Bruck zity - ብሩክ ዚቲ @bruckzity Channel on Telegram

Bruck zity - ብሩክ ዚቲ

@bruckzity


አነቃቂና ማራኪ ታሪኮችን ያገኛሉ

ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ👇
@Bruckzityy

Bruck zity - ብሩክ ዚቲ (Amharic)

ብሩክ ዚቲ - አነቃቂና ማራኪ ታሪኮችን ያገኛሉnnብሩክ ዚቲ የታሪኮች እና መመዝገብ ስብስብ የሚከተሉ ሀሳቦችን እና አገራችንን የሚያግኙ አስተያየቶች ናቸው። በብሩክ ዚቲ ያሉ የታሪኮች በሚወስዳቸው ስለ ሀሳቦችና ብሩክ ስልክ ኢንሰቲት እንቅስቃሴ ማግኘት ይችላሉ። በብሩክ ዚቲ ላይ ውይይት ላይ የብሄራውያን ጉዳዮችና ተለያዩ መረጃዎችን እንወዳለን። ወደ @Bruckzityy አነጋገር ይፈልጋሉ።

Bruck zity - ብሩክ ዚቲ

31 Dec, 08:06


አዲስ ነገር ለባለቤቱ አዲስ ነው

Bruck zity - ብሩክ ዚቲ

15 Dec, 09:12


ዛሬ ልደቴ ነዉ!!

እንኳንም ተወለድኩ  እንኳንም እድሜዬ ጨመረ .....መኖርን የመሠለ ምን ነገር አለ?

ክፉ ደጉን ማግኘት ማጣቱን ...ሁሉም በህይወት እስካለን ድረስ ብቻ ነዉ

ስንቱ በአጭር ሲቀር እየየተመለከትን አንድ አመት መጨመር መታደል ነዉ

በዚህ ሊንክ እየገባችሁ

https://www.tiktokcreativeawards.com/categories/17

best inspirational content ዘርፍ ድምፅ በመስጠት የልደት ስጦታዬን ያለምንም ወጪ መስጠት ትችላላችሁ😍

Bruck zity - ብሩክ ዚቲ

04 Dec, 13:06


የዓመቱ ምርጥ ውስጥ እጩ ሆነናል

ድምፅ መስጠት ተጀምሯል🥰

https://www.tiktokcreativeawards.com/categories/17

Bruck zity - ብሩክ ዚቲ

29 Oct, 14:26


https://youtu.be/nbE_r9CKBuA

Bruck zity - ብሩክ ዚቲ

07 Oct, 09:21


6ኛው ዙር የተስፋ አዲስ ቤተሰቦች የደም ልገሳ መርሃግብር በጣት የሚቆጠሩ ጥቂት ቀናት ብቻ ነው የቀሩት ዝግጅ ናችሁ ቤተሰብ ???

ሁላችንም ጥቅምት 2 እና 3 በ 15 የሀገራችን ከተሞች እንዲሁም በሌሎች ከተሞች ባሉ የደም ባንኮች በመገኘት አብረን ደማችን እንለግሳለን። የእዚህ ሀገር አቀፍ የደም ልገሳ መርሃግብር አካል በመሆናችን ደስታ ይሰማናል። ከ1500 በላይ ሰዎች በዚህ ዙር አብረን ደም እንለግሳለን። ጥቅምት 2 እና 3 አይቀርም።

ኑ በደማች አዲስ ታሪክ እንስራ። በሚተካውን ደም የማይተካውን የሰው ልጅ ህይወት እናድን። ለካንሰር ታማሚ ህፃናት የነገን የማየት ተስፋ ምክንያት እንሁን ።


#ጥቅምት2እና3
#15የሀገራችንከተሞች
#የካንሰርታማሚህፃናት
#6ኛዙርየደምልገሳመርሃግብር
#ኑበደማችአዲስታሪክእንስራ

Bruck zity - ብሩክ ዚቲ

26 Sep, 12:23


ብሩክ ዚቲ ዲጂታል ማርኬቲንግ

ሙሉ የሶሻል ሚዲያ ማናጅመንት አገልግሎት

የቲቪና የራዲዮ ማስታወቂያ

ተደራሽነቶን ከእኛ ጋር ያስፉ
አብረን እንሰራለን
አብረን እናድጋለን

097 998 5657

Bruck zity - ብሩክ ዚቲ

10 Sep, 09:13


ከቁጥር አያጉድለን

Bruck zity - ብሩክ ዚቲ

08 Sep, 08:56


አዲስ አመት አዳዲስ አገልግሎቶች
ከብሩክ ዚቲ ዲጂታል አድቨርት

*ቲቪና ራድዮ ማስታወቂያ

*ሶሻል ሚዲያ ኮንተንት/ ማናጅመንት

*ኤቨንት ኦርጋናይዝ

*ጋዜጣዊ መግለጫ

*ሚዲያ ኤጀንት

*ብራድንግ

Bruck zity - ብሩክ ዚቲ

08 Sep, 08:56


Channel photo updated

Bruck zity - ብሩክ ዚቲ

17 Aug, 14:19


የላዩ አለልን🙏

Bruck zity - ብሩክ ዚቲ

19 Jun, 08:34


200,000 ገብተናል
ሁላችሁንም ከልብ አመሰግናለሁ

670,000   ቤተሰብ ባለው የቲክቶክ አካውንቴ
https://www.tiktok.com/@bruck_zity

200,000   ቤተሰብ ባለው የፌስቡክ ገፄ
https://www.facebook.com/zitybruck/

65,000   ቤተሰብ ባለው የኢንስታግራም አካውንቴ
https://www.instagram.com/bruckzity/

34,000   ቤተሰብ ባለው የዩትዩብ ቻናሌ ላይ
https://www.youtube.com/@bruckzity

ምርትና አገልግሎቶን በእነዚህ ብዙ ቤተሰብ ባላቸው የብሩክ ዚቲ ገፆች ላይ በማስተዋወቅ
ለሀገር ውስጥና ለውጪ ደንበኞች ተደራሽ ይሁኑ

ለበለጠ መረጃ በውስጥ መስመር
0979985657 ይደውሉ

Bruck zity - ብሩክ ዚቲ

21 May, 14:45


ፍትህ ያጣች ነብስ
ፍትህ ያጣ ቤተሰብ
ወንድሜ ባለችው የተደፈረቸው ባመነቸው የተካደቸው
የበሉት ባበሉት የኔ ባሉት ሰው የተበሉት እኚህ ምስኪን ቤተሰቦች
ፍትህን ፍለጋ ንበረት ሸጡ....... ፍርዱ ግን አንገት አስደፋቸው
አሁን ህዝብ ይስማን ህዝብ ይወቅልን ብለው
አደባባይ ላይ ወተዋል ድምፅ እንሁናቸው
ሙሉ ፕሮግራሙ እነሆ
https://www.youtube.com/watch?v=tpOMrBIiI7o
ደፍሯት እርቃኗን ቪዲዮ ቀርፆ ብር ካለመጣሽ እያለ
ህይወታቸው ምስቅልቅል ያወጣው ግለሰብ ከጎን ያለው ነው
እጄ ላይ ብዙ ማስረጃዎች አሉ
እኔ ከእውነት ጎን እቆማለሁ
በነገራችሁ ላይ ሰው ይስማልን የምትሉትን ታሪክ
ታሪኬን ለእናንተ በተሰኘው ፕሮግራሜ ላይ መቅረብ ትችላላችሁ

Bruck zity - ብሩክ ዚቲ

18 May, 05:00


https://youtu.be/tpOMrBIiI7o

Bruck zity - ብሩክ ዚቲ

16 May, 10:08


ጫማዎች እና ሰዎች ህመም እንዲሰማህ
ካዳረጉ ልክህ አይደሉምና ተዋቸው ይላል ብሂሉ

እኛ አትላንቲኮች ጋር ግን ይሄ አይሰራም
ሁሉ በዓይነት ሁሉ በመጠን ያገኛሉ

የቆዳ ምርቶች ማማ
አትላንቲክ ጫማ

አድራሻ
ቁ1: ሜክሲኮ ደብረ ወርቅ B12
ቁ2: ሳሪስ አደይ አበባ ተዋበች ሕንፃ


0963666646 ይደውሉ።
@atlantic_shoe

Bruck zity - ብሩክ ዚቲ

04 May, 19:59


ለኔም ሆነ ለቤተሰቤ ለምታሳዩን ፍቅር ከልብ አድርጌ አመሰግናችኋለሁ🙏

መልካም በዓል ይሁንላችሁ
እንወዳችኋለን

Zebra photo studio 🙏
አቦነሽ ዲዛይን🙏

ብሄር ሀይማኖት ሳንመርጥ ለሰው እናስባለን
ምክንያቱም ሰው ነን

ሰው ነን የምትሉ ተቀላቀሉ
https://t.me/sewnenn