Safari English Academy @safarienglish Channel on Telegram

Safari English Academy

@safarienglish


If you want to improve your conversational skills, I'm here to help.

Contact: @Private_Airport

Safari English Academy (English)

Welcome to Safari English Academy, a premier Telegram channel dedicated to helping you improve your English conversational skills. Whether you're a beginner looking to build a strong foundation or an advanced learner aiming to enhance your fluency, Safari English Academy is here to guide you every step of the way

Who is Safari English Academy? We are a team of experienced English language educators who are passionate about helping our students reach their language learning goals. With our commitment to excellence and personalized approach, we create a supportive and engaging learning environment where every student can thrive

What is Safari English Academy? Our channel offers a wide range of resources, including vocabulary building exercises, grammar tips, pronunciation practice, and interactive conversations. We believe that the key to mastering a language is consistent practice and exposure, which is why we provide daily prompts and activities to keep you engaged and motivated

If you're ready to take your English skills to the next level, join Safari English Academy today! Contact us at @Private_Airport to get started on your language learning journey. Let's embark on this safari together and unlock your full potential in English communication. See you in the virtual classroom!

Safari English Academy

08 Dec, 08:40


Morning fam,

12ተኛ ክፍል ተማሪዎችን እንግሊዘኛ Grammar በተመጣጣኝ ክፍያ ለማስተማር ዝግጅታችንን ጨርሰናል::

12ተኛ ክፍል ተማሪ ከሆናችሁ እንግሊዘኛ ትምህርታችሁ ላይ የላቀ ውጤት ማስመዝገብ ከፈለጋችሁ ይሄ እድል እንዳያመልጣችሁ::

በጣም ጥቂት ተማሪዎችን ብቻ ተቀብለን አሪፍ ውጤት እንድያመጡ ማገዝ እንፈልጋለን::

ለመመዝገብ 👇👇
@Private_Airport
@Private_Airport

Safari English Academy

04 Dec, 06:06


Hey, Grade 12 students!

We're cooking up something special for you,

Stay tuned!

Safari English Academy

03 Dec, 18:10


አንድን ሰው ተሳስተሃል ማለት ስትፈልጉ እነዚህን አማራጮች ተጠቀሙ:

- I am afraid that's not quite right

- I am afraid you are mistaken

- No, you've got it wrong

- No, that's all wrong

የትኛው እንደተመቻችሁ comment ስር አስቀምጡልኝ

SHARE @SAFARIENGLISH

Safari English Academy

03 Dec, 09:54


አንድን ሰው ትክክል ነህ ለማለት ስትፈልጉ እነዚህን አማራጮች ተጠቀሙ:

- That's right

- That's spot on

- You've nailed it

የትኛው እንደተመቻችሁ comment ስር አስቀምጡልኝ

SHARE @SAFARIENGLISH

Safari English Academy

03 Dec, 09:48


Afternoon everyone,

4ተኛ ዙር Online English course ምዝገባ ጨርሰናል

Class ዛሬ ማታ 4 ሰዓት ቴሌግራም ላይ ይጀመራል 🫡

Safari English Academy

30 Nov, 18:27


Only limited spots available!

ከዚህ በኃላ የምንቀበለው ከ5 የማይበልጡ ተማሪዎችን ብቻ ነው

ለመመዝገብ 👇
@Private_Airport
@Private_Airport

ለመደወል 👇
0939416681

Safari English Academy

30 Nov, 06:50


Good morning Family,

አራተኛ ዙር online English Language ትምህርት ምዝገባ ዛሬ ይጠናቀቃል

- እንግሊዘኛን በ 2 ወር አቀላጥፋቹ መናገር እንድትችሉ የሚረዳችሁን በደንብ የተቀመመ Course አዘጋጅተናል

- ኮርሱም ትኩረት የሚያደርገው የመናገር ችሎታችሁን ማሳደግ ላይ በመሆኑ እጅጉን ትጠቀሙበታላችሁ

- ኮርሱ የምሰጠው ሙሉ በሙሉ online በቴሌግራም ስለሆነ የትም ሀገር ሆናችሁ መማር ትችላላችሁ

- የምንቀበለው በጣም ጥቂት ተማሪዎችን ብቻ ስለሆነ ፈጥናችሁ ተመዝገቡ

- የሁለት ወር አጠቃላይ ዋጋ 1750 ብር ብቻ ነው

ለመመዝገብ 👇
@Private_Airport
@Private_Airport

ለመደወል 👇
0939416681

Safari English Academy

29 Nov, 07:59


አሁን የቀረን ቦታ በጣም ጥቂት ነው

This is a chance you don't want to miss🫡

Safari English Academy

29 Nov, 07:04


Morning Fam,

Discount ተጠናቋል

ምዝገባው ነገ ያልቃል

Class ቀጣይ ሳምንት ይጀመራል 🫡

ለመመዝገብ 👇
@Private_Airport
@Private_Airport

ለመደወል 👇
0939416681

Safari English Academy

27 Nov, 06:29


The discount offer is only valid until tomorrow🫡

እስከ ነገ መመዝገብ ከቻላችሁ የ ሁለት ወር አጠቃላይ ክፍያ 1450 ብር ነው

ከ አርብ ቀን በኃላ ግን 1750 ይሆናል


This is the opportunity you don't want to miss👌

Safari English Academy

26 Nov, 12:37


Afternoon fam,

በ 30% discount አራተኛ ዙር online English Language ትምህርት ምዝገባ ተጀምሯል

- እንግሊዘኛን በ 2 ወር አቀላጥፋቹ መናገር እንድትችሉ የሚረዳችሁን በደንብ የተቀመመ Course አዘጋጅተናል

- ኮርሱም ትኩረት የሚያደርገው የመናገር ችሎታችሁን ማሳደግ ላይ በመሆኑ እጅጉን ትጠቀሙበታላችሁ

- ኮርሱ የምሰጠው ሙሉ በሙሉ online በቴሌግራም ስለሆነ የትም ሀገር ሆናችሁ መማር ትችላላችሁ

- የምንቀበለው በጣም ጥቂት ተማሪዎችን ብቻ ስለሆነ ፈጥናችሁ ተመዝገቡ

- እስከ ሐሙስ ለሚመዘገቡ ተማሪዎች የሁለት ወር አጠቃላይ ዋጋ 1450 ብር ብቻ ነው

ለመመዝገብ 👇
@Private_Airport
@Private_Airport

ለመደወል 👇
0939416681

Safari English Academy

26 Nov, 06:07


በእንግሊዘኛ ደክሞኛል ለማለት ስትፈልጉ እነዚህን አማራጮች ተጠቀሙ:

- I am exhausted

- I am dead tired

- I am beat

- I can hardly keep my eyes open

ይሄን እናንተ ሞክሩ 👇
I am gonna hit the sack

SHARE @SAFARIENGLISH

Safari English Academy

26 Nov, 06:04


Morning Family,

The Software Development Course registration has now closed🫡

I will update you soon on next registration period👌

Safari English Academy

25 Nov, 16:12


Only 10% left

The spots are filling up so quickly, so go for it🫡

Class starts next week

Safari English Academy

25 Nov, 13:06


በአጠቃላይ 35 ተማሪዎችን ብቻ ተቀብለን በጥራት ማስተማር እንፈልጋለን

50% already taken

The remaining 50% will soon be wrapped up

Safari English Academy

25 Nov, 09:41


ለ 1 ወር የሚሰጥ የ Software Development ስልጠና ምዝገባ:

ዓለም ላይ እና በኢትዮጵያም ገበያ እጅግ ተፈላጊ የሆነውን የ Software Development Course ለጀማሪዎች አዘጋጅተናል:: ትምህርቱ የሚሰጠው ከ አዲስ አበባ ዩኒቨስቲ ተመርቀው ትላልቅ ኩባንያዎች ላይ በሚሰሩ አስተማሪዎች ነው:: ትምህርቱ ትኩረት የምያደርገው Mobile Application Development እና Website Development ላይ ነው ::

- ሙሉ በሙሉ በተግባር ላይ የተደገፈ በመሆኑ ለጀማሪዎች ወሳኝ ስልጠና ነው

- በተግባር ድረ ገጾችን(website) እና ሞባይል መተግበሪያዎችን(Mobile Applications) እያበለፀጋችሁ የምትማሩበት ስልጠና ነው

- ትምህርቱ የሚሰጠው ሙሉ በሙሉ online በቴሌግራም ስለሆነ ከየትኛውም ሀገር እና ከተማ ሆናችሁ መማር ትችላላችሁ

- የምንቀበለው በጣም ጥቂት ተማሪዎችን ብቻ ስለሆነ ፈጥናችሁ ተመዝገቡ

- ክፍያ 2250 ብር ነው

ለመመዝገብ 👇
@Safari_Training
@Safari_Training

ለመደወል 👇
0939416681

Safari English Academy

24 Nov, 19:14


Good night family

Safari English Academy

24 Nov, 17:53


Phrases for talking about rain.

- It's drizzling
እያካፋ ነው ( ትንሽ ትንሽ እየዘነበ ነው )

- It's pouring
ዶፍ እየጣለ ነው (በጣም እየዘነበ ነው)

- I think the rain is letting up
ዝናቡ እያባራ ነው (ዝናቡ መዝነብ አቆመ ነው )

ይሄን እናንተ ሞክሩት 👇
It's raining cats and dogs

SHARE @SAFARIENGLISH

Safari English Academy

24 Nov, 15:10


የምሸጥ ዕቃ ወይም አገልግሎት ላይ የሆነ ያክል ቅናሽ ስኖረው በእንግሊዘኛ እነዚህን አማራጮች ተጠቀሙ:

- You get 20% discount

- You get 20% off

- We are offering a 20% discount

- Massive discounts

20% የምለውን እናንተ በራሳችሁ ቁጥር መተካት ትችላላችሁ 👌

SHARE @SAFARIENGLISH

Safari English Academy

24 Nov, 14:02


አንድ ነገር እርካሽ መሆኑን ለመናገር ስትፈልጉ እነዚህን አማራጮች ተጠቀሙ:

- It's a dirt cheap

- It costs next to nothing

- It's a good deal

- It's a bargain

የትኛው እንደተመቻችሁ ኮመንት ስር አስቀምጡልኝ

SHARE @SAFARIENGLISH

Safari English Academy

24 Nov, 11:59


አንተም እድልህን ሞክር ለማለት ስትፈልጉ ሁሌ "Take your chance" ከምትሉ እነዚህን አማራጮች ተጠቀሙ:

- Give it a try

- Shoot your shot

- Take a shot

- Go for it

- Go all in

SHARE @SAFARIENGLISH

Safari English Academy

24 Nov, 09:19


አንድ ሰው በጣም እያናደደ ካስቸገራችሁ እና መታገስ እንዳቃታችሁ መናገር ብትፈልጉ ይሄን ተጠቀሙ :

- I can't stand him
( ልታገሰው አልቻልኩም )

- I can't stand her
( ልታገሳት አልቻልኩም )

- I can't stand you
( ልታገስህ አልቻልኩም )

- I can't stand them
( ልታገሳቸው አልቻልኩም )

SHARE @SAFARIENGLISH

Safari English Academy

24 Nov, 07:38


English expressions for talking about food.

- Let's grab a bite
እስኪ ትንሽ ነገር እንቅመስ

- I am starving
በጣም እየራበኝ ነው

- I am full
ጠግበያለው

- I am stuffed
እጅግ በጣም ጠግበያለው

- Could we get the check, please?
ደረሰኝ ልያመጡልኝ ይችላሉ?

- How about eating out tonight?
ዛሬ ማታ ውጪ ብንበላ ምን ይመስልሃል?


ከስር ያለውን እናንተ ሞክሩት 👇

I brought some snacks

SHARE @SAFARIENGLISH

Safari English Academy

24 Nov, 03:34


Good morning family🌄

Safari English Academy

23 Nov, 17:05


ስሜታችሁን ለመግለፅ እነዚህን ሁሌ መጠቀም ትችላላችሁ:-

- I am over the moon
በጣም ደስተኛ ነኝ

- I am under the weather
አሞኛል

- That is music to my ears
ይሄማ ደስ የሚል ዜና ነው

- I have got mixed feelings
ተወዛግበያለው

ይሄን እናንተ ሞክሩት 👇
I am at my wit's end

SHARE @SAFARIENGLISH

Safari English Academy

18 Nov, 12:29


በእንግሊዘኛ አንዳንድ ቃላት ሲነበቡ አንድ አይነት ሆነው ትርጉማቸው ግን የተለያየ ይሆናል:: እነዚህን ቃላቶች Homophones እንላቸዋለን

Examples:

- Meet and meat (ሁለቱም ስነበቡ አንዳይነት ናቸው ትርጉማቸው ግን የተለያየ ነው )
Meat = ስጋ
Meet = መገናኘት

- Weak and Week
Weak = ደካማ
Week = ሳምንት

- Peace and Piece
Peace = ሰላም
Piece = ቁራጭ ነገር

- Sea and See
Sea = ባህር
See = ማየት

ሌሎች የምታውቋቸውን homophones ኮመንት ስር አስቀምጡልኝ

SHARE @SAFARIENGLISH

Safari English Academy

18 Nov, 07:00


ለጀማሪዎች ብቻ :

- Where do you work?
የት ነው የምትሰራው?

- I work at Safari English Academy.
ሳፋሪ እንግሊሽ አካደሚ ነው የምሰራው

- I am looking for job.
ሥራ እየፈለኩ ነው

- I own my own business
የራሴ ሥራ አለኝ

- I am unemployed
ሥራ የለኝም

SHARE @SAFARIENGLISH

Safari English Academy

18 Nov, 03:11


morning fam,

እንደምን አደራቹልኝ ቤተሰብ 🌄

Safari English Academy

17 Nov, 19:21


Sweet dreams family,

የነገ ሰው ይበለን ደና እደሩልኝ 🫡

Safari English Academy

17 Nov, 18:40


በእንግሊዘኛ አለመስማማታቹን ለመግለፅ እነዚህን አማራጮች ተጠቀሙ:

- I don't think so.

- I am not sure about that.

- I beg to differ.

- I am afraid I don't agree.

- I totally disagree. (ይሄ ጠንከር ይላል )

የትኛው እንደተመቻችሁ ኮመንት ስር አስቀምጡልኝ

Safari English Academy

17 Nov, 15:04


ስላገኘሁህ ደስ ብሎኛል ለማለት ሁሌ - nice to meet you ከምትሉ እነዚህንም አማራጮች ተጠቀሙ:

- It's a pleasure to meet you.

- Great meeting you.

- It's wonderful to meet you.

- Glad to meet you.

የትኛው እንደተመቻችሁ ኮመንት ስር አስቀምጡልኝ

Safari English Academy

17 Nov, 10:48


ሬስቶራንት/ሆቴል ውስጥ ምግብ በ እንግሊዘኛ ስታዙ ከስር ያሉትን አማራጮች ተጠቀሙ:

- Hi, I would like doro wet, please?

- Can I have tibs and a side of salad, please?

- Can I get shiro, please?

- I want kitfo with aome ayib, please?


የትኛው እንደተመቻችሁ ኮመንት ስር አስቀምጡልኝ

Safari English Academy

17 Nov, 10:37


Good afternoon everyone

Safari English Academy

09 Nov, 10:56


አንድን ሰው ልቀፍህ ለማለት እነዚህን አማራጮች ተጠቀሙ:

- Can I give you a hug?

- Can I pull you in for a hug?

- Mind if I wrap you in a hug?

- How about a hug?

SHARE @SAFARIENGLISH

Safari English Academy

09 Nov, 03:05


Top of the morning to you fam,

እንዴት አደራችሁ 🌄

Safari English Academy

08 Nov, 13:51


ለፍቅረኛቹ ናፍቆታችሁን ለመግለፅ ሁሌ "I miss you" ከምትሉ እነዚህን አማራጮችን ተጠቀሙ:

- I feel sad without you

- I miss your smile

- I wish you were here

- I love being around you

- All I do is think of you

የትኛው እንደተመቻችሁ comment ላይ አስቀምጡልኝ

SHARE @SAFARIENGLISH

Safari English Academy

08 Nov, 05:43


Morning family,

How is your week going?

Safari English Academy

06 Nov, 13:00


Afternoon fam,

ዛሬ ማታም 3 ሰዓት ላይ ክላስ አለን::

የተመዘገባችሁ ተማሪዎች በተላከላቹ ሊንክ ገብታችሁ ትምህርቱን መከታተል ትችላላችሁ

Stay tuned

Safari English Academy

05 Nov, 06:10


ትላንት ኔትዎርክ ያስቸገራችሁ እና ለመክፈል ስትሞክሩ እምቢ ላላችሁ ሁሉ:

- ዛሬ system እየሰራ ስለሆነ መመዝገብ ትችላላችሁ

ለመመዝገብ በዚህ ቴሌግራም username አውሩን 👇👇
@Private_Airport
@Private_Airport

ለመደወል ይሄን ስልክ ተጠቀሙ 👇
0939416681
0939416681

Safari English Academy

04 Nov, 15:05


እስካሁን በኔትዎርክ ወይም በሲስተም ምክንያት መክፈል ላልቻላችሁ ብቻ!

ምዝገባውን እስከ ማታ 2 ሰዓት አራዝመናል::

ለመመዝገብ 👇👇
@Private_Airport
@Private_Airport

ለመደወል
0939416681
0939416681

Safari English Academy

04 Nov, 14:31


30 ደቂቃ ብቻ ቀርቷል

Safari English Academy

04 Nov, 14:01


1 ሰዓት ብቻ ቀረ

አጠቃላይ የሁለት ወር ክፍያ 950 ብር ብቻ ነው!

- ትምህርቱ የሚሰጠው online ቴሌግራም ላይ ነው
- ትምህርቱ የሚቆየው ለ 2 ወር ነው
- በሳምንት 3 ቀን (ሰኞ, እሮብ እና አርብ)
- ሰዓት: ማታ ከ 3-4 ሰዓት

ለመመዝገብ 👇👇
@Private_Airport
@Private_Airport

ለመደወል 👇👇
0939416681
0939416681

Safari English Academy

04 Nov, 13:03


ምዝገባ ልያልቅ 2 ሰዓት ብቻ ቀረ

አጠቃላይ የሁለት ወር ክፍያ 950 ብር ብቻ ነው!

- ትምህርቱ የሚሰጠው online ቴሌግራም ላይ ነው
- ትምህርቱ የሚቆየው ለ 2 ወር ነው
- በሳምንት 3 ቀን (ሰኞ, እሮብ እና አርብ)
- ሰዓት: ማታ ከ 3-4 ሰዓት

ለመመዝገብ 👇👇
@Private_Airport
@Private_Airport

ለመደወል 👇👇
0939416681
0939416681

Safari English Academy

04 Nov, 12:03


ለሁለት ወር online እንግሊዘኛ ትምህርት ምዝገባ ሊያልቅ 3 ሰዓት ብቻ ቀረ

Safari English Academy

04 Nov, 10:58


የኮርሱ መመዝገብያ ጊዜ ልያልቅ የቀረው 4 ሰዓት ብቻ ነው

ዛሬ 12 ሰዓት ይጠናቀቃል

የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ማታ 3 ሰዓት ክላስ እንጀምራለን 🫡

ለመመዝገብ 👇👇
@Private_Airport
@Private_Airport

መልካም ቀን

Safari English Academy

04 Nov, 09:14


ከዚህ በፊት ከ 1200 በላይ ተማሪዎችን በነፃ አስተምረናል

አሁን እየመዘገብን ያለነው class ለ 2 ወር የሚቆይ እና በሳምንት 3 ቀን የሚሰጥ ነው ::

አጠቃላይ ክፍያ 950 ብር ብቻ ነው

Safari English Academy

04 Nov, 07:22


Good morning everyone,

ምዝገባው ዛሬ 12 ሰዓት ይጠናቀቃል!

Class ዛሬ ማታ ይጀመራል
- ማታ 3 ሰዓት ይጀመራል
- ሙሉ በሙሉ online ነው
- ኮርሱ በሳምንት 3 ቀን ይሰጣል

ለመመዝገብ 👇👇
@Private_Airport
@Private_Airport

ለመደወል 👇👇
0939416681
0939416681

Stay tuned

Safari English Academy

03 Nov, 13:50


Afternoon everyone,

ለሁለት ወር online እንግሊዘኛ ኮርስ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች አሁን ያላችሁበትን ደረጃ ለማየት የላክንላችሁን ጥያቄዎች እስከ ማታ ድረስ ለመጨረስ ሞክሩ ::

እስካሁን ያልተመዘገባችሁ ለመመዝገብ 👇👇
@Private_Airport
@Private_Airport

ትምህርቱ የሚጀመረው ሰኞ ማታ ነው
- የሁለት ወር ሙሉ ክፍያ 950 ብር ብቻ
- ትምህርቱ ሙሉ በሙሉ online ቴሌግራም ላይ ነው

Stay tuned

Safari English Academy

03 Nov, 06:55


Morning fam 🌄

Safari English Academy

02 Nov, 18:03


Evening everyone,

ብዙዎች ከሳፋሪ እንግሊሽ አካዳሚ ነን እያሉ ልያጭበረብሩ እየሞክሩ እንደሆነ እያስተዋልን ነው::

ለሁለት ወር ኮርስ መመዝገብ ከፈለጋችሁ በዚኛው አካውንት አውሩን 👇
@Private_Airport

ከዚህ ሌላ አካውንት የለንም:
እኛ ቀድመን text አንልክም ::

ጥንቃቄ አድርጉ 🫡

Safari English Academy

02 Nov, 11:04


የሁለት ወር online እንግሊዘኛ ኮርስ ምዝገባ ሰኞ ይጠናቀቃል!


ያለን ቦታ በጣም ውስን በመሆኑና ይሄን እድል በዚህ ዋጋ ድጋሚ ስለማታገኙት ፈጥናችሁ ተመዝገቡ::

አጠቃላይ ክፍያ 950 ብር ብቻ

ለመመዝገብ 👇👇👇
@Private_Airport

ወይም በዚህ ስልክ መደወል ትችላላችሁ 👇
0939416681

Safari English Academy

01 Nov, 19:40


Live stream finished (40 minutes)

Safari English Academy

01 Nov, 19:21


Leave your comments here

Safari English Academy

01 Nov, 19:21


- Make sure to subscribe to our YouTube channel

- Mention why you want to take the course?

http://www.youtube.com/@safariEnglishAcademy

Safari English Academy

01 Nov, 19:18


Safari English Academy pinned «እስካሁን ላልተመዘገባችሁ! እንግሊዘኛን በ 2 ወር አቀላጥፋቹ መናገር እንድትችሉ የሚረዳችሁን በደንብ የተቀመመ Course አዘጋጅተናል:: ኮርሱም ትኩረት የምያደርገው የመናገር ችሎታችሁን ማሳደግ ላይ በመሆኑ እጅጉን ትጠቀሙበታላችሁ👌 ኮርሱ የምሰጠው ሙሉ በሙሉ online በቴሌግራም ስለሆነ የትም ሀገር ሆናችሁ መማር ትችላላችሁ:: ይሄን እድል ድጋሚ ስለማታገኙት አሁኑኑ ተጠቀሙበት:: አጠቃላይ ክፍያ…»

Safari English Academy

01 Nov, 19:00


Live stream started

Safari English Academy

01 Nov, 19:00


Live stream scheduled for

Safari English Academy

01 Nov, 18:27


ዛሬም Giveaway አለን

LIVE እንዳትቀሩ 🫡

Safari English Academy

01 Nov, 18:24


ስለ ኮርሱ ያልገባችሁ ነገር ካለ 4 ሰዓት እዚሁ ቴሌግራም ላይ LIVE እንገናኝ

Safari English Academy

25 Oct, 17:08


ከምግብ ጋር የተገናኙ ማወቅ ያለባችሁ Phrasal Verbs

1. Eat out = ከቤት ውጪ ምግብ መብላት ብዙ ጊዜ ሬስቶራንት, ሆቴል....

Example:

- We decided to eat out at a new Italian restaurant.


2. Cut down on = የምግብ ወይም የመጠጥ መጠን መቀነስ

Example:

- She’s trying to cut down on sugar for a healthier diet.

3. Warm up: ምግብ ማሞቅ(ብዙ ጊዜ ሲቀዘቅዝ).

Example:

- Let me warm up the meat before we start eating.

SHARE @SAFARIENGLISH

Safari English Academy

25 Oct, 13:03


በኔ ጣለው/በኔ ይሁንብህ
- You can count on me

ድምፅህን ቀንስ
- Lower your voice

እየቀለድክ ነው?
- Are you kidding?

እንዴት ብትደፍረኝ ነው
- How dare you?

SHARE @SAFARIENGLISH

Safari English Academy

25 Oct, 07:56


In English, የምትወዱትን ነገር ለመግለፅ እነዚህን ተጠቀሙ:

• I love....

• I really like...

•..... is/are my favorite

• I am really into...

• I am keen on....

"..." በነዚህ ቦታ የምትወዱትን ነገር ማስገባት ትችላላችሁ:

Examples:
- I love sports.
- I really like playing basket ball.
- I am really into romantic movies.

SHARE @SAFARIENGLISH

Safari English Academy

25 Oct, 03:30


------- you finish, you'll be in trouble.

A. Otherwise

B. Unless

Safari English Academy

25 Oct, 03:10


Morning everyone 🌄

Safari English Academy

24 Oct, 19:30


Sweet dreams everyone

ደና እደሩልኝ የነገ ሰው ይበለን 🫡

Safari English Academy

24 Oct, 19:12


PART #2

ከልብስ ጋር የተገናኙ ማወቅ ያለባችሁ Phrasal Verbs

Try on = ልብስ ስትገዙ እንደምበቃቹ/እንደሚመችሁ ለብሳችሁ መሞከር

Example:

- You should try on that jacket before buying it.
(ያን ጃኬት ከመግዛትህ በፊት እንደምበቃህ/እምደምመቺህ ለብሰህ መሞከር አለብህ )

Dress up = ለሆነ ዝግጅት/ፕሮግራም ዝንጥ ብላችሁ መልበስ

Example:

- We have to dress up for the wedding tomorrow.
(ለነገው ሰርግ ዝንጥ ማለት አለብን )

SHARE @SAFARIENGLISH

Safari English Academy

24 Oct, 18:40


መጥበሻ በእንግሊዘኛ:

- Frying pan ወይም Pan

ማለት ትችላላችሁ

Safari English Academy

24 Oct, 18:23


ጉሮሮዬን አሞኛል ለማለት:
- I have a sore throat.

ራሴን አሞኛል ለማለት:
- I have a headache.

ትኩሳት ይሰማኛል/አለብኝ ለማለት:
- I have a fever.

SHARE @SAFARIENGLISH

Safari English Academy

24 Oct, 16:01


PART #1

ከልብስ ጋር የተገናኙ ማወቅ ያለባችሁ Phrasal Verbs

Take off = ማውለቅ

I am taking off my shirt.
(ሸሚዘን እያወለኩ ነው)

I am taking off my jacket.
(ጃከቴን እያወለኩ ነው )

Put on = መልበስ

I am puting on my trouser.
(ሱሪ እየለበስኩ ነው)

SHARE @SAFARIENGLISH

Safari English Academy

24 Oct, 15:22


#VocabularyChallenge

መጥበሻ በእንግሊዘኛ ምን ይባላል

Safari English Academy

24 Oct, 14:25


ጉሮሮዬን አሞኛል ማለት ስትፈልጉ in English🤔

Drop your answers in the comment section

Safari English Academy

24 Oct, 14:01


ይሄ ከላይ ምስሉ ላይ የምታዩት - Extension cord ይባላል👌

ብዙዎቻችሁ Divider እና Adapter ብላችሁ መልሳችኃል:: ይልቁንስ ከስር ያሉትን አማራጮችን መጠቀም ትችላላችሁ:

- Power strip

- Extension cable

SHARE @SAFARIENGLISH

Safari English Academy

24 Oct, 09:20


#VocabularyChallenge

ይሄን ከላይ ያለውን ምስል በእንግሊዘኛ ምን እንላለን?

Drop your answer in the comments

Safari English Academy

24 Oct, 03:40


ይቅርታ ለማለት ሁሌ - I am sorry ብቻ ከምትሉ ከስር ያሉትን 5 አማራጮችን ተጠቀሙ:

- I apologize

- My bad

- Please forgive me

4ኛ እና 5ኛው አማራጭ ትክቶክ ቻናላችን ላይ post ተደርጓል 👇👇👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMhm7HQMg/

Safari English Academy

24 Oct, 03:00


Good morning everyone 🌄

Safari English Academy

23 Oct, 19:36


Sleep well everyone 👋

ደና እደሩልኝ የነገ ሰው ይበለን

Safari English Academy

23 Oct, 17:42


ቻው ለማለት ሁሌ - Goodbye ብቻ ከምትሉ ከስር ያሉትን 5 አማራጮችን ተጠቀሙ:

- See you later

- Take care

- Catch you later

4ኛ እና 5ኛው አማራጭ ትክቶክ ቻናላችን ላይ post ተደርጓል 👇👇👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMhm7q9DB/

Safari English Academy

23 Oct, 14:01


I'd rather ____ go if you don't mind.

A. not

B. not to

Drop your answer in the comments👇

Safari English Academy

23 Oct, 13:24


The correct answer is B - alike

Alike መቼ እንጠቀማለን?

- ሁለት እና ከዛ በላይ የሆኑ ሰዎችን/ነገሮችን በመልካቸው/በቁመናቸው/በፀባያቸው ወይም በሌሎች በምያመሳስላቸው ነገሮች ስናነፃፅር Alike እንጠቀማለን

Examples:
- The twins look so alike.
- The two books are alike in theme.
- My brother and I are alike in our love for sports.
- The siblings look alike in their photographs.


Share @safarienglish

Safari English Academy

21 Oct, 05:51


This is the town ____ I was born.

A. where

B. when

C. which

Safari English Academy

20 Oct, 19:46


Good evening everyone,

Make sure to subscribe to our YouTube channel

There is a lot more exciting content coming your way!👇👇👇

http://www.youtube.com/@safariEnglishAcademy

Safari English Academy

17 Oct, 16:31


What is the difference between fewer and less?

Safari English Academy

17 Oct, 14:50


The documentary explored the ----- of deforestation on wildlife.

A. affect

B. effect

Safari English Academy

17 Oct, 14:10


The loud noise had a startling ----- on the animals.

A. affect

B. effect

Safari English Academy

17 Oct, 13:40


Climate change will ------ millions of lives if action isn’t taken.

A. effect

B. affect

Safari English Academy

17 Oct, 13:21


The medication didn’t seem to ----- his symptoms.

A. affect

B. effect

Safari English Academy

17 Oct, 13:17


Difference between affect and effect:

Affect: A verb meaning to influence or make difference to something.

Examples:
- Lack of sleep can affect concentration.
- Pollution can affect the environment negatively.
- A bad diet can affect health.
- Poor planning affects project outcomes.
- Stress can affect your immune system.

Effect: is primarily used as a noun and means the result or outcome of a change.

Examples:
- The new rule had no effect on the team.
- Exercise has a positive effect on health.
- The medication has side effects.
- Sleep has significant effect on productivity.


Share @safarienglish

Don't forget to react 👍

Safari English Academy

17 Oct, 03:59


What is the difference between affect and effect?

Safari English Academy

17 Oct, 03:30


Top of the morning to you,

እንደምን አደራቹልኝ ቤተሰብ

Safari English Academy

16 Oct, 20:03


Safari English Academy pinned «What is the difference between how much and how many? 1. How much - used when asking about uncountable nouns. Uncountable nouns: water, sugar, money, time, air, information, rice, furniture, music, advice. Examples: - How much time does it take to go home.…»

Safari English Academy

16 Oct, 18:59


Have a restful night everyone,

ነገ በሌላ topic እንገናኛለን

የነገ ሰው ይበለን 👋

Safari English Academy

16 Oct, 18:45


------ rice do we need for the party?

A. How many

B. How much

Safari English Academy

16 Oct, 18:30


------- water bottles do we need for the trip?

A. How much

B. How many

Safari English Academy

16 Oct, 18:17


------ information did you gather for the project?

A. How much

B. How many

Safari English Academy

16 Oct, 18:01


------ pieces of advice did the consultant give you?

A. How many

B. How much

Safari English Academy

16 Oct, 17:38


------- books have you read this month?

A. How many

B. How much

Safari English Academy

16 Oct, 17:32


------ milk do you drink in a day?

A. How many

B. How much

Safari English Academy

16 Oct, 17:24


What is the difference between how much and how many?

1. How much - used when asking about uncountable nouns.

Uncountable nouns: water, sugar, money, time, air, information, rice, furniture, music, advice.

Examples:

- How much time does it take to go home.
- How much water do you drink every day.
- How much information did you gather.

2. How many - used when asking about countable nouns.

Countable nouns: Cars, apples, people, books, children, cats, dogs, shoes...

Examples:

- How many chairs do we need for the event.
- How many students are in our class.
- How many people are coming to the party.
- How many apples are in the basket.

Share @safarienglish

Safari English Academy

16 Oct, 09:57


What is the difference between how much and how many?

Safari English Academy

16 Oct, 04:26


" Good morning" ለማለት ስትፈልጉ እነዚህን አማራጮች ተጠቀሙ:

- Morning

- Hey, rise and shine.

- Top of the morning to you.

ከላይ ካሉት አማራጮች የትኛው ተመቻቹ?

Share @safarienglish