Sami Automotive technology @samiauto1 Channel on Telegram

Sami Automotive technology

@samiauto1

A Professional Automotive Electrician More 10 Years of on Field Experience, We Repair, Maintain, and Install Electric Work on Every Automotive
Contact us
0912072874
094732 93 34

Sami Automotive technology (English)

Are you looking for a professional automotive electrician with over 10 years of on-field experience? Look no further than the Sami Automotive technology Telegram channel! With a focus on repairing, maintaining, and installing electric work on every automotive, Sami Auto is your go-to destination for all your car electrical needs. Whether you need a simple repair or a complex installation, Sami Auto has the expertise and experience to get the job done right. Contact them today at 0912072874 or 094732 93 34 to schedule an appointment or inquire about their services. Trust Sami Auto to keep your car running smoothly and safely!

Sami Automotive technology

14 Jan, 18:44

ሳሚ አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ በአዲስ አበባ ኤግዚብሽን ማዕከል በተዘጋጀው አዲስ አውቶሞቲቭ ንግድ ትርዒትና ኤክስፖ
Gnss installation into new,cars !!
የመኪና ስርቆት መከላከያ ጂፒኤስ  በመግጠም የሚታወቀው ሳሚ አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ነው። መኪናዎ ላይ GPS ማስገጠም ከፈለጉ ይደውሉልን!

መኪናዎት ላይ ጂፒኤስ በማስገጠም መኪናዎትን ስልኮ ላይ ያድርጉ። የመኪናዎትን ሞተር በስልኮ በመቆለፍ በተመሳሳይ ቁልፍ የሚደረግ የመኪና ስርቆትን ይከላከሉ።የስራ ወይም ለጭነት መኪና ባለንብረቶች በስልኮ መኪናዎ የሰራውን ወይም የተጉዋዘዉን ቢያጅዮ ፣ የተጉዋዘዉን ኪሎ ሜትር ፣ የት የት እንደሄደ ፣ ያለውን የነዳጅ መጠን በመከታተል የስራ ትርፋማነቶን መጨመር ያስችሎታል።

ምንጊዜም ለመኪናዎት ሴኩሪቲ እና ሴፍቲ ሳሚ አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ  ይምረጡ።

🙏ስልኮቻችንን በተደጋጋሚ ተይዞዋል ካሎት እባኮን ደግመው ይደውሉ።
📲 0912072874
📲 0947329334
📲 0913917373
📲 0906015555
📲 0906065151 አዳማ
📲0948110505 ድሬዳዋ ቢሮ

📍 አድራሻ(HEAD OFFICE) - መስቀል ፍላወር ፣ናዝራ ሆቴል ላይ 4ኛ ፎቅ ላይ ቢሮ ቁጥር 406
📍 አድራሻ - መስቀል ፍላወር ፣ ምስራቅ በር ስጋ ቤት አጠገብ አብደላ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ
📍 አድራሻ  አዳማ 04 ኮንደሚኒየም
📍 አድራሻ ድሬዳዋ

Sami Automotive technology

13 Jan, 19:06

09 Jan, 17:11

የሳሚ አውቶሞቲቭ ቴክኒሺያኖች ዛሬ ሀሙስ ጥር 1 2017, በTOYOTA LANDCRUSIER V6, በTOYOTA HILUX , TOYOTA YARIS , JETOUR X70PLUS, VW ID4 SINOTRUK DUMPTRUCK ላይ የGPS GNSS መኪና መቆጣጠሪያ ገጠማ አድርጓል!*ደንበኞቻችንም ከዚህ በሁዋላ እያንዳንዱን መኪናቸውን በስልክ ወይም በኮምፒዩተር ከስር የተዘረዘሩትን ማድረግ ይችላሉ። እርሶስ??🔧ይህ ቴክኖሎጂ የንብረቶን ደህንነትና የቢዝነሶን ህልውና ይታደጋል!

የGNSS ቴክኖሎጂ መኪናዎት ላይ ሲያስገጥሙ
- መኪናዎት የት እንዳለ
- መኪናው ከቆመ ስንት ደቂቃ ሆነው
- እየተንከሳቀሰ ከሆነ ወዴት አቅጣጫ እየተንቀሳቀሰ እንደሆነ
- በምን ያህል ፍጥነት እየተነዳ እንደሆነ
- የየቀኑን የጉዞ ታሪክ መዝግቦ ያስቀምጣል።
- መኪናው የተጉዋዘዉን ኪሎ ሜትር ይመዘግባል።
- እርሶ ከፈቀዱት ክልል ከወጣ ያሳዉቆታል።
- የመኪናዎትን ሞተር በስልኮ መክፈትም ሆነ መቆለፍ ይችላሉ።
- መኪናዎትን ፖርክ አድርገው ባትሪ የመስረቅ ሙከራ ቢደረግ ወደ ስልኮ ይደውላል።
- ማሽነሪ ከሆነ የሰራውን ሰአት መዝገቦ ሪፖርት ያቀርባል።

ምንጊዜም ለመኪናዎት ሴኩሪቲ እና ሴፍቲ ሳሚ አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ይምረጡ።

🙏ስልኮቻችንን በተደጋጋሚ ተይዞዋል ካሎት እባኮን ደግመው ይደውሉ።
📲 0912072874
📲 0947329334
📲 0913917373
📲 0906015555
📲 0906065151 አዳማ
📲0948110505 ድሬዳዋ ቢሮ

📍 አድራሻ(HEAD OFFICE) - መስቀል ፍላወር ፣ናዝራ ሆቴል ላይ 4ኛ ፎቅ ላይ ቢሮ ቁጥር 406
📍 አድራሻ - መስቀል ፍላወር ፣ ምስራቅ በር ስጋ ቤት አጠገብ አብደላ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ
📍 አድራሻ አዳማ 04 ኮንደሚኒየም
📍 አድራሻ ድሬዳዋ

Sami Automotive technology

07 Jan, 15:34

እንኳን ለብርሐነ ልደቱ አደረሳችሁ
አውደዓመቱ ከቤተሰብ፥ ከወዳጅ፥ ከዘመድ ከጎረቤት በአብሮነት የሚያከብሩበት የደስታ በዓል እንዲሆንልዎ እንመኛለን።
Sami Automotive Technology

https://maps.app.goo.gl/RbjLERFvaniAVR637

Sami Automotive technology

31 Dec, 18:02

Gnss installations በስራ ላይ !!

Sami Automotive technology

26 Dec, 16:24

የሳሚ አውቶሞቲቭ ቴክኒሺያኖች ዛሬ ሐሙስ ታህሳስ 17, 2017 በደሴ ከተማ የሚገኙ የድርጅታችን ለቤትና የጭነት መኪናዎች ላይ የGPS GNSS መቆጣጠሪያ ስኬታማ ገጠማ አድርጓል።እርሶም ለመኪናዎ ነገ ዛሬ ሳይሉ ወደ ድርጀሰታችን ስልኮች አሁኑኑ ደውለው ያስገጥሙ።

በድርጅታችን ለቤት ወይም አውቶሞቢል መኪኖች የመኪና ስርቆት መከላከያ እንዲሁም መቆጣጠሪያ ጂፒኤሶች ፣
ለከባድ ወይም ጭነት መኪኖች ደግሞ የመኪና ቦታ እና ናፍጣ መቆጣጠሪያ ጂፒኤስ ከናፍጣ መቆጣጠሪያ ጋር የሚያስመጣ እና በራሱ ቴክኒሺያኖች የሚገጥም ድርጅት ነው።

ይህንን የGPS GNSS ቴክኖሎጂን በመጠቀም ድርጅቶን ያዘምኑ ስራዎንም ያቅልሉ።

ምንጊዜም ለመኪናዎት ሴኩሪቲ እና ሴፍቲ ሳሚ አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ይምረጡ።

🙏ስልኮቻችንን በተደጋጋሚ ተይዞዋል ካሎት እባኮን ደግመው ይደውሉ።
📲 0912072874
📲 0947329334
📲 0913917373
📲 0906015555
📲 0906065151 አዳማ
📲0948110505 ድሬዳዋ ቢሮ

📍 አድራሻ(HEAD OFFICE) - መስቀል ፍላወር ፣ናዝራ ሆቴል ላይ 4ኛ ፎቅ ላይ ቢሮ ቁጥር 406
📍 አድራሻ - መስቀል ፍላወር ፣ ምስራቅ በር ስጋ ቤት አጠገብ አብደላ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ
📍 አድራሻ አዳማ 04 ኮንደሚኒየም
📍 አድራሻ ድሬዳዋ

Sami Automotive technology

26 Dec, 16:23

በደሴ ከተማ ለሚገኙ የመኪና ባለንብረቶች በመሉ! ሳሚ አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ በደሴ ከተማ!

ይሄንን ቴክኖሎጂ ካላወቁ ተሸውዱ የGPS GNSS የመኪና መቆጣጠርያ ቴክኖሎጂ ከእንግዲህ ሌባ ታሪክ ሆነ የመኪና ስርቆትን የምንቆጣጠርበት ምርጥ የGPS GNSS ቴክኖሎጂ

ደንበኞችቻችን ከዚህ በኋላ ንብረታቸው በGPS GNSS በእጅ ስልካቸውን መቆጣጠር ችለዋል! እርሶስ??🔧ይህ ቴክኖሎጂ የንብረቶን ደህንነትና የቢዝነሶን ህልውና ይታደጋል!

‼️ለቤት መኪኖች እንዲሁም ለስራ መኪኖች GPS

የጂፒኤስ ቴክኖሎጂ መኪናዎት ላይ ሲያስገጥሙ
- መኪናዎት የት እንዳለ በስልኮ መከታተል ይችላሉ።
- የመኪናዎትን ከእርሶ ፍቃድ ውጪ በሚነካበት ጊዜ ወደ ስልኮ ይደውላል።
- በመተግበሪያ (Application) እንዲሁም በኮምፒዮተር መጠቀም ይችላሉ።
- የየቀኑን የጉዞ ታሪክ መዝግቦ ያስቀምጣል።
- መኪናው የተጉዋዘዉን ኪሎ ሜትር ይመዘግባል።
- እርሶ ከፈቀዱት ክልል ከወጣ ያሳዉቆታል።
- የመኪናዎትን ሞተር በስልኮ መክፈትም ሆነ መቆለፍ ይችላሉ።
- መኪናዎትን ከስርቆት መከላከል ይችላሉ።

👍GPS Integrated with gnss Monitoring መኪኖቾ ላይ ሲያስገጥሙ
- መኪናዎ በሊትር ስንት እየተጉዋዘ እንደሆነ ያሳውቆታል።
- መኪናዎ ላይ ነዳጅ ቢሰረቅ ስንት ሊትር ነዳጅ እንደተሰረቀ ያሳውቆታል።
- መኪናዎ ነዳጅ ስንቴ እና ስንት ሊትር እንደሞላ ያሳውቆታል።
-መኪናዎት የት እንዳለ በስልኮ መከታተል ይችላሉ።
- የየቀኑን የጉዞ ታሪክ መዝግቦ ያስቀምጣል።
- መኪናው የተጉዋዘዉን ኪሎ ሜትር ይመዘግባል።
- እርሶ ከፈቀዱት ክልል ከወጣ ያሳዉቆታል።
- መኪናዎትን ከስርቆት መከላከል ይችላሉ።
- በሞባይል መተግበሪያ (Application) እንዲሁም በኮምፒዮተር መጠቀም ይችላሉ።

ቴክኖሎጂን በመጠቀም ድርጅቶን ያዘምኑ ስራዎንም ያቅልሉ

☎️አሁኑኑ ደውለው ያስገጥሙ።
🙏ስልኮቻችንን በተደጋጋሚ ተይዞዋል ካሎት እባኮን ደግመው ይደውሉ።
📲 0912072874
📲 0947329334
📲 0913917373
📲 0906015555
📲 0906065151 አዳማ
📍 አድራሻ - መስቀል ፍላወር ፣ ምስራቅ በር ስጋ ቤት
መግዛት ከፈለጉ ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉልን
📍 አድራሻ አዳማ 04 ኮንደሚኒየም
0906065151Adem office
Facebook: https://www.facebook.com/samiautoelectrical/

Telegram:https://t.me/samiauto1

LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sami-auto-electrician/

https://www.tiktok.com/@samiautomotivetechnology?_t=8iBDIt97Fkk&_r=1

Sami Automotive technology

24 Dec, 16:45

ዛሬ ማክሰኞ ታህሳስ 15, 2017 በአሰላ ከተማ በነበረው የትራክተርና የኮምባይነር ኤግዚቢሽን ላይ የሳሚ አውቶሞቲቭ ቴክኒሺያኖች በመገኘት የተለያዩ የትራክተሮች እና ኮምባይነሮች ላይ የGPS GNSS የተሳካ ገጣማ አድርጓል! ደንበኞችቻችን ከዚህ በኋላ ንብረታቸው በእጅ ስልካቸውን ሄክታርን የጉዞ ታሪክን የስራ ስዓት መቆጣጠር ችለዋል! እርሶስ??

ይህ ቴክኖሎጂ የንብረቶን ደህንነትና የቢዝነሶን ህልውና ይታደጋል!
እርሶም ነገ ዛሬ ሳይሉ ወደ ድርጅታችን ስልኮች አሁኑኑ ደውለው ያስገጥሙ።

ንብረቶን ከስልኮ ጋር በማገናኘት 24 ሰዓት በመከታተል ንብረቶን ካልተጠበቀ ኪሳራ ፣ እንግልት፣ እና ካልታሰቡ ወጪዎች ይታደጉ!

# የድርጅታችን ቴክኒሺያኖች መኪናቹ ያለበት ቦታ መጥተው ፣ ገጥመው ፣ ከስልካቹ ጋር አገናኝተው እንዴት መጠቀም እንደምትቹሉ ያሳዩዋቹሀል።

ለምንገጥማቸው እቃዎች የሁለት አመት ሙሉ ዋስትና እንሰጣለን።
አሁኑኑ ደውለው ያስገጥሙ፡፡

🙏ስልኮቻችንን በተደጋጋሚ ተይዞዋል ካሎት እባኮን ደግመው ይደውሉ።
📲 0912072874
📲 0947329334
📲 0913917373
📲 0906015555
📲 0906065151 አዳማ
📲0948110505 ድሬዳዋ ቢሮ

Sami Automotive technology

15 Dec, 14:58

Car Power Window Troubleshooting:-
Common Issues and Solutions:-
Here are some common problems you might encounter with your car's power windows and potential solutions:-
1. Window Won't Go Up or Down
- Check the fuse: -Ensure the fuse that powers the window motor is intact. Consults your car's manuals for the location and rating of the fuse.
- Inspect the motor:- If the fuse is okay, the motor might be faulty. A qualified mechanic can diagnose and replace it if necessary.
- Examine the regulator: -The window regulator is the mechanism that raises and lowers the window. Look for broken cables, bent tracks, or other damages. Replacing the regulators is often required.
- Check the switch: -A faulty window switch can prevent the window from moving. Try using the switch from the other side of the car to see if it works.

2. Window Goes Down but Won't Go Up:-
- Check the cable: -The cable that connects the motor to the window might be broken or stretched. Inspect it for damage and replace it if needed.
- Inspect the regulator:- A faulty regulator can cause the window to go down but not up. Look for broken parts or worn-out components.

3. Window Goes Up or Down Slowly:-
- Check the motor: A weak or damaged motor can cause slow window operation. Replace it if necessary.
- Inspect the regulator:- A faulty regulator can also lead to slow window movement. Look for worn-out parts or binding issues.

4. Window Makes Noise
- Check the regulator: -A noisy window often indicates a problem with the regulator. Inspect it for damaged parts or binding issues.
- Lubricate the tracks:- If the tracks are dry, apply a silicone-based lubricant to reduce friction and noise.

Additional Tips:
- Avoid forcing the window: _If the window is stuck or difficult to move, don't force it. This can damage the mechanism.
- Check for obstructions: -Ensure there are no objects blocking the window or its tracks.
- Consult a mechanic: -If you're unable to diagnose or fix the problem yourself, it's best to consult a qualified mechanic.

With greetings from the #Auto_@samiauto1

Sami Automotive technology

11 Dec, 18:58

ዛሬ እሮበ ታህሳስ 2 2017 በአዲስ አበባ የሚገኙ የድርጅታችን ቴክኒሺያኖች በአዳዲስ ኤክስካቫታሮች እና ትራክተሮች ላይ GPS GNSS መቆጣጠርያ ጋር ስኬታማ ገጠማ አድርጓል። ደንበኞችቻችን ከዚህ በኋላ ንብረታቸው በእጅ ስልካቸውን መቆጣጠር ችለዋል! እርሶስ??

ይህ ቴክኖሎጂ የንብረቶን ደህንነትና የቢዝነሶን ህልውና ይታደጋል!
እርሶም ለመኪናዎ ነገ ዛሬ ሳይሉ ወደ ድርጅታችን ስልኮች አሁኑኑ ደውለው ያስገጥሙ።

መኪናዎን ከስልኮ ጋር በማገናኘት 24 ሰዓት በመከታተል ንብረቶን ካልተጠበቀ ኪሳራ ፣ እንግልት፣ እና ካልታሰቡ ወጪዎች ይታደጉ!

# የድርጅታችን ቴክኒሺያኖች መኪናቹ ያለበት ቦታ መጥተው ፣ ገጥመው ፣ ከስልካቹ ጋር አገናኝተው እንዴት መጠቀም እንደምትቹሉ ያሳዩዋቹሀል።

ለምንገጥማቸው እቃዎች የሁለት አመት ሙሉ ዋስትና እንሰጣለን።
አሁኑኑ ደውለው ያስገጥሙ፡፡

🙏ስልኮቻችንን በተደጋጋሚ ተይዞዋል ካሎት እባኮን ደግመው ይደውሉ።
📲 0912072874
📲 0947329334
📲 0913917373
📲 0906015555
📲 0906065151 አዳማ
📲0948110505 ድሬዳዋ ቢሮ

Sami Automotive technology

07 Dec, 17:20

T-GDI የሚል ፅሁፍ ስንቶቻችሁ ከመኪና ጀርባ ወይም ሞተሩ ላይ አይታችሁ ምን እንደሆነ ጠይቃችሁ ታውቃላችሁ?

GDI ማለት (Gasoline Direct injection) T ካለው ደግሞ ቱርቦ ያለው የቤንዚን ሞተር የነዳጅ አረጫጭ ስርዓት ነዉ። ይህን የነዳጅ አረጫጭ ሲስተም የሚጠቀሙት ዘመናዊ የቤንዚን መኪኖች ናቸዉ። ለምሳሌ Volkswagen Hyundai እና Kia አምራቾች ስር የሚገኙ መኪናዎች ላይ ይህንን ሲስተም እናገኛለን ፡፡
GDI engine ነዳጅ የሚረጨዉ በከፍተኛ ግፊትና በቀጥታ በእያንዳንዱ ሲሊንደር ውስጥ ነዉ። ይህም ሰአቱን የጠበቀ የነዳጅ አረጫጭ እና የተመጠነ ነዳጅ እንዲረጭ ያመጣጥን እና መኪናውን ነዳጅ ቆጣቢ እንዲሆን ያደርገዋል ።

ፔጃችንን እንደዚህ አይነት ከመኪና ጋር የተገናኙ ወሳኝ ወሳኝ መረጃዎችን ስለሚለቅ ፔጃችንን ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram: https://t.me/samiauto1

Sami Automotive technology

05 Dec, 10:45

የዘረፉትን መኪና ሰሌዳና ስፖንዳ ቀለም ቢቀይሩም ከመያዝ አላመለጡም

ንብረትነቱ የአቶ ሸዋረጋ ዉቤ ደምሴ የሆነና  ነባር የሰሌዳ ቁጥሩ B-78113 አአ ኦባማ አይሱዙ የጭነት መኪና መነሻዉን  ሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ወረዳ አረሪቲ ከተማ በማድረግ 56 ኩንታል ጤፍ ጭኖ ወደ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀላባ ዞን ጉዞ በማድረግ ላይ ሳለ ነው ዝርፊያው የተፈጸመው።

ተሽከርካሪው ሀላባ ዙሪያ ወረዳ አለም ጤና ተብሎ በሚጠራዉ አከባቢ ከምሽቱ 6 ሰዓት ገደማ  ሲደርስ የታጠቁ ሃይሎች መኪናዉን በማስቆምና ሹፌሩንና ረዳቱን ግንድ ላይ አስረዉ ተሽከሪካሪዉን ይዘዉ ይሰወራሉ።

በወቅቱ መኪናውን እያሽከረከረ የነበረው ሹፌር "አለም ጤና ተብሎ በሚጠራዉ አከባቢ የፀጥታ አካላትን የደንብ ልብስ የለበሱና መሳሪያ የታጠቁ፤*ስድስት የሚሆኑ ሰዎች ለፍተሻ በሚመስል መልኩ ያስቆሙን" ሲል ሁነቱን ያስረዳል።

አክሎም "ልክ መኪናዉ መረጋጋቱን ሲያረጋግጡ ወደ ገቢናዉ ተጠግተዉ መሳሪያ ደቀኑብንና በግድ ከመኪናዉ አስወርደዉን  በመሳሪያ በማስፈራራት ገንዘብና የእጅ ስልካችንን ከወሰዱ በኋላ እጅና እግራችንን ከግንድ ጋር በማሰር ጫካ ዉስጥ ጥለዉን መኪናዉን ከነጭነቱ ይዘዉ ተሰወሩ።

እንዳንጮህ ዘራፊዎቹ የለበስነዉን ልብስ ቀደዉ አፋችንንም አስረዉበት ስለነበር ጮኸን ሰዉ እንዲደርስልን ማድረግ አልቻልንም፤በስቃ ዉስጥ አድረን በማግስቱ የአከባቢው ነዋሪዎች ደርሰዉ ፈቱንና የደረሰብንን ለሀላባ ፖሊስ አመለከትን" ሲል ገልጿል።

በማግስቱ ዘራፊዎቹ ተሽከሪካሪዉን ሊያሹት ይችላሉ ተብሎ ወደሚታሰቡ አጎራባች ከተሞች መረጃ እንዲሰራጭ የተደረገ ሲሆን መረጃዉ የደረሰዉ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሀዋሳ ከተማ ፖሊስ ባገኛቸዉ ፍንጮች መነሻ በ24 ሰዓታት ዉስጥ ተሽከሪካሪዉን ከነ ተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታውቋል።

የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪ አዛዥ ኮማንደር መልካሙ አየለ ዘራፊዎቹ የተሽከርካሪዉን ሰሌዳና ስፖንዳ ቀለም በመቀየር በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ቱላ ክፍለ ከተማ  ገመጦ ቀበሌ ዉስጥ አንድ እርሻ ማሳ ዉስጥ ደብቀዉት እያለ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ገልጸዋል።

ባለንብረቱና የሹፌሩ እንዲሁም የረዳቱ ቤተሰቦች በተገኙበት ተገቢዉ ማጣራት ከተደረገ በኋላ ከጉዳዩ ጋር ተያያዥነት ያላቸዉ ተጠርጣሪዎችና አስፈላጊ መረጃዎች ተጠናክረዉ ጉዳዩ ወደ ተመዘገበበት የማዕላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀላባ ዞን ፖሊስ መላኩን አክለው ገልጸዋል።

Sami Automotive technology

01 Dec, 16:35

የፈረስ ጉልበት ከመኪና ምን ያገናኘዋል? የፈረስ ጉልበት ለምን ለመኪና የጉልበት መለኪያ እንደምንጠቀም አስበው ያውቃሉ?
ፔጃችንን እንደዚህ አይነት ከመኪና ጋር የተገናኙ ወሳኝ ወሳኝ መረጃዎችን ስለሚለቅ ፔጃችንን ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram: https://t.me/samiauto1

ድርጅታችን ለቤት መኪኖች የመኪና ስርቆት መከላከያ እንዲሁም መቆጣጠሪያ ጂፒኤሶች ፣ ለከባድ ወይም ጭነት መኪኖች ደግሞ የመኪና ቦታ እና ናፍጣ መቆጣጠሪያ ጂፒኤስ ከናፍጣ መቆጣጠሪያ የሚገጥም ድርጅት ነው። እርሶም ለመኪናዎ ነገ ዛሬ ሳይሉ ወደ ድርጀሰታችን ስልኮች አሁኑኑ ደውለው ያስገጥሙ።

ምንጊዜም ለመኪናዎት ሴኩሪቲ እና ሴፍቲ ሳሚ አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ይምረጡ።

🙏ስልኮቻችንን በተደጋጋሚ ተይዞዋል ካሎት እባኮን ደግመው ይደውሉ።
📲 0912072874
📲 0947329334
📲 0913917373
📲 0906015555
📲 0906065151 አዳማ
📲0948110505 ድሬዳዋ ቢሮ

📍 አድራሻ(HEAD OFFICE) - መስቀል ፍላወር ፣ናዝራ ሆቴል ላይ 4ኛ ፎቅ ላይ ቢሮ ቁጥር 406
📍 አድራሻ - መስቀል ፍላወር ፣ ምስራቅ በር ስጋ ቤት አጠገብ አብደላ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ
📍 አድራሻ አዳማ 04 ኮንደሚኒየም
📍 አድራሻ ድሬዳዋ ሳቢያን እሸት አክባቢ አባይ ባንክ ያለበት ህንጻ

#horsepower #carpower #enginepower #history #science #engineering

Sami Automotive technology

01 Dec, 14:44

wheel (Tyre) balancing part 1
አብዛኛው አሽከርካሪ ለነዚህ ሁለት አገልግሎቶች መሰረታዊ የሆነ እውቀቱና ጥንቃቄው ባይኖረውም ሁለቱም wheel (Tyre) balancing እና wheel alignment መሰረታዊ ከሆኑት ለተሽከርካሪ መደረግ ካለባቸው የጥገና አገልግሎቶች (Auto Service) ውስጥ በቀዳሚነት የሚመደቡ ናቸው፡፡ ሊያመሳስላቸው የሚችል አንድነት ቢኖራቸውም ሁለቱም የተለያየ ባህሪ እና የጥገና አገልግሎት ይኖራቸዋል፡፡

Wheel (Tyre) Balancing :- ይህ የጥገና አገልግሎት አይነት ባጭሩ ሲገለፅ የተሸከርካሪው ጎማ ያለምንም መንገጫገጭ (Vibration) እንዲሽከረከር ማስቻል ነው፡፡ ባብዛኛው ይህ ችግር የሚፈጠረው በተሸከርካሪው ጎማ ዙሪያ የተመጣጠነ ክብደት ሳይኖር ሲቀር ነው፡፡ በ ጎማውና በጎማው ሪም (Rim) መካከል ያለው አቀማመጥ ካልተስተካከለ በጎማው ዙሪያ የተወሰነ ክፍል ላይ የመክበድና በተቃራኒው ክፍል ላይ የመቅለል ሁኔታ ይከሰታል፡፡ ይህ ችግር በሚፈጠርበት ግዜ የተሸከርካሪው ጎማና የጎማ ተሸካሚ ክፍሎች (Suspension Components) ላይ የመንገጫገጭ ባህሪ ያሳያል፡፡ ይህ ችግር በሁሉም ጎማወች ወይም በተናጥል ሊከሰት የሚችል ሲሆን ባብዘሀኛው በተወሰኑት ጎማዎች ላይ ብቻ ስለሚፈጠር የተሸከርካሪውን የመንገጫገጭ ሁኔታ በእጅጉ ይጨምረዋል፡፡ በአንድ ተሽከርካሪ ጎማ ላይ ሚዛናዊ ያልሆነ የጎማ አቀማመጥ (unbalanced Wheel) ሲኖር የሚከተሉት ችግሮች ሊከሰቱ ይችላሉ፡፡
• ጎማው በተደላደለና ሚዛናዊ አቀማመጥ ላይ ካልሆነ ከፍተኛ ጉልበትና ሀይል ሊጠይቅ ይችላል፡፡ ይህን አለመመጣጠን ለመቅረፍ በምናወጣው ሀይል ምክንያት ተሸከርካሪው ለከፍተኛ የነዳጂ ፍጆታ ይጋለጣል፡፡

• በጎማው ዙሪያ ባሉ የተሸካሚ ክፍሎች ፤ የመሪ ክፍሎችና ቤሪንግ (bearing , suspension components and steering components) ላይ ጉዳት እንዲደርስ ያደርጋል፡፡

አንድ ተሸከርካሪ ያልተመጣጠን የጎማ አቀማመጥ (wheel Unbalance) እንዳለው በብዙ መንገድ ማወቅ የምንችል ሲሆን ዋንኛው ግን በተሸከርካሪው ላይ የሚፈጠር ያልተለመደ መንገጫገጭ (Vibration) ነው፡፡ ይህም ምልክት ብዙ ግዜ ፍጥነት እየጨመርን ስንመጣ አብሮ የሚጨምር ይሆናል፡፡ ብዙ ሰዎች እንደሚያደርጉት ይህንን ችግር በቤት ውስጥ ወይም ባልተደራጁ ጋራጆች መፍትሄ መፈለግን አማራጭ ማድረግ የለብንም፡፡ ምክንያቱም በጎማው ላይ ያለው የክብደት ልዩነት ያልተመጣጠነ ለመሆን በሚሊሜትሮች (mm) የሚለካ ልዩነት ብቻ ይበቃዋል፡፡ ይህንን ልዩነት ደግሞ የሰው አይን ለይቶ ሙሉ ለሙሉ የመስተካከል እድሉ የጠበበ ስለሆነ ነው፡፡ የተሻለው አማራጭ በባለሞያዎችና ለዚህ ተብሎ በተሰራው wheel balancing machine (calibrated spin balancer) በመጠቀም ትክክለኛውን ማስተካከያ ማድረግ ነው፡፡ wheel balancing ለማስደረግ እንደ መኪናው ፤ አሽከርካሪው አጠቃቀም እና ተሸከርካሪው እንዳለበት ሀገር የሚለያይ ቢሆንም በ አንድ አመት ግዜ ውስጥ አንድ ወይም ሁለት ግዜ ካልሆነም ከ 800 እስከ 1000 Km ውስጥ ባለው የተሸከርካሪ አጠቃቀማችን መሆን ይኖርበታል፡፡

ፔጃችንን እንደዚህ አይነት ከመኪና ጋር የተገናኙ ወሳኝ ወሳኝ መረጃዎችን ስለሚለቅ ፔጃችንን ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram: https://t.me/samiauto1

Sami Automotive technology

30 Nov, 16:54

"እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል" በአደራ ከቆመበት የመኪና መሸጫ በጥበቃ ሰራተኛው አማካኝነት የተሰረቀው መኪና ከአንድ አመት በኋላ ተገኘ።

ጥበቃው መኪናውን ለመስረቅ አስቦ ስራ ፈላጊ መስሎ በመኪና መሸጫው መቀጠሩንም አምኗል።

ሰኔ 15 ቀን 2015 ዓ.ም ለሰኔ 16 አጥቢያ በአዲስ አበባ ቡልጋሪያ አካባቢ በሚገኘው ታዋቂ የመኪና መሸጫ ግቢ ውስጥ ተሰርቆ የነበረው 2022 Rava 4 መኪና በዛሬው ዕለት ህዳር 18 ቀን 2017 ዓ.ም በኦሮሚያ ክልል ዱከም ከተማ ተገኝቷል።

በተለያዩ ስሞች የሚንቀሳቀሰው እና በመኪና መሸጫው ጌታነህ ብርሃን በሚል ስም የተመዘገበው ተጠርጣሪው ቀደም ብሎ ተይዞ የነበረ ሲሆን ወደ መኪና መሸጫው በጥበቃ ሰራተኝነት ተቀጥሮ የገባው መኪናውን ለመስረቅ በማሰብ መሆኑን የእምነት ክህደት ቃሉን በሰጠበት ወቅት ገልፆል።

እስካሁንም በዚህ አይነት ከባድ የስርቆት ወንጀል ከ 80 በላይ መኪኖችን የሰረቀ ሲሆን በተመሳሳይ ቡልጋሪያ አካባቢ በሚገኘው መኪና መሸጫ ውስጥ አብረውት ይሰሩ የነበሩት የጥበቃ ሰራተኞችን በጠላ ውስጥ አደንዛዥ መድሃኒት በመጨመርና እንዲጠጡ በማድረግ መኪናውን ስለመስረቁ ታውቋል።

በዚህም ከአንድ አመት ከስድስት ወር የፀጥታ አካላት ፍለጋ እና ርብርብ በኋላ መኪናው ሻንሲ ቁጥሩ ተቀይሮ ሊገኝ ችሏል።

መኪና ሻጮቹ በጓደኝነት ለመተባበር በቅን ልቦና በማሰብ ጊቢያቸው ውስጥ ያስቀመጡት መኪና ጣጣ ይዞባቸው መምጣቱ ቢያሳዝናቸውም በፓሊስ አባላት እና በመኪና ሻጮቹ ጥረት በስተመጨረሻ የመኪናው መገኘት ደስ እንዳሰኛቸው ተናግረው ፖሊስን አመስግነዋል። 🔥🔥የመኪና ባለንብረትን እንዲዚህ አይነት ስርቆት በሚዲያ ላይ ሲያይ ወይም ሲሰማ ሊያስጨንቀው ይችላል🔥🔥! እንግዲያውስ እንዳያስቡ እንዳጨነቁ ሳሚ አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ለዚህ መፍትሔ አዘጋጅቶላቸዋል!🔥🔥

በሚሊዮኖች ያወጡበት ንብረትዎን ከስርቆት የሚከላከሉበት እና
መኪናውን ሰብሮ ለመግባት መኩራ ሲደረግ የሚያሳውቆት ልዩ የGPS GNSS መከና ስርቆት መከላከያ ቴክኖሎጂ

መኪናዎን ከስልኮ ጋር በማገናኘት 24 ሰዓት በመከታተል ንብረቶን ካልተጠበቀ ኪሳራ ፣ እንግልት፣ እና ካልታሰቡ ወጪዎች ይታደጉ!
በዚህ ቴክኖሎጂ:
✔️ካሉበት ቦታ ሆነው በስልክዎ መቆጣጠር
✔️የመኪናዎን ሞተር በስልክዎ መዝጋት/መክፈት
✔️መኪናውን ሰብሮ ለመግባት መኩራ የሚያሳውቅ
✔️ፍፁም ከስርቆት የሚከላከልና የሚጠብቅ
ከተጨማሪ ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች ጋር

ይህ ቴክኖሎጂ የንብረቶን ደህንነትና የቢዝነሶን ህልውና ይታደጋል! እርሶም ለመኪናዎ ነገ ዛሬ ሳይሉ ወደ ድርጅታችን ስልኮች አሁኑኑ ደውለው ያስገጥሙ።

ድርጅታችን ለቤት መኪኖች የመኪና ስርቆት መከላከያ እንዲሁም መቆጣጠሪያ ጂፒኤሶች ፣ ለከባድ ወይም ጭነት መኪኖች ደግሞ የመኪና ቦታ እና ናፍጣ መቆጣጠሪያ ጂፒኤስ ከናፍጣ መቆጣጠሪያ የሚገጥም ድርጅት ነው። እርሶም ለመኪናዎ ነገ ዛሬ ሳይሉ ወደ ድርጀሰታችን ስልኮች አሁኑኑ ደውለው ያስገጥሙ።

ምንጊዜም ለመኪናዎት ሴኩሪቲ እና ሴፍቲ ሳሚ አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ይምረጡ።

🙏ስልኮቻችንን በተደጋጋሚ ተይዞዋል ካሎት እባኮን ደግመው ይደውሉ።
📲 0912072874
📲 0947329334
📲 0913917373
📲 0906015555
📲 0906065151 አዳማ
📲0948110505 ድሬዳዋ ቢሮ

📍 አድራሻ(HEAD OFFICE) - መስቀል ፍላወር ፣ናዝራ ሆቴል ላይ 4ኛ ፎቅ ላይ ቢሮ ቁጥር 406
📍 አድራሻ - መስቀል ፍላወር ፣ ምስራቅ በር ስጋ ቤት አጠገብ አብደላ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ
📍 አድራሻ አዳማ 04 ኮንደሚኒየም
📍 አድራሻ ድሬዳዋ ሳቢያን እሸት አክባቢ አባይ ባንክ ያለበት ህንጻ

Sami Automotive technology

23 Nov, 18:04

10 መሰረታዊ በመኪናችን ላይ የምናገኛቸው ሴንሰሮች ምህፃረ ቃላትን ከነ ትርጉማቸው ክፍል 2

ለአንዳንድ ሰዎች በመኪና ላይ የሚገኙ የሴንሰሮች ምህፃረ ቃላትን መረዳት ማለት የማያቁትን የውጭ ቋንቋን ለመረዳት እንደመሞከር ሊሆን ይችላል። እነዚህን ግራ የሚያጋቡ ምህፃረ ቃላትን ወደ ግልፅ የሆነ ትንታኔ መረጃ ቀየርን አቅርበናል።

ፔጃችንን እንደዚህ አይነት ከመኪና ጋር የተገናኙ ወሳኝ ወሳኝ መረጃዎችን ስለሚለቅ ፔጃችንን ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram: https://t.me/samiauto1

በመኪናችን ላይ የምናገኛቸው ሴንሰሮች የመኪናውን የተለያዩ ሁኔታዎች የሚቆጣጠሩ እና መረጃን ወደ ECU (Electronic Control Unit) የሚልኩ ኤሌክትሮኒክ ክፍል ነው። ከታች ያሉት 10 መሰረታዊ በመኪናችን ላይ የምናገኛቸው ሴንሰሮች ምህፃረ ቃላትን ከነትርጉማቸው ዘርዘረናል

5. CPS (Camshaft Position) Sensor: ይህ Sensor ከኤንጂኑ ጊዜ ጋር በተያያዘ የካምሻፍትን አቀማመጥ ይለካል። ይህም ECU የfuel injection እና ignition ትክክለኛውን ጊዜ ለመወሰን ይጠቀምበታል።

6. CTS (Coolant Temperature) Sensor: የኤሌክትሪክ (Plugin Hybrid) መኪናን የባትሪ ሞጁሉን ለማቀዝቀዝ በባትሪው ዙሪያ ያለውን የኩላንት የሙቀት መጠን ይቆጣጠራል። ይህም ECU የነዳጅ ሬሾን, የignition timing እና ሌሎች በሞተር ላይ ባሉ ክፍሎች ላይ የሙቀት መጠን ላይ ለማስተካከል ይጠቀምበታል።

7. ECT (Engine Coolant Temperature) Sensor: ይህ Sensor የሞተር ማቀዝቀዣውን የሙቀት መጠን ይለካል። ይህም ECU የነዳጅ ሬሾን፣ የignition timingን እና በሞተር ላይ ባሉ ክፍሎች ላይ የሙቀት መጠን ላይ ለማስተካከል ይጠቀምበታል።

8. EGO (Exhaust Gas Oxygen Sensor: ይህ Sensor በጭስ ማውጫው ውስጥ ያለውን የኦክስጂን መጠን ይለካል። ለተሻለ አፈፃፀም እና ለነዳጅ ቆጣቢነት የነዳጅ ሬሾን ለማስተካከል ECU ይጠቀምበታል።

9. IAT (Intake Air Temperature) Sensor: ይህ Sensor ወደ ሞተሩ የሚገባውን የአየር ሙቀት ይለካል. በመጪው አየር የሙቀት መጠን ላይ በመመርኮዝ የነዳጅ ሬሾን እና የignition timing ለማስተካከል ECU ይጠቀምበታል።

10. MAT (Manifold Air Temperature Sensor: ይህ Sensor በመግቢያው ውስጥ ያለውን የአየር ሙቀት መጠን ይለካል። ይህም ECU በ Manifold ውስጥ ባለው የአየር ሙቀት ላይ በመመርኮዝ የነዳጅ ሬሾን እና ignition timing ለማስተካከል ይጠቀምበታል.

ድርጅታችን ለቤት መኪኖች የመኪና ስርቆት መከላከያ እንዲሁም መቆጣጠሪያ ጂፒኤሶች ፣ ለከባድ ወይም ጭነት መኪኖች ደግሞ የመኪና ቦታ እና ናፍጣ መቆጣጠሪያ ጂፒኤስ ከናፍጣ መቆጣጠሪያ የሚገጥም ድርጅት ነው። እርሶም ለመኪናዎ ነገ ዛሬ ሳይሉ ወደ ድርጀሰታችን ስልኮች አሁኑኑ ደውለው ያስገጥሙ።

ምንጊዜም ለመኪናዎት ሴኩሪቲ እና ሴፍቲ ሳሚ አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ይምረጡ።

🙏ስልኮቻችንን በተደጋጋሚ ተይዞዋል ካሎት እባኮን ደግመው ይደውሉ።
📲 0912072874
📲 0947329334
📲 0913917373
📲 0906015555
📲 0906065151 አዳማ
📲0948110505 ድሬዳዋ ቢሮ

📍 አድራሻ(HEAD OFFICE) - መስቀል ፍላወር ፣ናዝራ ሆቴል ላይ 4ኛ ፎቅ ላይ ቢሮ ቁጥር 406
📍 አድራሻ - መስቀል ፍላወር ፣ ምስራቅ በር ስጋ ቤት አጠገብ አብደላ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ
📍 አድራሻ አዳማ 04 ኮንደሚኒየም
📍 አድራሻ ድሬዳዋ

Sami Automotive technology

22 Nov, 17:28

10 መሰረታዊ በመኪናችን ላይ የምናገኛቸው ሴንሰሮች ምህፃረ ቃላትን ከነ ትርጉማቸው ክፍል 1

ለአንዳንድ ሰዎች በመኪና ላይ የሚገኙ የሴንሰሮች ምህፃረ ቃላትን መረዳት ማለት የማያቁትን የውጭ ቋንቋን ለመረዳት እንደመሞከር ሊሆን ይችላል። እነዚህን ግራ የሚያጋቡ ምህፃረ ቃላትን ወደ ግልፅ የሆነ ትንታኔ መረጃ ቀየርን አቅርበናል።

ፔጃችንን እንደዚህ አይነት ከመኪና ጋር የተገናኙ ወሳኝ ወሳኝ መረጃዎችን ስለሚለቅ ፔጃችንን ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram: https://t.me/samiauto1

በመኪናችን ላይ የምናገኛቸው ሴንሰሮች የመኪናውን የተለያዩ ሁኔታዎች የሚቆጣጠሩ እና መረጃን ወደ ECU (Electronic Control Unit) የሚልኩ ኤሌክትሮኒክ ክፍል ነው። ከታች ያሉት 10 መሰረታዊ በመኪናችን ላይ የምናገኛቸው ሴንሰሮች ምህፃረ ቃላትን ከነትርጉማቸው ዘርዘረናል

1. ACT (Air Charge Temperature) Sensor: ወደ ሞተሩ የሚገባውን የአየር ሙቀት የሚለካ Sensor ሲሆን፤ ይህም የሞተር መቆጣጠሪያ ክፍል (ECU) ለተሻለ አፈፃፀም እና ቅልጥፍና የነዳጅ ሬሾን እና ignition timing እንዲያስተካክል ይረዳል።

2. AFM (Air Flow Meter) Sensor: ይህ Sensor ወደ ሞተሩ ውስጥ የሚገባውን የአየር መጠን የሚለካ ሲሆን ፤ወደ ሞተሩ ውስጥ ለማስገባት ትክክለኛውን የነዳጅ መጠን ለመወሰን ይረዳናል።

3. APP (Accelerator Pedal Position) Sensor: ይህ Sensor የAccelerator pedal ቦታን ይለካል እና የለካውን መረጃ ወደ ECU ይልካል። ECU ይህንን መረጃ ከአሽከርካሪው ፍላጎት ጋር ለማዛመድ የthrottle opening እና fuel injection rate ለማስተካከል ይጠቀማል።

4. CAS (Crankshaft Position) Sensor: ከEngine’s timing ጋር በተያያዘ የ Crankshaft' አቀማመጥ ይለካል። ይህም ECUየ fuel injection እና ignition ትክክለኛውን ጊዜ ለመወሰን ይጠቀምበታል።

ድርጅታችን ለቤት መኪኖች የመኪና ስርቆት መከላከያ እንዲሁም መቆጣጠሪያ ጂፒኤሶች ፣ ለከባድ ወይም ጭነት መኪኖች ደግሞ የመኪና ቦታ እና ናፍጣ መቆጣጠሪያ ጂፒኤስ ከናፍጣ መቆጣጠሪያ የሚገጥም ድርጅት ነው። እርሶም ለመኪናዎ ነገ ዛሬ ሳይሉ ወደ ድርጀሰታችን ስልኮች አሁኑኑ ደውለው ያስገጥሙ።

ምንጊዜም ለመኪናዎት ሴኩሪቲ እና ሴፍቲ ሳሚ አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ይምረጡ።

🙏ስልኮቻችንን በተደጋጋሚ ተይዞዋል ካሎት እባኮን ደግመው ይደውሉ።
📲 0912072874
📲 0947329334
📲 0913917373
📲 0906015555
📲 0906065151 አዳማ
📲0948110505 ድሬዳዋ ቢሮ

📍 አድራሻ(HEAD OFFICE) - መስቀል ፍላወር ፣ናዝራ ሆቴል ላይ 4ኛ ፎቅ ላይ ቢሮ ቁጥር 406
📍 አድራሻ - መስቀል ፍላወር ፣ ምስራቅ በር ስጋ ቤት አጠገብ አብደላ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ
📍 አድራሻ አዳማ 04 ኮንደሚኒየም
📍 አድራሻ ድሬዳዋ ሳቢያን እሸት አክባቢ አባይ ባንክ ያለበት ህንጻ

Sami Automotive technology

19 Nov, 17:30

ዛሬ በአዲስ አበባ የሚገኙ የድርጅታችን ቴክኒሺያኖች በተለያዩ አይነት ማሽነሪዎች ላይ እንዲሁም የቤት መኪኖች GPS ከሞተር መቆለፊያ ጋር እና ለጭነት መኪናዎች GPS ከነዳጅ መቆጣጠርያ ጋር ስኬታማ ገጠማ አድርጓል። ደንበኞችቻችን ከዚህ በኋላ ንብረታቸው በእጅ ስልካቸውን መቆጣጠር ችለዋል! እርሶስ??

🔧ይህ ቴክኖሎጂ የንብረቶን ደህንነትና የቢዝነሶን ህልውና ይታደጋል!
እርሶም ለመኪናዎ ነገ ዛሬ ሳይሉ ወደ ድርጅታችን ስልኮች አሁኑኑ ደውለው ያስገጥሙ።

መኪናዎን ከስልኮ ጋር በማገናኘት 24 ሰዓት በመከታተል ንብረቶን ካልተጠበቀ ኪሳራ ፣ እንግልት፣ እና ካልታሰቡ ወጪዎች ይታደጉ!

✔️ካሉበት ቦታ ሆነው በስልክዎ መቆጣጠር
✔️መኪናውን ሰብሮ ለመግባት መኩራ የሚያሳውቅ
✔️ፍፁም ከስርቆት የሚከላከልና የሚጠብቅ

# የድርጅታችን ቴክኒሺያኖች መኪናቹ ያለበት ቦታ መጥተው ፣ ገጥመው ፣ ከስልካቹ ጋር አገናኝተው እንዴት መጠቀም እንደምትቹሉ ያሳዩዋቹሀል።

ለምንገጥማቸው እቃዎች የሁለት አመት ሙሉ ዋስትና እንሰጣለን።
አሁኑኑ ደውለው ያስገጥሙ፡፡

🙏ስልኮቻችንን በተደጋጋሚ ተይዞዋል ካሎት እባኮን ደግመው ይደውሉ።
📲 0912072874
📲 0947329334
📲 0913917373
📲 0906015555
📲 0906065151 አዳማ
📲0948110505 ድሬዳዋ ቢሮ

Sami Automotive technology

16 Nov, 17:56

ዛሬ ቅዳሜ በአዲስ አበባ የሚገኙ የድርጅታችን ቴክኒሺያኖች በተለያዩ አይነት ማሽነሪዎች ላይ እንዲሁም የቤት መኪኖች GPS ከሞተር መቆለፊያ ጋር እና ለጭነት መኪናዎች GPS ከነዳጅ መቆጣጠርያ ጋር ስኬታማ ገጠማ አድርጓል። ደንበኞችቻችን ከዚህ በኋላ ንብረታቸው በእጅ ስልካቸውን መቆጣጠር ችለዋል! እርሶስ??

🔧ይህ ቴክኖሎጂ የንብረቶን ደህንነትና የቢዝነሶን ህልውና ይታደጋል!
እርሶም ለመኪናዎ ነገ ዛሬ ሳይሉ ወደ ድርጅታችን ስልኮች አሁኑኑ ደውለው ያስገጥሙ።

መኪናዎን ከስልኮ ጋር በማገናኘት 24 ሰዓት በመከታተል ንብረቶን ካልተጠበቀ ኪሳራ ፣ እንግልት፣ እና ካልታሰቡ ወጪዎች ይታደጉ!

✔️ካሉበት ቦታ ሆነው በስልክዎ መቆጣጠር
✔️መኪናውን ሰብሮ ለመግባት መኩራ የሚያሳውቅ
✔️ፍፁም ከስርቆት የሚከላከልና የሚጠብቅ

# የድርጅታችን ቴክኒሺያኖች መኪናቹ ያለበት ቦታ መጥተው ፣ ገጥመው ፣ ከስልካቹ ጋር አገናኝተው እንዴት መጠቀም እንደምትቹሉ ያሳዩዋቹሀል።

ለምንገጥማቸው እቃዎች የሁለት አመት ሙሉ ዋስትና እንሰጣለን።
አሁኑኑ ደውለው ያስገጥሙ፡፡

🙏ስልኮቻችንን በተደጋጋሚ ተይዞዋል ካሎት እባኮን ደግመው ይደውሉ።
📲 0912072874
📲 0947329334
📲 0913917373
📲 0906015555
📲 0906065151 አዳማ
📲0948110505 ድሬዳዋ ቢሮ

Sami Automotive technology

14 Nov, 16:22

ዛሬ ሐሙስ ህዳር 5 2017 በአዲስ አበባ የሚገኙ የድርጅታችን ቴክኒሺያኖች በተለያዩ አይነት የቤት መኪኖች GPS ከሞተር መቆለፊያ ጋር እና ለጭነት መኪናዎች GPS ከነዳጅ መቆጣጠርያ ጋር ስኬታማ ገጠማ አድርጓል። ደንበኞችቻችን ከዚህ በኋላ ንብረታቸው በእጅ ስልካቸውን መቆጣጠር ችለዋል! እርሶስ??

🔧ይህ ቴክኖሎጂ የንብረቶን ደህንነትና የቢዝነሶን ህልውና ይታደጋል!
እርሶም ለመኪናዎ ነገ ዛሬ ሳይሉ ወደ ድርጅታችን ስልኮች አሁኑኑ ደውለው ያስገጥሙ።

መኪናዎን ከስልኮ ጋር በማገናኘት 24 ሰዓት በመከታተል ንብረቶን ካልተጠበቀ ኪሳራ ፣ እንግልት፣ እና ካልታሰቡ ወጪዎች ይታደጉ!

✔️ካሉበት ቦታ ሆነው በስልክዎ መቆጣጠር
✔️መኪናውን ሰብሮ ለመግባት መኩራ የሚያሳውቅ
✔️ፍፁም ከስርቆት የሚከላከልና የሚጠብቅ

# የድርጅታችን ቴክኒሺያኖች መኪናቹ ያለበት ቦታ መጥተው ፣ ገጥመው ፣ ከስልካቹ ጋር አገናኝተው እንዴት መጠቀም እንደምትቹሉ ያሳዩዋቹሀል።

ለምንገጥማቸው እቃዎች የሁለት አመት ሙሉ ዋስትና እንሰጣለን።
አሁኑኑ ደውለው ያስገጥሙ፡፡

🙏ስልኮቻችንን በተደጋጋሚ ተይዞዋል ካሎት እባኮን ደግመው ይደውሉ።
📲 0912072874
📲 0947329334
📲 0913917373
📲 0906015555
📲 0906065151 አዳማ
📲0948110505 ድሬዳዋ ቢሮ

Sami Automotive technology

14 Nov, 15:04

ከሚስቱ ጋር የተፋታው ግለሰብ የ35 ሰዎችን ህይወት አጠፋ

#Ethiopia | በቻይና ዡሃይ በተሰኘች ከተማ በተሽከርካሪ የተፈጸመ ጥቃት የ35 ሰዎችን ህይወት ቀጥፏል።

በከተማዋ ከህንጻ ውጭ መሬት ላይ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ በሚያደርጉ ሰዎች ላይ ተሽከርካሪውን በፍጥነት የነዳው ግለሰብ 43 ሰዎችን ማቁሰሉንም የከተማዋ ፖሊስ ገልጿል።

በመሬት ላይ ተንጋለው ስፖርት ሲሰሩ የነበሩ ሰዎች በተሽከርካሪ ሲገጩ የሚያሳዩ ምስሎች በማህበራዊ ሚዲያዎች ተለቀዋል።

ሬውተርስ እንደዘገበው ጥቃቱ ሲፈጸም በርካቶች “ሽብርተኛ” እያሉ ሲያለቅሱ ይደመጡ የነበረ ሲሆን፥ አምቡላንሶችም በፍጥነት ደርሰው የተጎዱትን ወደ ሆስፒታል ሲወስዱ ታይተዋል።

"ፋን" የሚለው የቤተሰቡ ስም ብቻ የተጠቀሰው ጥቃት አድራሽ ለማምለጥ ሲሞክር በፖሊስ መያዙም ተዘግቧል።

አንገቱን ደጋግሞ በቢላ የወጋው ግለሰብ ከባለቤቱ ጋር በፈጸመው ፍቺ በመበሳጨቱ ጥቃቱን መፈጸሙን የፖሊስ ቅድመ ምርመራ አመላክቷል።

ፕሬዝዳንት ሺ ጂንፒንግ በአሰቃዊው ጥቃት የተጎዱ ሰዎች በፍጥነት ተገቢው ህክምና እንዲደርግላቸውና ጥቃት አድራሾች ከባድ ቅጣት እንዲተላለፍባቸው ማሳሰባቸውን ሲሲቲቪ ዘግቧል።

Sami Automotive technology

12 Nov, 16:33

በአንዳንዶቹ የBYD መኪና ሞዴሎች ጀርባ ላይ 'DMI' የሚል ፅሁፍ አስተውላችሁ ይሆናል፤ ታድያ DMI ምን ማለት ይመስላቹኋል ?

DMI ሲተነተን Dual Mode Intelligent ማለት ሲሆን በአንዳንድ የBYD መኪኖች በተለይም የ PLUGIN-Hybrid (PHEV) መኪኖች ላይ ያለ ቴክኖሎጂ ነው። DMI ቴክኖሎጂ በኤሌክትሪክ ላይ የተመሰረተ Hybrid ሲስተምን በመጠቀም ከነዳጅ ይልቅ የኤሌክትሪክ ኃይልን ቅድሚያ ይሰጣል።

DMi ወይም Dual Mode Intelligent

• Dual Mode፡ ይህ የሚያመለክተው መኪናው እንደ Driving conditions እና Battery charge ላይ በመመርኮዝ ከኤሌክትሪክ ወደ የነዳጅ ኃይል(ከነዳጅ ኃይል እና ኤሌክትሪክ) መቀያየር የሚስችል ማለት ነው።

• Intelligent፡ ይህ የሚያመለክተው ሲስተሙ SMART መሆኑን ሲሆን Efficiency እና Performance ከፍ ለማድረግ የሁለቱንም የኃይል ምንጮች(የነዳጅ ኃይል እና ኤሌክትሪክ) አጠቃቀምን ማመቻቸት እንደሚችል ያሳያል ።

በአጠቃላይ DMI Technology የነዳጅ ፍጆታ ዝቅተኛ፣ የልቀት መጠን በመቀነስ ለመንዳት የበለጠ ኢኮኖሚያዊ እና ምቹ እንዲሆን ተደርጎ የተሰራ ነው ቴክኖሎጂ ነው።

ፔጃችንን እንደዚህ አይነት ከመኪና ጋር የተገናኙ ወሳኝ ወሳኝ መረጃዎችን ስለሚለቅ ፔጃችንን ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram: https://t.me/samiauto1

ድርጅታችን ለቤት መኪኖች የመኪና ስርቆት መከላከያ እንዲሁም መቆጣጠሪያ ጂፒኤሶች ፣ ለከባድ ወይም ጭነት መኪኖች ደግሞ የመኪና ቦታ እና ናፍጣ መቆጣጠሪያ ጂፒኤስ ከናፍጣ መቆጣጠሪያ የሚገጥም ድርጅት ነው። እርሶም ለመኪናዎ ነገ ዛሬ ሳይሉ ወደ ድርጀሰታችን ስልኮች አሁኑኑ ደውለው ያስገጥሙ።

ምንጊዜም ለመኪናዎት ሴኩሪቲ እና ሴፍቲ ሳሚ አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ይምረጡ።

🙏ስልኮቻችንን በተደጋጋሚ ተይዞዋል ካሎት እባኮን ደግመው ይደውሉ።
📲 0912072874
📲 0947329334
📲 0913917373
📲 0906015555
📲 0906065151 አዳማ
📲0948110505 ድሬዳዋ ቢሮ

📍 አድራሻ(HEAD OFFICE) - መስቀል ፍላወር ፣ናዝራ ሆቴል ላይ 4ኛ ፎቅ ላይ ቢሮ ቁጥር 406
📍 አድራሻ - መስቀል ፍላወር ፣ ምስራቅ በር ስጋ ቤት አጠገብ አብደላ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ
📍 አድራሻ አዳማ 04 ኮንደሚኒየም
📍 አድራሻ ድሬዳዋ ሳቢያን እሸት አክባቢ አባይ ባንክ ያለበት ህንጻ

Sami Automotive technology

09 Nov, 18:36

ዛሬ በአዳማ ከበደ ጋራጅ ውስጥ በሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ላይ gnss installation ገጠማ በስራ ላይ
እርሶም የዚህ technology ተጠቃሚ ይሁኑ!!!
መኪናዎ ላይ የGPS GNSS መቆጣጠሪያ ሲያስገጥሙ የሚያገኙት
ልዩ ልዩ ጥቅሞች! በሚሊዮኖች ያወጡበት ንብረትዎን ከስርቆት የሚከላከሉበት ልዩ ቴክኖሎጂ GPS GNSS SYSTEM ይህ ቴክኖሎጂ የንብረቶን ደህንነትና የቢዝነሶን ህልውና ይታደጋል! እርሶም ለመኪናዎ ነገ ዛሬ ሳይሉ ወደ ድርጅታችን ስልኮች አሁኑኑ ደውለው ያስገጥሙ።

መኪናዎን ከስልኮ ጋር በማገናኘት 24 ሰዓት በመከታተል ንብረቶን ካልተጠበቀ ኪሳራ ፣ እንግልት፣ እና ካልታሰቡ ወጪዎች ይታደጉ!

✔️ካሉበት ቦታ ሆነው በስልክዎ መቆጣጠር
✔️የመኪናዎን ሞተር በስልክዎ መዝጋት/መክፈት
✔️መኪናውን ሰብሮ ለመግባት መኩራ የሚያሳውቅ
✔️ፍፁም ከስርቆት የሚከላከልና የሚጠብቅ

# የድርጅታችን ቴክኒሺያኖች መኪናቹ ያለበት ቦታ መጥተው ፣ ገጥመው ፣ ከስልካቹ ጋር አገናኝተው እንዴት መጠቀም እንደምትቹሉ ያሳዩዋቹሀል።

ለምንገጥማቸው እቃዎች የሁለት አመት ሙሉ ዋስትና እንሰጣለን።
አሁኑኑ ደውለው ያስገጥሙ፡፡

🙏ስልኮቻችንን በተደጋጋሚ ተይዞዋል ካሎት እባኮን ደግመው ይደውሉ።
📲 0912072874
📲 0947329334
📲 0913917373
📲 0906015555
📲 0906065151 አዳማ
📲0948110505 ድሬዳዋ ቢሮ

Sami Automotive technology

09 Nov, 18:34

ዛሬ በአዳማ የንጋፍውን ኩሪፍቱ ወረቀት ፍብሪካ ተሽከርካሪዎች ላይ የgnss installation ገጠማ አድርገንላቸዋል አርሶስ ???
መኪናዎ ላይ የGPS GNSS መቆጣጠሪያ ሲያስገጥሙ የሚያገኙት
ልዩ ልዩ ጥቅሞች! በሚሊዮኖች ያወጡበት ንብረትዎን ከስርቆት የሚከላከሉበት ልዩ ቴክኖሎጂ GPS GNSS SYSTEM ይህ ቴክኖሎጂ የንብረቶን ደህንነትና የቢዝነሶን ህልውና ይታደጋል! እርሶም ለመኪናዎ ነገ ዛሬ ሳይሉ ወደ ድርጅታችን ስልኮች አሁኑኑ ደውለው ያስገጥሙ።

መኪናዎን ከስልኮ ጋር በማገናኘት 24 ሰዓት በመከታተል ንብረቶን ካልተጠበቀ ኪሳራ ፣ እንግልት፣ እና ካልታሰቡ ወጪዎች ይታደጉ!

✔️ካሉበት ቦታ ሆነው በስልክዎ መቆጣጠር
✔️የመኪናዎን ሞተር በስልክዎ መዝጋት/መክፈት
✔️መኪናውን ሰብሮ ለመግባት መኩራ የሚያሳውቅ
✔️ፍፁም ከስርቆት የሚከላከልና የሚጠብቅ

# የድርጅታችን ቴክኒሺያኖች መኪናቹ ያለበት ቦታ መጥተው ፣ ገጥመው ፣ ከስልካቹ ጋር አገናኝተው እንዴት መጠቀም እንደምትቹሉ ያሳዩዋቹሀል።

ለምንገጥማቸው እቃዎች የሁለት አመት ሙሉ ዋስትና እንሰጣለን።
አሁኑኑ ደውለው ያስገጥሙ፡፡

🙏ስልኮቻችንን በተደጋጋሚ ተይዞዋል ካሎት እባኮን ደግመው ይደውሉ።
📲 0912072874
📲 0947329334
📲 0913917373
📲 0906015555
📲 0906065151 አዳማ
📲0948110505 ድሬዳዋ ቢሮ

Sami Automotive technology

09 Nov, 18:31

🔈#ለጥንቃቄ ከአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ቡልቡላ አካባቢ ፦

" በቅርብ ጊዚያት ውስጥ በቦሌ ቡልብላ የጨለማ ዝርፊያ በብዛት እየሰማን ነው።

ከሳምንት በፊት ሊናጋጋ ሲል 11:30 አከባቢ የቅርብ ወዳጄ የአምልኮ ተግባሩን አከናውኖ ሲመለስ ነበር ቪትዝ መኪና በርቀት በማቆም ከጀርባ መጥተው በማነቅ እና እራሱን ስቶ እንዲወድቅ በማድረግ በኪሱ የነበረውን እስከ 60 ሺህ የሚገመት ሞባይል ወሰዱበት።

ተመሳሳይ ወንጀል በተለያየ ሰዓት በአከባቢው ሲከሰት በ15 ቀን ውስጥ ለ4ተኛ ጊዜ እንደሆነ ከተለያዩ ነዋሪዎች ጋር በነበረን ውይይት መገንዘብ ችየለሁ።

በተለይ በምሽት ወቅት ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲደረግ አስጠንቅቁልን። "

ከዚህ ቀደም መሰል ድርጊቶች በአዲስ አበባ ከተማ ሲፈጸሙ እንደነበር ይታወሳል።

አሁን አሁንማ መኪና በመጠቀም የሚፈጸም ዝርፊያ እየተለመደ ነው።

ከወራት በፊት መካኒሳ አካባቢ አንድ ግለሰብ ለስራ ሲወጣ እዛው ሰፈሩ ላይ በቪትዝ መኪና የመጡ ሰዎች አንገቱን ይዘው መሬት ላይ ከጣሉት በኃላ ዘርፊያ ፈጽመው እንደሄዱ መግለጻችን ይታወሳል።

እንዲሁም ቦሌ ሩዋንዳ አካባቢ በነጭ የቤት መኪና ታርጋ ባለው ዲኤክስ መኪና የመጡ በቁጥር 5 የሚሆኑ ስለት ያያዙ ጎረምሶች ምሽር ላይ አንድ ሰው አስቁመው ንብረት ዘርፈው መሰወራቸውንም ነግረናችሁ ነበር።

መኪና በመያዝ የሚፈጸም ዝርፊያ ስላለ የጸጥታ አካላት ልዩ ክትትል ቢያደርጉ መልካም ነው።

ውድ ቤተሰቦቻችን ሆይ እናተም በመንገዳችሁ ላይ ጥንቃቄ አድርጉ። ሁሌም ቢሆን ዙሪያ ገባችሁን ቃኙ። መኪና ይዞ የሚንቀሳቀስ ሁሉ ሃብታም ነው ማለት አይደለም። ስትንቀሳቀሱ በአትኩሮት ይሁን።

በተቻለ አቅምም የምትጠራጠሩትን ማንኛውም እንቅስቃሴ መኪና ታርጋ በቃል ለመያዝም መሞከሩ አይከፋም።

Sami Automotive Technology

Sami Automotive technology

05 Nov, 17:10

ለሁሉም የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ አካላት በሙሉ፦

#Ethiopia | የትራንስፖርት ቢሮ በቅርቡ የህዝብ ትራንስፖርት ታሪፍ ማሻሻያ ማድረጉ ይታወቃል።

የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጭዎች ይህን ታሪፍ ተጠቅመው አገልግሎት መስጠትና ታሪፉን በተሽከርካሪዎች ላይ በሚታይ ቦታ ለተጠቃሚው ማሳወቅ ይጠበቅባቸዋል።

ይሁን እንጂ ከባለድርሻ አካላት ጋር በተደረገ ውይይት እና በመስክ ምልከታ አንዳንድ የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጭ አሽከርካሪዎች ከታሪፍ በላይ የማስከፈል ህገ-ወጥ ድርጊት እንደሚፈፅሙ እና ህጋዊ የታሪፍ መጠኑን ለተጠቃሚው ግልፅ ቦታ ላይ እንዳላስቀመጡ ማረጋገጥ ተችሏል።

በመሆኑም ከቢሮው ተቆጣጣሪዎች በተጨማሪ የትራፊክ ማኔጅመንት ተቆጣጣሪዎች እና የትራፊክ ፖሊሶች ከታሪፍ ውጭ የሚሰሩ የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጭ አካላትን እንድትቆጣጠሩ ጥሪ እያቀረብን፤ ከታሪፍ በላይ በሚሰሩ እና ታሪፍ ለተጠቃሚው በማያሳውቁ አገልግሎት ሰጭዎች ላይ ከቅጣት ያለፈ እርምጃ ቢሮው የሚወስድ መሆኑን በጥብቅ ያሳስባል።

ለበለጠ መረጃ እና ለትራንስፖርት ጉዳይ ጥቆማ ለመስጠት 9417 ይጠቀሙ!

Sami Automotive technology

02 Nov, 15:47

የHybrid መኪናዎች ያለ ALTERNATER ባትሪዎቻቸውን እንዴት ቻርጅ ያደርጋሉ?

የነዳጅ መኪኖች ባትሪቸውን ለመሙላት ALTERNATER ይጠቀማሉ። ነገር ግን የHybrid መኪናዎች ALTERNATER የላቸውም። ስለዚህ እንዴት ባትሪዎቻቸውን እንዲሞሉ ነው የሚሞሉት ?

የHybrid መኪኖች ከነዳጅ መኪናዎች የሚለያቸው ነገር ምንድን ነው? የHybrid መኪኖች ሁለት የኃይል ምንጮች አሏቸው።
• የነዳጅ ሞተር እና
• ኤሌክትሪክ ሞተር
በተጨማሪም የHybrid መኪናዎ ከነዳጅ የመኪና ባትሪ በጣም የሚበልጥ ልዩ የሆነ ባትሪም አላቸው።

በALTERNATER ፋንታ የHybrid መኪናዎች ጄነሬተር የሚባል መሳሪያ ይጠቀማሉ። ይህ ጄኔሬተር የALTERNATER ስራ ይሰራል፣ ግን የበለጠ ቀልጣፋ ነው። ጄነሬተር እንዴት ነው የሚሰራው? የHybrid መኪና ውስጥ ያለው ጀነሬተር ከነዳጅ ሞተር ጋር የተያያዘ ነው። ሞተሩ በሚሰራበት ጊዜ ጄነሬተሩን ያሽከረክራል. ጄኔሬተሩ ይህን የማሽከርከር እንቅስቃሴ ወደ ኤሌክትሪክ ይለውጠዋል፣ ይህም ባትሪውን ይሞላል።

ግን ያ ብቻ አይደለም... የHybrid መኪኖች ባትሪዎቻቸውን የሚሞሉበት ሌላ መንገድ አላቸው።ይህም Regenerative braking ይባላል። እንዴት እንደሚሰራ እነሆ፡-
1. የፍሬን ፔዳሉን ሲጫኑ ኤሌክትሪክ ሞተር ወደ ኋላ መስራት ይጀምራል.
2. ይህ የኋሊት እንቅስቃሴ መኪናውን ያቀዘቅዘዋል።
3. በተመሳሳይ ጊዜ እንደ ጄነሬተር ይሠራል, ኤሌክትሪክ ይፈጥራል.
4. ይህ ኤሌክትሪክ ወደ ባትሪው ይላካል, ይህም የኃይል መጨመርን ይሰጣል። ስለዚህ ብሬክ ባደረጉ ቁጥር ባትሪውን በትንሹ እየሞላው ይመጣል። ስለ

የPlugin Hybrid መኪናዎች ? አንዳንድ የHybrid መኪኖች ኃይል ለመሙላት በኤሌክትሪክ ሶኬት ውስጥ ሊሰኩ ይችላሉ። እነዚህ plug-in hybrids ይባላሉ።

ይህ የኃይል መሙያ ስርዓት የሚከተሉትን ጥቅሞች አሉት።
1. ከተለመደው ALTERNATER የበለጠ ውጤታማ ነው.
2. መኪናው አነስተኛ ነዳጅ እንዲጠቀም ይረዳል.
3. በፍሬን ላይ መበላሸትን ይቀንሳል።
4. መኪናው ያለ አግባብ የሚባክን ኃይል እንዲይዝ ያስችለዋል.

ፔጃችንን እንደዚህ አይነት ከመኪና ጋር የተገናኙ ወሳኝ ወሳኝ መረጃዎችን ስለሚለቅ ፔጃችንን ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram: https://t.me/samiauto1

ድርጅታችን ለቤት መኪኖች የመኪና ስርቆት መከላከያ እንዲሁም መቆጣጠሪያ ጂፒኤሶች ፣ ለከባድ ወይም ጭነት መኪኖች ደግሞ የመኪና ቦታ እና ናፍጣ መቆጣጠሪያ ጂፒኤስ ከናፍጣ መቆጣጠሪያ የሚገጥም ድርጅት ነው። እርሶም ለመኪናዎ ነገ ዛሬ ሳይሉ ወደ ድርጀሰታችን ስልኮች አሁኑኑ ደውለው ያስገጥሙ።

ምንጊዜም ለመኪናዎት ሴኩሪቲ እና ሴፍቲ ሳሚ አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ይምረጡ።

🙏ስልኮቻችንን በተደጋጋሚ ተይዞዋል ካሎት እባኮን ደግመው ይደውሉ።
📲 0912072874
📲 0947329334
📲 0913917373
📲 0906015555
📲 0906065151 አዳማ
📲0948110505 ድሬዳዋ ቢሮ

📍 አድራሻ(HEAD OFFICE) - መስቀል ፍላወር ፣ናዝራ ሆቴል ላይ 4ኛ ፎቅ ላይ ቢሮ ቁጥር 406
📍 አድራሻ - መስቀል ፍላወር ፣ ምስራቅ በር ስጋ ቤት አጠገብ አብደላ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ
📍 አድራሻ አዳማ 04 ኮንደሚኒየም
📍 አድራሻ ድሬዳዋ ሳቢያን እሸት አክባቢ አባይ ባንክ ያለበት ህንጻ

Sami Automotive technology

28 Oct, 16:09

በቻይና የተሰራው ሰው አልባ የጭነት አውሮፕላን በቻይና በአቪዬሽን ዘርፍ ላይ በተሰማራ ኤር ኋይት ዌል የተባለ የቴክኖሎጂ ድርጅት የመጀመሪያውን ሰው አልባ የጭነት አውሮፕላን አስተዋውቋል።

W5000 is a twin-turboprop የተሰኘው ይኽ ሰው አልባ አውሮፕላን የመሸከም አቅሙ 5 ቶን እና ከ65 ኪዩቢክ ሜትር በላይ የሆነ የውስጥ ጭነት ስፋት እንዳለው ነው የተገለጸው።

ይህ ድሮን ወጪ ቆጣቢ ጭምር ነው የተባለለት ሲሆን የመጓጓዣ ወጪው ተመሳሳይ የመሸከም አቅም ካለው ከማንኛውም የጭነት አውሮፕላን 40% ዝቅ ያለ ነው።

በተጨማሪም እያንዳንዱ ከመሬት ሆኖ ድሮኑን የሚቆጣጠሩ ሰራተኞች እስከ 7 የሚሆኑ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን በተመሳሳይ ጊዜ ማንቀሳቀስ ይችላሉ።

ፔጃችንን እንደዚህ አይነት ከቴክኖሎጂ እና ከመኪና ጋር የተገናኙ ወሳኝ ወሳኝ መረጃዎችን ስለሚለቅ ፔጃችንን ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

Telegram: https://t.me/samiauto1

Sami Automotive technology

27 Oct, 16:58

መኖሪያ ቤትዎን፣ ሱቅዎንና ቢሮውን ደህንነት በቅናሽ ዋጋ ይጠብቁ!!!
☞4 ሴኪዮሪቲ ካሜራዎች (4 high definition cameras)
☞1 HD DVR (መቅጃ HDMI output ያለው)
☞1 TB harddisk
☞ሁሉም አስፈላጊ ገመዶችን ያካተተ
☞የባለሙያ ዋጋን ጨምሮ
በ 20,900.00 ብር ብቻ
Keep your home, 0ffice and Shop secure with our smart security package.
Only for 20,900.00 Birr
Call
0912072874
0947329334
09069155555

Sami Automotive technology

27 Oct, 16:44

ዛሬ በእረፍት ቀን አዳዲስ ተሽከርካሪዎች ላይ የ gnss technology installation በስራ ላይ .....
https://t.me/samiauto1
መኪናዎ ላይ GPS አስገጥመዎል? መኪናዎት ላይ ጂፒኤስ በማስገጠም መኪናዎትን ስልኮ ላይ ያድርጉ። የመኪናዎትን ሞተር በስልኮ በመቆለፍ በተመሳሳይ ቁልፍ የሚደረግ የመኪና ስርቆትን ይከላከሉ።ለቤት መኪኖች እንዲሁም ለስራ መኪኖች GPS GNSS ቴክኖሎጂ መኪናዎት ላይ ሲያስገጥሙ

- መኪናዎት የት እንዳለ በስልኮ መከታተል ይችላሉ።
- የመኪናዎትን ከእርሶ ፍቃድ ውጪ በሚነካበት ጊዜ ወደ ስልኮ ይደውላል።
- በመተግበሪያ (Application) እንዲሁም በኮምፒዮተር መጠቀም ይችላሉ።
- የየቀኑን የጉዞ ታሪክ መዝግቦ ያስቀምጣል።
- መኪናው የተጉዋዘዉን ኪሎ ሜትር ይመዘግባል።
- እርሶ ከፈቀዱት ክልል ከወጣ ያሳዉቆታል።
- የመኪናዎትን ሞተር በስልኮ መክፈትም ሆነ መቆለፍ ይችላሉ።
- መኪናዎትን ከስርቆት መከላከል ይችላሉ።

ይህንን የGPS GNSS ቴክኖሎጂን በመጠቀም ድርጅቶን ያዘምኑ ስራዎንም ያቅልሉ።

ምንጊዜም ለመኪናዎት ሴኩሪቲ እና ሴፍቲ ሳሚ አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ይምረጡ።

🙏ስልኮቻችንን በተደጋጋሚ ተይዞዋል ካሎት እባኮን ደግመው ይደውሉ።
📲 0912072874
📲 0947329334
📲 0913917373
📲 0906015555
📲 0906065151 አዳማ
📲0948110505 ድሬዳዋ ቢሮ

Sami Automotive technology

24 Oct, 18:09

ስንት አይነት የመኪና ቁልፍ አይነቶች ያውቃሉ? የመኪና ቁልፍ አይነቶች በቁጥር ከ10 ቢበልጡም እኛ ግን ዋና ዋና የምንለውን 6 መርጠን ትንሽ ነገር እንበላችሁ ::

1. ሜካኒካል የመኪና ቁልፍ

የሜካኒካል የመኪና ቁልፍ ልክ እንደ መደበኛ የቤት ቁልፍ ይመስላል።
ይህ ቁልፍ ዛሬም ጥቅም ላይ የሚውል መሰረታዊ የመኪና ቁልፍ ነው። እነዚህ ቁልፎች ምንም አይነት የደህንነት ኢንኮዲንግ በሌላቸው አሮጌ ተሽከርካሪዎች ላይ ጥቅም ላይ ይውላሉ።

2. ሌዘር ከት የመኪና ቁልፍ

በሌዘር የተቆረጠ የመኪና ቁልፎች ከሌሎቹ የመኪና ቁልፍ ዓይነቶች የበለጠ ወፍራም ናቸው። ይህ ቁልፍ በሁለቱም በቁልፉ በኩል ጥርስ በሌዘር ስለሚወጣለት ቁልፉ በራሳችን ለመቅረጽ የበለጠ ከባድ ነው። በሌዘር የተቆረጡ ብዙ የመኪና ቁልፎች የRemote key አብሮ ሊኖራቸውም ይችላል። ከዋጋ አንጻርም ከ ሜካኒካል ቁልፎች የሚወደድ ይሆናል።

3. ማስተር የመኪና ቁልፍ

ልክ ስሙ እንደሚያመለክተው master ወይንም የዋና መኪና ቁልፍ በመኪኖች ወስጥ በሮችን እና የተለያዩ ተሽከርካሪዎች አካላት ማብራት ወይንም መክፈት አልያም የመጀመር ችሎታ አለው

4. የ ሪሞት የመኪና ቁልፎች

እንደነዚህ ዓይነቶቹ ቁልፎች ብዙውን ጊዜ ለመሠረታዊ ተግባራት መኪናዎችን ከሩቅ ለመክፈት እና ለመቆለፍ ያገለላሉ። የ remote የመኪና ቁልፎች እንዴት እንደሚሰሩ ስንቶቻችን እናውቃልን ?
በ አጭሩ ለማስረዳት ያህል፤የደህንነት መሳሪያው የኢንፍራሬድ ሲግናል ወይም በተለምዶ የሬድዮ ማሰራጫ በመጠቀም በመኪናው ውስጥ ላለው ተቀባይ ኢንኮድድ መልእክት ለመላክ ይጠቀማል። ይህ ኢንኮድድ መልእክት በሩ እንዲከፈት ወይንም እንዲዝጋ ይነግረዋል።

5. የትራንስፖንደር መኪና ቁልፍ

ይህ ዓይነቱ ቁልፍ በቁልፍ መያዣው ውስጥ ማይክሮ ቺፕ ያለው ሲሆን ከባህላዊው የመኪና ቁልፍ የበለጠ ደህንነቱ የተጠበቀ ነው። ቺፕ ራሱ በባትሪ አይሰራም። ነገር ግን ልክ ጥቅም ላይ ሲውል ኮድ ይልካል። ኮዱ ከመኪናው ጋር ተመሳሳይ ከሆነ መኪናው ይነሳል ማለት ነው።

6. Smart የመኪና ቁልፎች

በአንጻራዊ በቅርብ ጊዜ የመጡት የ ስማርት የመኪና ቁልፎች ናቸው።
እነዚህ እንደለመድናቸው አይነት ቁልፎች አይደሉም። ስማርት ቁልፉ በመኪና ውስጥ ካለ የመኪናው ኢሞቢላይዘር ይጠፋል እና በአንድ በተን በመጫን መኪናው ይጀምራል። ስለዚህ ቁልፉን ወደ ignition ውስጥ መክተት አያስፍልገንም ማለት ነው።

ፔጃችንን እንደዚህ አይነት ከመኪና ጋር የተገናኙ ወሳኝ ወሳኝ መረጃዎችን ስለሚለቅ ፔጃችንን ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

Telegram: https://t.me/samiauto1

Sami Automotive technology

21 Oct, 17:25

ሹፌሮችን በመግደል ተሽከርካሪ ሲሰርቁ የነበሩ 4 ግለሰቦች በሞት እንዲቀጡ ውሳኔ ተላለፈ።

በተለያዩ ጊዜያት አሽከርካሪዎችን ራቅ ወዳለ ስፍራ እየወሰዱ በመግደል ተሽከርካሪዎችን ሲሰርቁ የነበሩ አራት ግለሰቦች በቁጥጥር  ስር ውለው በሞት እንዲቀጡ ውሳኔ ተላልፎባቸዋል።

በአዲስ አበባ ገላን ክፍለ ከተማ፣ በሳሪስ እንዲሁም በቢሾፍቱ መኖሪያቸውን ያደረጉት ቴዎድሮስ ብርሃኔ እና እዩኤል ቴዎድሮስ እንዲሁም በሌላ በኩል ተፈሪ ተስፋዬ እና ዩሃንስ አረፋ የተባሉት ግለሰቦች ከአዲስ አበባ ቢሾፍቱ በመመላለስ ድርጊቱን ሲፈጽሙ እንደነበር ነው የተገለጸው። 

የሸገር ከተማ አስተዳደር  ዓቃቢ ህግ ጽ/ቤት የተለያዩ ወንጀሎች ምርመራ ዓቃቢ ህግ አቶ ሚዴቅሳ አጋሩ ስለወንጀሎቹ ተከታዩን ለብስራት ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን ተናግረዋል።

#ወንጀል_1

ቴዎድሮስ እና እዮኤል የተባሉት ተከሳሾች   ሰለሞን አሊ የተባለ የጭነት ተሽከርካሪ   አይሱዚ አሽከርካሪን ከዱከም ከተማ እንጨት ትጭንልናለህ  በማለት በኮንትራት ዋጋ  ተስማምተው ወደ ቢሾፍቱ ከተማ ያቀናሉ።

በመቀጠል ወደ ሰንዳፋ  መስመር እንዲሄድ በጦር መሳሪያ በማስገደድ ጨፌዶሳ የተባለ ቦታ  ሲደርስ በሽጉጥ በመምታት ጥለውት ተሽከርካሪውን  ይዘው ተሰውረው ቆይተው እንደሸጡት ተገልጿል።

#ወንጀል_2

ተፈሪ ተስፋዬ እና ዩሃንስ አረፋ የተባሉት የወንጀል ቡድን አባላት ደግሞ አቶ  ከበደ በለው የተባሉ ነዋሪነታቸው አዲስ አበባ አቃቂ አካባቢ የሆኑ እና ሃይሩፍ የህዝብ ማመላለሻ  ሚኒባስ ከአዲስ አበባ አሰላ በማሽከርከር የሚተዳደሩ ግለሰብ ላይ ግድያ ፈጽመዋል።

ይህም ሞችን ከቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ  ሰው እናመጣለን በማለት ከወሰዷቸው በኋላ በመሳሪያ በማስገደድ ወደ ገላን ከተማ በመውሰድ በገመድ አንቀው መግደላቸውንና ከዚያም ተሽከርካሪውን በጎሮ በኩል ገላን ከተማ በመውሰድ አንዶዴ የተባለው ቦታ  አስከሬኑን ጥለው መሰወራቸውን ነው የገለጹት።

#ወንጀል_3

የሜትር ታክሲ አሽከርካሪው ሚኪያስ ተስፋዬ የተባለ የ28 ዓመት ወጣት እዩኤል ቴዎድሮስ የተባለው ማታ ላይ ደውሎለት ከቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ የምንቀበለው  እንግዳ አለ  በማለት ምሽት ላይ ቢሾፍቱ ከተማ በተከራዩበት ቤት በመውሰድ በሽጉጥ ገድለውታል።

የፖሊስ ክትትል . . .

ፖሊስ ባደረገው ክትትል ቴዎድሮስ ብርሃኔ  እና  እዮኤል ቴዎድሮስ በቁጥጥር  ስር  በማዋል  የምርመራ ሂደቱ ሲያጣራ ቆይቷል።

በዚህም ሰለሞን የተባለው አሽከርሪውን ገለው ጫካ ውስጥ መጣላቸውን የጭነት ተሽከርካሪውን በ700ሺህ ብር መሸጣቸውን  ለፖሊስ መርተው  አሳይተዋል።

በመቀጠል ሚኪያስ ተስፋየ የተባለውን አሽከርካሪ ገድለው እንደጣሉት እና ኮሮላ ተሽከርካሪውን የደበቁበትን ቦታ ለፖሊስ ይጠቁማሉ።

ፖሊስ ምርመራውን በመቀጠል የአቶ ከበደ ገዳዮችን ለመያዝ ባደረገው  ክትትል አዲስ አበባ ሳሪስ  ዶሮ ተራ ከሚባል ስፍራ በመያዝ  በሁለቱም ግለሰቦች ላይ ጥልቅ ምርመራ በማድረግ ሃይሩፍ ተሽከርካሪውን እንዲፈታታ በማድረግ ለመሸጥ ሲሞክሩ በቁጥጥር  ስር ለማዋል ተችሏል። 

ፖሊስ የምርመራ መዝገቡን በማጠናቀቅ  ለዓቃቢ ህግ ይልካል። ዓቃቢ ህግ ከፖሊስ የደረሰውን የምርመራ መዝገብ  በመመልከት  ተከሳሾች በመደራጀት የጦር መሳሪያ  በመታጠቅ በአሰቃቂ ሁኔታ  የሰው መግደል ወንጀል  መፈጸማቸውን በመጥቀስ  በወንጀል ህግ 530 መሰረት ክስ መስርቷል።

የፍርድ ቤት ውሳኔ . . .

በዓቃቢ ህግ የተመሰረተውን  ክስ የተመለከተው የሸገር  ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራቱም ተከሳሾች  የፈጸሙት የወንጀል ድርጊት በመመልከት  ከባድ እና አደገኛ በመሆኑ የቅጣት ማክበጃ በመጥቀስ በአራቱም ተከሳሾች ላይ በሞት እንዲቀጡ ውሳኔ አስተላልፏል።

በተጨማሪም ተሽከርካሪዎች የደበቁ አራት ግለሰቦች በእስራት እና በገንዘብ እንዲቀጡ ፍርድ ቤቱ ውሳኔ ማስተላለፉ ተገልጿል።

Sami Automotive technology

17 Oct, 18:07

ባሌ ሮቤ የተለያዩ ማሽኖች ላይ የgnss installation ገጠማ በስራ ላይ...

መኪናዎ ላይ GPS አስገጥመዎል? መኪናዎት ላይ ጂፒኤስ በማስገጠም መኪናዎትን ስልኮ ላይ ያድርጉ። የመኪናዎትን ሞተር በስልኮ በመቆለፍ በተመሳሳይ ቁልፍ የሚደረግ የመኪና ስርቆትን ይከላከሉ።ለቤት መኪኖች እንዲሁም ለስራ መኪኖች GPS GNSS ቴክኖሎጂ መኪናዎት ላይ ሲያስገጥሙ

- መኪናዎት የት እንዳለ በስልኮ መከታተል ይችላሉ።
- የመኪናዎትን ከእርሶ ፍቃድ ውጪ በሚነካበት ጊዜ ወደ ስልኮ ይደውላል።
- በመተግበሪያ (Application) እንዲሁም በኮምፒዮተር መጠቀም ይችላሉ።
- የየቀኑን የጉዞ ታሪክ መዝግቦ ያስቀምጣል።
- መኪናው የተጉዋዘዉን ኪሎ ሜትር ይመዘግባል።
- እርሶ ከፈቀዱት ክልል ከወጣ ያሳዉቆታል።
- የመኪናዎትን ሞተር በስልኮ መክፈትም ሆነ መቆለፍ ይችላሉ።
- መኪናዎትን ከስርቆት መከላከል ይችላሉ።

ይህንን የGPS GNSS ቴክኖሎጂን በመጠቀም ድርጅቶን ያዘምኑ ስራዎንም ያቅልሉ።

ምንጊዜም ለመኪናዎት ሴኩሪቲ እና ሴፍቲ ሳሚ አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ይምረጡ።

🙏ስልኮቻችንን በተደጋጋሚ ተይዞዋል ካሎት እባኮን ደግመው ይደውሉ።
📲 0912072874
📲 0947329334
📲 0913917373
📲 0906015555
📲 0906065151 አዳማ
📲0948110505 ድሬዳዋ ቢሮ

📍 አድራሻ(HEAD OFFICE) - መስቀል ፍላወር ፣ናዝራ ሆቴል ላይ 4ኛ ፎቅ ላይ ቢሮ ቁጥር 406
📍 አድራሻ - መስቀል ፍላወር ፣ ምስራቅ በር ስጋ ቤት አጠገብ አብደላ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ
📍 አድራሻ አዳማ 04 ኮንደሚኒየም
📍 አድራሻ ድሬዳዋ ሳቢያን

Sami Automotive technology

17 Oct, 17:32

የዳሽቦርድ ማስጠንቀቂያ ምልክቶች እነዚህ ምልክቶች ተሽከርካሪያችን ላይ የተለያዩ ችግሮች ሲፈጠሩ ዳሽቦርድ ላይ በመብራት የሚያሳውቁን የማስጠንቀቂያ መብራቶች ናቸው።

ከነዚህም ውስጥ አንደኛው እና ዋነኛው የቼክ ኢንጂን ምልክት ነው።
የቼክ ኢንጂን ምልክት ሞተሩን ከሚቆጣጠሩት ከብዙ ሴንሰሮች አንዱ በሞተሩ ላይ ችግር እንዳለ ያመለክታል። ሆኖም ይህ ምልክት ሲበራ ሁልጊዜም ቢሆን ጊዜ መስጠት የለብንም ቢቻል መኪናችን ማቆም ያስፈልጋል።ወይም ደግሞ ልክ ምልክቱ ዳሽቦርዳችን ላይ ሲታይ በአቅራቢያችን ወደ ሚገኝ ጋራዥ ተሽከርካሪያችን ወስደን ዲያግኖሲስ ማስደረግ ይኖርብናል ወይም በብቁ ባለሟያዎች ማሳየት ይኖርብናል።ምክንያቱም ሞተራችን ላይ ችግር እንዳለ የሚያሳውቅን ወሳኝ ምልክት ስለሆነ የተሽከርካሪያችን ደህንነት ለመጠበቅ እና ካለአስፈላጊ ወጭ ለመዳን ምንም አይነት ጊዜ ሳንሰጠው ለባለሙያዎች ማሳየት ይኖርብናል ማለት ነው።

Source:M&B አውቶሞቲቭ

ፔጃችንን እንደዚህ አይነት ከመኪና ጋር የተገናኙ ወሳኝ ወሳኝ መረጃዎችን ስለሚለቅ ፔጃችንን ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

Telegram: https://t.me/samiauto1

Sami Automotive technology

16 Oct, 16:11

የሳሚ አውቶሞቲቭ ቴክኒሺያኖች ዛሬ እሮብ ጥቅምት 6 በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ መኪናዎች( የቤት መኪናዎች, የኤሌክትሪክ መኪናዎችና የጭነት መኪናዎች) ላይ የተሳካ የGPS GNSS መኪና መቆጣጠሪያ ገጠማ አድርጓል! ደንበኞችቻችን ከዚህ በኋላ ንብረታቸው በእጅ ስልካቸውን መቆጣጠር ችለዋል! እርሶስ??🔧ይህ ቴክኖሎጂ የንብረቶን ደህንነትና የቢዝነሶን ህልውና ይታደጋል!

ይህንን የGPS GNSS ቴክኖሎጂን በመጠቀም ድርጅቶን ያዘምኑ ስራዎንም ያቅልሉ

ምንጊዜም ለመኪናዎት ሴኩሪቲ እና ሴፍቲ ሳሚ አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ይምረጡ።

🙏ስልኮቻችንን በተደጋጋሚ ተይዞዋል ካሎት እባኮን ደግመው ይደውሉ።
📲 0912072874
📲 0947329334
📲 0913917373
📲 0906015555
📲 0906065151 አዳማ
📲0948110505 ድሬዳዋ ቢሮ

📍 አድራሻ(HEAD OFFICE) - መስቀል ፍላወር ፣ናዝራ ሆቴል ላይ 4ኛ ፎቅ ላይ ቢሮ ቁጥር 406
📍 አድራሻ - መስቀል ፍላወር ፣ ምስራቅ በር ስጋ ቤት አጠገብ አብደላ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ
📍 አድራሻ አዳማ 04 ኮንደሚኒየም
📍 አድራሻ ድሬዳዋ ሳቢያን

Sami Automotive technology

12 Oct, 18:41

4 ለማንዋል መኪና ማድረግ ያለበን ጥንቃቄዎች

1. ዘይት መጠን ቼክ ማድረግ መቆሸሹን እና የውፍረትወይም የቅጥነት መጠኑንን።

2. ትክክለኛ ዘይት SAE 80W, 75W-90, 80W-90.መጠን ያለውን መጠቀም።

3. ዘይት በትክክለኛ ግዜ መቀየር ከ 60,000 እስክ 80,000 km ባለው ግዜ ውስጥ።

4.ማርሽ ስንቀይር የመኪናውን ፍጥነት ባገናዘበ ሁኔታ መቀየር።

5.ማርሽ ስንቀይር ፍሪሲዮን ፔዳሉን በደንብ መርገጥ ይኖርናል።
ከላይ የተዘረዘሩትን ማናደርግ ከሆነ 
ካምቢዎ ላይ የተለያዩ ችግሮች ይከሰታሉ እነሱም
✔️ማርሽ ስናስገባ የመፋፋቅ እና ቅር ቅር የሚል ድምፅ ያመጣል።
✔️ማርሽ አልገባም ማለት
✔️ሙቀት ይስባል ወይም በዘይት ማጣት ወይም ማነስ ምክንያት ጥርሶች ይቃጠሉና ብረትነታቸውን አጥተው ጥርሶቹ ይሸራረፋሉ።
✔️ማርሽ መቀላቀል ፣መዝለል ፣ማርሽ ገብቶም ፍጥነት አለመጨመርን ያስከትላል።
Source:M&B አውቶሞቲቭ

ፔጃችንን እንደዚህ አይነት ከመኪና ጋር የተገናኙ ወሳኝ ወሳኝ መረጃዎችን ስለሚለቅ ፔጃችንን ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

Telegram: https://t.me/samiauto1

Sami Automotive technology

10 Oct, 16:50

ከታች ያሉት የተለያዩ የቶዮታ መኪናቸ ከኋላ ተለጣፊ/ትሪም ደረጃ መግለጫዎች እና ትርጉማቸው ።
1. CE – Classic Edition (phased out in latest models)
2. DX – Deluxe
3. L – Entry-level
4. LE – Luxury Edition
5. S – Sport
6. SE – Sport Edition
7. SLE – Sport Luxury Edition
8. SR– Sport Rally
9. SR5 – Sport Rally 5-Speed
10. VE – Value Edition
11. XL – Executive Luxury
12. XLE – Executive Luxury Edition
13. XLS – Executive Luxury Sport
14. XR – Extreme Rally
15. XSE – Extreme Sport Edition
16. XRS – Extreme Rally Sport
17. EX- Extra
18. TL – Touring Luxury
19. GLX- Grand Luxury Extreme
20. TX – Touring Extreme
21. TXL- Touring Extreme Luxury
22. GXR- Grand Extreme Rally
23. GLi- Grand Luxury injection
24. XLi- Xelucrane Luxury injection
25. LT – Luxury Touring
25. LTD- Limited
26. SV – Special Version
27. VX – Value Extreme
28. VXR- Value Extreme Rally

ፔጃችንን እንደዚህ አይነት ከመኪና ጋር የተገናኙ ወሳኝ ወሳኝ መረጃዎችን ስለሚለቅ ፔጃችንን ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram: https://t.me/samiauto1

ምን ጊዜም ለመኪናዎት ሴኩሪቲ እና ሴፍቲ ሳሚ አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ይምረጡ።

Sami Automotive technology

09 Oct, 16:30

ከአዲስ መንጃ ፈቃድ ውጭ ያሉ ሁሉም መንጃ ፈቃዶች ከነገ ጀምሮ በየአራት ዓመቱ እንደሚታደሱ ተገለፀ
****

ከአዲስ መንጃ ፈቃድ እና ዕድሜያቸው ከ55 በላይ ከሆኑ ግለሰቦች ውጭ ያሉ ሁሉም መንጃ ፈቃዶች ከነገ ጀምሮ በየአራት ዓመቱ እንደሚታደሱ የአዲስ አበባ አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን አስታውቋል፡፡

ባለሥልጣኑ ባለፉት 6 ዓመታት የመልካም አስተዳደር እና የፍትኃዊነት ጥያቄን ሲያስነሳ የነበረው የሁለት ዓመት እና የአራት ዓመት የመንጃ ፈቃድ ዕድሳት ጥያቄ ምላሽ ማግኘቱን ገልጿል።

በዚህም ከአዲስ መንጃ ፈቃድ እና ዕድሜያቸው ከ55 በላይ ከሆኑ ግለሰቦች ውጭ ያሉ ሁሉም መንጃ ፈቃዶች ከነገ መስከረም 30 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በየአራት ዓመቱ እንደሚታደስ አስታውቋል፡፡

አዲስ መንጃ ፈቃድም ከሁለት ዓመት ሙከራ በኋላ፣ ባለው አሰራር መሠረት በየአራት ዓመቱ እንደሚታደስ ከባለስልጣኑ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

ዕድሜያቸው ከ55 ዓመት በላይ ለሆኑ ግለሰቦች በየሁለት ዓመት የሚታደስ ሆኖ ክፍያው የአራት ዓመቱ ክፍያ ግማሽ (50%) እንደሚሆንም ተመላክቷል።

Sami Automotive technology

09 Oct, 15:38

የሳሚ አውቶሞቲቭ ቴክኒሺያኖች ዛሬ እሮብ መስከረም 29 በአዲስ አበባ ከተማ እና በተለያዩ መኪናዎች( የቤት መኪናዎች, የኤሌክትሪክ መኪናዎችና የጭነት መኪናዎች) ላይ የተሳካ የGPS GNSS መኪና መቆጣጠሪያ ገጠማ አድርጓል! ደንበኞችቻችን ከዚህ በኋላ ንብረታቸው በእጅ ስልካቸውን መቆጣጠር ችለዋል! እርሶስ??🔧ይህ ቴክኖሎጂ የንብረቶን ደህንነትና የቢዝነሶን ህልውና ይታደጋል!

ደንበኞቻችንም ከዚህ በሁዋላ እያንዳንዱን መኪናቸውን በስልክ ወይም በኮምፒዩተር ከስር የተዘረዘሩትን ማድረግ ይችላሉ።

ለቤት መኪኖች እንዲሁም ለስራ መኪኖች GPS GNSS ቴክኖሎጂ መኪናዎት ላይ ሲያስገጥሙ

- መኪናዎት የት እንዳለ በስልኮ መከታተል ይችላሉ።
- የመኪናዎትን ከእርሶ ፍቃድ ውጪ በሚነካበት ጊዜ ወደ ስልኮ ይደውላል።
- በመተግበሪያ (Application) እንዲሁም በኮምፒዮተር መጠቀም ይችላሉ።
- የየቀኑን የጉዞ ታሪክ መዝግቦ ያስቀምጣል።
- መኪናው የተጉዋዘዉን ኪሎ ሜትር ይመዘግባል።
- እርሶ ከፈቀዱት ክልል ከወጣ ያሳዉቆታል።
- የመኪናዎትን ሞተር በስልኮ መክፈትም ሆነ መቆለፍ ይችላሉ።
- መኪናዎትን ከስርቆት መከላከል ይችላሉ።

ይህንን የGPS GNSS ቴክኖሎጂን በመጠቀም ድርጅቶን ያዘምኑ ስራዎንም ያቅልሉ

ምንጊዜም ለመኪናዎት ሴኩሪቲ እና ሴፍቲ ሳሚ አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ይምረጡ።

☎️አሁኑኑ ደውለው ያስገጥሙ።
🙏ስልኮቻችንን በተደጋጋሚ ተይዞዋል ካሎት እባኮን ደግመው ይደውሉ።

ምንጊዜም ለመኪናዎት ሴኩሪቲ እና ሴፍቲ ሳሚ አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ይምረጡ።

🙏ስልኮቻችንን በተደጋጋሚ ተይዞዋል ካሎት እባኮን ደግመው ይደውሉ።
📲 0912072874
📲 0947329334
📲 0913917373
📲 0906015555
📲 0906065151 አዳማ
📲0948110505 ድሬዳዋ

6,370

subscribers

2,182

photos

184

videos