Daru Sunnah || ዳሩ ሱን'ናህ @daru_sunnah Channel on Telegram

Daru Sunnah || ዳሩ ሱን'ናህ

@daru_sunnah


በሰለፎች መንሐጅ ላይ..!

Daru Sunnah || ዳሩ ሱን'ናህ (Amharic)

የዳሩ ሱን'ናህ ተገኝ ነው! በስለፎች መንሐጅ ላይ በስሜት ለእኛ የሚገኘውን መንቀፅ ተከትለዋል። ይህ እናምልነው ለማንኛውም የሚለያዩ ሰለፋዎች በመስጠት እና መስራት ከፍተኛ የሚሆነውን አገልግሎት እንዳትሰደድ እርዳታ ከገንዘብ ወደ እምነት ማለፍ ያለብን መዝናኛ እና ቅንጅት እንዲሆኑ ስሞች ጠንካሮችን በሚሰራበት የልማት ቅንጅት እና አስተማሪ መገናኛ መልኩን ይዘቱንና ቀንድን የጨለማ ስነንሳን እንስከት በመስጠት የሚለውን እየተመላከተ ተጠቃሚነታችሁን እያስታወክታችሁ ሳለሁ በነፃነት እኮ ተገኝ ያለንም።

Daru Sunnah || ዳሩ ሱን'ናህ

15 Jun, 12:18


https://youtu.be/ajx_y9hDBGI?si=kiqZVDB7osYmxnTc

Daru Sunnah || ዳሩ ሱን'ናህ

17 Apr, 07:41


👉 የ አፋልጉን ማስታወቂያ

በምስሉ ምትመለከቱት ልጅ አብድልከሪም መሀመድ ሁሴን ይባላል የትውልድ ቦታ ምስራቅ ጉራጌ ዞን ልዩ ስሙ ትልሞን ይባላል
እድሜው 16አመት ነው ከቤት ከወጣ 1አመት ሆኖታል ይገኝበታል ባልነው ቦታ ሁሉ ፈልገናል ነገ ዛሬ ይመጣል እያልን ስንጠብቅ እስካሁን ግን ምንም ፍንጭ አላገኝንም እባካችሁ እናንተ ኢትዮጵያዊያን ሆይ ተባበሩን እኛ ቤተሰቦቹ በጭቀት ላይነን በተለይ እናቱ በከባድ ሁኔታ ላይ ናት ... ተባበሩን

አብድልከሪም ያለበት ለጠቆመን ወይም ላገናኝን ወረታውን እንከፋላለን ማንኛውም ጥቆማ ያላችሁ ወይም ያለበትን የምታወቁ

በስልክ ቁጥር 09 0452 57 52 ሙባረክ መሀመድ

09 13 54 96 65 ህያር ሰማን

በነዚህ ስልኮች ጠቁሙን

Daru Sunnah || ዳሩ ሱን'ናህ

05 Apr, 19:22


https://youtu.be/Aay13QGR94Q?si=kCg5zChiJdLAalzp

Daru Sunnah || ዳሩ ሱን'ናህ

04 Apr, 16:25


«المرأة الحائض كيف لها أن تدرك ليلة القدر؟»

🎙لفضيلة الشيخ:
أ.د. صالح سندي-حفظه الله-

🔗 https://youtu.be/jFYno8NlwrE

ا═•═📚═•═ا
🔹دروسُ المدينة النبويَّة🔹
linkjar.co/drosalmadina

Daru Sunnah || ዳሩ ሱን'ናህ

02 Apr, 10:13


https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream

Daru Sunnah || ዳሩ ሱን'ናህ

01 Apr, 16:18


📚كلمة بعنوان:

«خيراتٌ في العشْر»

🎙لفضيلة الشيخ:
أ.د. سليمان الرحيلي -وفقه الله-

▪️ألقيت يوم الاثنين ٢٢/ ٩/ ١٤٤٥
▪️في مسـجـد قـبـاء

🔗 https://t.me/drosalmadina/8523

ا═•═📚═•═ا
🔹دروسُ المدينة النبويَّة🔹
t.me/drosalmadina

Daru Sunnah || ዳሩ ሱን'ናህ

30 Mar, 15:17


🌹 بشرى سارة 🌹

የዐሽረል አዋኺር ኮርስ

📚 በኮርሱ የሚቀራው ኪታብ :- ''ሠለሠቱል ኡሱል"

🎙 ኪታቡን ሚያቀሩት :- ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- ፉሪ(በፉሪ ሜዳ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ገባ ብሎ)  አቡበክር አስሲዲቅ መስጂድ

🕖 የትምህርቱ ቀንና ሰዐት :- ዐሽረል አዋኺር ከዙህር ሰላት በኃላ

🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው :- እሁድ ረመዳን 21-1445 ሂጅሪ ይሆናል።

* በአካል ተገኝታችሁ መከታተል ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል እንዲሁም ሪከርዱም ይለቀቃል ኢንሻአሏህ።
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
&
https://t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn

Daru Sunnah || ዳሩ ሱን'ናህ

25 Mar, 14:28


📚كلمة بعنوان:

«وانتصف الشَّهر»

🎙لفضيلة الشيخ:
أ.د. سليمان الرحيلي -وفقه الله-

▪️ألقيت يوم الاثنين ١٥/ ٩/ ١٤٤٥
▪️في مسـجـد قـبـاء

🔗https://t.me/drosalmadina/8464

ا═•═📚═•═ا
🔹دروسُ المدينة النبويَّة🔹
t.me/drosalmadina

Daru Sunnah || ዳሩ ሱን'ናህ

24 Mar, 12:05


ተዓማኒነት ያላቸውን መረጃዎችን ከፈለጉ ቻናላችንን ይጎብኙ።

እናመሰግናለን!

Daru Sunnah || ዳሩ ሱን'ናህ

23 Mar, 11:43


خطبة الشيخ عبد المحسن القاسم

اليوم الٱخر

https://t.me/Muhammedsirage

Daru Sunnah || ዳሩ ሱን'ናህ

18 Jan, 18:11


ታላቅ የምስራች ለዕውቀት ፈላጊዎች
├──────────────
├ {በደሴ ከተማና በዙሪያዋ ለሚኖሩ  እውቀት ፈላጊዎች}
እነሆ ከፊታችን እሁድ ጀምሮ ደሴ ከተማ  በመስጂዴ አሱንና  ሳምንታዊ  የደርስ  ፕሮግራም  ተዘጋጅቶላችኋል
ከእናንተ የሚጠበቀው እራሳችሁን ዝግጁ ማድረግ ብቻ።

ደርስ የሚጀመርበት ስአት ከጧቱ 2፡40 ፈጥነው ለመገኝት ይሞክሩ

      ሸይኽ ሙሀመድ አሚን  የሚያቀሩት ኪታብ: — ኡርጁዘቱል ሚዒያህ (ሲራ)
├ ሸይኽ ሙሀመድ ሰዒድ
      የሚያቀሩት ኪታብ :- ኩን ሰለፍየን አለልጃዳ {ከመንሀጅ}
📖 ሸይኽ ጀማሉ ዘሀቢ _
የሚያቀሩት ኪታብ: —መትን አቂደቱ ጡሀዊያህ
       ኡስታዝ:-አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም
  የሚያቀሩት ኪታብ: — ሀዚሂ ደዕወቱና ወአቂደቱና   {መንሀጅ}

ማሳሰቢያ
│➲ ኪታቡ የሌላችሁ ወንድሞችና እህቶች ኪታቡን  ሱናህ ኪታብ ቤት ያገኙታል።
     ➲ ደብተር እና እስክርቢቶ መያዝ
ይጠበቅበዎታል።

📥ቻናሉን ለመቀላቀል

https://t.me/sunnamesjdatdessie
├ አድራሻ :- ዳንድቦሩ ሪል ስቴት    {ከዳንድ ቦሩ ወደ ሪል ስቴት ባጃጅ ከያዙ በሗላ ሪል ስቴት መጨረሻ ላይ ይውረዱ }
↻ ለወዳጅ ለዘመድዎ ሼር ያድርጉ!

ለሴቶችም በቂ እና ምቹ ቦታ አለ

በዚህ ቁጥር ይደውሉ እንቀበልዎታለን
         
  09 23751497

@አልይ ሰዒድ
╰————————————————

https://t.me/sunnamesjdatdessie

https://t.me/sunnamesjdatdessie

Daru Sunnah || ዳሩ ሱን'ናህ

09 Jan, 16:05


ልቦችን በማሸፈት የመጀመርያውን ሚና የሚወስዱት ስልኮች ናቸው
ስለ ስልኮቻችን አጠቃቀም የተሰጡ ምክሮች ስብስብ በሙሐመድ ሲራጅ

Daru Sunnah || ዳሩ ሱን'ናህ

05 Jan, 16:48


የሚስኪን እህቶቻችንን ገንዘብ በትዳር ስም የምትዘርፉ ፣ ለዓመታት የደከሙበትን መና የምታስቀሩ ወንዶች አላህን ፍሩ ! ደካሞችን (ሴቶችን ፣ ልጆችን ፣ ሽማግሌዎችን ) መበደል ጠንካሮችን ከመበደል በእጅጉ የከፋ ነው ! እንዲህ ዓይነቱን ግፍ የምትፈፅሙ ሁሉ ! አትጠራጠሩ ! ዋጋችሁን ከፍትህ ባለቤቱ አላህ ታገኙታላችሁ !

ሴቶቻችን - ከእንዲህ አይነቱ ዘራፊ ራሳችሁን ጠብቁ ... ያማረን ውጫዊ ገፅታ ና የተጌጠን ንግግር በመስማት አትታለሉ !

Daru Sunnah || ዳሩ ሱን'ናህ

25 Nov, 04:20


إنا لله وإنا إليه راجعون !

የተከበራችሁ ወንድሞቼና እህቶቼ፦

በልጄ ዒምራን የህመም ወቅቶች ፣ ወደ አኺራም በሄደበት በዚህ ሰሞን ከኔና ከባለቤቴ ጎን በመሆን የቻላችሁትን ያደረጋችሁ በውጭ ሃገርና በሃገር ውስጥ ያላችሁ የራሴው ቤተሰቦች ፣ ጓደኞቼና የሱና ወንድሞቼ፣ የሱና እህቶች ፣ የባለቤቴ ቤተሰቦች እንዲሁም የኢማሙ አሕመድ መድረሣ ተማሪዎች እና ወላጆቻቸው በሙሉ አላህ አጅራችሁን በዱንያ በአኺራ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈላችሁ እላለሁ ።
አላህ ከክፉው ሁሉ ይጠብቃችሁ !

ከልጆቼ ሁሉ እኔ ዘንድ ይበልጥ ተወዳጅ የሆንከው ዒምራን :- ከኛ ከወላጆችህ ይበልጥ እጅጉን አዛኝ የሆነው አላህ የላቀውን ጀነት ያውርስህ! በዛ በተከበረ ስፍራም ይሰብስበን !

https://t.me/Muhammedsirage

Daru Sunnah || ዳሩ ሱን'ናህ

20 Oct, 13:26


አይሁዶች ነብያቶችን በግፍ የገደሉ አዉሬዎች ናቸው ። ንፁህ የሆነችውን መርየም በዝሙት የሚከሱ ዋልጌዎች ናቸው ። ታላቁ የአላህ መልእክተኛ ዒሳ ከዝሙት የተገኘ የውሸት ነብይ ነው _ እኒህ ከንቱዎች ዘንድ ! በረከሰ አመለካከትና እምነት የታጨቀ ልቦናን የተሸከሙ ርካሾች !!

በፈለስጢን ያሉ ወንድሞቻችንን እና እህቶቻችንን አላህ ይጠብቅልን ።

Daru Sunnah || ዳሩ ሱን'ናህ

20 Oct, 13:26


Daru Sunnah || ዳሩ ሱን'ናህ pinned Deleted message

Daru Sunnah || ዳሩ ሱን'ናህ

19 Sep, 17:04


እህታችንን እንርዳት። ከባድ የሆነ ካንሰር አይነት ታማለች።

የባንክ አካውንት
1000558459682
ዘይነባ የሱፍ ሀሰን
ንግድ ባንክ
ሼር አድርጉ ነይቱ ባረከላሁ ፊኩም።


⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️

https://t.me/+sFBXZDFRaWNmM2U0

Daru Sunnah || ዳሩ ሱን'ናህ

16 Sep, 18:53


ሳምንታዊ የሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም የደርስ ፕሮግራም


🗒 ሰኞ፣ ማክሰኞ እና እሮብ:-
📚 بلوغ المرام
🕛 ከሱብሒ ሶላት በኋላ

📚 شرح ابن عقيل على ألفية ابن مالك
🕓 ቀን ከ4:25 እስከ 5:00

📚 سنن أبي داود 
🕔 ቀን ከ5:00 እስከ 6:00

📚 شرح السنة للبربهاري
🕐 ከመግሪብ እስከ ዒሻእ


🗒 ሐሙስ:-
📚 بلوغ المرام
🕛 ከሱብሒ ሶላት በኋላ

📚 شرح ابن عقيل على ألفية ابن مالك
🕓 ቀን ከ4:25 እስከ 5:00

📚 سنن أبي داود
🕔 ቀን ከ5:00 እስከ 6:00


🗒 ቅዳሜ እና እሁድ:-
📚 صحيح مسلم
🕐 ጠዋት ከ1:10 እስከ 2:30

📚 صحيح مسلم
🕙 ቀን ከዐስር ሰላት በኃላ


አድራሻ:- ፉሪ (በፉሪ ሜዳ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ገባ ብሎ) አቡበክር መስጂድ

Abubakar mesjid - አቡበከር መስጂድ
http://maps.google.com/?cid=9777129393835294663&hl=en&gl=gb

____
* ትምህርቶቹን በቴሌግራም ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam

Daru Sunnah || ዳሩ ሱን'ናህ

07 Sep, 13:27


📌 📌 📌

መውሊድን በተመለከተ አጭር መልእክት

📉 ሳይዙ የተቀነሰ ( MB የተቀነሰ)


በድጋሚ የተለጠፈ

https://t.me/Muhammedsirage

Daru Sunnah || ዳሩ ሱን'ናህ

20 Aug, 18:02


አንገብጋቢ ነጥብ ኪታብ ለሚማሩ ተማሪዎች
~
የምንማረውን ኪታብ ለመገንዘብና ይዞ ለማቆየት ሁለት ነገሮችን ማጤን ይገባል።
1ኛ፦ ስንማር ጊዜ ከልብ ሆኖ መከታተል። ማስታወሻ መያዝ የሚፈልግ ነጥብ ካለ መፃፍ።
2ኛ፦ ከደርስ በኋላ ሙራጀዐ ማድረግ። የተማርነውን ኪታብ ከደርስ በኋላ ቢያንስ አንድ ጊዜ ክለሳ ማድረግ ይገባል። ከተቻለ ወደ ቀጣዩ ደርስ ከመግባታችን በፊት አንዴ ብንደግመው መልካም ነው። ከዚያ ያልገባን ወይም የዘነጋነው ካለ እንጠይቃለን። ክለሳ ከሌለ የያዝነውንና ያልያዝነውን አንለየውም። የያዝነውም በቀላሉ ሊዘነጋ ይችላል። ጥቂት ደቂቃዎች ብቻ ለሚፈልግ ክለሳ እየተዘናጋን ልፋታችንን ዋጋ ልናሳጣው አይገባም።

Ibnu Munewor
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

1,394

subscribers

417

photos

61

videos