A D O T MODELING ETHIOPIA @adot_modeling Channel on Telegram

A D O T MODELING ETHIOPIA

@adot_modeling


A D O T MODELING ACADEMY

እንኳን በደህና መጡ


🔔 ስለ ሞዴሊንግ እውቀት የምትፈልጉ
@ADOT_MODELING

🔔ሞዴሊንግ በተግባር መሰልጠን የምትፈልጉ

🔔የጥበብ ሰዎች ሞዴሎችን ማሰራት ወይም ሞዴሎች ስራዎችን መስራት የምትፈልጉ @ADOT_MANAGEMENT09

ለበለጠ መረጃ @Adote_modeling

A D O T MODELING ETHIOPIA (Amharic)

የ A D O T MODELING ACADEMY እንደምንተወው ተጨማሪ መግለጫ።nnA D O T MODELING ACADEMY በማህበረሰብ ኢትዮጵያ በመኖሪያ እንዲሆን። በትምህርት፣ በጉልበትና በእውነት ለውጥ የሚከተለው የማይታወክ ሞዴሊንግ ህገ-መንግስት ምክር ቤት ሆነ።nnየዋናው እንጀራ ድምፅ እንደተነሳ ተጠቂዎች በተግባር ስለሞዴሊንግ እንድናደርግ ይኽንን ተቀንስሯ፣nnA D O T MODELING ACADEMY ከእናንተ ዘርፍ ሆናቸው ሞዴሊንግ ስራዎችን መምርኮን ወይም ሞዴሎችን ሳይብቱ በማስፋፊያ ሊከተል እንደሚገባ የሚረዳን ምላሽ።nnበማህበራችን ለበለጠ መረጃ የምትፈልጉ እባኮትና በእናንተ ላይ የበለጠ መረጃን በ @Adote_modeling እንገብያለን።

A D O T MODELING ETHIOPIA

21 Dec, 14:32


ሞዴሎችን እንፈልጋለን።

አዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጪ የምትገኙ መመዝገብ ትችላላችሁ።

ለመመዝገብ
👇👇👇
@Dani_Adot
@Dani_Adot

A D O T MODELING ETHIOPIA

08 Dec, 15:10


HAFW 2025 Model Casting is here!
📅 Date: Sunday, December 15, 2024
📍 Location: Meskel Terrace, Hyatt Regency
Time: 11 AM - 4 PM (5-10 local time)

We’re looking for female models only:
👠 Height: 1.74m+
🖤 Dress code: Black on Black
💇🏽‍♀️ Hair: Natural, pulled back
👡 Heels: 6 inches

A D O T MODELING ETHIOPIA

23 Nov, 08:27


ሴት ሞዴሎችን እንፈልጋለን

እድሜ ከ16+

ቁመት ከ175+

መስፈርቱን የምታሟሉ በዚህ አዋሩኝ


👇👇👇👇👇👇
@Dani_Adot
@Dani_Adot
@Dani_Adot

A D O T MODELING ETHIOPIA

15 Nov, 15:23


💢 ዲዛይነሮች እንፈልጋለን 💢

፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
አዲስ አበባ ፣ ላሊበላ  ፣ ጎንደርና ባህርዳር ያላችሁ

ተፈላጊ

🔸 የዘመናዊ እና ባህላዊ  አልባሳት ዲዛይነሮች
🔸ጫማ ፣ ቦርሳ እና የተለያዩ የአልባሳት ጌጣጌጥ ( ቁሳቁስ ) የምትሰሩ
🔸 ሽፎን ቤቶች
መሳተፍ የምትፈልጉ ዲዛይነሮች አዋሩን 👋

👇👇👇👇👇

@Dani_Adot
@Dani_Adot

A D O T MODELING ETHIOPIA

13 Oct, 10:06


ሞዴሎች ሊያደርጓቸው ከሚገቡ ነገሮች ውስጥ የመጀመሪያው ነገር ፖርቲፎሊዮ ማዘጋጀት ነው ።

ሞዴሊንግ ላይ ለካስቲንግ ወይም ለማንኛውም ስራ ፎቶዎችን ላኩልኝ ስትባሉ እንደዚህ ያሉ ፎቶዎችን አዘጋጅታችሁ ላኩ ።

ማንኛውም ጥያቄ መጠየቅ የምትፈልጉ
👇👇👇👇👇
@Dani_Adot
@Dani_Adot

A D O T MODELING ETHIOPIA

09 Oct, 13:29


💢 በጣም ትልቅ ለሆነ Event ሞዴሎች እፈልጋለው 💢
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
For ፦ October 19

🔸ከተለያዩ ሀገራት የሚመጡ እንግዶችን መቀበል
🔸የ 4 ቀን ስራ ነው
🔸ፈረንሳይኛ ፣ እንግሊዘኛ ወይም አረቢኛ አቀላጥፋቹ መናገር የምትችሉ

▫️ ተፈላጊ 12 ሴቶች
▫️ እድሜ ከ 20 - 25
▫️ ጥሩ መልክና ቀጠን ያላቹ ( የሞዴል አቋም ያላቹ )
▫️ ቁመት 1.68 እስከ 1.72
▫️ ጥሩ ስነምግባር ያላቹ

🗯 በጣም አሪፊ በሆነ ክፍያ 💰💰💰

👇👇👇👇👇

@Dani_Adot
@Dani_Adot

A D O T MODELING ETHIOPIA

24 Sep, 15:37


በአዶት ሞዴሊንግ የሚሰራ ሶሻል ሚዲያ ላይ አክቲቭ የሆነ እና ፍላጎት ያለው ሰው እንፈልጋለን ።

ሞዴሎች
ተዋንያን
ፎቶ ግራፈር
ዲዛይነሮች
ሜካፕ አርቲስቶች
በአጠቃላይ የሞዴሊንግ እና የፋሽን ኢንዱስትሪ ላይ መቀላቀል የምትፈልጉ በሙሉ አዋሩን
👇👇

@adot_Community
@adot_Community

A D O T MODELING ETHIOPIA

18 Sep, 17:22


BOOS 2025

ፋሽን እና ሞዴሊንግ አፍቃሪ ለሆናችሁ የተዘጋጀ ግሩፕ

እዚህ ላይ እየገባችሁ ፎቶዎቻችሁን post አድርጉ 👋

👇👇👇👇👇
https://facebook.com/groups/284640698679471/