Zetseat Church @zetseattv Channel on Telegram

Zetseat Church

@zetseattv


An official Telegram channel of Zetseat Apostolic Reformation Church to equip and update all about us.

Zetseat Church (English)

Welcome to Zetseat Church, the official Telegram channel of Zetseat Apostolic Reformation Church. We are dedicated to equipping and updating all our members and followers about who we are, what we believe, and the exciting events happening within our church community

Zetseat Church is a vibrant and growing congregation that is committed to spreading the word of God and living out the teachings of Jesus Christ. Founded on the principles of love, faith, and service, our church welcomes all who seek spiritual guidance and fellowship

Through our Telegram channel, @zetseattv, we provide regular updates on our church services, special events, and community outreach programs. We also share inspirational messages, Bible verses, and prayers to uplift and encourage our members in their faith journey

Whether you are a long-time member of Zetseat Church or someone who is curious about our beliefs and practices, our Telegram channel is the perfect place to stay connected and informed. Join us as we come together to worship, learn, and serve in the name of Jesus

Stay connected with Zetseat Church on Telegram by following @zetseattv today. Together, we can grow in faith, fellowship, and love as we journey together in the light of God's grace.

Zetseat Church

16 Feb, 07:12


https://youtube.com/live/p6XwHICfsDw?feature=share

Zetseat Church

15 Feb, 16:55


https://youtu.be/bnIG_bpYJQo

ምለው ምስጋና ነው - Melew Mesgana New
Talking Songs - Season 2 Episode 5
Apostle Yohannes Girma

Zetseat Church

15 Feb, 11:31


የየካቲት 5፣ 2017 ዓ/ም ልዩ የጸሎት ምሽት ትውስታዎች፣ ከእናት ቤተክርስቲያን ሳርቤት (3/3)

Zetseat Church

15 Feb, 11:31


የየካቲት 5፣ 2017 ዓ/ም ልዩ የጸሎት ምሽት ትውስታዎች፣ ከእናት ቤተክርስቲያን ሳርቤት (2/3)

Zetseat Church

10 Feb, 15:09


የ2017 ወርሃ የካቲት Heaven On Earth የአምልኮ ምሽት ትውስታዎች [4/4]

ከእናት ቤተክርስቲያን ሳርቤት፣ አዲስ አበባ

Zetseat Church

10 Feb, 15:08


የ2017 ወርሃ የካቲት Heaven On Earth የአምልኮ ምሽት ትውስታዎች [3/4]

ከእናት ቤተክርስቲያን ሳርቤት፣ አዲስ አበባ

Zetseat Church

08 Feb, 07:49


የጥር 30፣ 2017 ዓ/ም ልዩ የጸሎት ምሽት ትውስታዎች፣ ከእናት ቤተክርስቲያን ሳርቤት (3/3)

Zetseat Church

08 Feb, 07:48


የጥር 30፣ 2017 ዓ/ም ልዩ የጸሎት ምሽት ትውስታዎች፣ ከእናት ቤተክርስቲያን ሳርቤት (2/3)

Zetseat Church

06 Feb, 05:34


🔥የአምልኮና የትምሕርት ምሽት🔥

ሐሙስ ጥር 29/2017ዓ.ም  ከ12:00 ጀምሮ

ጥበብ እና እምነት በተግባር
(የያዕቆብ መልእክት ጥናት)

ከመጋቢ አበባው እና ከዘጸአት ኳየር ጋር

በዘጸአት_ቦሌ_ቡልቡላ_አጥቢያ

ሰዎችን እየጋበዝን እንምጣ!
አብረን ጌታን እናምልክ!
   
📍ቦሌ ቡልቡላ 93 ማዞሪያ KB አካዳሚ አጠገብ ያለው ሕንጻ 4ኛ ፎቅ

Zetseat Church

05 Feb, 15:19


https://youtube.com/live/SFdxafc8mmE?feature=share

Zetseat Church

05 Feb, 06:39


🔥የትምህርትና የአምልኮ ጊዜ🔥

ዛሬ ረቡዕ ጥር 28፣ 2017 ዓ/ም ከ12:00 ጀምሮ አዲስ ተከታታይ ትምህርት ከሐዋርያ ዮሐንስ ግርማ ጋር እንጀምራለን።

ሁላችሁም እንድትመጡ ተጋብዛችኋል!

Zetseat Church

03 Feb, 08:29


የጥር 25፣ 2017 ዓ/ም የእሁድ አገልግሎት ትውስታዎች፣ ከእናት ቤተክርስቲያን ሳርቤት (3/3)

Zetseat Church

03 Feb, 08:26


የጥር 25፣ 2017 ዓ/ም የእሁድ አገልግሎት ትውስታዎች፣ ከእናት ቤተክርስቲያን ሳርቤት (2/3)

Zetseat Church

02 Feb, 07:07


https://youtube.com/live/gbFm-IgEFok?feature=share

Zetseat Church

01 Feb, 16:43


https://youtu.be/89Z3QjmBXVU

አንተን ካገኘሁ ጀምሮ - Anten Kagegnehu Jemero
Talking Songs - Season 2 Episode 4
Pastor Agegnehu Yideg

Zetseat Church

01 Feb, 14:26


የጥር 23፣ 2017 ዓ/ም ልዩ የጸሎት ምሽት ትውስታዎች፣ ከእናት ቤተክርስቲያን ሳርቤት (3/3)

Zetseat Church

01 Feb, 14:26


የጥር 23፣ 2017 ዓ/ም ልዩ የጸሎት ምሽት ትውስታዎች፣ ከእናት ቤተክርስቲያን ሳርቤት (2/3)

Zetseat Church

25 Jan, 14:05


https://youtu.be/n-hcMfPfXdw?si=Qmbx9jJfxDw-yELa

Zetseat Church

25 Jan, 12:03


🔥ኑ አብረን ጌታን እናምልክ!🔥

ወርሃዊው የአምልኮ ምሽት በሲኤምሲ አጥቢያ

ዛሬ ከሰአት ከ11:30 ጀምሮ ምስጋና ለጌታችን ልንሰዋ ወርሃዊው የአምልኮ ምሽት በዘጸአት አፖስቶሊክ ሪፎርሜሽን ቤተ-ክርስቲያን ሲኤምሲ አጥቢያ አዘጋጅተናል።

📍ሲኤምሲ 20 ሜትር መስቀለኛ
(Location 👉 https://maps.app.goo.gl/PzzyHCxXfxmD8gMx5)

Zetseat Church

25 Jan, 09:22


የጥር 16፣ 2017 ዓ/ም ልዩ የጸሎት ምሽት ትውስታዎች፣ ከእናት ቤተክርስቲያን ሳርቤት (3/3)

Zetseat Church

25 Jan, 09:21


የጥር 16፣ 2017 ዓ/ም ልዩ የጸሎት ምሽት ትውስታዎች፣ ከእናት ቤተክርስቲያን ሳርቤት (2/3)

Zetseat Church

24 Jan, 17:13


https://youtu.be/kWVpMdVKWCo
👆OUT NOW👆
አንተማ ትልቅ ነህ - መጋቢ እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ እና ዘማሪ ተክለዓብ ማቴዎስ II Antema Tilk neh - Pastor Endale & Singer Tekleab

Zetseat Church

24 Jan, 15:22


https://youtube.com/live/tciNeqMXqfY?feature=share

Zetseat Church

24 Jan, 06:09


🔥መቀስቀስ - ልዩ የጸሎት ምሽት🔥

ዛሬ አርብ ጥር 16፣ 2017 ዓ/ም፣ ከ12:00 ጀምሮ በዘጸአት አፖስቶሊክ ሪፎርሜሽን እናት ቤተ-ክርስቲያን ሳርቤት ልዩ የጸሎት ምሽት ይኖረናል።

ሁላችንም አብረን እንድንጸልይ እንጋብዛችኋለን!

Zetseat Church

23 Jan, 12:41


🔖 ቅዱሳን ከእግዚአብሔር ጋር ያለን መስተጋብር ሁለት አይነት ነው። አንደኛ ግንኙነት (relationship) ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ህብረት (fellowship) ነው። ግንኙነት ጌታን ስንቀበል የሚጀምር ሲሆን ህብረት ወደሚባል መስተጋብር ማደግ ይገባዋል። ግንኙነት ኖሮ ህብረት ግን ሊቋረጥ ይችላል። ነገር ግን በክርስትና ህይወት ጣዕሙም፣ ትርጉሙም፣ ኃይሉም ያለው በግንኙነት ውስጥ ብቻ ሳይሆን ህያው በሆነ የሁለትዮሽ ህብረት ውስጥ ነው።

ሙሉ መልዕክቱን ይከታተሉ 👉https://youtube.com/live/49PlwO0XvuQ

ከረቡዕ መደበኛ አምልኮ ፕሮግራም የተወሰደ (ጥር 14፣ 2017 ዓ/ም) መጋቢ አቢ እምሻው - ዘጸአት አፖስቶሊክ ሪፎርሜሽን ቤተክርስቲያን - ሳርቤት

Zetseat Church

23 Jan, 11:23


🔥ተከታታይ ትምህርት 🔥
የጸጋው ባለጠግነት

ዛሬ ሐሙስ ጥር 15/2017 ዓ.ም ከ12:00 ሰዓት ጀምሮ ከአገልጋይ ፋሲካ ገዛኸኝ እና ዘማሪ አለማየሁ ጋር የትምህርት እና አምልኮ ጊዜ ይኖረናል።

ሰዎችን እየጋበዝን እንምጣ!
አብረን ጌታን እናምልክ!

📍ሲኤምሲ 20 ሜትር መስቀለኛ

(Location 👉 https://maps.app.goo.gl/PzzyHCxXfxmD8gMx5)

Zetseat Church

23 Jan, 10:27


🔥ተከታታይ ትምህርት 🔥

      ጥበብ እና እምነት በተግባር
(የያዕቆብ መልእክት ጥናት)

ዛሬ ሐሙስ ጥር 15/2017 ዓ.ም ከ12:00 ሰዓት ጀምሮ የትምህርት እና አምልኮ ጊዜ ይኖረናል።

ሰዎችን እየጋበዝን እንምጣ!
አብረን ጌታን እናምልክ!

📍ቦሌ ቡልቡላ 93 ማዞሪያ KB አካዳሚ አጠገብ ያለው ሕንጻ 4ኛ ፎቅ

Zetseat Church

23 Jan, 08:49


🔥ተከታታይ ትምህርት 🔥

      ጥበብ እና እምነት በተግባር
(የያዕቆብ መልእክት ጥናት)

ዛሬ ሐሙስ ጥር 15/2017 ዓ.ም ከ12:00 ሰዓት ጀምሮ የትምህርት እና አምልኮ ጊዜ ይኖረናል።

ሰዎችን እየጋበዝን እንምጣ!
አብረን ጌታን እናምልክ!

📍ቦሌ ቡልቡላ 93 ማዞሪያ KB አካዳሚ አጠገብ ያለው ሕንጻ 4ኛ ፎቅ

Zetseat Church

23 Jan, 08:28


የጥር 14፣ 2017 ዓ/ም የረቡዕ አገልግሎት ትውስታዎች፣ ከእናት ቤተክርስቲያን ሳርቤት (3/3)

Zetseat Church

23 Jan, 08:28


የጥር 14፣ 2017 ዓ/ም የረቡዕ አገልግሎት ትውስታዎች፣ ከእናት ቤተክርስቲያን ሳርቤት (2/3)

Zetseat Church

08 Jan, 14:29


https://youtube.com/live/g43dN-4XXtQ?feature=share

Zetseat Church

08 Jan, 09:03


🎉🎉🎉 ተወለደልን 🎉🎉🎉

ልዩ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል መታሰቢያ ዝግጅት በዘጸአት አፖስቶሊክ ሪፎርሜሽን ቤተ-ክርስቲያን

📆 ዛሬ ታህሳስ 30 (ረቡዕ ምሽት)

ከ10:00 ጀምሮ

ኑ ከምትወዷቸው ጋር አብረን የጌታችንን የልደት በዓል መታሰቢያ በጋራ እናክብር!!

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!

Zetseat Church

07 Jan, 15:18


🎉 እንኳን ለጌታችን እና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ሁላችሁንም በሰላም አደረሳችሁ! 🎉

የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ መወለድ በእርሱ ለምናምን ለእኛ ልዩ ትርጉም ያለው እውነታ ነው። በመወለዱ እኛም ዳግም ተወለድን። የእግዚአብሔር መንግስት ወራሾ ሆንን። የእግዚአብሔር ልጆች ተብለን ተጠራን። ኢየሱስ ከአብ የተቀበለነው ታላቅ ስጦታችን ነው።

የሉቃስ ወንጌል 2:10-12
“መልአኩም እንዲህ አላቸው። እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና። ይህም ምልክት ይሆንላችኋል፤ ሕፃን ተጠቅልሎ በግርግምም ተኝቶ ታገኛላችሁ።”

መልካም የበዓል ምሽት
ዘጸአት አፖስቶሊክ ሪፎርሜሽን ቤተክርስቲያን
ታህሳስ 29፣ 2017 ዓ/ም

Zetseat Church

07 Jan, 10:31


የ2017 ዓ/ም የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል ዋዜማ ልዩ ዝግጅት ትውስታዎች

ከእናት ቤተክርስቲያን ሳርቤት (4/4)

Zetseat Church

07 Jan, 10:30


የ2017 ዓ/ም የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል ዋዜማ ልዩ ዝግጅት ትውስታዎች

ከእናት ቤተክርስቲያን ሳርቤት (3/4)

Zetseat Church

04 Jan, 14:58


https://youtube.com/live/DTcYccrFNCE?feature=share

Zetseat Church

04 Jan, 13:15


🎉🎉🎉 ልዩ የልደት ፕሮግራም 🎉🎉🎉

“...ስሙንም፦ ‘አማኑኤል፡’ ይሉታል፤... ትርጓሜውም እግዚአብሔር ከእኛ ጋር፡ ነው።”

🗓 እሁድ ታህሳስ 27/2017 እና ሐሙስ ጥር 1/2017 ዓ.ም

🕰 እሁድ ከ4:00 - 7:00
🕰 ሐሙስ ከምሽቱ 12:00 - 2:00

አብረን የጌታችንን የልደት በዓል መታሰቢያ በጋራ እናከብራለን !!!

📍ሲኤምሲ 20 ሜትር መስቀለኛ

(Location 👉 https://maps.app.goo.gl/PzzyHCxXfxmD8gMx5)

Zetseat Church

03 Jan, 15:31


https://www.youtube.com/live/8w1LiG5y6Vk?si=_GJqTK-u3HvTlFZS

Zetseat Church

03 Jan, 12:45


🎁CHRISTMAS IS HERE!🎁

🔖 Christmas Special Concert
🎤 AHAVA GOSPEL SINGERS & BLESSING FREQUENCY
🥁 Zetseat CMC Youth
📅 Jan. 4th / ታህሳስ 26 / 10፡00 ሰአት
📍 CMC 20 ሜትር መስቀለኛ

(Location 👉 https://maps.app.goo.gl/PzzyHCxXfxmD8gMx5)

Zetseat Church

03 Jan, 11:58


የታህሳስ 24፣ 2016 ዓ/ም የሐሙስ አገልግሎት ትውስታዎች፣ ከቦሌ ቡልቡላ አጥቢያ [2/2]

Zetseat Church

03 Jan, 11:58


የታህሳስ 24፣ 2016 ዓ/ም የሐሙስ አገልግሎት ትውስታዎች፣ ከቦሌ ቡልቡላ አጥቢያ [1/2]

Zetseat Church

07 Dec, 15:51


https://youtu.be/fjm2bgFVAlE?si=D8bt_sFprQeLRtJl

እረኛዬ - Eregnaye
Talking Songs - Season 2 Episode 1
Apostle Yohannes Girma

Zetseat Church

07 Dec, 15:16


https://youtu.be/fjm2bgFVAlE?si=D8bt_sFprQeLRtJl

Zetseat Church

07 Dec, 14:37


👶 ልዩ የልጆች ኘሮግራም ትውስታዎች 🌻 ፣ ከእናት ቤተክርስቲያን ሳርቤት (3/3)

Zetseat Church

07 Dec, 14:37


👶 ልዩ የልጆች ኘሮግራም ትውስታዎች 🌻 ፣ ከእናት ቤተክርስቲያን ሳርቤት (2/3)

Zetseat Church

03 Dec, 09:43


🔥Talking Songs Season 2🔥
መዝሙሩን እናውራ - ምዕራፍ 2

በቅርብ ቀን / Coming Soon📆

YouTube 👉 https://youtube.com/@apostleyohannesgirmajohnny

Zetseat Church

03 Dec, 05:01


👶 ልዩ የልጆች ኘሮግራም 🌻

የፊታችን ቅዳሜ ህዳር 28፣ 2017 ዓ/ም ጠዋት ከ3፡00 ጀምሮ ከ4-12 አመት ለሆኑ ልጆች ልዩ ፕሮግራም በዘጸአት እናት ቤተክርስቲያን ሳርቤት ስለተዘጋጀ ሁላችሁንም ከልጆቻችሁ ጋር እንጋብዛችኋለን!

Zetseat Church

02 Dec, 12:01


🔖 እግዚአብሔር ቅዱስ ነው። እርሱ ቅዱስ እንደሆነ እኛም በኑሮአችን ሁሉ ቅዱሳን እንድንሆን ተጠርተናል። በየትኛውም ስፍራ፣ በየትኛውም ጊዜና ሁኔታ ለእግዚአብሔር የተለየን እንድንሆን ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው። በክርስቶስ ኢየሱስ በኩል በመንፈስ ቅዱስ የተቀደስን እኛ ለቅድስና ተጠርተናል።

ሙሉ መልዕክቱን ይከታተሉ 👉 https://youtube.com/live/GujQJ5nCJ7o

ከእሁድ መደበኛ አምልኮ ፕሮግራም የተወሰደ (ህዳር 22) መጋቢ አቤል አየለ - ዘጸአት አፖስቶሊክ ሪፎርሜሽን ቤተክርስቲያን - ሳርቤት

Zetseat Church

02 Dec, 08:40


የህዳር 22፣ 2017 ዓ/ም የእሁድ አገልግሎት ትውስታዎች፣ ከአዲሱ የዘጸአት ሲኤምሲ አጥቢያ (3/3)

📍ሲኤምሲ 20 ሜትር መስቀለኛ
(Location 👉 https://maps.app.goo.gl/PzzyHCxXfxmD8gMx5)

Zetseat Church

02 Dec, 08:39


የህዳር 22፣ 2017 ዓ/ም የእሁድ አገልግሎት ትውስታዎች፣ ከአዲሱ የዘጸአት ሲኤምሲ አጥቢያ (2/3)

📍ሲኤምሲ 20 ሜትር መስቀለኛ
(Location 👉 https://maps.app.goo.gl/PzzyHCxXfxmD8gMx5)

Zetseat Church

21 Nov, 11:18


🔖 የተገባልንን የተስፋ ቃል እንድንወርስ ካስፈለገ አንዱ የምንወርስበት ወግ ከእግዚአብሔር ጋር ያለንን ቃልኪዳን ማደስ ነው። ለመለወጥና ለመቀየር የማይገባንም የህይወት ምልልስ ለማስወገድ በመጨከን መወሰን ያስፈልጋል። ከልብ የሆነ ውሳኔ ሰማይን ዘንበል ያስብላል። እግዚአብሔር ልቡ በእርሱ ዘንድ ፍጹም የሆነውን ያጸና ዘንድ አይኖቹ በምድር ሁሉ ላይ ናቸው። ከልብ ለሚወስን ለለውጥ የሚሆን የእግዚአብሔር ጸጋ ተዘጋጅቷል።

ሙሉ መልዕክቱን ይከታተሉ 👉 https://www.youtube.com/live/lhWZjGQn5WQ?si=-d_Ot1xqxZ5EMN_7

ከረቡዕ መደበኛ አምልኮ ፕሮግራም የተወሰደ (ህዳር 11፣ 2017 ዓ/ም) ሐዋርያ ዮሐንስ ግርማ (ጆዬ) - ዘጸአት አፖስቶሊክ ሪፎርሜሽን ቤተክርስቲያን - ሳርቤት

Zetseat Church

21 Nov, 09:12


RESET 🔁 የተነገረንን የተስፋ ቃል የምንወርስበት ወግ

ልዩ ተከታታይ ትምህርት

የህዳር 11፣ 2017 ዓ/ም የረቡዕ መደበኛ አምልኮ ፕሮግራም ትውስታዎች (3/3)
ከእናት ቤተክርስቲያን ሳርቤት

Zetseat Church

21 Nov, 09:12


RESET 🔁 የተነገረንን የተስፋ ቃል የምንወርስበት ወግ

ልዩ ተከታታይ ትምህርት

የህዳር 11፣ 2017 ዓ/ም የረቡዕ መደበኛ አምልኮ ፕሮግራም ትውስታዎች (2/3)
ከእናት ቤተክርስቲያን ሳርቤት

Zetseat Church

15 Nov, 09:54


🔥የጸሎት ምሽት🔥

ዛሬ አርብ ህዳር 6፣ ከ12:00 ጀምሮ በዘጸአት አፖስቶሊክ ሪፎርሜሽን ቤተ-ክርስቲያን ሳርቤት አጥቢያ እጅ ልዩ የጸሎት ምሽት ይኖረናል።

ሁላችንም አብረን እንድንጸልይ እንጋብዛችኋለን!

Zetseat Church

15 Nov, 09:40


የህዳር 5፣ 2017 ልዩ የአምልኮ ምሽት ትውስታዎች

ከአዲሱ የሲኤምሲ አጥቢያ [4/4]

📍ሲኤምሲ 20 ሜትር መስቀለኛ

Zetseat Church

15 Nov, 09:39


የህዳር 5፣ 2017 ልዩ የአምልኮ ምሽት ትውስታዎች

ከአዲሱ የሲኤምሲ አጥቢያ [3/4]

📍ሲኤምሲ 20 ሜትር መስቀለኛ

Zetseat Church

10 Nov, 05:11


🔥 ልዩ የመክፈቻ ኮንፍረንስ - ቀን 3 🔥

የመክፈቻ ኮንፍረንሳችን ዛሬም ጠዋት 4:00 ሰአት እንዲሁም ከሰአት በ10፡00 ሰአት የሚቀጥል ይሆናል። ከምትወዷቸው ሁሉ ጋር ተጋብዛችኃል።

📍ሲኤምሲ 20 ሜትር መስቀለኛ
(Location 👉 https://maps.app.goo.gl/PzzyHCxXfxmD8gMx5)

Zetseat Church

09 Nov, 14:37


https://youtube.com/live/dQcKTf52Q9k?feature=share

Zetseat Church

09 Nov, 11:07


🔥 ልዩ የመክፈቻ ኮንፍረንስ ትውስታዎች ከአዲሱ የሲኤምሲ አጥቢያ 🔥

እንደእግዚአብሔር ምህረት ትላንት በደማቅ ሁኔታ የሲኤምሲ አጥቢያችንን መርቀናል። የመክፈቻ ኮንፍረንሳችን ዛሬም በ10፡00 ሰአት የሚቀጥል ይሆናል። ከምትወዷቸው ሁሉ ጋር ተጋብዛችኃል።

📍ሲኤምሲ 20 ሜትር መስቀለኛ
(Location 👉 https://maps.app.goo.gl/PzzyHCxXfxmD8gMx5)

Zetseat Church

09 Nov, 07:11


🔥 ልዩ የመክፈቻ ኮንፍረንስ የቀን አንድ ትውስታዎች ከአዲሱ የሲኤምሲ አጥቢያ [4/4]🔥

📍ሲኤምሲ 20 ሜትር መስቀለኛ

Zetseat Church

09 Nov, 07:10


🔥 ልዩ የመክፈቻ ኮንፍረንስ የቀን አንድ ትውስታዎች ከአዲሱ የሲኤምሲ አጥቢያ [3/4]🔥

📍ሲኤምሲ 20 ሜትር መስቀለኛ

Zetseat Church

06 Nov, 15:07


https://youtube.com/live/lj7nLfH1WMs?feature=share

Zetseat Church

06 Nov, 08:00


2 ቀን ብቻ ቀረው

🔥ልዩ የመክፈቻ ኮንፍረንስ🔥

በዘጸአት ሲ.ኤም.ሲ አጥቢያ

ጥቅምት 29፣ አርብ 10:00 ሰዓት
ጥቅምት 30፣ ቅዳሜ 10፡00 ሰዓት
ህዳር 1፣ እሁድ ጠዋት 4፡00 ሰዓት እና ከሰአት 10፡00 ሰዓት

📍ሲ.ኤም.ሲ 20 ሜትር መስቀለኛ

Zetseat Church

06 Nov, 05:57


RESET 🔁 የተነገረልንን የተስፋ ቃል የምንወርስበት ወግ

ዛሬ ረቡዕ ጥቅምት 27፣ 2017 ዓ/ም ከ12:00 ጀምሮ RESET በተሰኘ ርዕስ ከሐዋርያ ዮሐንስ ግርማ ጋር የጀመርነውን አዲስ ተከታታይ ትምህርት እንቀጥላለን። ልዩ የአምልኮ ጊዜ ከዘማሪ ሳሚ ጋርም ይኖረናል።

ሁላችሁም እንድትመጡ ተጋብዛችኋል!

Zetseat Church

05 Nov, 15:06


RESET 🔁 የተነገረልንን የተስፋ ቃል የምንወርስበት ወግ

ነገ ረቡዕ ጥቅምት 27፣ 2017 ዓ/ም ከ12:00 ጀምሮ RESET በተሰኘ ርዕስ ከሐዋርያ ዮሐንስ ግርማ ጋር የጀመርነውን አዲስ ተከታታይ ትምህርት እንቀጥላለን። ልዩ የአምልኮ ጊዜ ከዘማሪ ሳሚ ጋርም ይኖረናል።

ሁላችሁም እንድትመጡ ተጋብዛችኋል!

Zetseat Church

05 Nov, 09:02


🔥ልዩ የመክፈቻ ኮንፍረንስ🔥

በዘጸአት ሲ.ኤም.ሲ አጥቢያ

ጥቅምት 29፣ አርብ 10:00 ሰዓት
ጥቅምት 30፣ ቅዳሜ 10፡00 ሰዓት
ህዳር 1፣ እሁድ ጠዋት 4፡00 ሰዓት እና ከሰአት 10፡00 ሰዓት

📍ሲ.ኤም.ሲ 20 ሜትር መስቀለኛ

Zetseat Church

05 Nov, 06:04


🔥ልዩ የመክፈቻ ኮንፍረንስ🔥

በዘጸአት ሲ.ኤም.ሲ አጥቢያ

🎤 ሐዋርያ ዮሐንስ ግርማ፣ ፓስተር ዳኛቸው ኃይሉ (ዳኜ)፣ ነብይ ጥላሁን ጸጋዬ፣ ነብይት መዓዛ በፍቃዱ፣ መጋቢ ድንቃየሁ ለማ፣ ዘማሪ መስፍን ጉቱ፣ ዘማሪ አቤኔዘር ለገሠ፣ ዘማሪ ሳሙኤል አዴሎና ዘማሪ ተክለዓብ ማቲዎስ ከዘጸአት ኳየር ጋር

ጥቅምት 29፣ አርብ 10:00 ሰዓት
ጥቅምት 30፣ ቅዳሜ 10፡00 ሰዓት
ህዳር 1፣ እሁድ ጠዋት 4፡00 ሰዓት እና ከሰአት 10፡00 ሰዓት

📍ሲ.ኤም.ሲ 20 ሜትር መስቀለኛ

Zetseat Church

04 Nov, 14:01


🔖 የእግዚአብሔር ጉብኝት ወደእኛ ሲመጣ የእኛን ጎዶሎ ሊሞላ ብቻ ሳይሆን ዘላለማዊ እቅዱ የሚፈጽምበትን መንገድንም ይዞ ነው የሚመጣው። የእኛ መባረክ ከራስ ያለፈ ለምድር በረክትን የሚያደርግ ነው። እውነተኛ የእግዚአብሔር ጉብኝት በነገር ሁሉ ለምድር ጥያቄዎች መፍትሔና መልስ ማድረግ ነው።

ሙሉ መልዕክቱን ይከታተሉ 👉 https://www.youtube.com/live/LQ0F_NxmO0s?si=4YSdV1uQAWEpAcZJ

ከእሁድ መደበኛ አምልኮ ፕሮግራም የተወሰደ (ጥቅምት 24) አገልጋይ ዳዊት ማርቆስ - ዘጸአት አፖስቶሊክ ሪፎርሜሽን ቤተክርስቲያን - ሳርቤት

Zetseat Church

04 Nov, 12:04


🗓 4 ቀን ብቻ ቀረው 🗓

🔥ልዩ የመክፈቻ ኮንፍረንስ🔥

በዘጸአት ሲ.ኤም.ሲ አጥቢያ

ጥቅምት 29፣ አርብ 10:00 ሰዓት
ጥቅምት 30፣ ቅዳሜ 10፡00 ሰዓት
ህዳር 1፣ እሁድ ጠዋት 4፡00 ሰዓት እና ከሰአት 10፡00 ሰዓት

📍ሲ.ኤም.ሲ 20 ሜትር መስቀለኛ

Zetseat Church

04 Nov, 07:07


የጥቅምት 24፣ 2017 ዓ/ም የእሁድ አገልግሎት ትውስታዎች፣ ከእናት ቤተክርስቲያን ሳርቤት (3/3)

Zetseat Church

04 Nov, 07:07


የጥቅምት 24፣ 2017 ዓ/ም የእሁድ አገልግሎት ትውስታዎች፣ ከእናት ቤተክርስቲያን ሳርቤት (2/3)

Zetseat Church

02 Nov, 14:21


የጥቅምት 22፣ 2017 ዓ/ም ልዩ የጸሎት ምሽት ትውስታዎች፣ ከእናት ቤተክርስቲያን ሳርቤት (3/3)

Zetseat Church

02 Nov, 14:19


የጥቅምት 22፣ 2017 ዓ/ም ልዩ የጸሎት ምሽት ትውስታዎች፣ ከእናት ቤተክርስቲያን ሳርቤት (2/3)

Zetseat Church

31 Oct, 14:01


🔥ልዩ የመክፈቻ ኮንፍረንስ🔥

በዘጸአት ሲ.ኤም.ሲ አጥቢያ

🎤 ሐዋርያ ዮሐንስ ግርማ፣ ፓስተር ዳኛቸው ኃይሉ (ዳኜ)፣ ነብይ ጥላሁን ጸጋዬ፣ ነብይት መዓዛ በፍቃዱ፣ መጋቢ ድንቃየሁ ለማ፣ ዘማሪ መስፍን ጉቱ፣ ዘማሪ አቤኔዘር ለገሠ፣ ዘማሪ ሳሙኤል አዴሎና ዘማሪ ተክለዓብ ማቲዎስ ከዘጸአት ኳየር ጋር

ጥቅምት 29፣ አርብ 10:00 ሰዓት
ጥቅምት 30፣ ቅዳሜ 10፡00 ሰዓት
ህዳር 1፣ እሁድ ጠዋት 4፡00 ሰዓት እና ከሰአት 10፡00 ሰዓት

📍ሲ.ኤም.ሲ 20 ሜትር መስቀለኛ

Zetseat Church

31 Oct, 11:59


🔖 ነገሮች እንደትላንት ላይሆኑ ይችላሉ። ዘመንና ሁኔታም ሊቀየር ይችላል። በዘመናት መካከል የማይለወጥ አምላክ እግዚአብሔር ግን ያው ሆኖ በዙፋኑ ላይ አለ። ስለዚህ እኛ የጠፋን አይደለንም። አይኖቻችንን ከሁኔታዎች ሁሉ ላይ አንስተን የተስፋን ቃል የሰጠን ላይ ልናደርግ ይገባል። የተስፋን ቃል የሰጠው የታመነ ነውና።

ሙሉ መልዕክቱን ይከታተሉ 👉 https://youtube.com/live/dq0ur3nhb9s

ከረቡዕ መደበኛ አምልኮ ፕሮግራም የተወሰደ (ጥቅምት 20) ሐዋርያ ዮሐንስ ግርማ (ጆዬ) - ዘጸአት አፖስቶሊክ ሪፎርሜሽን ቤተክርስቲያን - ሳርቤት

Zetseat Church

31 Oct, 08:05


RESET 🔁 የተነገረንን የተስፋ ቃል የምንወርስበት ወግ

ልዩ ተከታታይ ትምህርት

የጥቅምት 20፣ 2017 ዓ/ም የረቡዕ መደበኛ አምልኮ ፕሮግራም ትውስታዎች (3/3)
ከእናት ቤተክርስቲያን ሳርቤት

Zetseat Church

31 Oct, 07:57


RESET 🔁 የተነገረንን የተስፋ ቃል የምንወርስበት ወግ

ልዩ ተከታታይ ትምህርት

የጥቅምት 20፣ 2017 ዓ/ም የረቡዕ መደበኛ አምልኮ ፕሮግራም ትውስታዎች (2/3)
ከእናት ቤተክርስቲያን ሳርቤት

Zetseat Church

26 Oct, 10:15


የጥቅምት 15፣ 2017 ዓ/ም ልዩ የጸሎት ምሽት ትውስታዎች፣ ከእናት ቤተክርስቲያን ሳርቤት (3/3)

Zetseat Church

26 Oct, 10:14


የጥቅምት 15፣ 2017 ዓ/ም ልዩ የጸሎት ምሽት ትውስታዎች፣ ከእናት ቤተክርስቲያን ሳርቤት (2/3)