✍✍ عمر الشاعر ✍✍ @oumershaer Channel on Telegram

عمر الشاعر

@oumershaer


سبحان الله

عمر الشاعر (Arabic)

عندما نتحدث عن الشعر، يخطر في بالنا اسماء عديدة من الشعراء العرب الكبار الذين تركوا بصمة في عالم الأدب. ومن بين هؤلاء الشعراء العظام يبرز اسم عمر الشاعر، الذي ولد وترعرع في عالم الشعر والأدب. والآن، يمكن لمحبي الشعر الاستمتاع بأجمل قصائده من خلال قناة Telegram بعنوان "عمر الشاعر"

هذه القناة مخصصة لعرض أعمال عمر الشاعر الأدبية والشعرية، حيث يمكن للمشتركين الاستمتاع بقصائده الرائعة والتأمل في عبقريته الأدبية. سواء كنت من عشاق الشعر العربي التقليدي أو تبحث عن مفردات جديدة لتثري معرفتك، ستجد في قناة "عمر الشاعر" كل ما تبحث عنه وأكثر

انضم الآن إلى قناة "عمر الشاعر" على Telegram واستمتع برحلة شعرية فريدة مع أحد أعظم الشعراء في التاريخ. اكتشف جمالية اللغة العربية من خلال قصائد عمر الشاعر واستمتع بتجربة أدبية لا تُنسى. لا تفوت الفرصة لاكتشاف عالم الشعر الراقي والتأمل في عمق الأفكار والمشاعر التي ينقلها لنا عمر الشاعر من خلال قناته الرائعة. انضم الينا الآن!

عمر الشاعر

26 Jan, 08:45


🤝 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

💥 አስደሳች ዜና ለቻናላችን ተከታታዮች በአጠቃላይ

💐 በአላህ ፍቃድ ዛሬ ምሽት ላይ የተለያዩ ርዕሶች በተለያዩ ቋንቋዎች ከተለያየ ቦታዎች የሚደረጉ ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ይኖረናል።

🏡 በሱና መስጂድ Official የtelegram Chanel።

🗓️ እሁድ ማታ ጥር-18 ከምሽቱ 2:40 ጀምሮ የሚደረግ ይሆናል።

💐 ለሙሓደራው ተጋባዥ እንግዶቻችን 💐

↪️ 1 ኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድ ሰዒድ ቢን በድሩ ከአዲስ አበባ።

↪️ኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ኢስማኢል ቢን ሙሓመድ ከየመን።

↪️ 3 ኡስታዝ አቡ ሀቲም ዑመይር ቢን አብዱረህማን ከየመን።

↪️ 4 ኡስታዝ አብዱረህማን ቢን ሙሓመድ ከየመን።

↪️ 5 ኡስታዝ አቡ አክረም አብዱልሀፊዝ ቢን ሽፋ ከአዲስ አበባ።

↪️ አላህ ካለ ኡስታዝ አቡ ሙሰየብ ሀምዛ ቢን ረሻድ ምናልባት ከተመቸው ሚሳተፍ ይሆናል።

🚨 አላህ ካለ ሌሎችም ተጋባዥ እንግዶች ይኖራሉ እና ሁላችሁም ቀጥታ ሰርጭቱን እንድትከታሉ ከወዲሁ ጥሪ ተላልፎላችኋል።

📲 ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቻናል።

የሱና.....መስጂድ......ቻናል
ነውና.....ጠ.......ብ.......ቁ.......ን......

🔄 Play ▶️ ────◉ 02:40 PM
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
📎 https://t.me/mesjidalsunnah/17087

عمر الشاعر

25 Jan, 16:08


የፈሳድ ፋብሪካ
     ትንደድ አሜሪካ
የኸይር የበረካ
      ሰላም ትሁን መካ


ኡመር

عمر الشاعر

20 Jan, 08:39


بسم الله الرحمن الرحيم

ታላቅ ብስራት በጣም በናፍቆትና በጉጉት ሚጠበቀው የአህለ ሱና ወልጀማዓ የዚያራ ኢጅቲማዕ መርከዘ አስ ሱናቂልጦ ጎሞሮ ላይ !!

🕌 ለየት ባለ መልኩ በጣም በጉጉትና በናፍቆት ሚጠበቀው የአህለ ሱና ኢጅቲማዕ ከትልቁ የሰለፍዮች መርከዝ "መርከዝ አስ_ሱናህ" ቀጠሮ ተወስኖ ተቆርጦ አልቆዋል!!

📆 ኢንሻ አላህ የሚመጣው ቅዳሜ ሳምንት {ጥር 24 /2017}
             ቂልጦ-ጎሞሮ !!

🚧 ትላልቅ ኡስታዞች መሻይኾች ዱዓቶችና አስተማሪዎች ከከተማም ከገጠርም ከተለያዩ ቦታዎች ለዳዕዋ ሚመጡበት ኢጅቲማዕ ነው።

📢 አላህ ባገራላቸው ሁሉም መሻይኾች ዱዓቶች የሚካፈሉበት ስለሆነ የቻለ ሰው በጊዜ ተገኝቶ እንዲጠቀም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን !!

ፕሮግራሙ ቅዳሜ ከዙሁር ጀምሮ እስከ ዒሻ በኋላ ይቀጥላል ።

📍ቅዳሜ በጠዋት ያልደረሰ ሰው ፕሮግራሙ ያመልጠዋል!!

🗳 ከጁሙዓ ኹጥባ ጀምሮ ቀደም ብለው በሚመጡ ኡስታዞች የተለያዩ ፕሮግራሞች ስለሚኖሩ ከጁመዓ ኹጥባ ጀምሮ የቻለ እንዲካፈል ጥሪያችንን እናስተላልፋለን!!

   🚫ማሳሰቢያ ❗️❗️

📍መደበኛው ፕሮግራም ቅዳሜ ነው
እሁድ አይደለም ።

📮 ዳዕዋው ጥሪው ኢንሻ አላህ ሁሉንም ሙስሊሞች ወንዶችንም ይሁን ከመሕረማቸው ጋር የሚመጡ ሴቶችንም ያካትታል!!

  የሚመጣው ቅዳሜ ሳምንት
      🗓ጥር 24 /2017 
             ቂልጦ-ጎሞሮ እንገናኝ!!

   🕌 መርከዝ አስ_ሱናህ ቂልጦ ጎሞሮ የሰለፊዮች የዓይን ማረፊያ።

📤 الدال على الخير كفاعله.

📤 የሰማችሁ ላልሰሙት ሼር በማድረግ የኸይሩ ተካፋይ ይሁኑ::

🔗 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio

عمر الشاعر

14 Jan, 18:56


የሎሳን ጀለሰ ጭስ
    በዳዮችን ጨርስ
🔥🔥🔥🔥🔥🔥
የፍልስጤኖች ደም
      የሙስሊሞች እንባ
ሰደድ እሳት ሆኖ
               አሜሪካን ገባ
እንዳነደዳችሁ
            እናንተም ንደዱ
ማንም አይመልሰው
         ከሰማይ ነው ፍርዱ
እንዳስለቀሳችሁ
        እናንተም አልቅሱ
ሽልማታችሁ ነው
             መከራን ቅመሱ
እንደጃችሁማ
       ያንሳችሇል ጭሱ
ይሄኮ ምክር ነው
              እንድትመለሱ
ካልተመለሳችሁ
         እሳቱም ቢጠፋ
ይጠብቃችሇል
            ጀሀነም የከፋ
በዳዮች ተማሩ
                ዛሬ ባሜሪካ
ለናንተም ቅርብ ነው

            ቅጣቱ  ሊሳካ

         عمر

الحمد لله
📎 https://t.me/oumershaer

عمر الشاعر

04 Jan, 05:30


አበሰረች ሌራ
ኡስታዟን ሞሽራ
💍💍💍💍

አልሀምዱ ሊላሂ
ይገባው ምስጋና

ለደነገገልን
ዘዋጅን በሱና

አግቡ አትጨነቁ
ከላይ ነው እርዚቁ

እንደውም ሰበብ ነው
ለሀብት ብታውቁ

እስኪ ይናገሩ
ወላጆች በየቤት

ምን ነበር ሲጋቡ
የነበራቸው ሀብት

ትንሽ ቆም ብለው
ያስታውሱት ለትዝብት

ድህነትን ፈርተህ
ድሀ ሆነህ አትኑር

ይልቅ ወንጀል ፍራ
ወንድሜ ያዝ ትዳር

አበሰረች ሌራ ~
~ኡስታዟን ሞሽራ

ትዳርህም ያብብ
ደዕዋህም ይስፋፋ

ያ አባ አብዲላህ
ያ ኡስታዝ ሙሰፋ

አሏህ ያድርግልህ
ኢልምህን በረካ

ደግሞም ይወፍቅህ
ለሀጅ ወደ መካ
 
   አበሰረች ሌራ ~
~ኡስታዟን ሞሽራ

ብርዱንም ደርሱንም
አግኝተሀል አጋዥ

የልብህ ማረፊያ
ትሁንልህ ታዛዥ

ጠብ እርግፍ ብለሽ ተንከባከቢያቸው

ባል ብቻ ሳይሆኑ
ኡስታዝሽም ናቸው

ሀቃቸው ቢከብድም
አደራ ጠብቂ

በለሊት ዱዓቸው
እንድትመረቂ

እርሶዎም ሸሆቹ
ገና ሳያገቡ

የሴት ልጅን አኽላቅ
ቆዪ ካነበቡ

በጀዎት ነው እና
ሀዲሱም ኪታቡ

በትግስት ይያዙ
ጠበቅ አርገው ሙጭጭ

ቀምሰውታል እና
የዚህን ሀገር ውርጭ

እንኳን በነጠላ
በስሱ ብርድ ልብስ

ይበርድሀል ሌራ
ደራርበህም ብትለብስ

     ሻዎር ያለቦይለር
     ትራሱ ያለ……  ር

አይቻልም ሌራ ከጎንህ
ከሌለ ብርዱን የሚጋራ

 ከንግዲህ ኡስታዜ
ለዚህ ቅዝቃዜ

     አግኝተሃል ጋሻ
ብርዱን ማስታገሻ

   አሏህ ይጨምርህ
አሁንም ሲልድ እሽግ

   ማለቴ ስልክ ነው
ሀዋዊ ወይ ሳምሰንግ

ግጥም ከሌለበት
ቀልድና ነቆራ

በምኑ ይለያል
ከስድ ሙሀደራ

    ብሎኛል አንድ ወዳጅ
  በሀያት እያለ ድሮ ሳይዘወጅ

بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكم في خير

عمر
📎 https://t.me/oumershaer

عمر الشاعر

03 Jan, 14:32


አበሰረች ሌራ~~ ኡስታዟን ሞሽራ
💍💍  💍                 💍💍💍

አልሀምዱ ሊላሂ ይገባው ምስጋና
ለደነገገልን ዘዋጅን በሱና

አግቡ አትጨነቁ ከላይ ነው እርዚቁ
እንደውም ሰበብ ነው ለሀብት ብታውቁ

እስኪ ይናገሩ ወላጆች በየቤት
ምን ነበር ሲጋቡ የነበራቸው ሀብት
ትንሽ ቆም ብለው ያስታውሱት ለትዝብት

ድህነትን ፈርተህ ድሀ ሆነህ አትኑር
ይልቅ ወንጀል ፍራ ወንድሜ ያዝ ትዳር

አበሰረች ሌራ ~~ ኡስታዟን ሞሽራ

ትዳርህም ያብብ ደዕዋህም ይስፋፋ
ያ አባ አብዲላህ ያ ኡስታዝ ሙሰፋ

አሏህ ያድርግልህ ኢልምህን በረካ
ደግሞም ይወፍቅህ ለሀጅ ወደ መካ
 
   አበሰረች ሌራ ~~ ኡስታዟን ሞሽራ

ብርዱንም ደርሱንም አግኝተሀል አጋዥ
የልብህ ማረፊያ ትሁንልህ ታዛዥ

ጠብ እርግፍ ብለሽ ተንከባከቢያቸው
ባል ብቻ ሳይሆኑ ኡስታዝሽም ናቸው

ሀቃቸው ቢከብድም አደራ ጠብቂ
በለሊት ዱዓቸው እንድትመረቂ

እርሶዎም ሸሆቹ ገና ሳያገቡ
የሴት ልጅን አኽላቅ ቆዪ ካነበቡ
በጀዎት ነው እና ሀዲሱም ኪታቡ

በትግስት ይያዙ ጠበቅ አርገው ሙጭጭ
ቀምሰውታል እና የዚህን ሀገር ውርጭ

እንኳን በነጠላ በስሱ ብርድ ልብስ
ይበርድሀል ሌራ ደራርበህም ብትለብስ

     ሻዎር ያለቦይለር
     ትራሱ ያለ……  ር
አይቻልም ሌራ
ከጎንህ ከሌለ ብርዱን የሚጋራ

     ከንግዲህ ኡስታዜ~~ ለዚህ ቅዝቃዜ

     አግኝተሀል ጋሻ~~ብርዱን ማስታገሻ

   አሏህ ይጨምርህ አሁንም ሲልድ እሽግ
   ማለቴ ስልክ ነው ሀዋዊ ወይ ሳምሰንግ

ግጥም ከሌለበት ቀልድና ነቆራ
በምኑ ይለያል ከስድ ሙሀደራ
    ብሎኛል አንድ ወዳጅ
  ረሂመሁሏህ በሀያት እያለ
                        ድሮ ሳይዘወጅ

بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكم في خير

عمر

عمر الشاعر

22 Nov, 14:37


🚨 የሸይኽ አብዱልሀሚድ መርከዝ ላይ ድንቅ የሆነው የኢጅቲማዕ ፕሮግራም...

...በሸይኽ አብዱልሀሚድ ቻናል በቀጥታ ስርጭት እየተላለፈ ነው።

💥 ገብታችሁ ተከታተሉ ⤵️
📎 https://t.me/A_lzoukory?livestream

عمر الشاعر

07 Nov, 11:27


#አዲስ_ግጥም

📍የብስራት ዜና ከመርከዘ አስ ሱና ።

🕌 በመርከዘ አስ ሱና ቂልጦ ጎሞሮ {አለህ ይጠብቃት}፡፡

🎙 በወንድማችን አቡ አብደላህ ኡመር አላህ ይጠብቀው።

📆 ሰኞ ፡- 25/02/2017 EC

🔗
https://t.me/merkezassunnah/12138

♡ㅤ   ❍ㅤ     ⎙ㅤ     

ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ

عمر الشاعر

26 Oct, 14:09


ክበሬ ለክብራቸው ያንሳል ቢሆን ፊዳ
ስሜ ለስማችው ያንሳል ቢሆን ፊዳ
እንዴት ያስችለኛል
ማንም ሲዘልፋቸው  የማንም ወራዳ



            🫳 ክብር ለኡለሞች

عمر الشاعر

26 Oct, 13:30


አረ ያንተስ ከፋ
     ለቂጡ ሙስጠፋ

አሊምን በድፍረት
ያልክ የተረት አባት

ምን አይነት ደፋርነህ
የማትፈራ ለቀብርህ

ወይስ የጀነት ካርድ
ተሰጠህ በግሀድ

    እረ ያንተስ ከፋ
    ለቂጡ ሙስጠፋ


https://t.me/oumershaer

عمر الشاعر

26 Oct, 13:27


🤲 ያረብ! መጨረሻችንን አሳምርልን 🤲

عمر الشاعر

26 Oct, 10:06


لمثل هذا يـذوب القلبُ من كمدٍ
إن كان في القلـب إسلامٌ وإيمانُ

عمر الشاعر

25 Oct, 15:13


🌹باراك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما في الخير🌹

📍በነቢዩ ሱና በዲን እስልምና ፡
የታሰረ ንካህ ኽይር አለው በረካ።

🗳 የወንድማችን ሱልጣን ከድር ሰርግ ቀን የተገጠመ ግጥም ፡፡

🎙 በወንድማችን አቡ አብደላህ ኡመር አላህ ይጠብቀው።

📆 ሰኞ ፡- 11/02/2017 EC

🔗 https://t.me/merkezassunnah/12040
♡ㅤ   ❍ㅤ     ⎙ㅤ     ⌲
ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ

عمر الشاعر

23 Oct, 16:04


💪 በመንሀጅህ ላይ ጠንከር በል!

እረተው ወንድሜ መንሀጅን ተረዳ
ለማንም እንደ በግ በከንቱ አትነዳ

ተጓዝ በመረጃ  እምነትህን አፅዳ
ቀጥ ባለው መስመር በነብዩን ሁዳ

በሰሀቦች መንገድ በሰለፎች ሜዳ
እስልምናን እወቅ ዲንህን ተረዳ

ከቢድአ  እራቅ ከህዝቢያ አጀንዳ
ስሜትህን ቆጠብ ቁጣህ ከገንዳ

ጣል አድርገው እና  ኩራትን በረንዳ
እጅ እና እግርህን ስጥ በመረጃ  ሂዳ


         ኡመር  16/1/1444
https://t.me/oumershaer/39

عمر الشاعر

23 Oct, 14:53


👌 ፂም

አይደለም ለወንዶች ፂም ውበት ሊቀንስ
ለፍየሎች  እንኳን  አለው ግርማ ሞገስ

                  ኡመር
https://t.me/oumershaer/971

عمر الشاعر

23 Oct, 14:04


🚨 ተክፊርነቱ ገሀድ የወጣው ሙስጠፋ ቁ.02 🚨

የጠማማውና የተክፊሪው ሙስጠፋ አብደላህጥመትና ድንበር አላፊነት...

ከዚህ ተክፊሪይ ሚከላከል እና ለሱ ሚከራከርን ሰው መራቅ እና መጠንቀቅ...

⚠️ አነዚህ እና ሌላም ወሳኝ ነጥቦች የተብራራበት ረድ {ተንቢህ}።

🎙 በሸይኻችን አቡ ዐብዱረህማን አብራር ቢን ሙሓመድ አላህ ይጠብቀው።

🕌 በፉርቃን መስጂድ አላህ ይጠብቃት።

عمر الشاعر

21 Oct, 20:15


ወንጀላችን በዝቶ ድንበር ሲሻገር
ለትምህርት ያሳየናል አላህ ተዐምር

አሁንም እያመላከተነው ኑወደኔ ተመለሱ
ከኔ መሸሻ የላችሁም ኑወደኔ ተ መ ለ ሱ

عمر الشاعر

21 Oct, 11:51


⚠️ ትድረስ ለሀሜተኞች ⚠️

የበሬ የፍየል ሞልቶ የበግ መንጋ
ቆይ ለምን ይበላል ሰው የሰውን ስጋ
  
          ኡመር
https://t.me/oumershaer

عمر الشاعر

21 Oct, 10:15


🩸 الرد على من نبز أهل السنة في اليمن بالحجاورة

🎙الشيخ عبد الحميد الحجوري

https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4351

عمر الشاعر

20 Oct, 14:11


ጥሩ ስራ ለራስ ነው ጥቅሙ
መጥፎውም እንደዛው ነው ጉዳቱ

ከሁለቱ ውሰድ ለራስህ የፈለከውን
ይጠቅመኛል ብለህ ያሰብከውን

عمر الشاعر

20 Oct, 05:55


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

عمر الشاعر

05 Oct, 06:05


🌹 ሰ ር ግ 🌹

በሸምስ ሙዘሚል

t.me/ibnmuzemil/1666

عمر الشاعر

25 Sep, 13:10


🚨 « ተክፊሪዮች እና አደገኝነታቸው » 🚨

• የተክፊሪዮች አደጋ እና ጉዳት...

• ተክፊሪዮች መቼ ነው የፈለቁት?...

• ከኛ መሀል የፈለቁት ጠማማዎች ሚጠቀሙት ተልቢስ...

እነዚህ እና ሌላም ወሳኝ ወሳኝ የሆኑ ነጥቦች ተጠቅሰዉበታል።

🎤 በታላቁ ኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ ቢን በደሩ አላህ ይጠብቀው።

🎧 ድምፁን ለማግኘት ↴↴↴
📎 https://t.me/mesjidalsunnah/15465

عمر الشاعر

12 Sep, 14:05


🗂️ ስለ ሙስጠፋ ቁ1 በቀን 01-01-2016።

🎙️ በኡስታዝ አቡ ሙሐመድ ሙሐመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው።

📅 እሮብ 01/01/2017E.C 📅

🕌 በፉርቃን መስጂድ {አዲስ አበባ}

https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4205

عمر الشاعر

12 Sep, 14:04


🗂️ ስለ ሙስጠፋ ቁ2 በቀን 01-01-2016።

🎙️ በኡስታዝ አቡ አማር አብድልአዚዝ ቢን ፈረጃ አላህ ይጠብቀው።

📅 እሮብ 01/01/2017E.C 📅

🕌 በፉርቃን መስጂድ {አዲስ አበባ}

📎 https://t.me/Abuamarabdulaziz/3179

عمر الشاعر

12 Sep, 04:36


📮 በቀን 01/01/2017 ለተደረገው የሙሐደራ እና የኢጅቲማዕ ፕሮግራም የመክፈቻ ንግግር።

🎙️ በኡስታዝ አቡ ሙሐመድ ሙሐመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው።

📅 እሮብ 01/01/2017E.C 📅

🕌 በፉርቃን መስጂድ {አዲስ አበባ}

ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/17162

1,437

subscribers

212

photos

30

videos