Soddo Christian General Hospital ሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል @soddochristiangeneralhospital Channel on Telegram

Soddo Christian General Hospital ሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል

@soddochristiangeneralhospital

To serve, not to be served!

Soddo Christian General Hospital ሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል (Amharic)

ሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል ከራስ እስክ ነስተነስቴአለሁ የአድራጊ ሆስፒታል እግር እያየን ለምንድን ነው፡፡ በዚህ ሆስፒታል ላይ ለእስራት ሁሉ ክርስቲያን ሰንሰለትና ሰላም ማህበረሰብ ሳትፈለግ፣ ለመራራ ሥላሴ ወላጆች ትኩረት ነው፡፡ ሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል ተያይዞ ለሁሉም እስራት ስለ ሁሉም የሆነው የእስራት ሥላሴ እና የምክር ቤተክርስቲያን ነው፡፡ ሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል እናም እስራት የእኛ የዘመን ሥላሴ ተመሳሳይ ነው፡፡ ይህ ሆስፒታል በስርጭት የሚሰጡት ምክር እና ተያይዞ ሆናለች፡፡

Soddo Christian General Hospital ሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል

10 Jan, 06:55

ማስታወቂያ፤
ማሳሰቢያ በቀን 01/05/2017 ዓ. ም በወጣው ማስተካከያ የተደረገ፡፡
የሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል ባለው ክፍት የሥራ ቦታ ጠቅላላ ሐኪም(GP) አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ፆታ= ወንድ/ሴት
ብዛት = 6
የሥራ ቦታ = ሶዶ ክርስቲያን አ/ሆስፒታል ወላይታ ሶዶ፧

መስፈርት፤
1. ከታወቀ ዩኒቨርስቲ የሕክምና ፋካልቲ ወይም ሜዲካል ኮሌጅ በሕክምና ዶክትሬት ድግሪ የተመረቀ/ቀች፤
2. የሥራ ልምድ 0 ዓመትና ከዚያ በላይ፤
3. ሕጋዊ መልቀቂያና ክሊራንስ ያለው/ያላት፤
4. በሕክምና ሥራ ባህርይ በመደበኛ የሥራ ሰዓት፣ በDuty፣ በበዓልና ሳምንቱ መጨረሻ ቀናት ምደባ ገብቶ ለመሥራት ፈቃደኛ የሆነ/ች እና የሆስፒታሉን Duty ክፍያ የሚስማማ/የምትስማማ፤
5. መልካም ሥነ-ምግባር ያለው/ያላት እና የሆስፒታሉን ራእይ፣ ተልዕኮና እሴቶች ለማክበር ፈቃደኛ የሆነ/ነች።
6. ደመወዝ መነሻ የሆስፒታሉ ስኬል መሠረት እና ለሐኪሞች ተጨማሪ የማትጊያ ክፍያ/incentive ይኖረዋል።

አመልካቾች፦ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 05 የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርት፣ የሙያና የአገልግሎት እንዲሁም ሌሎች ጠቃሚ ማስረጃዎች (CV. Application letter, Medical License, Recommendation Letter & Transcript) በ Email Address [email protected] በአንድ PDF/Word File አድርጎ በማስገባት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ያስታውቃል።

ሁሌም ለላቀ የሕክምና አገልግሎት እንተጋለን!
ሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል
አድራሻችን፦ ወ/ሶዶ ከባሕል አዳራሽ / ጉታራ በስተጀርባ እንገኛለን
ቴሌግራም፡ https://t.me/soddochristiangeneralhospital
#share

Soddo Christian General Hospital ሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል

10 Jan, 05:30

ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
የሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል ባለው ክፍት የሥራ ቦታ 02 (ሁለት) የአካውንቲንግ ባለሙያ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፣
የሥራ ቦታ = ሶዶ ክርስቲያን ሆስፒታል ኃላ.የተ.የግ.ማህበር
ብዛት = 02
ጾታ = ወንድ/ሴት
መስፈርት፤
1ኛ/ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጅ በአካውንቲንግ ዲግሪ ያለው/ያላት፡-
2ኛ/ የሥራ ልምድ 0 ዓመትና ከዚያ በላይ ያለው/ያላት
3ኛ/ መሠረታዊ የኮምፒውተር ክህሎት እና የአካውንቲንግ ሶፍትዌር (በተለይ Excel, MS word) ችሎታ ያለው/ያላት
4ኛ/ ለዲገሪ COC ማቅረብ የሚችል/የምትችል፤
5ኛ/ መ/ቤቱ የሚሰጠውን የጽሁፍና የቃለ-መጠይቅ ፈተና የሚያልፍ/ የምታልፍ፥
6ኛ/ በሥራው አስገዳጅነት ድርጅቱ የሚያወጣውን ማንኛውንም ፕሮግራም ተዛብሎ ለመሥራት ፈቃደኛ የሚሆን/ የምትሆን፣
7ኛ/ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ችሎታና የሚነበብ የእጅ ጽሁፍ ያለው/ያላት፤
8ኛ/ መልካም ሥኑምግባር ያለው ወይም ያላት እና የሆስፒታሉን ራዕይ፣ ተልዕኮ እና እሴቶችን የሚቀበል/ የምትቀበል፤
9ኛ/ በሆስፒታሉ እስኬል መሠረት ሊሆን፤
ማሳሰቢያ፦ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአምስት /05/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃ የማይመለስ ኮፒ ይዘው በመቅረብ በሆስፒታሉ መዝገብ ቤት ሊመዘገቡ የሚችሉ መሆኑን ሆስፒታሉ ያስታውቃል።

ሁሌም ለላቀ የሕክምና አገልግሎት እንተጋለን!
ሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል
አድራሻችን፦ ወ/ሶዶ ከባሕል አዳራሽ / ጉታራ በስተጀርባ እንገኛለን
ቴሌግራም፡ https://t.me/soddochristiangeneralhospital
#share

Soddo Christian General Hospital ሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል

09 Jan, 12:50

ማስታወቂያ፤

ቀን፡ 01/05/2017 ዓ.ም
የሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል ባለው ክፍት የሥራ ቦታ ጠቅላላ ሐኪም (GP) (በአጥንት ሕክምና ክፍል ውስጥ ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ) አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

ፆታ = ወንድ/ሴት
ብዛት = 06
የሥራ ቦታ = ሶዶ ክርስቲያን አ/ሆስፒታል ወላይታ ሶዶ፤

መስፈርት፤
1. ከታወቀ ዮኒቨርስቲ የሕክምና ፋካልቲ ወይም ሜዲካል ኮሌጅ በሕክምና- ዶክትሬት ድግሪ የተመረቀ/ቀች፤
2. የሥራ ልምድ 0 ዓመትና ከዚያ በላይ፤
3. ሕጋዊ መልቀቂያና ክሊራንስ ያለው/ያላት፤
4. በሕክምና ሥራ ባህርይ በመደበኛ የሥራ ሰዓት፣ በDuty፣ በበዓልና ሳምንቱ መጨረሻ ቀናት ምደባ ገብቶ ለመሥራት ፈቃደኛ የሆነ/ች እና የሆስፒታሉን Duty ክፍያ የሚስማማ/የምትስማማ፣
5. መልካም ሥነ-ምግባር ያለው/ያላት እና የሆስፒታሉን ራእይ፣ ተልዕኮና እሴቶች ለማክበር ፈቃደኛ የሆነ/ነች፡፡
6. ደመወዝ መነሻ የሆስፒታሉ ስኬል መሠረት እና ለሐኪሞች ተጨማሪ የማትጊያ ክፍያ/incentive ይኖረዋል፡፡
አመልካቾች፦ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 05 የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርት፣ የሙያና የአገልግሎት እንዲሁም ሌሎች ጠቃሚ ማስረጃዎች (CV. Application letter, Medical License, Recommendation Letter & Transcript) በ Email Address [email protected] በአንድ PDF/Word File አድርጎ በማስገባት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ያስታውቃል።

ሁሌም ለላቀ የሕክምና አገልግሎት እንተጋለን!
ሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል
አድራሻችን፦ ወ/ሶዶ ከባሕል አዳራሽ / ጉታራ በስተጀርባ እንገኛለን
ቴሌግራም፡ https://t.me/soddochristiangeneralhospital
#share

Soddo Christian General Hospital ሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል

23 Dec, 06:38

ሚጣ የ 7 ዓመት ሕጻን ስትሆን ከወላጆቿ ጋር ከአሰላ ነበር ወደ ሆስፒታላችን ለሕክምና የመጣችው። የመውደቅ አደጋ ደርሶባት እግሯ ላይ የታፋ አጥንት ስብራት አጋጥሟት የነበረ ሲሆን በወቅቱ ወደ ወጌሻ ነበር ይዘዋት የሄዱት። በዚህም ምክንያት ለከፋ ጉዳት ማለትም ለዳሌ አጥንት ውልቃት እና ከፍተኛ ኢንፌክሽን ተዳርጋ ነበር።

ሕጻን ሚጣ አሁን በተደረገላት የአጥንት ቀዶ ሕክምና ጤንነቷ ሊመለስ ችሏል። ቤተሰቦቿ እና የሕክምና ባለሙያዎች ሰዎች ምንም ዓይነት የአጥንት ስብራት ጉዳት በሚያጋጥማቸው ጊዜ ወደ ወጌሻ እንዳይሄዱ ይልቁን ወደ ሕክምና ተቋም በመሄድ ተገቢውን ሕክምና እንዲያደርጉ በጥብቅ ያሳስባሉ።

በሆስፒታል በቀላሉ ሊታከሙ የሚችሉ ስብራቶች ወደ ወጌሻ በመሄድ የከፋ የኢንፌክሽን ጉዳትን በማስከተል አለፍ ሲልም Amputation / የአካል መቆረጥን ሊያስከትሉ ይችላሉ።

ሁሌም ለላቀ የሕክምና አገልግሎት እንተጋለን!
ሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል
አድራሻችን፦ ወ/ሶዶ ከባሕል አዳራሽ / ጉታራ በስተጀርባ እንገኛለን
ቴሌግራም፡ https://t.me/soddochristiangeneralhospital
#share

Soddo Christian General Hospital ሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል

06 Dec, 05:31

https://web.facebook.com/share/v/19fs8tDS42/

Soddo Christian General Hospital ሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል

04 Dec, 14:12

ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

የሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ባለው ክፍት የሥራ መደብ ላይ የውስጥ ኦዲተር አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ብዛት ፡ 1 (አንድ)
ፆታ ፡- ወንድ/ሴት
የሥራ ቦታ፡- በሆስፒታሉ ቅጥር ግቢ ወላይታ ሶዶ
ደመወዝ - በመ/ቤቱ ስኬል

መስፈርቶች

1. ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጅ በአካውንቲንግ ድግሪ የተመረቀ/ች በሙያው/ዋ 4 (አራት) ዓመት እና ከዚያ በላይ በኦዲትንግ በሂሳብ ሥራ የሠራ/ች፤
2. Microsoft Excel, Word እና በተለያዩ አካውንቲንግ ሶፍትዌሮች በቂ እውቀትና ልምድ ያለው/ያላት፤
3. በእንግልዘኛ ቋንቋ ሪፖርትና መግለጫ ማዘጋጀት የሚችል/የምትችል፤
4. ድርጅቱ እንደአስፈላጊነቱ በሚመድብበት ቦታ ሁሉ ለመሥራት ፈቃደኛ የሆነ/ች፤
5. የትዮሪና የተግባር ፈተና እና ቃለ-መጠይቅ ቀርቦ ተፈላጊ ውጤት የሚያስመዘግብ/የምታስመዘግብ፤

ይህ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 የሥራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ የትምህርት ማስረጃ ኮፒ፣ CV እና ማመልከቻ ይዞ በሆስፒታሉ መዝገብ ቤት በአካል በመቅረብ መመዝገብ የሚችል/የምትችል መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ሁሌም ለላቀ የሕክምና አገልግሎት እንተጋለን!
ሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል
አድራሻችን፦ ወ/ሶዶ ከባሕል አዳራሽ / ጉታራ በስተጀርባ እንገኛለን

ቴሌግራም፡ https://t.me/soddochristiangeneralhospital
#share

Soddo Christian General Hospital ሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል

03 Dec, 06:41

በርካቶችን ከህመማቸው ገላግለን በደስታ ተመልሰዋል!

ከአገንት በላይ ሕክምና በስፔሻሊስት ሐኪም እየሰጠን እንገኛለን!
የምንሰጠቸው አገልግሎቶች

• የሕጻናት ቶንሲል ቀዶ ሕክምና
• የጆሮ ሕክምና
• የሳይነስ ፣ አለርጂ ሕክምና
• የአፍ እና የጉሮሮ ሕክምና
• የእንቅርት ሕክምና
• የመስማት ችግር ላለባቸው
• ከአንገት ባላይ ላለ ማንኛውም ዓይነት ኢንፌክሽን
• አፍንጫ ውስጥ ላለ እብጠት እና ነስር
• የማማከር አገልግሎት

ሁሌም ለላቀ የሕክምና አገልግሎት እንተጋለን!
ሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል
አድራሻችን፦ ወ/ሶዶ ከባሕል አዳራሽ / ጉታራ በስተጀርባ እንገኛለን

ቴሌግራም፡ https://t.me/soddochristiangeneralhospital
#share

Soddo Christian General Hospital ሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል

21 Nov, 11:09

እድሜያቸው ከ አንድ ወር አንስቶ እስከ አስራ አራት ዓመት ያሉ ሕጻናት እጅግ በጣም ጽዱ እና ምቹ በሆነ ቦታ እንዲሁም በተሟላ ዘመናዊ የሕክምና መሳሪያዎች በመታገዝ ለ24 ሰዓት በስፔሻሊስት ሐኪሞች የሕክምና አገልግሎት እየሰጠን እንገኛለን!

ከቀላል እስከ ከፍተኛ ቀዶ ሕክምናዎችን በከፍተኛ ጥራት እና በአነስተኛ ክፍያ እንሠራለን!

ሁሌም ለላቀ የሕክምና አገልግሎት እንተጋለን!
ሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል

አድራሻችን፦ ወ/ሶዶ ከባሕል አዳራሽ / ጉታራ በስተጀርባ እንገኛለን
ለበለጠ መረጃ 0465511164 ይደውሉ

ጤና ነክ የሆኑ መረጃዎችን በየጊዜው ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይከታተሉ
https://t.me/soddochristiangeneralhospital

#pediatrics #speciality #children #care

#share #share #share

Soddo Christian General Hospital ሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል

15 Nov, 13:08

የምሥራች ልናበስራችሁ ነው!

ከዚህ በኋላ ለካንሰር ምርመራ ናሙናዎችን ወደ አዲስ አበባ መላክ ልናቆም ነው!
ከ #African_Mission_Health Care ጋር በመተባበር ከ $120,000 USD (14.6 ሚሊየን ብር) በላይ ወጪ በማድረግ ያስገነባነውን አዲሱን የ Pathology Laboratory (የስነ-ደዌ ምርመራ ላቦራቶሪ) በቅርቡ ሥራ የምናስጀምር መሆናችንን ለክቡራን ተገልጋዮቻችን ስናበስር ላቅ ያለ ደስታ ይሰማናል።

ከዚህ ቀደም ለካንሰር ምርመራ ከሰውነት ላይ የሚወሰዱ የተለያዩ ናሙናዎችን ወደ አዲስ አበባ እየላክን ስንሠራ መቆየታችን ይታወቃል። ከዚህ በኋላ በሆስፒታላችን ሙሉ የካንሰር እና ሌሎችንም ኢንፌክሽኖች ምርመራ በተሟላ እና ዘመናዊ የምርመራ መሣሪያዎች እና በዘርፉ ከፍተኛ እውቀት እና ልምድ ባካበቱ ባለሙያዎች በመታገዝ የተሟላ ምርመራ መስጠት በቅርብ ቀን የምንጀምር መሆናችንን ለመግለጽ እንወዳለን!

በዚህ የ Pathology Laboratory ከሰውነት እብጠት ላይ ናሙና በመውሰድ፦
FNAC (Fine needle aspiration cytology)
Biopsy- ከሰውነት የተወሰደው ናሙና ካንሰር እንዳለበት ወይም እንደሌለበት ለመመርመር እንዲሁም ካለበት ደረጃውን ለመለየት የሚደረግ ምርመራ፤
Bone Marrow Aspiration- ከአጥንት መቅኔ ላይ ናሙና በመውሰድ የሚሠራ የምርመራ ዓይነት እና ሌሎችንም ጨምሮ ምርመራ የምናደርግ ይሆናል።

ይህን ማድረጋችን ተገልጋዮቻችን ለምርመራ የሚያወጡትን ገንዘብ እና ጊዜ በእጅጉ ይቀንስላቸዋል።

እንኳን ደስ አላችሁ!

ሁሌም ለላቀ የሕክምና አገልግሎት እንተጋለን!
ሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል

አድራሻችን፦ ወ/ሶዶ ከባሕል አዳራሽ / ጉታራ በስተጀርባ እንገኛለን
ለበለጠ መረጃ 0465511164 ይደውሉ

https://t.me/soddochristiangeneralhospital

Soddo Christian General Hospital ሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል

15 Nov, 11:55

Hospice Ethiopia ከወላይታ ዞን ጤና መምሪያ ጋር በጋራ በመሆን በሆስፒታላችን ለተከታታይ 5 ቀናት እየሰጠ የቆየውን የ Palliative care ስልጠና ዛሬ አጠናቅቋል። በስልጠናው ላይ ለተሳተፉ የሕክምና ባለሙያዎች እና አሰልጣኞች የዕውቅና ሰርተፍኬት ተሰጥቷቸዋል።

ሁሌም ለላቀ የሕክምና አገልግሎት እንተጋለን!
ሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል

አድራሻችን፦ ወ/ሶዶ ከባሕል አዳራሽ / ጉታራ በስተጀርባ እንገኛለን
ለበለጠ መረጃ 0465511164 ይደውሉ

ጤና ነክ የሆኑ መረጃዎችን በየጊዜው ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይከታተሉ
https://t.me/soddochristiangeneralhospital

Soddo Christian General Hospital ሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል

12 Nov, 08:33

የአንጎል እና ህብለሰረሰር ቀዶ ሕክምና - NEUROSURGERY

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

የአንጎል እና ህብለሰረሰር ቀዶ ሕክምና
የአንጎል እና አከርካሬ አጥንት አደጋዎች ቀዶ ሕክምና
የጭንቅላት ውስጥ ደም መፍሰስ ቀዶ ሕክምና
የጭንቅላት እጢ ቀዶ ሕክምና
የሕጻናት የነርቭ አፈጣጠር ችግሮች እና ዕጢዎች ሕክምና
የሕጻናት የ Hydrocephalus (የጭንቅላት ውስጥ የውሃ መወጠር ቀዶ ሕክምና)
አንጎል ውስጥ በተለያዩ ክፍሎች የሚገኙ እጢዎችን በቀዶ ሕክምና እናክማለን

እነዚህን እና ሌሎችንም ቀዶ ሕክምናዎች በላቀ ጥራት እና አነስተኛ ክፍያ እንሠራለን!

ሁሌም ለላቀ የሕክምና አገልግሎት እንተጋለን!
ሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል

አድራሻችን፦ ወ/ሶዶ ከባሕል አዳራሽ / ጉታራ በስተጀርባ እንገኛለን
ለበለጠ መረጃ 0465511164 ይደውሉ

ጤና ነክ የሆኑ መረጃዎችን በየጊዜው ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይከታተሉ
https://t.me/soddochristiangeneralhospital
#share

Soddo Christian General Hospital ሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል

07 Oct, 14:18

ማስታወቂያ
ቀን፡ 27-1-2017
የሶዶ ክርስቲያን ሆስፒታል ኃላ.የተ.የግ.ማህበር ፋርማሲስት እና ፋርማሲ ቴክኒሽያን ባለሙያዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ባለው ፍላጎት በቁጥር SCH-252-10-16 በቀን 01-13- 2016 ዓ.ም ባወጣው ማስታወቂያ መሠረት የተመዘገባችሁና መስፈርቱን ያሟላችሁ፡-

በቀን 01/02/2017 ዓ.ም ከጧቱ በ3፡00 ሰዓት ላይ ለጽሑፍ እና ለቃለ-መጠይቅ ፈተና ቀደም ሲል ያቀረባችሁትን ዶክሜንት original copy በመያዝ ወደ ሆስፒታሉ ግቢ አስተዳደር ህንፃ እንድትቀርቡ ማስፈለጉን እናስታውቃለን፡፡

ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር ያድርጉ!

Facebook: - Soddo Christian Hospital | Sodo | Facebook
https://t.me/soddochristiangeneralhospital

Soddo Christian General Hospital ሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል

07 Oct, 14:15

ማስታወቂያ
ቀን: 27-1-2017 ዓ.ም
የሶዶ ክርስቲያን ሆስፒታል ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የሚድዋይፍ (Midwife) ባለሙያዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ባለው ፍላጎት በቁጥር SCH-836-10-16 በቀን 29-11-2016 ዓ.ም ባወጣው ማስታወቂያ መሠረት ተመዝግባችሁና ፈተና የተፈተናችሁ፡-

ጠቅላላ ድምር 70.45% እና ከዚያ በላይ ያመጣችሁ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 30/01/2017 ዓ.ም ባሉት ሥራ ቀናት ውስጥ ወደ አስተዳደር ቢሮ ቀርባችሁ የቅጥር ፎርማሊቲ እንድታሟሉና ስትመጡ ቀደም ሲል ያቀረባችሁትን የትምህርት ማስረጃ original copy እና softcopy ይዛችሁ እንድትቀርቡ ማስፈለጉን ጭምር እንገልፃለን፡፡

ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር ያድርጉ!

Facebook: - Soddo Christian Hospital | Sodo | Facebook

https://t.me/soddochristiangeneralhospital

Soddo Christian General Hospital ሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል

12 Sep, 12:01

#የሩማቲክ_የልብ_በሽታን_በጋራ_እንከላከል!

በርካታ ልጆችን እና ሕጻናትን ነጻ የልብ ምርመራ አድርገንላቸው የልባቸውን የጤንነት ሁኔታ እያወቁ ይገኛሉ። በልጆች እና ሕጻናት ላይ ሊከሰት የሚችል ድንገተኛ የልብ ሕመምን ቀድመን በጋራ መከላከል እንችላለን። ተመርምረው ልየታ ሲደረግላቸው ፣ ሕክምናውን ለመጀመር እና ዘግይቶ ሊከሰት ከሚችል የከፋ የልብ ሕመም ቀድመን ልናድናቸው እንችላለን።

ስለዚህ ወላጆች እንዲሁም የሆስፒታሉ ሠራተኞች እድሜያቸው ከ5-20 ዓመት የሆናቸውን ልጆች ወደ ሆስፒታላችን ይዛችችሁ በመምጣት በነጻ እንድታስመረምሯቸው እናሳስባለን!

RHD - Rheumatic Heart Disease Prevention Program
Soddo Christian General Hospital

ሁሌም ለላቀ የሕክምና አገልግሎት እንተጋለን!
ሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል

አድራሻችን፦ ወ/ሶዶ ከባሕል አዳራሽ / ጉታራ በስተጀርባ እንገኛለን
ለበለጠ መረጃ 0465511164 ይደውሉ

ጤና ነክ የሆኑ መረጃዎችን በየጊዜው ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይከታተሉ
https://t.me/soddochristiangeneralhospital

#Heart #RHD #Children #Health #Care

Soddo Christian General Hospital ሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል

11 Sep, 04:09

🎉 እንኳን ለ2017 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ!  🎉

በዓሉ የሰላም ፣ የጤና ፣ እና የፍቅር እንዲሆንላችችሁ እንመኛለን!
መልካም አዲስ ዓመት! 🎉

ሁሌም ለላቀ የሕክምና አገልግሎት እንተጋለን!
ሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል

አድራሻችን፦ ወ/ሶዶ ከባሕል አዳራሽ / ጉታራ በስተጀርባ እንገኛለን
ለበለጠ መረጃ 0465511164 ይደውሉ

ጤና ነክ የሆኑ መረጃዎችን በየጊዜው ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይከታተሉ
https://t.me/soddochristiangeneralhospital

Soddo Christian General Hospital ሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል

06 Sep, 12:53

ሼር በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ ያድርጉ!

ሁሌም ለላቀ የሕክምና አገልግሎት እንተጋለን!
ሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል

አድራሻችን፦ ወ/ሶዶ ከባሕል አዳራሽ / ጉታራ በስተጀርባ እንገኛለን
ለበለጠ መረጃ 0465511164 ይደውሉ

ጤና ነክ የሆኑ መረጃዎችን በየጊዜው ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይከታተሉ
https://t.me/soddochristiangeneralhospital

Soddo Christian General Hospital ሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል

27 Aug, 13:45

ማስታወቂያ
ቀን፡ 21-12-2016 ዓ.ም
የሶዶ ክርስቲያን ሆስፒታል ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የሜዲካል ራዲዮሎጂ ቴክኖሎጂስት ባለሙያዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ባለው ፍላጎት በቁጥር SCH-756-10-16 በቀን 02-11- 2016 ዓ.ም እና በቁጥር SCH-939-10-16 በቀን 06-12-2016 ዓ.ም ባወጣው ማስታወቂያ መሠረት ቀርባችሁ የተመዘገባችሁና መስፈርቱን ያሟላችሁ፡-

በቀን 24/12/2016 ዓ.ም ከጧቱ በ3፡00 ሰዓት ላይ ለጽሑፍ እና ለቃለ-መጠይቅ ፈተና ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያና ቀደም ሲል ያቀረባችሁትን ዶክሜንት original copy በመያዝ ወደ ሆስፒታሉ አስተዳደር ሕንፃ እንድትቀርቡ ማስፈለጉን እያስታወቅን መታወቂያ ሳይዝ የሚቀርብ ተወዳዳሪ ለፈተና መቅረብ የማይችል መሆኑን ጭምር በጥብቅ እናስታውቃለን፡፡

ሁሌም ለላቀ የሕክምና አገልግሎት እንተጋለን!
ሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል

አድራሻችን፦ ወ/ሶዶ ከባሕል አዳራሽ / ጉታራ በስተጀርባ እንገኛለን
ለበለጠ መረጃ 0465511164 ይደውሉ

ጤና ነክ የሆኑ መረጃዎችን በየጊዜው ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይከታተሉ
https://t.me/soddochristiangeneralhospital

Soddo Christian General Hospital ሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል

26 Aug, 12:20

የውስጥ ደዌ ሕክምናን በስፔሻሊስት ሐኪሞች በላቀ የሕክምና ጥራት እና ምቾት እየሰጠን እንገኛለን!

የነርቭ፣ የእንቅርት፣ የሳንባ፣ የልብ፣ የኩላሊት፣ የጨጓራ፣ የአንጀት፣ የጡንቻ እና መገጣጠሚያ፣ የቆዳ፣ የግፊት እና የስኳር ምርመራ እና ሕክምናዎችን በረቀቁ ዘመናዊ የሕክምና መሣሪያዎች በመታገዝ ከተሟላ የላቦራቶሪ እና ራዲዮሎጂ ምርመራ አገልግሎት ጋር ዘወትር ከሰኞ እስከ ሰኞ ለ 24 ሰዓት አገልግሎት በመስጠት ላይ ነን!

ሁሌም ለላቀ የሕክምና አገልግሎት እንተጋለን!
ሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል

አድራሻችን፦ ወ/ሶዶ ከባሕል አዳራሽ / ጉታራ በስተጀርባ እንገኛለን
ለበለጠ መረጃ 0465511164 ይደውሉ

ጤና ነክ የሆኑ መረጃዎችን በየጊዜው ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይከታተሉ
https://t.me/soddochristiangeneralhospital

Soddo Christian General Hospital ሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል

21 Aug, 09:01

የጀርባ እና የወገብ ሕክምና እና ቀዶ ሕክምና
በዘርፉ ከፍተኛ ልምድ ባካበቱ የቀዶ ሕክምና ሐኪሞች
24/7 የማይቋረጥ አገልግሎት እየሰጠን እንገኛለን

ሁሌም ለላቀ የሕክምና አገልግሎት እንተጋለን!
ሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል
አድራሻችን፦ ወ/ሶዶ ከባሕል አዳራሽ / ጉታራ በስተጀርባ እንገኛለን

ለበለጠ መረጃ 0465511164 ይደውሉ
ጤና ነክ የሆኑ መረጃዎችን በየጊዜው ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይከታተሉ
https://t.me/soddochristiangeneralhospita

Soddo Christian General Hospital ሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል

20 Aug, 12:45

ማስታወቂያ
ቀን፡ 14/12/2016 ዓ.ም
የሶዶ ክርስቲያን ሆስፒታል ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የሚድዋይፍ (Midwife) ባለሙያዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ባለው ፍላጎት በቁጥር SCH-836-10-16 በቀን 29-11-2016 ዓ.ም ባወጣው ማስታወቂያ መሠረት ቀርባችሁ የተመዘገባችሁና መስፈርቱን ያሟላችሁ፡-

በ 23/12/2016 ዓ.ም ከጧቱ 4፡30 ላይ ለጽሑፍ ፈተና ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያና ቀደም ሲል ያቀረባችሁትን ዶክሜንት original copy በመያዝ ወደ ሆስፒታሉ ቻፕል አዳራሽ እንድትቀርቡ ማስፈለጉን እያስታወቅን መታወቂያ ሳይዝ የሚቀርብ ተወዳዳሪ ለፈተና መቅረብ የማይችል መሆኑን ጭምር በጥብቅ እናስታውቃለን፡፡

ሁሌም ለላቀ የሕክምና አገልግሎት እንተጋለን!
ሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል

አድራሻችን፦ ወ/ሶዶ ከባሕል አዳራሽ / ጉታራ በስተጀርባ እንገኛለን

ለበለጠ መረጃ 0465511164 ይደውሉ
ጤና ነክ የሆኑ መረጃዎችን በየጊዜው ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይከታተሉ
https://t.me/soddochristiangeneralhospital

Soddo Christian General Hospital ሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል

13 Aug, 05:49