Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር @christian_mezmur Channel on Telegram

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

@christian_mezmur


🗣እኛስ የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብከዋለን!
ትክክለኛ የሆኑ የወንጌል አስተምህሮዎችን መሰረት ያደረጉ፦
ዝማሬዎች፣ ትምህርቶች፣ ስብከቶች፣ ምስክርነቶች፣ የሪቫይቫል ታሪኮች፣ መንፈሳዊ ዜናዎች፣ እንዲሁም መንፈሳዊነታቸውን የያዙ ፕሮግራሞች ይቀርባሉ!

ለወዳጅ ጋደኞቻቹ #ሼር በማድረግ ይጋብዙ!
አስተያየት @ChristianMezmur_bot ላይ ፃፉልን
ሁሌም ከኛ ጋር ስለሆናቹ እናመሰግናለን!

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር (Amharic)

ክርስቲያን መዝሙር - መምህራን ፍቅር እና አምላክን ሰማይ፣ እንግዲህ ዋለይታችን በእናንተ በማይመጣና በጥረብ እኛ እነሱን የክርስቲያን መዝሙር ያካፈሉን። ክርስቲያን መዝሙር የክርስቲያን ደንበኞች ዝስጋና ላይ እና ክብርቶስን አባባል ስንሰብር የሚረጋጉትን ትዕዛዝ እንዲህ በማድረግ ነን። nስለሆነም በዚህ ክስቲያን ከፑስታችሁ ጋር በሚንቀር ተፍቼልሃል እባካለሁ። በበዏል፣ ትምህርት፣ ስብከት፣ ምስክረነት፣ የታሪክ ታሪኮች፣ እና መንፈሳዊ ዜናዎች፣ እንዲሁም መንፈሳዊነትዎችን የያዘ ፕሮግራሞች ይሁኑ። nክርስቲያን መዝሙር አዲስ ክስቲያን ነው እና መልኩን በማሸነፍ ድምጽ፣ ቁርስ፣ ሰላምና ፍቅር በገፅ በክርስቲያን መዝሙር እናመለከታለን። nየክርስቲያን መዝሙር አዲስ ክሴቲያን ነው የመቀመጥ ስፖርት በወራሪ ፣ ስሜትና ቀበሌ ድምፅ ጋር አብሮ ማወቅ እና ምስክረነቱን ባለሞባይት ይረጋጉታል። nለማያያዝ፣ በተጨመሩበት ቀን ወይም በትምህርት እና መንፈሳዊነት ወደ @ChristianMezmur_bot መጽሔት እንደዲብ ነን። nሁሌም በክፈት የተሳካ ያልሆነ ለሆነችውና አንቺ ላይ ኢትዮጲያዊ መረጃውን ለማቅረብ ይረዳልል።

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

09 Jan, 09:09


Absolutely 💯

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

07 Jan, 18:08


ልዩ የበዓል ቆይታ ከ ዘማሪት መስከረም ጌቱ ጋር

ከማለዳ እስከ ምሽት የገና ዋዜማ ውሎዋን ከ ተስፋ ቲቪ ጋር ሙሉውን ፕሮግራም ከ ዩቲዩባችን ላይ ያገኙታል።

https://youtu.be/7hYNny7d-NI?si=7AWtJK4WhXj20rqi

Follow tesfa on
Facebook | Tik tok | Telegram | Instagram
👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

24 Dec, 12:22


ያያ ዘ ልደታ: "ግፋ ቢል ከ5 እስከ 7 ዓመት በሗላ የፕሮቴስታንት እምነት ያከትምለታል!::"

"ተማር ይጠቅምሃል እንደምንም ቢያንስ ሚኒስትሪ ተፈተን" ሲባል ለክፋት የመከሩት መስሎት እኮ ነው እንዲህ ጋዜጣ አንብቦ የመረዳት አቅም እንኳን የሌለው ሁኖ የቀረው 🤦🏽‍♂️😂🤷🏾‍♂️

Btw በቀሀስ ዘመን <5% ነበርን፣ ደርግ እንደዚያ አሳዶን አስሮ እና ገድሎን በዛን እንጂ ከቁጥር እልጎደልንም! አሁንማ ሀገር ምድሩን በዝተንበታል! ዘንበንበታል!

"የሰናፍጯን ቅንጣት ቢዘራት
ጌታ በምድር እንድትበዛ
ያ ጉልበተኛ መጥቶ ረገጣት
የማትበቅል መስላው ፈዛዛ
ግን አልተሳካም አምልጣ ወጣች
ሄደች አደገች
ጌታ ይመስገን ድምበሯ ሰፋ
ለደካከሙት መጠለያ ሆነች
ህዝብህን.... "

©️Ebenezer F. Zeleke

@christian_mezmur

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

23 Dec, 19:23


የሉም ሲባል ይኖራሉ
🫢ጠፉ ሲባሉ ይበዛሉ
🤱ሲዋለዱ ብዙ መንታ
⚡️🐆ሩጫቸውን ማን ሊገታ !

@christian_mezmur🌱

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

15 Dec, 17:59


📺አንጋፋዋ የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን
ታላቅ የወንጌል ጀማ ስብከት በአዲስ አበባ ስታዲየም አድርጋለች! 👏🏾

ጅማሮውን ከትናንት በስትያ ያደረገው ይህ ፕሮግራም በብዙ ድል በዛሬው ዕለት ተጠናቋል 🥰

#ኢየሱስ_ሰውን_ሁሉ_ይወዳል😍

@christian_mezmur🧡

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

02 Dec, 06:40


ዝማሬ🎙 “ ስጋት አይገባኝም "
ዘማሪ ተስፋዬ ጫላ
የተለቀቀው📅 August , 2022
Size💾 5MB
ርዝመት 5Min
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song

ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share


     🔻🀄️🀄️ሉን🔻
@christian_mezmur
@christian_mezmur

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

26 Nov, 05:10


በኛ ቤት ግን ዛሬም ኢየሱስ ሲመሽም ሲነጋም ብቻውን ጌታ ነው! 🙌🏾🥰

@christian_mezmur🧡

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

25 Nov, 16:06


ያልተጠበቀው የዲያቆን ሐዋዝ ውሳኔ 🥹

@christian_mezmur