ቴሌግራም ላይ ከማንኛውም ሰው በ cuttly or bitly የሚጀምር ማንኛውም ሊንክ ተልኮላችሁ ስታገኙ እንዳትከፍቱት። ምክንያቱም ከቅርብ ግዜ ወዲህ የመጣ የሌላ ሰውን አካውንት ሀክ የሚያደርጉበት ዘዴ ነውና ተጠንቀቁ! የላኩላችሁ ሰዎች የናንተ የቅርብ ሰው ቢሆኑም እንዳትከፍቱት እነሱም ቢሆኑም ለምን እንደላኩት፣ መቼ እንደላኩት አያውቁትም።
ማንኛውንም አይነት ሊንክ ሳታጣሩ እንዳትነኩ!
በተጨማሪም ከሀከሮች አካውንታችሁን ለማዳን በምታስታውሱት Password Two-Step Verification On አድርጉ!
ምናልባት ባለመዋወቅ ከፍታችሁት ከሆነ ወደቴሌግራማችሁ Setting>>Devices በመሄድ terminate አድርጉት
ይሄን መረጃ ለሌሎችም በመላክ ይታደጓቸው
ሼር እያደራገችሁ join በሉ
#MoE #TikvahEthiopia #ኢትዮጵያ #shere #join #ኢትዮጵያዊ
ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ 👇👇👇👇
#shere & #join
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor