Wolkite University Law Students Association @wulsac Channel on Telegram

Wolkite University Law Students Association

@wulsac


ይህ የወልቂጤ ዩንቨርስቲ የህግ ተማሪዎች ማህበር ቻናል ነው ስለ ማህበሩ አጠቃላይ ሁኔታ እንዲሁም ስለተለያዩ የህግ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ከታች👇 ባለው መስፈንጠሪያ ተቀላቀሉ

Wolkite University Law Students Association (Amharic)

በዚህ በአጠቃላይ ግምት የተሻለ ወገኖች በወልቂጤ ዩንቨርስቲ የህግ ተማሪዎች ማህበር ቻናል ውስጥ እንደገናና ባሉ የህግ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት እና ለሁኔታው የተለያዩ መረጃ እንዲሁም ስለ ሁኔታው የተሻለ አጠቃላይ መረጃዎች ከታች ባለው መስፈንጠሪያ ተቀላቀሉ ። ይህ የህግ ተማሪዎች አሁንም በቅርቡ ከተሻገረ በኋላ በሌሎች የማህበር ደሞዝ ላይ ላይታ ለመተግበሪያ ላምደናል ። በምሳሌ ወገኖች በህግ ተማር አሁንም በእንግዴ እውነት እንደሚከተሉ ወላጆች እና ህግ ተማሪዎች ተማርኒ መምሪያ ሰዎች ሰላም እያለን ማህበሪዎችን ለማፈናን እንቅስቃሴ ።

Wolkite University Law Students Association

16 Nov, 19:17


ውድ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የህግ ተማሪዎች እንደሚታወቀው WULSA በ ማህበር ከተደራጀበት ጊዜ አንስቶ በ የስራዘርፍ ክፍፍል አድርጎ ሲንቀሳቅስ ቆይቱኣል ስለሆነም በ 2016 በስራዘርፎች ላይ የነበሩ ተማሪዎች የስራ ጊዜያቸው ስላበቃ በዚህ አመት በስራ ዘርፎቹ ላይ ተማሪዎችን ማስገባት ይፈልጋል።
ከዚበታች በተዘረዘሩ የ ስራዘርፎች ላይ ማገልገል የምትፈልጉ በ ህግ ትምህርት ቤት የ ሁለት አመት ወይም ከዛ በላይ ቆይታ ያላቹ ተማሪዎች እስከ 13/03/17 ድረስ በክፍል ተውካዮቻቹ አማካኝነት ማሳውቅ ትችላላቹ።
ፕሬዝዳንት
ም/ፕሬዝዳንት
ሰነድ ክፍል
በጎአድራጎት
አካዳሚክስ
ፋይናስ
ሚዲያና ህዝብ ግንኙነት
ሴቶች ዘርፍ

Wolkite University Law Students Association

16 Nov, 06:07


Share 'Law Blue Print (LL_B) -All in one-1.pdf'

Wolkite University Law Students Association

15 Nov, 08:32


ህዳር 06/2017 ዓ.ም
****
የስርቆት ወንጀል የፈፀመው ግለሰብ በ2 ዓመት ከ6 ወር ጽኑ እስራት ተቀጣ

ተከሳሽ አበበ ደመቀ ሳሬቾ የተባለ ግለሰብ አድራሻቸው እንደጋኝ ወረዳ በቻ ቀበሌ እድሜው 30 ስራ ወዛደር የትምህርት ደረጃ 4ኛ ክፍል ሲሆን፤ ወንጀሉ በ1997 ዓ.ም ስራ ላይ የዋለው የኢ.ፌ.ደ.ሪ የወንጀል ህግ አንቀጽ 665(1) የተደነገገውን በመተላለፍ በፈፀመው የስርቆት ወንጀል ተከሶ ጥፋተኛ በመሆኑ በጽኑ እስራት እንዲቀጣ ተወስኖበታል።

ተከሳሹ የማይገባውን ብልጽግና ለማግኘት በማሰብ በቀን 06/08/2016 ዓ.ም በግምት ከቀኑ 6:00 ሠዓት በሚሆን ጊዜ በእንደጋኝ ወረዳ ግት ቀበሌ ልዩ ስሙ ኦፍሬ ተብሎ በሚጠራ መንደር ለጃፋር ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን አገልግሎት እንዲውል የተቀመጠውን የገቢ ማሰባሰቢያ ሙዳይ ምጽዋት ሳጥን በውስጡ በአማካይ 30000ሺ (ሰላሳ ሺ) ብር ያለበትን ይዞ ወደ ጫካ የገባ በመሆኑ ፖሊስ ባደረገው ጥብቅ ክትትል ተከሳሹ በህግ ቁጥጥር ስር አውሎ በስርቆት ወንጀል ክስ የተመሰረተበት ሲሆን፤

በዚህም ተከሳሽ አበበ ደመቀ ሳሬቾ በስርቆት ወንጀል ተከሶ በቀን 29/02/2017 ዓ.ም በእንደጋኝ ወረዳ ፍርድ ቤት በዋለው ግልጽነት የወንጀል ችሎት ፍርደኛውም ያስተምራል ፤ ማህበረሰቡም ከወንጀሉ ይማርበታል ብሎ በማሰብ በ2 ዓመት ከ 6 ወር (ሁለት ዓመት ከስድስት ወር) ጽኑ እስራት እንዲቀጣ ተወስኖበታል።
Via- ጉራጌ ዞን እንደጋኝ ወረዳ የመንግስት ኮምኒኬሽን ጉዳዮች ፅ/ቤት.

Wolkite University Law Students Association

07 Nov, 20:42


International-Law-by-Malcolm-N.-Shaw.pdf

Wolkite University Law Students Association

07 Nov, 19:41


Vacancy for lawyers

Wolkite University Law Students Association

05 Nov, 21:17


ALL published Cassation Decisions in one

ALL PUBLISHED CASSATION DECISIONS IN ONE

ሁሉም የታተሙ የሰበር ውሳኔዎች በአንድ ከቅጽ 1 -26

#Daniel Fikadu /ዳንኤል ፍቃዱ (ጠበቃና የህግ አማካሪ)/

Wolkite University Law Students Association

30 Oct, 07:58


የLAW OF PERSONS MOCK EXAM በትላንትናው እለት ለ ሁለተኛ አመት ተማሪዎች ተሰጥቶአል።ተማሪዎችቹም በ ፈተናው ጥሩ ልምድ እንዳገኙበትና ራሳቸውን እንዲፈትሹ እንደረዳቸው ገልጸዋል።