፑል️

24 Nov, 15:44


Yesssssssssssss

የኛ ሊቨርፑል️

19 Nov, 11:48


🔴ሊቨርፑል ከኢንተርናሽናል ጫዎታ በኋላ እሁድ 11:00 ሰአት 12ኛ ሳምንት የፕርሜሊግ ጫዎታውን ከሜዳው ውጭ ከሳውዛፕተን ጋር የሚያደርግ ይሆናል

በኢንተርናሽናል ጫዎታዎች ላይ የነበሩ እና ጫዎታቸውን ያጠናቀቁ ተጫዋቾች ወደ ሊቨርፑል ከትናንት ጀምሮ መመለስ ጀምረዋል ዛሬ ምሽት የኢንተርናሽናል ጫዎታዎች ይጠናቀቃሉ

የሊቨርፑል ተጫዋቾች በኢንተርናሽናል ጫዎታዎች ላይ ጥሩ ጊዜ ማሳለፍ ችለዋል አርብ አመሻሽ በAXA የልምምድ ለእሁድ የፕርሜሊግ ጫዎታ ዝግጅት ማድረግ ይጀምራሉ

❤️YNWA

የኛ ሊቨርፑል️

18 Nov, 12:54


ሳምንቱ ያለ EPL...😌

እሁድን ሰኞ ላይ ሆነህ ስትናፍቅ..🥹

❤️YNWA

የኛ ሊቨርፑል️

15 Nov, 21:03


King mo salah🔥

የኛ ሊቨርፑል️

11 Nov, 17:45


🔴 Harvey Elliott ቆየት ካለ ከባድ ጉዳቱ አገግሞ ከ21 አመት በታች ቡድን ጋር የሜዳ ላይ ልምምድ በዛሬው እለት ማድረግ ችሏል

❤️YNWA

የኛ ሊቨርፑል️

11 Nov, 17:39


🔴 ከሊቨርፑል እና  አስቶቪላ ጫዎታ በኋላ የሁለቱን ጫዎታ በመሀል ዳኝነት ሲመራ የነበረው ዴቪድ ኩት ከጫዎታው በኋላ ሊቨርፑልን ሲሳደብ የሚያሳይ ቪዲዮ በማህበራዊ ሚዲያዎች ሲዘዋወር ታይቷል

ይህንን የተመለከተው የእንግሊዝ ዳኞች ማህበር ጠንከር ያለ እርምጃ እንደሚወስድ ያሳወቀ ሲሆን በቅርቡም ምርመራ ይጀመራል ብሏል ይህ ንግግሩ ከዳኝነት እስከ መባረር የሚያደርሰው እንደሚሆንም ታውቋል

የእንግሊዝ ዳኞች በይፋ ሊቨርፑል ላይ ያላቸው ጥላቻ ይሄው በተወካያቸው በኩል በግልጽ ነግረውናል 😏

ለማንኛውም ይሄ ሰው ከስራው መባረርም ብቻ ሳይሆን ክለባችንን በማንቋሸሹ ሌላ ጠንከር ያለ ቅጣት ሊጣልበት ይገባል

የኛ ሊቨርፑል️

11 Nov, 12:52


🔴 ሊቨርፑል ከmo salah ጋር በአዲስ ኮንትራት ንግግር በማድረግ ላይ እንደሚገኙ ምንጮች ዘግበዋል

የተጫዋቹ ቤተሰቦች በመርሲሳይድ ደስተኛ ናቸው እሱም በሊቨርፑል ቤት ደስተኛ ነው mo በቀጣይም ከሊቨርፑል ጋር ትልልቅ ስኬቶችን ማግኘት ይፈልጋል እናም ተጫዋቹ አሁን በሊቨርፑል ከጥቅማጥቅም ውጭ በሳምንት 350 ሺ ፓውንድ ይከፈለዋል

አሁን ከሊቨርፑል ጋር እያደረገ ያለው ንግግር ለ2 "አመት የሚደርስ ኮንትራት እና በሳምንት ወደ 400,000 ሺ ፓውንድ የሚጠጋ አዲስ ኮንትራት እንዲሰጠው ይፈልጋል ተጫዋቹ አሁን እያሳ ያለው ብቃት ከዚህም በላይ ቢጠይቅም አያስገርምም ይገዋልና

አሁን ሊቨርፑል የሚያሳስበው ነገር ተጫዋቹ በቀጣይ አመት 33 አመት ይሞላዋል ይህ ደሞ እድሜው በጨመረ ቁጥር ብቃቱ ይወርዳል ብለው ያምናሉ ተብሎ ይገመታል

mo በዛም አለ በዚህ በሊቨርፑል መቆየቱ አይቀርም ✔️

YNWA

የኛ ሊቨርፑል️

10 Nov, 08:48


🔴 mo በአንፊልድ ባደረጋቸው 133 የፕርሜሊግ ጫዎታዎች 134 ጎሎችን እንዲቆጠሩ ትልቅ ሚና ተጫውቷል ይህም ማለት ጎልም አሲስትም ማለት ነው💪

ይህ ግብፃዊ በየ አመቱ አስደናቂ ጀብዶችን መስራት ያስለመደን ስለሆነ ምንም አያስገርምም በቃ ይችላል ❤️💪

👑King mo salah

❤️YNWA

የኛ ሊቨርፑል️

09 Nov, 22:39


🤩 ስለ ወደፊቱ ባናውቅም አሁን ግን ሊቨርፑል በሁሉም ውድድሮች በመንፈልገው ደረጃ እና ውጤት ላይ ይገኛል 💪🔥

❤️YNWA

የኛ ሊቨርፑል️

09 Nov, 22:19


🔴 ግብፃዊው ኮከብ Mo salah አስደናቂ ተጫዋች መሆኑን አሁንም እያሳየ ይገኛል በዘንድሮው የውድድር ዘመን በሁሉም ውድድሮች ከአውሮፓ 5ቱ ታላላቅ ሊጎች 10 ጎል እና 10 አሲስት በማድረግ በቁጥር አንድነት ተቀምጧል 🔥

❤️YNWA

የኛ ሊቨርፑል️

09 Nov, 22:09


⚡️ Darwin Nunez 💪
❤️YNWA

የኛ ሊቨርፑል️

09 Nov, 22:01


🔴🔥 BOOOM 🔥🔴

🔴ሊቨርፑል 2⃣-0⃣ አስቶንቪላ ⚪️
⚽️ Nunez
⚽️ salah

ሊቨርፑል በአንፊልድ አስቶቪላን 2-0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የፕርሜሊጉን የደረጃ ሰንጠረዥ ወደ 28 ነጥብ ከፍ ያረገበት እና ከተከታዩ ማንችስተር ሲቲ የነጥብ ልዩነቱን ወደ 5 ከፍ ያረገበትን ወሳኝ ድል ማሳካት ችሏል 💪🔥

ሊቨርፑል በመጀመሪያው አጋማሽ ድንቅ የሆነ እንቅስቃሴ ባሳየበት ጫዎታ Darwin Nunez ሊቨርፑልን ቀዳሚ ያረገች ጎል በ20ኛው ደቂቃ አስቆጥሮ ሊቨርፑልን መሪ እንዲሆን አስችሏል በሁለተኛው አጋማሽ mo salah 84ኛው ደቂቃ ላይ የሊቨርፑልን ሁለተኛ ጎል አስቆጥሮ ሊቨርፑል 2-0 በሆነ ውጤት አሸንፎ ወሳኝ 3 ነጥብ ማሳካት ችሏል

ሁለቱም ጎሎች ድንቅ በሆነ መልሶ ማጥቃት የተቆጠሩ ናቸው ሊቨርፑል ዛሬ ድንቅ የሆነ ጫዎታ አሳይቷል በተለይ በሁለተኛው 45 ይበልጥ ኳስ ተቆጣጥረው ተጫውተዋል አስቶንቪላን ከሙሉ የጫዎታ ብልጫ ጋር አሸንፈዋል💪


🔴ስሎት እድሎቹን በአግባቡ እየተጠቀመ ይገኛል በተለይ የተከታዮቹን ነጥብ መጣልን በሚገባ በመጠቀም የራሱን የቤት ስራ በአግባቡ እየሰራ ነጥቦቹን እየሰበሰበ መሪነቱን ይበልጥ እያጠናከረ በድል ቀጥሏል💪🔥

🔥 እንኳን ደስ አላችሁ ሊቨርፑላዊያን 🔥
congratulations
💪ሊቨርፑል

❤️❤️❤️🔥YNWA,🔥❤️❤️❤️

የኛ ሊቨርፑል️

09 Nov, 21:54


BOOOM🔥

የኛ ሊቨርፑል️

09 Nov, 21:54


ተጠናቀቀ🔥

ሊቨርፑል 2-0 አስቶቪላ

የኛ ሊቨርፑል️

09 Nov, 21:52


+4

የኛ ሊቨርፑል️

09 Nov, 21:46


ሊቨርፑል 2-0 አስቶንቪላ

የኛ ሊቨርፑል️

09 Nov, 21:45


ደቂቃ 85

የኛ ሊቨርፑል️

09 Nov, 21:45


Mo salahh🔥❤️

የኛ ሊቨርፑል️

09 Nov, 21:45


ምን አይነት ጎል ነው🔥⚽️

የኛ ሊቨርፑል️

09 Nov, 21:44


ሊቨርፑል 2-0 አስቶቪላ

የኛ ሊቨርፑል️

09 Nov, 21:44


moooooooooooooooooooo salahhhhhhhhh

የኛ ሊቨርፑል️

09 Nov, 21:44


salallllllllllllllllllllll

የኛ ሊቨርፑል️

09 Nov, 21:44


Gooooooooaaaaaaalllllll

የኛ ሊቨርፑል️

09 Nov, 21:42


🇬🇧 EPL              🔸

🇬🇧LIV 1⃣-0⃣ AVL🇬🇧
⚽️ Nunez (20)

የኛ ሊቨርፑል️

09 Nov, 21:42


ደቂቃ 81

የኛ ሊቨርፑል️

09 Nov, 21:29


🇬🇧 EPL              🔸

🇬🇧LIV 1⃣-0⃣ AVL🇬🇧
⚽️ Nunez (20)

የኛ ሊቨርፑል️

05 Nov, 22:25


🔴 የArne slot ታምራት እንደ ቀጠለ ነው እንግዲህ 🔥💪

ምን ማለት ይቻላል 🤷
❤️YNWA

የኛ ሊቨርፑል️

05 Nov, 22:09


Diaz ዛሬ የሚደንቅ አቋም ነበር በተለይ በሁለተኛው 45 ለሊቨርፑል ወሳኝ መሆኑን ያሳየበትን ነበር ማለት ይቻላል በሊቨርፑል ቤትም የመጀመሪያ ሀትሪክ የሰራበት ጫዎታ  ሆኗል ❤️💪

Diaz🔥

❤️YNWA

የኛ ሊቨርፑል️

05 Nov, 21:59


🔴🔥 BOOOM 🔥🔴

🔴ሊቨርፑል 4⃣-0⃣ ሊቨርኩሰን ⚪️
⚽️⚽️⚽️Diaz
⚽️Gakpo

🔴ሊቨርፑል የUCL 4ኛ የምድብ ጫዎታውን በአንፊልድ ከባየርን ሊቨርኩሰን ጋር ያደረገውን ጫዎታ 4-0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ አጠናቋል የUCL የደረጃ ሰንጠረዡንም በ12 ነጥቦች መሪ መሆንም ያስቻለበትን ውጤት ማስመዝገብ ችሏል የሊቨርፑልን የአሸናፊነት ጎሎች በሁለተኛው አጋማሽ Diaz እና Gakpo በ 61,63,82 እና 90+ ደቂቃዎች ባስቆጠሯቸው ጎሎች ሊቨርፑል 4-0 አሸንፎ መውጣት ችሏል 💪🔥

በጫዎታው ድንቅ ሆኖ ያመሸው ኮሎምቢያዊው ኮከብ Luis Diaz በጫዎታው 3 ጎሎች በማስቆጠር ሀትሪክ መስራት ችሏል ⚽️🔥


ሊቨርፑል በUEFA ባደረጋቸው 4 ጫዎታዎች ሁሉም ማሸነፍ ችሏል በዚህም የአረን ስሎት ሊቨርፑል በሊጉም ብቻ ሳይሆን በትልቁ የአውሮፓ መድረክም ጭምር አስደማሚ አቋም በማሳየት ላይ ይገኛል 💪🔥

❤️ሊቨርፑል

⭐️🔥 congratulations 🔥⭐️

❤️❤️❤️🔥YNWA🔥❤️❤️❤️❤️

የኛ ሊቨርፑል️

05 Nov, 21:53


ተጠናቀቀቀቀ

ሊቨርፑል 4-0 ባየርንሊቨርኩሰን

የኛ ሊቨርፑል️

05 Nov, 21:52


ሊቨርፑል 4-0 ባየርን ሊርኩሰን

የኛ ሊቨርፑል️

05 Nov, 21:52


BOOOOM Diazzzz🔥

የኛ ሊቨርፑል️

05 Nov, 21:51


ዲያዝ ሀትሪክ ⚽️⚽️⚽️

የኛ ሊቨርፑል️

05 Nov, 21:51


Diaaaaaaaaaazzzzzzzzz

የኛ ሊቨርፑል️

05 Nov, 21:51


Goooooooooaaaaaallll

የኛ ሊቨርፑል️

05 Nov, 21:50


+3

የኛ ሊቨርፑል️

05 Nov, 21:43


ሊቨርፑል 3-0ባየርን ሊቨርኩሰን

የኛ ሊቨርፑል️

05 Nov, 21:42


Luis Diaz 🔥❤️

የኛ ሊቨርፑል️

05 Nov, 21:42


Diaaaaaazzzzzzzzzzzz ደገመውውውው🔥

የኛ ሊቨርፑል️

05 Nov, 21:42


GOOOOOOOAAAAALLLLL

የኛ ሊቨርፑል️

05 Nov, 21:28


🇪🇺 CHAMPIONS LEAGUE

🇬🇧LIV2⃣-0⃣ LEV 🇩🇪
⚽️ Diaz
⚽️ Gakpo

የኛ ሊቨርፑል️

05 Nov, 21:27


የGakpo እና የ Diaz ጎሎች👇

https://t.me/yegnaLiverpoolET
https://t.me/yegnaLiverpoolET

የኛ ሊቨርፑል️

05 Nov, 21:25


🇪🇺 CHAMPIONS LEAGUE

🇬🇧LIV2⃣-0⃣ LEV 🇩🇪
⚽️ Diaz
⚽️ Gakpo

የኛ ሊቨርፑል️

05 Nov, 21:25


ሊቨርፑል 2-0 ሊቨርኩሰን

የኛ ሊቨርፑል️

04 Nov, 14:43


🔴 ቀያዮቹ ነገ ምሽት 5:00 ከባየርን ሊቨርኩሰን ጋር ላለባቸው የUCL ጫዎታ ዝግጂት ማድረግ ችለዋል 🔥💪

🔥YNWA

የኛ ሊቨርፑል️

03 Nov, 20:08


🔴Konate በትናንቱ ጫዎታ በእጁ ላይ ጉዳት እንዳስተናገ እና ለክፉ እንዳይሰጠው የቡዙዎቻችን ስጋት ነበር ሆኖም ዛሬ እሱም ሊቨርፑል በማህበራዊ ድህረ ገፁ ባወጡት መረጃ መሰረት ተጫዋቹ ያጋጠመው ጉዳት ቀላል መሆኑን ገልፀዋል ለቀጣይ ጫዎታም ዝግጁ መሆኑ ይፋ ሆኗል

❤️YNWA

የኛ ሊቨርፑል️

03 Nov, 19:24


🔴 mo salah ከትናንቱ ድል በኋላ በማህበራዊ ሚዲያው ባሰፈረው ፁሁፍ ይህንን ብሏል''

ይህ ክለብ በደረጃው አናት ላይ ይገኛል   ምንም ያነሰ ሁሉም ቡድኖች ግጥሚያዎችን ያሸንፋሉ ግን በመጨረሻ 1 ሻምፒዮን ብቻ አለ  እኛ የምንፈልገው ይህንን ነው  ትላንትና ማታ ስላደረጉልን ድጋፍ እናመሰግናለን ምንም ይሁን ምን በአንፊልድ ጎል ማስቆጠር ምን እንደሚሰማኝ መቼም አልረሳውም'' ሲል በማህበራዊ ገፁ ላይ አስፍሯል

❤️YNWA

የኛ ሊቨርፑል️

02 Nov, 18:22


❤️ የሊቨርፑል ደጋፊነቴን የምወድበት ዋነኛ ምክንያቶች THE KOPS ሁሌም ትለዩብኛላችሁ❤️😍

አንፊልድ ሁሌም ለየትኛውም ክለብ ከሲኦልም በላይ እንደሆነ በሚገባ አሳይተው መመለሱ ለKPOS ቀልድ ነው የዛሬው ደሞ ይለያል ብራይተንን ሲኦልን ማሳየት ብቻም ሳይሆን አድርገውም በተግባር አስመለከቷቸው❤️🔥

THE KOPS❤️

❤️YNWA

የኛ ሊቨርፑል️

02 Nov, 17:36


🔴 የሆላንዳዊው አሰልጣኝ Arne slot ሊቨርፑል በዚህ የውድድር አመት ከ10 የፕርሜሊግ ጫዎታዎች ማግኘት ከሚገባው 30 ነጥብ 25 በማሳካት በፕርሜሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ሊጉን በተከታታይ 4ጊዜ ካሸነፈው ማንችስተር ሲቲ በ2 ነጥብ ከፍ ብሎ መሪነቱን ይዟል

ይህ ለአዲስ አሰልጣኝ የማይታሰብም የማይገመትም ነው በዚህ ሰአት ሰው ማድነቅ አለመቻል ንፉግነት ይመስለኛል ተመልከቱ ቡድኑ ደካማም ሆኖ ነጥብ ይዞ ይወጣል ሊያውም እያሸነፈም ጭምር እንጂ በዚህ ሁኔታ እስከ ጥር በዚህ መልኩ ከቀጠለ ከዛም የተወሰኑ ወሳኝ ዝውውር ከተደረገለት ይህ ሰው ታሪክ ሰርቶ ሲዝኑን አይጨርስም ትላላችሁ 🤔

❤️❤️❤️ YNWA ❤️❤️❤️

የኛ ሊቨርፑል️

02 Nov, 17:13


🔴ሊቨርፑል የማንችስተር ሲቲ እና የአርሴናል መሸነፍ መሪነቱን ከተከታዩ ማንችስተር ሲቲ በ2 እንዲሁም ከአርሰናል  በ7 ነጥብ ከፍ ማድረግ ችሏል 💪

❤️YNWA

የኛ ሊቨርፑል️

02 Nov, 17:07


🔴 Arne slote የሚገርም ስራ ሰርቷል በትክክለኛው ሰአት ትክክለኛ ቅያሪ አደረገ የሚገባውን ውጤት ይዞ ወጣ ይህ የጎበዝ አሰልጣኝ ስራ ነው💪🔥

ትችላለህ BOSSS

❤️YNWA

የኛ ሊቨርፑል️

02 Nov, 16:56


🔴🔥 BOOOM 🔥🔴

🔴ሊቨርፑል 2⃣-1⃣ ብራይተን ⚪️
⚽️ Gakpo
⚽️ salah

🔥ሊቨርፑል ብራተንን በአንፊልድ 2-1 በማሸነፍ ፕርሜሊጉን በ25 ነጥብ መሪ የሆነበት ጣፋጭ ውጤት አስመዝግቧል 💪🔥

ሊቨርፑል በመጀመሪያው አጋማሽ በጣም ደካማ የሆነ እንቅስቃሴ ነበር ያሳየው ነገር ግን በሁለተኛው 45 የተለየውን ሊቨርፑልን ተመለከትን በተለይ የDiaz እና የjones ቅያሬ ሊቨርፑልን ከተመሪነት ወደ መሪነት በ3 ደቂቃ ልዩነት ተከታትለው በተቆጠሩ ጎሎች ሊቨርፑልን 2-1 መሪ እንዲሆን አስችለዋል ጎሎቹን Gakpo እና salah አከታትለው ባስቆጠሯቸው ሁለት ድንቅ ጎሎች ሊቨርፑል አሸንፎ እንዲወጣ አስችለዋል 💪🔥

የዛሬው ውጤት ከምንም በላይ አስደሳች ነበር በቃ በተለይ መጀመሪያ 45 የነበረው የሊቨርፑል እንቅስቃሴ ደካማ መሆን እና እየተመራን መውጣታችን በሁለተኛው 45 ደሞ በተለየ መልኩ ሊቨርፑል ድንቅ ሆኖ የአሸናፊነት ጎሎች አስቆጥረን ማሸነፋችን ከምንም በላይ ውጤቱ ጣፋጭ እንዲሆንልን አስችሏል 🔥❤️

🔴🔥 እንኳን ደስ አለን 🔥🔴

❤️ congratulations ❤️

❤️❤️❤️❤️🔥YNWA🔥❤️❤️❤️❤️

የኛ ሊቨርፑል️

27 Oct, 20:00


🔴 Konate ዛሬ የሚደንቅ ነበር የጫዎታውም ኮከብ በመሆን ተመርጧል 🔥

❤️YNWA

የኛ ሊቨርፑል️

27 Oct, 18:49


🔴እንደዚህም ነጥብ ይዞ ይወጣል መሸነፍስ አለ አይደል🤷‍♂

❤️YNWA

የኛ ሊቨርፑል️

27 Oct, 18:34


🔴 አርሴናል 2-2 ሊቨርፑል ⚫️
                        ⚽️ VVD
                       ⚽️ SALAH

🔴ተጠባቂው የአርሰናል እና የሊቨርፑል ጫዎታ 2_2 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል ሊቨርፑል አንድ ነጥብ ይዞ ተመልሷል በዚህም 22 ነጥብ በመያዝ በፕርሜሊጉ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል

❤️❤️❤️❤️🔥YNWA🔥❤️❤️❤️❤️

የኛ ሊቨርፑል️

27 Oct, 18:28


ተጠናቀቀ

የኛ ሊቨርፑል️

27 Oct, 18:28


አርሴናል 2-2 ሊቨርፑል

የኛ ሊቨርፑል️

27 Oct, 18:22


7+ ደቂቃ ጭማሪ

የኛ ሊቨርፑል️

27 Oct, 18:17


👇ጎል ለማየት

https://t.me/yegnaLiverpoolET
https://t.me/yegnaLiverpoolET

የኛ ሊቨርፑል️

27 Oct, 18:13


🇬🇧 ARS 2⃣ -2⃣LIV 🇬🇧

የኛ ሊቨርፑል️

27 Oct, 18:13


Nunez 💪

የኛ ሊቨርፑል️

27 Oct, 18:12


አርሴናል 2-2 ሊቨርፑል

የኛ ሊቨርፑል️

27 Oct, 18:12


ደቂቃ 81

የኛ ሊቨርፑል️

27 Oct, 18:12


Nunezz🔥🔥🔥

የኛ ሊቨርፑል️

27 Oct, 18:12


WOW salag🔥

የኛ ሊቨርፑል️

27 Oct, 18:11


BOOOOOOOM

የኛ ሊቨርፑል️

27 Oct, 18:11


salahhhhhhhhhhhhhhhhh

የኛ ሊቨርፑል️

27 Oct, 18:11


Goooooooaaaaallllll

የኛ ሊቨርፑል️

27 Oct, 17:17


🇬🇧 ARS 2⃣ -1⃣LIV 🇬🇧

የኛ ሊቨርፑል️

27 Oct, 17:16


አርሴናል 2-1 ሊቨርፑል

የኛ ሊቨርፑል️

27 Oct, 17:13


VAR

የኛ ሊቨርፑል️

25 Oct, 13:31


📸የዛሬ ልምምድ ምስሎች

ለእሁድ ጫዎታ ዝግጂት 💪

የኛ ሊቨርፑል️

25 Oct, 13:30


አርኖልድ ባለፉት አመታት ❤️

የኛ ሊቨርፑል️

23 Oct, 21:17


🔴የሻምፒዮንስ ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ

የኛ ሊቨርፑል️

23 Oct, 21:16


Darwin🔥

የኛ ሊቨርፑል️

23 Oct, 21:12


⭐️ኮንስታንቲኖስ ሲሚካስ የUCL የጨዋታው ኮከብ ተብሏል

የኛ ሊቨርፑል️

23 Oct, 21:07


🔴ስሎት ከሜዳው ውጪ ያደረጋቸውን 6 ጨዋታዎች በተከታታይ ያሸነፈ የመጀመሪያው የሊቨርፑል አሰልጣኝ በመሆን አዲስ ሪከርድ አስመዝግቧል

😍ሰውየው 💪

❤️YNWA

የኛ ሊቨርፑል️

22 Oct, 12:02


🔴እሁድ የሚደረገውን ተጠባቂውን የአርሴና እና የሊቨርፑልን ጫዎታ በመሀል ዳኝነት የሚመሩት Anthony Taylor መሆናቸው ታውቋል የVAR ዳኛው ደሞ Michael Salisbury እንደሆኑ ይፋ ሆኗል

የኛ ሊቨርፑል️

22 Oct, 11:27


⚽️ሊቨርፑል ነገ ምሽት 4:00 የUEFA የምድብ ጫዎታው ከጀርመኑ አርቢ ሌብዚግ ጋር ከሜዳው ውጭ የሚያደርግ ይሆናል አርቢ ሌፕዚግ በምድብ ምንም ጫዎታ አላሸነፉም በአንፃሩ ሊቨርፑል ከሁለቱም ጫዎታዎች 6 ነጥቦችን በመያዝ በUEFA የደረጃ ሰንጠረዥ 5ኛ ላይ ተቀምጧል


❤️YNWA

የኛ ሊቨርፑል️

21 Oct, 19:10


🔴 ፖርቹጋላዊው አጥቂ Diogo Jota ከቼልሲ ጋር በነበረው ጫዎታ ተጎድቶ መውጣቱ ይታዎሳል ተጫዋቹ የጎድን አጥንት ቁስለት ወይም ስብራት ሳያጋጥመው እንዳልቀረው ዘገባዎች ጠቁመዋል ምናልባት የጉዳቱ መጠን ከፍ ካለ ከ3 ሳምንት በላይ ሊቆይ ይችላል ነገር ግን ቀላል ቁስለት ከሆነ ከ1-2 ሳምንት ከሜዳ ሊርቅ  ይችላል የሚሉ መረጃዎች እየወጡ ይገኛሉ  የጉዳቱ መጠን ስካን ከተደረገ በኋላ የሚታወቅም ይሆናል

❤️YNWA

የኛ ሊቨርፑል️

21 Oct, 19:00


🔴ስሎት ለትሬንት እንዲህ ብዬ ነግረዋለው '' አሁን ፉክክር አለብህ ምክንያቱም salah የቀኝ ተመላላሽ ተከላካይ ሆኖ መጫወት እንደሚችል ስላየሁ ነው በዚያ ቦታ ቡድኑን ለመርዳት ያደረገው የመከላከል ጥረት ደስ የሚያሰኝ ነበር አንድ ግብ እና አሲስት ከማድረጉ እኩል በዛ እንቅስቃሴው ተደስቻለሁ ሲል ተናግሯል

የኛ ሊቨርፑል️

21 Oct, 16:06


🇬🇧 ሊቨርፑል ከVirgil van Dijk ጋር በኮንትራት ማራዘም ጉዳይ ይፋዊ ድርድር በማድረግ ላይ እንደሚገኙ ታማኝ ምንጮች ዘግበዋል 🇮🇹

🇬🇧ሊቨርፑል ለተጫዋቹ ቢያንስ ከ2-3 አመት የሚድረስ ኮንትራት ሊሰጠው ከተጫዋቹ ጋር ንግግር በማድረግ ላይ ይገኛል በቅርቡ official ስምምነት ይጠበቃል


🔻በቀጣይ TAA እና Mo salah  ጋር ንግግሮች ይጠበቃሉ..🔸

🔸YNWA

የኛ ሊቨርፑል️

20 Oct, 19:44


🔴ሊቨርፑል ዛሬ ታሪካዊ ድሉ ነው ማለት ይቻላል ምክንያቱም ዛሬ ሊቨርፑል በሁሉም ውድድሮች 3000ኛ ድሉን በታሪክ መዝገብ ላይ ያሰፈረበት ጫዎታም መሆን ችሏል 💪🔥

ሊቨርፑል 🔥

❤️❤️❤️🔥YNWA🔥❤️❤️❤️

የኛ ሊቨርፑል️

20 Oct, 18:30


⭐️የጫዎታው ኮከብ jones ይገባዋል ዛሬ ጥሩ ነበር በተለይ ከmo salah ጋር ጥሩ የሚባል ጥምረት ነበር በጫዎታ ላይ ያሳየው

⭐️YNWA

የኛ ሊቨርፑል️

20 Oct, 18:21


🔴ሊቨርፑል በየትኛውም አጨዋወት ይጫዎት ዋናው ነገር አሸንፎ 3 ነጥብ ብቻ ይውጣ ምክንያቱም ማራኪ ጫዎታ ተጫውተን በአመቱ መጨረሻ ብዙ ጊዜ ካለ ዋንጫ የቀረንባቸው የውድድር ሲዝኖች ለቁጥር የሚታክቱ ናቸው

ስለዚህ አሁን ሊቨርፑል በየትኛውም ውጤት አሸንፎ ወጥቶ ለምን 90+ ተከላክሎ አይወጣም ብቻ አሸንፎ 3 ነጥብ ይዞ ይውጣ 💪🔥

❤️YNWA

የኛ ሊቨርፑል️

20 Oct, 17:55


🔴 Aran slot በመጀመሪያ 11 ጨዋታዎች 10 ጨዋታዎችን ያሸነፈ በታሪክ የመጀመሪያው የሊቨርፑል አሰልጣኝ ሆኗል

❤️YNWA

የኛ ሊቨርፑል️

20 Oct, 17:52


🔴የአረን ስሎት ሊቨርፑል በአሸናፊነቱ ቀጥሏል ምንም እንኳን ማራኪ ጫዎታ ባንመለከትም ነገር ግን ቡድኑ እድሎቹን በአግባቡ ተጠቅሞ ነጥቡን አስጠብቆ ይወጣል 💪

❤️YNWA

የኛ ሊቨርፑል️

20 Oct, 17:36


🔴🔥 BOOOM 🔥🔴

🔴ሊቨርፑል 2⃣-1⃣ ቼልሲ🔵
⚽️ salah (P)
⚽️ jones

🔴 ሊቨርፑል 8ኛ ሳምንት ተጠባቂ የፕርሜሊግ ጫዎታውን ቼልሲን 2-1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ወሳኝ ድል ማድረግ ችሏል 🔥💪

ቀያዮቹ ቼልሲን በአንፊልድ 2-1 ባሸነፉበት ጫዎታ ሞ ሳላህ በመጀመሪያው አጋማሽ በፔናሊቲ እንዲሁም ከእረፍት መልስ በጫዎታው ጥሩ እንቅስቃሴ ሲያሳይ የነበረው jones ባስቆጠራቸው ሁለት ግሎች ሊቨርፑል 2-1 አሸንፎ እንዲወጣ አስችለዋል
                    
ሊቨርፑል ጫዎታውን  ማሸነፉን ተከትሎ ነጥቡን ወደ 21 ከፍ በማድረግ የፕርሜሊግ መሪነቱን ያጠናከረበትም ውጤት መሆን ችሏል 🔥💪  

ሊቨርፑል 💪🔥

🔥❤️Congratulates ❤️🔥


❤️❤️❤️🔥YNWA🔥❤️❤️❤️❤️
     

የኛ ሊቨርፑል️

20 Oct, 17:35


🇬🇧

🇬🇧 ሊቨርፑል

የኛ ሊቨርፑል️

20 Oct, 17:34


🔥🇬🇧

የኛ ሊቨርፑል️

20 Oct, 17:33


congratulations 🔥🔥🔥🔥

የኛ ሊቨርፑል️

20 Oct, 17:33


yeeeeeesssssssss

የኛ ሊቨርፑል️

20 Oct, 17:33


ተጠናቀቀቀቀቀቀ

የኛ ሊቨርፑል️

18 Oct, 15:44


🇬🇧ቀያዮቹ ከኢንተርናሽናል ጫዎታ በኋላ ዛሬ በAXA የልምምድ ማዕከል ዝግጂታቸውን ማድረግ ችለዋል እሁድ ምሽት 12:30 ከቼልሲ ጋር ተጠባባቂ ጫዎታ እንዳላቸው ይታወቃል 💠

❤️YNWA

የኛ ሊቨርፑል️

17 Oct, 07:26


🔴 ሊቨርፑል 🆚 ቼልሲ 🔵

🔴ከኢንተርናሽናል ጫዎታዎች በኋላ የእንግሊዝ ፕርሜሊግ 8ኛ ሳምንት መርሀ ግብሩን በእለተ ሰንበት እሁድ አመሻሽ 12:30 የወሩ ምርጥ ጫዎታን የሆነውን የሊቨርፑልን እና የቼልሲን ጫዎታ የሚያስተናግድ ይሆናል

ሊቨርፑል የፕርሜሊግ መሪነቱን አጠናክሮ ለመቀጠል እና ተፎካካሪነቱን ይበልጥ ለማሳየት ይህንን ወሳኝ ጫዎታ ማሳየት ይጠበቅበታል የአርስሎት ቡድኑን በሜዳው በቼልሲ የሚፈተንበት ጫዎታም ይሆናል ብዬ አስባለሁ


በዚህ ጫዎታ ከሌላው ጊዜ በተለየ መልኩ ከአረን ስሎት በግሌ ብዙ ነገሮች የምጠብቅበት ጫዎታ ነው ምናልባትም የአሰልጣኙን ብቃት የማይበት ጫዎታ ይሆናል ብዬ እጠብቃለሁ 🙏


እናንተስ ?!

❤️❤️❤️❤️🔥YNWA🔥❤️❤️❤️❤️

የኛ ሊቨርፑል️

15 Oct, 15:41


🚨 ትሬይ ናዮኒ በክለባችን ቤት የመጀመሪያውን የፕሮፌሽናል ኮንትራት ተፈራርሟል

የኛ ሊቨርፑል️

14 Oct, 18:09


🔴Harvey Elliott ለእንግሊዝ ወጣት ቡድን በመጫወት ላይ እያለ ባጋጠመው ጉዳት ከጫዎታ መራቁ ይታዎሳል አሁን ከጉዳቱ አገግሞ በግሉ ልምምድ ማድረግ ጀምሯል 🔥💪

❤️YNWA

የኛ ሊቨርፑል️

14 Oct, 13:18


🔴 ሊቨርፑል ከኢንተርናሽናል እረፍት መልስ ወደ ጫዎታ ሲመለስ እሁድ አመሻሽ 12:30 በአንፊልድ ከቼልሲ ጋር ወሳኝ እና ተጠባቂ የፕርሜሊግ ጫዎታውን በማድረግ ይሆናል 💪

❤️YNWA

የኛ ሊቨርፑል️

09 Oct, 11:46


🚨 Allison ከተደረገለት የጉዳት ምርመራ በኋላ ለ 6 ሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ ተገልፁዋል

የኛ ሊቨርፑል️

07 Oct, 17:05


ጁድ አርሎንድ የማድሪድ ማልያ ማልበስ ብቻ ነው የቀረው እኮ🫣