You Go Church @yougochurch Channel on Telegram

You Go Church

@yougochurch


But we preach Jesus crucified.

You Go Church (English)

Welcome to 'You Go Church' - a Telegram channel where we preach the message of Jesus crucified. If you are looking for a place to connect with like-minded individuals who share a deep love for Jesus and his teachings, then this is the channel for you. 'You Go Church' is a community of believers who seek to grow in their faith and share the message of love, hope, and salvation with others. Our channel provides a platform for discussions, Bible studies, prayer requests, and uplifting messages to inspire and encourage each other in our spiritual journey. Whether you are a long-time believer or someone who is seeking answers about faith, 'You Go Church' welcomes you with open arms. Join us today and let's walk together in the light of God's love.

You Go Church

20 Feb, 12:06


Sunday February 23rd

⏰️ 12:30 pm

⛪️ Yougo Community Church

5725 CASTLEWELLAN DR.

ALEXANDRIA, VA 22315

🇺🇸

You Go Church

19 Feb, 12:02


AMAZING Worship on Sunday !!

February 16 , 2025
Yougo City Church
Addis Ababa
Ethiopia

You Go Church

18 Feb, 09:33


PRAISE THE LORD ! Incredible day of dedicating our children to the Lord Jesus.

መዝሙር 78
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³ የሰማነውንና ያውቅነውን፥ አባቶቻችንም የነገሩንን፥ ለሚመጣ ትውልድ ከልጆቻቸው አልሰወሩም።

⁴ የእግዚአብሔርን ምስጋናና ኃይሉን ያደረገውንም ተኣምራት ተናገሩ።

⁵ ለልጆቻቸው ያስታውቅ ዘንድ፥ ለአባቶቻችን ያዘዘውን ምስክር በያዕቆብ አቆመ፥ በእስራኤልም ሕግን ሠራ፤

⁶ የሚመጣ፥ ትውልድ የሚወለዱም ልጆች ያውቁ ዘንድ፥ ተነሥተው ለልጆቻቸው ይነግራሉ፤

⁷ ተስፋቸውን በእግዚአብሔር እንዲያደርጉ፥ የእግዚአብሔርንም ሥራ እንዳይረሱ፥ ትእዛዙንም እንዲጠብቁ፤

Yougo City Church
Addis Ababa, Ethiopia

February 16, 2025

You Go Church

11 Feb, 16:45


ልጆችን ለጌታ የመስጠት ፕሮግራም

🗓 እሁድ የካቲት 9/2017

ከጠዋት 05:00 ሰዓት ጀምሮ

⛪️ ዩጎ ሲቲ ቤተክርስቲያን

You Go Church

10 Feb, 13:26


ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን በእግዚአብሔር አንድያ ልጁ በክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ በማመን የሚገኝ የዘላለም ሽግግር ነው። በድንቅ አጠራሩ የጠራን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እና አባት ልዑል እግዚአብሔር ይባረክ።

ቀዳሚው እና ዋነኛ የቤተ ክርስቲያን ተልዕኮ የሆነውን ነብሳትን ከገሃነም ደጅ መናጠቅን መንፈስ ቅዱስ በረዳን መጠን የተባረከው ተስፋችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም እስኪመለስ እንቀጥላለን።

በዚህም ባሳለፍነው ቅዳሜ የካቲት 1 /2017 በቤተ ክርስቲያናችን 60 ነፍሳት ኢየሱስን እንደግል አዳኛቸው ተቀብለው የደኅንነት ትምህርት በመማር ተጠምቀዋል፤ በመንፈስ ቅዱስ ተሞልተዋል፣ በልዩ ቋንቋም ጸልዬዋል፤ ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ።

Greetings Facebook Family !

This past Saturday February 8th , 2025 as per the command of our Lord and Savior Jesus Christ in the Gospel of Matthew Ch. 28: 18-20 ,
Sixty people were baptized after having learnt the fundamentals of the Christian faith.

They were also filled with the Baptism of the Holy Spirit with the evidence of speaking in tongues.

All glory to God the Father, Son and the Holy Spirit.

Amen .

Yougo City Church
Addis Ababa , Ethiopia

You Go Church

08 Feb, 20:59


የ የካቲት ወር የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ከብሉይ ኪዳን እና ከአዲስ ኪዳን በማዛመድ ወሩን ሙሉ በማጥናት ዘመኑን እንዋጅ !

ተባረኩ

ዩጎ ሲቲ ቤተ ክርስቲያን

You Go Church

03 Feb, 14:52


“ የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፥ እኛም ባሪያዎቹ ተነሥተን እንሠራለን፤ ”

— ነሀምያ 2፥20


ባሳለፍነው ቅዳሜ ጥቅምት 24 ቀን ቤተክርስቲያናችን ሐያት አካባቢ እየገነባችው በሚገኘው አዲሱ አጥቢያ በነበረን የፆምና የፀሎት እንዲሁም የአንድነት ጊዜ ጌታ በነገር ሁሉ ስለባረከን እና የተወደደ ጊዜን ስለሰጠን ስሙ የተባረከ ይሁን፡፡

በእለቱ ከማለዳው አንስቶ በፀሎትና በምልጃ የእግዚአብሔርን ፊት በመፈለግ፤ አንዳችን ለአንዳችን በመፀለይ እና በዝማሬ እግዚአብሔርን በማምለክ አሳልፈናል፡፡ እንዲሁም እግዚአብሔር ህብረታችንን አንድ በሆነ ልብና መንፈስ እንድንጠብቅ ፣ አብ ከወልድ ጋር አንድ እንደሆነው ሁሉ እኛም በክርስቶስ ኢየሱስ በኩል በተቀበልነው አዲስ ውልደት ወደ እግዚአብሔር ቤተሰብነት የተቀላቀልን በመሆኑ በዚህ እውነት ላይ በመፅናት በጋራ በሆነው እምነታችን እና ክርስቶስ ኢየሱስን ለዓለም በምናሳይበት ፍቅር እየተበረታታን፣ በእውነተኛ የወንድማማች መዋደድ እየተዋደድን፣ በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት እንድንፈፅመው ለተሰጠን የእግዚአብሔር መንግስት ስራ እንድንበረታ እግዚአብሔር በቃሉ መክሮናል፡፡

የአጥቢያ ቤተክርስቲያኒቱም የግንባታ ሂደት ከሚጠበቀው ፍጥነት በላይ እየተከናወነ የሚገኝ ሲሆን ፤ በአሁኑ ወቅትም ከአጠቃላይ ስራው 70% ያህሉ ተጠናቋል፡፡

ስለዚህም በነገር ሁሉ እየረዳን ያለ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን፡፡

Saturday February 1st , 2025
Yougo City Church
Addis Ababa, Ethiopia

You Go Church

28 Jan, 12:08


Wow , Incredible time!!

Sunday January 26th
Yougo City Church
Addis Ababa, Ethiopia

📸 Gift +251922453732

1ኛ ቆሮንቶስ 11
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁴ ጌታ ኢየሱስ አልፎ በተሰጠበት በዚያች ሌሊት እንጀራን አንሥቶ አመሰገነ፥ ቆርሶም፦ እንካችሁ ብሉ፤ ይህ ስለ እናንተ የሚሆን ሥጋዬ ነው፤ ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት አለ።

²⁵ እንደዚሁም ከእራት በኋላ ጽዋውን ደግሞ አንሥቶ፦ ይህ ጽዋ በደሜ የሚሆን አዲስ ኪዳን ነው፤ በጠጣችሁት ጊዜ ሁሉ ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት አለ።

You Go Church

23 Jan, 16:03


Sunday January 26th

⏰️ 12:30 pm

⛪️ Yougo Community Church

5725 CASTLEWELLAN DR.

ALEXANDRIA, VA 22315

🇺🇸

You Go Church

23 Jan, 06:59


“እርሱ በመከራችን ሁሉ ያጽናናናል፥ ስለዚህም እኛ ራሳችን በእግዚአብሔር በምንጽናናበት መጽናናት በመከራ ሁሉ ያሉትን ማጽናናት እንችላለን።”
  — 2ኛ ቆሮ 1፥4

ዩጎ ሲቲ ቤተ ክርስቲያን በ Choir አገልጋይ እህታችን በ ኪዲ አባት ህልፈተ ሕይወት በደረሰው ሀዘን ጥልቅ ሀዘኗን ትገልፃለች።

የመፅናናት አምላክ ቤተሰቦችን እና ወዳጅ ዘመዶችን እንዲያፅናና ትፀልያለች።

በ+251912299504 በመደወል እህታችንን  እናፅናና ።

ጌታ ይባርካችሁ።                

ዩጎ ሲቲ ቤተ ክርስቲያን

You Go Church

22 Jan, 13:01


“እርሱ በመከራችን ሁሉ ያጽናናናል፥ ስለዚህም እኛ ራሳችን በእግዚአብሔር በምንጽናናበት መጽናናት በመከራ ሁሉ ያሉትን ማጽናናት እንችላለን።”
  — 2ኛ ቆሮ 1፥4

ዩጎ ሲቲ ቤተ ክርስቲያን በ ወንድማችን በ ቴዲ አባት ህልፈተ ሕይወት በደረሰው ሀዘን ጥልቅ ሀዘኗን ትገልፃለች። የመፅናናት አምላክ ቤተሰቦችን እና ወዳጅ ዘመዶችን እንዲያፅናና ትፀልያለች። በ+251911200314 በ መደወል ወንድማችንን እናፅናና ። ጌታ ይባርካችሁ።  

ዩጎ ሲቲ ቤተ ክርስቲያን

You Go Church

21 Jan, 12:44


የጌታ እራት

🗓 እሁድ ጥር 18 /2017

በሁለቱም ፈረቃ
2:30-4:30
5:00-7:00

⛪️ ዩጎ ሲቲ ቤተክርስቲያን

You Go Church

11 Jan, 05:18


“ሰማይና ምድር ያልፋሉ፥ ቃሌ ግን አያልፍም።”
— ማቴዎስ 24፥35

የጥር ወር የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ከብሉይ ኪዳን እና ከአዲስ ኪዳን በማዛመድ ወሩን ሙሉ በማጥናት ዘመኑን እንዋጅ !

ተባረኩ

ዩጎ ሲቲ ቤተ ክርስቲያን

You Go Church

03 Jan, 11:56


የገና በዓል ፕሮግራም

🗓 ሰኞ ምሽት ታህሳስ 28/2017

ከምሽቱ 1:00 ሰዓት ጀምሮ

⛪️ ዩጎ ሲቲ ቤተክርስቲያን

You Go Church

02 Jan, 23:26


HAPPY NEW YEAR 2025 !!

Blessed night of worship during our New Year's Eve service . Thank you Jesus !

Yougo Community Church
Alexandria , VA.
USA

📸 Alex

You Go Church

01 Jan, 12:34


የገና በዓል ፕሮግራም

🗓 ሰኞ ምሽት ታህሳስ 28/2017

ከምሽቱ 1:00 ሰዓት ጀምሮ

⛪️ ዩጎ ሲቲ ቤተክርስቲያን

You Go Church

01 Jan, 00:59


HAPPY NEW YEAR !!

Yougo Community Church
Alexandria, VA
🇺🇸

You Go Church

28 Dec, 13:44


NEW YEAR'S EVE SERVICE

📆 Tuesday December 31st

⏰️ 5:30 pm

⛪️ Yougo Community Church

5725 Castlewellan Dr.
Alexandria, VA 22315
🇺🇸

You Go Church

25 Dec, 12:28


“ And she will bring forth a Son, and you shall call His name Jesus, for He will save His people from their sins. ”

Matt. 1:21

You Go Church

24 Dec, 07:18


NEW YEAR'S EVE SERVICE

📆 Tuesday December 31st

⏰️ 5:30 pm

⛪️ Yougo Community Church

5725 Castlewellan Dr.
Alexandria, VA 22315
🇺🇸

You Go Church

17 Dec, 10:43


“ በእውነትህ ቀድሳቸው፤ ቃልህ እውነት ነው። ”
— ዮሐንስ 17፥17

የታህሳስ ወር የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ከብሉይ ኪዳን እና ከአዲስ ኪዳን በማዛመድ ወሩን ሙሉ በማጥናት ዘመኑን እንዋጅ !

ተባረኩ

ዩጎ ሲቲ ቤተ ክርስቲያን

You Go Church

14 Dec, 10:52


የጌታ ፀጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ 🙏

“በጸሎትና በልመናም ሁሉ ዘወትር በመንፈስ ጸልዩ፤ በዚህም አሳብ ስለ ቅዱሳን ሁሉ እየለመናችሁ በመጽናት ሁሉ ትጉ፤”
  — ኤፌሶን 6፥18

ሰኞ ከታህሳስ 7 ጀምሮ ለ ተከታታይ 21 ቀናት ቤተክርስቲያን ያዘጋጀችው የፆም ፀሎት ፕሮግራም አለ ከጠዋት 3:00 - 7:00 ድረስ ተገኝታችሁ አብራችሁን በፀሎት እንድትተጉ እንዲሁም በፀሎት እንድታገለግሉ በጌታ ፍቅር እንጋብዛችኋለን ።

⛪️ዩጎ ሲቲ ቤተክርስቲያን ⛪️

ተባረኩ🙏

You Go Church

12 Dec, 06:43


“እርሱ በመከራችን ሁሉ ያጽናናናል፥ ስለዚህም እኛ ራሳችን በእግዚአብሔር በምንጽናናበት መጽናናት በመከራ ሁሉ ያሉትን ማጽናናት እንችላለን።”
  — 2ኛ ቆሮ 1፥4

ዩጎ ሲቲ ቤተ ክርስቲያን በአገልጋይ ወንድማችን በ አልፋ አባት ህልፈተ ሕይወት በደረሰው ሀዘን ጥልቅ ሀዘኗን ትገልፃለች። የመፅናናት አምላክ ቤተሰቦችን እና ወዳጅ ዘመዶችን እንዲያፅናና ትፀልያለች። በ+251970176262 በመደወል ወንድማችንን እናፅናና ። ጌታ ይባርካችሁ።                

ዩጎ ሲቲ ቤተ ክርስቲያን

You Go Church

10 Dec, 14:29


Praise the Lord !! Incredible time at AYAT Yougo City Church last Saturday - its now 50% Completed .

Thank you all !!

December 10, 2024
Yougo City Church
Addis Ababa, Ethiopia.

You Go Church

29 Nov, 12:13


የቃል እና የአምልኮ ጊዜ

🗓 እሁድ ህዳር 22/2017

5:00 -7:00

⛪️ ዩጎ ሲቲ ቤተክርስቲያን

You Go Church

26 Nov, 13:09


የአምልኮና የምስጋና ጊዜ

🗓 እሮብ ህዳር 18/2017

ከምሽቱ 12:00 ሰአት ጀምሮ

⛪️ ዩጎ ሲቲ ቤተክርስቲያን

You Go Church

26 Nov, 07:02


God bless you Gospel singers Addisalem and Yacob Million - what a blessed time Sunday !!

November 24, 2024

Yougo City Church
Addis Ababa
Ethiopia

You Go Church

25 Nov, 15:07


Blessed time during our Thanksgiving service ...

God bless you all

November 23 , 2024

Yougo Community Church
Alexandria, VA
🇺🇸

You Go Church

21 Nov, 03:18


📆 Saturday November 23rd

⏰️ 2:00 pm

⛪️ Yougo Community Church

5725 CASTLEWELLAN DR ALEXANDRIA, VA 22315

You Go Church

19 Nov, 14:12


የአምልኮና የቃል ጊዜ

🗓 እሮብ ህዳር 11/2017

ከምሽቱ 12:00 ሰአት ጀምሮ

⛪️ ዩጎ ሲቲ ቤተክርስቲያን

You Go Church

19 Nov, 06:39


Blessed worship on Sunday November 17th @

Yougo Community Church,
Alexandria, VA.
USA 🇺🇸

You Go Church

16 Nov, 13:24


📆 Saturday November 23rd

⏰️ 2:00 pm

⛪️ Yougo Community Church

5725 CASTLEWELLAN DR ALEXANDRIA, VA 22315

You Go Church

14 Nov, 22:28


📆 Saturday November 23rd

⏰️ 2:00 pm

⛪️ Yougo Community Church

5725 CASTLEWELLAN DR ALEXANDRIA, VA 22315

You Go Church

14 Nov, 15:28


ድንቅ ጊዜ !

" ይሄ ነው የገባኝ "
የመዝሙር ድግስ - Jossy Kassa

Amazing night with P. Jossy !!

Yougo City Church
Addis Ababa , Ethiopia
Wednesday November 13, 2024

You Go Church

12 Nov, 11:57


https://www.facebook.com/100012554796544/posts/2109120452849761/?mibextid=8I3J4FS6ToXSdBopPost on Facebook @ 3pm

You Go Church

11 Nov, 16:02


" ይሄ ነው የገባኝ " የመዝሙር ድግስ

🗓 እሮብ ህዳር 4/2017

ከምሽቱ 11:00 ሰአት ጀምሮ

⛪️ ዩጎ ሲቲ ቤተክርስቲያን

You Go Church

07 Nov, 19:27


God bless you Pastor Heni , you're our blessing , we had a wonderful time Wednesday night !

Yougo City Church
November 7, 2024

You Go Church

06 Nov, 13:37


Sunday worship with Dawit Getachew

Yougo City Church
Addis Ababa, Ethiopia
November 3 , 2024

You Go Church

05 Nov, 18:36


የምስጋና ምሽት

🗓 እሮብ ጥቅምት 27/2017

ከምሽቱ 12:00 ሰአት ጀምሮ

⛪️ ዩጎ ሲቲ ቤተክርስቲያን

You Go Church

05 Nov, 09:43


“በዙፋንም የተቀመጠው፦ እነሆ፥ ሁሉን አዲስ አደርጋለሁ አለ። ”

— ራእይ 21፥5

Beautiful Sunday !!

Yougo City Church
Addis Ababa, Ethiopia

November 3, 2024

You Go Church

01 Nov, 13:43


Wonderful night of worship on Wednesday night !

Yougo City Church
November 1, 2024

You Go Church

29 Oct, 13:00


የምስጋና ምሽት

🗓 እሮብ ጥቅምት 20/2017

ከምሽቱ 12:00 ሰአት ጀምሮ

⛪️ ዩጎ ሲቲ ቤተክርስቲያን

You Go Church

29 Oct, 08:09


Glorius time of worship
@ Yougo City Church on Sunday October 27th.

God bless you all !

You Go Church

28 Oct, 13:26


ድንቅ ጊዜ !

Glorius day - with the power of Jesus destroying demons and strongholds !

Powerful Word with Pastor Mo.

God bless you all.

Yougo City Church
Addis Ababa , Ethiopia

October 27, 2024