The AgriLancer @agrilancer Channel on Telegram

The AgriLancer

@agrilancer


ግብርናን ወደሚቀጥለው ምዕራፍ
Taking Agribusiness to the next level

LinkedIn https://www.linkedin.com/in/yonatan-mulu-7b76bb250/

YouTube https://www.youtube.com/@Agri-Lancer

Tiktok https://www.tiktok.com/@the.agrilancer

The AgriLancer (Amharic)

አሁን ከተለያዩ ጥናትና መንገድ ለመልካም የተሰጠው ግብረሶል ከእናንተ መላክ አንደኛውን ማን? ግብርናን ወደሚቀጥለው ምዕራፍ ፈቃድን እና ኮንትንቶንት፤ በእኛ ተደጋግሞ ተጨመረን እና ያሉትን ግብርናሆዎች በበለይቱ እናገኙ። እኛ ነን The AgriLancer! ከተለያዩ ግብርና ዕድል ውስጥ ለመኖር፣ ለመረጃና ለመልካም ገንዘብ እንዲሁም የግብረስቶርንና ኦሮሞን መዋኛ ስራዎችን ለመግᣋት እንችላለን። ከእናንተ በፊት ግብርናን ክፍለ-አካዳድ ስልክ ምን ተደህና እንደሚቆይ በዚህ ከሆዱን ለመጠቀም ይረዳል። ከሰኞ እስከ አርብ በስክሪፊክሽንና በትዘድር ቦን እናደናለን! ለግብርናና ውስጥ በበለይቱ ለተተማ ሰርᴾ። ለግብርና ውስጥ እና የግብረስቶርንና ኦሮሞን መዋኛ ስሁን ተጨመረን እና ያሉትን ቦንሰን እንዲከብሩ ብንበላ፣ ክቡርፑን ስልክ ያድርጉ።

The AgriLancer

03 Feb, 07:37


⚡️ትራፕ የዕንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ

⚔️የከብቶች እና የዶሮዎች

●የዶሮ መኖ ሚክሰር
●አገዳ መክተፊያ
●በጋዝ እና በኤሌክትሪክ የሚሰራ
●ቀዝቃዛ ሞተር ያለው የማይግል

📌ከብራዚል የገባ
📌በሰዓት ከ 6 ኩንታል አስከ 12 ኩንታል የመስራት አቅም ያለው

#ዋጋ

👉ቲአርኤፍ 300 በ ኤሌክትሪክ የሚሰራ = 253,000

🪡ሂሳብ ቫትን ያካትታል

ይደውሉ +251913323845
ኢሜል [email protected]

@AgriLancer

The AgriLancer

02 Feb, 09:14


🌴መልካም ዕለተ ሰንበት🌴

@AgriLancer

The AgriLancer

01 Feb, 06:36


⚡️የአልፋአልፈ ዘር

📌የዘር ኮዱ Emiliana Erba Medica የተባለውን ባለ ወይን ጠጅ አበባው ምርጥ ዘር።

📌ከ 4 - 6 ዓመት እድገቱን ይቀጥላል

📌ዘሩን በኪሎ ወደ ክልሎች በኤክስፕረስ ተቋማት በኩል እየላክን ነው።

ይዘዙን +251913323845
Email [email protected]

@AgriLancer

The AgriLancer

31 Jan, 06:56


⚡️ፖችፎስትሩም ኮኮክ

የፖች ኮኮክ ፑሌቶች ለአዲስ አበባ ደንበኞቻችን ማቅረቡን ቀጥለናል።

ደውለው ይዘዙን ከነፃ ዴሊቨሪ ጋር እናስረክባለን።

አንድ ሰው ቢያንስ 20 እና ከዛ በላይ ማዘዝ ይኖርበታል።

📌በቅርቡ የምንጨርስ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን: ያልወሰዳቹ ውሰዱ።

Call us +251913323845
Email - [email protected]

@AgriLancer

The AgriLancer

30 Jan, 08:31


⚡️አውቶማቲክ የወተት ማለቢያ ማሽን

ይህ ማሽን በተለያየ መጠን የቀረበ ሲሆን ከብዙ በጥቂቱ ከሚሰጣቸው ጥቅሞች

1. የሰው ሃይል በተቋም ውስጥ ይቀንሳል
2. ከብቶችን የማለብ ፍጥነት በዕጥፍ ይጨምራል
3. ወተት ከዕጅ ንክኪ ነፃ ስለሚሆን ጥራቱ ይጨምራል
4. የማለቢያው ጫፍ ላይ ለስላሳ ጎማዎች ስላሉት ከዕጅ ይልቅ ለላሞቹ ምቾት ይሰጣቸዋል

#ዋጋ

🪡በአንድ ጊዜ 4 ላም የሚያልበው በ 40 ሊትር ቢዶኒ 262,237 ብር

Made in Turkey
   በሲንግልፊዝ የሚሰራ

👉 ሂሳብ ቫትን ያካተተ ነው።

ይደውሉ +251913323845

@AgriLancer

The AgriLancer

29 Jan, 06:56


⚡️አረንጓዴ መኖ/ Green Feed

ከብቶች የተፈጥሮ መደባቸው ሳር በል ከሚባሉ እንስሳት ነው። ከብቶቻችሁን አረንጎዴ መኖ አቅርቡላቸው።

በጥልቀት በተሰሩ የፋርም ጥናቶች ሳራማ እና ቅጠላማ መኖ የሚመገቡ የወተት ላሞች እህል ከሚመገቡት የተሻለ የወተት መጠን ሲሰጡ ተስተውሏል።

ሳይሌጅ: ረሆደስ እና አልፋአልፋን የመሳሰሉትን አረንጎዴ መኖዎች የፋርሙን መኖ 60% ከያዘ ከሚኖረው የወተት መጠን ከፍ ማለት ባሻገር የወተት ቅባታማነትን እና ጥራትን ይጨምራል።

እህል ነክ ምግቦች ከሚታለቡ ከብቶች ይልቅ ለሚደልቡ ይመከራሉ።

@AgriLancer

The AgriLancer

28 Jan, 07:31


⚡️የፖችፎስትሩም ኮኮክ ዶሮዎች ለልቅ እርባታ ወይንም ለጭሮሽ እና ሰፋ ላለ በረንዳ ላለው የሼድ እርባታም የተስማሙ ናቸው።

ለደንበኞቻችን  ያስረከብናቸው እና እያስረከብን ያለው ፑሌቶች/ ታዳጊዎች በመሆናቸው ውጤታማ በሆነ መንገድ አድገው ወደምርት እንዲገቡ ከታች የተዘረዘሩትን አጭር እና ቀላል መመሪያዎች ይከተሉ።

1. ጥሩ የዶሮ ቤት ማዘጋጀት:- ቤታቸው ቀዳዳ የሌለው እና የለሊት አውሬ እንደማያስገባ እርግጠኛ መሆን አለብህ። የቤታቸው መሬት መረጋገጫ 1 ጣት ከፍታ ያክል ጭድ ወይንም ሰጋቶራ ይኑረው: ዶሮ ቀዝቃዛ መሬት ላይ መኖሮ አትችልም።

2. መኖ እና ውሃ:- የሚያድጉ ዶሮዎች ለዕንቁላል ከተፈለጉ የቄብ መኖ ያስፈልጋቸዋል ለስጋ ከሆነ ደግሞ Grower/የስጋ ማሳደጊያ ይመገቡ። የምትሰጣቸው መኖ መኖ መሆኑ ብቻ በቂ አይደለም: የተመጣጣነ መሆኑን እና በሌሎች ዶሮ አርቢዎች ተመራጭ መሆኑን አረጋግጥ። ሌለው ንፁ ውሃ በሁሉም ጊዜ የቀረበ መሆን አለበት: የውሃውም ጥራት ልክ አንተ የምትጠጣው አይነት ይሁን። ጊቢ ላላቸው ሰዎች ደግሞ እንድትለቋቸው እመክራለሁ/የመኖ ወጪን ይቀንሳል።

3.ቅጠላቅጠል:- ዶሮዎች ቅጠላቅጠል ይስማማቸዋል: አልፋአልፋ: ጎመን: ሰላጣ እና የመሳሰሉትን ቅጠላቅጠሎች ወገቡን አስረህ አንጠልጥልላቸው። ይህን መመገባቸው ለጤናቸው እና እርስ በእርስ እንዳይነካከሱ ይረዳቸዋል።

4. ዕንቁላል መጣያ ኔስት:- ልክ 4 ወር ከ15 ቀን እንደሞላቸው የዕንቁላል መጣያ ጎጆ አዘጋጅላቸው። ሳጥን መሰል እና ውስጡ ጭድ ያለው እናም ጨለም ያለ እንዲሆን ይመከራል። በማንኛውም ቦታ እንቁላላቸውን የሚጥሉ ከሆነ መልሰው የመብላት ልማድ ሊያመጡ ይችላሉ።

5. ወንድ እና ሴት ማመጣጠን:- ለማስፈልፈል ካልሆነ በቀር ለ 15 ሴት 1 ኮኮክ ኮርማ በቂ ነው። ይህ አውራ ዶሮ ማለት ሴቶቹን ሲያጠቃ እረፍት የለውም እና ደይቃ በደይቃ የሴቶቹን ጀርባ ላይ እየወጣ ጀርባቸውን ያበላሻል መጠኑም ከባድ ስለሆነ ይመላልጣቸዋል/ ውበታቸውን ይቀንሰዋል: ሰው ድመት ውሻም ይናከሳል። ለደንበኞች የምመክረው አውራዎቹን ለምግብነት እንድትጠቀሙባቸው ነው።

@AgriLancer

The AgriLancer

28 Jan, 07:31


⚡️የፖችፎስትሩም ኮኮክ ዶሮ አረባብ ቲፖ

The AgriLancer

25 Jan, 08:03


⚡️አግሮ ፋርም

የወተት ከብት እርባታ የሚያደርገውን ነገር ለሚያቅ ሰው እጅግ አዋጭ ስራ ነው።

የወተት ልማት ስራ የራሱ የሆነ ቅድመ ዝግጅቶች ካፒታል: መሬት እና አስፈላጊ የሆነውን ያክል ቁጥር የወተት ላሞችም እንዲሁ ቀድሞ መወሰን አለበት።

በወተት ከብቶች እርባታ ፕሮጀክት ውስጥ የተመጣጠነ የኒውትሪሽን ይዘት ያለው የከብቶች መኖ የማብቀል እና የማምረት ስራ አብሮ መታቀድ አለበት። በዝናባማ ወቅት ሆነ በበጋ በቂ የሆነ የመኖ አቅርቦት ፋርሙ ሊኖረው ይገባል። ለተጠቀሱት ጥቂት ነጥቦች የግለሰቡ ወይንም የተቋሙ በጀት ትልቅ ሚና አለው።

በተለይም ስራው በሚጀመርበት ሰዓት የወተት ጊደሮች መረጣ እና አገዛዝ ላይ ጥንቃቄ ካልተደረገ ራስ ምታቱ ቀላል አይሆንም። ለዚህም ከባለሙያዎች ጋር አብሮ መስራት ተገቢ ነው።

የወተት ላሞች የራሳቸው የሆነ የመኖ ኒውትሪሽን ባለሙያ ቢኖራቸው ይመከራል: የሚመገቡት መኖ በቂ የሆነ የተመጣጠነ ንጥረነገር መያዙን የሚከታተል።

የታለበውንም ወተት ይዘት የሚለካ የ ፋቶማቲክ/ Fatomatic/ መለኪያው መኖሩ በወተት ውስጥ ያለውን የ ፋት መጠን እንዲታወቅ ይረዳል: ይህም የወተቱን ኳሊቲ በመረዳት በከብቶች ምገባ ላይ መቀየር ወይንም መጨመር ያለበትን ንጥረ ነገር እንዲታወቅ ይረዳል።

ለስራዎ ስኬት ምርጥ ምርጥ የ ሆላንድ ከብቶችን : ለስራው የሚያስፈልገውን መሰረታዊ ማሽነሪዎች: የመኖ ዘሮች እና የባለሙያ ክትትልን ጨምሮ ሙሉ ፖኬጅ እንሰጣለን።

⚔️አብረውን ይስሩ⚔️

@AgriLancer

The AgriLancer

24 Jan, 10:11


በሳለፍናቸው አስርት ዓመታት ውስጥ የዶሮ እርባታ ዘርፍ ለመገመት በሚያዳግት መልኩ በቴክኖሎጂ ተራቋል። እናም ካየናቸው ብዙ ፈጠራዎቹ ውስጥ አንዱ ብዛት ያላቸውን ዶሮዎች በጥቂት ቦታ ላይ ማርባት መቻልን ነው።

ለእንቁላል ጣይ የሚሆኑ ኬጆች በትንሽ ቦታ ብዛት ያላቸውን ዶሮዎች ለመያዝ የሚያስችሉ እና የሰው ሃይልን እንዲሁም መሬትን የሚቆጥብ ሲሆን የመኖ እና የውሃ ብክነትንም ይቀርፋል።

በዕርግጥ ሁሉም የዶሮ ዝርያ ለኬጅ ሲስተም ስለማይሆን ለኬጅ የሚሆኑ ዝርያዎችን ቀድሞ ማወቅ ተገቢ ነው።

ለዶሮ እርባታ ስራ ፍቅር ካሎት እና በቦታ እጥረት ከተቸገሩ ለእርሶ ቦታ የሚመጥን H-ታይፕ ኬጅ እና ለኬጅ ሲስተም የሚስማሙ ምርታማ የዶሮ ቄቦችን አብረን እናቀርብሎታለን።

ይደውሉልን +251913323845
Email [email protected]

@AgriLancer

The AgriLancer

23 Jan, 10:39


⚡️ካውቤል የወተት ካን

●አልሙኒየም ስሪት
●ህንድ ሰራሽ

#ዋጋ
👉20 ሊትር በፕላስቲክ ክዳን 9,780 ብር
👉20 ሊትር በአሌሙኒየም ክዳን 10,276 ብር
👉30 ሊትር በአልሙኒየም ክዳን 17,896 ብር
👉40 ሊትር በ ፕላስቲክ ክዳን 19,695 ብር
👉50 ሊትር በአልሙኒየም ክዳን 26,152 ብር

📎ሁሉም ሂሳብ ቫትን ያካተተ ነው።

Contact number+251913323845
Email [email protected]

@AgriLancer

The AgriLancer

22 Jan, 07:51


⚡️ሆልስታይን ፍሬሲያኖች

ምርታማ የሆኑ የሆልስታን ፍሬሲያን ክበድ ጊደሮች እና ወተት ላይ ያሉ ላሞችን እያቀረብን ነው።

1. የመጀመሪያቸውን ክበድ የሆኑ እና እርግዝናቸው ከ 6 ወር እስከ 8 ወር የደረሱ ጊደሮች።

2. የመጀመሪያቸውን ወልደው ትኩስ እየታለቡ ያሉ።

3. ሁለተኛቸውን የ 6 ወር አርግዘው አሁንም እየታለቡ ያሉ።

4. የ 1 ዓመት ከ 2 ወር እድሜ ላይ ያሉ ለመጠቃት የደረሱ ሌጣዎች።

ይደውሉልን +251913323845
[email protected]

@AgriLancer

The AgriLancer

22 Jan, 07:27


⚡️ሆልስታይን ፍሬሲያኖች

ምርታማ የሆኑ የሆልስታን ፍሬሲያን ክበድ ጊደሮች እና ወተት ላይ ያሉ ላሞችን እያቀረብን ነው።

1. የመጀመሪያቸውን ክበድ የሆኑ እና እርግዝናቸው ከ 6 ወር እስከ 8 ወር የደረሱ ጊደሮች።

2. የመጀመሪያቸውን ወልደው ትኩስ እየታለቡ ያሉ።

3. ሁለተኛቸውን የ 6 ወር አርግዘው አሁንም እየታለቡ ያሉ።

4. የ 1 ዓመት ከ 2 ወር እድሜ ላይ ያሉ ለመጠቃት የደረሱ ሌጣዎች።

ይደውሉልን +251913323845
[email protected]

@AgriLancer

The AgriLancer

21 Jan, 07:57


⚡️ፖችፎስትሩም ኮኮክ

የ 70 ቀን ታዳጊ የፖች ኮኮክ ፑሌቶች

ደውለው ይዘዙን አዲስ አበባ ከነፃ ዴሊቨሪ ጋር እናስረክባለን።

አንድ ሰው ቢያንስ 20 እና ከዛ በላይ ማዘዝ ይኖርበታል።

@AgriLancer

The AgriLancer

21 Jan, 07:56


@AgriLancer

The AgriLancer

20 Jan, 08:26


⚡️የኦአት የመኖ ዘር

የበቆሎ አገዳነት መሰል ተፈጥሮአዊ እድገት ያለው ሲሆን ከሌሎች የመኖ ተክሎች ለየት የሚያደርገው በውስጡ የሚይዘው የፋት/የቅባታማ ንጥረ ነገሩ ለሚደልቡ የቁም እንስሳት ተስማሚ ያደርገዋል።

ዋጋ በኪሎ 1,100 birr

Contact number+251913323845
Email [email protected]

@AgriLancer

The AgriLancer

19 Jan, 13:01


⚡️የኮኮክ አውራዎች

ለፋሲካ በዓል ለስጋ የሚደርሱ ታዳጊ የ 70 ቀን የፖች ኮኮክ ኮርማዎችን አሳድገው ለበዓል ያቅርቡ።

አዲስ አበባ ላላቹ ደንበኞቻችን ነፃ በሆነ ትራንስፖርት እናስረክቦታለን።

ደውለዉ ይዘዙን +251913323845

@AgriLancer

The AgriLancer

18 Jan, 06:35


⚡️የዶሮ ኬጅ

📌የከተማ ግብርና ይጀምሩ

ሙሉ ለሙሉ ብረት ስሪት የሆነ እና በተለያየ መጠን የቀረበ።

📌እንቁላል የሚያንሸራትት
📌 ለማፅዳት ቀላል የሆነ
📌ለዘመናት የሚቆይ
📌መመገቢያ እና መጠጫ የተገጠመለት
📌በቅድመ ትዕዛዝ


ዋጋ በዶሮ ቁጥር

ባለ 5 -  8,000 ብር
ባለ10 - 14,500 ብር
ባለ15 - 22,000 ብር
ባለ 20 - 25,000 ብር
ባለ30 - 32,000 ብር
ባለ 60 -  45,000 ብር
ባለ 120 - 62,000 ብር
ባለ160 - 75,000 ብር


Contact number+251913323845
Email [email protected]

@AgriLancer

The AgriLancer

17 Jan, 07:16


⚡️ረሆደስ የ ሳር ዘር (ክሎሪስ ጋያና)

የከብቶች መኖ ዘር ባሎት ቦታ ይዝሩ/ ያብቅሉ:
ረሆደስ ከ4 እስከ 5 አመታት ድረስ እየታጨደ ለከብቶች መኖነት የሚያገለግል በኒውትሪሽን የበለፀገ የሳር ዘር ነው።

አዘራር:- በመስመር የሚዘራ ሲሆን በጣም ጥቃቅን እና ስስ ፊሬ ስላለው ብዙ መቀበር የለበትም: ንፋስ ወይንም ውሃ እንዳይወስደው ያክል ተደርጉ በትንሹ አፈር ማልበስ። በተዘራ ከ 5 ቀን እስከ 7 ቀን ድረስ ይበቅላል ።

📬 ክፍል ሀገር ላላቹ በኤክስፕረስ ተቋማት እንልካለን

🪡የ1 ኪሎ ዘር ዋጋ 1,800 ብር

Contact number+251913323845
Email [email protected]

@AgriLancer

The AgriLancer

16 Jan, 08:57


⚡️Start urban Farming

@AgriLancer

The AgriLancer

16 Jan, 07:26


⚡️ፖችፎስትሩም ኮኮክ

የ 2 ወር የፖች ኮኮክ ፑሌቶች ለአዲስ አበባ ደንበኞቻችን እያቀረብን ነው።

ደውለው ይዘዙን ከነፃ ዴሊቨሪ ጋር እናስረክባለን።

አንድ ሰው ቢያንስ 20 እና ከዛ በላይ ማዘዝ ይኖርበታል።

Call us +251913323845
Email - [email protected]

@AgriLancer

The AgriLancer

15 Jan, 08:26


⚡️ፍሬሲያን ጊደሮች

አጠቃላይ እድሜያቸው ከ 2 ዓመት እና ከዛ በታች የሆኑ : ዕርግዝናቸው የመጀመሪያ ከ 6 ወር እስከ 8 ወር ተኩል ድረስ የያዙ።

በአርቴፊሻል ኢንሲሚኔሽን ያረገዙ እና የሚወልዶቸው ጥጆች እስከ 85 በመቶ ፆታቸው ሴት የሚሆኑ ከምርታማ የዘር ግንድ የተመዘዘ ዘር ያላቸው እና ደማቸው ከ 90% በላይ ሆልስታይን ፍሬሲያን የሆኑ ክበድ የሆላንድ ጊደሮችን እያቀረብን ነው።

ይደውሉልን +251913323845
@Agrilancer

The AgriLancer

15 Jan, 07:41


⚡️ትራፕ የዕንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ

⚔️የከብቶች እና የዶሮዎች

●የዶሮ መኖ ሚክሰር
●አገዳ መክተፊያ
●በጋዝ እና በኤሌክትሪክ የሚሰራ
●ቀዝቃዛ ሞተር ያለው የማይግል

📌ከብራዚል የገባ
📌በሰዓት ከ 6 ኩንታል አስከ 12 ኩንታል የመስራት አቅም ያለው

#ዋጋ

👉ቲአርኤፍ 300 በ ኤሌክትሪክ የሚሰራ = 253,000
👉ቲአርኤፍ 80 በ ጋዝ የሚሰራ =229,900

🪡ሂሳብ ቫትን ያካትታል

ይደውሉ +251913323845
ኢሜል [email protected]

@AgriLancer

The AgriLancer

14 Jan, 08:45


Dehorning/ ቀንድ ስለማምከን

ቀንድ ማምከን ማለት የከብቶችን ቀንድ ከበቀለ በኋላ ወይንም ከመብቀሉ በፊት ማስወገድ ማለት ነው።

ቀንድ የሚመክነው ከተወለዱ ከ15-30 ቀን ባለው ነው። ሙስራው ሳይጠነክር ነው ተነቅሎ መውጣት ያለበት።

የከብቶች ቀንድ ከበቀለ በኋላ የቀንዳቸው ስር ከጭንቅላት ክፍላቸው ጋር ስለሚገናኝ ከበቀለ በኅላ መቁረጡ የጭንቅላታቸውንም ክፍል ስለሚነካው ለከፍተኛ የደም መፍሰስ እና ከተቆረጠ በኅላ ለኢንፌክሽኖች ተጋላጭ ያደርጋቸዋል ይህም ደህንነታቸው ላይ አሉታዊ አስተዋፅኦ አለው።

የኛ ሃገር ዘመናዊ አርቢዎች ብዙዎቹ ቀንድ የሌላቸውን ከብቶች ፍለጋ ወደ ኬኒያ ሲመለከቱ ይስተዋላል ነገሩ ግን ያ አይደለም: የኬኒያ አርቢዎች ቀንድ ማምከንን የበረት ህግ አድርገው መስራታቸው ነው።

@AgriLancer

The AgriLancer

13 Jan, 08:18


⚡️የፖችፎስትሩም ኮኮክ ተዳቅለው በምርምር ዲዛይን የተደረጉት ለልቅ እርባታ ነው። ከፍተኛ የበሽታ የመከላከል አቅም ያላቸው ዶሮዎች ናቸው።

ሴቷ የኮኮክ ዶሮ በ 4 ወር ከ 15 ቀኗ እንቁላል መጣል ትጀምራለች እናም እስከ 4 ዓመት ድረስ እንቁላል መጣሏን ትቀጥላለች።

በሳምንት 5 እንቁላል ትጥላለች በዓመት ከ230 እስከ 250 ማለት ነው። የምትጥለው እንቁላል ከሃበሻ እንቁላል ጋር ልዮነት የለውም: የሚሸጠውም በሃበሻ እንቁላል ሂሳብ ነው። ቅጠላቅጠል ምግባቸው ላይ ከተካተተ ደግሞ የዕንቁላል አስኳላቸውም በጣም ቢጫ ነው።

ብዙም ባይሆን በስንት ጊዜ አንዴ እንቁላሎቹዋን ታቅፎ የመፈልፈል ፎላጎት ታሳያለች። ዘራቸው እንደሌላ የኮሜርሻል ዶሮዎች ስላልተቆለፈ እንቁላላቸው መፈልፈል ይችላል።

ጓሮ እና ጊቢ ላላቸው ሰዎች ለልቅ እርባታ ከነዚህ የተሻለ የለም። ይህንን ዘር በኬጅ ለሚደረግ የእንቁላል እርባታ ብዙም አልመክርም ባይሆን ወንዶቹን ለስጋ ከሆነ ግን በኬጅ መሆን ይችላሉ።

ተፈጥሮአዊ ውበታቸው ከፍ ያለ እና የተለየ በመሆኑ ለሚያያቸው ሰው ግርምትን እንደሚፈጥሩ ብዙ ደንበኞቻችን ነግረውናል።

የ 2 ወር እድሜ ላይ የሚገኙ የፖች ኮኮክ ዶሮዎችን አዲስ አበባ ለሚገኙ ደንበኞቻችን ከነፃ የሎጅስቲክ አገልግሎት ጋር አሁንም እያስረከብን ነው።

ይዘዙን +251913323845

@AgriLancer

The AgriLancer

12 Jan, 12:00


⚡️የከተማ ግብርና በዶሮ እርባታ ከደንበኞቻችን ጓሮ

@AgriLancer

The AgriLancer

11 Jan, 07:38


⚡️የከተማ ግብርና ይጀምሩ

ያለቀላቸው ዘመናዊ H type ኬጆችን እኛ እናቀርብሎታለን

@AgriLancer

The AgriLancer

09 Jan, 08:14


⚡️የአልፋአልፈ ዘር

📌የዘር ኮዱ Emiliana Erba Medica የተባለውን ባለ ወይን ጠጅ አበባው ምርጥ ዘር።

📌ከ 4 - 6 ዓመት እድገቱን ይቀጥላል

📌ዘሩን በኪሎ ወደ ክልሎች በኤክስፕረስ ተቋማት በኩል እየላክን ነው።

ይዘዙን +251913323845
Email [email protected]

@AgriLancer

The AgriLancer

08 Jan, 07:39


⚡️ኮርማ ፖችፎስትሩም ኮኮክ

📌ሙሉ ለሙሉ ያደገ ወንዱ የኮኮክ አውራ ዶሮ ውበቱ በጣም ያምራል: ቁጡ እና ሴቶቹን ከድመት/ ከውሻ እና ከሌሎች በራሪ አዳኝ አሞራዎች የመከላከል ተፈጥሮአዊ ባህሪ አለው። በስጋ ይዞታውም  ትልቅ ነው ከ 3 እስከ 4 ኪሎ ግራም ይመዝናል በመሆኑ ለስጋ ተፈላጊነት አለው።

@AgriLancer

The AgriLancer

06 Jan, 14:18


⚡️ከሼድ አሰራር እስከ ከብት እርባታ ማኔጅመንት

ከ መኖ እና ኒውትሪሽን ማዘጋጀት እስከ የገበያ አያያዝ

ኢ - መፅሄት በቅርብ ቀን

@AgriLancer

The AgriLancer

06 Jan, 07:55


⚡️መልካም በዓል

@AgriLaner

The AgriLancer

04 Jan, 15:17


⚡️ለቀዝቃዛማ የአየር ንብረት የሚሰራ የሼድ አሰራር

የሆልስታይን ፍሬሲያን ዝርያዎች በርግጥ ቀዝቃዛማ አየር ይስማማቸዋል። ከተማ እና ከተማ ዳርዳር ላሉ ቀዝቀዝ በሚሉ ቦታዎች ለሚጀመሩ የግብርና ፕሮጀክቶች የዚህ አይነት አጠር ያሉ ሼዶች best ናቸው።

Credit #አቶ_ዳዊት

@AgriLancer

The AgriLancer

03 Jan, 06:48


⚡️ፕችፎስትሩም ኮኮክ

ዝርያው በደቡብ አፍሪካ የተገኘ ሲሆን በአፍሪካ አህጉር የአየር ሁኔታዎች ተስማሚ የሆነ ዝርያን ለመፍጠር እ.ኢ.አ በ 1960 ዎቹ ውስጥ በፖቸፍስትሩም ግብርና ኮሌጅ ከጥቁር አውስትራሎፕ ፣ ከኋይት ሌግሆርን እና ከባሬድ ፕሊማውዝ ሮክ ዝርያዎች ጋር በማዳቀል ተፈጠረ።

ዝርያውን ካለፈው ዓመት ጀምሮ ከተማ ለሚገኙ ደንበኞቻችን ስናቀርብ የነበረ ሲሆን ደንበኞች ወደውታል።

የ 50 ቀን ታዳጊ የፖች ኮኮክ ፑሌቶች ለአዲስ አበባ ደንበኞቻችን አሁንም እያቀረብን ነው።

ደውለው ይዘዙን ከነፃ ዴሊቨሪ ጋር እናስረክባለን።

አንድ ሰው ቢያንስ 20 እና ከዛ በላይ ማዘዝ ይኖርበታል።

@AgriLancer

The AgriLancer

02 Jan, 14:06


⚡️ቆንጆ ቆንጆ የሆልስታይን ጊደሮች

🪡ዕርግዝና ከ 5 እስከ 8 ወር ተኩል
🪡ዕድሜ ከ2 ዓመት እስከ 2 ዓመት ከ 5 ወር
🪡የደም መጠን ከ 85%እስከ 93% ሆልስቲን ፌሬሲኖች
🪡በሴክስድ ሴመን ያረገዙ
🪡የወተት መጠን ከ 20 - 25 ሊትር - በጥሩ ከተያዙ ከዛም በላይ

Contact number+251913323845
Email [email protected]

@AgriLancer

The AgriLancer

01 Jan, 07:08


⚡️የኦአት የመኖ ዘር

የበቆሎ አገዳነት መሰል ተፈጥሮአዊ እድገት ያለው ሲሆን ከሌሎች የመኖ ተክሎች ለየት የሚያደርገው በውስጡ የሚይዘው የፋት/የቅባታማ ንጥረ ነገሩ ለሚደልቡ የቁም እንስሳት ተስማሚ ያደርገዋል።

ዋጋ በኪሎ 1,100 birr

Contact number+251913323845
Email [email protected]

@AgriLancer

The AgriLancer

31 Dec, 15:11


⚡️የከተማ ግብርናን ከ እስከ

ዛሬ ላይ በአነስተኛ ስኬል በዶሮ እርባታ ከሚሰማሩ ግለሰቦች ጋር ነገን ወደ ኢንደስትሪው እንዲቀላቀሉ ከጎናቸው እየተጋን ነው።

@AgriLancer

The AgriLancer

30 Dec, 07:53


⚡️የዶሮ ኬጅ

📌የከተማ ግብርና ይጀምሩ

ሙሉ ለሙሉ ብረት ስሪት የሆነ እና በተለያየ መጠን የቀረበ።

📌እንቁላል የሚያንሸራትት
📌 ለማፅዳት ቀላል የሆነ
📌ለዘመናት የሚቆይ
📌መመገቢያ እና መጠጫ የተገጠመለት
📌በቅድመ ትዕዛዝ


ዋጋ በዶሮ ቁጥር

ባለ 5 -  8,000 ብር
ባለ10 - 14,500 ብር
ባለ15 - 22,000 ብር
ባለ 20 - 25,000 ብር
ባለ30 - 32,000 ብር
ባለ 60 -  45,000 ብር
ባለ 120 - 62,000 ብር
ባለ160 - 75,000 ብር


Contact number+251913323845
Email [email protected]

@AgriLancer

The AgriLancer

28 Dec, 08:46


⚡️ስለ አብሮነቶ እናመሰግናለን

@AgriLancer

The AgriLancer

27 Dec, 07:55


⚡️የጊደር መግዣ ፐርፎርማን በተመለከተ

በከብት እርባታ ስራ እና በወተት ልማት ፕሮጀክት አዲስ አበባ ላይ ለተሰማራቹ እና የብዛት የጊደር ግዢ ጥያቂ ላቀረባቹ ከስር ባለው ኢሜል አድሬስ ወይንም ቀጥታ በቴሌግራም የድርጅታችሁን መረጃ እና ቲን ቁጥር በማያያዝ በተቋማችሁ ስም ወይንም በገዢው ግለሰብ ስም የተሰየመ ኦፊሺያል የዋጋ ፐርፎርማ መጠየቅ ትችላላችሁ።

Email: [email protected]

@AgriLancer

The AgriLancer

26 Dec, 07:04


⚡️ፖችፎስትሩም ኮኮክ

ለከተማ ግብርና ወዳጆች በሙሉ

የ 50 ቀን ታዳጊ የፖች ኮኮክ ፑሌቶች ለአዲስ አበባ ደንበኞቻችን በድጋሚ ማቅረብ ጀምረናል።

ደውለው ይዘዙን ከነፃ ዴሊቨሪ ጋር እናስረክባለን።

አንድ ሰው ቢያንስ 20 እና ከዛ በላይ ማዘዝ ይኖርበታል።

@AgriLancer

The AgriLancer

25 Dec, 08:00


⚡️አውቶማቲክ የወተት ማለቢያ ማሽን

ይህ ማሽን በተለያየ መጠን የቀረበ ሲሆን ከብዙ በጥቂቱ ከሚሰጣቸው ጥቅሞች

1. የሰው ሃይል በተቋም ውስጥ ይቀንሳል
2. ከብቶችን የማለብ ፍጥነት በዕጥፍ ይጨምራል
3. ወተት ከዕጅ ንክኪ ነፃ ስለሚሆን ጥራቱ ይጨምራል
4. የማለቢያው ጫፍ ላይ ለስላሳ ጎማዎች ስላሉት ከዕጅ ይልቅ ለላሞቹ ምቾት ይሰጣቸዋል

#ዋጋ

🪡በአንድ ጊዜ 4 ላም የሚያልበው በ 40 ሊትር ቢዶኒ 262,237 ብር

Made in Turkey
   በሲንግልፊዝ የሚሰራ

👉 ሂሳብ ቫትን ያካተተ ነው።

ይደውሉ +251913323845

@AgriLancer

The AgriLancer

24 Dec, 09:09


⚡️ሆልስታይን ፍሬሲያን ጊደሮች

አጠቃላይ እድሜያቸው ከ 2 ዓመት ከ 5 ወር በታች የሆኑ እና ዕርግዝናቸው የመጀመሪያ ከ 6 ወር እስከ 8 ወር ተኩል ድረስ የያዙ።

በአርቴፊሻል ኢንሲሚኔሽን ያረገዙ እና የሚወልዶቸው ጥጆች እስከ 85 በመቶ ፆታቸው ሴት የሚሆኑ ከምርታማ የዘር ግንድ የተመዘዘ ዘር ያላቸው እና ደማቸው እስከ 90% ሆልስታይን ፍሬሲያን የሆኑ ክበድ የሆላንድ ጊደሮችን እያቀረብን ነው።

ደንበኞች ቤተሰባዊ በሆነ መንፈስ ከኛ ጋር እየተማከሩ ምርጥ ምርጥ የወተት ጊደሮችን እየተረከቡ ነው።

አይተው መርጠው ይውሰዱ
ይደውሉልን +251913323845
@Agrilancer

The AgriLancer

24 Dec, 07:04


⚡️ካውቤል የወተት ካን

●አልሙኒየም ስሪት
●ህንድ ሰራሽ

#ዋጋ
👉20 ሊትር በፕላስቲክ ክዳን 9,780 ብር
👉20 ሊትር በአሌሙኒየም ክዳን 10,276 ብር
👉30 ሊትር በአልሙኒየም ክዳን 17,896 ብር
👉40 ሊትር በ ፕላስቲክ ክዳን 19,695 ብር
👉50 ሊትር በአልሙኒየም ክዳን 26,152 ብር

📎ሁሉም ሂሳብ ቫትን ያካተተ ነው።

Contact number+251913323845
Email [email protected]

@AgriLancer

The AgriLancer

24 Dec, 07:04


⚡️የወተት ኮንቲነር ካን/ ቢዶኒ

The AgriLancer

23 Dec, 07:45


⚡️ትራፕ የዕንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ

⚔️የከብቶች እና የዶሮዎች

●የዶሮ መኖ ሚክሰር
●አገዳ መክተፊያ
●በጋዝ እና በኤሌክትሪክ የሚሰራ
●ቀዝቃዛ ሞተር ያለው የማይግል

📌ከብራዚል የገባ
📌በሰዓት ከ 6 ኩንታል አስከ 12 ኩንታል የመስራት አቅም ያለው

#ዋጋ

👉ቲአርኤፍ 300 በ ኤሌክትሪክ የሚሰራ = 253,000 ብር
👉ቲአርኤፍ 80 በ ጋዝ የሚሰራ =229,900 ብር

🪡ሂሳብ ቫትን ያካትታል

ይደውሉ +251913323845
ኢሜል [email protected]

@AgriLancer

The AgriLancer

22 Dec, 12:48


ዘራቸው የላቀ የወተት ጊደሮችን ለደንበኞቻችን በዚህ መልኩ እያስረከብን ነው።

የምትመለከቷቸው ከብቶ ጊደሮች ሲሆኑ 2 ሸረፍ እና እርግዝናቸው 8 ወር ያለፉ ነው።

@AgriLancer

The AgriLancer

21 Dec, 07:30


⚡️የፖችፎስትሩም ኮኮክ ፑሌቶች

📌ለከተማ ግብርና ወዳጆች በሙሉ

የ 50 ቀን ታዳጊ የፖች ኮኮክ ፑሌቶች ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ ለአዲስ አበባ ደንበኞች እናቀርባለን።

ከወዲሁ ትዕዛዝ መቀበል ጀምረናል።
ከነፃ ዴሊቨሪ ጋር።

ይደውሉ +251913323845

@Agrilancer

The AgriLancer

20 Dec, 08:23


⚡️የመኖ ዘሮች/ Forage seeds

ለኢትዮጵያ አየር ተስማሚ የሆኑ ከስር የተዘረዘሩትን የመኖ ዘሮች እናቀርባለን

1.Alfalfa ( አልፋአልፋ)
2.Rhodes Grass (ረሆደስ)
3.Sudan grass (የሱዳን ሳር)
4.Elephant grass(ዝሆኔ ሳር)
5.Vetch
6.Oat
7.Palaris
8.Desmudium
9.Pigeon pea
10.Lab lab
11.Coro pea
12.Sesbania
13.Leucine
14.Tree lucern

📌ብዛት ለሚያዝ ጥሩ ሂሳብ እንሰጣለን

ይደውሉ +251913323845
Email [email protected]

@AgriLancer

The AgriLancer

19 Dec, 10:14


⚡️የከብት እርባታ - ኢ መፅሔት በቅርብ ቀን

ዘመናዊ የወተት ልማት ስራ ቴክኒካል እውቀቶች እንደሚያስፈልገው መሬት ላይ ወርደው እየሰሩ ያሉ ግለሰቦች ያውቁታል።

ስልጠና የመውሰድ ፍላጎት አለመኖር እንዳለ ሆኖ ስልጠና የወሰዱ ሰዎችም ብዙ ውጤታማ እየሆነ አይደለም።  ስለዚህ ወደዘርፉ የሚገቡ ሰዎች እና ዘርፉ ላይ የሉ ሰዎችን ወደ ተሻል ውጤት ከፍ ያደርጋል ያልኩትን ይህን ኢ - መፅሄት እየፃፍኩኝ እገኛለሁ።

መፅሄቱ ከ 20 እስከ 30 ገፆችን ይይዛል። ወደከብት እርባታ ለመግባት ሲታሰብ አብሮ መታሰብ ያለባቸውን ነገሮች ጨምሮ፣ ቦታ አመራረጥ፣ የካፒታል አዘገጃጀት፣ ፋርሙ የሚያርፍበትን ቦታ አየር ንብረት ያማከለ ሼድ አሰራር፣ የሰው ሃይል አያያዝ፣ ጊደር አገዛዝ እና አመራረጥ፣የመኖ አሰጣጥ ማኔጅመንት እንዲሁም የከብቶችን ጤና አጠባበቅን ጨምሮ እስከ ገበያ አያያዝ ድረስ ግልፅ የሆነ በቅደም ተከተል ተግባር ተኮር ተደርጎ እየተዘጋጀ ነው።

መፅሄቱ ውጤታማ እንዲሆን የራሴን መረጃዎችን ጨምሮ በቅርብ አብረውኝ እየሰሩ ያሉ ደንበኞችን ተሞክሮ፣ የግብርና ባለሙያዎች እገዛም እና የውጭውንም የአረባብ ሲስተም ያቀፈ ሲሆን ወደዘርፉ የሚገቡ ተቋማትን እና ግለሰቦችን በይበልጥ ይረዳል።

መፅሄቱ በትክክል ዘርፉ ላይ ላሉ ከ50 ሺ እስከ 100 ሺ ሰዎች ጋር እንዲደርስ ይደረጋል። በዚሁ አጋጣሚ ዘመናዊ አርብቶ አደሩን እና ከብት አርቢ ማህበረሰቡን የሚደግፍ ምርት እና አገልግሎት ያላቹ ተቋማቶች መፅሄቱ ላይ በእሩብ፣ በግማሽ እና በሙሉ ገፅ ቦታ መግዛት ትችላላችሁ። ምርታችሁ እኛ ከምናቀርበው የተለየ መሆን አለበት። ስራዎትን መፅሄቱ ላይ ለማስቀመጥ ከስር ያለው ኤሜል ላይ ይፃፋልን።

መፅሄቱ መጋቢት አጋማሽ ላይ ይፋ ይደረጋል።

Email - [email protected]

@AgriLancer

The AgriLancer

19 Dec, 07:07


⚡️ረሆደስ የ ሳር ዘር (ክሎሪስ ጋያና)

የከብቶች መኖ ዘር ባሎት ቦታ ይዝሩ/ ያብቅሉ:
ረሆደስ ከ4 እስከ 5 አመታት ድረስ እየታጨደ ለከብቶች መኖነት የሚያገለግል በኒውትሪሽን የበለፀገ የሳር ዘር ነው።

1 ኪሎ የሮድስ ዘር 1,000 ካሬ መሬት በዘር ይሸፍናል

አዘራር:- በመስመር የሚዘራ ሲሆን በጣም ጥቃቅን እና ስስ ፊሬ ስላለው ብዙ መቀበር የለበትም: ንፋስ ወይንም ውሃ እንዳይወስደው ያክል ተደርጉ በትንሹ አፈር ማልበስ። በተዘራ ከ 5 ቀን እስከ 7 ቀን ድረስ ይበቅላል ።

📬 ክፍል ሀገር ላላቹ በኤክስፕረስ ተቋማት እንልካለን

🪡የ1 ኪሎ ዘር ዋጋ 1,800 ብር

Contact number+251913323845
Email [email protected]

@AgriLancer

The AgriLancer

19 Dec, 07:06


⚡️ረሆደስ ሳር (ክሎሪስ ጋያና)

ረሆደስ በምስራቅ አፍሪካ እና በሌሎች ሞቃታማ አገሮች ውስጥ በጣም ተመራጭ የሆነ የከብቶች መኖ ነው።

ለግጦሽም ሆነ ለሳር መኖ፣ ድርቅን መቋቋም የሚችል እና በጣም ፍሬያማ፣ በወጣትነት ጊዜ ከፍተኛ ምርትን የሚሰጥ ረዥም ቁመት ያለው የሳር አይነት ነው።

በኬንያ በዋነኛነት ለሣር ምርት ይውላል። የሮድስ ሣር ከፍተኛ የኃይል እና የፋይበር መኖ ነው።

ዘሩ በብዛት ከፖኪስታን ኤክስፖርት የሚደረግ ሲሆን አመቱን ሙሉ እርጥብነቱን የመጠበቅ ባህሪ አለው።

ትልልቅ የወተት ልማት ተቋማት እና የከብት አደላቢ ተቋማት ዘሩን በስፋት በኢሪጌሽን መልቅ በመያዝ የተቋሙን የመኖ ፍላጎት ያግዙበታል።

በእርጥብነቱም ሆነ በደረቁ ለከብቶች እንደምግብነት ያገለግላል። ከፍተኛ የሆነ የአጨዳ ስርአትንም ተቆቋቁሞ ወዲያው እድገቱን ይቀጥላል ።

ሮድስ ሳር እንደ የአንበጣ መንጋ አይነት አጥፊ ተባይ ከላገኘው ከ 4 እስከ 5 ዓመት ድረስ ምርት ሳያቋርጥ ይሰጣል።

@AgriLancer

The AgriLancer

07 Dec, 09:41


⚡️አውቶማቲክ የወተት ማለቢያ ማሽን

ይህ ማሽን በተለያየ መጠን የቀረበ ሲሆን ከብዙ በጥቂቱ ከሚሰጣቸው ጥቅሞች

1. የሰው ሃይል በተቋም ውስጥ ይቀንሳል
2. ከብቶችን የማለብ ፍጥነት በዕጥፍ ይጨምራል
3. ወተት ከዕጅ ንክኪ ነፃ ስለሚሆን ጥራቱ ይጨምራል
4. የማለቢያው ጫፍ ላይ ለስላሳ ጎማዎች ስላሉት ከዕጅ ይልቅ ለላሞቹ ምቾት ይሰጣቸዋል

#ዋጋ

🪡በአንድ ጊዜ 4 ላም የሚያልበው በ 40 ሊትር ቢዶኒ 262,237 ብር

Made in Turkey
   በሲንግልፊዝ የሚሰራ

👉 ሂሳብ ቫትን ያካተተ ነው።

ይደውሉ +251913323845

@AgriLancer

The AgriLancer

06 Dec, 06:59


⚡️ኢመርሳን የሳር ማጨጃ

📌ብረት ለበስ
📌ከቱርክ የገባ
📌የሳር ደን በጥቂት ሰዓታት ውስጥ ሜዳ የሚያደርግ

ዋጋ 354,375 birr ቫትን ጨምሮ

Contact number+251913323845
Email [email protected]

@AgriLancer

The AgriLancer

05 Dec, 07:02


⚡️ፕችፎስትሩም ኮኮክ

📌የከተማ ግብርና ይጀምሩ 2017 ፕሮጀክት አግሪላንሰር

ትዕዛዝ ሰታችሁን ለዘገየንባችሁ ደንበኞች ከ ታህሳስ 15 ጀምሮ ለደንበኞች ማስረከብ እንጀምራለን።

የግድ የቄብነት ዕድሜ ላይ መድረስ ስለሚገባቸው እና መሰረታዊ ክትባት እስኪጨርሱ መጠበቅ ስለነበረብን ነው።

@AgriLancer

The AgriLancer

04 Dec, 06:55


⚡️አልፋ አልፋ በደንበኞች ፋርም

ይህ ቪዲዩ ወደትግራይ ካለ ደንበኛችን ፋርም የተቀረፀ ነው።

ሞቃታማ አየር ንብረት ላይ ካደገ በኋላ የሚኖረውን ገፅታ ለጠየቃችሁን።

Credit #Ashenafi

@AgriLancer

The AgriLancer

03 Dec, 07:52


⚡️የሆልስታይን ጊደር 3

📌በቪዲዮ ላይ የምትመለከቱዋቸዉ አይነት እርግዝና ላይ ያሉ ጊደሮች በብዛት አሉን።

ለምንሸጣቸው ጊደሮች ሃላፊነት እንወሰዳለን

ይምጡ መርጠው አማርጠው ይውሰዱ።

ይደዉሉልን +251913323845

@AgriLancer

The AgriLancer

03 Dec, 07:51


⚡️የሆልስታይን ጊደር 2

@AgriLancer

The AgriLancer

03 Dec, 07:51


⚡️የሆልስታይን ጊደር

@AgriLancer

The AgriLancer

02 Dec, 07:16


⚡️ጥራቱን የጠበቀ እና ጥልቀት ያለው ቢዝነስ ፕላን እናዘጋጃለን

እንደዚህ ነው ነገሩ ''ለማደግ ያላቀደ ሰው እንዲሁ ሳያውቅ ለመውደቅ አቅዷል ይባላል''

ማድረግ ያለብህ የመጀመሪያውን እርምጃ ከመጀመርህ በፊት እስከ መጨረሻው ድረስ ተግባራዊ በሚደረጉ በምዕራፍ የተከፋፈሉ እቅዶችን ቀድመህ ማቀድ ነው ፣ እንደ ንግድ ሥራ ሰው ግልፅ በሆነ መጨረሻቸው የሚታወቅ ዝርዝር እቅዶችን ማውጣት ይኖርብሃል ። አስቀድመህ ሊከሰቱ የሚችሉ የገበያ ከፍታና ዝቅታዎች ውስጥ እንዴት መንጎድ እንዳለብህ እና ለመገመት የሚከብዱ መሰናክሎችን እንዴት ልትዘጋጅላቸው እንነደምትችል፣ እስከ መጨረሻው እቅድ አውጣ፣ እና ስራዎች ቀላል እንዲሆኑልህ በመሻት በምኞት አትታለል።

ቁርጥ ያለ እና ወደኋላ የማያስብል ውሳኔም ታጠቅ።

ከዛ እቅድህን በዕለት ዕለት ተግባራቶች ተከታተል እናም ስኬት ይጠብቅሃል።

ወደግብርና ዘርፍ ለመግባት አስበው ከሆነ የወረቀት ስራዎን ለኛ ይተውልን።

የቢዝነስ ፕሮፖዛል እና ብድር መጠየቂያ ጥናት እንሰራለን

አብረውን ይስሩ - ግልፅ የሆነ መልዕክት ያስቀምጡልን [email protected]

@AgriLancer

The AgriLancer

02 Dec, 07:00


⚡️አልፋአልፋ

The Queen of Forage/የመኖዎች ንግስት

📌ባሎት መሬት ላይ ምርጥ የተባለውን የመኖ ዘር ያብቅሉ። በወተት ጥራት ላይ ልዮነቱን ይመልከቱ

+251913323845
@AgriLancer

The AgriLancer

30 Nov, 07:13


⚡️የዶሮ ኬጅ

📌የከተማ ግብርና ይጀምሩ

ሙሉ ለሙሉ ብረት ስሪት የሆነ እና በተለያየ መጠን የቀረበ።

📌እንቁላል የሚያንሸራትት
📌 ለማፅዳት ቀላል የሆነ
📌ለዘመናት የሚቆይ
📌መመገቢያ እና መጠጫ የተገጠመለት
📌በቅድመ ትዕዛዝ


ዋጋ በዶሮ ቁጥር

ባለ 5 -  8,000 ብር
ባለ10 - 14,500 ብር
ባለ15 - 22,000 ብር
ባለ 20 - 25,000 ብር
ባለ30 - 32,000 ብር
ባለ 60 -  45,000 ብር
ባለ160 - 70,000 ብር


Contact number+251913323845
Email [email protected]

@AgriLancer

The AgriLancer

29 Nov, 09:12


⚡️የሱዳን ሳር ዘር

🪡ክፍለሀገር ላላቹ በኤክስፕረስ እንልካለን

📌የአንድ ኪሎ ዋጋ 1,100 ብር

ይደውሉልን +251913323845
@AgriLancer

The AgriLancer

29 Nov, 08:28


⚡️ትራፕ የዕንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ

⚔️የከብቶች እና የዶሮዎች

●የዶሮ መኖ ሚክሰር
●አገዳ መክተፊያ
●በጋዝ እና በኤሌክትሪክ የሚሰራ
●ቀዝቃዛ ሞተር ያለው የማይግል

📌ከብራዚል የገባ
📌በሰዓት ከ 6 ኩንታል አስከ 12 ኩንታል የመስራት አቅም ያለው

#ዋጋ

👉ቲአርኤፍ 300 በ ኤሌክትሪክ የሚሰራ = 253,000
👉ቲአርኤፍ 80 በ ጋዝ የሚሰራ =229,900

🪡ሂሳብ ቫትን ያካትታል

ይደውሉ +251913323845
ኢሜል [email protected]

@AgriLancer

The AgriLancer

29 Nov, 08:27


Trapp chopper

The AgriLancer

29 Nov, 08:27


Trapp Mixer

The AgriLancer

28 Nov, 08:45


⚡️ከሼድ አሰራር እስከ የወተት ገበያ ትስስር ድረስ

@AgriLancer

The AgriLancer

28 Nov, 08:35


⚡️ወደከብት እርባታ ስራ ሊሰማሩ አስበዋል ወይንም የጀመሩትን ስራ ከፍ ወዳለ ምዕራፍ ለመውሰድ ?

📌ከኛ ጋር ሳይማከሩ እንዳይጀምሩ

ይደውሉልን +251913323845

@AgriLancer

The AgriLancer

20 Nov, 08:30


⚡️አውቶማቲክ የወተት ማለቢያ ማሽን

ይህ ማሽን በተለያየ መጠን የቀረበ ሲሆን ከብዙ በጥቂቱ ከሚሰጣቸው ጥቅሞች

1. የሰራተኛ ሃይል በፋርም ውስጥ ይቀንሳል
2. ከብቶችን የማለብ ፍጥነት በዕጥፍ ይጨምራል
3. ወተት ከዕጅ ንክኪ ነፃ ስለሚሆን ጥራቱ ይጨምራል
4. የማለቢያው ጫፍ ላይ ለስላሳ ጎማዎች ስላሉት ከዕጅ ይልቅ ለላሞቹ ምቾት ይሰጣቸዋል


📌በአንድ ጊዜ 4 ላም የሚያልበው በ 30 ሊትር ቢዶኒ 205,537 ብር
📌በአንድ ጊዜ 4 ላም የሚያልበው በ 40 ሊትር ቢዶኒ 262,237 ብር

Made in Turkey
   በሲንግልፊዝ የሚሰራ

👉 ሂሳብ ቫትን ያካተተ ነው።

ይደውሉ +251913323845

@AgriLancer

The AgriLancer

19 Nov, 07:48


⚡️የመኖ ዘሮች

ለኢትዮጵያ አየር ተስማሚ የሆኑ ከስር የተዘረዘሩትን የመኖ ዘሮች እናቀርባለን

1.Alfalfa ( አልፋአልፋ)
2.Rhodes Grass (ረሆደስ)
3.Sudan grass (የሱዳን ሳር)
4.Elephant grass(ዝሆኔ ሳር)
5.Vetch
6.Oat
7.Palaris
8.Desmudium
9.Pigeon pea
10.Lab lab
11.Coro pea
12.Sesbania
13.Leucine
14.Tree lucern

📌ብዛት ለሚያዝ ጥሩ ሂሳብ እንሰጣለን

ይደውሉ +251913323845
Email [email protected]

@AgriLancer

The AgriLancer

18 Nov, 08:49


⚡️ለኬጅ ደንበኞች ብቻ የቀረበ

የዶሮ ኬጅ እየወሰዳችሁ ላላችሁ ለኬጅ ሲስተም ተመራጭ የእንቁላል ቄቦችንም እነሆ

📌በውስንነት ምክንያት ቦቫንስ ለኬጅ የዶሮ አርቢዎች ብቻ ነው የምናቀርበው።

@AgriLancer

The AgriLancer

18 Nov, 08:44


⚡️የከተማ ግብርና ይጀምሩ

ባሎት ቦታ/ ባሎት አነስተኛ ጓሮ እና ባሎት ትርፍ ሰዓት ግብርና ይሞክሩ።

በጨረስነው 2016 ዓ.ም አዲስ አበባ ላይ ጥሪያችንን ተከትለው ብዙ ሰዎች የከተማ ግብርና ጀምረዋል።

እረስዎም በ 2017 አዲሱን ዓመት ያሎትን ትርፍ ቦታ እና ትርፍ ግዜ ዶሮዎችን በማርባት ይጀምሩ።

አነስተኛ የዶሮ ቤት /ኬጆች: ቆንጆ ቆንጆእና ምርታማ የዶሮ ዝረያዎችን እናም የምክር አገልግሎቶችን እንሰጦታለን።

@AgriLancer

The AgriLancer

16 Nov, 07:48


⚡️የጊደር መግዣ ፐርፎርማን በተመለከተ

በከብት እርባታ ስራ እና በወተት ልማት ፕሮጀክት አዲስ አበባ ላይ ለተሰማራቹ እና የብዛት የጊደር ግዢ ጥያቂ ላቀረባቹ ከስር ባለው ኢሜል አድሬስ ወይንም ቀጥታ በቴሌግራም የድርጅታችሁን መረጃ እና ቲን ቁጥር በማያያዝ በተቋማችሁ ስም ወይንም በገዢው ግለሰብ ስም የተሰየመ ኦፊሺያል የዋጋ ፐርፎርማ መጠየቅ ትችላላችሁ።

Email: [email protected]

@AgriLancer

The AgriLancer

15 Nov, 07:09


⚡️በኮርማ ማስጠቃት ወይስ በአርቴፊሻል ኢንሲሚኔሽን?

በተፈጥሮአዊ መንገድ ማስጠቃትም ሆነ በአርቴፊሻል ኢንሲሚኔሽን ሁለቱም የራሳቸው የሆነ ጥቅም አላቸው። የተሻለ ተብሎ የሚወሰነው የታሰበው እቅድ ላይ እና የፋርሙ ሁኔታ ላይ ነው።

1.የአርቴፊሻል ኢንሲሚኔሽን ጥቅሞች

ዝርያ ማሻሻል:- በዚህ መንገድ ማዳቀል የተሻለ የተባለውን ምርጥ ዝርያ መርጠህ ያለገደብ በራስህ ፋርም ውስጥ ዘሩ እንዲወለድ  ማድረግ ትችላለህ።

በሽታ:- በአርቴፊሻል ማዳቀል ከከብት ወደከብት የሚተላለፉ እንደ ቪብሮ/Vibro/, ቦቫይን ሄርፕስ ቫይረስ/ Bovine Herpes Virus እና ሌሎችም አይነት በሽታዎች አይኖረውም ምክንያቱም የኮርማው ዘር በላብራቶሪ ስቶር ሲደረግ ቅድሚያ ጥንቃቄዎች ስለሚደረጉ።

ወጪ:- በአርቴፊሻል የማዳቀል ስራ ከኮርማ ነፃ ስለሆነ ኮርማውን በፋርም ውስጥ አሰቀምጦ ከሚደረጉ የመኖ: የሰው ሃይል እና የቤት ወጪዎች ነፃ ያደርጋል።

ደህንነት:- በአርቴፊሻል የማራባት ስራ በኮርማ ለማስጠቃት ከሚደረግ ግብግብ ነፃ ስለሆነ ላሟም ሆነች ባለቤቱ ደህንነታቸው ይጠበቃል።

ቅድመ እውቅና

አርቴፊሻል ኢንሲሚኔሽን የተሳካ እንዲሆን ሙያዊ ዕውቀት ይፈልጋል።

አርቴፊሻል ኢንሲሚኔሽን ውጤታማ እንዲሆን ላሟ ከፍተኛ የስሪያ ግለት ጊዜ ላይ መሆኗን ማረጋገጥ ያስፈልጋል።

The AgriLancer

15 Nov, 07:09


2.በተፈጥሮአዊ /ኮርማ ማስጠቃት

የባለሙያ ወጪ ይቀንሳል:- ኮርማ በራሱ ተፈጥሮአዊ መንገድ ግለት ላይ ያሉ ላሞችን እየመረጠ በሰው እገዛም ሆነ በራሱ ያጠቃል። ይህም በፋርሙ ዉስጥ ሊኖር የሚችልን ስሪያ ላይ ያለች ላምን ተከታትሎ የመለየትን ስራ ሰራተኞችን ይቀንሳል እና የግለት ጊዜያቶች ባክነው እንዳያልፉ ይረዳል።

የስሪያ ጊዜ ላይ ላሞችን መለየት የፋርሙ ስኬት ላይ ትልቅ አስተዋፅኦ አለው። አንድ ላም ግለት ላይ ባለች ጌዜ  የግድ ዘር መያዝ እና ወደ እረግዝና መግባት አለባት: ዙሩ ካለፋ ድጋሚ ከአንድ ወር እስከ 3 ወር ድረስ ቆይታ ግለት ታነሳለች ይህ ማለት ከ1 ወር እስከ 3 ወር የምታስወጣው ወጪ ያለምንም ጥቅም ኪሳራ ነው ማለት ነው። ስለዚህ እዚ ላይ ኮርማውን ላሞቹ መሃል በመልቀቅ ስሪያ ላይ ያለችውን እንዲለይ ማድረግ ይቻላል።

ገቢ ያመጣል:- ዘሩ ቆንጆ ከሆነ በኮርማው ማስጠቃት ክፍያ አለው።

ኮርማ የመያዝ ቅድመ ዕውቅና

ወጪ:- ዘሩ ምርጥ ካልሆነ በማጥቃት ደረጃ ከሌላ ፋርም ገቢ ካላመጣ ከሚሰጠው ጥቅም ይልቅ ወጪው የበለጠ ሊሆን ይችላል።

ደህንነት:- ለማጥቃት የተቀመጠ ኮርማ በውስጡ ያለው የወንድ ሆርሞን/ Testestrone/ በጣም ከፍ ያለ በመሆኑ እና ባለው ግዙፍ ሰውነት አደገኛ ሊሆን ይችላል: ለማኔጅመንት ቀላል የሚባል አይሆንም።

በሽታ:- በኮርማ ማስጠቃት ከላይ የተጠቀሱትን ተላላፊ በሽታዎች ተጋላጭ ያደርጋል።

ዘር:- በኮርማ ብቻ ማስጠቃት በፋርሙ ውስጥ ከላው ዘር ሌላ የተሻለ ዘር እንዳይኖር ይገድባል ።

ምክር

በጣም ቁጥራቸው ብዙ የሆኑ ላሞች ባሉበት በሰፋፊ ፋርም ውስጥ ኮርማ ቢኖር ይመከራል ምክንያት ለግለት /Heat detection / ኮርማው በተሻለ መልኩ መለየት ስለሚችል።

@AgriLancer

The AgriLancer

14 Nov, 06:57


⚡️የአልፋአልፈ ዘር

📌የዘር ኮዱ Emiliana Erba Medica የተባለውን ባለ ወይን ጠጅ አበባው ምርጥ ዘር።

📌ከ 4 - 6 ዓመት እድገቱን ይቀጥላል

📌ዘሩን በኪሎ ወደ ክልሎች በኤክስፕረስ ተቋማት በኩል እየላክን ነው።
ይዘዙን +251913323845
Email [email protected]

@AgriLancer

The AgriLancer

14 Nov, 06:54


⚡️አልፋአልፋ

ይህ ስሙ አዲስ ያልሆነ እፅዋት የሳር ዝርያ እነደሆነ ሳይሰሙ አይቀሩም

ባለው ጥልቅ የሆነ የሚነራል ይዘት በዕንስሳት ምገባ ፕሮግራም ውስጥ ከተካተተ ዘመናት ነጉደዋል።

ልክ እነደሌሎቹ የሳር እና የቅጠላቅጠል ይዘት እንዳላቸው እዕዋቶች አልፋአልፋ የሚይዘው የፕሮቲን መጠን ከሁሉ የላቀ ነው።

ለቁም እንስሳት ጠቃሚ ከሆኑ በውስጡ ከሚይዛቸው ንጥረ ነገሮች ውስጥ የፕሮቲን የካልሲየም እና የቫይታሚን ይዘቱ ከሌሎች መኖዎች ሁሉ ተመራጭ ያደርገዋል።

በተለይ ደግሞ ለሚደልቡ የስጋ ከብቶች : በጎች እና ፍየሎች ሃይል ሰጪ በመሆኑ የድለባ ስነስርአቱን ያፋጥናል።

ጥሬ የሚባለው የአልፋአልፋ ቅጠል ከሌሎች ፕሮቲን ይዘት ካላቸው መኖዎች ከ 10% - 20% ይልቃል።

የአልፋአልፋ ዘር የሚዘራ አዝዕርት ፍሬ ያለው ሲሆን በተዘራ በ 1 ሳምንት ውስጥ ይበቅላል እናም እስከ16 ሳምንት ድረስ እድገቱን ይቀጥላል። ይህም ከስር ከስር እያጨዱ ለከብቶች ለመመገብ ምቹ ያደርገዋል ይህም የፋርሙን የመኖ ወጪ በብዙ ያግዛል።

አልፋአልፋ ደረቅ አየርን የሚቋቋም ሲሆን የድርቅ ግዚያቶችን ሳይቃጠል ማለፍ የሚችል ዕፅዋት ነው። ይህ ተክል በ 1 ሲዝን ወይንም በ 3 ወር ከ 18 እስከ 36 ክንድ ውሃ ብቻ ይወስዳል: በክረምት ሆነ በበጋእድገቱን አያቆምም።

The AgriLancer

14 Nov, 06:54


⚡️ለሚታለቡ ላሞች

አልፋአልፋ በቅፅል ስም ኩዊን ኦፍ ፎሬጅ / Queen of forage/ የመኖዎች ንግስት ይሉዋታል: እናም በጥሩ ምክንያት።

አልፋአልፋ ለወተት ላሞች እጅግ ከፍተኛ ኒውትረንት ያለው ተስማሚ እና ለመፈጨት የማያስቸግር የሳር አይነት ነው።

አልፋአልፋ ቀጥታ በላሞቹ የግጦሽ ስምሪት ወይንም ታጭዶ ሊሰጣቸው ይችላል።

ይህ መኖ በይዘቱ ከፍተኛ ሃይል ሰጪነት: ከፍተኛ የፕሮቲን ይዘት: የቃጫነት ባህሪ ያለው አና ሌሎችም ሚነራሎችን መያዙ የተሰሩ ሪሰርቾች አሳይተዋል።

አልፋአልፋ ለመፈጨት አመቺ የሆነ የስኳር: የስታርች እና የውሃ እና የጄል አይነት እርጥበት በውስጡ ይይዛል። ከ 25% - 30% የሚሆን ነን ስትራክቸራል ካርቦሃይድሬት በውስጡ ሲኖር በባክቴሪያዎች እየታገዘ ወደ ሃይል ሰጪ ምንጭነት እንዲቀየር ያደርገዋል ይህም የወተት መመረትን በከብቶች ሰውነት ውስጥ ያሳልጠዋል።

በተለይ የአልፋአልፋ ሳር ላይ የተለመደውን ሳር 30% በላዮ ላይ በመቀላቀል ላሟ የሚያስፈልጋትን የኒውትረንት ምንጭ መሸፈን ይችላል።

አልፋአልፋ በወተት ይዞታ እና ኳሊቲ ላይ የሚፈጥረው የውጤት ልዮነት በፕሮጀክቱ የምርት ውጤት ላይ እና ትርፋማነት ላይ አስተዋፅኦ አለው።

የአልፋአልፋ ምርጥ የሚባለው ትክክለኛ ዘር ከለሩ ቢጫ አረንጎዴ ሲሆን ከተዘራ እና ካደገ በኋላ የሚያወጣው አበባ ወይንጠጃማ መሆኑን ያረጋግጡ።

@Agrilancer

The AgriLancer

13 Nov, 08:28


⚡️ትራፕ የዕንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ

⚔️የከብቶች እና የዶሮዎች

●የዶሮ መኖ ሚክሰር
●አገዳ መክተፊያ
●በጋዝ እና በኤሌክትሪክ የሚሰራ
●ቀዝቃዛ ሞተር ያለው የማይግል

📌ከብራዚል የገባ
📌በሰዓት ከ 6 ኩንታል አስከ 12 ኩንታል የመስራት አቅም ያለው

#ዋጋ

👉ቲአርኤፍ 300 በ ኤሌክትሪክ የሚሰራ = 253,000
👉ቲአርኤፍ 80 በ ጋዝ የሚሰራ =229,900

🪡ሂሳብ ቫትን ያካትታል

ይደውሉ +251913323845
ኢሜል [email protected]

@AgriLancer

The AgriLancer

13 Nov, 08:26


Trapp Mixer

The AgriLancer

13 Nov, 08:26


Trapp chopper

The AgriLancer

12 Nov, 08:18


⚡️የሮድስ ሳር ዘር አቅርቦት(ክሎሪስ ጋያና)

📌ለሚደልቡ የቁም እንስሳት እና ለሚታለቡ ላሞች የሚሆን እስከ 5 ዓመት መብቀል የሚቀጥል ጥሩ የሳር ዘር።

1 ኪሎ የሮድስ ዘር 1ሄክታር መሬት በዘር ይሸፍናል

📬 ክፍል ሀገር ላላቹ በኤክስፕረስ ተቋማት እንልካለን

🪡የ1 ኪሎ ዘር ዋጋ 1,800 ብር

Contact number+251913323845
Email [email protected]

@AgriLancer

The AgriLancer

12 Nov, 07:44


⚡️ፖልኤክሲም ሰብል መሰብሰቢያ

📌ለሩዝ
📌ለስንዴ
📌ለገብስ
📌ለማሽላ

ቤንዚን የሚሰራ
11 የፈረሰ ጉልበት
ቱርክ ሰራሽ
ብረት ለበስ

Contact number+251913323845
Email [email protected]

@AgriLancer

The AgriLancer

12 Nov, 07:42


⚡️ተራማጅ ሃርቨስተር

ይህ ቪዲዎ ለራያ ዮኒቨርሲቲ በተሸጠው ማሽን የተቀረፀ ነው።

@AgriLancer

The AgriLancer

11 Nov, 08:50


⚡️የዶሮ ኬጅ

ሙሉ ለሙሉ ብረት ስሪት የሆነ እና በተለያየ መጠን የቀረበ።

📌እንቁላል የሚያንሸራትት
📌 ለማፅዳት ቀላል የሆነ
📌ለዘመናት የሚቆይ
📌መመገቢያ እና መጠጫ የተገጠመለት
📌በቅድመ ትዕዛዝ


ዋጋ በዶሮ ቁጥር

ባለ 5 -  8,000 ብር
ባለ10 - 14,500 ብር
ባለ15 - 22,000 ብር
ባለ 20 - 25,000 ብር
ባለ30 - 32,000 ብር
ባለ 60 -  45,000 ብር
ባለ160 - 70,000 ብር


Contact number+251913323845
Email [email protected]

@AgriLancer

The AgriLancer

11 Nov, 07:30


⚡️የዶሮ እና የዓሳ እርባታ ኢንቲግሬሽን - ቁጥር 2

ግብርናውን ማዘመን እና አለም በምትነጉድበት ፍጥነት እንዲጓዝ ለማድረግ ጌዜን ቦታን እና ገንዘብን የሚቆጥብ ሲስተሞችን ተግባራዊ ማድረግ ምርጫ ሳይሆን ግዴታ ሆኗል።

በቪዴዮ ላይ የምትመለከቱት የዶሮ እርባታን ከዓሳ እርባታ ጋር በማስተሳሰር የሚደረግ ኢንቲግሬሽን ነው።

ከዓሳ እርባታው ጋር የእንቁላል ጣዮችን ሆነ የስጋ ዶሮዎችን መያዝ ይቻላል። የስጋ ዶሮዎችን ከሆነ በዓሳ እርባታ ትይዮ ያለውን የዶሮ መኖሪያ ልቅ ሼድ ማድረግ ተገቢ ነው። የዕንቁላል ጣዮችን ከሆነ ደግሞ የ A type ባትሪ ኬጅ መጠቀም ያስፈልጋል።

በዓንድ ኢኮሲስተም ውስጥ በሚደረግ ኢንቲግሬሽን ውዳቂዎች ሁሉ ጥቅም ይኖራቸዋል። የዶሮዎቹን የመኖ ርጋፊ አሳዎቹ ይመገቡታል: በተጨማሪም የዶሮዎቹ ኩስ ወደ ኩሬው በሚገባበት ጊዜ ለዓሳዎቹ ተጨማሪ ምግብ ከመሆኑም ባሻገር ለውሃው እንደ ተፈጥሮአዊ ማዳበሪያነት የሚያገለግል ሲሆን ይህም አልጌዎች በኩሬ ውስጥ እንዲበቅሉ ውሃው ህይወት እንዲኖረው ያደርጋል: አልጌው ደግሞ ለዓሳዎቹ ተጨማሪ ምግብ ሆኖ ያገለግላል።

ሌላው በዶሮ ላይ በሽታ አምጪ የሆኑ ተዋህሳን አብዛኞቹ የሚራቡት እና የሚፈለፈሉት ውሃ ውስጥ በመሆኑ አሶቹ እነዚህን ተዋህሳን በዕጭነታቸው ስለሚመገቧቸው ፀረ ተባይ ኬሚካል ወጪን ይቀርፉሉ።

በዚህ ኢንቲግሬሽን ውስጥ ውሃው የግድ ተንቀሳቃሽ ሰው ሰራሽ አነስተኛ ሃይቅ መሆን አለበት። የቆመ ውሃ ከሆነ ደግሞ የግድ ማ
መሃሉ ላይ የ አየር ፕምፖ ያስፈልገዋል። ውሃ ስለሆነ ብቻ አሳዎች ይኖሩበታል ማለት አይደለም: ኦክስጅን በተፈጥሮአዊ ሆነ በሰው ሰራሽ ፖምፕ ይፈልጋል።

#ጥንቃቄ :- በዶሮ ሆነ በዓሳ የሚመጡ ተላላፊ በሽታዎች ሁለቱንም የሚያጠቁ በመሆናቸው የዶሮዎቹንም የአሳዎቹንም ጤንነት መከታተል ያስፈልጋል።

@AgriLancer

The AgriLancer

10 Nov, 12:49


⚡️ቀጣይ ትውልድ ፖች ኮኮክ

አዲስ አበባ ብዛት ለሚወስዱ የማይታመን ቅናሽ እናደርጋለን

ሴቶቹይ ለዕንቁላል | ወንዶቹን ለስጋ 👍

@AgriLancer

The AgriLancer

09 Nov, 08:22


⚡️የፖች ኮኮክ የዶሮ ዘር ከሌላው በምን ይለያል

📌የበሽታ የመቋቋም ባህሪያቸው ከሌሎች የኮሜርሽያል ዶሮዎች 80% ከፍይላል

📌ረዥም እድሜ የመኖር: አንድ የኮኮክ እንቁላል ጣይ ዶሮ ከ 2 ዓመት ተኩል እስከ 3 ዓመት ተኩል ድረስ የእንቁላል ምርት ትሰጣለች።

📌የወንዶች የሬሾ ቁጥር ልቆ ካልሆነ በቀር እድሜ በሄደ ሰዓት የሴቶቹ ቆዳ አይመላለጥም ይህም ምርታቸን በጨረሱ ጊዜ ውበታቸውን ሳይለቁ ለገበያ እንዲቀርቡ ያደርጋቸዋል።

📌ዘር የማስቀጠል ሁኔታ: ሌሎች ኮሜርሻላይዝድ ዶሮዎች ዘራቸው እንዳይቀጥል በምርምር እና በላብራቶሪ የተቆለፈ ሲሆን ሰዎች በቤት ውስጥ ዝርያውን መራባት እንዳይችሉ ተደርጎል። ይህም ማህበረሰቡ ከዋና አከፋፋዪ ብቻ ገዢ ሆኖ እንዲቀር አድርጎታል። የፖች ኮኮክ ዘር ወንድ እና ሲት አብረው ካሉ የሚጣለው እንቁላል ዘር ያለው በመሆኑ ማሳቀፍ እና ማስፈልፈል/ ዘሩን በቤት ውስጥ ማስቀጠል ይቻላል።

📌1 ሲት ኮኮክ በዓመት ከ200 እስከ 220 እንቁላል ትጥላለች እናም በዓመት 1 ጊዜ የመታቀፍ ፍላጎት ታሳያለች ወይንም ጭር/ ቁፍ ትላለች ይህን ባህሪ የምታሳየው ምናልባት ከ 10 ሲቶች አንዷ ልትሆን ትችላለች።

📌ሙሉ ለሙሉ ያደገ ወንዱ የኮኮክ አውራ ዶሮ ቁጡ እና ሴቶቹን ከድመት/ ከውሻ እና ከሌሎች በራሪ አዳኝ አሞራዎች የመከላከል ተፈጥሮአዊ ባህሪ አለው። በስጋ ይዞታውም ትልቅ በመሆኑ ለበአላት ተፈላጊነት አለው።

@Agrilancer

The AgriLancer

08 Nov, 08:28


⚡️የኦአት የመኖ ዘር

ዋጋ በኪሎ 1,100 birr

Contact number+251913323845
Email [email protected]

@AgriLancer

The AgriLancer

07 Nov, 07:34


⚡️Oats/ኦአትስ

ኦአትስ ልክ እነደሌሎች የቁም እንስሳት የመኖ ዘር ሲሆን ጥሩ የሚባል የፖሮቲን እና የ ስታርች/ የስኳር ይዘት በውስጡ ይይዛል።

የበቆሎ አገዳነት መሰል ተፈጥሮአዊ እድገት ያለው ሲሆን ከሌሎች የመኖ ተክሎች ለየት የሚያደርገው በውስጡ የሚይዘው የፋት/የቅባታማ ንጥረ ነገሩ ለሚደልቡ የቁም እንስሳት ተስማሚ ያደርገዋል።

ኦአትስ በዙር በዙር ለሚደረግ ምርት ከፍተኛ የሆነ የ ባዮማስ ምንጭነት አለው (ከ2 -6 ደረቅ ምግብ ቶን በአከር ) ከ 60-70 ቀን ውስጥ እና ሞቅ ባለ ጥሩ አየር ንብረት ውስጥ ይለግሳል።

የፖሮቲን ኮንተንቱ ከበቆሎ አገዳ ሲሌጅ የላቀ ነው ግን የሃይል ሰጭነት ኮንተንቱ ከበቆሎ አገዳ ሲሌጅ ይቀንሳል።

ዝናባማ ወቅቶች ላይ ዘሩ መዘራት የለበትም: ሞቅ ያለ አየር እና ረጠብ ያለ መሬት ይስማማዋል።

በተዘራ ከ 50 እስከ 60 ቀኑ ድረስ ከ8 እስከ 10ኢንች ድረስ ሲቆም አጨዳ መጀመር ይቻላል ።

ይቀጥላል.....

@AgriLancer

The AgriLancer

07 Nov, 06:37


⚡️ካውቤል የወተት ካን

●አልሙኒየም ስሪት
●ህንድ ሰራሽ

#ዋጋ
👉20 ሊትር በፕላስቲክ ክዳን 9,780 ብር
👉20 ሊትር በአሌሙኒየም ክዳን 10,276 ብር
👉30 ሊትር በአልሙኒየም ክዳን 17,896 ብር
👉40 ሊትር በ ፕላስቲክ ክዳን 19,695 ብር
👉50 ሊትር በአልሙኒየም ክዳን 26,152 ብር

📎ሁሉም ሂሳብ ቫትን ያካተተ ነው።

Contact number+251913323845
Email [email protected]

@AgriLancer

The AgriLancer

07 Nov, 06:36


@Agrilancer

The AgriLancer

06 Nov, 08:11


⚡️ፍሬሲያን ጊደሮች

አጠቃላይ እድሜያቸው ከ 2 ዓመት ከ 5 ወር በታች የሆኑ እና ዕርግዝናቸው የመጀመሪያ ከ 6 ወር እስከ 8 ወር ተኩል ድረስ የያዙ።

በአርቴፊሻል ኢንሲሚኔሽን ያረገዙ እና የሚወልዶቸው ጥጆች እስከ 85 በመቶ ፆታቸው ሴት የሚሆኑ ከምርታማ የዘር ግንድ የተመዘዘ ዘር ያላቸው እና ደማቸው እስከ 90% ሆልስታይን ፍሬሲያን የሆኑ ክበድ የሆላንድ ጊደሮችን እያቀረብን ነው።

ይደውሉልን +251913323845
@Agrilancer

The AgriLancer

04 Nov, 07:02


⚡️ኢመርሳን የሳር ማጨጃ

📌ብረት ለበስ
📌ከቱርክ የገባ
📌የሳር ደን በጥቂት ሰዓታት ውስጥ ሜዳ የሚያደርግ

ዋጋ 354,375 birr ቫትን ጨምሮ

Contact number+251913323845
Email [email protected]

@AgriLancer

The AgriLancer

02 Nov, 07:48


⚡️አውቶማቲክ የወተት ማለቢያ ማሽን

ይህ ማሽን በተለያየ መጠን የቀረበ ሲሆን ከብዙ በጥቂቱ ከሚሰጣቸው ጥቅሞች

1. የሰራተኛ ሃይል በፋርም ውስጥ ይቀንሳል
2. ከብቶችን የማለብ ፍጥነት በዕጥፍ ይጨምራል
3. ወተት ከዕጅ ንክኪ ነፃ ስለሚሆን ጥራቱ ይጨምራል
4. የማለቢያው ጫፍ ላይ ለስላሳ ጎማዎች ስላሉት ከዕጅ ይልቅ ለላሞቹ ምቾት ይሰጣቸዋል


📌በአንድ ጊዜ 4 ላም የሚያልበው በ 30 ሊትር ቢዶኒ 205,537 ብር
📌በአንድ ጊዜ 4 ላም የሚያልበው በ 40 ሊትር ቢዶኒ 262,237 ብር

Made in Turkey
   በሲንግልፊዝ የሚሰራ

👉 ሂሳብ ቫትን ያካተተ ነው።

ይደውሉ +251913323845

@AgriLancer

The AgriLancer

02 Nov, 06:52


⚡️ፖች ኮኮክ

📌የፊታችን ማክሰኞ ወደ አዲስ አበባ እንወርዳለን

በአነስተኛ ቦታ እና በጓሮ የሚደረግ የከተማ ግብርናን ለማበረታታት በበሽታ የመከላከል አቅሙ: በዕንቁላል አጣጣል እና በስጋ ይዞታ ተመራጭ የሆነውን የፖች ኮኮክ የዶሮ ዝርያ  አዲስ አበባ ላሉ ደንበኞች ለማስረከብ ትዕዛዝ መቀበል ጀምረናል::

እንዲሁም ከነፆ የሎጅስቲክ አገልግሎት ጋር የምናቀርብ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን።

አገልግሎቱን የምናቀርበው ወንድ እና ሴት በማመጣጠን ሲሆን ደንበኞች ከወዲሁ ቀደም ብለው እንዲያዙን በአክብሮት እንገልፃለን።


Contact number+251913323845
Email [email protected]

@AgriLancer

The AgriLancer

01 Nov, 14:22


⚡️የእንስሳት ሳይንስ ላይ ፍቅር ያላቸው እና ቁርጠኛ ለሆኑ የስራ ፈጣሪዎች ብቻ።

የሃቸሪ ስራ ይጀምሩ: ሙያዊ ክትትል እና ለስራው የሚያስፈልገውን ግብአቶች አብረውን ለሚሰሩ እናቀርባለን።

+251913323845

@AgriLancer

The AgriLancer

01 Nov, 06:25


⚡️የዶሮ ኬጅ

ሙሉ ለሙሉ ብረት ስሪት የሆነ እና በተለያየ መጠን የቀረበ።

📌እንቁላል የሚያንሸራትት
📌 ለማፅዳት ቀላል የሆነ
📌ለዘመናት የሚቆይ
📌መመገቢያ እና መጠጫ የተገጠመለት
📌በቅድመ ትዕዛዝ


ዋጋ በዶሮ ቁጥር

ባለ 5 -  8,000 ብር
ባለ10 - 14,500 ብር
ባለ15 - 22,000 ብር
ባለ 20 - 25,000 ብር
ባለ30 - 32,000 ብር
ባለ 60 -  45,000 ብር
ባለ160 - 70,000 ብር

🪡ኬጅ ለሚያዙን ደንበኞች የዲካልብ ዋይት የእንቁላል ቄቦችንም እያቀረብን ነው::

Contact number+251913323845
Email [email protected]

@AgriLancer

The AgriLancer

01 Nov, 06:22


⚡️የከተማ ግብርና ይጀምሩ

The AgriLancer

01 Nov, 06:22


⚡️የከተማ ግብርና ይጀምሩ

The AgriLancer

31 Oct, 07:42


⚡️የወተት ልማት በሞቃታማ ቦታዎች

ሙቀት በወተት ላሞች ላይ የመጨናነቅ ስሜት እንዲፈጠር ያደረጋል ይህም በምርታቸው ላይ ተፅዕኖ አለው።

ሞቃታማ በሆኑ ክልልሎች ወይንም የአየር ንብረት ወደ ሞቃታማ ወቅቶች በሚቀየርባቸው አካባቢዎች የከብቶችን ቤት ከአየር ንብረቱ ጋር አያይዞ ሙቀቱን ለመቀነስ በሚያስችል መልኩ ማስተካከል አስፈላጊ ሊሆን ይችላል።

በሰለጠነው አለም የከብት እርባታ ቤት ውስጥ ዘመናዊ የአየር መቆጣጠሪያ/ cooling system በመጠቀም እና በማቀዝቀዝ የከብቶቻቸውን ስሜት የአየር ንብረቱን ተከትለው ምርታቸውን እንዲሰጡ ያደርጋሉ።

ይህ ቴክኖሎጂ በሌለበት አፍሪካ ልክ እንደነ ኬኒያ ያሉ ሃገራቶች በከብት እርባታ የከብቶችን ተሰማሚ የአየር ንብረት ለመፍጠር በትንሽ እና በቀላሉ ቤታቸውን ክፍት በማድረግ ከፍተኛ የሆነ ምርትን ይሰበስባሉ።

በሞቃታማ ወቅቶችም ሆነ አገራቶች የሆልስታይን ከብቶችን ምርታማነት ለማስቀጠል በበቂ ሁኔታ አየር እንዲያገኙ ለማድረግ ክፍት ሼድ መጠቀም: የሚተኙበት መኝታ ከምቾቱ ባሻገር ተጨማሪ የቅዝቃዜ እፎይታን እንዲጨምርላቸው የሚያደርግ መኝታ መጠቀም እና ንፁ እና ተመጣጣኝ የሆነ ቅዝቃዜ ያለው ውሃ አቅርቦትን በዋነኝነት ሊሟላላቸው ያስፈልጋል።

@Agrilancer

The AgriLancer

30 Oct, 08:09


⚡️አሳ እርባታ

በምስራቅ አፍሪካ የአሳ እርባታ ስራ ለህዝብ ቁጥር መጨመር እና ለየተመጣጠነ የምግብ አቅርቦት ስጋት የመልስ ምት ስራ እየሆነ ነው።

የተልምዶ የአሳ ማጥመድ እና ለገበያ የማቅረብ ስራ ከመጠን ባለፈ እና አግባብነት በሌለው አሳ የማጥመድ ዘመቻ አቅሙን በከፍተኛ ሁኔታ አጥቷል።

በዘመናዊ የአሳ እርባታ ስራ ዘርፉ አሁን ወደሌላ ምዕራፍ እየተገባ ነው።

ልክ እንደ ዶሮ እና ከብት እርባታ ሰዎች ባላቸው ቦታ በሰው ሰራሽ ኩሬ እና ገንዳ ውስጥ በዓሳ እርባታ መሰማራት የሚችሉበት ሁኔታ ላይ ደርሰናል።

ይህም የተመጣጠነ የምግብ ዋስትናን የሚያረጋግጥ ሲሆን ሌላ ተጨማሪ የገቢ ምንጭ ይፈጥራል።

ይህ ስራ በሰፊ: በመካከለኛ እና በአነስተኛ እስኬል መሰራት ይችላል።

በቅርቡ ለስራው የሚያስፈልገውን ተጨማሪ መረጃዎችን ጨምሮ የአሳ ጫጩቶችን ማቅረብ እንጀምራለን።

@Agrilancer

The AgriLancer

29 Oct, 10:09


⚡️ፖች ኮኮክ

የከተማ ግብርና ይጀምሩ ፕሮጀክት 2017

የፊታችን አርብ የ50 ቀን ፑሌቶችን ይዘን አዲስ አበባ እንወርዳለን: ነፃ ዴሊቨሪ

ደውለው ይዘዙን +251913323845

@Agrilancer

The AgriLancer

29 Oct, 10:09


⚡️ፖችፎስትሩም ኮኮክ

@AgriLancer

The AgriLancer

29 Oct, 07:21


📌ላሚቷ በምትገፋበት ሰዓት በፍፁም ጥጃውን አትጎትት።

📌አንዳንዴ ጥጃው በሌላ የሰውነት ክፍሉ ሊመጣ ይችላል: ለምሳሌ በኋላ እግሩ: በጭንቅላቱ ወይንም ቀድሞ ጭራው ሊመጣ ይችላል: ይህ ሲሆነ ልምድ ከሌለህ በስተቀር ለመጎተት አትሞክር በአቅራቢያህ ያለ vet/ የዕንስሳት ዶክተር ጥራ።

📌ጥጃው ከተወለደ በኋላ ቀጣይ ማድረግ ያለብህ በ30 ሰከንድ ውስጥ እንዲተነፍስ ማድረግ ነው። አፍንጫው ላይ ያለውን አምኖቲክ ፍሉድ/Amniotic flood/ አውጣለት ወይንም ልክ እንደ የሰውልጅ በመዘቅዘቅ እንዲወጣለት ማድረግ።
እና ጆሮዎቹን በውሃ ማጠብ።

📌እናትና ልጅ አብረው መሆን አለባቸው: አንድታፀዳው እና እንድታጠባው የራሳቸው ጊዜ ስጣቸው ካልሆነ እንደተወለደ ጥጃው ከፊቷ ከራቀ እናትነቷን ልትክድ እና አላጠባም ልትል ትችላለች።

📌የሂወቱን ቀጣይነት ለመወሰን ጥጃው በተወለደ በሰዓታት ውስጥ የግድ መጥባት አለበት በውዴታም ሆነ በግዴታ

📌ከወለደች በኅላ ጉልበት ስለሚያንሳት ምግቧን ተከታትሎ መስጠት እናም ቢያንስ እስከ 10 ቀን መታለብ መጀመር የለባትም: ጥጃው ብቻ እንዲጠባ ማድረግ: መታለብ ከጀምረች በኋላም ቀስ በቀስ የአለባውን የሌትር መጠን እየጨመሩ መሄድ።


@AgriLancer

The AgriLancer

29 Oct, 07:21


⚡️ጊደር ስለማዋለድ

📌የመውለጃዋ ቀናቶች በደረሱ ሰዓት የጄል አይነት ፈሳሽ ከመራቢያ አካላቷ አካባቢ አይጠፋም: ጋቷም ይጨምራል።

📌 ልክ ምጧ ሲመጣ መጨናነቅ ትጀምራለች: ትቆማለች: ትተኛለች እነ ወዲያ ወዲህ ትላለች። በዚ ሰዓት ምጥ ላይ ያለችውን መርጦ ከመንጋው መነጠል አስፈላጊ ነው።

📌ጥጃው ከማህፀኗ ከመውጣቱ በፊት ቢጫ ፈሳሽ ታፈሳለች: ከዛም የጥጃው ሁለት እግሮች ቀድመው ይወጣሉ: ከዛም ፊቱ ይቀጥላል። እግሩ በሚወጣበት ሰዓት ቁልቁል ወደመሬት መንሸራተት አለበት ካልሆነና አየር ላይ ለሰዓታት ከቆየ ያኔ ቀስ እያረክ ወደ መሬት አቅጣጫ በጥንቃቄ በመሳብ ማገዝ ይኖርበሃል።

📌አንዳንዴ ያለማንም ዕርዳታ ልትወልድ ትችላለች አንዳንዴ እርዳታ ልትሻ ትችላለች።

📌እርዳታ ከመስጠትህ በፊት
መጀመሪያ ፍቃደኛ መሆኗን አረጋግጥ: እየተቆጣች ወይንም እየተረበሸች ከሆነ ምጧን የከፋ ታደርግባታለህ እና ጉልበቷን ታደክመወለህ: ስለዚህ የማባበል እና የማሻሸት ዘዴ ተጠቀም።

📌እጅህን እስከ ትከሻህ ድረስ መታጠብ እና የቅድመ ጥንቃቄ ግሎቭ ማጥለቅ ይኖርብሀል ከዛ ሳትፀየፍ ከልብህ ጥጃውን የማውጣት ስራን መጀመር ትችላለህ።

The AgriLancer

28 Oct, 09:11


⚡️ረሆደስ የ ሳር ዘር (ክሎሪስ ጋያና)

የከብቶች መኖ ዘር ባሎት ቦታ ይዝሩ/ ያብቅሉ:
ረሆደስ ከ4 እስከ 5 አመታት ድረስ እየታጨደ ለከብቶች መኖነት የሚያገለግል በኒውትሪሽን የበለፀገ የሳር ዘር ነው።

1 ኪሎ የሮድስ ዘር 1,000 ካሬ መሬት በዘር ይሸፍናል

አዘራር:- በመስመር የሚዘራ ሲሆን በጣም ጥቃቅን እና ስስ ፊሬ ስላለው ብዙ መቀበር የለበትም: ንፋስ ወይንም ውሃ እንዳይወስደው ያክል ተደርጉ በትንሹ አፈር ማልበስ። በተዘራ ከ 5 ቀን እስከ 7 ቀን ድረስ ይበቅላል ።

📬 ክፍል ሀገር ላላቹ በኤክስፕረስ ተቋማት እንልካለን

🪡የ1 ኪሎ ዘር ዋጋ 1,800 ብር

Contact number+251913323845
Email [email protected]

@AgriLancer

The AgriLancer

26 Oct, 06:46


⚡️ሆላንድ እርጉዝ ጊደሮች

📌ዘር - ሆላንድ
📌ደም -ከ 85 እስከ 90%
📌2 እና 4 ሸረፍ
📌እርግዝና - የ7 ወር, የ8 ወር እና 9 ወር የመጀመሪያ
📌ዕድሜ 2 ዓመት ከ 2 ወር
📌አማካይ ተጠባቂ ምርት 21 ሊትር በቀን
📌ብዛት 12

Contact number+251913323845
Email [email protected]

@AgriLancer

The AgriLancer

24 Oct, 06:44


⚡️ያደገው ኮርማ ፕች ኮኮክ - ውበቱ እንዴት ነው

📌ሙሉ ለሙሉ ያደገ ወንዱ የኮኮክ አውራ ዶሮ ውበቱ በጣም ያምራል: ቁጡ እና ሴቶቹን ከድመት/ ከውሻ እና ከሌሎች በራሪ አዳኝ አሞራዎች የመከላከል ተፈጥሮአዊ ባህሪ አለው። በስጋ ይዞታውም  ትልቅ ነው ከ 3 እስከ 4 ኪሎ ግራም ይመዝናል በመሆኑ ለስጋ ተፈላጊነት አለው።

@AgriLancer

The AgriLancer

24 Oct, 06:31


⚡️ቢዶኒ/ካውቤል የወተት ካን

●አልሙኒየም ስሪት
●ህንድ ሰራሽ

#ዋጋ
👉20 ሊትር በፕላስቲክ ክዳን 9,780 ብር
👉20 ሊትር በአሌሙኒየም ክዳን 10,276 ብር
👉30 ሊትር በአልሙኒየም ክዳን 17,896 ብር
👉40 ሊትር በ ፕላስቲክ ክዳን 19,695 ብር
👉50 ሊትር በአልሙኒየም ክዳን 26,152 ብር

📎ሁሉም ሂሳብ ቫትን ያካተተ ነው።

Contact number+251913323845
Email [email protected]

@AgriLancer

The AgriLancer

23 Oct, 06:59


⚡️አልፋአልፋ

The Queen of Forage/የመኖዎች ንግስት

📌ብዛት ለምትፈልጉ ተቋማት በኩንታል ደረጃ እናቀርባለን

+251913323845
@AgriLancer

The AgriLancer

22 Oct, 08:05


⚡️ፖች ኮኮክ

ነገ ረቡዕ የ50 ቀን ፑሌቶችን ይዘን አዲስ አበባ እንወርዳለን: ነፃ ዴሊቨሪ

ደውለው ይዘዙን +251913323845

@Agrilancer

The AgriLancer

21 Oct, 07:47


⚡️ትራፕ የዕንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ

⚔️የከብቶች እና የዶሮዎች

●የዶሮ መኖ ሚክሰር
●አገዳ መክተፊያ
●በጋዝ እና በኤሌክትሪክ የሚሰራ
●ቀዝቃዛ ሞተር ያለው የማይግል

📌ከብራዚል የገባ
📌Trf 80 በሰዓት ከ 6 ኩንታል
📌Trf 300 በሰዓት 12 ኩንታል የመስራት አቅም ያላቸው

#ዋጋ

👉ቲአርኤፍ 300 በ ኤሌክትሪክ የሚሰራ = 253,000 ብር
👉ቲአርኤፍ 80 በ ጋዝ የሚሰራ =229,900 ብር

🪡ሂሳብ ቫትን ያካትታል

ይደውሉ +251913323845
ኢሜል [email protected]

@AgriLancer

The AgriLancer

20 Oct, 13:09


⚡️የዶሮ ኬጅ

ከዚህ በፊት ከቀረበው በተሻለ መልኩ የጠነከረ ሙሉ ለሙሉ ብረት ስሪት የሆነ እና በተለያየ መጠን የቀረበ።

📌እንቁላል የሚያንሸራትት
📌 ለማፅዳት ቀላል የሆነ
📌ለዘመናት የሚቆይ
📌መመገቢያ እና መጠጫ የተገጠመለት
📌በቅድመ ትዕዛዝ


ዋጋ በዶሮ ቁጥር

ባለ 5 -  8,000 ብር
ባለ10 - 14,500 ብር
ባለ15 - 22,000 ብር
ባለ 20 - 25,000 ብር
ባለ30 - 32,000 ብር
ባለ 60 -  45,000 ብር
ባለ160 - 70,000 ብር

እንዲሁም ብዛት ላለው የኮሜርሻል እርባታ በእርሶ የቁጥር አቅም ፍላጎት እናስተናግዳለን።

Contact number+251913323845
Email [email protected]

@AgriLancer

The AgriLancer

19 Oct, 07:55


⚡️አዞላ

🪡ለሚጥሉ ዶሮዎች
🪡ለሚያድጉ የዶሮ ጫጬቶች

📌የአንድ ኪሎ ዋጋ 2,500 ብር

ይደውሉልን +251913323845
@AgriLancer

The AgriLancer

19 Oct, 07:32


⚡️አዞላ

አዞላ የውሃ ውስጥ አነሰተኛ ቅጠል ያለው እፅዋት ሲሆን ለዶሮዎች እንደ ተስማሚ ተጨማሪ ምግብነት ያገለግላል።

ዕፅዋቱ በፕሮቲን የበለፀገ ሲሆን ካልሺየም; ፖታሽየም እና ሌሎች 5 አይነት ለጤናቸው ተስማሚ የሆኑ ንጥረ ነገሮችን ይዞል።

አዞላ ለዶሮ እና ለሌሎች እንስሳት መኖ ሆኖ የሚበቅል የውሃ ውስጥ ፈርን ዝርያ ነው። አዞላ እጅግ በጣም ጥሩ የፕሮቲን፣ የቪታሚኖች እና የማእድናት ምንጭ ሲሆን የዶሮዎችን እና ሌሎች የእንስሳትን በመመገብ  መኖ እጥረትን መፍታት ይችላል።                                                                             
ይህ እፅዋት በውሃ ውስጥ የሚበቅል ተንሳፋፊ ተክል ሲሆን በቀላሉ በኩሬዎች ወይም ማጠቢያ ቁሳቁስ ጉድጓድ ውስጥ ሊበቅል ይችላል. በትክክለኛው ሁኔታ በጥቂት ቀናት ውስጥ ባዮማስን በእጥፍ ሊያድግ የሚችል ተክል ነው። አዞላን በትኩስ ወይም በደረቀ መመገብ ይቻላል እና ከሌሎች የምግብ ንጥረ ነገሮች ጋር በመደባለቅ ለዶሮዎች የተመጣጠነ አመጋገብ መፍጠር ይቻላል።

አዞላ ለዶሮ መኖ ጠቃሚ የሆነ የፕሮቲን፣ የቫይታሚን እና የማእድናት ምንጭ በመሆን የዶሮ እርባታ ወጪን እና የመኖ ተፅእኖ ለመቀነስ ይረዳል።

@AgriLancer

10,459

subscribers

804

photos

145

videos