A+ Ethiopia @aplusethiopia Channel on Telegram

A+ Ethiopia

@aplusethiopia


ለተማሪዎች የተከፈተ ሚስጥራዊ ቻናል
ለበለጠ መረጃ @Aplus_info
https://telega.io/c/AplusEthiopia

A+ Ethiopia (Amharic)

በዚህ ጽሁፍ ውስጥ የA+ Ethiopia ቻናሎች ሚስጥራዊ እና ታሪክ እንዴት በአማርኛ ለተከፈተ ሁኔታ ከቄስ እና ትልቅ ታሪኩ ጋር እንዲሰጠን ይኖርብናል። A+ Ethiopia ቻናሉን በመጠቀም በአማርኛ ሲደርስ፣ የቴሌግራም እና ሌሎች የተማሪ ቡድንን በትክክል ያግቡ። ለማንኛውም ሰው በዚህ ትዕይት ሊሆን የሚፈልጉት ምልክታችን ያግኙ። A+ Ethiopia ቻናሉን በመሰረታዊ ኃላፊነት እና መሠረት እንዴት ለመከላከል በመጠቀም ለየትኛውም ቀን አሳየን። A+ Ethiopia ቻናሉን ለማንኛውም ሰው በአንድ ግዜ የሚጠቀሙ የስነ-ሕማም መግብትን ለመከላከል ይሰጣል።

A+ Ethiopia

14 Jan, 20:01


KittyVerse📣

ዛሬ አንድ ሚጠቅም ነገር ነው ይዤላችሁ የመጣሁት እሱም አንድ የሆነ Airdrop ነው እና በUSDT ነው የሚከፍላቹ ገና አዲስ ነው

invite friend አርጉ ቶሎ ቶሎ ብላቹ እናም በ10 friend 1$+ Withdraw ማረግ ትችላላችሁ እና እንደዚህ አይነት airdrop ብዙም የመቆየት እድል የላቸውም ለዚህ ደግሞ ፈጥናቹ ጀምሩት

Listing Date ምናምን ሚባል ነገር የለውም እዛው withdraw ማረግ ነው 💵
https://t.me/kittyverse_ai_bot/play?startapp=u5797175164

A+ Ethiopia

14 Jan, 19:49


Maybe የFee የምትሆናችሁ ነገር ከፈለጋችሁ✌️እቺን ሞክሯት ግን ምን ያህል ይቆያል የሚለው ስለማይታወቅ ሲያልቅ አልቋል ብዬ አሳውቃችኃለሁ😅✌️
አኔ ቅድም ጀምሬ 7$ 🤑🤑

0.1$ per friend✌️

https://t.me/kittyverse_ai_bot/play?startapp=u5797175164

A+ Ethiopia

14 Jan, 18:12


📖 Psychology final exam

🏢 University : AASTU

Year: 2015
━━━━━━━━━━━━━━━━━
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | 📚 JOIN : @AplusEthioipia
          JOIN :: @AplusEthioipia

A+ Ethiopia

14 Jan, 08:33


በነገራችን ላይ 99% የዩንቨርስቲ ተማሪ ችግረኛ ነው 😁

A+ Ethiopia

13 Jan, 12:57


የዛሬ ልፋታችሁ ነገ ይከፍላችኋል 🥰🥰

በቅርቡ ትልቅ ሽልማት አዘጋጃለሁ 🥰

A+ Ethiopia ጉዞ 50ሺ subscribers 🥰

አዲስ ቪዲዬ ይለቀቃል🥰 inclusive 🥰

A+ Ethiopia

13 Jan, 07:58


ማስታወቂያ ነው።

A+ Ethiopia

13 Jan, 07:44


እስቲ እናንተም Support አድርጉኝ ምን መሰላችሁ መምህሮቻችሁ የሚያስተምሩበትን Ppt ላኩልኝ

@Aplus_info ላይ እኔ ደግሞ ቻናሉ ላይ እለቀዋለሁ በዛውም ቪዲዬ እሰራበታለሁ😍😍

@Aplus_Info

A+ Ethiopia

12 Jan, 20:22


Entrepreneurship ለጠየቃችሁ😋😋

A+ Ethiopia

12 Jan, 19:57


ማስታወቂያ ነው አትንኩት

A+ Ethiopia

07 Jan, 20:45


እስቲ አንድ ነገር ተባበሩኝ የትኛውም በ Java ወይም በ Python የተሰራ project ካላችሁ በ @Aplus_Info ላኩልኝ

#developers
#classRip
#java
#python@AplusEthiopia

A+ Ethiopia

07 Jan, 20:16


የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት በ2017 ዓ.ም በመደበኛ ፕሮግራም ለሪሚዲያል ትምህርት ወደ ተቋሙ የተመደቡ ተማሪዎች ምዝገባ ጥር 19 እና 20/2017 ዓ.ም እንዲካሔድ ወስኗል።

©tikvahuniversity

A+ Ethiopia

07 Jan, 08:32


✝️ ለ ክርስትና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን

እንኳን ለጌታችን ለ ኢየሱስ ክርስቶስ የ ልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

መልካም በዓል ለሁላችንም ይሁን! by Semera university
Block 13 Dorm 46

A+ Ethiopia

07 Jan, 08:31


Jimma university
Block C
Dorm 47
Enkuan aderesachu

🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌺 መልካም 🌺🌻
🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@AplusEthiopia

A+ Ethiopia

07 Jan, 08:29


BDU selam campus harmony ህንፃ 106 እና 213 እንኩአን አደረሳችሁ
መልካም በአል😍
@AplusEthiopia

A+ Ethiopia

07 Jan, 08:29


ወላይታ ሶዶ ዮኒቨርስቲ የ Block 32 የዶርም 2 ተማሪዎች እንኳን አደረሰችው

A+ Ethiopia

07 Jan, 08:14


Gondar University
Teddy Campus
T=31 Dorm 203 እንኳን አደረሳቹ🎄🙌

@AplusEthiopia

A+ Ethiopia

07 Jan, 08:05


Injibara university block 2014
Dorm 72

A+ Ethiopia

07 Jan, 08:05


Arbaminch university chamo campus dorm 316 enkuwan aderesachu

A+ Ethiopia

07 Jan, 07:52


Btw ፍቅር በጣም አደገኛ በሽታ ነው ተጠንቀቁ

ዩንቨርስቲ ላይ ፍቅር ከሚይዛችሁ ታይፎይድ እና ታይፈስ ቢይዛችሁ ይሻላል
አሱ ቢያንስ በመድሀኒት ይለቃል😂

@AplusEthiopia

A+ Ethiopia

07 Jan, 07:50


ይቅርታ የ እንኳን አደረሳችሁ እንጂ የ አፈቅርሻለሁ መልእክት አንልክም😂
@Aplus_Info

A+ Ethiopia

07 Jan, 07:49


እስመ ኣልቦ ነገር ዘይሳኣኖ ለእግዚአብሔር
Mekelle university
Block ➡️05
dorm➡️64
ያላችሉ ልጆች 😍

🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌺 መልካም 🌺🌻
🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

@AplusEthiopia

A+ Ethiopia

07 Jan, 07:41


Jimma univercity
dorm 30 enkuan
እንኳን አደረሳችሁ 🥰🥰

🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌺 መልካም 🌺🌻
🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@AplusEthiopia

A+ Ethiopia

07 Jan, 07:14


መቀሌ ዩንቨርስቲ ማለትም

block ➡️ 05
Dormitory ➡️ 64

የምትገኙ የዶርም ልጆች እንኳን አደረሳችሁ 🥰🥰 ተብላችኋል

@AplusEthiopia

A+ Ethiopia

07 Jan, 06:02


ለምን የሆነ ጨዋታ አንጫወትም የዶርም ልጆች ፎቶ ከእንኳን አደረሳችሁ መልእክት ጋር በ @Aplus_info ላኩልኝ እኔ ልፓስተው ለ ፍቅረኛችሁም ይቻላል 🥰
ወይም ደግሞ የዶርም ቁጥር ከነ block ቁጥር ከነ ዩንቨርስቲው ላኩልኝ 😂😂

A+ Ethiopia

07 Jan, 05:57


ለ በዓል እኛ family ጋ ከምንሄድ ለምን
እነሱ እኛጋ መተው አያከብሩም


እንደ ሃሳብ 🙌

@AplusEthiopia 🥴

A+ Ethiopia

07 Jan, 05:56


በአልን እንደኔ በስራ ለምታሳልፍ 🥂🥂🥂 ቺርስ

A+ Ethiopia

07 Jan, 03:55


''ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።"
  ሉቃስ 2፥11

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

☺️☺️🥰

A+ Ethiopia

06 Jan, 19:10


ስታርት በሉት ከዛም ቶን ብሎክቼይን ላይ እስከዛሬ የተጠቀማቹትን ደምሮ የራሱን ሲግማ ቶክን ይሰጣቹሃል

1. Start በሉት
2. ከዛም ቶንኪፐር በደንብ የተጠቀማቹበትን ዋሌት ኮኔክት አድርጉ
3. ከዛም የሚሰጣቹን ኋላ ላይ ሊስት ሲደረግ ገንዘብ ታገኙበታላቹ 🫡

Tap tap የለው ምንም ፕሮሰስም ኢንቨስትመንትም የለውም ኮኔክት አድርጋቹ ሊስት ሲደረግ መቀበል ብቻ

https://t.me/sigmatonbot/app?startapp=ref_2nvhkzg

A+ Ethiopia

05 Jan, 19:40


ለገና መዋያ 😂😂

100% የተረጋገጠ ነው።
አሁንም አረፈደም አሁኑኑ ጀምሩት

http://t.me/FarmUSDT2025_bot?start=ref-5797175164

http://t.me/FarmUSDT2025_bot?start=ref-5797175164

A+ Ethiopia

05 Jan, 13:48


ይሄው በድጋሜ አውጥቻለሁ🤑🤑

ያልጀመራችሁ ጀምሩ

በደንብ ከሰራችሁ ለበአል መዋያ ይሆናል😂

http://t.me/FarmUSDT2025_bot?start=ref-5797175164

A+ Ethiopia

05 Jan, 13:43


ለሴቶች የሚከፍል App🤑

ይሄ ዛሬም ተቀብያለሁ

https://aaaonline.info/MpQ8pb

https://aaaonline.info/MpQ8pb

A+ Ethiopia

05 Jan, 12:40


SIGMA Bot 🔥

🤑 Reward የሚሰጣቹ Ton ላይ ባደረጋቹት Transaction መጠን ነው

በዚ ሊንክ ግቡ⤵️
https://t.me/sigmatonbot/app?startapp=ref_2nvhkzg

➡️ Start Bot
➡️ Complete All Task
➡️ Connect Active Ton Wallet

Multi አሪፍ Ton Transaction ያለውን Wallet እያገናኛቹ ስሩ 🤘

A+ Ethiopia

05 Jan, 11:34


Today’s words of the day Let’s learn how to say No politely and professionally.

1. Decline : To politely say no to something. ( በትህትና አንድን ነገር እምቢ ለማለት)
- Example:I appreciate the offer, but I have to decline.

2. Regretfully : To say no with sadness or apology. (በትሕትና ውይም በቅሬታ እምቢ ለማለት እንጠቀመዋለን)
- Example:Regretfully, I can’t attend the event.

3. Pass : To politely say you’re not interested. (ወደ ዝርዝሮች ሳይገቡ ፍላጎት እንደሌለን ለመግለፅ ቀላል መንገድ)
- Example:Thanks, but I’ll pass this time.

4. Unfortunately : A kind way to say no when something isn’t possible. (አንድ ነገር ማድረግ እንደማትችል ለመግለዕ ቀጥተኛ መንገድ)
- Example:Unfortunately, I can’t join right now.

5. Unable : A polite way to explain you can’t do something. (አንድ ነገር ማድረግ እንደማትችል ለማስረዳት)
- Example:I’m unable to help at the moment, but I appreciate you asking.

A+ Ethiopia

05 Jan, 10:44


ማስታወቂያ ነው

A+ Ethiopia

05 Jan, 10:43


Here's a highly reliable online part-time job platform that I would like to recommend to you: BTT.

BTT is one of the largest advertising networks globally and is currently recruiting online part-time employees in Ethiopia.

No academic qualifications or work experience are required, and you can easily start earning money with just a smartphone. By downloading the designated app and increasing the download rate of other companies, you can earn lucrative referral fees.

💸 Daily income up to 4,000 ETB
📱Simple operation, only 15-20 minutes per day
Free without any investment
📈 Provides exclusive training to help you

If you are interested in this opportunity
please click the BTT official channel to contact customer service:
https://t.me/+m3MuTte-WoAwNDZl

A+ Ethiopia

04 Jan, 21:02


በ task ብቻ ለሙከራ ያወጣሁት ገብቶልኛል 👌

start now -
http://t.me/FarmUSDT2025_bot?start=ref-5797175164

A+ Ethiopia

04 Jan, 21:01


💵መክፈሉ 100% የተረጋገጠ አዲስ airdrop ላስተዋውቃችሁ

🔹ስሙ farm usdt ይባላል
🔹per refer 0.3usdt ይከፍላል
🔹ገና አዲስ bot ስለሆነ በ task ብቻ 2$ ይሰጣል (280ብር)

አሰራሩ🔻
🔹Start ብላችሁት ሁሉንም ቻናሎች መቀላቀል
🔸ከዛም check የሚለውን መንካት

መሉ ማብራሪያ ከላይ ፎቶው ለይ👆

ይሄን ቦት እስካሁን ያልጀመራችሁ በዚህ ሊንክ ጀምሩት ➡️ http://t.me/FarmUSDT2025_bot?start=ref-5797175164

A+ Ethiopia

04 Jan, 18:36


ይሄው ዛሬም ተቀብያለሁ በቀላሉ ጌም በመጫን Application Download በማድረግ ብቻ ነው በጣም ቀላል ነው🤑

https://mcrypto.info/?uid=h9SUNYCh3y

A+ Ethiopia

04 Jan, 13:17


ፍጠኑ በ 24 አንዴ ብቻ🤑

https://t.me/MemeFiMining_Bot?start=ref_981537
Come and form your team and make money together!

A+ Ethiopia

03 Jan, 03:34


ምቾት ጠላቴ ነው!

ምቾት ሲሰማኝ  ከ ዓላማዬ የሚያደርሰኝን መስመር በተሰማኝ የምቾት ልክ እየተንሸራተትሁ እርቀዋለሁ...

ምቾት ሲሰማኝ... እየጠፋሁ ነው... በ እርግጥም ቆም ብየ እራሴን ልፈትሽ ይገባል...

እንዲያውም....ምቾት-ምቾች ሊሰጠኝ አይገባም- ያጠፋኛል'ና...
.
.
.
ይሄንንም አውቃለሁ በምቾት ውስጥ ሁኖ ስኬት እንደሌለ።

A+ Ethiopia

01 Jan, 15:31


ይከፍላል ግን ውሸት ነው🥶
ብዙ የዩንቨርስቲ ተማሪዎች ስለዚህ website እየጠየቃችሁኝ ነበር ነገር ግን ባጣራሁት መሰረት ልክ እንደ ፊያስ እንደ VGM ነው እና ተጠንቀቁ
ምንም አይነት ብር ገቢ እንዳታደርጉ ተጠንቀቁ 🙏🙏🙏

https://kuka.cyou/#/pages/public/reg?invter=Q18G71D44

A+ Ethiopia

01 Jan, 06:15


አልፀፀትም

ደራሲ:- ጃዋር መሐመድ
የገጽ ብዛት:- 433
ይዘት:- ግለ ታሪክ ( ልዩ ዘገባ )


Shared by nova'

A+ Ethiopia

31 Dec, 20:13


ይሄ website 1 ሰው ስትጋብዙ 5 br ይከፍላል ግን አደራ investment እንዳሰሩ🤑
https://kuka.cyou/#/pages/public/reg?invter=Q18G71D44

A+ Ethiopia

31 Dec, 09:15


አዚህ Application ላይ ልክ እንደዚህ 2900 ስደርሱ 0.3$ 9700 ስደርሱ 1$ በቀላሉ መስራት ትችላላችሁ በጣም ቀላል ነው ።
ከእናንተ የሚጠበቀው በቀን 10-20 ደቂቃ ብቻ ነው 🤑

App- https://mcrypto.info/?uid=h9SUNYCh3y

🤑 viral ሳይወጣ ፍጠኑ🤑

A+ Ethiopia

31 Dec, 08:01


Here's a highly reliable online part-time job platform that I would like to recommend to you: BTT.

BTT is one of the largest advertising networks globally and is currently recruiting online part-time employees in Ethiopia.

No academic qualifications or work experience are required, and you can easily start earning money with just a smartphone. By downloading the designated app and increasing the download rate of other companies, you can earn lucrative referral fees.

💸 Daily income up to 4,000 ETB
📱Simple operation, only 15-20 minutes per day
Free without any investment
📈 Provides exclusive training to help you

If you are interested in this opportunity
please click the BTT official channel to contact customer service:
https://t.me/+m3MuTte-WoAwNDZl

A+ Ethiopia

27 Dec, 17:18


#FunFact

' ፕሮክተር ' የ ዶርም ተቆጣጣሪ እንጂ 'የሚገዛ ነገር ' እንዳልሆነ የ ኢትዮጵያ ወላጆች ቢያውቁ የ አብዛኞቹ የ ግቢ ተማሪዎች ሂወት ይመሰቃቀል ነበር.....😅

A+ Ethiopia

26 Dec, 22:55


🎯 Geography power point

━━━━━━━━━━━━━━

━━━━━━━━━━━━━━━

📢Share with your friends

      👉👉👉👉👉

@AplusEthiopia

A+ Ethiopia

26 Dec, 22:43


ዳታቤዝ ለጠየቃችሁኝ

A+ Ethiopia

26 Dec, 17:25


Gonder University

History Final Exam


▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⚡️የትምህርት ሕይወታችሁ ከእኛ ጋር ብሩህ ነወ።⚡️
                ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
               👀

@AplusEthiopia

A+ Ethiopia

06 Dec, 18:04


📔 Hurley  - A concise introduction To logic

💡 11th edition

📚 እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆኑ ኖቶች እና ጥያቄዎች ያሉት የ Logic and Critical Thinking አጋዥ መፅሀፍ ሲሆን የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ውጤት እንዲሰቅሉ የሚረዳ መፅሀፍ ነው።

እዚህ ላይ ያሉትን የሁሉንም ጥያቄዎች መልስ የያዘ PDF ነገ እናጋራቿለን::


@aplusEthiopia ✔️

A+ Ethiopia

06 Dec, 18:04


#logic@AplusEthiopia

A+ Ethiopia

06 Dec, 04:12


የምትችለውን ሁሉ አድርግ!

ሁልጊዜም ምርጫህ ህይወትህን ይወስነዋል፤ ዛሬ የምትወስነው እያንዳንዱ ውሳኔ ውጤቱን የሚያሳይህ ነገ ነው።

በአጭሩ ➡️ ምርጥ ጥረት = ምርጥ ውጤት

🖱ትምህርት የዚህ አለም መጨረሻ አይደለም! ግን ጊዜህን ሰጥተህ እየተማርክ እስከሆነ ድረስ በደምብ ተማር! በየቀኑ ካንተ የሚጠበቀውን ጥረት ካደረክ ራስህንና የሚወዱህን ሁሉ ማስደሰት ትችላለህ።

🕊መልካም ውሎ 🤗

A+ Ethiopia

05 Dec, 17:30


ነገ መፍትሄውን በሰፊው እናወራለን
32 ግን ግድ ነው🤑

A+ Ethiopia

05 Dec, 17:29


ይሄንንም ተመልከቱ😘

A+ Ethiopia

05 Dec, 17:29


ይሄን ተመልከቱ በዚህ ወር ያጋጠመኝን😁

A+ Ethiopia

05 Dec, 17:28


እሺ የአብዛኞቻችሁን ችግር አይቻለሁ በቅርቡ መፍትሄ እነግራችኋለሁ 🤑

A+ Ethiopia

30 Nov, 05:06


🌞 ሰላም A+ ቤተሰብዎች! 🌞
ዛሬ በ5 አዳዲስ ቃላት እንጀምር! 💡

1️⃣ Gratitude– Being thankful.(ምስጋና- የማመስገን ስሜት)
Example:I showed gratitude to my friend.🙏

2️⃣ Perseverance– Never giving up. (ጽናት -ነገሮች ከባድ ቢሆኑም እንኳ ተስፋ አትቁረጥ)
Example:He showed perseverance in the race.💪

3️⃣ Optimism – Staying positive. (አዎንታዊነት -ሁልጊዜ ጥሩ ነገርን ተስፋ በማድረግ እና )
Example: Her optimism inspired the team.🌟

4️⃣ Compassion– Caring for others. ( ርኅራኄ - ስለሌሎች ስሜት መጨነቅ እና እነርሱን ለመርዳት መፈለግ)
Example: She showed compassion by helping.❤️

5️⃣ Ambition– Strong desire to achieve. (ምኞት - ለማሳካት ጠንካራ ፍላጎት)
Example:His ambition is to be successful.🚀

💬 @AplusEthiopia

A+ Ethiopia

30 Nov, 05:04


😁የዛሬን አያድርገውና በደርግ ጊዜ ሎተሪ እንደዚህ ነበር🤧
የተመቻችሁን የዕጣ ቁጥር Comment ላይ አስቀምጡ።😁
Enjoy the rest of the day!✌️

Share with your  Friends
 @AplusEthiopia

A+ Ethiopia

29 Nov, 07:23


Dot coin ኦች bot አቸው Blue Tick ማግኘቱን ያሳወቁ ሲሆን በቅርቡም ሊስት የሚደረግበትን top exchange እንደሚያሳውቁ ተናግረዋል!

ስንት ሰርታችኋል?
https://t.me/dotcoin_bot?start=r_5797175164

A+ Ethiopia

28 Nov, 06:10


We are recruiting founding partners🤝Earn money at home, automatic income💰Register to receive 50Br💰Daily income up to 30,000Br❗️❗️💰Limited places, join now👉  https://t.me/nvda001

A+ Ethiopia

26 Nov, 19:04


ℍ𝕀𝕊𝕋𝕆ℝ𝕐😎

ምርጥ ppt አለው👌

በደምብ አጥኑ History A+😎


𝚛𝚊𝚒𝚜𝚎 𝚜𝚘𝚖𝚎 𝚛𝚎𝚊𝚌𝚝𝚒𝚘𝚗𝚜👍

A+ Ethiopia

24 Nov, 23:06


እመኑኝ ዛሬ እንቅልፍ ማጣታችሁ ነገ ይክሳችኋል👑
#Trader🤑 #Progrmer

A+ Ethiopia

24 Nov, 23:04


Hey Fam! 😊

1. "Don’t count your chickens before they hatch. 🐣"

Meaning: Don't assume things will work out. Wait for it! (ገና ባልተከሰቱ ነገሮች ላይ ተመስርተህ በጣም አትደሰት ወይም እቅድ አውጣ)

2. "Actions speak louder than words. 💪"

Meaning: Show, don't just talk! 🗣️(ከምትናገረው ይልቅ የምትሰራው ተግባር የበለጠ አስፈላጊ ነው።)

3. "The early bird catches the worm. 🌅🐦"

Meaning: Wake up early, grab the prize! 🏆(ቀድመህ ከጀመርክ ወይም በጠዋት ብትነሱ የበለጠ ስኬታማ ትሆናለህ።)


4. "You can’t judge a book by its cover. 📚"

Meaning: Looks can be deceiving! (ሰዎችን ወይም ነገሮችን በውጪ በምታዩት ሁኔታ ብቻ አትፍረዱ::)


5. "When in Rome, do as the Romans do. 🏛️"

Meaning: Follow the local vibe! ✌️(አዲስ ቦታ ወይም አካባቢ ስትሆን ከአካባቢው ልማዶች፣ ወጎች እና ባህሪያት ጋር መላመድ አለብህ ማለት ነው።)

A+ Ethiopia

24 Nov, 14:35


We are recruiting founding partners🤝Earn money at home, automatic income💰Register to receive 50Br💰Daily income up to 30,000Br❗️❗️💰Limited places, join now👉  https://tglink.io/33aa8486c035

A+ Ethiopia

23 Nov, 18:43


ሙስሊም እህትና ወንድሞቼ

ምናልባት Confirmed ይሁን አይሁን ባላቅም ዛሬ ባገኘሁት የቴሌግራም Mini app ላይ ፀሎት ስታረጉ የምትቆጥሩበትን መቁጠሪያ አይነት ወደላይ Swap ስታደርጉ ጥቋቁሮቹ ነገሮች Point ይሰጣሉ ...የሆነ Point ከሰበሰባችሁ በኋላ በየመሃሉ ALLAH, ASH-SHAHID... የሚሉ ፅሁፎችን ያመጣል...እስኪ Check አድርጉት ምናልባት እንደ islamic coin አሪፍ Token ይሆን እንዴ?

እምነቴ ባይሆንም Conceptu ተመችቶኛል ቀሪውን ነገር ቼክ አድርጉትና ንገሩኝ...
https://t.me/TassbeehBot/miniapp?startapp=5797175164

A+ Ethiopia

23 Nov, 07:11


በቅርቡ Major እና Blum ላይ ለመሸጥ Ton ያስፈልጋችኋል ስለዚህ Free Ton የሚሰጥ bot ከፈለጋችሁ

https://t.me/the_capybara_meme_bot/start?startapp=23eccb9c0feb6c5647931a15e87f5f83

A+ Ethiopia

21 Nov, 20:16


❗️ዘረኝነት ጥንብ ናት ተዋት - ረሱል (ሰ ዐ ወ)

A+ Ethiopia

21 Nov, 12:09


ማስታወቂያ ነው

A+ Ethiopia

21 Nov, 12:09


🌟Join our cryptocurrency community now and get 50 USDT registration experience for free!
🌟Limited time benefits, seize the opportunity!
🌟We will share the latest and most accurate cryptocurrency market trends and investment advice with you every day to help you easily grasp investment opportunities. There
🌟are rich professional exchanges and practical sharing in the exclusive community group, providing you with one-stop cryptocurrency investment support. Hurry up! The number of places is limited, join and enjoy the benefits!
🔗https://lihi.cc/Ubwrc
Click the link to join the community and receive 50 USDT registration experience!

A+ Ethiopia

21 Nov, 06:28


Hello A+ Fam! How are you doing?
Let’s check out these 5 words of the day:

1. Resilient 💪 – Able to recover quickly from difficulties.
(ችግሮች የመቋቋም ችሎታ ከእንቅፋቶች ወይም ፈተናዎች በፍጥነት የማገገም ችሎታ ነው።)


2. Eloquent 📝 – Fluent and persuasive in speaking or writing.
(አንደበተ ርቱዕ ማለት ግልጽ፣ አሳማኝ እና ገላጭ በሆነ መንገድ መናገር ወይም መጻፍ መቻል ማለት ነው)


3. Vibrant 🌈 – Full of energy, life, or color.
(ንቁ ማለትም ጉልበት፣ ህይወት እና ቀለም የተሞላ ነገርን ይገልጻል)


4. Meticulous 🔍 – Showing great attention to detail; very careful and precise.
(በጥንቃቄ ማለት ለዝርዝር ትኩረት መስጠት; በምታደርጉት ነገር ሁሉ በጣም ጠንቃቃ እና ትክክለኛ መሆን)


5. Empathy 🤝 – The ability to understand and share the feelings of another.
(ርህራሄ ማለት የሌላውን ሰው ስሜት የመረዳት)

እነዚህን ቃላት በየቀኑ ተለማመዱ📚፣ ጮክ ብላቹ ለመናገር ሞክሩ🗣️ እና በንግግራቹ ውስጥ ይጠቀሙባቸው💬

A+ Ethiopia

19 Nov, 12:11


የዩኒቨርሲቲ መምህራንን ለመፈተን እየተዘጋጀሁ ነው ሲል ትምህርት ሚኒስቴር ተናገረ‼️

ትምህርት ሚኒስቴር ባሻሻለው ስርዓተ ትምህርት መሠረት የመውጫ ፈተና በሚል ለቅድመ ምረቃ ተማሪዎች ሀገር አቀፍ ፈተና መስጠት መጀመሩ ይታወቃል።

በዚህ መመዘኛም የማለፊያ ውጤት ሳያመጡ የሚቀሩ #ተመራቂ_ተማሪዎች ቁጥርም ጥቂት የሚባል አይደለም።

ይህንን ተከትሎም ብዙዎች መጀመሪያ መመዘን ያለበት መምህሩ ነው፤ ተፈትኖ ብቃቱ በታወቀ #መምህር የተማረን ተማሪ ነው መፈተን የሚገባው ሲሉ ይደመጣሉ።

ሸገር ራዲዮ ይህንን ጥያቄ ለትምህርት ሚኒስቴር አቅርቦ፤ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚያስተምሩ መምህራንን ብቃት ለመመዘንም ፈተና ሊፈትናቸዉ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ሰምቷል።

ይህንን የነገሩን በሚኒስቴሩ የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አገልግሎት ዳይሬክተር የሆኑት እዮብ አየነው(ዶ/ር ) ናቸው።

‘’የመምህራን ፈተና ከዚህ በፊት በአንደኛ ደረጃ በሚያስተምሩት ላይ ተሞክሮ ነበረ በመሆኑም አልተጀመረም ማለት አይቻልም’’ ያሉት ዳይሬክተሩ አሁን ግን የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምህራንን ለመፈተን ዝግጅት እየተደረገ እንደሆነ አስረድተዋል።

ዝግጅቱ እንዳለቀ በዚህ ዓመት ወይም በቀጣዩ 2018 ዓመት ለ #ከፍተኛ_የትምህርት_ተቋማት_መመህራን ፈተና መሰጠት ይጀምራል ብለዋል።

እስካሁን ባለው ስርአት የዩኒቨርስቲ መምህራን ማስተማር ከመጀመራቸው በፊት ያለው አንድ ዓመት፤ እንዴት ማስተማር እንዳለባቸው በተለያዩ ዘዴዎች ትምህርት እንዲያገኙ ይደረጋሉ ሲሉ ተናግረዋል። 
ነገር ግን ይህ በቂ ስላልሆነ ማሻሻያ የሚያስፈልገው ነው ብለዋል።
#ሸገርኤፍም #MoE

A+ Ethiopia

17 Nov, 19:57


በእንግሊዘኛ አለመስማማታቹን ለመግለፅ እነዚህን አማራጮች ተጠቀሙ:

- I don't think so.

- I am not sure about that.

- I beg to differ.

- I am afraid I don't agree.

- I totally disagree. (ይሄ ጠንከር ይላል )

የትኛው እንደተመቻችሁ ኮመንት ስር አስቀምጡልኝ

A+ Ethiopia

17 Nov, 19:57


ስላገኘሁህ ደስ ብሎኛል ለማለት ሁሌ - nice to meet you ከምትሉ እነዚህንም አማራጮች ተጠቀሙ:

- It's a pleasure to meet you.

- Great meeting you.

- It's wonderful to meet you.

- Glad to meet you.

የትኛው እንደተመቻችሁ ኮመንት ስር አስቀምጡልኝ

A+ Ethiopia

17 Nov, 19:57


ሬስቶራንት/ሆቴል ውስጥ ምግብ በ እንግሊዘኛ ስታዙ ከስር ያሉትን አማራጮች ተጠቀሙ:

- Hi, I would like doro wet, please?

- Can I have tibs and a side of salad, please?

- Can I get shiro, please?

- I want kitfo with aome ayib, please?


የትኛው እንደተመቻችሁ ኮመንት ስር አስቀምጡልኝ

A+ Ethiopia

17 Nov, 19:57


Sweet dreams family,

የነገ ሰው ይበለን ደና እደሩልኝ 🫡

A+ Ethiopia

15 Nov, 07:32


ይሄ Airdrop ለ computer science ለ software Engineering ለ IT ተማሪዎች በጣም አሪፍ ነው ምክንያቱም Internet 24 ሰአት ስለምታገኙ👌

A+ Ethiopia

15 Nov, 07:30


Don't miss the airdrop


🩸 New Airdrop: #Nodepay
🏆 Winner's: for all valid Participants
💰 Tasks Bonus: +600
#Nodepay points.
👥 Per Refer: 100
#Nodepay points.

🎁 Airdrop Link:  https://app.nodepay.ai/register?ref=0yWWic6zv6haH8v

1-)Create New account with kiwi browser and verify email.
- bonus code:

0yWWic6zv6haH8v

2-)Contact X twitter and discord .
3-)add nodepay extension to your browser.
4-)Leave the browser open in the background of the phone, to earn more points.
Done


Reminder: We hunt free airdrops and do not pay any commission, pay close attention, and do not link your wallet to any untrusted site.

A+ Ethiopia

15 Nov, 06:01


👩‍🏫 ሰሞኑን ወደ ግቢ የሚገቡ ተማሪዎች ያሉበት ሁኔታ

🗣️ሸኙኝ ልሂድበት🚶🏃
        ይዘጋጅልኝ ሻንጣዬ🎒👕👔🕶️🧣👖

A+ Ethiopia

10 Nov, 18:17


ቴሌግራም ቻናላችን ከአጓጊ ሽልማቶች ጋር…!! (ከጥቅምት 27 እስከ ህዳር 11 ቀን 2017 ዓ.ም )

አሁኑኑ የቴሌግራም ቻናላችንን https://t.me/global_bank_referral_bot?start=5797175164 ለወዳጅ ዘመድና ጓደኛዎ በማጋራት ላፕቶፕ ኮምፒውተር፣ ስማርት ሞባይል ቀፎና የገንዘብ ሽልማቶች ያሸንፉ፡፡

የውድድሩን ደንብና ሁኔታዎች ለማግኘት ቀጣዩን ሊንክ ይጫኑ:
ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ናቸው፡፡

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን
#BankInEthiopia #competition #Telegram #globalankethiopia

A+ Ethiopia

09 Nov, 05:42


🎓እስካሁን ለ2017 ለመጀመርያ ዓመት የፍሬሽማን ተማሪዎቻቸው ጥሪ ያደረጉ እና የተቀበሉ ዩንቨርስቲዎች ዝርዝር

1.AAU
2.ASTU
3.AASTU
4.Salale university➡️ጥቅምት 21 እና 22/2017
5.Kabridar university ➡️ጥቅምት 25,26/2017
6.Mizan Tepi university➡️ህዳር 2 እና 3/2017
7.Hawassa University➡️ህዳር 9 እና 10/2017
8.Haramaya University➡️ህዳር 9,10,11/2017
9. Raya University➡️ህዳር 2 እና 3/2017 #ተራዝሟል
10.Oda Bultum University➡️ህዳር 4,5/2017
11.Jigjiga University➡️ህዳር 4 እና 5/2017
12.Kotebe University➡️ህዳር 4 እና 5/2017
.
13,ambo university 🌠ህዳር 9 እና 10/2017
.14,aksum university🌠ህዳር 9 እና 10/2017
15፡wallaga university 🌠ህዳር 4 እና 5/ 2017
16,woldia university 🌠ህዳር 18 እና 19/2017
17,borana university 🌠ህዳር 12 እና 13/2017
18,Wsu🌠🌠🌠🌠🌠🌠ህዳር 9 እና 10/2017
19፡#ድሬደዋ university ህዳር 16 እና 17/2017
20.........Loading                                                                                                            
                                              
21.......T...loading


🌠22__42


A+ Ethiopia

08 Nov, 19:35


PAWS ላይ 1000 የሚሰጥ አዲስ Task መቷል ታስኩ የሚቆየው ለ 24 ሰአት ብቻ ነው በቶሎ አጠናቁ

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=Dfgkdpzv

A+ Ethiopia

08 Nov, 06:05


ማስታወቂያ ነው አትንኩት

A+ Ethiopia

08 Nov, 06:00


The latest quantum mining platform will be launched in 2024! Easily earn 58,000 USDT every day!Withdrawals will be automatically added within 1-3 minutes
Valid invitations to subordinate users can immediately receive 2USDT rewards, the more you invite, the more you get
Click here to join the channel and start making money👉: https://t.me/+V2UIQqrEBacyOTU5
Click here to join the channel and start making money👉: https://t.me/+V2UIQqrEBacyOTU5
Click here to join the channel and start making money👉
https://lowesvip.cc/#/register?i=729495

A+ Ethiopia

08 Nov, 03:09


🌱በአሁኑ ወር List ይደረጋል የተባለው seed airdrop ምን ያህሎቻችሁ ጀምራችኋል?

20 ሚሊዮን Supply cap ስላለው በእርግጠኝነት ትንሽ Tokens ትልቅ value አላቸው።

🛒በተጨማሪም በ Binance list እንደሚደረግ ተረጋግጧል

የተወሰኑ ጊዜዎች ስለቀረው ያልጀመራችሁ ጀምሩ👇

http://t.me/seed_coin_bot/app?startapp=7732209987

A+ Ethiopia

06 Nov, 18:05


📔 Hurley  - A concise introduction To logic

💡 11th edition

📚 እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆኑ ኖቶች እና ጥያቄዎች ያሉት የ Logic and Critical Thinking አጋዥ መፅሀፍ ሲሆን የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ውጤት እንዲሰቅሉ የሚረዳ መፅሀፍ ነው።

እዚህ ላይ ያሉትን የሁሉንም ጥያቄዎች መልስ የያዘ PDF ነገ እናጋራቿለን::


@aplusEthiopia ✔️

A+ Ethiopia

06 Nov, 15:24


🧠 ምክር ላይ ብዙ ባልሆንም እንዴት እናጥና ለምትሉኝ ግን Albert Einstein በአንድ ወቅት ያለውን ነገር ልንገራችሁ። "አንድን ነገር አንብበህ ስለዛ ነገር ምንም ለማያውቅ ሰው Complex የነበረውን ሀሳብ በቀላሉ እንዲገባው አርገህ ማስረዳት ካልቻልክ አንተ ራሱ አልገባህም ማለት ነው"

ይሄ በትክክል የማምንበት ነገር ነው። ከድሮ ጀምሮ ምንም ነገር ካነበብኩ በኋላ ( ጋዜጣ ራሱ ቢሆን 😊) አጠገቤ የሆነ ሰው እንዳለ እያሰብኩ ገባኝ ብዬ ያሰብኩትን አስረዳዋለሁ። ከዛ ያልገቡኝ ነገሮች ካሉ የሆነ ቦታ ላይ ማስረዳት ሲያቅተኝ ያ ቦታ ላይ ተመልሼ ወደ ማንበብ እመለሳለሁ። ልክ ሙሉ ለሙሉ ሀሳቡን ልረሳው በማልችለው በጣም ቀላል በሆነ ሁኔታ explain ማድረግ ስጀምር ሀሳቡ ገብቶኛል 💡 እላለሁ። አሁን ላይ ሳስበው ከድሮ ጀምሮ በአይምሮዬ ለፈጠርኩት ሰው ሳስረዳ የነበረውን በVideo መልክ ለብዙዎች ማስተማር እንደጀመርኩ ይሰማኛል።😊 Anyways ይሄን መንገድ ብትሞክሩት more effective የምትሆኑ ይመስለኛል። ✍️✍️✍️

A+ Ethiopia

06 Nov, 13:13


Did you just call me lazy?
- ሰነፍ ነህ እያልከኝ ነው?

Did you just call me smart?
- ጎበዝ ነህ እያልከኝ ነው?

Did you just call me.... እንደዚህ ነህ /እንደዚህ አይነት ሰው ነህ እያልከኝ ነው? ለማለት ስትፈልጉ ተጠቀሙ

A+ Ethiopia

04 Nov, 19:55


ማስታወቂያ ነው አትንኩት🤮

A+ Ethiopia

04 Nov, 19:55


Who got the full mark
🎉 Finch Learn & Earn program launched. 🎉

⚠️ Rules:
- 50 FINCH per correct answer
- 5 questions per quiz
- Only one attempt per quiz
- Choose your answers carefully

More quizzes to be added  🔜
👉  Join Finch Coin Airdrop

A+ Ethiopia

03 Nov, 05:08


እንዴት አደራችሁ ቤተሰቦች
(Good morning A+ fam😊)

እነዚህን እንግሊዘኛ አባባሎች እንመለከታቸው

1. “Let’s catch up today.”

ይህ ማለት አብረው ጊዜ ማሳለፍ እንደሚፈልጉ ለመግለጽ ነው። (This means you want to spend time talking and reconnecting.) 😊

2. “I’m starving.”

ይህ ማለት በጣም እንደራበን ለመግለጽ የምንጠቀመው ነው:: (This is a way to say you’re very hungry.) 🍽️

3. “I’m over the moon.”
ይህ ማለት በጣም ደስተኛ እንደ ሆንን ለመግለጽ የምጠቀመው ነው ። (This means you’re very happy or excited.) 🌕

4. “It’s freezing outside.”

ይህ ማለት በጣም የሚቀዘቅዝ  አየር ንብረት እንዳለ ለመግለጽ የምንጠቀመው ነው ::  (Use this when it’s very cold outside.) ❄️

5. “Break a leg!”

ይህ ማለት አንድ ሰው መልካም ዕድል የምንመኝበት መንገድ ነው። (This is a way to wish someone good luck, often before a performance.)

A+ Ethiopia

03 Nov, 04:35


OLD GROUP

የትኛውም የማትጠቀሙበት ወይም ማትፈልጉት ከተከፈተ 2 አመት እና ከዛ በላይ የሆነው ማለትም በፈረንጆቹ 2022,2021,2020,2019,2018,2017 የተከፈተ የቴሌግራም Group የ class ሊሆን ይችላል or የአሳይመንት ወይም ሌላ  ያላችሁ አምጡት ልግዛቹ🤝

እኛ ጋር ሲመጡ ልዩ የሚያደርገን ከሶስት በላይ ምታመጡ ከሆነ የቦነስ ብር እንሰጣለን::

ይደውሉልን 0965008723

በተሻሻለው ዋጋ

2018 = 600 birr
2019 = 550 birr
2020 = 500 birr
2021 = 450 birr
2022 = 400 birr
2023 first 5 month=200 birr


በጣም በአሪፍ በሆነ  ዋጋ እገዛለሁ ነው

Member 1 ቢሆንም ችግር የለውም 🤝

💰Payment method {የክፍያ መንገድ}
Telebirr or 🏛Bank


ማሳሰቢያ የትኛውም ተጠቃሚ ጉሩፑን ሲሸጥ ሁሉንም አባሎች ከጉሩፑ ማስወጣት እና የተከፈተበትን ቀን የማይበት መጀመሪያ ላይ የተፓሰቱ ፖስቶች አስቀርተው ማጥፋት ይችላሉ:: ይህም ሽያጩ ከምንም አይነት የጎንዮሽ ጉዳት የፀዳ መሆኑን ልብ ይለዋል ::
ግን አደራ clear history እንዳትሉት🙏

Contact @Betel1221
               @Betelhem212

A+ Ethiopia

03 Nov, 01:17


በቴሌግራም ብቻ ይሄው ተከፍሎኛል🤑🤑🤑 እናንተም ጀምሩት🤑 እንዳይቆጫችሁ።

A+ Ethiopia

02 Nov, 07:01


🌟 Learn Time-Sequence Words in English! 🌟

📚 እነዚህ ቃላት ታሪክን በቅደም ተከተል እንድንነግር ይረዱናል

1,First (አንደኛ)
2,Next (ቀጣይ)
3,Then (ከዛም)
4,After that (ከዛ በኋላ)
5, Finally (በመጨረሻ)

ተከታታይ ድርጊቶችን ለመግለጽ እነዚህን ቃላት ልንጠቀም እንችላለን

Example (ለምሳሌ):
- First, I woke up. 🛌 (መጀመሪያ ከእንቅልፌ ነቃሁ)

- Next, I brushed my teeth. 🪥 (ቀጥሎ ጥርሴን ቦርሽኩ)

- Then, I had breakfast. 🍳 (ከዛም ቁርስ በላሁ)

- After that, I checked my email. 📧 (ከዛ በኋላ ኢሜይሌን አየሁ)

- Finally, I went for a walk.🚶 (በመጨረሻም ለእግር ጉዞ ሄድኩ።)

A+ Ethiopia

01 Nov, 13:35


ገና ከመጀምሩ በ 4ኛ ቀኑ ከ 10M በላይ  user ማግኘት የቻለ airdrop ነው

Dogs ላመለጣችሁ ምናልባት አሄ የተሻለ airdrop ሊሆን ስለ ሚችል ተጠቀሙበት

A+ Ethiopia

01 Nov, 13:29


Guys ይሄን ነገር ያልጀመረ ይኖራል ብለን አናስብም, ከኛ ሚጎልብን ነገር ስለሌለ የተወሰነ ገንዘብ ስለምናገኝበት በጊዜ ጀምሩ
Start now👇

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=Dfgkdpzv

A+ Ethiopia

01 Nov, 09:15


SEED !

Seed እንደሚታወቀው በ Binance list የመሆን እድሉ 100% ያለቀ ይመስላል ምክኒያቱም Binance lab invest እንዳደረገበት አብዛኛው የ Crypto ዙሪያ ዜናዎች ዘግበውታል

SEED ምንድነው?

- Seed ከ Web3 ፕሮጀክት ጋር የተቆራኘ Gaming እና Social interaction ፕሮጀክት ነው. Airdrop በመሆን በገነባው ፕሮጀክት መሰረት በ November 2024 ለ ተጠቃሚዎች Token ይሰጣል

- Seed Total supply cap 20 ሚልየን ነው, ይህም ፋርም ስታደርጉ ብዙ ቁጥር ለመስራት ትቸገራላችሁ ነገር ግን Active መሆን ከቻላችሁ ጥሩ እድል ነው, በተለይ Bird hunt አድርጎ እዛው ላይ መሸጥ ብዙ ነጥብ እንድትሰበስቡ ያደርጋል

Snapshot እና listing በኖቬምበር መጨረሻ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል

ለመጀመር 👉
http://t.me/seed_coin_bot/app?startapp=7732209987

A+ Ethiopia

01 Nov, 04:03


🐶🏃‍♀️🏃🏃‍♂️

BUMS 🗑 በቴሌግራም ቦታቸው እና ቻናላቸው verify ተደርገዋል🗂

በዚህ ሰአት ወጥራችሁ ከሰራችሁ ብዙ የምታገኙበት ትልቅ project ነው 🗂

daily combo እዚሁ ቻናል ለይ እንፖስታለን ቻናላችንን shareeee...

Link https://t.me/bums/app?startapp=ref_RkBzJmqf

A+ Ethiopia

31 Oct, 20:03


I don't know • አላውቅም ለማለት

✔️ I've no idea.
✔️ I'm in the dark.
✔️ I'm out of the loop.
✔️ I wish I knew!
✔️m I'm not the expert on that.
✔️ Beats me.
✔️ I'm clueless.
✔️ I'm drawing a blank.

♡    ㅤ   ⌲            ✉️   
   ˡᶦᵏᵉ        ˢʰᵃʳᵉ      ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ

A+ Ethiopia

31 Oct, 13:23


በእርግጠኝነት! ይሄን ተጠይቀን እናውቃለን ”Tell me about yourself” እራስዎን በእንግሊዝኛ ለማስተዋወቅ ቀላል ነው::

1. በስምህ ጀምር (Start with Your Name)
ሰላም ስሜ ሜሮን ነው!
(Hi My name is Meron.)

2. ከየት ነህ (Where You’re From)

🌍 ከ[ከተማ/ሀገር] ነኝ!
(I’m from [Your City/Country)

3. የምትሰሩት ስራ (What You Do for living )

💼 እኔ በአስተማሪነት ነው የምሰራው
(I work as teacher)

4. በጥያቄ ጨርስ (End with a Friendly Question)

🤔አንተም ስለራስህ ትንሽ ንገረኝ?
(Tell me a bit about yourself!)

5. አንድ አስደሳች እውነታ (One Fun Fact)

የእርስዎን የትርፍ ጊዜ ማሳለፊያ/ፍላጎት የሚወዱት ነገር ሊሆን ይችላል እንደ ተወዳጅ ስፖርት፣ ምግብ ወይም ተሰጥኦ ያለ ማንኛውም ነገር ሊሆን ይችላል።

(It could be anything, like a favorite sport, food, or talent.)

ለምሳሌ
Hello! My name is Meron. I live in Addis Ababa, and I’m currently an English teacher. One fun fact about me is that I love to dance, even though I’m not a great dancer! How about you guys?

በእዚህ መሰረት እራሳችሁን ኮመንት ላይ አስተዋውቁ A ቤተሰቦች 😊

A+ Ethiopia

31 Oct, 07:42


📢እንዳጋጣሚ gate.io ስገባ ይሄን አየሁ BBQ November 4 list ይደረጋል የሰራ ካለ ትንሽ ቢሆን ገንዘብ ትሰራላችሁ ማለት ነው

የሰራ አለ 🙋‍♂️🙋‍♀️

https://t.me/BBQcoin_bot/BBQcoin?startapp=r_5797175164_t1

A+ Ethiopia

31 Oct, 05:30


Morning fam,

እንደምን አደራችሁ

A+ Ethiopia

30 Oct, 20:24


Good night everyone,

የነገ ሰው ይበለን 🫡

A+ Ethiopia

30 Oct, 18:16


የኖትኮይን መስራች የሆነው #ሳሻ እና #የብሉም ምክትል Ceo ቭላድሚር ይሄ አዲሱን Paws ኤርድሮፕ ከጀመሩ ታዋቂ ሰዎች መካከል ይገኙበታል 😮‍💨🔥

Paws በብሉም በኦፊሺያል የትዊተር ገፅም በተደጋጋሚ የተተዋወቀ ሲሆን በWeb 3 የትዊተር ገፅም አዲሱ ዶግስ ይሆናል ሲሉ Paws ን ለብዙዎች አስተዋውቀዋል

Paws ላይ ያስገረሙኝ ነገሮች

1. ከቴሌግራም ድጋፍ ያለው መሆኑ
2. ከቴሌግራም ካልተደገፈ ቴሌግራም አካውንታችን የተጠቀምንበትን ቀን ማወቅ አስቸጋሪ ነው
2. ኖትኮይን የሰጠንን ቶክን ማወቁ
3. ዶግስ የሰጠንን ቶክን ማወቁ

እነዚህ ማሳያዎች የ Paws መስራቾች የሚታወቁ እና
#ከዶግስ #ከኖትኮይን እና #ብሉም በተጨማሪም #ከዱሮቭ ቴሌግራም ጋር ግንኙነት ያላቸው ሰዎች መሆናቸውን በቂ ማሳያ ነው

መጀመር ለምትፈልጉ ጊዜው ሳይሄድ በትጀምሩት አሪፍ ይመስለኛል 🫡

Link 👉
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=Dfgkdpzv

A+ Ethiopia

30 Oct, 15:55


ማስታወቂያ ነው አትንኩት

A+ Ethiopia

30 Oct, 15:54


Finch Coin Airdrop
--------------------------------
Your First Week Potential:
- Mining: 11,200 FINCH
- Streak: 12,700 FINCH
- 3 Referrals: 3,000 FINCH
--------------------------------
Every Week = 26,900 FINCH!
👉 @FinchAirdropBot

A+ Ethiopia

30 Oct, 06:53


(Good morning fam😊)

እነዚህን እንግሊዘኛ አባባሎች እንመለከታቸው

1. 🍋 “When life gives you lemons, make lemonade!” 🍋

- ህይወት መጥፎ አጋጣሚዎች ቢኖሩትም ወደ መልካም መቀየር ይቻላል።

2. 🤨 “Do you think I was born yesterday?” 🤨

- ትርጉሙ: እኔ ያን ያህል የማላቅ አይደለሁም ልታታልለኝ አትችልም።

3. 🌧️ “Every cloud has a silver lining.” 🌧️

- ትርጉሙ: በእያንዳንዱ መጥፎ ሁኔታ ውስጥ ጥሩ ነገር አለ።

4. 🔥 “Actions speak louder than words.” 🔥

- ትርጉሙ: ከምትናገረው ነገር ይልቅ የምትሠራው ነገር ይበልጣል።

5. “Better late than never.”

- ትርጉሙ: አንድ ነገር ቢዘገይም ማድረግ ጥሩ ነው።

A+ Ethiopia

29 Oct, 17:36


📖Interrogative Words የጥያቄ ቃላት📖

ጥያቄዎችን ለመጠየቅ የምንጠቀምባቸው ቃላት ናቸው። መረጃ እንድናገኝ ይረዱናል።

ከዚህ በታች ያሉት ናቸው

1. Who (ማን) - 👤 ማነው?

2. What (ምን) - 🕶️ ምንድን ነው የተፈጠረው? ዋናውን ክስተት ወይም ድርጊት ለመግለጽ እንጠቀማለን።

3. When (መቼ) - መቼ ነው የሆነው? ድርጊቱ መቼ እንደተፈጸመ ሰዓቱን ወይም ቀኑን ለማወቅ።

4. Where (የት) - 🏞️ የት ነው ቦታው? ቦታውን ለመግለጽ 🌍

5. Why (ለምን) - 💡 ለምንድን ነው የተፈጠረው? ከድርጊቱ ውስጥ ያለውን ምክንያት ለመግለጽ።

ለምሳሌ:
”ትላንትና ጓደኛዬ ሜሮን ለእናቷ ልደት በኩሽናዋ ውስጥ ኬክ ሰራች🎂🎉

(Yesterday my friend Meron made a cake in her kitchen for her mother’s birthday🎂🎉)

- ማነው (Who) 👤- ሜሮን
- ምን (What) 🕶️ - ኬክ🎂
- መቼ (When) - ትላንትና
- የት (Where )🏞️ - በኩሽናዋ
- ለምን (Why)💡 - የእናቷ ልደት

A+ Ethiopia

29 Oct, 17:16


Gateio Web3 ስለ Paws በ Twitte ገፁ

ገና ከመጀመሩ ምን ጉድ ነው

Family ወጥራችሁ ስሩት በጣም አሪፍ Airdrop ነው 🔥🔥🔥

ያልጀመራቹ 👉
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=Dfgkdpzv

A+ Ethiopia

29 Oct, 11:07


ቤተሰብ በብዙ አካውንት ስሩት

Note: ይሄ Airdrop የመጣው ትልቅ ከሚባል የ$Ton Builder ሲሆን ,እንደተባለውም ከሆነ ይሄ Airdrop የመጣው , Notcoin፣ DOGS እና Hamster Kombat  መሳተፍ  ላይ መሰረት በማረግ  ተጠቃሚዎቹን የሚክስ መተግበሪያ ወይም Mini App ነው

A+ Ethiopia

29 Oct, 11:06


Pawss🔥🔥

በNotcoin Dogs & Hamster በአንዱ ላይ ተሳትፋችሁ ከነበረ ከነሱ የበለጠ አሪፊ ልሆን ይችላል🔥

ገና Viral አልወጣም በደንብ ለመስራት ሞክሩ

የራሳቸው የሆነ Unique ነገር ይዘው ለመምጣት ሞክረዋል Airdrop ላይ ያላችሁን ያላችሁ መረጃ በመመስረት Point ይሰጣል

ተጨማሪ መረጃ  soon....

ለመጀመር👇👇
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=Dfgkdpzv
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=Dfgkdpzv

A+ Ethiopia

29 Oct, 08:40


Tomarket የሰራቹሁ ሰዎች ከላይ ያሉትን ነገሮች አሟሉ 2 ቀን ነው የቀራቹህ 👍👍

1, Telegram ስማቹህ ላይ የ ቲማቲም ምልክቷን ማድረግ እንዳትረሱ

2, ከ level 4 በላይ አድርጉ


3, Bitget wallet ጋር ማገናኘታቹሁን አትርሱ


4, አራተኛው በፍላጎት ነው የፈለገ መስራት ይችላል ያለፈለገ አለመስራት ይችላል 1 Ton ወይም 250 star ከፍላቹህ መስራት ተችላላቹህ የፈለጋቹህ

ያልጀመራችሁ ቢያስ Task አጠናቁ🤑

https://t.me/Tomarket_ai_bot/app?startapp=0000d8gZ

.

A+ Ethiopia

29 Oct, 07:08


ሰላም እስካሁን ያው dogs not hamster .. የሰራችው ይሄን start በሉና ጀምሩ
👇👇👇

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=Dfgkdpzv

A+ Ethiopia

28 Oct, 21:48


ቀድማችሁ ተመዝገቡ አያምልጣችሁ🤑🤑
https://df-ai.vip/hF5703

https://df-ai.vip/hF5703

A+ Ethiopia

28 Oct, 18:12


Repost ማድረግ አትርሱ

A+ Ethiopia

28 Oct, 18:11


ሰላም ተማሪዎች 😘😘
ስለ ቻናላችን በ ቲክቶክ የሚወራውን ስሙ

https://vm.tiktok.com/ZMh97dVTx/

A+ Ethiopia

28 Oct, 16:04


እናንተን ለማዝናናት ያክል ነው😊😊😁 ተማሪዎች ይህን ያክል በ ጋሽ ብሬ ስራ ተማረዋል እናንተስ👇👇😊

A+ Ethiopia

28 Oct, 09:10


Probably, Tapswap will be List soon in major exchanges .

Check source 👉 Tapswaptonviewer

ያልጀመራችሁ ለመጀመር🤑
https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5797175164

A+ Ethiopia

27 Oct, 12:22


#Reminder

Group ላይ University  መቀየር የሚፈልግ የምትሉ ተማሪዎች ስላየሁ ነው ።

ዩኒቨርስቲ መቀየር አይቻልም ፤ እሺ አይሏችሁም ።


ዩኒቨርስቲ ለመቀየር ካሰባችሁ በዚህ መንገድ ሳይሆን ተመደባችሁበት ዩኒቨርስቲ ትገቡና 1st semester ከተማራችሁ በኋላ Department መርጣችሁ Or ሳትመርጡ አመመኝ ብላችሁ Detail የህክምና ማስረጃ አቅርባችሁ ማስቀየር ትችላላችሁ ።

ይሄም የሚሳካው ተቀባዩ ዩኒቨርስቲ እሺ ካለ ብቻ ነው  ፤ More of እምቢ አይሉም።

አሁንም ግን Local University የሚሰራ ቤተሰብ ካላችሁ Or  ዘመድ ካላችሁ  ባትመደቡም ያስገባችኋል ።

ዘመድና ብር ከሌላችሁ ፤ ታሳዝናላችሁ 😔 #share @aplusEthiopia

A+ Ethiopia

27 Oct, 07:11


ይሄው ዛሬ ጠዋት ተነስቼ በዚህ bot 🤑 ምን ያህል እንደሰራሁ ተመልከቱ ፍጠኑ እና ተቀላቀሉ viral ሳይወጣ🤑

https://t.me/the_capybara_meme_bot/start?startapp=23eccb9c0feb6c5647931a15e87f5f83

spin በማድረግ ብቻ ነው🤑🤑

A+ Ethiopia

25 Oct, 20:14


አሰራሩ ቀላል ነው👇

💲Spin በማረግ ብቻ Dollar ምትሰሩበት ነው 1.25$ ስትደርሱ ማውጣት ትችላላቹ 💯

💲 ለመጀመር ➡️ start

በሚሰጣቸው 3 እድል 1 ዶላር ትገኛላችሁ

Minimum withdrawal 1.25$

A+ Ethiopia

25 Oct, 10:54


https://youtu.be/UuQ-ITkfJSE

A+ Ethiopia

25 Oct, 10:24


በ vpn አሁን እየሰራ ነው - የ2017 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ #ምደባ

Website: https://placement.ethernet.edu.et

Telegram: https://t.me/moestudentbot

https://youtu.be/UuQ-ITkfJSE

A+ Ethiopia

24 Oct, 21:03


ማነው የሚሞላት😁🧠

A+ Ethiopia

24 Oct, 12:42


#MoE

የ2017 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆኗል።

በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው ፕሮግራም ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታችሁን ለመከታተል የሚያስችል የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ሆኗል።

ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ምደባችሁን ማየት የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፦

በድረ-ገፅ 👇
https://placement.ethernet.edu.et

በቴሌግራም 👇
https://t.me/moestudentbot

የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ የማያስተናግድ መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳውቋል።

@aplusEthiopia

A+ Ethiopia

24 Oct, 07:36


https://youtu.be/FviVYoAyFsw

A+ Ethiopia

24 Oct, 06:31


ይቅርታ ለማለት ሁሌ - I am sorry ብቻ ከምትሉ ከስር ያሉትን 2 አማራጮችን ተጠቀሙ:

- I apologize

- My bad

- Please forgive me

A+ Ethiopia

23 Oct, 20:53


🎴የጎበዝ ና የሠነፍ ተማሪ ንፅፅር🗽

ሰነፍ ተማሪ ሁሌ ፈታ ይላል 😄😄
በአመት ውስጥ አንድ ቀን በቻ ያዝናል😒
እሱም ውጤት ሲወጣ ነው።


♨️ጎበዝ ተማሪ ሁሌ ይጨናነቃል😔
በአመት ውስጥ አንድ ቀን በቻ
ይደሰታል።😂
እሱም ውጤት ስወጣ ነው።

💢ሰነፍ ተማሪ በአመት ሶስት ጊዜ ጉንፋን ሊዘው ይችላል።
ጭንቀት ግን አይነካውም።😄😄

ጎበዝ ተማሪ ግን በአመት 3664 ጊዜ ጨንቀትና ጉንፋን ይዘዋል።😔😔

♨️ጎበዝ ተማሪ በአመት 3000 ጊዜ አይኑ ይቀላል፣ሰነፉ ግን አይኑ እዳማረበት ይኖራል።😳😳😳😳😳

ጎበዝ ተማሪ በአመት ከፀጉሩ 3000 ሚያህለውነ በጭነቀት ምክንያት ሲያጣ
ሰነፉ ግን ፀጉሩን ፍሪዝ ይቆረጣል።😁

♨️ሰነፍ ተማሪ ቀፍቅረኛው ጋ ሲተቃቀፍ
ጎበዙ ደሞ ደብተሩን ያቅፋል።😢

♥️ሰነፍ ተማሪ ፍቅረኛውን አቅፎ ሠላማዊ እቅልፍ ሲተኛ፣😘
ጎበዙ ተማሪ ግን ደብተሩን አቅፎ ጭንቀታዊ እንቅልፍ ይተኛል።😞

🔺ታዲያ ሰነፍ ብሆን ለምን ይከፋኛል።😏

for all ke typing media©

@AplusEthiopia

A+ Ethiopia

23 Oct, 12:45


https://youtu.be/FviVYoAyFsw?si=G1CBMPCUhuY1PHIl

A+ Ethiopia

23 Oct, 12:45


ezih video lay comment lemiyadergu sewech arif shilimat alew

A+ Ethiopia

23 Oct, 12:43


New video after 93 days 😢😅

A+ Ethiopia

23 Oct, 07:32


W-Coin snapshot October 27 ላይ እንደሚደረግ ገልፀዋል እና ለairdropኡ ብቁ ለመሆን ማድረግ ያለባችሁ ነገሮች እነዚህ ናቸው :

📌 አካዉንታችሁ verified መሆን አለበት
📌 TON wallet connect መሆን አለበት
📌 ቢያንስ ከ10 ቀን ያላነሰ daily task መስራት ይኖርባችኋል
📌 ከ10 ጊዜ በላይ stake አድርጋችሁ claim ማድረግ ይኖርባችኋል
📌 መደበኛ ታስኮችን መስራት ይኖርባችኋል
📌 Active የሆኑ ጓደኞች ሊኖሯችሁ ይገባል

እስከዛሬ የለፋችሁ ልፋታችሁን መና አታስቀሩት ስንት ወር ሰርታችሁ የለ ? 24 ቀን መታገስ ይከብዳችኋል ? አይከብድም አይደል 🙂?

እና ከላይ አንዳንድ ግራ የሚያጋቡ ነገሮች አሉ ለምሳሌ (staking, account verified መሆኑን እንዴት እንደምታረጋግጡ) 24 ቀን አይከብደንም የምትሉ ካላችሁ ኮሜንት ላይ አሳዉቁኝ አብራራላችኋለዉ ‼️

ይልጀመራችሁ 👉https://t.me/wcoin_tapbot/wcoin_app?startapp=NTc5NzE3NTE2NA==

A+ Ethiopia

21 Oct, 10:15


የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደረገ።

የ2017 የቴክኒክና ሙያ የመደበኛ ስልጠና ዘመን መቁረጫ ነጥብ ዛሬ ይፋ ተደርጓል።

የመቁረጫ ነጥቡ ዝርዝር ከላይ ተያይዟል።

Vie :- tikvahethiopia