🎬 ሀበሻ ካስቲንግ 🎬 habesha casting @habeshacasting Channel on Telegram

🎬 ሀበሻ ካስቲንግ 🎬 habesha casting

@habeshacasting


we work on casting for #tv_advertising #music_video #films
Casting Calls & Opportunities! 🎬 Get access to the latest acting auditions, casting notices, and industry news.

📩 for inbox @cast_agent

For call 0920667066

🎬 ሀበሻ ካስቲንግ 🎬 habesha casting (Amharic)

ሀበሻ ካስቲንግ የተቀናጀ እና በዓለም ባለቤቱ እንግሊዝ ላይ በተያያዘ ጊዜ ስለ የ#tv_advertising #music_video #films ድረ-ገጽ ሲምላት ለተለያዩ ይከታተሉ። የምንከባተልህበት ንብረትና ዝርዝር ቋንቋ ለእርስዎ ሀኪም ውይይት እና የተማሪ ዜና የተቅደመ ቦርድ ክፍት አዝራሮችን ለቀው ይብረናል። በኢንበኦንን በጣም የተደረገው ለመግባት የቴም መረጃ እና ንግድ ተጨመረ ለተለያዩ መዝናኛዎች፣ ቅምሻዊ መናት እና ውኃዊ ዜናዎችን ስለተመለሰ ይቀላቀሉ። የስራ አገልግሎት እና ብሔራዊ መንገዶቹን ለማግኘት እና ለጨዋታ ስራ እንዲሁም ስለ መረጃ እና አስተያየት የሚስጠው በርካታ ለደንበኞች መልክ አወጣለሁ። ለመግባት ላከው: @cast_agent እና ላደው: 0920667066

🎬 ሀበሻ ካስቲንግ 🎬 habesha casting

01 Jan, 07:28


🎬 ሀበሻ ካስቲንግ 🎬 habesha casting pinned «🎬 🆕 for bank advertising photo shoot work we are looking one #male age 40-50  photogenic who never work on bank advertising before  🙏 if you have family member or any one   who is qualified  Please  aend us picture ⚠️advertising  work didn't require…»

🎬 ሀበሻ ካስቲንግ 🎬 habesha casting

04 Dec, 09:27


🎬🆕ለማስታወቂያ ስራ ተመርጠዋል ስልካቸሁ ለጊዜዉ ስለጠፋን🙏 እባካቹ ፃፋልን

🎬 ሀበሻ ካስቲንግ 🎬 habesha casting

03 Dec, 13:04


🎬🆕 አዲስ ለሚሰራ ማስታወቂያ ስራ ወፈር ያለ አክቲንግ ጎበዝ የሆነ ወንድ እድሜ +25

እንፈልጋለን ለመሳተፍ

Inbox ✉️

👇👇👇

@cast_agent

🎬 ሀበሻ ካስቲንግ 🎬 habesha casting

30 Nov, 17:59


🆕🎬አዲስ ለሚሰራ  የቴሌቪዥን ማስታወቂያ ስራ  እጅግ በጣም ተወዳጅ አና ዝነኛ ተዋናይ የምትሳተፍበት
1 ወንድ እና ሴት  ቀይያይ አያት የሚሆኑ
2,7-8 እድሜ ክልል ያሉ መልከኛ ልጆች
3_30_35 እድሜ ክልል መልከኛ ወንድ (የዝነኛዋ ታዋናይ ባል )
4,ቀይ ቆንጅ ሴት እድሜ 14-15 (እህት)
5, ቀይ  ቆንጆ ወንድ እድሜ  15-16 (ወንድም )

Photo reference 👇👇👇

ለመሳተፍ  inbox ✉️

👇👇👇👇


@cast_agent

☝️☝️

ከዘፕሬስ  በፊት የሰራናቸዉን ስራዎቾ ስራዎች ለማግኘት

👇👇👇👇

@sampleworkofhabeshacasting

🎬 ሀበሻ ካስቲንግ 🎬 habesha casting

25 Nov, 08:05


🎬 ለሙዚቃ ቪድዮ ስራ ቆንጆ  ወንድ  ለሜን ካስት እንፈልጋለን
ቁመት 1:70 እና ከዛ በታች
እድሜ +25

ለመሳተፍ

👇👇👇

@cast_agent

🎬 ሀበሻ ካስቲንግ 🎬 habesha casting

21 Nov, 15:53


🆕🎬 ለባንክ 🎬 ማስታወቂያ ስራ
  1 ሴት እድሜ  25 -30
  1 ወንድ እድሜ  30-35 እነፈልጋልን

ለመሳተፍ

👇👇👇


@cast_agent
 

🎬 ሀበሻ ካስቲንግ 🎬 habesha casting

19 Nov, 17:21


🎬🆕 አዲስ ለሚሰራ  🎬የማስታወቂያ ስራ

ህፃናት ከ 4 አመት  ጀምሮ እና ታዳጊዎች እስከ 14 አመት ያሉ ወንድም ሴትም እንፈልጋለን

ፃፋልን   ✉️  inbox

👇👇👇

@cast_agent

⚠️ ከዚ በፊት ተመዝግባችሁ ያልተደወለላችሁ በሁሉም እድሜ የምትገኙ  ከእንደገና የቅርብ ጊዜ ፎቶ በመላክ update እንድታረጉ በቅርቡ  ለተመዘገባችሁ ሌሎች አዲስ ስራዎች አሉ እናሳወቃለን

🎬 ሀበሻ ካስቲንግ 🎬 habesha casting

19 Nov, 17:20


🎬our cast on set 🎬 የታላቁ ረጫ የክብር ስፖንሰር የሆነዉ የሶፊ ማልት ማስታወቂያ ስራ ላይ

https://vm.tiktok.com/ZMhngvkPH/

🎬 ሀበሻ ካስቲንግ 🎬 habesha casting

12 Nov, 05:47


🎬 🆕 for bank 🏦 advertising  🎬 work

we are looking one ethio Somalian man
age  30 - 40

🙏If you know  any one Please suggests

to apply inbox  ✉️

👇👇👇


@cast_agent

🎬 ሀበሻ ካስቲንግ 🎬 habesha casting

11 Nov, 17:07


🎬 🆕 🎬 for music video work
(well known artists  ) we are looking

1,couples  for main cast
Male age 27 -30
Female age 22 -26

2 , supporting character  friends roll
We want 2 females & 3 males age +23


3   for extra 2 male  3 females  age +18

good looking fashion oriented 


Tw apply inbox

👇👇👇

@cast_agent

🎬 ሀበሻ ካስቲንግ 🎬 habesha casting

30 Oct, 11:24


🎬ሁለት ሴቶች እድሜ  ከ13-16 አመት ያሉ ለማስታወቂያ ስራ እንፈልጋለን

ለመሳተፍ

👇👇👇👇


@cast_agent

🎬 ሀበሻ ካስቲንግ 🎬 habesha casting

30 Oct, 08:37


🎬አዲስ ለሚሰራ ማስታወቂያ ቀረፃ
1, አያት ወንድ 60-70  ሴት 55-65
2 , አባት 35-40
3 እናት 29-35
4 ሁለት ህፃናት ሴት እድሜ 8 እንፈልጋለን
ለመሳተፍ
👇👇👇👇👇

@cast_agent

🎬 ሀበሻ ካስቲንግ 🎬 habesha casting

28 Oct, 16:07


🆕🎬ለሶሻል ሚድያ ቪድዮ ኮንቴንት
ምዲሊንግ መስራት የምትፈልጉ

ቆንጆ ,ረዥም... የምዴሊንግ ስራ ልምድ ና ፍላጎት ያላችሁ

2 ሴት ምዴሎች  እንፈልጋለን

ለመሳተፍ  ፃፋልን✉️

👇👇👇

@cast_agent


☝️☝️☝️


ከዚ በፊት የሰራናቸዉን ስራዎል ለማግኘች


👇👇👇

@sampleworkofhabeshacasting

🎬 ሀበሻ ካስቲንግ 🎬 habesha casting

28 Oct, 06:16


🎬 ለቴሌቪዥን ድራማ 🎬
1,አንድ ሴት ቆንጆ እድሜ 25 -29
2,አንድ ዲያስፖራ የሚመስል ወንድ  እድሜ 40

⚠️ የትወና ልምድ ያላችሁ ነዉ የፈለጉት


ለመሳተፍ በዚ ፃፋልን

👇👇👇


@cast_agent

🎬 ሀበሻ ካስቲንግ 🎬 habesha casting

17 Oct, 09:09


🆕 🎬 አንድ ወንድ ህፃን እድሜ 8 በጣም ቆንጆ 
ነቃ ያለ ለልብስ ብራንድ ፕሮሞሽን ስራ እንፈልጋለን
ቀረፃ ቀን የፊታችን ቅዳሜ እና  እሁድ ሁለት ቀን ቀረ
ለማማልከት

👇👇👇


@cast_agent

🎬 ሀበሻ ካስቲንግ 🎬 habesha casting

15 Oct, 17:40


🎬 ከአልኮል ነፃ ለሆነ መጠጥ  ማስታወቂያ ለቲቪ

⚠️ከዚ በፊት ምንም አይነት የመጠጥ  ማስታወቂያ ሰርተዉ የማያቁ ወጣቶች እንፈልጋለን

1 ለፌስ ፔንት አንድ ወንድ እድሜ 20-28  ፊቱ ለፌስ ፔንት የሚመች
2 ፈፋሽን ሞዴል  ሴት 2 እድሜ 20-28
3ለከበሮ መቺ  4 ወንዶች እድሜ 22-28
4 አንድ ወንድ አሻንጊሊት ለብሶ ለመተወን ፍቃደኛ የሆነ እድሜ 20-28

ለመሳተፍ  

👇👇👇

@cast_agent

🎬 ሀበሻ ካስቲንግ 🎬 habesha casting

09 Oct, 18:08


🎬For alcohol advertising work
Photo shoot for social media
we are looking one female age 21 -25 habesha look
And one male age 24 -28

⚠️ shooting day sunday
To apply inbox

👇👇👇


@cast_agent