FERES ፈረስ @feresapps Channel on Telegram

FERES ፈረስ

@feresapps

FERES ፈረስ (Amharic)

ፈረስ (FERES) ከመሸጋገር እስከ መጀመሪያ ድረስ ያሉ ፊልም እና ሪሮ ቪዲዮ ከአንድ የፊልም ስፖርት የለውጥ ውስጥ ላይ የተጠበቀ ማህበረሰብ ነው። በተግባርነት የተለያዩ ከፊልም እና ቪዲዮዎች ከሚከብርበት የሚበጀም ማህበረሰብን እናረጋግጧለን። በአንድ ጊዜ በአሁኑ ጊዜ ላይ ያሉ ፊልሞች ላይ በእናቶች መካከል አና በእያንዳንዱ አስቦ በማገናኘት ለማወቅ እና ለማጫናድ ማህበረሰብን እንዴት እንደሚ ይሆናል እና ወይም ስለ ምን ከምንም አስረካዎች ጋር ከዚህ ሊገኝ ይገባል። FERES ፈረስ በተለይም ወደ ይሁዳንና ታዋቂ ወያኔዎች እና ልዩ ትግስት የተለዩ አዳነኝንበማስተማርም ይህን መረጃ ብቻ አስባውቀን እና ለመግበም አልቻልን።

FERES ፈረስ

16 Feb, 12:18

❤️ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው

💰የእርስዎ ድጋፍ 303, 780 ደረሰ👏👏

❇️ ስለመልካምነትዎ ከልብ እናመሰግናለን በእናንተ ድጋፍ 303, 780.00 ደርሰናል እንደምታወቀው ፈረስ ከሚሰጠው ትራንስፖርት ጎን ለጎን ማህበራዊ ኃላፊነቱን በመወጣት ለተለያዩ በጎ አድራጎት ተቋማትና ግለሰቦች የሚያበረክትበት አራተኛ ዙር የፈረስ ማይልስ  ልገሳ ፕሮግራም ተቃርቧል በፈረስ በመጓዝ ከሰበሰቡት የፈረስ ማይልስ የኢትዮጵያ ካንሰር አሶሴሽን በጎ አድራጎት ድርጅት ይደግፉ🙏

📲 የፈረስ መተግበሪያን አውርደው ይጠቀሙ

👉 http://onelink.to/jzr2aq

#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው💚
#ፈረስ_ያደርሳል🐎💯

FERES ፈረስ

16 Feb, 05:23

🚗☀️ መልካም የዕረፍት ቀን !!

📌 ባሉበት ሁሉ አለን ሁሌም በአቅራቢያዎት!

📲 የፈረስ መተግበሪያን አውርደው ይጠቀሙ!
👉http://onelink.to/jzr2aq

#ፈረስ_ያደርሳል!🐎
#ፈረስ_ይለያል!💯

FERES ፈረስ

15 Feb, 09:58

#ይገምቱ_ይሸለሙ!!🎊

⚽️ ማንቸስተር ዩናይትድ 🆚 ቶተንሃም ሆትስፐር ጨዋታ ማን ያሸንፋል?

🎁 የሚደግፉትን የእግር ኳስ ክለብ ማልያ ይሸለሙ!!

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎

FERES ፈረስ

15 Feb, 04:54

📲 እርሶ የእጅ ስልክዎን ከያዙ፣ እኛ ባሉበት ሁሉ አለን!

🚗💨 የእጅ ስልክዎ ያህል ቅርብ ነን እርስዎ ብቻ መጓዝ ሲፈልጉ 6090 ወይም በመተግበሪያው በመጠቀም ፈረስን ይዘዙ!

📍ፈረስ ሁሌም በአቅራቢያዎት አለ !

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎

FERES ፈረስ

14 Feb, 04:35

ስለመልካምነትዎ ከልብ እናመሰግናለን!

የኢትዮጵያ ካንሰር አሶስየሽን (ኢካአ) በኢትዮጵያ በካንሰር ምክንያት የሚከሰተውን የበርካታ ሰዎች ስቃይ እና ሞት ለመቀነስና ለመከላከል የተቋቋመ የበጎ አድራጎት ድርጅት ነው።

ከሚሰጡት የእርዳታ አገልግሎቶች መካከል የምግብና የመኝታ እንዲሁም ህክምናቸውን ወደሚከታተሉበት ቦታ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት ይገኙበታል።

በፈረስ በመጓዝ ከሰበሰቡት የፈረስ ማይልስ የኢትዮጵያ ካንሰር አሶሴሽን በጎ አድራጎት ድርጅት ይደግፉ🙏

📲 የፈረስ መተግበሪያን አውርደው ይጠቀሙ

👉 http://onelink.to/jzr2aq

#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው💚
#ፈረስ_ያደርሳል🐎💯

FERES ፈረስ

13 Feb, 09:25

🌍 Welcome to the vibrant hub of Africa!

🚖 Here for the African Union meeting? Get around easily with Feres!

🛎 Fast taxi access at top hotels
📍 Safe & affordable
🎁 Get 5% back on every trip!

📲 Download now! 👉 http://onelink.to/jzr2aq

#AfricanUnion #WelcomeToAddis #FeresApp #TravelEasier #Ethiopia

FERES ፈረስ

12 Feb, 13:41

🎒🔐ሁሌም ከመውረድዎ በፊት እቃ አለመርሳትዎን ያረጋግጣሉ?

🚗 ቅድመ ጥንቃቄ ያርጉ ካጋጠመዎት ወዲያውኑ ወደ ፈረስ የጥሪ ማዕከል 6090 በመደወል ያሳውቁ::

ፈረስ የብልሆች ምርጫ!

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል!🐎

FERES ፈረስ

12 Feb, 09:13

🎊 ከፈረስ ጋር መስራት ያሸልማል!🎊

🎁 ሽልማቱ ቀጥሏል 50 የፈረስ አሽከርካሪዎች በየሳምንቱ ሰኞ 5,000 ብር እየተሸለሙ ነው!

🚘 እርስዎስ ምን ይጠብቃሉ? ለመሸለም ከእርስዎ የሚጠበቀው ከሰኞ እስከ እሁድ በአነስተኛ የካንስሌሽን መጠን መጠን የፈረስ መተግበርያን በመጠቀም የሚያስጀምሯቸውን ጉዞዎች ጨምሮ በርካታ ጉዞዎችን በስኬት ማጠናቀቅ።

መርጠውን ከእኛ ጋር አብረው ስለሚሰሩ ከልብ እናመሰግናለን 🙏
                                                         
#ፈረስ_ይለያል💯💯             
#ፈረስ_ያደርሳል !🐎🐎🐎

FERES ፈረስ

12 Feb, 07:35

🚙 We always serve you professionally!

🌟 Your comfort and safety are our top priorities.

#Book_your_trip_with_Feres_everyday !

📲 Get Feres. Download now!

👉 http://onelink.to/jzr2aq

#GoWithUs #ProfessionalService #Feres #Miles #Safety #care

FERES ፈረስ

12 Feb, 05:09

❤️ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው!

ስለመልካምነትዎ ከልብ እናመሰግናለን 863,979.00 ብር በላይ በናንተ ቅን እና መልካም ቤተሰቦች ለሜቄዶኒያ ድጋፍ መሰብሰብ ችለናል።

እርስዎም እንዲሁም ቤተሰብዎ በቀላሉ የፈረስ ማይልስዎን በመለገስ አረጋዊያኑንና የአእምሮ ህሙማኑን ይደግፉ🙏

📲 የፈረስ መተግበሪያን አውርደው ይጠቀሙ!

👉 http://onelink.to/jzr2aq

#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው💚
#ፈረስ_ያደርሳል🐎💯

FERES ፈረስ

11 Feb, 04:53

🎊 ከፈረስ ጋር መስራት ያሸልማል!🎊

🎁 ሽልማቱ ቀጥሏል 50 የፈረስ አሽከርካሪዎች በየሳምንቱ ሰኞ 5,000 ብር እየተሸለሙ ነው!

🚘 እርስዎስ ምን ይጠብቃሉ? ለመሸለም ከእርስዎ የሚጠበቀው ከሰኞ እስከ እሁድ ከ15% ባነሰ የካንስሌሽን መጠን የፈረስ መተግበርያን በመጠቀም የሚያስጀምሯቸውን ጉዞዎች ጨምሮ በርካታ ጉዞዎችን በስኬት ማጠናቀቅ።

መርጠውን ከእኛ ጋር አብረው ስለሚሰሩ ከልብ እናመሰግናለን 🙏
                                                         
#ፈረስ_ይለያል💯💯             
#ፈረስ_ያደርሳል !🐎🐎🐎

FERES ፈረስ

11 Feb, 04:50

10 Feb, 16:47

🌃 ቢመሽም ፈረስ አለ!

ስለ ሰዓቱ አይጨነቁ ሁሌም 24/7 የሚያገኙት ፈረስ ለደህንነትዎ ሳይሰጉ በምቾት ወደ ፈለጉበት ያደርሱታል።

🚘 በቀን ሆነ በ ማታ በማንኛውም ጊዜ ፈረስን ምርጫው ያርጉ!

#ፈረስ_ይለያል 💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎

FERES ፈረስ

08 Feb, 09:41

🎊ይመልሱ ይሸለሙ!!

🎁ለመሸለም ላይክ እና ሼር እንዲሁም ፎሎ ማድረግዎትን እንዳይረሱ!

👉 https://www.tiktok.com/@feresapps?_t=ZM-8tjzDagkC5l&_r=1

#Saturdaychallenge #Feres #APP #call6090 #Best #nearby #ETHIOPIA

FERES ፈረስ

08 Feb, 04:46

🚘💫 Happy weekend!

📲Download now and stay safe with Feres!

👉 http://onelink.to/jzr2aq

#Safety_First_with_Feres.

#Feres #APP #fast #taxi #safety #Best #nearby #ADDISABABA #ETHIOPIA

FERES ፈረስ

07 Feb, 07:35

💼 የፈረስ ኮርፖሬት ተጠቃሚ ነዎት?

🚗 በፈረስ ኮርፖሬት እንግልት የለም!

በፈለጉት ጊዜና ቦታ በምቾት ካሰቡበት ለመድረስ ዘመናዊ እና ለአጠቃቀም ቀላል የሆነውን የፈረስ ኮርፖሬት አገልግሎት ለድርጅትዎ ይጠቀሙ!

ዛሬውኑ ይመዝገቡ! 🤝💯

👇https://www.tiktok.com/@feresapps/video/7395573884940127493

#Feres #APP #Fast #Taxi #FERES #FERESCORPORATE #FERESMILES

FERES ፈረስ

06 Feb, 11:06

🚗💨 ጉዞዎን ከፈረስ  ጋር ያርጉ ጉርሻ ያግኙ!!

🎁ፈረስን ሲመርጡ ከምቾት እና ፍጥነት በተጨማሪ በመተግበሪያ ሲያዙ በእያንዳንዱ ጉዞ 5️⃣% ጉርሻ ያገኛሉ።

📲አሁኑኑ መተግበሪያውን በማውረድ በፈረስ ይሂዱ ይሸለሙ!!

👉 http://onelink.to/jzr2aq

#Feres #APP #Fast #Taxi #FERES #FERESMILES #nearby #addisababa #ETHIOPIA

FERES ፈረስ

06 Feb, 04:56

🚗 ወዴት መሄድ ይፈልጋሉ?

  📌 በአራቱም አቅጣጫ በሁሉም ሰፈር፣ ፈረስ ሁሌም በአቅራቢያዎት አለ!!

እርስዎ ብቻ መጓዝ ሲፈልጉ 6090 ወይም በመተግበሪያው በመጠቀም ፈረስን ይዘዙ!

#ቅርብ_እንደ_ወዳጅ
#ፈረስ_ያደርሳል 💯

FERES ፈረስ

05 Feb, 07:29

🎁 ሁሌም ከፈረስ ጋር ጠንክረው በመስራት ይሸለሙ!!

🎉 እንኳን ደስ አላችሁ 50 የፈረስ አሽከርካሪዎች 5,000 ብር ተሸለሙ!

📲 ፈረስ በአዲሱ ገፅታ በየሳምንቱ ከሰኞ እስከ እሁድ በአነስተኛ የካንስሌሽን መጠን የፈረስ መተግበርያን በመጠቀም የሚያስጀምሯቸውን ጉዞዎች ጨምሮ በርካታ ጉዞዎችን በስኬት ላጠናቀቁ አሽከርካሪዎች 5,000 ብር ሽልማት አበርክቷል።

ዕለት ተዕለት ስለምታሳዩት የላቀ የደንበኛ አገልግሎታችሁ እንዲሁም ለመልካም ስነምግባራችሁ ከልብ እናመግናለን!

መርጠውን ከእኛ ጋር አብረው ስለሚሰሩ ከልብ እናመሰግናለን 🙏
                                                         
#ፈረስ_ይለያል💯💯             
#ፈረስ_ያደርሳል !🐎🐎🐎

FERES ፈረስ

05 Feb, 04:46

🚖 Choose the perfect way to move!

Economy – Always Ready 🚗
Minivan – Family Time 🚐
Minibus – Group Trip 🚌
Classic – Luxury Drive 🚘

📲 Download the app and Move smarter with Feres

👉http://onelink.to/jzr2aq

#Feres #APP #fast #taxi #Best #nearby #ETHIOPIA

FERES ፈረስ

04 Feb, 04:53

🎁 ሁሌም ከፈረስ ጋር ጠንክረው በመስራት ይሸለሙ!!

🎉 እንኳን ደስ አላችሁ 50 የፈረስ አሽከርካሪዎች 5,000 ብር ተሸለሙ!

📲 ፈረስ በአዲሱ ገፅታ በየሳምንቱ ከሰኞ እስከ እሁድ በአነስተኛ የካንስሌሽን መጠን የፈረስ መተግበርያን በመጠቀም የሚያስጀምሯቸውን ጉዞዎች ጨምሮ በርካታ ጉዞዎችን በስኬት ላጠናቀቁ አሽከርካሪዎች 5,000 ብር ሽልማት አበርክቷል።

ዕለት ተዕለት ስለምታሳዩት የላቀ የደንበኛ አገልግሎታችሁ እንዲሁም ለመልካም ስነምግባራችሁ ከልብ እናመግናለን!

መርጠውን ከእኛ ጋር አብረው ስለሚሰሩ ከልብ እናመሰግናለን 🙏
                                                         
#ፈረስ_ይለያል💯💯             
#ፈረስ_ያደርሳል !🐎🐎🐎

FERES ፈረስ

03 Feb, 10:52

❤️ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው

💰የእርስዎ ድጋፍ 202,969 ደረሰ👏👏

❇️ ስለመልካምነትዎ ከልብ እናመሰግናለን በእናንተ ድጋፍ 202,969.00 ደርሰናል እንደምታወቀው ፈረስ ከሚሰጠው ትራንስፖርት ጎን ለጎን ማህበራዊ ኃላፊነቱን በመወጣት ለተለያዩ በጎ አድራጎት ተቋማትና ግለሰቦች የሚያበረክትበት አራተኛ ዙር የፈረስ ማይልስ  ልገሳ ፕሮግራም ተቃርቧል በፈረስ በመጓዝ ከሰበሰቡት የፈረስ ማይልስ ስለእናት የበጎ አድራጎት ድርጅት ድርጅት ይደግፉ🙏

📲 የፈረስ መተግበሪያን አውርደው ይጠቀሙ

👉 http://onelink.to/jzr2aq

#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው💚
#ፈረስ_ያደርሳል🐎💯

FERES ፈረስ

03 Feb, 04:52

💡ትልቅ ነገር ማድረግ ካልቻልክ ትንሽ ነገር በትልቅ ጥራት አድርግ!

📆 መልካም የስራ ሳምንት ይሁንልዎ!

#መልካም_ሰኞ
#ፈረስ_ያደርሳል 💯

FERES ፈረስ

02 Feb, 05:22

🚗 Get where you need to go quickly and easily with our reliable app. Book today!

📲 Download the app now and enjoy seamless service at your fingertips!

👉 http://onelink.to/jzr2aq

#Feresapp #feresmiles #taxi #cab #nearby #addisababa #ETHIOPIA

FERES ፈረስ

01 Feb, 16:00

🚗🌃 ምሽትዎን በፈረስ ያደምቁ!

🤔ዕረፍትዎን የት ያሳልፋሉ?

ሁሌም 24/7 ቀልጣፋና ፈጣን አገልግሎት ለመስጠት ዝግጁ ነው፡፡

#Feres #APP #feresmiles #taxi #nearby #addisababa #ETHIOPIA

FERES ፈረስ

01 Feb, 04:49

🚗💨☀️ቅዳሜን በፈረስ ፈልሰስ!

📍ዛሬ ወደየት ነዎት? እርሶዎ ይወስኑ ቀልጣፋ እና ምቹ እንዲሁም ሁሌም በአቅራቢያዎት ያለው ፈረስ በፍጥነት ያደርሳችዋል!

#ፈረስ_ያደርሳል!🐎
#ፈረስ_ይለያል!💯

FERES ፈረስ

31 Jan, 14:45

#ጉዞዬን_በፈረስ

📌በፈለጉት ጊዜና ቦታ ፣ በወደዱትን አማራጭ በምቾት ካሰቡበት ለመድረስ ሁሌም በአቅራቢያዎት ያለውን ፈረስ ምርጫዎ ያድርጉ!!

🚗 ፈረስን በመጠቀም ጊዜዎትን ይቆጥቡ!

📲 http://onelink.to/jzr2aq

#Feres #APP #feresmiles #taxi #cab #nearby #call6090 #addisababa #ETHIOPIA

FERES ፈረስ

31 Jan, 09:43

የፈረስ  ቻሌንጅ አሸናፊ🎊

🚗💨 ነጻ የፈረስ ጉዞ ተሽላሚ በተመሳሳይ ቻሌንጅ እንገናኝ!

📲ፎሎው ላይክ ሼር በማድረግ ይወዳጁ የፈረስ ቤተሰብ ይሁኑ!!

👉https://t.me/feresapps

#ፈረስ_ይለያል 💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎

FERES ፈረስ

30 Jan, 10:39

⚠️ ለደህንነታቸው የሚጠነቀቁ ሁሌም ጉዞዋቸውን በፈረስ ያስጀምራሉ!

🚗 "በፈረስ አስጀምርልኝ" በማለት ሁሌም በአቅራቢያዎት ባለው  ፈረስ  ጊዜዎን ሳያባክኑ በምቾት ይጓዙ።

🌟ሁሌም በፈረስ ሲጓዙ ስለ ፈረሰኛዉ በቂ መረጃ ስላልዎት ደህንነቶ የተጠበቀ ነዉ።

#Feres #APP #fast #taxi #call6090 #Best #nearby #ETHIOPIA

FERES ፈረስ

30 Jan, 04:47

❤️ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው

💰የእርስዎ ድጋፍ 303, 780 ደረሰ👏👏

❇️ ስለመልካምነትዎ ከልብ እናመሰግናለን በእናንተ ድጋፍ 303, 780.00 ደርሰናል እንደምታወቀው ፈረስ ከሚሰጠው ትራንስፖርት ጎን ለጎን ማህበራዊ ኃላፊነቱን በመወጣት ለተለያዩ በጎ አድራጎት ተቋማትና ግለሰቦች የሚያበረክትበት አራተኛ ዙር የፈረስ ማይልስ  ልገሳ ፕሮግራም ተቃርቧል በፈረስ በመጓዝ ከሰበሰቡት የፈረስ ማይልስ የኢትዮጵያ ካንሰር አሶሴሽን በጎ አድራጎት ድርጅት ይደግፉ🙏

📲 የፈረስ መተግበሪያን አውርደው ይጠቀሙ

👉 http://onelink.to/jzr2aq

#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው💚
#ፈረስ_ያደርሳል🐎💯

FERES ፈረስ

29 Jan, 04:50

❤️ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው

💰የእርስዎ ድጋፍ 739,757 ደረሰ👏👏

❇️ ስለመልካምነትዎ ከልብ እናመሰግናለን በእናንተ ድጋፍ 739,757 ደርሰናል እንደምታወቀው ፈረስ ከሚሰጠው ትራንስፖርት ጎን ለጎን ማህበራዊ ኃላፊነቱን በመወጣት ለተለያዩ በጎ አድራጎት ተቋማትና ግለሰቦች የሚያበረክትበት አራተኛ ዙር የፈረስ ማይልስ  ልገሳ ፕሮግራም ተቃርቧል በፈረስ በመጓዝ ከሰበሰቡት የፈረስ ማይልስ ለሜቄዶኒያ በመለገስ አረጋዊያኑንና የአእምሮ ህሙማኑን ይደግፉ🙏

📲 የፈረስ መተግበሪያን አውርደው ይጠቀሙ

👉 http://onelink.to/jzr2aq

#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው💚
#ፈረስ_ያደርሳል🐎💯

FERES ፈረስ

28 Jan, 04:36

የፈረስ ኮርፖሬት ይዞ ማርፈድ የለም !

🚗💨 ለድርጅትዎ ልዩ አማራጭ በሆነው በፈረስ ኮርፖሬት ስራዎን ያቅልሉ አስተማማኝ ፤ ዘመናዊ እና ለአጠቃቀም ቀላል አገልግሎት ለድርጅትዎት ይጠቀሙ!

ዛሬውኑ ይመዝገቡ! 🤝💯

#Feres #APP #Fast #Taxi #FERES #FERESCORPORATE #FERESMILES

FERES ፈረስ

27 Jan, 04:06

📆 መልካም የስራ ሳምንት ይሁንልዎ!

#መልካም_ሰኞ
#ፈረስ_ያደርሳል 💯

FERES ፈረስ

26 Jan, 06:21

🚘Before you travel, double-check that your trip starts with Feres. For any issues, call our 24/7 support at 6090!

#FeresApp #TravelSafe #Ethiopia #StaySecure #6090

FERES ፈረስ

25 Jan, 11:09

🎊ይመልሱ ይሸለሙ!!

🎁 ሸልማቱም ነጻ የፈረስ ጉዞ!

ለመመለስ ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ👇
https://www.instagram.com/feresapps

#Saturdaychallenge #Feres #APP #call6090 #Best #nearby #ETHIOPIA

FERES ፈረስ

25 Jan, 05:01

🚗☀️ ቅዳሜን ከ ፈረስ ጋር ፤ መልካም ቀን!

ቀንዎን በፈረስ ያደምቁ!

ሁሌም 24/7 ቀልጣፋና ፈጣን አገልግሎት ለመስጠት ዝግጁ ነው፡፡

📲 የፈረስ መተግበሪያን አውርደው ይጠቀሙ!
👉http://onelink.to/jzr2aq

#ፈረስ_ያደርሳል!🐎
#ፈረስ_ይለያል!💯

FERES ፈረስ

24 Jan, 15:59

📍የት ኖት? ወዴት መሄድ ይፈልጋሉ?

🚗 ሁሌም በአቅራቢያዎት ባለው ፈረስ በፍጥነት እና በምቾት ካሰቡበት ይድረሱ!

📲6090 ወይም በመተግበሪያው በመጠቀም ፈረስን ይዘዙ!

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎

FERES ፈረስ

24 Jan, 10:41

💬Prefer texting?

📲 Message your Feres driver directly in the app and share your location with ease.

🚘Try it on your next feres!

Download now
👉 http://onelink.to/jzr2aq

#Feresapp #feresmiles #taxi #cab #nearby #addisababa #ETHIOPIA

FERES ፈረስ

23 Jan, 11:18

🎉 1.8 ሚሊዮን ብር ደርሰ!

❤️ ስለመልካምነትዎ ከልብ እናመሰግናለን በናንተ ቅን እና መልካም ቤተሰቦች ድጋፍ ከ 1.8 ሚሊዮን ብር በላይ ለተለያዩ የበጎ አድራጎት ድርጅት መሰብሰብ ችለናል።

💰በፈረስ በመጓዝ ከሰበሰቡት የፈረስ ማይልስ ለመረጡት የበጎ አድራጎት ድርጅት የበኩሎን አስተዋጽኦ እንዲያደርጉ በአክበሮትና በትህትና እንጠይቃለን።

📲 የፈረስ መተግበሪያን አውርደው ይጠቀሙ

👉 http://onelink.to/jzr2aq

#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው💚
#ፈረስ_ያደርሳል🐎💯

FERES ፈረስ

23 Jan, 05:06

🚗 በእያንዳንዱ ጉዞ 5️⃣% ተመላሽ ያግኙ!!

🎁ፈረስን ሲመርጡ ከምቾት እና ፍጥነት በተጨማሪ በመተግበሪያ ሲያዙ በእያንዳንዱ ጉዞ 5️⃣% ተመላሽ ያገኛሉ።

📲አሁኑኑ መተግበሪያውን በማውረድ በፈረስ ይሂዱ ይሸለሙ!!

👉 http://onelink.to/jzr2aq

#Feres #APP #Fast #Taxi #FERES #FERESMILES #nearby #addisababa #ETHIOPIA

FERES ፈረስ

21 Jan, 15:53

🎊 ከፈረስ ጋር መስራት ያሸልማል!🎊

🎁 ሽልማቱ ቀጥሏል 50 የፈረስ አሽከርካሪዎች በየሳምንቱ ሰኞ 5,000 ብር እየተሸለሙ ነው!

🚘 እርስዎስ ምን ይጠብቃሉ? ለመሸለም ከእርስዎ የሚጠበቀው ከሰኞ እስከ እሁድ ከ15% ባነሰ የካንስሌሽን መጠን የፈረስ መተግበርያን በመጠቀም የሚያስጀምሯቸውን ጉዞዎች ጨምሮ በርካታ ጉዞዎችን በስኬት ማጠናቀቅ።

መርጠውን ከእኛ ጋር አብረው ስለሚሰሩ ከልብ እናመሰግናለን 🙏
                                                         
#ፈረስ_ይለያል💯💯             
#ፈረስ_ያደርሳል !🐎🐎🐎

FERES ፈረስ

11 Jan, 09:00

🎊ይገምቱ ይሸለሙ🎊

⚽️ አርሰናል vs ማንቸስተር ዩናይትድ የሚያረጉትን አጓጊ የFA Cup ጨዋታ ማን ያሸንፋል?

ለመመለስ ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ👇
https://www.instagram.com/feresapps

#FeresApp #feresmiles #ARSENAL
#ManchesterUnited #FACUP #WhoWillWin #PL

FERES ፈረስ

11 Jan, 05:00

🚘 ቀንዎን በፈረስ ያደምቁ!

እርስዎ ብቻ መጓዝ ሲፈልጉ 6090 ወይም በመተግበሪያው በመጠቀም ፈረስን ይዘዙ!

ሁሌም በአቅራቢያዎት ያለውን ፈረስ ምርጫዎ ያድርጉ!

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎

FERES ፈረስ

10 Jan, 09:03

Feres Corporate 24/7 on-demand service.

🚘 Always there for your business ready to assist whenever you need us.

💼 Register now for top-notch corporate solutions!

#FERES #TAXI #FERESCORPORATE #SAFE #Ethiopian

FERES ፈረስ

09 Jan, 15:10

☎️ መልካም መስተንግዶ፣ ፈጣን አገልግሎት!

🚘 በፈጣንና መልካም መስተንግዶ ሆሌም በትህትና ወደ ሚስተናገዱበት 6090 ይደውሉ!

አገልግሎታችን ለእናንተ ያለንን ክብር ማሳያ ነው ሁሌም በአክብሮትና በትህትና ስናስተናግዳቹ ደስ ይለናል፡፡🙏

ይደውሉ! በትህትና ይሰተናገዱ!

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎

FERES ፈረስ

09 Jan, 04:49

🚗 በዝናብ ፣ በማታ፣ በቀን …. ሁሌም በፈረስ!

📲 በምቾት ደህንነትዎ ተጠብቆ ቀልጣፋና ፈጣን አገልግሎት የሚያገኙበት ብቸኛ አስተማማኝ አማራጭ።

ፈረስ የብልሆች ምርጫ!!

#ፈረስ_ያደርሳል!🐎
#ፈረስ_ይለያል!💯

FERES ፈረስ

08 Jan, 13:45

#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው💚

ሁሌም ለምትሰጡን ድጋፍ፤ እንዲሁም ፈረስን ምርጫዎ ስላደረጉ ከልብ እናመሰግናለን!

#ፈረስ_የእናንተ_ነው💚

መልካም በዓል

#ፈረስ_ይለያል💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል !🐎🐎

FERES ፈረስ

08 Jan, 05:05

⚠️ ለደህንነታቸው የሚጠነቀቁ ሁሌም ጉዞዋቸውን በፈረስ ያስጀምራሉ!

🚗 "በፈረስ አስጀምርልኝ" በማለት ሁሌም በአቅራቢያዎት ባለው  ፈረስ  ጊዜዎን ሳያባክኑ በምቾት ይጓዙ።

መልካም በዓል

#ፈረስ_ይለያል 💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎

FERES ፈረስ

07 Jan, 09:23

#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው💚 🌼

ፈረስ በዓልን በማስመልከት በተለያዩ የአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ በመዘዋወር ለበርካታ ለፈረስ ደንበኞች የመልካም ምኞት ስጦታዎችን አበርክቷል።

ሁሌም ለምትሰጡን ድጋፍ፤ እንዲሁም ፈረስን ምርጫዎ ስላደረጉ ከልብ እናመሰግናለን!

#ፈረስ_የእናንተ_ነው💚

መልካም በዓል

#ፈረስ_ይለያል💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል !🐎🐎

FERES ፈረስ

07 Jan, 09:22

07 Jan, 05:50

መልካም በዓል

🚘 ፈረስ በአጋጣሚ ሳይሆን በምክንያት የሚመርጡት ታማኝ አገልጋይዎት ነው!

#ፈረስ_ይለያል 💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎

FERES ፈረስ

06 Jan, 16:13

🎁 ፈረስ_ይሸልማል!🎊

🎉 እንኳን ደስ አላችሁ 50 የፈረስ አሽከርካሪዎች 5,000 ብር ተሸለሙ!

📲 ፈረስ በየሳምንቱ ከሰኞ እስከ እሁድ ከ15% ባነሰ የካንስሌሽን መጠን የፈረስ መተግበርያን በመጠቀም የሚያስጀምሯቸውን ጉዞዎች ጨምሮ በርካታ ጉዞዎችን በስኬት ላጠናቀቁ አሽከርካሪዎች 5,000 ብር ሽልማት አበርክቷል።

መርጠውን ከእኛ ጋር አብረው ስለሚሰሩ ከልብ እናመሰግናለን 🙏

⚖️ እጅግ አነስተኛ የሆነ ኮሚሽን ከፍተኛ የስራ ፍሰት እንዲሁም ተጨማሪ ገቢ በፈረስ ብቻ።
                                                         
26 Dec, 05:02

🔔Stay updated with Feres!

📲 For the latest app updates, safety tips, and important info, make sure to check your Feres notifications.

Keep Up With Feres!

👉 http://onelink.to/jzr2aq

#FERES #APP #Notifications #taxi #addisababa #ETHIOPIA

FERES ፈረስ

25 Dec, 09:09

ፈረስን ይዞ ማርፈድ የለም!

🚘 ጊዜዎን ቆጥበው ምቾቶን ጠብቀው ካሰቡበት ይድረሱ!

📲በቀላሉ የፈረስ መተግበርያን በማውረድ ይጠቀሙ!

👉 http://onelink.to/jzr2aq

#Feres #APP #feresmiles #trip #taxi #nearby #addisababa #ETHIOPIA

FERES ፈረስ

24 Dec, 14:13

🎁 ሁሌም ከፈረስ ጋር ጠንክረው በመስራት ይሸለሙ!!

🎉 እንኳን ደስ አላችሁ 50 የፈረስ አሽከርካሪዎች 5,000 ብር ተሸለሙ!

📲 ፈረስ በአዲሱ ገፅታ በየሳምንቱ ከሰኞ እስከ እሁድ ከ15% ባነሰ የካንስሌሽን መጠን የፈረስ መተግበርያን በመጠቀም የሚያስጀምሯቸውን ጉዞዎች ጨምሮ በርካታ ጉዞዎችን በስኬት ላጠናቀቁ አሽከርካሪዎች 5,000 ብር ሽልማት አበርክቷል።

23 Dec, 15:39

23 Dec, 15:35

23 Dec, 15:34

06 Dec, 12:34

🚗 "በፈረስ አስጀምርልኝ" በማለት ሁሌም በአቅራቢያዎት ባለው  ፈረስ  ጊዜዎን ሳያባክኑ በምቾት ይጓዙ።

📲 ምቾት እና ተመጣጣኝ ዋጋ ከላቀ የደንበኛነት አገልግሎት ጋር የሚያገኙበት ብቸኛ አማራጭ!

ለደህንነትዎ ሁሌም በፈረስ ያስጀምሩ!

#ፈረስ_ይለያል 💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎

FERES ፈረስ

06 Dec, 04:58

📲A must-have app on your phone for nearby convenience and a safe travel experience.

🎁 Download Feres now and enjoy a rewarding journey!

👉http://onelink.to/jzr2aq

#Feres #APP #fast #taxi #Best #nearby #ETHIOPIA

FERES ፈረስ

05 Dec, 13:56

#ውድ_የፈረስ_ቤተሰቦች🐎🐎🐎

የፈረስ ቤተሰብ እና አሽከርካሪ የሆነው ቤተሰባችን ሰለሞን ካሳሁን/አሌክስ በሥራ ላይ ሆኖ በዘራፊዎች በደረሰበት ጉዳት ምክንያት ከሀገር ውጪ ሄዶ መታከም እንዳለበት በሀኪሞች ተነግሮታል።

ሁሉም የፈረስ ቤተሰቦችና ደግ ኢትዮጵያውያን በተለያዩ መልኩ ድጋፍ እያደረጉ ይገኛሉ። እርስዎም በቀላሉ የፈረስ ማይልስዎን በመለገስ ለቤተሰባችን አሌክስ የበኩሎን አስተዋጽኦ እንዲያደርጉ በአክበሮትና በትህትና እንጠይቃለ።

ስለመልካምነትዎ እና ቤተሰባዊ ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን🙏

FERES ፈረስ

05 Dec, 04:43

#ለደህንነትዎ_ቅድሚያ_ይስጡ

🚗 ሁሌም ያዘዙት መኪና ትክክለኛ መሆኑን ታርጋ ቁጥሩን በማየት ያረጋግጡ!

አጠራጣሪ ነገር ካጋጠመዎት ወደ ፈረስ የጥሪ ማዕከል 6090 በመደወል ያሳውቁ::

⚠️ የርስዎ ደህንነትዎት ከምንም በላይ ነው

የፈረስ መተግበሪያን አውርደው ይጠቀሙ!
👉 http://onelink.to/jzr2aq

#ፈረስ_ይለያል💯                             
#ፈረስ_ያደርሳል !🐎

FERES ፈረስ

04 Dec, 17:33

የፈረስ  ቻሌንጅ አሸናፊዎች🎊

"⚽️ ማንችስተር ሲቲ Vs ሊቨርፑል ጨዋታውን ማን ያሸንፋል?"

🎁 ሸልማቱም ነፃ ምግብ ከነፃ ፈረሰኛ ዴሊቨሪ ጋር !

በተመሳሳይ ቻሌንጅ እንገናኝ!

📲ፎሎው ላይክ ሼር በማድረግ ይወዳጁ የፈረስ ቤተሰብ ይሁኑ!!

👉https://t.me/feresapps

#ፈረስ_ይለያል 💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎

FERES ፈረስ

04 Dec, 04:58

❤️ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው

💰የእርስዎ ድጋፍ 604,386.00 ደረሰ👏👏

❇️ ስለመልካምነትዎ ከልብ እናመሰግናለን በእናንተ ድጋፍ 604,386.00 ደርሰናል እንደምታወቀው ፈረስ ከሚሰጠው ትራንስፖርት ጎን ለጎን ማህበራዊ ኃላፊነቱን በመወጣት ለተለያዩ በጎ አድራጎት ተቋማትና ግለሰቦች የሚያበረክትበት አራተኛ ዙር የፈረስ ማይልስ  ልገሳ ፕሮግራም ተቃርቧል በፈረስ በመጓዝ ከሰበሰቡት የፈረስ ማይልስ ለሜቄዶኒያ በመለገስ አረጋዊያኑንና የአእምሮ ህሙማኑን ይደግፉ🙏

📲 የፈረስ መተግበሪያን አውርደው ይጠቀሙ

👉 http://onelink.to/jzr2aq

#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው💚
#ፈረስ_ያደርሳል🐎💯

FERES ፈረስ

03 Dec, 12:41

🎊በየሳምንቱ 2,400 ብር ይሽለሙ!🎊

📲 ከፈረስ ጋር መስራት ያሸልማል በአዲሱ የፈረስ ገፅታ ዕለታዊ ግብ በርካታ አሽከርካሪዎች በየቀኑ ሽልማት እያገኙ ነው።

🚘እርስዎስ ምን ይጠብቃሉ? ለመሸለም ከእርስዎ ሚጠበቀው በየቀኑ 12 ጉዞዎች ብቻ ማጠናቀቅ የቀኑ 350 የፈረስ ማይልስ በሳምንት ውስጥ እስከ 2400 እንዲሁም በወር ውስጥ እስከ 10,000 ማይልስ ተሸላሚ ይሆናሉ።

❇️ ምን ይሄ ብቻ ከፈረስ ጋር ሲሰሩ ሁሌ አስተማማኝ እና ክፍተኛ የስራ ፍሰት በፍትሃዊ የጉዞ ስርጭት ያገኛሉ።

🎁 ሁሌም ከፈረስ ጋር ጠንክረው በመስራት ይሸለሙ!!

🟢 አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል💯

#ፈረስ_ይለያል💯   
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎

FERES ፈረስ

03 Dec, 07:29

እያንዳንዱ ጉዞ ለደግነት!

‹‹የተሻለ የልጅነት ጊዜ ለሁሉም ህጻናት››_ስለእናት

ከተመሰረተ 22 ዓመታትን ያስቆጠረው ስለእናት ወላጅ የሌላቸውን ህፃናትን እንዲሁም የተለያዩ የአዕምሮ እድገት ውስንነት የአካል ጉዳት ያለባቸው ህፃናትን ተቀብሎ በመንከባከብና ድጋፍ በማድረግ ላይ የሚሰራ ሃገር በቀል ድርጅት ነው።

🚗 በፈረስ በመጓዝ ከሰበሰቡት የፈረስ ማይልስ
እንደ እናት ሆኖ ህፃናትን በማሳደግ እሚታወቀው ስለእናት የበጎ አድራጎት ድርጅት በመደገፍ  የበኩሎን ይወጡ።

❤️ስለመልካምነትዎ ከልብ እናመሰግናለን🙏

#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው💚
#ፈረስ_ያደርሳል🐎💯

FERES ፈረስ

02 Dec, 15:56

🎊በየወሩ 10,000 ብር ይሽለሙ!🎊

📲 ከፈረስ ጋር መስራት ያሸልማል በአዲሱ የፈረስ ገፅታ ዕለታዊ ግብ በርካታ አሽከርካሪዎች በየቀኑ ሽልማት እያገኙ ነው።

🚘እርስዎስ ምን ይጠብቃሉ? ለመሸለም ከእርስዎ ሚጠበቀው በየቀኑ 12 ጉዞዎች ብቻ በማጠናቀቅ በየቀኑ 350 የፈረስ ማይልስ በሳምንት ውስጥ እስከ 2400 እንዲሁም በወር ውስጥ እስከ 10,000 ማይልስ ተሸላሚ ይሆናሉ።

❇️ ምን ይሄ ብቻ ከፈረስ ጋር ሲሰሩ ሁሌ አስተማማኝ እና ክፍተኛ የስራ ፍሰት በፍትሃዊ የጉዞ ስርጭት ያገኛሉ።

🎁 ሁሌም ከፈረስ ጋር ጠንክረው በመስራት ይሸለሙ!!

🟢 አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል💯

#ፈረስ_ይለያል💯   
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎

FERES ፈረስ

02 Dec, 14:59

🚗 በእያንዳንዱ ጉዞ 5️⃣% ተመላሽ ያግኙ!!

🎁ፈረስን ሲመርጡ ከምቾት እና ፍጥነት በተጨማሪ በመተግበሪያ ሲያዙ በእያንዳንዱ ጉዞ 5️⃣% ተመላሽ ያገኛሉ።

📲አሁኑኑ መተግበሪያውን በማውረድ በፈረስ ይሂዱ ይሸለሙ!!

👉 http://onelink.to/jzr2aq

#Feres #APP #Fast #Taxi #FERES #FERESMILES #nearby #addisababa #ETHIOPIA

FERES ፈረስ

02 Dec, 05:03

💡"A journey of a thousand miles begins with a single step." – Lao Tz

New week, new opportunities!

Happy Monday!

📲 http://onelink.to/jzr2aq

#MondayMotivation #effort #success #goals #Feresapp #ETHIOPIA

FERES ፈረስ

01 Dec, 05:47

🎖️Trusted by many, loved by all! Hear what our customers are saying about Feres.

🚘 Making every journey safe and reliable.

#CustomerApproved #FeresApp #feresmiles #Fast #safe

FERES ፈረስ

30 Nov, 15:55

⚠️ ለደህንነትዎ የጉዞዎን ዝርዝር መረጃ  #Share_Trip_Detail የሚለውን በመጫን ለወዳጅ ዘመዶ በቀላሉ በፈለጉት አማራጭ ያጋሩ።

💬 የሚያጋሩት ዝርዝር መረጃ የመኪናውን አይነት፣ቀለም እንዲሁም የታርጋ ቁጥርና የሚገኝበትን ቦታ ያካትታል።

የፈረስ መተግበሪያን አውርደው ይጠቀሙ!
📲 http://onelink.to/jzr2aq

#ፈረስ_ይለያል💯                             
#ፈረስ_ያደርሳል !🐎

FERES ፈረስ

30 Nov, 07:58

#ይገምቱ_ይሸለሙ!!🎊

⚽️ ማንችስተር ሲቲ Vs ሊቨርፑል ጨዋታውን ማን ያሸንፋል?

🎁 ሸልማቱም ነፃ ምግብ ከነፃ ፈረሰኛ ዴሊቨሪ ጋር !

ለመመለስ ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ👇
https://www.instagram.com/feresapps

#FeresApp #feresmiles #Mancity #liverpool #WhoWillWin

FERES ፈረስ

29 Nov, 14:54

👈 ለደህንነቴ በፈረስ ብቻ አስጀምራለሁ!

🚘 ሁሌም በፈረስ ስጓዝ ሰለፈረሰኛው #በቂ_መረጃ ስላለኝ ደህንነት ይሰማኛል!

"በፈረስ አስጀምርልኝ" በማለት ሁሌም በአቅራቢያዎት ባለው  ፈረስ  ጊዜዎን ሳያባክኑ በምቾት ይጓዙ እንዲሁም በቀላሉ የጉዞዎትን መረጃ በማንኛውም ጊዜ ማግኘት ይችላሉ።

⚠️ ለደህንነታቸው የሚጠነቀቁ ሁሌም ጉዞዋቸውን በፈረስ ያስጀምራሉ!

#ፈረስ_ይለያል 💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎

FERES ፈረስ

29 Nov, 10:39

☎️ ይደውሉ በፍጥነት ይነሳል!

🚗💨በፈጣንና መልካም መስተንግዶ ሆሌም በትህትና ወደ ሚስተናገዱበት 6090 ይደውሉ!

አገልግሎታችን ለእናንተ ያለንን ክብር ማሳያ ነው ሁሌም በአክብሮትና በትህትና ስናስተናግዳቹ ደስ ይለናል፡፡🙏

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎

FERES ፈረስ

28 Nov, 14:49

🌃 ቢመሽም ፈረስ አለ!

ስለ ሰዓቱ አይጨነቁ ሁሌም 24/7 የሚያገኙት ፈረስ ለደህንነትዎ ሳይሰጉ በምቾት ወደ ፈለጉበት ያደርሱታል።

🚘 በቀን ሆነ በ ማታ በማንኛውም ጊዜ ፈረስን ምርጫው ያርጉ!

#ፈረስ_ይለያል 💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎

FERES ፈረስ

21 Nov, 04:56

📍የት ሰፈር ነዎት? እኛ ባሉበት ሁሉ አለን!

🚘 እርስዎ ብቻ መጓዝ ሲፈልጉ 6090 ወይም በመተግበሪያው በመጠቀም ፈረስን ይዘዙ!

ሁሌም በአቅራቢያዎት ያለውን ፈረስ ምርጫዎ ያድርጉ!

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎

FERES ፈረስ

20 Nov, 11:12

#ይገምቱ_ይሸለሙ!!🎊

⚽️ ማንቺስተር ሲቲ Vs  ቶተንሃም ጨዋታ ማን ያሸንፋል?

🎁 ሸልማቱም የመረጡትን ክለብ ማለያ ይሸለሙ!!

ለመሸለም ላይክ እና ሼር ማድረግዎትን እንዳይረሱ እንዲሁም ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።

ለመመለስ ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ👇
https://www.tiktok.com/@feresapps

#FeresApp #feresmiles #Mancity #Tottenham #WhoWillWin

FERES ፈረስ

20 Nov, 04:47

🚘 በፈጣንና መልካም መስተንግዶ ሆሌም በትህትና ወደ ሚስተናገዱበት 6090 ይደውሉ!

ሁሌም በአክብሮትና በትህትና ስናስተናግዳቹ ደስ ይለናል፡፡🙏

☎️ ይደውሉ! በትህትና ይሰተናገዱ!

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎

FERES ፈረስ

19 Nov, 15:34

የፈረስ  ቻሌንጅ አሸናፊዎች🎊

"🤔ይህ ሰው ማን ነው?"

🎁 ነጻ የፈረስ ጉዞ ተሸላሚዎች!!

በተመሳሳይ ቻሌንጅ እንገናኝ!

📲ፎሎው ላይክ ሼር በማድረግ ይወዳጁ የፈረስ ቤተሰብ ይሁኑ!!

👉https://t.me/feresapps

#ፈረስ_ይለያል 💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎

FERES ፈረስ

19 Nov, 09:48

🎒🔐ሁሌም ከመውረድዎ በፊት እቃ አለመርሳትዎን ያረጋግጣሉ?

🚗 ቅድመ ጥንቃቄ ያርጉ ካጋጠመዎት ወዲያውኑ ወደ ፈረስ የጥሪ ማዕከል 6090 በመደወል ያሳውቁ::

ፈረስ የብልሆች ምርጫ!

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል!🐎

FERES ፈረስ

19 Nov, 04:52

🚘 Anytime, Anywhere!

📲 Book your trip in seconds with the Feres App or call 6090 for instant service.

Your 24/7 travel partner, always ready to go!

#FeresAPP #fast #taxi #cab #AroundTheClock #ETHIOPIA

FERES ፈረስ

18 Nov, 10:39

🚘 ተመጣጣኝ ዋጋ ፈጣን አገልግሎት!

📲 ምቾት እና ተመጣጣኝ ዋጋ ከላቀ የደንበኛነት አገልግሎት ጋር የሚያገኙበት ብቸኛ አማራጭ!

ፈረስ በአጋጣሚ ሳይሆን በምክንያት የሚመርጡት ታማኝ አገልጋይዎት ነው፡፡

#ፈረስ_ይለያል💯 #ፈረስ_ያደርሳል !🐎

FERES ፈረስ

18 Nov, 05:00

Happy Monday

💡Stay positive,do your best.

Have a great week!

#MotivationMonday #TIME #effort #success #goals #Feresapp #ETHIOPIA

FERES ፈረስ

17 Nov, 05:34

🚗 በእያንዳንዱ ጉዞ 5️⃣% ተመላሽ ያግኙ!!

🎁 በፈረስ መጓዝ ያሸልማል ጉዞዎን ከፈረስ ጋር አድርገው በመተግበሪያ ሲያዙ ከ እያንዳንዱ ጉዞዎ 5% የፈረስ ማይልስ ያገኛሉ።

የሞባይል ካርድ በመሙላት📲 ወይም ማይልስዎን በመለገስ💰እንዲሁም ለውዳጅ ዘመድዎት በማጋራት ይጠቀሙ!!

👉አሁኑኑ መተግበሪያውን በማውረድ በፈረስ ይሂዱ ይሸለሙ !!

http://onelink.to/jzr2aq

#Feres #APP #fast #taxi #Best #nearby #ETHIOPIA

FERES ፈረስ

16 Nov, 15:30

🚗🌃 ምሽትዎን በፈረስ ያደምቁ!

📲 በምቾት ደህንነትዎ ተጠብቁ ቀልጣፋና ፈጣን አገልግሎት የሚያገኙበት ብቸኛ አስተማማኝ አማራጭ።

ፈረስ የብልሆች ምርጫ!!

#ፈረስ_ያደርሳል!🐎
#ፈረስ_ይለያል!💯

FERES ፈረስ

16 Nov, 10:22

🎊ይመልሱ ይሸለሙ!!

🤔ይህ ሰው ማን ነው?

🎁 ሸልማቱም ነጻ የፈረስ ጉዞ!

ለመመለስ ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ👇
https://www.instagram.com/feresapps

#Saturdaychallenge #Feres #APP #call6090 #Best #nearby #ETHIOPIA

FERES ፈረስ

16 Nov, 04:54

🚗💨☀️ቅዳሜን በፈረስ ፈልሰስ!

📍ዛሬ ወደየት ነዎት? እርሶዎ ይወስኑ ቀልጣፋ እና ምቹ እንዲሁም ሁሌም በአቅራቢያዎት ያለው ፈረስ በፍጥነት ያደርሳችዋል!

#ፈረስ_ያደርሳል!🐎
#ፈረስ_ይለያል!💯

FERES ፈረስ

15 Nov, 13:52

💻 በፈረስ ኮርፖሬት በራስዎ ፖርታል ይዘዙ!

🚘 የፈረስ ኮርፖሬት ተመዝግበው ሲጠቀሙ ቀልጣፋ ፤ ዘመናዊ እና ለአጠቃቀም ቀላል በሆነው የፈረስ ፖርታል
( ሲስተም ) ማዘዝ ፣በማንኛውም ሰአት ለሰራተኞችዎ ወይም ለእንግዳ አገልግሎቱን መፍቀድ እንዲሁም እያንዳንዱን ጉዞ መከታተል ይችላሉ።

ዛሬውኑ ይመዝገቡ! 🤝

#ፈረስ_ኮርፖሬት
#ፈረስ_ያደርሳል!🐎
#ፈረስ_ይለያል!💯

FERES ፈረስ

15 Nov, 04:52

ሁሉም አለ፣ እንደምርጫዎት!

🚗🚐ኢኮኖሚ፣ ሚኒቫን፣ ሚኒባስ ወይስ ክላሲክ የቱ ነው የእርስዎ ምርጫ?

📲 በፈለጉት አማራጭ በምቹ እና ዘመናዊ\ የፈረስ ተሽከርካሪዎች አንደ ፍላጎትዎ ሁሌም እንደምርጫዎት በፍጥነት እና በምቾት ካሰቡበት ይድረሱ!

#ፈረስን_እንደምርጫዎት
#ፈረስ_ያደርሳል 
#ፈረስ_ይለያል

FERES ፈረስ

14 Nov, 09:26

👈 ለደህንነቴ በፈረስ ብቻ አስጀምራለሁ!

🚘 ሁሌም በፈረስ ስጓዝ ሰለፈረሰኛው #በቂ_መረጃ ስላለኝ ደህንነት ይሰማኛል!

"በፈረስ አስጀምርልኝ" በማለት ሁሌም በአቅራቢያዎት ባለው  ፈረስ  ጊዜዎን ሳያባክኑ በምቾት ይጓዙ እንዲሁም በቀላሉ የጉዞዎትን መረጃ በማንኛውም ጊዜ ማግኘት ይችላሉ።

⚠️ ለደህንነታቸው የሚጠነቀቁ ሁሌም ጉዞዋቸውን በፈረስ ያስጀምራሉ!

#ፈረስ_ይለያል 💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎

FERES ፈረስ

13 Nov, 14:35

💬 Text Your Driver with Ease!

🚘 Feres is here to make your trip experience smoother than ever.

📲 If calling isn’t an option or you prefer texting, the Feres app lets you message your driver directly.

Download now
👉http://onelink.to/jzr2aq

FERES ፈረስ

13 Nov, 04:56

🔔Stay updated with Feres!

📲 For the latest app updates, safety tips, and important info, make sure to check your Feres notifications.

Keep Up With Feres!

👉 http://onelink.to/jzr2aq

#FERES #APP #Notifications #taxi #addisababa #ETHIOPIA

FERES ፈረስ

12 Nov, 12:31

የፈረስ  ቻሌንጅ አሸናፊዎች🎊

"⚽️ አርሰናል Vs ቼልሲ ጨዋታውን ማን ያሸንፋል?"

🎁 ነፃ ምግብ ከነፃ ፈረሰኛ ዴሊቨሪ ጋር  ተሸላሚዎች!!

በተመሳሳይ ቻሌንጅ እንገናኝ!

📲ፎሎው ላይክ ሼር በማድረግ ይወዳጁ የፈረስ ቤተሰብ ይሁኑ!!

👉https://t.me/feresapps

#ፈረስ_ይለያል 💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎

FERES ፈረስ

12 Nov, 04:47

🚗💨 ፈረስን ይዤ ሁሌም በጊዜ!

ፈረስን ይዞ ማርፈድ የለም ጊዜዎን ቆጥበው ምቾቶን ጠብቀው ካሰቡበት ይድረሱ!

📲በቀላሉ የፈረስ መተግበርያን በማውረድ ይጠቀሙ!

👉 http://onelink.to/jzr2aq

#ፈረስ_ይለያል💯💯 #ፈረስ_ያደርሳል !🐎🐎

FERES ፈረስ

11 Nov, 12:08

🚗 Get where you need to go quickly and easily with our reliable app. Book today!

📲 Download the app now and enjoy seamless service at your fingertips!

👉 http://onelink.to/jzr2aq

#Feresapp #feresmiles #taxi #cab #nearby #addisababa #ETHIOPIA

FERES ፈረስ

11 Nov, 04:43

🪞“What matters most is how you see yourself.”—lanre dahunsi

Have a great week!

#MotivationMonday #TIME #effort #success #goals #Feresapp #ETHIOPIA

FERES ፈረስ

10 Nov, 05:48

#ለደህንነትዎ_ቅድሚያ_ይስጡ💯

#ጉዞዎን_በፈረስ_ያስጀምሩ!🙏

📌 ሁሌም በፈረስ ስጓዝ ሰለፈረሰኛው #በቂ_መረጃ ስላለኝ ደህንነት ይሰማኛል!

📌 በዚህም በቀላሉ የጉዞዎትን መረጃ በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ::

💬 ፈረስ በአጋጣሚ ሳይሆን በምክንያት የሚመርጡት ታማኝ አገልጋይዎት ነው፡፡❤️

@feresapps

#ፈረስ_ይለያል💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል !🐎🐎🐎

FERES ፈረስ

09 Nov, 04:50

#ይገምቱ_ይሸለሙ!!🎊

⚽️ አርሰናል Vs ቼልሲ ጨዋታውን ማን ያሸንፋል?

🎁 ሸልማቱም ነፃ ምግብ ከነፃ ፈረሰኛ ዴሊቨሪ ጋር !

ለመመለስ ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ👇
https://www.instagram.com/feresapps

#FeresApp #feresmiles ##Arsenal #WhoWillWin

FERES ፈረስ

08 Nov, 13:16

☎️ መልካም መስተንግዶ፣ ፈጣን አገልግሎት!

🚘 በፈጣንና መልካም መስተንግዶ ሆሌም በትህትና ወደ ሚስተናገዱበት 6090 ይደውሉ!

አገልግሎታችን ለእናንተ ያለንን ክብር ማሳያ ነው ሁሌም በአክብሮትና በትህትና ስናስተናግዳቹ ደስ ይለናል፡፡🙏

ይደውሉ! በትህትና ይሰተናገዱ!

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎

FERES ፈረስ

08 Nov, 04:47

📍የት ኖት? ወዴት መሄድ ይፈልጋሉ?

🚗 ሁሌም በአቅራቢያዎት ባለው ፈረስ በፍጥነት እና በምቾት ካሰቡበት ይድረሱ!

📲6090 ወይም በመተግበሪያው በመጠቀም ፈረስን ይዘዙ!

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎

FERES ፈረስ

07 Nov, 10:19

🛎 Th Bon Royal Hotel and Feres have partnered to bring you an unforgettable experience.

🚘 travel in style and stay in luxury!

#Feresapp #ThBonRoyals #Hotel #taxi #AddisAbaba #Ethiopia

FERES ፈረስ

07 Nov, 04:47

🎁 በሞባይል ካርድ በሽበሸ!🎊

🚗 የፈረስን መተግበሪያ በመጠቀም ከሰበሰቡት የፈረስ ማይልስ የሞባይል ካርድ ይሙሉ!

📲 አሁኑኑ መተግበሪያውን በማውረድ በፈረስ ይሂዱ ይሸለሙ !

በፈረስ መጓዝ ያሸልማል🎁🎉

👉http://onelink.to/jzr2aq

#Feres #APP #fast #taxi #Best #nearby #ETHIOPIA

FERES ፈረስ

06 Nov, 10:51

Always Nearby Feres Corporate provides 24/7 service tailored for your companies.

🚘 Ensuring we're there whenever you need us.

💼 Register now for top-notch service!

#FERES #TAXI #FERESCORPORATE #SAFE #ETHIOPIA

FERES ፈረስ

06 Nov, 04:47

📲 የፈረስን መተግበሪያ ያውርዱ!

🚖በቀላሉ የፈረስ መተግበርያን በማውረድ ጊዜዎን ቆጥበው እንከን የለሽ ጉዞ ያድርጉ!

🎁 መተግበሪያውን በመጠቀም ከእያንዳንዱ ጉዞ የፈረስ ማይልስ ይሰብስቡ!

👉 http://onelink.to/jzr2aq

#Feres #APP #fast #taxi #nearby #ETHIOPIA

FERES ፈረስ

05 Nov, 10:19

🤔 Did you know you can easily tip your driver using Feres Miles?

🚘 Show your appreciation for a great experience and tip effortlessly with your Feres Miles.

📲 Download now
👉http://onelink.to/jzr2aq

FERES ፈረስ

05 Nov, 04:52

🚗 በእያንዳንዱ ጉዞ 5️⃣% ጉርሻ ያግኙ!!

🎁 ፈረስን ሲመርጡ ከምቾት እና ፍጥነት በተጨማሪ በመተግበሪያ ሲያዙ በእያንዳንዱ ጉዞ 5️⃣% ጉርሻ ያገኛሉ።

📲አሁኑኑ መተግበሪያውን በማውረድ በፈረስ ይሂዱ ይሸለሙ!!

👉 http://onelink.to/jzr2aq

#Feres #APP #Fast #Taxi #FERES #FERESMILES #nearby #addisababa #ETHIOPIA

FERES ፈረስ

04 Nov, 09:18

🚘ከመግባትዎ በፊት ታርጋ ቁጥር ያረጋግጣሉ?

⚠️ ደህንነትዎት ከምንም በላይ ነው ሁሌም ያዘዙት መኪና ትክክለኛ መሆኑን ታርጋ ቁጥሩን በማየት ያረጋግጡ!

ለደህንነትዎ ቅድሚያ ይስጡ!

#ፈረስ_ይለያል💯                             
#ፈረስ_ያደርሳል !🐎

FERES ፈረስ

04 Nov, 04:49

“Push yourself because no one else is going to do it for you “

Have a great week!

#MotivationMonday #TIME #effort #success #goals #Feresapp #ETHIOPIA

FERES ፈረስ

03 Nov, 12:33

📲 እርሶ የእጅ ስልክዎን ከያዙ፣ እኛ ባሉበት ሁሉ አለን!

🚗💨 የእጅ ስልክዎ ያህል ቅርብ ነን እርስዎ ብቻ መጓዝ ሲፈልጉ 6090 ወይም በመተግበሪያው በመጠቀም ፈረስን ይዘዙ!

📍ፈረስ ሁሌም በአቅራቢያዎት አለ !

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎

FERES ፈረስ

03 Nov, 05:10

🚘 በፈረስ ሚኒቫን አንድ ላይ ፣ ሳንለያይ!

📲ከወዳጅ ዘመድዎት ጋር በፈለጉት ቦታ ጥሩ ጊዜ ያሳልፉ በምቾት በፈረስ ሚኒቫን እናንተን ለማድረስ ዝግጁ ነን እርስዎ ብቻ 6090 ወይም በመተግበሪያው ይዘዙ!

#ፈረስ_ያደርሳል  🐎
#ፈረስ_ይለያል

FERES ፈረስ

02 Nov, 09:42

🎊 ቅዳሜ ጨዋታ ከ ፈረስ ጋር! 🎊

🔍 በምስሉ ላይ ስንት ልዩነቶች አሉ? ልዩነቶች ያውጡ!

🎁 ይሳተፉ ወርሃዊ ያልተገደበ የኢንተርኔት ጥቀል ይሸለሙ!

ለመመለስ ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ👇
https://www.instagram.com/feresapps

#ፈረስ_ያደርሳል
#ፈረስ_ይለያል
#ቅዳሜ_ጨዋታ🎊

FERES ፈረስ

02 Nov, 04:52

🚘💫 Happy weekend!

📲 Enjoy safe, fast, and reliable rides with Feres.

👉http://onelink.to/jzr2aq

#FeresApp#fast #taxi #call6090 #Best #nearby #ETHIOPIA

FERES ፈረስ

01 Nov, 07:25

💼 ለድርጅትዎ ልዩ አማራጭ!

🚗 ምቾትዎ ተጠብቆ ያለ እንግልት በቀልጣፋ ፣ ዘመናዊ እና ለአጠቃቀም ቀላል በሆነው በፈረስ ኮርፖሬት ስራዎን ያቅልሉ።

ዛሬውኑ ይመዝገቡ! 🤝

#Feres #APP #Fast #Taxi #FERES #FERESCORPORATE #FERESMILES

FERES ፈረስ

31 Oct, 14:46

🚗 🏙 ፈረስ የከተማችን ግርማ ሞገስ!

📲 በምቾት ደህንነትዎ ተጠብቁ ቀልጣፋና ፈጣን አገልግሎት የሚያገኙበት ብቸኛ አስተማማኝ አማራጭ።

🐎በአጋጣሚ ሳይሆን በምክንያት የሚመርጡት ታማኝ አገልጋይዎት!

#ፈረስ_የእናንተ_ነው!
#ፈረስ_ያደርሳል!🐎🐎🐎

FERES ፈረስ

31 Oct, 06:46

🚗 ወዴት መሄድ ይፈልጋሉ?

  📌 በአራቱም አቅጣጫ በሁሉም ሰፈር፣ ፈረስ ሁሌም በአቅራቢያዎት አለ!!

እርስዎ ብቻ መጓዝ ሲፈልጉ 6090 ወይም በመተግበሪያው በመጠቀም ፈረስን ይዘዙ!

#ቅርብ_እንደ_ወዳጅ
#ፈረስ_ያደርሳል 💯

FERES ፈረስ

30 Oct, 14:33

🚙 We always serve you professionally!

🌟 Your comfort and safety are our top priorities.

#Book_your_trip_with_Feres_everyday !

📲 Get Feres. Download now!

👉 http://onelink.to/jzr2aq

#GoWithUs #ProfessionalService #Feres #Miles #Safety #care

FERES ፈረስ

30 Oct, 07:51

#ለደህንነቴ_ቅድሚያ_እሰጣለው 👍

#በፈረስ_አስጀምርልኝ!

🌟ሁሌም በፈረስ ስጎዝ ሰለፈረሰኛው #በቂ_መረጃ ስላለኝ ደህንነት ይሰማኛል!💯

ምርጫዬ ሁሌም ፈረስ ነው! ❤️

🐎 ፈረስ ባጋጣሚ ሳይሆን በምክንያት የሚመርጡት ታማኝ አገልጋይዎት ነው❤️💯

#ፈረስን_ስለመረጡ_እናመሰግንዎታለን! 🙏

#ፈረስ_ይለያል💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🐎

FERES ፈረስ

29 Oct, 10:27

💵 ወረቀት ለምኔ📱 ኢ-ብር እያለ በስልኬ!!

🚗 በፈረስ ተጉዘው በኢ-ብር በመክፈል ቀላሉን መንገድ ይምረጡ ⚡️

📲 ዘመኑን ይምሰሉ ኢ_ብርን ይቀላቀሉ💯

#FeresApp #ebirr #fast #secure #payment

FERES ፈረስ

29 Oct, 04:45

🚨የአደጋ ጊዜ ተጠሪዎ ማን ነው?

📲 የፈረስ መተግበሪያ ላይ ከተካተቱ የደህንነት ገፅታዎች አንዱ የሆነውን የአደጋ ጊዜ ተጠሪዎን የሚመዘግቡበት ገፅታ ይጠቀሙ ቅድመ ጥንቃቂ ያድርጉ ።

🚗 ለደህንነታቸው የሚጠነቀቁ ሁሌም ጉዞዋቸውን በፈረስ ያደርጋሉ!

#ፈረስ_ይለያል 💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎

FERES ፈረስ

28 Oct, 14:14

የፈረስ  ቻሌንጅ አሸናፊዎች🎊

"⚽️ አርሰናል Vs ሊቨርፑል ጨዋታውን ማን ያሸንፋል?"

🎁 ነፃ ምግብ ከነፃ ፈረሰኛ ዴሊቨሪ ጋር  ተሸላሚዎች!!

በተመሳሳይ ቻሌንጅ እንገናኝ!

📲ፎሎው ላይክ ሼር በማድረግ ይወዳጁ የፈረስ ቤተሰብ ይሁኑ!!

👉https://t.me/feresapps

#ፈረስ_ይለያል 💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎

FERES ፈረስ

28 Oct, 07:58

🚗ለደህንነቴ ሁሌም በፈረስ!

⚠️ ለደህንነታቸው የሚጠነቀቁ ሁሌም ጉዞዋቸውን በፈረስ ያደርጋሉ!

📲 የፈረስ መተግበሪያ ላይ የተካተቱ የደህንነት ገፅታዎች ይጠቀሙ።

ፈረስ የብልሆች ምርጫ!!

#Feres #APP #fast #taxi #call6090 #Best #nearby #ETHIOPIA

FERES ፈረስ

28 Oct, 04:45

“Risking is better than Regretting “

Have a great week!

#MotivationMonday #TIME #effort #success #goals #Feresapp #ETHIOPIA

FERES ፈረስ

27 Oct, 08:53

🚗 በእያንዳንዱ ጉዞ 5️⃣% ጉርሻ ያግኙ!!

🎁 በፈረስ መጓዝ ያሸልማል ጉዞዎን ከፈረስ ጋር አድርገው በመተግበሪያ ሲያዙ ከ እያንዳንዱ ጉዞዎ 5% የፈረስ ማይልስ ያገኛሉ።

👉አሁኑኑ መተግበሪያውን በማውረድ በፈረስ ይሂዱ ይሸለሙ !!

📲 http://onelink.to/jzr2aq

#Feres #APP #fast #taxi #Best #nearby #ETHIOPIA

FERES ፈረስ

26 Oct, 04:52

#ይገምቱ_ይሸለሙ!!🎊

⚽️ አርሰናል Vs ሊቨርፑል ጨዋታውን ማን ያሸንፋል?

🎁 ሸልማቱም ነፃ ምግብ ከነፃ ፈረሰኛ ዴሊቨሪ ጋር !

ለመመለስ ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ👇
https://www.instagram.com/feresapps

#FeresApp #feresmiles #Liverpool #Arsenal #WhoWillWin

FERES ፈረስ

25 Oct, 04:51

🛎 Enjoy a luxurious stay at Hayes Hotel and experience the convenience of Fere's reliable taxi service.

🚘Book your stay and travel in one tap.

#Feresapp #Hayes #Hotel #taxi #AddisAbaba #Ethiopia

FERES ፈረስ

24 Oct, 04:51

🚘Manage your corporate travel with Feres Corporate!

💻 Sign in to your portal to access and organize all your trips, with detailed information for each one.

💼 Join us today for reliable service that fits your business needs!

#Feres #APP #fast #taxi #FERES #FERESCORPORATE #FERESMILES

FERES ፈረስ

23 Oct, 04:54

☎️ መልካም መስተንግዶ፣ ፈጣን አገልግሎት!

🚘 በፈጣንና መልካም መስተንግዶ ሆሌም በትህትና ወደ ሚስተናገዱበት 6090 ይደውሉ!

አገልግሎታችን ለእናንተ ያለንን ክብር ማሳያ ነው ሁሌም በአክብሮትና በትህትና ስናስተናግዳቹ ደስ ይለናል፡፡🙏

ይደውሉ! በትህትና ይሰተናገዱ!

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎

FERES ፈረስ

22 Oct, 12:29

የፈረስ  ቻሌንጅ አሸናፊዎች🎊

"🧩ምስሉ ላይ የጎደለው ስንት ቁጥር ነው?"

🎁 ነፃ ምግብ ከነፃ ፈረሰኛ ዴሊቨሪ ጋር  ተሸላሚዎች!!

በተመሳሳይ ቻሌንጅ እንገናኝ!

📲ፎሎው ላይክ ሼር በማድረግ ይወዳጁ የፈረስ ቤተሰብ ይሁኑ!!

👉https://t.me/feresapps

#ፈረስ_ይለያል 💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎

FERES ፈረስ

22 Oct, 04:52

🌍 ከዳር እስከ ዳር በ ፈረስ!

🚘 ፈረስ በአራት የአፍሪካ አገራት አገልግሎት መስጠት በመጀመሩ አገልግሎታችንን ወደ አዲስ ደረጃ አሳድገናል ሁሌም የትም ፈረስን ምርጫዎ ያርጉ!

#Feres #APP #addisababa #diredawa #Adama #taxi #ethiopia #Sudan #uganda #kenya #Tanzania

FERES ፈረስ

21 Oct, 10:32

🚗💭ፈረስ በ ቦሌ

📍አለን በሁሉም ቦታ እና ሰዓት በወደዱትን አማራጭ በምቾት ካሰቡበት ለመድረስ ሁሌም በአቅራቢያዎት ያለውን ፈረስ ምርጫዎ ያድርጉ!

📲 የፈረስ መተግበሪያን አውርደው ይጠቀሙ!
http://onelink.to/jzr2aq

#ቅርብ_እንደ_ወዳጅ
#ፈረስ_ያደርሳል 💯

FERES ፈረስ

21 Oct, 04:53

📆 መልካም የስራ ሳምንት ይሁንልዎ!

🚘 ሳምንትዎን ከፈረስ ጋር ይጀምሩ

ፈረስ ባጋጣሚ ሳይሆን በምክንያት የሚመርጡት ታማኝ አገልጋይዎት ነው።

#መልካም_ሰኞ
#ፈረስ_ያደርሳል 💯

FERES ፈረስ

20 Oct, 10:37

አለን በድሬዳዋ! 🌴🌅

🚗 በድሬ ጎዳና ሁሌም 24/7 ፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎት እየሰጠን እንገኛለን አሁኑኑ ፈረስን ከድሬ ይዘዙ⚡️

📌የትም ምንጊዜም ፈረስ ምርጫዎ ያድርጉ!

#Feresapp #feres #App #Diredawa #miles #save #call6090 #nearby #ETHIOPIA

FERES ፈረስ

20 Oct, 06:04

🚗☀️ መልካም የዕረፍት ቀን !!

📌 ባሉበት ሁሉ አለን ሁሌም በአቅራቢያዎት!

📲 የፈረስ መተግበሪያን አውርደው ይጠቀሙ!
👉http://onelink.to/jzr2aq

#ፈረስ_ያደርሳል!🐎
#ፈረስ_ይለያል!💯

FERES ፈረስ

19 Oct, 09:31

🎁 ይመልሱ ይሸለሙ!🎊

🧩ምስሉ ላይ የጎደለው ስንት ቁጥር ነው?

🛵🎁 ሸልማቱም ነፃ ምግብ ከነፃ ፈረሰኛ ዴሊቨሪ ጋር !

ለመመለስ ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ👇 https://www.instagram.com/feresapps

#ፈረስ_ይለያል💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🐎

FERES ፈረስ

19 Oct, 04:52

#ለደህንነትዎ_ቅድሚያ_ይስጡ

🚘ሁሌም የደህንነት ቀበቶዎን ማድረግዎን አይዘንጉ!

⚠️መጠንቀቅ አይጎዳም የደህንነት ቀበቶ መጠቀም በህይወትና በኣካል ላይ የሚደርስን አደጋ ይቀንሳል።

#ፈረስ_ያደርሳል!🐎
#ፈረስ_ይለያል!💯

FERES ፈረስ

18 Oct, 04:54

💻 በፈረስ ኮርፖሬት በራስዎ ፖርታል ይዘዙ!

🚘 የፈረስ ኮርፖሬት ተመዝግበው ሲጠቀሙ ቀልጣፋ ፤ ዘመናዊ እና ለአጠቃቀም ቀላል በሆነው የፈረስ ፖርታል
( ሲስተም ) ማዘዝ ፣በማንኛውም ሰአት ለሰራተኞችዎ ወይም ለእንግዳ አገልግሎቱን መፍቀድ እንዲሁም እያንዳንዱን ጉዞ መከታተል ይችላሉ።

ዛሬውኑ ይመዝገቡ! 🤝

#ፈረስ_ኮርፖሬት
#ፈረስ_ያደርሳል!🐎
#ፈረስ_ይለያል!💯

FERES ፈረስ

17 Oct, 04:53

🚗🎒ወደ ትምህርት ቤት በፈረስ !

👫 ለልጆችዎ ደህንነት እንዲሁም ምቾት ሆሌም ፈረስ ይሁን ምርጫዎ!

👨‍👩‍👧‍👧 ፈረስ የቤተሰብዎት ምርጫ!

#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው
#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎

FERES ፈረስ

16 Oct, 05:12

🚗 እያንዳንዱ ጉዞ ለደግነት!

🧬የኢትዮጵያ ካንሰር አሶስየሽን በኢትዮጵያ በካንሰር ምክንያት የሚከሰተውን የበርካታ ሰዎች ስቃይ እና ሞት ለመቀነስና ለመከላከል የተቋቋመ ሀገር በቀል ድርጅት ነው።

እርሶም የበኩሎን አስተዋጽኦ ለመወጣት በፈረስ በመጓዝ ከሰበሰቡት የፈረስ ማይልስ #የኢትዮጵያ_ካንሰር_አሶሴሽን ይደግፉ፡፡🙏

🐎 የፈረስ መተግበሪያን አውርደው ይጠቀሙ
📲 http://onelink.to/jzr2aq

#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው💚
#ፈረስ_ይለያል💯

FERES ፈረስ

15 Oct, 05:06

ፈረስን ይዞ ማርፈድ የለም!

🚘 ጊዜዎን ቆጥበው ምቾቶን ጠብቀው ካሰቡበት ይድረሱ!

📲በቀላሉ የፈረስ መተግበርያን በማውረድ ይጠቀሙ!

👉 http://onelink.to/jzr2aq

#Feres #APP #feresmiles #trip #taxi #nearby #addisababa #ETHIOPIA

FERES ፈረስ

14 Oct, 11:06

🚖 24/7 at your service.

📞 Need a taxi? Our call center at 6090 is open 24/7, ready to assist you anytime!

📍Wherever You Go, We’ve Got You!

#24SevenService #JustACallAway #FeresAPP #fast #taxi #cab #ETHIOPIA

FERES ፈረስ

14 Oct, 04:46

🔍 "Focus on the journey, not the destination.”
Ralph Waldo Emerson

Have a great week!

#MotivationMonday #TIME #effort #success #goals #Feresapp #ETHIOPIA

FERES ፈረስ

13 Oct, 06:43

🚘Make your travel experience better with Feres!

📲 Get Feres. Get going. Download now!

👉 http://onelink.to/jzr2aq

#Feres #APP #Fast #Taxi #FERES #FERESMILES #nearby #addisababa #ETHIOPIA

FERES ፈረስ

12 Oct, 12:26

📲 Endless options, one app.

🛵🍔 Get everything you crave easily with the Feres app.

🔄 Update now to enjoy all the new features!

👉http://onelink.to/jzr2aq

#FERES #FERESEGNA #DELIVERY #EXPRESS #APP #nearby #addisababa #ETHIOPIA