Welcome to the official Telegram channel of the Debre Tabor University Registrar and Alumni Directorate! Are you a current student or alumni of Debre Tabor University? Do you want to stay updated on important announcements, events, and news from the university's Registrar's office? If so, then this channel is perfect for you! Here, you will find information about registration procedures, academic calendars, exam schedules, and other important updates related to your academic journey at Debre Tabor University. Additionally, the channel serves as a platform for alumni to connect, network, and stay engaged with their alma mater. Whether you are a current student looking for guidance or an alumni seeking to reconnect with old classmates, the Debre Tabor University Registrar and Alumni Directorate channel is the place to be. Join us today and become part of our growing community of students, alumni, and staff members who are dedicated to excellence in education and lifelong learning.
28 Jan, 07:06
27 Jan, 14:19
🎖የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳልያ አሸነፈች።🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇
📖በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የኢትዮጵያ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል በመሳተፍ ላይ የሚገኘው የደብረ ታቦር ዩኒቨርስቲ የስፖርት ቡድን በወርልድ ቴኳንዶ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳልያ አገኘ።
📖የሚድዊፍሪ ተማሪ የሆነቸው እፀገነት ጎርፉ በወርልድ ቴኳንዶ ሁሉንም ዙር በማሸነፍ የመጀመሪያውን ወርቅ ሜዳልያ አስገኝታለች።
🙏🙏🙏መልካም የውድድር እና የአብሮነት ጊዜ
ለሁሉም ተሳታፊ ዩኒቨርሲቲዎች እንዲሆን ይመኛል🙏
📖ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ።
Telegram=https://t.me/DTUniversity
27 Jan, 14:19
🎖ሁለተኛን የወርቅ ሜዳልያ አሸንፈዋል ።🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇
📖የስፖርት ሳይንስ ተማሪ የሆነቸው አድዋ ካሳ በወርልድ ቴኳንዶ በ49 ኪ.ግ በማሸነፍ ሁለተኛውን የወርቅ ሜዳልያ አስገኝታለች።
🙏🙏🙏
ለሁሉም ተሳታፊ ዩኒቨርሲቲዎች መልካም የውድድር እና የአብሮነት ጊዜ እንዲሆን ይመኛል🙏
📖ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ።
Telegram=https://t.me/DTUniversity
27 Jan, 12:47
20 Jan, 06:51
20 Jan, 03:42
20 Jan, 03:42
16 Jan, 07:19
30 Dec, 15:49
25 Dec, 10:03
04 Dec, 01:54
03 Dec, 23:55
19 Nov, 09:54
18 Nov, 15:28
17 Nov, 15:27
🌿16 የአብሮነት ዓመታት !
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የጊዜ ምህዋራችንን ወደ ኋሊት ስንጠመዝዝ የዛሬ 16 ዓመት ህዳር 10/ 2001 ዓ.ም የደብረ ታቦር ዩኒቨርስቲ የመሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ ፡፡
👉ዩኒቨርስቲው ባለፉት 16 ዓመታት ስኬታማ ጉዞ እያደረገ ይገኝ ዘንድ ሌት ከቀን በመስራት አሁን ላለበት ስኬት ላበቃችሁት ውድ የዩኒቨርስቲው ሰራተኞች ያለእናንተ ድካምና ብርታት ተቋሙ ዛሬን ማየት አይችልም ነበርና ለብርታታችሁ ለአበርክቷቹሁ ምንም እንኳን ውዳሴን ፈልጋችሁ እንዳልሰራችሁ ቢታወቅም ዩኒቨርስቲው ከታላቅ አክብሮት ጋር ያመሰግናችኋል ፡፡🙏
ዩኒቨርስቲው በትክክለኛው የውጤት ጎዳና ላይ አመታትን ይዘልቅ ዘንድ ከሰራተኞቹ ጋር እጣትና ቀለበት በመሆን ዛሬን በውጤት ሰገነት ይነግስ ዘንድ ላበቃችሁት የአካባቢው ማህበረስብ በሙሉ ዩኒቨርስቲው ሁሌም ሲያከብራችሁ እና ሲያመሰግናችሁ ይኖራንል ፡፡
ለስካዛሬው ውጤት መገኘት የእያንዳንዱ የዩኒቨርስቲው ሰራተኛ የእለት ከእለት የልፋት ውጤቶች ናቸው ፡፡ የሽልማቶቹ ቁጥር ከእድሜው በላይ እንዲሆኑ ላስቻላችሁት ታታሪ ሰራተኞቹ ምስጋና ይድረሳችሁ፡፡
👉ዩኒቨርሲቲው ሁሌም በሰራተኞቹ ይኮራል ፡፡
ደብረ ታቦር ዩኒቨርስቲ
👉16 Years Together!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
👉Dear Staff and Community,
As DTU celebrates the 16th anniversary of the laying of its foundation stone, DTU wants to take a moment to express its heartfelt gratitude to each and every one of you.
This journey has been remarkable, filled with challenges and achievements that have shaped the university into what it is today. Your dedication, hard work, and unwavering support have been the backbone of its success.
To the staff, thank you for your commitment to excellence in education and research. Your passion and innovation inspire our students and enrich the community.
Your partnership and engagement, community members, have been invaluable. Together, we have created a vibrant environment that fosters learning and growth.
As DTU reflects on the past 16 years, let us also look forward to the future with optimism and determination. DTU is excited to continue this journey, building on our shared values and aspirations.
Thank you for being an essential part of the university family.
🙏Warm regards,
👉Debre Tabor University
16 Nov, 17:01
🌿ሁሉም ነገር በጥበብ ነው!!!
በደብረ ታቦር ዩኒቨርስቲ የአለቃ ገብረ ሐና የባህል ጥናት እና ልማት ዳይሬክቶሬት የሚዘጋጀው ወርሃዊ የጥበብ ምሽት ለ17ኛ ጊዜ ህዳር 6/2017 ዓ.ም ከቀኑ በ9:00 ሰዓት ጀምሮ በድምቀት ተከናወነ ።
በዕለቱ የመክፍቻ ነግግር ያደረጉት የዩኒቨርሲቲው የምርምር ዓለም ዓቀፍ ግንኙነት እና አጋርነት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የሆኑት ዶ/ር አብርሃም መልኬ ሲሆኑ በንግግራቸውም
ስለ ሰውልጅ ፤ስለ ሥልጣኔ፣ ስለ ትምሕርት፣ ስለ ጥበብ፣ ስለ እውቀት፣ ስለ ነፍስ፣ ስለ ሥጋ፣ ስለ ፍቅር፣ ስለ ሙዚቃ እና ተያያዥ ርዕሰ ጉዳዮች ውብና ረቂቅ ሐሳቦችን በያዘው "የከፍተኛ ትምህርት ዘይቤ"በሚል ርዕሰ በዶ/ር እጓለ ገብረዮሐንስ ከተጻፈው መጽሀፍ መካከል በርካታ ሀሳቦችን ለታዳሚዎች ያካፈሉ ሲሆን ።
መጽሀፉ
"ሰው ትክክለኛውን ትምህርት ካገኘ እግዜርን የሚመሥል ፍጥረት ነው... ካላገኘ ግን... በምድር ላይ ካሉት አራዊት ሁሉ የባሰ ነው " (ገጽ 10)
"ሰው በህሊናው ተገዝቶ ወደ ከፍታ መብረር አለበት" (ገጽ 90)
"መማር የሠውን ልጅ ወደ ከፍታ አስተሳሰብ ልዕልና አምጥቶ ለመላ የሰው ልጅ ሰላም እኩልነት ካልታገለ ዋጋ የለውም " (ገጽ 94)
"ለማወቅ የሚፈልግ መጠራጠር... አለበት" (ገጽ 98)
"የትምህርት ዓላማው ከሰውነት (Humanity) መድረስ ነው"
"ሕሊና ሊያድግ የሚችለው በትምህርት ነው" (ገጽ 117) የሚሉት ሀሳቦችን የያዘ መጽሐፍ ሲሆን ከመክፈቻ ንግግሩ በመቀጠል በዩኒቨርሲቲው የኪሚስትሪ መምህር እና የዶክትሬት (PhD) ተማሪ የሆኑት መ/ር ዝናቡ ጋሻው "ውጤታማ ተማሪ እና ስልጡን ዜጋ መሆን" በሚል ርዕስ አጭር ዳሰሳ የቀረበበት ውብ መርሃ ግብር ነበር።
ከዚህ ባሻገር በዕለቱ በተማሪዎችና በመምህራን
👉ግጥም
👉ግጥም በውዝዋዜ
👉beatbox(ቢት ቦክስ)
👉ሙዚቃ
👉ውዝዋዜ
👉ሽራፊ አንቀጽ
👉ሽለላና ቀረርቶ
በሀሳብ ገብያው መምህራን እና ተማሪዎች የተሳተፉበት ባህል እና ጥበብ ተዋህደው የነገሱበት ደማቅ ምሽት ነበር።
14 Nov, 15:08
13 Nov, 14:23
06 Nov, 05:45
03 Nov, 08:51
03 Nov, 08:48
29 Oct, 05:29
27 Oct, 07:15
22 Oct, 06:42
16 Oct, 11:21
16 Oct, 10:59
05 Oct, 12:16
27 Sep, 09:45
25 Sep, 11:56
24 Sep, 10:47
05 Sep, 08:12
04 Sep, 13:46
04 Sep, 07:10
04 Sep, 06:43