የአዳማ መሳጂዶች ደርስ @adamaders Channel on Telegram

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

@adamaders


በالله ፍቀድ በአዳማ መስጅደ ሱና፣
በኡመር መስጅድ(09)እና በ11 መድረሳ የሚደረጉ
የደርስ ፕሮግራሞች
የሚተላለፍበት ቻናል!

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ (Amharic)

ከዚህ በፊት፣ መስጅዱ የአዳማ መሳጂዶች ደርስ እንደሆነ ለማስተካከል ነው። ይህ የአዳማ መሳጂዶች ደርስ በኡመር የሚደረጉና 11 መድረሳ የሚተላለፉ የሱና አባላት እንዴት ተመልከቱታል? ይህ ደርስ ፕሮግራሞች ማለት ነው እና ከእነዚህ መድረሷን ያለው ኻናል እንዲከባከብ ሆነዋል። ስለዚህ ለአዳማ መሳጂዶች ደርስ መረጃዎች እና መሳጂዎች በተጨመረባቸው በመስማት፣ ውጤቱን እና አስተዳዳሪ ገለጹ።

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

19 Nov, 06:03


# የሰኞ ምሽት የሪያዱ ሷሊሂን ደርስ

كتاب رياض الصالحين
        


🎙በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው።

🕌በኡመር መስጂድ (09)
🗓ጀማዱል አወል19/1446 ሂ

ደርስ ቁ 👉🏼0⃣3⃣5⃣9⃣


https://t.me/Abuselmane

https://t.me/adamaders

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

18 Nov, 12:48


የእለተ እሁድ የኡመር መስጂድ
ሙሀደራ


📌وقفة يسيرة مع حديث من أحاديث رسول الله صلى الله عليه وسلم _ : (إنَّ في الجنَّةِ غُرفًا تُرَى ظُهورُها من بطونِها وبطونُها من ظُهورِها فقامَ أعرابيٌّ فقالَ لمن هيَ يا رسولَ اللَّهِ فقالَ لمن أطابَ الكلامَ وأطعمَ الطَّعامَ وأدامَ الصِّيامَ وصلَّى باللَّيلِ والنَّاسُ نيامٌ).

↪️ የሚለው ሀዲስ ትርጉም እና ማብራሪያ

🎙በኡስታዝ አቡ ሱፍያን ሙኽታር አላህ ይጠብቀው።

🕌በኡመር መስጂድ (09)
🗓ጁማዱል አወል 15/1446 ሂ

👇👇👇
https://t.me/Adamaselefy/9103

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

18 Nov, 10:58


የእለተ እሁድ ከመግሪብ በኻላ ደርስ

القواعد الأربع  ደርስ ቁ4
ኪታብ አልቀዋኢ አል አርባአ


በኡስታዝ አቡ በክር
አብደላ ኢብን ኻሊድ

በኡመር መስጂድ 09
ጀማዱል አወል 17/1446 ሂ
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/adamaders

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

17 Nov, 18:38


የእለተ ቅዳሜ ከመግሪብ በኻላ ደርስ

القواعد الأربع  ደርስ ቁ3
ኪታብ አልቀዋኢ አል አርባአ


በኡስታዝ አቡ በክር
አብደላ ኢብን ኻሊድ

በኡመር መስጂድ 09
ጀማዱል አወል 16/1446 ሂ
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/adamaders

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

16 Nov, 18:53


የእለተ ቅዳሜ የኡመር መስጂድ ሙሐደራ

💧وقفة يسيرة مع قوله تعالى :- { يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِن جَاءَكُمْ فَاسِقٌ بِنَبَإٍ فَتَبَيَّنُوا أَن تُصِيبُوا قَوْمًا بِجَهَالَةٍ فَتُصْبِحُوا عَلَىٰ مَا فَعَلْتُمْ نَادِمِينَ } الحجرات (6)

👆👆👆 የሚለውን የቁርኣን አያ ማብራሪያ ወቅታዊና አንገብጋቢ መካሪ የሆነ ሙሐደራ

🎙 በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው ።

🕌 በኡመር መስጂድ (09)
📆 ጁማዱል አወል 15/1446 ሂ

🕰 33:20 🕰

👇👇👇
https://t.me/Adamaselefy/9089

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

16 Nov, 12:03


🤝የዳዕዋ ፕሮግራም በታላቋ ኡመር መስጂድ‼️

💥በጉጉትና በናፍቆት የሚጠበቀው ሳምንታዊው የእሁድ ሙሐደራ በታላቋ ኡመር መስጂድ ዙሁር እንደተሰገደ ይጀመራልና… 

🤌በጊዜ በመገኘት ከዳዕዋው እንድንካፈሉ ጥሪ ተላልፎላችኃል።

🚘ሰፊና አስተማማኝ ጥበቃ ያለው የመኪና ማቆሚያ አለ።
   ↪️መገኘት የምትችሉ⤵️
                          #እ
                             #ን
                                #ዳ
                                   #ት
                                      #ቀ
                                         #ሩ!!
🕌በታላቋ ኡመር መስጂድ (09) #አዳማ

🗓ጁማዱል አወል 15/1446 ሂጅሪ
↪️ ሕዳር 08/2017 E.c
ዙሁር እንደተሰገደ---

📫አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን 
በTelegram Channel ⤵️
https://t.me/Adamaselefy

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

16 Nov, 07:41


የእለተ ጁማአ ከመግሪብ በኻላ ደርስ

القواعد الأربع ደርስ ቁ2
ኪታብ አልቀዋኢ አል አርባአ


በኡስታዝ አቡ በክር
አብደላ ኢብን ኻሊድ

በኡመር መስጂድ 09
ጀማዱል አወል 15/1446 ሂ
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/adamaders

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

16 Nov, 07:41


የአዳማ መሳጂዶች ደርስ pinned an audio file

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

16 Nov, 06:31


C🌹ላንተ🌹
©ጥሩም ሆነ መጥፎ ሰዎች ስላንተ የሆነ ነገር ከማለት አይወገዱም።
አንተ ግን. . . . . .
🔶ሰዎች የሚወረወሩብህን ድንጋይ ሰብስብና ጥሩ ቤት ስራበት።
🔶ሰዎች ቆንጆ ለመሆን ሲጥሩ አንተ ግን ጎበዝ ለመሆን ጣር።
🔶ሀሰን አልበስሪ " እኔ ለነፍሴ ጀነትን ከጀነትም የዕላዩን ጀነትነን ጀነተል ፊርደውስ እንደምትገባ አዋራለሁ። ሰዎች ስላንች አያወሩም ብዬ ግን ነግሪያት አላውቅም።" ብለዋል።
🔶የሚጨበጥና የሚዳሰስ ፍጡር እስከሆንክ ድረስ በሰዎች ስድብ ለምን ትናደዳለህ!። ስድብ እንደ ጥላ ተከትሎህ አይሄድም፤ እንደ ማስቲሽ አይለጠፍብህም። ከኪሎህ አንዳችም ነገር አይቀንስም።
🔶ሰዎች ቢሰድቡህ አትገረም። እንኳን ስለ ሰው ስለማያውቁትም ነገሮችም ብዙ ተናግረዋል። ለአላህም "ልጅ አለው፣ ወልዷል፣ ተወልዷል።" ብለዋል።

ጌትነቱንም ከፈጠራቸው በኻላ
ክደዋል ከዚህ በላይ በደል የለም።
──────⊱◈◈◈⊰──────

https://t.me/abuumeralhabesh

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

15 Nov, 19:38


የእምነት አድን ጥሪ
👉 ለሁሉም ሙስሊሞች 👈

📮 "አሕባሽ" የተሰኘው የክህደትና የጥመት አንጃ በሀገራችን ላይ እየተንቀሳቀሰበት ያለው አስፈሪ ጉዞ የተብራራበት......

📮 ሁሉም ሙስሊሞች እምነታቸው፣ ልጆቻቸው እና መሳጂዶቻቸው ከዚህ የኩፍር አመለካከት ነቅተው እንዲጠብቁ አደራ የተላለፈበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ‼️

🎙️ በኡስታዝ አቡ ሙሐመድ ሙሐመድሰዒድ በድሩ አላህ ይጠብቀው።
ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:-

🖥️ በ Telegram~Channel
📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/7168


https://t.me/Adamaselefy

https://t.me/adamaders

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

14 Nov, 12:05


https://t.me/abuumeralhabesh

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

13 Nov, 18:42


# የእሮብ ምሽት የሪያዱ ሷሊሂን ደርስ

كتاب رياض الصالحين
        


🎙በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው።

🕌በኡመር መስጂድ (09)
🗓ጀማዱል አወል12/1446 ሂ

ደርስ ቁ 👉🏼0⃣3⃣5⃣8⃣


https://t.me/Abuselmane

https://t.me/adamaders

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

13 Nov, 06:46


# የማክሰኞ ምሽት የሪያዱ ሷሊሂን ደርስ

كتاب رياض الصالحين
        


🎙በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው።

🕌በኡመር መስጂድ (09)
🗓ጀማዱል አወል11/1446 ሂ

ደርስ ቁ 👉🏼0⃣3⃣5⃣7⃣


https://t.me/Abuselmane

https://t.me/adamaders

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

12 Nov, 16:24


Live stream finished (36 minutes)

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

11 Nov, 03:48


🔻በጠለበል ኢልም ላይ ፅናት ይኑርህ

↪️በሚል ርእስ የተዘጋጀ መካሪ የሆነ ሙሐደራ

🎙ሸይኽ አቡ ሲፍያን ሙኽታር አላህ ይጠብቀው።

🕌በኡመር መስጂድ (09)
🗓ጁማዱል አወል 09/1446 ሂ
እሁድ ከመግሪብ በኃላ

👇👇👇
https://t.me/Adamaselefy/9036

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

11 Nov, 03:47


የእለተ እሁድ የኡመር መስጂድ ሙሐደራ

🔻ከአላህ ጥሩን ነገር መከጀል…!

↪️በሚል ርእስ የተዘጋጀ እጥር ምጥን ያለ መካሪ የሆነ ሙሐደራ

🎙ኡስታዝ አቡ በክር አብደላ ቢን ኻሊድ አላህ ይጠብቀው።

🕌በኡመር መስጂድ (09)
🗓 ጁማዱል አወል 08/1446 ሂ

🕰 22:52 🕰

👇👇👇
https://t.me/Adamaselefy/9035

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

09 Nov, 19:37


🔻የሰማነውን ወደ ተግባር መለወጥ…

↪️በሚል ርእስ የተዘጋጀ እጥር ምጥን ያለ መካሪ የሆነ ነሲሃ

🎙ሸይኽ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው።

🕌በኡመር መስጂድ (09)
🗓ጁማዱል አወል 08/1446 ሂ

👇👇👇
https://t.me/Adamaselefy/9018

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

09 Nov, 19:31


📌ዲንህም ለመማር ፕሮግራም አውጣለት

🔖በሚል ርእስ የተዘጋጀ ሁሉም ሰው ሊያዳምጠው የሚገባ መካሪ የሆነ ሙሐደራ

🎙ሸይኽ አቡ ቀታዳ አብደላ ቢን ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው።

🕌በኡመር መስጂድ (09) #አዳማ
🗓ጁማዱል አወል 08/1446 ሂ

🕰 33:03 🕰

👇👇👇
https://t.me/Adamaselefy/9017

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

09 Nov, 19:31


የእለተ ቅዳሜ የኡመር መስጂድ ሙሐደራ

🔻የሶላት አሳሳቢነት …!

↪️በሚል ርእስ የተዘጋጀ እጥር ምጥን ያለ መካሪ የሆነ ሙሐደራ

🎙ኡስታዝ አቡ ኡወይስ አብድልከሪም አላህ ይጠብቀው።

🕌ኡመር መስጂድ (09)
🗓 ጁማዱል አወል 07/1446 ሂ

🕰 15:28 🕰

👇👇👇
https://t.me/Adamaselefy

↪️https://t.me/adamaders/5952

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

09 Nov, 08:14


የእለተ ጁማአ ከመግሪብ በኻላ ደርስ

القواعد الأربع ደርስ ቁ 1

በኡስታዝ አቡ በክር
አብደላ ኢብን ኻሊድ

በኡመር መስጂድ 09
ጀማዱል አወል 8/1446 ሂ
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/adamaders

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

09 Nov, 08:11


አዲስ የተጀመረ ኪታብ

📓القواعد الاربع📗


አል ቀዋኢድ አልአርበአ
የተሰኘው ኪታ

የተጀመረ ሲሆን ሁሉም
በመማር የበኩሉን ይወጣ

ላልሰሙት በማሰማት
የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ

ቦታ ትልቁ ኡመር መስጂድ

አሰተማሪው ኡስታዝ
አቡ በክር አብደላ ኢብን
ኻሊድ አላህ ይጠብቀው

የቂራአት ቀናቶች
ጁማአ
ቅዳሜ እና
እሁድ
ከመግሪብ እስከ
ኢሻ


በተለያየ ሀጃ ያልተመቻቹ
ወንድሞች በቀጥታ ስርጭት
የምናቀብላቹ ይሆናል

በዚህ ቻናል ገባ ገባ በማለት የከታተሉን።

https://t.me/adamaders

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

08 Nov, 03:12


🎁 የጁመአ የቁርአን ግብዣ ተጋበዙልን

⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/adamaders

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

07 Nov, 18:44


# የሀሙስ ምሽት የሪያዱ ሷሊሂን ደርስ

كتاب رياض الصالحين
        


🎙በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው።

🕌በኡመር መስጂድ (09)
🗓ጀማዱል አወል6/1446 ሂ

ደርስ ቁ 👉🏼0⃣3⃣5⃣6⃣


https://t.me/Abuselmane

https://t.me/adamaders

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

07 Nov, 16:26


Live stream finished (48 minutes)

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

07 Nov, 15:37


Live stream started

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

07 Nov, 14:54


አሰላሙ አለይኩም

ወንድም እህቶቼ

ከመግሪብ በዃላ ሁሌ
ሰላሳ 30 ደቂቃ የማትሞላ
ትመህርት ገብታቹ
ተከታተሉ

ኢንሻአላህ ትጠቀማላቹ

በዚህ ሊንክ
👇👇👇👇👇

https://t.me/adamaders

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

06 Nov, 19:01


# የ እሮብ ምሽት የሪያዱ ሷሊሂን ደርስ

كتاب رياض الصالحين
        


🎙በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው።

🕌በኡመር መስጂድ (09)
🗓ጀማዱል አወል5/1446 ሂ

ደርስ ቁ 👉🏼0⃣3⃣5⃣5⃣


https://t.me/Abuselmane

https://t.me/adamaders

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

06 Nov, 16:19


Live stream finished (45 minutes)

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

06 Nov, 16:12


ከአዛን በዃላ የቀጥላ ል

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

06 Nov, 15:33


Live stream started

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

06 Nov, 15:33


ደርስ ኪታብ ሪያዱሷሊሂን

በቀጥታ ስርጭት ተጀምሯል

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

06 Nov, 05:15


🔻ቂያመ ለይል አመቱን ሙሉ ያለ የተደነገገ ሱና ነው፤በረመዷንም ቢሆ ከሱናነቱ ይወጣል ማለት አይደለም ግን ሱናነቱ ይጠብቃል !

🔻አንዳንድ ሰዎች ለቢዳዓቸው የኡመርን ንግግር እንደ ማደናገሪያ ይጠቀሙታል ማብራሪያ ተሰጥቶበታል …!

🔻የኡመር ኢብኑል ኸጧብ ንግግር ቋንቋዊ የሆነ ትጉም የሚሰጠው እንጂ…!

👇👇👇
https://t.me/adamaders/5932
https://t.me/adamaders/5932

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

06 Nov, 00:56


የለይልን ሰላት ስገድ
የዱንያም የአኼራ
ደስታን ታገኛለህ

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

05 Nov, 18:17


# የማክሰኞ ምሽት የሪያዱ ሷሊሂን ደርስ

كتاب رياض الصالحين
        


🎙በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው።

🕌በኡመር መስጂድ (09)
🗓ጀማዱል አወል5/1446 ሂ

ደርስ ቁ 👉🏼0⃣3⃣5⃣4⃣


https://t.me/Abuselmane

https://t.me/adamaders

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

05 Nov, 16:27


Live stream finished (48 minutes)

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

05 Nov, 15:39


Live stream started

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

05 Nov, 15:07


ከመግሪብ ሶላት በኋላ የሪያዱ ሷሊሒን ደርስ አለ ኢንሻአላህ።በቀጥታ ስርጭት ደርሱ የሚተላለፈው በዚህ የቴሌግራም ቻናል ነው:-


አስተማሪውም ኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ ይሆናል


በዚህ ሊንክ በመግባት
ያማር ምክር ታገኛላቹ
https://t.me/adamaders
👆👆👆👆👆👆👆

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

05 Nov, 14:39


🔸مقتطفة لأخينا الفاضل الداعي إلى الله أبي سلمان عبد المجيد  الحبشي حفظه الله تعالى🔸

🖱وهي بعنوان 🖱

🛑 ظهر الفساد 🛑
𝑝𝑎𝑟𝑡 1

አጠር ያለች መካሪ የሆነች ቪድዮ
እናዳምጠው እንጠቀምበታለን
             👍

ብልሽት ተስፋፋ ❗️❗️

    ( በሚል ርዕስ )

በተወዳጁ " አስተማሪያችን
አብድል መጂድ ወርቁ  አላህ ይጠብቀው 🪧


👇ወደ  ቻናላችን ለመቀላቀል👇

https://t.me/Abuselmane

https://t.me/abumujahidseidtofik

👇👇👇
https://t.me/Adamaselefy/8967

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

05 Nov, 05:47


# የሰኞ ምሽት የሪያዱ ሷሊሂን ደርስ

كتاب رياض الصالحين
        


🎙በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው።

🕌በኡመር መስጂድ (09)
🗓ጀማዱል አወል4/1446 ሂ

ደርስ ቁ 👉🏼0⃣3⃣5⃣3⃣


https://t.me/Abuselmane

https://t.me/adamaders

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

04 Nov, 16:18


የአዳማ መሳጂዶች ደርስ pinned an audio file

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

04 Nov, 16:17


የአዳማ መሳጂዶች ደርስ pinned an audio file

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

04 Nov, 16:17


የአዳማ መሳጂዶች ደርስ pinned an audio file

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

04 Nov, 15:37


Live stream started

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

04 Nov, 15:36


ደርስ
ተጀምሯል

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

04 Nov, 15:01


ከመግሪብ ሶላት በኋላ የሪያዱ ሷሊሒን ደርስ አለ ኢንሻአላህ።በቀጥታ ስርጭት ደርሱ የሚተላለፈው በዚህ የቴሌግራም ቻናል ነው:-


አስተማሪውም ኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ ይሆናል


በዚህ ሊንክ በመግባት
ያማር ምክር ታገኛላቹ
https://t.me/adamaders
👆👆👆👆👆👆👆

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

03 Nov, 18:04


ሙሀደራ ቁ👉3

አላህን እገዛ መጠየቅ
በጥሩ ነገር ላይ
አላህን በመፍራት ላይ
መተጋገዝ።

↪️በሚል ርእስ የተዘጋጀ
አንጀት አርስ የሆነ ሙሀደራ ነው
ይደመጥ።👂🦻


በታላቁ መካሪያች
አቡ አብድርህማን
አብራር አላህ ይጠብቀው


በኡመር መስጂድ (09)
ከመግሪ በዃላ
ጀማዱል አወል 2/1446


https://t.me/Adamaselefy
👆👆👆👆👆👆👆

https://t.me/adamaders
👆👆👆👆👆👆👆

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

03 Nov, 12:24


የእለተ እሁድ ሙሀደራ

አላህን በብቸኝነት በተውሒድ
መገዛት።

↪️በሚል ርእስ የተዘጋጀ
እጅግ አንገብጋቢ
የሆን ሙሀደራ

በታላቁ አስተማሪያችን
ሸይኽ አቡ አብድረህማን
አብራር አላህ ይጠብቀው

በኡመር መስጂድ(09)
ጀማዱል አወል 2/1446

https://t.me/adamaders/5913
https://t.me/adamaders/5913

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

02 Nov, 10:04


የቅዳሜ ሙሀደራ
በቀጥታ ስርጭት

በኡመር መስጂድ
09 አዳማ

ለመከታተል👇
https://t.me/Adamaselefy?livestream=0a78db5765459854f5

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

01 Nov, 11:48


የጁማአ ኹጥባ ትርጉም

አላህን በብዛት ማውሳት

ባሪያ አላህን በብዛት
ሲያወሳ የሚገኛቸው ጥቅሞች።

በሚል ርእስ የተዘጋጀ

በኡስታዝ አቡ ሰልማን
አብድልመጂድ።

በሱና መስጂድ 105

https://t.me/Adamaselefy

https://t.me/adamaders

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

31 Oct, 18:20


🔻ጥያቄ እና ምላሽ ¹⁷

↪️ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ በነብዩ ላይ ሰላዋት ማውረድ ይቻላልን

በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው።

👇👇👇
https://t.me/Adamaselefy/8922

↪️https://t.me/Abuselmane

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

31 Oct, 17:43


# የሀሙስ ምሽት የሪያዱ ሷሊሂን ደርስ

كتاب رياض الصالحين
        


🎙በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው።

🕌በኡመር መስጂድ (09)
🗓ረቢአሳኒ 28/1446 ሂ

ደርስ ቁ 👉🏼0⃣3⃣5⃣2⃣


https://t.me/Abuselmane

https://t.me/adamaders

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

31 Oct, 16:21


Live stream finished (32 minutes)

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

31 Oct, 15:49


Live stream started

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

31 Oct, 15:49


ከመግሪብ ሶላት በኋላ የሪያዱ ሷሊሒን ደርስ ኢንሻአላህ። ደርሱ የሚተላለፈው በዚህ የቴሌግራም ቻናል ነው:-


https://t.me/adamaders

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

30 Oct, 19:42


# የእሮብ ምሽት የሪያዱ ሷሊሂን ደርስ

كتاب رياض الصالحين
        


🎙በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው።

🕌በኡመር መስጂድ (09)
🗓ረቢአሳኒ 27/1446 ሂ

ደርስ ቁ 👉🏼0⃣3⃣5⃣1⃣


https://t.me/Abuselmane

https://t.me/adamaders

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

29 Oct, 17:07


# የማክሰኞ ምሽት የሪያዱ ሷሊሂን ደርስ

كتاب رياض الصالحين
        


🎙በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው።

🕌በኡመር መስጂድ (09)
🗓ረቢአሳኒ 26/1446 ሂ

ደርስ ቁ 👉🏼0⃣3⃣5⃣0⃣


https://t.me/Abuselmane

https://t.me/adamaders

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

29 Oct, 16:19


Live stream finished (46 minutes)

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

29 Oct, 15:33


Live stream started

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

29 Oct, 15:33


ደርስ ጀምሯል

ሪያዱሷሊሂን
በኡስታዝ አቡ ሰልማን

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

28 Oct, 16:46


# የሰኞ ምሽት የሪያዱ ሷሊሂን ደርስ

كتاب رياض الصالحين
        


🎙በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው።

🕌በኡመር መስጂድ (09)
🗓ረቢአሳኒ 25/1446 ሂ

ደርስ ቁ 👉🏼0⃣3⃣4⃣9⃣


https://t.me/Abuselmane

https://t.me/adamaders

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

28 Oct, 16:25


Live stream finished (48 minutes)

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

28 Oct, 15:37


Live stream started

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

28 Oct, 15:36


ደርስ ጀምሯል

ሪያዱሷሊሂን
በኡስታዝ አቡ ሰልማን

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

28 Oct, 12:18


በሀያ ዘጠኝ ደርስ
ተቀርቶ ተጠናቀቀ

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

23 Oct, 17:38


ደርስ ቁ 26
📙 كتاب ثلاثة الأصول …
      
ኡሱል አሰላሳ

🎙በኡስታዝ አቡ በክር አብደላ ቢን ኻሊድ  አላህ ይጠብቀው።

🕌በኡመር መስጂድ (09)
📆 ረቢአሳኒ 20/1446 ሂ

ደርስ ቁ 👉🏼 0⃣2⃣6⃣


🎧ደርሱን ለማግኘት 👇
https://t.me/adamaders/5496

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

23 Oct, 16:18


ስትከታተሉን የነበራቹ ጀዛኩሙላሁ ኸይራ

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

23 Oct, 16:17


Live stream finished (31 minutes)

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

23 Oct, 15:46


Live stream started

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

23 Oct, 14:12


ተንቢህ ⤵️⤵️⤵️

↪️በአላህ ፍቃድ ዛሬ እለተ እሮብ  የኡመር መስጂድ ከመግሪብ በኃላ የሚሰጠው ደርስ እንደነበረ
ይቀጥላል ።

በመሆኑም ሪያዱሷሊሂን
ኪታብ ይዛቹ ትመጡ
ዘንዳ እናሳስባለን


https://t.me/Adamaselefy

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

23 Oct, 08:11


🚨 ተክፊርነቱ ገሀድ የወጣው ሙስጠፋቁ.01 🚨

የጠማማውና የተክፊሪው ሙስጠፋ አብደላህ...

...ጥመትና ድንበር አላፊነት የተብራራበት ረድ {ተንቢህ}።

🎙 በሸይኻችን አቡ ዐብዱረህማን አብራር ቢን ሙሓመድ አላህ ይጠብቀው።

🕌 በፉርቃን መስጂድ አላህ ይጠብቃት።

https://t.me/ustazabrar/1075

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

21 Oct, 19:31


# የሰኞ ምሽት የሪያዱ ሷሊሂን ደርስ

كتاب رياض الصالحين
        


🎙በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው።

🕌በኡመር መስጂድ (09)
🗓ረቢአሳኒ 18/1446 ሂ

ደርስ ቁ 👉🏼0⃣3⃣4⃣8⃣


https://t.me/Abuselmane

https://t.me/adamaders

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

21 Oct, 16:09


Live stream finished (34 minutes)

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

21 Oct, 15:35


Live stream started

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

21 Oct, 05:32


ደርስ ቁ 25
📙 كتاب ثلاثة الأصول …
      
ኡሱል አሰላሳ

🎙በኡስታዝ አቡ በክር አብደላ ቢን ኻሊድ  አላህ ይጠብቀው።

🕌በኡመር መስጂድ (09)
📆 ረቢአሳኒ 17/1446 ሂ

ደርስ ቁ 👉🏼 0⃣2⃣5⃣


🎧ደርሱን ለማግኘት 👇
https://t.me/adamaders/5496

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

19 Oct, 18:37


የቅዳሜ ሙሀደራ

የቂያማ ምልክቶች
እሱም ጅብሪል
ለነቢዩ ሰሉ አለይሂ ወሰለም
በጥያቄ እና መልስ
ካቀረበው ጥያቄዎች
መሀል አንዱ

የተበራራበት ⤵️

በኡስታዝ አቡ በክር
አብደላ ኢብን ኻሊድ↖️
አላህ ይጠብቀው

በኡመር መስጂድ 09

ረቢአል አወል 16 /1446


https://t.me/adamaders

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

19 Oct, 17:48


ደርስ ቁ 24
📙 كتاب ثلاثة الأصول …
      
ኡሱል አሰላሳ

🎙በኡስታዝ አቡ በክር አብደላ ቢን ኻሊድ  አላህ ይጠብቀው።

🕌በኡመር መስጂድ (09)
📆 ረቢአሳኒ 16/1446 ሂ

ደርስ ቁ 👉🏼 0⃣2⃣4⃣


🎧ደርሱን ለማግኘት 👇
https://t.me/adamaders/5496

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

19 Oct, 16:34


Live stream finished (47 minutes)

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

19 Oct, 15:47


Live stream started

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

19 Oct, 08:19


🔊 የዳእዋ ፕሮግራም  በኡመር መስጂድ💫

🤝 ሳምንታዊው የኡመር መስጂድ የእለተ ቅዳሜ የሙሀደራ ፕሮግራም እነሆ ሰዓቱ ደርሷልና… 

                  #እ
                    #ን
                     #ዳ
                       #ት
                         #ቀ
                           #ሩ👌
👂መገኘት የቻለ በጊዜ ተገኝቶ እንዲሳተፍ ፤ መገኘት ያልቻለ ደሞ…  በአላህ ፍቃድ በቀጥታ ስርጭት የምናቀብላቹ ይሆናል

ዙሁር እንደተሰገደ
🕌ኡመር መስጂድ (09) #አዳማ

አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን: -
በTelegram Channel ለመከታተል


https://t.me/adamaders

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

18 Oct, 17:57


ደርስ ቁ 23
📙 كتاب ثلاثة الأصول …
      
ኡሱል አሰላሳ

🎙በኡስታዝ አቡ በክር አብደላ ቢን ኻሊድ  አላህ ይጠብቀው።

🕌በኡመር መስጂድ (09)
📆 ረቢአሳኒ 15/1446 ሂ

ደርስ ቁ 👉🏼 0⃣2⃣3⃣


🎧ደርሱን ለማግኘት 👇
https://t.me/adamaders/5496

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

18 Oct, 16:23


Live stream finished (42 minutes)

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

18 Oct, 15:41


Live stream started

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

18 Oct, 11:03


سورة اليوسف  3 👉

📚የቁርአን ተፍሲር 📚
          ✏️ተፍሲር አል—ሙየሰር
በኡስታዝ አቡሰልማን አብዱልመጂድ حفظه الله تعالى

🕌በመስጂደል ሱና


ደረስ ቁ 👉003⃣

https://t.me/Abuselmane


⤵️👇⤵️
https://t.me/adamaders

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

18 Oct, 11:03


سورة اليوسف  2👉

📚የቁርአን ተፍሲር 📚
          ✏️ተፍሲር አል—ሙየሰር
በኡስታዝ አቡሰልማን አብዱልመጂድ حفظه الله تعالى

🕌በመስጂደል ሱና


ደረስ ቁ 👉002⃣

https://t.me/Abuselmane


⤵️👇⤵️
https://t.me/adamaders

2,156

subscribers

330

photos

56

videos