🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም‼ @thvcsbvc3610gdxl Channel on Telegram

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም‼

@thvcsbvc3610gdxl


ዳዕዋ ሰለፊያ ሳፊ ነቅያ
በዚህ ቻናል ከሚተላለፉት ነገራቶች ውስጥ
የጁማአ ሁጥባ
ሙሀደራ
ደርስ
ፈዋኢድ
እንዲሁም የተለያዩ የአህለል ሱና መሻኢኮችና ኡስታዞች ነሲሃ ፈትዋዎች ይለቀቅበታል

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም‼ (Amharic)

ዳዕዋ መለፊያ ሲኳን ነቅያ ስታፊንና፡ በዚህ ቻናል ከሚተላለቁት ነገሮች ውስጥ ያገኙ ጁማአ ሁጠባ እና ደስተ፡ ፈዋኢድ፡ ደመራ፡ ወ በሌሉም የሰላም ሱና መሻኢኮች፡ ኡስታዞች እና ፈትዋዎች በእስከሚጠቀሙበት የተለያዩ መድሑን፡ እና ምርጥ አዲሱን መዜናኑን ይቀላል። ምንኛ ነው? ዳዕዋ ና ለፍዩ ነብይ ብራኔ ዙ ሃሲ ራሳ፡ ሀመማን፡ ደረጃ፡ አፈቃዲን፡ እና በሰው ተከብሯል። ይህንን ህፃን ለሁለትኛ ነጋድ እና ሰልፎች የሚበላውን ሱና ና መሻኢኮች በሯሌን ስም ዘጋቦች መሰፍቶችን መብት ያጋልሽዉን ያሠራላችኋል።

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

21 Nov, 15:40


اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

ምርጥ ግጥም


ትደመጥ

ትደመጥ

ትደመጥ


👉ከባህር ማዶ

በወንድማችን አቡል ፈድል

አላህ ይጠብቀው 


⭕️👉በገነቴ ወንድሞች ላይ  አየደረሰ ባለው ሁኔታ   ማፅናኛ/ ማጠናከሪያ!!

እነ  ሰይድንም አሳምሮ   ወቅሯል  

ጀዛሁሏሁ ኸይራ

👇👇👇👇👇

https://t.me/fewaedul_kitabi_wessunah

https://t.me/fewaedul_kitabi_wessunah

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

21 Nov, 11:51


⭕️ በመንሀጅ ላይ መፅናት በሚል ርዕስ አጭር ግጥም

አቡ ዩስራ & አቡ ፈይሶል  ልጓሞች


የሄዴ ቢሆድ አላህ በዚህ እጥፍ እጥፍ ያመጣል

https://t.me/alqariabuyusra


ሀቅን ያዘህ ቀጥል ባባዬ

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

21 Nov, 11:35


https://t.me/abuamrullah



يا شارح الصدور ومطهر القلوب وميسر الأمور ، يا باسط اليدين بالرحمة
اللهم نقنا من الهم والحزن ، وافتح لنا أبواب السعادة والأمل ،

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

21 Nov, 08:41


👉ሰይድ ሙንጀኒቅ السفيه

እውነት ሲናገር ዱሮ ምቀኝነት ይዟቸዋል የደሴዎቹ ወይፈን ኢኽዋንዮች   ይላል።

نعوذ بالله من الحور بعد الكور

سورة الكهف በደብ አጥናት٤٩


በአንድ እራስ  ሁለት ምላስ    እደሚባለው ✔️✔️✔️ 

እነነቢልን  ጠርጎ ጠርጎ ጥሏቸዋ እወቀት የላቸውም  ፊትና ብቻ ነው የሚያውቁት  የመንም  አናውቃቸዋለን የለናል  ሰያው  ጎበዙ!

⭕️የሚያሥደንቀው አሁን በምን አብረው ተደመሩ  ⁉️⁉️

🟦ዉዳሴየን ከአቡ ኒብራስ ላይ  አንስቻለሁ እያለ ይቀደዳ!!!!!

👉አወደስክ አላወደስ ምንም አትጨምር አትቀንስ ለሸይኽ አቡኒብራስ

🛄ነገር ግን የሚገርመው  ሲያወድስም  ልክ የለውም    ሰያጥላላም ልክ የለውም።

ሰውየው ሚዛን የለውውውም።

አፉ ያመጣውን   እንደወፍጮ  መፍጨት ነው  አኡዙ ቢላህ !

👉ወፍጮራሱ  የሺሮናበርበሬ  የጥራጥሬ  ይለያያል።

በደብ እናቀዋለን  ።

👉ለምሳሌ   መጀመሪያ  የሀበሻ ኡለማ ነው አቡ ኒብራስ አለ  

አሊም / ሸይኽ ነው የሚባለው

ኡለማ  جمعነው ብዜት ሰም ነው
ሸክ ሰይድ ! 

አሊም مفردነው ነጠላ

👉አሁን ደሞ
የተጃጃለ  እያለ በተጃጃል አፉ  ይጃጃላል።

አኡዙ ቢላህ  

በደብ እወቁት

⭕️👈  من المنكر ان تنكر ما كنت تعرف وتعرف ماكنت تنكر،

نعوذ بالله من الحور بعد الكور

⭕️👉ብዙ ጊዜ  የተንቶለቶላቸው ነጥቦቹ   መልስ ይሆኑታል     በደምብ ሰምታችሁት  ፍረዱ
ይቀጥላል..

✍️أخكم ابو صالح الأثري


🔺👌https://t.me/fewaedul_kitabi_wessunah
------
🔺👌 https://t.me/Al_Menjeniq

------
🔺👌https://t.me/Al_Menjeniq/2038

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

21 Nov, 08:41


አ ን ብ ቡ ኝ
🔺---------🔺----------🔺

👌🔺 ጠይቃችሁ አንብቡኝ ስሜን አታጥፉ አል_ሙንጀኒቅ አይደለሁም .. ክክክክክክክክ

እኔ አል_መንጀኒቅ ነኝ
https://t.me/Al_Menjeniq

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

20 Nov, 18:25


🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም pinned an audio file

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

20 Nov, 15:42


🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

👉ሐያ እስኪ እንሞክር ...

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

20 Nov, 13:14


🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺


⭕️👉 ሐያ ወደ እህቶች ቂርአት....

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

20 Nov, 12:58


⭕️👉የእህቶች ቂርአት አለን....

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

20 Nov, 12:21


🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

👌 ብዙዎቹ በሙብተድዖች ላይ ጠንከር የሚሉት ሆዳቸው እስከሚጎድልባቸው ነው ። ጀማል ያሲን አንድም አላስተካከለም ግን ሊደመር ሲፈልግ ጀማል ያሲንኮ ዝምተኛ አደበኛ ነው ይልካል 44ቱ ቅሬ ራሱን ችሎ መሔድ አልቻለም ያለምንም ተውበት ከጀማልጋ ሔዶ ተወሸቀ ....❗️❗️❗️

-------

⭕️https://t.me/Al_Menjeniq/2036
-------

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

20 Nov, 11:05


🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

👌በዚህ  መስአላ  ላይ  የተሳሳተ  ምናልባት ቀጥታ ሳናከፍር ኡዝር ልንሰጠው  እንችላለን ሹቡሐውን ለማስወገድ እንጥራለን .... ካልገባህ ቅራ እንቢ ካልክ ዝም ብለህ ነግድ ጥሩ ምግብ እየበላህ መረቅህን እየጠጣህ እንቅልፍህን አገንፋ ....❗️
🔺==========🔺==========🔺

• قال سليمان بن سحمان رحمه الله :

" ثُمَّ لو قُدِّرَ أنَّ أحداً من العلماءِ توقَّف عن القولِ بكفر أحدٍ من هؤلاء الجُهَّالِ المقلّدين للجهمية ، أو الجُهّالِ المقلِّدين لعُبّاد القبورِ أمكنَ أن نعتذرَ عنه بأنَّه مُخطئٌ معذور ولا نقول بكفره ؛ لعدمِ عصمته من الخطأِ ، والإجماع في ذلك قطعيّ .

📗 كشفُ الأوهامِ والالتباس : ( ص٧٠  ).
----


https://t.me/Al_Menjeniq/2035

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

20 Nov, 10:35


⭕️👉ጀማል ያሲን ሲወላገድ በመረጃ በታላለቅ ኡለሞች ወገብ ዛላው ላይ መቆም ግድ ነው👉መፈናፈኛ እንዳያገኝ ማድረጉ ግድ ነው‼️

👉ውነት ጀማል ያሲን እንደሚለው ሙሽሪክ አስልይና ወደ እስልምና የሚጠጋ ሙስሊም ነኝ ብሎ የሚመግት ሽርከል አክበር የሰራ ኩፍራቸው ይለያያልን?‼️

⭕️👉በታላቁ ሼህ ሳሊህ ፈውዛን አል ፈውዛን الله ይጠብቃቸውን በመረጃ ጀማልን አሳፍረውታል 👌

👉አይ ሁጃ የደረሰውን ነው ከተባል ሁጃ ደረሰው አልደረሰው ተስሚያና ሙአመላ የሙሽሪክ ለመሆኑ በራሳቸው በሼህ ፈውዛንና በሼህ አራጂህ አላህ ይጠብቃቸውና
ኢጅማእ አንደሆነ ያብራራሉ‼️

⭕️👉ሌላው ጀማል ሙለቢሱ አሊም ብቻ ነው ዛሂሩ ሽርክ ላይ የወደቀን ማክፈር የሚችለው ሼህ ፈውዛን እራሳቸው ነው ያሉት  ብሎ ለዘባረቀው👌

👉እኛም እንልሃለኸለን ያንተ አስተሳሰብ ወልጋዳ ስለሆነ እንጂ የሳቸው ንግግር ለመቆልመም ፈልገህ እንጂ አሊም ብቻ ነው ሚያከፍረው ያሉህ ለኡቁባ(ለቅጣት)ና ጀሃድ እንዳይታወጅበት ነው👌

⭕️👉ለዚህ መልሱ የሼህ አቋምን በተመለከተ ከድምፃቸው ሰምቶ ማረጋገጥ ነው ከሙለቢሱ  ንግግር ጋር  አያይዤዋለሁ👌

⭕️👉የሼሃችን አቡ ኒብራስም ረድ ተካቶበታል ሃቂቀተን ጀማል ያሲንን ቀበቶውን ብቻ አይደለም ወገቡንም ይዞታል ሼሃችን ‼️

⭕️እኔ ምን እላለሁ  الله ይጠብቅልን አንተን የሰጠን الله ሁሌም ልናመሰግነው ግድ ነው ምክንያቱም አህለል ባጢልን የሚዋጋን ሙጃሂድን ካልወደድክ ማንን ልተወድ ነው
👌

አቡ አብድረብ አብድልማሊክ

https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

20 Nov, 05:27


👌የኛ ንግግር ሚን አወሊሂ ኢላ ኣኺሪሂ የተበላሸ ካለው ግድግዳ ላይ ጣለው!!

👉ይልሃል ኡስታዛችን እስቲ ስማው🦻 ይጠቅምሃል


https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

20 Nov, 05:03


https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

20 Nov, 03:25


አ ን ብ ቡ ኝ አል_መንጀኒቅ
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

👇---------👇

--በያገሩ  ላለው  ጀግና-
🔺=====🔺=====🔺

የተውሒድ  ሰው  የዒባዳ
ጥንክር    ያለ   በ ዓቂዳ
የማይዋዥቅ  ወዲህ ወዳ
እጅ  የማይሰጥ  ለወልጋዳ
ለአዚሮች የሆነ እዳ

---
---
እርግትት  ያለ  ባለ  ሱና
የሚያስተምር  በጥሞና
አይሸውደው   ብር  ዝና
ቆፍጠን  ያለ ውድ  ጀግና
ውሸታምን ያስቀረ መና
===➤
ተውሒድ  ይላል  በያገሩ
ጥላት  ቢጮህ  በመንደሩ
ምድረ-ሒዝብይ    ቢደመሩ
አይጥሉትም  ምን ቢያወሩ
ተመክቷል          በጀባሩ
------
በተውሒድ  ላልቶ  በትልቁ
በሱና     ስም      ቢደበቁ
ምን  ለአንድነት   ቢጨነቁ
ተቅዋን   በልብ  ካልሰነቁ
መረጃ በደንብ  ካልታጠቁ
ከተውሒድጋ    ካልታረቁ
በፖለቲካ ምን ቢደምቁ
ነገ   ይወጣል   ውልቅልቁ
---
----

⭕️https://t.me/Al_Menjeniq/2032
-----
⭕️https://t.me/Al_Menjeniq/2032

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

20 Nov, 03:19


هل العذر بالجهل مسألة خلافية؟
للشيخ صالح الفوزان

====================
ኡዝር ቢል ጀህል ኺላፍ አለበትን
====================
ኺላፉ ያለው ሙተአኺሮች ዘንድ እንጂ በሰለፎቻችን መሀል ምንም ኺላፍ የለም
⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️

አንድ ሰው ሽርክን ከሰራ በዱኒያ ሙሽሪክ ለመሆኑ የሙሸሪክ ሙዓመላ ለመደረጉ ምንም ኺላፍ የለውም ።

የሸህ ፈውዛን አቋም ግልፅ ያለ ነው አታጭበርብሩባቸው አላህን ፍሩ‼️


https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

19 Nov, 16:45


👌ሰይድ ሙንጀኒቅ 👌
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

⭕️ ድንገት መርቀን ብሎ በሸይኹ ላይ የተንቶለቶለውን ስሙለትማ .... ሲናገሩ በእልህ ሲቶብቱ በእልህ👉 ክክክክክክ

⭕️ -- ትናንት ያበላሹትን ለማረም ፍዳቸውን እያዩ ነው የሚያደርጉት ሁሉ በእልህ ነው ። እነዚህኮ ትንሽ የቤት ኪራይ ወርወር ያደርጉላቸዋል ሳምንት ይጮካሉ ።

⭕️👉መስጅዱን ውሰዱት ብሎ መጅሊስ ሔዶ ተዘፍዝፏል አሉ ... አብራርምኮ ጀማል በሬ አርዷል ። የደሴዎቹ ዘራፊ ሌቦች የጀማዓ ብር በልተው በዑዝር ቢል ጀህል መጠቅለያ ጠቀለሏት ... ተቀላቅለው አየሁህ ስትለው ወጥተናል አለ..

ጣራ ላይ ነው ...

  እዲህ ይላል!

አቡ ዲላል  እውቀት የለውም


ሰያጣራ ነው የሚያወራው ይለናል  ጀግናው  

ሀቅን ለመናገር አይመለስም   ሰያው
ክክክክ

የሰውለት  ባልቴት   ይላሉ  እናቶች

አየ ሸኪ   

ይቀጥላል  ........


⭕️https://t.me/fewaedul_kitabi_wessunah

⭕️https://t.me/Al_Menjeniq/2031

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

19 Nov, 16:31


🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

👌 طلاب أبي الضلال الحضرمي ذهبوا إلى المجلس وقالوا خذوا عنا المساجد مساجد أهل السنة حسدا وبغيا على أهل السنة السلفيين .

👌 هؤلآء الحساد تعلموا الحسد والبغي من شيخهم الضال الكذاب الجاهل بعقيدة السلف تعلما زائدا على طبيعتهم ... واحترقوا باجتماع أهل السنة على الحق وثباتهم عليه ونبذهم تقليد الحجاورة بفسادهم في العقيدة والمنهج ....

👌الحجاورة تزعم وتنافق النقاء عن الحزبية في كل البلدان في دعوتها لا : هذا كذب صراح نحن في الحبشة نعرفهم أنهم مختلطون بالإخوان المسلمين ....


👉 በዚህ ድምፅ ውስጥ ከ14ኛው ደቂቃ ጀምረህ ስማው ...❗️

👇--------👇---------👇---------👇
https://t.me/Al_Menjeniq/2029

🔺https://t.me/Al_Menjeniq/2030
-------
🔺https://t.me/Al_Menjeniq/2030

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

18 Nov, 08:17


አላህን ስጠይቀው ይደሰታል፣
የሰው ልጅ ስጠይቀው ግን ይቆጣል።

አየህ የሰው ልጅ !

👉COPY

https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

18 Nov, 07:39


⭕️👉ተመልከቱ ግልፅ ያለ ቅጥፈት ኡለሞች ላይ ጀምእዮቹ

👉የነ እብኑ ምነውር ተላላኪ የሆነው አቡ ኢምራን የሚለት ሰው በእብኑ ባዝ ፈትዋ ላይ ሲቀጥፍባቸው አድምጣቹ ፍረዱማ በአላህ‼️

⭕️👉የሼህ እብኑ ባዝ ሁለት ቀውል አለ በኡዙር ቢልጀህል መሰአላ ብለው ያሉበትን ብቻ አስደምጦ ይኸው መስአላ ሂላፍያ ነው ብሎት አረፈው ደግሞ አያፍርም ሼሃችን አቡ ኒብራስን እሳቸውንም ሙርጅእ በላቸዋ ይላል

⭕️👉የቆረጠው ቦታ ማጭበርበሩን ግልፅ ስለሚያደርግበት ቆረጠው ‼️

⭕️👉የሼህ እብኑ ባዝ ሙሉ ፈትዋቸውን አያይዤበታለሁ አድምጣቹ ሰዎቹ ቀጣፊዎች መሆናቸውን ተረዱ‼️‼️‼️

👉እነ እብኑ ምነወርና አነ ሰአዳት ከማል ተደብቀው ተላላኪያቸውን ጃዝ ይሉብናል

https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

18 Nov, 07:38


☝️☝️☝️👉አቡ ኡበይዳ የሚሉት ጅምእይ ሼር ስላደረገለት ነው ግልፅ ማድረግ ያስፈለገኝ‼️

⭕️👉ለጁ ቦታም ሚሰጠው ሰው አይደለም
‼️

ቀጣፊዎችን ማጋለጥ ግድ ነው

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

18 Nov, 06:04


👆👆👆ሼህ የህያ በኡዝር ቢል ጀህል ከሙእተበር ኡለሞች ጋር ሲነፃፀር👌

⭕️الحق أقوى من الرجال👌

⭕️👉ይህ ትልቅ ውድቀት ነው በጣምም ያሳዝናል ወንድም እህቶች በትኩረት አድምጡት👉ይህን የሼህ የህያን ፈትዋ? ‼️

👉ምን አለ አንድ ሰው ሙስሊም ሆኖ እሰልምናን አውቆ ነገር ግን ባለማወቅ ከአላህ ውጭ ቢጣራ አይከፍርም ይላል

⭕️👉ጥያቄ ለሼህ የህያ ወይም ለሙቀሊዶቹ:· ሰውየው እስልምናን ካወቀ እንዴት በሽርክ ላይ መሃይም ይሆናል‼️

﴿ وَمَن لَّمْ يَجْعَلِ اللَّهُ لَهُ نُورًا فَمَا لَهُ مِن نُّور ﴾

⭕️👉በሙእተበር ኡለሞች የተሰጡትን ፈትዋዎች በትኩረት ስታዳምጡት የሼህ የህያ ስህተት ፍንትው ይልላቹዋል‼️

አቡ አብድረብ አብድልማሊክ

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

18 Nov, 06:02


ደካሞቹ መንጃቸውን ያፍሩበታል
ገና ጀማል ያሟሟቸዋል ..
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺


⭕️ እርግጥ ነው ቦዥቧዣ ያልሆነ ብልህና  ጀግና የሆነ የሱናና የዓቂዳ ሰው ቢድዓ  ያለባቸውን ተራ ሰዎች ወደ ጤናማ አቋም  በፈጣሪው እገዛ ይቀይራቸዋል ። 

ነገር ግን በአብዛሐኛው ተጨባጭ" በሽታ  እንጂ ጤንነት  አይተላለፍም ።  የአገራችንም  ሰው  "" ማንነትህን እንድነግርህ  ጓደኛህን  ንገረኝ "" ይላሉ ። ይህንን አባባል ዓረቦችም  ይጠቀሙታል. ከእንደዚህ አይነት ሰው  ተጠንቀቁ ።

👌 ﻋَﻦِ ﺍﻟﻤَﺮﺀِ ﻻ ﺗَﺴﺄَﻝ ﻭَﺳَﻞ ﻋَﻦ ﻗَﺮﻳﻨَﻪُ *
* ﻓَﻜُﻞُّ ﻗَﺮﻳﻦٍﺑِﺎﻟﻤُﻘﺎﺭِﻥِ ﻳَﻘﺘَﺪﻱ 👌

🔺ሰውየውንለማወቅ ከፈለክ ስለ ጓደኛው  አጣራ ጓደኛ ሁሉ በጓደኛው ይከተላልና ...
የሱና ዑለሞችም እንደዚሁ ይገልፃሉ  ...

"" ﺫﻛﺮ ﺍﺑﻦ ﺑﻄﺔ ﻓﻲ ﺍﻹﺑﺎﻧﺔ ﻋﻦ ﺍﻻﻣﺎﻡ
ﻋﺒﺪ ﺍﻟﻠﻪ ﺍﺑﻦ ﻋﻮﻥ ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻧﻪ ﻗﺎﻝ :""  ﺍﻟﺬﻱ ﻳﺠﺎﻟﺲ ﺃﻫﻞ ﺍﻟﺒﺪﻉ ﺃﺷﺪ ﻋﻠﻴﻨﺎ ﻣﻦ ﺃﻫﻞ ﺍﻟﺒﺪﻉ."" 

كما ﻗﺎﻝ ﺗﻌﺎﻟﻰ: "ﻣُّﺬَﺑْﺬَﺑِﻴﻦَ ﺑَﻴْﻦَ ﺫَﻟِﻚَ ﻻَ ﺇِﻟَﻰ ﻫَﺆُﻻﺀ ﻭَﻻَ ﺇِﻟَﻰ ﻫَﺆُﻻﺀ ﻭَﻣَﻦ ﻳُﻀْﻠِﻞِ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﻓَﻠَﻦ ﺗَﺠِﺪَ ﻟَﻪُ
ﺳَﺒِﻴﻼً .
🔺ከቢድዓ ሰው ከሽርክ ሰው ራቅ 
ከዓዚርም ራቅ ። ከሹቡሐ ለቃቂ ከዓዚርጋ ሲተሻሽ እየዋለ ሹቡሐውን መጦ መጦ ይመጣና እንዳው  እዚች ላይ ትከብዳለች ማለት ይጀምራል ። ጭንቅላቱን  ስላከራያቸው ይጠቀጥቁታል  ። የሐሳብ ህመም ይታመማል ።

⭕️👌 ከሹቡሐተኛጋ እየመጠጠ ከመጣ ያደክምካል አትምጣ በለው ። ያለምንም ጥርጣሬ ከዓዚር የሚውሉ ጠንካሮች ራሱ በሽተኞች ናቸው ። ዓዚር መንሐጁን  ይገልጣል እነሱ ግን ደካሞች ናቸው ።


https://t.me/Al_Menjeniq/2025

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

18 Nov, 04:44


ግጥም

🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
እሰይ የኔ ጀግኖች አላህ ይመንዳቹህ
ኢኽላሱን ወፍቆ ከኸይሩ ይስጣቹህ
አስደሰታቹሁኝ አድ በማድረጋቹህ
እንደተሰትኩኝ በእጀ ልንገራቹሁ
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
እንድህ ነው ትብብር ይሄ ነው እውነት
የሀቅ በሮችን በማመላከት
ሰዎች እንድገቡ በማበራታት
ደግሞም እንድማሩ ሸሪአ እውቀት
የተከናነበች በሰለፍይ ዱአት
ዙሮ ወደ ኪታብ ማንበብ ነው መቅራቱ
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
አላህ ይመንዳቹህ በጀነተል ፊርደውስ
አቅሙም የለኝም እናንተን ለማውደስ
ኢልሙን ያስረዳቹህ ያ ጀግና አቡ ኒብራስ
የሂዝብያን ጀርባ ወስዶ የሚበጥ 
ግባ ወደ ኢልሙ እንደ ውሀ እፈስ
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

ኮፒ

🔴👉https://t.me/nassiru_ddin

🔴👉https://t.me/nassiru_ddin

🔴👉https://t.me/nassiru_ddin

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

18 Nov, 04:42


🔺ጠበቃ  ስማውማ ትጠቀማለህ🔺
----------------)-----👌------(-----------

#ቁጥር_119🔺=🔺#ፈውዛን_59
🔺🔺🔺🔺🔺👌🔺🔺🔺🔺🔺

ሸሁ ዓዚር ሆይ ስማ  "" ገብሬልዬ  እርዳኝ  በሚሉት  እማማ  አስቴርና   ኑር ሁሴን  ድረሱልኝ  በሚሉት  እማማ  ዘሙ  መካከል በኩፍር  ልዩነት  የለም  እያሉህ  ነው ።  ላኢላሐ ኢለሏህ ቢሉም ..አንተ  ጀንፈል  ዓዚር  እቶቢያዊ  በመሆን  እንዳይመስልህ ...❗️❗️

⭕️➤ላትን  መናትን  ሲያመልኩ  የነበሩና  የቀብር  የሚያመልኩ  አይለያዩም  አሉህኮ..



⭕️ ጀማል ሙስሊም ሙስሊም እያለ ይለፈልፋል ... የሙሽሪክ ሽርክና የሙስሊም ሽርክ ብሎ መከፋፈል ከየት መጣ..
ከሩዙ ነው እንዳንል ጀግኖች አሉን


⭕️https://t.me/Al_Menjeniq/2024

------
⭕️https://t.me/Al_Menjeniq/2024

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

18 Nov, 03:47


አድምጥ አንብብ የኪራይ ጭንቅላት ተሸክመህ አትዙር ይደብራል አልጫንበትም ...
🔺🔺🔺🔺👌🔺🔺🔺🔺


ጀማል ያሲንና የኡለማኦቹ ልዩነት
🔺==================🔺

"ከአለህ ውጭ ላለ አካል ሲሰግድ እንኳን ብታየው   ኡለማኦች ናቸው የሚያከፍሩት ማክፈር ያንተ ስራ አይደለም ሙስሊምን እንዴት ታከፍራለህ

👌 እኔ ዑዝር አልሰጥም ብሎ ጀማልን ሲቦጭቅ የነበረ አስመሳይ ተሽመድምዶ ጀማል ሳይቶብት ሔዶ ለደከረተበት ውድቀቱ ሊነግረን ይፈልጋል ። እኛ ከሰለምቴና ከገጠሬ ውጭ የሆነንና ሁጀ የቆመበትን እናከፍራለን አናቦረቅቅም ሲሏቸው እሺ የሚሉ ዑዝር የለም ባይ ደካማ የደከረቱ ዱበርቲዎች... ይገርማሉ
...

"ጧሊበል  ዒልም  ማክፈር  ይችላል  ያለ አንድ  አሊም  አምጣ"



🔺ብሎ ለደነፋው  የቅዠት ንግግር  ላይ  ከዑለሞች የተሰጠ  መልስ ... 🔺

1) ከሼይኽ ሷሊህ አልፈውዛን
2) ከሼይኽ ኢብኑ ባዝ
3) ከሼይኽ ዩሱፍ አልጀዛኢሪይ
4) ሀታ ከሼይኽ አቡ ቢላላቸው አልሀድረሚይ

ይህንን ከኡለማኦች ድምፅ ጋር የተያያዘ ድምፅ  ስማና ጀማል ምን ያህል ጥሬ ፣ አጭበርባሪ፣ እንደሆነ ይገለፅልሃል
------


⭕️👌https://t.me/Al_Menjeniq

--------
⭕️👌https://t.me/Al_Menjeniq/2023

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

17 Nov, 19:01


👉 ከሩዙ ይሁን ካበቃቀላቸው ውሸት በውሸት ። የሚገርመው አብረው ሲርመጠመጡ የነበሩ ጉደኞች ዛሬ ላይ ሲቀጥፉ ማየት ይገርማል ። ብዙ ሳይጎዱን መንገዳቸውን ያዙ ። ጀማል ያሲንን ሲተች የነበረው ደካማዎቹ ዑዝር አንሰጥም ባይዎች ጀማልን በባዝሊኒ ሊያሻሹና ሊያጠጋጉልን ይፈልጋሉ ።

----=

የአቡ ቢላልን ቱልቱላዎች እንድህ ይላቸዋል ።

👌 በወንድማችን አቡ ሑዘይፋ ሰዒድ ወረኢሉ

حفظه الله تعالى ...


ርዝመት 30:42 ደቂቃ ብቻ ነው
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺



🔺https://t.me/Al_Menjeniq/2021
--------
🔺https://t.me/Al_Menjeniq/2021

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

17 Nov, 19:00


👌የዛሬው የእሁድ ሙሐደራ በመስጅድ አል_
አቅሷ ሪልስቴት...


🔺በደዕዋ አጠቃላይ ዳሰሳ..🔺


👌በወንድም አቡ አመቲላህ ነስረድን ከማል حفظه الله تعالى

ርዝመት :35:25 ደቂቃ ብቻ


⭕️https://t.me/AbuNamuse/6828

🔺🔺🔺🔺🔺🔺

⭕️https://t.me/AbuNamuse/6828

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

17 Nov, 19:00


የእሁድ ሙሐደራ ከመስጅድ አል_አቅሷ
🔺👌👌👌🔺👌👌👌🔺

👌 ፈጣሪያችንን ከፈራን ትልቅ ደረጃ እናገኛለን እናድጋለን....❗️

ጠንክር መስመርህን አስተካክል በያዝከው ፅና ይሳካልካልናል አብሽሩ ...

በወንድም አቡ ኒብራስ
وفقه الله تعالى ...


ርዝመት 33:45 ደቂቃ ብቻ
----------⭕️-----⭕️----------


⭕️https://t.me/AbuNamuse/6827

-----
⭕️https://t.me/AbuNamuse/6827

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

17 Nov, 15:59


🔴👉https://t.me/nassiru_ddin

🔴👉https://t.me/nassiru_ddin

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

17 Nov, 15:37


👆


نواقض الإسلام

لشيخ الإسلام محمد بن عبد الوهاب رحمه الله



شرح
فضيلة الشيخ  صالح بن فوزان الفوزان حفظه الله تعالى

بأخينا أبي عمـــروـالـــــلــــــه


በዚህ ኑ

https://t.me/abuamrullah?livestream



يا شارح الصدور ومطهر القلوب  وميسر الأمور ، يا باسط اليدين بالرحمة
   اللهم نقنا من الهم  والحزن ، وافتح لنا أبواب السعادة والأمل ،



https://t.me/abuamrullah?livestream

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

17 Nov, 14:50


🔴የግጥሙ እርእስ

ውዱ መካሪያችን

መኖሪያው ደሴነው ይህ ተናፋቂያችን

ከከተማዋ ገነቴ

በወንድማችን አህመድ አሊ



https://t.me/abuamrullah

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

17 Nov, 14:09


👉 ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ቀጥሏል !

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

17 Nov, 13:43


👌أخونا أبو أمة الله نصر الدين...

----

👉እሰሰይ ወንድሞች እንድህ ዒድ አስመስሉልን...❗️❗️❗️❗️

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

17 Nov, 12:39


🛜👉ለጀማል ያሲን vs ለሙሪዶቹ ...

ሸርሁ ሱነህ ሲያስተምራቸው .......

🟣✔️ሸይኽ ፈውዛን ለጃሂል ለሙቀሊድ ለሙአዊል ኡዙር ይሰጣል ብለው ለዋሹባቸው .........መልስ ......🔷


🟣من علامة أهل الباطل يأخذ مايناسبه ويترك ما عليه .....🔻🔻🔻🔻

🟣👉በደል ነው ሙአሊፉ ያላሰቡበትን እየጠመዘዙ መፈሰር ..........🔷🔻


🛜👉በአቡ አብዲላህ ዘይኑ ..ከሸርሁ ሱነህ ደርስ የተወሰደ ...........🔻🔻🔻🔻🔻

https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

17 Nov, 12:36


⭕️ዛሬ  ጀሜ
        በ  ወንድማችን  አልይ  ባጃጅ  ሰርግ ላይ


🌺🌸🌼🌺🌸🌸🌼🌺🪷🪷🌺🪷🪻🪷


👉ደስስስስ የሚል ለስለስ ያለ ነሲሀ

🥖🥯🥨🥕🧅🥕🍠🥖🫚🍞🥚🍞🍖

👌በ ሸሀችን አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ አብደላህ አላህ ይጠብቀውና

👇👇👇👇👇👇👇👇

⭕️👉
https://t.me/abuhibetilah

⭕️👉
https://t.me/abuhibetilah

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

17 Nov, 11:37


የዛሬው  በፉርቃን ነውኮ


ውድ ሰለፍዮች።።።።።።



https://t.me/abuamrullah



يا شارح الصدور ومطهر القلوب  وميسر الأمور ، يا باسط اليدين بالرحمة
   اللهم نقنا من الهم  والحزن ، وافتح لنا أبواب السعادة والأمل ،

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

17 Nov, 11:23


⭕️👉ኢንሻላህ በጀነት እንገናኛለን አትበል።

⭕️👉ይልቁንስ በጀነት እንድንገናኝ አሏህን እንጠይቅ በል።

👉ኢማሙ ኢብኑ ባዝ አሏህ ይዘንላቸውና።

https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

17 Nov, 02:51


⭕️الشيخ صالح الفوزان بن عبدالله الفوزان حفظه الــــــــــــلـــــــــــه تعالى

عن العقيدة التوحيد

⭕️ወላሂ እስከ መጨረሻው ይደመጥ።።።።

በተለይ ሰዎችን አትከፋፍሉ ሁሉም ሰው
ሙስሊም ነው የሚል የጠነበዘ አመለካከት
ያለው ሰው ይማርበታል።።።።።።።።


በተለይም ሰለፍዮችን በተከፊር የሚፈርጅ

በኢርጃዕ ምች የጠነባ ሆዳም ሁሉ ይስማው
https://t.me/abuamrullah


https://t.me/abuamrullah


https://t.me/abuamrullah


https://t.me/abuamrullah


https://t.me/abuamrullah


https://t.me/abuamrullah

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

16 Nov, 17:56


🛑ጉድ በል አለ ያገሬ ሰው

🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

👉ቆይ ይሄን ብንል ምን ሊሉን ነው⁉️⁉️

👌በል በነካ እጃችሁ ሸህ ፈውዛንንም የሆነ ነገር በሏቸው‼️‼️‼️

⚠️ሸህ እንድ ይላል በፅሞና ይደመጥ👇👇

⭕️እንደ አጠቃላይ ሙሽሪኮች መክፈራቸውን የሚጠራጠር ጣኦት አምላኪወችም ይሁኑ፣ የሁድና ነሷራወችም ይሁኑ፣ #ወደኢስላም የሚጠጉ ነገር ግን ሽርክ የሚሰሩም ይሁኑ። ካፍር ናቸው ብሎ ማሰብ #ግድ ይላል‼️‼️

👉ከ አላህ ውጭ ከሱጋ ሌላን ያመለከ #ድንጋይም ይሁን፣ #ዛፍም ይሁን #ጣኦትም ይሁን #ቀብርም ይሁን #ዶሪህም ይሁን ሁሉም ከ አላህ ውጭ ያለን ያመለከ #ሙሽሪክ ነው‼️ #ካፍር ነው‼️እነሱን ማክፈርም ግድድድድ  ይላል‼️ሙስሊም ነኝ ብሎ ቢሞግትም لا إله الا الله محمد الرسول الله ምክንያቱም ሽር ሁለቱን ሸሀዳወች #ውድቅ ያደርጋቸዋልና እስልምናንም #ይፃረራል‼️ተውሂድን #ያበላሻል‼️
በሙስሊሞች ላይ ሙሽሪኮችን #ማክፈር ግድድ ይላል‼️ ከ አላህ ውጭ የሚያመልኩን። አረብም ይሁኑ አጀምም ይሁኑ ነሷራም ይሁኑ #ሙስሊም ተብለው የሚጠሩም ቢሆኑ‼️‼️

👉ሙሽሪክን የማያከፍር #ሙርተድ ይሆናል እነሱ #ካፍር ይሆናል‼️ምክንያቱም ኢማንና ኩፍር እሱ ዘንድ እኩኩል ስለሆነ በሁለቱም መካከል እሱ ዘንድ ልዩነት ስለለ ይሄ #ካፍር ነው‼️

👉ልክ እንደዚሁ ሙሽሪኮች መክፈራቸውን የተጠራጠረ ካፍር ይሁኑ አይሁኑ አላቅም ይላል ይጠራጠራል ይሄኔ #ካፍር ይሆናል።
በኩፍራቸውና እና በኢማናቸው ላይ ይጠራጠራል፣ ከዚህ ሁሉ የባሰው(የጠናው) የነሱን አካሄድ የሚያረጋግጥ ነው
👌 የነሱን መንገድ የሚያረጋግጡ ምንያ አበዛቸው

👇👇👇👇👇👇

https://t.me/Al_Menjeniq/2013

https://t.me/Al_Menjeniq/2013

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

16 Nov, 16:21


አል_መንጀኒቅ እኔ ነኝ
------👇-----👇---------
ታይፎድ አሉኝ አሉ እነ እንቶ ፈንቶ
ውልቅልቅ ሲሉ ቡለናቸው ላልቶ

====🔺 አዎ 🔺====

ታይፎድ ነኝ ለሆዳም ለማይጠግብ በልቶ
ማንነቱን ሸጦ በክብሩ ገብይቶ
ቦርጩን ውጥር አርጎ በነገር ተሞልቶ
ኢርጃእና ውሸት ተግቶ ተግቶ
ቁንጥንጥ ሲያደርገው የሚመክረው ጠፍቶ
እኔ ታይፎድ መጣሁ በጠበጥኩት ከቶ
ሆዱ ለጉድ ሲጮህ ሆድ ዕቃው ተጎድቶ
እእእእ እንድል አረኩት ሽንት ቤት ገብቶ
ይሆናል ጨጓራህ የተቅማጥ ሮቶ
ያስጠላል ለፅዱ ሰፈራችሁ ገምቶ
---

===🔺 የሚያዋጣህ 🔺===

ታዞልሐል ደሊል በዓሊም ተሰርቶ
መጥቶልሐል ዋጠው በነጅዶችተመርቶ

እንቢ ካልክ ከተበትክ ልቦናህ ሸፍቶ
ያስተኛሐል ታይፎድ ወገብህ ፈጭቶ
ባዶ ያስቀርካል አንጀትህን በልቶ
ታንጠባጥባለህ ሆድ ዕቃህ አርጅቶ

--------

🔺https://t.me/Al_Menjeniq

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

16 Nov, 15:36


⭕️⭕️⭕️⭕️


👉ሐያያያ ወደ ቂርአት..

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

16 Nov, 14:39


🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

⭕️👉 ነጃሺ ቂርአት አለን.....

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

16 Nov, 13:10


🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺


⭕️ ሐያያያያ ወደ ቂርአት....

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

16 Nov, 12:33


---------

👌የእህቶች ቂርአት አለን

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

16 Nov, 11:49


👌እንደ ዑለሞቹ ተቻችለን እንሒድ👌
🔺--------🔺----------🔺--------🔺


👌 ጉድ ነው አድረህ የምትሰማው ነገር በጣም ይገርማል ... እልህ የገባ ሰው አያስብምኮ ... ለመሻይኾቻቸው በመወገን ቃዒዳቸውን ሁሉ ቀያየሩት....።


👌እነ ሸይኹል አልባኒ እነ ኢማም ቢን ባዝ ተቻችለው ኖረዋልና እኛም እንተላለፍ አብረን እንኑር እያሉ ይቀሰቅሳሉ ....


እስኪ ድምፁን በደንብ ስሙት



34:35 ደቂቃ ብቻ


⭕️https://t.me/Al_Menjeniq


⭕️https://t.me/Al_Menjeniq

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

16 Nov, 11:12


🔴 #ቁጥር  150 ===#ፈውዛን 68
=======================

ተገዶ እንሆነ ካሰበተልን ያኔ ኡዝር እንሰጠዋል
=======================
🔺👌ትልቁን ሽርክ ሲሰራ ቀብርን ሲያመልክ ካየነው አስሉ የዟሂር ሁክማችን ሰውየው በዚህ ስራው ከፍሯል ብለን ነው ሙዓመላ የምናደርገው።

🔺 ከዛም #ሙክረህ እንደሆነ እሱ ካሳወቀን ወይም እኛ ካወቅን በዛ ኡዝር እንሰጠዋለን ።

🔺እንጂ አንድ ሰው ታላላቅ ሽርክና ኩፍሮችን እየሰራ ምናልባት ምናልባት ኡዝር ሊኖረው ይችላል በሚል ምክኒያት ሙስሊም ነው ብለን የሙስሊሞችን ሙዓመላን አናደርገውም ።

======================
السائل: يقول فضيلة الشيخ وفقكم الله،هل إذا فعل شخص فعلاً كفرياً يجب أن نسأله هل مكره على هذا أو لا قبل أن نحكم عليه؟
========:=============
الشيخ: نحكم عليه، إلا إذا أثبت هو أنه مكره ، أما أن نقول: إصبروا إصبروا ! خليه يشرك ! خلوه يكفر ! ما ندري عنه حتى نتثبت ! هذا كلام باطل وتثبيط عن إقامة الحجة وعن الدعوة إلى الله ، وهذا ما قاله العلماء ، هذا إنما حدث أخيراً عند المتعالمين، نعم.
======================
🔺👌 እንደ  ጀማል ያሲን  ያሉ  ሙተዓሊሞች  በመሳኢለ ተክፊር ላይ ሲቃዡ ማየት  በጣም  ያሳዝናል።

https://t.me/beyanoch/1311

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

16 Nov, 09:23


------

ክክክክ    ምን  እያሉ  ነው  ሸሁ..
👌=========⭕️========👌


⭕️👌 እነ  ኢብን  ሙነወር  ትግሉን  ሊቀላቀሉ  ፈልገዋል  መሰል  እያሽኮበኮቡ  ነው  ።  ሰው  አብዱል  ዓዚዝ  አር -ረይስን   ይዞ  ወደ ሜዳ  መውረድ  ጦር  ሜዳ  ወርዶ  አሸዋ  መርጨት  ነው  ።  የሚገርመው  ጀምዒዮች  ፈትዋ  ዳኢማን  ኢማም ፈውዛንን  ኢብን  ባዝን  ሌሎቹንም  ለጀምዒያና  ለፎቶ  ሲያሯሩጧቸው  ነበር  ይሔ  መስአላ  ያውም  የዓቂዳ  ጉዳይ  ሲነሳ  እልምም.....ክክክክክ .......❗️


ስለ አብዱል  ዓዚዝ አር-ረይስ

ታላላቆቹን  ስሙ


⭕️👌https://t.me/Al_Menjeniq/1281

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

16 Nov, 09:23


⭕️👉ይደረስ ለእብኑ ምነወር በኢርጃእ በሽታ የተመታውን አብድል አዚዝ አረይሲን ኪታብ አንብቡ ብሎ ለሚያስተዋውቀው

⭕️👉ህዝበ ሙስሊሙን በኢርጃእ በሽታ ሊያጠምቅ ታጥቆ ተነስቷል አላህን ፍራ

📮ሙስሊሞች ሆይ ሙእተበር የሆኑትን ኡለሞችን ሰምተን ከሙርጂአዎች አንጠንቀቅ‼️
          👇👇👇👇

የነ ሸይኽ ረቢዕ ደዕዋና የነ አብዱል ሐሚድ አልሐጁሪ ደዕዋ አንድ ነበረች እሷም መዳኺላ ይሏታል ። በአብ ዱራህማን አል ዓደኒ ፊትና በሚባል ተበታተኑ አብዛሐኛው ከአብዱራህማን ዓደኒ በኩል በመሰለፍ የደማጅን ጀመዓ በሐዳድያ ወረፉት ባጭሩ ጀምዒያና ሐዳድያ ተባባሉ ከታች ጀምሮ በኢማን ማብራረያ በጣም ችግር ነበረባቸው አሁን ደግሞ በዑዝር ቢል-ጀህል ገቡበት .....❗️



በጀምዒያ ተጣሉ በልመና ክክክክክ

⭕️👌https://t.me/Al_Menjeniq

------

⭕️👌https://t.me/Al_Menjeniq/1283

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

16 Nov, 08:50


⭕️👉እብኑ ምነወር ስህተት ላይ ለመውደቁ የሼህን ፈትዋ አድምጣቹ ተረዱ ‼️

⭕️ሼህን እንስማ ወይስ እብኑ ምነወርን

👉እንዲሁም የቻይናው ብረድስጥ (ዘይኑ) ጀማል ያሲን ሙእሪድን ያከፍራል ከመረጃ የራቀውን ነው ሚያሰልመው አብረን መሄድ እንችላለን እያለ ለሚዘባርቀውም መልስ ነው👌

⭕️👉ሸርክ የተገኘበት እስለምናው ፈርሶዋል لا إلا إله إلا الله ማለቱ አይጠቅመውም‼️

👈الشيخ صالح فوزان الفوزان حفظه الله تعالى
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

16 Nov, 08:50


⭕️👉እብኑ ምነወር ጥሩ ንግግር ነበር ውዱእ ያለው መስሎት ያለውዱእ የሰገደ ሰው እንደገና መስገድ አለበት ጥሩ ነበር ‼️

⭕️ነገር ግን ጥያቄ አለኝ

👉ከሰላት በፊት መሰለማችንን ለማረጋገጥ ሸሪአችን የደነገገብን الله ን በብችኝነት ለማምለክ ነው ወይስ ሰላታችን በውዱእ ማስተካከላችን ነው ጥያቄው ለሁላችን ነው እናስተንትነው‼️👌

⭕️👉ምክንያቱም እብኑ ምነወር በራሱ ቻናል የአብድላዚዝ አረይሲን ኪታብ የኢርጃእ መከማቻ የሆነውን ተጠቀሙ ብሎ ለተካታዮቹ ሲመክር ነበር

⭕️👉ምን ይላል አብድል አዚዝ አረይስ ሸርክ_የሰራን ከእስልምና ማስወጣት አይችልም ከተበየነለት በዃላ ቢሆን እንጂ👉አረ ከዚህም የባሰ ብለዋል ነብይን ቢገድል አይከፈርም👉الله ን የሰደበ አይከፈርም ይላል ሙድቢሩ አብደልአዚዝ አረይስ‼️

የእብኑ ምነወር ተማሪዎች ጠይቁልን ሸርክ የሰራን ሙስሊም ትላለህ የወንጀሎች ቁንጮ የሆነውን ዋናው የታዘዝንበት ተውሂድን ያበላሸን

⭕️ ለምን በሉልን

እኔ በራሴ አይደለም የተቃወምኩት በመረጃ ነው ታላቁን ሼህ ስሙዋቸውና ፍርዱን ለናንተው
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

16 Nov, 08:33


👉 በነሰይድ ገነቴ ላይ የቻይና ብረድስቶች ላይ የተሰጠ መልስ

👉 ጨንቋቸዋል ሚሴጅ በመፃፍ እዳቸውን እያዩ ነው

👉 እነዚህ አጭበርባሪዎች ውሸታቸው ወደኋላ አስቀራቸው

👉 መረጃ ሲጠየቅ እንዴት እንዳጭበረበረ የተገለፀበት


በአቡ ጁሀይፉ አህመድ

👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abujuhyfa

https://t.me/Al_Menjeniq

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

16 Nov, 07:16


⭕️👉ገብተው ኮምኮም ያድርጉ ይጠቀሙ‼️

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

16 Nov, 07:00


⭕️⭕️ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ⭕️⭕️

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎


هذا بيان حال سعيد غنتي،

للأ خ أبي صالح الأثري حفظه الله ووفقه،

من ضمن البيان

لماذا انقلب سيد؟

ماذا كان موقف سيد غنتي أمس؟


ماهو سبب انقلابه؟

هل كان موقفه أن ابانبراس الشيخ مصطفى تكفري؟

هل ذهب الإخوة معه ؟

الى غير ذالك.....

መግለጫ/በያን!

🔸 👉 በወንድማችን አቡ ሷሊህ መሃመድ አል አሰሪይ !!

🔸

🔸 👉 ሰይድ ገነቴ ትናንትና ምን አይነት አቋም ነበራው ዛሬስ ምን አግኝቶት  ከኢኽዋንዮች ጋር  ሄዴ የሚለውንም በዝርዝር ያስቀምጥላችኋል !!

🔸 👉 የገነቴ ወንድሞችስ አብረው ሂደዋልን ወይስ ??

👇👇👇👇👇

ሸር ሸር ሸር ሸር


https://t.me/fewaedul_kitabi_wessunah

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

16 Nov, 06:50


ኧረ 44ቱ ቅሬ ተረጋጋ

🔺=====🔺=====🔺
                   👇

🔺 የጀማል ተላላኪ ቱልቱላው ዓብዱል አዚዝ ቆዳ እያለ እኔ አልሳደብም ይላል ክክክክክክክ የጡሐ ጠበቃ አብራር ደግሞ እንደነገረኝ እያለ ይቀደዳል ... እነ አብራርኮ ድሮም ጀማልን ጠጭ ብለው ዘወር ብለው ጀማልን ተሳዳቢ ራሳቸውን ንፁህ ያስመስላሉ ...❗️.
--------
⭕️ደውሎ እንደፈለገ ሲሳደብ የነበረው ማን ነው ⁉️

ለራሳቸው ሲሆን ሪከርድ እንዳሻቸው ቆራርጠው ቀጣጥለው ይለቃሉ።

እኛ ቆርጠን ስንለቅ “ከሪከርዱ የሆነ ቦታ ቆርጠህ ስለለቀቅክ ማኑም የሚሸወድልህ የለም ሙገፈለሎች ሲቀሩ” ይላሉ

    ምንኛ የሚሉት አካሀድ ነው !!

ማን እንደሆነ የሚሳደበው መልስ እያዳመጣችሁ አግኙት።



⭕️https://t.me/Al_Menjeniq/2009

--------
⭕️https://t.me/Al_Menjeniq/2009

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

16 Nov, 02:30


بَلْ قَالُوا إِنَّا وَجَدْنَا آبَاءَنَا عَلَى أُمَّةٍ وَإِنَّا عَلَى آثَارِهِم مُّهْتَدُونَ


🔺አሁን ደሞ ከለሩን ቀይሮ

👉إنا وجدنا مشائخنا على أمة وإنا على آثارهم مهتدون

ሆኗል

🔺https://t.me/Abufeisolalaseri

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

15 Nov, 17:31


👉 ሚስጥር መጠበቅ የደጋጎችና የውድ የአላህ ባሮች ባህሪ ሲሆን የሰውን ሚስጥር ማውጣትና ለሌላ መንገር የሸረኞች ባህሪ ነው።

{حفظ الأسرار خلق الأبرار ، وإفشاؤها خلق اﻷشرار .﴾

👉ሚስጥርህ የማይጠብቅ ሰው አማና የለውምና ራቀው።

🖊قال ابن بطال رحمه الله تعالى

👉ኢብኑ በጣል አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

السر أمانة وحفظه واجب ، وذلك من أخلاق المؤمنين ، وقد روى عن أنس أنه قال : خدمت النبي عشر سنين ، فقال : احفظ سري تكن مؤمنًا.
👉ሚስጥር አማና ነው። መጠበቁ ግዴታ ነው። ይህም የሙእሚኖች ባህሪ ነው። ነብዩን አስር አመት ሀድሚያለሁ። "ሚስጥሬን ጠብቅ ሙእሚን ትሆናለህ" ብለውኛል የሚል ዘገባ ከአነስ ኢብኑ ማሊክ ተወርቷል።

📚شرح صحيح البخاري (9/64) :

አሁን ላይ የምናየውና የምንሰማው ግን በጣም የሚያሳዝንና ልብን የሚሰብር ነው። በሰላሙና በደህናው ጊዜ ቀርቦ ሚስጥርህና ጉዳይህ በሙሉ አጥቦ ይወስድና ልክ የተጣላህና ያኮረፈህ ቀን ሚስጥርህ አደባባይ ያወጣዋል። ግራ ጎንህን ተጠቅሞ ይጎዳሀል። አንዳንዱማ የሌለውም ጨማምሮ ያወራብሀል። አንዳንዱ ደግሞ ሚስጥር እንደነገርከው ወዲያው ከሌላ ያወራዋል። ለደቂቃ እንኳ አይታገስም። ምንም መቋጠሪያ የለውም። አትንገርብኝ ብሎ ይናገርብሀል። ሚስጥር ከማይጠብቅ ጓደኛም ሆነ የትዳር አጋር አላህ ይጠብቀን።

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl

🇸🇦ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም

15 Nov, 16:45


👉ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት በሚል ርዕስ የተደረገ ጣፋጭ ሙሃደራ

በውስጡ ብዙ ነጥቦች ተዳሶበታል


በኡስታዝ አቡ ረይሃና ኸድርጊንባ { حفظه الله تعلى }

—ዛሬ ጁመአ በእህታችን  ቀብር ስነስርአት ላይ የተደረገ

⭕️ ( كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۗ وَإِنَّمَا تُوَفَّوْنَ أُجُورَكُمْ يَوْمَ الْقِيَامَةِ ۖ فَمَن زُحْزِحَ عَنِ النَّارِ وَأُدْخِلَ الْجَنَّةَ فَقَدْ فَازَ ۗ وَمَا الْحَيَاةُ الدُّنْيَا إِلَّا مَتَاعُ الْغُرُورِ )
آل عمران (185)
⭕️እርዝመት 14ደቂቃ

👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/abureyhana
https://t.me/abureyhana

2,181

subscribers

1,762

photos

1,500

videos