የ አማራው ድምፅ (ፋኖ)

@voice_of_amhara_fano


#የአማራው_ድምፅ (ፋኖ)
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው።
የአማራ ሕዝብን
ፖለቲካዊ
ማህበራዊ
ኢኮኖሚያዊ
ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል።
#FANO
🙅🙅🙅

የ አማራው ድምፅ (ፋኖ)

09 Jun, 19:14


ፋኖ #መሰረት በላይ በምስራቅ ጎጃም ተገደለ

ከአንድ ሻለቃ የማያንስ ጦር ዘምቶበት ነበር

/
ፋኖ መሰረት በላይ በምስራቅ ጎጃም ከሚያሳድዱት የመንግሥት ታጣቂዎች ጋር እየተዋጋ ከቆየ በኋላ፣ ጥይት ሲያልቅበት ባለፈው አርብ ግንቦት 26 ቀን 2014 ዓ.ም. መሰዋዕቱን ቤተሰቦቹ አረጋገጡ። ወደ ፋኖ መሰረት በላይ የዘመተው ከአንድ ሻለቃ ጦር የማያንስ እንደሆነም ታውቋል።

ከተሰዋ በኋላ ገዳዮቹ የእግሩን ጫማ አውልቀው ወስደውታል። በተጨማሪም፣ በኪሱ ውስጥ ያገኙትን ተንቀሳቃሽ ስልክና ገንዘብ ወስደውታል። የዘመዶቹን ቤቶች እየተዘዋወሩ ከበረበሩ በኋላ በሞራላቸው ላይም ተሳልቀዋል።

መሰረት ባለትዳርና በንግድ ሥራ ላይ ተሠማርቶ የነበር ሲሆን፣ በቅርቡ የአማራ ሕዝባዊ ኃይልን (ፋኖ) ተቀላቅሏል።

ይህ በአንዲህ እያለ፣ ባሕር ዳር ከተማ፤ ቀበሌ 14 አኮቴት አደባባይ አካባቢ የሚገኘው የአማራ ሕዝባዊ ኃይል (ፋኖ) መጋዝን ትላንት ማክሰኞ፤ ግንቦት 30 ቀን 2014 ዓ.ም. ከቀትር በኋላ በመንግስት ኃይሎች ተይዟል። በውስጡ የነበሩ የፋኖ አልባሳትን እና ምግቦች በመኪና ተጭነው ባሕር ዳር ዘጠነኛ ፖሊስ ጣቢያ ገብተዋል።

ድርጊቱ በአካባቢው ኗሪዎች ዘንድ ከፍተኛ ቁጣና ብስጭትን ፈጥሯል።

#ጀግና ታግሎ ይሰዋል የጀመረው ትግል ይቀጥላል በወንድሞቹ ድል አድራጊነት ይደመደማል

https://t.me/voice_of_amhara_FANO

የ አማራው ድምፅ (ፋኖ)

04 Jun, 17:05


የዚህ ስንታየሁ ታከለ የሚባል ስው የቅርብ ዘመድ ጓደኛ የሆናቹህ ምከሩት
በሶሻልሚዲያ ፕሮፋይል ፎቶውን የአርበኛችን አድርጎ
ስራው ግን አርበኞችን ያሉበትን ቦታ መጠቆም ማስተኮስ እንደሆነ ፋኖች ደርስውበታል

ስለዚህ ፋኖ ለጥላት ብሎ ቆጥሮ የያዘውን ጥይት ባላወቀ ውንድም ላይ ማጥፋ ጥሩ አይደለም ተብሎ ዝምሲባል

ከዚህ በፊት ሁለት ፋኖችን በአንተ ምክንያት እንደተገደሉ እኛ አንረስውም
ስንታገስህ ያዙኝ ለቀቁኝ የምትል ከሆነ በአጭር እንደምትቀጭ ነው የምንነግርህ

ስለዚህ የወንድምነታችንን ምክርአቅርበንልሀል

ቋሪት አማራ ፋኖ

የ አማራው ድምፅ (ፋኖ)

04 Jun, 02:51


🔥 ጥንቃቄ ‼️

አፋኞች ከድተው የዘመነ ካሴን ጦር ተቀላቀሉ በተባለው ላይ ትልቅ ጥንቃቄ ማድረግ ያሻል።

1. ከውስጥ ሆነው መረጃ ሊያቀብሉ
2. እንደ ጎቤ ዘመነንም በወዳጅ መሳዮች ለማስመታት እንዳይሆን

💥 አቢይና ብአዴን ሲሰሩ ሳይሆን ሲሸርቡ ነው የሚታወቀው ‼️

💚💛❤️ መልእክት ለፋኖ ‼️

💥 ዘመነን ልታደገው ብለህ የቤት ስራ አይሁንብህ ፥ ሄጄ ልታደገውም ብለህ ያለበትን ስፍራ አትጠይቅ ፤ ባለህበት ስፍራ የብአዴንና የአብይ ጦር ላይ ዘመነን ሁንበት።

🔅 ማስታወሻ፦ ፋኖ ያልነው ብጣሽ ወረቀት ላይ እኔም ፋኖ ነኝ ብሎ ፎቶ የሚነሳውን ቀልደኛ ወይንም ክላሽ አንግቦ ፎቶ የሚነሳውን የከተሜ አራዳን አይደለም ❗️

💫 ደም በሚያስተፋ ቁጭት በቃኝ ብሎ መሰረታዊ ውትርድርና የሰለጠነውንና የተነሳውን ነው።

💪 እኔም ዘመነ ነኝ ካልክ
በብአዴንና በአብይ ጦር ላይ አሁን ተነስ ‼️

https://t.me/voice_of_amhara_FANO

የ አማራው ድምፅ (ፋኖ)

04 Jun, 02:48


ትውስታችን

የ አማራው ድምፅ (ፋኖ)

03 Jun, 18:21


እስራኤል እኔም ፋኖነኝ

ወይ ዘሜ ዋዛ

ጀግናን እንዲህ በቀላሉ መገመት ብአዴንን ዋጋያስከፍልዋል

የ አማራው ድምፅ (ፋኖ)

26 May, 16:07


'ፋኖን ለመንቀፍ ቀርቶ ለመገምገም የሚያስችል ማንነት የለንም" ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ የሰሜን ወሎ ሃገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
ሳይመዘገብ የሚሮጥ አትሌት የለም። ይህን ያህል ኪሎ ሜትር እሮጠህ ብታሸነፍ ይህን ያህል ገንዘብ ትሸለማለህ። የወርቅ ሜዳልያ ታጠልቃለህ ተብሎ ነው። ፋኖ ግን የሚሮጠው ሀገሬ በነጻነት መቆየቷ፤ ወገኔ በሠላም መኖሩ ለእኔ ሽልማት ነው ብሎ ነው። ደ*ሙን የሚያፈሰው፥ የሚራበው፥ የሚጠማው በፍፁም ተችዎቻቸው ሳንሆን አክባሪዎቻቸው ነን ::

የ አማራው ድምፅ (ፋኖ)

24 May, 21:01


https://t.me/voice_of_amhara_FANO

የ አማራው ድምፅ (ፋኖ)

24 May, 20:41


##መረጃ ለቀድሞ የአማራ መከላከያ ሰራዊት እና የልዩ ሀይል ለነበራችሁ

አሻራ ከሰሜን አሜሪካ

ፋኖና የአማራ ሊህቃን ላይ ያተኮረው ኦፕሬሽን በቁጥር 2 እቅዱ ተመላሽ የመከላከያ ሰራዊት እና የልዩ ሀይል አባላት ላይ ከባድ ኦፕሬሽን ታቅዷል። ከዚሁ ጀርባ የታቀደ ሌላ ሃሳብ መኖሩንም የውስጥ መረጃወቻችን ጠቁመዋል። ስለሆነም የቀድሞ የአማራ መከላከያ ሰራዊት እና የልዩ ሀይል አባል የነበራችሁ ጥንቃቄ አድርጉ። አፈናው ወድ እናንተ ሊመጣ ነው። ሴራውንም ለማክሸፍ ተዘጋጁ። ይህን መረጃ በፍጥነት ለሚመለከታቸው የቀድሞ የመክላከያና የልዮ ሃይል አባላት አድርሱ። መረጃን ቀድመን በማድረስ የወገኖቻችን ደህንነት እናስከብር::

#ንሥር ብሮድካስት\

https://t.me/voice_of_amhara_FANO

የ አማራው ድምፅ (ፋኖ)

24 May, 20:39


"…ይችላል ፋኖ ይችላል…!!

"…አንጋፋው የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ደጋፊዎች ናቸው። በባህርዳር ስታዲየም ተገኝተው ይችላል ፋኖ ይችላል ብለው የሚቀውጡት። ቅዱስ ጊዮርጊሶች የአርበኛ ልጆች ናቸው። ጣልያንን የአንበረከኩ የአርበኛ ልጆች። የፋኖን ጥቅም ከቅዱስ ጊዮርጊስ በላይ የሚያውቀው የለም።

"…ከአዲስ አበባ ተነሥተው፣ ባህርዳር ድረስ ተጉዘው። ያለ ሰፈራቸው፣ ያለ ከተማቸው፣ ቢታሰሩ፣ ቢደበደቡ አለሁ የሚል ወንድም እህት በሌለበት ስፍራ ከጎንደር ከመጡት ከፋሲል ከነማ ከአፄዎቹ ልጆች ጋር ሆነው ለባህርዳር እሳት እየዘነበባቸው ለሚገኙት ወንድሞቻቸው አጋር ሆነዋል።

"…የአዲስ አበባ ልጅ ይግደለኝ የሚባለው እኮ ለዚህ ነው። ብራቮ ሳንጆርጅ…!! ማርያምን ዐማራማ ያሸንፋል። ፋኖማ ያሸንፋል። ደግሞ ተራው ደርሶ ኢትዮጵያ ቡናን አይቼ።

"…እየተደመማችሁ…!

Via #zemedkun_bekele

የ አማራው ድምፅ (ፋኖ)

24 May, 18:48


"ሀሰተኛ መረጃ ነው!" በሉን እንጂ!

ከቀናት በፊት ጋዜጠኛ ሰለሞን ሹምዬን ለማፈን ወደቤቱ ያመራው የአንባገነኖች ቡድን ፥ ጋዜጠኛውን በአጋጣሚ ከቤቱ ሲያጡት ፥ ከቤት ያገኟትን ታናሽ እህቱን በመያዣነት አግተው እስር ቤት መውሰዳቸውን ሰምተን "አጀብ ጉድ!" ብለን ነበር፡፡

"የባስ አለ …..!" እንዲሉት ነገር ፥ ዛሬ ደግሞ በምስራቅ ጎጃም ዞን የጁቤ ከተማ ነዋሪ የሆነው ፋኖ አበባው እጁን ለመንግስት ታጣቂዎች ይሰጥ ዘንድ ፥ ይህን የሰውን ልጅ ክፋትና ደግነት እንኳ የማያውቅ እንቦቀቅላ ህፃን አግተው ወደፖሊስ ጣቢያ በማስገባት አስረውታል የሚል ፥ በድንቃድንቅ መዝገብ የሚሠፍር ጉድ አሰምተውናል!

መቼም የሆነ ግፍ በጣም ገኖ ጫጫታ ሲበዛ ወይም ፥ ስውር ሴራዎች በአደባባይ ሲጋለጡ ፥ ግፍና መከራውን የተሸከመውን ህዝብ "ዝም ብለህ አትንጫጫ! መረጃው ሀሰተኛ ነው!" ሲሉ አንዳች ሀፍረት አይሰማቸውምና ነገ በሌላ ነውር ዳግም እስክንገናኝ "ሀሰተኛ መረጃ ነው!" ይበሉንና ይረፉት እንጂ! በወንጀላቸው ይወንጅሉን! በነውራቸው ያነውሩን እንጂ!😭

የህዝብ እምባና ደም ተጠራቅሞ መአበል እስከሚሆን ድረስ ፥ ያሻችሁን ብታደርጉ ምን አለባችሁ! ማንስ ሊጠይቃችሁ!

https://t.me/voice_of_amhara_FANO

የ አማራው ድምፅ (ፋኖ)

24 May, 18:32


⭕️በጋዜጠኛው ማስታወሻ ደራሲ ተስፋየ ገ/አብ ገፅ 135 የተሰጠ ምስክርነነት‼️

የአማራ ጀግኖች
1/ ጀ/ል አሳምነው ፅጌ
2/ ጀ/ል ተፈራ ማሞ
3/ ሀይሌ ጥላሁን ሲሆኑ ጀ/ል አበባው ታደሰ ግን በትንሹ የአገው አማራ ዘር ያለበት በሌላ ጎኑ ትግሬ የሆነ ከዳሚ መሆኑን ተገልጿል ‼️

©ከፍያለው
ጀነራል አበባው ታደሰ የክደት ጥግን አሳይቶናል🙊

#የህፃናት_መብት_ይከበር‼️
#መንግስታዊ_ሽብርተኝነትን_እቃወማለሁ💪
#ድል_ለአማራ💪
#ፋኖ_የጦር_መሪዎችህን_አስፈታ
#Amhara_Under_Attack
#ወጥር_አማራ💪
#አማራነት_ወይም_ሞት💪
#አንድ_አማራ 💚💛❤️
#ብአደናዊነት_ይውደም
#አማራነት_ይለምልም
#እኔም_ፋኖ_ነኝ
#ፋኖነት_ይለምልም

https://t.me/voice_of_amhara_FANO

የ አማራው ድምፅ (ፋኖ)

24 May, 11:31


🔥 #አስቸኳይ _መራዊ‼️
#ሼርርርርርርር_በማድረግ_መረጃው_ይዳረስ‼️

🔥ፋኖ ዘመነ ካሴን ለመግ*ደል ቆርጦ የተነሳዉ የአበባዉ ታደሰ ቡድን ዛሬ ቀይ ቦኔት የለበሱ ልዩ ኮማንዶዎች በመራዊና አካባቢው ጫካዎች አሰማርቷል ።

🔥እራሱ አበባዉ ታደሰም የማዘዣ ጣቢያዉን ወደ መራዊ አዛዉሮ ማምሻዉን መራዊ ገብቷል።የበላይ ዘለቀ ልጆች ያለ ምንም መዘናጋት የአማራዉን ኩራት ጠብቁ 🙏

🔥ድፍን ጎጃም ልጁን አያስነካም 💪
🔥 አማራነት ያሸንፋል

©መቅደስ አበጀ በለው

#ጎጃም_የሰማል
#ጎንደር_ይሰማል
#ወሎ_ይሰማል
#ሸዎ_ይሰማል

https://t.me/voice_of_amhara_FANO

የ አማራው ድምፅ (ፋኖ)

24 May, 11:18


⭕️<የታጠቅነው ማርከን እንጂ ሰርቀን አይደለም> ፋኖ አጋዬ አድማሱ💪
.
አያት ቅድመ አያቴ ወድቀው በየተራ፣
በደማቸው ቀለም የሳሏት ባንዲራ።

የወረደው ሁሉ ሲያወርዳት እንዳለይ ፣
ላዉለብልባት ሙቼ ባጥንቴ ክንድ ላይ።

አንሳት አንሳት አለኝ ሰንደቄን ከሾህ ስር፣
በሚኒሊክ ፈረስ ልብረር እንደንስር!!!
💚💛❤️
💚💛❤️
#ፋኖ_የጦር_መሪዎችህን_አስፈታ
#Amhara_Under_Attack
#ወጥር_አማራ💪
#አማራነት_ወይም_ሞት💪
#አንድ_አማራ 💚💛❤️
#ብአደናዊነት_ይውደም
#አማራነት_ይለምልም
#እኔም_ፋኖ_ነኝ
#ፋኖነት_ይለምልም

የ አማራው ድምፅ (ፋኖ)

24 May, 10:32


የወሎ ፋኖ አመጹን እንዳይቀላቀል በሚል ስጋት ወደ ግንባር እንድሄድ ተደርጎል። አትሸወዱ ጠረፍ መጠበቅ የመንግስት ግደታ ነው። ደሞዝ የማይከፈለው ፋኖ ግንባር መሄድ ሳይሆን በደንብ መደራጀትና አካባቢውን ነቅቶ መጠበቅ ነው የሚያስፈልገው። የ ኦሮሞ ብልጽግና ሴረኛ ወታደሮች ስልት ምናምን ብለው ሲወጡ የዛኔ ፋኖ ራሱን መከላከል ይጀምራል ወይም የሚፈልግ አካል ወደ አራት ኪሎ በሰላም እንድያልፍ ማድረግ ያስፈልጋል። ፋኖወች አትሸወዱ የኦሮሞ ብልጽግና ከፈለገ የህወሃትን ልብስ ለብሶ ይጨፈጭፋችሗል። ይሄ ሴረኛና ዘረኛ አስተዳደር ነው
https://t.me/voice_of_amhara_FANO

7,263

subscribers

1,211

photos

50

videos