النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁 @menhaj_asselefiy101a Channel on Telegram

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

@menhaj_asselefiy101a


✍️✍️✍️
📡ሁሉንም ያማከለ ቢፈህሚ ሰለፍ
ሙሀዶሯ :አጫጭር ሀድሶች
ግጥሞች :እንድሁም
ቁርአን ቲላዋ
የሚለቀቅበት ቻናል ነዉ
joine & Share በማድረግ የአጂሩ ተካፋይ ይሁኑ

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁 (Amharic)

ይህ አማርኛ የቴሌግራም አድራጊዎችን የቴሌግራም መረጃዎችን ይወዳል። 'ሴቶችና ፈቃድ ላይ ሴትን በእንስሶ የከለከለ፣ ያካፍለ, የእንግዲሞች መረጃዎች, የሴቶች ፈቃደኛ ዜናዎች እና ሌሎቹ ምርጥ መቻላቸውን በቴሌግራም ማህበረሰብ ይሰጡታል። ይህ ቴሌግራም አንድ ባለሥልጣን ነዉ፣ በሴቶችና ከርምሽን አሀዝን መካከል ላይ። ሴቶችና ፈቃድ ላይ ሴት በእንስሶ እንዴት እና ለሌሎች ሴቶች ምርጥ ገለጹ። ሁሉንም አፍልጥንም በቴሌግራም የሴቶችና ፈቃድ የእንግዲህ መንገዴ አቅርበን ይሰብስል ይችላሉ። ይህ ቴሌግራም ከሆነ ከቴሌግራም ሴቶችና ፈቃድ ላይ በሚገባበት የቴሌግራም ሴቶችና ፈቃድ በይነህና በትኩሳ የቴሌግራም መታሰር ይቻላል።

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

14 Feb, 02:47


"اللَّهُم افتَح لنا من خَزائن رحمَتِك رحمةً لا تُعَذِّبنا بعدها أبدًا في الدنيا والآخرة، ومن فضلِك الواسِع رزقًا حلالًا طيبًا لا تُفْقرنا بعدَه إلى أحدٍ سواك أبدًا، تزيدُنَا لك بهما شكرًا، وإليكَ فاقة وفقرًا،
وبكَ عمَّن سِواكَ غنىً وتعففًا"

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

14 Feb, 02:45


يا مقلِّبَ القلوبِ ثَبِّتْ قلبِي على دينِك

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

13 Feb, 16:31


ሚስት በባልዋ ላይ ያላት ተጽእኖ!

ሀሰን አል-በስሪ እንዲህ አሉ፡ "በመካ አንድ የጨርቅ ነጋዴ ጋር ቆሜ ልብስ ልገዛው ነበር። እሱም ሸቀጡን ለማራመድ ሲል ማሞገስና መማል ጀመረ። ስለዚህ እሱን ትቼ ከሌላ ገዛሁ። ከሁለት ዓመት በኋላ ተመልሼ ሳገኘው ሲያሞግስም ሲምልም አልሰማሁትም!

እኔም፡ "ከዓመታት በፊት እዚህ ቆሜ የማውቅህ ሰው አይደለህም እንዴ?" አልኩት።
እሱም፡ "አዎ" አለ።

እኔም፡ "ምን አገኘህና እንደዚህ ሆንክ? ስታሞግስና ስትምል አላይህም!" አልኩት።

እሱም፡ "ሚስት ነበረችኝ። ትንሽ ነገር ይዤ ብመጣ ታንቃለች [ይኸውም ታቃልለች]፣ ብዙ ነገር ይዤ ብመጣ ደግሞ ታሳንሳለች። አላህም ወደ እኔ ተመልክቶ አስወገዳት። ከዛም ሌላ ሴት አገባሁ፣ ወደ ገበያ ልሄድ ስል ልብሴን ትይዝና

"እገሌ ሆይ! አላህን ፍራ! ጥሩ ነገር እንጂ አታብላን። ትንሽ ይዘህ ብትመጣልን እናሳምረዋለን፣ ምንም ይዘህ ባትመጣልን ደግሞ ባለን ነገር እንብቃቃለን" ትለኛለች።
[አል-ሙጃላሳ ወጀዋሂር አል-ዒልም (ገጽ 141)]

ከዚህ ታሪክ የምንረዳው ሚስት በባሏ ላይ ያላትን ተጽእኖ ያሳያል። አንዲት ሚስት ባሏን በመደገፍና በማበረታታት ቀጥተኛና ታማኝ እንዲሆን ልትረዳው ትችላለች። በተቃራኒው ደግሞ ባሏን በማንቋሸሽና በማሳነስ አሉታዊ ተጽእኖ ልታሳድርበት ትችላለች። ስለዚህ ሚስቶች ባሎቻቸውን መደገፍና ማበረታታት፣ ባሎችም ሚስቶቻቸውን ማክበርና ማድነቅ አለባቸው።

በወንድማችሁ አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን

ሸር በማድረግ ለወንድሞቼ አድርሱልኝ
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

12 Feb, 19:28


ለወንድሞቼ ጠቃሚ ምክር

ክፍል ሁለት ከባለፈው የቀጠለ

6. ሚስትህን ማክበርና በችሎታዋ ማመን

•  ሸይኽ ሷሊህ አል-ኡሰይሚ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ: "ሚስትህን ማክበርና ችሎታዋን ማመን ትዳርን ያጠናክራል፡፡ ሚስትህን አታዋርዳት፣ ሁሌም ከጎኗ ቁም፡፡"
•  ነቢዩ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ሚስቶቻቸውን ያከብሩ እንደነበር ተዘግቧል።

ሚስትህን አክብራት፣ አስተያየቷን አዳምጥ፣ በችሎታዋ እመን። እሷን በማበረታታት በራስ መተማመኗን አሳድግ። ሚስትህ የምታበረክተው አስተዋፅኦ ለቤተሰቡ እጅግ ጠቃሚ እንደሆነ እመን።

7. በሚስትህ ጓደኞችና ቤተሰቦች ጋር መልካም ግንኙነት መፍጠር

•  ሸይኽ ዐብዱልዐዚዝ ቢን ባዝ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ: "ከሚስትህ ቤተሰቦች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር በትዳር ውስጥ ሰላምን ያመጣል፡፡ ከእነሱ ጋር ያለህን ግንኙነት አታቋርጥ፡፡"
•  በእስልምና ዝምድናን መቀጠል ትልቅ ቦታ ይሰጠዋል።

ከሚስትህ ጓደኞችና ቤተሰቦች ጋር መልካም ግንኙነት ለመፍጠር ሞክር። እነሱን ጎብኝ፣ እርዳታ ከፈለጉ እርዳ፣ አክብራቸው። ይህ በሚስትህ ዘንድ ያለህን ቦታ ከፍ ያደርገዋል።

8. የትዳርን ሚስጥር መጠበቅ

•  ሸይኽ ሙሐመድ ቢን ሷሊህ አል-ዑሰይሚ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ: "በትዳር ውስጥ የሚከሰቱትን ነገሮች ለሌሎች አታውራ፡፡ የትዳር ሚስጥርን መጠበቅ ግዴታ ነው፡፡"
•  ነቢዩ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የትዳርን ሚስጥር እንዳይወጣ አስጠንቅቀዋል።

በትዳራችሁ ውስጥ የሚከሰቱትን ነገሮች ለሌሎች አታውሩ። የትዳር ሚስጥርን ጠብቁ። ችግሮች ካጋጠሙ የትዳር አማካሪን ወይም እምነት የሚጣልባቸውን ሰዎች አማክሩ፣ ነገር ግን ሚስጥራችሁን አታውጡ።

9. ሁሌም አዲስ ነገርን መሞከርና ትዳርን ማደስ

•  ሸይኽ ሷሊህ አል-ሙነጂድ (ሀፊዘሁላህ) እንዲህ ይላሉ: "በትዳር ውስጥ ሁሌም አዲስ ነገርን መሞከርና ትዳርን ማደስ ያስፈልጋል፡፡ አዳዲስ ቦታዎችን ጎብኙ፣ አስደሳች ነገሮችን አድርጉ፡፡"
•  የትዳር ሕይወት እንዳይሰለች ሁሌም መጣር ያስፈልጋል።

የትዳር ሕይወታችሁን ለማደስ አዳዲስ ነገሮችን ሞክሩ። አብራችሁ አዲስ ምግብ ተመገቡ፣ አዲስ ቦታዎችን ጎብኙ፣ አስደሳች ስጦታዎችን ተለዋወጡ። ይህ በትዳራችሁ ውስጥ ፍቅርንና መግባባትን ይጨምራል።

10. አላህን መለመንና ትዳርን እንዲባርክ መማጸን

•  ሸይኽ ዐብዱረዛቅ አል-በድር (ሀፊዘሁላህ) እንዲህ ይላሉ: "ትዳር እንዲሳካ አላህን መለመንና ትዳርን እንዲባርክ መማጸን ያስፈልጋል፡፡ ዱዓ ማድረግ የሙእሚን መሳሪያ ነው፡፡"
•  ሁሌም አላህን ትዳራችሁን በረካ እንዲያደርግላችሁ፣ እንዲመራችሁና ከፈተናዎች እንዲጠብቃችሁ ለምኑት። ዱዓ በማድረግ አላህ ጋር ተቃረቡ።

እነዚህን ምክሮች ከልብ በመተግበር ደስተኛና የተሳካ ትዳር መገንባት ትችላላችሁ። አላህ ለሁላችሁም መልካም ትዳር ይወፍቃችሁ!

በወንድማችሁ አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን

ሸር በማድረግ ለወንድሞቼ አድርሱልኝ
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

11 Feb, 19:31


ለወንድሞቼ ጠቃሚ ምክር


1. አላህን መፍራት (ተቅዋ) እና በትዳር ውስጥ ያለውን ኃላፊነት መገንዘብ

•  ሸይኽ ዑሰይሚን (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ: "ትዳር የአላህ ውዴታ የሚገኝበት ትልቅ አጋጣሚ ነው። ባል ሚስቱን በአግባቡ በመያዝ፣ በመንከባከብ እና በመደገፍ አላህን ሊፈራ ይገባል።" (ፈታዋ ኑር ዐለ ደርብ)

•  በቁርኣን ላይ አላህ እንዲህ ይላል: "ወንዶች በሴቶች ላይ ቋሚዎች ናቸው አላህ አንዳቸውን ከአንዳቸው ስላበለጠና ከገንዘባቸውም ስላወጡ፡፡ ስለዚህ መልካሞቹ ሴቶች ታዛዦች ናቸው፡፡ አላህ ባስጠበቃቸው ነገር ሩቅን ጠባቂዎች ናቸው፡፡"

•  ተቅዋን መሠረት ያደረገ ትዳር ለመገንባት ቁርኣንን በደንብ መረዳትና ተግባራዊ ማድረግ ያስፈልጋል። ባል ሚስቱን በአክብሮትና በርህራሄ በመያዝ የአላህን ውዴታ ለማግኘት መጣር አለበት።

2. ለሚስት መልካም መዋል እና ፍቅርን መግለጽ

•  ነቢዩ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል: "ከናንተ መካከል በላጩ ለቤተሰቡ በላጭ የሆነ ነው፤ እኔም ለቤተሰቤ በላጫችሁ ነኝ።" (ቲርሚዚ)
•  ኢማሙ አሕመድ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ: "ለሚስትህ ያለህን ፍቅር መግለጽ ከሱና ነው፤ ይህ በትዳር ሕይወት ውስጥ ደስታን ይጨምራል።"

•  ለሚስትሽ ያለህን ፍቅር በቃልም በተግባርም ግለጽ። ስጦታዎችን ስጣት፣ አመስግናት፣ አብራችሁ ጊዜ አሳልፉ፣ እሷን እንደምታደንቃት በተግባር አሳያት።

3. በትዕግስትና በዲፕሎማሲ አለመግባባቶችን መፍታት

•  ሸይኽ ሳሊህ አል-ፈውዛን (ሀፊዘሁላህ) እንዲህ ይላሉ: "በትዳር ውስጥ አለመግባባቶች ሲፈጠሩ በቁጣ ሳይሆን በውይይትና በመግባባት መፍታት ያስፈልጋል። በትዕግስትና በዲፕሎማሲ መስራት የትዳርን ሰላም ይጠብቃል።"
•  አላህ በቁረአን ላይ እንዲህ ይላል: "ሴት ከባሏ በዓመፅ ወይም በመዞር ብትፈራ፣ በሁለቱ መካከል እርቅን ቢፈጥሩ በነሱ ላይ ኃጢአት የለባቸውም፡፡ እርቅ በላጭ ነው፡፡"

•  አለመግባባቶች በሚፈጠሩበት ጊዜ ቁጣን አስወግድ። በረጋ መንፈስ ሚስትህን አዳምጣት፣ ስሜቷን ለመረዳት ሞክር፣ ምክንያታዊ መፍትሄዎችን ፈልጉ። የቤተሰብን ሰላም ለማስጠበቅ ትዕግስት ቁልፍ ነው።

4. በጋራ ኢስላማዊ እውቀትን መፈለግ

•  ሸይኽ ኢብኑ ባዝ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ: "ባልና ሚስት ቁርኣንን በመማር፣ ሐዲሶችን በማጥናትና ኢስላማዊ እውቀትን በመጨመር ትዳራቸውን ሊያጠናክሩ ይችላሉ።"
•  ነቢዩ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል: "እውቀትን መፈለግ በእያንዳንዱ ሙስሊም ላይ ግዴታ ነው።" (ኢብኑ ማጃህ)

•  አብራችሁ ቁርኣንን ተማሩ፣ ሐዲሶችን አንብቡ፣ ኢስላማዊ ትምህርቶችን ተከታተሉ። ይህ በመንፈሳዊ ሕይወታችሁ ላይ በጎ ተጽዕኖ ከመፍጠሩም በላይ በትዳራችሁ ውስጥ መግባባትን ይጨምራል።

5. ለቤተሰብ ጊዜ መስጠት እና ልጆችን በኢስላማዊ ስነ-ምግባር ማሳደግ

•  ሸይኽ ሙሐመድ አል-.. (ሀፊዘሁላህ) እንዲህ ይላሉ: "ልጆችን በኢስላማዊ ስነ-ምግባር ማሳደግ የወላጆች ትልቅ ኃላፊነት ነው። ልጆቻችሁን ቁርኣንን እንዲያነቡ፣ ሶላትን እንዲሰግዱና መልካም ስነምግባር እንዲላበሱ አስተምሯቸው።

•   ለልጆቻችሁ ጊዜ ስጡ፣ አብራችሁ ተጫወቱ፣ ተዝናኑ፣ ምከሯቸው። በኢስላማዊ እሴቶች ላይ ተመስርታችሁ ልጆቻችሁን ማሳደግ ለዱንያም ለአኺራ የሚጠቅም ትልቅ ትውልድ ፍጠሩ።

እነዚህን ምክሮች ተግባራዊ በማድረግ ትዳራችሁን የበለጠ ደስተኛና የተሳካ ማድረግ ትችላላችሁ። አላህ መልካም ትዳር ይወፍቃችሁ!

ይቀጥላል ....?

በወንድማችሁ አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን

ሸር በማድረግ ለወንድሞቼ አድርሱልኝ
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

10 Feb, 10:39


🔹ሀብታም ባል ለምትፈልገው ላክላት....

«ሀብታም ፈልጊ»

አግኝቼ ባልሽቀረቀር
ሞልቶልኝ ኪሴ ባይወዛም፡
የቁስ ሀብት ምን ቢትረፈረፍ
የልቤን እዝነት አይገዛም፡

.....አውቃለሁ.....

አዕምሮሽ ጥያቄ አስልቶ፤
ለምላሽ ክብሪት ይጭራል፡
ታውቂያለሽ ከሳቅሽ ይልቅ፤
ሐዘኔ እጂጉን ያምራል...!!

ጎደሎ ከሰው ባይጠፋም፤
ቢያጋጥም የኑሮ ስንኩል፡
ችግሬ ነውር አይጠራም፤
ቢለካ ከፅድቅሽ እኩል፡

ቁስሌን አትንኪው እንጂ
ተይ እንጂ እንተሳሰብ፡
አንድ ወንዝ ያፈራን ልጆች
አይደለን እንደ ቤተሰብ!?

.....ሐቁን ግን ልንገርሽ....!?

የተፈጠርኩት ከአፈር ነው፤
ለአፈር ክብር ይሰጣል፡
አልጋዬ መሬት ቢሆንም
ገላዬ በአፈር ያጌጣል፡
እንቅልፍሽ ምቾት ቢኖረው
ህልሙ ግን የኔ ይበልጣል፡

የተናገርሽውን ንግግር፤
መቼም እንዳትዘነጊ፡
ለኔ ድህነት ሀብት ነው፤
አንች ግን ሐብታም ፈልጊ...!!

...... ሰላም ሁኝ....

በኑረዲን አል አረብ

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

08 Feb, 20:18


በረመዿን ሸይጧን ታስሮ እያለ ወንጀል መስራት

ጠያቂ፦ «ያ ሸይኽ! በረመዿን ሸይጧን ታስሮ እያለ የሰው ልጅ እንደት ነው ወንጀል የሚፈጽመው?»
°
ሸይኹም፦ «ማቀዝቀዣ/ማራገቢያ/ፋን (በተለምዶ ቬንቲሌተር የምንላት)/Ceiling Fan) እየተሽከረከረች ሳለ ብታጠፋት መሽከርከሯን ወዳው ታቆማለች? አታቆምም! ቢያንስ ለተወሰኑ ያክል ደቂቃዎች እየተሽከረከረች ትቆይና ቀስ በቀስ የመሽከርከሯ መጠን እየቀነሰ መጨረሻ ላይ ትቆማለች።


🔻ልክ እንደዚሁ ሸይጧንም የረመዿን ወር ከመግባቱ በፊት የሰውን ልጅ በማጥመምና ወንጀል በማሠራት ረገድ የሌለ ሽንጡን ገትሮ ይታገላል። በርሱ ትግል ተረቶ በጥፋቱ ወጥመዱ የገባው የሰው ልጅ ረመዿን ከገባ በኋላ መጥፎ አዛዥ በሆነችው ነፍሱ ከረመዿን በፊት ሸይጧን ያስጀመረውን ወንጀሉን ያለ ሸይጧን እገዛ ብቻውን ያሟላል።


ምናልባት በመጨረሻዎቹ የረመዿን ቀናት ከወንጀሉ ሊወጣ እየጣረ ሳለ ቀናቶቹ ያልቁና ዳግም ከሸይጧን ጋር ጥምረታቸውን ይቀጥላሉ።


አንዱ👆ነገሩ እንደዛ ከሆነ ቀደም ብሎ "ሸዕባን አጋማሽ ላይ ወንጀልን ማቆም ነዋ!" ይላል።

ምክንያቱም በዛች የ15 ቀናት ክፍተት ቀስ በቀስ እየረገበ ረመዿን ሲገባ ሙሉ በሙሉ ያቆምና በረመዿን መጠቀም እንዲችል ማለት ነው።


ለዛም ነው ዐምር ኢብኑ ቀይስ (አላህ ይዘንለትና)

(طوبى لمن أصلح نفسه قبل رمضان )
«ከረመዿን በፊት ነፍሱን ያስተካከለን ሰው (መልካም ነገር አለለት) ደስ ይበለው!» ይል የነበረው።

📚[ለጧኢፉ-ል-መዓሪፍ: 138]


እናም ረመዿንን እየተዳረስን ስለሆነ እ ራሳችንን ገምግመን ሳንጠቀምበት እንዳያልፍ ለማለት ነው ጓዶች!

🤲አላህ ያግዘን
||https://t.me/alruqyehsheriyeh

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

08 Feb, 05:54


ድኑን ተምሮ በሚያምር አንደበት የሚያስተምር ወንድ ሁሉ የበሰለ አዕምሮ፣የጠነከር ወንድነት፣የተዋበ ስነ-ምግባር አለው ብለሽ አትሰቢ።

copy

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

08 Feb, 04:40


قال رسول الله ـﷺـ
« إذا أراد الله بعبده الخير عجّل له العقوبة في الدنيا وإذا أراد الله بعبده الشر أمسك عنه بذنبه حتى يوافي به يوم القيامة » خرّجه الترمذي وحسنه 》.
“አላህ ለባርያው መልካምን ሲሻለት በዱንያ ላይ እንዲቀጣ ቀደም ያደርግለታል። በባርያው ላይ ሸርን ሲፈልግ ግን በወንጀሉ እንዲቀጣበት የቂያማ እለት ድረስ ያቆየዋል።”

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

06 Feb, 16:17


መልካም ሴት - ከዱንያ ጌጣጌጥ ሁሉ የላቀች ናት!

ቁርኣን እና ሐዲስ ምን ይላሉ?
ነቢዩ ሙሐመድ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል: "ዱንያ (ይች ዓለም) ጌጣጌጥ ናት፤ ከዱንያ ጌጣጌጥ ሁሉ በላጭ ደግሞ መልካም ሴት ናት።" (ሶሒህ ኢብኑ ማጀህ፣ 1516)

ይህ ሐዲስ ስለ መልካም ሴት ምንነት ጥልቅ ማብራሪያ ይሰጣል። ዱንያ በውስጧ ብዙ ፈተናዎችና ጌጣጌጦች ቢኖሯትም፣ ከሁሉም በላይ ግን መልካም ሴት ትበልጣለች።

ታዲያ መልካም ሴት ማለት ምን ማለት ነው?
መልካም ሴት ማለት ለአባቷ ኩራት፣ ለወንድሟ ክብር፣ ለባሏ ሀብት፣ ለልጇ ደግሞ ውድ ስጦታ ናት።

ወንድሞቼ:
የትዳር አጋር ስትመርጡ መልካም ሴትን ፈልጉ። ቁንጅናዋን ሳይሆን ስነ ምግባሯን ተመልከቱ።
እህቶቼ:
መልካም ሴት ለመሆን ትጉ። ለቤተሰቦቻችሁ ኩራት ሁኑ። ትልቅ ዋጋ እንዳላችሁ እወቁ።

በወንድማችሁ አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን

t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

06 Feb, 11:08


"ሰዎች ባንተ ከተገረሙ… የተገረሙት አላህ ነውርህን ስለሸፈነልህ መሆኑን እወቅ!" [ኢብኑል ጀውዚ]

አንድ ፀጋ ባይለገስህ ኖሮ ፀጋዎች ሁሉ ዋጋ እንደማይኖራቸው ታውቃለህ?…  የመሸፈን ፀጋ… አላህ ብዙ ነውሮችህን ሸፍኖልሃል… ይህንን መጋረጃ  ቢገልጥብህ…  አንገትህን ቀና አድርገህ ሰውን መመልከት ያሻፍርህ ነበር… ሰውም አንተን ማየት ይቀፈው ነበር።
t.me/abdu_rheman_aman

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

06 Feb, 03:36


ربي زدني علما

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

06 Feb, 03:19


ተግባር ትግስት ይፈልጋል
አቡ መርየም

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

06 Feb, 02:29


ከአንተ ጋር ለዘልዓለም የሚኖርን ሰው ምረጥ…  እንደአቡበክር ሲዲቅ ላንተ ሲል ችግሮችን ለመጋፈጥ የማያመነታ ሰው ተወዳጅ… እንደ ሁዘይፋ  የህይወት ሚስጥረኛ ይኑርህ… እንደ  ዑመር ከተራራ ልቦች ጋር ተጠጋ… እነዚህን ስትፈልግ ግን አንተም የረሱል አይነት "ጓደኛ" ሁን!!
t.me/abdu_rheman_aman

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

06 Feb, 02:28


ሸይጣን እና ወንጀሎቻችንን ለማሸነፍ የሚረዱ አምስት ምልከታዎች

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

05 Feb, 10:34


አንድ ሰው ዙሀይር ኢብኑ አቢ ኑዐይም ጋር መጥቶ፦
“አንቱ አቡ አብዲራህማን ሆይ! እስኪ ምከሩኝ!" አላቸው።
እሳቸውም፦ “በተዘናጋህበት ሰዓት አላህ እንዳይወስድህ ተጠንቀቅ።” በማለት መከሩት።
📗ሲፈቱ አስሰፍዋ (4/9)


اللهم أيقِظْنا من رقدات الغفلة، ووفقنا للتزود من التقوى قبل النقلة، وارزقنا اغتنام الأوقات في هذي المهلة، واغفر لنا ولوالدينا ولجميع المسلمين برحمتك يا أرحم الراحمين ..🤲

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

04 Feb, 18:50


ከወንጀል ተጠንቀቂ

ኢማም ኢብኑ ቀይም እንድህ ይላሉ፦ ወንጀል የፀጋ እሳት ነው። እሳት እንጨትን እንደሚበላው ሁሉ ወንጀልም ፀጋን ይበላል።


📚 #طريق_الهجرتين

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

04 Feb, 18:33


👑          ⭐️             ⚡️
ٰ    • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °• ○ °• ○ °
 • ○    🌹🌹🌹🌹    • ○ °  👈አበባውን
• ○ °🌹🌹🌹🌹🌹           በመንካት• ○ °
  • 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    ብቻ ምርጥ
○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡  ° :.
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹         ያገኛሉ📡
 • 🌹🌹🌹🌹🌹      ° :.   * • ○       
• ○  🌿🌹🌹🌿      
  • ○ °   🌿🌿            👈
     •        🌿   • ○ °        🌿🌿
 • ○ °        🌿     • ○ ° 🌿🌿🌿
   • ○ °         🌿       🌿🌿🌿🌿
    • ○ °          🌿  🌿🌿🌿🌿🌿
        • ○ °       🌿   🌿🌿🌿🌿
      • ○ °         🌿  🌿🌿🌿
          • ○ °     🌿  🌿° :. * • ○
         °• ○ °      🌿° :.   * • ○
                    🌿° . °☆  . * ● ¸
.    ★  🌿° :.   * • ○ °
        ° .     🌿. * ● ¸
                  🌿       በቀላሉ ይቀላቀላሉ ።
☆  . * ● ¸ .
★ ° . *   ° . °☆  . * ● ¸
.    ★  ° :.   * • ○
🅰️🅰️🅰️⭐️🔗🔡🔡🔡
ለተጨማሪ ሀሳብ አስተያየት  ጥቆማ
@twhidfirst1 ⭐️🔗🔡🔡🔡

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

03 Feb, 17:24


የአላህ መልዕክተኛ ☆
እንዲህ ብለዋል፦ "እስካላመናችሁ ጀንነትን አትገቡም፡፡ እስካልተዋደዳችሁ ድረስ ደግሞ አላመናችሁም። ከፈጸማችሁት የምትዋደዱበትን ነገር ላመላክታች ሁን? በመካከላችሁ ሰላምታን አብዙ፡፡" (۳-۱۸.۶۳)

📌ዐምማር ኢብን ያሲር (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ እንዲህ ብለዋል፡- “(ተከታዮቹ) ሦስት ባሕሪያት ያሉት ሰው እምነቱ ምሉዕ ሆኗል፡- ከልብ የመነጨ ፍትሃዊነት፣ ለማንኛውም ሰው ሰላምታ ማቅረብና ካለው ንብረት መመጽወት፡፡'' (ቡኻሪ

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

02 Feb, 19:30


👉➎ ነገሮች ወንድነትን ያጎድላሉ።

➊ሶላት መተው።
➋የወላጅ ሐቅ።
➌ለሴት ክፉ ማሰብ‼️
➍ውሸት‼️
➎ንቀት‼️

ራስህን ፈትሽ አንተ የትኛው ችግር አለብህ⁉️

t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

02 Feb, 19:14


አሏህ ይጠብቀን በመጀመሪያ ደረጃ ነገሩ እንዲህ ነው ❗️
        

♻️ለሁላችንም አሏህ ይዘንልንና አንዳንዱ አሏህን ፍራ ስትለው የሆነ ሚያገኘው ጥቅም ምታሳጣው ይመስለውና እንደውም ትዕቢቱ ወደ መጥፎ ስራ ትገፋዋለች ምክንያቱም ብዙ ሰው አሏህ የሚያስቆጣ ነገር ይሰራል ያ የሚሰራው ነገር ወይ ለስሜቱ ተገዢ ሆኖ ነው ፤ወይ ደግሞ በዱንያዊ ነገር እራሱን ከፍ ለማድረግና ለመፈመስም አስቦ ሊሆን ይችላል ወይ ደግሞ በጅህልና ዲን መስሎትም ይሆናል እና የሚያሳዝነው ነገር እንዲህ መሆኑ ነው👇
ለስሜቱ ብሎ የሚሰራው_ ሁሌም እራሱ ጥፋት ላይ እንዳለ ሆኖ ይቆጥራል እና የበታችነት ስሜት ነው ሁሌም የሚሰማው ።
  ሌላኛው እራሱ ከፍ ለማድረግና ለመፈመስ ብሎ ሚያደርገው_ አሏህ በዱንያም በአኺራም ውርደትን ያከናንበዋል ዝቅታን እንጂ ከፍታ የለውም ሰዎች ዘንድ ከፍ ለማለት ይለፋል አሏህ ዘንድ ግን ያ ሰው ሁሌም ዝቅ ያለና የተዋረደ ነው በሰዎችም ዘንድ እንዲጠላ ያደርገዋል ሱብሃን'አሏህ ስለዚህ አሏህን እንፍራ ።❗️

አሏህ እንዲህ ይላል

وَإِذَا قِيلَ لَهُ اتَّقِ اللَّه أَخَذَتْهُ الْعِزَّةُ بِالْإِثْمِ ۚ فَحَسْبُهُ جَهَنَّمُ ۚ وَلَبِئْسَ الْمِهَادُ
👉ለእርሱ «አላህን ፍራ» በተባለም ጊዜ፤ ትዕቢቱ በኃጢኣት (ሥራ) ላይ ትገፈፋዋለች፡፡ ገሀነምም በቂው ናት፤ (እርሷም) በእርግጥ የከፋች ምንጣፍ ናት፡፡
   

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

02 Feb, 07:19


➡️ኢህሳን jobs Advertising

ይህ ቻናል በሀገር ውስጥ ያሉ ስራ አጥ
            ወንድም እህቶች
በአላህ ፍቃድ  የስራ ማግኛ ሰበብይሆን ዘንድ
ታስቦ የተከፈተና የስራ ማስታወቂያ የምንለቅበት
አዲስ ⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ ነው 

በቻናሉ ያለምንም ክፍያ የስራ ማስታወቂያ
የሚለቀቅበት ቻናል ሲሆን

እናንተም ወደቻናሉ በመቀላቀል የቻናሉ
አባል ሁኑ እናንተም ይህንንም ቻናል
ሼር በማድረግ የቻናሉን እድገት አስቀጥሉ

አላማችን ወንድምና እህቶቻችን ስራ አጥ
እንዳይሆኑ ሰበብ ማድረስ ነው
🔗ተቀላቀሉ

https://t.me/ihsan_jobs
https://t.me/ihsan_jobs

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

01 Feb, 09:30


👑የሴቶችን ጉዳይ አደራ!

ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إنَّ اللهَ يُوصِيكُم بالنساءِ خيرًا، إنَّ اللهَ يُوصِيكُم بالنساءِ خيرًا، فإنهنَّ أمهاتُكم وبناتُكم وخالاتُكم﴾

“አላህ በሴቶች ጉዳይ መልካም ትሆኑ ዘንድ አደራ ይላችኋል፤ አላህ በሴቶች ጉዳይ መልካም ትሆኑ ዘንድ አደራ ይላችኋል። እነሱ ማለት፦ እናቶቻችሁ፣ ልጆቻችሁ፣ አክስቶቻችሁ ናቸውና።”

📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ፡ 2871

😵🤔🙁😝😤☹️🙁☹️

በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦

✈️፦ https://bit.ly/4ayf0xJ

📞፦ https://bit.ly/486xnrS

👤፦ https://bit.ly/41zEZkk

📸፦ https://bit.ly/4arMbTx

💬፦ https://bit.ly/41tIUPv

🎥፦ https://bit.ly/3UTTSwh

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

01 Feb, 03:53


ውበት ዋስትና አይደለም ውበት ተከትላችሁ ትዳርን አትጀምሩ። ውበት ሲያረጅ ፍቅራችሁ እንዳይቀንስ ውበትን አትከተሉ።ትዳር መከባበር ከሌለው ሀቁ ይጓደላል። በማትከበሩበት ቦታ ፍቅራችሁ አይፀዳም። ለማታከብሩትም ሰው ንፁህ ፍቅር መስጠት አይቻላችሁም። ንቀት ባለበት ፍቅር አይዘልቅም። ስትፈቃቀሩ፣ በደንብ ስትተዋወቁ መከባበርን አትርሱ። ማክበር፣ መከባበር ፍቅር ነው። በእርግጥ በክብር የሚያፈቅሯቸውን ያገኙ ታደሉ።

ሙኽታር

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

01 Feb, 03:52


አላህ የምትወደውን ነገር እንዲያቆይልህ ከፈለግክ " አንተም እርሱ በሚወደው ነገር ላይ ዘውታሪ ሁን "።

ኢማም አሕመድ (ረሒመሁላህ)

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

31 Jan, 19:43


ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ (رحمه الله) እንዲህ ይላሉ፦

﴿ومصيبة تقبل بك على الله
خير لك من نعمة تنسيك ذكر الله عز وجل.﴾

“የላቀውን አላህ እንድትረሳ ከሚያደርግ ኒዕማ (ፀጋ) ፊትህን ወደ አላህ እንድታዞር ያደረገ ሙሲባ (መከራ) ይሻላል።”

📙 ጃሚዑ አል‐መሳዒል፡ 9/287

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

31 Jan, 16:24


የወንድና የሴት ጀናዛ አስተጣጠብ ۞
ሥነ_ስርዓት

.1 ሰውዬው ለመሞቱ ማረጋገጫ መውሰድ ከዋናዎቹ
ማረጋገጫዎች
አምስቱን እንመለከታለን

* የአይን ተከፍቶ መቅረት
* የአፍንጫ መጣመም
* የልብ ምት መቆም
* ከእግር ጫፍ የሚጀምር እያለም ወደ ላይ የሚሄድ ከፍተኛ የሆነ
ሙቀትና ወደ ቅዝቃዜ መለወጥ
* የእግር መደራረብ
እነዚህ በአብዛኛው ሰው ላይ የሚስተዋሉ ናቸው ::
ከዚህ በመቀጠል

.2 ሰውነትን ማላላት ይህም ሲባል እጁን የሰዓት ማሰሪያ ቦታ እና
ክንድ ላይ ማንቀሳቀስ ዓይንንም ወደታች መግጠም ወይም
መሸፈን ::

.3 እግርን ጉልበት ላይ ማንቀሳቀስና ማላላት ይህም በኋላ ላይ
ለማጠብ ስናንቀሳቅስ እንዳያስቸግረን ይረዳል

.4 የምናጥብበትን ቦታና የምንገለገልባቸውን እቃዎች ማዘጋጀት።
.5 ሶስት ሰው ሁለቱ የቅርብ ቤተሰብ አንዱ በጣም ሚስጥር
ጠባቂ የሆነ ያየውን የማያወራ
.6 ሁለት የውሃ ባልዲ ከነመቅጃው
.7 ንጹህ ለብ ያለ ውሃ
.8 ሽርጥ፣ጎንት፣ሁለት ፎጣ፣መቀስ ፣ሜትር፣ሽቶ፣የመጠባበቂያ
ጨርቅ፣ (ኸፋዛ)፣የስቲንጃ ጨርቅ፣ጥጥ፣የከፈን ጨርቅ ፣
እንዳስፈላጊነቱ የአፍ መሸፈኛ
.9 ሲድር ፦ ሲድር ማለት የቁርቁራ ዛፍ የቅጠሉ ዱቄት ማለት
ሲሆን በሱ ማጠቡ
1ኛ. ሱና ነው
2ኛ. እንደ ሳሙና ጠቃሚ በመሆኑ
3ኛ.ሰውነትን የማለስለስ ባህሪ አለው ። ሲድር ካልተገኘ ሳሙና
፣ሻምፖ፣የዱቄት ሳሙና እንጠቃማለን።
.10 ካፉር፦ ካፉር ማለት በሲድር ካጠብን በኋላ የምናለቃልቅበት
የማጽጃ አይነት ነው።
ከጥቅሞቹ መካከል በአደጋ የሞተና የደም ፍሳሽ ላለው የደሙን
መጠን ይቀንሳል ተባይን ያዳክማል፣መጥፎ ሽታ ወይም ጠረን ካለ
ያስወግዳል፣አይጥ አይጠጋውም። ካፉር ካልተገኘ ንጹህ ውሃን
እንጠቀማለን።
۞ ያዘጋጀነውን ሽርጥ እንለብሳለን ፣ ጓንቱንም እናጠልቃለን
፣አፋችንን እንሸፍናለን።
۞ 1ዱን ፎጣ ከደረቱ እስከ ጉልበቱ እንሸፍናለን ወይም
በለበሰው ልብስ ላይ እንደርባለን።
۞ ይህ ከሆነ በኋላ ማንኛውንም ሰው በራስና በእግር በኩል
መቆም የለበትም ።አውረቱ እንዳይታይ ማለት ነው
۞ ልብሱ መውለቅ ከቻለ እናወልቃለን ። ካልተቻለ እንቀዳለን
የቀደድነውን ልብስ ጀናዛውን ሳናንገላታ እናወልቃለን
۞ እጆችን በድጋሚ እናንቀሳቅሳለን። የሟችን እራስና ትከሻ
በመያዝ ቀና በማድረግ ሆዱን እንጫናለን ። በዚህ መልኩ 3 ጊዜ
እናከናውናለን።
۞ በመቀጠል ያዘጋጀነውን የእስቲንጃ ጨርቅ ግራ እጃችን ላይ
በመጠቅለል ባዘጋጀነው ንጹህ ውሃ በሟቹ በስተግራ በኩል
በመቆም በእግር መሀከል እጅን በመላክ ሌላኛው ሰው በደረቱ
በኩል ቁልቁል ውሃን በማፍሰስ የእስቲንጃውን ትጥበት ለ3 ጊዜ
እንደግማለን ። ይህ ሆኖ ካልጸዳ ለ5ኛ ጊዜ በዚህም ካልጸዳ 7
ዊትር እያደረግን እናጸዳለን
۞ በመቀጠል ለሟች ውዱዕ እናደርጋለን። ቀኝ እጁን በግራው
ላይ በመጫን ሶስት ሶስት እያደረግን አፍ አፍንጫ ፣ፊት፣እጅን
እስከ ክርን ፣እራስንና ጆሮን ማበስ ፣ቀኝ እግር ከዚያም ግራ እግር
በማጠብ ውዱን እናጠናቅቃለን።
۞ በመቀጠልባዘጋጀነው ባልዲ በአንዱ ላይ የሲድር ዱቄት፣
ሳሙና ፣ሻምፖ እንዳይጓጉል አድርገን እንበጠብጣለን። ሲበጠበጥ
በሚገኘው አረፋ ከአንገት በላይ በደንብ አድርገን ሁለት ጌዜ
እናጥባለን ።
۞ የሰውነት ክፍል አስጠጣጠቡ በቀኝ በኩል በመጀመር የቀኝ
ሙሉ ሰውነትን በሚገባ እናጥባለን ። ከግማሽ ደረት እስከ
ጉልበት ያለውን ክፍል ሳይገልጡ እጅን ወደ ውስጥ በመላክ
እስከ እግር ጣት እናጥባለን ።
۞ ከዚያም ወደ ግራ ጎን ማንጋለልና የቀኝ ጀርባውን በሲድር ውሃ
ማጠብ ከዚያም ወደነበረበት በመመለስ ልክ እንደ ቀኙ ክፍል ግራውንም ማጠብ ።


አሏህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ሼር አድርጉት

↪️↪️↪️↪️↪️
https://t.me/https_Asselfya

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

31 Jan, 15:53


በተኛህበት አላህ ሊምርህ ይችላል!
╭┈─────── ────── ──
╰┈➤ ▫️ ከዕብ አል-አሕባር አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል፥

«አንደኛው በሰራው የሚመሰገንና ሌላኛው፣ ደግሞ በተኛበት ወንጀሉ የሚማርለት አለ።

ይህም የሚሆነው ሁለት ለአላህ ብለው በጣም የሚዋደዱ ጓደኛሞች ነበሩ። አንደኛው ሌሊት ሊሰግድ ቆመ።

አላህም ሶላቱና ዱዓውን ወደደለት። ከዱዓውም ምንም ነገር ሳይመልስ አላህ ተቀበለው። በዚህ በሚሰግድ ጊዜ ዱዓእ ሲያደርግ የተኛውን ወንድሙን አረሳውም ዱዓእ አደረገለት።

"ጌታዬ ሆይ! እገሌ የሚባለው ወንድሜን ወንጀሉን ማረው!" አለ። በዚህ ወንድሙ ዱዓእ አማካኝነት በተኛበት አላህ ወንጀሉን ማረው።»

▪️ قال كعب الأحبار رحمه الله تعالى፡-【«رُب قائم مشكورٌ له، ورب نائم مغفور له؛ وذلك أن الرجلين يتحابان في الله، فقام أحدهما يصلي؛ فـ رضي الله صلاته ودعاءه، فلم يرد عليه مِن دعائه شيئًا، فذكر أخاه في دعائه من الليل، فقال:يا ربّ أخي فلان اغفر له؛ فغفر الله له وهو نائم】

📚‏[ حلية الأولياء (٦ /٣١)]

🤲 አላህ አዘወጀለ የዚህን መሰል ወንድም እህቶችን በዕዝነቱ ያድለን! ያረብ ።

⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘
https://t.me/alruqyehsheriyeh
https://t.me/alruqyehsheriyeh

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

29 Jan, 14:48


ዛሬ ቀን:-
🚦እሮብ🚦
🇸🇦 በሂጅራ🇸🇦 ረጀብ 29/1446
🇪🇹 በኢትዮጵያ🇪🇹 ጥር 21 /2017
🌎 በፈረንጅ🌎 ጃንዋሪ 29/2025


🤲አላህ ረመዷንን በሰላም ከሚደርሱ
ባሮች ያድርገን❗️❗️

@ibrahim_furii

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

29 Jan, 12:27


ለሚመለከተው ሁሉ‼️

ረመዷን አንድ ወር (30 ቀን) አካባቢ ቀርቶታል

በሀይድ፣ በወሊድ ፣ በህመም፣ በጉዞ ምክንያቶች ያለፈዉ ረመዷን ቀዳ ያለባቹ ሙስሊም ወንድም እህቶች በቀሩት ቀናቶች ቀዳቹን አዉጡ!

ጊዜዉ ገና ነዉ በማለት ተዘናግተን ሲያልፈን ፈትዋ ለመጠየቅ ከምንሯሯጥ ከአሁኑ ዕዳችንን በግዜ እንክፈል ‼️
አላህ ያግዘን መጪውንም በሰላም አድርሶ በመልካም ከሚፆሙት ያድርገን!🤲

ሼር በማድረግ እናስታውስ ባረከላሁ ፊኩም!
https://t.me/tdarna_islam
https://t.me/tdarna_islam

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

29 Jan, 02:50


ስለ እናት ሀቅ ትንሽ ማስታወሻ

🎙በወንድማችን አቡ ሂበቲላህ

https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

28 Jan, 16:26


እኔ እንደዛ ነው የምረዳው፡፡
“እኔ” የማለት አደጋው፡፡

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

28 Jan, 16:24


ስጦታ ተሰጣጡ በመካከላችሁ ፍቅር ይጨምራል አሉ
የእኛ ውድ ነብይ «ረሡል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም»!!

የበለጥ ደግሞ ባል እና ሚስት ስጦታ ሲሰጣጡ
ውደታ በመካከላቸው ይጨምራል.......!!


ባል ብቻ አይደለም ባይሆን ሁለየ ስጦታ የሚሰጠው አንችም  ባአቅምሺ ስጦታ መስጠት አለብሺ ብር ባይኖርሺ እንኳን ከሱው ተቀብለሺ የቤት አስቤዛ ስትገዢ አሰቤዛወቹን በመጠኑ አድርገሺ  አብቃቅተሺ  አንድ ሽቶ እንኳን ብትሆን አነስ ያለች ገዝተሺ ስጭው  ስጦታ የግድ ትልቅ በተጋነነ ዋጋ መገዛት የለበትም    በትንሺም ነገር መሆን ይችላል!!

ልክ ሴቶች አበባ፣ ቸኮሌት እንደምንወደው!
ወንዶችም ሰዓት ፣ሽቶ ይወዳሉ!
መሰጣጣት ከሁለቱም በኩል ይልመድብን!?


ባይሆን የመጀመሪያው ስጦታ የአላህ ቃል እና የመልዕክተኛው
ሰለላሁዐለይሂ ወሰለም ሀድስ ይሁን ፊዱኒያ ወል አኼራ ጠቃሚነውና!!


=https://t.me/tdarna_islam

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

28 Jan, 01:39


👁👁👁👁👁👁👁👁👁👁👁👁👁👁👁👁👁👁👁👁👁👁

"ለምእመናን ንገራቸው፡- ዓይኖቻቸውን (ያልተፈቀደን ከማየት) ይከልክሉ፤ ብልቶቻቸውንም ይጠብቁ፤ ይህ ለነሱ የተሻለ ነው፤ አላህ በሚሠሩት ሁሉ ውስጥ ዐዋቂ ነው፡፡"

{ሱረቱ አን‘ኑር}

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

27 Jan, 06:40


እናንተ ወንዶች ሆይ፦
"ፂማችሁ ከላጫችሁ
"ሱሪያችሁ ከጎተታችሁ
"ቤት  ከሰገዳችሁ    ለሴቶች ምን ተዋችሁላቸዉ ??

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

27 Jan, 06:33


የአፍና የብብት ንፅህና

በተለይ በተለይ ወንድ ልጅ ሚስቱ አጠገብ ከመቅረቡ በፊት የአፉ ንፅህና መጠበቅ ይገባዋል

ዛሬ ዛሬ ላይ ሰዎች አሉ ጫት ቅመው ሚስቶቻችንን ካልሳምን የሚሉ

አስብ እናትህን በዚሁ ሁኔታ ሁነክ ስው ቢስምብህ ደስ እንደማይልህ ሁሉ ለሚስትህም እንደዘዛው ውብ ሁነክ ቅረባት

#አጠር_ያለች_ምክር_በኡስታዝ_ሳዳት_ከማል ሀፊዘሁላህ

ቻናል👉https://t.me/yetkaru

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

27 Jan, 04:34


- أرحَ مسَامعك
ጣፋጭ ቲላዋ.........!!

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

27 Jan, 03:18


በአላህ ይዣችኋለሁ፣ነብዩን የሚወድ ... ሼር ያድርግ ለሚሉ

🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

🔗 t.me/Achachir_mkroch
👂👂👂👂👆🏾👆🏾👆🏾

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

26 Jan, 17:15


የፈጅር አዛንን ስትሰማ
ሁለት አማራጮች አሉህ...
ህልምህን መቀጠል ወይም
ህልምህን ለማሳካት ተነስተህ  ወደ መስጅድ መሄድ።

ፈጅር ሶሏት ልክ እንደ ጦርነት ነው በውስጧ ጀግና ጀግና ወንዶችን እንጂ አታዪም......

ለኡማዉ ሚበቃ እንቅልፍ ተኝቶ ስህር ተደረገብኝ  ይላላ ………………ህ

👍የኔ_ጀግና በጊዜ ተኛ በጠዋት ተነሳ

ወንድም ኡሰማን

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

26 Jan, 07:16


☑️ ለአካላዊ በሽታዎች፦
⭕️ማር
⭕️ተምር
⭕️የዘምዘም ውሀ
⭕️ጥቁር አዝሙድ ተጠቀም።


☑️ ለቀልብ በሽታዎች፦
🔸ቁርአን
🔸ዚክር
🔸ሩቅያ
🔸ዱአ
🔸ሶላት ተጠቀም።

በአላህ ፍቃድ አካልህም ቀልብህም ከሁሉ አይነት በሽታ የፀዳ ይሆናሉ። የዱንያ የአሄራ ሰላም ታገኛለህ።
https://t.me/alruqyehsheriyeh

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

22 Jan, 18:15


~የገንዘብ ይሁን የጓደኛ ሪዝቅ ከአላህ ነው። በሆነ ጊዜ አላህ ከሰማይ በእዝነት መልክ ያወርድልሃል። በሕይወትህ ጣልቃ እየገቡ መንገድ የሚያቃኑልህን ሰዎች ድንገት ይልክልሃል። ቀልብህን ይዳብሳሉ፣ ቁስልህን ያክማሉ፣ ቅርበታቸው ሰላም ይሰጥሃል፣ መኖራቸው ፀጋ ነው፣ ድምፃቸው ደስታ ነው፣ ፈገግታቸው ጀነት ነው፣ ምክራቸው ጤና ነው። አላህ ይጠብቅልን።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

22 Jan, 14:12


የሪዝቃቹ መዘገየት እንዳያሳስባቹ እና
   ሃራም ላይ እንዳትወድቁ
          አብሽሩ ታገሱ 

https://t.me/tdarna_islam

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

21 Jan, 19:05


‏ربِّ، اجعلْني لك شكَّارًا، لك ذكَّارًا، لك رهَّابًا، لكَ مطواعًا، لك مخبِتًا، إليك أوَّاهًا منيبًا.

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

21 Jan, 10:24


ቢክራ አይደለችም ብሎ መፍታት
አቡ ፈዉዛን
https://t.me/menhaj_Asselefiy101A

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

21 Jan, 06:07


ጥሩ ሚስት ካለችህ ሰርግ ቤት አትሂድ ያንተ ቤት ሁሌም ሰርግ ነው ፤ መጥፎ ሚስት ካለችህ ደግሞ ለቅሶ ቤት አትሂድ ያንተ ቤት ሁሌም ለቅሶ ነውና !
°
አሏሁመ ሰሊም ሰሊም ፡፡ ጌታችን ሆይ , ቤታችንን ሁሌም ሰርግ ቤት አድርግልን ' ከለቅሶ ቤትም ጠብቀን ፡፡

አቡዱረህማን ሀፊዘሁላህ

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

20 Jan, 14:31


የሠው ልጅ በነፍሱና በስሜቱ ሲሸነፍ ለበርካታ አደጋዎች ሰለባ ይሆናል ከነዚህም አደጋዎች ውስጥ:-
*ለትናንሽም ሆነ ለትላልቅ ወንጀሎች እጅ የሚሠጥ ይሆናል::
*መልካም ነገርን እያየ ከመተግበር ይልቅ መስነፍና መጥፎውን ደግሞ መጥፎነቱን እያወቀ የሚዳፈር ይሆናል::
*ለቁርዓን ጊዜ ከመስጠት ይልቅ ሀራም ነገሮችን በማየትና በመስማት ጊዜውን አባካኝ ይሆናል::
*ለአኺራ ግደለሽ መሆንና ለዱኒያ መሮጥና እንቅልፍ ማጣት ይስተዋልበታል::
*በሰሩት መጥፎ ተግባር ተፀፅቶ ወደአላህ ለመመለስ ወኔ ማጣት::
*ከአምልኮ ተግባራት እርካታን መነፈግ::
*እድሜ መግፋቱ እየታወቀ  ለአኸራ ምንም አለመዘጋጀትና ጭንቀት አለመኖሩ::
ኡስታዝ ኸድር አህመድ (ሀፊዘሁላህ)
https://t.me/menhaj_Asselefiy101A

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

20 Jan, 08:31


አንድት ሷሊህ የሆነች ሴት አገባሁ ጡሩ የሆነች ሚንሀጇ ጥርት ያለች ለአሏህ ምስጋና ይገባዉ እና በሁሉም ነገር ትታዘዘኛለች
👇👇
ነገር ግን

የሰርጋችን ቀን የመጀመሪያው ምሽት ቢክራ(ድንግል)አላገኘሁባትም

ደበኩላት
አሷ ወሏሂ አንድም ወንድ አልቀረበኝም ትላለች ታለቅሳለች

መልስ


በዚህ መስዓላ ለሚስትህ ልትደብቅላት ግድ ይላል

ሁሉም ሴቶች ቢክራ(ድንግል)ከእነሱጋ ይቀመጣል (ይቆያል) ማለት አይደለም ልታቅ ግድ ይገባል


ከሴቶች በሀይድ
ቢክራቸዉ(ድንግልናቸዉ)የሚወገድ አለ

ይሄ የታወቀ ነዉ


ከሴቶችም ቢካራ(ድንግል)ሳይኖራቸዉ የሚወለዱ አሉ


ከሴቶችም አስቸጋሪ(ከባባድ) ስራ በሚሰሩበት ጊዜ ቢክራ ይሄዳል

ቢክራቸዉ የሄደ ሁሉ ሀራም የሆነ(ዚና) ሰርተዉ ነዉ የሄደዉ ማለት አይደለም

አንተ አሁን በፈተና ሁኔታ ላይ ነህ


ሚስትህ ጡሩ ደግ በድኗ ጠንኳራ ታዛዥ ናት በእሷ ላይ አሏህን ፍራ

ሚስትህን ያዝ

እሷ ሀራም የሆነ ስራ አልሰራሁም ብላ እስከማለችልህ ድረስ

አልሀምዱሊላህ

የሰዉ ልጅ አሏህን ሊፈራ ይገባል

የሰዎች ሀቅ ሊፈራ ይገባል
በዚች አምሳያ ሴት

እህቶች አሉህ ቅርብ እህቶች አሉህ
የዚህ አምሳያ ሊያጋጥማቸዉ ይችላል

ሴት ልጅ ቢክራ( ድንግል)ሳይኖራት ትወለዳለች

በከባባድ ስራ ወይም በሀይድ አንዳዴ በመድሀኒት ቢክራ ይወገዳል(ይሄዳል)

የዚህ አምሳያ ያጋጥማል


ቤተሰብህን ያዝ

ይችን የመሰለ ደግ ሴት አሏህ ስለ ሰጠህ አሏህ ስለአገራልህ አሏህን አመስግን

ይሄ ጥርጥር የለዉም የአሏህ ፀጋ ነዉ ከአሏህ ፀጋዎች

👇👇👇
አደራ
አንዳድ ሴቶች ቢክራቸዉ(ድንግል)በዚና ይሄድ እና የሚያገባትን ልጅ ቢክራ ነኝ ብለዉ የሚዋሹ አሉ
ቢክራ ካልሆንሽ አይደለሁም ዝርዝር ጉዳይ መናገር የለብሽም
👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

18 Jan, 18:00


لا تكذب على من وثق بك

👉ላመነህ ታመን አትዋሽ‼️

t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

18 Jan, 13:35


የሀይድን ጉዳይ እያስተዋልኩ ነበር…  ብዙ ሴቶች በሀይድ ወቅት ራስ ምታት፣ ሆድ ቁርጠትና የጀርባ ህመም ያጋጥማቸዋል … አንድ ሶስተኛ የሚሆኑት በከፍተኛ ድብርትና  የስሜት መገለባበጥ ውስጥ ይመላለሳሉ ምናልባትም አንዳንዴ ማልቀስ…

ይህ ሁሉ ሲሆን ዓለም ለነርሱ ብሎ ለደቂቃ እረፍት አይሰጣቸውም …  መደበኛ ትምህርቶች አይቋረጡም፣ ፈተናዎች አይዘዋወሩም፣ ስራም ለነርሱ ብሎ የተለየ ፈቃድ አይሰጥም…  አላህ ሲቀር… ወዱድ ሲቀር…

እርሱ ይወዳቸዋልና እንዲንገላቱ አልፈቀደም… ልዩ የህይወት ፈቃድ ሰጣቸው … በዚያ ወቅት  ሰላትን አነሳላቸው … ፆም እንዳይፆሙ ከለከላቸው…  “ነብዩ እኔ ሀይድ ላይ ሆኜ እቅፌ ውስጥ ይደገፉና ቁርአን ይቀሩ ነበር።" ትላለች አዒሻ…  ክብር ተመልከቱ… በነብዩ የህይወት ትምህርት ውስጥ ወንድ ልጅ በየትኛውም ሁኔታ ባለቤቱን ካላከበራት ክብር የለውም  "ከናንተ ውስጥ ምርጡ…  ለባለቤቱ ምርጥ የሆነው ነው" እንዲሉ  … ከዚያ አንዳንዶች ይመጡና እስልምና ሴትን ልጅ በድሏል ይላሉ…    ሀሻ ወከላ…  ሙስሊም ስለሆንን አላህን እናመሰግናለን!!
t.me/abdu_rheman_aman

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

18 Jan, 04:25


♻️አብሽሩ እናንተ ውድ የአሏህ ባሮች ምንም አይነት ችግር መከራ ቢደርስባችሁ አትዘኑ ተስፋ አትቁረጡም አሏህ ምን እዳዘጋጀላችሁ አታውቁምና ታጋሽና አመስጋኞችም ሁኑ።!ጌታችንም አሏህ እንዲህ ይላል👇
وَلَسَوْفَ يُعْطِيكَ رَبُّكَ فَتَرْضَىٰ
➻ጌታህም ወደ ፊት (ብዙን ስጦታ) በእርግጥ ይሰጥሃል፡፡ ትደሰታለህም፡፡

➻አሏህ ከታጋሾች ጋር መሆኑን አትርሳ።
إِنَّ اللَّهَ مَعَ الصَّابِرِينَ
👉አላህ (በእርዳታው) ከታጋሾች ጋር ነውና፡፡

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

16 Jan, 20:16


🛑👉ካላፈርክ ያሻህን ስራ !
~

وَعَنْ أبي مسْعُودٍ عقبة بن عمرو الأنْصَارِيِّ  البدري رَضِيَ اللّٰـهُ عَنْه قَالَ: قَالَ النَّبيُّ ﷺ: إنَّ مِمَّا أدْرَكَ النَّاسُ مِنْ كَلامِ النُّبُوَّةِ الأولَى: إذَا لَمْ تَسْتَحِ فَاصْنعْ مَا شِئْتَ : رواهُ  البخاري

🔖 የአንሷር ጎሳ አባልና በድር ላይ የተዋጉ ከሆኑት አቡ መስዑድ ዑቅባ  ኢብኑ ዐምር ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንድህ ብለዋል አሉ፦   ሰዎች ካገኙት  የቀደምት ነብያዊ ንግግር ዉስጥ አንዱ "ካላፈርክ ያሻህን ስራ! የሚለዉ ነዉ ! (ቡኻሪ ዘግበዉታል ። 3483)


🛑👉ትንሺ ማብራሪያ፦

የዚህን ሐዲስ መልእክት በተመለከተ  ከዑለማዎች ሁለት እይታዎች ተንፀባርቀዋል። እነሱም፦

🛑👉አንዱ፦ መልእክቱ ዛቻ ነዉ የሚል ነዉ። ሰዎችን ከጥፋት የሚያቅባቸዉ ሐያእ(አይናፋርነት) ነዉ። የማያፍር ሰዉ ያሻዉን ወንጀልና ብልግና ከመስራት አይመለስም። ስለዚህ እፍረተ ቢስ በመሆንህ ከጥፋት የማትመለስ ከሆንክ መንገዱ ጨርቅ ያድርግልህ። ግን እወቅ!  ኋላ የእጅህን ታገኘዋለህ።

🛑👉ሁለተኛዉ መልእክት፦ ልትሰራዉ የምትፈልገዉ ስራ ከአላህም ከሰዎችም ዘንድ አሳፋሪ እንዳልሆነ ከተረዳህ መልካም ስራ ነዉ ፈፀመዉ የሚል ነዉ።

【«ከሐዲሱ የሚወሰዱ ቁም ነገሮች፦»】

አይናፋርነት ከጥንት ጀምሮ በቅብብሎሺ ለኛ የተላለፈ ድንቅ ነብያዊ እሴት እንደሆነ!

☞አይናፋርነቱ የበዛ መልካም ነገሩ የበዛ፣እፍረቱ የቀለለ ደግሞ ክፋቱ የበዛ እንደሆነ !

ነፍስያዉ ያሰኘዉን ሁሉ ደንታ ሳይሰጠዉ የሚፈፅም ሰዉ እፍረቱ(አይናፋርነቱ)የተሟጠጠ ደረቅ እንደሆነ ከሐዲሱ እንማራለን !

አይናፋርነት ብዙዎችን ከወንጀል የሚያቅብ እንደሆነ እፍረትን ማጣት ክፋት ላይ እንደሚጥል ከሐዲሱ እንማራለን ።

🛑👉ማሳሰቢያ፦ አይናፋርነት ሁለት አይነት ነዉ። ሸሪዐዊ እና ከንቱ የሆነ። ሸሪዐዊ አይናፋርነት  ለመልካም የሚያነሳሳ እና  ከክፋት የሚገታ የፈጣሪ ልጓም ነዉ። ከሸሪዐዊ ግብ የሚፃረር፣ጥፋት የሚዳርግ፣ ሐቅን ከመማር የሚገታ  አይናፋርነት ግን ከንቱ ነዉ። እንድህ አይነቱ አይናፋርነት በሂደት  ከሰዉ አስገልሎ የስነ_ልቦና ቀዉስ ሊያስከትል የሚችልበት ሁኔታም ስላለዉ በጊዜ መላ ሊባል ይገባል።

=
https://t.me/abu_reyyis_arreyyis

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

16 Jan, 09:14


ሽቶ በስጦታ የተሰጠው ሰው

🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

🔗 t.me/Achachir_mkroch

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

16 Jan, 09:03


ሴት ልጅ ከኒቃብ ውጪ ባለ መንገድ ለመዋዋብ ስትሞክር እጅግ አስቀያሚ
ነው የምትሆነው

እኛ ወንዶች ለሙተነቂብ እህቶቻች ከፍ ያለ ክብር ከፍ ያለ ሀያእ አለን ።

ውበትሽ በኒቃብ እና በሀያዕ አላህን በመፍራት ወንዶችን በማፈር
በመሰተር አሳይን ከዛ ውጪ ባለ መንገድ ተራ ነሽ እህቴ

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

15 Jan, 20:24


ትዳር እንዳይዝ/እንዳቲዝ የተሰራ ሲህር

አንድ ወንድ ወይንም ሴት ልጅ ትዳር
እንዳይዝ/እንዳቲዝ የተሰራ ሲህር
ምልክቶቹና መዳኒቶቹ በሚል ርዕስ  የተደረገ ሙሃደራ

በጥንቃቄ ይደመጥ

🔈 በኡስታዝ ሙኒር ሃፊዘሁሏህ

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

15 Jan, 20:02


“መዓዛ የሌላቸው ውብ አበቦች እንዳሉት ሁሉ… እድል የሌላቸው ውብ እንስቶችም አሉ” ደርዊሽ

ታውቂያለሽ? … ቆንጆ ስለሆንሽ ሁሌ መልካም ሰው ላያጋጥምሽ ይችላል… አንዳንዴ ውብ አበቦች መርዘኛ እጆች ላይ ያርፋሉ… ምናልባት ደግሞ በነዚያ ውብ አበቦች የተማረከ ሁሉ የራሱ ለማድረግ አበባውን መቀንጠሱ አይቀርም… መዓዛው ካልተመቸው ደግሞ  ወድያውኑ ይጥለዋል… ቆንጆ ሆኖ መጣል ምን ማለት ነው? ልትዪኝ ትችያለሽ…  ግን በተቃራኒው ደግሞ… መልክ እንደተመልካቹ ቢሆንም ቆንጆ የማይባሉ ሰዎች ከመልካም እድል ጋር ይኖራሉ… ለመልካቸው ብቻ ስላልተፈለጉ… ምናልባትም ለመልካም መዓዛ… ምናልባትም ለአኽላቅ ስለተመረጡ!!

አብዱረህማን _አማን

ብእርህ ይባረክ የአማን ልጅ

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

15 Jan, 15:12


🌿ሴትን መንካት ውዱእ ያፈርሳልን?🌿
~
♻️ ማሳሰቢያ፦
ለወንድ ሴትን መንካቱ ውዱእ ያፈርሳልን? የሚለውን ነጥብ ስናነሳ በተመሳሳይ ለሴት ወንድን መንካት ውዱእ ያፈርሳል ወይ የሚለው ታሳቢ ይደረጋል። ስለዚህ ጉዳዩ በአንዱ ፆታ ላይ የሚገደብ አይደለም።

ተቃራኒን ፆታ መንካት ውዱእ ያፈርሳል ወይስ አያፈርስም በሚለው ላይ ከኢስላም ምሁራን 3 ጎላ ያሉ የተለያዩ አቋሞች ተንፀባርቀዋል።

አቋም አንድ

በየትኛውም ሁኔታ ሴት መንካት ውዱእ ያፈርሳል የሚል ነው። ይሄ የኢማሙ ሻፊዒይ አቋም ሲሆን ማስረጃቸውም ተከታዩዋ የቁርኣን አንቀፅ ነች፦
(أَوْ لاَمَسْتُمُ النِّسَاء)
"ወይም ሴቶችን ብትነኩ (ሶላትን ራቁ)።" [ኒሳእ፡ 43]

ነገር ግን እዚህ ላይ የተጠቀሰው አካላዊ ንክኪ ሳይሆን የግብረ ስጋ ግንኙነት እንደሆነ ኢብኑ ዐባስ ረዲየላሁ ዐንሁማ በግልፅ ፈስረውታል። ተፍሲራቸው ከሌሎች የተሻለ ክብደት ይሰጠዋል። ምክንያቱም ነብዩ (ﷺ) "አላህ ሆይ! በዲን ላይ አስገንዝበው። ተፍሲርንም አሳውቀው" ብለው ዱዓእ አድርገውላቸዋልና። [አልባኒይ ሶሒሕ ብለውታል።]
ኢብኑ ጀሪርም ይህኛውን ተፍሲር ነው የመረጡት። ስለዚህ የተጠቀሰውን ቁርኣናዊ መልእክት በአካላዊ ንክኪ መተርጎም ልክ አይሆንም።

አቋም ሁለት

ሴትን መንካት ከነጭራሹ ውዱእ አያፈርስም የሚል ነው። ይሄ የአቡ ሐኒፋህ አቋም ነው። በዚህ ላይ ያለው ማስረጃም፦

1ኛ፦ ጦሃራን በተመለከተ ግልፅ አፍራሽ እስከሚገኝ ድረስ መነሻ መሰረቱ የተደረገው ውዱእ ባለበት መኖሩ ነው። መጥፋቱን የሚጠቁም ግልፅ ማስረጃ እስከሚቀርብ ድረስ ባለበት ይዘልቃል። ሴትን መንካት ጦሀራን የሚያጠፋ  ለመሆኑ ደግሞ ማስረጃ የለም። ስለዚህ ውዱኡ ባለበት ይቆያል ማለት ነው።

2ኛ፦ እናታችን ዓኢሻህ ረዲየላሁ ዐንሃ እንዲህ ትላለች፦
كُنْتُ أَنَامُ بَيْنَ يَدَيْ رَسُولِ اللَّهِ ﷺ وَرِجْلَايَ فِي قِبْلَتِهِ فَإِذَا سَجَدَ غَمَزَنِي فَقَبَضْتُ رِجْلَيَّ فَإِذَا قَامَ بَسَطْتُهُمَا
"ከአላህ መልእክተኛ (ﷺ) ፊት ለፊት እተኛ ነበር። እግሮቼ በቂብላቸው በኩል ይሆናሉ። ሱጁድ ሲወርዱ ይቆነጥጡኛል እግሮቼን እሰበስባለሁ። ሲነሱ አዘራጋቸዋለሁ።" [ቡኻሪ፡ 382]
በነሳኢ ዘገባ ደግሞ "ዊትር ሊያደርጉ ሲያስቡ ጊዜ በእግራቸው ይነኩኛል።" [አልባኒይ ሶሒሕ ብለውታል።]

3ኛ፦ አሁንም እናታችን ዓኢሻ ረዲየላሁ ዐንሃ እንዲህ ትላለች፦
فَقَدْتُ رَسُولَ اللَّهِ ﷺ لَيْلَةً مِنْ الْفِرَاشِ فَالْتَمَسْتُهُ فَوَقَعَتْ يَدِي عَلَى بَطْنِ قَدَمَيْهِ وَهُوَ فِي الْمَسْجِدِ وَهُمَا مَنْصُوبَتَانِ ...
''የአላህ መልእክተኛን (ﷺ) በአንድ ሌሊት ከመኝታቸው አጣኋቸው። ስፈልጋቸው መስጂድ ውስጥ ሆነው እጄ በውስጥ እግሮቻቸው ላይ አረፈች። እነሱ (እግሮቻቸው) ተተክለው (መሬት ይዘው ቀጥ ብለው) ነው ያሉት። ..." [ሶሒሕ ሙስሊም]

በነሳኢይና በይሀቂይ ዘገባ ላይ ደግሞ "እሳቸው ሱጁድ ውስጥ ሆነው" የሚል ጭማሪ አለው።
በነዚህ ሐዲሦች ውስጥ ነብዩ (ﷺ) ሶላት ውስጥ ሆነው ዓኢሻን መንካታቸው ንክኪው ውዱእ አፍራሽ እንዳልሆነ ያሳያል።

♻️ ብዥታ፦
ሻፊዒያዎች ግን እጅ አይሰጡም። "ምናልባት ከቀጥተኛ አካላዊ ንክኪ የሚጠበቅ ነገር (ጨርቅ) ላይስ ቢሆን የነኳት?" ይላሉ። ሸውካኒይ በዚህ ላይ ምላሽ ሲሰጡ እንዲህ ይላሉ፦ "ይሄ አጉል መድረቅረቅና ግልፅ ተቃርኖ ያለበት አረዳድ ነው።"

4ኛ፦ አሁንም እናታችን ዓኢሻ ረዲየላሁ ዐንሃ እንዲህ ትላለች፦
4- أن النبي ﷺ قَبَّلَ امْرَأَةً مِنْ نِسَائِهِ ثُمَّ خَرَجَ إِلَى الصَّلَاةِ وَلَمْ يَتَوَضَّأْ
"ነብዩ (ﷺ) ከሴቶቻቸው አንዷን ከሳሙ በኋላ ከዚያ ለሶላት ወጡ። ውዱእ አላደረጉም።"
ይህንን መረጃ በርካቶች ከሰነድ አንፃር ደካማ ነው ሲሉ ኢብኑ ጀሪር፣ ኢብኑ ዐብዲልበር፣ ዘይለዒይ እና አልባኒይ ሶሒሕ ብለውታል። ዶዒፍ ነው የሚሉ አካላትን ውሳኔ ብናስቀድም እንኳ ያሳለፍናቸው መረጃዎች በቂ ናቸው።

አቋም ሶስት

በስሜት ከነካ ውዱእ ይፈርሳል። በስሜት ካልሆነ ግን አይፈርስም የሚል ነው። ይሄ የማሊኪያና የሐናቢላ አቋም ነው። ያደረጉት የቀደሙትን ሁለት አቋሞች መረጃዎች ለማጣጣም መሞከር ነው። ሴትን መንካት ውዱእ ያፈርሳል የሚሉት ወገኖች የሚያቀርቡት መረጃ ተፍሲራቸው ልክ እንዳልሆነ አሳልፈናል። ስለዚህ ይሄኛው ሃሳብ ልክ የሚሆነው የነዚያኞቹ ተፍሲር ልክ ቢሆን ነበር። ተፍሲሩ ልክ ካልሆነ ይሄኛው አካሄድ ውሃ አያነሳም።
ስለዚህ ሁለተኛው ውዱእ አያፈርስም የሚለው አቋም ያለ ተቃርኖ ይቀራል ማለት ነው። ስለሆነም በስሜትም ሆነ ያለ ስሜት፣ አስቦበትም ሆነ በስህተት፣ ቤተሰብም ትሁን ሩቅ (አጅነቢያህ) በየትኛውም ሁኔታ ሴት መንካት ውዱእ አያፈርስም የሚለው አቋም ትክክለኛ ነው ማለት ነው።

♻️ ማሳሰቢያ፦

1- በስሜት የነካ ሰው ፈሳሽ (መዝይ) ከወጣ በዚህን ጊዜ ውዱኡ ይበላሻል።
2- ንክኪው ብቻውን ውዱእ አያፈርስም ማለት ለወንድ አጅነቢያህ ሴትን ወይም ለሴት አጅነቢይ ወንድን መጨበጥ ይቻላል ማለት አይደለም። ክልክል ነው። ያወራነው ስለ ውዱእ ብቻ ነው።

(ኢብኑ ሙነወር፣ ጥር 6/2014)
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

14 Jan, 18:02


የጅን ሃቅ በኛ(በሰው ልጆች)ላይ


አዎ
ጅኖች በኛ ላይ ሃቅ አላቸው ለምሳሌነት ያክል
አብደሏህ ብን መስኡድ رضي الله عنه የሚከተለውን ሀዲስ ከረሱልﷺ ሰምተው አስተላልፈዋል:–

"ከጅን የሆኑ ወንድሞቻችሁ ስንቅ ነውና [በፋንድያና በአጥንቶች] አትፀዳዱ።"ብለው አስጠንቅቀዋል

📚(ቲርሚዚይ/18)

🫵 እናም ይህን ሃላፊነታችንን ልንወጣ የግድ ይለናል ።

❗️የኛን ሃቅ ግን ለጅን መስጠት የለብንም

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇


ያለኛ ፈቃድ  አመፀኛ ጅኖች ከቤታችን ለማደርና ምግቦቻችንን ለመመገብ ይመጣሉ ያኔ በአላህ ሰም እንከለክላቸዋለን !

ይህን የሚያመላክተው የሚከተለው የረሱል ﷺ ሐዲስ ነው

ጃቢር ብን ዓብዲላህ رضي الله عنه ከአላህ መልዕክተኛ ﷺ የሰማውን ሐዲስ እንደሚከተለው አስተላልፏል፡-

((አንድ ሰው ቤቱ ሲገባና ምግብ ሲመገብ አላህን ከዘከረ ሰይጣን (ለባልደረቦቹ) “ማደሪያም ራትም የላችሁም፡፡” ይላቸዋል፡፡ ቤት ሲገባ አላህን ካልዘከረ ሰይጣን (ለባልደረቦቹ) “ማደሪያ አገኛችሁ፡፡” ይላቸዋል፡፡

ምግብ ሲመገብ አላህን ካላወሳ ደግሞ ሰይጣን “ማደሪያም ራትም አገኛችሁ፡፡” ይላቸዋል፡፡))


📚ሙስሊም፡ 2018(103)

እናማ ሐቃቸውን እንጠብቅ ! ሐቃችንን አናስነካ
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
➲https://t.me/alruqyehsheriyeh

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

14 Jan, 05:08


👉(በነቢዩ ላይ) ሴራቸውንም በእርግጥ አሴሩ፡፡ ሴራቸውም (ቅጣቱ) አላህ ዘንድ ነው፡፡ ሴራቸውም ኮረብታዎች (ሕግጋቶች) በእርሱ የሚወገዱበት አልነበረም፡፡

👉አላህንም መልክተኞቹን (የገባላቸውን) ቃል ኪዳኑን አፍራሽ አድርገህ አታስብ፡፡ አላህ አሸናፊ የመበቀል ባለቤት ነው፡፡

👉  ምድር በሌላ ምድር የምትለወጥበትን ሰማያትም (እንደዚሁ) አንድ አሸናፊ ለኾነው አላህም (ፍጡራን ሁሉ) የሚገለጹበት ቀን (አስታውሱ)፡፡

👉አመጸኞችንም በዚያ ቀን በሰንሰለቶች ተቆራኝተው ታያቸዋለህ፡፡

👉  ቀሚሶቻቸው ከካትራም ናቸው፡፡ ፊቶቻቸውንም እሳት ትሸፍናቸዋለች

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

13 Jan, 11:07


﴿يَنْصُرُ مَنْ يَشَاءُ وَهُوَ الْعَزِيزُ الرَّحِيمُ﴾

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

13 Jan, 07:40


اللهم ارزقني حبك وحبك من يحبك🌺

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

13 Jan, 05:16


🌅 የተቅዋ ዉበት !!

🎙ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ
ይደመጥ ወሳኝ ነሲሀ‼️‼️

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

12 Jan, 18:17


📣  የመጀመሪያው ፕርግራምተጀመረ 🔈
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•


📚 ኡስታዝ አቡ ዚክራ ⭐️
      ተ
⭐️
             ጀ
⭐️
                  መ
⭐️
                          ረ
⭐️
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!

ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት

 ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘
t.me/tdarna_islam?livestream
t.me/tdarna_islam?livestream

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

12 Jan, 15:56


🤲🤲
📣📣📣😋🥳😄🫣😬
💙ልዩ የዳዕዋህ ፕሮግራም
በትዳርና ኢስላም ቻናል


🎁ዛሬ እሁድ 🎁

የዕለቱ ተጋባዥ ⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️
💙🔤🔤🔠🔤🔤🔤🔤🔤🅰️🔤

💙🅰️🅰️🅰️ 🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️


😄ርዕስ በሰአቱ ይነገራል

💙ዛሬ/እሁድ ከምሽቱ 3:00

🔠🔠🔠🔠
🔗@tdarna_islam👈
🔗@tdarna_islam👈
🤲 🤲 🤲

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

12 Jan, 08:45


አምልኮ እንዲጣፍጠን
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

12 Jan, 08:45


አምልኮ እንዲጣፍጠን
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/7000

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

11 Jan, 05:12


📌 ኪሳራ ምን እንደሆነ ታውቃለህ ???

🔻 ኪሳራ ማለት…

⇢ በምድር ላይ ጥሩ ስም ኖሮህ የሰማይ ነዋሪዎች ሳያውቁህ ሲቀሩ…

⇢ አላህ በዋለልህ ፀጋ ሰዎች በሚያወድሱህ መታለልህና እሱ በደበቀልህ ነውር በባሮቹ ላይ መኩራራትህ ነው።


🔴 ኪሳራ ማለት …

⇢  ለሰዎች ብለህ  አላህን የማያስደስት ስራ ሰርተህ ይህ የአላህ ሱብሀነሁ ወተአላ ንግግር ሲከተልህ ነው…

{وَقَدِمْنَآ إِلَىٰ مَا عَمِلُوا۟ مِنْ عَمَلٍۢ فَجَعَلْنَٰهُ هَبَآءًۭ مَّنثُورًا}

« ከሥራም ወደ ሠሩት እናስባለን፡፡ የተበተነ ትቢያም እናደርገዋለን »

【 አል ፉርቃን 23】

🔺ትክክለኛ ክስረት ማለት አኼራን መክሰር ነው ። ይችን እውነታ የተገነዘበ ደግሞ የዱንያ ኪሳራዎች ሁላ እሱ ዘንድ ቀላል ሁኖ ያገኛቸዋል ።

     ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ ሼር በማድረግ የአጅር ተካፋይ ይሁኑ👇👇
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/menhajselefiya123
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/menhajselefiya123

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

10 Jan, 11:14


👍 ሱሪን ማስረዘም  !!


🎙በአቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም

=
t.me/abu_reyyis_arreyyis/9946

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

10 Jan, 03:14


‏نورٌ أطل على الحياة رحيماً
           وبكفه فاض السلام عظيما  

لم تعرف الدنيا عظيماً مثله     
             صلو عليه وسلموا تسليما





🌹🍂🌿🌸🪻🌱🌹🍂🌿🌸🌸





النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

09 Jan, 20:03


ድግምት የሚሰራ ሰዉ ሁክሙ በሰይፍ አንገቱን ማለት ነዉ!

ሲህር(ድግምት)የሚሰሩ ሰዎች የብዙ ሰዉ ሂወት ያበላሻሉ

👉 የስንቱን ትዳር በተኑት
👉 ስንቱን አካለ ጎደሎ አደረጉት
👉 ስንቱን ቤት በታተኑት
👉ባል ሲመጣላት እንዳትቀበል
👉ሚስት ሲመጣለት እንዳይቀበል
👉ስራ ወዳድ ታታሪ ከነበረ ስራ እንድጠላ አደረጉት .....! ስንቱስ ገደሉት...

🌍 ግሩፓችንን ይቀላቀሉ ↶👇
https://t.me/alruqyehsheriyeh
https://t.me/alruqyehsheriyeh

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

09 Jan, 02:45


🔖ሀያእ ለሴት ልጅ አንገብጋቢነቱ !!

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

​•┈┈•┈•⊰✿◇✿⊱•┈•┈┈•
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

08 Jan, 18:04


መስቀል ምኑ ያድናል ❗️

🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን አደም
=
t.me/Sheikhmuhammedzainadam

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

08 Jan, 05:25


😋
📣የዳዕዋህ ፕሮግራም

😓የፕሮግራሙ አቅራቢ፦
1️⃣ኡስታዝ ዐብዱረዛቅ አልባጂ
ርዕስ፦ስለ ተቅዋህ
2️⃣ኡስታዝ አቡ ሒበቲላህ
ርዕስ፦ስለ ሞት
3️⃣ኡስታዝ ኑረዲን አል ዐረቢይ
ርዕስ፦ስለ ሶብር


✈️መድረክ መሪ፦ወንድም አቡ ሑዘይፋህ

0️⃣0️⃣0️⃣የሚተላለፍበት ቻናል፦
📥📥📥📥📥📥
t.me/tdarna_islam

😮ዛሬ እሮብ ከምሽቱ 3:30😓

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

05 Jan, 22:41


▪️ያህያ ኢብኑ ሙዓዝ እንድህ አለ:-

▪️ዱኒያን የፍታ(የተዎት)ሠው!!

▪️አኺራ(ያችኛይቱ)ዓለም ለሡ ጎደኛው(የሂወት አጋሩ)ትሁንለታለች!!

📚ምንጭ:-((حلية الاولياء لأبي نعيم))
https://t.me/menhaj_Asselefiy101A

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

05 Jan, 22:36


الحياء من الله .. ؟
قال ابن عثيمين :
أن تستحي من الله عز وجل أن يراك حيث نهاك وأن يفقدك حيث أمرك
.
شرح الاربعين النووية ٢٥٩

https://t.me/menhaj_Asselefiy101A

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

05 Jan, 05:43


👑          ⭐️             ⚡️
ٰ    • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °• ○ °• ○ °
 • ○    🌹🌹🌹🌹    • ○ °  👈አበባውን
• ○ °🌹🌹🌹🌹🌹           በመንካት• ○ °
  • 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    ብቻ ምርጥ
○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡  ° :.
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹         ያገኛሉ📡
 • 🌹🌹🌹🌹🌹      ° :.   * • ○       
• ○  🌿🌹🌹🌿      
  • ○ °   🌿🌿            👈
     •        🌿   • ○ °        🌿🌿
 • ○ °        🌿     • ○ ° 🌿🌿🌿
   • ○ °         🌿       🌿🌿🌿🌿
    • ○ °          🌿  🌿🌿🌿🌿🌿
        • ○ °       🌿   🌿🌿🌿🌿
      • ○ °         🌿  🌿🌿🌿
          • ○ °     🌿  🌿° :. * • ○
         °• ○ °      🌿° :.   * • ○
                    🌿° . °☆  . * ● ¸
.    ★  🌿° :.   * • ○ °
        ° .     🌿. * ● ¸
                  🌿       በቀላሉ ይቀላቀላሉ ።
☆  . * ● ¸ .
★ ° . *   ° . °☆  . * ● ¸
.    ★  ° :.   * • ○
🅰️🅰️🅰️⭐️🔗🔡🔡🔡
ለተጨማሪ ሀሳብ አስተያየት  ጥቆማ
@twhidfirst1 ⭐️🔗🔡🔡🔡

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

04 Jan, 19:10


~አቤት የእከሌ ሚስት!ፀባይማ ታድላለች!!
በዚያ ላይ መልኳ! ቂርአቷስ ብትይ!የቤተሰቦቿን መልካምነትማ አታንሺብኝ… እያለ የሌላን ሴት መልካምነት ለሚስቱ የሚያሰማ ባል በቤቱ ውስጥ እሳት እንደለኮሰ ይቁጠረው።

የእከሊት ባልማ ፀባዩ ያስቀናል። ፂሙም ማራኪ ነው። እሷኮ ቤት ውስጥ ዘና ብላ ነው የምትኖረው…አይቆጣት፣ አይገለፍጣት፣ አለቃ ሆና ነውኮ በድሎት የምትኖረው እያለች ሌሎች ወንዶችን በባሏ ፊት የምታደናንቅ ሚስትም የመፈቻዋን ቀን እያቀረበች ነው።

ከጠቢባን መንደር
ብዙዎቻችን ጋ ይህ ነገር ይታያል በጅህልናም ከዛም ዉጭ ተምረናል አዉቀናል ያለዉ ሁሉ
https://t.me/umu_hafsa_Aslefiy101A

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

04 Jan, 03:29


አፋልጉኝ

ከላይ በምስሉ ላይ የምታይዋት እህት መሬማ ሠይድ ተበላለች ከትውልድ ሰፍሯ ከቀይ መብራት ደቡብ ወሎ ቦረና  አቃሰታ ወረዳ  በባህር ስተመጣ ከጠፋች ሁለት አመቷ ሆኗታል እናም እናትና አባት እያልቀሱ
ያያችሁ በ 0900445505
ወይንም  0553457530
ላይ በመደወል ቀና
ትብብራችሁን እንድታገልን ስንል በአሏህ ስም እንጠይቃለን

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

03 Jan, 18:03


🌀  ታላቁ ፕርግራማችን ተጀመረ 🔈
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•


📚 ሀላችሁም ተጋብዛቹኋላ ⭐️
      ተ
⭐️
             ጀ
⭐️
                  መ
⭐️
                          ረ
⭐️
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!
ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት

 ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘
t.me/merkez_abu_fewzan?livestream
t.me/merkez_abu_fewzan?livestream

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

03 Jan, 10:21


መልዕክተኛው በእድሜ ከሳቸው የምትበልጠዋንም የምታንሰዋንም አግብተዋል። ከሀብታሟም ከድሃዋም ጋር አብረው ኖረዋል። ከተፈታችም  ባሏ ከሞተባትም ጋር ጎጆ መስርተዋል።  መልዕክቱ ምን መሰለህ…  ሴት ልጅ ከስነምግባሯ ጉድፈት ውጪ  እንደ ነውር የሚታይባት ሌላ ነገር አይኖርም።

ለሴቷ አግብቶ መፈታትና የባል መሞት  እንደ ጉድለት የሚያዩ ማህበረሰቦች አሁንም ድረስ አሉ። ነብዩ ይህንን በተግባር ሰብረውታል። ልቦች በዚህ አይነት የጃሂሊያ አስተሳሰብ ውስጥ ሟሙተው የእንስቶች ክብር ላይ እንዳይረማመዱ አድርገዋል።
t.me/abdu_rheman_aman

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

02 Jan, 12:32


ኡመር ቢን ኸጣብ - رضي الله عنه -
እንዲህ ይል ነበር :

《 لا تشغلوا أنفسكم بذكر الناس فإنه بلاء ، وعليكم بذكر الله فإنه رحمة 》
《 ሰዎች በማውሳት ነፍሳችሁን አትጥምዷት እሱ በላእ ነው። አደራቹን አላህን በማውሳት እሱ ራህመት ነው 》

[አሰምቱ ሊብኒ አቢ ዱንያ 131📓 ]

https://t.me/menhaj_Asselefiy101A

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

01 Jan, 18:42


ሱፍያን አል-ሰውሪ - አላህ ይዘንለትና
እንዲህ አለ፡-
ሶስት አይነት ትዕግስት አለ፡-
ወንጀልህን አትናገር፣ ስለ ህመምህ አትናገር
እናም  እራስህን አታጥራ።
(389/6)حلية الأولياء

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

01 Jan, 14:23


ትኩረት ዉዱ ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ወደሚስቶቻቸዉጋ ከመጠጋታቸዉ በፊት ጥርሳቸዉን ይፍቁ ነበር እኛስ የሚስትዮዋን ፅዳት ብቻ መከታተል በቂ አደለም አንተም ፅድት ፏ እንድትል ትፈልጋለች ያንተ ሚስት አዎ ያንተ🫵

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

01 Jan, 06:14


🎁ታላቅ የሙሓደራ   ፕሮግራም📱


🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️
🔤🔤🔠🔤🔤🔤🔤🅰️🔤  ግሩፕ  ላይ  የዳዕዋ  ፕሮግራም  አዘጋጅተን  እየጠበቅናችሁ  እንገኛለን።

ተጋባዥ 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠

⭐️ኡስታዝ ኸድር አህመድ
⭐️ኡስታዝ አብዱ ረዛቅ አል-ባጂ
⭐️ኡስታዝ ዶ.ሰዒድ ሙሳ
⭐️ኡስታዝ አቡ ሱፊያን
⭐️ኡስታዝ አቡ ሙአዝ
⭐️ኡስታዝ አቡ ዐብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
⭐️ሼህ አውል አል_ከሚሴ(አቡ አማር)

🔢መድረኩን የሚመሩልን ወንድሞች
አቡ ኹዘይፋ ሰኢድ
አቡ ሂበቲላህ ሁሴን
አቡ ፈዉዛን አብዱ ሽኩር

በእለቱም ታላቅ የምስራች ይኖረናል ሁላችሁም በጉጉት እንድትጠብቁን እናሳስባለን

❄️የፊታችን ጁማዓ✈️

ሰአት ⭐️ ከምሽቱ 3⃣:0⃣0⃣ጀምሮ

  ሙሓደራው  የሚካሄድበት  ግሩፕ
መርከዝ አቡ ፈውዛን🔤✈️🔤
    👇👇👇

t.me/merkez_abu_fewzan
t.me/merkez_abu_fewzan

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

31 Dec, 19:04


~በቃ ምንም ብታፈቅሪው ምንም ያክል ብታምኚው..…ሰው ነው ብለሽ አስቢ… እንዳሰብሽው ባይሆን እና ስህተት ቢሰራ ህመምሽን ምትቋቋሚበት ትንሽ ጥንካሬ ለራስሽ አስቀምጪ። ለሱ ካለሽ ፍቅር እና እምነት ትንሽ ለራስሽም አስቀሪ።ሰው ነው ብለሽ አስቢ.... በፍቅርሽ እና በእምነትሽ ልክ ፍፁም አታድርጊው ጥንካሬ እንዲሆንሽ ለራስሽም የመፅናኛ ቃል አስቀምጪ ሰው ነው ብለሽ አስቢ .....

«ሰው ነው»
=
t.me/AbuSufiyan_Albenan

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

31 Dec, 13:53


ዉሸት  እንደሆነች  እያወቅኩ  ግን  በዉሸቷ  የሸነገለችኝ   ዱንያ  ብቻ  ነች!

እንደማይቀርልኝ  እያወቅኩኝ   ቀኑ በገፋ ቁጥር ወደ እኔ እየመጣ እንደሆነ  እርግጠኛ ሆኜ  ያልተዘጋጀሁለት  ነገር  ቢኖር  ሞት''  ነዉ!

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

31 Dec, 01:48


🔖 የሽርክ ሰዎች ዱዓ

🎙Usetaz muhammed sirage

=
http://t.me/Muhammedsirage

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

30 Dec, 06:08


ድልድዩን ከጌታህ ጋር!
---
  በማንም ጫንቃ ላይ አትደገፍ፣ በማንም ቅንጣት አትተማመን። ከአጠገብህ ያሉ ሰዎች ሙገሳና ትችት አይሸንግልህ።
እመነኝ!
በአሸናፊነትህ ጊዜ ዙሪያህን የሚያጨበጭቡ
ሰዎች በሽንፈትህ ጊዜ ካንተ ይሸሻሉ።
አንዳንዴም ህይወት  ተበጥብጣ በዘይት የተጠበሰች እንቁላል መሆኗን ተረዳ።  ሰዎች እንደ እንቁላሏ እስክትሰበር ይንከባከቡህና ከዚያ ቡኋላ ቻው! ስታገኝ ቢቀርቡህም ስታጣ ይርቃሉ።
እወቅ!
ህይወት ተልዕኮ ነች! ተልዕኮን በማድረስ ማሸነፍ አሊያ በመዳከም መሸነፍ ነው ያለህ ምርጫ!
ሆኖም አሸናፊነትህን ከአንተ ውጭ ማንም እንዳላመጣው፣ ሽንፈትህንም ከአንተ ውጭ ማንም አይወጣውም።
ነገር ግን አትርሳ ረሡል(ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) የተገረሙት የሙእሚን ባህሪ አንድ በመሆኑ ነውና   በሽንፈትህም ይሁን በአሸናፊነትህ ጊዜ ትእግስትህና አመስጋኝነትህ ሁሌም ለማይረሳህና  ለሚረዳህ ለአንድ ፈጣሪህ ብቻ ይሁን!
ሁለቱንም ድልድይ በሰብርና በሹክር ከጌታህ ጋር አሳልፈው።
t.me/abdu_rheman_aman

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

30 Dec, 03:21


🎋የመልካም ሷሊህ ሚስት መግለጫ ባህሪዎች መካከል🎋

◉አልሼይኽ አብድረዛቅ አልበድር ((ሀፊዘሁላህ))◉

➩◉ባሏ በሚመለከታት ➷ጊዜ ታስደስተዋለች ➷በንግግሯ በአለባበሷ ➷በውበቷ እሱን ➷በመታዘዝ እና ➷ትእዛዙንም ያለ ➷ቲቢተኝነት ግትርነት ወይም ➷እሯሷን የበላይ ➷አድርጋ ከማየት ➷የተቆጠበች‼️

➩◉ለዚህም ➷የአላህ መልክተኛ ንግግር ➷በላጯ እንስት ማናት ➷ተብለው በተጠየቁ ጊዜ ➷ባሏ በተመለከታት ➷ጊዜ የምታስደስተው ➷ባዘዛት ጊዜ እሽ ➷የምትለው በራሷም ሆነ ➷በገዘቡ በሚጠላው ➷ነገር የማትቃረነው‼️

➩◉ይህ ነው ➷መግለጫ ባህሪዋ ➷በንግግሯም ሆነ ➷በተግባሯ ሆነ ➷በአለባበሷም በውበቷ ➷በሚያናግራት ጊዜ በመልካም ➷ንግግር የምታናግረው ➷እሱን ለማስደሰት እና ➷ትእዛዙን ለማሟላት ➷ትኩረት ➷የምታደርግ እንክብካቤዋም ➷የባሏን ሀቅ ለመዋጣት እሱንም ➷በንግግርም ሆነ ➷ባማይሆኑ ቃላት ከማስከፋት ➷ከማስቆጣትም የተቆጠበች ➷እንስት ነች‼️

#ምንጭ
📚((صِفاتُ الزَّوجةِ الصَّالِحةِ

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

30 Dec, 03:14


አትገረም !!

አትዘን ወንድሜ
ነግሪህ ነበረ  እኔ አስቀድሜ
   አደናቅፎህ ብትወድቅ
ቧጭሮህ ብትደማ
  በማንም አትዘን
ማንንም አትማ።

መንገዱ ሁሉ እንቅፋት
በሆነበት ዓለም
   መነሳት ነው እንጂ መውደቅ
ብርቅ አይደለም።

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

22 Nov, 18:24


🔠🔠🔠🔠

  

    

      
   ረ 

ገባ ገባ በሉ


🖋ርዕስ    ኹሹዕ ፊ ሰላህ ⚫️

🎙አቅራቢ ፦ ከማል አህመድ

የሚተላለፍበት ሊንክ

⬇️
t.me/tdarna_islam?livestream
t.me/tdarna_islam?livestream

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

22 Nov, 11:37


🛜ዛሬ እና ነገ የሚደረጉ የዳዕዋ ፕሮግራሞች

ዛሬ ምሽት በትዳር እና ኢስላም ቻናል

t.me/tdarna_islam/4730
t.me/tdarna_islam/4730

ዛሬ ምሽት በኢብኑ ተይሚያህ ቻናል
⚫️
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13943
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13943
⭐️
ነገ እለተ ቅዳሜ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ
በደሴ ከተማ
🌟
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19805
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19805

🛜ከላይ ባለው ልንክ እየገባችሁ ሙሉ ተጋባዥ እንግዶች እና ርዕስ አንብቡ

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

20 Nov, 09:15


የስራ ማስታወቂያ የምንለቅበት
አዲሱ  ⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ ነው 
በሀገር ውስጥም ይሁን ካሀገር ውጪ ያላችሁ
የሱና ወንድም እና እህቶቻችን 
ይህ ቻናል ይጠቅማችኋል ተቀላቀሉ
👇
join request የሚለውን በመጫን✅️
t.me/+SYGKSEYXv-kyNTQ0
t.me/+SYGKSEYXv-kyNTQ0

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

15 Nov, 06:04


📣የትኛውም የስራ ማስታወቂያ ሲኖር
በእነዚህ username ሹክ በሉን
👇
1️⃣ @twhidfirst1
🐽@Tolehaaaaaa
ማሳሰቢያ🔻 ምንም አይነት ክፍያ አንጠይቅም።
- ስለ ስራው ግን እናጣራለን አጣርተን ቀጥታ በቻናሉ እንለቃለን

🔗ሼር በማድረግ አሰራጩት
የስራ ማስታወቂያ የሚለቀቅበት ቻናል
👇👇👇👇👇👇👇👇
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

13 Nov, 04:25


ይህ ቻናል በሀገር ውስጥ ያሉ ስራ አጥ
            ወንድም እህቶች
በአላህ ፍቃድ  የስራ ማግኛ ሰበብይሆን ዘንድ
ታስቦ የተከፈተና የስራ ማስታወቂያ የምንለቅበት
አዲስ ⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ ነው 

🔗ተቀላቀሉ
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

10 Nov, 08:54


🔗🔡🔡🔡
.                        🌷
                    🌷🌷🌷
             🌹🌹🌹🌹🌹🌹
             🌹🌹🌹🌹🌹🌹
             🌹🌹🌹🌹🌹🌹
             🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ተጋበዙልኝ!!
               🌹🌹🌹🌹🌹
                 🌹🌹🌹🌹
                        🌿
ሙስሊሞች        🌿
የሚገኙበት         🌿         🍃🍃🍃
                         🌿      🍃🍃🍃🍃🍃
                         🌿🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃
                          🌿    🍃🍃🍃🍃🍃
                            🌿       🍃                    
              💐💐     🌿
             💐💐💐🌿       ለየት ያለ ነው።
                           🌿    አበባውን
                          🌿       አንዴ በመንካት
                         🌿      ብቻ የሚያመጣው
                                     +add 🌷
                                                     🛫
🔤🔤🔤🔤🔤🎁

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

05 Nov, 17:59


⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ ባለቤቶች

የሱና ቻናል ተደራሽነት ይበልጥ ይሰፋ ዘንድ
የቻናል ሊንክ መላክ ትችላላችሁ  ⚡️

✍️መስፈርት 1/ :- የሱና ቻናል ሊሆን ስለማጣራ⚫️
✍️መስፈርት2/ ከ1k member በላይ 🔤 ከዛበታች
✍️መስፈርት 3/:-  ቻናሉን አይቼ አሳውቃቹኋለሁ

🚫ግሩፕ አልቀበልም

⭐️ @twhidfirst1
🌟 @twhidfirst1

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

03 Nov, 18:37


🔤🔤🔤🔤🔠🔠🔠🔠🔤🔠

🔤 الأربعون النبوية في السعادة الزوجية

🎤ኡስታዝ ኢብራሂም ኸይረዲን

🌹
   
🌹
       
🌹
            
🌹
                
🌹
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ


🔗🔡🔡🔡
https://t.me/tdarna_islam?livestream
https://t.me/tdarna_islam?livestream

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

27 Oct, 17:46


5 ወሳኝ ምክሮች በስደት ላሉ ለእህቶች

1--የዋህነት አታብዙ

~እህቶች የዋህነታችሁ ጥሩ ሆኖ ሳለ ከልኩ በላይ ሲሆን ግን ይጎዳል። ሁሉም ነገር ላይ የዋህ አትሁኑ ።ለምን? እንዴት? ማለት ያለባችሁ ነገር ላይም ለምን በሉ። ብልሆች፣ብልጦች፣አስተዋዮች ሁኑ።

2--ሁሉንም አትመኑ

~ሁሉንም በማመናችሁ ያጣችሁት ነገር የለም? የተጎዳችሁት ነገር የለም? በእርግጠኝነት ይኖራል ።ጥርጣሬም አታብዙ ግን ሁሉንም አትመኑ።
ልቅ በሆነ እምነት ስንት ነገሮቻቸውን ያጡ አሉ መሰላችሁ። በተለያዩ ሽፋን በተለያዩ ካፓ የሚንቀሳቀሱ እንዳሉም እወቁ። ተጠንቀቁ።ንቁ። እራሳችሁን፣ገንዘባችሁን ጠብቁ።

3---ስትሰጡ በልክ ስጡ።
መስጠት ያሰጣል።አላህም ይተካል። ጀነትን ያስገኛል።ደስታን ይሰጣል።መካራን ያስወግዳል። ግን በልክ ይሁን ።

4- ለችግር ግዜ የሚሆናችሁን ገንዘብ አስቀምጡ።
~ሰው ነን መታመም ሊመጣ ይችላል።ስራ መፍታት ሊኖር ይችላል። የተለያዩ ችግሮች ሊኖሩ ይችላሉ። ለዛ ችግር እዳም እንዳትገቡና እንዳትቸገሩ ለዚህ ቀን የሚሆን ከደሞዛችሁ፣ከጉዳዮቻችሁ ሸረፍ እያደረጋችሁ አስቀምጡ።

5--ደርስ ላይ ፣ቂረአት ላይ በርቱ

~በቻላችሁት አቅም ግዜያችሁን ለመጠቀም ሞክሩ ።በስደት ቆይታችሁ ባለቻችሁ ሽራፊ ግዜ ለመጠቀም ሞክሩ። ወደ ሀገር ቤት ከተመለሳችሁ በሗላ ሁሉ ነገሩ እንደጠበቃችሁት ላይሆን ይችላል። የመቅራቱም ሞራል እንደዛ ላይሆን ይችላልና በርቱ።ሸምቱ።
በሶሻል ሚድያው ተጠቀሙ።
አቡ ሀፍሷ
~››@AbuHafsaYimam
~››@AbuHafsaYimam

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

20 Oct, 12:26


سورة لقمان

القارئ محمد بن علي عبد  الله جابر

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

17 Oct, 20:50



˚˚
‏﴿ وَذَكِّرْ فَإِنَّ الذِّكْرَىٰ تَنفَعُ الْمُؤْمِنِينَ ﴾
‏- سُبحان الله .
‏- الحَمد لله .
‏- لا إله إلا الله .
‏- الله أكبر .
‏- لا حَول و لا قوة إلا بالله .
‏- سُبحان الله و بِحمده .
‏- سُبحان الله العَظيم .
‏- أستغفِرُ الله الْعَلِيُّ الْعَظِيم وَأَتُوبُ إِلَيْهِ.
-لا إِلَهَ إِلا أَنتَ سُبْحَانَكَ إِنِّي كُنتُ مِنَ الظَّالِمِينَ.
-اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ.
-يا مقلِّبَ القلوبِ ثَبِّتْ قلبِي على دينِك .

🍃🌻🌸•┈┈• ❀ 🌴 ❀ •┈┈•🌸🌻🍃
https://t.me/umu20Aa

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

17 Oct, 09:10


መልኳን ብቻ አይተህ አታግባ
ምናልባት አላህ ይጠብቅህና
ለአስቤዛ የሰጠሀት ብር ላይ

📣ቸኮሌት ገዝታ ልትጠብቅህ ትችላለች🎁

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

16 Oct, 10:17


አደራህን ሰዎችን ወደ አላህ
መንገድ እያመላከትክ አንተ
ከመጥፋት ተጠንቀቅ

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

16 Oct, 05:22


   📖🌙🌙

🌹🌹🌹
         🌹🌹🌹🌹        👈አበባውን🔻
      🌹🌹🌹🌹🌹            በመንካት 🔻
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹           ጠቃሚ 🔻
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹       ነገር ያግኙ🎁
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹         🔻
      🌹🌹🌹🌹🌹             🔻
         🌿🌹🌹🌿       🔻
              🌿🌿            🔻
                 🌿                     🌿🔻
                  🌿               🌿🌿🔻
                 🌿           🌿🌿🌿🔻
                🌿      🌿🌿🌿🌿🔻
               🌿    🌿🌿🌿🌿🔻
              🌿 🌿🌿🌿🌿🔻
               🌿 🌿🌿🌿🔻
                 🌿              .🔻
                  🌿               .🔻
                   🌿                  .🔻
                    🌿                    .🔻
                    🌿
                  🌿       🌿

⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡💡🌙

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

14 Oct, 06:12


አዲስ  🔠🔠🅰️🔠🔠🔠🔠🔠🔠
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ ወደ ኸይር ስራ ላመላክታችሁ 

ከስር ያለው የኡስታዝ

muhammedsirag

📱YouTube  📱ቻናል

😚☺️🥰😚😋😋😄🥰😉
ማድረግ  ⭐️
በመቀጠልም  screenshot በኮሜንት መላክ

👇👇
https://youtube.com/@muhammedsirage
https://youtube.com/@muhammedsirage

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

12 Oct, 05:44


سورة الإسراء || حمزة الفار
የጠዋት ስንቅ👇
https://t.me/tilawa_1_2

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

11 Oct, 13:10


የዚህ ቻናል ምርጡ ሰው ከታች ያለው ሊንክ ባለቤት ነው ።  👇
ማን ሊሆን ይችላል ገምቱ
  👉  tg://settings
🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇
       https://t.me/menhaj_Asselefiy101A

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

10 Oct, 21:09


~ የስም ማማር አያታልህ ~~~

መልካም ስራ መስራት ስትፈልግ እራስህን ችለህ ኢኽላስህን ጠብቀህ ስራ:: ከሰዎች ጋር በትብብር መስራት አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘም ከኢኽላስ በማይጋጭ መልኩ የመልካም ስራ ጥሪ ካደረጉልህ ሁሉ እንደ ጅራት መጎተት ሳይሆን ከመልካም ሰዎች ጋር ሆነህ ስራ ::

በዚህ ሰሞን አቅመ ደካማ ለሆኑ የማህበረሳችን ክፍሎች የመማሪያ ቁሳቁሶችን ለማሟላት ሁሉም የተቻለውን እንዲያበረክት   ከ " ኢኽላስ በጎ አድራጎት ማህበር " ጥሪ መደረጉ ይታወሳል:: ይህንንም ተከትሎ ሰዎች የተቻላቸውን እያደረጉ ይገኛሉ::ይህን መሰል መልካም ተግባራት ላይ መሳተፉ የሚበረታታ ቢሆንም ከማን ጋር ነው ተሰልፌ እየሰራው ያለሁት የሚለውን ማጤን ግን ለዲናችን ይበጃል::

የጥሪው ባለቤቶች በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ህዝባችን በሚዲያ እንጂ የማያውቀው የነበረውን  " የጎዳና ላይ ኢፍጧር " የሚል አሏህ በጥበቡ ካላጠፋው በስተቀር ዘመን ተሻጋሪ የሆነ ቢድዐን  የጣሉብን ስብስቦች መሆናቸውን አንዘጋ:: ዲናችን እንዲህ አይነት ቢድዐን ከሚሰራና ወደ ቢድዐውም ከሚጣራ ግለሰብም ይሁን ስብስብ ከቢድዐ ተግባሩ በግልፅ እስካልተመለሰ ድረስ ምንም አይነት አስገዳጅ ሁኔታ ባልተፈጠረበት ሁናቴ አብሮ መስራትን አጥብቆ ያወግዛል::

ስለዚህ ተታላቹም ይሁን ባለማወቅ የዚህን የጥፋት ስብስብ በገንዘብም ይሁን በየሚዲያው የምታጋፍሩ ወንድሞች አሏህን ልትፈሩ ይገባል::

አላማቹ እውነትም የተቸገረውን ማህበረሰብ መታደግ ከሆነ ለብቻቹ አልያም ትክክለኛው የነብዩ  ጎዳና ላይ የፀኑ እንዲሁም ከአጓጉል ዲናዊ እይታዎች ከራቁ ሰዎች ሆናችሁ  ይህን መልካም ስራ ስሩት::

አስተውሉ !!

ይህ ፅሁፍ የዲናቸው እንዲሁም የመንሃጃቸው መቃናት ለሚያሳስባቸው ወንድሞችና እህቶች የተፃፈ እንጂ አጉል እራሳቸውን አርቆ አሳቢና ሳይበስሉ የበሰሉ ለሚመስላቸው ጥሬዎች አይደለም::

      አሏህ ለመልካሙ ሁሉ ይግጠመን!!

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

10 Oct, 06:22


ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም በወልቂጤ
~
የፊታችን እሁድ ጥቅምት 03/02/2017 በወልቂጤ ከተማ የደዕዋ ፕሮግራም ይኖራል፣ ኢንሻአላህ።

በእለቱም :-
(1) ተውሒድ እና ሺርክ በኢብኑ ሙነወር
(2) ሱንና እና ቢድዐህ በአቡል ዐባስ
(3) አኽላቅ በዐብዱናሲር መኑር አልጃቢሪ እና
ሌሎችም እንግዶች ይሳተፋሉ፣ ኢንሻአላህ።

ለተጨማሪ መረጃ:- 0905097178 ሙራድ

በቴሌግራም ቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍበት ቻናል
👇👇
🟢 t.me/tdarna_islam
🔴 t.me/tdarna_islam

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

06 Oct, 07:34


ኮራት ትዕቢት ምቀኝነት ቁጣ ክፋታቸው ፡-

ኢብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ "

የክህደት ምሰሶዎች አራት ናቸው፡- ትዕቢት፣ ምቀኝነት፣ ቁጣ ስሜት እና ኮራት ።
ትዕቢት ከመታዘዝ ይከለክላል ምቀኝነት ምክርን ከመቀበልና ምክር ከመስጠት ይከለክላል፣ ቁጣ ፍትሃዊ ከመሆን ይከለክላል ኮራት ራስን ለአምልኮ/ ለዒባዳ ንፁህ ከማድረግ ይከለክላል።

አብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ የነዚህክብደት ሲናገር እንዲህ በማለት ይገልፃል:
 
وزوالُ الجبالِ عن أماكنِها أيسرُ من زوال هذه الأربعةِ عمّن بُلِيَ بها. 

...ተራሮችንም ከስፍራቸው ማውጣት እነዚህ አራቱ ነገሮች ከተጎሳቁሏቸው /ከተፈተኑባቸው ሰዎች ከመወገድ ይቀላል ። አሏሁ አክበር !

ስለዚህ አትናደድ
መልዕክተኛው ምከረኝ ብሎ ለመጣቸው አካል አትናደድ አትቆጣ አሉት

ሸይኽ ሷሊህ አል-ሉሃይዳን - አላህ ይዘንላቸው በአርበኢን ማብራሪያቸው ላይ - እንዲህ ይላሉ፡-

ቁጣ በትዳር / በባልና ምስት መካከል ይለያያል የሚዋደዱ ሰዎችን ይለያል በወንድሞች መካከል ይለያያል ፣ ምናልባትም አንዳንዴ በአባትና በልጁ፣ በልጅ እና በአባቱ፣ በእናትና በልጇ መካከል ያለያያል ከሸይጣነ በመጠበቅ እና ለፍሲያ እጅ ሰቶ ከመጎተት ቁጣን ለማስተካከል አሏህ የገጠመው/ ያስቻለው ለትልቅ መልካም ነገር የተገጠመ ሰው ነው ይላሉ

ስትቆጣ ግዜ ማልካሙን በል

አል, ኢማሙዘሀቢይ ረሂመሁሏህ ሲየሩ ላይ እንዲህ ይላል
 قال: كان ابنُ عونٍ لا يغضبُ.
فإذا أغضَبَه رجُلٌ قال: باركَ اللهُ فيكَ.

(سير أعلام النبلاء)(جــ٦/ صــ٣٦٦).

አሏህ ለኸይር ይወፍቀን

https://t.me/abuabdurahmen

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

06 Oct, 05:46


ከፍርሃትና ከረሃብም ከገንዘቦችም ከነፍሶችም ከፍሬዎችም በማጣት በእርግጥ እንሞክራችኋለን። ታጋሾችን አብስራቸው።

ሱረቱ አል-በቀራህ

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

05 Oct, 15:19


💣 የጠንቋዮች  ጎረቤት

ገርሞ የሚገርም ነው! አሉ ራሳቸው!

🎙||• ሸይኽ ሐጂ ሙሐመድ ወሌ ረሒመሁላ፞ህ


♡ㅤ     ❍ㅤ         ⎙ㅤ       ⌲ 
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ      ˢᵃᵛᵉ      ˢʰᵃʳᵉ ⚘

👇ሩቃን ከትክክለኛ መረጃ ይከታተሉ
⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱
https://t.me/As_Sunah_sleruqa_memariya_group

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

05 Oct, 08:23


   📖🌙🌙

🌹🌹🌹
         🌹🌹🌹🌹        👈አበባውን🔻
      🌹🌹🌹🌹🌹            በመንካት 🔻
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹           ጠቃሚ 🔻
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹       ነገር ያግኙ🎁
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹         🔻
      🌹🌹🌹🌹🌹             🔻
         🌿🌹🌹🌿       🔻
              🌿🌿            🔻
                 🌿                     🌿🔻
                  🌿               🌿🌿🔻
                 🌿           🌿🌿🌿🔻
                🌿      🌿🌿🌿🌿🔻
               🌿    🌿🌿🌿🌿🔻
              🌿 🌿🌿🌿🌿🔻
               🌿 🌿🌿🌿🔻
                 🌿              .🔻
                  🌿               .🔻
                   🌿                  .🔻
                    🌿                    .🔻
                    🌿
                  🌿       🌿

⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡💡🌙

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

05 Oct, 05:40


🌸

🌸
ዳሩል - አኺራህ ላይ ያለው ኒዕማ የተሟላ የሚሆነው በርሱ ... በአሏህ ነው ።
እርሱን በመመልከት ፣ ንግግሩን በመስማት ፣ ወደርሱ በመቅረብ እና በውዴታው ነው የተሟላ ፀጋ የሚሆነው ። እንጂ ልክ ሞጋቾች እንደሚሞግቱት ... "በፍጡሮቹ ብቻ ማለትም ከምግቦች ፣ ከመጠጥ ፣ ከአልባሳት ፣ ከጋብቻ ጥምረት ጋር እንጂ የአኺራ ጥፍጥና የለም " እንደሚሉት ኢይደለም ።

ከነብዩ ዱ0ዎችም ውስጥ :-

وأسألك لذة النظر إلى وجهك ، والشوق إلى لقائك ، 
في غير ضراء مضرة ، ولا فتنة مضلة.

አሏህ ሆይ ... ወዳንተ ፊት የማየትን ጥፍጥና ፣ አንተን የመገናኘትን ጉጉት እና ናፍቆት እንጠይቅሃለን ... ያ ረብ 🤲🏼

ከኢብኑል ቀዪም ጋር ... ሰባሀል ኸይር 🌸

7,663

subscribers

467

photos

452

videos