ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology ) @ethiotechnollogy Channel on Telegram

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

@ethiotechnollogy


✔️በቻናላችን✔️
📲 የAndroid መተግበሪያ
💻 የPC SoftWare
📌 አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች ልዩ ዘገባ

👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ

ኢትዮ ቴክኖሎጂ (Ethio technology) (Amharic)

ኢትዮ ቴክኖሎጂ (Ethio technology) በአዲስ በታች የቴክኖሎጂ መረጃዎችን መስራት ላይ ነው። በዚህ ቦታ የAndroid መተግበሪያዎችን፣ የPC ማሽንሮችን እና እናትንዏ ማንበብ አለው። ስለዚህ ልዩ ዘገባዎችን ቅርብ ማግኘት ይችላሉ። ለእጅግ የቴክኖሎጂ መረጃዎችን ሣንዳንድ አቋም እና ተጠቃሚውን እናወቃለን። በቀን ሁለት አይነቶች እና በቅናሽ በማቅረብ ከቀጣይ ቴክኖሎጂ መረጃዎች አንዱ ሌላቸውን ለመድሬድ፣ ሰማይ እና ትምህርት እያገናኞ ሆኖ መረጃዎች ይምረጡ። ለማግኘት እባኮትን ይደውሉ።

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

09 Dec, 07:41


እኔ በሰራሁት Analysis 😍

1, paws binance, bybit እና ሌሎች ላይ List ይሆናል

2, Airdrop ለመቀበል phantom wallet ግዴታ ልሆን ይችላል

3, Star ከፍላችሁ vote ያደረጋችሁ budge ይሰጣል ይህ ባጅ የምናገኘው Airdrop መጠን ላይ ተፅዕኖ ይኖረዋል ለምሳል እኔ Shark budge ነው ያለኝ የናንተስ ?


@ethiotechnollogy

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

07 Dec, 18:02


የ Paws task ሞልተዋል እናም Claim አድርጉ 🤞

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

07 Dec, 16:36


BitMart ምረጡ እያሉ ነው ቲማቲምን ዝቅ የምታደርጉ እረፉ 🤣

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

07 Dec, 16:06


በመላው ሀገሪቱ የተቋረጠውን ኃይል ወደነበረበት ለመመለስ ርብርብ እየተደረገ ነው - የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

ዛሬ ማምሻውን በሲስተም አለመረጋጋት በተፈጠረ ችግር የተነሳ በመላው ሀገሪቱ የኃይል መቋረጥ አጋጥሟል ሲል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታውቋል።

ችግሩን በመፍታት የተቋረጠውን ኃይል ወደነበረበት ለመመለስ በኃይል ማመንጫዎች እና በማከፋፈያ ጣቢያዎች ከፍተኛ ርብርብ እየተደረገ ነው ብሏል።

የተፈጠረው ችግር እስኪፈታ ድረስ ደንበኞች በትዕግስት እንዲጠባበቁ ጠይቆ፤ ያሉትን መረጃዎች በፍጥነት የሚያሳውቅ መሆኑንም ገልጿል።

[ዳጉ ጆርናል]

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

07 Dec, 13:57


ለ 100k ሰው ብቻ listing ቀን ላይ Surprise አለ ብሎዋል 250 star ብቻ ከፍለን Golden 🎫 መቀበል እንችላለን 🤞

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

07 Dec, 13:37


በርግጥ Tonviewer ላይ ገብታችሁ Binance hot wallet ላይ Search ብታደርጉ 43b Tomarket ገብቷል

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

07 Dec, 13:24


ስለ Tomarket ያልተረጋገጠ 🤞

😢መጥፎ ዜና 500B Total supply
ጥሩ ዜና Binance ላይ List የምሆን ይመስላል


@ethiotechnollogy

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

07 Dec, 13:17


Tomarket Ban እያደረገ ነው እዩ እስኪ



@ethiotechnollogy

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

07 Dec, 11:20


TOMA pre-market በጣም እየጨመረ ነው

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

07 Dec, 05:44


Blum
በ 2025 🥵🙄

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

07 Dec, 04:54


🐾PAWS NEW TASK 10M react ሲያገኝ 10k PAWS POINT ታገኛላቹ!

እየገባችሁ react አድርጉና Limited ነዉ....🙌

@ethiotechnollogy
@ethiotechnollogy

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

06 Dec, 10:27


| Bitcoin 100ሺ  መግባቱን አስመልከቶ Yescoin limited የሆነ BTC skin አዘጋጅተዋል

ከDec 3 - Dec 18 ለ3 ተከታታይ ቀናት Check in በማድረግ ስኪኑን መቀበል ትችላላችሁ

👇👇

https://t.me/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=Fc12TT

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

05 Dec, 17:48


#PAWS two time limited task

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

05 Dec, 16:29


When you need any digital solution for your business, we have started a way to deliver it in a short time!
1. Branding & promotion for your business
2. Digital Marketing Services
3. We have started providing digital consulting and similar services
we are the solution for your digital needs
#digitalmarketing #socialmediamarketing #smmmanager
#videoeditors #graphicdesigners #cameraoperators

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

05 Dec, 13:46


Telegram ባወጣው መረጃ

ወርሃዊ ከፍተኛ ተጠቃሚ ያለው Telegram app ከላይ ማየት ትችላላችሁ 🤞

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

05 Dec, 12:24


Seed ዛሬ 40 እየሰጣ ነው ገብታችሁ ውሰዱ

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

30 Nov, 13:33


😘SEED Airdrop ላይ ለማጭበርበር Bot ካልተጠቀማችሁ, የነሱን Social Media 🐣✉️📹Subscribe ካረጋችሁ እና Telegram ስማችሁ ላይ "🌱SEED" መኖሩን ካረጋገጣችሁ ELIGIBLE ትሆናላችሁ

ከዛ በተጨማሪ

💰Seed balance
👥Invite Friends
🦉NFTs
🏅Achievement Badge
🌟Star Store

እነዚህ ከላይ የተዘረዘሩት የተሻለ Token እንድታገኙ እንደሚያደርጋችሁ ተናግረዋል

🌟Star በመግዛት Boost ማድረግ ቀጣይ ሳምንት ቀደም ባሉት ቀናት ይቆማል

@ethiotechnollogy
@ethiotechnollogy

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

29 Nov, 17:13


ተፅዕኖ ፈጣሪ ወይም Influencer መሆን ለምፈልግ ብቻ

Pop_resistance የምባል Bot በቴሌግራም መጥቷል
የ X (Twitter) followers እንድናገኝ ይረዳናል
1 billion Ton community ለመገንባት የታቀደ

ስለዚህ የ Ton community አባል መሆን የምፈልግ ይቀላቀለን እያሉ ነው 🤞

❗️ምናልባት ለወደፊት በጣም ልጠቅመን ይችላል

ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል ትችላላችሁ
https://t.me/POPRESISTANCE_bot?startapp=referralS611TAqY8o

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

29 Nov, 16:38


Paws farming December ውስጥ ያበቃል 🤞

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

29 Nov, 16:37


🐾 ONE MONTH — 50 MILLY 🐾

It’s been an incredible month since PAWS launched, and we’ve already hit over 50M+ users! We're beyond grateful for each and every one of you who’s been with us, supporting and growing the community! 🐶

Important details: PAWS Farming Season ends in December, we’ll announce the exact date, but rest assured, we’re not stopping there!

P.S. And no worries, we see it all - only real and fair footprints get rewarded by PAWS.

#PAWS HARDER 🐾

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

29 Nov, 15:18


💥Breaking

☄️Guys Tomarket 10B Toma Token በ refer መስጠት ጀምሮዋል

🔥ስለዚህ Tomarket እየሰራችሁ ያላችሁ ከታች እኔ በምልክላችሁ ሊንክ ስትገቡ ዳጎስ ያለ Bonus Toma ይሰጣችኋል እናንተም ለጓደኞችዎ በመጋበዝ ከ 10B supply መካፈል ይኖርባችኋል

ሊንክ👇
https://t.me/Tomarket_ai_bot/app?startapp=r-0003czDT--p-_treasure

https://t.me/Tomarket_ai_bot/app?startapp=r-00000vAi--p-_treasure

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

28 Nov, 19:33


Mouse ኤርድሮፕ ይሄ ኤርድሮፕ የ Bitget እና Mexc ፓርትነር ሲሆን ቢትጌትም በተደጋጋሚ አስተዋውቆታል ። ከዚህ ቀደም ቻናላችን ላይ የተለቀቀ ሲሆን መጀመር የምትፈልጉ ተጠቃሚው የተወሰነ ስለሆነ መጀመር ትችላላቹ

ከክሬተሮቹ ባገኘነው በተረጋገጠ መረጃ መልቲ አካውንት መስራት ትችላላቹ 🫡

ለመጀመር 👇👇👇

https://t.me/mousehous_bot/mouseapp?startapp=605427581

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

28 Nov, 16:50


💥CoinMarketcap news

paws December 30th ላይ List እንደምን ተናግሯል በርግጥ ከዚህ በፊት Tapswap November 24 ማለቱም አይዘጋም 😁

ሆኖም ለ ፈረንጆቹ አድስ አመት ታሳቢ በማድረግ ልያደርጉት ይችላሉ🤝

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

28 Nov, 13:20


Tomarket pre-market in bitget 🤝



@ethiotechnollogy

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

28 Nov, 12:37


Guys እንዳትሸጡ Hold it 🤝





@ethiotechnollogy

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

28 Nov, 11:16


#breaking ❤️

Tomarket pre-market Bitget ላይ ዛሬ 10:00 ይጀምራል😁

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

28 Nov, 11:02


major Call auction on okx min 0.5 high 1.9

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

28 Nov, 07:43


👀

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

28 Nov, 06:23


#Fabrica #Crypto #Airdrop

🤠Durov የtelegram መሰራች በህይወቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የmini app መስራችን mention ሲያረግ እና ይሄ ለRoxman በጣም ትልቅ ነገር ነው

🎖️Durov ለ 10 ዓመት Hold አረገዋለው ብለዋል Roxman የሰጠውን 1%

💎Roxman ከFragment መስራች ጋርም ጥብቅ የሆነ ግንኙነት አለው

🎖️የ $MAJOR token ከዚ በኋላ ብዙ ግልጋሎቶች ይኖሩታል ይህም ማለት ከሌሎች በጣም ለየት ያረገዋል

በዚ ላይ አያይዞ የMAJORን ባለቤት ROXMAN ሁለተኛ ፕሮጀክቱን FABRICA አስተዋውቋል 😶

💫ለመጀመር በዚህ Link ግቡ🔗
    
https://t.me/fabrika/app?startapp=ref_2587

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

16 Nov, 12:02


You can chek your memefi allocation now

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

16 Nov, 11:54


<5🥰

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

16 Nov, 11:07


SideFans ላይ 10000 የምሰጥ አድስ ታስክ መጥተዋል ገብታችሁ ስሩ

የማታውቁ 👉https://t.me/EthioTechnollogy/4507

ካልጀመራችሁ 👇
https://t.me/sidekick_fans_bot?start=381292486

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

15 Nov, 12:59


New achievement in major 🤞

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

14 Nov, 16:51


New task in paws 🤞🥰

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

14 Nov, 15:04


ከ memefi Bot እንደዚህ አይነት ነገር ከመጣባችሁ ምንም ነገር አታድርጉ እንደምመስለኝ hacked ሆኖ ነው ካልሆነ memefi official announcement ጠብቁ 🤞

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

14 Nov, 11:20


Majo is coming to Telegram wallet 😍
አሁን ባለው pre-market ዋጋ .....division ratio 100:1 ያ ማለት 1Million ያለው ሰው 10000 major Token ማለት ነው 🤞

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

08 Nov, 18:50


Btc 💥

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

08 Nov, 10:48


Nodepay
November ላይ የሚጠናቀቅ ምርጥ የ Website Airdrop ነው አሁን ላይ Trending ነው

ከታች ባለው ሊንክ ግቡና email እና Password በማስገባት ጀምሩ
https://app.nodepay.ai/register?ref=A2XVex25VHB2bpK

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

08 Nov, 04:38


🤞

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

07 Nov, 17:55


Something is cooking in this week 😎

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

07 Nov, 14:50


☄️ breaking

lost dog ቀጣይ ሳምንት List የምሆንበትን የመጀመሪያ Exchange ይፋ ያደርጋል 🤞

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

07 Nov, 12:36


🔥Breaking
ብዙዎች እየተቸገሩበት ያለውን Credit card Bybit በቀላሉ አምጥቶልናል 🎁

ከዛው ከ Bybit Topup ማድረግ እንችላለን

ቶሎ ፍጠኑ ወድያው ነው የምሰጣችሁ ከታች ባለው Referral ስትገቡ Bonus ይሰጣችሃል

https://www.bybit.com/fiat/cards?source=referral&campaignId=1686258086857150464&ref=GG4NB25

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

07 Nov, 11:36


100% Token የምሰጥ የመጀመሪያ Telegram game 😎

☄️ ዋናው ነገሩ እሱ አይደለም አሁን Tomarket ባመጣው Staking pool መሰረት ያለንን Toma stake አድርገን piggy Token በቀጥታ ልሰጠን ነው

የዚህ Staking እና piggy airdrop ጥቅሞች

piggy list የምሆነው ከ 5 ቀን በኋላ November 12 ነው።
Stake ባደረግነው ያህል የምሰጠን piggy Token በቀጥታ ወደ ecxhange ይላክልናል


ምንም ሳንሰራ እሄ ሁላ ጥቅም 💥 Tomarket ይለያል

Stake ለማድረግ ከታች ባለው ሊንክ ግቡና ያላችሁትን Toma stake አድርጉ ካዛ የ bitget ወይም kucoin address አስገቡ

👇👇👇👇
https://t.me/Tomarket_ai_bot/app?startapp=r-00000vAi--p-_farm

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

07 Nov, 04:10


💥 Major Achievement

   👀 Swap ጌም ገብታቹ ውሰዷትጌሙን ቲኒሽ ተጫወቱ

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

06 Nov, 18:56


🐾

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

06 Nov, 14:47


Blum new task code

COD 👉 BLUMIFY

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

06 Nov, 13:24


አሁን ላይ ሁሉም ስለምሞክር ወድያው 60s ይመለሳል .... so ብዙዎች ከሞከሩት በኋላ ስለምሰለቻቸው ወደ 0 የመጠጋት እድሉ ይሰፋል እና ያን ግዜ ሞክሩ ይቅናችሁ

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

06 Nov, 13:20


BTC all time high መንካቱን ተከትሎ Binance ለ 1 ሰው 1 Bitcoin አሸላሚ የሚያደርግ ጨዋታ አምጥተዋል


ተቀላቀሉ👉 https://safu.im/tKqVCxdz

ይከብዳል ግን .... ቁጥሩ መቀነሱን አይታችሁ ቶሎ ንኩት

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

06 Nov, 11:17


ካማላ ሃሪስ Before and after 🤣🤣🤣

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

06 Nov, 06:53


ሁለት ግዜ 😀 የመጀመሪያ ሴት president እንዳይመረጥ አድርጓል 🤣

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

06 Nov, 06:43


🌟  🚨BREAKING: TRUM በድጋሚ የ አሜሪካ PRESIDENT ሆኖ ተሹሟል

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

05 Nov, 17:33


ምናልባት Trump ዳግም ወደ ቤተመንስት የምመለስ ነው የምመስለው

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

05 Nov, 15:36


PAWS አዲስ Task መጥቷል
     ▶️ Point: 5,000
     ▶️ Activate task

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

05 Nov, 14:56


Trump ከተናገረው ንግግር መካከል
''እኔ የማውቀው ሁለት ፆታ ነው ወንድ እና ሴት''


#Trump

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

05 Nov, 14:07


Another breaking 😀
Tapswap በ binance list መሆኑ አይቀሬ ይመስላል

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

05 Nov, 14:00


@breaking
Trump በ 18 ነጥብ እየመራ ነው

ለ Trump እንፀልይ

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

05 Nov, 04:03


💎Blum ላይ TRUMP እና Harris ስትነኩ 5 Bp ይሰጣቹዋል😁

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

05 Nov, 04:03


⭐️ Major Daily combo
    🌟 Reward: 5k Major
    🌟 Date: NOVEMBER 5, 2024
 

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

04 Nov, 20:10


በተጀመረ በጥቂት ቀናት ብዙ ተስፋ የተጣለበት Paws airdrop መነጋገሪያ ሆኗል።

እንደ ብዙ ሰዎች አስተያየት ይሄ Airdrop ብዙ ላይቆይ ይችላል በቀናቶች ውስጥም Verify ተደርጓል።

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=rAPM9JEV

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

04 Nov, 16:53


Memefi

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

04 Nov, 13:13


🪙 Major Achievement ቶሎ በሉ አፍጥኑት ከማለቁ በፊት
🪙 Code: JUST
➡️ Activate Code

እምቢ ካላችሁ በ Vpn ሞክሩ ይሰራል

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

04 Nov, 04:46


🌟 MAJOR NEW PUZZLE GAME COMBO
     
🗞Date▶️Nov,04,2024
     
🚀Reward▶️5000⭐️
     

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

03 Nov, 17:07


☄️ ሰላም


አንዳንድ ቻናሎች ስለ Tomarket ደጋግሞ የሞተ pre-market post ስያደርጉ አይታችሁ ተደናግጣችሁ ይሆናል 😡

ነገሩ ግን ሌላ ነው ምክንያቱም ስጀመር የ Tomarket total supply 100B ስለሆነ በሌላ በኩል ደግሞ እጁ ረጂም የሆነ project ስለሆነ ብያንስ Market cap አነሰ ብባል ከ 100M MC በላይ ይሆናል 😀 ስለዚህ ስታካፍሉ ዋጋው ከ 0.001-0.004 ልደርስ ይችላል

እንደዛ pump የምያደርግበት ምክንያት ደግሞ አሁን ባመጡት Staking መሰረት ነው ገና ካሁኑ ከ 50% በላይ stake ተደርገዋል ያማለት Listing ቀን ብዙ ሻጭ ስለሌላ ዋጋው ይወጣል 😍

ስለዚህ Tomarket ላይ ከ 50k በላይ ያላችሁ stake በታደርጉ ልታተርፉ ትችላላችሁ ባይ ነኝ 🤞

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

03 Nov, 16:50


ደስ ስል PIXFI ወይም pixelverse ከ bybit ላይ delist ልሆን ነው ... መቼም Community ማስቀየም ጥሩ እንዳልሆነ ለሌሎች መማሪያ ነው

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

03 Nov, 15:39


በተጀመረ በጥቂት ቀናት ብዙ ተስፋ የተጣለበት Paws airdrop መነጋገሪያ ሆኗል።

እንደ ብዙ ሰዎች አስተያየት ይሄ Airdrop ብዙ ላይቆይ ይችላል በቀናቶች ውስጥም Verify ተደርጓል።

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=rAPM9JEV

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

03 Nov, 14:18


Tapswap እዚህ ደርሰናል እናንተስ ?

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

03 Nov, 10:17


✔️Smart 7 in 1 Strap Watch
✔️7 የተለያዩ መቀያየርያ እጀታ ያለው እስማርት ስዓት እና ጋ አለ
✔️የልብ ምት ይለካል
✔️የካሎሪ መጠን ይለካል
✔️ከስልካችን ጋር አገናኝተ መደዋለ ፣ ቴክስት መፃፃፍ ያስችላል
✔️ሙዝቃ መስማት ያስችላል
✔️አንድ ግዜ ቻርጅ ተደርጉ ለብዙ ቀናት ይቆያል

ዋጋ 3500 ብር
👇👇👇

በ @Kalugaza ያናግሩን

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

25 Oct, 13:40


💥እኔ ካሉት እና ከቀረቡት ውስጥ ምርጥ Airdrop ብዬ የማስበው Tomarket ነው ልጠናቀቅ 5 ቀን ብቻ ነው የቀረው በደንብ እየሰራችሁ ነው?

☄️ያልጀመራችሁ ብያንስ በ Star የምትችሉትን ያህል ከፍላችሁ ብያንስ Silver level ድረሱ ( ለመድረስ ደግሞ በጣም ቀላል ነው ) ከደረሳችሁ ዳጎስ ያለ Allocation ታገኛላችሁ ጀምሩ
🔽🔽🔽🔽
https://t.me/Tomarket_ai_bot/app?startapp=00000vAi

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

25 Oct, 12:48


November 12 ሊስት ይደረጋል

November 6 ደግሞ Snapshot ይደረጋል

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

25 Oct, 11:32


🚨 breaking
Ton-Pet Tegram miniapp ከብዙ ቀናት maintenance ብኋላ ዛሬ ዳግም ተከፍቷል ☑️

🔸ቦቱን ለማስጀመር wallet connect አድርጉ

ጀምሩ
🔽🔽🔽🔽
https://t.me/TON_PET_Lets_swim_together_bot/tonpet?startapp=kentId

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

25 Oct, 11:03


ZENCHAIN Testnet IS LIVE NOW 

          203M$ fund raise

Register here https://zenquest.zenchain.io?referral=qeaulxs7wFyyv8NXRPSFo54RVZgllYbADQlctXkZG8s

2. join የሚለውን click

3 wallet connect  to metamask or ......

4 scroll and complate all task


        
6. get access and email and wallet address then register.

Done For now ✔️


Metamask wallet ብትጠቀሙ ጥሩ ነው

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

25 Oct, 10:46


የዛሬው Tomarket 🍅 Combo☝️

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

25 Oct, 09:49


guys ስንት seeds አላችሁ

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

25 Oct, 09:15


Seeds🤝binance

ያልጀመራችሁ
🔗 ጀምሩ

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

25 Oct, 06:53


💥 Tomarket level አሳድጉ more level more airdrop amount ነው 🤞

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

25 Oct, 05:24


💰 Major Daily combo
    🌟 Reward: 5k Major
    🌟 Date: October 25, 2024
   

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

24 Oct, 16:02


Amazing 💥

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

24 Oct, 12:38


X-empire መሸጥ የምትፈልጉ @malle65

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

24 Oct, 11:46


🚨 ማስጠንቀቂያ

OKX እና Bybit የምትጠቀሙ ሰዎች ያላቹን X token  ከ Funding ወደ Trading አስገብት ያለበለዚያ በሰአቱ  ያላቹን X token መሸጥ አትችሉም

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

24 Oct, 10:36


Today's Tomarket combo

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

24 Oct, 06:59


#hrum

በየቀኑ ተጨማሪ hrum የምታገኙበት ይሄንን get a prediction የሚለውን ነካ ስታደርጉት ነው። cookies የሚለውን ገብታችሁ ስሩት። ብዙ ነጥብ የምታገኙበት ስለሆነ በየቀኑ ስሩት።

እንዲሁም ዛሬ አዲስ ታስክ ተጨምሯል። እሱንም tasks የሚለው ገብታችሁ ስሩ።

https://t.me/hrummebot/game?startapp=ref605427581

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

23 Oct, 18:55


X EMPIER 🚩

🪙 የ X Empire መስራች X Empireን የሰራ መቼም እንደማይቆጭ በዛሬው ንግግሩ ላይ ተናግሯል ።