***
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮ ሳይንስ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪ የነበረው ተማሪ ሳሙኤል ሽታዬ ጋዳና ባደረበት ህመም በሆስፒታል በህክምና ሲረዳ ቆይቶ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡
በተማሪ ሳሙኤል ሽታዬ ጋዳና ህልፈት የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት የተሰማንን ልባዊ ሀዘን እየገለጽን እንዲሁም ፈጣሪ የተማሪ ሳሙኤል ሽታዬ ጋዳና ነፍስ በአጸደ ገነት እንዲያሳርፍልን እየተማጸንን ለቤተሰቡ እና ለቅርብ ጓደኞቹ ፈጣሪ አምላክ መጽናናትን ይሰጥ እንመኛለን::
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት
"OUR REWARD IS STUDENTS' HAPPINESS!!!"
የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም 👉 የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት
ፌስቡክ 👉 የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት
ድህረ-ገፅ 👉 የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት
ለየትኛውም አስተያየት እና ጥያቄ
ቴሌግራም ቦት 👉 @WKU_SU_BOT
ለአብሮነቶ ከልብ እናመሰግናለን🙏