ዘመድኩን በቀለ(ZemedkunBekele) (አድናቂዎች)

@zemedkunbekele12


ዘመድኩን በቀለ(ZemedkunBekele) (አድናቂዎች)

15 May, 22:35


እስከ ግንቦት 20 ድረስ ይህንን የቴሌግራም bot join ለሚሉ ሰዎች ጠቀም ያለ ብር የምንከፍል መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን👇👇
https://t.me/hulepay_official_bot?start=r05524808884

ዘመድኩን በቀለ(ZemedkunBekele) (አድናቂዎች)

26 Apr, 21:32


🔥ዛሬ የመጨረሻ ቀን ነው ቤተሰብ ቢያንስ ለ 10 ሰው ብትጋብዙ 30 ብር በቀላሉ ትሰራላችሁ ፍጠኑ 👇👇
https://t.me/hulepay_official_bot?start=r05524808884

ዘመድኩን በቀለ(ZemedkunBekele) (አድናቂዎች)

13 Feb, 12:17


"ርዕሰ አንቀጽ”

"…በዓድዋ 00 ሙዚየም ግርግርና የወከባ፣ አጀንዳ አውርቶአደር ዩቱዩበሮችን፣ አዝማሪዎችን፣ ፌስቡከሮችንና ቲክቶከሮችን አሰማርቶ አጨናብሮ፣ አደናግሮ፣ አዘናግቶ ሊያልፈው የነበረውን የጎጃም ዐማሮች፣ የመርአዊውን የኦሮሙማ ጭፍጨፋ በፈቃደ እግዚአብሔር በአጀንዳቸው ላይ ውኃ ከልሼ፣ ፀጉራቸውን እየነጩ፣ ምን ብናደርገው ይሻለናል በማለት ጠረጴዛቸውን እየደቁ በብስጭት ብግን እንዲሉ አድርገናል። ይሄ ይሄ ለእኔ ታላቅ ስኬቴ ነው።

"…እንደተለመደው አቢይ አመድ በሲአይኤ ምክር እንዲህ አይነት መጋለጥ ሲፈጠርበት በአልጋ ላይ የማይተኛት ሚስቱን ይዞ፣ ከሰው ለመደበቅ፣ ከጭንቀቱም ለመገላገል ወደ ክፍለ ሀገር ሄዷል። ለአሁኑ የተመረጠው ሱማሌ ክልል ነው። በዚያም በጭለማ በጅጅጋ ከተማ በእግሩ ሲዞር አምሽቷል። ሰላም ለመምሰልም ሲላላጥ ታይቷል። ይሄም አጀንዳ ከመሆን ፎርሿል።

"…የመርዓዊውን ጭፍጨፋ በመረጃ ቲቪ ካቀረብኩበት ሰዓት አንስቶ ከሀገር ውስጥ አንድም ክልል፣ አንድም ተቋም፣ ታዋቂ ግለሰቦች ጭምር ትንፍሽ ባይሉም ጎረቤት ሀገር ሶማሌዎች እና አንዳንድ ዓለምአቀፍ ሚዲያዎችም ነገሩን ሲዘግቡት ታይቷል። የዐማራውን ዝምታ ሳየው ግን ትግሬዋ ወያኔ፣ ኦሮሙማው፣ ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያምና አንዳርጋቸው ጽጌ "ዐማራ የሚባል ብሔር የለም" የሚሉት "ከምር ዐማራ የለምን?" እስክል አድርሶኛል።

"…ለማንኛውም ዛሬ መርዶ ነጋሪውና አስከሬን ቆጣሪው ኢሰማኮ በመርዓዊ ከተማ በዳንኤል ክብረት ምክር፣ በአቢይ አመድ ፊርማ፣ በብራኑ ጁላና በጀ/ል መሀመድ ተሰማ ትእዛዝ፣ በኮሎኔል እሸቱ አስፈጻሚነት፣ ለዓድዋ 00 ፕሮጀክት ሕንፃ ምረቃ ለሰይጣን ግብር መስዋእት ሆነው ስለታረዱት ምስኪን ዐማሮች ጭፍጨፋ እያቃረውም ቢሆን ዘግቧል።

"…በእውነት ይሄን ግፍ የሚበቀል ወንድ ደምመላሽ ዐማራ በቅርቡ እናይ ይሆን…?

ዘመድኩን በቀለ(ZemedkunBekele) (አድናቂዎች)

08 Jan, 19:27


ብርታት ሀይል እንደሚሰጥ ያዉቃሉ?ቻላናችንን በመቀላቀል እና ሼር በማድረግ በ @share251Bot ገንዘብ ያግኙ።

ዘመድኩን በቀለ(ZemedkunBekele) (አድናቂዎች)

25 Dec, 18:23


ምረጡ

ዘመድኩን በቀለ(ZemedkunBekele) (አድናቂዎች)

25 Dec, 18:11


ጦርነቱ እንዲቆም ትፈልጋላችሁ?

ዘመድኩን በቀለ(ZemedkunBekele) (አድናቂዎች)

03 Dec, 07:43


ይሞክሩ አሁን ያሸንፉ!

ዘመድኩን በቀለ(ZemedkunBekele) (አድናቂዎች)

19 Sep, 13:55


100% ይከፍላል አትጠራጠሩ 💥
በ ቴሌብር ነው የሚከፍላቹ
1 ሳምንት ነው የቀረው አሁኑኑ ቶሎ ጀምሩ 🕒
አልረፈደም እናንተም መስራት ትችላላቹ ይሄንን Bot ተጠቅማቹ ፍጠኑ  🔥

https://t.me/Share251_Inviting_Bot?start=MUzNV

አንድ ሰው ሲጋብዙ 3 ብር ይሰራሉ ።
🌟ይህ ሚቆየው እስከ መስከረም 15 ማታ 2 ሰአት ነው ።

Invite Fast 💨 To Make Fast Money
#EthioYs
#ድህነት_በቃ

ዘመድኩን በቀለ(ZemedkunBekele) (አድናቂዎች)

14 Sep, 08:17


ሼፉ ቁጥር ፩

"…ቀሲስ ነዋይ ግን ከምር በጣም ተሳስተሃልና ታረም። ደግሞም አትሟገተኝ። እኔ ቀደም ብዬ ከብፁዕነታቸው ስለተማርኩ ነው ሳልመን በሁለት ዓይነት ነው የሚሠራው ያልኩህ። አንተ እንጂ አንተ ካላወቅክ አላወቅኩም ይባላል እንጂ ስለ ምግብ አሠራር በዚህ መልኩ ልትከራከረኝ አይገባም። ቀሲስ ሱራፌል እንኳ አምሶሪ እኔ እንጀራ በሽሮ ብቻ ነው የማውቀው ማለቱ አቅሙን ዐውቆ ለመማር ዝግጁ መሆኑን ነው የሚያሳየው። ቀሲስ ሳሙኤል ድሮም የበሰለ መብላት እንጂ በምግብ አሠራር ላይ አልሟገትም ማለቱን ልታደንቅለት ይገባል። እናም ልብህን እልኸኛ አታድርግ፣ የምግብ አሠራር ለመማር እኮ እንደ እኔ በጣም ትእግስተኛ መሆንን ይጠይቃል። ከፈለግክ ቀሲስ ልዑልን ስለ እኔ ጠይቀው። ይነግርሃል።

"…ደግሞ ስለ ዋልድባ ቋርፍ የነገርኩህ ስለ አሜሪካ አባቶች አይደለም። አሜሪካ ቋርፍ ይበላ ቢባልስ ከየት መጥቶ ይበላል…? አንዳንዴ ሊብራል ዲሞክራት መሆን አለብን እንዴ? ብሎ ሱሬ የሚናገረው ባይገባኝም ሊብራል ግን ምድነው ቀሲስ? የሱሬ እንግሊዝኛ እኮ ለእኔ ከበድ፣ ጠጠር ነው የሚልብኝ።

"…ቀሲስ አሁን እኔ ልተኛ ነው። አንተ ጋር ግን ገና እየመሸ ስለሆነ የሰለሞን ዓሣን አሠራርን በደንብ ተመልከት። ከዚያ ነገ ስለ አበላሉ፣ ስለ አስተኛኘኩ፣ ስለ አፍ አከፋፈቱ፣ ስለ ገበታ ላይ ለምግብ እንደተራበ ሰው መስገብገቡ ከፈለግክ እንከራከራለን። ጳጳሳት በዚህ መልኩ ተስገብግበው ይበላሉ ወይ? አጎራረሳቸውስ እንደ ጎረምሳ መሆን አለበት ወይ? በአፋቸው፣ በጎንጫቸው ምግብ ሞልተው፣ እምጫ፣ እምጫ፣ እምጫ እያሉ እያኘኩ ማውራት ለተመልካች ይደብራል አይደብርም የሚለውን ነገ መከራከር እንችላለን። ዛሬ ግን የሰለሞን ዓሣ አሠራርን ልብ ብለህ ተመልከት። ከዳቤ እና ከቋርፍ ጋር ግን ማነጻፃሩ ነውር ይመስለኛል።

Guten Appetit.

ዘመድኩን በቀለ(ZemedkunBekele) (አድናቂዎች)

14 Sep, 08:17


ትእዛዝ ልሰጥ ነኝ…!

"…የሃገር መከላከያ ሠራዊት አባል ሆኖ… በግድም ይሁን በውድ ዐማራ ክልል ገብቶ ንፁሐንን ከቤት አውጥቶ የሚረሽን፣ የሚገድል፣ ሴቶችን አስገድዶ የሚደፍር፣ የእምነት ቦታዎችን የሚያራክስ ካገኛችሁ አትማሩት። አናቱን በርጥቁለት።

"…የመከላከያ ሠራዊት አባል ሆኖ፣ ወታደር ነውና የአለቆቹን ትእዛዝ ተቀብሎ ወደ ዐማራ ክልል ገብቶ፣ ከፋኖ ጋር መደበኛ ውጊያም ይሁን የሽምቅ ውጊያ ተዋግቶ፣ ቆስሎም ይሁን ሳይቆስል ቢማረክ፣ ሳይዋጋም ገና ከጅምሩ ኮብልሎ እጅ ቢሰጥ እንደ ትግሬ ነፃ አውጪ ጦር ወታደሩን መስደብ፣ መምታት፣ መንገላታት፣ ነውር ነው። ወንጀልም ነው። ኃጢአትም ነው። ምርኮኛ አቅም በፈቀደ መጠን ዓለምአቀፍ የምርኮኛ አያያዝን ሚኒልካዊ አያያያዝ መሆን አለበት። ይሄ ለድርድር የሚቀርብ ጉዳይ አይደለም።

"…ምርኮኛ አይመታም። አይሰደብም፣ አይዋረድም። ምንም ያህል ንዴት፣ ቁጣ ቢኖር አይደረግም። በዚህ ደግሞ ዐማራ አይታማም። የአባቱ ገዳይ ለእርቅ ከጠየቀው እጁን የማያነሳ፣ ጠላቱ ሽንት ቤት ወገቡን እየፈተሸ ሱሪ ያወለቀ ወንድ የማይነካ፣ የማይገድ ቅዱስ ሕዝብ ነው። ተጠንቀቁ። ምርኮኛው ለጓደኞቹም፣ ለቤተሰቦቹም የዐማራን ልዕልና፣ ቅድስና፣ ታላቅነት እንዲመሰክር አድርጉት።

"…ደፋሪ፣ ዘራፊ፣ ተሳዳቢ፣ ዘር ጨፍጫፊውን አረመኔ ግን አትታገሱት። ቆራርጣችሁ ሥጋውን ለኦሞራ ስጡት። ባለጌ ስድ አደግ ነውና አናቱን ብላችሁ አፍርሱት። በዚህ በአባባሌ ቅር የሚልህ ካለህ ግን በትህትና ራሴን ዝቅ አድርጌ እንዲህ እልሃለሁ…!

• በአናትህ ተተከል።

ዘመድኩን በቀለ(ZemedkunBekele) (አድናቂዎች)

14 Sep, 08:17


ደፈጣ…!

"…እንደ ደፈጣ አንጀት አርስ ነገር የለም ነው የሚሉት ፋኖዎቹ። "…ኔትወርክ ሲሠራ ደግሞ በደንብ እንጨምርልሃለን ነው የሚሉት።

"…ድርድር፣ ንግግር፣ ግርግር፣ ፉንፉን ብሎ ነገር የለም። ጃዊሳው ሥራ ላይ ነው። የገባው አይወጣም። አራት ኪሎ መደራሻው ነው። የዐማራ ሞትና ስደት የሚያበቃው 4ኪሎን ሲቆጣጠር ብቻ ይሆናል።

"…የአቢይ የኦነግ ወታደሮች በየቤቱ፣ በየመንገዱ ያገኙትን ሁሉ የዐማራን ወንድ በጭካኔ መግደል መጀመራቸው ዐማራ ሁሉ እንዲፋንን አድርጎታል። መከላከያ ሲያይ ደሙ የሚፈላ ዐማራ ነው የተፈጠረው።

"…ቀጥሎ ደግሞ የመከላከያን ጭካኔ አሳያችኋለሁ። ጠብቁኝ።

"…ድል ለዐማራ ፋኖ… !
"…ድል ለተጨቆነው ዐማራ…!

ዘመድኩን በቀለ(ZemedkunBekele) (አድናቂዎች)

14 Sep, 08:17


"…አረመኔው የኦሮሞ ብልጽግና ሆዬ በየማጎሪያ ካምፑ ሰብስቦ ያጎራቸው ዐማሮች በኮሌራ ወረርሽ መጠቃታቸው ተሰምቷል። ወረርሽኙ ከማጎሪያ ካምፖቹ ወጦ የኦሮሞንም ሕዝብ ሊያጠቃ ይችላል ብለው የሰጉ አባገዳዎች የዐማሮቹ መታሰር ሳያስጨንቃቸው በኮንሰንትሬሽን ካምፑ ከታጎሩት ዐማሮች የሚወጣው ወረርሽኝ በጊዜ መፍትሄ ካልተሰጠው ከፍተኛ ጉዳት ሊያደርስብን ይችላል በማለት በመስጋታቸው ምክንያት ለአፋኞቹ ልጆቻቸው ጥያቄ ማንሳታቸውም ተሰምቷል።

"…ከዓለምአቀፉ መንግሥታት መንደርም ይህቺ የኩሻውያን ነን ባዮቹ ኦሮሙማዎች ሴማውያን ተብለው በተፈረጁት የዐማራ ሕዝብ ላይ ልክ እንደ አይሁድ በኮንሰትሬሽን ካምፕ አስገብተው የማሰቃየቱ ነገር እንዳስደነገጣቸውና በነገሩም ላይ ምርመራ መጀመራቸውም በኦህዴድ ኦነግ ቤት ራሱን የቻለ አተት መልቀቅ መጀመሩም ተሰምቷል።

"…እስከአሁን የሞቱ፣ የተገደሉ፣ የተሰዉ ዐማሮች በቁጥር አለመታወቃቸውም ታውቋል። የአዳነች አበቤ አምቡላንሶች ግን ድምጽ ሳያሰሙ እስኪታክታቸው ህሙማንን እያመላለሱ እንደሆነም ተነግሯል። እኔ ግን እላለሁ ዐማራን በዘሩ አፍሶ አስሮ በራብ፣ በኮሌራ ወረርሽኝ መፍጀት ለኦሮሞ ምንም አይጠቅመውም አይበጃችሁምና በቶላ ፍቷቸው።

• ድል ለዐማራ ፋኖ…!
• ድል ለተገፋው ለዐማራ ፋኖ…!

ዘመድኩን በቀለ(ZemedkunBekele) (አድናቂዎች)

14 Sep, 08:17


"…አባቴ ፋኖ ይችላል ስልህ…!

"…ወያኔ ክፉ ናት። አንድ ቪድዮዋን እያየሁ ጭካኔው ከምን መጣ…? የተማረከ ወታደር እኮ አይደበደብም። አይወገርም። አይመታም። ያውም ሴት ምርኮኛ በማርያም እያለች የትግሬ ወታደሮች ሲቀጠቅጡ እገረም ነበር። (አሳየን ካላችሁኝ ለማሳየት ዝግጁ ነኝ)

"…ወደ ዛሬው ቪድዮው ስንመጣ በቀላሉ ከቻላችሁ ይሄን ቪድዮ ለምርኮኛ ብርሃኑ ጁላ እንድታደርሱልኝ ብቻ ነው የምጠይቃችሁ። ጁላ ሆይ ወዴት አለህ…? በሉልኝ። ታዲያ የዚህ ሁሉ ወታደር መሳሪያ ከነተተኳሹ ዐማራው ታጥቆታል። ባዶ እጃቸውን የነበሩም ተጨማሪ ብዙ ሚልዮን የዐማራ ፋኖዎች በብራኑ ጁላ ቸርነት ታጣቂ ሆነዋል። አመሰግንሻለች🙏🙏🙏

• ጃዊሳው ቀላል ይነዳቸዋል እንዴ…? 👏👏👏

ዘመድኩን በቀለ(ZemedkunBekele) (አድናቂዎች)

14 Sep, 08:17


"…እህሳ ጎዶኞቼ…? …እኔ በግልጽ ያው አጀንዳዬን እንደማልቀይር ቃሌን ሰጥቻለሁ። ይሄ ደም አፍሳሽ፣ ፀረ ዐማራ፣ ፀረ ኦርቶዶክስ፣ የትግሬ ዘር አጥፊ፣ በኦሮሞ ስም ሸቃይ ወንጀለኛ ቡድን ለፍርድ እስኪቀርብ ድረስ የማንንም አጀንዳ ላለመቀበል ወስኛለሁ።

• እንናንተስ…?