🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ @umuzekeriya3519 Channel on Telegram

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

@umuzekeriya3519

➩ኢብኑ ኡሰይሚን አሏህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ፦
📚➷ቀብር የጨለማ ሀገር ነው። ቀብር ውስጥ የሚታይ ፀሀይም ሆነ ጨረቃ የለም። ነገር ግን አንድ ሰው ከሰጋጆች ከነበረ አሏህ ቀብሩን ብርሀን ያደርግለታል።
@UMUZekeriya3519

ምክርፈላሽ ለሰለፊያ ወጣቶች (Amharic)

ምክርፈላሽ ለሰለፊያ ወጣቶች የተለያዩ ትምህርቶችን እና ስላሴቶችን መድረስ ለማግኘት ዝርዝር እና ማንበብ እየተፈጥሮ ነው። ይህ ቦታ የእርስዎን በአማርኛ ቻናል ለመቀነስ፣ የትምህርትን መዝግብ እና ሌሎችን ጊዜውን ለማስታወቅ አስተምረካሪ ነው። በምንጊዜም ይህ ቦታ በአማርኛ ሲሆን ለማንበብ፣ ለትምህርት እና ሌሎችን መድረስ እንዲሆን ነው። "ምክርፈላሽ ለሰለፊያ ወጣቶች" ከሆነ እናመሰግናለን፣ ስለሆነ እናመልከት።

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

05 Feb, 16:07

አዲስ ሙሓደራ

ርእስ:- ተውሒድና ጾም

🎙በሸይኽ ዐብዱልሀሚድ አል-ለተሚይ (ሀፊዘሁላህ)

🌎በቀቤና ልዩ ወረዳ ቃጥባሬ አሊፍ መስጅድ የቀረበ!

🗓  ጥር 25/2017

https://t.me/abdulham
https://t.me/abdulham

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

05 Feb, 10:34

🟢ይህ ነው መሪያችሁ

ከሙመይዓዎች መሪ አምታቾች አንዱ ሙሀመድ ሀሰን ማሜ  ከአቡ በክር አህመድ ጋር  አንድ መሆኑን እያሳየ ነው:: ሙሪዶች መሪያችሁን አወቃችሁን ?!

መሪያችሁ
👉ያልሰለሙ ሰዎችን "ብፁዓን አባቶቾ ፣ ምእመናን  ወዘተ " የሚል
👉በአላህ ላይ የሚቀጥፍ ፣ ከቁርኣን የሚቀንስ የሚጨምር
👉እየሱስ የሚባል ፍቅርን ያስተማረ ጌታ እንዳለ የሚናገር
👉"ለቤተክርስቲያን መቶ ሺ ሰጡ" ተብሎ የተሞካሸ ወዘተ

👉የሁላችንም ፈጣሪ አምላክ አላህ የተናገረውን ያዙ
{فَأَقِمْ وَجْهَكَ لِلدِّينِ حَنِيفًۭا ۚ فِطْرَتَ ٱللَّهِ ٱلَّتِى فَطَرَ ٱلنَّاسَ عَلَيْهَا ۚ لَا تَبْدِيلَ لِخَلْقِ ٱللَّهِ ۚ ذَٰلِكَ ٱلدِّينُ ٱلْقَيِّمُ وَلَٰكِنَّ أَكْثَرَ ٱلنَّاسِ لَا يَعْلَمُونَ}
{ፊትህን ወደ  እውነት አዙረህ ለሃይማኖት ቀጥ አድርግ፡፡ የአላህን ፍጥረት ያዝ : ያችን አላህ ሰዎችን በእርስዋ ላይ የፈጠረባትን ፡፡ የአላህን ፍጥረት መለወጥ ክልክል ነውና አትለውጡ፡፡ ይህ ቀጥተኛ ሃይማኖት ነው፡፡ ግን አብዛኛዎቹ ሰዎች አያውቁም፡፡} (አሩም: 30)

ነፍሱን ከዘለዓለም ክስረት ማዳን የሚፈልግ በኢስላም ይኑር::ሌላ መዳኛ መንገድ የለም !
{وَمَن يَبْتَغِ غَيْرَ الإِسْلاَمِ دِيناً فَلَنْ يُقْبَلَ مِنْهُ وَهُوَ فِي الآخِرَةِ مِنَ الْخَاسِرِينَ} [آل عمران:85] 
{ከኢስላም ሌላ ሃይማኖትን የሚፈልግ ሰው ፈጽሞ ከርሱ ተቀባይ የለውም፡፡ እርሱም በመጨረሻይቱ ዓለም ከከሳሪዎቹ ነው፡፡} (አልበቀረህ:85) 

ለክርሲቲያኖች የእውነት የሚያዝን አካል ከሚሸነግላቸው ወደ ሀቁ ዲን ይጥራቸው:

ኑኑኑኑ ወደ ኢስላም

http://t.me/Abuhemewiya

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

02 Feb, 17:51

🔶#ከኒካህ በፊት ከወንዶች እና ሴቶች በኩል ማታለል ስለመስፋፋቱ

🔈 - انتشار الغش من الرجال والنساء قبل  النكاح

 2شعبان , 1446 هـ
الموافق ، 2 فبراير  2025 م

🔗 የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ Mp3
https://is.gd/wcs7U1

🔶 በአዲስ አበባ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ከተሰጠው ሙሐደራ የተወሰደ።

🎙 أستاذ شاكر بن سلطان - حفظه الله تعالى

🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)

📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ

👇👇👇
🌐 https://t.me/shakirsultan

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

02 Feb, 17:51

👆👆👆
🔈
#ከኒካህ በፊት ከወንዶች እና ሴቶች በኩል ማታለል ስለመስፋፋቱ

🔶 በአዲስ አበባ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ከተሰጠው ሙሐደራ የተወሰደ።

🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)

📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
👇👇👇
🌐 https://t.me/shakirsultan

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

24 Jan, 18:26

🔶#ለባል መዋዋብ ከሶሃብያት መንገድ እና መመሪያ ነው።

🔈 -التزيّن للزوج من السنة وهدي الصحابيات

20 رجب, 1446 هـ
الموافق ، 20 يناير  2025 م

🔗 የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ Mp3
https://is.gd/5Hqdg4

🔶በአዲስ አበባ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል የተደረገ ሙሐደራ።

🎙 أستاذ شاكر بن سلطان - حفظه الله تعالى

🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)

📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ

👇👇👇
🌐 https://t.me/shakirsultan

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

24 Jan, 18:26

👆👆👆
#
«ለባል መዋዋብ ከሶሃብያት መንገድ እና መመሪያ ነው።

🔶
በአዲስ አበባ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል የተደረገ ሙሐደራ።

🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)

🌐 https://t.me/shakirsultan

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

24 Jan, 17:57

የጁመዓ ኹጥባ ክፍል ❪165❫
      ⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼
↩️ خُطْبَةُ الْـجُمُعَةِ
↪️ የጁመዓ ኹጥባ

📍ርዕስ፦➘
↪️ «ስለ ታላቋ ምእራፍ ፋቲህ ደረጃዎቿና መጠነኛ ትንታኔዎቿ» በሚል ርዕስ የተደረገ እጅግ ወሳኝ የሆነ ኹጥባ!

🎙الأستاذ الفاضل الداعي إلى الله أبو أنس [أبو جعفر] محمد أمين السلفي «حفظه الله»
🎙በውዱ ኡስታዛችን ኡስታዝ አቡ አነስ [አቡ ጀዕፈር] ሙሐመድ አሚን አላህ ይጠብቀውና

🕌 በሸዋሮቢት ከተማ የሰለፍዮች በሆነው ፉርቃን መስጂድ የተደረገ ኹጥባ!

          •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
||~ ሼር አድርጉት!

📱👇👇👇👇
https://t.me/Abujaefermuhamedamin

https://t.me/Abujaefermuhamedamin

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

24 Jan, 14:02

📢ታላቅ የዳዕዋ ሂደት ‼️

📝ዛሬ ጁመአ  ከመغሪብ ሶላት ቦኋላ ያማረ ምሽት ኑ በአይነቱ ለየት ያለ  የዳዕዋ ዝግጅት ሰለሚኖረን ሳትርቁ ላፍታ ጠብቁን

🌎 በቀጥታ የ0nline ስርጫት የሚካሄድበት ቻናል

♻️በሀሮ የሰለፍዮች መስጅደል ፋሩቅ ማሰሪያ የሚሆን የገቢ ማሰባሰቢያ ጉርፕ ላይ ሲሆን  ሁላችሁም  እንድትገኙና እንድትሳተፉ ተጋብዛችኋል

🎙 በኡስታዝ ሙሐመድ ሰልማን
{ሀፊዘሁሏህ}

🕌መስጅዴል ፋሩቅ ሀሮ

🗓 ጥር ___/16/05/2017/ጁመአ ምሽት

⬇️⬇️⬇️
https://t.me/heroselefi
https://t.me/+NXcHv9oShUs4ODQ0

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

23 Jan, 19:13

📝አዎ ቢኖርም ይሞገሱበታል ጂ!ባይኖር ግን አይወቀሱበትም፦

ዛሬን ቢያምርብሽ ነገር ሊያስጠላብሽ ይችላል
ውበት ፈራሽ ነው ይከዳል!
ይልቁንስ የማይፈርስ ና የማያሳፍር በአሏህና በባሮቹ ዘንድ ተወዳጅ ማንነት ያዢ ጂ በማንነትሽ ጂ በውበትሽ አትተማመኚ የማያጠራጥር ጥሩ ማንነት እንዲኖርሽ ጣሪ!!
ውበት ቢኖር ይሞገሱበታል ጂ ባይኖር ግን አይወቀሱበትም እናማ እህቴ ለማትጠየቅበት ነገር መልፋትን አቁሚና ለምትጠየቂበት ነገር ተጨነቂ!!
🥀
•┈┈• ❀ 🍃🌸🍃 ❀ •┈┈•

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

23 Jan, 19:05

ሱበሃነክ አሏህ
!!

•┈┈• ❀ 🍃🌸🍃 ❀ •┈┈•

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

23 Jan, 13:12

የሀይማኖት አንድነት በተግባር
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯

መጅሊስህ የወህደተል አድያን (የሀይማኖት አንድነት) እምነት አራማጆች ስብስብ ነው ስትባል አይክፋህ!

https://t.me/AbuImranAselefy/9675
👆 የምትመለከቱትን ፎቶ የሆነ ሰው ላከልኝ! አልገረመኝም ምክንያቱም የዚህ አይነት ተግባር በተራው ህዝብም ይሁን በከፊል የመስጂድ አስተዳዳሪዎች ቀርቶ በዋና ዋናወቹ የመጅሊስ አመራሮች ተመሳሳይ ወይም የባሰ ጥፋት አይቻለሁና!

ለምሳሌ
ከመጅሊስ አመራሮች በግልፅ የካሃዲያንን የበዓል ቦታ ያፀዳ አለ!
👌 ከዋናወቹ "ሁላችንም የፈጣሪ ልጆች ነን" እንዲሁም "እየሱስ ፍቅርን የሰበከ ጌታ ነው" በማለት የተናገረ አለ። እስካሁን ማስተካከያ አላደረገም።
👉 ሌሎችም ከላይ ከምትመለከቱት ፎቶ የባሱ ጥፋቶች አሉ! አልገረመኝም ያልኩበት ገባሃ!

♻️ ለምን ብለህ ብታጠና "ምክንያቱም የጥፋቱ ባለቤቶች በክርስቲያኖች አይሁዳውያን እና በሙስሊሞች መካከል የሀይማኖት አንድነት አለ። ሁላቸውም የኢብራሂም ሀይማኖት ናቸው ሁላቸውም ከሰማይ የመጡ እምነቶች ናቸው" እያሉ የሚያምኑት የኢኽዋንጅዮች ተከታይ በመሆናቸው ነው።

የመጅሊስ አመራሮች ይህን አይነቱን እምነት ነክ ስህተት እየደገፉ ኒቃብ እንዲከለከል የአንበሳውን ድርሻ ይወስዳሉ!

https://t.me/AbuImranAselefy/9675

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

21 Jan, 14:46

📝እህቴ!? በመሰለኝ አትኑሪ ለምትኖሪበት~
ነገር እርግጠኛ ሁኚ!!

በህይወትሽ እያጠራጠረሽ ያለን ማንኛውም ነገር አታድርጊ!!
እርግጠኛ ስትሆኚና ስታምኚበት ብቻ!!!!

🌸
•┈┈• ❀ 🍃🌸🍃 ❀ •┈┈•

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

21 Jan, 14:45

✍️የዋህነትሽን እንደሞኝ የሚቆጡርትን
ሰዎችን ይቅር በያቸው,

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

21 Jan, 07:07

👆👆👆
#
«ለባል መዋዋብ ከሶሃብያት መንገድ እና መመሪያ ነው።

🔶
በአዲስ አበባ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል የተደረገ ሙሐደራ።

🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)

🌐 https://t.me/shakirsultan

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

20 Jan, 08:19

የዝሙት አደጋ እና አስከፊነት
===============>

↪️ የጁሙዓ ኹጥባ
↩️
خطبة الجمعة؛

🎙 ሸይኽ አቡ ዐብዱልሃሊም ዐብዱልሐሚድ
ብን ያሲን አል'ለተሚይ አሱኒይ አስሰ'ለፊይ አላህ ይጠብቃቸው

🕌 በስልጤ ዞን በሌራ ከተማ በኢማሙ አህመድ መስጀድ የተደረገ ኹጥባ

🗓
ጥር 9 ቀን 2017 E.C

@kedrAbuabderehman
@kedrAbuabderehman

🏝 ••⇣⇣.  🏖   ••⇣⇣ 
╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞

---------------⫷⫸-----------------
🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
⫷⫸⫷~⫸⫷⫸⫷~⫸⫷⫸⫷~⫸

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

18 Jan, 12:41

ኛው የግጥም ግብዣ!

↪️«منظومة التفصيل لمسائل السباب بالتمثيل»

🔍❝"ሸይኽ አብዱል ሐሚድ አል ለተሚይ ይሳደባሉ" ስለሚለው የሙመይዖች ብዥታ ተጠይቀው ሸይኹ የሰጡትን መልስ ወደ አረብኛ ግጥም ተቀይሮ የቀረበ...❞

↪️كلمات السانكري
📝ገጣሚ: አብዱል መናን አስ_ሳንኩሪ!

↪️أداء
السانكري
🎙አምባቢ: አብዱል መናን!

🌎በዊሪሮ በሐገር አቀፉ የደዕዋ ፖሮግራም የቀረበ መደመጥ ያለበት አንገብጋቢ ግጥም

@Abdul_halim_ibnu_shayk

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

17 Jan, 15:01

ገባ

ገባ

በሉ ባረከሏሁ ፊኩም

https://t.me/sadikawol2017

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

16 Jan, 17:06

📝አሏህ እንዲህ ሀያል ጌታ ነው የአሏህ ቅጣት ከዚህም በላይ ከባድ ነው በጣም ይታገስና ድንገት አንዴ ሲይዝ ግን አያያዙ እጅግ ብርቱ ና የከፋ አያያዝ ነው የሚዘው ቁጣውም እጅግ ከባድ ነው።
ከአሏህ ቅጣት ፈፅሞ ማንም ማምለጥ እንደ ማይችል ይህ ለአመፀኞች ማሳያ ነው።ሜሪካ በነዚህ ቀናቶች የዱንያን ጀሀነም እየቀመሰች ነው!!!!

•┈┈• ❀ 🍃🌸🍃 ❀ •┈┈•

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

16 Jan, 12:21

📝ኡክታዬ
አንድ ቀን በጣም ታለቅሽያለሽ ከፍቶሽ
ተጎድተሽ ወይም አዝነሽ ሳይሆን
አሏህ ለዱዓሽ መልስ ስለሰጠሽ 🌸

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

16 Jan, 07:56

🟢ብልጣብልጦች አይሸዉዱን

إعلم - رحمك الله-
ለኢስላም የሚሰሩ የሚመስሉ ሙናፊቆች ፣ ለሱነህ ታጋይ የሚመስሉ ሙብተዲዖች ፣ ሰለፊይ መሳይ ህዝቢዮች ይኖራሉ:: በውስጣቸው ያዘሉትን አዝለው ገፅታቸውን የሚያሳምሩት ስልጣን ለመቆናጠጥ ፣ ወይም ገንዘብ ለመሰብሰብ ፣ አሊያም ሴቶችን ለማደን ፣ ወይም ሌላ ድብቅ ሴራ ቋጥረው ሊሆን ይችላል::

👉ብልጣብልጦች ስላሸበረቁና ውርውር በማለታቸው ለላመታለል በአላህ ታግዞ መጠንቀቅ !!

ከሰለፎች ንግግሮች መካከል :
"لستُ بالخِبِّ ولا الخِبُّ يخدعني" 
" አታላይ (ብልጣብልጥ) አይደለሁም ብልጣብልጥም አይሸውደኝም::"

ከአላህ ንግግሮች ውስጥ:
﴿أَمْ حَسِبَ الَّذِينَ فِي قُلُوبِهِمْ مَرَضٌ أَنْ لَنْ يُخْرِجَ اللَّهُ أَضْغَانَهُمْ (٢٩) وَلَوْ نَشَاءُ لأرَيْنَاكَهُمْ فَلَعَرَفْتَهُمْ بِسِيمَاهُمْ وَلَتَعْرِفَنَّهُمْ فِي لَحْنِ الْقَوْلِ وَاللَّهُ يَعْلَمُ أَعْمَالَكُمْ (٣٠)

(እነዚያ በልቦቻቸው ውስጥ በሽታ ያለባቸው አላህ (በውስጣቸው የቋጠሩትን) ተንኮል አያወጣው መሰላቸውን? ። ብንፈልግ እነርሱን ባመላከትንህና በምልክታቸውም በእርግጥ ባወቅሃቸው ነበር፡፡ በእርግጥ በንግግር መንጋደድ  ታውቃቸዋለህ፡፡ አላህም ሥራዎቻችሁን ያውቃል፡፡)

 ( إِنَّ فِي ذَلِكَ لآيَاتٍ لِلْمُتَوَسِّمِينَ)
﴿٧٥ الحجر)
(በዚህ ውስጥ በጥልቀት ለሚመለከቱ በእርግጥ መገምገሚያዎች አሉበት፡፡)

👉ሸረኞችን በምልክታቸው ማወቅና መጠንቀቅ የነቢዩ (ﷺ) እና የሰለፎች ፈለግ ነው ::

  ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ)
http://t.me/Abuhemewiya

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

16 Jan, 07:13

"ሪያዱ አስ-ሷሊሂን"
የደጋጎች ጨፌ (መዝናኛ)
ከሩሡሎች አይነታ ከነቢዩ (ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም) ንግግሮች የተሰበሰበ

አዘጋጅ: ሙሒዲን አቢ ዘከሪያ የህያ ኢብኒ ሸረፊን አን' ነወዊ

ያቀራው : ኡስታዝ ዩሱፍ አህመድ ሀፊዞሁሏህ

የተቀራው : በባህር ዳር  ፈትህ መስጅድ

ክፍል  1

ኪታቡ pdf 
https://t.me/alateriqilhaq/5575

የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ

https://t.me/alateriqilhaq

كن على بصيرة
https://t.me/UMUZekeriya3519

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

15 Jan, 20:21

📝ዝምታ ውስጥ ያለ ሰላም የትም የለም!!
ዝም ስትይ ብዙ ነገሮችን ታተርፍያለሽ
(1) ብዙ አውርቶ ከመድከም!
(2) ብዙ አውርቶ ከመሳሳትና ወንጀል ላይ ከመውደቅ!
(3) ብዙ አውርቶ ድምበር አልፎ ሰውን ከማስቀየም!
በዝምታሽ
እኚህን ነገሮች ማትረፍ ከቻልሽ ዝም ማለትን እንዴት አትችይ?
ትችያለሽ ጂ ሞክሪ!!

•┈┈• ❀ 🍃🌸🍃 ❀ •┈┈•

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

15 Jan, 20:09

📝ሰው ነህና ምንም ያህል ጠንካራ ጎን ቢኖርህም በዛው ልክ ባይሆንም አንዳንድ ድክመቶች አያጡህም እና እነኛን ድክመቶችህን ስለ ድክመቶችህ ለአሏህ  ብቻ አውረ!

•┈┈• ❀ 🍃🌸🍃 ❀ •┈┈•

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

15 Jan, 14:26

በወርቅ የሚፃፍ ንግግር !

የህያ ኢብኑ ሙዓዝ ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላል

« القُلوب كالقُدور في الصُّدور تَغلي بما فيها، ومغارِفُها ألسِنَتُها، فانتظِر الرجُل حتى يتكلَّم، فإنَّ لسانَهُ يغتَرِفُ مِن قلبه، مِن بين حُلوٍ وحامِض، وعذب
وأجاج يخبرك عن طعم قلبه اغتراف لسانه

” ልቦች በደረት ውስጥ እንደ ድስት ነች በውስጡ ባለው ነገር ይፍለቀለቃል መጨለፊያው ምላስ ነው አንድን ሰው እስኪናገር ጠብቀው ምላሱ ከልቡ ይጨልፍልሃል ከጣፋጩም ከጎምዛዛውም ጣፋጭ የሆነውንም ከመርጋጋው ስለ ልቡ ጠዓም በምላስ መጨለፊያው ታውቃልህ“

ኢብኑል ቀይምም የሚከተለውን ይላል ፦
በድስት ውስጥ ያለን ነገር በምላስህ ቀመሰህ ሁኔታውን እንደምታውቀው ልክ እንደዚሁ ሰውን በምላሱ ትቀምሰዋልህ በድስት ውስጥ ያለውን በምላስህ እንደምትቀምሰው " ።

وَأَيْسَرُ حَرَكَاتِ الْجَوَارِحِ حَرَكَةُ اللِّسَانِ وَهِيَ أَضَرُّهَا عَلَى الْعَبْدِ.

ኢብኑልቀይም ረሂመሁሏህ እንዳለው ከአካል ቀላሉ እንቅስቃሴ የምላስ እንቅስቃሴ ነው እሷ ማለት በጣም ባሪያውን የምትጎዳ ነች ።

join #telegram ቻናል
https://t.me/abuabdurahmen

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

15 Jan, 10:53

👉 እንደዚህ ነው ሙመይአዎች ከሱና የተገለበጡት።

ሙመይአዎች ከሱና የተገለበጡት።
ግራ ገብቷቸው ሰውን ግራ ያጋባሉ።

በየሄዱበት ሹብሃ ይጥላሉ።
ግልፁን የሰለፎች ጎዳና ተልቢስ ያረጋሉ።
ሱና እንደ ልብሳቸው ቆርጠው መስፋት ይፈልጋሉ።ሲፈልጉ መስለሃ ሲያሻቸው ደሩራ
እያሉ ሀቅና ባጢል ይደበላልቃሉ።

⚠️ ባለህበት ንቃባቸው እንዳትሸወድ።
https://t.me/YusufAsselafy
https://t.me/YusufAsselafy

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

14 Jan, 19:19

🥀ኡኽታዬ ልብ በይ🥀

አንዳንዶች እንድህ ናቸው

   ከነሱ በላይ ስትሆኝ  ይመቀኙብሻል

  ከነሱ በታች ስትሆኝ  ይኮሩብሻል

በዝምታሽ አውዛግቢያቸው

በስኬትሽ አስደምሚያቸው

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

13 Jan, 17:45

የአብሬት ሽርክ

     ከእጃችሁ ከጅዬ ቆሚያለሁ በር

     ሀጃዬን አውጡልኝ...

     ረዳቴ ማነው ከናንተ በቀር

አላህ ከእንደዚህ አይነት ነገር ይጠብቀን !! እስኪ ሰዎች አስተንትኑ እንጂ ጭፍን ተከታይነት እስከመቼ!!?

እነዚህ ሰዎች የሚናገሩት ነገር እኮ ከቁርአን ቀጥታ ነው ሚጋጨው የእስልምና አስተምህሮ አደለም ።

አላህ እንዲህ ይላል ➷➷
إِن تَدْعُوهُمْ لَا يَسْمَعُوا دُعَاءَكُمْ وَلَوْ سَمِعُوا مَا اسْتَجَابُوا لَكُمْ ۖ وَيَوْمَ الْقِيَامَةِ يَكْفُرُونَ بِشِرْكِكُمْ ۚ وَلَا يُنَبِّئُكَ مِثْلُ خَبِيرٍ

ብትጠሩዋቸው ጥሪያችሁን አይሰሙም፡፡ ቢሰሙም ኖሮ ለእናንተ አይመልሱላችሁም፡፡ በትንሣኤም ቀን (እነርሱን በአላህ) ማጋራታችሁን ይክዳሉ፡፡ እንደ ውስጠ ዐዋቂው ማንም አይነግርህም፡፡

فَفِرُّوا إِلَى اللَّهِ ۖ إِنِّي لَكُم مِّنْهُ نَذِيرٌ مُّبِينٌ

«ወደ አላህም ሽሹ፤ እኔ ለእናንተ ከርሱ ግልጽ አስጠንቃቂ ነኝና» (በላቸው)፡፡

ወደ አላህ ሽሹ እያለን አላህ በቁርአኑ ሰውዬው ግን እንደምትሰሙት ወደ ሸይኾቹ የሸሸ እያለ ነው ።
ሀቂቃው ግን ከአላህ ውጪ የሸሸ አካል ሁሌም እንዳፈረ ነው !!

ወደ አላህ የሸሸ ሁሌም ደስታና እርጋታን ያገኛል ።
ወደ አላህ ከሚሸሹት ያድርገን

𝖏𝖔𝖎𝖓 𝖚𝖘 - ጆይን ብለው ይከታተሉ➴
https://t.me/Mistre_ahbashe
https://t.me/Mistre_ahbashe
https://t.me/+Bqa4j6lxrhIwNmY0

ሼር share

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

13 Jan, 13:42

ከመግሪብ እስከ ዒሻእ ፊቅሁል ሙየሰር ለምትከታተሉ ተማሪዎች በሙሉ

ዛሬም የኪታቡል ፈራኢድ መዝጊያ  ከሱረቱ አንኒሳእ ላይ ከአንቀፅ 7 እስከ 13 እና የመጨረሻው አንቀፅ 176 ስላላለቀ

ተፍሲር አስሰዓዲይ ይዛችሁ እንድትመጡ።

Pdf ለማግኘት
https://t.me/medresetulislah/7283

https://t.me/medresetulislah

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

12 Jan, 12:34

አንዳንድ እህቶች!

አይናቸው እውር ልባቸው እውር ነው

በቃ ሁሉ ነገራቸው ድፍን ሆኖ በቅንጭላታቸው
ተደፍተው መንፏቀቅ ይጀምራሉ

አጅብብ በአንድ እህታችን የደረሰው በደል
ነገ በኔ ይደርሳል የሚለው አስተሳሰብ
የለም አይኗን ጨፍና ትገባለች 
ቡሀላም አይኗን እያሸች ትወጣለች

ልብ እንበል ሴቶች በተለይ በአሁን ጊዜ
  ወደ ትዳር ስትገቡ አስቡበት በቃ
ማሰብ ካልቀረ አርቀን እናስባ እንደ!

ብዙ ሮሮ እየሰማን የኛ መጨመር
ምን ይሉታል ?

እስኪ እንረጋጋ ሁሉምኮ ጌታችን አሏህ
ሱብሀነሁ ወተዓላ ያለ ለት አይቀርም!

እንደው የመጣው የጠየቀኝ
እንዳያልፈኝ እያልን ፈረስ ግልቢያ
የተያያዝን አስመሰላቹህት"ኮ

እባካቹህ እያጣራቹህ እያስተዋላቹህ
ግቡ እንጅ

በሩጫ ሄዳቹህ እየተዘፈቃቹህ በየሚድያው
የእሮሮ ጩኸት ሰለቸን ወሏህ!

ከልክ በላይ በዛ ለትዳር የምንሮጠውን
ያክል ምነው ለኢልም ፍለጋ በሮጥን ኖሮ
ለሁሉ ነገር ባልቸኮልን የተረጋጋን የሰከንን
እንሆን ነበር ምክንያቱም ያኔ ይገባናላ
የጌታችንን ቃል ስናስታው!

እኔ ለራሴ ከብዙ ነገሮች ትምህርት ወስጃለው
ከአሁንም ቡሀላ ጥንቃቄ አደርጋለው

ከእንደዚህ ተልካሻ ገባች ወጣች
አይነት ትዳር በጌታየ እጠበቃለው!

በእንደዚህ አይነት ሀያት ከመኖር
ለምን ቆሜ አልቀርም

       "እየውል ያ ኡኽታ"
እንድሳካልሽ በጉጉት የምትጠብቂው ጉዳይ
ባሰብሽው ጊዜ ባለመከሰቱ ዘገየብኝ ብለሽ
አትበሳጭ አዛኙ ያዘገየው  መፍጠኑ ጎጂ
ስለሆነ ነው ብለሽ አስቢ!
{ وعسى ان تحبوا شيأ وهو شر لكم } البقرة

ሁሉም ነገር ጊዜውን ቦታውንና ሁኔታውን
ጠብቆ እንደሚከሰትም እርግጠኛ ሁን/ሁኝ

{ قد جعل الله لكل شيء قدرا} الطلاق

https://t.me/menhaj_Aselefiya

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

12 Jan, 12:01

ሞኝና ወረቀት የያዘውን አይለቅም ይሉሃል ይሄ ነው።
———
ከኢልያስ አህመድና የመርከዝ ኢብኑ መስዑድ ሙሪዶች ብዙዎች እየገፋ በመጣውና ግልፅ በወጣው ከአል-ኢኽዋን አል-ሙስሊሚን ጋር አንድ በመሆናቸው የሚደረድሩላቸው የነበረውን ዑዝር በመተው ቆም ብለዋል። አንዳንዶች ደግሞ ድሮ ሲያስተኟቸው "ለመስለሃ ነው እንጂ መች አንድ ሆን?" ብለው ሲያምታቷቸው ያስጨበጧቸውን እንደ ወረቀትና ሞኝ አሁንም እሷን ይዘው ሙጥኝ እንዳሉ ናቸው።

"ለመስለሃ እንጂ ኢኽዋንና ሰለፊይ በአንድ ጥላ ስር አይሆንም" ይላል።

እውነታውማ:- በማያልቅ መስለሃ ስም ጭልጥ ያለ ኢኽዋንነት ውስጥ ካልተገባ መቼም ሠለፊይነትን እየሞገቱ ከኢኽዋን ጋር በአንድ ጥላ ስር መሆን የለም!!

🔸 የሚደንቀው ኢኽዋኖች ሰዎችን ሙሃዶራ ብለው ጠርተው እንደሚያደርጉት በዚህ ፍጥነት ወርዶ ኢልያስ አህመድም የኢኽዋኖችን አይነት ሰዎችን በቂሷ እና በግጥማግጥሞች ቢዚ አድርገው የሚረባ መልእከት ስለ ሺርክና ተውሒድ ሳይናገሩ እንደሚበቱኑት ወጣቶችን ሰብስቦ ይህን አድርጎ መበተኑ ነው። እንደተለመደው እንኳን በሱንና አንደበት ተናግሮ ሙሪዶቹን ለማጭበርበር አልሞከረም። ያው ሁኔታው ግልፅና ግልፅ ነው፣ አልተቀየረም እያሉ ለሚሞግቱ ጭፍን ሙሪዶቹም "መንገዴን በአደባባይ ከጀመርኩ ቆየሁ እርማችሁን አውጡ" የሚል መልእክት እያስተላለፈ ይመስላልና ጭፍን ሙሪድነት ትታችሁ ከቢድዐህ ባለ ቤቶች ርቃችሁ ቀጥ ያለችውን መንሀጀ-ሰለፍን አጥብቃችሁ ያዙ!!

✍🏻ኢብን ሽፋ
#Join ⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

11 Jan, 16:58

እቺ ከተማ ጋዛ አይደለችም አሏሁ አክበር

አሜሪካ የሙስሊም ህፃናትን ስታነድ ቆይታ ሎስ አንጀለስ በተባለቿ ከተማዋ የጇን እያገኘች ነው

اللهم زد وبارك

join #telegram ቻናል
https://t.me/abuabdurahmen

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

10 Jan, 17:46

እያመለጠን ነው

እየገባን ፈጠን

በ ኡስታዝ አቡ አብዱረህማን አብዱል ቃድር ሀሰን

https://t.me/wollounivers

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

10 Jan, 15:31

↪️ የጁመዓ ኹጥባ (ምክር)

↩️
خطبة الجمعة؛

➴➴➴➴➴
ርዕስ:-«በስሜት የተበከለ ልቦና» በሚል ወቅታዊ ርዕስ

عنوان
«القلب المريض بالهوى»

➴➴➴➴➴
🎙በኡስታዝ አቡ ዓብዱልዓዚዝ ዩሱፍ ብን አህመድ ሀፊዘሁሏህ

🗓ጥር ‐ 02 ‐ 05 - 2017 E.C

🕌ባህር ዳር ከተማ በሰለፍያ መስጅድ
🕌 بمدينة بحردار [إثيوبيا]؛ في مسجد السلفية

ዝርዝሩን ገብታችሁ አዳምጡ

ይ ደ መ ጥ

share/ሼር/አድርጉ ባረከሏሁ ፊኩም።

#size መጠን 8.36 MB

#length 32:17 min

🕌 በሰለፍያ መስጅድ

🌎ባህር ዳር፣ ኢትዮጲያ

የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ

https://t.me/alateriqilhaq

كن على بصيرة

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

10 Jan, 08:57

📌📌 አስራ– አምስታዊ የደዕዋ ፕሮግራም ብስራት ( بشرى سارة)

🎤 ለቅበት ከተማ እና አከባቢዋ ውድ ሰለፊዮች እነሆ ዛሬ ጁምዓ በቀን 2/5/2017 ከመግሪብ እስከ ዒሻ ጣፈጭ የደዕዋ ፕሮግራም ተዘገጅቶ በአሏህ ፍቃድ እናንተን ይጠብቀቹሐል ስለሆነም እርሶ ከነቤተሰቦና ከወዳጅ ዘመዶዎ በመሆን ለዚህ ወሳኝ ለደዕዋ ጥሪ ተገብዛቹሓል።

✔️ አድራሻ: ሙንቱሶ ቆርጥ ተውባ መስጅድ ከቤንዚል ማደያው አቅጠጫ በስተ– ምስራቅ

✔️
በቅበት ከተማ አስተዳደር በወለያ 6 ቀበሌ ልዩ ስሙ ቆርጥ በሚገኛው በተውባ መስጅድ እናንተን ጀመዐው ይጠብቃል።

✔️
የመስጅድ ኡስታዞች ለመስጅዱ ጀመዓ በመሳወቅ ከጀመዓቹና ከደረሶቻችሁ በመሆን ደዕዋውን በግዜ እንድትገኙ እነሳስባለን።

🎙🎙 በኡስታዝ ሙባረክ ከማል ሐፊዘሁሏህ

## ዉድ የሱናው ጀመዓዎች አስቀድመችሁ የመግሪብ ሰላትን በተውባ መስጅድ እንድትገኙ አሳስበለሁ ባረከሏሁፊኩም!!!!

📌 ሌላ ብስራት የሴቶች ደዕዋ ፕሮግራም ስለመሳወቅ

ነገ ቅዳሜ 3:00 ሰዓት ጀምሮ የሴቶች የሰለፊያ ደዕዋ በቅበት ከተማ አስተዳደር በጃዕፈር መስጅድ መሆኑን እንገልፃለን!!

አዘጋጅ:– የቅበት ሰለፊያ ጀመ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

ጆይን ብለው ይቀለቀሉ👇👇👇
https://t.me/Sunnahyenuhmerkebnat

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

09 Jan, 13:29

.

﴿وَلَوْ أَنَّا كَتَبْنَا عَلَيْهِمْ أَنِ ٱقْتُلُوٓاْ أَنفُسَكُمْ أَوِ ٱخْرُجُواْ مِن دِيَـٰرِكُم مَّا فَعَلُوهُ إِلَّا قَلِيلٌ مِّنْهُمْ ۖ وَلَوْ أَنَّهُمْ فَعَلُواْ مَا يُوعَظُونَ بِهِۦ لَكَانَ خَيْرًا لَّهُمْ وَأَشَدَّ تَثْبِيتًا }

🎙القارئ : عبدالرحمن الماجد

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

09 Jan, 13:00

📝የማይፈልግሽን በመጠበቅ ግዜሽን አታባክኚ!!የማይፈልግን መፈለግ በራሱ ነፃነትን መነፈግ ጭንቀት ነው ይቅርብሽ፣

የሚፈልግሽን ወደሽ በነፃነት ኑሪ!
•┈┈• ❀ 🍃🌸🍃 ❀ •┈┈•

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

09 Jan, 12:57

🌸ከነ ጉድለትሽ አንቺ ጋ ወደውሽ የሚቆዩ ሰዎች አንቺን ከልባቻው የሚፈልጉሽ ብቻ ናቻው🥀
•┈┈• ❀ 🍃🌸🍃 ❀ •┈┈•

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

09 Jan, 09:18

ህይወት እምታምረው
የሆነ ነገር ስናጣ
የሆነ ነገር ስናገኝ እና
ገና ወደኛ በሚመጣው ነገር እና
ባለን ነገር .....
አላህን ስናመሰግን ነው ።
አልሀምዱ ሊላህ አላ ኩሊ ሃል

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

09 Jan, 03:28

📝ልቡ በገዘብ የሻከረ!!

አንዳንዱ የዘመኑ ወጣት ትዳርን እንደ ሸቀጥ ሲመለከት ድኗን ቲቶ አይኑን አፍጥጦ ምን አላት?ብሎ ሲጠይቅ ገዘብና ንብረት
በትዳር ሰበብ መሸመት ምላሱ የለሰለሰ  ልቡ በገበዘብ የሻከረ ለንፁህ ፍቅር ያልታደለ ይህ ነው ከንቱ ሰው ማለት፣

ቆይ ግን እኔ
ምለው እንዴት
አላፈረ?
ቀድሞ ምን አላት ሲል
የጠየቀ በኒካህ ሰበብ ንግድ የጀመረ

የፈለገውን አግኝቶ ሲያበቃ ያለ እንከን ሲፈታት አልፈልግሽም በቃ ሲላት ንብረቷንጠ ሲሸመጥጥ
ደስታዋን ነጥቆ ሀዘተኛ
አደረጋት ታድያ ይህ ባል ነው?የባልን ወግ የላየ ከቱ ሰው ነው።

▻ልብሽን ጠብቂ ከእንዲህ ያለ ጦጣ!!
🌸●...
●...🌸
https://t.me/UMUZekeriya3519
https://t.me/UMUZekeriya3519

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

08 Jan, 18:21

➩በየ ሚድያ እየወጣሽ‼️

በየ ሚድያ እየወጣሽ ስለማንነትሽ መግለፅሽ ሞኝ መሆንሽ ታወቀልሽ አንች እምትከበሪው እና እምትወደጅው በመሰተርሽ እንጂ በየ ቦታው በየ ሚድያው
በየ ኮመቱ እየወጣሽ እኔ እንዲህ ነኝ
ብለሽ
እራስሽን መግለፅሽ ጀግንነትሽ
ሳይሆን ታየ ሞኝነትሽ

አታፍሪም ደግሞ ሀያእ አለኝ ብለሽ
ማውራትሽ ሀያእ ምን እደሆነ በገባሽ እማ
ኑሮ በየ ቦታው ባልተዘረከረክሽ ነበር

ላንች ትልቁ ክብርሽ ሀያእሽን መጠበቅሽ መገኘት በለለብሽ ቦታ አለመገኘትሽ ቁጥብ ጥንቅቅ ስትሆኝ እዚህ ላይ ነው ውበትሽ እዚህ ላይ ነው ላንች ክብርሽ

https://t.me/menhaj_Aselefiya

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

08 Jan, 17:40

ምርጧን ሲመኙ ምርጥ መሆን ግድ ነው እዚህ ጋ ልብ ይበሉ እኔ በኔነቴ በማንነቴ እደፈለኩ የሚባል ነገር የለም

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

08 Jan, 17:33

📝ደስ የሚያሰኝ
=====!!
ሰላም ያለው ህይወት!
ጥብቋ ሴት ጋ ነው
ተጠቀቅ በምርጫህ እንዳትሳሳት ሰላም ያላትን ምርጧን ምረጥ፣

ቤትህን በቆንጆ ቆንጆ ልጆች ሞልታ ደስታን በደስታ አትረፍርፋ በንፁህ ፍቅር ልብህን ሙልት አድርጋ እድሜ ልክህን ደስታን ለግሳ ታኖረሃለች!!

ሰላም አላት እሷ እሷን ምረጥ ተውሂድን ተገዝባ ከአሉባሌ ርቃ ግዜዋን በቁም ነገር ያዋለች እሷ ሰላም ነች ሰላም የምትሰጥ ከብዙ አስቀያሚ ቦታዎች ራሷን ያገለለች በድኗ ተውባ ፅድት ብላ ያለ አንዳች ኮሽታ በፀጥታ ወዳህ ወዲህ ሳትቀለቀል የምትኖር እሷን ምረጥ ሰላም አላት ሰላም እምትሰጥ ነች
🌸●...
●...🌸

https://t.me/UMUZekeriya3519

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

08 Jan, 14:58

ስጦታ ለሰለምቴዎች፣ አዲስ ወደ ቴሌ ግራም መድረክ የምትገቡ ተጠቃሚዎች እና አዲስ ወደ ሰለፊያ የተወፈቃችሁ ሙስሊሞች ሁሉ የሀበሻ ሰለፊያ መሻይኾች፣ ኡስታዞች፣ ወንድሞች፣ መድረሳዎች፣ ያለቁ ደርሶች መገኛዎች ቻናሎች እና ግሩፖች ለማግኘት ስሞችን ጠቅ ማድረግ ብቻ ነው የሚጠበቅባችሁ!

የሰለፍያ መሻይኾች ቻናሎችን ለማግኘት!

1, የሸይኽ ዐብዱልሀሚድ አል’ተሚይ

2, የሸይኽ ሁሰይን አስ’ሲልጢይ

3, የባህር ዳር መሻይኾች ገፅ

4, የሸይኽ ጦሀ ኸድር አል’ጅሚይ

5, የሸይኽ ሙሀመድ አል’ሀሪይ

6, የሸይኽ አህመድ አል’ወረቲይ

7, የሸይኽ አቡ ዘር አል’ወለዊይ

8, የሸይኽ ሙባረክ አል’ወልቂጢይ

9, የዑለማኦች የፈትዋ ቻናል

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

08 Jan, 14:49

📝አሏህ ከፃፈለት ውጭ ማንም የፍላጎቱን የኖረ ና የሚኖርም የለም።
የኛ ነፍስ ሁል አማረኝ ሁሉን ፈላጊ ነች ና ነፍስያችን የፈለገቺውን ሳይሆን አሏህ ለኛ መልካሙን መርጦ በኸይሩ ያኑረን

አሚን
🌸●...
●...🌸
https://t.me/UMUZekeriya3519

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

08 Jan, 14:34

📝ሰዎች ወደ አንቺ ሲመጡ አንድም በጥቅም አንድም ንፁህ ጓደኝነት ና ንፁህ ፍቅርን ፍለጋ ነው፣
የሚሆነው
በነዚህ በሶስት አጀዳ ወደ አንቺ የሚመጡ ሰዎችን ለይተሽ ልታውቂ እና
እንደ አመጣጣቻው ተቀብለሽ ልትሸኚ!! ግድ ነው!
⤵️
በጎን እየጎዱሽ መሳቅን አቁሚ!🤚
🌸●..
●..🌸
https://t.me/UMUZekeriya3519

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

08 Jan, 14:26

እኔ ማለት እያልሸ አታብራሪ.....

እሚጠላሸ ሁሌም ይጠላሻል

የሚወድሸ ከነ ጉድለትሸ ይወድሻል

🍁_______🖋

https://t.me/menhaj_Aselefiya

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

08 Jan, 14:13

📝ጥቅመኛ አታላይ በበዛበት ዘመን እውነተኛ የልብ ወዳጅ ማግኘት ከባድ ቢሆንም፣
ነገር ይኖራሉ ከመቶ ምናልባትም 4/5 የሚሆኑ ነገር ግን ወዳጅን እንደ ወዳጅ አምኖ አለ መቀበል ይጎዳል! በወዳጅነት መሀል ጥርጣሬ ክፉ ነው እምነት እና ፍቅር በአጉል ጥርጣሬዎች ይሻክራል!
🌸●...
●..🌸
Soለራስህ ስትል ለወዳጅህ ታመንለት!!
https://t.me/UMUZekeriya3519

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

07 Jan, 20:52

📝አሏህን ከማውሳት ከሚያርቅ ምቾት ይልቅ ወደ አሏህ የሚመልስ ና ወደሱ የሚያቃርብ ችግር ይሻላል
....
....
....

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

07 Jan, 20:45

📝በሁሉም ልብ ውስጥ ሀሳብ እና ምኞት አሉ ነገር ግን ተፈፃሚ የሚሆነው አሏህ ለኛ የወሰነው በኛ ላይ የፃፈው ነገር ብቻ ብቻ ነው።
ስለዚህ ወዳጄ አትጨነቅ አሏህ የመረጠልህን ኖሮ እንዲያኖርክ ብቻ በዱዓዕ ለምነው፣
🌸●...
●...🌸
https://t.me/UMUZekeriya3519

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

07 Jan, 20:21

📝የሚወዱትን ሰው የራስ ለማድረግ መፍጠን ና ዋጋ መክፈል ግድ ነው አልያም የውልህ?ወደዛ ወደዚህ ሰንሽቆጠቆጥ አንዱ ቀልጣፋ እንዳይቀማህ!!

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

07 Jan, 20:18

ውድ ወንድሜ ሆይ

የምትመኛትን  ለማግኘት   ትክክለኛውን  ፎርም  ሙላ
በትክክለኛው  መንገድ    ከቤተሰቦቿ  ጠይቀህ  የግልህ  የልጆችህ  እናት  አድርጋት    ስትመኛት   ስትጓጓላት  የነበረችውን  እንሰት  የግል  እንደ  ማድረግ   ሌላ  ምን  ያስደስታል   ኒካህ ላይ ፍጠን

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

07 Jan, 15:39

አንድ ሰው ወደ ህይወታቹ   ሲመጣ ሊሔድም እንደሚችል እወቁ   ደግሞ ሲሔድ አትነፋረቁብን...!

ስትልፈሰፈሽ ይበልጥ ተጫወቶብሽ  ይሔዳል ...!  ግን ጥንካሬሽን ካሳየሽው  እሱው ፈላጊ ሆኖ ሁለትኛ ምኞቱ ትሆኛለሽ.....!!

ነገርኩሽ አትነፋረቂ......!!

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

07 Jan, 14:53

📝የእድገቴ ማማ
●●●●
🌸
የብዙዎች ለውጥ አንቺ የእድገት ማማ🌸

▻ስደት ከውጣ ውረድ ጀርባ ብዙ ስጦታዎች አሉበት የሚለወጡበት ከዚህ ሁሉ አንዱ ና ዋንኛው ነገር ለድን ቅርበት ድንን በቀላል ለመገዘብ ስደትን ላስተዋለ አለው ብዙ ጠቃሚ ነገር ቢሆንም አወጣጣችን ያለ ጌታችን ፍቃድ

ስደት አበክሮ ይመክራል ሞኙን ብልጥ ጮሌ ያደርጋል ይመከራል ብስለትን ና ስልት ጥበብን ያጎናፀፋል
ይህ ብቻ አይደለም አሏህ ላደለው ውዱን ድኑን ይረዳል ግዜውን ተጠቅሞ ያለ ቁጭት ይኖራል

ስደትን ያያች በስደት የኖረች ሴት እጅግ ትለያለች በሀይወቷ ብዙውን ያያች መከራ እና ጭንቀት ብቸኝነት ትካዜ
ግልምጫ ቁጣው ማልቀስ ማስቅም አለው።

በምን እይታ ነው ሁለቱ አንድ የሆኑት ሀገር ካሉት፣

ማንንም ከማንም ለማበላለጥ አይደለም ሀሳቤ ነገር ግን የስደቷን ጀግንት ለመግለፅ ነው ፍላጎቴ
የቤተ ሰብ ናፍቆት የብቸኝነትን ድብርት የሰው ቤትን ግልምጫና እንግልት ዋጥ አድርጋ በውስጧ ፈገግታን በፊቷ ያልፋል እያለች በተስፋ ውስጧን እንደ ህፃን አባብላ
ሳትበገር ለችግር መከራ ለሁሉም አሳቢ ሆደ ባሻ ና የዋህ

የስደቷ ሴት ጀግና ነች የምንለው በምክናት ነው በተረፋት ሰአት በኦን ድኗን እየተማረች ቤተ ሰቧን ለማስደሰት ደፋ ቀና የምትል ጀግና ነች ።

እውነቱ አይካድም ሊካድም የማይቻል በያ ኸይሩ ስራ እጇን እየነከረች
ለታመመው ለመስጅድ ግንባታው በያ እርዳታ ጥሪ ጉሩፑ ተጠሪዋ እሷው ነች በሁሉም ዘርፍ ፈጥኖ ደራሽ
የስደቷን ሴት አይደለም ለመናገር ስለሷ ክፉ ማሰብ የህልና ወቀሳ ነው ኋላው ፀፀት

✍️መንገደኛዋ ከመንገዷ
🌸●●●●●●●
●●●●●●●●🌸
https://t.me/UMUZekeriya3519
https://t.me/UMUZekeriya3519

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

07 Jan, 14:32

ስጦታ ለትዳር ማጣፈጫ ቅመም ሲሆን 
ሚስቶች ደግሞ ስጦታን የመዉደድ
ልዩ ተፈጥሮአዊ ባህሪ አላቸዉ።

🍃ስጦታን ተሰጣጡ🌹🍃

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

07 Jan, 10:33

🔷  በዚ ዘመን ነው እንዴ የሚያሰኝ ታሪክ

     በሶሞኑ የሓራና ሀሮ ጉዞዬ በጣም የሚገርምና በሐዘንና የአድናቆት የተደበላለቀ ስሜት የእንባ ቧንቧ የሚከፍት እውነተኛ ታሪክ ሰምቼ ላካፍላችሁ ወደድኩኝ ። ታሪኩንም እንደሚከተለው አቀርብላችኋለሁ : –
     ክስተቱ በወሎ ዞንተንታ በምትባለው የሀገራችን ክፍል የተከሰተ ነው ። እንደሚታወቀው ሀገራችን ውስጥ በተለያዩ ክልሎች የተለያዩ የሽርክ አይነቶች ይሰራሉ ።  ሽርክ ደግሞ ደረካቱ ይለያያል ። የሽርክ አይነቶች ሁሉ እኩል አይደሉም ። በጣም አሰከፊ የሽርክ አይነት ከሚካሄድባቸው አካባቢዮች አንዱ የወሎ ዞን ነው ። ወሎ አካባቢ የሽርክ ኮተትና ግሳንግስ ሲሆን የሚሰሩ የሽርክ አይነቶች የህፃናት ፀጉር የሚያሸብቱ ናቸው ። ሽርክ መሰራቱ ብቻ ቢሆን ባልከፋ ነበር ነገር ግን እነዚህ የሽርክ ተግባር የሚሰሩ አካላት ከእነርሱ ጋር አብሮ ያልሰራን ወሀብይ በሚል የሚችሉትን ሁሉ በማድረግ ባይተዋር እንዲሆን ማእቀብ በመጣል ራሱን እንዲጠላ ያደርጋሉ ።
     የዘህ ግፍና በደል ገፈት ቀማሽ ከሚሆኑት የአላህ ባሮች ውስጥ ከላይ በተጠቀሰው ደቡብ ወሎ ተንታ በምትባለዋ መንደር ውስጥ ነዋሪ የሆኑት ሸይኽ አሕመድ ዐ/ወሀብ አንዱ ናቸው ። እኝህ ሸይኽ ሽርክን በአይነቱ አውግዘው አድባር ቆሌ አልገዛም ፣ የሙታንን መንፈስ አልለማመንም ፣ ፍጡርን ድረሱልኝ ብዬ ከጌታዬ ደጃፍ መባረር አልመርጥም ፣ በቂዬ አላህ ነው እሱን ብቻ ነው የማመልከው ፣ የምከጅለውና የምለምነው ፣ ከጭንቅ አውጣኝ ፣ ተምኪን ፈልጌያለሁ ብዬ እጄን ምዘረጋው ወደርሱ ብቻ ነው በማለታቸው ከአካባቢ ማህበረሰብ እንዲገለሉ ተደረጉ ። በዚህ አላበቃም ማእቀቡ ቢታመሙም ቢታመምባቸውም እንዳይጠየቁ ፣ ቤተሰባቸውም ሆነ እሳቸውም ከማንም ጋር እንዳይገናኙ ፣ ቢሞቱ እንዳይቀበሩ ፣ ቢሞትባቸውም እንዳይቀበርላቸው ፣ ምንም አይነት ችግር ቢገጥማቸው ማንም እንዳይረዳቸው ተወሰነባቸው ።
     ይሁን እንጂ እኚህ ሸይኽ ከማህበሰቡ የተጣለውን ማእቀብ ከቁብ ሳይቆጥሩ ልጆቻቸውንና ባለቤታቸውን ይዘው በማህበረሰቡ የተወገዙና የተረገሙ እየተባሉ አላህ በቂያችን ነው ብለው የህይወትን ጉዞ ጀመሩ ። ይህ ሲሆን የሱና ሰዎችን ለማግኘት ደርሶ መልስ የ6 ሳአት መንገድ የሚሆን ቦታ ሄደው እየመጡ የባይተዋርነት ስሜታቸውን እያቀጨጩ ነበር ።
     እኚህ ጉደኛ ሸይኽ አላህ ይህን ፅናታቸውን የሚፈታተን ፈተና እንዲገጥማቸው ፈለገ ። ልቻቸው በጠና ታመመ ። ልጃቸውን ሐኪም ቤት አስገብተው ያለ ጠያቂና ያለ ተተኪ ሲያስታምሙ ቆዩ ። የአላህ ውሳኔ ሆነና ልጃቸው ወደ አኼራ ሄደ ። ቤታቸው ከሐኪም ቤቱ በእግር የ3 ሳአት መንገድ ያስኬዳል ። መኪና ለመከራየት አቅም አልነበራቸውም ። አብሽር ብሎ የሚያፅናና ቤተሰብም ሆነ ጎረቤት አጠገባቸው የለም ። የልጃቸውን ጀናዛ ተሸክመው የሶስት ሳአት መንገድ ተጉዘው ቤታቸው ደረሱ ። እናትና አባት የልጃቸውን ጀናዛ አጥበው ከፍነው ተሸክመው ወስደው ቀበሩ ።ሱብሓነ ላህ ለስሙ በሙስሊም ማህበረሰብ ውስጥ ነው ያሉት ነገር ግን አላህ በቂያችን ነው እንዴት ትላላችሁ ተብለው በዚህ መልኩ ታሪክ የማይረሳው አላህ ፊት አሳፋሪ የሆነ ተግባር ተፈፀባቸው ።
     እኚህ ጉደኛ አባትና እናት ልጃቸውን ቀብረው ተመልሰው አላህ በቂያችን ነው ይህ ለተውሒድ ከሚከፈል ዋጋ አንፃር ኢምንት ነው አሉ ። አላህ የፈለገውን ይሰራል ልጃችንን እኛ ቀብረነዋል ሁላችንም ሞተን ሬሳችን አውሬ ቢበላውም አላህን ከማምለክ ሊያግደን የሚችል አይኖርም  ይላሉ ።
    ከዚህ መራራ ፈተና በኋላ ግን ሶብራቸውና ፅናታቸው ፍሬ አፍርቶ ትላልቅ መሻኢኾች እንደነ ሸይኽ ኢስማኢል ፣ ሸይኽ ዐ/ ሰመድ ፣ ሸይኽ ሙሐመድ ሓያትና ሌሎችም ወደ ተውሒድ ተመልሰው በአሁነ ሳአት ተንታ አካባቢ በሸይኽ ኢስማኢል አማካይነት የተውሒድና ሱና ዳዕዋ እየተስፋፋ ነው ። ኪታቦች ይቀራሉ ፣ ሙሓደራዎች ይደረጋሉ ፣ ልጆች ተውሒድና ሱና ይማራሉ ፣ ባጠቃላይ የሰለፍያ ዳዕዋ ችግኝ እያበበ ነው ።
    ይህ የሆነው በተጣለባቸው የግፍ ማእቀብ ለ30 አመት አካባቢ በፅናት የታገሉት ሸይኽ አሕመድ ዐ/ወሃብ በህይወት እያሉ ነው ። በአሁኑ የሓሮ ፕሮግራም ላይ ለመሳተፍ እንደሚመጡ ሸይኽ ሙሐመድ ሓያት ደውለው ከነገሯቸው በኋላ ጉዳይ ገጥሟቸው መጥተው ለማየት ሳንታደል ቀርተናል ።  እስኪ ይህን ታሪክ የምናነብ ወደራሳችን እንመልከት እኛ ለነብዩ ዲን ምን የከፈልነው ዋጋ አለ ? አላህ ይዘንልን ።

    https://t.me/bahruteka

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

06 Jan, 20:01

#አዲስ_ሙሐደራ
محاضرة جديدة

⬅️ بعنوان:-➘➘➘
↩️ جرح المبتدع الصادر من أهل العلم هل هو ملزم أم لا إلزام فيه؟!

➡️ ርዕስ፦
↪️ አንድ የሱና አሊም አንድን ግለሰብ በማስረጃ ሙብተዲእ ነው ቢል ጉዳዩ በሌሎች ላይ
አስገዳጅ ነው ወይስ አይደለም?

ቁጥር፦ 01

➽ በሀገራችን ላይ ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ ዳሰሳ ተደርጓል። በደንብ ይደመጥ!!!

🎙للشيخ أبي طلحة أبي ذر بن حسن الولوي «حَفِظَهُ اللَّهُ»
🎙 በሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ ሀፊዘሁሏህ

https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5018

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

06 Jan, 15:17

በሶላት ውስጥ ኹሹዕ አጣሁኝ ምን ላድርግ?
=====>

❝ ዛሬማ ምን አለ
                ቢሰርቁ ቢቀሙ
ይቸግራል እንጂ
                አላህ ፊት ሲቆሙ!!❞

🎙 فضيلة الشيخ العلامة محمد ولي - رحمه الله رحمة واسعة واسكنه فسيح جناته
🎙ሸይኽ ሙሐመድ ወሌ አላህ ይዘንላቸውና

📱⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣
https://t.me/AbuYehyaAselefy
https://t.me/AbuYehyaAselefy
https://t.me/AbuYehyaAselefy

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

06 Jan, 12:05

መንሀጅህ ምንድን ነው ተብለህ ስትጠየቅ, ጓሮ ጓሮ አትሽከርከር አሞራ እንደተቀመጠበት አታቀረቅርአንገትህን ቃና አድርገህ ደረትህን ነፍተህ አላህ የዋለልህን ፀጋ እየነገርክ ኤኔ ሰለፊይ ነኝ በል ።ያበጠው ይፈንዳ ከፈለገ የፈነዳው ይተርተር ‼️

ሀቂቃ ሀቂቃ ኚኚኚ አላህ ሙስሊም ብሎ የጠራንን ሳነስበው እየሳትነው ነው… ሁላችንም ግን ሙስሊም ነንንን …አትበል‼️ማጅላን ነህምን ያሽከክርሃል ⁉️

ሰለፊይ ነኝኝኝ በል‼️‼️‼️‼️

https://t.me/abualanesredinkedir

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

06 Jan, 09:36

👆👆👆
🔈
#በሴቶች ፈተና ለተሞከረ ሰው ምክር

🔶 በአዲስ አበባ አል- ወሰጢየህ መርከዝ እና መድረሳ ከሚሰጥ ደርስ የተወሰደ።

🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)

📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
👇👇👇
🌐 https://t.me/shakirsultan

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

06 Jan, 07:01

👌 ሰሞኑን እንደሚታወቀው የመሬት መንቀጥቀጥ እየታየ ይገኛል። የዚህ ትልቁ መንስኤ ወንጀል ነው። አላህ እንዲህ ይላል፦

🟢 «وَمَا أَصَابَكُم مِّن مُّصِيبَةٍ فَبِمَا كَسَبَتْ أَيْدِيكُمْ وَيَعْفُو عَن كَثِيرٍ»
🟢 «ከመከራም ማንኛውም ያገኛችሁ ነገር እጆቻችሁ በሠሩት (ኃጢኣት) ምክንያት ነው፡፡ ከብዙውም ይቅር ይላል፡፡»

በዚች ምድር ላይ አላህ በወንጀላችን ቢይዘን አንድም የሚተርፍ የለም ነበር። አላህ ግን ለባሪያዎቹ አዛኝ ነውና ይመለሱ ዘንድ ያቀምሳቸዋል። የሚመከሩ ባሪያዎች ያድርገን አላህም እንዲህ ይላል፦

🔵 «ظَهَرَ الْفَسَادُ فِي الْبَرِّ وَالْبَحْرِ بِمَا كَسَبَتْ أَيْدِي النَّاسِ لِيُذِيقَهُم بَعْضَ الَّذِي عَمِلُوا لَعَلَّهُمْ يَرْجِعُونَ»
🔵 «የሰዎች እጆች በሠሩት ኃጢኣት ምክንያት የዚያን የሠሩትን ከፊሉን ያቀምሳቸው ዘንድ መከራው በየብስና በባሕር ተገለጠ፤ (ተሰራጨ)፡፡ እነርሱ ሊመለሱ ይከጀላልና፡፡»

🔎 እስኪ የኢትዮጵያን ሙስሊሞች ተመልከቱ ስንቱ ነው ቀብር ለቀብር የሚሄደው አፈሩን የሚጠጣው!!! ስንቱ ነው ወልዮች እያለ በአላህ የሚያጋራው!!! ስንቱ ነው ጠንቋይ ለጠንቋይ የሚሄደው!!! ኧረ ስንቱ!!!

🖼 ሀቅ እየተደበቀ ለህዝቡ የማይናገር ለሆዱ ብቻ አዳሪ የሙመይዓ፣ ኢኽዋን እና የመሳሰሉት አንጃ ተሰብስቦ መሬት ባይንቀጠቀጥ ነበር የሚገርመው! እነዚህ አንጃዎች እየተባበሩ ሀቅ እንዳይነገር የሀቅ ሰዎችን በየመስጂዱ እያሳደዱ እና ህዝቡን ፖለቲካ ውስጥ እየከተቱ ሙስሊሙ ተውሂዱን፣ መንሀጁን፣ አቂዳውን እንዳይማር አደረጉት!!! ታዲያ መሬት መንቀጥቀጥ ያንሳታልን?

🎞 ስለዚህ አላህ እንዲያዝንልን ሁላችንም ወደአላህ መመለስ አለብን። ተውሒድን እንማር እናስተምር ሽርክ ኹራፋትን እንጠንቀቅ እናስጠንቅቅ መንሀጃችንን አጥብቀን እንያዝ መብተዲዕን እናስጠንቅቅ አጥማሚ ፊርቃዎችን ❴ቡድኖችን❵ ለምሳሌ፦ ሀቅ እንዳይራመድ እየገረገሩ ያሉ እንደ ሙመይዓ፣ ኢኽዋን፣ ሀዳድያ፣ ሀጃዊራ እና ተብሊግ የመሳሰሉት ለህዝቡ ይነገረው ይወቃቸው ስራ አልሰራንም  በደንብ እንስራ አላህ ያግዘን። በወንጀላችንም አትያዘን!!!

አቡ ፉረይሀን (ሷሊህ ውቤ)

🎙               ➘➘➘➘➘
https://t.me/AbuImranAselefy/9588

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

04 Jan, 14:44

📝የቀረበሽ ሁሉ የሚወድሽ አይደለም፦
የራቀሽ ሁሉም የሚጠላሽ አይደለም፣
ወዳጅ ና ጠላትሽን መለየት ካልቻልሺ ና የህይወትሽ በር ተከፈቶ የተተወ አንደ ወንዝ ዳር ካደረግሺው በኋላ
ማንም ገብቶ ቢፈነጭበት አትቆጪ፣
አንቺ ስህተት የጀመረው የዛኔ ክፍት በተውሺው ግዜ ነው።
አሁንም አረፈደም በርሽን ዝጊው!!!!
ማንም እየመጣ የሚጎበኘው የመዝናኛ ባህር ዳርቻ አታድርጊው!!
አይ ካልሺም እንግዲህ የሚመጣውን ሁሉ ችለሽ ከመኖር ውጭ ሌላ ምርጫ የለሽም!!!!
🌸●...
✍️አቡ ዘከሪያ!
https://t.me/UMUZekeriya3519

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

04 Jan, 14:34

ከፈገግታ ጀርባ ቁም ነገር!!!
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯

🔎 እውነትና ውሸት ተጣልተው ውሸት ተሳካለትና ከእወት ላይ ቁጭ ብሎ "ኡኡኡኡኡ እሪሪሪሪ" ይላል። ከዛ አጋዦች ለመርዳት ተሯሩጠው ሄዱ። ሲደርሱ ውሸት ከላይ ሆኖ 'ድረሱልኝ' ይላል! እነሱም «እንደ አሸንፈህ የለ! ምን ሆነህ ነው!» ሲሉት “አይ እንደሚገለብጠኝ ስለማውቅ ቅድሜ ላሳውቃችሁ ብዬ ነው” አለ

🔍 ዛሬም ስልጣኑን ሀብቱን ብዛቱን መንግስቱን ይዘው ግን በአንድ ጠባብ መስጂድ የሚሰግዱ ሰለፍዮችን .... ምክንያቱም እንደሚገለብጧቸው ስላወቁ ነው። ገባሃ?

🏝 ሙሉውን ለማግኘት ➴➴➴
https://t.me/AbuImranAselefy/9577

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

04 Jan, 12:43

ምርጥ ሰው ሁን!!
~በጓደኝነትህ; በስነምግባርህ ;
በፍቅርህ; በማህበራዊ መስተጋብርህ;
ከሰዎች ርቀህም ;ብቻህን ሆነህም
ምርጥ ሰው ሁን ሲታጣ የሚናፈቅ
ሲገኝ የማየሰለች አይነት ሰው.

አሏህ ጀሚአን ጥሩ ሰዎች ያድርገን!

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

04 Jan, 12:18

📝ብዙ የሚወድህ የሚያዝንልህ የሚጨነቅልህ ለአንተ ብዙ ዋጋ የሚከፍልልህ ሰው ሊኖር ይችላል ነገር ግን!
የትኛውንም ያህል ቢሆን የአቢን ና የኡሚን ያህል አይሆንም።

አባትኮ~

🌹ፍቅሩን ደብቆ ለሰዉ አያወራም
ነገርግን በዉስጡ ልጆቹን. አይረሳም

🌹እናት ታወራለች ፍቅሯን  ትገልፃለች
እቅፍም አድርጋ ሳም  ታደርጋለች
   
    አባት ግን ~

ቃላት ባያወጣም በድምፅ. ባይገልፅም
ልጆቹን ሲወድ እጅጉን ይለያል ቃላት አይገልፀዉም
አባት ለልጁ ሲል እራሱን   ያከሳል
ከራሱ አስበልጦ ልጆቹን    ይወዳል
እዳይራቡበት ሌት ተቀን   ይተጋል

የአባትን ዋጋ በዚህ ልክ መግለፅ ባይቻልም

የእናት ነገር ግን ይለያል ነካክቶ መተው ሰለ ሚሆን ጭራሽ አይወራም።

🌹አሏህዬ ረጅም እድሜና ከጤና ከተውሂድ ጋር አኑርልን ኡሚ ና አቢይን🌹

https://t.me/UMUZekeriya3519

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

04 Jan, 11:18

📝ሴትን ልጅ ለየት ከሚያደረጓት ነገሮች አንዱ ልቧ ለይቅርታ ሰፊ ነው ልክ እንደ ባህር።

አዛኝና የዋህ ናት በብዙ ነገር አስከፍተሃት ኳን በአንድ ቃል ይቅርታ ትሸነፋለች እምባዋን አብሳ ፈገግ ትላለች፧

ነገር ግን ሁሌም አስለቅሻት አስከፍቻት እንደ ዛሬው ይቅር ትለኛለች ብለህ ጥፋት አትደጋግም በአንተ ማልቀሷ እና ማዘኗ በበዛ ቁጥር ልቧ ይቆርጣል ለአንተ የነበረት ያ ሁሉ ፍቅር በጥላቻ ይቀየራል በቃ ሁሉም ነገር ነበረ አለፈ እንደ ማለት ይሆናል!!

አይደለም በአንድ ይቅርታ ቃል ይቅርና ምንም ብታደርግ መንገዷን ሁሉ በወርቅ ብታጥለቀልቀው አትመለስም ዳግም ያን የይቅርታ ልቧን ዳግም አታገኘውም።

🥀 ሴት ልጅ ቆራጥ ናት ስትወድም ስትጠላም አንዴ ነው አይደገምም።ነገር  ግን እስከዛ ድረስ በጣም ታጋሽ ናት፣።

በጥቅሉ እንደ ሴት ልጅ የዋህና አዛኝ ፍጡር የለም።እንደሶም ቆራጥ የለም።አታስቀይማት ዛሬም እንደ ትላቱ ነገም እንደ ዛሬው ነች ብለህ አታስብ!!!!

🌸●...
https://t.me/UMUZekeriya3519
https://t.me/UMUZekeriya3519

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

04 Jan, 06:42

ኹጥባ

በቀን 26/05/15 በወራቤ ከተማ በአዩበል አንሷሪይ መስጂድ የተደረገ የእለተ ጁሙዐህ ኹጥባ!!!

🎙 ሸይኽ ዐብዱልሀሚድ አል-ለተሚይ (ሀፊዘሁላህ)

ርእስ:- የረጀብ ወርን በተመለከተ!
https://t.me/abdulham/2356

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

04 Jan, 06:30

በረጀብ ወር ውስጥ የተለየ የአምልኮ (ዒባዳ) አይነት ምን አለ??
—————
ታላቁ የኢስላም ሊቅ ኢብኑ'ል ቀይም (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:-
በረጀብ ወር ውስጥ የሚፆም ፆምና የሌሊት ሶላቶች እንዳሉ የሚጠቁሙ ሀዲሶች በሙሉ ውሸትና ቅጥፈቶች ናቸው።” [አልመናሩል ሙኒይፍ 96]

አል-ሃፊዝ ኢብኑ ረጀብ (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:-
በረጀብ ወር የመፆምም ሆነ ሌሊቱን የመስገድን በላጭነት፣ እንዲሁም ከወሩ የተወሰኑ ቀኖችን መፆምም ሆነ የመፆም በላጭነትን የሚጠቁም አንድም ለማስረጃ የሚሆን ሶሂህ ሀዲስ አልመጣም።” [ለጣኢፉል መዓሪፍ 228]

አቢበክር ኢብኑ አቢ ሸይበህ (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:-
አቡ ሙዓዊየህ ከአዕመሽ ይዞ፣ አዕመሽ ከወበረ፣ ወበረ ከዐብዲረህማን፣ ዐብዲረህማን ከኸርሽ ኢብኒል ሁር ይዞ፣ እንዲህ ሲል ነግሮናል:- ሰዎች የረጀብ ወርን በመፆማቸው ምክንያት ዑመር ኢብኑል ኸጧብ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ፆማቸውን ትተው ምግብ እስኪበሉ ድረስ እጃቸውን ሲገርፋቸው አይቻለሁ። እንዲህም ይላቸው ነበር:- ረጀብ የቱ ረጀብ ነው? ረጀብማ በጃሂሊያ ዘመን ሰዎች ያከብሩት ነበር እስልምና ሲመጣ ተትቷል።” [አል-ሙሶኒፍ 9758]

አጃዒብ እኮ ነው! ሠለፎቻችን በዲን ላይ አዲስ ፈጠራን ያመጣን ሰው እንዲህ የገረፉበትም ሁኔታ ነበረ፣ ዛሬ ላይ ግን የሱንና ዑለማዎች በቢድዓ ባለ ቤቶች ላይ ጠንከር ያለ ንግግር ሲናገሩ ሙተሸዲድ፣ ተሳዳቢ፣ ተክፊር… ይባላሉ።

ታላቁ የኢስላም ሊቅ ሸይኹ'ል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ (ረህመቱላሂ ዐለይሂ - ወቀደሰላሁ ሩሀሁ) እንዲህ አሉ:-
“የረጀብ ወርን በተለየ መልኩ መፆምን በተመለከተማ፣ ሀዲሶቹ በሙሉ ደካማ (ዶዒፍ) ናቸው፣ እንዲያውም ውድቅ የሆኑ (መውዱዕ) ናቸው። አንድም የእውቀት ባለቤቶች ሊደገፉበት የሚችሉበት ደረጃ ላይ አይደሉም። እንዳው ደካማ ቢሆኑም ፈዳኢል ስለሆነ ይሰራባቸዋል የሚባል ደረጃም ያላቸው አይደሉም። ሁሉም ውድቅ (መውዱዕ) የሆኑ በነቢዩ ـ ﷺ ـ ላይ የተዋሹ ናቸው።” [መጅሙዕ አልፈታዋ 25/290]

ታላቁ የኢስላም ሊቅ ዐብዲ'ልዐዚዝ ኢብኑ ባዝ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል:-
የረጀብን ወር ‘ሶላተ-ረጘኢብ’ በማለት ወይም 27ኛውን ሌሊት በተለየ ዝግጅት የኢስራእ እና የሚዕራጅ ሌሊት ነው ብሎ ማክበር ሁሉም አዲስ ፈጠራ (ቢድዓ) ነው አይፈቀድም። በሸሪዓችን ምንም አይነት መሰረት የለውም።” [መውቂዑ ሸይኽ - ከዌብሳይታቸው የተወሰደ]

ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሷሊህ ፈውዛን (ሀፊዘሁላህ) እንዲህ አሉ:-
“የረጀብ ወር ልክ እንደሌሎቹ ወራቶች ነው፣ ከሌሎች ወራቶች በአምልኮ (በዒባዳ) የሚለይ ነገር የለም። ምክንያቱም በሶላት፣ በፆም፣ በዑምራም ሆነ በእርድ በሌሎችም የአምልኮ ዘርፎች ከሌሎች ለየት የሚደረግበት ከነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የተረጋገጠ ነገር የለም። በረጀብ ወር እነዚህ ተግባሮች ይፈፀሙ የነበረው በጃሂሊያ ዘመን ነበር እስልምና ውድቅ አድርጎታል።

አንድ ሰው በዚህ ወር አምልኮ (ዒባዳ) ከፈጠረ፣ በዚህ ወር የሚሰራ የተለየ አምልኮ (ዒባዳ) ነው ካለ፣ ይህ ሰው በዲን ላይ የሌለን አዲስ ነገር ፈጣሪ (ሙብዲዕ) ይሆናል። ምክንያቱም በዲኑ ያልነበረን አዲስ ነገር ፈጣሪ ነው፣ አምልኮ (ዒባዳ) ደግሞ የተገደበ ነው፣ በመሆኑም ከቁርኣንና ከሀዲስ ማስረጃ ከሌለው ምንም አይነት ነገር ፈጥሮ ማስቀደም አይቻልም። ምንም አይነት የረጀብ ወር እንደሚለይ የሚጠቁም ሊደገፉት የሚቻል ማስረጃ የመጣ ነገር የለም። የመጡ ሀዲሶች በጠቅላላ ከነቢዩ ـ ﷺ ـ ያልተረጋገጡ (ዶዒፍ) ናቸው። ሶሃቦች በጠቅላላ ከዚህ ተግባር (ረጀብን) በአምልኮ ለየት ከማድረግ በተለየ የረጀብ ወርን ለየት አድርጎ ከመፆም ይከለክሉ ያስጠነቅቁ ነበር። ነገር ግን አንድ ሰው በሌሎች ወራቶችም የሚያዘውትረው የሆነ የሌሊት ሶላትም ሆነ ፆም ከነበረው እንደሌሎች ወራቶች ረጀብ ወር ላይም መፆሙ ችግር የለውም።” [አል-ሙንተቋ ሚን ፈታዋ 1/222–223]

ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ረቢዕ አል-መድኸሊይ (ሀፊዘሁላህ) እንዲህ አሉ:-
“እኛ ሙስሊሙን የምንመክረው እንዲህ ያለውን ውዳቂ ነገር እንዲተው ነው። የጮሀን ሁሉ መከተልንም እንዲተው ነው። ይልቅ በአላህ ገመድ ላይ እንዲጣበቅ ነው ምንመክረው፣ በአላህ ኪታብ (ቁርኣን) እና በነቢዩ ـ ﷺ ـ ሀዲስ ያልተደነገገን ነገር ሁሉ እንዲተው ነው።” [ከዌብሳይታቸው የተወሰደ]
✍🏻ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa)
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

04 Jan, 06:22

📝እምታልፊያቻው በእነዚያ ብርቱ ቀናት ውስጥሽን
የማይሰበር ጠንካራና ጀግና ማንነት ገንብተውልሽ ያልፋሉና አንዳንድ አስቸጋሪ ክስተቶችን አትፍርያቻው ለአንቺ ብርታት ናቻው።
🌸●..
https://t.me/UMUZekeriya3519

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

04 Jan, 03:38

ኪታቡ ተጀምሯል በጥሞና ተከታታሉ ኡስሉ ሱና የኢማሙ አህመድ ረሂመሁሏህ

ግቡቡቡቡቡ

አድና ሸር አድርጉት ተከታታይ ደርስና ኮርስ ነው

🎙በሸይኽ አብዱል ሐሚድ አለልተሚ
{ሃፊዘሁሏህ}

⬇️⬇️ ጆይን ብለው የቀላቀሉ
https://t.me/hussenhas

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

03 Jan, 20:45

➪✘ አንዲት ሴት ልጅ የሸቀጡን
ዋጋ ለማስቀነስ ብላ ሻጩ ጋር
ልትቀላለድ ወሬ ልታስረዝምና
        ልትሳሳቅ አይገባትም።

የሷ ሐያእ ከሸቀጡ ዋጋ ውድ
         ነውና አሏህ እንፍራ

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

03 Jan, 19:28

📝አንዳንዶች የአረብ ሀገር ቅመሟ ሩዝ ጂ ሌላ ሞያ ያላት አይመስላቻውም የሚገርመው ነገር የአረብ ሀገሯን ሴትን ሞያ የቀመሰ ይታዘባቸዋል!!
እሷ ጋ__/ሁሉም በአይነቱ ከሞያም ሞያ!!
!!

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

03 Jan, 18:27

📝አብዝተህ አትደላቀቅ አንዳንዴ ምስኪኖችንም ተመልከት
የተረፈህን ሳይሆን ከምትበላው ስጥ የቱንም ያህል በሀብት ብትጥለቀለቅ የአኗኗር መስመርህን እንዳትሳሳት መስመርህን ጠብቅ ዱንያ ሙሲባ ነች ተጠቀቅ!!ምናልባት አሏህ ሊፈትንህ ይሆናል አትረፍርፎ የሰጠህ ተጠቀቅ፣
አብዝተህ ስትደላቀቅ በምቾት ስትለፋደድ ቀልብህ እና አይንህ እንዳይታወር፣
ሁሉም ነገር በልኩ ሲሆን አቅልን ሰብሰብ ለማድረግ ይረዳል ኖረኝም ብለህ አትጠባረር አጣሁም ብለህ አትማረር።
🌸●....
https://t.me/UMUZekeriya3519

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

03 Jan, 18:18

📝ግሩም ነው የአሏህ ስራው ሀያልና ጥበበኛ ነው አዛኝና ራህመተኛ ሁሉም ከሱ ሁሉም ወደሱ ነው!!!!
እኛም የሱ ነን ወደሱም እንመለሳለን አትዘን አትተክዝ ፍላጎትህን ለጌታህ በምስጥር ተንፍስ በሱጁድ አውራው በውስጥህ አትሰለሰል!!

የሮህማንን ፍሬ በዚህ ሁኔታ አስተካክሎ ያዘጋጀው አሏህ የአንተን ህይወት ከምትፈልገው ና ከምታስበው በላይ ማስተካከልና ማስዋብ ይችላል ሁሉም በሱ ፍቃድ ስር ነውና፣፣በሱ የቂን ይኑርህ።
🌸●....

https://t.me/UMUZekeriya3519

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

03 Jan, 18:05

📝ጥሩ ባል ማለት ሀብታም ወይም መልከ ቆንጆ ማለት ሳይሆን
የሴትን ልጅ ክብር ያወቀ የሚስቱን ስሜት መረዳትና ሞራኗን መጠበቅ የቻለ ብቻ ነው!!!!ይህ ነው የትክክለኛ አፍቃሪ ባል መገለጫ!!!!
🌸
https://t.me/UMUZekeriya3519

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

03 Jan, 11:03

እስኪ አንዳንዴም ፈገግ እንበል!!

📝ይሄንን እንጀራ  የጋገረችው መካከለኛ ሙያ  ያላት ናት  አሉ!
   አንዷ እንድህ ብላ ነገረቻት  ፦
አብሺ ብትጨምሪበት አይኑ ቸፈፍ ብሎ ልስልስ ብሎ  ከታችም ድጋሚ አይን አያወጣም ነበር
ጥርስ የለለው ሰው   እንደ ገንፎ ይውጠው ነበር አለች አሉ!
ግን ይሄ እንጀራ ምን ይወጣለታል?

የመዳም ሩዝ ማፈቅፈቅ ላይ ነን  እኛማ አስተያየት ለመስጠት አይመችም።
ልክ አንዷ ቅመም ሀገር ገብታ አብሲት ጣይ ሲሏት
እኔ አልጥልም ሀራም ነው ምግብ አይጣልም አለች አሉ! ክ..... 
አይ ቅመም ያንችስ ከፋ
የሙያ ነገር........!.

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

03 Jan, 10:52

📝مَا مِنْ عَبْدٍ يُذْنِبُ ذَنْباً فَيُحْسِنُ الطُّهُورَ، ثُمَّ يَقُومُ فَيُصَلِّي رَكْعَتَيْنِ، ثُمَّ يَسْتَغْفِرُاللهَ إلَّا غَفَرَ اللهُ لَهُ

አንድ የአላህ ባሪያ ወንጀል በሚፈፅምበት ወቅት ውዱእ በትክክል ያድርግ፡፡ ከዚያም ሁለት ረከዓዎችን ይስገድና አላህን ምህረት ይማፀን፡፡ አላህ ምህረትን ይለግሰዋል፡፡

https://t.me/UMUZekeriya3519
https://t.me/UMUZekeriya3519

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

02 Jan, 21:23

~ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ለሴቶች

እህቴ አደራሽን ከእናቱ በላይ የሚወድሽን ወንድ ጥሩ ባል ብለሽ አታስቢ ለእናቱ ያልሆነ ወንድ ለሚስቱ የሚታመን አይደለም ይኸውልሽ አንቺ የዲን እህቴ እንደ ወንድም ልምከርሽ አንቺ ማለት ሴት ነሽ ሴት ሲባል ትልቁ የወንዶችንም የሴቶችን ልብ አሸነፎ የሚገዛ ነው ።
ማለቴ ሴት ልጅ በጣም ተወዳጅ ክብር የሚገባት የሰው ልጅ ማዕረግ ናት ለምን ? ሴት ሲባል እናት ናትና
 
ስለዚህ ወንድ ልጅ ቁም ነገሩ ከእናቱ ይጀምራል ።

وَبَرًّا بِوَالِدَتِي وَلَمْ يَجْعَلْنِي جَبَّارًا شَقِيًّا

እናቱን አክሩፎ ከሚስቱ ፣ እናቱን ጠልቶ ሚስቱን ፣ እናቱን በድሎ ለሚስቱ ፣ ከሚስቱ ቁጭ ብሎ የናቱን ስጋ የሚበላ አሏሁ አክበር !

ለሱ ብላ ስንቱን መከራና ስቃይ እንዳላሳለፈች ገና ሆዷ ውስጥ ከተፀነሰበት ሰሞን ጀምሮ እስከ ሚወለድ ድረስ መከራዋን አይታ በሱ ምክንያት ስጋዋ እንዳላለቀ አጥንቷ እንዳልሳሳ መልኳ ያ የሚያምር የፊቷ አባባ በፀሃይ በብርድ እንዳልተቀየረ በተለይ የገጠሯ እናት ፣ በሱ ምክንያት ከስንቶቹ እየተባላች እየተጣለች ፣ በትንሹ እየደነገጠች በራስምታቱ እያለቀሰች እኔ እኔ እኔ እኔ እያለች ራሷን ቤዛ እያደረገች ኖራ አልሀምዱሊላሂ ልጄ  ደረሰልኝ ሰው ሆንኩ ብላ ትዳሩን ቤቱን እንዲይዝ ያላትን ደግሳ ስታበቃ እናቱን ትቶ ባንቺ ከተሸወደ እህቴ ሀቁን አውሪ ምኑ ጋር ነው ወንድነቱ ?

~አስቢ ነገም እኮ አሏህ ካለ አንቺም እናት ትሆኛልሽ ያንቺ ወንድ ልጆችሽ ላንቺ ሊሆኑልሽ እንደምትፈልጊው አይነት ባልሽ ለእናቱ እንዲሆን ፍቀጂ ።
በፍፁም እናቱን እንዲጠላ ወይም እንዲርቅ ሰበብ አትሁኚ ባይሆን ግን እንዲቀርባት እንዲታገሳት እንዲያዝንላት እናቴ እናቴ እንዲል ሰበብ ሁኚ እናቱን ከወደደ አንቺንም እናትሽንም የሌሎችንም እናት ይወዳል ።

https://t.me/abuabdurahmen

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

02 Jan, 17:43

🌹 እህቴ፤

የባልሽ ቤተሰቦች ልክ እንደ ቤተሰቦችሽ ተመልከቺ ውደጃቸው እክብሪያቸው ተንከባከቢያቸው ይህ የምትወጅውን የምታፈቅሪውን የልጆችሽ አባት ወልደው አሳድገው ያስረከቡሽ እነርሱ መሆናቸውን አትዘንጊ ከእነርሱ ጋር በፍቅር መኗኗርን ልመጂ እርሱ በተለያየ ምክንያት ወጣ ባለቁጥር አንተ ከሌለህ ይደብረኛል እኔም ወደ ቤተሰቦቼ እሄዳለሁ እያልሽ ፍቅራችሁን አትሸርሽሪው እርሱንም አታስጨንቂ በተለይም ወላጆቹ አብረዋቹ አልያም ከእናንተ በቅርብ ርቀት የሚኖሩ ከሆነና እድሜያቸውም ገፋ ያለ ከሆነ ይበልጥ ትኩረት ስጫቸው።

ወንድሜ አንተም እንድዚሁ ሁን.....

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

02 Jan, 14:45

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

🌹🌹 አስደሳች ዜና ለወልቂጤና አካባቢዋ ሙስሊም ማህበረሰብ በሙሉ።🌹🌹

🟢 የፊታችን እሁድ ቀን 27/04/2017 ታላቅ የዳዕዋና የሙሀደራ ፕሮግራም ስለሚኖር እርስዎ ከዘመድ አዝማድዎ ጋር በመሆን ይህንን ውብ ፕሮግራም ተጋብዘዋል።

ተጋባዥ እንግዶች: ኡስታዝ ሙሀመድ አልወልቂጤ እና ሌሎች ወንድሞችም ይኖራሉ።

🎙 ብዙ ወቅታዊና ወሳኝ የዲናችን ጉዳዮች ይዳሰሱበታል።

እንኳንስ መቅረት ማርፈድ እራሱ ብዙ ኸይር ነገር ያስመልጥዎታል።

ሰዓት 2:30 ጀምሮ

# አድራሻ: ሀይስኩል ጀርባ ከተወከል ብረታ ብረት ዝቅ ብሎ ወደ ግራ በሚያስገባው ቅያሰ የሚገኘው ዳሩል ሁዳ መድረሳ።

ለበለጠ መረጃ:0943093224 ይደውሉ

https://t.me/shikmubarek

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

02 Jan, 10:02

እውቀት ላይ አደራ!

🎙ሸይኽ አል ለተሚይ!

@Abdul_halim_ibnu_shayk

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

01 Jan, 22:42

📝አንገት መድፋት
እና ማቀርቀር አይደለም ዝምታ
ራሱን የቻለ ውበትና ጥበብ አለው
ዝምታ ማለት አስፈላጊ ነገርን መናገር አላስፈላጊውን ከመናገር መቆጠብ ነው ሌላ የለውም።
ብዙዎች ግን ዝምታን የሚረዱበት አረዳድ የተለያየ ነው
ሆኖም ዝምታ በራሱ ብዙ መልእክትና መልስ ያላው ጥበብ ነው፣፣

✍️🌸●●●●●●●●
●●●●●●●🌸

https://t.me/UMUZekeriya3519

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

01 Jan, 20:34

📝ሰዎች ዘንድ ንጥት ጥርት ብለን አለባበሳችንን አስተካክለን ለመታየት ጥረት ከምናርገው በላይ ልባችንን ለመልካም ነገር ፅድት እናድርገው ፣፣በአንድ ልብ ሁለት ነገር ሊቀመጥ አይችልም ያ መጥፎ ያ መልካም መልካምን ለማኖር ልባችን ከመጥፎ ነገር ፅድት ወልውል አድርገን እንተወው።

▻ንብ ቆሻሻ ቦታ እንደ ማታርፈው ሉሉ መልካም ነገሮችም በተኮልና በሸር በቆሸሸች ልብ ውስጥ አይቀመጥም።

✍️🌸●●●●●●●●●●
●●●●●●●●🌸
https://t.me/UMUZekeriya3519
https://t.me/UMUZekeriya3519

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

01 Jan, 17:39

አንድ ሚስት ባሏን ከጓደኞቹ ጋር እንዳይዝናና ቤት ተቀመጥ ብላ ትከለክለዋለች ...ባል ይሄኔ " አንዲት ሴት አስራ ባስቀመጠቻት ድመት ጀሃነም ገብታለች ...አንቺ አንበሳ አስረሽ አስቀምጠሽ ምን ሊደርስብሽ  እንደሚችል አስቢ እስኪ..."  ብሎ ተናገራት

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

01 Jan, 17:22

📝ፍቅር የሚቀመጠው በንፅህ ልቦች ውስጥ ነው!!!!
ፍቅርን ስትፈልግ ልብህን ንፁህ አድርገህ ጠብቀው!!!!

https://t.me/UMUZekeriya3519

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

01 Jan, 17:04

📝በማይረባሽ ነገር ግዜሽን አታጥፊ ትዝብት ሆኖ ይቀመጥ ጂ መልሶ አይተካም እወቂ!!

ለድንሽ ግዜሽን ሰውቺ ለጌዜው ለቃሚ መስሎ በኋላ ለማይጠቅምሽ አትዝዢ

በብዙ መንገድ ጠላት ይኖረናል ነገር ግን? ግዜያችን ያለ አግባብ ከሚሻማን ሰው በላይ ጠላት ሊኖረን አይችልም።
ምክናትም ያለፈን ሁሉ ነገር መመለስ ማስተካከል ይቻል ይሆናል ግዜን ግን በጭራሽ መመለስ እማይቻል አንድ እድል ብቻ ሰጥቶ የሚያልፍ በምንም የማይተካ የማይመለስ አንዴ አስተምሮ የሚያልፍ ውድ ነገር ቢኖር ግዜና ግዜ ብቻ ነው።

በህይወትሽ ገብቶ እንዳይግዳሽ ከብዙ አቅጣጫ ጠላትን ትጠነቀቂ ይህናል እመኚኝ ግዜሽኝ ከሚሰርቅሽ ጠላት እጅግ ጎጂ ጠላት የለም።

ስኬት ከደጅሽ ነው እህት አይንሽን ግለጪ
የለውጡ ዘመን አሁን ነው ቴክኖሎጂ ተስፋፍቶ ሰው ባለበት ድኑን እየተማረ ነው
ያልገባው ፋራ መሆን ነው ቤሎ አራዳ  በቲክቶክ እየጨፈረ ነው አንቺ ከየትኛው ጎራ ነሽ? ለውጥ ሲመጣ ፍትናውም ተጋጋ አደራ አድርጊ ህይወትሽን በድን የተረጋጋ ሰከን በይ ተደበቂ ከዘመኑ  ተኩላ ወጣት ጋራ አብረሽ ጨፍረሽ በጋራ መግቢያ እንዳያሳጣሽ በኋላ ተደበቂ በቤትሽ ራስሽን አትርፊ ታደጊ ህይወትሽን
////

✍️🌸●●●●●●●●●
●●●●●●●●●🌸
https://t.me/UMUZekeriya3519
https://t.me/UMUZekeriya3519

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

01 Jan, 15:01

የሰዎችን ውዴታ መፈለግ የማይገኝ (የማይሳካ) ግብ ነው!!
—————
ሰዎችን እንዲወዱኝ ብለህ መልፋትህ የማይሳካ ግብ ነው። ዛሬ እንዲወዱህ ብታስደስታቸው ያመሰግኑህ ይሆናል፣ ነገ ስታስከፋቸው ግን ያወግዙሃል። ታዲያ እድሜህ ሁሉ በሰዎች ማመስገንና ማውገዝ መሃል ሆኖ ያልቃል።

ከሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚየህ (ቀደሰላሁ ሩሀህ) ባልደረባ የሆኑት ኢማም ኢብን ሀብ-ባል አል-በዕሊይ (ረሂመሁላህ) ወደ አንድ ተማሪያቸው በፃፉት ፅሁፍ ላይ በወርቅ ውኃ የሚፃፍ ድንቅ ንግግር እንዲህ በማለት ይናገራሉ:-

= ከዚህ ቀደም ነግሬህ ነበር፣ ታላቃችን የሆነው ሸይኹል ኢስላም ተቂዩዲን አቡል ዐባስ አሕመድ ኢብኑ ተይሚየህ (አላህ ያግዘው፣ ወደርሱም መልካምን ያድርግ!) አንድ ጊዜ 703 አመተ ሂጅራ ላይ ድካ የደረሰ የሆነን ምክር መክሮኛል። ከእርሷም እንዲህ ማለቱን ሸምድጃለሁ:-
“በንግግርህም ሆነ በስራህ የሰዎችን ውዴታ አታስብ። የሰዎችን ውዴታ መፈለግ የማይገኝ (የማይደረስበት) ግብ ነው። ዛሬ ሰዎችን ብታስደስት ያመሰግኑሃል፣ በነጋታው ደግሞ ታስቆጣቸውና ይወቅሱሃል፣ እድሜህ እነሱ ሲያመሰግኑህና ሲቆጡብህ ያልቃል። ለየትኛውም (ለመውቀሳቸውም ሆነ ለማመስገናቸው) እውነታ የለውም። ይልቅ አላህን የምትታዘዝበት የሆነ ነገር ከቀረበልህ የሚያወግዙህ አንድ ሺህ ቢሆኑ እንኳን እሱን አስቀድም፣ ምክንያቱም የላቀው አላህ ሸራቸውን ይበቃሃል።

ይህም ከዓኢሻ (ረዲየላሁ ዐንሃ) በተረጋገጠው ነቢዩ ﷺ እንደሚከተለው በተናገሩት ሀዲስ በመተግበር ነው:-
ሰዎችን አስቆጥቶ አላህን ያስወደደ ሰው አላህ ከሰዎች ቁጣ ይጠብቀዋል።” [ትርሚዚይ 2414 ላይ የዘገቡት ሲሆን አልባኒይ ሶሂህ ብለውታል]

አላህን በማመፅ ላይ የሆነ ነገር ከቀረበልህ ከፊትህ የሚያወድሱህ ሺህ ሰዎች እንኳ ቢኖሩ ወየውልህ ተጠንቀቅ!! ተጠንቀቅ!!። የላቀው አምላካችን አላህ የሚያወድሱህ የነበሩ ሰዎችን መልሶ አንተው ላይ ይሾምብሃል። ነቢዩ
ﷺ ይህን አስመልክተውም እንዲህ ብለዋል:- “አላህን በማስቆጣት ሰዎችን ያስደሰተ ሰው አወዳሾቹን ወቃሽ አድርጎ ይመልስበታል።” በሌላ ዘገባ እንዲህ ብለዋል:- “አላህ ጉዳዩን ወደ ሰዎች አስጠግቶ ይተወዋል፣ ሰዎች ደግሞ አላህ ዘንድ ካለው ነገር አንዳችም አያብቃቁትም።” [ትርሚዚይ፣ ኢብን ሂባንና እንዲሁም ኢብን አቢል ዒዝ በሸርህ ጦሃዊያ ላይ የዘገቡት ሲሆን አልባኒ ሶሂህ ብለውታል]

ወላሂ በእድሜ ቆይታዬ ለዚህች ምክር ብዙ አስገራሚ ፍሬዎችን አግኝቻለሁ!! አላህ ልባችንን እርሱን በመታዘዝና እርሱንም በመውደድ ይሰብስብልን!! እርሱም ለጋሽና ቸር የሆነ ጌታ ነው።” [አን-ነሲሀት አል-ሙኽተሶህ 42-43]

አንተ ሐቅ ላይ መሆንህ እርግጠኛ ከሆንክ ለሰዎች ውዴታና ጥላቻ አትጨነቅ!! ሰዎችን ለሰዎች ጌታ ተዋቸውና በምትችለው መልካም ነገር ሁሉ ወደፊት ብቻ ተጓዝ!! አላህ በትክክለኛው መንገድ የእርሱን ፊት ፍለጋ ለመልፋት ይወፍቀን!!
✍🏻ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa)
➴➴➴➴➴➴
https://t.me/IbnShifa/4497

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

01 Jan, 14:45

📝!ይቅርብህ ካለክ በሀቁ መንገድ ካልፈሰፈሰክ ብርታት ካልሰጠክ ድክመትን ካወረሰክ በባጥል ስትዘፈቅ ካልመለሰክ ሀቅን ያዝ በሀቅ የሚመጣብህን ምንም ይሁን ተጋፈጥ ቢደርስብክ መከራ ና ችግር አትፍረ ብሎ ጥንካሬን ካላሰየክ ከመጥፎው ከጥመቱ መንገድ ካልመለሰክ ይህ ምን ወዳጅ ነው?ወዳጅ መሰል ጠላት ነው ራቀው ተወው ጉዳት ጂ ጥቅም የለው።
✍️🌸●●●●●●●●
●●●●●●●●🌸
https://t.me/UMUZekeriya3519
https://t.me/UMUZekeriya3519

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

01 Jan, 14:27

‏ما أجمل الزواج من إمرأة صالحة تقيَّة ليَّنةِ المَعشَر ضاحِگة المَبسَم تَأمُرهَا فتطِيعُك
وتَغيبُ عَنْها فتَحفَظُكَ
وتكون أنت رجل صالح ملتزم

قال عمر رضي الله عنه:

ما استفاد رجل بعد إيمان بالله خيرًا

من امرأة حسنة الخلق ودود ولود .

📚صحيح/ابن أبي شيبة ١٧٤٢٧

ويرزقكم الله بذرية صالحة.

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

01 Jan, 12:24

📝አልችልም አትበይ ትችያለሽ፣አልችልም በማለት ውስጥ ነው መቻል ያለው!!!

#እኔ አልችልም ብለሽ ከምትሳነፊ ግድየለሽም ሞክረሽ ለወጥሽን ተመልከቺ አልችልም ብሎ በመተው ክሳራ ጂ ትርፍ እንደሌለም ተረጂ!!

🌸ብትለወጪና ብትበረቺ ከድክመትሽ ጥንካሬን ብትለውጪ

🌸ማልቀስን ትተሽ ብትደሰቺ
ባለሽ ነገር ጌታሽን ብታመሰግኚ
ባለፈው ስህተትሽ ቁጭትን ትተሽ ለነገሽ ብትማሪ!!

🌸በጅህልና መቆምን ትተሽ እርምጃን ብጀምሪ

ስኬት አይገኝ በዋዛ አይሆንም ከማለትሽ ሞክረሽ ብታዪ

🌸ሁሌ ወቀሳን ትተሽ ባገኘሺው ብታመሰግኚ

🌸እድለ ብስ ነኝ ከማለሽ መልካም እድልን ከጌተታሽ ብትከጂ
ከውሳኔ ይልቅ ጥቂትን ብታስቢ ከማማረር ይልቅ ምስጋናን ብትለምጂ
ጌታሽ አይተውሽም ወደ እሱ ተጠጊ ና በሱም ተመኪ !ያለ ምንም ነገር የደስታና የሰላም ባለ ቤት መሆንን ናፍቂ!!!

✍️🌸●●●●●●●●🌸●●●●●●●🌸
https://t.me/UMUZekeriya3519
https://t.me/UMUZekeriya3519

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

01 Jan, 11:54

📙 تعجب معي من قول الكذابة "البخاري مجهول لم يرو عنه إلا الفربري."

قال الإمام الذهبي رحمه الله تعالى "وجدت فائدة منقولة عن أبي الخطاب بن دحية، أن الرملي الكذابة قال: البخاري مجهول، لم يرو عنه سوى الفربري. قال أبو الخطاب : والله كذب في هذا وفجر، والتقم الحجر، بل البخاري مشهور بالعلم وحمله; مجمع على حفظه ونبله، جاب البلاد، وطلب الرواية والإسناد. روى عنه جماعة من العلماء… اهـ السير ١٢/ ٤٣٨

قلت: قال الفربري روى عن البخاري كتابه الصحيح تسعة ألف رجلا.

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

01 Jan, 11:48

📝በቃልህ ፅኑ ሁን!
●======●
አቋማ ጠንካራ ላመነበት ነገር ታጋይ የማይበገር በአላማው ቀጥ~የማይወዛወዝ የማይልፈሰፈስ ጀግና ሁን፣
ከንግግሩ ይልቅ ተግባሩን የሚያስቀድም ከንግግር በላይ ተግባርን የሚያበዛ ቃሉን የማያጥፍ አገናዝቦና አመዛዝኖ የሚናገር የሚሰራ የበሳል ዓዕምሮ ባለ ቤት ሁን!!
በቃልህ የምትታመን በተናገርከው እምትገኝ
መልካምና ቅን ልብ ያለው ሰው ሁን፣ በዙርያክ ያሉ ሁሉ ከአንተ መልካምን እሚማሩ
ከአንተ ጥሩ ስነ ምግባርን የሚወርሱ፣
ሰው ሁን!!
🌸
እነኚህ ነገሮች የጀግና ወንድ ባሃሪ ናቻው አንተም ያዝ!!!!!
https://t.me/UMUZekeriya3519
https://t.me/UMUZekeriya3519

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

01 Jan, 11:13

📝ሰላት የማይሰግድ ሰውን አትመን ልክ ጌታውን እንደተወ አንተንም መተው አይቀርምና!!!!

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

01 Jan, 10:42

አስተውል ......

ልክ ከዚህ በፊት ሌላው ሙቶ እንደተረሳው
ሁሉ አንተም ሙተህ ትረሳለህ

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

01 Jan, 05:34

የሱፍያን ጉድ ስሙት ምላሽ ተሰጥቶበታል

እነዚህ አካላቶች ለአላህ ምን አስቀሩ? አላህ ይጠብቀን!!!

🎙በሸይኽ ሙሐመድ ሃያት
[ሃፊዘሁሏህ}

ክፍል አንድ ተከታታይ ረድ በደንበር አላፊዎች ላን ይሰጣል እንከታተል

ታህሳስ ቀን/18/4/2017/ይቀጥላል ክፍል ሁለት (1)(2)

@SheikMohmmedHyatHara
https://t.me/Mistre_ahbashe
https://t.me/Mistre_ahbashe

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

31 Dec, 19:57

ጉድኮ ነው ኣሉ ሸይኹ(ሸይኽ አ/ሀሚድ አል’ለተሚይ) ሀፊዘሁሏህ።

ፈገግ እያልን እንማርበት ዘንድ ተጋብዛችኋል።
  
https://t.me/sadikawol2017

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

31 Dec, 18:12

ስንት አይነት ሰዉ አለ እሱ የጀነት ትኬት የያዘ የሚመስለዉ በሰዉ ላይ የሚፈርድ አሏህ ይጠብቀን ያረብ !! 🌷

🔮ምክር📝ለሰለፊያ ወጣቶች! وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ

31 Dec, 17:40

📝ንግግርና ተግባር እጅግ የተለያዩ ነገሮች ናቻው።ከንግግርሽ ይልቅ ተግባርሽን አስቀድሚ ዋናው እሱ ነው
አደርጋለሁኝ ከማለትሽ ይልቅ አድርገሽ ተገኚ!!
በጥቅሉ እቅድሽን ከሰዎች ደብቂ!!!!

🌸
https://t.me/UMUZekeriya3519

1,163

subscribers

896

photos

225

videos