Zemenbet/ዘመን ስፖርት ቤቲንግ @zemen_bet Channel on Telegram

Zemenbet/ዘመን ስፖርት ቤቲንግ

@zemen_bet


Zemenbet/ዘመን ስፖርት ቤቲንግ (Amharic)

የZemenbet/ዘመን ስፖርት ቤቲንግ በቻናሎ ከሆነ ሶልም ሠይመም እንዲፈቱ ማድረግ ይቻላል። ይህ መታወቂያ ባለቤቱ አዳዲስ እና አካባቢ ለመነሻ እንዲሆን ጠየቅ እንዲያግዝም ነው። Zemenbet/ዘመን ስፖርት ቤቲንግ ለሁለት ልጅ ቀርበው እንዲወስዱ ይቻላል። በዚህ ስፖርት ቤቱ የቤቶች እና ሴቶችን መሸከም እና ለምናላሊ አማራጭ ስፖርት በሚባለው ጊዜ እንዲጠናቁ ነው።

Zemenbet/ዘመን ስፖርት ቤቲንግ

03 Dec, 08:35


ከዛሬ ጀምሮ የሚደረጉ የ14 ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች !.

@zemen_bet

Zemenbet/ዘመን ስፖርት ቤቲንግ

03 Dec, 06:44


የእያንዳንዱ ሊጎች የደረጃ ሰንጠረዥ ይህንን ይመስላል

@zemen_bet @zemen_bet @zemen_bet

Zemenbet/ዘመን ስፖርት ቤቲንግ

03 Dec, 06:33


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

04:30 | ኢፕስዊች ታውን ከ ክሪስቲያል ፓላስ
05:15 | ሌስተር ሲቲ ከ ዌስተሀም ዩናይትድ

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | ድሬደዋ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና
01:00 | መቻል ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

03:00 | ማዮርካ ከ ባርሴሎና

@zemen_bet @zemen_bet @zemen_bet

Zemenbet/ዘመን ስፖርት ቤቲንግ

03 Dec, 05:31


የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የዚህ ሲዝን ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች !

@zemen_bet

Zemenbet/ዘመን ስፖርት ቤቲንግ

02 Dec, 06:26


📅 በዚች ቀን 2008 ክርስቲያኖ ሮናልዶ የመጀመሪያውን ባሎንዶር አሸንፏል። 🌕🐐

🥇 🇵🇹 ክርስቲያኖ ሮናልዶ
🥈 🇦🇷 ሊዮኔል ሜሲ
🥉 🇪🇸 ፈርናንዶ ቶሬስ

5 የባሎንዶር አሸናፊ ለመሆን በቅቷል። 🌕🌕🌕🌕🌕

@zemen_bet

Zemenbet/ዘመን ስፖርት ቤቲንግ

02 Dec, 06:13


ከ 13ተኛ ሳምንት ጨዋታዎች በኃላ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ ይህን ይመስላል

@zemen_bet

Zemenbet/ዘመን ስፖርት ቤቲንግ

02 Dec, 04:07


🚨 BREAKING!

ከስታዲየም ውጭ በተደረጉ ውድድሮች የ2024 የዓመቱ ምርጥ አትሌት ታምራት ቶላ በዓለም አትሌቲክስ ተመርጧል።

🇪🇹 እንኳን ደስ አለን!!! 🇪🇹

@zemen_bet

Zemenbet/ዘመን ስፖርት ቤቲንግ

02 Dec, 04:05


🚨 BREAKING!

የ2024 የዓመቱ በሴቶች ተተኪ ወጣት (Rising Star) በመሆን አትሌት ሲምቦ አለማየሁ በዓለም አትሌቲክስ ተመርጣለች።

🇪🇹 እንኳን ደስ አለን!!! 🇪🇹

@Zemen_bet

Zemenbet/ዘመን ስፖርት ቤቲንግ

02 Dec, 04:03


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

04:45 || ሮማ ከ አታላንታ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

05:00 || ሴቪያ ከ ኦሳሱና 

🇸🇦በሳውዲ ፕሮ ሊግ

03:00 || አል ናስር ከ አል ሳድ

@zemen_bet

Zemenbet/ዘመን ስፖርት ቤቲንግ

02 Dec, 03:58


🗣 ሩበን አሞሪም፡ “ጆሽዋ ዚርክዚ ጎል ሲያስቆጥር በማየቴ በጣም ደስተኛ ነኝ። ጥሩ ስራ ሰርቷል"

"ይህን ስሜት ካገኘን ለጎል መራብ ለአንዳንድ ተጫዋቾች ሁሉም ነገር ነው።"

@zemen_bet

Zemenbet/ዘመን ስፖርት ቤቲንግ

02 Dec, 03:57


ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት !

🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ወላይታ ድቻ 1-1 ሀዋስ ከተማ ስዑል ሽሬ 0-1 ሀዲያ ሆሳዕና

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ቼልሲ 3-0 አስቶን ቪላ
ማንቸስተር ዩናይትድ 4-0 ኤቨርተን
ቶተንሀም ሆትስፐር 1-1 ፉልሀም
ሊቨርፑል 2-0 ማንቸስተር ሲቲ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

ቪያሪያል 2-2 ጅሮና
ሪያል ማድሪድ 2-0 ጌታፈ
ራዮ ቫልካኖ 1-2 አትሌቲክ ቢልባዎ
ሪያል ሶሴዳድ 2-0 ሪያል ቤቲስ

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

ዩድንዜ 0-2 ጄኖዋ
ፓርማ 3-1 ላዚዮ
ቶሪኖ 0-1 ናፖሊ
ፊዮረንትና vs ኢንተር ሚላን (postponed)
ሊቼ 1-1 ጁቬንቱስ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

ሜንዝ 2-0 ሆፈናየም
ሀይደናየም 0-4 ፍራንክፈርት

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

ሞንፔሌ 2-2 ሊል
ሌ ሀቬር 0-1 አንገርስ
ሊዮን 4-1 ኒስ
ቶሉስ 2-0 አክዙሬ
ማርሴ 2-1 ሞናኮ

@zemen_bet